Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይችሉም እነዚህ ዝበት ኙ ነገሮች እንደዚህ ያሉት ናቸው ሃጢያተኞች በከተማ ቤተመንግስት ውስጥ ሲኖሩ ምንም አልደረሰባቸውም ነገር ግን እናውቃለን እኔነታችንን ስለዚህ በቅድሚያ ይህን እኔነት መፈለግ አለብን ምንነቱን ማንነቱንና መገኛ ቦታውን ፈልጋቸሁ አግኙ ፍለጋችሁን ቀጥላችሁ እኔነት አለመኖሩን ስትደርሱበት ትገረማላችሁ ሙሉ በሙሉ የውሸት እሳቤ የ መ ስአስችሴችችችችችሻችችችችችችችችችችችችች ጡስጣዊ ጉከ እንደነበር ትደርሱበታላቸሁ ራሳቸሁ ያበለፀጋቸሁት ምናባዊ እሳቤ እንደነበር ትገነዘባላችሁ ህፃናት ሲወለዱ ለይተን ለመጥራት እንዲያመቸን የምንሰጣቸው ናቸው የኋላ ላ የተሰጠውን ስም ያለማቋረጥ ካዳመጠ በኋላ ግለሰቡ የተሰጠው መጠሪያ ተፈጥሯዊ ስሙ እንደሆነ የተሳሳተ እይታ ይፈጠርበታል ከዛም እኔ አበበ ነኝ እኔ ደበበ ነኝ ማለት ይጀምራል በዚህም ሳቢያ ስለ አበበ ወይም ደበበ የሆነ መጥፎ ነገር ብትናገሩ ግለሰቡ ሊፋለማችሁ ይዘጋጃል ምክንያቱም አዋርዳችሁታል ስሙን ያገኘው ከየት ነው። ማንም ከስም ጋር አይወለድም እያንዳንዱ ሰው የሚወለደው ስም አልባ ሆኖ ነው በርግጥ ስሙ ማህበራዊ ጠቀሜታ አለው የራሳችንን ስም ተጠቅመን ራሳችንን ለይተን ለማወቅ ከጠራን የምጠራው ራሴን ነው ወይስ ሴላ ሰው። ታዲያ ነጥቡ ምኑ ላይ ነው። ወደ ተራራዎቹ ቀርባችሁ ወደ አሸዋነት ሲለወጡ ተመልከቱ ህየናቱ በባህርዳርቻ አሸዋዎች ላይ ስማቸውን ሲፅፉ ተመልከቱ በዙሪያችን የምናደርገውን ተመልከቱ ስሞቻቸችንን አሸዋ ላይ በመፃፍ ህይወታችንን እያባከንን ነው።
ይሁን እንጂ ለአካል ምንም ትኩረት አልተሰጠውም በሁለት አይነት መንገዶች ቸል ተብሏል የመጀመሪያው አካላዊ ደስታን በሚያጣጥሙ ሰዎች ቸል መባሉ ነው እነዚህ ሰዎች ከመብላት ከመጠጣትና በአልባሳት ከማጌጥ የዘለለ የህይወት ተሞክሮ የላቸውም አካላቸውን ባልተገባ መንገድ ተጠቅመውታል በሞኝነት አባከነውታል እውነትን ለመፈለግ የሚጠቅመውን መሳሪያ በቸልታ አውድመውታል አንድ የሙዚቃ መሳሪያ ከተበላሸ ከውስጡ ሙዚቃ ሊፈልቅ አይችልም ሙዚቃ ከሙዚቃ መሳሪያው ሙሉ በሙሉ የተለየ ነገር ነው ሆኖም ግን ያለ ሙዚቃ መሳሪያው ሙዚቃ ሊፈልቅ አይችልም የመጀመሪያው አካላዊ ቸልታ እንደልባቸው አካላዊ ደስታን በማጣጣም አካላቸውን ባልተገባ መንገድ ከሚጠቀሙት ሰዎች ጋር የተየያዘ ነው ሁለተኛው አይነት አካላዊ ቸልታ ደግሞ በዮጋ እና አካልን በማጥራት ተግባራት ተጠምደው አካላቸውን ቸል ከሚሉት ሰዎች ጋር የተያያዘ ነው እነዚህ ሰዎች አካላቸውን የጠሉ የጨቆኑ እና ያሰቃዩ ናቸው እናም አካላዊ ደስታን እንደፈለጉት ያጣጣሙትም ሆኑ አካላቸውን ያሰቃዩት ሰዎች የአካልን አስፈላጊነት አልተረዱም ሁለቱም አካላቸውን ጐድተዋል በምዕራቡ ዓለም በአንድ መገገድ በምስራቁ ዓለም ደግሞ በሌላ መንገድ አካል ተጐድቷል መንገዶቹ ቢለያዩም ሁላችንም አካልን ከመጉዳት አኳያ እኩል ተሳታፊዎች ነን ወደ ወሲብ ሰራተኞች ወይም መሸታ ቤቶች የሚሄዱት አካላቸውን በአንድ መንገድ ሲጐዱ ጠጡስጣዊ ጉዞ ዴዴ ዴዴዜዴጩጩ በጠራራ ፀሐይ እርቃናቸውን የሚቆሙት ወይም ወደ ጫካ ለመግባት የሚጣደፉት በሌላ መንገድ አካላቸውን ይጐዳሉ የሀይወት ዜማ ሊፈልቅ የሚቸለው በአካል የሙዚቃ መሳሪያነት ብቻ ነው የህይወት ዜማ ሙሉ ለሙሉ ከአካል የተለየ ነገር ነው ይሁን አንጂ ሊገኝ የሚቸለው በአካል መሳሪያነት ብቻ ነው ለዚህ ግልፅ አውነታ እስካሁን ተገቢው ትኩረት አለተሰጠውም አውነትን ፈላጊው ሊወስደው የሚገባው የመጀመሪየው እርምጃ ለአካሉ «ተገቢውን ትኩረት መስጠት ነው ግንዛቤ የሚያሻቸው ጥቂት ነገሮች አሉ የመጀመሪያው ነገር ነፍስ ከተወሰኑ የአካል ማዕከላት ጋር ተያያዥነት እንዳለው ነው የህይወት ሃይላችን የሚመነጨው ከአነዚህ አካልና ነፍስ ከሚገናኙባቸው ማዕከላት ነው ነፍስ ከነዚህ ማዕከላት ጋር በእጅጉ ይዛመዳለ የህይወት ሃይል ወደ አካል የሚፈሰውም ከነዚሁ ማዕከላት ነው እነዚህን ማዕከላት ያላወቀ እውነትን ፈላጊ ወደ ነፍሱ መዝለቅ አይቻለውም እጅግ በጣም አስፈላጊው አካላዊ ማዕከል ወይም ቦታ የቱ እንደሆነ ብጠይቃቸሁ ወደ ጭንቅላታቸሁ ትጠቁሙ ይሆናል የተሳሳተው የሰው ልጅ ትምህርት እጅግ በጣም አስፈላጊው የአካል ከፍል ጭንቅላት እንዲሆን አድርጐታል ጭንቅላት እጅግ በጣም አስፈላጊው የህይወት ሃይል ማዕከል አይደለም ይህ ልከ የአንድን ተከል እጅግ በጣም አስፈላጊ ከፍል እንደመጠየቅ ነው ከተከሉ አናት ላይ አበቦች ስለሚታዩ ሁሉም ሰው አበባው አጅግ በጣም አስፈላጊው የተከሱ ከፍል እንደሆነ ይመልሳል አበቦቹ አጅግ በጣም አስፈላጊ ቢመስሱም ግን አውነታው ያ አይደለም እጅግ በጣም አስፈላጊው የተከሉ ከፍል በአይን የማይታይ ስሩ ነው አይምሮ በሰው ልጅ ተከል ላይ የሚገኝ አበባ አንጂ ስር አይደለም። ይህ ልከ አንድ ሰው አልፎ አልፎ ህያው አልፎ አልፎ ደግሞ ሙት ይሆናል እንደማለት ነው ይህንን ለማመን አንቸልም ምከንያቱም አንድ ሰው ህያው ወይም ደግሞ ሙት ሊሆን ነው የሚቸለው በአንድ ጊዜ ሙትና ህያው መሆን አይቻልም በጭራሽ አይልም በተመሳሳይም ልብ ሊያውቅ የሚችለው ጥላቻን ወይም ጡስጣዊ ጉዞ ፍቅርን ብቻ ነው በሁለቱ መሃል ድርድር ሊኖር አይችልም ፍቅር በሞላው ልብ ውስጥ ጥላቻ ሊኖር አይችልም ራቢያ የምትባል አንዲት የፋኪር ሴት ነበረች ይህች ሴት ታነበው ከነበረው ቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ አንድ መስመር ሰረዘች ከቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ ማንም ቢሆን ምንም አይነት መስመር አይሰርዝም ምከንያቱም ቅዱሳን መፅሐፍትን ማን ሊያሻሽላቸው ይቸላል። ርር ጡስጣዊ ጉዞ ውድ ችፍ ጅዱ ጅዱ ዱፍ ዱዱ ጅጅ ይፈልቃል እብደት አይኖርም አነዚህ ሁለት ከሮች ከተመጣጠኑ የህይወት ሙዚቃ ይፈልቃል ሁለት ነገሮችን እናያለን አንደኛው የአይምሮን ክሮች እንዴት ዘና እንደምናደርግ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የልባችንን ከሮች እንዴት ማጥበቅ እንደምንቸል ነው ይህን የማድረጊያውን ዘዴ ተመስጦ ብዬ እጠራዋለሁ እነዚህ ሁለት ነገሮች ከተከሰቱ በቀጣይ ሶስተኛው ነገር ሊከሰት ይትላል ያን ዜ ወደ እውነተኛው የህይወት ማዕከል ወደ እትብት መውረድ ይቻላል ከእነዚህ ሁለት ማዕከላት ውስጥ ሙዚቃ መፍለቅ ከቻለ ወደ ውስጥ መጓዝ ይቻላል ሙዚቃው ራሱ ወደ ውስጥ በጥልቀት የሚወስደን ጀልባ ይሆናል ህብር ያለው ስብዕና ኖሮን ከውስጣችን ሙዚቃ የሚፈልቅ ከሆነ በጥልቀት ወደ ውስጣችን መጓዝ እንቸላለን ውስጣችን ህብር ከሌለው ህይወታችን ጥልቀት አይኖረውም የነገርኳችሁን ሶስት ነጥቦች አሁን ከምነግራችሁ ነገሮች ጋር አዛምዳቸሁ በጭንቅላታችሁ ያዙ የመጀመሪያው ነገር የሰው ልጅ ነፍስ የተያያዘው ከአይምሮው ወይም ከልቡ ጋር አይደለም የሰው ልጅ ነፍስ የተያያዘው ከእትብቱ ጋር ነው በሰው ልጅ አካል ውስጥ እጅግ በጣም አስፈላጊው ማዕከል አትብት ነው እትብት የሚገኘው በሰው ልጅ አካል መሃል ላይ ብቻ ሳይሆን በህይወትም መሀል ላይ ነው አንድ ህፃን የሚወለደውም ህይወቱ የሚያበቃውም በእትብት አማካኝነት ነው እውነትን ለሚፈልጉ ሰዎችም የመግቢያው በር እትብት ነው ቀኑን ሙሉ በደረታቸሁ ስትተነፍሱ ውላችሁ ሌሊት ላይ እስትንፋሳቸሁ የሚነሳው ከእትብታቸሁ እንደሆነ አታውቁ ይሆናል ቀኑን ሙሉ ደረታችሁ ወደ ላይና ወደ ታች ከፍ ዝቅ ሲል ይውላል ተኝታቸሁ ሳለ ሴሊት ላይ ግን ከፍና ዝቅ ማለት የሚጀምረው ሆዳችሁ ነው አንድ ህፃን ሲተነፍስ ካያችሁት በአስትንፋሱ የሚንቀሳቀሰው ደረቱ ሳይሆን ሆዱ ነው ህፃናት ለአትብት የቀረቡ ናቸው ህፃኑ እያደገ ሲመጣም ከደረቱ ብቻ መተንፈስ ይጀምራል በዚህም እስትንፋሱ ከእትብቱ እየራቀ ይመጣል ጠጡስጣዊ ጉዞ መንገድ ላይ በእግር እየሄዳችሁ ሳይከል እየጋለባቸሁ ወይም መኪና አያሸከሪከራቸሁ ሳላችሁ በድንገት አደጋ ቢከሰት የአደጋው ተፅዕኖ መጀመሪያ የሚፈጠረው አይምሮ ወይም ልብ ላይ ሳይሆን እትብት ላይ መሆኑን ስታስታውሱ ትገረማላቸሁ የሆነ ሰው በድንገት በስለት ቢያጠቃቸሁ የመጀመሪያው አደጋ ጠቋሚ ስሜት የሚሰማቸሁ አትብታቸሁ ላይ ነው አሁን ራሱ ፍርሃት ቢሰማችሁ የመጀመሪያው የፍርሃት ስሜት የሚሰማቸሁ እትብታችሁ ላይ ነው ለህይወት አደገኛ የሆነ ነገር በተከሰተ ጊዜ ሁሉ የመጀመሪያዎቹ ጠቋሚ ስሜቶች የሚሰሙት አትበት ላይ ነው ምከንያቱም የህይወት ማዕከል አትብት ነው የህይወት ምንጮች የተያያዙት ከእትብት ጋር ነው ሆኖም ግን በቂ ትኩረት ስላልተሰጠው ይህ ማዕከል ታሟል ይህን ማዕከል ለማሳደግ መደረግ ያሰባቸው ነገሮች አሉ አይምሮን ለማሳደግ ትምህርት ቤቶች ኮሴጆች እንደፈጠርነው ሁሉ የእትብትን ማዕከል ለማበልፀግም የሆኑ ነገሮች መደረግ አለባቸው ምከንያቱም ይህ ማዕከል የሚያድግባቸውና የማያድግባቸው አንዳንድ ሁኔታዎች አሉ እንደ ነገርኳችሁ ፍርሃት የሚነሳበት ሁኔታ ከተፈጠረ የፍርሃት ስሜት ከሁሉም በፊት የሚሰማችሁ እትብታችሁ ላይ ነው እናም አንድ ሰው የበለጠ ፍርሃት አልባነትን ከተለማመደ ማዕከለ እትብቱ ጤነኛ እየሆነ ይመጣል ድፍረትን የበለጠ እየለማመደ በሄደ ቁጥር ማዕከለ እትብቱ እያደገ ይመጣል ፍርሃት አልባነት እያደገ በሄደ ቁጥር እትብት ጠንካራና ጤነኛ እየሆነ ይመጣል በዚህም ከህይወት ጋር የሚኖረው ግኑኝነት ጥልቅ ይሆናል የአለማችን ታላላቅ ተመሳጮች ወይም እውነትን ፈላጊዎች አንድ እውነትን ፈላጊ ፍርሃት አልባ መሆን እንዳለበት የሚያስገነዝቡትም በዚህ ምከንያት ነው የፍርሃት አልባነት አስፈላጊነት ማዕከለ እትብትን ህያው ስለሚያደርገውና እድገቱንም ስለሚያፈጥነው ነው ስለዚህ ጉዳይ ደረጃ በደረጃ እንመለከታለን አጠቃላይ ትኩረትን ማዕከለ እትብት ላይ ማድረግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው እናም ቀስ በቀስ ትኩረትን ከማዕከለ አእምሮ ወደ ማዕከለ ልብ ከዛም ወደ ታች እየጠለቀ አንዲገባ ማድረግ ያስፈልጋል ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁለት የተመስጦ ሙከራዎችን እናደርጋለን አንደኛው ጠዋት ሁለተኛው ደግሞ ማታ ላይ የሚደረጉ ተመስጦዎች መሥር ዲዴዴ ናቸው ጠዋት የሚደረገውን የተመስጦ አይነት እገልፅላችሁና ለአስራ አምስት ደቂቃዎች ተቀምጣችሁ ትመሰጣላችሁ ንቃተ ህሲናን ከአይምሮ ተነስቶ ወደ ታች ቁልቁል እንዲወርድ ከተፈለገ አይምሮ ሙሉ በሙሉ ዘና ማለት አለበት አይምሯችን ሁልጊዜም ውጥረት ላይ ነው ሁልጊዜም ውጥረት ውስጥ እንዲቆይ የምናደርገውም አኛው መሆናችንን ረስተነዋል አይምሮ ሙሉ በሙሉ ውጥረት ውስጥ ነው እኛ ግን አናውቀውም እናም በቅድሚያ አይምሮን ዘና ማድረግ ያስፈልጋል ለተመስጦ ስትቀመጡ ሶስት ነገሮችን መገንዘብ ይኖርባችኋል በመጀመሪያ አይምሯቸሁ በምንም ነገር ሳይጠመድ ዘና ማለት አለበት ዘና ማለቱን አንዴት ታውቃላችሁ። መዳፋችንን አጥብቀን ቡጢ ስንጨብጥ ሁሉም የመዳፍ ጡንቻዎች አንደሚወጣጠሩ እናውቃለን ቡጢ የጨበጠውን መዳፍ ስንዘረጋው ደግሞ ሁሉም ጡንቻዎች ላልተው ዘና እንደሚሉ እናውቃለን አይምሯችን ዘወትር ውጥረት ውስጥ ስለሆነ ውጥረት ውስጥ መሆንና ዘና ማለት ምን እንደሆኑ እንኳ አናውቅም እናም አንድ ነገር እናደርጋለን በመጀመሪያ አይምሯችንን እስከቻልነው ድረስ እንዲወጠር እናደርገዋለን ከዛም በድንገት ዘና እንዲል እናደርገዋለን በዚህም በአይምሮ ውጥረት ውስጥ መሆንና ዘና ማለት መሀል ያለውን ልዩነት ትገነዘባላችሁ ለተመስጦ በተቀመጣቸሁ ጊዜ ለአንድ ደቂቃ ያህል አይምሯችሁን በተቻላችሁ መጠን ውጥረት ውስጥ ከተቱት ጫና ፍጠሩበት ከዛም ሙሉ በሙሉ ዘና እንዲል ፍቀዱለት በመጨረሻም የውጥረትንና ዘና የማለትን ምንነት ታውቃላችሁ ውጥረት ውስጥ የመሆንና ዘና የማለት ተሞከሯችሁን በስሜት ልትገነዘቡት ይገባል ከዛም አይምሯችሁን የበለጠ ዘና እንዲል ማድረግ ትችላላችሁ እናም የመጀመሪያው ነገር አይምሮን ሙሉ በሙሱ ዘና ማድረግ ነው መላው አካላችሁም ከአይምሯችሁ ጋር አብሮ ዘና ማለት አለበት በየትኛውም የአካል ከፍል ላይ ውጥረትና ጫና በሌለበት ሁኔታ ተመቻቸታቸሁ መቀመጥ አለባችሁ የትኛውም የአካል ክፍል ላይ ምንም አይነት ጫና መኖር የለበትም ከዛም ሁሉም ነገር ዘና እንዲል ስትፈቅዱ በዙሪያችሁ ያሉትን ድምፆች በሙሉ መስማት ትጀምራላችሁ ኤሙ መ ምች መመ መመ ምክንያቱም አይምሮ የበለጠ ዘና ሲል ስሜታዊ ንቃቱ ይጨምራል እያንዳንዱን ጥቃቅ ነገር መስማትና በስሜት መገንዘብ ትጀምራላቸሁ በተጨማሪም የልብ ምታችሁንና እስትንፋሳችሁን መስማትና በስሜት መገንዘብ ትጀምራላችሁ ከዛም በፀጥታ ተቀምጣቸሁ በዙሪያቸሁ እየሆነ ያለውን ሁሉ ያለምንም ጣልቃ ገብነት መመልከት አለባችሁ ድምፆች እየሰማችሁ ከሆነ በፀጥታ አዳምጡ አንዲት ወና በመዘመር ላይ ልትሆን ትቸችላለች እናንተ ግን በፀጥታ አዳምጡ እስትንፋሳችሁ ወደ ውስጥ ሲገባና ከውስጥ ሲወጣ ያለምንም ድርጊት በፀጥታ ተመልከቱ ምንም ነገር ማድረግ አይጠበቅባቸሁም ምክንያቱም የሆነ ነገር ማድረግ በጀመራቸሁ ቅፅበት አይምሮ ውጥረት ውስጥ መግባት ይጀምራል ዘና ባላችሁበት የንቃት ሁነት ውስጥ እንደሆናችሁ ቁጭ በሉ ማንኛውም ነገር በራሱ ጊዜ እየሆነ ነው እናንተ ደግሞ በፀጥታ እያዳመጣቸሁ ነው በፀጥ ማዳመጣቸሁን ስትቀጥሉና በውስጣችሁ ጥልቅ የሆነ ፀጥታ ሲሰፍን በከስተዝ ትገረማላችሁ በጥልቀት ማዳመጣችሁን ስትቀጥሱም ውስጣችሁ የሰፈነው ፀጥታም እያደገ ይመጣል ከዛም በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ራሳችሁን በሚደንቅ ሁኔታ የፀጥታ ማዕከል ሆናችሁና ሁሉም ነገር ሰላማዊ ሆኖ ታገኙታላችሁ እናም ጠዋት ላይ ይህንን ተመስጧዊ ሙከራ ታደርጋላችሁ በመጀመሪያ አይምሯቸሁን ሙሉ በሙሉ ውጥርጥር ታደርጉታላችሁ አይኖቻችሁን በመከደን አይምሯቸሁን በተቻላችሁ መጠን ወጣጥሩት ከዛም ዘና እንዲል ትፈቅዱለታላችሁ በተመሳሳይም አካላችሁን ዘና አድርጉት አይኖቻችሁ እንደተከደኑ በፀጥታ ተቀምጣቸሁ በዙሪያቸሁ የሚፈጠረውን ድምፅ ሁሉ በፀጥታ አዳምጡ ለአስር ደቂቃዎች ያህል ምንፃ ሳታደርጉ በፀጥታ ማዳመጥ አለባችሁ በእነዚህ አስር ደቂቃዎች ውስጥ ለመጀመሪያ የፀጥታ ጅረት በውስጣችሁ ሲፈስና የህይወት ሃይል ወደ ውስጣቸሁ ሲወርድ ይሰማችሁ ይጀምራል ከአይምሯችቸሁ በውስጠታችሁ ቁልቁል መውረድ ይጀምራል ጠስጣዊ ጉዞ ምዕራፍ ሁለት ከጭንቅላት ወደ ልብ ከዛም ወደ እትብት ከእውነተኛው አካላዊ ማዕከል ጋር በተያያዘ ጥቂት ነገሮችን ለማከል እወዳለሁ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ እጅግ በጣም አስፈላጊውና መሰረታዊው አካላዊ ማዕከል አይምሮ ወይም ልብ ሳይሆን እትብት ነው የሰው ልጅ እድገት አይምሮውን መሰረት ያደረገ በመሆኑ የህይወቱ ፍሰት በተሳሳተ አቅጣጫ ሄዷል ላለፉት አምስት ሺህ አመታት ያስተማርነውና ያሳደግነው አይምሮን ብቻ ነው ይህም ጐጂ ውጤቶችን አምጥቷል እንደ ውጤቶቹ ከሆነ ሁሉም ሰው ከእብደት ጫፍ ደርሷል ማለት ይቻላል ትንሸ ግፊት ካጋጠመው የትኛውም ግለሰብ ሲያብድ ይችላል ባለፈው ግማሽ ከፍለ ዘመን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ሁሉም ታላላቅ የአለማችን አሳቢያን አብደዋል ማለት ይቻላል በምዕራቡ ዓለም ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ብቻ በሆነ የእብደት አይነት ውስጥ ያላለፈ አንድ አሳቢ እንኳ አልተገኘም ታላላቅ ሳይንቲስቶች በሆነ የእብደት አይነት እየተሰቃዩ መሆናቸው ተረጋግጢል ቀስ በቀስ የሰው ልጅ በትምህርት እያደገ ሲመጣ ደግሞ የእብደት ምልክቶቹ ተራው ህዝብ ላይም በመታየት ላይ ናቸው አዲስ ሰው እንዲፈጠር ከተፈለገ የሰው ልጅን የህይወት ማዕከል መለወጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ይህ ማዕከል ከጭንቅላት ይልቅ ለእትብት ከቀረበ ለህይወት ሃይልም ቅርብ ይሆናል ከዚህ አንፃር ጥቂት ተጨማሪ ነገሮችን መገንዘብ ያስፈልጋል በእናቱ ማህፀን ውስጥ በማደግ ላይ የሚገኝ ሽል ከእናቱ ጋር የሚገናኘው በእትብት አማካኝነት ነው የእናቲቱ የህይወት ሃይል ወደ ልጁ የሚተላለፈውም በራሱ በእትብት አማካኝነት ነው ኦናቂቱ የህይወት ሃይል በጣም የማይታወቅና ሚስጥራዊ የሆነ የልጁን መላ ህልውና በእትብቱ አማካኝነት የሚመግብ ኤሌክትሪካዊ ፍሰት ነው ጡስጣዊ ጉዞ ጩመጩ መ ውች ችፍ ጅጅ ድጅ ጀዱ መጅ ው ው መዴ መ ህፃኑ በሚወለድበት ጊዜ ከእናቱ ይለያል ወዲያው እንደተወለደ እትብቱ ስለሚቆረጥ ከእናቱ ጋር መለያየት ይጀምራል ከእናቱ ጋር በዚህ መልኩ መለያየቱ ለህፃኑ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው አለዚያ የራሱ ህይወት ሊኖረው አይቸልም ከእናቱ መለየት አለበት ይህ ልይይት የሚከሰተውም በእትብት አማካኝነት ከእናቱ ጋር የነበረው ግኑኝነት ሲቋረጥ ነው ይህ ግኑኝነት ሲቋረጥ ከእትብት እያገኘ የቆየው የህይወት ሃይል ሙሉ በሙሉ ይቆማል መላው አካሉም መንቀጥቀጥ ይጀምራል መላው ህልውናው እስከተወለደበት ቅፅበት ድረስ ያገኝ የነበረውን አሁን ግን በድንገት ያጣውን የህይወት ሃይል ይጠይቃል ህፃኑ ከተወለደ በኋላ የሚሰማው ህመም የሚያለቅሰው ለቅሶ ከረሃብ የተነሳ ሳይሆን ከህይወት ሃይል በመለየቱ ከሚሰማው ህመም ነው እስከተወለደበት ቅፅበት ድረስ ህይወትን ያገኝበት ከነበረው ምንጭ ከመላው የህይወት ሃይል ጋር የነበረው ግኑኝነት ተቋርጧል በዚህም ህፃኑ በህይወት ለመቆየት ይታገላል ዶከተሮች ወይም አዋቂዎች እንደሚሉት ከሆነ ህየኑ በተወሰደበት ቅዕበት ካላለቀሰ የሆነ የተሳሳተ ነገር አለ ህፃኑ ካላለቀሰ በህይወት ለመቆየት አይቸልም ማለት ነው ከህይወት ሃይል መለየቱ ካልተሰማው ለሞት ቀርቧል እንደማለት ነው ህፃኑ እንዲያለቅስ ጥረት የሚደረገውም በዚህ ምከንያት ነው ማልቀሱ ሙሉ በሙሉ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም መኖር ካለበት ከህይወት ሃይል መለያየቱን ማወቅ አለበት ይህን ካላወቀ ግን ታላቅ አደጋ ውስጥ ነው ህፃኑ ከተለየው የህይወት ሃይል እንደገና ለመገናኘት አዲስ መንገድ ለመጠቀም ይሞከራል ከህይወት ሃይሱ ጋር በድጋሚ የሚገናኘው በእናቱ ጡት ወተት አማካኝነት ነው አንድ ህፃን በሁለተኛ ደረጃ ከህይወት ሃይል ጋር የሚገናኘው በልብ አማካኝነት ነው እናም የእናቱን ልብ መሰረት አድርጐ የህፃኑ ማዕከለ ልብ ቀስ በቀስ ያድግና ማዕከል እትብት ይረሳል በዚህም በእትብት አማካኝነት ሲያገኘው የነበረውን ሃይል አሁን ደግሞ በከንፈሮቹ አማካኝነት ይቀበላል ከእናቱ ጋር እንደገና ይዋሃዳል በተፈጠረለት አዲስ ፍሰት ከህይወት ሃይል ጋር ይገናኛል አንድ ህፃን የእናቱን ጡት ወተት በበቂ ሁኔታ ካላገኘ የህይወት ሃይሉ አድሜልኩን ደካማ ሆኖ አንደሚቀር ስታውቁ ትገረማላቸሁ በሌሎች መንገዶች ወተት ክዱ ርመ ጠጡስጣዊ ጉዞ መ መ ሊያኝ ይቸላል ይሁን እንጂ የእናቱን ልባዊ ግለት በቋሚነት ካላገኘ ህይወቱ በስልችትና በተስፋ መቁረጥ የተሞላ ብቻ ሳይሆን ረጅም አድሜ የመኖር እድሉም ያነሰ ይሆናል የእናታቸውን ጡት ወተት በበቂ ደረጃ ያላገኙ ልጆች በህይወታቸው ውስጥ በጭራሽ ፍፁም ደስታንና ፀጥታን ማግኘት አይችሉም በምዕራቡ ዓለምና ቀስ በቀስም በህንድ ውስጥ ያለው ወጣት ትውልድ በዓመፅ የተሞላ እየሆነ ነው የዚህ ከስተት ጥልቁ መንስኤ ደግሞ ምዕራባውያኑ ህየናት የአናት ጡት ወተትን እያገኙ አለመሆናቸው ነው ለህይወት ያላቸው ከብርና ከህይወት ጋር ያላቸው ዝምድና በፍቅር የተሞላ አይደለም ከልጅነታቸው አንስቶ የህይወት ሃይላቸው በአስደንጋጭ ሁነቶች የተሞላ ስለሆነ ፍቅር አልባ ሆነዋል ከእናቶቻቸው ተለይተው ሲቆዩ በተፈጠሩባቸው ድንጋጤዎች ሳቢያ ከህይወት ከራሷ ጋርም ተለያያተዋል ምከንያቱም ሰአንድ ህፃን ከእናቱ ውጪ ሴላ ቅድሚያ የሚሰጠው ህይወት የለም በመላው ዓለም ሴቶች በትምህርት እያደጉ በሚገኙባቸው ቦታዎች የሚገኙ ሴቶቹ ሁሉ ልጆቻቸውን ወደ ራሳቸው አቅርበው ማሳደግ አይፈልጉም ይህም ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል በጐሳ በሚመሩ ማህበረሰቦች ውስጥ የሚያድጉ ህፃናት የእናት ጡት ወተትን ለረጅም ጊዜ ያገኛሉ ማህበረሰብ በትምህርት እያደገ በሄደ ቁጥር ህየናት ከእናታቸው ጡት ወተት በጊዜ የሚነጠሉ ከሆነ ደግሞ በህይወታቸው ውስጥ የሰላምን ተሞከሮ ለማጣጣም ይቸገራሱ ከእናታቸው ጡት ወተት ከተነጠሉበት ጊዜ አንስቶ ህይወታቸው ጥልቅ በሆነ እረፍት አልባነት ይሞላል ታዲያ ለዚህ ተቅበዝባዥነተቸው ማንን የሚበቀሉ ይመስላችኋል። እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከእናታቸው ጠቶች ጋር በቂ ቆይታ ማድረግ ባልቻሉ ወንዶች የሚፈጠሩ ናቸው በወቅቱ ሳይሟላ የቀረው ፍላጐት አሁን እንደ አዲስ መለኩን ቀይሮ መነሳት ይጀምራል በዚህ ዘመን ወሲባዊ ስዕሎች መፅሐፍትና ዘፈኖች እየተፈጠሩ እየተየፉ ናቸው ወንዶች ሴቶች ላይ በየጐዳናው ጠጠር እየወረወሩ ወሲባዊ ትንኮሳ እያካሄዱ ይገኛሉ እነዚህን ሁሉ ድድብናዎች እራሳችን እየፈጠርን መልሰን ደግሞ ራሳችን ልናጠፋቸው እንሞከራለን የህፃኑ አይምሯዊ አካላዊና ስነልቦናዊ እድገት በትከከለኛው መንገድ ያድግ ዘንድ ከእናቱ ጡቶች ጋር በቂ ቆይታ እንዲኖረው ያስፈልጋል ይህ ካልሆነ ግን ማዕከለ ልቡ በተገቢው መንገድ አያድግም ማዕከለ ልቡ ሳያድግ ከቀረ ደግሞ ልብና እትብቱ ያላከናወኑትን ተግባር በአይምሮው ሲተገብረው ይሞከራል ይህም የማይቻል ነው እንደውም የበለጠ ችግር ይፈጥራል ምከንያቱም እያንዳንዱ ማዕከል የራሱን ብቻ እንጂ የሌላውን ማዕከል ስራ ማከናወን ስለማይቸል ነው እትብትና አይምሮ የልብን ስራ ሲሰሩ አይችሉም ይሁን እንጂ ህፃኑ ከእናቱ ጡት ወተት እንዲነጠል በተደረገ ቅፅበት ሁሉም የህይወት ሸክሞች የሚያርፉበት አንድ ማዕከል ብቻ ይቀረዋል አሱም ማዕከለ አይምሮ ነው ትምህርት ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች የተዋቀሩት ማዕከለ አይምሮን መሰረት አድርገው ነው በህይወታቸው እድገት የሚያሳዩትም አይመሯቸው ያደገና ብቁ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው በዚህም እሽቅድምድም ስለሚፈጠር ሰዎች የህይወታቸውን ተግባራት ሁሉ አይምሯቸውን በመጠቀም ለማከናወን ይሞከራሉ በአይምሮው የሚያፈቅር ሰው ፍቅር የውሸት ነው ምከንያቱም አይምሮን ከፍ ጋር የሚያዛምደው ምንም ነገር የሰም ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጂ ከአይ አይደለም ይሁን እንጂ የልባቸን ማዕከል በተገቢው መንገድ ስላላደገ አይምሯ መጠቀም እንጀምራለን ይባስ ብሎም ስለ ፍቅር እናስባለን ፍቅርን ከማሰብ የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም በእኛ ዘንድ ግን ፍቅር እንኳ ሳይቀር በማሰብ የሚገ ሆኗል በአይነቱ የበዛ ወሲባዊነት በአለማችን የተንሰራፋውም በዚህ ምከንያት ነው ወሲባዊነት የሚፈጠረው አይምሮ የወሲብ ማዕከልን ስራ አንዲሰራ ጥቅም ላ ሲውል ነው ወሲብ ወደ አይምሮ ከዘለቀ መላው ህይወትን ያወድማል በዚህ ዘ ደግሞ ወሲብ ወደ አይምሯችን ዘልቆ ገብቷል እጅግ ታላቁ የህይወት ሃይል ወሲብ ሲሆን ትከከለኛው የወሲብ ማዕከል ደግ እትብት ነው ልደት ህይወትና የህይወት እድገት የሚመጣው በወሲብ አማካኝነት ነው ሆኖም ግን ማዕከለ እትብታችን ባለማደጉ ሌሎቹን ማዕከላት አንደ ወሲብ ማዕከል እየተጠቀምናቸው እንገኛለን እንስሳት ውስጥ ወሲብ እንጂ ወሲባዊነት የለም እንደዛም ሆኖ የእንስ ወሲብ ውበትና ደስታ አለው ወሲብ የሰው ልጆች እሳቤያዊ ሂደት በመሆኑም ወሲባዊነት አስቀያሚ ነው ሰው ስለ ወሲብ እንኳ ያስባል ምግብ መመገብ ጥሩ ነው አንድ ሰው ምግብ መመገብ ይቸላል ነገር ግን ለሃ አራት ሰዓታት ስለምግብ የሚያስብ ከሆነ አብዷል ማለት ነው ምግብ በጣም አስፈ ስለሆነ መመገብ አለበት ለሃያ አራት ሰዓታት ስለ ምግብ ካሰበ ግን ማዕከላቱ ተረብ ማለት ነው የጨጓራውን ስራ እንዲሰራ አይምሮውን እየተጠቀመ ነው ምግቡ አይምሮ ስለማይደርስ አይምሮ ሊፈጨው አይቸልም አይምሮ የሚችለው ማሰብ ነው አይምሮ የበለጠ ስለምግብ ባሰበ ቁጥር የጨጓራ ስራ በእጅጉ ይረበሻል እ የሆነ ጊዜ ላይ የበላቸሁትን ምግብ በማሰብ ለመፍጨት ሞከሩ በተለምዶ ምግባችሁን ትመገባላችሁ እንጀ ስለምግቡ አታስቡም ምግቡ መንገድ ወደ ጨጓራ ይደርስና ጨጓራም የመፍጨት ስራውን ያከናውናል ንቁ ያል ጡስጣዊ ጉዞ መ መ ው ዱ ጾ ጾ ማዕከል ቢሆንም ስራውን በሚገባ ይሰራል እናንተ ማሰብ አያስፈልጋችሁም የሆነ ቀን ንቁ ሆናቸሁ የተመገባቸሁት ምግብ ወደ ጨጓራችሁ ስለመድረሱ በመፈጨት ላይ ስለመሆኑና ስለመሳሰሉት ነገሮች ብታስቡ የዛን ዕለት ስርዐተ ልመት የማይቻል ይሆናል አሳቤያቸሁ የጨጓራችሁን ንቃት አልባ ሂደት ይረብሸዋል ይሁን እንጂ እንዲህ አይነቱ ሁኔታ የመፆም ሱስ ያለባቸው ሰዎች ላይ ካልሆነ በቀር ከምግብ ጋር ተያይዞ የሚከሰትበት አጋጣሚ እጅግ በጣም አናሳ ነው አንድ ሰው ያለምከንያት ቢፆም ቀስ በቀስ ምግብ ወደ አሳቤው ይዘልቃል ምግብ ሳይመገብ መዖሙን ይቀጥላል ነገር ግን ስለ ምግብ ያስባል ይህ ስለ ምግብ የማሰብ ሂደት ደግሞ ከመመገብ ይልቅ አደገኛ ነው ሁኔታው ልከ በጆሮ ለመመልከት እንደመሞከር ነው መመገብ አደገኛ አይደለም ምግብ ያሰጥርጥር ለህይወት አስፈላጊ ነው ስለ ምግብ ማሰብ ግን በሸታ ነው አንድ ሰው ስለምግብ ማሰብ ከጀመረ ሁሉም የህይወቱ እድገቶች ይቆማሱ ምከንያቱም ስለ ምግብ በማሰብ ጥቅም አልባ አባዜ ስለሚጠመድ ነው ወሲብን በተመለከተም የተከሰተው ተመሳሳይ ሁኔታ ነው። ጥልቅ እንቅልፍ ማግኘት የማይችል ሰው ህይወቱ አደጋ ላይ ነው ምከንያቱም የህይወቱ ሂደቶች በማሰብ ስለሚረበሹ ነው በዚህም ሁሱም እሳቤዎች ስለሚቆሙ የህይወት ማዕከሎቻችሁ ስራቸውን ያከናውናሉ በእውነተኛ ማዕከሎቻችን መሃከልም ግንኙነት አለ ለምሳሴ እኔ በእሳቤዎቻችቸሁ አማካኝነት ልዛመዳችሁ እቸላለሁ የእኔ እሳቤ ትክከልና መሳጭ ሲመስላችሁ ይቸላል እናም በመሃከላችን እሳቤያዊ ግኑኝነት ይኖራል ይህ ግን ጥልቀት የሌለው ግኙኝነት ነው ምከንያቱም እሳቤ ጥልቅ ግኑኝነትን መፍጠር አይቻለውም የጥልቅ ግኑኝነቶች ምንጭ ልባዊ ፍቅር ነው የፍቅር ግኑኝነቶች በማሰብ አይከሰቱም የፍቅር ግኑኝነቶች የሚከሰቱት ያለ እናንተ እሳቤያዊ አውቅና ነው በአትብት አማካኝነት የሚከሰቱት የህይወት ግኑኝነቶች ደግሞ ከዚህ ይልቅ ጥልቅ ናቸው ጥልቀታቸውን እንኳ መግለፅ አይቻልም ቀደም ሲል የእናቲቱ የህይወት ሃይል የህፃኑን እትብት ስራ እንደሚያስጀምረው ነግሬያቸኋለሁ በእናቲቱና በህፃኑ እትብት መሃል ያለማቋረጥ የሚፈስ የኤሌክትሪክ ሃይል አለ እናም ልጁ ህይወቱን ሙሉ ከእናቱ የሚመነጨውን የኤሌክትሪክ ፍሰት አይነት ኤሌከትሪከ የምታመነጭ ሴት ባገኘ ቁጥር ንቃት አልባ በሆነ መልኩ የሆነ አይነት የዝምድና ስሜት ይሰማዋል ለምን እና ምን አይነት የግኑኝነት ስሜት ይሰማው እንደጀመረ በጭራሸ አያውቀውም ይህን ምንነቱን ለይተን የማናውቀውን የዝምድና ሰሜት ፍቅር ብለን ስንጠራው ቆይተናል ለይተን ልናውቀው ስላልቻልንም እውር ብለን እንጠራዋለንጆሮ ማየት እንደማይቸለው ምላስ ማሸተት እንደማይችለው አይንም መቅመስ እንደማይቸለው ፍቅርም እውር ነው በዚህ መለኩ ሲታይ ፍቅር እውር ነው ምከንያቱም መነሻው ጥልቅ በመሆኑ ሳቢያ ምንጩን ለመገንዘብ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው ከአንዳንድ ሰዎች ጋር በምንገኝበት አጋጣሚ ከሰዎቹ ሸሸቶ የመሄድ ስሜት ያድርብናል ለምን ሸሸተን የመሄድ ስሜት አንደተፈጠረብን አይገባንም ምከንያቱ ግን ርርርጨጭፎመዉ ፃመ እ የ ኋ ኋኋ ጡር ይህንንም ሳንገነዘብ ከሰዎቹ በፍጥነት የመለየት ፍላጐት ስለሚፈጠርብን ነው ለአ ግን የሆነ ሃይል ከሰዎቹ በቶሎ አንድትነጠሱ እያስገደዳቸሁ ይመስሳቸኋል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ምከንያቱን ለይታቸሁ በማታውቁት መገገድ በሆነ ሰው ስትሳቡ ይሰማቸኋል ይህ የሚሆነው የእናንተና የግለሰቡ የኤሌከትሪክ ሃይል ተመሳሳይ ወይም አንድ አይነት ሆነው ስለተዋሃዱ ነው የዚህ አይነት ተሞከሮ የሚኖራቸሁ በዚ ምከንያት ነው በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ሶስት አይነት ግኑኝነቶች አሉ ጥልቀት የሌለ እሳቤያዊ ግኑኝነት አንዱ ነው በተማሪና በአስተማሪ መሃል ያለው ግኑኝነት እሳ ነው ከእሳቤያዊ ግኑኝነት ይልቅ ጥልቀት ያለው የፍቅር ግኑኝነት ደግሞ አለ በእናትና ልጅ በወንድማማቾች በባልና ሚስት መሃል ያለው ግኑኝነት ከዚህ የሚመደብ ነው የእነዚህ ግኑኝነቶች መነሻ ምንጭ ልብ ነው መነሻ ምንጩ እትብት የሆነ የበለጠ ጥል ያለው ግኑኝነትም አለ ከእትብት የሚነሳውን ግኑኝነት ጓደኝነት ብዬ እጠራዋለሁ ከፍቅር ግኑኝነት የበለጠ ጥልቅ ነው ምክንያቱም ፍቅር ያከትማል ጓደኝነት ግን መጨረሻ የለውም ዛሬ ያፈቀርናቸውን ነገ ልንጠላቸው እንቸላለን ጓደኛ ግን መቼም ጠላት አይሆንም ጠላት ከሆነም ቀድሞውኑ ጓደኝነት አንዳልነበረ ተረዱ የጓደኝነት ግኑኝነቶች ምንጫቸው እትብት ነው አፅናፋቸው የማይታወቅና በጣም ጥልቅ ናቸው ቡድሃ ሰዎች እንዳይፋቀሩ ሲመከር የነበረውም ለዚህ ነው ግኑኝነትንሟደኝነት ብሎ ነበር የሚጠራው ለዚህም ምክንያት ነበረው ብህይወታቸሁ ውስጥ ጓደኞች ሊኖሯቸሁ ይገባልዮ ይል ነበር ግኑኝነቱን ለምን ፍቅር ብሎ እንደማይጠራው ተጠይቆም ቡድሃ ጫደኝነት ከፍቅር የበለጠ ጥልቀት አለው ፍቅር ያከትማል ጓደኝነት ግን መጨረሻ የለውም ሲል ምላሽ ሰጥቶ ነበር ፍቅር ጠፍሮ ይይዛል ጓደኝነት ግን ነፃነትን ይሰጣል ፍቅር አንድን ሰው እንደ ግል ንብረት የሚቆጠር ባሪያ ሊያደርግ ይቸላል ጓደኝነት ግን ጠፍሮ የሚያሰር ሳይሆን ነፃ የሚያደርግ ነው ፍቅር ወደ እስር ቤትነት ይቀየራል ምክንያቱም ተፈቃቃሪዎቹ አንዳቸው ከአንዳቸው ውጪ ሴላ እንዳያፈቅሩ ግትር አቋም ስለሚይዙ ነው ዛ ሙጮጸሥጨጨጨጨጨጨመ ጡስጣዊ ጉዞ መ መ መ ጓደኝነት እንደዚህ አይነት ግትር አቋም የለበትም በጣም ሰፊና ጥልቅ ተሞከሮ በመሆኑ አንድ ሰው በሺዎች ወይም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ጓደኞች ሊኖሩት ይቸላል ቋደኝነት የሚፈጠረው እጅግ በጣም ጥልቅ ከሆነ ማዕከለ ህይወት ነው የኋላ ኋላ ላይ ወደ መለኮት የሚወስደን መንገድ የሚሆነውም በዚህ ምከንያት ነው ለሁሉም ሰው ጓደኛ የሆነ ሰው ወደ መለኮት መድረሱ አይቀሬ ነው ምከንያቱም ግኑኝነቶቹ ከእያንዳንዱ ሰው ጣዕከለእትብት ጋር የተዋሃዱ ናቸው እናም አንድ ቀን ከየትየለሌው አፅናፈ ዓለማዊ ማዕከለል እትብት ጋር መዋሃዱ አይቀርም አንድ ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚኖሩት ግኑኝነቶች እሳቤያዊ ብቻ መሆን የለባቸውም ልባዊ ብቻም መሆን አይገባቸውም ጥልቅ የሆነው ማዕከለ እትብት አካል ሊሆኑ ይገባል ልናያቸው ከማይቻለን እጅግ በጣም ሩቅ ከሆኑ የህይወት ሃይል ምንጮች ጋር የተሳሰርን ነን ይህ ሁኔታ በየትኛውም የዓለማችን ከፍል ግልፅ ሆኖ ባይቀመጥም አንድ ቀን ግልፁን ማወቃችን ግን አይቀርም ጨረቃ ከእኛ እጅግ ርቃ አንደምትገኝ እናውቃለን ሆኖም ግን ጨረቃ ጥቂት ያልታወቁ ተፅዕኖዎችን የባህር ውሃ ላይ ታሳርፋለች በጨረቃ ተፅዕኖ ሳቢያ የባህር ውሃ ሽቅብ እየተነሳ ቁልቁል ይመለሳል ፀሐይ እጅግ ርቃ እንደምትገኝ እናውቃለን ሆኖም ግን ከህይወት ጋር በማይታዩ ከሮች የተሳሰረች ናት ጠዋት ላይ ፀሐይ ስትወጣ ህይወት ላይ ለውጥ መከሰት ይጀምራል ተኝቶ እንደ ሬሳ ተጋድሞና ንቃት አልባ የነበረው ሁሉ መንቃት ይጀምራል ተኝቶ የነበረው መንቃት ይጀምራል አበቦች ማበብ ወፎች መዘመር ይጀምራሱ ከፀሐይ ብርሃን እየመነጨ ተፅዕኖውን የሚያሳርፍብን በአይን የማይታይ ፍሰት አለ በዚህ መልኩ ወደ እኛ እየመጡ ያለማቋረጥ ህይወታችንን የሚቆጣጠሩ በአይን የማይታዩ የህይወት ሃይል ምንጮች አሉ ፀሐይ ጨረቃና ከዋከብት ብቻ ሳይሆኑ ህይወት ራሷ ማዕከሎቻቸን ላይ ተፅዕኖ የሚያሳርፉና የሚቆጣጠሩን ነገር ግን በአይኖቻቸን ልናያቸው የማይቻሉን የሃይል ፍሰቶች አሏት ማዕከሎቻችን የበለጠ ከፍትና ተቀባይ በሆኑ ቁጥር ይህ ሃይል ህይወታችን ላይ የበለጠ ተፅዕኖውን ያሳርፋል ፀሐይ ስትወጣ አበቦች ያብባሉ በአበባው ዙሪያ ግድግዳ ብንገነባና የፀሐይ ብርሃን አበባውን መድረስ ካልቻለ ግን አበባው ይጠወልጋል የፀሐይ ብርሃን ግድግዳውን በሃይል ጥሶ በመግባት አበባውን እንዲያብብ ማድረግ አይቸልም አበባው ከፍትና ዝግ መሆን አለበት ካለበት ደርሶ ለማበብ እንዲረዳው አበባው ለፀሐይ ምቹ አጋጣሚውን መፍጠር ይገባዋል የፀሐይ ብርሃን ከአበባው ግድግዳ አልፎ አበባውን መድረስ አይቻለውም በዚ። አይምሯችሁ የሚገኝበትን ሁነት መሰረት አድርጐ የእስትንፋሳችሁ ፍሰት ከቅፅበት ቅፅበት ይለዋወጣል በተቃራኒው የእስትንፋሳቸሁ ፍሰት ተፈጥሯዊ ከሆነ ደግሞ አይምሯቸሁ የሚገኝበትን ሁነት ይቀይረዋል አይምሯችሁን ስትለውጡ እስትንፋሳችሁ ይቀየራል ወይም እስትንፋሳቸሁን ስትቀይሩ አይምሯችሁ ይለወጣል የህይወት ማዕከሎቹን ለማሳደግ የሚፈልግ ሰው በመጀመሪያ ስርዐተ እስትንፋሱን ማስተካከል ይኖርበታል ተቀምጦ ቆሞ ወይም በመንቀሳቀስ ላይ ሳለ እስትንፋሱ ጥልቅና ሰላማዊ ሊሆን ይገባዋል ያለምንም ስራ መንገድ ላይ እየተራመዳችሁ ከሆነ በጥልቀት በፀጥታ በዝግታና ሰላማዊ በሆነ መንገድ መተንፈስ በጣም አስደሳች ይሆናል ሁለት ጥቅሞች አሉት እስትንፋሳቸሁ ሰላማዊ ሆኖ እስከቆየ ድረስ የሃሳብ ጫናችሁ ያነሰ ይሆናል እንደውም እሳቤዎች አይኖሩም ማለት ይቻላል እስትንፋስ ያልተዛነፈና ሙሉ በሙሉ እኩል ፍሰት ካለው አይምሮ ውስጥ ያሉ እሳቤዎች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሱ አተነፋፈስ አይምሮ ውስጥ ያሉ እሳቤዎች ላይ ጥልቅ ተፅዕኖ አለው በተገቢው መንገድ መተንፈስ ገንዘብ አያስከፍልም ወይም ተጨማሪ ጊዜ አይጠይቅም ባቡር ውስጥ ተቀምጣችሁ መንገድ ላይ እየተራመዳችሁ ወይም ቤታችሁ ተቀምጣችሁ ሲሆን ይቸላል የአተነፋፈስ ሂደቱ ጥልቅና ሰላማዊ ሆኖ ከቀጠለ በጥቂት ቀናት ውስጥ ተፈጥሯዊ ይሆናል ያለ እናንተ እውቅና እስትንፋሳቸሁ በጥልቀትና በዝግታ በራሱ ጊዜ ይንቀሳቀሳል የአስትንፋሳቸሁ ፍሰት ጥልቅና ዝግ ያለ እየሆነ በሄደ ቁጥር ማዕከ እትብታችሁም የበለጠ እያደገ ይመጣል በምትተነፍሱበት በማናቸውም ጊዜ እስትንፋሳቸሁ ማዕከለ እትብታቸሁን ያገኘዋል እስትንፋሱ ማዕከለ እትብት ጋር ሳይደርስ የሚገባና የሚወጣ ከሆነ ግን ቀስ በቀስ ማዕከለ አትብት ይዳከማል በጥንት ጊዜያት የነበሩ ህዝቦች አተነፋፈስ እንዴት መሆን እንዳለበት የሚጠ አንድ ቀመር አግኝተው ነበር ሰው ግን የቀመሩን ትርጉም ሳይረዳ ደጋግሞ ያነበንበዋል ቀመሩ ልከ ሳይንቲስቶች ለውሃ እንዳገኙት ቀመር ከ ነው ሳይንቲሱ ሃይድሮጅንና ኦከስጂን ሲዋሃዱ ውሃ እንደሚፈጠር ይናገራሉ ሁለት የሃይድሮጅን አተሞቸና አንድ የኦከስጅን አተም ዝየሚለውንቀመርይሰራሉ እናም ሰዎች ራማ ራማ ኦም አም እያሱ እንደሚያነበንቡት አንድ የሆነ ሰ ግዝ እያለ በተደጋጋሚ ቢያነበንብ አብዷል ልንል እንቸላለን ምከንያ አንድን ቀመር በማነብነብ የሚከሰት ነገር የለም ቀመሩ አንድን ነገር አመላካች ብቻ ነው ምን እንደሚያመላከት መገንዘቡ ግን እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ሰዎች ዘወትር ተቀምጠው ኦም ለህለ የሚለውን ድምፅ በተደጋጋሚ ሲያነበንቡ ልትሰሟቸው ትቸላላችሁ እነዚህ ሰዎች ኦም ላህለ ልከ እንደ ቀመር መሆኑን አያውቁም ኦም ላህእ ውስጥ ሶስት ፊደላት ይገኛሉ እነሱም ለልለሳኦ ኡም ናቸው አፋችሁን ዘግታቸሁ እ የሚለውን ድምፅ በውስጣቸሁ ብታወጡ ጉ የሚለው ድምፅ ጭንቅላታቸሁ ውስጥ እንደሚያስተጋባ ትገነዘባላቸሁ እናም የሚለውን ድምፅ የያዘው ፊደል ማዕከለ ጭንቅላትንን አመላካች ነው አፋችሁን እንደዘጋችሁና በውስጣችሁ ኡየሚለውን ድምዕ ብታወጡ ደግሞ ድምፁ ልባችሁ ውስጥ ሲያስተጋባ ይሰማቸኋል ኡ ልብን አመላካች ነው በተመሳሳይ መንገድ ም ያ የሚለውን ድምፅ በውስጣቸሁ ብታወጡም ድምፁ እትብታችሁ አቅራቢያ ሲያስተጋባ ይሰማቸኋል ኦ እ ኡ እና ም ሊ ጭንቅላትን ልብንና እትብትን የሚያመላከቱ ሶስት ድምፆች ናቸው ም ብትሉ መላው የድምፁ ሃይል እትብትታቸሁ ላይ ይሰማችኋል ኡ ስትሉ ደግሞ የድምፁ ሃይል ወደ ልባቸሁ ሲሄድ ይሰማቸኋል ገ ስትሉም ድምፁ ጭንቅላታቸሁ ውስጥ አስተጋብቶ ይጠፋል ብ ኣጹዱሬ ር ጂጅሌሔሌቄርን ጡስጣዊ ጉዞ መ ይህ ቀመር ነው አንድ ሰው ከእ ወደ ኡ ከዛም ወደ ም መሄድ ይኖርበታል ደጋግሞ በማነብነብ የሚፈጠር ነገር የለም እናም ከእ ወደ ጉ ከዛም ወደ ም የሚወሰዱን ሂደቶች ላይ ትኩረት መደረግ አለበት የመጀመሪያው ሂደት ጥልቅ አተነፋፈስ ነው እስትንፋስ ጥልቅና ሰላማዊ በሆነ ቁጥር በውስጣቸሁ ያለው የህይወት ሃይል መነሳትና ከማዕከለ እስትብታቸሁ ማንፀባረቅ ይጀምራል እትብታቸሁ ህያው ማዕከል ይሆናል በዚህም በጥቂት ቀናት ውስጥ የሆነ ሃይል ከእትብታቸሁ ሲፈልቅ ይሰማችሁ ይጀምራል የሆነ ሃይል ወደ ውስጣችሁ ሲዘልቅም ይሰማቸኋል በእትብታቸሁ አቅራቢያ በጣም ህያው የሆነ ማዕከል በማደግ ላይ መሆኑ ይታወቃቸኋል ይህ ስሜት በተሰማችሁ ቅፅበት በዚህ ማዕከል ዙሪያ ብዙ ተሞክሮዎች መከሰት ይጀምራሱ። እናም ጓደኛዬ ምንም ነገር ሲገባው ስላልቻለና በጣም ስለተደናገረ የምስሉ አጠቃላይ መልዕከት ምን እንደሆነ ጠየቀኝ እኔም በአንድ ሰው እጅ ውስጥ ፋኖስ ሊኖር የሚቸለው ሰውየው በሌላው እጁ አብረቅራቂ ጐራዴ ሲይዝ ብቻ እንደሆነ ነገርኩት ይህ ሰው ጐራዴውን የመጠቀም ፍላጐት የለውም ጐራዴውን የሚጠቀሙት ደካማና ፊሪ ሰዎች ብቻ ናቸው መላው ህይወቱ ልክ እንደ ጐራዴ የሆነ ሰው ጐራዴውን አይጠቀመውም አንድ ሰው በእጆቹ ጐራዴ ስለያዘ ሌላው ሰው ለመጉዳት ወይም ለመግደል ይጠቀመዋል ብላችሁ አታስቡ ሰው ሰውን የሚገድለው ራሱ እንዳይገደል ሲፈራ ብቻ ነው ሰውን የሚጐዳው ፈሪ ብቻ ነው እንደ እውነታው ከሆነ ጐራዴው ሊያዝ የሚቸለው ሌላውን የመጉዳት ፍላጐት በሌለው ሰው እጆች ብቻ ነው በእርግጥ ሰውየው ራሱ ጐራዴ ከሆነ ብቻ ሌላውን የማይጐዳ ይሆናል የሰላም ፋኖስ ጥቅም የሚኖረው በህልውናው ውስጥ የጐራዴ ሃይል ጥንካሬና ድፍረት ለተወለደለት ሰው ብቻ ነው ጮች ችፍ እናም በአንድ በኩል ሰጥንካሬ በሌላ በኩል ደግሞ በሰላመ የተሞላ ስብዕና ያስፈልጋል ውሁድ እና ምሉዕ ህልውና የሚኖረው በዚህ ሁኔታ ውስጥ ብቻ ነው እስከ አሁን ድረስ በአለም ላይ ሁለት አይነት ሁኔታዎች አሉ አንደኛወ በእጆቻቸው ፋኖስ የያዙና ሙሉ በሙሉ ደካማ የሆኑ ሰዎች የሚገኙበት ሁኔታ ነወ የሆነ ሰው ፋኖሳቸውን ቢያጠፋባቸው አንኳ ሊያስቆሙት ወይም ለምን ሲያጠፋባቸር እየሞከረ እንዳለ መጠየቅ አይቸሉም ሰውየው ካጠገባቸው ሲርቅ ፋኖሱን እንድ መለኮስ እንደሚችሉ ያስባሉ ሰውየው ካጠገባቸው ካልሄደም ጭለማ ውስጥ መቆዩ ሰለሚቸሉ ግለሰቡን በመቃወም ችግር ውስጥ መግባት እንደሌለባቸው ያስባሉ እ በአንድ በኩል ሊንከባከቡትና ሲጠብቁት የሚያስቸል ጥንካሬ ሳይኖራቸው በእጆቻቸዐ ፋኖስ የያዙ ሰዎች የሚገኙበት ሁኔታ አሰ ህንድ ከነዚህ ደካማ ሃገራት አንዷ ሆናለች የህይወት ሃይላችንን እውነተሻ ማዕከላት ባለማሳደጋችን ሳቢያ ህንድ ደካማ ሃገር ሆናለች አይምሯችንን የሙጥኝ ብለ። ይህ ሃይል አንድ ጊዜ ከነቃ ሰው ከአካሉ የተለየ ንቃተ ህሊናዊ ተሞከሮን የሚያገኝበት በር ሆኖ ያገለግላል እነዚህ ሶስት አስፈላጊ ነገሮች ተገቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴተገቢ አመጋገብና በቂ እንቅልፍ ናቸው እነዚህን ሶስት ነገሮች ማግኘት ያልቻለ ሰው ወደ ማዕከለ እትብቱ በጭራሽ መድረስ አይቻለውም ይሁን እንጂ ሰው ከእነዚህ ሶስት አስፈላጊ ነገሮች ጋር ያለውን ዝምድና አጥቷል ሰው ምግቡ ሊተነበይ የማይቸል ብቸኛው ዝርያ ነው የሴሎች እንሰሳት ምግብ የተረጋገጠ ነው መሰረታዊ አካላዊ ፍላጐታቸውና ተፈጥሯቸው መመገብ የሚገባቸውን የምግብ አይነት መጠንና ጊዜ ይወስንላቸዋል ከዚህ አንየር የሰው ጉዳይ የማይተነበይና ያልተረጋገጠ ነው ተፈጥሮው ምን መመገብ እንደሚገባው አይመራውም ንቃቱ ምን ያህል መጠን መመገብ እንደሚገባው አይጠቁመውም ግንዛቤው መቼ መመገብ ማቆም አንዳለበት አያሳውቀውም በዚህ ሳቢያ የሰው ልጅ ህይወት አቅጣጫውን ስቷል ሆኖም ሰው የግንዛቤ አይኖቹን በጥቂቱ እንኳ ከፈት አድርጐ መኖር ቢጀምር ወደ ትከክለኛው አመጋገብ ለመመለስ በጭራሽ አይቸገርም ተገቢ አመጋገብን ለመገንዘብ ይረዳን ዘንድ ሰሁለት ከፍለን እናየዋለን የመጀመሪያው ሰው ሊገመብ ስለሚገባውና ስለማይገባው ነገሮች ነው የሰው ላካል የተሰራው ከኬሚካላዊ ንጥረ ነገሮች ነው አጠቃላይ አካላዊ ሂደቶች ኬሚካላዊ የው አንድ ሰው አልኮል ሲጠጣ የሰውየው አካል በአልኮሉ ኬሚካላዊ ተፅዕኖ ስር ጨመ ች ይወድቅና ይሰከራል ወይም ንቃት አልባ ይሆናል ሰውየው የትኛውንም ያህል ጤነሻና ሰላማዊ ቢሆን አካሉ በወሰደው አልኮል ኬማካላዊ ተፅዕኖ ስር ይወድቃል የትኛውንቻ ያህል ቅዱስ ቢሆን መርዝ ከተሰጠው ይሞታል። ሶስተኛው እስፈላጊ ነገር በቂ እንቅልፍ ነው በአመጋገብና በአካላዊ ስራ መመሰቃቀል ሳቢያ እንቅለፍም ሙሉ በሙሉ ተዘበራርቋል በሰው ልጅ የስልጣኔ ጉዞ ውስጥ ከሁሱም በላይ ጉዳት የደረሰበት ነገር ቢኖር እንቅልፍ ነው ሰው ሰው ሰራሽሸ ብርሃንን ካገኘበት ጊዜ አንስቶ የእንቅልፉ ነገር ተወዘጋግቧል የተለያዩ መሳሪያዎች በሰው ልጅ መዳፍ ውስጥ እየገቡ በመጡ ቁጥር እንቅልፍ ጊዜ እንደሚያባከን ነገር መቆጠር ጀምሯል በእንቅልፍ የምናሳልፈው ጊዜ ብከነት በመሆኑ የእንቅልፍ ጊዜን በማሳነስ የተሻሉ ነገሮችን መስራት እንደምንቸል እናስባለን ጥልቅ ለሆኑ የህይወት ሂደቶች እንቅልፍ ያለው አስተዋፅዎ ትዝ አይለንም በእንቅልፍ ያሳለፍነው ጊዜ ብከነት ሆኖ ይሰማናል እናም የእንቅልፍ ጊዜን መቀነሱ የተሻለ እንደሆነ እናስባለን ፀረ እንቅልፍ አቋም ባላቸው ሰዎች የተሞላው ሌላው ጐራ ደግሞ የመነኮሳትና የባህታውያን ጐራ ነው እነዚህ መነኮሳትና ባህታውያን እንቅልፍ እውነተኛ ማንነትን የማወቅ ወይም የንቃት ተቃራኒ የሆነ ንቃት ኦልባ ሁነት እንደሆነ ይሰማቸዋል እናም ጥቂት መተኛት የተሻለ እንደሆነ ያስባሉ መነኩሳቱን በተመለከተ አንድ ተጨማሪ ችግር አለ በንቃት አልባው አይምሯቸው ከፍል ውስጥ ብዙ የታመቁ ነገሮች አሏቸው እናም እንቅልፍ ውስጥ በሚሆኑበት ጊዜ እነዚህ የታመቁ ነገሮች ሁሉ በእንቅልፋቸው ተገልጠው ይታይዋቸዋል በዚህም እንቅልፍን