Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የቴዲ ስፍር ታሳሳቅ ፈተናዎች እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም በቴዲ መታሰር ያጋጠመ ታላቅ ክፍተት ቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ አዝልና አራራይ የሚሉትን የዜማ ክፍሎች ቀምሯል ጥበብ ከአግዚአብሔር ነች የጥበብ ባለቤት እርሱ ብቻ ነው። ጥበብን ፈልጓት ታገጂታላችሁማል ይላል በቅዱስ ያሬድ የተቀመረው የዜማ በር በአገራችን ላለው ለማንኛውም ዘፈንም ሆነ ዝማሬ ዋነኛ ምንጭ እንደሆነ ይነገራል የህገራችን ኢትዮሏሲያ የሙዚቃ እድገት ስንመለከት በርካታ ጥበብ ያፈራቻቸው ጥበበኞች ለሙዚቃው አድገት ታላቅ ዋጋ እንደክፈሉ እንረዳለን ምንም እንኳን የሠው ልጅ በፈጣሪው የተሠጠው የራሱ የሆነ የመክሊት ባለቤት ነው በመሆኑም ያለምንም ከፍያ በነፃ የተሠጠውን ፀጋ መጠቀምና ታሪክ ሰርቶ መገኘት የሰውየው ወይም የግለሰቡ ወሳኝ ድርሻ ይሆናል እድሜና ጤና ተችረው ለምስክርነት የበቁ ብዙ አንጋፋ የሙዚቃ ለዎች ስለሀገራችን የሙዚቃ ያለፈ ታሪክና ስላሳለፉት አንገፍጋፊ የፈተና መንገድ በአእልህ በቁጭትና በምሬት ሲናገሩ ይሰማል እርግጥ ነው ተደባብቆም ሆነ ተለባብሶ ሊታለፍ የሚችል አይደለም በቀደሙት ከዘመናት የነበረው የሙዚቀኞች ህይወት አእንደምንለማው ታሪክም እንደሚያስረዳን ክሆነ እምብዛም ደስታና ምቾች የሌለበት ከመሆኑም በላይ በህዝብ የነበራቸው የተቀባይነትም መጠን አሳዛኝ ነበር ተፈጥሮ የቸረቻቸውን ውብና ማራኪ ድምጽ ይዘው ለጥበብ እድገትና ፍቅር በሚያቀነቅኑበት ጊዜ ሞራል በሚነካና ተስፋ አስቆራጭ በሆነ አኳኋን ይዘለፉ ነበር። ሙሉቀን መሰሰ በርካታ ቁም ነገር ያዘሉ የዘፈን ግጥሞችን በመጫወት ሰሀገሩ ትልቅ የሙዚቃን በረከት ያበረከተ ጥበበኛ ሠው ነው። በቀደሙት ዘመናት አንድ ሙሉ አልበም ቢበዛ እስከ አንድ ሺህ ብር ድረስ ይሸጥ ነበር።
አቤል ዘበነ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሠ። ዴው ው መ መ ጹ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ክፍል አራት ቴዲ ስፍር በሲሎች ዓደኙ መ ው ው ቴዲ አፍሮና ሚዲያ ቴዲ አፍሮ ለክብሩ የተቀነቀነለት ብቸኛ አርቲስት ቴዲ አፍሮ በጥቂት ዘፋኞች ዓይን የቴዲ አፍሮና የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ምናባዊ ቆይታ ክፍል አምስት የቴዲ ስፍር ታሳሳቅ ፈተናዎች እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም በቴዲ መታሰር ያጋጠመ ታላቅ ክፍተት ቴዲ አፍሮ የማን ነው። ማጠቃለያ መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር የፀሐፊው መልዕክት ይህንን የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር» የተሰኘውን መጽሐፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ለቴዲ አፍሮ ያለኝ በቃላት ሲገለጽ የማይችል የማይሞት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ነው እንጂ በግብዝነት በስም መኖርን ፈልጌ ወይም ጥቅም አገኝበታለሁ ብዬ ተመኝቼ አይደለም ከዚህ ሌላ ዋነኛ ምክንያቴ አንድ ታሪክ ሰሪ ግለሰብ ለሀገሩ ላበረከተው ታላቅ ታሪካዊ ተግባር በህይወት እያለ ማሞገስና ከዚህ የላቀ ድንቅ ታሪክ እንዲያስመዘግብ ማበረታታት የሁላችን ፃላፊነት ሊሆን ይገባል ከሚል ቅዱስ ዓላማ ተነሳስቼ ነው ምክንያቱም በየተሰማሩበት ሙያ ለሀገርና ለወገን የሚጠቅም ክቡር ሥራን ሰርተው ህያው ታሪክ ለሚያስመዘግቡ እንደ ቴዲ ያሉ ታሪካዊ ጀግኖች በሞት እስኪለዩን ሳንጠብቅ ለእነሱ ያለን ውዴታና አክብሮት በህይወት እያሉ ብንገልጽላቸው ክአስተማሪነቱም በላይ ሌሎች ታሪካዊ ጀግኖችም እንዲፈጠሩ ማነሳሳት ነው ብዬ ስላመንኩ ነው ታላቅነታቸውን ለቀጣዩ ትውልድ በታሪክነት ማቆየት መቻልም የተቀደሰ ታላቅ ተግባር ነው ከዚህ በተረፈ ማንም አንባቢ ይህን መጽሐፍ ፍቅርና ቅንነትን አብዝታ በምትሻ ንፁህ ልብ እንደተጻፈ ተገንዝቦ በቅንነት እንዲያነብልኝ በትህትና እጠይቃለሁ ሌላው ለውድ አንባቢዎቼ ማሳሰብ የምፈልገው ይህ መጽሐፍ ሙሉ ለሙሉ የቴዲ አፍሮ የህይወት ታሪክ የሚገልጽ ግሉታሪክ አለመሆኑ ነው እንዲያውም በአጭሩ ለቴዲ ያለኝን ክብር የገለጽኩበት መጽሐፈመወድስ ቢባል ይሻላል መጽሐፉ ሲጻፍ ቴዲ የሚያውቀው አንዳችም ነገር እንዳልነበረም መግለጽ እወዳለሁ በመጨረሻም በመጽሐፉ ይዘት ቅር የተሰኘ አንባቢ ወይም አካል ከተገኘ እኔ አሱን እሱ ደግሞ እኔን መሆን እንደማንችል አበክሬ ከመግለጽ በቀር ሌላ የምለው ነገር የለኝም ምክንያቱም ዛሬን ባየሁበት አይኔ ነገን አይቼ አልረዳውምና ነገር ግን በአባባፍ ብቃቴ ያልተደለቱና በቅን ልቦና ሊያርሙኝ ፈቃደኛ የሆኑ አንባቢዎቼ አስተያየታቸውን ለመቀበል ዝግጁ መሆኔን በአክብሮት እገልፃለሁ «ፍቅር ያሸንፋል» አቤል ዘበነ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ክፍል አንድ የቴዲ ስፍር የስጅነት ሕደወትና ስሙዚቃ የክፈስጡ ታሳቅ መስዋዕትነት ቴዲ ስፍር ከየት ጠዲት። ቴዲም በተደጋጋሚ ለመሸለም በቅቷል አፍሮ ሳውንድ ባንድ በተለያዩ የሰርግ ዝግጅቶች ላይ በመገኘትም ፅድምተኞቹን ያዝናና ድግሉሱንም ያደምቅ ነበር የሚገኘውንም ገቢ ለመሳሪያ ተጫዋቾቹ የሚገባቸውን ክፍያ ከተሠጠ በላ ቀሪውን ገንዘብ በባንዱ ባለቤቶች በነቴዲ ሸዋንዳኝና ግሩም በኩል ለምን አንደሚውል የሚወስን ይሆናል መሳሪያ ተጫዋቾቹ በሙሉ የዘወትር ጥረታቸው አዳስ ነገርን መፍጠር ስለነበር በዚህ ለሙያው ያላቸው ታላቅ ፍቅር የተነሳ ቴዲ ልዩ ፍቅርና አክብሮት ይሰጣቸው ነበር ዘወትርም ከጎናቸው በመቆም ምርጥ ስራን ለመስራት ይጣጣር ነበር እንግዲህ በዚህ ጊዜ ነበር ቴዎድሮስ ካሳሁን የሚለው ስሙ በቴዲ አፍሮ ተተክቶ ዋነኛ መጠሪያ ስሙ ለመሆን የበቃው ከዚያን ጊዜ ወዲህ ማንም ሰው ቴዎድሮስ ብሎ የሚጠራው ጠፋ ሁሉም ሰው በአንድ ድምፅ ቴዲ አፍሮ እያለ ይጠራው ጀመር አፍሮ የሚለው ቅፅል መጠሪያ ለቴዲ ባንዱን ከማስታወሻነቱ በተጨማሪ ሙዚቃን ይበልጥ ያጣጣመበት ጊዜ በመሆኑና ባንድ ለማቋቋም የነበረው ህልም እውን የሆነበት ወቅትም ስለሆነ ነው። ከአፍሮ ሳውንድ ባንድ ውስጥ አፍሮ የምትለዋን ቃል በመውስድ ነው ቴዲ አፍሮ የተባለው ይህ ደግሞ የሚያሳየው ቴዲ ለአፍሮ ሳውንድ ባንድ ከመስራችነትና ከባለቤትነትም በተጨማሪ ጉልህ አስተዋፅኦ እንዳበረከተ ነው የባንዱ አባላት በአንድ ዕለተ ህሙስ የሆነ ሰርግ ላይ ይሰራሉ በዚህ ቀን ቴዲ አፍሮ ሲዘፍን የስርጉ ታዳሚ በቴዲ የአዘፋፈን ብቃት ከመጠን በላይ ተደስቶ ነበርና ከሰርገኞቹ መህል አንዱ ለቴዲ ሶስት መቶ ብር ይሸልመዋል በወቅቱ ገንዘቡ ዳጎስ ያለ በመሆኑ ሁሉም የባንዱ አባላት ሽልማቱ ደስታን ፈጥሮላቸዋል ያንኑ ዕለት ማታ ደግሞ ሰርግ ውለው ደከመን ሳይሉ ዛልተን ሆቴል ውስጥ ሙዚቃቸውን በማቅረብ ህዝቡን እያስደሰቱት ነበር እናም » የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሓመ ቴዲ የሚዘፍንበት ተራ ደረስና የክቡር ዶር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰን የህይወቴ ህይወት የተሰኘውን ዜማ ሲጫወት በአዘፋፈን ስልቱ በአንቅስቃሴውና በጣዕመቅላዔው በመማረክ አንድ የውጭ ዜጋ ወደ መድረኩ ሲንደረደር መጥቶ መቶ የአሜሪካን ዶላር ይሸልመዋል ቴዲ አፍሮም በሚገባ ዘፈኑን ተጫውቶ ከመድረክ ሲወርድ የሚዝናናው ታዳሚ በደማቅ ጭብጨባ ሸኘው ከዚያን ጊዜ ወዲህ ነገሮች ለቴዲ አየቀለሉ አንጂ እየከበዱ አልመጡም በዚህም ቴዲ ገና አንድ የሙዚቃ አልበም ሳያሳትም የተሳካለት ዘፋኝ ሊሆን እንደሚችል አስመሰከረ ቴዲ በዚሁ አፍሮ ሳውንድ ባንድ ውስጥ ሳለ ለቀጣዩ አልበሙ የሚሆኑ ጣፋጭና ማራኪ ዜማዎችን ራሉ በኪቦርድ አያጀበ ይጫወት ነበር በየትኛውም የሥራ መስከ ላይ እንደሚስተዋለው በባንዶች ውስጥም እርስ በርስ አለመግባባትና መቃቃር ሲፈጠር ይችላል ይህም ችግር በአፍሮ ሳውንድ ባንድ ውስጥ ተከስቶ ነበር ታዲያ የሚፈጠሩትን አለመግባባቶች ሁሌ ቴዲ በብልፃትና በትዕግስት ያረግባቸው ነበር። በዚህም በግጥሞቹ ጥልቅነትና ፍልስፍናዊ ይዘት በሚቀምራቸው እጹብ ድንቅ ጣዕመ ዜማዎች በአንድ ድምጽ አጀብ ጉድ ብለዉለታል ተ ውው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ ቴዲ አፍሮ አቡጊዳ የተሰኘ የሙዚቃ ሥራው ጊዜ ሰጥቶ እጅግ ደክሞበት በጥንቃቄ ስአድማጭ ጆሮ ያቀረበው በመሆኑ በህዝብ ዘንድ ያገኘው ተቀባይነት ለቴዲ እስካሁኗ ለዓት ታላቅ ትዝ ጥሎበት አልፏል እናም ቴዲ አፍሮ በልጅነት ዕድሜው ሙዚቃን ብሎ ሲጀምር በልቡ ያለውን በአዕምሮው የሳለውን የጠበብተኝነት ክብርን በፅናት በከፍተኛ ሞራልና በታላቅ ወኔ በመታገዝ ትንቪቱን በተግባር ገልጦ አሳየ ቴዲ መቼም ቢሆን ሊነጥፍ የማይችል የትዕግስት ባሰቤትና ገና አንድ ፍሬ ልጅ እያስ የት እንደሚደርስ ፍንትው ብሎ የታየው ሰው በመሆኑ የሁልጊዜ ምኞቱ ትልቅ ትልቁን ነበር ትልቅ ተመኝ ትልቅ ነገር ታገኝ ዘንድ እንዲሉ ተማፀንኳት የበኹር ልጅነቱን የተነጠቀ አልበም አሁን ቴዲ አፍሮ ዝነኛ ለሰው ሆኗልፎ ዘፈኑን ሰምቶ የአድናቆት እጁን በአፉ ያልጫነ ከቶ ማን ሊገኝ። በዚያ አንድ ፍሬ ልጅ በዚያ ብላቴና በአቡጊዳ ሀሌታ ሲስማ የምሥራች ዜና እልል አለች ኢትዮጵያ አጆቿን ዘርግታ የትንቢት ቃሉን ሲፈፀም አይታ ተደስታ በዚያ በጥበብ መጀመሪያ በአቡጊዳ ቀዳማይ ፊደል የጥበብ ትንሳኤ የምስራች አዋጅ ሲነገር ፌሽታ ሆነ በተስፋይቱ ምድር በዚች ውዲ አገር በሙያው ሀገሩን ያገስገለ ህያው ሥራ ሰርቶ በክብር ያለፈ ያ ደጉ ጥበበኛው አባት አሁን ደግሞ ለቅድስቷ ሀገር ሰዚች ለሚወዳት ልጁን ምትኩን ስጥቶ እንደ ስሙ ዳግም ካሳ ሆናት ያቺ ዕድለኛ ወላጅ እናቱማ የትንቢት ቃሉን ሲፈፀም ያየች ቁማ ትጠራዋለች አሉ ቴዲዬ ማዕረጌ ብላ የሁላችን ማዕረግ ለማለት ፈልጋ ሠ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ቴዲና የትምህርት ቤት ቆይታው ጥግዕቅ ሳንድታ ቀሪቅ ታ ሃመሃ ለአንድ ሀገር እድገት የተማሪ ህይል ወሣኝ ሚና አለው የለው ልጅ በርትቶ ከተማረ የብዙ ነገሮች ተጠቃሚ የመሆን እድሉ የስፋ ነው ዝነኛው ድምፃዊ ወጣቱ የዘፈን ብላቴና ቴዲ አፍሮ እንደ ማንም ኢትዮጵያዊ ህፃን ፊደል ለመቁጠር መጀመሪያ ያመራው ወደ መዋዕለ ህፃናት ነው ቴዲ ከዚያች ዕድሜው አንስቶ አዕምሮውን በትምህርት ለማበልጸግ የነበረው ፍላጎት ቀላል ግምት የሚሰጠው አልነበረም ወላጅ አባቱ ጋዜጠኛ ካሳሁን ግርማሞ ከስራ መልስ በተደጋጋሚ ፊደልን ያስቆጥረው እንደነበርና የአባቱም ጥረትና ክትትል በርትቶ እንዲማር ትልቅ ሚና እንደተጫወተለት ቴዲ ይናገራል ቴዲ ወደ መደበኛ ትምህርት ቤት አምርቶ ኛ ክፍልን አስካጠናቀቀበት ጊዜ ድረስ አንድም ጊዜ ወድቆ አያውቅም ነፍስ ፍመ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ መ እያወቀ እና ክፉና ደጉን እየለየ ሲሄድ ለትምህርት ያለው ፍላጎትና ጉጉትም ከአድሜው ጋር አብሮ እያደገ መጥቶ ሁሌ በትምህርት ገበታው የሚገኝ ብርቱ ተማሪ ለመሆን በቃ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በቤተልፄም የተከታተለ ሲሆን ከመምህራኖቹ ጋር መልካምና ጤነኛ ግንኙነት ያለው ያልገባውን በመጠየቅ የሚረዳ በትምህርት የሚፈለግበትን ፃላፊነት የተወጣ ጎበዝ ተማሪ ነበር ቴዲ በጣም የሚወደው የትምህርት ዓይነት ሳይንስ እና አንግሲዘኛ እንደነበር አብረውት ክተማሩ ጓደኞቹ ማወቅ ይቻላል በሚማርበት ክፍል ውስጥ ረብሻን የማይወድ ከጓደኞቹም ጋር ፍቅር የነበረው ተወዳጅ ሰው ነው በእረፍት ጊዜው ለእግር ኳስ ጨዋታ ልዩ ፍቅር ነበረው የተሰጠውን የቤት ስራ አጠናቆ የሚመጣ ለተማሪዎች ጠመኔን ይዞ ጥቁር ሰሌዳ ላይ በመፃፍ የሚያስረዳ እንደነበረ የሳይንስ መምህሩ ዛሬ ድረስ ይመስክሩለታል ቴዲ በተለይ ትምህርቱን የሚከታተለው በተመስጦ እንደነበረ አክለው ይገልፃሉ ከሌሎች ተማሪዎች የሚለይበት ብዙ ነገሮችን መጥቀስ ቢቻልም አንዱና ዋነኛው ግን ስርአቱና የትምህርት ፍላጎቱ ነው ይላሉ ቴዲ እድሜው እየጨመረና የትምህርት ደረጃውም ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር የአስተሳለብ አድማሱና አስተዋይነቱም አብሮ ያድግ ነበር የሚለው የትምህርት ቤት ጓደኛው የቴዲ ሁኔታ ገና ልጅ ሳለ ነበር የሚገርመኝ ይላል ዛሬ ካለበት ቦታ መድረሱ አይገርመኝም ምክንያቱም ቀድሜ የነበረውን ብቃቱን አስተዋይነቱንና ልበ ሙሉነቱን አስተውዬ ስስነበረ ነው ስምንተኛ ክፍልን ጥሩ ውጤት አምጥቶ ማለፉንም አውቃስሁ። ብሎ የሚያምን ታላቅና ልበ ብሩህ አርቲስት ነው ታይተው ለሚጠፉ ቅፅበታዊ ነገሮች ሳይሆን ለጥልቅ ጉዳዮች ትኩረትን የሚሰጥ ቀና ሀሳብ ያለው የፈጠራ ችሎታውን ለማዳበር አዘውትሮ ማንበብ የሚወድ በተለይም የአምላክ ቃል ለሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ትልቅ ትኩረት ያለው ለገንዘብ ሲል ሙዚቃን የማይሰራ የጥበብን እድገት የሚመኝ የሀገራችን ብርቅዬ አርቲስት ቢኖር በቁጥር አንድ ተጠቃሹ ቴዲ አፍሮ ነው ከዚህም አልፎ ቴዳ አፍሮ ወደ ሙዚቃ አለም ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ብዙ የሀገራችን ወጣቶች እሱን እንደ ሞዴል በመከተል የጥበብ ህይወትን ኣየተቋደሱ ይገኛሉ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ካለበት ከፍታ የመድረሱ ዋነኛው መሰረት ለሙያው ሰፊ ሰዓት በመስጠቱና ልቆ ለመውጣት ካደረገው እልህ አስጨራሽ ከፍተኛ ጥረት የተነሳ ነው በሚለራው ስራ ላይ ሁሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ዘር ፆታና ሃይማኖት ሳይለይ ማንም ሰው የሚሰጠውን አስተያየት በቅንነትና በአክብሮት በመቀበሉ ለስራው ማደግ ከፍተኛ እገዛ አድርጎለታል የጊዜን ክቡርነት ጠንቅቆ የተረዳ አንድም ሴኮንድ ቢሆን ያለ አግባብ የማይባክንበት የስራን ክቡርነት ያወቀ ታላቅ አርቲስት ነው መመ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሓ። የቴዲ አፍሮ የፈጠራ ብቃት ጎልቶ የታየው በቢሀች ነጠላ ዜማ ብቻ አይደለም ሌሎች ያበረከታቸውን ገድለኛ ስራዎቹ ያዳመጡ ብዙዎቹ ስለአርቲስቱ የምንናገርበት ቃል አጥሮናል ሲሉ ተደምጠዋል በሚሰራቸው ስራዎቹ ሁሉ እምነት ያለው ለሀገሩና ለወገኑ ካለው ጥልቅ ፍቅር ለሶስቱ ቀለማት ባንዲራው የሚሞት መቼም ከህዝቡ አዕምሮ ሊፋቅ የማይችል የብዙዎቹ ምርጫና ብልጫ ያለው አርቲስት ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው ሌላው ቀርቶ በሥራው የተቀዳጀው የዝና ከፍታ ገና የሚያንለው ከተባለው በላይ ብዙ ሊባልለት የሚገባ የምርጦች ምርጥ ነው በማለት አድናቂዎቹ ይመሰከሩለታል ለመኖርያነት የውጭ ሀገራትን ምቹ ሕይወት ያልመረጠ በሀገሩና በአበሻነቱ የሚኮራ በጥቁር አፈሩ የሚደሰት እንደ ቴዲ አፍሮ ያለ ከቶም የለም በማለት ቴዲ አፍሮ የማይጠገብ የነሀሴ ጸሀይና የበረፃ ጥላ ነው ሲሉ ለእሱ ያላቸው ልዩ ፍቅር በአጭሩ ይገልጻሉ ፈሠሠ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ቴዲ ለህዝብ ባበረከታቸው የሙዚቃ ስራዎቹ እሱነቱን ከማስመስከሩ በላይ በሚሲዮን የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ ሙዚቃን በሚገባ ያወቅናት በቴዲ አፍሮ ነው በማለት የቴዲንና የሙዚቃን ስር የለደደ ጥምረት ይገልፃሉ ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ዛሬ ካለበት ከፍታ የመድረሱ ዋነኛው መሰረት ለሙያው ሰፊ ሰዓት በመስጠቱና ልቆ ለመውጣት ካደረገው እልህ አስጨራሽ ክፍተኛ ጥረት የተነሳ ነው በሚሰራው ስራ ላይ ሁሉ ከትንሽ እስከ ትልቅ ዘር ፆታና ዛይማኖት ሳይለይ ማንም ለሰው የሚሰጠውን አስተያየት በቅንነትና በአክብሮት በመቀበሉ ለስራው ማደግ ከፍተኛ እገዛ አድርጎለታል የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ማን እንደ ቴዲ አፍሮ ። በተለይ ደግሞ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ የልቡን ንጹህነት ስላየለት ነው ቴዲ በማንም አይቀናም የማንንም ውድቀትም አይፈልግም ንፁህ ልብ ያለው የኢትዮጵያ ልጅ ነው የጊዜን ክቡርነት ጠንቅቆ የተረዳ አንድም ሴኮንድ ቢሆን ያለ አግባብ የማይባክንበት የስራን ክቡርነት ያወቀ ታላቅ አርቲስት ነው በባህሪውም ቢሆን ሰውን አክባሪ የተቸገረን ሰው አይቶ ማለፍ የማይሻ በማንም ሰው ላይ ችግር ሲደርስ ማየት የማይመኝ ያለውን ለሌላው የሚያካፍል ሩህሩህ በመቻቻልና በፍቅር መኖር የሚመርጥ ከምንም በላይ ሀገሩንና ወገኑን የሚወድ የሀገሩን ትንሳኤ አብዝቶ የሚመኝ እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሥ ዖምታዕራ ይጓውዮታፖ ይፈሐይ እውነትን የሚሰብክ በተሰጠው ሙያ አንድ አለ ታላቅ ሰው ቴዲ ለኢትዮጵያ ታሪክን ይናገራል እውነትን አስደግፎ የነፍሱ ታቦት በጥበብ ታጥሮ ለጥቅም የማያድር በእምነቱ የማይደራደር የሐቅ አባት አውነተኛ ላመነበት የማይተኛ ለፍትሕ ተሟጋች ለህነር ህዝብ ሟች አንድ አለ ቴዲ እውነትን የሚናገር አጉልቶ የእውነትን ፍሬ አጣጥሞ በልቶ የማትሞት እውነት አለች በቴዲ ላይ ቀንና ሌሊቱን የምታበራ ፀሐይ አሁንም ቦግ ትበል ትፍለቅለቅ እንደ ምንጭ በእውነት ማዕበል አሉባልተኞችን ታስምጥ የ ዐ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሥ ቴዲ አፍሮ ማንን ይፈራል። መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ። በተለይ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃሥላሴን አፍሪካ አንድ ነች የሚሰውን ሐሳብ በመደገፍና ከኢትዮጵያኖች ጋር አብሮ በመስለፍ የሚጠበቅበትን ሐላፊነት የተወጣ ታሪካዊ አርቲስት ነው ቴዲ አፍሮ ታላላቅ ሰዎችን በማወደስ ታላቅነቱን አስመስክሯል ቴዲ አፍሮ ወደ ሙዚቃ ዓለም ገና ዘልቆ ሳይገባ ጀምሮ ለክቡር አርቲስት ዶር ጥላሁን ገሠሠ እንዲሁም ባለፉት ዘመናት ለነበሩና ሰዘፈን እድገት ትልቅ አስተዋፆ ላበረከቱ የዘፈን ጀግኖች አድናቆቱን ተናግሮአል አንድ ሰው ሌላው የሰራውን መልካም ስራ ማድነቅ ሲጀምር የእሱን ታላቅነት በተዘዋዋሪ መንገድ ይገልጻል ቴዲ እጅግ በጣም ከፍተኛ የዝና ባለጸጋና በብዙ ሚሊዮን ህዝብ ዘንድ እንደ ተምሳሌትነት የሚገለጽ ኢትዮጵያዊ ታላቅ ድምጻዊ ነው ታላቅ ሰው ታላላቅ ተግባር የሰሩትን ታሪካዊ ጀግኖች ያከብራል ምክንያቱም በልቡ ውስጥ የምትናር የታላቅነት የእውነት ምስጢር አለችና በመሆኑም የበረቱ ሰዎችን ታሪክ መዘከርና ማወደስ ታላቅ ለሆነ ሰው ሰነፍሱ ደስታን ይቸራታል መ ሠ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ከሆኑ አይቀር መሆን ነው እንጂ ከሆኑ አይቀር እንደ ቴዲ ልበ ሙሉ በምንም የማይበገር ከሰሩ አይቀር እንደ ቴዲ ታሪክ መስራት ከራስም አልፎ ለህዝብ ልጅነት መብቃት ከተወደዱ አይቀር እንደ ቴዲ መወደድ በህዝብ ፍቅር ተከቦ በሞገስ መራመድ ከታደሉ አይቀር እንደ ቴዲ መታደል ፍቅር ሰጥቶ የህዝብን ፍቅር መቀበል እ መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መሙ የቴዲ አፍሮ የደግነት መለኪያዎች ጥሩ ለው መሆን ውጤቱና እርካታው ለባሰቤቱ ነው ደስታውም ቢሆን መልካምነትን ያዘለ የህይወት ጉዞ ነው ደግ ሰው አድሜው ረጅም ወዳጆቹ ብዙ ናቸው ደግነት ከውስጥ የሚመነጭ የቅንነት ውጤት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው በየዋህነቱ ለተቸገረ በመርዳቱና በአክብሮቱ የሚታወቅ ህዝብ ነው ብዙ የሀገራችን ባለህብቶች በሀገራቸው በተሰያዩ ችግሮች ላይ ፈጥኖ በመድረስ ህገራዊ ወገናዊ ፍቅራቸውን ከገንዘብ አስከ ጉልበታቸው ሲያበረክቱ ይታያሉ ይህ ሁሉ የደግነት መገለጫ ሊሆን ይችላል ዝነኛው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በብዙህኑ ወይም በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በደግነቱና በጠንካራ የስራ ውጤታማነቱ ዘወትር የሚወደስ በየትኛውም ቦታና ስፍራ በአብነት የሚጠቀስ ታላቅ ተምሳሌት የሆነበት ምክንያት ምን ይሆን። ከዘመን ወደ ዘመን ተሻጋሪ በሆኑ የማይሰለቹ ጣዕመዜማዎቹ በርካታ አድናቂዎችን ለማትረፍ ከመብቃቱም በላይ ለህዝብ ካበረከታቸው የዘፈን አልበሞች አንዳቸውም ሜዳ ላይ ሳይወድቁበት ሁሌ አዲስ ሆነው እስከ አሁኗ ሠዐት እየተደመጡለት ይገኛሉ ሌላው የዚህ ዘመን የሙዚቃ ፈርጥና አርበኛ ሰሙቢቃና ለጥበብ እድገት በሰጋነት እድሜው ወገቡን ታጥቆ የተነሳውን ወጣቱ ክክክ ሠ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሥ ሥሠ ታላቅ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮን እናገኛለን ስለ ቴዲ በተደጋጋሚ ብዙ ነገር ሲነገር ሲወራ ሲፃፍና ሲተረክ ማየት መስማትና አልፎም መገረም ዘወትር አዲስ ክስተት ነው ቴዲ አፍሮ በ ዓም አቡጊዳ የተሠኘውን አልበሙ ለህዝብ ጆሮ ሲደርስ ጥበብም ታላቅ በሯን ወለል አድርጋ ከፍታለት ልጄ እንኳን ደህና መጣህ በሚል ነበር በፀጋ የተቀበለችው በወላጅ እናትና አባቱ ወደ ሙዚቃ አለም እንዳይገባ መከልከሉ ከእርሱ በፊት በነበሩ ዘፋኞች እርሱ ቴዲ ዘፈን እያቻለ አትዘፍንም መባሉ በጥቂቶች ሰዎች ፊት መነሳቱ ሳይበግው ፊት መነሳቱ ሳያስከፋው መድረክ መነፈጉ ተስፋ ሳያስቆረጠው የልቡን ሀሳብና ረጅም ትልቅ ምኞቱን ስፈጣሪው በመንገር ህልሙን ያሳካው ቴዲ ሲወርድ ሲዋርድ የመጣውን የዘፈን ምርኩዝ ዱላ ተቀብሎ በመዳፉ ከጨበጠው ጊዜ አንስቶ በሀገራችን ምድር ላይ ታላቅ የዘፈን አብዮት ከመፈንዳቱም በተጨማሪ ሙዚቃ የሁሉም ሠው ምርጫ አስከመሆን ደርሶ ታይቷል ቴዲ አፍሮ ከአንጋፋዎቹ የቀድሞ ዘፋኞች በተለይም ከክቡር አርቲስት ዶር ጥላሁን ገሠሠ የተቀበለውን የታላቅነት ዱላ በተሻስና በገዘፈ መልኩ አሻሽሎ በመስራቱ ሰብዙሀኑ ህዝብ አስደናቂ ክስተት ሆኗል የሙዚቃን እድገት በታላቅ እመርታ ያሳደገ ከመሆኑም በላይ ለብዙ ዘፋኞች ሞዴል ሆኖ የታየ አንድና ሳኝ አርቲስት ነው ድምዓዊ ቴዲ አፍሮ ወደ ሙዚቃ ዓለም ብቅ ካለበት ጊዜ ወዲህ ሙዚቃ በልዩ ሁኔታ ላቅ ያለ ትኩረትና ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚታፈስበት ለመሆን ችሏል የቪህ ወጣት ድምፃዊ የጥበብ ስራዎች በከፍተኛ ደረጃ የቅዱስ ያሬድን የዜማ ስልት ስለሚያስታውሱም የላቀ ክብር ለመጎናፀፍ በቅቷል። ሙዚቃ አሁን ላለችበት ከፍታ አንድትበቃ ትልቁን ሚና የተጫወተው የቴዲ ወደ ሙዚቃው ዓለም መቀላቀል ነው ቴዲ አፍሮ በጥበባዊ ክህሎቱ ህዝብና ወገኑን ለማገልገል መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ ቆርጦ የተነሳ ጥበበኛ አርቲስት በመሆኑ በህብረተሰቡ ዘንድ የሙዚቃን ታላቅነት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተመስክሯል። ሆኖም ማንም በአጭርና በውስን አመታት ጊዜ ውስጥ እንደቴዲ አፍሮ ገኖ የወጣና በህዝብ ዘንድ የላቀ የክብር አክሊል የተቀዳጀና ፍቅር የተቸረው ዘፋኝ አለ ብሎ ማሰብ ይከብዳል ወደፊት መፈጠሩም ያጠራጥራል ቴዲ አፍሮ አሁን ላለው ትውልድ በተለይም ለአድናቂዎቹ ከብርቅነት አልፎ በጥበብ ዘርፍ ውስጥ በተለይም በሙዚቃ ዓለም ላይ ለናሙና የተፈጠረ ታላቅ የጥበብ ሊቅ ነው ብዙዎች የሚገረሙበት ሚሊዮኖች በተደጋጋሚ የሚያደንቁትና ፍቅራቸውን የሚገልፁለት እልፎች በሚስራቸው የዘፈን ስራዎቹ ከልብ የሚወዱት የስስት ሀብታቸው ነው ቴዲ ወ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ መ ወደሙዚቃው አለም ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ ለረጅም አመታት የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ለመሳብ የቻለ የጋዜጠኞችን ብዕር ክወትር የሚቀሰቅስ ከወገኑ ህበሻዊ ዘር አልፎ በውጪ ዜጎች ጭምር ለመወደድና ለመወደስ የበቃ በኢትዮሏያ የዘፈን ታሪክ ውስጥ ትልቅ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ብርቅዬ ከያኒ ነው አንጋፋውም ክቡር አርቲስት ዶር ጥላሁን ገሠሠ በህይወት እያለ ለዚህ ወጣት ድምፃዊ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ነበር የምስክርነት ቃሉን ይፋ ያደገረው በህይወት እያለሁ አይኔን በአይኔ አይቻለሁ ቴዲ ጠንካራ ዘፋኝ ነው የሚሰራንም ነገር ጠንቅቆ የሚያውቅ ብልህ ልጅ ነው የማይረባና ተልካሻ ቦታ አይገኝም ገና ወደፊትም አሁን ከሰራው ስራ በላይ እንደሚሰራ አምንበታለሁ በሚሰራውም የሙዚቃ ስራ ኮርቼበታለሁ ሲል ያለውን የክብር አድናቆት ተናግሮ ነበር ቴዲ አፍሮ ከክቡር አርቲስት ዶር ጥላሁን ገሠሠና ከሌሎች አንጋፋ ዘፋኞች የተረከበውን የዘፈን ዱላ በሚገባ ምርኩዝ አድርጎ እውነተኛ ዘፋኝነቱን ያስመሰከረ ብርቅና ድንቅ ኢትዮሏያዊ አርቲስት ነው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ቴዲ መምህሬ ሙዚቃን ያሳወቀኝ ጥበብ ቅኔን ያስተማረኝ ያለውን ያካፈለኝ እንካ ብሎ ያለስስት የሰጠኝ ቴዲ እኮ ነው የጥበብ መምህሬ ለህይወቴ ፋና ለእኔ ክብሬ ቴዲ መምህሬ የሙዚቃ አባቴ ለነፍሴ ትሩፋት ብስራት ለህይወቴ የክፉ ቀን ደራሽ ባለውለታዬ አንተን ያደንቁፃል ነፍስና ስጋዬ ቴዲ መምህሬ ከስጋዬ ተዋድዶ ከነፍሴ ተዋህዶ ሰርጐ በልቤ ገባ የጥበብን አዝመራ ሊዘራ የጥበብን ፈደል ያስቆጠርከኝ የግሌ የኔታ በልቤ አዳራሽ ውስጥ አለህ ትልቅ ቦታ ምስጋና ይድረስ አንተን የሀገሬ ሰው የኔ ያረገህ ጌታ።