Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጦፋነታ ዝክ የኔ ዖሽ በፅሁፍ ፈቃድ ወይም በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ አዋጅ ቁጥር ርዕስ የስነፅሑፍና ኪነጥበብ ሥራዎች ባለመብትነትን በተመለከተ ከአንቀፅ እስከ አንቀፅ በተደነገገው መሠረት ካልሆነ በስተቀር ከመዕሐፉ አንድ አንቀፅ እንኳን መልሶ ማሳተም መቅዳት ወይም በሌላ መልክ ማሰራጨት አይፈቀድም የመጀመሪያ ህትመት ዓም የኮምፒዩተር ፅሑፍ ዮርዳኖስ ሀብተስላሴ ለዚህ መፅሐፍ ዝግጅት የነበረሽን ትጋትና ትህትና በልጆችሽ ተደስተሽ አግኝው ለዣ ሚሼል ኮርኒዮ ህዝጄልክአአእዘቭርዘዝጅ ዕዐዕክአህ ክክር የዚህን መፅሐፍ ህትመት በግማሹ ባታግዘኝ ከነብስጭቴ ሕይወትን ልገፋ እገደድ ነበር አሹዬ አሸናፊ ጌታቸው እናም ታጊ ገጣሜ ታገል ሰይፉ ምን ያህል ጥሩና ቅን ሰዎች ናቸው አንባቢያን በገጣሚውና በአሳታሚዋ ስም አመስግኗቸው ስንዱ አበበ «ከስቀድፎሞ ስ ነበረ ቃስም ከክግዚሸሽብሔር ጋር ነበረ» የዮዛኀስ ዉኀጊሰ የተረገመው ባለቅኔ ስብሐት በስብ ገብርከገዚስብሕር የተነሳሁት ውስጤ ስለሚኖረው ሙሉጌታ ተስፋዬ በዚህ ድንቅ አጋጣሚ ለመመስከር ስለሆነ በኔ ዓለም ውስጥ በገጣሚነቱ ብቸኛ እኩያው ስለሆነው ስለዊልያም ሼክስፒር በመናገር ልጀምርላችሁ ስሜቴን ብቻ። ከሰው መርጦ ለሹመት አስምአኒ የማረሻው ሹም ሽር ግዝመ ሥውር መሬት ውድነሽ በጣመ እንደሰዶም ሹመት ከናፈቅኩህ በቃኝ ከወሎ ልጅ ውሎ ምንም ነኝ ግን አማራ አዲስ ዓመት ግሼ ዓባይ ግዮን እኔ መዩ ሽልም እንደፀደይ መስከረም ጠባዬ ከብቶቹ ሣር ጠግበው ይሞላል ጠባዬ ጐራ ተረተሩ ሰርጡ ሸንተረሩ በፍቅር ሲዳሩ ክንዱን ተንተርሶ ያሸለበው ፋኖ ቸ በል ነው ቸ በለው ነው ስንቁ ለውሎ ላዳሩ በዋዕይ እንዳይርድ በሙቀት እንዳይቀልጥ ካለበስኩት በደን ያን ጊዜ ይወጣል ያንተ ፅዋ ዝክር እዬው አእስተወዲያው ወዲያ ወዲያን ዘልቆ ማን ከልካይ አለበት ከፈጠረ አልቆ ቢቸርህ መስቀል ነው ቢመግብህ ቃሉን እነዚህ አይበቁም እነዚያ ያውቃሉን ደጅም ባትጠና አርያም ለመታደም ካየው በላይ ማነው ፊት አልፎ ለመቅደም አንተኮ የኛ ነህ የረኛ መቆያ የለት ጢብኛ ነህ አፍህ እንዲጣፍጥ ድምፅህ ሳይጐረብጥ ለዛህ ሳይሰነፍጥ በብሄር ብሄር ብሄረ ህያዋን ቡራኬው ያለቀ የጌታ ነፍስ ነህ ሥጋ ያላወቀ ካባ ያጠለቀ በስተምሥራቅ በኩል ዮን የፈለቀ ቀጥልንጂ አንተማ ምን አቀማመጠህ እንኳን ሰው ትልቁ ግዑዝ ካደመጠህ ልባም ካላመጠህ ምን ግድህ ለወትሮው ምን ተዳህ ከጥንቱ አንተ የለህ እዚህ ሥጋ ቤት ቆጠራ ከደምና አጥንቱ ሌላ ነው ያንተ አስራት በስማም ብሎ አሐዱ ስብሐት ብሎ ብሥራት ዋስ ሁኖ ማስፈታት ከሲኦል እስራት ቃልማ ቃል ነበር አሁንም ያው ቃል ነው የሚያቆመው የሚቆለምመው እጁን ሳያሳርፍ የጌታን ስጦታ በባሪያ እሚሜያዘርፍ ቃልማ ግድ ነው ቃልማ ሕይወት ነው የዕድሜ መታዘቢያ «የአዳኝ» መስታወት ነው ልስፈር ቢሉ አይመች ከቶ አማይሰለች አባቱን ላከለ እናት ለመሰለች ገና በቡቃያ ማሳዋ ውስጥ ሁና ቀድማ ለበሰለች ለልጅ ተንሰፍስፋ ነዳ ለከሰለች ቃልማ ባህር ነው የስሜት ውቅያኖስ የሰማዕታት ጃናኖ የነፍስ ሸምስያ የቅኔ ቤት ፋኖስ። ቃልማ ሁሉም ነው።» ርገዚ ጫሳ የእምዬ የልደት ስጦታ ንፅህናን በድንግልና ልዕልናን በብቃት ሳላጉናፅፍህ እንዴት ልፀየፍህ። ይኸውልሽ አዲሱን አመት «በይቅርታ» ተቀብለነው እንከውናቸዋለን የተባባልናቸውን ነገሮች ሁሉ አስጥሎ ሞት ወሰደኝጉ መረጠኝ ብቻ እኔም የተባበርኩት ይመስለኛል ምን ላድርግ።» ብለሽ በጣም ያዘንሽው ለኔ ነው። አህያ ነው እኔ።
እነሆ እንሆ ትንቢተ ትጉሓን እውነት ከመንበርህ የለህማ። ከሰው መርጦ ለሹመት አስምአኒ የማረሻው ሹም ሽር ግዝመ ሥውር መሬት ውድነሽ በጣመ እንደሰዶም ሹመት ከናፈቅኩህ በቃኝ ከወሎ ልጅ ውሎ ምንም ነኝ ግን አማራ አዲስ ዓመት ግሼ ዓባይ ግዮን እኔ መዩ አክሱም የብቃት ስም ከህሊና ልምሻ የዕምነት ክትባት ይሻል የካህን ሱባዔ ሃበሻነት ምንድን ነው። በኔው ዔ ጥራና በኔው ዔ ብራና በብርዔ ስለቁጥ የኑሮን ሽቁጥቁጥ ደም እንባ ደም እንባ እንበለ እንባ ደም ሕይወት እንጉርጉሮ በአታሞ አይታደም በሚኘቁኝ ስጣይውቁኝ እነሆ እነሆ መንገዱ ተከፈተ አራስ ልጅ ፈነደቀ ወላድ ተንከተከተ ሳቅ በሳቅ ሆነ አገሩ ለማረሻ ሊውል ነው ዘገሩ ለነገሩ ነገር ካለውም ነገሩ ሰንኮፉ ካልተነቀለ ዘለዓለም ሲያለቅስ አይኖርም ቁልቋል እሾህ በሥሩ ከበቀለ እነሆ መንገዱ ተከፈተ ጆሮም እየሰማ ሊያድር ዓይን እየተመለከተ ክንድም እየመከተ እንግዲህ ዛሬም ተራው የኛው ነው ያገር ልጅ እንዳክምባሎ ቁልቁል በራብ ተተክሎ ምኑን አስችሎን ተኛነው የላካችሁልን ስንቅ አነቀን ውለታችሁ አስጨነቀን ደሞ አምሮባችሁ በቀያችሁ አብረን ስንፈነድቅ ማየት ናፈቀን እነሆ መንገዱ ተከፈተ ፍንትው ብሎ ይታያል ፀዳሉ ያገር ልጅ ሥጋጃ አንጥፎ እፎይ ሲል በድልዳሉ እዬዬም ባይገድ ሲዳሉ እነሆ መንገዱ ተከፈተ በመስኬቶ ጠላት እንደነዶ ከምሮ እንደ ላዳ ሬጠስ አንበሳ ደም ምድር በማረሻ እየበሳ በፍቅር ሊያይ አበሳ ሰማይ ጠቅሶ እንደንስር ባንዳ ይርበደበድ የዳመና ካባ ተከናንቦ አሁን ደሞ በጠራው ሰማይ በኪነ ጥበቡ የሰላም ዝናብ አዝንቦ አዝመራው ጣል ከምበል ሲል ፎጢማውና ዋሽንቱን እየተሰለቀ ለቃ አምባሰልን ወጣሁ ሲል አቀበቱን ቢያሽሟጥጡት የፈረስን ልክ ባናውቅም ሰው ሲወጣበት ምን ሊያጡት ሥርዓት ያስተማረውን ሕዝብ ሰልፉን ሳያሳምር በምን አቅሙ በተጠንቀቅ ቁሞ በሰንደቁ ፊት ሊዘምር የገባውን ሳያስተምር የበደለውን ሳይምር እጅ ነሳን ኢትዮጵያውያን ፊት ላባት ጋሻ ለናት ወንፊት ላገር ክብር ለልጅ ትውፊት ስሞታ መንገር የወንድም ባይሆን በናታችን ሴት ነንና ለናት ልጅ ሲያወጉት ነውር የለውም ዛሬን በትላንትና ከጠላት በላይ ያቆሰለን የኛው ጉጥ ነው እኛን የመሰለን በባዕድ ጉርሻ ተደልሎ ለሁለት እያወጋ ጉያችን ሥር ተጠልሎ ተቀምጦ ጡት ሥራችንን የወጋ ዕድሜ ለደጀኑ ሕዝብ እኛስ ተወጣነው እንደምንም ከዚህ በኋላ ግን ደም አላርፍ ብለው ቢያሳክሩ የሚሆነውን እኛ አናምንም ስንነግረው ያልሰማውን ቆስቁሰን አሰፋንበት ለቀላዋጭ አፍጣጭ ደሞ ምሱን አሷረፍነውና ያላመጠውን እስኪውጥ ካይነ ልቦናው ጠፋንበት መሐል ቤትም ለሰፈረ በኢትዮጵያዊነት ስም በራሱ ነውር ላፈረ ይብላኝ ለሱ ፀፀቱ ምሱ እነሆ መንገዱ ተከተፈ እነሆ ትንሳዔ ባተ ሕዝብ ቁና ባይሰሉም እንዳምሳክ ዓይን አለውና የሊሳክ ባይጥልም ካነጣጠረ ቢያምንም ከጠረጠረ ከሁለት አንዱ ዕድሜው ካላጠረ አገሩስ ምን አገር ሊሆን ሰው አቻውን ካልፈጠረ የግጉሥ ጻቺት የገና ስኮታ እንሆ እንሆ በረከት እንሆ መለከት ደሞ ለመመከት ምን ገዶ ። እንሆ በረከት እንሆ ዝናሩ እንሆ ዲናሩ ለጨው ለበርበሬው ለውሎ ላዳሩ እንሆ ሽሽቱ እንሆ መሻቱ ለጥበብ ራዕይ ለዕለድሜ መልካም ጠረን ለዘለዕለም ሽቱ እንሆ በረከት ምን ገዶ እንሆ እልፍኙ ያሳብ ቆሎ እፍኙ እንሆልህ ሜዳው እንሆ ልማዱ እሱን ካልታከተው ችሎ ከመከተው ያውለት ጥማዱ ያራስ ቤት አንጀቱ እንሆ ማጀቱ ባንድ እንደመብላቱ አብሮ ለማርጀቱ እንሆ በረከት ምን ገዶ እንሆ ምንጣፉ እንሆ መጣፉ ያባዙትን ሂሳብ አካፍለው ሊያጣፉ እንሆ ወራቱ እንሆ ጅረቱ ኃጡና በረቱ የልባም ቤት ድባብ ያ ነው መሰረቱ እንሆልህ ማተብ እንሆ ኪታቡ አንገት ራስ ሲችል ያንጀት ሲታተቡ እንሆ መላ ምት ደሞ እንሆ ግምት ዋልጌም እንዳያፍር ነውሩን እስኪሸምት እንሆልህ ትጋት እንሆልህ ንጋት ብትችል ፈልጋት ያንለት ይሞታሉ ፍርሃትና ሥጋት ምን ገዶ ደሞ አለ መለከት ተመልከት እንሆልህ ቁንጣን እነሆልህ ሥልጣን ከጉድ አውጣን ስንል በጉድ የሚያወጣን እንሆ ማረሻው ሞት ምሬት ማስረሻው እንሆ ሲምቢሮ ያሳብ ቢራቢሮ የሳት ዳር ጨዋታ የመደብ ግብ ግብ እጅም ሰብሰብ እንዲል ምላስም እንዲያድብ እንሆ ግሸ አባይ ያባት ዙፋን ጉባይ ምንም ለፍቅር ያድራል ከያዙት በፀባይ እንሆልህ ዳሽን እንሆ ነጭ ሣር ሲወድ እንደስንድድ ሲጠላ እንደምሳር ይኸን ካልፈታልህ ያሳይሃል አሳር እንሆ በረከት ምን ገዶ ። እነሆ በረከት እነሆ መለከት ይለኛል መለኮት በህሊና መስኮት የናንተን አላውቅም የኔን የፈንታዬን ድርሻዬን ልመልከት ከገብርሲሰ ሣገሥት ታኅሣስ ዘመነ ሱታፌ ሓሌታ ትንቢተ ትጉሓን ወዳጅ እስኪዛመድ ጠላት እስኪላመድ ገስጋሽ እስኪራመድ ንፉግ እስኪጠመድ ባለቤቱ ሲያፍር ቀሳዋጭ ሲያጋፍር እጁን በደም ነክሮ ወጪት ሲፈረፍር ሰማዕት እልፍ ምዕት ካይን ቅንድብ ርቆ በድን አንጠባርቆ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ተከድኖ ማየት ነው ተጥዶ ሲበስል ዘመነ ሱታፌ ሓሌታ ትንቢተ ትጉሃን ንጋት ጎህ ቀደደ ፈነጠቀ ብርሃን ንቁ እየፈቀቀ የደበተው ሁሉ የትም በባረቀ በተፈራረቀ ያባ ቢላዋ ልጅ ፍንትው እንደጀምበር በእልፍኝ በር ባጎበር ምስጢር ቁጥር ፈቶ ከዘመን ተጋፍቶ ዓይን ልቦናውን ፍንትው አርጎ ከፍቶ አሳየን ፀዳሉን እኛም እንዳሰብነው እነሱም እንዳሉን ሳይሆን ብናገኘው እልል በቅምጤ ለዚያም ለዚህ ሳልል ለዚያውም በድምጤ ዘመነ ሱታፌ ሓሌታ ትንቢተ ትጉሃን ልጅ ከናቱ ታርቆ ማርያም ቅብቅብ ጠሞ ታየች እመብርሃን የዘመነ ሉቃስ ንግር ሲፈለፈል ለካ ሰው ጥንድ ነው ያንድ ራስ መንትያ አንድ ነው ሲካፈል መጣ ብላቴና ሥር ውልዱ «ካቴና » ረጥቦ ጎማምዶ ተራምዶ እሚሻበክር ያገር ካስማ ማገር ነውር ነው ብለን ነው በሞኝ ፊት መናገር እንጂ ልቡ ለሰማ ሰው ምን ያደርግለታል ቅኔ ቤት ሰዋሰው እንደረኛ ጓሳ ነፍሱን ከለበሰው ቃሉ ከተዋሰው ዘመነ ሱታፌ ትንቢተ ትጉሓን ንጋት ጎህ ቀደደ ተገለጠ ብርሃን ፍቅር ጎጆ ወጣ ጥልን የሚበጥስ የዕምነት ሾተል ስለት ካፎቱ ተመዞ እያቅራራ መጣ አለኝ ያሉት ሁሉ ሁሉም እጁን ሰጣ ሰው ሆኖ የኖረው እጁን እንዳወጣ ሁሉም እህ እያሉት ያኔ እየተሰማ ያልጣዱት ሞጉጐ ጋግሩብኝ ሲል ሰማ አቅሉን የሳተውን ልቡን መልሶለት ብግን ያረገውን መለኮት ልሦለት ራዕይ ሰልሦለት ላገር እድር በቅቶ ዘብ ይቆማል ነቅቶ ማዱ ተረግርጎ በላተኛ ሲያድም እህል እህል ብሎ የሞተውን ወንድም ያኔ እያስታወሱ ሳግ ካልዘጋ በቀር ምኑ ይጠየቃል ለሞተው እንጀራ ከናኘበት ማፍቀር ክስና ፍርድ ቤት ወረዱ ወህኒ ቤት ዳኛውስ ምን ዳኛ በጨው በበርበሬ ችሎቱስ ምን ችሉት በገባር በበሬ በቃ ሸኘናቸው ያ የሚያምኑት አንቀጽ ህጉ ይሁናቸው ስደት አደብ ቀርቶ ጓሮ ተሰማራ እሱም መስቀል አርጎ በማተብ አውሎ ዙሮ እሚያይበት ላይ አስራ እንደማማ ነውር ከፈን አጥቶ ሞት እያጣጣረው ብናይ ባደባባይ አልታደምንም አኛ ለሸንጎ ለጉባይ ሥጋ ተሸክሞ መቃብር ከመውረድ እንደቄራ ሰንጋ ይሻላል መታረድ የነፍሳችን ምንዳ ሰማይ አረብቦ የምን ጎንበስ ቀና ለቂጣና ለርቦ ዘመነ ሱታፌ ሓሌታ ትንቢተ ትጉሓን ሰነፍ አረፍቆ እንቅልፉን ይጥገበው የነቃው ይበቃል ቃሉን ያነገበው እንዲህ ነው እንዲህ ነው እንዲህ ነው ለየለት ወዬ ግን ወዬ ግን ወዬ ለወዬለት በስድሚ ትጡዬት ጳጉሜ እውነት ከመንበርህ የለህማ። ተገድራ ደቀለ ምነው ምድር ጨነገፈች ዝላ ተርገፈገፈች ካስማ እንደተደገፈች ምነው ሳታብብ ረገፈች ምነው የናት ጡት ደረቀ አራስ ልጅ ተስረቀረቀ ምነው አንጀቱ ታለበ በውኑ ተለበለበ ኮሶ ስንብቱን ለለበ ምነው ወላድ ተንሰለሰለ ልሳነ ቃሉ ሰለለ በቁሙ ከስሞ ከሰለ አቤት የርግማን ቁርሾ በንጣይ እርሾ መነሾ ምነው ላይፀድቅ በቀለ። ምነው። ደረቅ ጡት እየጠባን ቁረንጮ ስንገተግት ከመንግስተ ሰማይ የምህረት ግት ምነው የማርያም ልጅ የስርየትህ ቀን ራቀ ምነው ታምርህ ረቀቀ። ቢሏት የመንታ እናት ተንጋላ ስትሞት አይቼ እኔም እንደሷ በጥንድ ፍቅር ለይቼ ግራ የገባ ግራ አጋብቶኝ እያዛጋ ደብቶኝ የማረገው ባጣ ልባም እንዳጥቢያ ተፈልቅቆ ወጣና ዛቢያ ቆርጠሽ መገራ መላ መተሽ ገራገር ፈረስ ቢያግዝሽ ፎገራ የልብ ያደርሳል ወገራ ቢለኝ እንደገና የተወለድኩ መሰለኝ እንዳለችው የኔ ቢጤ ገራ ገር ነገር መስሚያ ጆሮ አጥተን እኛ ስንቸገር እንዴት ሸክላው ምጣድ ምንም ሳይናገር ለማ ለማሸጋገር ቃል ያላስረጀውን የወይራ ፍልጥ እሳት ሲፈጀው ኖሮ የሚበጀው ላዩ በድን ታቹ በድን መሃል ቤት ነፍስ አድን ወስዶ ከአዳም ዘር አበልጅነት ተጠብቆ ዕድሜ ቀጠለ እየተቃጠለ ዛዲያ በፈሊጥ ብንነግራቸው ካልገባቸው እኛስ በፍልጥ ብናስረዳቸው እኛን ከበደን እንጂ እነሱስ የፈቀዱት ነውና ምን ተዳቸው ሲጠቀሟቸው እምቢ ካሉ በመድፍ መፍቀድ ምን ይገዳል ካያያዝ እንጂ ይቀደዳል ወትሮም ካነጋገር እንጂ ይፈረዳል መጀን ሰው ስንል ሰው ፈጀን አይደል እንኳን ሰው ሲበደል ወተት እየሸፈተ ያሁኑ ይባስ ሞት ካንገት ደረሰ አሉ የታገሱት እንደደስታ አምበሳ ምድር የሚበሳ ክርን ይዘው አደጌር ሳያስገቡ የሰላም ዳስ ጥለው የደገሱት መጀን እንደኛማ ክራሞት በውኑ ካንገት ከደረሰማ ሞት ወይ ጎጃም ወይ ዳሞት ምን አልጫ ቢሆን ጉበት ላይ የተለጠፈ አሞት ለጥሬ ዱለት የተመኙትለት አሻፈረኝ ለማለትንኳ ወኔ ቢያንሰው የት ይቀራል መፈራገጡ በጣር መቃተቱ እንደሰው አዎ ይህኔ ነው መፍራት ይህኔ በደመነብስ ሲወራጭ መልካው በደም እንዳይራጭ ባቋራጭ እንደንጥል ቆራጭ መራጭ እንዳይወድቅ ከምራጭ መጀን ሰው ስንል ሰው ፈጀን ሞትማ ካንገት ከደረሰ ከቀረ አዙሮ ማየት ዛሬን በትላንት መለየት ምናለ የፊት የፊቱን እንደጓያ ነቃይ እንደድልግሞ ሸቃይ ትላንትን አናንቆ ለለት ጉርስ በሶስት ታንቆ ተመንቆ ምኛት ብቻ ሰንቆ አካኪ ዘራፍ ቢፎገላ ምነው አፈር በሆንክ ይላላ ላፈር የታጨ ካፈር የተሰራ ገላ ትላንትና በስቲያ በህልሜ ነግሼ ፈረስ የሚያስጋልብ ዳስ ጥዬ ደግሼ ለመጣ ለሄደው ማሳለፍ ሳያንሰኝ በፈገግታ ማርኮ ዙፋኔን ወረሰኝ እንዳለችው ጋለሞታ ማግስቱን ሞታ አድራ ለጥቁር አፈር ተድራ ሰርግሽ ዛሬ ነው ዛሬ ስትባል አስከሬኗ ቀብር ይገባል ታዲያ እኛስ ከሷ ተምረን ብናስተነትን ምን ከፍቶ እንጂ ምን ይረባል ሞላው ምን በወጣን እየሰበሰብን መና ከመቅረት ለፍቶ ለምን ብለን እንደጨው ዘር እንበተን መጀን ሰው ስንል ሰው ፈጀን አሉ ሳይመሽማ ከመሸብን እኛስ ምን አለብን ነጋ ጠባ እዛና እዚህ ብን ብን ከማለት ይለይለታ ይለይለት ሞትንደሁ ግብር ፈራሽ ርስት ነው መክነን ሕይወት ከስስት ነው ድህነት መብት ነፍጎን ጨፍግጎን በግዴታ ብቻ ብንጠፈር ዙሮ ዙሮ ቤት ኑሮ ኑሮ መሬት ከቀረ እትብታችን ከተቀበረበት ጥቁር አፈር በእብሪት ተነቅለን በሞርታር ተቀቅለን ጠፈር ወጥተን እንስፈር ዘጠኝ ሞት ባንዴ ሞተን ዘጠና ጊዜ እንፈር። ፍቅር የህግ ፍፃሜ ነው እንዲል ቃሉ የሰው ልብ ለሰው ይታያል ብለው ልጄ ሆይ ሰው ሁን የሚለው ያባታቸውን ምክር የተቀበሉ ብቻ ያውቃሉ አንፎካከርም አንከራከርም አንወዳደርም ግን ቃል ለምድር ለሰማይ ከማንም ከምንም አንደራደርም አሜን አለዚያ ወደዚያ አሜን ብቻ ሁሉንም አሜን ብለን ነው የተነሳነው ለዚህም ነው ሞት ያልደፈረን እኛም ለኑሮ ያልሳሳነው ፍራትም እንደሆነ ለመቆንጠር ሲሄዱ ነው ብላለች እናታችን ክብርም እንደሁ ከመስዋዕትነት ነው ብላናለች እናታችን ህድሪ ድዓ ዝባን አሕዋት አድን አወድን ህድሪ ድዓ ዝባን ስውዓት አፍን ከብድን ኢልካ ከምነፍስካ ምስበአልካ ብንለው ባባቴ ቋንቋ እምዬም የግሸኗ አንቀፀ መስቀል ነው ስንቋ አሜን አለዚያ ወደዚያ የነብር አልኩን የኢትዮጵያዊ መልኩን ልዩነቱንና አንድነቱን ለይቶ ያላጤነው ወይ መጤ ነው ወይ ላጤ ነው ያገኘነውን ለመዋጥ የሚሯሯጥ አሜን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ መልኩም ልኩም አንድ ነው የናቱም ያባቱም ልጅ ጥንድ ነው መንታ ክንድ ነው ባንዱ ለክቶ ባንዱ መክቶ አያውቅም ታክቶ እንደ ልበ አምላክ ዳዊት በወንጭፍ ጎልያድን እንደ በትረ ሙሴ ነገዱን ከፈርኦን ባርነት ሲያድን የናቱ ልጅ ወልደ አግዚአብሔር ካህን ቀብሩን በመስዋዕትነቱ ባይከድን እሱ ነው በራሱ ጉዳይ ዘራፍ ብሎ ገዳይ ተጋዳይ የቀረንን እንጫወት ተኩሰን ብንስትም ሞት ፈርተን ግን ነፍስ አንሰስትም ህልም ባንከስትም ራዕይ አለንና አንወሰልትም ቢያንስ ሰው ነንና ሰው እንወዳለን እንዳመጣጡም እናስተናግዳለን ምድር ከተፈጠረ ምስጢር ከተቋጠረ እስካሁን እስካለንበት ከድህነታችን በቀር እኛነታችን ሰው ፊት የማያስቀርብ ምንም እንከን የለበት ደማችን ውስጥ ኢትዮጵያዊነት አለበት ኢትዮጵያዊ ደም መልኩን እንዳይለውጥ የብሉይ ግድ አለበት ይኸ ሆነና ጨዋታው ሁሉንም እንዳመጣጡ የመጣበት ረታው እንጅ ምን በልተን ጉልበት አለን ምን አግኝተን አእንሰስታለን ኢትዮጵያ የምትባል አገር እያለች ኢትዮጵያውያን እያለን ለጣሊያኑ ለድሙሹ ለምናምንቴው ጋጠ ወጥ ሃሳቡ ሳትለወጥ ያውም ልቡ አስኪሰወጥ ለዚህም ወጥ ለዚያም ወጥ ሳናቀርብ የቀረንበት ቀን ቢቆጠር ቀኑ ራሱ ዕድሜው ይጠር እና የፈሪ ምስክርነትም ቢሆን በዚህ ዘመን ከተፈጠረ ገድል በላይ ነበረ ቢሉኝ አላምንም ከባድመ መውጣት ማለት አኺሉዋ ፀሓይ አራባ ጉተበለ ውይናይ ሳላ ምቅናይ አሳየና መለኮት እሱን መርጦ መሲህ ልኮት እሱም እንዳይቀብጥ እኛም እንዳንኮተኮት የሱ ነገር ያለቀው ያኔ ነው በማን አለብኝነት ኢትዮጵያዊነቱን ሲንቀው አብሮ መብላትንኳ ባያንቀው ምንም ነገር ከልኩ ላያልፍ ምንም ነገር ከልኩ ላይዘል ይኸ ሁሉ ግድየለሽነት ይኸ ሁሉ መንዘላዘል እንደርጥብ ሥጋ ለመዘልዘል ቦታቸውን አሳይተን ሁላችንም እንደየጎናችን ገብይተን ያተረፈም አተረፈ ያላተረፈም አረፈ እና እንግዲህ በክንድ አይቀብጡም ይተነኩሱት ግን አያጡም እጃቸው በጣም ላፍ ቀርቦ ለሆድ ነው አጅ ቢሰጡም ሥራ ስለሌላቸው ደሞ ያለ ሴራ አይቀመጡም ቀብራቸው ተምሶ እስኪያልቅ ይሸርቡት አያጡም እና ጠንቀቅ ነዋ። አዎ ሰው የሚጠቃው ወይ ሲንቅ ወይ ሲያዝን ነው ፍትህ አልባ ሲያዝ ሲመዝነው ታዲያ መስፈርቱም እያጋደለ ብይን እየጎደለ ህልውና ያዛባል ጤዛ ሳይረግፍ ካልነቁበት ደሞ በጠራራ እያንጠራራ የምሽት የማታ ይዛባል ቼ ፈረስ እያለ ኮርቻ ሳይደለድል እዚህ ላይ አዎ ታይቶሃል እውነት አለህ የልብ እውነት ወትሮም የጋጠወጥ የትንሽ ሰው ሰውነት «ጤና አዳም» ማጥፋት ነው አገር መዳኒት እያሉ አብነት ደሞም አንዳንዴ ስታየው ያለወቅትም ቢቀጠፉ ቃል እንደ እዝን ቤት ጥሬ በልተው ኪዳነ ውሉን ካላጠፉ የሥጋ ሞት ቢሞቱ እንጂ ከዓለመ ዓለም አይጠፉ። ምረር የማረሻው ሹም ሽር አብሽር የኔ ምንሽር ሳባት ዓሰም ዳቭቧዚ ጥቅምት ዓም ስዲስ ስከባ ግዝመ ሥውር መሬት አጋፔ ሐዋርያት ምንም ነን አንድ ምንም ሁሉንም ነን አንዱን ብቻ አናምንም የምንቸረው የለንም እንጂ ከማንም ምንም ነውር ስለሆነ ብቻ ዘለልነው