Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የፓትርያርክ ምርጫ.pdf


  • word cloud

የፓትርያርክ ምርጫ.pdf
  • Extraction Summary

አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ምዖ በቤተ ከርስቲያናችን በሕገ ቤተ ከርስቲያን በ ዓም ከተቀመቱት ትንሸ ጥቁምታዎች ውጭ ከአንድ ጊዜ በላይ ሊያገለግልና ያለቀለት ሊባል የሚችል አጠቃላይ የምርጫ ሕግ አለን ለማለት አንቸልም ሆኖም ከሁኔታዎቹ በመማርና ነገሮቹን ከማስተዋል ግን የተሻለ ሒደት ይኖራል የሚለው ተስፋ ከፍተኛ ነው።

  • Cosine Similarity

አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ በፇ ስርጎፌያጋና ደፖዖርጳጋ ምርሜ ዴያ ብረሃኑ ዲዮማሀ ቤተ ክርስቲያን አንዲት ቅድስት ኩላዊትና ሐዋርያዊት መሆኗን ጥንታውያን አብያተ ከርስቲያን ሁሉ ይቀበላሉ በመሠረተ እምነታቸው ውስጥም አካትተው በጸሎትና በአስተምህሮ ይጠቀሙበታልየዚህ መሠረታዊ ምከንያቱ ደግሞ ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ይህ ትምህርት ቢኖርም ነገር ግን መልእከቱን በአግባቡ ካለመረዳት የተነሣ እነ አርዮስና መቅዶንዮስ በትውፊት ከሐዋርያት ጀምሮ የመጣውን የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ መሠረት መቀበልን ቸል ብለው በራሳቸው መንገድ ሔደው ስለሳቱ በጉባኤ ኒቅያ በማያሻማ መንገድ ቤተ ከርስቲያን አንዲትቅድስት ሐዋርያዊት እና ኩላዊት መሆኗን አስቀመጡ በኋላ በጉባኤ ቁስጥንጥንያ ደግሞ ሁላችንም እንድንጸልይበት በተዘጋጀው አንቀጸ ሃይማኖት ላይ ጸሎተ ሃይማኖት « ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት የሚለው የጸሎታችን መፈጸሚያ እንዲሆን ተደነገገ በዚህም መሠረት እነዚህን ዓለም አቀፍ ጉባኤያት የሚቀበሉ ሁሉ የሚቀበሉትና የሚመሩበት መሠረታዊ ትምህርተ ሃይማኖት ዐርኩክቨዩ ሆነ ይሁን እንጂ እየዋለና እያደረ ሲሔድ ቃላቱን ተርጉመው የሚረዱበት ሁኔታ እንደገና እየተለያየ መጣ ለምሳሌ ያህል ከዚሁ አንቀጸ ሃይማኖት የሚነሱትን ሦስት መሠረታዊ ልዩነቶች ማየት ይቻላል የመጀመሪያው ራሱቤተ ክርስቲያን» የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ መረዳት ላይ ያለው ልዩነት ነው በፕሮቴስታንቱ ዓለም ቤተ ከርስቲያን በአንድ ቦታ የተሰባበሰቡት ሰዎች ኅብረት ብቻ ነው ከዚህ አለፍ የሚሉትም ቢሆን በምድር ያለውን የአማኞቻቸውን ኅብረት አንድ መንጋ እንዲሁም በሰማይ ያሉትን ደግሞ ሁለተኛ መንጋ አድርው በአንድ እረኛ ሁለት መንጋ ሀሳብ የሚያራምዱ እንደ ሆኑ የምዕራባውያን ጽሑፎች ያሳያሉ በምሥራቃውን ትውፊት ወይም በኦርቶዶክስ ግን ቤተ ከርስቲያን ማለት በምድር ያሱት ምእመናንና ተጋድሏቸውን የፈጸሙ ቅዱሳን ኅብረት ወይም አንድነት ናት እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አእጹቂሃ ሥሮቿ በምድር ቅርንጫፎቿም በሰማይ ያሉ የሚለው የቅዱስ ያሬድ ትምህርትም ለዚህ ትልቅ አስረጂ ነው በሰማይ ያሉት በዚህ በእንግድነት ከምንኖርበት ምድር ተጋድሏቸውን ፈጽመው ሀገራቸው ገብተው ሽልማታቸውን ተቀብለው በድል ዝማሬ ላይ ያሉ ሲሆን በዚህ ያለነው ደግሞ በፅድሜ ዘመናችን እየተጓዝን ያለንና ገና ተጋድሏችን ያለፈጸምን መሆናችን እሙን ነው ሆኖም በምሥጢራተ ቤተ ከርስቲያንና ብልቶቹ በሆንለት በቤተ ከርስቲያን ራስ በከርስቶስ አንድ ስለሆንን ቤተ ከርስቲያን አንዲት ብቻ ናት መንጋው አንድ እረኛውም አንድ ለምሳሌ በእኛም ሆነ በሌሎቹ ኦርቶዶክሶች ያለውን ቅዳሴ በአስተውሎት ብንመረምረው ይህን ዶግማ ፍንትው አድርጎ ያሳየናል ወደ ፊት በደንብ የምናየው ቢሆንም ለቤተ ከርስቲያን አስተዳደር መነሻውና መሠረቱ ይህ ነው አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ታዲያ ይህን « ቤተ ከርስቲያን አንዲት ናት የሚለውን አንቀጹ ራሱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ በመሆኑ ሁሉም ቢቀበሉትም በትርጉም ግን ልዩነት ተፈጥሯል የሮማ ካቶሊክ አንድነትን በሮማው ፓፓ ሥር በመተዳደር ስትተረጉመው አርቶዶክከሶቹ ግን አንድነት የሚገለጸው ዓለም በሙሉ በአንድ በመተዳደሩ አይደለምበምድር ተጋድላቸውን እያደረጉ ያሉ ምእመናንን በአንድ ምድራዊ ሃይማኖታዊ ተቋም አስተዳደርም የአነድነቱ ምንጭ አይደለም ነገር ግን አማናዊ ሥጋውንና ደሙን ስንቀበልና የከርስቶስ ብልቶች ስንሆን ያን ጊዜ በአንዱ በከርስቶስ አንድ እንሆናለን ግንዱ አንድ ስለሆነ በዚያ የወይን ግንድ ያሉ ምእመናን ሁሉ በዚያው ግንድ ላይ በመሆናቸው ወይም አካሉ በመሆናቸው አንድ ናቸውቤተ ከርስቲያንንም አንድ የሚያሰኛት ይህ የአንዱ ከርስቶስ ብልትነታችንንና አንድ አካል መሆናችን ነው ይዌልጦሙ በቅጽበት አባላተ ከርስቶስ ይኩኑ በኃይለ ጥበቡ መንከር ወዕጹብ ኪኑ ድንቅና ዕፁብ በሆነ በጥበቡ ኀይል የከርስቶስ አካላት ይሆኑ ዘንድ በቅጽበት ይለውጣቸዋል እንዳለ የመልከአ ቁርባን ደራሲየኦርቶዶከሳውያን ትርጓሜ ይህን መንፈሳዊነትንና ከከርስቶስ ጋር ያለንን ውሕደት መሠረት ያደረገ ነው ኗደታሥ ጋሮ ያገሰ መረ ያሟያጋው ያዋግም ዕፖ ረዕኗያ ነዎርቦቿት ናሃ ቦሟሐው ለምታ ኦው እዚህም ላይ ትልቅ ልዩነቶች አሉ ቤተ ከርስቲያን ሐዋርዊት ናት የምትባለው መቼ ነው የሚለውን ጥያቄ ሲመልሱ ኦርቶዶክሳዊያን ሦስት ነገሮች ሲሟሉ ነው ይላሉ የመጀመሪያው ሚመተ ጵጵስና ወፓትርያርከን የሚመለከት ነው ይህም አንዲት ቤተ ከርስቲያን ሐዋርያዊት የምትባለው ጌታ ከሾማቸው ከሐዋርያት አንሥቶ ያልተቋረጠ ከትትል ያለው የሚመት ሐረግ ሲኖር ነው ለምሳሌ የእኛ ከቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ አንሥቶ ሳይቋረጥ እስከ ቄርሎስ ስድሰተኛ ጠኛው ፓትርያርከ ከደረስ በኋላ ለእኛ ክኛ ሆነው አባ ባስልዮስ ኢትዮጵያዊ ተሾሙ አሁን ፌፎኛው አባ ጳውሎስ ሆኑ ማለት ነው ሁለተኛው ቤተ ከርስቲያንን ሐዋርያዊት የሚያሰኘው ደግሞ ሐዋርያዊ ትዉፊትን ተቀብላ የምትተገብር መሆኗ ነው ከእነዚህም አንዱ ጳጳሳትን በተለይም ፓትርያርኮችን የምትመርጥበት ሐዋርያዊ ትዉፊት ወሳኙ ነው ሦስተኛው ቤተ ከርስቲያንን ሐዋርያዊ የሚያሰኛት ደግሞ ሐዋርያዊ ክትትሉን የጠበቀ የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ ነው ዶግማ የሚባለውም የዚህ ትርጓሜ ውጤት ነው ከእነዚህ ነጥቦች ተነሥተን የእኛን ቤተ ከርስቲያን ሂደት ፍደፎካርር መዳሰስ ቅድሚያ የሚሰጠው ሆኖ ይገኛል ምከንያቱም አንደኛ በታሪካችን ውስጥ ከነበሩት ጠንካራ ጎኖች ብቻ ሳይሆን ከድከመቶቹም የምንወስዳቸውን ጥቅሞች በቅርበት ለመመርመር ሁለተኛም ከዚያ ተነሥተን ወደፊት የምንሔድበትን ለማየት ስለሚጠቅም ነው አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ቀደም ብለን እንደገለጽነው የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ሐዋርያዊት የምትባለው ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ሲመተ እድ ባለተቋረጠና ከትትል ባለው ሐዋርያዊ ከህነት ላክቨር ክርርርክአስካሁን በመኖሯና ሐዋርያዊ ትውፊትንም ከዚያው ሳትወጣ የምትፈጽም በመሆኗ ነው ሆኖም በታሪካችን ሐዋርያዊ ትውፊትና ቀኖና የተፈተኑበት ጊዜ አልነበረም ማለት አይደለም ከሁለት ሺሕ ዓመት አገልግሎት አንጻር ሲታይ አጋጣሚዎች ጥቂትና ጊዜዎቹም አጫጭር ቢሆኑም ከትፊዉቱ የመውጣትና የውጤቱንም መከራና ፈተና ማጨድ እንደነበረ ግን ታሪካችን ያስረዳል ምንም አንኳ ዘመኑ ትንሸ ዕድሎቹም ጥቂት የነበሩ ቢሆኑም ያስከተሉት ጥፋትና ጉድለት ግን ትንሽ አልነበረምሆኖም በየዘመኑ የነበሩ አባቶች ከችግሮቹ እየተማሩ ትውፊታቸውን አጥብቆ ወደመጠበቅ በመመለስ ከችግራቸው ወጥተዋል ለመሆኑ ቀኖናውና ትውፊቱ ምንድን ነው። ትውፊቱ የቤተ ከርስቲያንን የጵጵስናና የፕትርከና ሹመት ታሪከ ጸሐፊዎች መነሻ የሚያደርጉት ጌታችን ሐዋርያትን የመረጠበትን ሁኔታና በሐዋርያት ሥራ ላይ የተገለጸውን የማትያስን ምርጫ ነው ይፖ ስረዕኗያጋ ሪ ኃዎዋያዊ ሜሚባቷኗምት ዕዳሂሆ ታሐት ያምር ሰፇሦዖ ውዕፖ ሥዘሃም መሠረታዊ መሰፈርፆዶዎን ምጎ ይመጎዳተ ዳአኔሂሠም ይለጀርረቦ ስፇርፖው ፅው ውሰፖ መመረማቻው ታሪከ ጸሐፊዎቹ እንደሚሉት ሁሉን ማድረግ የሚቻለው ጌታ ከምሁራነ ኦሪት ቅኖቹን መምረጥና ማብቃት መለወጥ እየተቻለው እነርሱን ትቶ ከተርታ ሰዎች ምንም ካልተማሩትና ምንም ልምድም ሆነ ዕውቀት የሌላቸውን መርጦና አምጥቶ አስተምሮ ቅዱሳን ሐዋርያትን የሾመው ወደ ፊት ፓትርያርኮች ከአነሥተኛው መዓርግ እየተመረጡ እንዲሾሙ ሲያሰተምረን ነው ይላሉ እንዲያውም እንደ ቅዱስ ጳውሎስና አንደ አጵሎስ ያሉትን ምሁራነ አሪት እንደሚመልሳቸው እያወቀና ከብራቸውንም በተለይ ቅዱስ ጳውሎስ ቁጥሩም መዓርጉም ከሐዋርያት ሆኖ ሳለ መጀመሪያ ያለተመረጠው ምርጫው መንፈሳዊነትን እንጂ ፅውቀትን መሠረት ያደረገ እንዳይሆን ሥርዓት ሲሠራልን ነው በማለት ያስረግጣሉ ጌታ ሐዋርያትን ከመረጠ በኋላ ግን አስተምሯቸዋል በዚህም መሠረት የቤተ ከርስቲያንን ትምህርት በተገቢው መንገድ ለአገልግሎትና ለምሥጢራት በሚያስችል ሁኔታ ከተማረና በርግጥ መንፈሳዊ ሆኖ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ጠብቆ ከተመረጠ ሴላውን ፅውቀት ከራሱ ከጌታ ሊያገኘው ይችላል ባዮች ናቸው ጸበሥፆ«ረሻ በቅዱስ ማትያስ ምርጫ ሒደት ውስጥ ከተገኙት ሁለት መሠራታዊ ትውፊቶች አንዱ ደግሞ ሐዋርያት መጀመሪያ ሁለት ሰዎችን መርጠው ድርሻቸውን መወጣታቸው ነው ስለዚህ አባቶችን በመምረጥ ሒደት ሓላፊነት ያለባቸው አካላት አሉ እነዚህ አካላት ግን ልከ አንደ ሐዋርያት ሊሾም ከታሰበው በላይ ቁጥር ያላቸውን መርጠው ማቅረብ አለባቸው ሐዋርያት አንድ ሰው በይሁዳ ለመተካት ሲፈልጉ ሁለት አንዳቀረቡት ሁሉ ለመጨረሻው አባትነት ለፓትርያርከም አባቶች መምረጥ አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ያለባቸው ከአንድ በላይ መሆን አለበት ይእግሂለበመሯሴር ምርጫ ቅዱሳን ሐዋርያት ማትያስንና በርናባስን ዮሴፍን ከመረጡ በኋላ ከሁለቱ አንዱን የመምረጡ ድርሻ ግን የእግዚአብሔር ነበረ ስለዚህ ማንኛችንም ቢሆን ከሐዋርያት ልንበቃ አንችልምና በወደደው መንገድ የእግዚአብሔርን የመምረጥ ዕድል የሰጠ መሆን አለበትየጥንታዊቷ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ከርስቲያን ትውፊትም በእነዚህ መሠረቶች ላይ የተገነባ የሰውንና የእግዚአብሔርን ድርሻ በግልጽ የሚያስቀምጥ ነበር ይላሉ ፇናውጋ «የእግዚአብሔርን መንጋ በእውቀት ለመጠበቅ ፍጹም የሆነ የሰው እጥረት አሰ ትክከለኛ የቀኖና እውቀትም የለም ኃጢአትን ለመሥራት ሙሉ ነጻነት አለ ሰዎች በአማላጅ ከህነትና አልቅና በተሾሙ ጊዜ ውልታቸውን ለመመለስ ሲሉ ቀኖናዊ ጥፋቶችን ቸለል ይላሉ ባስልዮስ ዘቂሳርያ ዐየ ፐ ሂከፀ ክ ክ ፀቬፎዮ ንድ ጳጳስ በድርቅና በረሃብ በተሾመባት ከተማ ትንሽ መሆን በሕዝቡ ማነስ በቂ ገቢ በሀገረስብከቱ ባለመኖሩና በመሳሰሉት ምከንያት ከተሾመባት ከተማ ወይም መንደር ተነሥቶ ወደ ሌላ አይሂድ ከዚህ የተሻለ ይሰጠኝ ብሎም አይጠይቅ እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የሚከፈለው ዋጋ አለውና ይላል በዚህ መሠረት ኛ አንድ ሊቀ ጳጳስ ወደ ፕትርከና ቢመጣ እንደሚስት የምትቆጠርለትን ሀገረ ስብከቱን በማቅለሉና ሌላ የተሻለች መንበር ሚስት በመፈለጉ ምከንያት ብቻ የተነቀፈ ነው ኛ ለፕትርከና ሲሾምም ጳጳሳቱ እጃቸውን የሚጭኑበት በሀገር እናከተማ ብለው ስለሆነ ሁለተኛ እንደ ማግባት ተቆጥሮ እንደ ዝሙት ያስቀጣዋል ወይንም ከህነቱን ያሳጣዋል ይላሉ ኛ ጌታ እንዳደረገው ወደ ላይኛው ሥልጣን የሚመጡት ከታችኛው ከአበ ምኔትነትና በታች ካለው እንደሆነ ትውፊቱ ያስገድዳልና ይህንን ሀሳብ በትከከል ለመረዳት ግን የፓትርያርከን መሠረተ ሀሳብ በደንብ መፈተሽና በትከከለኛው ሁኔታ መረዳት አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ያስፈልጋል ምከንያቱም በሐዋርያት ትውፊት መሠረት ፓትርያርከ ወይንም ፖፕ የሚለው ቃል ራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው ከ ዓም ድረስ በአስከንድርያ መንበር በተሾመው በአባ ሔራከልዮስ ዘመን ነው ይህም ማለት ፓትርያርከነት በከህነት መዓርግ ብልጫ የለውም ማለት ነው ልከ በዲያቆንና በሊቀ ዲያቆን ወይም በጳጳስና በሊቀ ጳጳስ ወይም ደግሞ በቄስና በቆሞስ መካከል የሥልጣነ ከህነት ልዩነት እንደሌለው ሁሉ በጳጳስና በፓትርያርከም መካከል የሥልጣነ ከህነት መበላለጥ የለም ይህም ማለት ዲያቆንን ሊቀ ዲያቆን በማድረግ ሒደት ደጋሚ የዲቁና ሥልጣን እንደማይሰጠው ሁሉ ወይም ድጋሚ ከህነት ቢሰጠው ውግዘት ያለበት እንደሆነው ሁሉ በፕትርከና ጊዜም የሚሰጠው ከህነት የጵጵስና ከሆነ ድጋሜ ከህነት ተሰጠው ስለሚያሰኝና በሁለተኛ ሀገረ ስብከትም ተሾመ የሚለውን ትርጉም የሚያመጣው ምሥጢር ይህ ስለሆነ ነው ጳጳስ ሀገረ ስብከቱን ትቶ ፓትርያርከ እንዳይሆን ቀኖናው የሚከለከለው ይህ ከሆነ ፓትርያርከ ማለት የትከከል የበላይ ከየ በክ ዩባ ነው አንጂ የጳጳሳት ሁሉ ፍጹም የበላይ ከከዩዮ ከህሄፎ ዩባክ አይደለም አንግዲህ ግብጾች አየጠበቁት ነው የሚባለው ይህ ነው መ ፌዷዖም ዕጋኋሟ ፖፇዖርጳገጋም ቦሟመረጡታ ዴት አር ሀ በመጀመሪዎቹ ሁለት መቶ ዐመታት በመጀመሪያዎቹ ሁለት መቶ ዐመታት የነበረው ከፍተኛ የሆነ ሰማዕትነት የሚጠይቀው ሁኔታ በዚያ ዘመን የነበሩትን መተካካቶች ታሪከ ሂደት በሚገባው መጠን እንዲመዘገብ አልረዳምሆኖም ሐዋርያዊ ትውፊትን ተከትሎ በተለይም ምርጫንና ዕጣን ሁለቱን አጣምሮ ይጠቀም እንደነበር አንዳንድ ታሪኮች ያመለከታሉ ለምሳሌ በሮማ በዚያው በከተማዋ የነበሩ ካህናትና ዲያቆናት ዕጩውን ያቀርቡና የጎረቤት አህጉረ ስብከት ጳጳሳት በተገኙበት በአንድ ድምጽ ይመረጡ ነበረ በእስከንድርያ ግን በፍጥነት ከፍተኛ መሻሻሎች ታይተውበታል ዕጩውን ያቀርቡት የነበሩ በዚያው በእስክንድርያ የነበሩ በቱ ሐዋርያት አምሳል የተሰየሙ ካህናት ነበሩ ከዚያ መካከልም አንዱን ይመርጡ ነበረ ከቅዱስ ማርቆስ ጀምሮ አራተኛው ከሆነው ፓትርያርከ ከርዞኖስ የፕትርከና ዘመኑ ዓ ም ጀምሮ ግን አኛ ከሐዋርያት አንበልጥም ይሆናሉ የምንላቸውን አቅርበን ከእነርሱ አንዱን አግዚአብሔር ይምረጥ በማለት በዕጣ መመረጥ ተጀምሯል በእግዚአብሔር መገለጥ ላይ ተመስርቶ መሾም የተጀመረው ደግሞ ከቅዱስ ዲሜጥሮስ ነው ቅዱስ ዲሜጥሮስ ለእስከንድርያ መንበር ኛ ፓትርያርከ ሲሆን ከእርሱ በፊት ፓትርያርክ ለነበረው ለፖፕ ዮልያኖስ በ ዓም መልአኩ ተገልጾ በነገረው ያለጊዜው የደረሰን ወይን ይዞ የመጣውን ሹመው ብሎ ባዘዘው መሠረት ተሾሟልበዚህ መሠረት ከዚህም በኋላ በራአይ የተገለጠውን ይዞ መሾም አንዱ የቤተ ከርስቲያን ትውፊት ሆኖ ቀጥሏል ለምሳሌ በመካከለኛው ዘመን ልባቸውን ሞልተው አገሌ ለዚህ ይገባል የሚሉት ሰው ሲያጡ ሕዝቡም ካህናቱም በአንድነት ሱባኤ ይይዙና አግዚአብሔር በራእይ ወይም በሕልም ለአንዱ እሰኪገልጥ ድረስ ይተጉ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ በአጠቃላይ ግን በነዚህ ጊዜያት ውስጥ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ትውፊቱም ሆነ ቀኖናው በግልጽ ለሁሉም ታውቆ ነበር። ለ ከሦስተኛው እስከ መካከለኛው ከፍለ ዘመን በሦስተኛውና በአራተኛው ከፍለ ዘመን የተደረጉት ምርጫዎች ከቀደሙት ብዙም ባይለዩም አንድ ነገር ግን በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ተቀምጧል እርሱም አሁን እኛ በምንለው ዐይነት ፓትርያርከ የሚል የጎላ ሁኔታና የተለየ ሥርዓት ካለመኖሩም በላይ ተመራጩ ልከ አንደ ማንኛውም ሌላ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ነበር በግልጽ የተቀመጠውም ነገር የሚሾመው ሰው ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ ከቀሳውስት እአና ከዲያቆናት የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ ድንግልናን ግን ማዕከል እያደረገ መጥቷል ምንም እንኳ አስከ ዐራተኛው ከፍለ ዘመን ድረስ ከሕጋውያንም መሾም ባያቆምም የመጀመሪያው ግዴታ እየሆነ የመጣው በድንግልና የሚኖር መሆኑ ነበር ዕጩ የሚቀርብበት መንገድ ከዘመን ዘመን አብሮ እየተሸሻለና እየተለወጠ መጥቷል በተለይ ከአራተኛው ከፍለ ዘመን በኋላ የከርስቲያኖች ስደትና ግዞት ስላቆመ ሊቃነ ጳጳሳትም ተረጋግተው በአንድ መንበር ላይ ተቀምጠው ያገለግሉ ስለነበር ብዙ ጊዜ ተተኪያቸው ለእነርሱ እንደ ጸሐፊ ሆኖ የሚያገልግለው ሊቀ ዲያቆኑ በተለይ ደግሞ ጳጳሱ በሕይወት እያለ ይሆናል ብሎ የተናገረለት ወይም ደግሞ ትምህርት ቤቶች ባሉበት እንደነ አስከንድርያና አንጾኪያ ባሉት ከትርጓሜ ትምህርት ቤቶች መምህራን ወይም ደቀ መዛሙርት አልፎ አልፎም ቢሆን ይሾሙ ነበር አንዱና አሁን ግልጽ የሆነው ነገር ደግሞ ከመካከለኛው ዘመን በፊት ጳጳስም ሆነ እንደ አሁኑ ፓትርያርከ የሚቆጠሩት እንደነ ሮም ኤፌሶን አንጾኪያና በኋላም አንደነ ቁስጥንጥንያ ባሉት የሚቀመጡት የነበረው ባረፈ ጊዜ ነው አንጂ በአሁኑ መልከ አንድ ጊዜ በማዕከል ብዙ አባቶች የሚሾሙበት ሥርዓት አልነበረም ልከ እንዲሁ በትልልቆቹ መንበሮች ላይ የነበሩት ሲያልፉም በዚያው በሀገረ ስብከታቸው ካልተቻለም በሌሎች ካሉት አባቶች የተሻሉት ሰዎች በዕጩነት ከቀረቡ በኋላ ሊመርጡ በተዘጋጁት ሰዎች ሦስቱ ወይም ሁለቱ ከተመረጡ በኋላ እንደገና በዕጣ ይለዩ ነበር። እርሱ ግን ሀሳቡን ለማስፈጸም የተጠቀመበት ዘዴ ደግሞ በጊዜው የሀራን ገዥ የነበረውን ከሊፋ አብደላ አቡጋፈርን አጋር አድርጎ በጉልበት መውጣት ነበር በዚህ ጊዜ ሁለት የአንጾኪያ ሊቃነ ጳጳሳት በድፍረት ቀኖና ቤተከርስቲያንና ትውፊቱን አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ጥሰህ ሀገረ ስብከትህን ለቀህም ሆነ ደርበህ ፓትርያርክ መሆን አትችልም ሲሉ በጽኑ ተቃወሙት በዚህ ምከንያት እነዚህ ሁለቱ ሊቃነ ጳጳሳትን ከሊፋው አስገደላቸው ሁለቱን ካስገደለ በኋላ አባ ይስሐቅ የከበሩ ስጦታዎችን አስይዞ ድጋፍ እንዲሰጠው ወደ ኛው የእስከንድርያ ፓትርያርከ አባ ሚካኤል ቀዳማዊ ዓም ላከ የሶርያ መንግሥት ደግሞ ባለው ወዳጂነት የግብጽ መንግሥት በአባ ሚካኤል ላይ ግፊት ፈጥሮ ሃሳቡን አንዲያስፈጽምለት ተማጸነ በዚሁ መሠረትም የግብጹ ንጉሥ ለእስከንድራያው ገዥ ሀሳቡን እንዲያስፈጽም ትእዛዝ ሰጠ የአስከንድርያው ገዥም ወደ አባ ሚካኤል በመሔድ ይህን ሀሳብ ካልተቀበለ መከራ ሊደርስበት እንደሚችል ጠቁሞ ድጋፉን አንዲሰጥ ጠየቀው አባ ሚካኤልም