በተመለተ የሆነ አይነት ፍርሃት አድሮባቸዋል ምክንያቱም ቀን ችላ ያሏቸው ነገሮች ሁሱ ሌሊት በእንቅፋቸው ተገልጠው ይታይዋቸዋል ሸሸተው ያመሰጧት ሴት እንቅልፍ ላይ ሳሉ ትመጣባቸዋለች ራሳቸውን እንቅልፋቸው ውስጥ ያታል ሸሸተው ያመለጡት ገንዘብና ዝና እየተከታተለ እንቅልፍ ውስጥ ሳሉ ያቋዳቸዋል በዚህም እንቅልፍ ሲቆጣጠሩት ያልቻሉትና አደገኛ በመሆኑ ትንሽ መተኛቱ የዞቨ አንደሆነ ተሰምቷቸዋል እነዚህ መነኮሳት በመላው ዓለም ከእንቅልፍ መንፈሳዊ አለመሆን ጋር የሚያያዝ ስሜት ፈጥረዋል ይህ ግን ሙሉ በሙሉ ጅላጅል እሳቤ ነው የመጀመሪያዎቹ ቡድኖች እንቅልፍን የሚቃወሙት ብከነት እንደሆነ ስለሚያስቡ ው ለነዚህ ሰዎች ብዙ መተኛት አያስፈልግም አንድ ሰው የበለጠ ንቁ ሆኖ ከቆየ የጣ ይሆናል ስለ ሁሉም ነገር ሂሳባዊ ስሌት የሚሰሩ ሁሉንም ነገር የሚያሰሉ ሰዎች በርግጥም የሚገርሙ ናቸው እነዚህ ሰዎች አንድ ሰው በቀን መተኛት ያለበት ለስምንቾ ሰዓታት እንደሆነ አስልተዋል በዚህም የቀኑ አንድ ሶስተኛ ለእንቅልፍ ይውላል አንደ ሰው ለስልሳ አመታት የሚኖር ከሆነ ሃያዎቹ አመታት የሚባክኑት በእንቅልፍ ነው በስልሳ አመታት የህይወት ቆይታ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉት አርባዎቹ አመታት ብቻ ናቸው ከዚህ ሴላም ያሰሏቸው ነገሮች አሉ አንድ ሰው ምግብ ለመመገብ ልብስ ለመልበስ ቂም ሰመሳጨት ገላውን ለመታጠብና የመሳሰሉትን ለማድረግ የሚወስድበኮ ጊዜ አስልተዋል ሁሉንም ነገር አስልተው ከጨረሱ በኋላ መላው የህይወት ከበመ በብከነት ብቻ እንደሚጠፋ ደምድመዋል በስልሳ አመታት የህይወት ቆይታ ውስጥ ሃያፀ በእንቅልፍ ቀሪዎቹ አመታት ደግሞ በምግብ ገላን በመታጠብ ጋዜጣ በማንበብ ወዘ ሲባከኑ ምንም የሚቀር ጊዜ አይኖርም እነዚህ ሰዎች ሽብር ፈጥረዋል ለመኖር ጥቂ ጊዜ እንዲተርፋችሁ ከፈለጋችሁ ጊዜን ከሚያባከኑ ነገሮች መቆጠብ አለባቸሁ ሲሉፃ ይመከራሉ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ የሚወስደው እንቅልፍ ስለሆ ቀንሱት ሲሉ ይመከራሉ ይህ ቡድን እንቅልፍ የጊዜ ብከነት በመሆኑ እንቅልፍ እየመከረ በእንቅልፍላይ የተቃውሞ ሞገድ እየፈጠረ የሚገኘው ሲሆን ሌላው ደግየ እንቅልፍ ለመንፈሳዊ ህይወት እንቅፋት በመሆኑ ሰዎች እንቅልፍን እንዲቀንሱ የሚሰብከቦ የመነኮሳትና ባህታውያን ቡድን ነው እንደዚህ ቡድን ሰበካ ከሆነ አንድ ሰው እንቅልፍ በቀነሰ ቁጥር የበለጠ መንፈሳዊ ይሆናል ሙሉ በሙሉ እንቅልፍን ካስወገደ ደግሞ ፍፁ ቅዱስ ይሆናል የእነዚህ ሁለት ቡድኖች እሳቤ ሰውን ከእንቅልፍ እንዲጣላ አድርጐታል በዚህም ሳቢያ ሁሉም የሰው ህይወት ጥልቅ ማዕከላት ተረብሸዋል በሰው ልጅ ህይወ ውስጥ የሚከሰቱት ህመሞችና የአይምሮ ዝቤቶች መንስኤያቸው የእንቅልፍ እጦች መሆ እንኳ አላስተዋልንም ተገቢውን እንቅልፍ የማያገኝ ሰው ተገቢ ህይወት አይመራም እንቅልፍ የጊዜ ብክነት አይደለም ስምንቱ የእንቅልፍ ሰዓታት የጊዜ ብከነት ሳይህ ቀሪዎቹን አስራ ስድስት ሰዓታት በንቃት እንድንቆይ ሃይል የምናገኝባቸው ናቸው እኽ ባይሆን ኖሮ እነዛን ሁሉ ሰዓታት በንቃት መቆየት አትቸሉም በስምንቱ የእንቅፅ ሰዓታት ውስጥ የህይወት ሃይላችሁ ይጠራቀምና ህይወታችሁ ይታደሳል የአይምዩ ሽ ዲ ጡስጣዊ ጉዞ የልብ ማዕከላታቸሁ ሰከነው የህይወት ሃይላቸሁ ከማዕከለ እትብታቸሁ መስራት ይጀምራል በእነዛ ስምንት የእንቅልፍ ሰዓታት ውስጥ ከተፈጥሮና ከህልውና ጋር እንደገና ትዋሃዳላችሁ ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ ትኩስነትና መታደስ የሚሰማችቸሁም በዚህ ምክንያት ነው አንድን ሰው ለማሰቃየት ከፈለጋቸሁ እጅግ በጣም ምርጡ ዘዴ እንቅልፍ መከልከል ነው ይህ ዘዴ በሺዎች ከሚቆጠሩ አመታት በፊት የተፈጠረ ነው እስከአሁንም ከዚህ የተሻለ ሰውን የማሰቃያ ዘዴ አልተገኘም በመጨረሻው የጀርመን ጦርነት ወቅትና በአሁኗ ሩሲያ እጅግ በጣም ውጤታማው እስረኞቸን የማሰቃያ ዘዴ እንቅልፍ ክልከላ ነውፈ የሚጠበቅባችሁ ሰውየውን እንቅልፍ እንዳያገኝ ማድረግ ብቻ ነው እነዚህ ሃገራት የእስረኞቹን እንቅልፍ የሚረብሹ ጥበቃዎች ከእስረኞቹ አጠገብ እንዲቆሙ በማድረግ ዘዴውን ተግባራዊ ያደርጉታል ይህን ዘዴ ከሁለት ሺህ አመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኙት ቻይናዎች ነበሩ አንድን ሰው እንቅልፍ እንዳይተኛ መከልከል በጣም ቀላሉ የማሰቃያ ዘዴ ነው ሰወየውን መቀመጥም ሆነ መጋደም ወይም ምንም መንቀሳቀስ በማይቸልበት ጠባብ ከፍል ውስጠ እንዲቆም ያደርጉታል ከዛም በጠባቧ ክፍል ወደታች ወደ ሰውየው ጭንቅላት በዝግታ የሚንጠባጠብ ውሃ ያኖራሉ ሰውየው ምንም መንቀሳቀስ አይችልም መቀመጥም ሆነ መጋደም አይቸልም እናም ግፋ ቢል ከአስራ ሁለት አስራ ስድስት ወይም አስራ ስምንት ሰዓታት በኋላ ሰውየው መሞቴ ነው አድኑኝ ከዚህ አውጡዥ እያሰለ መጮህ ይጀምራል በዚህ ጊዜ የደበቃቸውን ሚስጥሮት እንዲነግራቸው ይጠይቁታል ከሶስት ቀናት በኋላ እጅግ በጣም ደፋር የሆነ ሰው እንኳ እጅ ይሰጣል ጀርመን ውስጥ ሂትለር ሩሲያ ውስጥ ደግሞ ስታሊን በመቶ ሺዎች በሚቆጠሩ ዎች ሳይ ይህን ስቃይ አድርሰዋል ሰዎቹን እንዲተኙ አይፈቅዱላቸውም ነበር ማንም ቢሆን ከዚህ በባሰ ስቃይ ውስጥ ማለፍ አይቸልም አንድን ሰው ብትገድሉት እንኳ አንቅልፍ ከለከላችሁ ከምትታሰቃዩት በላይ አይሆንበትም ምከንያቱም ያጣውን መልስ የሚያገኘው እንቅልፍ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው ሰውየው መተኛት ካልቻለ ምንም ሃይል ምጻሶ ማግኘት በማይችለበት ሁኔታ የህይወት ሃይሉን እያጣ ይሄዳል ሙሉ በሙሉ ይደርቃል ሃይል የምናገኝባቸው በሮቻችን ዝግ በመሆናቸውና ያለንን ሃይ የምናጣባቸው በሮች የበለጠ እየተከፈቱ በመምጣታቸው ሳቢያ የደረቅን ህዝቦች ሆነናል በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ እንቅልፍ ተመልሶ መምጣት አለበት በመጪዖ መቶ ወይም ሁለት መቶ አመታት ውስጥ ለሰው ልጅ ስነልቦናዊ ጤንነት ሲባል ሰዎች እንቅልፍ እንዲያገኙ የሚያስገድድ ህግ ሊፀድቅ ይገባል ለአንድ እውነትን ፈላጊ በአግባቡና በበቂ ሁኔታ እንቅልፍ ማግኘቱን ማረጋ አስፈላጊ ነው እዚህ ላይ ግን አንድ ነገር ልትገነዘቡ ይገባል ለእያንዳንዱ ሰበ የሚያስፈልገው በቂ የእንቅልፍ መጠን ይለያያል የእያንዳንዱ ሰው አካል ከእድ ከሌሎች ብዙ ነገሮች አንፃር የተሰያዩ ፍላጐቶች ስላለው የሚያስፈልገው የእንቅል መጠንም ይለያያል ለምሳሌ አንድ ህፃን እናቱ ማህፀን ውስጥ እያለ ሁሱም የአካል ከፍሎቹ በእድቱ ላይ ስለሚሆኑ ለሃያ አራት ሰዓታት ይተኛል ፍፁም ምሉዕ የሆነ አንቅልፍ ያስፈልገዋለ ምከንያቱም አካሉ ሊገነባ የሚቸለው ያለማቋረጥ ለሃያ አራት ሰዐታት መተኛት ሲቺ ነው አካል ጉዳተኛ ወይም አይነ ስውር ሆነው የሚወለዱ ህፃናት በእናታቸው ማህፀ ውስጥ በነበራቸው የዘጠኝ ወራት ቆይታ ወቅት ከእንቅልፋቸው ነቅተው ስለነበር ይቸላል። ራሳ ለመርሳት የሚሞከሩት ወደ ሲኒማ ቤቶች የሚሄዱት ሰዎች ብቻ እንደሆኑ እንዳታስ ወደ ቤተመቅደስ የሚጌዱትም ምከንያታቸው የተለየ አይደለም ቤተመቅደስ የመርሻ ዘዴ ሲሆን ፊልም ደግሞ አዲስ ከራስ የማምለጫ ዘዴ ነው አንድ ሰው ተፃ ራማ ራማ እያለ ቢያነበንብ ልከ አንድ ሌላ ሰው ሙዚቃ እየሰማ ራሱን ለመፀ እንደሚሞከረው እሱም በመነባንቡ ውስጥ ራሱን ለመርሳት እየጣረ ነው በነዚህ በሀ ሰዎች መሃል ምንም ልዩነት የለም ራማ ፊልም ወይም ሙዚቃ ሊሆን ይችላል ከራሳቸን ውጪ ባሉ ነገሮች ለመጠመድ የምናደርገው ጥረት ሌላ ምንም ሳይሆን ከራሳቸን ለማም የምናደርገው ጥረት ነው ባንድም ሆነ በሌላ መንገድ ሁላችንም ከራሳችን በ ተግባር ተጠምደናል ይህ ደግሞ ውስጣዊ ሁኔታችን እየከፋ መምጣቱንና ልን እንኳ ድፍረት ማጣታችንን የሚያሳይ ነው ውስጣችንን ለመመልከት በጣም እን ተግባራችን ሁሉ ልክ እንደ ሰጐን ነው ሰጐን ጠላቷን ስትመለከት ፈቷን አሸዋ ው ትደበቃለች ምከንያቱም ለሰጐን ጠላትን ፊት ለፊት መመልከት አደገኛ ነው ፊቷን አሽ ውስጥ ስትደብቅ ጠላቷ ስለማይታያት ደህንነት ይሰማታል ይህ ግን የተሳሳተ ነው ሰጐኖች ለዚህ ተግባራቸው ይቅርታን ሊያገኙ ይቸላሉ ሰው ግን ይቅርታን አያገኝም አንድ ነገር ከእይታ ውጪ ስለሆነ ብቻ ህያው ሆኖ ርየው ከታየ አንድ ነገር መዘየድ ይቸላል ይህ ካልሆነ ግን ምንም ማድረግ ነም ውስጣዊ ሁነታችንን መርሳት እንፈልጋለን በጭራሽ ልንመለከተው አንፈልግም ክር ከእይታ ውጪ ሲሆን ህልውናው እንደሚያከትም አይምሯችንን ማሳመን በዚህ ግን ነገርየው ይጠፋል ማለት አይቻልም ስላልታየ ይጠፋል ማለት ነገሩን ካየነው ልንቀይረው እንቸላለን ካላየነው ግን ለውጥ አይታሰብም ልንመለከተው እንዳለፈቀድነው ውስጣዊ ቁስል ሆኖ እየመረቀዘ ይሄዳል አይምሮ ቁስል ሆኗል በአንድ ሰው አይምሮ ውስጥ በመካሄድ ላይ ያለውን የሚያሳይ ማሸን ቢፈጠር እያንዳንዱ ሰው ምናልባት ወዲያውኑ ራሱን ሊያጠፋ ውስጡ እየተካሄደ ያለው ከስተት በሌሎች እንዲታወቅበት የሚፈቅድ ሰው እንድ ቀን ግን ይህ ይቻል ይሆናል አስካሁንም ሌሎች ጭንቅላታችን ውስጥ ያለውን ነገር ማየት የሚችሉበት መንገድ ባለመኖሩ ልናመሰግን ይገባል ሰዎች በውስጣቸው ደብቀው የያዙትና በአፋቸው የሚናገሩት የተለያየ ነው ላይ የምታዩት ውስጣቸው እየተካሄደ ካለው ሙሉ በሙሉ የተለየ ነው ር እያወሩ ውስጣቸው ግን በጥላቻ የተሞላ ሊሆን ይቸላል አንድን ሰው በጠዋት ኙ እንደምን አደርከ። ይህ ሁሉ ቀውስ የሚከሰተው ይህንን ቀላል የአይምሮ ባለመገንዘባችን ነው በሁለተኝነት ማስታወስ ያለብን አይምሯችን ውስጥ ሊኖር ስለሚገባው እና ት ስለማይገባው እሳቤ ፅኑ አቋም መያዝ እንደማይኖርብን ነው ያለምንም ምርጫና ሁኔታ አይምሯችን ውስጥ የሚከሰተውን ሁሉ ለመመልከት ዝግጁ ልንሆን ይገባል ለይምሮን እንደወረደ መመልከት የምንቸለው በዚህ መንገድ ነው አይምሮ እርስ በርሱ ሚጣረስ ተፈጥሮ ያለው የመሆኑን ቀላል እውነታ በመላው አለም ያሉ የማስታወቂያ ባለሙያዎች አሳምረው ተገንዝበውታል የሃይማኖት መሪዎች ግን በጭራሸ አልተረዱትም በመላው ዓለም የሚገኙ ፕሮፓጋንዲስቶች ይህን እውነታ ተረድተውታል የማህበረሰቡ አስተማሪዎች ግን አልተገነዘቡትም ለአዋቂዎች ብቻ የሚል የሪ ማስታወቂያ ከተሰራ ልጆች ሰው ሰራሽ ጢም ፊታቸው ላይ ለጥፈው ፊልሙን ለማየት ይሄዳሉ ይህን ቃል መጠቀም ልጆችን የመሳብ ሃይል እንዳለው ማስታወቂያውን የሰ ሰዎች ያውቁታል ስሌቶች ብቻ በሚል ማስታወቂያ የሚቀርቡ የሴቶች መፅሔቶቸ አሉ የሚያነቧቸው ግን ሴቶች ሳይሆኑ ወንዶች ናቸው የነዚህ መፅሔቶች