Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከሁሉም በላይ ነዋሪው የተነጠቀውን ከተማ ለማስመለስ ያደረገው እልህ አስጨራሽ ትግልና መስዋእትነት በታሪከ ማስታወሻነት ተመዝግቦ መቆየት እንዳለበት የፀና እምነት አላት ነጻነት አሳታሚ ድርጅት ግንቦት ነ ጥቂት ስለጸሃፊው አቶ ኤርሚያስ በኢህአዴግ የፓለቲካ ጐዳና በአባልነት መካከለኛ አና ከፍተኛ ካድሬነት ከ አመት በላይ ተጉዚል። ኢህአዴግ አሁን የያዘው ቅርጽና ማሣዝፈት ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት ቀደምት ተሳታፊ ነበር የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ የኤርትራውያን ንብረት ለመመለስ የወጣውን አዋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ ይፉ አናደርጋለን በዛ ላይ አንደ አቃቂ ያሉ ከፍለ ከተሞች የሚኖሩ ሙስሊሞች በአላቸውን የሚያከብሩት በአቃቂ ስቴዲዮም ላይ በመሰባሰብ ነው። አናም የኢዜአ ሀላፊውን የጠራገበቶ ምክንያት ከአዲሳባ ሀገረ ስብከት የመጣው ቅሬታ በጉያችን ያለው ኣይ የፈጠረው መስሎን ነበር።ሪ የቀረበውን ጥሬ ሀቅ ከመቀበል ይልቅ አቡነ ሳሙኤል ላይ ዛቻ ደረደረ እየገነባን ያለነውን ዲሞክራሲያዊ ስርአት እያመሰ ያለው እሱ ነው። የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትሩ ዶር አድሀኖም መድረኩን እንዲይዙ ተደረገ ሁለት ቀን ፕሮግራም የተያዘለት ስልጠና አጀንዳ በአዲስ ራአይ ላይ የወጣውና አንገብጋቢ በሆነው የሀይማኖት ጉዳይ ላይ ለመወያየት ነበር። ጽሁፉን ያዘጋጀው በረከት ስምአን ነበር። ዘላለማዊነታችን በመረጋገፀ ያልተደሰተ አልነበረም በተለይ ሩቅ አሳቢ ካድሬዎች ኢትዮጵያ ለዘላለሙ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ውስጥ ትኖራለች። ድቻቹ አልባው ተቃዉሞ ድርጅቱን አደጋ ውስጥ ከቶታል። በተቃራኒው በሀይማኖት ጉዳዮች እየታመሱ ያሉት እነዚህ ተቋማት ናቸው በተቋማቱ በተፈጠረ ሁከት ምከንያት መስታወትና ወንበር የሰባበሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ስል ውለው ማጣራት ሲካሄድ ከሀምሳ ውስጥ አርባ ሁለቱ የእኛ አባላት ናቸው አናም አክራሪነት ሌላ ቦታ ሳይሆን በውስጣችን የመሸገ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው። ይህንን ጥያቄ ታሳቢ በማድረግ ታላቁ መሪ አርከበን የማዋረድ ግብ በልቡ ይዞ በአፉ ተወዳጁ አርከበ አንዲቀነቀን አደረገ በክፍለከተማም የህወህትን የልማታዊ ፉኖነት ሰማጽናት ክንቲባና ምክትሎችን በሙሉ የህውሀት ካድሬዎች አደረገ ብረት አንግቦ ተራራ ያንቀጠቀጠው ትውልድ የልማት አርበኝነቱን አስመሰከረ» የሚሉ ግጥሞቸና መዝሙሮች ተቀነቀኑ« ሶስተኛው ምክንያት ከውስጠ ድርጅት የተገኘው መረጃ በኣቶ መለሰና አርከበ መካከል ልዩነቶች መከሰታቸው በሰፊው በህዝቡ ዘንድ በመሰራጨቱ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል በማለት ይገልፀዋል። አቶ መለስ በእኛ ፊት ምን ብሎ እንደሰደበው ከሁላችንም ህሊና የሚጠፉ አይደለም በመዲናይቱ ተከሰቶ የነበረው ሁከትና ብጥብጥ ከተረጋጋ በኃላ የህዝቡን ሙቀት ለመለካት የሚያስቸሉ መድረኮች በየቀበሌው ተከፍተው ነበር። ምክንያቱ ደግሞ ህዝቡ በመሳደብ መድረኩን ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ይመራዋል በሚል ነበር የስልጣን ጥመኛ አርከበ ከሰልጣን አርከኑ ውጭ ያለን ነገር ጠቅልሎ መያዝ የሚፈልግ ሰው ነው። ለዚህ ማስረጃ አንዲሆን በባለአደራ አስተዳደሩ ወቅት ሲያደርግ የነበረውን መመልከት በቂ ይሆናል በአሻንጉሊቱ ባላደራ አስተዳደር ወቅት የመሬት አስተዳደሩን በቀጥታ ይመራ የነበረው አርከበ እቁባይ ነበር። ባላደራው በውስጥ የኢህአዴግ መመሪያ መሬት አንዳይሰጥ የተከለከለ ቢሆንም አርከበ ከስራና ከተማ ልማት እየተወረወረ ለሚፈልጋቸው ባለሀብቶች ይሰጥ ነበር። የልማት አፈጻጸም ሪፓርት ከአርከበ አናዳምጣለን ከከተማ እስከ ቀበሰ የተቋቋመውን የባለ አደራ አስተዳደር የሰው ሀይል አንድንመደብ ያደረገው እኝ ነበር። ዋሾና ቀጣሬ በረከት ባካሄደው ጉንጭ አልፉ ግምሞፃ ላይ ኣርከበ የስንግ ሲያዝ ተደነባብሮ የማውቀው ነገር የለም ሠግለጊ ወይዘሪት ገነት የማወቱ ነር የለም በማለት። ስዬ የአቶ ኣርከበ አቁባይ ምስክርነት በሚለው ርአስ ስር የሚከተለውን አስፍሯል የመጀመሪያ ቅጥፈት እቶ አርከበ እኔ የትእምት ዞርጸፐ ዋና ሰራ አስኪያጅ ሆኘ አሰራ በነበረበት ጊዜ አብረውኝ ይሰሩ ከነበሩት ምከትል ስራ አስኪያጆች አንዱ ነበር። ማን ነው። ተብሎ ሲጠየቅ ጥቁር አባይ የተባለ ድርጅት ነው ከዚያ ሌላ በዚያ ዋጋና በዚያ ውል ተጠቃሚ የሆነ ድርጅት አልነበረም ቀጥሎ የነበረው ጥያቄ ምህረተአብ ስለገዛቸው መኪኖች ምን ታውቃለህ የሚል ነበር።ኮፃሃስ አንቀጵ ላይ የህሠ።የካከል ጫቸው ይነሳል ለብ ከ ሪያ ነ እሽ ለት እ ያ ሽሽ የ በ ጀነ ደ መ ዐጠበሦፍዴጀህ ብይገባለ ብሎ ይናገራል አርከበ እብድ የጋለብረት ጎክከሱ በረከት።
ከሁሉም በላይ ነዋሪው የተነጠቀውን ከተማ ለማስመለስ ያደረገው እልህ አስጨራሽ ትግልና መስዋእትነት በታሪከ ማስታወሻነት ተመዝግቦ መቆየት እንዳለበት የፀና እምነት አላት ነጻነት አሳታሚ ድርጅት ግንቦት ነ ጥቂት ስለጸሃፊው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ የኢህአዴግን ፓለቲካ የተጠጋው ገና የ አመት ወጣት ሆኖ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ እያለ ነበር ትምህርቱን አንደጨረሰ የስራ አለም አሀዱ ብሎ የጀመረው ደግሞ የዛሬዎቹን የመከላከያ ከፍተኛ መኮንኖች አንዳንድ ጀነራሎች ጨምሮ በማስተማር ነበር ከእነዚህ ወታደራዊ መኮንኖች ጋር የነበረው መቀራረብ ወደ ኢህአዴግ ካድሬነት ለመሳብ በር ከፈተ በ አመቱ የአዲስ አበባ ባ ምክርቤት አባልና የዞን ሁለት አስተዳደር ዘርፍ ሀላፊ ሆነ በማስከተልም የአዲስ አበባ አማካሪ ምከር ቤት አባል እና የአቃቂ ቃሊቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመሆን ተመደበ ከምርጫ በኃላ በኢህአዴግ ቢሮ የአዲስ አበባ ከንፍ ስራ አስፈጻሚ ሆነ የምርጫ ውጤትን ተከትሎ የአዲሳስ አበባ ምክር ቤት አባል የከንቲባው የፓለቲካ ጉዳዮች አማካሪና የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን አገልግሏሷል በመጨረሻም በማስታወሻው የተለያዩ ቦታዎች ላይ በገለጻቸው ምክንያቶች ሀገሩን ለቆ አስኪወጣ ድረስ የመንግስት ኮሙዬዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ነበር። ይሁን እንጂ በምርጫ የሀዘን ፅልማሞትና በቀል ገንፍሎ የፈሰሰው በነባሩ የኢህአዴግ ካድሬ በተለይም የህውሀት ተጋዮች ላይ ሆኖ ሳለ ለምን አሊ ተለይቶ ቀረበ ለምን ኦህዴድ እንደ እውነቱ ከሆነ በምርጫ ማግሰት አራት ኪሎ ኢህአዴግ ቢሮ የሄድን ካድሬዎች የነበረውን አጋጣሚ አስከወዲያኛው አንረሳውም የነበረው ልቅሶና ሀዘን የአናት ሞት ያህል ከባድ ነበር የሸማግሌው ስብሀት ነጋ ዘመድ ታጋይ ፀሀይቱ የባህርዛፍ ቅጠል ነስንሳ ልቅሶ እንደተቀመጠች ዛሬም ድረስ አንደ ታሪክ ይነገራል። በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የተፈፀሙ ፀረ ዲሞክራሲ ተግባሮች ተነግረው አያልቁም ከዲሞክራሲያዊ መብቶች ብንነሳ የአዲሳባ ህዝብ ፕሬዝዳንቱነ ከንቲባውን በተናጠል የመምረጥ መብት የለውም ከንቲባውና የካቢኔ አባላት ምርጫ ከመካሄዱ በፊት በኢህአዴግና እናት ድርጅቶቹ የሚመደቡ ናቸው በዚህም ምክንያት ኢህአዴግ አዲሳባን በተቆጣጠረ ሀያ ምናምን አመታት መዲናይቱ የምትተዳደረው በምስለኔ ፕሬዝዳንቶችና ከንቲባዎች ሆኗል እነዚህ ሹመኛ ካድሬዎች የሚፈሩትና የሚሸቆጠቆጡት ለኢህአዴግና ብሔር ድርጅቶቹ አንጂ ለአዲሳአባ ነዋሪ አይደለም አዲሳባ የነዋሪዎቿ ስላይደለች ቀጥሉ የሚመጣው የስልጣን ብልግና ነው በዘመነ ኢህአዴግ ስልጣን የሀብት ምንጭ ሆኖ አገልግሏሷል ከህዝብ በተዘረፈ ንብረት ብዙዎች የሀብት ማማ ላይ ተሰቅለዋል ከቀድሞዎቹ አምባገነን መንግስታት በባሰ በአዲሳባ የመሬት ዝርፊያና ወረራ ተካሂዷል ከመሬት ወረራው ጋር በተያያዘ ብቻ ከሀያ ቢሊዮን ብር በላይ የሚጠጋ የመዲናይቱ ህዝብ ገንዘብ ተዘርፉል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች ድርጅቱ ብለው ሲጠሩ አቶ መለስ ማለታቸው ሆኗል። ገ የኢህአዴግ አባላት ይሁን ከ በላይ ህዝብ የመረጣቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት አንዳሉበት ለምን ግምት አይገባም። ፀቡ የተገለፀበት አማባብ ለየቅል ሆነ የአርከበ ቡድን የተንኮል አቅዱን በሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ አደረገ የኢትዮኤርትራ ጦርነትና ህውሀት በአቶ መለስና በረከት እየተገፍ ነው በማለት በመጋቢት ወር ዓም የህዉሀት መሰንጠቅ ምከንያቱ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ላይ የተነሳው ልዮነት አንደሆነ የአልጀርሱ ስምምነትና እሱን ተከትሎ የተሰጠው የፍርድ ቤት ውሳኔ ትግራይን ለመጉዳት የታሰበ መሆኑ መለስ የትግራይን መሬት ለኤርትራ አሳልፎ መስጠቱ የባድመ ጉዳይ እንዳለቀለት ውስጥ ለውስጥ አሰራጩ አብዛኛው የህውሀት ካድሬ አቶ መለስ በኤርትራ ጉዳይ ላይ በያዘው አቋም ደስተኛ ስላልነበረ በአርከበ መስመር ተሰለፈ በሰውየው ላይ ያለው እምነት እየተሸረሸረ ሄደ። መቐሌ ላይ የምትገኝ መሰረታዊ ድርጅት ከሀያ በላይ ሚኒስትሮች ባሉበት ሁኔታ ውጭ ጉዳይና ጤና ጥበቃን ብቻ ለትግራይ መስጠት ፍትሀዊ አይደለም የሚል ሪፓርት ታስተላልፉለች የተምቤን ወረዳ ህውሀት ጽቤት መለስ የራሱን ስልጣን ከሌሎች ጋር አደላድሎ ህውሀትን ገፍትሮ ጣለ በማለት አጀንዳ ቀርጻ ትነጋገራለች ኢህአዴግ ቢሮ በፅዳት ሰራተኝነት የምትሰራ የህውሀት አባል ቢሮው በብአዴን ካድሬዎች ተወረረ ብላ ቅሬታ ታቀርባለች እንደ አውነቱ ከሆነ የህውሀት ካድሬዎችና አባላት የስልጣንን ትርጉም በደንብ ተገንዝበዋል በሂደት አቶ አርከበ ይዞ ብቅ ያለው መቀስቀሻ የካድሬውንና አባሉን ቁስል የነካ በመሆኑ ተቀባይነት አገኘ በትግራይ ፕሮፐጋንዳና ድርጅት ተመድበው የሚሰሩ ቁልፍ ካድሬዎች ተቀላቀሉት ወሮ አዜብ በበኩሏ አርከበና ቡድኖቹ በሙስና ተዘፍቀዋል የሚል ክከ ይዛ ብቅ አለች አርከበ በሚስቱና ቤተሰቦቹ የያዘውን ንብረት በመረ አስደግፉ አራገበች ላውንደሪ ቤት ፉርማሲ ከሊኒክ ሱፐር ማርኬተ መስታወት ማስመጣትና መሸጥ። በዚህ ጉብዝናው ምክንያት በአሊ አብዶ የጨለማ ወቅት የዞን አራት ሊቀመንበር በዘመነ አርከበ ደግሞ በልዩ ምደባ የአዲስ ከተማ ከንቲባ ሆነ ቀጥሎም የአዲሳባ ኢህአዴግ ክንፍ ስራ አስፈፃሚ ተሹሞ እኛን ተቀላቀለገ አባይ ሰነዱን በድጋሚ ቃል በቃል አብራራ ወደ ኋላ ሄዶ የህውሐትን መከፉፈል ዋነኛ ምከንያት የቤተሰብ ገዥ መደብ ቦናፓርቲዝም መሆኑን በሰፊው ገለፀ ይህ ገዥ መደብ ማዕከሉ አዲስአባ አንደነበር እና ያልተበጠሰ ኔትወርክ እንዳለው ተናገረ። እንኳንም ስሙን አልጠቀሸ በአለቱ ተባረረች ሻንጣዋን ሸክፉ ወደ ቤቷ ሔደች ከዛ ቀን ጀምሮ ካድሬው ከጣይቱ ጋር በተናጠል ማውራት ፈራ አርከበ አቁባይ ወደ መዲናይቱ ተመድቦ ሲመጣ መልካም ግንኙነት ፈ ድጋሚ የማህበራት ማደራጃ ቢሮ ሀላፊ አድርጐ ሾማት ብዙም ሳትቆ ተከድኖ ይብሰል ባለችው ምክንያት አባረራት ከሁለት አመታት በኃላ ኢህአዴግ ቢሮ ተመድቤ በምሰራበት አንዲት ጠዋት አለቃዬ ወደ ነበረው ህላዌ ዮሴፍ ቢሮ ሄድኩኝ ያለው የቢሮው በር ብርግድ ብሎ ተከፍቷል። ብዙዎች የአዲሳባ ህዝብ ምርጫ ካርድ በምትባል ሰላማዊ ኢህአዴግን የቀጣው በምርጫ አድርገው ይቆጥራሉ ይህ የተሳሳተ አህአዴግ ላይ የመዲናይቱ ህዝብ የወሰነው በሁለተኛው አገር አቀፍ ዓም ነበር በዚህ ምርጫ ኢህአዴግ አሳፉሪ ሸንፈች ተከናንቧ ብዙ ያልተነገለት ታሪከ በወቅቱ መሪ ተዋንያን በነበርን ካድሬዎች ዘንድ ዳር ጨዋታ ሆኖ ሰንብቷል በእንደዚህ መልኩ ለንባብ አስኪበቃ ድረስ በምርጫ ኢህአዴግ መሸነፉን ኣስቀድሞ ካረጋገ የተከተለው ስትራቴጂ የህዝቡን ወሳኔ ባይቀይረውም ለማሣ ጠቅሞታል። አንገታ ደፉንመረጃውን ለካዛንችስ ስውሩ መንግስት ብናቀርብም የድርጅቱ ህል ይቀድማል በመባል ውድቅ ተደረገ አቶ በረከት ስምኦን በሁለት ምርጫ ወግ መፅሀፉ በገፅ ላይ ኢህአዴግ ከምንም ነገር በላይ ህዝቡን ያከብራል ይፈራልም ሁ አንደሚለው ከህዝብ ውጭ ሌላ ጌታ የለውም ይላል በዚህ የስምአን ልጅ አባባል ግልባጭ ስሌት መሰረት ደር አምስት አመት ያልመረጠውን ህዝብ ወከሎ በፓርላማ ተቀመጠቀገ ር ሆኖ በመሾም ለአምስት አ። አለኝ በዚህ መልኩ መቀጠል እንደማያዋጣ የተገነዘበው አባይ ፀሀዬ የ ሰአት ረፍት አንድንወስድ በማድረግ ስብሰባው አንዲቋረጥ አደረገ በሻይ የፕሬዝዳንቱ ፕሮቶኮል ጤናአዳም አየዞረ ስብሰባው ላልተወሰነ ጊዜ እንዳ መደረጉንና ለወደፊቱ አስተዳደሩ አንደሚያሳውቅ በመግለፅ ተሰብሳቢው መጣበት አንዲመለስ መልእክት አስተላለፈ የከተማና ዞን ካድሬዎች ወደ እንድንቀር በተናጠል ነገረን አብሮኝ ሻይ ሲጠጣ የነበረው ኮሚሽነር በፍ በል ማክሰኞ እንገናኝ ታዲያ አንደ ቆምጩ አንባው ቀኝ አጅህን ለማው ተዘጋጅሦ በማለት ተሰናብቶኝ ሔል ወደ ስብሰባ ተመለስነ ከመዲናይቱ ካድሬዎች ውጭ አባይ ኮሚሽነር ወርቅነህ የና ቤቶቹ ምክትል ፕሬዝዳንት የሆነው ደሳለኝ እና የአያት ድርጅት ተወካ ተገፕኙ አቶ ደሳለኝ የጠበቀው ነገር እንዳጋጠመውና አሱ የሚመራው የዳ ስርአት በፀረኢህአዴሣ አንደተወረረ ገለፀ መፍትሔ ይሆናል የሚያስበው በህገ መንግስቱ መሰረት መሬት የህዝብ በመሆኑና የህዝ ውከልና ያገኘው ያስተዳደሩ ምከር ቤት በአስቸኳይ ተሰብስቦ ከዚህ ቀ በፍርድ ቤቶች የሚሰጠው ሁከት ይወገድልኝ የሚቀርበትን ውሳኔ ማስተ እንደሆነ አስረዳ አከሎም የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ስልጣን ህግ አወዳ ያወጣውን አዋጆችና ህጐች የመተርጐምና በዛ ብቻ የመመራት ኘ እንዳለበት ሰፊ ማብራሪያ ሰጠ። ይህ ዉል አያት የመኖሪያ ቤት ስራ ድርጅት የከተማዋን ቦታ እየሸነሸነ መሸጥ የሚያስችል መብት ያጐናፀፈው ሆነ በወቅቱ ከሁለት ሚሊዮን ካሬ ሟትር በላይ የህዝብ ንብረት ለሪል ስቴት በሚል የተሰጠ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከሲሶ በላይ የወሰደው አያት ሆነ በትግራይ ውስጥ በሚካሄዱ የልማትና ሌሎች እንቅስቃሴዎች በግንባር ቀደምትነት ተሳተፈ በተለይም የትግራይ ልማት ማህበር ባዘጋጀው ከዳስ ወደ ክላስ በሚለው ፕሮግራም ላይ ከሀያ ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ አስረከበ። መመሪያ ቁጥር አነ በከተማዋ የሚገኙ ህገ ወጥ ይዞታዎችን ወደ ህጋዊ ለመለወጥ በሚል ሸ ተዘጋጅ በተቃራኒው መመሪያውን ለማፅደቅ አንድ ሳምንት ሲቀረ የተዘረፈው መሬት ብዛት በሁለት አመት ውስጥ ያለው በአጠቃላይ ተደሃ በአጥፍ ይበልጥ እንደነበር በወቅቱ የካቢኔ አባል የነበረው አበበ ዘልኦ ያቀረበው ጥናት አመላከተ። አበበ በቁጭት ተሞልቶ መመሪያውን ማውጣት አልነበረብንም በዚህ መመሪያ ምክከኽ የተዘረፈው የህዝብ ንብረት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ሲሆን ይህም ከ በላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ቢያንስ በቀበሌ አንድ እና አ ደረጃውን የጠበቁ መለስተኛ ሆስፒታሎችን ይሰራ ነበር ብሎ መመሪያ በፀደቀ አንድ ወር ሳይሞላው አጋለጠ። አበበ ከፓለቲካ ብቃቱ ይልቅ በፕሮፌሽ ሙያተኝነቱ ከፍተኛ ከብር የሚሰጠው ነበር ይህ የአሊ አብዶ ንዌ ዶንቦስኮ የሚገኘው የካድሬዎች ማሰልጠኛ ተቋም ከጐዳው በላይ አንፃ ኣስደፉው መሪያ ቁጥር አንድ ህግ ሆኖ የወጣበት አካሄድ በራሱ ወንጀል ነበር ያ ደረጃ ከአዋጅነትና ደንብነት ዝቅ ብሎ ለምን መመሪያ ሆነ ከህጉ በስተጀርባ ያለውን ፍላጐት ፍንትው ብሎ የሚያሳይ ነበር ወቀዉ የአዲሳባ ምከር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ለአያንዳንዱ የስልጣን ገ የማውጣት ስልጣን ይሰጣል። ከዚህ አኳያ መመሪያ ድ አግባብ አንዳልሆነ የሚያረጋግጠው የምከር ቤቱን ማቋቋሚያ ሆን ነደ ጐን በመተው በካቢኔ ደረጃ በቆረጣ መመሪያ እንዲሆን መደረጉ ገወቅቱ በፍትህና ፀጥታ ቢሮ ውስጥ የህግ ነክ ጉዳዮች ሀላፊ የነበረው በት በመመሪያ መልከ መውጣቱን በመቃወም የጉዳዩ ባለቤት የሆነው የአዲሳባ ህዝብ መምከር ይኖርበታል ከሁለት ብር በላይ የሆነ የህዝብ ሀብት ለህገወጦች አየሰጠን መሆኑን ነዋሪው ወነጋገር አለበት ይህ ካልተቻለና ጉዳዩ ህግ ሆኖ መውጣት አለበት ቢያንስ የህዝብ ውክልና ያላቸው የምክር ቤት አባላት ተወያይተውበት መልኩ መዘጋጀት ያስፈልጋል በማለት አጥብቆ ተከራከረ። ር በመመሪያ ቁጥር አንድ ላይ ቀጥሎ የተነሳዉ ለምን ቁጥር አንድ ተባለ የሚለው ነበር። ቁጥር አንድ ማለት በቀጣይ ቁጥር ሁለት ቁጥር ሶስት አየተባለ እንደሚወጣ አመላካች ይሆናል በማለት ተከራከሩ ስያሜው በራሱ ህገ ወጥነትን ያበረታታል የተባለውን የተቃወመው አሊ አብዶ ከተማዋን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ስርአት እንደሚያሲዛት ዝርዝር የስራ እቅድ አቀረበ ኣመኑኝ በዚህ መመሪያ ምክንያት ህገ ወጥነት በማያዳግም መልኩ በቁጥጥር ስር ይውላል አለ። በአሊ አብዶ ትርፍራፊ ኔትወርኮች አማካኝነት ረጃጅም ድምፅ ያላቸው ህገ ወጦች የምክር ቤቱ አባላት ሆኑ አጀንዳው በሙሉ መመሪያ ቁጥር ሁለት በአስቸኳይ መውጣት አለበት ሆነ አማራጭ የለም አርከበ የተጠየቀው መስዋእትነት ተከፍሎ መሸጥ አለበት ይህ ካልህነ አቶ መለስ ከአድማስ ባሻገር የተመለከተው ምርማጫኔ ግቡን አይመታም አናም አርከበ ተሸጠ። ርግጥም አቶ መለስ አንዳለው የአዲሳባ ስራ አስኪያጅነት ስልጣን ከከንቲባው በላይ ነው የከተማዋ የዝርፊያ ማአከል የሆኑት እንደ ማዘጋጃ ቤት መሬት መንገድ ውሀ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በስራ አስኪያጁ ነው ኢህአዴግ ቢሮ ከንቲባ ማን ይሁን ከሚለው በላይ የሚያጨቃጭቀው ስራ አስከከያጅ መምረጥ ላይ ነበር አቶ አርከበ በለስ ቀንቶት በአሱ ዘመን የህውሀት ካድሬውንና የመንገዶች ባለስልጣኑን አስመደበ ቀጥሎ መኩሪያ ሀይሌን በመጨረሻም የቅርብ ዘመዱን ሀይሌ ፍስሀ። በዳግም ምርጫ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት አቶ በረከት ቢሮ ውስጥ እኔ ህላዌ ካሚል ፀጋዮና ፍሬህይወት ተሰብስበን ከንቲባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባል አየመለመልን ነበር ስብሰባው ሳይጠናቀቅ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። እስስት በማለት ጥርሱን ነከሰ አፍንጫውን ፊተገ ወቅቱ ለአርከበ ወሳኝ ነውና በድል አድራጊነት ሰሜት ውስጥ ሆኖ የምንግዜም ባላንጣው ቢሮ ተገኘ ጊዜ ሳያጠፉ መለስ የካቢኔ አባላትና ስራ አስኪያጅ መልምለህ ስጣቸው ባለኝ መሰረት ሳምንቱን ሙሉ ቁልፍ ስራዬ አድርጌ ስባዝን ነበር ለካቢኔ አባላት የሚሆኑትን የሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሀይለሚካኤል በጣም አግዞኛል አነ ህላዊ ደውላችሁ አመስግኑት ኮሌጁን ባዶ አድርጐ ነው መምህራኖቹን አየሰጠን ያለው ትንፉሽ ወስዶ በዚህም መሰረት ለትምህርት ቢሮ ሀላፊነት የደኢህዴን ጠንካራ ካድሬ የሆነውን የኮሌጁ መምህር ዴንታሞ መርጫለሁ። አርከበ ከትግራይ ይዞ ከመጣቸው የህውሀት ቁልፍ ካድሬዎች አንዱ ነበር ይህ ካድሬ በትምህርት ዝግጅቱ ከሁለተኛ ደረጃ አልዘለለም ለረጅም አመታት የሰራው በትሣራይ ገጠራማ አካባቢዎች አባላት የማደራጀት ስራ ሲሆን አዲሳባን በጣት ሰሚቆጠሩ ቀናት ከመምጣት ውጪ አያውቃትም በትግራይም ቢሆን በየትኛውም ከተማ አስተዳደር ሆኖ አልሰራም። ታሪክ ነውና ምን ይደረጋል ዬጦደለ« ቦየሃሪኝነቅቻ ለእንድ ለግሮር በመሬ በአቶ መለስ የፍራቻ ቻርተር መሰረት አዲሳባ በአስር ከፍለ ከተማ የተከፈለች ሲሆን የአራቱ ከፍለ ከተማ ከንቲባዎች አርከበ ከትግራይ ይዞአቸው የመጣው የህውሀት ካድሬዎች ነበሩ ቂርቆስ አተይ በአሁን ሰአት የኤፈርት ማርኬቲንግ ዴሬክተር የካ ግርማጺዮን በአሁን ሰአት የአፉር ጋምቤላ ቤኔሻንጉል ሱማሌ የበላይ ጠባቂ ላፍቶ ሀይሌ ፍስሀ በአሁን ሰአት የአዲሳባ ስራ አስኪያጅ ቦሌ ሀስላሴ የትግራይ ዞን አስተዳዳሪ። ከንቲባ ባልሆኑባቸው ከፍለከተሞች ደግሞ ምከትል ነበሩ ኮልፌ ነጋ በርሄ በአሁን ሰአት የኢህአዴግ ስልጠና ማአከል ካድሬአራዳ መውግ ስራና ከተማ ልማት አዲስ ከተማ ታደለ ፓስታ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ቦሌ ገተንሳይ ስራና ከተማ ልማት ጉለሌ ከበደ ብሩስራና ከተማ ልማትነ ልደታ ዘሩ የገቢዎች የሰው ሀይል ዳሬክተር በፊት መስመር ላይ የህውሀት ካድሬዎች አንዲሰለፉ የተደረገው በታቀደ መልኩ በአቶ መለስ አባይ ፀሀዮና አርከበ መቀናጆ ነበር ምክንያቱ ደግሞ መዲናይቱ ከፌደራል ሊመደብላት የታቀደው ማለቂያ የሌለው ገንዘብና ድግፍ ምክንያት ልማት መምጣቱ የማይቀር ስለነበር የለውጡ ሀዋርያት እነዚህ ካድሬዎች መሆናቸውን ለማሳየት የታቀደ ነበር የአዲሳአባ አድገት በትግራይ ልጆች ዳግም መስዋእትነትና ቁርጠኛ አመራር እንደመጣ ለመናገር። ርግጥ በዚህ ጉዳይ የመጀመሪያጦ ተጠያቂ አቶ መለስ ሲሆን አርከበ የማስፈፀም ሚና ነበረው በዚህ ምክንያት በአርከበ የከተማ ካቢኔ ውስጥ የጉራጌ ተወላጅ የሆነ ካድሬ አልነበረም ከፍለ ከተማ ከነበረው ስራ አሰፈጻሚ ውስጥ ሁሰት ካድሬዎች ብቻ የጉራሄ ተወላጆች ነበሩ። የአቶ መለስም ሆነ አባይ ንግግር ትክከል ነበር የአዲሳባ ኢህአዴግ መዋቅር እንኳን የመሪነት ሚና ሊጫወት ቀርቶ ለህዝብ ጭራነት ብቁ አልነበረም ካድሬውና አባላቱ በተግባር ኢህአዴግ አልነበሩም ዘባተሎውጌ አሊ አብዶ ጨምሮ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ምንነትና ግብ ምን እንደሆነ የማያውቁ ነበሩ አቶ መለስ ይሄንን ክፍተት በማየት ነበር የተማረ ሰው ፈልጉ ያለው በዚህ ምከንያት ለነባሩ ካድሬ በስራ መቀጠልና መባረር ትልቁ መመዘኛ የትምህርት ደረጃ ሆኖ ብቅ አለ። ኢህአዴግ ከፍተኛ የአርሶ አደር ፍቅርና ድጋፍ ያተረፈ ድርጅት ነወፐ በረከት ስምኦን ሁለት ምርጫዎች ወግ ኢህአዴግ በምርጫ ኣሸናፊ ሆኖ የሚወጣባቸው ምክንያቶች በዝርዝር የቀረቡት በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የድርጅቱ ካድሬዎችና አባላት በስነ ምግባር መመሪያው ላይ በፕላዝም ሁለትዮሽ ኮንፍረንስ በተካሄደ ወቅት ነበር። በመሆኑም በኢህአዴግ ግንዛቤ ወደ ምርጫ ሲገባ እንደ ማሸነፊያ ምከንያት የተወሰደው አዲሳባ የሚታይ ለውጥ አምጥታለች የከተማዋን አድገት ህዝቡ መመስከር ጀምሯል የሰራ አድል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተፈጥሯል የሚል ነበር ይህ በመሆኑ ለኢህአዴግ ማሸነፍ ምቹ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ምህዳር ተፈጥሯል የሚል ድምዳሜ ተይዞ ነበር ታውፓጽ ምአራፍ አስራ አምስት የምርጫ ዋዜማ ፕሮፌሰር መራራ በአይናችን ስር ቁጭ ባሉበት ወንበር ወደታች ሲሰምጡ ተመለከትን በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ወግ ከመስከረም በፊት ኢህአዴግ ምርጫ እመራበታለሁ ብሎ ባወጣው አቅድም ሆነ የተቃዋሚዎች የሀይል አሰላለፍ ትንታኔ ላይ ቅንጅት የሚባል ፓርቲ አልነበረም ቅንጅት ለኢህአዴግም ሆነ ለሌሎች ተቃዋሚ ድርጅቶች ብራ መብረቁ ነበር። በህብረተሰቡ ዘንድ ታዋቂ የሆኑት አነ ፕሮፌሰር መስፍን ዶክተር ብርሀኑ ዶከተር ያቆብ ዶክተር በፍቃዱ ይሳተፉሱሉ ብሎ የገመተ አልነበረም እንኳን አኛ አቶ መለስም ሆነ የደህንነቱ መስሪያ ቤት የሚያውቀው ነገር አልነበረም ከዓመታት በኋላ ከበረከት እንዳረጋገጥኩት አነዚህ ምሁራን ለተቃዋሚዎች የኋላ ደጀን አንደሚሆኑ የተጠበቀ ቢሆንም በግላጭ የተቃዋሚ ፓርቲ ይመሰርታሉ ሌላውንም ያቀናጃሉ የሚል ግምት አልነበረም የምሁራን ተሳትፎና አንድምታው ኢህአዴግን ከሚያስደነግጠው ነገር አንዱ ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ያላቸው ታዋቂ ሰዎችንና ምሁራንን በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ ሲያገኛቸው ነው በተለያዩ ምክንያቶች የመጀመሪያው ኢህአዴግ በውስጠ ድርጅት መመሪያ ደረጃ ምሁራን አንዳይቀላቀሉት ገድቦ የተቀመጠ በመሆኑ ሌላው ፓርቲ በሩን በርግዶ ከተቀበላቸው የተሻለ የፓሊሲ አማራጮችን ስለሚያቀርቡ የኢህአዴግ ተቃዋሚዎች አማራጭ ፓሊሲ የላቸውም የሚለው ክስ ታሪካዊ ይሇናል። ሯ በሁለተኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ህዝብ ለተማረ ሰው ያለው ከበሬታ አጅሣ በጣም ትልቅ እንደሆነ ኢህአዴግ ይገነዘባል። ከዚህ በመነሳት በምርጫ ሊሆን የሚችለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥንካሬ ምንም ደረጃ ላይ ይሁን ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት እና የግለሰብ ነፃነት አንግቦ የተነሳ ድርጅት እንደሚያሸንፍ የሚያጠራጥር አይደለም በመሆኑም በቅድሚያ የልደቱ ፓርቲ ኢዴአፓ እና የኢንጅነር ሀይሉ ፓርቲ መኢአድ ማሸነፉቸው አይቀርም ነበር ሁለቱ ፓርቲዎች የተጠናወታቸው እርስ በራስ መጠፉፉት አንደተጠበቀ ሆኖ በየምርጫ ከልሉ አጩ ቢያቀርቡ እንኳን የምርጫ ውጤቱ በመሰረቱ አይቀየርም በዚህ ሁኔታ ውስጥ የምርጫ ውጤቱ በቅደም ተከተል ይቀመጥ ቢባል ኢዴአፓ መኢአድ ኢህአዴግ ይሆን ነበር የፕሮፌሰር በየነ እና ዶክተር መራራ ፓርቲ መቼም ቢሆን በአዲሳአባ ላይ የማሸነፍ አድል የላቸውም ከአስር አመት በላይ በሆነ የካድሬነት ዘመኔ የአዲሳአባ ህዝብ መምህራን ተማሪዎች የመንግስት ሰራተኛውን ከኮልፌ አስከ የካ ከጉለሌ እስከ አቃቂ በአራቱም ዋልታዎች የማግኘት እድል አጋጥሞኛል። ርግጥም አንዱ ኣንደኛው ወገብ ላይ የተጣበቀ ተባይ አድርገው የሚተያዩትን ኢንጅነር ሀይሉ ሻወልና ልደቱን የመሳሰሉ ሰዎች ማቀራረብ መቻል በኢህአዴግ ውስጥ ለነበርን ካድሬዎች ሳይቀር አስደናቂ ነበር ይህ በመሆኑ የተበታተኑ አቅሞች ተሰባሰቡ ኢዴኣፓ እና መኢአድ በገነቡት አጥር ላይ ቆሞ የነበረው ህዝብ እንደ በርሊን ግንብ አጥሩን አፈራረሰው ልከ አቶ መለስ በድህረ ምርጫ ግርሣሩ ወቅት እነ ዶክተር ብርሀኑ ነጋን ቤተመንግስት ጠርቶ ያስቸገራችሁን አጥር ላይ ቆማችሁ ነውሆ እንዳለው በመሆኑም በአንድ በኩል ኢህአዴግ ባልገመተውና ባላቀደው ሁኔታ ቅንጅት መፈጠሩ በሌላ በኩል ቅንጅትን የመሰረቱት ሰዎች ተከለሰውነት ከኢህአዴግ ካድሬዎች ገዝፎ መታየቱ አንግበውት የነበረው ኢትዮጵያዊነት አጀንዳ በምርጫ ከክርክሩ ወቅት በአግባቡ ራሳቸውን መሸጣቸውና አማራጭ ፓሊሲ መያዛቸው የምርጫ የፓለቲካ ምህዳር በህገር ደረጃ ግልብጥብጡን አወጣው መስከረም ሳይጠባ የምናሸንፍባቸው ምክንያቶች ተብለው በኢህአዴግ የቀረቡት ቁምነገሮች በዜሮ ተባዙ ኢህአዴግ ተደናገጠ። በየእለቱ ማታ ኢህአዴግ ቢሮ በምናደርገው ግምገማ መሬት አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አንደምንቸል መግባባት ላይ ተደረሰ ይህን ማድረግ የምንቸልባቸው ምከንያቶች በዝርዝር ቀረቡ እነዚህም በየምርጫ ከልሉ ከመራጩ ብዛት በአጥፍ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የተደራጁት ኔትወርኮች ከኔቶርኮቹ ውስጥ ከፀሀ በላይ በ ኤ ደረጃ የሚታይ በመሆኑ ኢህአዴግን ከመምረጥ አልፎ ኢህአዴግን ምረጡ በሚል ቅስቀሳ እየተሳተፈ መሆኑ የከተማዋ የልማት ትንሳኤ በኢህአዴግ አማካኝነት መበሰሩ የኢህአዴግ ልማታዊ አቅጣጫ በመላ ሀገሪቱ ያስመዘገበው ባለሁለት አሀዝ እድገት የፈጠረው መነቃቃት ዋና ዋናዎቹ ነበሩ ከሰላማዊ ሰልፉ ጋር ተያይዞ አከራካሪ ከነበሩት ቁምነገሮች መካከል መቼ ይካሄድ የሚለው ነበር በአማራጭነት የቀረቡት ቀኖች በምርጫው የመጨረሻ ሳምንት የሚውሉት ቅዳሜአሁድ አና ሀሙስ ነበሩ ከሁሉም ቀናት በመጀመሪያ የተመረጠው እሁድ ሆነ ምከንያቱ ደግሞ ከዛ በኋላ የሚኖሩት ቀናት የስራ ስለሚሆኑና የምርጫ ቅስቀሳው የሚያበቃበት በመሆኑ ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፍ የመጥራት አድል አይኖራቸውም አሁድ የምናካሂደው መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ አከርካሪያቸውን ስለሚመታ ሳምንቱን ሙሉ የተስፉ መቁረጥ ዥዋዥዌ ይጫወታሉ የሚል ነበር በዚህም ምከንያት በአሁድ ተስማማን መዋቅራችንን ኦረንቴሽን ሰጥተን ቅድመ ዝግጅቱ ተጀመረ። ሁሉም ወደ የኢህአዴግ ምርጫ ታዛቢ የተመደቡ አባላት አየደወሉ ከእንቅልፉቸው ይቀሰቅሳሉ በቅንነቱ የማውቀሣውን ፀጋዬ የሚባል የወረዳ ካድሬ ይዢ በየምርጫ ጣቢያው ኦረንቴሽን ለመስጠት ተንቀሳቀስን ከማዘጋጃ ቤት የተሰጠኝን ስልኮች ለጣቢያው አዛዣች አደልኳቸው አቶ በረከት የምርጫ ስነምግባሩን ሲያወያየን ምንም አይነት የመንግስት ንብረቶቹን መጠቀም አይቻልም ቢልም በተግባር የሆነው ግን በተቃራኒው ነበር ለምሳሌ በአዲሳባ ለሚገኙ የኢህኣዴግ ምርጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች የተሰራጨውን ስልከ ወጪ የተከፈለው ፒያሳ የሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ነበር ስልኮቹ ከአንድ ሳምንት በላይ ካድሬዎች አጅ ቆይተው ስለነበር አስተዳደሩ ከመቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ አድርጓል አሳዛኙ ነገር ስልኮቹ ወደ ወረዳ ምርጫ መከተታተያ ማእከል ከተሰባሰቡ በኃላ ባለቤት ስላልነበራቸው አባሎቻችን ሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ያሉ ዘመዶቻቸው ጋር ሳይቀር ይደውሉ ነበር የመንግስት መኪናዎችም በሆን ሰአህአዴግ የምርጫ ስራ ውሰዋል። ለአንድ ወር የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአዲሳባ ማወጁን ተናገረ አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ተከፈለች ከፍለ ከተማ እና ቀበሌ ባልተገለፀ አዋጅ እንዲፈርሱ ተደረገ ነባሩ መዋቅር ከስራ ውጪ ተደረገ አርከበን ከትግራይ አጅበውት የመጡት ካድሬዎች የሰባቱ ማዘዣ ጣቢያ ሀላፊዎች ተደረጉ አርከበ አቁባይ ፊት አውራሪያቸው ሆነ እያንዳንዱ ውሳኔ በእነሱ ስር ማለፍ ግዴታ ሆነ ከየትኛውም የኢህአዴግ ካድሬዎች በላይ ቂም የቋጠሩት አነዚህ የህውህት ካድሬዎች ከተማዋን ራቁቷን ለማሰቀረት ዘመቻ ጀሙሩ በአስተዳደሩ ቋት ውስጥ ያለው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ አንዲወጣ ተደረገ ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ ደሞዝ ጭማሪ ተፈቀደ። ከእነዚህ ሁለት መነሻዎች ተነስተን ሁለት መሰረታዊ ጥያቄዎችን በማንሳት ጉዳዩን አንመርምረው ከምርኔ በፊት ኢህአዴግ በመዲናይቱ ስንት አባላት ነበሩት ኢህአዴግ የመዲናይቱን ካድሬዎች ለሽንፈቱ ለምን ተጠያቂ አደረገ የአዲሳአባ ኢህኢዴግ መዋቅር ፍርክስክሱ የወጣው አርከበ አቁባይ ወደ አዲሳአባ ተመድቦ በመጣ በጥቂት ወራት ውስጥ ነበር በወቅቱ እሱን ጨምሮ ከየከልሉ የመጡት ንቅል ካድሬዎች የመጀመሪያ ስራ ይህን መዋቅር በማፈራረስ ባዶ ማስቀረት ነበር አርከበ በውስጠ ድርጅት ስብሰባ ላይ ኣፍ አውጥቶ ። አስቲ አያንዳንዱን አያነሳን ወደ መመልከት አንሸጋገር ያልለተሸጠው ድርጅት በአዳማው ስልጠና ሰፊ ሰአት ያገኘው የህዝብ ግንኙነት ስራችን ደካማ አንደነበር የተገለፀበት ነበር ይህን በተመለከተ የሁለት ምርጫዎች ወግ በገጽ ሳይ ኢህአዴግ በባህርይው ሰርቶ በማሳየት የሚያምን ድርጅት ነው ጥሩ በሰራ ቁጥር ቅን ልቦና ያለው ሁሉ በቀላሉ ይመለከተዋል የሚል አምነት በመያዝ የሰራውን ስራ ለማስተዋወቅ ብዙም አልተጋም በባህርይው የሚሰራ እንጂ የሰራውን የሚያስተዋውቅ ድርጅት ያልሆነው ኢህአዴግ በምርጫ ይህን ሰራሁ ያን ደገምኩ ብሎ ራሱን ለማስተዋወቅ ብዙም ትኩረት የሰጠበት አልነበረም በማለት ገልፃዋለች በአዋሳ በተካሄደው የኢህአዴግ ጉባኤ አቶ መለስ የተቆረጠ ምላስ ይዘን ነበር በምርጫ የተሳተፍነው በማለት በረከትን ጐሸም አድርጐ ጉባዔተኛውን አስጨብጭቧል ይህን ድምዳሜ ተከትሎ የተወሰኑ ውሳኔዎችና የተሰሩት ስራዎች የኢትዮጵያን የፓለቲካ መድረከ ኢህአዴግማ በብቸኝነት አንዲቆጣጠረው ለድርጓል። በመጀመሪያ የተከናወነው አራቱ የብሄር ድርጅቶቸ አሉኝ ከሚሏቸው ካድሬዎች አንድ አንድ ሺህ በድምሩ አራት ሺህነ መልምለው ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ አንዲያስገቡ ተደረገ በረከት ስምኦን ለሁለት ወር ፓርቲውን የህዝብ ግንኙነት መርሆዎች አሰለጠነ ይህን ተክትሎ በሁሉም የፌደራል ተቋማት የልማት ድርጅቶች የፓርላማ ጽህፈት ቤት ምርጫ ዞርድ የኣዲሳባ መስተዳድር ውስጥ ከ ካድሬዎች የህዝብ ግንኙነት ሀላፊና ኮሙዩኒኬተር የሚል ስያሜ በመሰጠት ተመደቡ። የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ታዳጊነት የኢህአዴግ የውስጠ ድርጅት ሰነዶች የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ የኢህአዴግ ማህበራዊ መሰረት አና ድልብ አቅም እንደሆነ ይገልጻል። በክልሉ ህገ መንግስት አንቀፅ ስድስት ላይ የኦሮሚያ ከልል ርዕሰ ከተማ አዳማ ነው የሚል ተደነገገ የምርጫ ዘጠና ሰባት ውጤት ተከትሎ ወደ ነበረበት አንዲመሶስ ያደረገው ደግሞ አቶ መለስ ነበር የአዲሳባ ህዝብ የወሰነው ውሳኔ አልህ ስለከተተው የበቀል ጅራፉን ለማጮህ በየጊዜው የጨረባ ተዝካር የሚደገስባት። አንደ እውነቱ ከሆነ እነ አባዱላ ይህን አርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳቸው በቂ ምክንያት ነበራቸው የመጀመሪያው በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ያጡትን ተቀባይነት ለመቀልበስ ሲሆን ሁለተኛው በአዲሳባ የፈፀሙትን መሬት ወረራ ሸፉን ለመስጠት በማሰብ ነበር የአሮሞን ህዝብ የስልጣን ባለቤትነት ነጥቀው ፀረ ዲሞክራሲያዊ ስርኣት አየገነቡ ባለበት ሁኔታ አጀንዳ ማስቀየሪያ ውሳኔ ይዘው ብቅ ያሉበት ምክንያት ይህ ነበር የአዲሳአባ ህዝብ ከግልዕ አመጽ ተቆጥቦ አጁን በመሰብሰቡ ምክንያት ሰነዱ ወደ ተግባር አልተለወጠም በኦህዴድ ጽቤት ጊዜውን ጠብቆ ሊፈነዳ እንደሚችል ቦንብ ተጠቅልሎ በሼልፍ ላይ ተቀምጧል። በኦህዴድና የአዲሳባ ህዝብ መካከል ያለው ግንኙነት ፍሬያማ ውጥረቶችንና ግጭቶችን በየጊዜው ይፈለፍላል ኢህአዴግ የአዲሳባን ህዝብ ንቆ አህዴድ አንዳይከፉው አንድ ጊዜ ኩማ ደመቅሳን ሌላ ጊዜ ድሪባ ኩማን ከንቲባ እያደረገ ያስቀምጣል። የትምህርት ቢሮ ቁሳቁስና ማቴሪያል በመጠቀም ቪላ ቤት ሰራ ምርጫ ዘጠና ሰባትን ተከትሎ በተካሄደው መሬት ወረራ በራሱ ስም ሁለት በልጁ ስም ሁለት መሬት ወስዶ ሸጠ ቦሌ የገነባውን ቪላ ቤት ምርጫው በተካሄደ በሳምንቱ በግማሸ ሚሊዮን ብር አሻገረ። ይህ የከተማዋ አይን ቦታ ላይ የተቋቋመ ትምህርት ቤት ከ አመት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ባለቤቱ የአካባቢው ህዝብ ነው ነዋሪው አንደ ማንኛውም የህዝብ ትምህርት ቤት ከመንግስት ድጋፍ አየተደረገለት ልጆቹን ያስተምርበታል። ራሱን የማልረባ ዝርከርከክ ዘባተሎ ባለ በወሩ የተካሄደ ምደባ ላይ ኣውራ ሆኖ ተገኘ ለነባሩ የአዲሳባ ካድሬ በከፍለ ከተማ ለመመደብ የመጀመሪያ ዲግሪ አንደ ቅድመ ሁኔታ ቢወሰድም ለሉሌ አንደ ህውሀት ካድሬዎች በልዬ ሁኔታ ኛ ክፍል በቂው ተደርጐ እንዲያዝለት አደረገ በዘመነ አርከበ የአዲስ ከተማ ከንቲባ እንዲሆን አደረገ በአፍሪካ ትልቁ ገበያ የሆነችውን ውስብስቧን መርካቶ መምራት በሉለሌ ኣቅም የሚሆን አልነበረም የታቀዱ ስራዎች ዘጭ ብለው ወደቁ በተለይ ከፍተኛ ግብር ይሰበሰብበታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የንግዱ ዘርፍ ነጠፈ አርከበና ሉሌ ግብግብ ገጠሙ አፍታም ሳይቆይ አርከበ ከትግራይ ሮማ። ለዓመታት የጨረታ መነሻ ዋጋው ሺህ ብር የነበረ ቤት በ ሺህ ብር አሻገሩት በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ ቤቶች በላይ ሸጠው ከሁለት ሚሊሲዮን ብር በላይ የህዝብ ገንዘብ። የህውሀት ካድሬዎች ናቸው የዜና አገልግሎትኢዜአ ዋና ስራአስኪያጅ ታጋ ሀዱሸ የሬዲዮ ፉናው ታጋይ ወልዱ ይመስል የዋልታው ታጋይ ብርሀ ማአረት እነዚህ ካድሬዎች ወደ እመቤታቸው ወሮ አዜብ በመሄድ እና ኢህአዴግ ቢሮን ሙሉ ለሙሉ ከተቆጣጠረ በኋላ ፊቱን ወደ ሚዲያ ጻመመቨጆቨኋዱመመቸቨቨቨሽቨሽሽሽሽሽ አዙሯል የሚል ቅሬታ አቀረቡ ወይዘሮ አዜብ በአኔ ጣሉት ብላ ብርታት ሆነቻቸው ከቀናቶች በኃላ አቶ መለስ የሰጣቸው ሁለት ትላልቅ ሹመቶች በኢቲቪና ሬዲዮ ተደመጡ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስኪያጅ ዘርአይ አስግዶም ምክትሉ ደግሞ ህላዌ ዮሴፍ ሹመቱ የአዜብን የሁልግዜ። ዞጆሉ ምእራፍ ሃያ አንድ የህዝብ መድረኮች ኢህአዴግ ከምንም ነገር በላይ ህዝቡን ያከብራልይፈራልም ሁሌም አንደሚለው ከህዝብ ውጭ ሌላ ጌታ የለውም በረከት ስምኦን የሁለት ምርጫዎች ውገ የመዲናይቱ ወኪሎች ከምርጫ ግርግር ረገብ ማለት በኋላ የአዲሳባን ህዝብ ሙቀኑ መለካት ያስችላሉ የተባሉ ውይይቶች እንዲጀመሩ ከኣቶ መለስ ጋር በሚኖረገ ሳምንታዊ ስብሰባ ተወሰነ ውይይቱ ነዋሪዎች ሴቶችና ወጣቶች በሚለ አንዲከፉፈልና ሶስት መድረኮች አንዲሆኑ አቶ መለስ አሳሰበንገ የተወያዮች ዋነኛ መመዘኛ በግልፅ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ አባላት ውጪ ሁሉንም የህብረተሰብ ከፍል የሚወከሉና ነዋሪው ወኪሎቼ ናቸውብሎ ከሚያምንባቸው ጋር ብቻ እንዲሆን አቅጣጫ ተቀመጠ። ይህም ከዚህ በፊት ሲሰራበት የነበረው ሰዎችን በብሔር ማንነታቸወ የመከፉፈልና ማወያየት ስራ አዲሳባ ላይ አንዲቋረጥ በምትኩ በማህበራዊና አድሜ አደረጃጀታቸው ብቻ እንዲሆን ተደረገ ፎሃር ከአቶ መለስ ጋር በተሰበሰብን ወቅት የብሄር አዘል ስብሰባ ይሻላለ የሚል አስተያየት በአርከበ አቁባይና በረከት ስምኦን ቀርቦ የነበረ ሲሆን አፃ መለስ ንዴት በተቀላቀለበት ሁኔታ ወደድንም ጠላንም የብሔር ፓለቲካ አዲሳባ ላይ አፈር ል። ለዚህ ምላሽ እንዲሆን በአንድ ወቅት ከአቶ ጋር በነበረን ስብሰባ የተናገረውን ላንሳ አቶ መለስ አንዲህ ነበር ያለው የአዲስ አበባ ህዝብ አሁን ባለበት የኢኮኖሚ ሁኔታ የተራዘመ አ ። የኢትዮጵያ ህዝብ የተራዘመ አመጽ ማስተናገድ አይችልም በማለት በምሳሴነት ስለገለፀው አቶ መለስ አንዳለው በምርጫ ሁከትና ብጥብጥ ምከንያት ታክሲዎች ለቀናት ስራ አቁመው ነበር በአምስተኛው ቀን ኣበበ የሚባል የአዲሳባ ታክሲ ተራ አስከባሪዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የዕዐ በላይ የሆነ የተራ አስከባሪዎችና ወያላዎች ስምና ፊርማ የያዘ ማመልከቻ አራት ኪሎ ኢህአዴግ ቢሮ ይዞ ይመጣል። የህዝቦች ቀጥተኛ ተሳትፎ በማለት በህገመንግስቱ የተቀመጠውና በፓርላማ የፀደቀው ፀረ ዲሞክራሲ አዋጅ እስካለ ድረስ በመላ ሀገሪቱ የሚካሄዱ የአካባቢ የአዲሳባና ድሬደዋ የምክከር ቤት ምርጫዎች የተበሉ እቁቦች እንደሆኑ ይቀጥላሉ ከእንግዲህ በእነዚህ አካባቢዎች የሚካሄደው ምርጫ ጉንጭ አልፉ ከመሆን አይዘልም የሚገርመው የኢትዮጵያ የምክር ቤት አባላት አንደ አንድ ሀገር ህዝብ ቢቆጠሩ በአፍሪካ እነ ላይቤሪያ ጋቦን ናሚቢያንና ቦትስዋናን በመቅደም ከአፍሪካ ሀገሮች ኛ ደረጃ ላይ ይቀመጡ ነበር የቁጥሩን አስደንጋጭነት ወደ ጐን ትተን በህገ መንግስቱና በአቶ መለስ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ በኢትዮጵያ የሚለውን መጽሐፍ ላይ እንደሰፈረው እነዚህ የምከር ቤት አባላት አውን የህዝብን ቀጥተኛ ተሳትፎ ያረጋሣጣሉ ወደ የሚለውን ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ይሆናል። መነሻችን አዲሳባ በመሆነ በመዲናይቱ ሰለሚገኙት ከ ሺህ በላይ የቀበሌ ምክር ቤት አባላት ስልጣን ተልእኮዎች በማንሳት እንጀምር « እነዚህ የዝቅተኛ ምክር ቤት አባላት የአንድ ፓርቲ የበላይነት በሰፈነ ሁኔታ የዲሞክራሲ ማፈኛ ተቋማት ሆነው በማገልገል ደረጃ የጐላ ሚ ይጫወታሉ ዋነኛ ስራቸውም የአካባቢያቸውን ፀጥታ በመጠበቅ ሰነ የነዋሪውን ኮቴ መከታተል ነው በአንዲት ቀበሌ ውስጥ ከ ያላነሱ የሃክ ቤት ህጋዊ ካባ ያጠለቁ አባላትና ካድሬዎችን ማሰማራት ነዋሪው ውስጥ ያህል መረበሽና በነፃነት ያለመናገር ሁኔታ ሲፈጥር አንደሚችል መገ አያዳግትም በእንቅርት ላይ እንዲሉ በእነዚህ እርከኖች በብዛት የሚሰማሪ ካድሬ ህገ መንግስቱን አንኳን በአማሣባቡ ያላነበበና የንቃተ ህሊና ችግር ያለ በመሆኑ አያንዳንዷን የተቃውሞ ቃላት በፀረ ህዝበኝነት የመፈረጅ ባህሪ የተለመደ ነው አንድ የምክር ቤት አባል በሚኖርበት ሰፈር ውስጥ በእ አሊያም በለቅሶ ቤት ተገኝቶ አንድ ሣለሰብ ከኢህአዴግ የተለየ አቋም። በተለይም የሺ መሀመድ አልአሙዲ ሸሪከ የሆኑት አቶ አብነት ገመስቀል ለዞን ሶስት ኢህ ጽቤት ግማሽ ሚሊዮን ብር በመስጠት ከ በላይ ለሚሆኑ ካድሬዎች ለአንደ አመት ያህል ወርሀዊ ደሞዛቸውን በመቻላቸው የድርጅቱ የቁርጥ ቀን ተደርገ መወሰድ አንዳለባቸው በምሳሌነት ተነሳ አቶ አብነት ከዚህ በተጨማሪም በሸራተን አዲስ ባዘጋጀው ገቢ ማሰባሰቢያ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ከ ሺህ በላይ ኢህአዴግን መታደጋቸው ተገለፀ አብዮታዊነትን አሰናበቶ በምትኩ ታዋቂነትን የተካው አቼ የምልመላ መስፈርት ኢህአዴግን በቅርፅና አደረጃጀት ባይቀይረውም ይዘ መኮንኖች ለኢህአዴግ ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው የአድር አመራሮች የሀይማ መሪዎች ፓርቲውን ወክለው በየደረጃው በሚገኙ ምክር ቤቶች ውስጥ ተሳታፊ ሆነዋል። በመሆኑም መድብለ ፓርቲ ስርአት ለመመስረት ከሁለት እስከ አስር የፓ ለቲካ ፓርቲዎቹ መገኘትን አንደ መሰረታዊ ነገር የተቀመጠው በኢትዮጵያ የሚሰራ አይደለም ከሁሉም በላይ ኢህአዴግ የሚመራበት አብዮታዊ ዲሞከራሲ ርእዮተ አለም የተፈጥሮ ባህሪው መድብለ ፓርቲን የሚያበረታታና የሚፈጥር አይደለም ዜጐች ሲነሱና ሲቀመጡ ሲበሉና ሲተኙ በህልማቸው ሳይቀር ስለአንድ ነገር ብቻ አንዲያስቡ ማድረግን አንደ ግብ የሚወስድ ፍልስፍና የተለየ ኣማራጭን ሊቀበል የሚችል ተክለ ሰውነት ሊኖረው አይችልም ይህ አስተሳሰብ ገዥ ሆኖ የበላይነት ካላረጋገጠ በስተቀር ሀገሪቷ የመበታተን አደጋ ሊያጋጥማት ይችላል ከዚህ በፊትም ኢትዮጵያ አጋጥሞት የነበረውን መስቀለኛ መንገድ በድል የተሸጋገረችው በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው ብሎ የሚያምን ድርጅት አብዛህነትን ሊከተል የሚችል መተክል አይኖረውም ቁ ኢህአዴግ አንደ መድብለ ፓርቲ ሁሉ አብዮታዊ ዲሞክራሲነ አስመልክቶ የሚሰጠው ትርጉምና መፃኢ አድል ከሁኔታዎች ጋር የሚለዋወጥና ከዘመን ዘመን የሚለያይ ነው ኢህአዴግ ባጋጠመው የውስጠ ድርጅት ቀውስና የአለም አቀፍ ሁኔታ መቀያየር ምከንያት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ለሶስት ያህለ ጊዜያት ሙሉ ልብሱን ቀይሯል። በተለይም የመ ዊክዉወሽበ ፓርቲ ስርአት መስፈን እውን ለማድረግ ተቃርቦ የነበረው የኣሮፍ ነፃነት ግንባር ኦነግ ከመድረኩ ተገዶ መውጣቱ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ይሆናል ጥ የአብዛኛው ኦሮሞ ህዝብ ፍላጐት ኦነግ ከሚያራምደው አቋም የተለየ ቢሆንመ ቁጥሩ ዋላል በማይባሉ የኦሮሚያ ዞኖች ፖርቲው ሰፊ ተቀባይነት ነበረው ግንባሩ ይህንን ድጋፍ ተጠቅሞ የአቋም ለውጥ ሳያደርሣ ቢንቀሳቀስ ናዯኩ በፌይራል ፓርላማ ከፍተኛ ቁጥር በመያዝ በህግ አውጭነት የሚሳተፍበት በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት ደግሞ የጥምር መንግስት አካል የሚሆንበት እድል ይፈጠር ነበር የኦሮሞ ህዝብን የኢትዮጵያዊነት ግንድ መሆንን ዛሬ ተገገዝበ የአቋም ለውጥ ባደረገበት ሁኔታ የኢትዮጵያ ፓለቲካ መድረከ ላይ ተገኝዩ ቢሆን ኖሮ በአነ አንግሊዝ ያየነው ጥምር መንግስት በሀገራችን አውን ይሆን ነበር ምንአልባትም የኦሮሞ ወጣቶች ስደትና የአስር ቤት መታጉር ይቀንስ ነበር ከ ዓም በኃላ በኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎች ተነሰቶ ኣከራካሪ የነበረው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ አስተዋጽኦ አላቸውየላቸውም። አንድ ለአናቱ ምርጫ ሊካሔድ የሁለት ሳምንት እድሜ ሲቀረው አራት ኪሎ የሚገኘው የኢህአዴግ ቢሮ በሽብርና ጭንቀት ተዋጠ የአዲሳባን ምርጫ ለንድናስተባብር የተመደብን ሀያ ከፍተኛ ካድሬዎች በየቀኑ ማታ ማታ ከአቶ አጠናከሮ ቀጠለ። አሊ አብዶ በተራው ውርደት ተከናንቦ ከአዲሳባ ጓዙን ጠቅልሎ ሲወጣ በግፉ የተባረሩ ካድሬዎች እንዲመለሱ በተወሰነው መሰረት ተክሌ ድርጅቱን በድጋሚ ተቀላቀለ የልደታ ከፍለ ከተማን የፓለቲካ ስራ በበላይነት አንዲመራ ስልጣን ተሰጠው በምርጫ ለአዲሳባ ምከር ቤት ኢህአዴግን ወክለው በልደታ ከቀረቡ እጩዎች አንዱ ተክሌ ሆነ በዚህ ሳይወሰን የከፍለ ከተማው ምርጫ ስራ በበላይነት አንዲያስተባብር ተመደበ በዚህም ምክንያት እንደሌሎቻችን ሁሉ ማታ ማታ ኢህአዴግ ቢሮ እየመጣ ለአቶ በረከት ተስፉ አስቆራጭ ሪፓርት ማቅረብ ይቀቁጥላል። በአዲሳባ ምከር ቤት አንድ ለአናቱ ተብላ የተሰየመቸው የኢህአዴግ መቀመጫ ባዶዋን ቀረች ሀቁ ይህ ሆኖ ሳለ አቶ በረከት ጽፎ ባስነበበን ወግ ላይ የኢህአዴግ ተወካይ የአዲሳባ ምከር ቤት አባል ሆኖ ቅንጅት በሚመራው ምክር ቤት ሲሳተፍ ተዘጋጅቶ ነበር ብሎናል የግንቦቱ ምርጫ በተጠናቀቀ በወራት ውስጥ ሀገር ጥሎ የወጣን ሰው ምከር ቤት ሊገባ ተዘጋጅቶ አንደነበር የተገለፀበት ምከንያት ግልፅ ነበር። ኢንተርኮሙ ሳይዘጋ ስልኬ ጮኸ የአዲስ ነገር ጋዜጠኛዋ ጺዮን ነበረች በስብሰባ የወሰነውን ቃል በቃል