ከሲኖዶሱ ጋር ለመምከር ሦስት ቀን ከጠየቀ በኋላ ሲኖዶሱ ጉዳዩን በማጥናትና በመወያየት ያለ ምንም ማቋረጥ ለአንድ ወር ያህል ተወያየበት በመጨረሻም አባ ሚካኤል በመዐልቃ የአመቤታችን ቤተክርስቲያን ታላቅ ጉባኤ አስጠርቶ የሲኖዶሱን ውሳኔ አነበበ ካነበበው ውስጥ የሚከተለው አንቀጽ ይገኝበታል « ሰይፍ እሳት ለአናብስት መጣል ወይም ግዞት ወይም እነዚህን የመሰሉ መከራዎች ሁሉ እኔን ሊያስደነግጡኝ አይችሉም ሕገ ወጥ ድርጊትንም ልቀበል አልችልም ጳጳስ ፓትርያርከ ሊሆን አልተፈቀደለትም ብየ በራሴ የእጅ ጽሑፍ የጻፍኩትንና ያወጂኩትን ውግዘትም መልሼ በራሴ ላይ አልፈጽመውም የተከበሩ አባቶቻችንም በባለሥልጣን ድጋፍ ከህነት የሚያገኘውን አውግዘዋል በፓትርያርክ አባ ዮሐንስ ዘመን በአንጾኪያ ያሉ ሊቃነ ጳጳሳትም ከእርሱ በኋላ በመንበሩ የሚቀመጥ ሰው ቢኖር የተወገዘ ይሁን ብለው ጽፈውልኛል ስለዚህ ቀድሞ የተቃወምኩትን ነገር ዛሬ እንዴት ልቀበለው እችላለሁ። ድርያ ዕዐኛው ሰፍ ያመሠ አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ አዝኛው የእስከንድርያ ፓትርያርከ ዲሜጥሮስ ዳግማዊ በ ዓም ካረፈ በኋላ በዘመኑ የነበረውን የግብጹን ንጉሥ ከኸዲብ አስማኤልን በዘመኑ የነበሩ ጠንቋዮች ከዲሜጥሮስ በኋላ አዲስ ፓትርያርከ ከተመረጠ ትሞታልህ ብለውት ስለነበር ንጉሠ አዲስ ፓትርያርከ እንዳይመረጥ ከለከሰ በዚህ ጊዜ ጳጳሳቱና ምእመናኑ ተሰብስበው የአልበህርያ ሊቀ ጳጳስ የነበሩትን አባ ማርቆስን አቃቤ መንበር አድርገው መረጡና በዚሁ ቀጠሉ ከሁለት ዓመት በኋላ የኢትዮጵያው ንጉሥ አዲስ ፓትርያርከ መመረጥ አለበት የሚል አስገዳጅ መልእከት ላከ የግብጹ ንጉሥ በጊዜው የነበረውን የግብጹን የገንዘብ ሚኒስቴር ሲያማከረው አባ ማርቆስ አቃቤ መንበር በመሾሙ ምንም አልሆንከም ስለዚህ ራሱ አባ ማርቆስ ፓትርያርከ እንዲሆን አድርግ ሲል ስለመከረው ንጉሥም ሁለቱንም ነገሮች አስታርቆ ለመሔድ የተመቸ ሆኖ ስላገኘው ይሔው እንዲሆን ተስማማ ከኸዲብ ከዚህ በኋላ ያደረገው አባ ማርቆስ ፓትርያርከ እንዲሆን ከግብጽ ቤተ ከርስቲያን ልሂቃን ፊርማ ማስፈረም ነበረ የገንዘብ ሚኒስቴር የነበረው ወሀባም ሥልጣኑን ተጠቅሞ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ላይ ተጽእኖ በማሳረፍ ማስፈረም ቢችልም ጥቂት የማይባሉ ሰዎች ግን ቀኖናችንን አንጥስም ትውፊታችንም አናፈርስም ስለዚህም አንፈርምም ብለው አስቸገሩ በዚህ ምክንያትም በቤተከርስቲያን ውስጥ ሁለት ቡድን ተፈጠረ በዚህ ጊዜ የኢየሩሳሌሙ ሊቀ ጳጳስ አባ ባስልዮስ ግብጽ መጥቶ ሁኔታውን ሲያየው በጉዳዩ ላይ ለመመካከር ሲኖዶሱ እንዲሰበሰብ አሳሰበ አባ ማርቆስም ሲኖዶሱን ጠራና ተወያዩ ጉባኤው የተካሔደው በ ዓም ነበረ ሲኖዶሱም ሰፊ ጊዜ ወስዶ ከተወያየ በኋላ በጥንቷ ቤተ ከርስቲያንና አስከ ዘመናቸው ድርስ ወልድ ዋሕድ ከሚሉት ከእስክንድርያና ከአንጾኪያ መናብርት ተጨማሪም በሌሎቹም ከሀገረ ስብከት ወደ ፕትርከና መጥቶ የተሾመ አለመኖሩን በማረጋገጥ ትውፊቱን ቀኖናውንና ቅዱሳት መጻሕፍትንም ዋቢ አድረጎ ከተወያየ በኋላ የሚከተለውን ወሰነ « ካህናትም ሆኑ የመንበረ ማርቆስ ምእመናን የአባቶችን ድንበር አንዲያፈርሱ ወይም ወሰናቸውን እንዲያልፉ አንፈቅድም ፊርማቸውንምም አንቀበልም ሀገረ ስብከት ካላቸው አባቶች ፓትርያርክ መሆን የፈለገ የተመኛት የሻት ማንም ቢኖር ወይም ከቀሳውስትናከ ምእመናንም በባለ ሥልጣን ድጋፍ በዚች መንበር ላይ መሾምን የፈለገ የተመኛት ወይም የሻት ማንም ቢኖር የተወገዘ ይሁን ሲል አወገዘ በዚህ ውሳኔ ላይ ራሱ የታጨው አባ ማርቆስም ፈርሟል ጳጳሳቱ የዚህ ውሳኔያቸውም ዐላማ አባ ማርቆስን ለመቃወም ሳይሆን የቤተ ከርስቲያንን ሕግ ለማስከበር እንደሆነ አበከረው ገልጸዋል አባ ማርቆስንም « የተከበረና ወንድማችን የሚሆን በቤተከርስቲያን ሐዋርያዊ ተልእኮም አጋራችን የሆነ በማለት ከብሩን በግልጽ አስቀምጠው ሕዝቡም ከቤተ ከርስቲያን ቀኖና ሳይቃረን በአንድነት እንዲቆም ጠይቀዋል ወደዚህ ውሳኔ አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ የደረሱባቸውን አምስት ምከንያቶችም በዝርዝር ይፋ አድረገዋል እነዚህም ቻ በቤተከርስቲያናችን አስተምህሮና ትውፊት መሠረት ለፓትርያርከነት እጩ የሚሆነው መነኩሴ ወይም ከህነት ያላቸው ደናግላን ቄስ ወይም ዲያቆን ካልተገኘም ምእመን መሆን ስለሚገባውና ፕትርከናም ከታቸኛው ሥልጣን የሚሾሙበት እንጂ ከላይኛው ከጵጵስና ሀገረ ስብከትን ትቶ የሚዛወሩበት አንዳልሆነ በመግለጽ የሚከተለውን አትተዋል « ቤተክርስቲያናችን ጳጳስን ወይም ሊቀ ጳጳስን ሀገረ ስብከቱን አስትታ ፓትርያርክ አድርጋ መርጣ እንደማታውቅ ከመጽሐፋችን ማስታወሱ ጠቃሚ ነው ይልቁንም