አብዛኛዎቹ ተጠቃማዎች ወንዶች መሆናቸውን ሻጮቹን ጠይቄ አረጋግጫለሁ የመፅሔቶባ ወኪሎቾ ስለሚሸጡት መፅሐፍ ጠይቄ እንደተረዳሁት ከሆነ ለሴቶች ብቻ በሚያ ማስታወቂየ የሚቀርቡትን መፅሔቶች አብዛኛውን ጊዜ የሚገዙት ወንዶች ናቸው ሴቶ ለእነሱ ብቻ የተዘጋጁትን መፅሔቶች የሚገዙት አልፎ አልፎ ሲሆን አብዛኛውን ጊዘ የሚገዙት ለወንዶች ብቻ በሚል ማስታወቂየ የሚቀርቡትን መፅሔቶች ነው የሰው አይምሮ በምን ሲሳብ እንደሚችል የማስታወቂያ ሰራተኞች የተረ ቢሆንም የሃይማኖት መሪዎችና የማህበረሰቡ ስነምግባር መምህራን ግን አልተረዱትም ሰዎች ቁጠኛ መሆን እንደማይገባቸው ቁጣቸውን መታገል እንዳለባቸ የሚያትቱ የደደብ ምክሮቻቸውን ቀጥለውበታል ቁጣውን በመታገል ከቁጣው ለማም የሚሞከር ሰው መላው ህይወቱን በቁጣ ያሳልፋል በጭራሽ ከቁጣ ነፃ አይነ ከቁጣ ነፃ የሚወጣው ቁጣውን ፊት ለፊት ተጋፍጦ የሚያውቀው ሰው ብቻ ነው በሁለተኝነት መገንዘብ ያለባቸሁ ከየትኛውም አይምሯዊ ሁነት ጋር የሚኖራሽ የግጭትና የትግል ስሜቶች መተው ነው ለማወቅ ለመገንዘብ የመፈለግ ስሜት ፍጠሩ ቁይምሮዬን ማወቅ ይገባኛል የሚል ስሜት ብቻ ይነራቸሁ አይምሯችሁ መዝለቅ ያለባችሁ በእንደዚህ አይነት ቀላል ስሜት ነው ሶስተኛው ነጥብ ደግሞ የትኛውም አይነት እሳቤ አይምሮ ውስጥ ድምዳሜ አለማድረግ ነው ጥሩ ወይም መጥፎ ብላችሁ አትደምድሙ መጥዩ ጥሩነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው መጥፎነት ባለበት ሁሱ ጥሩነት ከ ጥሩነት ባለበት ሁሉ መጥፎነት አሰ ዛ ሽ ጠጡስጣዊ ጉዞ ሦሥሖቾዋ መጥፎው ሰው በጥሩው ሰው ውስጥ ተደብቆ ይገኛል እንደዚሁም ጥሩው ሰው በመጥፎው ሰው ውስጥ ተደብቆ ይገኛል ጥሩው ሰው መልካም ጐኑ ከፊት ለፊት የማታይ መጥፎ ጐኑ ደግሞ ከመልካም ጐኑ ጀርባ የተደበቀ ነው እናም አንድ ጥሩ ሰው መጥፎ ቢሆን በጣም መጥፎ ከሆነው ሰው ይብሳል መጥፎው ሰው ጥሩ ቢሆን ደግሞ በጣም ጥሩ ከሆነው ሰው የበለጠ ጥሩ ይሆናል መጥፎ ሰው ውስጥ ጥሩው ሰው ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል የሚታየው መጥፎው ብቻ ነው መጥፎው ሰው ተለውጦ ጥሩ ቢሆን ከሌሎች ጥሩ ሰዎች ሁሉ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ትኩስና የተደበቀ የጥሩነት ሃይል ከውስጡ ይነሳል ቫልሚኪና አንጉሊማል ለዚህ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው እነዚህ ሰዎች መጥፎ የነበሩ በኋላም ወደ ጥሩነት ተቀይረው በጥሩነታቸው ከቅዱሳን ሁሉ ጐልተው የወጡ ነበሩ ጥሩ ሰውና መጥፎ ሰው የተለያዩ አይደሉም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው አንድ ሴጅ ግን በውስጡ ምንም አይነት ጥሩነትም ሆነ መጥፎነት የሌለበት ሶስተኛው ዓይነት ሰው ነው ሴጅ ውስጥ ጥሩና መጥፎ ይጠፋሉ አንድ ሴጅ ጥሩም መጥፎም አይደለም በተከበረ ሰው ውስጥ የተረገመው ተደብቆ ይገኛል እንደዚሁም በመጥፎው ውስጥ የተከበረው ተደብቆ ይገኛል ሴጅ ሶስተኛው ከስተት ነው ጥሩና መጥፎን አልፎ የተሻገረ ነው ከአንዳቸውም ግኑኝነት የለውም ጃፓን ውስጥ በአንድ መንደር የሚኖር ወጣት መነኩሴ ነበር በጣም ዝነኛና ጥሩ ስም ነበረው ሁሉም መንደርተኞች የማምለከ ያህል ያከብሩት ነበር ለከብሩ ይዘፈንለት ነበር አንድ ቀን ግን ሁሉም ነገር ተቀየረ በመንደሩ የምትገኝ አንዲት ወጣት ልጃገረድ አረገዘችና ልጅ ወለደች ልጁ የማን እንደሆነ ቤተሰቦቿ በጠየቋት ጊዜም የወጣቱ መነኩሴ መሆኑን ተናገረች ይህን የሰሙ አድናቂዎቹም ጠላቱ ለመሆን ጊዜ ለአረጅባቸ በአድናቂ ያይምሮ ውስጥ ምንጊዜም አውጋዥነት ተደብቆ ይገኛል አይምሮ አድናቆት የሚያበቃበትን ጊዜ ሲያገኝ ውግዘት ይጀምራል አከብሮት ያሳዩ የነበሩ ሰዎች በደቂቃ ውስጥ ወደ አዋርጅነት ይቀየራሉ የአንድን ሰው እግር በአክብሮት እየነኩ ያሉ ሰዎች ጡስጣቺ ዝ በደቂቃ ውስጥ የሰውየውን አንገት ሊቀሉ ይቸላሉ በማከበርና በማዋረድ መሃል ልዩነት የለም ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። መልካም ስምህን እንደምታጣ መገንዘብ ነበረብህ አሉት እሱ ግን እኔ መጥፎም ጥሩም አይደለሁም እኔ በቃ ራሴን ነኝ የጥሩና መጥፎ እሳቤ የለኝም ጥሩ የመሆን ፍላጐቴን አስወግጃለሁ ምክንያቱም ጥሩ ለመሆን በሞከርኩ ቁጥር የበለጠ መጥፎ ሆፔ ራሴን አግኝቼዋለሁ ከመጥፎነት ለማምለጥ በጣርኩ ቁጥር ጥሩነቴ እየጠፋ ነበር እናም ጥሩ የመሆን እሳቤዬን ተውኩት ይህን አሳቤ ያስወገድኩ ቀን ደግሞ ጥሩነት እና መጥፎነት ከውስጤ ጠፋ በምትኩም ከጥሩነት የበለጠ አዲስ ነገር በውስጤ ተወለደ እሱም ምንም አይነት የመጥፎነት ጥላ የሌለው ነውሦ ሲል መለሰላቸው ሴጅ ሶስተኛው የሰው አይነት ነው የአንድ እውነትን ፈላጊ ጉዞ ጥሩ ሰው ለመሆን ሳይሆን ሴጅ ለመሆን ነው እናም አይምሯቸሁ ውስጥ እየተነሳ ያለን አንድን እሳቤ ጥሩ ወይም መጥፎ ብላችሁ አትደምድሙ አታውግዙት አታወድሱት ይህ መጥፎ ያ ደግሞ ጥሩ ነው መመመ ዓጋ ሼፍ መፍ ጋ አትበሉ ከአንድ ወንዝ ዳርቻ ተቀምጣቸሁ የወንዙን ፍሰት ያለምንም ጣልቃ እንደምትመለከቱ ሆናችሁ የአይምሯችሁን የሃሳብ ጅረት ተመልከቱ እነዚህን ሶስት ነጥቦች አትርሱ አይምሯችሁን በቀጥታ ለመጋፈጥ አትፍሩ አይምሯችሁ ላይ የተጫኑ ገደቦችንና ቅድመ ሁኔታዎችን አስወግዱ አይምሯችሁ ውስና የሚነሳ የትኛውም እሳቤ ላይ ድምዳሜ አትስጡ ጥሩ ወይም መጥፎ የሚል የድምዳሜ ስሜት አይኑራችሁ አተያያችሁ ገለልተኛ ይሁን የአይምሮን ውዝግ ለመረዳት እነዚህ ሶስት ነጥቦች በጣም አስፈላጊ ናቸው እነዚህን መሰረታዊ ነጥበ በአይምሯችሁ ያዙ ውስጣዊ ጉዞ ምዕራፍ አምስት ከእውቀት የተሳሳተ እይታ ነፃ መሆን የሰው አይምሮ የሚገኝበት ሁነት ልክ እንደተረበሸ የንብ ቀፎ ነው ቀፎዋቸው እንደተነካባቸው ንቦች በሚራውጡ እሳቤዎች የተሞላ ነው ሰው በነዚህ አሳቤዎች ተከቦ በስጋትና ውጥረት እየኖረ ነው ህይወትን ለማወቅ አይምሮ ልከ ሞገድ እንደሌለው ሃይቅ ፀጥተኛ መሆን አለበት ከህይወት ጋር ለመተዋወቅ አይምሮ አቧራ እንደሌለት መስታወት የጠራ መሆን አለበት አይምሯችን እንደ ንፁህ መስታወት ወይም ፀጥተኛ ሃይቅ ሳይሆን እንደ ተረበሸ የንብ ቀፎ ነው በዚህ አይምሯችን አንድን የሆነ ነገር ማወቅ ማግኘት ወይም የሆነ ነገር መሆን እንደምንችል ካሰብን ትልቅ ስህተት እየሰራን ነው ከዚህ ከፍተኛ የአሳቤዎች ፍሰት ነፃ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው በተወዛገቡ አሳቤዎች መሞላት የጤና ሳይሆን የበሸታ ምልከት ነው አይምሮ ሙሉ በሙሉ ንፁህና ጤነኛ ሲሆን እሳቤዎች ይጠፋሉ እሳቤዎች ይጠፉና ንቃተ ህሊና ብቻ ይቀራል አየኖርን ያለነው በእሳቤዎች አጨቅ ውስጥ ነው ከጠዋት እስከ ማታ ከማታም እሰከ ጠዋት ከልደት እስከ ሞት ኑሯችን በእሳቤዎች አጨቅ ውስጥ ነው ከዚህ የእሳቤወች አጨቅ ነፃ የምንሆነው እንዴት ነው። እያሉ በአድናቆት ይጮኹ ነበር አያንዳንዱ ሰው ከእውነተኛ አባቱ የመወለዱ ጉዳይ በሌሎች ላይ ጥያቄ እንዳያጭር የአማልከቱን ልብስ እንዳየ መግለፅ ነበረበት የተሰበሰቡት ሰዎች ልብሱን እንዳዩ ሁሉ በአድናቆት ይጩሁ እንጂ እያንዳንዱ ሰው በውስጡ አይኖቹ ላይ ችግር እንዳለ ወይም የአባቱን እውነተኛነት በመጠራጠር ያስብ ነበር ሁሉም ሰዎች ልብሱን እንዳዩ ከገለፁ ትክከል መሆን አለባቸው ይሄ ሁሉ ሰው ስህተት ሊሆን አይቸልም እያንዳንዱ ሰው አንድ አይነት ነገር ከተናገረ ትከከል መሆን አለበት ይህ ዲሞከራሲ ነው ሁሉም ሰው ተስማምቷል እነዚህ ሁሉ ሰዎች ከተስማሙ ስህተት ሲሆኑ አይቸሉም እናም እያንዳንዱ ሰው ማየት ያልቻለው የሆነ ችግር ስላለበት እንደሆነና ፀጥ ቢል ደግሞ ሴሎች ማየት አይችልም ይሉኛል ሲል ያስብ ነበር ንጉሱ ውስጥ ሱሪዬን ላውልቅ ወይስ አላውልቅ። አያንዳንዱ ሰው ራሱን በመሆኑ ምንም የመመሳሰል ወይም ያለመመሳሰል ጥያቄ ሲነሳ አይገባም አንዱ ከሌላው አይዛመድም እያንዳንዱ ሰው ልዩና ራሱን የሆነ ነው በዚህ ዓለም ሁለት ሰዎች ተመሳሳይ አይደሉም ሁለት ከስተቶች አንድ አይደሉም ሁለት ተሞከሮዎች የተለያዩ ናቸው በህይወት ውስጥ ድግግሞሽ የሚባል ነገር የሰም ህይወት ያለማቋረጥ የምትፈጥረው ልዩ ነገሮችን ነው እናም ማነፃፀርም ሆነ መገምገም አያስፈልግም ከሪሸናሙርቲን እያዳመጣቸሁ ከሆነ በቀጥታ እሱን ልታዳምጡት ያስፈልጋል እኔን እያዳመጣቸሁኝ ከሆነ በቀጥታ ልታዳምጡኝ ይገባል የምታዳምጡት ጐረቤታቸሁን ከሆነም በቀጥታ ልታዳምጡት ይገባል የምታዳምጡት ሚስታችሁን ከሆነም እንደዛው ሶስተኛ ሰው መሃል ከገባ ችግሮችና ግጭቶች ይጀምራሱ ሶስተኛ ሰው መሀል ሲገባ አያስፈልግም ግኑኝነትና ተግባቦታችን ቀጥተኛና ቅፅበታዊ ሊሆን ይገባል ከፅጌረዳ አበባ ፊት ቆሜ ትናንት ያየኋቸውን አበቦች ካስታወስኩና ከፊቴ ባለው ፅጌረዳ አበባና ትናንት ባየኋቸው አበቦች መሃል ያለውን መመሳሰል ማሰብ ከጀመርኩ አሁን ከፊቴ ያለውን ፅንረዳ መመልከቴን አቆማለሁ የትናንቶቹ አበቦች ጥላ መሀል ገብቶ የአሁኑን እንዳታዩ ይጋረጣል ከፊት ሰፊቴ ያለውን አበባ በቀጥታ ማየት ከፈለግኩ እስከዛሬ ያየኋቸውን አበቦች ሁሉ መርሳት ይኖርብኛል የትናንቶቹን መሃል እንዲ መፍቀድ ያሁኑ ላይ ኢፍትሃዊ መሆነ ነው የአሁኑን አበባ ትዝታ አያስፈልግም ምክንያቱም ነገ ሌላ አበባን ስትመለከቱ ጣልቃ ሊገባባችሁ ይችላል እናም ከሪሽናሙርቲን እዚህ አታምጡት ሌላውን ስታዳመጡም እኔን መሃል አታስገቡኝ ምከንያቱም ሌላው ላይ ኢፍትሃዊ መሆን ነው ህይወትን በቀጥታ ተመልከቱ ማንንም መሃል ማስገባት አያስፈልግም ማንም እኩል የሆነ ወይም እኩለ ያልሆነ አይደለም እያንዳንዱ ሰው ራሱን ነው እናም እያንዳንዱ ሰው ራሱን ቢሆን እአወዳለሁ አህንዳጉዱ ሰው ራሱን ሊሆን ይገባዋል እንደመሰረታዊ የህይወት ህግ የማየው ይህንን ነው እስካሁን ግን ይህን ለመቀበል አልቻልንም እስካሁን የሰው ልጅ እያንዳንዱን ግለሰብ እንደወረደ ለመቀበል ዝግጁ አይደለም በሌላ ሰው አምሳል ልንቀርፀው እንሞከራለን እንደማሃቪራ እንደ ቡድሃ እንደ ጋንዲ ሊሆን ይገባዋል እንላለን ይህ ደግሞ በእያንዳንዱ ሰው ግለሰባዊነት ላይ የሚሰነዘር ቀጥተኛ ስድብ ነው አንድን ግለሰብ እንጂ ጋንዲ መሆን እንዳለበት ስንነግረው የተፈጠረው እንደ ጋንዲ ለመሆ። ከቻላችሁ የእሳቤዎቹ ግንብ ወዲያው ይናዳል አያስቸግርም የነገርኳችሁን ነጥቦች እኔ ስለተናገርኳቸው ብቻ መጠቀም እንዳትጀምሩ እኔም ሰባኪ እሆናለሁ አንድን ነገር እኔ ስለተናገርኩት ብቻ አትመኑ ምከንያ ምናልባት የተናገርኩት ሁሉ ስህተት ሲሆን ይቸላል ውሸትና ጥቅም አልባ ሊሆገ ስለሚችል ችግር ውስጥ ልትገቡ ትቸላላችሁ እኔ የተናገርኩትን አትመኑ አስቡ ፈልጉና ተመልከቱ በራሳችሁ ተሞከሮ እኔ በምናገረው ነገር ውስጥ የሆነ እውነታ እንዳለ ከተሰማችሁ በራሳችሁ ፍለጋ በራሳችሁ የየይምሮ መስኮት በምናገረው ውስጥ የሆነ እውነት እንዳለ ከታያቸሁ ያ እውነታ የኔ ብቻ ሳይሆን የእናንተ የራሳቸሁጾቻ ይሆናል ያ ግንዛቤ የኔ ሳይሆን የራሳችሁ ይሆናል ከዛም የምታደርጉት ህይወታቸሁን ወደ ጥበብና ንቃት የሚወስድ መንገድ ይሆናል በእምነት የምታደር ሁሉ ግን ወደ ጨለማና ንቃት አልባነት ይወስዳችኋል እዚህ ነጥብ ላይ በጥንቃቄ ማሰብ ጠቃሚ ነው ጡስጣዊ ጉዞ ዱ ጸው ጮው ኣሓ ው ን ምዕራፍ ሰባት የልብ ሱትራዎች አይምሮ የእሳቤ ማዕከል ነው ማዕከለ ስሜት ልብ ነው የህይወት ሃይል የሚገኝበት ማዕከል ደግሞ እትብት ነው ሃሳብ የሚከሰተው በአይምሮ አማካኝነት ነው ከዚህ በፊት ስለዚህ የእሳቤ ማዕከል ነግሬያቸኋለሁ እንደ ፍቅር ጥላቻ ቁጣ ያሉ የስሜት ተሞከሮዎች የሚከሰቱት በልብ አማካኝነት ነው የህይወት ሃይል የሚመጣው ደግሞ በእትብት አማካኝነት ነው የእሳቤ ህዋሶች በጣም ውጥረት ላይ በመሆናቸው ዘና ሲሉ እንደሚገባ ነግሬያቸኋለሁ በማሰብ ውስጥ ትልቅ ውጥረትና ጭንቀት አለ አይምሮ የሚገኘው እንዲህ ባለ የጭንቀት ሁኔታ ነው የእሳቤ ከሮች ሙዚቃ ማፍለቅ በማይቸሉበት ሁኔታ ከርር ብለው ጠብቀዋል በዚህም ሳቢያ ይበጠሱና ሰውን የታወከ ያደርጉታል ሰው በጣም የተረበሸ ሆኗል የእሳቤ ከሮቹን ዘና በማድረግ ሙዚቃ ከውስጣቸው የሚፈልቅባቸው እንዲሆኑ ማመቻቸት አስፈላጊ ሆኗል ልብ የሚገኝበት ሁኔታ ደግሞ አይመሮ ከሚገኝበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ነው የልብ ከሮች በጣም ልል ናቸው ከውስጣቸው ሙዚቃ ይፈልቅ ዘንድ ትንሸ ጠበቅ ማለት ያስፈልጋቸዋል የእሳቤ ከሮች ሊላሉ የልብ ከሮች ደግሞ ሊጠብቁ ይገባቸዋል የእሳቤና የስሜት ከሮች ህብር ፈጥረው ከተመጣጠኑ ወደ ማዕከለ እትብት ጉዞ ለማድረግ የሚያስቸለው ሙዚቃ መፍለቅ ይጀምራል እናም የስሜት የልብ ክሮች እንዴት ሲጠብቁ እንደሚቸሉ እናያለን ይህን ከመረዳታችን በፊት ግን የሰው ልጅ ለረጅም ጊዜያት በእርግማን ውስጥ እየኖረ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል እርግማኑም ሁሉንም የልብ መገለጫዎች ማወገዛቸችን ነው ሁሉም የልብ መገለጫዎች ቡራኬ ሳይሆኑ እርግማን እንደሆኑ ነው የተገነዘብነው ይህ ያለማወቅ ይህ ስህተት ማሰብ ከሚቻለው በላይ ጐጂ ሆኗል ዩጣን ኩራትን ከብርን ጥላቻን ቁርኝትን ሁሱንም ነገር አውግዘናል ይህን ሁሉ ጨጨጨሥጨው ሑጨ ሥጨትሕጨውውውጠጩውሰሥቅውዙሙውውሙሙ ጡስጣዊ ያደረግነው ግን እነዚህ ሁሱ የስሜት መገለጫዎች ጥሩ እንደሆኑ አስበን የምናወድሳቸው የስሜት መገለጫዎች ሰውጥ መሆናቸውን ካለመገንዘብ ነው ይቅር ባይነትን አወድሰን ቁጣን ግን አውግዘናል ያወደስነው ግን ወደ ይቅርባይነት የተለወጠ የቁጣ ሃይል መሆኑን አልተገነዘብንም ጥላቻን አውግዘን ፍቅርን አወድሰናል በጥላቻነት የተገለፀው ሃይል ተለውጦ በፍቅር መልክ ሊገለፅ እንደሚቹ ግን አልተገነዘብንም ከእነዚህ ሁለት የስሜት መገለጫዎች ጀርባ ያለው ሃይል አንድ ነወ ኩራትን አውግዘን ትህትናን ያወደስነው በኩራትነት የተገለፀው ያው ሃይል ትህትና ሊሆ እንደሚቸል ሳንገነዘብ ነው በሁለቱ መሃል መሰረታዊ ግጭት የለም የአንድ ሃይል ሁለት ዝፅታዎች ናቸው። አንድ ህፃን ያለቁጣ ቢወለድ በህይወቱ ውስጥ በጭራሽ ይቅርባይነት አይገለጥም በውስጡ ጥላቻ ሊኖር ካልቻለ ፍቅርም ሊኖር አይችልም እስካሁን የኖርነው ግን እነዚህ ስሜቶች የሚጣረሱ ናቸው በሚል የተሳሳተ እይታ ውስጥ ሆነን አንደኛው ቢወገድ ሴላኛው እንደሚያብብ እያሰብን ነው ይህ ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው ከዚህ በላይ አደገኛ አስተምህሮት ሊኖር አይቸልም ስነልቦናዊ መሰረት የለውም ይቅርባይነት ቁጣን በማውደም አይፈጠርም የሚገኘው ቁጣን በመለወጥ ነው ይቅርባይነት የቁጣ መውደም ሳይሆን የቁጣ ሙዚቃዊ ቃና እንዲኖረው ሆኖ መቃኘሃት ነው ቁጣን ተቃውመን ልናጠፋው ከሞከርን የሙዚቃ መሳሪያውን ልናጠፋው እየሞከርን ነው ቁጣን ስናጠፋ የሚፈጠረው ሰው በጣም ደካማ ይሆናል የትኛውም የልብ መገለጫ በውስጡ አያድግም ሁኔታው ልክ የሆነ ሰው ማዳበሪያዎችን በቤቱ ዙሪያ ከምሮ አበቦች ያብባሉ ብሎ እንደሚጠብቀው ነው የተከመረው ማዳበሪያ ቆሻሻና መጥፎ ጠረን ያሰራጫል በዚህም ከአበቦች መዓዛ ይልቅ የማዳበሪያውን መጥፎ ሸታ ስለሚያገኝ ህይወቱ የማይታገሰው ይሆንበታል ማዳበሪያን በመጠቀም አበቦች እንዲያብቡ ማድረግ ይቻላል ነገር ግን ማዳበሪያውን በቤት ዙሪያ በመከመር አበቦች ማግኘት አይቻልም ማዳበሪያው በለውጥ ውስጥ ማለፍ አለበት በስሮቻቸው በኩል ወደ እፅዋቶቹ መግባት አለበት እናም አንድ ቀን የማዳበሪያው መጥፎ ሸታ ወደ አበቦች መዐዛነት ይቀየራል ነገር ግን አንድ ሰው ማዳበሪያውን ዝም ብሎ በቤቱ ዙሪያ ቢከምር በሚፈጠረው መጥፎ ሽታ አብዶ ማዳበሪያውን ወዲያው ስለሚወረውረው አበቦቹ የገረጡና ህይወት አልባ ይሆናሉ የማዳበሪያው መለወጥ መጥፎ ሽታን ወደ ጥዑም መዓዛነት ሲለወጠው ይቸላል ይህ ኬሚስትሪ ይህ ተዓምራዊ ለውጥ ዮጋ ሃይማኖት ይባላል በህይወት ውስጥ ጥቅም አልባ የሆነውን ነገር ጉልህ ጠቀሜታ ወዳለው ነገር የመለወጥ ጥበብ ሃይማኖት ነው እኛ ግን በሃይማኖት ስም ራሳችንን እያጠፋን ነው ንቃተ ህሊናችንን እየለወጥነው አይደለም እየኖርን ያለነው ከመሰረቱ በተሳሳተ ግንዛቤ ነው የጥልቅ ወስጣዊ እ እርግማን ጥላ እያንዣበበብን ነው መሰረታዊ መገለጫዎቹን ስላወገዝናቸው ልባችን አላደገም ይህን በጥቂቱም ቢሆን ልንገነዘበው ይገባል ሰው በትከክል እያደገ ከሆነ በህይወቱ ውስጥ ቁጣ አስፈላጊ ሚና ይጫወታል ቁጣ የራሱ የሆነ ቀለም አለው ቁጣ ከተወገደ በሰው ልጅ የህይወት ምስል ውስጥ የሆ ቀለም ይጐልላል ሆኖም ከልጅነታቸው አንስተን ልጆችን የምናስተምረው የተወሰኑ የልብ መገለጫዎቻችን እንዲያስወግዱ ነው በውጤቱም ልጁ መጥፎ ነው ብለን እንዲያስወግደ የነገርነውን ነገር ሁሉ በውስጡ ያምቀዋል የታመቀ ልብ ደግሞ ደካማና ልል ይሆናል ከሮቹ በትከከል የተቃኙ አይሆኑም ይህ እመቃ የሚከሰተውም አይምሮ ውስጥ ነው ምከንያቱም ትምህ ከአይምሮ ይልቅ ጠልቆ መግባት አይችልም ቁጣ መጥፎ እንደሆነ ለልጆች ስትነግሯቸው ትምህርቱ ወደ ልባቸው አይደርስም ልብ የሚያዳምጥበት ጆሮ የሚያስብባቸው ቃላት የሱትም የሚሄደው ወደ አይምሮ ነው አይምሮ ደግሞ ልብን መቀየር አይቻለውም ችግር ይፈጠራል ማዕከለ አእምሮ ቁጣ መጥፎ ነው ብሎ ሲያስብ ማዕከለ ልብ ድ እንዲህ አያስብም ከአይምሮ ጋር ምንም ግኑኝነት የለውም እናም በየቀኑ ትቆበ በመቆጣታቸሁ በመፀፀት ዳግመኛ ላለመቆጣት ትወስናላችቸሁ ነገር ግን በቀጣዩ ቀ ጠዋት ስትነሱ እንደገና ትቆጣላቸሁ ላለመቆጣት ብዙ ጊዜ ወስናቸሁ ቁ ባለመጥፋቱም ትገረማላችሁ ቁጣ የሚገኝበት ማዕከል ከማዕከለ አይምሮ የተለየ መሆኑን አታውቁም ዳግመኛ አልቆጣም ብሎ የሚወሰነው ማዕከል ከሚቆጣው ማዕከል የተለየ ነው ሙ በሙሉ የተለያዩ ማዕከላት እንደሆኑና አንደኛው የሚያደርገው ውሳኔ ወደ ሌላኛወ እንደማይደርስ አታውቁም በዚህም ሰው ውስጡ ይፈረካከሳል ዩ ማዕከለ ልብ የሚሰራባቸው የራሱ መንገዶች ያሱት ሲሆን እንዲያድ የሚፈልጋቸው ነገሮች አሉ በዚህ ማዕከል ውስጥ አይምሮ ጣልቃ ከገባ ማዕ ይረበሻል የእያንዳንዱ ሰው ማዕከለ ልብ ሙሉ በሙሉ ተረብጀል እናም ከሁሉም በፊት መታወቅ ያለበት ቁጣ ሊለወጥ እንጂ ሊወድም እንደማይገባው ነው ጡስጣዊ ጉዞ ጻጩጩ ተከ የልብን ከሮች ለማጥበቅ የመጀመሪያው ሱትራ ሁሉንም የልብ መገለጫዎች ማሳደግ ነው አንዳቸውም መውደም የለባቸውም ጥቂት ግራ ትጋቡ ይሆናል አንድ ሰው ቁጣውን ማሳደግ ያስፈግለዋል። በሰው ውስጥ ብዙ የተደበቁ ነገሮች አሉ እኛ የሰብዐዊ ፍጡራን መጀመሪያ ላይ እንኳን አይደለንም ምናልባት ከአስር ወይም ሃያ አምስት ሺህ አመታት በኋላ አሁን ወስጣዊ ጉከ መ መ መጅ ው ፍች ችፍ ጅጅ ጅጅ ው ፍች ጅጅ ፍ ምድር ላይ የሚገኘው ሰው አሁን ላይ ዝንጆሮዎች ከእኛ ወደ ኋላ የቀሩትን ያህል ይርቅ ይሆናል ሙሉ በሙሉ አዲስ የዘር ዝግመተ ለውጥ ሊኖር ይችላል ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ከሆነ ግማሽ ያህሉ የሰው አይምሮ እስካሁን ምንም አይነት ጥቅም ላይ አልዋለም ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው ጥቂት ከፍሉ ብቻ ሲሆን ቀሪው አይምሮ ከፍል ስራ ፈትቶ እንደተቀመጠ ነው ቀሪው ከፍል ጥቅም አልባ ሊሆን አይችልም ምከንያቱም በተፈጥሮ ውስጥ ጥቅም አልባ የሆነ ምንም የለም ምናልባት የሰው ተሞክሮና እውቀት ሲያድግ ስራ ፈትቶ የተቀመጠው የአይምሮ ከፍል ሲነቃና ስራ ሊጀምር ይቸላል ያን ጊዜ ሰው ሊያውቅ የሚችለው ከምናባዊ እይታ ባሻገር ነው ማየት በተሳነው ሰው አለም ውስጥ ብርሃን የሚባል ነገር የለም ለዚህ ሰው ብርሃን ህልውና የለውም አይኖች ከሌሉ ብርሃን የለም አይን የሴላቸው እንሰሳቶች ብርሃን እንዳለ እንኳን አያውቁም ስለ ብርሃን መኖር በምናባቸው ማለም እንኳን አይቸሉም አምስት የስሜት ህዋሳቶች አሉን የስሜት ህዋሶቻችን ስድስት ቢሆኑ ኖሮ አለም ላይ ያሉ ብዙ ነገሮችን ልናይ እንቸል ይሆናል ሰባት ቢሆኑ ደግሞ ከዚህ የበለጡ ሌሎች ነገሮችን ማየት እንቸል ይሆናል የምናውቀው ጥቂት ነው የምንኖረው ደግሞ ከዚሁ ከጥቂቱ እውቀታችን በታች ነው ውስጣዊውን ባወቅነው ቁጥር የበለጠ ወደ ውስጣዊው መግባት እንቸላለን ከውስጣዊው ጋር በተዋወቅን ቁጥር የህይወት ሃይላችን የበለጠ ያድግና ነፍሳችን ይሰከናል መረሳት የሴለበት ሁለተኛው ሱትራ ሃይሎቻቸንን መመልከትና ለይተን ማወቅ እንጂ ማፈን እንደማይገባን ነው በዚህም አስገራሚ ተሞከሮ ይኖራቸኋል በፀጥታ ተቀምጣቸሁ ቁጣቸሁን መመልከት ከቻላችሁ ቁጣው ይጠፋል ባያችሁት ቅፅበት ይጠፋል አይምሯችሁ ውስጥ የወሲብ ስሜት ከተነሳና ከተመለከታቸሁት በዛው ቅፅበት ይጠፋል በንቃት አልባነት የተነሳውን ወሲባዊ ስሜት በንቃት ስትመለከቱት በዚያው ቅፅበት ይጠፋል። ሲል ጠየቀኝ እኔም ምንም ሚስጥር የለውም በጣም ቀላል ነው ንቁ ባልሆንከባቸው ጊዜያቶች ሁሉ የአይምሮ ሁከቶች ይቆጣጠሩሃል ንቁ በሆንክ ቅፅበት ግን ሁለም ነገር ይጠፋል አልኩት ምልከታ ሁለት ውጤቶች ይኖሩታል በመጀመሪያ ስለራሳችሁ ሃይሎች ያላችሁ እውቀት ይዳብርና የሃይሎቻቸሁ ጌታ ያደርጋችኋል ሁለተኛ እነዚህ ሃይሎች በእናንተ ላይ ያላቸው ጠንካራ ይዞታ ይቀንሳል ከዛምቀስ በቀስ መጀመሪያ ቁጣ ከመጣ በኋላ ፎፎ መይ ፍች