ግን ያለአንቀልባ በልብ አዘልነው በመጣን አድሜ ምንም አላሳጣን በጐን እንደሰው በምድር እንደባህር ዓሳ ትን እስኪለን ጠጣን እቁብ አምጣን አጥበን አሰጣን ለሥልጣኔ ሳይሆን ለሥልጣን አዎ ለሥልጣን ከራስ ወዲያ ነፋስ ቢሉን ፋስ አለ ለኔ ካይኔ በላይ ቢሉን ጆሮ አለ በአጅ የያዙት ወርቅ አያደምቅ ቢሉን ቃል ኪዳን ቀለበት አለ ከሞተ አንበሳ የቆመ ውሻ ይሻል ቢሉን ይመከር አስከሬኑን ሲያይ ይሻሻል አፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ቢሉን አለን እኛ ላመነው አለን እና ሰጥ ለጥ የት ናችሁ ቢሉን የትም ጥግ የሌለው ፍጥረት ውስጥ እየኖርን የማንንም ለማንም አንሰስትም ከበጀው ያውጀው ካልወጀው ፈጀው እየሆነብን ነጋብን ጠባብን ምን አለብን አላጠባን አላለብን ለመብረር ምን ክንፍ ይሻል ዕድሜ ላሳብ ፈረሰኛ የነቃ ባያመረቃ የናፈቀም አርፎ አይተኛ ምን አለህ ቢሉኝ ምንም ስመጣም ምንጨን አላውቀው ስሄድም አልተምንም አጋፔ ኑሮ አጋፔ ዕድሜ አጋፔ ፍታት አጋፔ ሳታት እንኳን ፊትም ሞኝም አልሳታት አጋፔ ሁሉም ባለለት ያለምንም ምንም በሌለበት ሁሉንም አማካይ ቢሸ ዋሹ አካፋይ ቢሉ ያውለዎት መስታዎት ፊት ይቁምና ምስልዎን የሚያሳይ መታዘቢያ አለልዎት ነጋሪት አያስፈልግም መቸም አንደልቤ አድራለሁ ብሎ ምንገድ ያሰማራ ቀልብ ያንጀት ለሆድ አይነፍግም ከናፈቁት መቸም አይርቁት ከጠሉት መቸም እየጠለሉት እንዲሁም እንዲያም እያለ ሁሉም ራሱን መሰለ በስፋቱ ልክ ስፋቱን በቸርነቱ ውስጥ ክፋቱን በልማቱ ውስጥ ጥፋቱን ሁሉንም ቀን እየገለጠው ሁሉንም ሌት እየለየው አዋዬው ሄድንበት ሽቅብ በአንቅብ አለት በወንፊት ስናንቀረቅብ ናኘነው ቁልቁል ልንጠነቁል ሰገርን አግድሙን ፍቅር ዘውዘው መውደድ ሽሙንሙን እና ምን ይሁን በታየን ፈሰስን ባልታየን ረጋን ሁለት ሆንና ጥንድ እያወጋን ምንም ብንፈራ ፍራትን ሰጋን ዘክጥምቁ ዮሐገስ ፕር ውድነሽ በጣሙ እቴ እንዴት ከርመሻል ውዴ እንዴት ይዞሻል የሙታን ሰገነት አፈሩ ድንጋዩ የመቃብር ዓለም የቀብር ቤት እምነት እንዴት ነው ቅዳሴው ውዳሴ ማህሌቱ እንዴት ነው ገበያው መስፈርቱ ስሌቱ ከዚህ ከኖርሽበት ሁሉን ካየሽበት ከሰው ካራዊቱ ከቀን ሰራዊቱ አለው ይሆን ነገር በአለሙ ስጋ በሰጠን አእምሮ የምንለይበት አንቺ ካለሽበት አለወይ በዛብህ ያ መከራ ትርፉ ቀይ እዳይት ሸማ ባለ ጥበብ ዘርፉ ምን ይላል አንዳንዴ ያለፈ ትዝታ ድንገት ሽው እያለው እያንጠራወዘው እየወዘወዘው የልጅነት ስሜት ግለቱ ንዝረቱ ግርሻ ግርሻ ሲለው ቀዞ ሲያስተክዘው አንዳንዴም አንደሰው አንደማንኛው ሰው ግራ እየተጋባ እያደናበረው እያዥበረበረው ቅጡን እያሳጣው ሌላውን አክብሮ መድፈር ሳይሆንለት ብይን ሊያደላድል ራሱን ሊቀጥፍ ምን ይላል እንዳንዴ ከራሱ ተፋልሞ ከራሱ ተጋጥሞ ልፊያ ከንፈር ሽሚያ አፍ ገጥሞ ጨዋታ ደሞ ልቧን ሊቀምስ ጠዋት ማታ ሲታመስ እንደ ጭዳ ዶሮ ቆለምመው ጥለውት ውጪ ነፍስ ግቢ ነፍስ እያንሰፈሰፈው ልብ ወዳጁን አይስት ሰብለ ሰብለ እያለ ስሟን እየጠራ በስሟ እየማለ ስንቱን የቅኔ ቤት ስንቱን ቤት ዘረፈው ስንቱን ነይ ነይ ፆም በሐሌ ገደፈው ምን ይል ይሆን አሁን ያኔ ተው ስትይው ከፈቃድሽ ወጥቶ ያ የፈራው ፍቅር ሰብለን ተመስሎ ፊት አልፎ ጠብቆ በድንገት ሲልፈው ተፀፅቶ ይሆን። የልጅሽ እጮኛ የቃል ኪዳን ሚስቱ የሳቅ የምሬቱ የጋሻ መሬቱ የድሜ አራብ ስስቱ ጋነ ገብ እርስቱ የሷ ቀጥ ማለት የልቧ ቅንነት የምነቷ ፅኑነት እኩያው ጠፉና በፊት አውራሪ ቤት በነ ጦር ባፈና ባሸከር በገረዱ በቅጥር ታፍና እንደ ሽምብራ እሸት ሁሌ ተጠርጥራ የሆዷን በሆዷ ያንጀት ባንጀት ቋጥራ ስትዖም ስትፀልይ ባምላክ ፊት ተሰምታ ላንቺ ልጅ ተሰጠች በሱ ተገምታ ለካ ትልቅ ኖሯል ለካ ክንዱ ከሯል ያቺን ትመስል ልጅ ለሱ ከተሰጠች እሱም አላነሳት እሷም አልበለጠች ብቻ በልጅሽ ጦስ ስንቱ ገደል ገባ ወረደ እንጦረጦስ አሱን ተከትለን እሹን ብለን ስንሄድ ምን የቀረን አለ ያላየነው ነገር ያልገባነው መንገድ የነ አበጀ በለው የልቤን ልብ በል የሞት ሞት ጣረ ሞት በኔዋ ሊቀበል እራሱን መቻያ አንገቱ አይል ዘምበል እንባው አይል ከምበል ሁልጊዜ ተለፍቶ ተረግጦ እንዳቅማዳ ና ውኃ ና ቅዳ የባላገር አንጀት ከምራን ይጠናል ብሎ ካስጨከነው ያው ባለቤት አይደል መርቆ የካነው አንድ አበጀ በለው አበጀ እንጂ አበጀ ሁልጊዜ ባርነት ወትሮስ ለማን በጀ አያቴ ስይቴ እምዬ ልበልሽ ወይንስ እመ እምነቴ ውዴ ውዴ ብዬ በፍቅር አባብዬ ላጫውትሽ የሆዴን አንጀቴን ገረዴን አንጀቴ ዘመዴን ይኸውልሽ ውዴ ሁሉም እንደሰጠው እንደ አቅሙ ቢፈስም