ፓትርያርከ የሚሾመው ከገዳማት አበምኔቶች ወይም ከእነርሱ በታቸ ከሆኑ ሰዎች ነው ለጳጳስና ለሊቀ ጳጳስ ፓትርያርከ መሆን የሚቻል ቢሆን ኖሮ በመጽሐፋችን በቀኖናችን ይጻፍ ነበር ይልቁን መጽሐፋችን የሚለው ከአበምኔት ጀምሮ ወደ ታች መነኩሴ ቄስ ዲያቆንን ከዘረዘረ በኋላ ከእነዚህ ከታጣ ከምእመናን ይሁን ነው የሚለው ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳት ፓትርያርክ መሆን ቢችሉ ኖሮ ከምእመናን የሚመረጥበት ምከንያት አይኖርም ነበረ ይህ ትምህርት የቤተከርስቲያን ትውፊት ሆኖ ከተቆጠረ በዉኑ ይህን መተላለፍ ተገቢ ይሆናልን በማለት የመጀመሪያውን ምከንያታቸውን አስፍረዋል ሁለተኛው ምከንያታቸው ደግሞ ከቅዱስ ማርቆስ አንስቶ አስከ ዳግማይ ዲሜጥሮስ በተሾሙት የግብጽ ፓትርያርኮች ውስጥ አበምኔቶች ቀሳውስት ዲያቆናት ተርታ መነኮሳት አና ደናግል ምእመናን እንጂ አንድም ጳጳስ ወይም ሊቀ ጳጳስ ተሹሞ እንደማያውቅ መመርመራቸውንና መረዳታቸውን ካተቱ በኋላ « በአደጋ ምከንያት ወይም ሁኔታውን ቸል በማለት ይህን የቀደመ ሥርዓት ትርጉም የለሽ ነው ማለት አይቻልም ሊቃነ ጳጳሳትን ከሀገረ ስብከታቸው አንስቶ ፓትርያርክ የሚቻል ቢሆን ኖሮ ግብጽ ከራሷ ልጆች ሰው አጥታ ከሶርያውያን መካከል አባ ስምዖን ሶርያዊን ኛውን ፓትርያርከአባ አብርሃም ሶርያዊን ኛው ፓትርያርክ እና ሌሎቹንም ሶርያውያን ፈልጋ በመንበረ ማርቆስ ላይ እንዲቀመጡ አታደርግም ነበር ይህ ቢቻል ኖሮ የሌላ ሀገር ሰው ሳትፈልግ ካሏት ሊቃነ ጳጳሳት የሚገባውን ትሾመው ነበር የሚገባው ሊቀ ጳጳስ ወደ ፓትርያርክ መንበርስ ለሚዛወርበትና ስለ ሹመቱ አፈጻጸምም ሕግ ይኖራት ነበርስለዚህ ዛሬ ከአንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ዐመታት ትውልድ ማለፍ በኋላ ይልቁንም ደግሞ ቅዱሳት መጻሕፍትም የዱሮውን ዘመን አስብ የብዙ ትውልድንም ዐመታት አስተውል አባትህን ጠይቅ ያስታውቅህማል ሽማግሌዎችህን ጠይቅ ይነግሩህማል ዘዳ እያሉ እያስተማሩን ቀኖናችን ለመጣስ ምንም ምክንያት የለንም» በማለት ሁለተኛ ምክንያታቸውን አስቀምጠዋል ጋጅ ሊቃነ ጳጳሳት ሀገረ ስብከታቸውን ትተው ወደ መንበረ ፕትርከናው አንዳይዛወሩ አበው የደነገጉት « አንድ ጳጳስ በድርቅና በረሃብ በተሾመባት ከተማ ትንሽ መሆን በሕዝቡ ማነስ በቂ ገቢ በሀገረ ስብከቱ ባለመኖሩና በመሳሰሱት አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ምከንያት ከተሾመባት ከተማ ወይም መንደር ተነሥቶ ወደ ሌላ አይሂድ ከዚህ የተሻለ ይሰጠኝ ብሎም አይጠይቅ እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የሚከፈለው ዋጋ አለውና የሚለውን ቀኖና መሠረት አድረገው መሆኑን ካተቱ በኋላ « ሁኔታው ቀደም ብለን እንደገለጽነው እንደ ጋብቻ ያለ ነው ሚስቱን የሚፈታ ማንም ሰው አመንዝራ ሆኗል በሌላይቱ በተሻለችው ሚስቱን መለወጥ ሕገ ወጥ ነው ከያዙት ቦታ የተሻለ ሥልጣንና ቦታ የሚሹ ጳጳሳትና ካህናትም አንዲሁ ናቸው ስለዚህ ሕገ ወጥነትን አናስቆማለን » ብለዋል አራተኛው ምከንያታቸው ደግሞ ቀደም ብለን የገለጽነው በኣባ ሚካኤል ቀዳማዊ ዘመን የተፈጸመውን ታሪከ አስታውሰው « ሀገረ ስብከታቸውን ትተው ወደ መንበረ ፕትርከናው በመምጣታቸው ምከንያት ለሰማዕትነት ተላልፈው የተሰጡትን ሁለቱን ንጹሐን ሊቃነ ጳጳሳትና ቀኖና ተላልፈው በፕትርከናው መንበር በተቀመጡ በየሦስተኛው ቀን የተቀሰፉትን አባ ይስሐቅንና አባ አትናቴዎስን አንዲሁም በሐሰት ፕትርከናው ለኔ ይገባኛል በማለቱ የታሰረውን አባ ጊዮርጊስን አስታውሱ መንበረ ማርቆስን ከዚህ ዐይነት ድንገተኛ ከስተት የጠበቁ አባቶቻችን ሁሉ እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝልን » ብለዋል ፅ ከገዳማት ቆሞሳት አበምኔቶችና ከእነርሱ ከሚያንሱትና ከሚቀርቡት እጩዎች የሚመጥን ሰው የሌለ ከመሰለን እጩዎችን ውድቅ ማድረግና ጊዜ ወስደን ተገቢውን ሰው መፈለግ ይኖርብናል ይህን ማድረግ በእጃችን ነው ይህንም ለማድረግና ቀኖና ቤተ ከርስቲያንን ለመጠበቅ ተመርጠን ተሾመናልና ቤተ ከርስቲያን በቀኖናዋ የማትቀበለውንና የማትፈቅደውን ነገር እኛ ተቀብለን አንስማማ ዘንድ አንደምን ይገባናል። መ ለሮርርዖባ ሠረ ታዐስም ፈቃ ዳዳም ዉድ ፕሶርገና ቦመጡም መጋ ዕ ፖታሪካዊፎው ሪመ በእናንተ ዘንድ ቀኖና ቤተ ከርስቲያን በመሻሩና አውነተኛዉ የቤተ ከርስቲያን ሥርዓትም ሙሉ በሙሉ በመጣሱ እኔ በእውነት አዝኛለሁ ልዩነት እያደገ መጥቶ የቤተ ከርስቲያን ጉዳይ ቀስ በቀስ የተወሳሰበ እንዳይሆን ሰግቻለሁ በጥንታዊቷ የእግዚአብሔር ቤተ ከርስቲያን ሥርዓት መሠረት የቤተ ከርስቲያን አገልጋዮች የሚመረጡት በከፍተኛ ጥንቃቄ ነበር አሁን ግን ሕይወታቸው ሳይጠና በዝምድና በውለታና በሌላም ነገር የተመረጡትን ትቀበላለህ ወደ እኔም አታቀርባቸውምበዚህም በየመንደሩ ብዙ ተፎካካሪ ሰባኪዎችን እናፈራለን ነገር ግን ከእነርሱ አንዱም ምሥጢራተ ቤተ ከርስቲያንን ሊፈጽም አይቻለውም ይህም አንተ ራስህ ለከህነት የተገባው ዕጩ ማቅረብ ባለመቻልህ የተረጋገጠ ነው በዚህም ችግሩ ሊድንሊፈታ ወደ ማይችልበት ደረጃ እየደረሰ መሆኑን ተረድቻለሁ ዐየ ሂከዩ ከየርኮርዞ ቪርፐ ጳጳስን ወደ ፓትርያርክነት መንበር እንዳይመጣ በተገለጸው መንገድ አባቶች በጥብቅ እየተቃወሙት ቢመጡም ወደ ኋላ ግን ራሱን በቻለ ምከንያት ሊከሰት በቅቷል የራሱንም ታሪካዊ ሁነቶች ትቶ አልፏል ቄርሎስ አምስተኛ ከማረፋቸው በእኛ ሐምሌ ቀን ዓም ከኦገስት ካ ጥቂት ቀደም ብሎ በ ዓም አካባቢ ግብጽ ከአንግሊዝ ቅኝ አስተዳደር ለመላቀቅ አዋጅ አውጃ ነበር ለዚህም የአባ ቄርሎስ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር አባ ቄርሎስ የግብጽ ከርስቲያኖች የገበብትን የዋፍድ ብሔራዊ ፓርቲ የነጻነት አርበኞችን በአስከንድርያው አቡነ ቀሲሳቸውና የአልበኸሪያና የሞኖፊያ ሊቀ ጳጳስ በነበሩት በአባ ዮሐንስ በኩል ይደግፉ ነበር በሌላ በኩል ደግሞ ከግብጽ ከርስቲያኖች ወደ አንግሊካን ቸርች የተቀየሩና አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ በእነርሱ ተጽእኖ ምከንያትም የእንግሊዝን ፖሊሲ የሚደግፉ ግብጾችም ተፈጥረው ስለነበር ለግብጽ እስላማዊ መንግሥትና ለሀገር ወዳዶች በሙሉ ነገሩ አሳሳቢ ሆኖ ነበር ሆኖም ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ በሃይማኖታቸውና በአገልግሎታቸው ከነበራቸው ከብርና መወደድ በላይ ደግሞ በአርበኝነታቸው ለሀገራቸው በነበራቸው ፍቅር በሁሉም ግብጻውያን ዘንድ ታዋቂና ተከባሪ ነበሩ ከዚህም በላይ በሹመትም ዕርግና ቅድምና ስለነበራቸውና የግብጽ አጠቃላይ የምእመናን ጉባኤም ክዩ ሃ ርዐህክርበ ዋና ጸሐፊ ስለነበሩ አባ ቄርሎስ አምስተኛ ሲያርፉ አቃቤ መንበር ሆነው ተመረጡ እርሳቸው አቃቤ መንበር ሆነው በመመረጣቸውም ሁሉም ግብጻዊ ተደሰተ ይህን ተከትሎ ግብጻውያን ከርስቲያኖች በሕጋቸው መሠረት ፓትርያርክ ለመምረጥ መንቀሳቀስ ጀመሩ በዚህ ጊዜ ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው አጩዎች መካከልም የቄርሎስ አምስተኛ የግል ጸሐፊና የፖፕ ሺኖዳ መምህር የነበረው ሊቀ ዲያቆን ሀቢብ ጊዮርጊስ እና አባ ሐናንያ ዘገዳመ እንጦንስ ይገኙበታል ነገር ግን የኮፕት ልሒቃን ሀገራቸውን ከአንግሊዞች ሙሉ በሙሉ ነጻ ለማወጣት በነበረው የአርበኝነት ትግል ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ ስለነበራቸው እንደ አርበኛ የሚያዩአቸውን ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስን ለማስመረጥ አንቅስቃሴ ጀመሩ በሌላ በኩል ደግሞ ለአንግሊዞች ሰለባ የሆኑት ኮፕቶች በወቅቱ የአልመሐረቅ አበምኔት የነበሩትን ለቄርሎስ አምስተኛም የሱዳን ሀገረ ስብከት ወኪል ወይም አቡነ ቀሲስ የነበሩትን ቆሞስ አባ ዮሐንስን አጩ አድርገው አቀረቡ ሌሎቹ ደግሞ ይህን አባ ዮሐንስን ቀድሞ ሚስት አግብቶ የነበረ መሆኑንና የእንግሊዞች ደጋፊ መሆኑን ገልጸው ወደ ንጉሥ ፉአድ አቤት አሉ ንጉሥ በትራንስፖርት ሚኒስትሩ በተውፊክ ዳውስ ነገሩ እንዲጣራ አዘዘ ተውፊከ የኮፕት አባቶች ለሀገራቸው በዘመናቸው ሁሉ ታማኞች መሆናቸውን ገልጾ በሕጋቸው መሠረት እንዲመርጡ ቢያግባባውም ንጉሥ የእንግሊዞች ደጋፊ የሆነ ሰው እንዳይመረጥ ሰጋ በዚህ ጊዜ ተውፊክ በዚህ የማይጠረጠሩት አቃቤ መንበሩ አባ ዮሐንስ አንዲሆን ሀሳብ ሲያቀርብለት ስለተስማማ ምከንያቱን ገልጾ ለሲኖዶሱና ለምእመናን አጠቃላይ ጉባኤው እርሳቸውን ይመርጡ ዘንድ ትዕዛዝ አስተላለፈ የግብጽ ሲኖዶስም ፖለቲካዊ ሁኔታውንና ብዙ የኮፕቲከ ምእመናንም የሰጧቸውን ድጋፍ ተመልከቶ ነገሩ የሚሆንበትን ብቻ አፈላለገ በዚህ መሠረትም በታሪክ ቀደም ብሎ በእንደራሴ ወይም በረዳት ፓትርያርከነት ተሹመው ትንሽ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ለመንበረ ፕትርከናው የበቁትን ፖፕ ጴጥሮስ አልጋዋሊንና በኛው ፖፕ ቄርሎስ አራተኛን በኛው ፖፕ እንደ ምከንያት አቅርቦ ነገር ግን ከሀገረ ስብከት የሚመጡት ለውድድር መቅረብ አለመቅረባቸውን ጉዳይ አድርጎ ሳይመለከትና ሌሎች አብያተ ክርስቲያንም ከጳጳሳት የሚመርጡበት ሥርዓት ያለ መሆኑን ጠቁሞ መስማማቱን ገለጸ ነገር ግን ሲኖዶሱ ቀኖና ጥሷል ትውፊት አፍርሷል መባልን ለማምለጥ ሲል ምርጫውን ራሱ ንጉሠ እንዲያስፈጽም ሙሉ መብቱን አሳልፎ አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ ሰጠ በዚህም ትልቁ ታሪካዊ ስሕተት ተፈጸመ በዚህ የተደሰተው ንጉሥ ፉአድም ሰዎች ብቻ በመራጭነት የሚሳተፉበትና ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስን ብቻ እንዲመርጡ የሚያስችል አንቀጾች ያሉት ሥነ ሥርዓት አዘጋጅቶ አወጀ በዚህም መሠረት ሊቀ ጳጳስ ዮሐንስ ድምጽ ከሰጡት ከቱ በዐው ሰዎች ተመርጠው አንደኛ ሆነው በግብጽ ቤተከርስቲያን ታሪከ ሀገረ ስብከት ካላቸው ጳጳሳት የመጀመሪያው ፓትርያርክ ሆነው ፖፕ ዮሐንስ ኛ ተብለው ዲሴምበር ቀን በእኛ ታኅሣሥ ዓም ተመረጡ ጳጳሳቱ ችግር የገጠማቸው ግን ሲመቱን ሲፈጽሙ ነበር ምከንያቱም ቀደም ብሎ በአንዲት ሀገረ ስብከት ላይ ተሹሞ ስለነበር አሁን ድጋሜ የማን እንበለው ማለትስ ተገቢ ነው ወይ የሚለው ግራ መጋባትን ፈጥሮባቸው ነበር በተክሊል በቁርባን የዳሩትን ሰው የቀደመቺው ሚስቱ እያለች ድጋሚ አንደማጋባት ያለ ነበርና ፖፕ ዮሐንስ የግብጽን ትውፊትና የቤተከርስቲያኗን ቀኖና እያወቀ በዚያውም ላይ አቃቤ መንበር ሆኖ ለርሱ የተደረገውን ድጋፍ ያለምንም ተቃውሞ ተቀብሎ በመሾሙ የኅሊና ዕረፍት አጥቶና ተረብሾ ይኖር እንደ ነበረ ታሪከ ጸሐፊዎች ይመሰከራሱ የሆነው ሆኖ እርሱ ለ ዐመታት ከስድስት ወር ካገለገለ በኋላ ሲያልፍ የግብጽ ሲኖዶስ በግልጽ ሀገረ ስብከት ካላቸው ሊቃነ ጳጳሳትና ጳጳሳት ፓትርያርከ ስለመምረጥ ሲኖዶሱ እንደገና መወያየት ጀመረ በዚህ ጊዜ ደግሞ ከሊቃነ ጳጳሳት በአገልግሎታቸው በአስተዳደራቸውና በልምዳቸው ብዙ ተወዳጅነት ያላቸው ሊቃነ ጳጳሳት ነበሩ በተለይ ለ ዐመት በጳጳስነትና በሊቀ ጳጳሳነት ያገለገሉት የአስዩቱ አባ መቃርዮስ ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ ነበራቸው ሌላው ቀርቶ ከአጠቃላይ የምእመናን ጉባኤውም በሊቀመንበሩ በሀቢብ አልማስርይ የሚመራው ቡድን ትውፊቱና ቀኖናው ይጠበቅ ብሎ ባይደግፋቸውም በአፈንጋጩ በአልማናዊ ፓሻህ የሚመራው ቡድን በልምዳቸው በአውቀታቸውና በትምህርታቸው ምከንያት እርሳቸው መሆን አለባቸው ብሎ ከፍተኛ ድጋፍ ሰጣቸው ነገር ግን አሁንም አምስት የሚሆኑ ሊቃነ ጳጳሳት ድርጊቱን አጽንተው ተቃወመሙ ሊቃነ ጳጳሳቱ ባወጡት መግለጫ ውስጥም የሚከተለው ኃይለ ቃል ይገኝበታል « ከሊቃነ ጳጳሳት ለመምረጥ ድጋፍ ለምትሰጡት የመጨረሻው ቃላችን ይህ ነው ከመነኮሳት ይልቅ ሊቃነጳጳሳትን መምረጥ ጥቅሙ ምንድን ነው። በዚህ ምከንያት አባ መቃርዮስ ሀገረ ስብከቱን ትቶ ወደ አባ ጳውሊ ገዳም ኮበለለ። አሐቲ ተዋሕዶ ህላህቄበከኋርህያልዷከበርበ የግብጽ ሚጠት አባ ዮሳብ ካልዓይ ካረፉ በኋላ የግብጽ ቤተ ከርስቲያን ሀገረ ስብከታቸውን ትተው ፕትርከና በተሾሙት ባለፉት ተከታታይ ሦስት ፓትርያርኮች የደረሰባትን ውድቀትና ያጋጠማትን ስብራት በደንብ ተረድታው ስለነበረ ከዚህ በኋላ የሚካሔዱ ምርጫዎች በሙሉ ቀኖናውንና ትውፊቱን የጠበቁ አንዲሆኑ በሁሉም ዘንድ ከፍተኛ ግንዛቤ ተወሰደ። በአሁኑ ጊዜ ለፓትርያርከነት የሚታጩት አነማን ናቸው በአሁኑ ጊዜ በተለይ ከኛው ከፍለ ዘመን በኋላ ለፓትርያርከነት ዕጩ የሚቀርብበት ሁኔታ እንደየ ሀገሮቹ እየተለያየ መጥቷል በሮማ ካሪዳናሎች በአንድ ሀገር ላይ አንደ ሊቀጳጳስ ሆነው የሚያገለግሉት እና ጳጳሳት ብቻ ሆነዋል የጥንቱን ትውፊቷን በሕግ ትለውጠው ወይም አትለውጠው ማወቅ አልተቻለም ሆኖም ከ ዓም በኋላ ከታቸኛዎቹ መዐርጋት መጥቶ ለፖፕነት የበቃ የላትም በሶርያ በሕንድ እና በአርመንያ በአብዛኛው የሚሾሙት ከሊቃነ ጳጳሳት ነው ሆኖም በምርጫው ዕለት ሁሉም ቆርቦ መሐላ ምሎ ስለሚያደርገው ለአድሎ በር የማይከፈትና ጠንካራ ነው በግብጽ ግን አሁንም ከሌሎቹ ጠንከር ያለ ነው በግብጽ ቢያንስ መነኮሳት ከዕጩዎቹ ዋናዎቹ ናቸው በርግጥ በአሁኑ ጊዜ ከሊቃነ ጳጳሳትም ዕጩዎች ይቀርባሉ ነገር ግን አሁን በዚህ ዓመት በሚያካሂዱት ምርጫ እንኳ ሀገረ ስብከት ካላቸው አንድ ሰው ስለተጠቆሙ ብቻ የሎንደን እና የሎሳንጀለስ ሲኖዶሶች በሊቃነ ጳጳሳቱ የሚመራው የጳጳሳትና የካህናት ጉባኤያቸው ድርጊቱን አውግዘው አሁን ከ ተጠቋሚዎች ውስጥ የመጨረሻዎቹን ከ ያሉትን ተወዳዳሪዎች ሲያጣሩ እነዚህን እንዳያካትቱ አሳስበዋል ሌሎች ያለ ሀገረ ስብከት የተሾሙት ሊቃነ ጳጳሳት ግን በዕጩነት አሉበት ኢትዮጵያውያን ፓትርያርኮች በቄርሎስ ስድስተኛ ዘመን ሙሉ በሙሉ ራሷን የቻለችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዚህ በጣም አጭር ጊዜ ውስጥ ፓትርያርኮችን አሳልፋ ስድስተኛውን ለመቀበል በመሰናዳት ላይ ትገኛለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact