Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለምሳሌ ጄኔራል ገብረክርስቶስ ቡሊ ከጄኔራል መርዕድ ጋር ቢሮ ውስጥ በቦክስ ተደባድበው ገብረክርስቶስ ጠፍቶ በፄደ ጊዜ በጂ ቡቲ በኩል የሸኝው ደምሴ ነው ሲባል ሰምቼ ነበር። ለአገሩ ተቆርቋሪ ነው ብልህ ግን አይደለም ስለዚህ ከውጪ ጉዳይ አንስተን ማስታወቂያ ሚኒስትር ስናደርገውም እንደዚሁ ጠብና ጭቅጭቅ ሆነ በእርግጥ ጥፋቱ ሁሉ የሱ አይደለም መንግሥቱ ገመቹ ወጥቷል ግቢ ውስጥ ያለው የኔ ቤተሰብ ብቻ ነበር አንዳንዶቹ የመንግሥት ባለሥልጣናት ቤተሰባቸውን ወደ ውጪ አገር ከሰደዱ ቆይተዋል ይሄንን ስሰማ አንድ ቀን ስብሰባ ላይ ናቸው» ተባለ ስልኩን ከተቀበለው ሰው አንዳንድ ነገር ለማጣራት ሞከርኩ ብዙ ሊነግረኝ አልቻለም በበኩሌ «እነሱ ከተሳካላቸውና ከሆነላቸው ኢትዮጵያን ከዚህ ችግር ማው ጣት ከቻሉ ደስታውንም አልችለው ለማንኛውም በድጋሚ እደው ላለሁ» ብዬ ዘጋሁ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ነገሮች ስለተለዋወጡ የሳቸውም ሁኔታ መለወጥ ጀመረ አሁን እኔ የኢትዮጵያ መሪ አይደለሁም ለኔ ይሄ ፕሮብሌም አልነበረም ጥያቄው አገርን የማዳን ጉዳይ እንጂ ማን ሥልጣን ላይ የነበሩትን ሰዎች የጦር አዛዥችም ጭምር መውጪያ መግቢያውን ዘግተውባ ቸው አንዳቸው እንኳን እንዳያመልጡ ያደረጉበት ሁኔታ ነው ምን ለማግኘት ተብሎ ነው። ማን እንዳደማን እናው ቃለን ከጠላቶቻችን ጋር ቁጭ ብለን በመተማመንና በመቻቻል ለማድረግ የሞከርነው ነገር ሁሉ ቢደከም ቢደከም ምንም ተቀባይነት ሳያገኝ እንደቀረ እናውቃለን ተደራድረን በሠላም ልዩነታችንን ለመፍታት ያደረግነው ጥረት እንዳልተሳካ እናውቃለን ከዚያ በኋላ ይፄ አገር ወዳድ እንጂ አብዮተኛ አይደለም ብለው ዘመቻ ጀመሩብኝ ከዚያ ነገሩ ሁሉ እንዳልሆነ ሆኖ ወደ ሶማሊያ ወደ ማድላቱ አቅጣጫ አምርተው ነበር በዚያ ጊዜ በጠላት ዙሪያውን ተከበን የነበረበት ወቅት ነው። ምን ስታደርጉልን ነው።
ክፍል ዝግተን ስለፃገራችን ሁኔታ አንድ ሌሊት ሙሉ ስንጫወት አደርን «አለቆቻችን ከሥርዓቱ ጋርእብረው የበከቱ ስለሆኑ ከነሱ ምንም የምንጠብቀው ነገር የለም» ተባባልን ይሁን እንጂ እኔ ሙሉ በሙሉ ልቤን አልሰጠኋቸውም ምክንያቱም ያኔ ሁሉም የሚፈራራበት ጊዜ በመሆኑ ነው በጨዋታ መሐል ተስፋዬ እንግዲህ ተስፋ የተጣለው በናንተ ነው በተለይም ባንተ ነው አለኝ ምንድነው በኔ ላይ ተስፋ የሚጣ ለው ስለው ሳቀና እኛ እኮ ወንድሞችህ ነን አለኝ ለማንኛውም የሆዴን አውጥቼ ሳልነግራቸው እንዲሁ ብቻ መኩንኖችም ሇንን ባለ ማዕረግተኞች ለሦስተኛው ዙር ሕንቅስቃሴ ውጤታማነት እንድንሠራ ተነጋግረን በዚሁ ተለያየን በበኩሌ እነዚህ ሰዎች ከማን ጋር እንደቆሙ ለማወቅ ሞክከርኩ የማምናቸው ሰዎች አይዞህ የኛው ናቸው ተስፋዬ ለለውጥ የተዘጋጀና የሚረዳ ሰው ነው አሉኝ ከዚያ ጥቂት ቆይቼ ማንነቴ እንዳይታወቅ በተቻለ መጠን ራሴን ለውጩ ተነስቼ ሆለታ ፄድኩኝ ተገባበዝን አሁንም ስንነጋገር አደርን ሥዩምንም እንዲሁ በድብቅ አነጋግሬዋለሁ እኛ አዲስ አበባ ከመጣን በኋላ በእንዳልካቸው ጊዜ ተቋቁሞ የነበ ረውን በሔራዊ የጸጥታ ኮሚሽን ስናፈርስ የደህንነት ኮሚቴ ኣ። » እንዴ። ከአውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ እየተነሱ ማጥቃት የሚችሉ ናቸው ዕታ ታዲያ ፅና መረዘ ፇኣቅሚ ፅያሰን ሕንዳ መንግሥቱ የለንም ወደፊት ባሕር ኃይል ውስጥ አየር ኃይል የተቋቋመ እንደሆነ በቅንጅት ያንን ለመሥራት ትንሽ ውጥን ነገር ነበር ዞሮ ዞሮ ምንም አልተሠራም እንዲሁ ተወጥኖ ነው የቀ ረው እሳቸው ምክትል ሆነው እየሰሩ እያሉ አብዮቱ ፈነዳ የባሕር ኃይል ወታደሮች አዛዥቹን ለማሠር ሲንቀሳቅቕሱ ሪር አድሚራል እስክንድር አንዲቅጐ ፈጣን ጀልባ አስነስተው እሳቸውንም ይዘዋቸው ጂቡቲ ገቡ ከዚያ እስክንድር የንጉሠ የልጅ ልጅ ስለሆኑ ቤተመንግሥት ገቡ ታዬ ጥላሁንም ወደቤታቸው ገቡ ከዚያ በኋላ ጠርተን አምጥተን የአየር ኃይል አዛዥ አደረግናቸው ታዬ ጥላሁን ለሥራቸው ካላቸው ብቃት ሌላ ሃይማኖተኛ ሰው ናቸው እኔ ደግሞ ሠላሳም ከሚቀባጥር ወሸከሬ ኮሚኒስት ነኝ ባይ በሃይማኖታዊ እምነቱ ድርቅ ያለ እውነተኛ ሰው በጣም አከብራለሁ የሚያምንበትን ነገር ሳይዋሽ ፊት ለፊት አውጥቶ የሚናገር ሰው ለሌላውም ነገር እምነት ሊጣልበት ይችላል እሳቸውና ዶክተር ታዬ አንደዚህ ናቸው ጄኔራል ታዬን ወደ አገር አስተዳደር መደብናቸውና የጡሬታ ጊዜያቸው ሲደርስ ወደስዊድን ላክናቸው በልጅነታቸው ወላጆቻቸው ሞተውባቸው ያሳደጋቸው ስዊድናዊ ነበር ቋንቋውን ይናገራሉ ጄኔራል እምቢበል በጣም ከማደንቃቸውና ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነው ከኔ ጋር በሠራንባቸው ረጂም ዓመታት ከልብ የሥራ ተባባሪነትና ቅንነት አሳይቶኛል እምቢበል ጨዋ ነው በጣም ከማ መስግናቸው ሰዎች አንዱ እሱ ነው የዓይን ተገዢ ያልሆነ ራሱን ለማስወደድ ወይም እዩኝ የማለት ሳይሆን ከተፈጥሮው ይመስለኛል ለሥራ የተፈጠረ ሰው ነው ሣላፊነት የሚሰማው ሰው ነው አስተዳ ደር የተካነበት ሥራ ነው በዚህም ምክንያት ብዙ ከበድ ከበድ ያሉ ሥራዎችን አብረን ተጋግዘን ሠርተናል ኢሠፓኮን ለማቋቋም በተ ለይ የጽህፈት ቤቱን አስተዳዳር ለማዋቀር እንዲሁም ኢህዲሪን ባቋ ቋምን ወቅት ለተቋሙ መመሪያ የሚሆኑትን አስተዳዳርን በሚመለ ከት ያሉትን ጉዳዮች በሙሉ የሠራው እሱ ነው ምድር ጦር ውስጥ ያለውን የአስተዳደር ጣጣ ተሸክሞ የኖረ ሰው ነው ገንዘብ ይባክናል ሠራዊቱ ያለቅሳል ብዙ ብሶት ብዙ ችግር አሰ ቀለቡ የደሞዙ የጥይቱ የምኑ ቀጠራ ስንብት ሞት ምኑ እዚያ ያለው ታሪክ ብዙ ነው በውነቱ መኩንኖቹ ሁሉ ከአቅማቸው በላይ ሆኖ ሲቸገሩ እዚያ ደግሞ ሂድና ሥራ» ስንለው በደስታ ፄዶ ሲሠራ ቆይቷል አሁን እኔ ከፄድኩ በኋላ መንግሥቱ ኃይለማርያም ጥሎን ከድ ቶን ፄደ እያለ ያማርራል ሲሉኝ አዘንኩ ለነገሩ እምቢበልን ለምሳሌ ያህል አነሳሁት እንጂ እሱ ብቻ አይደለም እንደዚህ የሚለው ጠዋት ማታ በዘመቻ ምክር ቤት ስብሰባዎች ሳይ ኣየተሳተፈ የሚደረገውን ሙከራና ጥረት ሁለቆያያል የሚያስተውል ልጅ ነበረ እንዲያውም መጨረሻ ላይ አምቦ ላይ ሠራዊቱ ካጠገቤ ውልቅ እያለ ጥሉኝ ሲሄድ ዱ ጭፍ አብሮኝ ነበረ ሁሉን ነገር አጠገቤ ሞ አይቷል አሁን እሱ እኔን ለምን ሊጠላኝና ሊያማርረኝ እንደቻለ አይገባኝም ሁኔታውን የማያ ውቅ የማይረዳ በሩቅ ያለ ሰው ብዙ ሊል ይችላል አብረውኝ እስከ መጨረሻው የነበሩና የነገሮችን ሥረ መሠረት የሚያውቁ ሰዎች ግን እንደዚህ ሲሉ በእውነት ያሳዝነኛል ተስፋዬ ገብረኪዳንና ጓደኞቹ ብዙ ጊዜ የኤርትራን ዘመቻ ምሩ ተብለው መምራቱ ስላልሆነላቸውና ድልም ስላላገኙ በጣም ተስፋ አስ ቆርጧቸዋል ከዚህ የበለጠ ምን እናድርግ። ያሉኝ ወዳጆች አሉን ከዚህ የበለጠ ለኢትዮጵያ ፈተና የሆነ ጊዜ የለም ይቺን ጊዜ ከተሻገርናት ወደፊት የሚጠብቀን ጊዜ ብሩህ ነው ይህን የምሥራች በእንደዚህ ያለ ሁኔታ ለናንተ ለማቅረብ በመገደዴ አዝናለሁ ነገር ግን ካለው ሁኔታ ልሸሽና ከናንተ ልሰውረው የምችለው ነገር ስለሌለ እኔ ለናንተ ነው የምናገረው «ታንክና አውሮፕላን ይሠራል ሲባል ሳይንሱ ፍፁም የማይደ ረስበት ይመስለን የነበረውና ሠሪዎቹም ከባድ ምስጢር አድርገውት የኖሩት አሁን ውስጡ ገብተን ስናየው በውነቱ እንደዚህ አቀበት አይ ደለም እንዳው ታያላችሁ ጠረጴዛውን እየደበደቡ አገራችንን በቅርቡ ጊዜ ውስጥ አንድ መካከለኛ የአካባቢው ኃይል ሪጂናል ፓወር እናደ ርጋታለን ሞክረነዋል ይፄውና ፍንጭ እያየን ነው» ብዬ አልኩ ሕዝቡ በከፍተኛ ተመስጦ የኃዘንና የቁጭት ስሜት ነበር የሚ ያዳምጠው ከፍተኛ ድጋፍ ነበር የሰጠኝ «ምንድነው ከኛ የሚጠ በቀው» አሉ «አንደኛ ነገር በከፍተኛ ደረጃ የሰው ኃይል መልምለን ስናበቃ እነፒህን ሰዎች ከገቡበት አንዳይወጡ መክበብ አለብን ሁለ ተኛ ዘመቻው ሰፋ ባለ መልኩ መጠናከር አለበት ከናቅፋ እንደውፃ የሚንቆረቆረውን ወንበዴ ከታች ሆኖ መቀበል ሳይሆን መጠኑ ሰፋ ያለ ቢያስፈልግ ጎረቤት ሠፈርም ቢሆን ገብቶ የእደላ ማቅረቢያቸ ውን ሰው ማስልጠኛቸውን ሁሉ ቆርጦ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የተከፈለው መሥዋዕትነት ተከፍሎ ይፄን ጦርነት ማቆም ያሻል ለዚህ ሰው ያስፈልገናል አውቃለሁ ብዙ መሥዋዕትነት ተከፍሏል ነገር ግን መተኪያ የሌላት እናት ፃገር ናት እና እንዴት እናድርግ። ሻዕቢያ ዛሬ ብቻ ነው እንዴ የመጣው። » አልኩና «ከመጣሁ አይቀር ጉዳዩ ይፄን ያህል ካሳሰባችሁ ስሜን ያሉት ሌሎቹም አዛች ባስቸኳይ ይምጡ» በማለት አዘዝኩ ሲመጡ ስብስባ ተቀመጥን ቀኑን ሙሉና ሌሊቱም እስኪነጋጋ ተነጋ ገርን ባጭሩ ያስጠነቀቅኋቸው ነገር «ሻዕቢያ ያለው እናንተ ቀጣና ውስጥ ነው ጠላት አንድ ቦታ ለቆ የተወሰነ ኃይል ወደዚያ ካነቃነቀ እሱ በከፈተው ቦታ የኛ ደግሞ መሠናዘርና አንድ ጥቃት ማድረስ አለ በት ያም