እኔም እንደጐጉኔ እንደመረዳቴ ብሰጠው እንጂ ስም ማንንም አልከስም ማንንም አልወቅስም ቢሞትብኝ ብገል እኔም አልቀበል ደም ጉማም አልክስም «በከንፈሩ ከሚወሰልት ሰነፍ ይልቅ ያለነውር የሚሄድ ድሃ ይሻላል» ብሎኝ ጥበበኛው ሰለሞን ንጉሥ ዛሬ በቃላት ጨዋታ በቧልትና በቀልድ ጉግስ በገና በጡር እድሜ አልፈጅም ምነው ቢሉኝ ከራሴና ከምኞቴ አስቀድሜ ለማንም ምንም አልበጅም ምኑን ከምን አርጐ ምን ከምን ሊወጣው ዥጉርጉር ሆነና የኔና የአዲስ የነፍሳችን አገር እንደው ጥፊን ጥፊን ባንዱ ላይ አሳበን ባንዱ ላይ ለጥፈን ያወጣል ባልንበት ዝም ብለን ታጥፈን ቆመናል አሁንም ለድል ተሰልፈን በፍቅር ተጠልፈን በዛው በወደድነው በዛው ባጌጥንበት በዛው ልንከፈን ውድነሽ በጣሙ ማህፀነ አውድማ ነፍስን ቀደም አርጐ ዘርቶ እያበቀለ እያቀላቀለ ደግሞ እየደቀለ አንዱ አንዱን አይመስል አንዱ አንዱን አያህል እንዳው እህል እህል እህል እህል ብቻ እህ እልል እንድንል አዋጅሮ ለመላው አንዱን ውጥር አርጐ አንዱን እያላላው አንዱን ጥምም አርጉ አንዱን እያሰላው ስንቱን አሳየና ፍቅር እስከ መቃብር በደም ቀለም እርስት በአዕም መቃብር ታዳ ሀድስ ሆኖ ሀድስ አለማየሁ ከበቃ ሊያድስን እህ ብለን ሰምተን ላደርነው ተስማምተን ምን ያጐድልበታል ቆሞ ቢያወድሰን ለሰርጉ ቀን ባንደርስ ምላሽ አስጠርቶ በጫጉላ ቢያድሰን ብቻ የሱ ነገር የሱ እየተሰማኝ ያኔ ጥንት ዱሮ እሱ ላለፈበት ዋቢ አድርጉኝ እማኝ እኔም ሆንኩ ሰው ጥም ግጥም ህቅ እንቅ ማይ ህይወት ጠማኝ ቼ በለው በሜል ልብ ቼ ሰንጋ መዘዞ አየሁት ለየሁት የድሜን እንቆቅልሽ የሰው ምን አውቅልሽ ባባይ ጣና ታዞ አዎ ያን የስለት ልጅ የሀዲስ አበልጅ አቀፍ እንጂ አትንቀፍ ይለኛል በዛብህ አንድ ልብ እንድትሆን አንድ እንዲሆን ቀልብህ እያየህ እንድትሄድ ጆሮህ እንዲሰማ ምላስህ ቀምሶ እንኳን የቅርብ ወዳጅ ጠላት እንዳይሰማ እንደሰው ተፈጥረህ እንደ መላእክ ነጥረህ በህገ ልቦና በዕዋ ልቦና በንፅህና ታጥረህ ተበድለህ ክሰህ ብፅእና አውርሰህ በፅደቅ ታስሰህ እንደጌታ እየሱስ መቃብር ደርምሰህ ደሞ ተመልሰህ አልሞትም አልሞትኩም እነሆ ትንሳኤ እለተ ፋሲካ ቤትህን ጐዝጐዘህ ጨፌህን ጐዝጉዘህ በጠጁ በጮማ ጋርደህ ስታጋፍር ኩራቱ እንኳን ቢቀር በሰው ፊት አታፍርም ይለኛል በዛብህ አንተም ኑሮ ኑሮ ያፈር ግብር አስራት አንተም ሞት አለብህ ይለኛል በዛብህ የሌላውን ተወው በቃ አንተና ልብህ ይለኛል በዛብህ ነውር ተጠይፈህ ላብህን አንጠፍጥፈህ ኩርምት በል ታጥፈህ ለደግማ ትንሳኤ በክብር ተጥፈህ አንተን የቆጠረ ምድርን የፈጠረ ምንም ይሁን ምንም ሲከፍልህ ምንዳህን አይቀር መቀነሱ የጓዳ ጐድጓዳ ያፈር ስፍር እዳህን ውስጥህ እንዳይከስህ ብቻህንም ቢሆን ፊት ለፊት አቅርቦ ህሊና አያርክስህ እንደው ሌላው ቢቀር ሰው ሰውንኳን ሸተት ለራስህ ለልብህ ተወው ምናምኑን በአንድ መታመኑን ወዶ መመንመኑን ጥበብ መሸመኑን እንደው ላንድ እራስህ እንደው ላንድ ነፍስህ አንተው እንደራሴ አንተው አባራስህ ይለኛል በዛብህ ዛሬ ራሱን መክሮ ኑሮ ተመክሮ ዛሬ እናቱን ሰምቶ ባይኖቹ አይኑን አይቶ እራሱን ለይቶ ዛሬ ልብ ገዝቶ ለታይታ ሸንጐ በምኑ በምኑ አብጠህ ተወጥረህ ከርመህ ከመቀርሸት እንደ ዳማ ከሴ ማንም እጅ ገብተህ ለምች ከመታሸት በሞቴ ነውር እፈር አጉል አትዳፈር ይለኛል በዛብህ ያለፈውን ትቶት አረፍ ብሎ አይቶት ጠንቅቆ ለይቶት እሱ ከመከረን ቁርጥ ነው አንግዲህ ዋስ ጠራሁ ብአሬን ጉራዴው ሰው በላ በሳንጃው ይሞክረኝ ምን አፎካከረኝ ምን አከራከረኝ ሰማችሁ እናንተስ ያገር ወንፈልተኞች የብአሬ ቀለም ብራና ጉዳተኞች ላፍ ብቻ እንጂ ያውቃል ያንጀት የት ይርቃል ሀቅስ ምኑ ያንቃል ሀሴት የት ያወድቃል ካልቋጠረ በቀር ልብ ምኑን ሊሰጥ ምላስ ይመርቃል ሀዘንተኛስ ቢሆን ምን እጅ አለውና ደረቱን ይደቃል ብቻ ብቻ ሁሉን እሱ ያውቃል በህልም አለም ቅዥት ጠድቆ ለመዋዣት እንደው ባሳብ ብቻ በምኞት ከማርጀት ደሞ እዛው ሶስት ክንድ የካበውን ሲንድ ገላ ሲሆን አፈር እንዴት ማፈር ይቅር በስመአብ ስለፍቅር ሲያምነኝ አመንምኘው ሲወድ አናድጄው እኔን ምን ሊውጠኝ አሱስ ሞቱ በጀው ፀፀቱ ነው ደማው ቼ ፈረሴ ዳማው ቼ ፈረሴ ዳማው ቼ ቼ ሲኮለኮል ዘራፍ ሲተናኮል እሾህ ላጣሪና የስራ ለሰሪው ግዳጁ ሲተረክ ቀሚስና ሱሪው ኋላ ከማቀርቀር ነውር እፈር በኔ ሞት ሌላውንኳ ቢቀር ይለኛል በዛብህ ልክ ማታ ማታ እኔ ሐሳቤን ጥዬ ቱማታ ስማታ እንደሰዶም። ፅ ከወሎ ልጅ ውሎ ከወሎ ልጅ ውሎ አንድም ተወልውሉ አንድም አስተውሎ ልጅትማ ልጅ ናት የወንድ ልጅ ቅናት ስትስቅ ስቅስቅ ስታኮርፍ እርፍ ስትቀኝ ዝርፍ እርግብግብ ዓይነ ርግብ የንስሐ ምግብ የትንሳዔ ግብ ዙፋን ነው ማህፀኗ አብቦ ያፈራ በዘሩ የፀዳ ልዕልት የጥበብ ስልት የለይል የምዓልት ሲወዲት አንድዳ ሲጠሏት ታዝባ ጥዑም ናት ዝም ብላ የሕይወት ዘምባባ የበረሃ ተምር የደጋ ተአምር እምቡር እምቡር ስትል እንዳው እምር እምር ድንገት ሳይታሰብ ሰብሰብ እንደክምር የተንሳይ ምሳውን ላጉርሰው ወንድሜን እንዲባርክልኝ ብዕርና ድምድሜን በስብሕት ስገዱ ምንም ነኝ ግን አማራ ለዚያውም ደሜ አረንጓዴ ምንም ነኝ ግን አማራ ሰዋሰው የሰው እኩል በወለባ የማልኩል በስሜት የማልኮለኩል ምንም ነኝ ግን አማራ የሰው አቻ የማልንጠረበብ እንደ ቅምብቻ ምንም ነኝ ግን አማራ የፈጠረኝን አምኙፔ በጐቼን ከተኩላ ጋር የማሰማራ አማራ ነኝ የጠራሁ ኩራት እንጂ ሞት ያልፈራሁ አማራ ነኝ መቃ አንገት ራሴ ከብዶኝ የማልንገታገት የሰው ጣባ ስር የማልለገት ዙሪያ ገባውን ቃኝቼ ትሻልን ከትብስ አገናኝቼ አይበጆን ከነመናጆው ባህር ዙልማ ሸኝቼ የቀኑን እያንቀራጨሁ ደሞ ሌሊቱን እየፈጨሁ ለጐጆዬ የታጨሁ ባሰኝ ብዬ ያልጫጨሁ በወለምታ ያልተቀጨሁ ልጄ ለሰማዕትነት ተመርጦ ባንዳ ባረር ቢቀነጥሰው ሞተ ብዬ ደረት ጥዬ ፊት ያልነጨሁ ባለፈው ያልተቆጨሁ አማራ ነኝ ዐይኔን ብከድን እንጂ እንቅልፍ አላውቅም ማማ ላይ ነው አዳሬ ገና አባርራለሁ ዋኔ እኔ አለቅም አይኔ ዳሽን ልቤ ግሸን ደሜ አረንጓዴ ጓንዴዬ ጓዴ ፅ ቃሌ ደም ምግባሬ ደም እንኳን ለቃጣኝ ላሰበኝ የማልቀደም ለትንሳዔ የምታደም የትም የማልጋደም የትም የማልስደመደም ማንም እንዳስመለከተው ያሻውን ስም ቢያወጣልኝ ፅድሜ ላባይ ጣና ልጅ ያንቀን የማስቆርሰው ድፎ ዳቦ አያጣልኝ ሰምና ወርቅ ቅኑ ጠኔ ያጥን መጥኔ ይኸው ነው ሥርወ ውልደቴ አማርኛ ነው ውጥኔ አማራ ነው ምጥዬ እንኳን ሰው ወፍ አልምጄ እንኳን ሌላ ጥሳ አጥምጄ አንድ እግዚአብሔር አንድ አገዛዝ አንድ ሥርዓት አንድ ባህሪ በነዚህ ባራቱ ቅስት ተገድግጄ በሞትኩ የምል ምንጊዜም በፍቅር ተገድጄ ውሌን ሳልስት ጉልበቴን ሳልሰስት የልቤን በልቤ ቅስት ሳልሰድር ተኝቼ የማላድር ቼ በወሎ ፈረስ ካይኔ ልቤ ድረስ እያልኩ አዘቦት አልቦዘንኩ ባል አላበልኩ የቀላወጠው ወጥሮት ክንዱን በኔ ሊፈትን ገና ሲያስተነትን ከነገር ቀደም ሳይመክር በፊት ባባቴ ጋሻ በናቴ ወንፊት ወደፊት እንጂ ምን አለ ሌላ እንኳን መብላት ማብላት ቀርቶበት ለታጠረ በዕምነቱ ኬላ ነፍሴ አውጭኝንማ ማን አስቦት ዘር ከልጓም ስቦት እንደ ቅዱስ ላሊበላ ንጉስ ሹመት አይጠናኝ አይጠፋኝ ጉግሥ ግብር ጥዬንኳ ባልደግሥ እንኳን ለጠላቴ ለወዳጄስ ቢሆን ደም እንጂ ሌላ አለግስ። እና አማራ የፈጠረውን አምኖ በጉን ተኩላ ጋ ካሰማራ እስቲ ደሞ በልብ እንደመሙላታችን ለደራ ሳይሆን ካይንህ ይፍሰስ ይልቅ እንደው ላይን ለመድመቅ ፈፋው እምቅ በጠመቅ አምባውን እንደሹርባ በክትር ሰርቶ ለሽማግሌ ጥሳ ለእምቦሳ መገሌ ለልጅ ሰተቶ መውጫው ጠፍቶን እንዳንንገዳገድ ደሞ ጨዋታ አንድ ለመንገድ እሰጠው ባጣስ ለምን ጦም ልደር እሳትና ጢስ ጠዋቶ ከመንደር ንሳማ ጉበዝ ንሳ ተነስነስ ከስፍርህ ጐለህ ከሰው አትነስ ንሳማ ጎበዝ ንሳ አታደግድግ እንኳን እቁቡ እድሩ ፈርሶ የወላድ ማህፀን በዋይታ ታርሶ አማንስ ቢሆን ለተቀመጠ እያላመጠ እየገላመጠ እየተርመጠመጠ እየተዳመጠ ዕድሜውን ይፈጃል እንጂ በከንቱ ማን ይለዋል አንቱ ንሳማ ጉበዝ ንሳ ተነስነስ ከስፍርህ ጐድለህ ከሰው አትነስ በሞቴ ስኔም ክገዲፀቀዋብሰኝ ፀስሀስኝ ከፊታችሁ ስቆም ሽገዳሳዜር ህጻር ስባሲ ኀገሠ ጊዮርጊስ ፅ ወገብን ጠበቅ ባንጀት ድርብ ድግ አዲስ ዓመት እንሆ ቅዱስ ዮሐንስ ፈሰሰ እንሆ ካህንም አፈረሰ እነሆ ከንቱም ቀሰሰ እነሆ ቆንጆም ደበበ እነሆ ዋይታም ታበሰ እንሆ ሰጋር ተለጐመ እንሆ ርቱዕ ተልቱመጐጉመ እንሆ ዱዳ አንደበቱን ፈታ እንሆ ለዋልጌ ድፍድፍ ለጨዋ ልጅ ፅራይ ገፈታ አዲስ ዓመት አልዘለው ቆንጥር ካለ አልሻገረው ፈፋ አዲስ ዓመት እንኳን ጥንድ አይኔ ልቤ ድባቤ ይጥፋ በተስበዬኩከት ግሼ ዓባይ ግዮን የሠራዊት ጌታ አሱ አለ ምስክር የክርስቲያን አምላክ እነሆ ማተብ ክር ምንም አላጠፋሁ ልሳሳት አልሞክር እንኳን ጥርኝ አፈር ነውርም ይዣ አልነጐድኩ እኔ ራሴ ብቻ እኔው ራሴ ነኝ ወድጄ የታጐጉድኩ እነሱም አልጠሩኝ እነሱ አልቀጠሩኝ ብቻ በውዴታ በሙሃባ አጠሩኝ ያንጀት አናገሩኝ አለመዱ ገሩኝ አልፌም እንድሄድ ድምበር አሻገሩኝ ሄድኩበት አለቀ ልብ ተጠለቀ ነፍስያ ወለቀ እንደየናፍቆቱ እንደመቃተቱ ይሰፈርለታል ማንስ ቢሆን ማንም ያው ያመነው እንጂ ማን ይደርስለታል አታመካኙብኝ በላይ እንደገዳይ ጥላዬ አትናኙብኝ ዋኝታችሁ ላትዘልቁኝ አታላዝኑብኝ አፈር አልነካሁም ምንም አልወሰድኩም ሰጥቼ አልወደድኩም ደሞም ደጅ ልጠና አላጉበደድኩም እኔም አላበድኩም እኔስ ምኔ ድኩም ፈስሻለሁ እንጂ ቀልጫለሁ እንጂ እንደበጋ ቅቤ አንድ እንዳልተነፍስ ታፍ ታቅርቤ ወዴት ነህ የማነህ የሚል በሌለበት ለመቼ ሊውል ነው ሃሞትና ጉልበት አዎና ሄድኩበት በደታ ሻርደም ቸር ም ስግሺ ስባይ ገዮነ ክኒ መዩ ምገስ ባፀ የምሸሽ ነኝ ወ በገና ጽርቋር እዬ መዩ እኔ መዩ የነፍሴ እንደራሴ ወርቅ እዩቤልዩ እኔ መዩ። ጌታ ሆይ ነፍሴን ባርካት የጤናዬን ነገር አደራ የዘፍጥረቱንም ጭምር ብቻዬን ችዬ አልቆምም ያለ ጽንፈ ዓለሙ ድምር ብቻዬን ችዬ አልችልም አልፀናም ባንድ ራሴ ድሃ አደግ ምን ቢተባ አይደምቅም እንደደራሴ የሰጠኸኝን እንዳስተውል የዓይነ ህሊናዬን ጉድፍ አንስተህ የነፍሴን መታዘቢያ ወልውል በውል ኩኬን አውጣልኝ ከእዝ ሰምቼ ልብ አለማለቴ ነው የለት ተለት ማዘኔ የጐደለኝን ሳላውቀው የጠፋኝን ሳልረዳ ባሳብ ተኩስ እውላለሁ ሁሌም ስታኮስ በተራዳ ደፈጣማ ለምኔ በደረት ማንጣጠር የተሰለፍኩበት ዕምነት ምን ልክ አለው ልበል ለመጠርጠር መቸም ምንጊዜም የማይገባኝ ምስጢር የሚሉት ነገር ነው በህልም ያነጋገርነው በሐልዬ የተሻገርነው ዘለለ ዕለትን አትንሳኝ በመከራ ሰዓት አትርሳኝ እንኳን ወድቄ ደቅቄ ሳያደናቅፈኝ አንሳኝ አፋፋኝ በእቅፍህ ሙቀት ብርድ ብርድ ሲለኝ ነው የኔ ጭንቀት አስጥለኝ ከሞት ግብ ግብ እሱ አይደለም የኔ ግብ የሌ ጨርሶ መጨረሻ ያንተ ሰበር ሰሚ ችሎት ነው ስቅላት ቢፈረድብኝ እንኳ አንተ ስለባረከው ላዳም ዘር ሁሉ ድሎት ነው ምንም ይፈፀም ምንም ካንተ መስቀል በስተቀር ሌላው አይታመንም ቃልህን ተከተልኩት ድምፅህ ደሞ ናፈቀኝ የልቦናዬን መስኮት ክፈትልኝ ምንም ባለጌ ብሆን ማረኝና ከጨዋ ልጅ ጋር ልቀኝ ካይኔ አትራቀኝ ያልበላሁት እያነቀኝ ያላጠፋሁት አንዳንዴ ከሳሽ መንፈስ እየላከ ያለነቃሽ እያሳቀቀኝ አደቀቀኝ ጌታ ሆይ ነፍሴን ባርከኝ ጌታ ሆይ ልቤን ማርከኝ ለዘለዓለም ሎሌነት ልታጭ እንደከብት ለምለም ባየሁበት ወርጄ እንደከብት ሳር ከምነጭ ምሬሃለሁ በለኝ በድንግል የሕይወት ውሃ በውስጤ እንዲመነጭ ባርክልኝ የሰጠኸኝን አጣፍጥልኝ እንደመላህ ከአሐዱ እስተአሁን አንተ ብቻ ነህ ያልላላህ ቃለሕይወት አሰማኝ በመላዕክት ዝማሬ አጅበህ ምኩራብህን አሳየኝ በህያዋን ህብር ተከበህ ወትሮም ቢሆን ልጅ ያላባቱ ከቁምጣውና ከጉልበቱ ከከሜቱና ከደምግባቱ መቸም ቢሆን ልዝለል ብሎ አንድ ቀን ቀብጦ ቢቃጣው ያንተ ሚዛን እያለ መልኩን ቢስት ልኩን እንደሁ አያሳጣው የማይሰፈር ስለካ ከማይደፈር ስፎካከር በልግ የለኝ መከር ድፍድፍ አላውቅ የጉሽ ጥንስስ ያልሾምኩትን ሳስስ እየመሸ እየነጋብኝ ዓይኔ እያየ ዘጋብኝ ጌታ ሆይ ክፍትም ብሆን የባለጌ ልቃቂ ኮረት እንኳ ባልሆን የአሸዋ ዝርያ ድቃቂ ቤት ለአንግዳ በለኝ በምሥራቅ በር አንተ በሌለህበት ቦታ ሰማይ ተቀዶ ብሰፋ እንኳን ልሾም የማልከበር የሰጠኸኝ ሁሉ ምሉዕ ነው ግን እኔን የሚያብሰለስለኝ እጄ የማይደርስበት ጀርባዬ ባልበላሁበት እያሳከከኝ አወከኝ መላ በለኝ አንድዬ አንድ በለኝ ፈጣሪ ሌት አቁሞ የሚያሳድረኝን እንደኮከብ ቆጣሪ ባርክልኝ ነፍሴን እሷ ናት የማር መሬቴ የሳግ የደስታዬ ምንጭ የብሶቴና የምሬቴ ጠብቀኝ ከማላውቀው አውጣኝ ከፍዳ ናዳ መልአከ ሞት ነፍሴን እንዳይነጥቀኝ ዘንግቼ ሳልሰናዳ ለክርስትና ወግ አብቃኝ ለሰማዕትነት ባልታደል ይቅር ማለት እንደሁ አይገድህ በብርሃን ሸኘኝ ወደጽዮን አሳዬኝ የምዬን ፀዳል ከሷ መንታ መንታ ጡች የዘለዓለም ወይን ይቀዳል ምላሴን ቆልፎታል ጥም ለቆብኛል የሳት ራብ ቀላቅለኝ ከብሉይ ምንጩ አቅርበኝ ወዳንተ ምኩራብ ንዴት ስደት ሰለቸኝ የኑሮ አዚሪት አዋከበኝ ጠልቶ እሜገስፀኝ ገደደኝ እንኳን ወዶ እሜክበኝ ጌታ ሆይ የነፍሴን ነገር ስንቱን ብዬ ልናገር ብቻ ከዚህ በኋላ ገላግለኝ ከሥጋ ስጋት ሰውረኝ ከሸክላ መላ በስሙ ዘር ከበሙሱ ጠስቁበ ሲየሱስ ድሴር መስከርም ኩኩሉ አለ «ዲበኩሉ» «በየጁ ወድመን በግሼን አምባሰል እንዴነህ ሰው መሆን እንዴነህ ሰው መምሰል » የድሃ ገመና ደጅ ይሰጣል ሲሉ ሰማሁ ፅውነት ነው ውሸት ወይን እሸት ሰው ሲወዱት ያብዳል እንጂ እንዴት ቅጥ ያጣል እንዴት ያንቀጠቅጣል እንዴት ባደባባይ ያሳጣል ስም ያወጣል ሰማን እኛም አብረን ኖርንና ከገቢር ተሰወርን እንጂ በሃልዬ አብረን ተስማማን ውሃ እስኪጠማን ሰማን የዘመን ትውፊት ተገለጠ ዓሳው ሳቢሳው እያለ ሳማው አእያሟለጠ የበረረው እያለ የሚንፏቀቀው አሰለጠ አይረባም ያሉት በለጠ ዉጽኛ። » ግን ደግሞ ምነው በኔ።