ችም ችጅድችች ጅው ደውዬ መ መመመ ከዛም ቁጣው ሊነሳ ሲል ተመልካቾነቱ ቀድሞውኑ እዛው ይኖራል ተመልካቸነቁ ከቁጣው በፊት ከመጣ ዳግመኛ ቁጣ ሊመጣ የሚችልበት ሁኔታ አይኖርም ቭ ነገሮች ከመከሰታቸው በፊት መንቃት ዋጋ አለው ካለፈ በኋላ መፀዐት ዋ የለውም ካለፈ በኋላ ምንም ማድረግ አይቻልም ማልቀስና መንሰቅሰቅ ጥቅም የለውም ምክንያቱም የተከሰተውን እንዳልተከሰተ ማድረግ አይቻልም የሆነውን እንዳልሆነ የማድረጊያ እድል የለም ያልተከሰተውን ግን መለወጥ ይቻላል ማዘን አንድ ነገር ከተከሰተ በኋላ የሚኖር የስቃይ የህመም ተሞክሮ ነው ከሆነ በኋላ ማዘን ምንም ትርጉም የለውም ሙሉ በሙሉ ጅልነት ነው መቆጣታችሁ አንድ ስህተት ነወ ከተቆጣቸሁ በጎላ በመቆጣታቸሁ ማዘን መፀፀት ደግሞ ሴላ ተጨማሪ ስህተት ነው መረበሹ አስፈላጊ አይደለም ዋጋ የለውም ቀድሞ ንቁ መሆን ያስፈልጋል ይህ ጊ የሚያድገው ደግሞ ቀስ በቀስ የልብን ስሜቶች ስንመለከት ነው ሁለተኛው ሰትራ የልብን ስሜቶች ሳያፍኑ መመልከት ነው ሶስተኛው ሱትራ ለውጥ ነው አያንዳንዱ የልብ መገለጫ ሊለወጥ ይችላል እያንዳንዱ ነገር ብዙ መልኮች አሉት እያንዳንዱ መልክ ወደ ተቃራኒው መልከ ሊለወጥ ዳኛልክ ወደ ጥሩነት ወይም ቡራኬነት ሲለወጥ የማይቸል መገለጫ ወይም ሃይል የለም መጥፎ የሆነው ሁልጊዜም ጥሩ ሲሆን እንደሚቸል አስታውሱ ጐጂ ሲሆን የሚቸለው ጠቃሚ ሊሆን ይቸላል ጠቃሚና ጐጂ ወይም መጥፎና ጥሩ የአንድ ሃይል የሸ የመገለጫ አቅጣጫዎች ናቸው እናም የሚያስፈልገው የአቅጣጫ ለውጥ ማምጣት ብቻ ነው አንድ ሰው ከደልሂ ሮጦ በመውጣት ላይ ነበር የሆነ ሰው እንዳገኘም ቆመና ልሂ ከዚህ ምን ያሀል ይርቃል ሲል ጠየቀው። ሲል ጠየቀው ፋሪድም ንጉስ እንደሆንከ አስቤ ነበር አሁን ግን አንተም ሰማኝ መሆንህን አረጋገጥኩ ለከተማዋ ትምህርት ቤት እንድትከፍት ልጠይቅህ አስቤ ነበር ነገር ግን አንተም ሃብትህን እንዲጨምርልህ አምላከን አንደምትጠይቅ አላወቅኩም ነበር ከለማኝ የሆነ ነገር መጠየቅ ተገቢ አይመስለኝም ንጉስ እንደሆንክ አስቤ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን አንተም ለማኝ መሆንህን ደርሼበታለሁ የምሄደውም ሰዚህ ነው ሲል መለሰለት ሁላቸንም ለማኞች ሆነን ሳለ ሌሎች ለማኞች የሌላቸውን አንዲሰጡን እንጠይቃለን የጠየቅነውን ካላገኘን ደግሞእንከፋለን ፍቅር እያላገኘን መሆናችን ተሰምቶን ተንሰቅስቀን እናለቅሳለን ፍቅር ከውጪ የሚገኝ ነገር አይደለም ፍቅር የውስጣዊ ህልውናችሁ ሙዚቃ ነው ማንም ፍቅርን ሊሰጣቸሁ አይቸልም ፍቅር ከውስጣችሁ የሚፈልቅ እንጂ ከውጪ የሚገኝ አይደለም ፍቅርን ልትገዙ የምትችሉበት ሱቅ ወይም ገበያ የለም ፍቅር በየትኛውም ዋጋ ሊገዛ አይቸልም ፍቅር ውስጣዊ ማበብ ነው በውስጣቸሁ ያለስራ ተኝቶ ካለ ሃይል የሚፈልቅ ነው እኛ ግን ከውጪ እንፈልገዋለን ሁላችንም ከምንወደው ሰው ፍቅርን እንፈልጋለን ይህም ሙሉ በሙሱ የውሸትና ጥቅም አልባ ተግባር ነው ሞይ መል ወገ ማዱ ልው መ መቻ መመመ ምጅ መመመ ጅ ና መመመ ወጠጡስጣዊ ጉዞ ጨጨመመጠጩጩጠጩጠበ ፍና ፍቅርን ከውስጣቸሁ ፈልጉ ከምንወደው ሰው እንደምናገኘው ስለምናስብ ፍቅር በውስጣቾቸን እንዳለ እንኳን ማለም አንቸልም ከሌላ ሰው እንደምናገኘው እናስባለን ከውስጣችን እንዴት ሊፈልቅ እንደሚችል ስለማናናውቅ የፍቅር ሃይል ያለስራ እንደተኛ ይቀራል ከውጪ የምንጠይቀው ፍቅር ውስጣችን እንደሚገኝ አንገነዘብም ከውጪ ስሰምንጠይቅም ውስጣችን አንፈልገውም በዚህ ሳቢያም በውስጣችን ያለው ፍቅር አይቀሰቀስም ፍቅር እያንዱንዱ ግለሰብ ይዞት የሚወለደው ውድ ሃብት ነው ሰው ከገንዘብ ጋር አይወለድም ሰው የሚወለደው ከፍቅር ጋር ነው በውስጡ ያለ የልደት መብቱ ግለሰባዊ ሃብቱ ነው አብሮት የተወለደና መላው ህይወቱን አብሮት የሚኖር ነው ነገር ግን ፍቅር በውስጣቸው የት እንዳለ እንዴት ሊገኝ እንደሚችልና እንዴት ሊያድግ እንደሚችል ለማየት የታደሉት ጥቂቶች ብቻ ናቸው አብሮን የተወለደው ሃብታቸን ታስሶ ሳይገኝ ይቀራል በጭራሽ አልታሰሰም በሌሎች ደጃፍ ቆመን እጆቻቸንን በመዘርጋት ፍቅርን እንለምናለን ፍቅርን እንፈልጋለን ነገር ግን ፍቅር አላገኝንም በሚል እሮሮ እናሰማለን ፍቅር ባለማግኘታችን የምንከሰው ደግሞ ሌሎችን ነው ሚስት ከባሏ ፍቅር ያላገኘችው ባሏ የሆነ ችግር ስላለበት እንደሆነ ትናገራለች ባልም ከሚስቱ ፍቅር ያላገኘው ሚስቱ የሆነ ችግር ስላለባት እንደሆነ ሮሮ ያሰማል ማንም ግን። ልብሳችን የእኔነት ነው መደባችን አውቀታችን የእኔነት ነው መንፈሳዊ ልምምዳችን ለሌሎች የምናደርገው እርዳታችን ሁሉም ነገራችን ሳንያስነታቸን ሳይቀር የእኔነት ነው እኔኮ ሳንያሲን ነኝ እኔ አዋቂ ነኝ እኔ ሃብታም ነኝ እኔ ይኹ ነኝ እኔ ያ ነኝ እንላለን በእኔነት ዙሪያ የተገነባ ቤት ከፍቅር ጋር አይተዋወቅም በዚህም ወደ ህይወት ውስጣዊ እውነታ የሚወስደው ሙዚቃ ከልብ ውስጥ ፈንቅሎ መፍሰቅ አይቸልም በሩ ሳይከፈት እንደተዘጋ ይቀራል እኔነታችሁ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ በመሰረታዊነት ልትገነዘቡት ይገባል በየዕለቱም ጥንካሬና ጥልቀት እየሰጣችሁት መሆናቸሁን በግልፅ ልታዩት ይገባል በራሳቸሁ ጊዜ ጥንካሬን እየሰጣችቸሁት ከሆነ ከውስጣችሁ ፍቅር እንደሚፈልቅ ያላችሁን ተስፋ ተውት በዚህ መልኩ ጥንካሬ እየሰጣቸሁት ከሆናችሁ ፍቅር ከውስጣቸሁ የሚፈልቅበት ምንም አይነት መንገድ የለም ማፍቀር ጀምሩ ብዬ አልነግራችሁም ምከንያቱም ኢጐዋችሁ አፍቃሪ ነኝ አፈቅራለሁ ሊል ይችላል ፍቅራችን ሁሉ ውሸት መሆኑን የምናገረው ከኢጐ የሚመነጭ ፍቅር ሙሉ በሙሉ ውሸት በመሆኑ ነው ከኢጐ የመጣ ፍቅር የኢጐ ጥላ እንጂ ፍቅር ጡስጣዊ ጉዞ አይደለም ከኢጐ የሚመነጭ ፍቅር ከጥላቻ ይልቅ አደገኛ ነው ምከንያቱም ጥላቻ ግልፅ ቀጥተኛና ቀላል ነው ከኢጐ የሚመነጭ ፍቅር ግን ጭምብል ለብሶ የመጣ ጥላቻ ስለሚሆን ለይቶ ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ከኢጐ በመነጨ ፍቅር ከተፈቀራቸሁ ከትንሽ ጊዜያት በኋላ በአፍቃሪ እጆች እንደታቀፋቸሁ ሳይሆን በብረት ሰንሰለቶት እንደተጠፈራችሁ ይሰማችኋል ከትንሸ ጊዜያት በኋላ ውብ ንግግሮችን ሲናገር ውብ ዘፈኖችን ሲዘፍንላችሁ የነበረው ፍቅር በውብ ዘፈኖችና ንግግሮቹ ውስጥ መርዝ ደብቆ እንደበር ታውቃላችሁ የአበቦችን መልከ ተላብሶ የሚመጣው ፍቅር ምንጩ ኢጐ ከሆነ አበቦቹን በዳሰሳችሁ ጊዜ እጆቻችሁን የሚወጉ እሾሆችን ታገኛላችሁ አሳ የሚያጠምዱ ሰዎች በሚያጠምዱበት መንጠቆ ጫፍ ላይ ጥቂት የማጥመጃ ምግብ ያስቀምጣሉ ኢጐ በሌሎች ላይ ጌታ ለመሆን ይፈልጋል የግል ንብረቱ እንዲሆኑለት ሊያጠምዳቸው ስለሚፈልግም የፍቅር ምግብ በሸከፈበት መንጠቆ በጥልቁ ይወጋቸዋል በዚህም የብዙ ሰዎች የፍቅር ግኑኝነት መጨረሻው ህመምና ስቃይ ይሆናል ሲዖል ውስጥ ያሱ ሰዎች እንኳ እንደነዚህ ሰዎች አይሰቃዩም በዚህ ለፍቅር ባለ የተሳሳተ እይታ መላው ሰብዓዊ ፍጡር እየተሰቃየ ይገኛል ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ ከኢጐ የሚመነጭ ፍቅር ውሸት መሆኑን አልተገነዘብንም ይህ ምድራዊ ሲዖል የተፈጠረበት ምክንያትም ይኸው ነው ከኢጐ ጋር የተቆራኘ ፍቅር አንድ አይነት የቅናት መልከ ነው እንደ ፍቅረኞች የሚቀናና የሌለውም በዚህ ሳቢያ ነው ከኢጐ የተቆራኘ ፍቅር ሌላውን የግል ንብረት ለማድረግ የተጠነሰሰ ድብቅ የማታለያ ሴራ ነው አንደ ፍቅረኞች አንዱ ሌላውን የሚያጨናንቅ የለም ይህ ሁኔታ የሚፈጠረው ከኢጐ በሚማነጭ ፍቅር ሳቢያ ነው በፍቅርና በኢጐ መሀከለ ምንም አይነት ግኑኝነት ሊኖር አይችልም ጃላሉዲን በጣም ውብ ዘፈን ይዘፍን ነበር ዘፈኑን እየዘፈነም ከከተማ ከተማ ይዞር ነበር ሰዎች ስለ አምላከ የሆነ ነገር እንዲነግራቸው በጠየቁት ጊዜ ሁሱ ዘፈን ይዘፍን ነበር ዘፈኑ በጣም ውብ ነበር በዘፈኑ ይገልፅ የነበረው አንድ አፍቃሪ ወደ ተፈቃሪው ቤት ደጃፍ ሄዶ በሩን ሲያንኳኳ ተፈቃሪዋ ማነህ። መልስ ስጪኝ እኔ አፍቃሪሽ ነኝ መጥቻለሁ እያለ መጮህ ጀመረ እንዲህ እያለ በጮኸ ቁጥር ግን ቤቱ ልከ እንደመቃብር ስፍራ የበለጠ ፀጥ እያለ መጣ ከውስጥ ምንም ምላሽ አልነበረም ከዛም በሩን በግንባሩ እየደለቀ ቢያንስ አንድ ጊዜ እንኳ መልስ ስጪኝ ሲል ተማፀነ በዚህ ጊዜ ከውስጥ አንድ መልስ መጣ መልሱም በዚህ ቤት ውስጥ ለሁለት የሚሆን ቦታ የለም እኔ መጥቻለሁ እኔ አፍቃሪሽ ነኝትላለህ እኔ ግን ቀድሞውኑ እዚሁ አለሁ ለሁለት የሚሆን ቦታ እዚህ የለም የፍቅር በር የሚከፈተው ግኔግን ለጣሉት ብቻ ነው አሁን ተመልሰህ ሂድና ሴላ ጊዜ ተመለስ የሚል ነበር አፍቃሪው ተመልሶ ሄደና ለዓመታት ፀሎትና ተመስጦ አደረገ ከብዙ ዓመታች በኋላ ወደዛው ደጃፍ ተመልሶ ሄደ በሩን ባንኳኳ ጊዜም የበፊቱ ዓይነት ጥያቄ ቀረበለት ማነህ በዚህ ጊዜ አፍቃሪው እኔ የለሁም ያለሽው አንቺብቻ ነሸ ሲል መለሰ ጃላሉዲን እንዳለው ከሆነ በዚህ ጊዜ በሩ ተከፈተ እኔ ብሆን በሩን አልከፍትም ነበር ጃላሉዲን የሞተው ከብዙ ዓመታት በፊት ስለሆነ ለበሩ መከፈት ትከከለኛው ሰዓት እሱ የጠቀሰው ጊዜ እንዳልነበር ልነግረው የምቸልበት መንገድ የለም ጃላሉዲን በሩ እንዲከፈት የፈቀደው በቸኮላ ነበር ምከንያቱም ለሸው አንቺ ብቻ ነሸ የሚል ሰው አሁንም ድረስ ራሱን እኔ ማለቱን አላቆመም ኦንቺን የማያውቅ ብቻ ነው እኔንም የማያውቀውአንተ ወይምአንቺ ባለበች ሁሉ እኔ ም አብሮ አለ እኔ ብሆን ያንን አፍቃሪ ተመልሶ እንዲሄድ አደርገው ነበር እኔ የለሁም ያለሸው አንቺ ብቻ ነሽ ነበር ያለው ይህን የተናገረው ሰው ግን እዛው ነበር ለዓመታት ተምሮ የመጣው ማታለያን ነበር ነገር ግን እንቺን የሚያውቅ እኔንም ፎጩጨጨኤጉ መመ ውስጣዊ ጉዞ ያውቃል እንቺ የእኔ ጥላ መሆኑን አስታውሱ እኔነቱ የጠፋ ሰው እንተ ወይም እንቺ በውስጡ አይኖሩም አፍቃሪው ተመልሶ ሄደ አመታቶች ቢያልፈም ተመልሶ አልመጣም በዚህ ጊዜ ተፈቃሪዋ ልትፈልገው ጉዞዋን ጀመረች የእኔነት ጥላቸሁ ሲጠፋ መለኮትን መፈለግ አይጠበቅባችሁም መለኮት ራሱ ፈልጓቸሁ ይመጣል ማንም መለኮትን መፈለግ አይችልም ይህን ፍለጋ የማድረግ አቅም የለውም ነገር ግን አንድ ሰው ምንም ለመሆን ባዶ ለመሆን ዝግጁ ከሆነ መለኮት ራሱ ፈልጐ ያገኘዋል ሰውን ፈልጐ ማግኘት የሚቻለው መለኮት ብቻ ነው ሰው መለኮትን በጭራሽ ፈልጐ ማግኘት አይችልም ምክንያቱም በፍለጋው ውስጥ እንኳን ሳይቀር ኢጐ ይኖራል መለኮትን እፈለግኩት ነው አምላክን ማግኘት አለብኝ ሃብት አግኝቻለሁ ስልጣን አግኝቻለሁ ትልቅ ቤት አለኝ አሁን የሚቀረኝ መለኮትን ማግኘት ነው አምላከን የማግኘተን ከብር እንዴት እተዋለሁ።