Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የራእይ መጽሐፍ በአዲስ ኪዳን ከሚገኙት መጽሐፍት ሁሉ በላይ ደስ የሚያ ሰኝ መጽሐፍ ነው። ይኸውም እስገራሚ የሆነ የበረክት ተስፋ ነው።
መክፈቻ ቁጥር ሀ ሰባቱ ቤተ ክርስቲያን ጵ። ምፅ ቿ ይህ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን በሰማያት የምትሆንበት ጊዜ ሲሆን ዓለም ደግሞ በታላቅ መከራ የምትወድቅበት ጊዜ ነው። ቁጥር ይሀ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ ራእይ ነው እንጂ የዮሐንስን ራእይ አይደለም። ቁጥር በዚህ ቁጥር ሦስት በረከቶች አሉ ። ቁጥር ቿ ይህ ቁጥር የሚናገረው ስለ ክርስቶስ ዘላለማዊነት ነው። ቁጥር የአግዚአብሔር አስተዋጽዖ ራእይ ቁጥር የሰባቱ ከዋክብት ትርጉም የሰባቱ ቤተ ክርስቲያናት መላእክቶች ናቸው። ሀ እነዚሀ ሰባቱ ዔተ ክርስቲያናት በዮሐንስ ጊዜ በእርግጥም ቤተ ክርስቲያን ናቸው እንጂ ምሳሌ አይደሉም ። ቁጥር በዚህ ቁጥር ክርስቶስ በሦስት ቃላቶች ተገልዷል ። ቁጥር ከዚህ ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ሰዎች ትኩስና በራድ ሳይሆኑ ብ ያሉ ነበሩ። ክርስቶስ ወደ ዓለም ይመጣል ዓመት ዓመት ይይ በምዕ ያለው ክፍል በታላቁ መከራ ውስጥ ስላሚያልፉት ሰዎችና ስለ ክርስቶስ ሁለተኛ መምጣት እንዲሁም ስለ ንጉሥነቱ ያመለክታል ። ፁ ይህ ክፍል ቤተ ዥርስቲያን ከክርስቶስ ጋር በመንግሥተ ሰማያት ስለመሆኗና ሰባቱ ማሕተም ያ በት መጽሐፍ ስለ መከፈቱ እንዲሁም በመከራው ጊዜ ቤተ ክርስቲያናት በመንግሥተ ሰማያት ስለ መሆናቸው ይናገሪኣ። ምዕ አና ደ ቁጥር ፅ በእህ ቁጥር የምታየው ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ዓለም ወደ መንግሥተ ሰማያት የመሄዷን ምሳሌ ነው። ሁ ሰባቱ ማሕተም ቿፅ እነዚህ ሰባቱ ማሕተሞች በመጀመሪያው ሦስት ዓመት ተኩል የሚሆኑ ፍርዶች ናቸው። ቁጥር አንደኛው ማሕተም። ቁጥር የ ሁለተኛው ማሕተም። ማረጋገጫ ጥቅስ ማቴ ቁጥር ሦስተኛው ማሕተም። አሥራ አንደኛው ቁጥር እንደሚነግረን በመጨረሻው ሦስት ዓመት ተኩል መከራ ውስጥ ደግሞ እንደዚሁ ሰዎች ይገደላሉ። ለ ባሕር በዚህ ቁጥር ባሕር የሚለው ቃል የዓለም ሕዝብ ምሳሌ ነው። ቁጥር ምዕራፍ ። በታላቁ መከራ ጊዜ ደግሞ እነዚያ ሰዎች ምስክሮቹ ይሆናሉ። ራእይ በዚህ ጊዜ የብሉይ ኪዳን አማኞ ችና በታላቁ መከራ የሞቱ አማኞች እንዲሁም ደግሞ ክርስቶስ በሚመጣ በት ጊዜ በአምነት ለዳኑት ዋጋ የሚሰጥበት ጊዜ ነው ። ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ክርስቶስን የረዳችበት ጊዜ የለም ባይሆን ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን ረዳት እንጂ። ቁጥር በዚሀ ቁጥር ለዘጠኝ ሰዎች አሰምቶ ተናግሮአል ። ማስታወሻ በዚሀ ቁጥር ቤተ ክርስቲያንን የሚጠራ ቃል የለም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን በታላቁ መከራ ውስጥ ስለማትኖር ነው። ቁጥር ። ምፅራፍ ቁጥር ኛ ባቢሎን የዓለም ከሃዲያን ቤተ ክርስቲያን ነው። በመከራ ጊዜ የዓለም ቤተ ክርስቲያን መሪ ሮም ናት። ቁጥር ይሀ አውሬ የሮም መንግሥት ነው። ዳጉ ፄሄ ማቴ ቋ ወ ራእይ እንመልከት ቁጥር ድ የዓለም ከሃዲያን ቤተ ክርስቲያናት ጥፋት ። ይህ የሚሆነው በታላቁ መከራ ጊዜ ነው። በመጀመሪያው ሦስት ዓመት ተኩል የዓለም ቤተ ክርስቲያን ይመሠረታል። ቁጥር በቁጥር የሚታየው መልአክ ክርስቶስ ሳይሆን አይቀርም ። ይህ እውነት ከሆነ ክርስቶስ በዚህ ራእይ ሦስት ጊዜ እንደ መልአክ መታየቱ ነው። ቁጥር የዓለም ሰዎች ስለ ጥፋትዋ እንዳለቀሱ በመጀመሪያው ሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ የሮም ከተማ ዋና ከተማ ይሆናል። በዚህ ቁጥር ሚስት የተባለችው ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት። ሰዎች ሀ ቤተ ክርስቲያን በትንሣኤ አካልጸኛ ቆሮ ኛ ። ቿ በመጨረሻው ሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ የሚሆኑ ነገሮች ይህ ታላቁ መከራ ይባላል ። ራእይ ፅኛ ተሰ መከራው ሁለተኛው ሐሳብ ቤተ ክርስቲያን ለመጀመሪያው ሦስት ዓመት ተኩል በመ ከራው ውስጥ ትሆናለች የሚል ነው ። ማቴ በዚህ ጥቅስ ክርስቶስ ራሱ በአፉ ይህ የመከራ ጊዜ የተስፋ ጊዜ ሳይሆን የባሰ መከራ ጊዜ እንደሆነ ተናግሮአል ። የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን ተስፋ ራእይ ። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ክርስቶስ ምን ጊዜ ይመጣል ። እነዚህ ሰዎች የቤተ ክርስቲያን ሰዎች በመሆናቸው ከታላቁ መከራ በፊት በመ ንግሥተ ሰማያት እናያቸዋለን።