ሆነ ይህ የሻዕቢያን እንቅስቃሴ መቆጣጠርና የኤርትራ እዝና የአሰብ አዝ በጋራ እየተገናኙ ይሄንን ሻዕቢያ እዚያ ሜዳ ላይ ማዳሸቅ ይቻላል» አልኳቸው እዚህ ላይ ማስታወስ የምፈልገው ነገር ቢኖር አሰብ ላይ ከቦሌ የተሻለ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በሰባት ወር ጊዜ ውስጥ ሠርተን አጠናቀናል በአገራችን የኮንስትራክሽን ታሪክ የሚደነቅ ነገር ቢኖር እኑ ነው በዚህ ላይ የባህር ሃይሉን እንደገና በማዋቀር ደቡ ባዊ የባህር ኃይል ብለን በማቋቋም ላይ ነበርን ሠራዊት ከየትም ሰብስበን እግረኛና ብረት ለበስ ሠራዊት አዘጋጅተን ነበር ምክንያቱም አሰብ እስትንፋሳችን ስለሆነ ነው በመቀጠልም በአውሮፕላንና በሔሊኮፕተር ትረዳላችሁ በመ ርከብም ትረዳላችሁ እግረኛና ብረት ለበስ ጦር አላችሁ በውነቱ የሁለታችሁን የኤርትራና የአሰብ እዞችን ቅንጅት የሚወዉይዷሥራ ነው በተጨማሪም የጠራ መረጃ ያስፈልጋል ይፄ ሁሉ እያለ ምን ድነው ችግራችሁ። አሰብ ያለምክንያት እንድሄድ አደረጋችሁኝ አግሬ ወጣ ከማለቱ ይሄ ሁሉ ነገር ደረሰ በጣም አዘንኩኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይፄን የመሰለ ለውጥ መጣ ከጥቂት ቀናት በፊት ጦሩን አነጋግሬ ውጊያው እስኪጀመር ጦሩ እንዲበላ ተብሎ ሠንጋ ታርዶ መፈክር ተፈክሮ ብዙ ነገር ተብሎ ነበር የተለያየነው አዳዲስ ጦር እየመጣ ተጠናክሮ በጣም በልበሙ ሉነትና በቆራጥነት የጠላትን እርምጃ እንገታበታለን ብዬ ተስፋ የጣ ልኩበት ጦር በዚህ ዓይነት ፈረሰ የዚህ ሁሉ መበታተን ምክንያት የሆኑትን ሰዎች እነእከሌ እነእከሌ ናቸው ብዬ ባልናገርም ይፄው የነፃ መኩንኖች እንቅስቃሴ የተባለው ነገርና «የአደራ ወይም የሽግግር መንግሥት» የሚለው ፃሳብ አቀንቃኞች ጦሩ እንዳይዋጋ ያደረጉት ግፊት ውጤት ይመስለኛል ላለመዋጋት የተወሰደው አቋም ውጤት ይመስለኛል እንደዚህ አድር ገው ያንን በስንት ድካም በቂ ዝግጅት ተደርጎ ብዙ ይሠራል ተብሎ የተጠበቀውን ሠራዊት በተኑት በዚያን ጊዜ የተሰማኝን ሁኔታ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ጦሩን እንደዚህ እያየሁት ግራና ቀኝ እያለፈኝ ዝም ብሎ በቃ እን ደጎርፍ ይተማልአንድ ኮረብታ ላይ ቆሜ ዝም ብዬ አየዋለሁምንም ማድረግ የማልችልበት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ነበር። » አልኳቸው በኋላ እንደተረዳሁት በዚያን ጊዜ እኔን ለመግደል ሴራ ተጎንጉኖ ነበር ይሄንን የተረዳሁት ራሳቸው ከፃፉት መጽሐፍ ነው ያያዙ ማን ረ ያፇደው መንግሥቱ ጄኔራል ገዝሙ ይባላል የነፃ መኩንኖች እንቅስ ቃሴ አባል ነበር ጄኔራል ገዝሙ የገነት ጦር ትምህርት ቤት የኛ ኮርስ ምሩቅ የነበረ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ የማውቀውና ጓደኛዬም የም ለው ሰው ነበረ የመኪና አደጋ ደርሶበት እግሩን ታሞ ከጦር ሜዳ ተመልሶ በማመላለሻ ውስጥ ቀለል ያለ ሥራ ተሰጥቶት እንዲሰራ በዚህ የተነሳም የማዕረግ ዕድገት እንዳያጣ አድርጌ ስንት ነገር ያደረ ዓሁጳለት ማለትም እንደራሴ የምቆጥረው ሰው እኔን ለማስገደል ጉድ ጓድ ይቆፍርልኝ ኖሯል ታዲያ ይፄ ታቅዶ ውጤቱን የሚጠባበቁት ቡድኖች መንግሥቱን ለመግደል የተመደቡት ሰዎች ምን እንደነካቸው አናውቅም ካሁን አሁን መልካም ዜና እንሰማለን እያልን ስንጠባበቅ መክሸፉ ተነገረን ሰውዬውን ሊገሉት ሲፈልጉ እንዳይሳካ ያስደረገው ነገር አለ መሰለኝ ማለታቸውን ሰማሁ ለነገሩ አሰብ ላይም ሊገሉኝ ሞክረው ነበር ያታ ያርዕዎ ሰሰጎዞሃጎዕ ሳረሰዎን ዕማፖሩት ያያሃረፅያቶ ም»ንያቶ ምን ፕመፅዕዕዎታዕኃ ፅረፅዎ ፅምንድጁው ው ይጎያፀ መንግሥቱ የሶቭየቶቹ ጎራ ፈራርሶ አሜሪካኖቹ ብቸኛ ልዕለ ኃይል ከሆኑ በኋላ ኢትዮጵያውያኖችን እየመለመሉ ማንቀሳቀስ ጀም ረው ነበር በኔ ግምት «ለፃገራችን የሚያዋጣት የሶሻሊስት አብዮት ሳይሆን የካፒታሊስቱን ሥርዓት መከተል ነው ከአሜሪካኖች ጎራ ብንሰለፍ በወንበዴዎች ላይ ተፅዕኖ አድርገው ሠላምን ያመጡልናል» የሚል አስተሳሰብ የሠፈነ ይመስለኛል ታታ ውድቀት ቦደረታሃን መንግሥ ጋደዕማሂረያም ው ዕው ፅጎመፉ ለያመዕሪዎታተም መንግሥቱ ከዚህ ይልቅ መንግሥቱ ኃይለማርያም ግትርና በእ ምነቱ ፅኑ ነው ብለው ነው ተናግሬያለሁ እኮ። ተዉ እናንተም ያለውን ችግር ተገንዘቡ» ብዬ መለስኳቸው ሲቪሉን ማስታጠቅ ጀምረናል በሰሜን ሸዋ በወሎ በአዲስ አበባና በሌሎችም የተለያዩ ክልሎች ድንኳን እየተተከለ አሰልጣኞች እየተሰማሩ የየክልሉ ፓርቲ አስተዳደርና አመራር ክፍሎች ሁሉ እዚህ ላይ እያተኮሩ ሕዝቡ ይታጠቅ ብለናል የፓርቲ አባሎች በሙሉ ልክ እንደ ግምባር መሥመር ወታደር ሰልጥነው ይታጠቁ ብለናል ከኋላም ያለው ደጀኑ ሁሉ ይታጠቅ ብለናል ለዚህ የሚያስፈልገን መሣሪያ በሚገባበት ሰዓት ነው አንግዲህ አሰብ የተያዘብን ስለዚህ ወይ በጂቡቲ ወይ በሞምባሳ መሣሪያውን ማስገባት ሊኖርብን ነው ለወደፊቱም ሁኔታው እስኪለወጥ ድረስ ተለዋጭ የንግድ መተላለፊያ ያስፈልገናል ምናልባትም ነገሩ ሁሉ ተበላሽቶ ዋና ከተማው እንኳን ቢያዝ ከቀሪው የኢትዮጵያ ግዛት በመነሳት በመልሶ ማጥቃት መግፋት ይቻላል ብላቴ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመዋጋት ሥልጠና ላይ ናቸው አንድ ጊዜ መሰናዶውን ጎብኝቼ ከገቡ ወዲህ አላየኋቸውም ስለዚህ ብላቴን ለመጎብኘት ተነሳሁ በዚያው አንድ ነገር አሰብኩ በሚስጥር ኬኒያ ለመሄድ ይፄም አስፈላጊ ያልሆነ ግምት ተሰጥቶት ወሬ እንዳ ይዛባና «እንደዚህ ፄዶ ነበር» እንዳይባል ጥንቃቄ በማድረግ በጣም ከተወሰኑ ሰዎች በስተቀር ማንም ሰው እንዳይሰማ ወሰንኩ ፕሬዝዳንት አራፕ ሞይን ቀደም ብሉ በተገናኝን ጊዜ «እኛን እየገፉን ያሉት አረቦችና የአስልምና አክራሪ ኃይሎች ናቸው እኛን ለዘመናት ሲፈታተኑን የኖሩ ናቸው እኛ የተሸነፍን እንደሆነ የሚቀጥለው ተራ የናንተ ነው የሚሆነው» ብዬ ግንዛቤ የሰጠኋቸው ሲሆን ነገሩን ተረድተውታል ደጋፊም ናቸው ሱማሌዎችን ግን እጠራጠራቸ ዋለሁ ደግሞ በዚያ በኩል የሚያልፍ ነገር ምስጢርነቱ መጠበቁ አያስተማምንም ስለዚህ ሐሰን ጉሌድንና አራፕ ሞይን በሚስጢር ለማነጋገር ፕሮግራም አወጣሁ መጀመሪያ ደቡብ በመፄድ ማንም ሳይሰማ ናይሮቢ ደርሼ ለመምጣትና በፕሮግራሙ መሠረት ብላቴ እንደታቀደው ለመፄድ ወሰንኩ እኔ እንዳውም ዛሳቤ እነሺህ የሰለጠኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተራ ሥዋጊዎች ከሚሆኑ ይልቅ በሰል ያለ ትምህርትና አመራር ሰጥተ ቢያስፈልግ የወደፊቱ የሕዝብ ጎሬላ መሪዎች የሚሆኑበት መንገድ እንዲፈለግ ነበር ለዚህም ብዬ የዚያን ጊዜ ጥላሁን ብላቴ ስለነበር እሱን «ከልጆቹ ጋር ጠለቅ ያለ ውይይት ለማድረግ ስለሆነ ያቀድኩት ይሄንን ታዘጋጅልኛለህ» ብዬዋለሁ ነገሩ ሁሉ ጨርሶ የተ በለሻሸ እንደሆነ ከወያኔ ጋር በሚደረገው ትግል ብላቴ ማሰልጠኛ ጣቢያ ብቻ ሳይሆን ወደፊት የአመራር ማዕከል ሊሆን ይችላል ብለን አስበናል በኬንያ በኩል መሣሪያ እያስገባን ማለት ነው በብላቴ ከዩኒቨርሲቲ ከመጡት ተማሪዎች ሌላ መደበኛ የአየር ጠለድ ሠራ ዊት ይሰለጥናል በተጨማሪም የባሕር ወለድ ብርጌድ ይሠለጥናል እነዚህን ሁሉ ስብስብ አድርጎ ከኔ ልዩ ጥበቃ ብርጌድ ጋር በማድረግ ለመዋጋት ነበር ይፄ የኔ ፃሳብ ብቻ አይደለም ሁላችንም የተነጋ ገርንበት ጉዳይ ነው እኔ ጠዋት በሁለት ሰዓት ወደብላቴ በረርኩ ከቦሌ የተነሳሁት ከጠዋቱ ልክ ሁለት ሰዓት ላይ ነው ቡፋሎ አነስተኛ አውሮፕላን ነው ወደ ሶስት ሰዓት ላይ እነጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን በርከት ያሉ ከፍተኛ ባለሥልጣኖችና የጦር አለቆች ይሰበሰባሉ አንድ ነገር ማዘጋጀት ነበረባቸው ታቶ ሳርጎዎን መሰንቶ ው የሃዕያዕያቀ መንግሥቱ ምን እኔን ይሸኛሉ። ያው መንግሥቱ እንዴ። መንግሥቱ አላውቅም «አማከሯቸው እንዴ። አለኝ «ለመመለስ ነፃ ናችሁ ግዴታ የለም» ብዬው ተሰ ነባብተን ተለያየን ት በቀዓምዕፍደት መታ ቦታጩዋ ቦጳማሪዛን ዶሳር ደሃው ጎው ፅታ ቦወወቶ መንግሥቱ በማጣጣል አይ ገንዘብ ልይዝ ቀርቶ ከፈለግሽ አሳይሻለሁ ይዝ የወጣሁትን በትረ መኩንኔና የደምብ ልብሴ ላይ የደረብኩትን የሚሊቴሪ ጃኬት ብቻ ነው ይ የወጣሁት አጃቢ ወታደ ሮቼ እንኳን ተለዋጭ ልብስ ቀርቶ ሙቀት ነው ተብሎ ጃኬት አልለበ ሱም ብላቴ ደርሰን ለመመለስ ነው የወጣነው ገንዘብ ይዞ ለመ ውጣት አስቀድሞ መሰናዳት ያስፈልጋል ከኢትዮጵያ ስወጣ ብቻዬን አይደለም የወጣሁት አብረውኝ የነበሩ ሰዎች ገንዘብ ጭኝ ወጥቼ ከሆነ መመስከር ይችላሉ ራቁቴን ነው የወጣሁት የገንዘብ ሰው ብሆን ኖሮ ያንን በመሰለ ቀውጢ ጊዜ ሳይሆን ዓመት በሥልጣን ላይ በነበርኩበት ወቅት የፈለገኝን ማድ ረግ እችል ነበር ሀገሬን ለመልቀቅ ከመገደዴ ጥቂት ሳምንታት በፊት የኩዌት መንግሥት በስሜ በቼክ የላከውን ሚሊዮን ዶላር ትቼ ነው የወጣሁት ከዚያ ጥቁት ዓመታት ቀደም ሲል የሊቢያው ኩሎ ኔል ጋዳፊ እንደዚሁ በስሜ የላከውን ሚሊዮን ዶላር ገቢ አድርጌ ላገር ግንባታ ውሏል እኔ ለአገሬ ገንዘብ አምጪ እንጂ ገንዘብ ዘራፊ አይደለሁምፈ የባዕዳን ፊት እንደ እሳት እየገረፈኝ ከውጪ እርዳታ እየለመንኩ እያመጣሁ ነው ለግብርና ለኢንዱስትሪ ለማዕድን ሲውል የነበረው ስምንት ቢሊዮን ሩብል አልከፈልንም ክብዙ ሶሻሊስት ፃገ ሮች የመጣ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አልተከፈለም በነፃ ብር እያመጣሁ ላገር ልማት ያዋልኩ ነኝ በዚህ የኢተዮጵያ ሕዝብ አይጠረጥረኝም እኔም ሆንኩ በመንግሥት ሥልጣን ላይ የነበሩ ጓዶቼ በዘረፋ አንታማም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይመሰክርልናል ወያኔዎች እንደራሳቸው ስለሚመስላቸው የፈለጋቸውን ሊያስወሩ ይችላሉ እነሱ በባዶ እግራቸው መጥተው ዛሬ ባለ ማርቸዲስ ናቸው በቁምጣ መጥተው ዛሬ ሚሊየነሮች ናቸው የነሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ የመንግሥት ካዝና ውስጥ እጁን ከቶ ሳይርመጠመጥ ጥቂት ዓመታት እንኳ መቆየት አልቻለም ሌሎቹም ያው የምናያ ቸው ናቸው በሙስና እየተጨማለቁ የአዲስ አበባን ወህኒ ቤት አጥለ ቅልቀውት የለ። ብላ አስቸገረችኝ «እን ግዲህ የኔ ልጅ ሆነሽ አንግሊዝና አሜሪካን ተልከሽ መማር አትችይ እነሂህ ሰዎች የኔን አይን ለማውጣት የሚፈልጉ ሰዎች ሳቅ እና ንተን ለመቀበልና ለማስተማር ዝግጁ አይደሉም ይሄንን ተረጂ እንጂ» ብላት ካልሆነ እቤት እቀመጣለሁ አለች ስለዚህ እንደ መፍትሔ ያገኘሁት እስራኤል አገርን ነበር በዚ ያን ጊዜ ከኛ ጋር ለመግባባትና ለመቀራረብ ፍላጎት እያሳዩ ነበር አገራቸው በአረቦች የተከበበች በመሆኗ የፀጥታ አጠባበቃቸው ጥሩ ነው አልኩና «እስራኤል አገር በእንግሊዝኛ የሚያስተምር ዩኒቨርሲቲ ካለ ጠይቁልኝ አልኩ ግሩም የሆነ ዩኒቨርሲቲ አላቸው በተለይ በሕክ ምና በጣም ጎበዞች ናቸው ተባለና እዚያ ላኳት አንድ ዓመት ያህል ቆይታ ስትመጣ እንግሊዝኛ ያስተምራል የተ ባለው ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱ የሚሰጠው በሒብሩ በዚህ ላይ ኪቡትዝ መሄድ አለብሽ ሲሏት ተበሳጭታ መጣች ከዚያ አንድ ዓመት እቤት ቁጭ አለች ብስጩ ልጅ ናት ጥሩ ጭንቅላት አላት ት ትፅገሥቶ ናቶ መንግሥቱ አይደለችም ት ቶትምዘርትቶ ናጎ መንግሥቱ አዎን ከዚያ በኋላ ቢቸግረኝ ነው እንግዲህ እሷን የትም አገር መላክ አለመቻሌን ስረዳ ዚምባብዌ ዩኒቨርሲቲው ጥሩ መሆኑንና ሜዲካል ፋኩልቲ መኖሩም ሲረጋገጥልኝ ይሄንኑ የነገር ኳት «እንግዲህ ልጄ ይቅርታ አድርጊልኝ የኔ ልጅ በመሆንሸ ምክን ያት ወደምዕራብ አገር ልልክሽ አልችልም ለደህንነትሽ ዋስትና የለ ኝም የሚቀበልሽ ዘመድ ወዳጅም የለኝም መማር የምትችይው አፍሪካ ውስጥ ነው የሚታመን ወዳጅና ዘመድ ያለበት ዚምባብዌ ነው እዚያ ሄደሽ ተማሪ» አልኳትኸ በቃ የመጣችው እሷ ናት እንጂ ሌሎቹ እዚያው ነበሩር በመጨረሻ ግን ባለቤቴጉ «የሚመጣው ነገር ስለማይታወቅ ሁኔታ እስኪለወጥ ድረስ ሂጂ የሚመጣው ነገር ስለ ማይታወቅ እዚህ መቆየትሽ በብዙ መልኩ አልተደገፈም ይፄ ቤተ መንግሥት የውጊያ ሜዳ ሊሆን ይችላል» ብያት ልጆቿን ይዛ ሄደች በኔ ዓላማና ዕቅድ በቃ የነሱ ሕይወት ከተረፈና ከዚህ ራቅ ካሉልኝ ስለራሴ ግድ የለኝም ኢትዮጵያን የሚሉ ወኔ ያላቸው ታማኞቼን ሰብስቤ ከዚህ በኋላ አሁን ሞቴን ማሳመር ብቻ ነው አልኩኝ ነት ፅዚህ ደ ካነሱት ለደቀሂ ብቻ ቋው ፅዞ የጠበቀው መንግሥቱ ኃደይፅማርያም «ዳግማዊ ቴዎድርዕ ይሆናፀ» ቋታ ክአር «ታ ። ጦሩ መሐል አልነበርኩም እንዴ። » ስለው አይ የሚቻለውን አእናደርጋለን ምንም አይደለም ነው ያለኝ እንጂ ያስቸግረኛል አላለኝም ኬንያ ልንደርስ ስንቃረብ ቪአይፒ ይዣለ ሁኝ ብሎ አስታውቋል አምስት ሰዓት ኬንያ ደረስን አውሮፕላን ጣቢያው እንዳረፍን አብረውኝ የነበሩት ወርደው የመጡት ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ናቸው ፕሬዝዳንት አራፕ ሞይን ማነጋገር ይፈልጋሉ ብለው ያሳውቃሉ የበለጠ የታጠቀ በመንግሥት ደረጃ የተገነባ ሠራዊትም ሶማሊያ የኬንያ ፖሊስ ኮሚሽነሩ ወዲያው ሲሮጥ መጣ ከአውሮፕላኑ ሳልወርድ እውስጥ እንዲገባ አድርጌ አነጋገርኩት «ፕሬዝዳንት አራፕ ሞይን አዚሁ አውሮፕላን ማረፊያ ለጥቂት ጊዜ ላነጋግራቸው ፈልጌ ነበርብርቱ የሆነ የአገር ጉዳይ ነውና ገብተህ ለራሳቸው ንገር አደራ» አልኩት እሱም አሺ አለና ከመውጣቱ በፊት አውሮፕላኑን አሁን ካቆምንበት ቦታ ትንሽ ፈቅ ብለን እንድንቆም ማድረግ ይችል አንደሆነ ጠየቅሁት ይህን የጠየቅሁት ለምንድነው የቆምንበት ቦታ አውሮፕላኖች የሚተላለፉበት በመሆኑና ፕሬዝዳንቱም ሲመጡ የኛ አውሮፕላን ባንዲራውም ምልክቱም ታይቶ ዓይን እንዳይስብ ከእ ይታ ዞር እንዲል ለማድረግ ነው አሱም አሺ ብሎ አሁንም እንዳ መጣጡ ሮጦ መልእክቱን ሊያደርስ ሄደ እኛም ትንሽ አለፍ ብለን ቆመን መጠበቅ ጀመርን ሲመለስ በሚኒስትር ደኤታ ማዕረግ የፕሬዝዳንቱ ልዩ ረዳት ከነ በረው ሰው ጋር መጣ ክቡር ፕሬዝዳንት በምስጢር ለመነጋገር ይሄፄ ቦታ ጥሩ አይደለም ምስጢሩ እንደተጠበቀ ሆኖ አስፈላጊውን ነገር አዘጋጅተናል መኪናም ቀርቧልፁ ፈቃድዎ ቢሆን ቤተ መንግሥት ብንፄድ ይሻላል አለኝ «እፄ እንኳን ከሰዓት እጥረትም አኳያ አዚሁ ብንነጋገር» ብዬ ነበር ስለው እሳቸው ሊመጡ ፈቃደኛ ናቸው ነገር ግን እርስዎ በጠየቁት መሠረት ምስጢርነቱን ለመጠበቅና ሳት ታዩ ለመነጋገር ኤርፖርቱ አመቺ ስላልሆነ ብቻ ነው አለኝ «እሺ» ብዬ ለኔ ሰዎች «አናንተ ከዚህ አትውጡ መታየትም አያስፈልግም እኔ ካንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ጨርሼ ቶሎ አመለሳለሁ እዚሁ ጠብቁኝ» ብያቸው ሁለት ወታደሮችንና ደመቀ ባንጃውን ብቻ አስከ ትዬ ፄድኩኝ ቤተመንግሥት ገባሁ ንግግራችን አጭር ጊዜ የወሰደ ቢሆንም በተቻለ ፍጥነት ግንዛቤ እንዲያገኙ ገለፃ አድርጌላቸው ወደፊት በኬንያ በኩል መሣሪያ የምናስ ገባበትን መንገድና እሳቸው በዚህ ረገድ ሊረዱን የሚችሉበትን ሁኔታ ነበር እየተነጋገርን ያለነው ለመሣሪያ ብቻ ሳይሆን ማንኛውንም ከውጪ የምናስገባውንም ሆነ ወደውጪ የምንልከውን ነገር በሞምባሳ በኩል እንድናደርግና በዚህ የውጪ ንግድ ልውውጣችን ኬንያ እንድትተባበረን ነው ታዲያ ምን ችግር አለ። ብዬ ለተስፋዬ አንዳንድ ሃሳብ ሰጥቼው ነበር ወታደሩን ካልያዝክና ካልተከላከልክ በስተቀር ምንም ተስፋ የላችሁም እዚያም ሆኝ ስነግራችሁ ያልተቀበላችሁኝ ነገር ነው አሁንም በርቱና ተከላከሉ ራሽያኖች አወናብደዋችሁ ይሆናል አሜሪካኖች ደልለ ዋችሁ ይሆናል ወንበዴዎቹ ራሳቸው መንግሥቱን አንቀበልም እሱ ከሄደ ግን አብረን የጋራ መንግሥት ልናቋቁም እንችላለን ብለዋ ችሁ ሊሆን ይችላል የሚፈልጉትን ነገር እስኪያገኙ ድረስ ወታደ ርህን አሰልፈህ መቋቋም ካልቻልክና ጥንካሬ ካላሳየህ ማንም እንደማ ይቀበልህ ማወቅ አለብህ ያለበለዚያ እንኳን ላገርህ ለራስህም ሳትሆን መቅረትህ ነው ይፄንን ዕወቅ ብዬ በደንብ አድርጌ ለተስፋዬ ገብረኪዳን ነግሬዋለሁ ሌላው የላክሁለት የጦር ስልትና የፖለቲካ ውን ሁኔታ የሚመለከት ነው ማታ ሐራሬ ከገባሁ በኋላም ደውዬ አግኝቼዋለሁ ተስፋዬ ዲንቃንም አግኝቼዋለሁ እና ነግሬያቸዋለሁ «እኔን በተመለከተ እንደዚያ ባታደርጉ ጥሩ ነበርፁ ገንዘብም ሰርቋል አለማለታችሁ ጥሩ ነው የፈለጋችሁትን ልትለጥፉብኝ ትችሉ ነበር ያን አላደረጋች ሁም አመሰግናለሁ በፈቃዱ ፄዲል ነው ያላችሁት የኔ ግድ የለም ይሁን አገሪቱን ማዳን ከቻላችሁ ጥሩ ነውጹ አሁንም ወንድሜ ነህ አገሬ ናት ልረዳችሁ የምችለው ነገር ካለ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ለናንተም በጎውን አመኝላችኋለሁ እዚህ ሐራሬ ከገባሁ ለጊዜው ጓድ ሙጋቤን አላገኘሁትም በአገር ውስጥ የለም በኬንያ በኩል ያሰብ ኩት ነገር ከተሳካልኝ አስብበት» አልኩት ስልኩን ያነሳው ተስፋዬ ወልደሥላሴ ነበር አንድ ቀን ዕድል አጋጥሞሽ ተስፋዬ ገብረኪዳንን ያገኘሽው እን ደሆነ ጠይቂው መንግሥቱ ሐራሬ የገቡ ለታ እናንተ ስብሰባ ላይ እንዳላችሁ ስልክ አልደወሉም። ትም ፅፕፍተናፅ ያይኑ ፕሪ ነው ቦሜሱቶን ይደንገረኝ መንግሥቱ በኢትዮጵያ አብዮት ውስጥ ገና አብዮቱ ሲፈነዳና ወደዚያ አካባቢ በሰውና በሠራዊት ግፊት ወደዚያ ስንገባ የነበረን ግንዛቤ የነበረን ዕውቀትና ንቃት በጣም በጣም ዝቅተኛ ነበር ምክንያቱም ልምዳችንም ዕድሜያችንም ለጋ ነበር በሂደት ነው ብዙ የተማርነው ኃላፊነትና ተግባር ታላቅ ትምህርት ዜት ነው ሌላው እንደሚያየኝ ሁሉ እኔ ደግሞ ሌላውን ሳየው በጣም አእገረማ ለሁ በዚያ ሂደት ውስጥ ሰው ምን ያህል መጥቆ እንደሄደ በግልፅ ይታይ ነበር ዕለት በፅለት ብዙ ፈታኝ ነገሮች ይገጥሙን ነበር ቆም ብሎ ረጋ ብሎ በጥልቀት