Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅዱሳን መልአክትም የራሳቸውን መገለጫዎች ተጠቅመው የሰው ልጆችን ልብ ነው። ሌላው ሁሉ ይጨመራል የሚለው ቦታ ላይ ራሳቸውን አያገኙትም ይሄ ከፀሐይ በታችና በላይ የሆነ አኗኗራቸው ዘመናቸው ከፍ ዝቅ እያለ እንዲሄድ አስገድዶት በዓለም እሾህ የተጨነቀ መንፈሳዊ ኑሮ ይገፋሉ እኛ ታዲያ የትኛው ሰፍራ ላይ ወድቀናል። መሠረታዊው ጥያቄም ሆነ ውጊያው ያለው እዚህኛው ርዕስ ላይ ነው። የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም መፈለግ ነው። ሥራ መጥፋቱ አሳሰቦን ነው። አሰቀድመህ ግን የእግዚአብሔርን ኃይል ሰትፈልግ ጽድቁን ለመያዝ ሰትወጣ የሰማያዊ መንግሥቱን መታወቂያ ለመጨበጥ ከነፍስ ፈቃድ ስትነሣ በየጊዜው የሚጠፉት ነገራት ሁሉ አንድ አንድ እያሉ ራሳቸውን እያገኙ ወዳንተ ይመጣለሌ ይሄ የአምላካችን ድንቅ ቸርነቱ ነው። ከኛ አሳዛኝ ስንፍና በተጨማሪ በእግዚአብሔር ቃልና በኛ ልብ መካከል ክፍተት ሆኖ የተደበቀው በሕይወታችን ውሰጥ ያለው የርኩሳን መናፍስት ሠራዊት ነው። ስለዚያ አሁን መንፈሱ ሲፈትንህ ከጀርባ ያለን የእግዚአብሔር ሰጦታ እንደርሱ እንዳታይ አሰጨንቀ ነው።
የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች በቅዱሳንም ሆነ በርኩሳን መደብ የተከፈሉ መልአክት እንደ ሰው ልጆች ሁሉ ፍጡራን ናቸው። እንደ ሁለተኛ ሰው ሆኖ ግድለው ግድለው መንፈሱ ቢለው ቃየን ውሰጡ የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች በሚሰማው ድምፅ ግራ ይጋባል ሰለዚህ ከራሱ ጋር ተመሳሰሉ የሚለው ልግደለው ልግደለው ነው ይህንን የውሰጥ ውትወታ እንደራሱ ያስተናገደው ቃየንም ወድሙ ለዜሳፇ ና መና ሜያ ዳጄድ ለሐሐው ያጭሜም ራሖ ሠ ዕወሮሙ ላዕፊሰ ቂይ ፇሃፖዘያያ ሮሐውም ለሪት ፍምሪት « ዛሬም በኛ አሳብና ባሕሪይ ውሰጥ ሆና የሚያስሰዋሸን የሚያሳድበን የሚያጣላን የሚያስመቀኘን የሚያዘሙተን ግፍ የሚያሠራን ሰግብግብ የሚያደርገን ጥላቻ እንዲሰማን የሚገፋን በወንድሞቻችን ላይ እንድነሣባቸው የሚጋብዘን መልካም ያልሆነውን ሁሉ አሳብ ከውሰጣችን ሆኖ በማሰብ ወደ ጥፋት ግብር የሚመራን ያ የቃየን መንፈስ ነው ደግሞ ከውስጥ ሆኖ ጥፋትን እንደሚመራ ነቅተንበት በእግዚአብሔር ጦር ዕቃ ልንዋጋው ስሰንጀምር ጸሎት ሰዓት ላይ አሳባችንን የሚበትነው ሰዕለ አድኖዎችን ሰናይ በኛ ድምፅ መስሎ የሚሳደበው እግዚአብሔር እንደማይሰማንና እንደራቀን የሚያንሾካሹከው አእምሮአችን ላይ የተበሳጠሩ አሳቦችን በማመላለሰ የሚያስጨንቀው ልክ ጸሎት ከጀመርን በኋላ ከጸሎት ውጪ የማናሰበውን አሳብ እንድናስብ የሚያስገድደው ተሰፋ አሰቀራጭ ቃላትንና ምሰሉችን ምናብ ውሰጥ የሚፈጥረው ጸሉቱን ቶሉ ቶሉ እንድንጨርስ የመቁነጥነጥ ግፊት የሚሆነው ጸሉቱን በንቃት እንዳንጸልይ የትኩረትን ኃይል የሚያደበዝዘው ጸሉቱን በተመሰጦ እንዳናነብ ከውስጥ ሌላ ቃል የሚያሰማው ጸሉቱን በኃይል ጀምረን ከመሃል ላይ አልፈሰፍሶ የሚያስገኘው ይኸው ቃየን አሳብ ውሰጥ የራሱን የኃጢአት አሳብ ያሳሰበው ክፉው መንፈስ ነው« እንወቅ የዲያቢሎስ ሠራዊት መሠረታዊና መድረሻ ዓላማ ሰውን ሁሉ በኃጢአት መክበሰሰ ነው። ያጋ ሪጴይ ሠ የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ክፍል የመናፍሰትን አሳብ እንዴት እንለይ። ጭንቅላታችን ላይ የመጣውን አሳብ መርምረን ሁኔታውን ከፈተሸን በኋላ አሳቡ ውሰጥ ያለ ማንኛውም ከእግዚአብሔር ተቃራኒ የሆነ ነገር የዲያብሎሰ እንደሆነ መንቃት ያስፈልገናል የቱንም ያህል ተራ ጉዳይ ይምሰል ወደ ሰማያዊ እውነትና መንገድ የማይመራ የቅድሰናና የመልካምነት ኃይልን ያልፈለገ የእግዚአብሔርን ነገር የሟሸሸና የሚቃወም ኃጢአትን ለመፈጸም በር የሚሜከፍት የአምልኮት ሕይወት እንዳይቀጥል መስመር የሚያቋርጥ ከሆነ የዲያብሎሰ መንፈሰ አሳብ ነው ምሳሌ ስንወሰድ መናደድ ባለብን ትክክለኛ ምክንያት እንናደድ ከውስጣችን ግን አሉታዊ ነገር እንድንናገር አሳባችን በል በል የሚለን ከሆነ አንደበታችንን ለመቀጣጠር የሚፋለም መንፈስ በዛች ቅጽበት እየተዋጋን እንደሆነ ማገናዘብ የመንፈሱን አሳብ ከኛ ለመለየት ይጠቅመናል። ይሄ አሳብ ጸሎታችንን ተከትሉ የወረደ የእግዚአብሔር ምሪት እንደሆነ የማንረናው እኛ ችግራችን መፍትሔውን ካገኘ በኋላ መጸለያችንንም መቸገራችንንም ጭምር እንረሳለን ዞሮ ዞሮ በአእምሮአችን ጓዳ የሚመላለሰው የጥፋት አሳብ በሙሉ የዲያብሎስ ነው የሚለውን መረጃ ከያዝን በተቃራኒው ያለው መልካም አሳብ ሁሉ የነፍሳችን የባሕሪይየነባቢነት ድምፅ ነው የተቸገረ ሰው ሰናይ እርዳ አግዘው የሚለው ለጸሎት ለሰግደት በሥጋ ስንደክም ተነሥና በርታ ጸልይ የሚለው ትክክል ያልሆነ የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ውሳኔ ልንወስን ሰንል ሕሊናችን ውሰጥ የተቃውሞ አሳብ የሚሆነው ይኸው ነፍሳችን ነው። የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ክፍል የመናፍስትን አሳብ ማስቆም እንችላለን። ሰለዚህ ከእምነት ሆነን የምንጠራው ሰማያዊ ሰም መንፈሶችን እንደሚያዝ አውቀን ያለመነዋወጽ እየገሰጽናቸው መታገላችንን መቀጠል ይገባናል የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች የእምነት ኃይል ክፍል የእምነት ኃይል የሚታየውን የማየት መገለጥ አይደለም። የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ጥቂት የማንባል ሰዎች የእምነት ኃይል የሚባለው የነፍሰ ጉልበት የለንም። የእምነት ኃይል በሰዎች ልቦና ውስጥ በሰዎች ሕይወት ውስሰጥ በሰዎች ጊዜ ውሰጥ እንዳይገለጥ ዲያቢሉሰ ለዘመናት ያለ እረፍት የተለያዩ ሰልቶችን በመጠቀም ተግቶ ሠርቶ ውጤታማ ሆኗል በመግቢያው ላይ የተጠቀሰው ዓለም ላይ ያሉትን የእምነት ኃይልን የማድከሚያ መንገዶች የጀመረው ያሰቀጠለውና የሚቆጣጠረው የዲያብሉስ ሥራዊት ነው የእምነት ኃይል የማይታየውን የማየት የነፍስ ምልከታ ሰለሆነ ዲያቢሎስ በዓይናችን ብርጭቆ የምትታየንን ዓለም በማሳየት የነፍስ ዓይን ለሥጋችንም ዓይን እንዳይሆን ሥጋችንን ወደርሱ በማነሁለል ይከልላል በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ የምናየውም ይህን የዲያብሉሰ መንፈሳዊ ኃይልን ለመዋጋት ዓለምን የመጠቀም ሰልቱን በክርስቶስ ላይ ሲሞክር ነው። ወደ ክርስቶስ ከውጪ በኩል ቀርቦ ዓለምን ያሳየው የዲያብሉሰ መንፈሰ ዛሬ ከውስጣችን ሆኖ ከውጪ ያለውን ዓለም ብቻ እንድናይ አስገድዶናል ሰለሆነም የእምነት ኃይል የሚባለው የማይታየው የነፍሰ ጉልበት እንዳይኖረን የነፍስን እውነት በሥጋ ወከባና የጥድፊያ ኑሮ በመከለል ለእንጀራው ለዳባው ለወጡ ለቤቱ ለመኪናው ለሥራው ለመዝናኛው ብቻ እንድንደከም ትኩረታችንን ከውስጥ በኩል ወደ አንድ የሥጋ አቅጣጫ በመሰብሰብ ጠባብ መሰመር ላይ አቁሞ ይመራናል አንድ በጣም መገንዘብ የሚያሰፈልገን ጉዳይ የእምነት ኃይል እንዲደከም ዲያቢሎሰ ማድረግ የሚጠበቅበት ሕይወታችን ውሰጥ ያሉትን የሥጋ ጊዜያት ማብዛት ነው የእምነት ኃይል የሚመነጨው ከነፍሳችን ላይ ሰለሆነ ነፍሳችን ጊዜ እንዳታገኝ በዓለም የሰዓት ኑሮ ጥድፊያ ውሰጥ ገብተን በሥጋ ጊዜ ብቻ ቀናችንን የምንጨርስ ሲሆን ነፍሳችን ወደ ሥጋችን የምታስተላልፈው መለኮታዊ ኃይል አይኖራትም። ሁለተኛው እዚህ የጥፋት አሠራሩ ላይ ነቅተን በኑሮአችን ውሰጥ የነፍስ ጊዜም የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች እንዲኖረን በቤታችን የጸሎት ቤት አዘጋጅተን የምንሰግድ የምንጸልይና የምንቀርብ ከሆነ ደግሞ የእምነት ኃይል በነፍስ ጉልበት በኩል እንዳያድግ የጥርጣሬ ሁኔታን ለሥጋችን ያመጣል በመሆኑም መንፈሳዊ ልምምዳችንን በምናደርግበት ሕይወት ላይ ስንሆን የእምነት ኃይላችንን ለማድከም ሦስት ቦታዎች ላይ በመቀመጥ ይሠራል ሁ አንደኛ ሕሊናችን ውሰጥ የአሳብ ድምፅ በመሆን ጸሎሉቴ ይሰማ ይሁን። ዣ ቻስተኛ በሌሎች ሰዎች ላይ በመሆን የእምነት ሞራልን የሚነካ ንግግር በማናገር የእምነት መገለጥ እውነታዎችን በማንኳሰሰ የሥጋ እሳቦቶች እንዲፈጠሩ ተጽዕኖ በመፍጠር የቅርብ ሰዎቻችን መንፈሳዊ ውጊያና ኃይል እንዳይገባቸው አድርጎ ልቦናቸውን በማሰር የእምነት ኃይላችንን ከውጪ ወደ ውሰጥ ለመጉዳት ይፋለማል የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ክፍል የእምነት ኃይል እንዴት ያድጋል። ነገር ግን የአብዛኞቻችን ይሄ ኃይል በዲያቢሉሰ የተሸፈነ ሲሆን የአንዳንዶቻችን ኃይል ደግሞ በዚሁ ጠላት አማካኝነት ወደ ክፉ አቅጣጫ ተለውጦ መንገድ ቀይርእል የእምነት ኃይል በኛና በእግዚአብሔር መለኮታዊ ኃይል መካከል አብር የመሥራትን ትስሰር የሚገልጥ የነፍስ ጉልበት ነው ይሄ ሰማያዊ ክፍላችን ከውሰጣችን እንዲያድግ ታዲያ አንድ ነገር ያስሰፈልገናል። ዓለምን ሰናይ ደግሞ የትምህርቱ ሩጫ የሥራው ሁኔታ የገንዘቡ መከማቸት የአሰቤዛው ሁኔታ የኑሮ ወጪው አካኋን አንዳች የጓደለው መሟላት የመዝናኛው ሰዓት ላይ ሙሉ ጊዜን እንድንወሰድ ዓመታትን በውጥረት እንድናሳልፍ እንገደዳለን የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች በመሆኑም በየቀኑ የነፍስ ጊዜ በአሳባችንም በንግግራችንም በምግባራችንም ማሳለፋችንን ማረጋገጥ ይገባናል ከምንም በላይ በየቀኑ የአምልኮት ሰግደትን ጠዋትና ማታ መሰገድ ዘወትር መጸለይ በየጊዜው ቅዱሰ ቁርባንን መቀበል የነፍስ ጉልበትን በየዕለቱ በመጨመር የእምነት ኃይላችን እንዲያድግ ያደርጋሉ ሐ የአዙሪት ሹክሹክታው ላይ መንቃት ዲያቢሎስ ዓለምን የማሳየቱ ነገር ላይ ነቅተን በየዕለቱ መንፈሳዊ ጊዜያት እንዲኖረን ልንታገለው ሰንጀምር ሕሊናችን ውሰጥ መንፈሳዊ እርግጠኝነታችንን ወደ ጥርጣሬ ለማዞር ያንሾካሹካል ጸሎትህ አይሰማም እኮ ዝም ብለህ ትደክማለህ ሰግደትህ ዋጋ የለውም አትልፋ እግዚአብሔር አያይህም ዕድለ ቢሰ ሰው ነህ ጊዜ አታቃጥል አንተ መንፈሳዊ ለውጥ ማምጣት አትችልም መናፍሰት የሚባል ነገር የለም አንተ በራሰህ ችግር እንድታይ ሰለተፈረደብህ ነው ሰንት ጊዜ ጸለይክ ጸለይክ ግን መልሰ የለህ የሟሉ የተሰፋን አከርካሪ የሚሰብሩ የአዙሪት ሹክሹክታዎችን ከአእምሮ ውሰጥ ያሰማል። ከዛ በኋላ አይደለም ከውጪ ባለ ክሰተት ሊደናገጥ እጅግ የከፉ መከራዎችን እየታገለ ብዙ እንግልቶችን እየተዋጋ በአንድ ሰብከት ሺዎችን ወደ ጌታው በረት እየመለሰ ርዕሰሐዋሪያት ሆኖ የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች የተሰጠውን ሰማያዊ ክህነት በምድር ላይ ገልጦ በትክክልም የቤተክርሰቲያን ዓለት መሆኑን አሳይቶ ዲያቢሉሰን ሙሉ በሙሉ በማሸነፍ ለክርስቲያኖች አርአያ ሆኖናል የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ቃለ እግዚአብሔር ክፍል የእግዚአብሔር ቃል ሰማይና ምድር የተፈጠሩበት ኃይል ነው የእግዚአብሔር ቃል መለኮታዊ መንፈሰን የሚሸከም ሥልጣን ነው። የእግዚአብሔር ቃል በሰው ልጆች ልብ ውሰጥ የሚዘራ የአርያም መንግሥት ዘር ነው የእግዚአብሔር ቃል ወደ ውሰጠኛው ሕይወት በማለፍ ነፍስን ከእግዚአብሔር መንፈሰ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ነው የእግዚአብሔር ቃል ክፉ መንፈሶችን የሚዋጋ የእምነት ጦር ዕቃ ነው። አደ ም ዴተሪ ይመጣሳ ሐሓጎ ወፇደሳ ሁ አድፍጦ ያለው የርኩሰ መንፈስ ሠራዊት በተለይ ዓይነጥላ ሰምተው የነበረውን ትምህርት አእምሮአቸው ላይ ይሆንና ያደበዝዘዋል ው ልቦናቸው ውሰጥ ይገባና እየፈነቀለ ያወጣዋል አሁን ራሱ ይሄን እያነበባችሁ ካልደጋገማችሁት የሆነ ያህሉን ቃል ከውሰጥ ይውጠዋል ሕሊናቸው ውሰጥ ይሆንና ወዲያውኑ እንዲረሱት ያደርጋቸዋል ሁ በነፍስና በሥጋ መካከል ይሆንና በሰማያዊ ቃል በኩል ነፍስ መለኮታዊ ጉልበት እንዳትካፈል ጥላ ሆኖ ይጋርዳል የተፈጥሮን የማሰተዋል ኃይል በማዳከም የተከታተሉት የእግዚአብሔር ቃል በጭራሸ ግልጽ ያልሆነ ውሰብሰብ ያደርገዋል ው ከውጪ በኩል በኑሮ ወከባ መካከል በማጣደፍ ቃሉ በዓለም ኑሮ እንዲለወጥ ሰልት ይቀይሳል ሁ በዚህ ጊዜ ሰዎቹ አንብበው የማያነቡ ሰምተው የማይሰሙ አይተው የማያዩ የቃለ እግዚአብሔር ዳተኞች ይሆናሉ የመናፍስት ውጊያ ሰልቶች ሰፍራ ዓለት ያቆታ ቂፀደም ሪተት ፈፅሙ ጋወታ ፊናዕሥ ቦዖጃሟተ ና። ቃለ እግዚአብሔርን ለምንም ምክንያት ማንበቡ መልካም ሆኖ ሳለ ችግሯ እንድትፈታ ሲባል ብቻ ማንበብ ግን ድካሙ ይልቃል ምክንያቱም የአሁኑን ችግር ሰንቫገር ሌላ ችግር ደሞ ይመጣል በዚህ አካሄድም መሠረት የእግዚአብሔር ቃል ማለት ሲያመን ሲያመን የምንውጠው ክኒን ይሆንብናል በአግዚአብሔር ቃል በኩል ፍሬ ለማፍራት ሰማያዊ ትምህርትን የሚቀበል መልካም ፈቃድ ያሰፈልገናል ይሄ የሕሊና የልቦናና የነፍስ ፈቃድ ደግሞ መድረቫውን ከሁሉ በማስቀደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁን ፍለጋ ማድረግ አለበት።