ነገርኳት ኣቶ ይችላል ከእጩነት የተቀነሰው የአያት መኖሪያ ቤት ስራ ድርጅት በሙስና አስቸግሮኛል የሜል ቅሬታ ስላቀረበ ነው የሚባለው አወኀት ነወይሦ ብላ የማላውቀውን ጥያቄ ጠየቀችኝ ለጊዜው በግለሰብ ጉዳዬ ላይ በዝርዝር መናገር አንደማልፈልግና ተጣርቶ ለህዝብ ይፉ አንደሚሆን ገልጩ ተሰናበትኳት አቶ በረከት ከግል ፕሬሶች አምርሮ የሚጠላውንና ከትሮይ ፈረሶች ጐራ የቀላቀለውን አዲስ ነገር ጋዜጣ የመረጠበት ምከንያት ሰረጅም ጊዜ እንቆቅልሸ ሆኖብኝ ነበር ኮሙዩንኬሽን ጽቤት የእሱ ምክትል ሆኞ ስመደብ የሚስጥሩ ቁልፍ ተገለፀልማኝ በንጋታው ቅዳሜ አዲስ ነገር ጋዜጣ ዜናውን በፊት ገፅ ይዛ ወጣች የይችላል ከኢህአዴግ እጩነት መሰረዝ ምክንያት አያት ባቀረበበት ቅሬታና የሙስና ጥቆማ አንደሆነ አኔን አንደ ቃል አቀባይ በመግለፅ አቀረበች በወ ስለምርጫው ከተዘገቡትና ከተነበቡት ዜናዎች ትልቁ ሆነ አነ መላኩ ፉንታን የመሳሰሉ በሙስና የተጨማለቁ አጩዎች በየደረጃው በቀረበበት ሁኔታ በጥቆማ ብቻ አጩን ማግለል በር ግጥም ትልቅ ዜና ነበ የኢህአዴግ ሁሉን አሟጦ የመውሲሴድ ግብ የተቀየረሰት ሁኔታም መየ በተጨማሪ ሊያነጋግር ይችላል። በንጋታው ጠዋት የሆነው ግን ሌላ ነበር የከተማው ኢህአዴግ ስራ ፈገሚ በረከት ቢሮ ኣስቸኳይ ስብሰባ ተጠራን አኔና ፀጋዬ ክርከሩን ላልሆነ አቅጣጫ መምራታችንን ተነገረን የመኢብኑ አቶ መሳፍንት ሀህአዴግ ቢሮ መጥቶ ቅሬታ ማቅረቡ ተነገረን የድርጅት ጉዳዮን ለሚመራው ል ደውሎ የመደራደሪያ ሀሳብ አንዳቀረበ ሰማን ይህም ኢህአዴግ ከዚህ ሰአቶ በድሩ አደም እንደሚያደርገው አንድ ወንበር ከለቀቀለት ዘ ሦ ኔ ቤተሰቦቹን ከእጩነት አንደሚሰርዝ የሚገልፅ ነበር በረከት በተቃራኒው ድርጅቱ አዲስ አቅጣጫ ማስቀመጡን ነገረገ። አንደ እውነቱ ከሆነ በምርጫ የነበረው ቅንጅት ሳይሆን መንፈሱበኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያሰው የለውጥ ፍላጐት ነው ይሄ መንፈስ ዛሬም በኢትዮጵያ ምድር እሰለ ሎላ ምርጫው በተካሄደ በንጋታው ሰኞ የሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እጃችን ገባ በ ዓም የተካሄደውን ዳግም ምርጫ አሸናፊው ድምፅ አልባ የሆነው የከተማው ነዋሪ ሀነ ሁለተኛ ኢህአዴግና የአየለ ጫሚሰ ዶከተር ሆነ። በዳግም ምርጫ ዐ ዓም ኢህአዴግ መዲናይቱን በተቆጣጠረ ወቅት ስቶ በረከት ቢሮ ውስጥ እአኔህላዌካሚልፀጋዬና ፍሬህይወት ተሰብስበን ቲባ ስራ አስኪያጅ የካቢኔ አባላት እየመለመልን ነበር ስብሰባው አንደ ጸመረ ከቤተ መንግስት የአቶ መለስ ስልክ ተንጫረረ። የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ አባላት አንገታችንን ከታች ወደ ላይ በመነቅነቅ ለአርከበ ድጋፍ ሰጠን በረከት መልስ መስጠት አልፈለገም አርከበ ተልኮውን በመጨረሱ ተሰናብቶን ሄደ አፍታም ሳይቆይ በረከት ማስታወሻውን አየገለጠ ከክንቲባ ምከትል ከንቲባ አቅም ግንባታ ከንቲባ ጽቤት ስራና ከዘማ ልማት ትምህርትና ጤና ቢሮ ውጪ ባሉት የካቢኔ አባላት ላይ ሊመደቡ ይገባል የምትሏቸውን አቅርቡና በዝርዝር አንመልከታቸውሠ በማለት ጠየቀን ህላዌ በጥርጣሬ እየተመለከተው ክላይ የተቀስካቸው ለምን አንመለከትም። የኢህአዴግ አዲሱ አቅጣጫ ሰራተኛ ማባረር ሳይሆን ሽባ ሆኖ እንዲኖር ማድረግ ስለነበር በአርከበ ዘመን እንደተደረገው የለውጥ ሀይል የሆነ ያልሆነ የሚል ማባረሪያ መንገድ አልተከተልንም ከዛ በተቃራኒው ሰራተኛጡ ወደ ስራው መጥቶ ምንም ሳይሰራ ወደ ቤቱ ኦንዲመለስ የሚያደርግ አማ ነበር በመሆኑም ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ ቁልፍ የቢሮክራሲው የስልጣን ቦታዎች አንዲጠኑ ተደረገ ጥናቱ ያህል የስራ መደቦች ወሳኝ ቦታዎቹ አንደሆነ አመላከተ ይህን ተከትሎ የመጀመሪያ ዲሣሪ ያላቸው የኢህአዴግ አባላት የሆኑ ወጣት ምሩቃን በአንድ ጊዜ እንዲቀጠሩና ወሳሻ መደቦችን ከነባሩ ቢሮክራሲ አንዲቀሙ ተወሰነ እንደ አውነቱ ከሆነ የከተማው ኢህአዴግ ከንፍ አባላት በውሳኔው በጣም ደስተኛ ነበርን በተለይ እኔ ከ አመተ ምህረት ጀምሮ እስከ ምርጫ ድረስ የአዲሳባ ልጆች ሆነው በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሚማሩ ተማሪዎችን የማደራጀት የማሰልጠንና ስምሪት የመስጠት ሀላፊነቱን የወሰድኩት እኔ ነበርኩ። ድርጊቱን የአዲሳባ ምርጫ የምናስተባብር ካድሬዎች ኢህአዴግ ቢሮ በሚኖረን የምሸት ስብሰባ ላይ በድል አድራጊነት ውስጥ ሆኖ ተናገረ። ጠሎ ቡምስላግ የ ዓም የአዲሳባ ዳግም ምርጫ እየተካሄደ ነው የአዲሳአባ ኢህአዴግ ክንፍ ስራ አስፈጻሚዎች ካሚል ቢሮ ተሰባስበን መርጦ የወጣውን ህዝብ በስልከ ከዞኖች እየተቀበልን ነው ትልቁ ፍራቻቾቸን ህዝቡ ሊወጣ አይችልም የሚለው ሆኗል። ምን ኣይነት ጠንካራ ጉን ነበራቸው ታሪክ ዘለአለሙን ለምን ይዘክራቸዋልነ የእነዚህ ጥያቄ መልሶች አንድ መሪን ታላቅ ወይም ተወዳጅ ለማለት ከሰሜት በፀዳ መልኩ ትክከለኛውን ስእል እንድንጨብጥ ያደርጋል ተወዳጁ አርከበን ቁንጵል አብነቶችን በማንሳት በዚህ መነጽር እንመልከተው በዘር የታመመ በመጀመሪያ ደረጃ አርከበ ጐልቶ የሚታይበት ጐጠኝነቱ ነው አሊ አብዶ አንዳጫወተን ልርከበ ወደ አዲሳባ ተዘዋውሮ ሲመጣ ይዞ ከመጣቸው የህውሀት ካድሬዎች ውስጥ አራቱን የከፍለ ከተማ ከንቲባ ሲያደርግ በተቀሩት አንደሆነ የሚያሳይ ነበር በዚህ ማስታወሻ ላይ ለአብነት የተነሳው ትምህርት ቢሮ አርከበን በወንጀል የሚያስጠይቀው ነው የምሁራን መናኸሪያ በሆነ ቦታ ላይ ከኣስሩ ስምንቱ ከፍሰከተማ የህውሀት ካድሬዎችን የበላይ ሀላፊ ማድረሣ በትግራይ ህዝብ ላይ ኢንተርሀምዌይ ማወጅ ነው ይህን አይን ያወጣ ሰንኮፍ ኢያየ ዝም የሚል ህሊና አይኖርም መምህራን በምርጫ ያደረጉት ይህንኑ ነው በመከራ ጊዘ አዲሳአባ በሰባት ማዘዣ ጣቢያ ስትከፈል የሰባቱም ጣቢያ መሪዎች እንዲሆኑ ያደረገው የህውሀት ካድሬዎችን ነበር የሌብነት አውራ ቀጥሎ የሚመጣው ነገር የፈፀማቸው ወንጀሎች ናቸው። አንዳንዶቻቸን በአሳት ዳር ጨዋታችን ወቅት ለከንቲባ ብርሀነ ያለንን አክብሮት አንስተን አወጋን በተለይ ኢህአዴግ ከንቲባ ሊያደርጋቸው አይገባም ነበር የሚል ጭቅጭቅ በኢህአዴግ ቢሮ ስንሰማ ስለሰውየው ይዘን የነበረው አመለካከት የተዛባ መሆኑን አረጋገጥን ምንም እንኳን የአርከበ ድርጊት አስከመጨረሻ ባይቋረጥም ርግጥ አቶ መለስ ባላደራ የሚል አስተዳደር መስርቶ ሲያበቃ የከተማዋን የልማትና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ሪፓርት ከአርከበ መስማት አልነበረበትም ከአቶ መለስ ጋር በየሳምንቱ በሚኖረን ስብሰባ የመዲናይቱ።