ለማሰብ ፋታ የሰለም ጊዜ የለንም ነበርዱሮ መነፅር አያስፈልገኝም ነበር ከዚያ በ ዓመት ዕድሜዬ ያለመነፅር ማንበብ አቃተኝ ያ ሁሉ ልምድ ከሕዝብ ጋር በመሥራት ያካበትነው ነበር ዕድሜ ራሱ ብዙ ነገር ያስተምራል ባለፉት ዓመታት ያለሥራ በመቀመጤ የኢትዮጵያንም ሆነ የዓለምን አካሄድ በጥሞና ለማየት ችያለሁ ሁኔታውን ሁሉ ቁጭ ብዬ ሳስተውለው ብዙ ነገር ለማመዛዘን ለማንበብና ለመረዳት ዕድል አግኝቻለሁ ወደፊትም ዕድሜ ፀጋ ነው የበለጠ ለማየት ዕድል ይኖረኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሁን ከበፊቱ የበለጠ አእምሮዬ የተሳለ ይመስለኛል ልማቱንም ጥፋቱንም በብዙ መንገድ አመዛ ዝፔ ተገንዝቤዋለሁ አንድ ነገር ከተሠራ በኋላ ጥሩም ይሁን መጥፎ የሚመዘነው በውጤቱ ነው ባሁኑ ሰዓት በዓለም ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ ተፅ ፅኖ ማድረግ የሚችሉ ኃይሎች ስላሉት ወይም ስለደገፉት ብቻ አንድን ነገር አጨብጭበው ከሚቀበሉት ወገን በፊትም አልነበርኩም አሁንም አይደለሁምኑ በራሴ እምነት ካፒታሊዝም ብቸኛ አማራጭ የሌለው ሥርዓት ነው ብዬ አላምንም የዓለምን ራስ ምታት የሚያድን ብቸኛው እንክብል ነው ብዬ ለመዋጥ ዝግጁ አይደለሁም ብዙዎች እንደሚያስቡት ማለቴ ነው በአንፃሩ ደግሞ ሶሻሊዝም ብቸኛና እንከን የሌለው ሥርዓት ነው አልልም ሶሻሊዝምን ዛሬ ፀሮቹ በዝተውና አይለው አዳፍነውታል የኢትዮጵያንም ሁኔታ ከትላንቱ ዛሬ በተለየ ዓይነት ማየት ይቻላል ይፄን እንግዲህ በጣም ተጨባጭ በሆነ ምኞት ሳይሆን ተግባራዊ ሊሆን የሚችል ከአካባቢውና ከዓለም ሁኔታ ጋራ አቅምና ችሎታ ጋር በተገናዘበ መልኩ ለማየት ይቻላል ከዚህም አንፃር ደግሞ ሕዝቡ ምን እንደሚፈልግ አመዛዝኖ ችሎታውን ለመረዳት ከተወጣቸውና ከወደቀባቸው ልምዶቹ ተነስተን መገመት ይቻላል ይፄ ራሱ ለመሪ ዎች ትምህርት ነው የሕዝቡን ችግር በትክክል መረዳት ያስፈል ጋል ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግርን እንዲሁም ደህን ነቱን በተመለከተ በሸታውን እንደ ደህና ሐኪም መዳሰስና መረዳት ከዚያም ቅድሚያ የሚሰጠውን በሚገባ ማስቀመጥና መፍትሔ መሻት ነው ሰብአዊ ክብርና መብቱን በእኩልነት የሚከበርበትን በገዛ ዛገሩ የዚህ ወይም የዚያ ብሔር አባል ነህ ተብሎ የማይገደል የማይሰደ ድበትን መብቱን ማክበር ያስፈልጋል ጥያቄሽን በቀጥታ ለመመለስ እኔ እንደገና ኢትዮጵያን የመም ራት ዕድል ባገኝ ካፒታሊስትም ያልሆነ ሶሻሊስትም ያልሆነ በርዕዮተ ዓለም ጣጣ ያልተተበተበ አመራር እዘረጋለሁ ዕውቀት ያላቸው የገንዘብ አቅም ያላቸው ባጠቃላይ ሀገራቸውን በችሎታቸው ለመገን ባት የሚፈልጉ ሰዎች ያለ ምንም ማዕቀብ የሥራ ዕድል በማስፋትና በመክፈት ሊረዱ የሚችሉበትን መንገድ አመቻቻለሁ ተግባራዊ የሆኑ ፖሊሲዎች ወጥተው ኢንቬስትሜንት የሚስፋፋበትን መንገድ ማስቀመጥ ወሳኝ ነው ግን የፈለገ ቢሉኝ በበረኪናም ቢያጥቡኝ የማይለቀኝ እምነት አለኝ ጊዜ ለሰጣቸው ሰዎች ብቻ ምርቱም ገበያውም የሰው ኃይ ሉም ገንዘቡም ብድሩም ሁሉም ለነሱ ብቻ ተሰጥቶ በነሱ ፍላጎት በገበያ ኃይሎች ይመራ የሚለው ነገር ጨርሶ አይዋጥልኝም ዛሬ የዓለም ሕዝብ ሁሉ በገበያ ኃይሎች ፍላጎትና ጥቅም ሥራ ይደር ነው የሚባለው አሜሪካኖች ጠዋት ማታ የሚሰብኩን እንዲህ እያሉ ነው ማንኛውንም ነገር ገበያ ይወስን «ማንኛውም ነገር የገበያ ኃይሎች ይወስኑ» ነው የሚባለው ምን ማለት ነው ይፄሄ። ፅምን መንግሥቱ በብዙ ምክንያት ነው ኢትዮጵያ እንደምታሽንፍ ያወቅሁት እኛ ከነሱ በምንዋጋ ጊዜ «ያማራ ቅኝ ተገዢ ነህ ነፃ መውጣት ስትችል እንዴት በባርነት ትኖራለህ በማለት ኮርኩረው ነው ያስነሱት አሁን ነጻ ወጥታችኋል ከተባለ በኋላ ወደጦርነት የሚገቡበት ምክንያት ሊገባቸው አልቻለምያውም ከኢትዮጵያ ጋርከነፃዓነታቸው በኋላ አጎራባቾቹን ሁሉ እየነደፈ ወደጦርነት ሊመራቸው ሲቃጣ የኤር ትራ ሕዝብ ጉዳዩን በስጋት ሲከታተል ቆይቷል እነሱ ጦርነት ስልች ቷቸዋል ከኋላም ያሉት አዛውንቶቹና አሮጊቶቹ ግምባርም ላይ ያሉት የሠራዊቱ አባላት ጦርነት ቋቅ ነው ያላቸው እነኢሳይያስ ናቸው ጦርነት ቀስቅሰው ገብተው እንዲዳክሩበት ያደረጓቸው ከዚህ በተጨማሪ ግጭቱ የተፈጠረው የሰው መሬትና ነገር ለመጋፋት እንጂ እነሱ ሊሞቱለት የሚገባ ምክንያት አልነበረውም ፃገራቐው አደጋ ላይ የወደቀችበት ሁኔታ አልነበረምወራሪዎች እንጂ ተከላካዮች አልነበሩም ይህንን ሕዝቡ በሚገባ ስለተገነዘበ ጦርነት ውስጥ የገቡበትን ምክንያት በጥያቄ ምልክት ውስጥ አስገብቶታል የኤርትራ ሕዝብ አላመነበትም ኢሳይያስና መስሎቹ ወያኔን መሣሪያ ብቻ ሳይሆን ሱሪም አስ ታጥቀን አዲስ አበባ አስቀመጥነው ነው የሚሉት ቃል በቃል እንደ ዚህ ነው የሚሉት እና ወያኔዎቹ ገንዘብ በመለወጣቸው ናቅፋን ባለመቀበላቸው ባጠቃላይ እንደበፊቱ ኢሳይያስ የሚጠይቀውን ሁሉ እሺ ማለት በማቆማቸው እንቅጣቸው ብለው ነው የተነሱት ይፄ እብሪት ነው ጥጋብ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ ለፃገሩ ዳር ድንበር ቀናዒ ነው ስለዚህ ጦርነቱ ሲጆመር ከኢሳይያስ ይልቅ መለስ ሕዝቡን ለመቀስቀስ ቀና ሆነለት ሻዕቢያ ሳይታሰብ መጥቶ የተወሰነ መሬት መቆጣጠሩ ለጊዜው ልቡን ቢያሳብጠውም ረዘም ላለ ውጊያ በስፋት ሲካፄድ የትም ሊደ ርስ አልቻለም አንድ ጊዜ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ ከሁለቱ ማነው ቅምጥ ዛብት ሪሶርስ ያለው። ኢትዮጵያ የራሷ የሆነውን ሀብቷን አሰብን መልሳ ብትይዝ የአንድ ሰሞን ዜና ነው ከዚያ በኋላ በዲፕሎማሲ ይፈታል ለዚህ ደግሞ በቂ የሆነ የማያወላውል የሚያኮራ ማስረጃ አለን እንደ ብረት የጠነከረ መከራከሪያ አለን ሐቅን ይዘን ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃ ማቀረብ እንችላለን አሰብ የአፋር ነው በታሪክ አፋር ኤርትራዊ ተብሎ የሚታወ ቅበት ጊዜ ጨርሶ አልነበረም ሆኖም አያውቅም የአፋር ሕዝብ ከኤ ርትራ ጋር ግንኙነት የለውም በታሪክ በቋንቋው በባሕሉ ቅር በቱና ግንኙነቱ ከሐረርጌ ከሸዋና ከወሎ ጋር ነው ትስስሩም ከነሱ ጋር ነውቡ ሁልጊዜ የሚያዘመው ወደደቡብ ነው ጣሊያኖች መላ ኢትዮጵያን ከባሕሩ በር ቆርጠው ወደምሐል በመግፋት ለመክበብና ለመውረር እንዲያመቻቸው ብለው መሥመራ ቸውን ከምፅዋ ወጠደደቡብ ዘረጉ እንጂ ከዚያ በፊትም ሆነ በኋላ አፋሮች የዚያ ክልል አካልም መሆን ከዚያ ክልል ጋር መተዳደር አለባቸው የሚል ምንም ዓይነት ነገር አልነበረም ምንም ዳይነት የባ ሕል የቋንቋ የኢኮኖሚ መሠረት የለም ከኛ ጋር ነው የኖሩት አሁንም የሚኖሩት ራሳቸውም እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ነው የሚሉት አንድም ጊዜ ኢትዮጵያዊነታቸውን ጥያቄ ውስጥ አስገብተው አያውቁም ኤር ትራነዛ ስትወጣ ወደዚያ ተቆርጠው የቀሩትም ቢሆኑ በሻዕቢያ ቅኝ አገዛዝ ሥር ወድቀናል ነው የሚሉት በሬፈረገደሙ ጊዜ አፋሮች ነፃነት ወይንስ ባርነት ትፈልጋላችሁ። ባሬንቱ ምንም ነገር የለም ፍየል እንኳን የለም ሕዝቡን በጣም ነው የናቁት ሰው እንደሌለ ነው የቆጠሩት ይሄፄን ይፄን ስናደርግ እንዳው ይታዘበናል ብለው የሚፈሩት ሕዝብ የለም አንድ ቀን እንጠየቅበታለን አይሉም ። ግን ትላንት የኢትዮጵያ አካል ነበረች ያንን ያህል ዓመት ስን ዋጋ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ሆነ አሜሪካን ወይም ሌሎቹ መንግሥታት ኤርትራ የኢትዮጵያ ግዛት አይደለችም አላሉም አን ድም ጊዜ እንደዚያ ብለው አያውቁም ጦርነቱ የውስጥ ጉዳይ ነው ኢትዮጵያ የምትዋጋው አንድነቷን ለመጠበቅ ነው ብለው ዝም ነው ያሉትፎ አንድም ሰው በዚህ የጠየቀን የለም ምክንያቱም ሐቅ ስለ ሆነ ብቻ ነው ለኢትዮጵያ አዝነው ወይም አድልተው አይደለም በታሪክ የተረጋገጠ ሐቅ ስለሆነ ብቻ ነው ስለዚህ ያን ሁሉ ዓመት ስንጨፋጨፍ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል መሆኗን ጥያቄ ውስጥ ያስገባ መንግሥት አልነበረም አንድም ቀን ኤርትራ የራሷ ታሪክ ያላት መንግሥት ነበረች ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት አድርጋ ነው የያዘ ቻት ብለው አያውቁም እኛ ከወጣን በኋላ ነው ኤርትራን እንደመንግሥት ያወቁት አዲስ አበባ ያለው መንግሥት በገፃድ ኤርትራን ነዓ መንግሥት ብሎ ሲያውቃት ሌሎቹ የማያውቁበት ምክንያት የለም ውሰድልኝ ብሎ ለተባበሩት መንግሥታት ደብዳቤ የፃፈው የኢትዮጵያ መንግ ሥት ነው ያኔ ይፄንን ያደረገ መንግሥት ዛሬ ተነስቶ እንደገና መልሼ ልያዝ ቢል በአርግጥ አስቸጋሪ እንደሚሆንበት ግልፅ ነበር ብዙ ተፅ ፅኖ መደረጉ አይቀርም ፖለቲካዊ ጎኑ አስቸጋሪ ይሆናል ይሁን እንጂ የሚመጣውን መቋቋምና በእጅ ማስገባት ወይስ ተንበርክኮ ኤርትራን እንዳለች መተው። እንዴ።