Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዝናና ተወዳጅነትን ለመሦጐናጸፍ ግን ከዚያ የበለጠ አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ግድ ይላል ይህ ደግሞ በቀላሉ ሲገኝ የማይችል ከፍተኛ ጥረትን መልፋትንና መድከምን የሚጠይቅ ነው በተለይ የህዝብ ሞዴልና ተምሳሌት ሆኖ የክብር አክሊልን መድፋት የብዙ ታላላቅ ሰብዕናዎች ድምር ውጤትና ጥቂቶች ብቻ ሳይሆን የሚሊዮኖች ምርጫም ሆኗል ቴዲ አፍሮ የማን ነው። በሀበሻነት መኩራት ድንቅ ስጦታ ነው።
ይህ በወገን ፍቅር በነደደ ብርቱ ስሜት የተዜመ ዜማ በመላው ኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ ከመወደዱም በላይ ራሱን ቴዲ አፍሮን ጨምሮ ጀግኖች አትሌቶቻችንንና የብዙሃኑን ኢትዮጳያ እንባ በደስታ ያራጨ ድራማቲክ የሆነ ፈጣን የሙዚቃ ሥራ ነው ይህ የድል አብሳሪ ገድላዊ ዘፈን በሬዲዮ በተለቀቀበት ወቅት በበርካታ አድማጮች የይደገምልን ጥያቄ መሰረት በፃያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ ከአስር ጊዜ በላይ ሰአየር በቅቷል በዚህ ምርጥ ዜማ በሀገር ፍቅር ስሜት ያልተናጠ የአልሸነፍ ባይነት ወኔው ያልተቀሰቀለ ከመቼውም በላይ እንድነቱንና ዕድገቱን ያልተመኘ አንድም ሀገር ወዳድ ዜጋ አልነበረም ቴዲ አፍሮ ክዚህ ምትሀታዊ ነጠላ ዜማው ቀጥሎ ግንቦት ዓም ላይ የለቀቀው ያስተሰርያል የተሰኘው አልበሙ ደግሞ ዝናውና ተምሳሌነቱ እንደተተኮሰ ሮኬት ሰማይ ጠቀስ አደረገው ለሙዚቃ የተፈጠረ ልዩ የጥበብ ሰውም አስባለው የታደለው ፀጋና ምጡቅ ክህሎቱ እንደ ባቢሎን ግንብ በቀላሱ ሊደረመስ የማይችል መሰረተ ፅኑ ስለመሆኑ አረጋገጠለት ይህ የብዙ ጊዜ ልፋትና ዴዴ ው መ መ መ መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ የጥረት ውጤት እንደሆነ ማንም አድማጭ የሚመሰክርለት አልበም ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት በ ሜሊዮን ብር ገዝቶ እንዳከፋፈለው ወሬው በመላው ዓለም የተሰማ ጊዜ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድ ድምፅ ይገባዋል ሲል በደስታ ፈነጠዝ ሌሎች ቅን ድምጻውያንም ፀሐይ አፈነጠቅልን በማለት አመሰገኑት በአጠቃላይ በሚለራቸው ድንቅ ጥበባዊ ስራዎቹ በሁሉም ልብ ውስጥ ነግሶ በሰው ልቦች ፍቅር ተክቦ የሚወደስም የሚከበርም ታላቅና ብቸኛ የጥበብ ለው ስለመሆኑ ገፃድ ወጣ በዚህም የሙዚቃን ፃያልነት በማስመስክርና በሰዎች አዕምሮና ጠሊቅ ልብ ዘንድ የጥበብን ዘር ዘርቶ ለመልካም ፍሬ ብማብቃት ቴዲን የሚስተካከለው አንድም ሰው ታጣ ከዚህ ቀደም ባራመዱት ህዝባዊ ዓለማና በሙያቸው ባበረከቱት ወደር የለሽ አስተዋጽኦ ለተምሳሌትነት የበቁ ጥቂት አጅግ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም እንደ ቴዲ አፍሮ ድንበርና ኬላ ጥሶ በአፍሪካም ሆነ በአውሮፓ ታዋቂና ተወዳጅ ለመሆን የቻለና አንዲህ ያለ የተምሳሌትነት ካባ የተጐናፈ ነበር ማለት እጅግ ይከብዳል ይህ ያልሆነበት ምክንያት ደግሞ ቴክኖሎጂ ባለመዳበሩ ሳይሆን ቴዲ አፍሮ ለሀገራችን የሙዚቃ ዕድገት የላቀ ክስተታዊ ፍጡር ሆኖ በመገኘቱ ነው በዚህ ምትሀታዊ በሆነ ልዩ ችሎታው ሚሊዮኖችን ያስገረመ ኪነጥበብን ያለከበረ የሙዚቃን ሙያ በብዙ አጥፍ እንዲወደድ ያደረገ በሙያው ዓለምን እየዞረ የሀገሩን ባንዲራ ከፍ አድርጐ ያውለበለበ የአርቲስቶችን ክብርና ንዋያዊ ጥቅም በሚያስገርም ሁኔታ ሽቅብ እንዲመነደግ ወሳኝ አስተዋጽኦ ያበረከተ በመሆኑ ነው ከማንም በላይ ለዚህ የክብር አክሲል የበቃው አዎን ቴዲ በሀገራችን የሙዚቃ ህይወት ላይ ያመጣው ሁለንተናዊ ስር ነቀል ለውጥና ያሳረፈው የጥበብ አሻራ ማንም ሊክደው በማይችል ሁኔታ በደማቅ ቀለም የተመዘገበ ታሪክ ነው ለወደፊቱም ቢሆን የእሱን ያህል ደማቅ ታሪክ የሚሰራ የአሱን ያህል ኃያል ተፅዕኖ ማሳረፍ የሚችል የምርጦች ምርጥ ከያኒ ይፈጠር ይሆን። እ ው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ቴዲ አፍሮ ለክብሩ የተቀነቀነለት ብቸኛ አርቲስት ስለ ሙዚቃ ከተነሳ በሁሉም የለው ልጅ ህሊና የሚታወሰው በመልካም ስሙ በገናና ዝናው በጠንካራነቱ በሚጣፍጠው ዜማውና ልዩነት ባለው መረዋ ድምፁ ለሀገራችን የሙዚቃ አድገት ባበረከተው ወደርየለሽ አስተዋፅኦ ቴዲ አፍሮ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል የሚያቀነቅናቸው ዘፈኖች በጠቅላላ ለመንፈስ እርካታ ለህሊና ሰላም ለድብርት መነቃቂያ ለነፍስ ምግብ ናቸው በተለይ በቴዲ ጊዜ ሙዚቃ የሁሉም ለው ምርጫ ሆኗል ከህፃን እስከ አዋቂ ከከተማ እስከ ገጠር ከሀገር ቤት እስከ ባህር ማዶ በመልካም ስራው የሚነገርለትና በአጭር ጊዜ ውስጥ የለውን ልጅ ፍቅር ለመላበስ የበቃ ጠንካራ አርቲስት ነው ቴዲ በሚያቀነቅናቸው ዘፈኖቹ በአንድ የዘፈን ግጥም ውስጥ በርካታ በሳል መልዕክቶችን ማስተላለፍ የቻለና ብቃቱን ያስመሰከረ እንዲሁም ለብዙ ዘፋኞችና ታዳጊ ወጣቶች አብነት የሆነ ነው በውጪው ዓለም እንድ ግለሰብ አመርቂ ስራ ለርቶ ወገኑን ከጠቀመ ዴሌ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ህገሩን ካስጠራና ለህዝቡ አርአያ ከሆነ በለራው ታላቅ ሥራ ልክ ሽልማት ይበረከትለታል ስሙ ከትውልድ ትውልድ እንዲዘከርና ህዝቡም ከዚያ ታዋቂው ግለለብ የህይወት ውጣ ውረድ እንዲማር ታስቦም ፊልም ይሰራለታል መንገድና ትምህርት ቤት በስሙ ይሰየምሰታል በአፍሪካ አህጉር በተለይ በእኛ ህገር ግን የዚህ ዓይነቱ የህዝቡ ጀግኖችን አክብሮ ለክብራቸው መገለጫ የሚሆኑ እንደ መታለቢያ ያሉ በጎ ተግባራት ተከታትሎ የመፈፀም ባህል አምብዛም አልተለመደም በእርግጥ ቴዲ አፍሮ የተወሰኑ ሽልማቶችን ለማግኘት የቻለ አርቲስት ቢሆንም ለህዝቡ ካበረከተው የጥበብ ስራ አኳያ ሲነፃፀር ግን ሽልማቶቹ እዚህ ግባ የሚባሉ አይደሉም ነብይ በህገሩ አይከብርም። ዘፈኑን የዘፈኑት ሶስቱ ድምጻዊያን ለቴዲ አፍሮ ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት የገለፁ ሲሆን ክአነኝህ ሦስት ድምጻውያን በተጨማሪ ቴዲ በእስር ላይ እያለ በሌሎች ዘፋኞችም ተቀንቅኖሰታል በዚህም የተነሳ በተደጋጋሚ በስሙ የተዘፈነለት ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ሆኗል የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ኢጆ ጆኤጆኤጹኡጹኤ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ር ዲይ ረ ቹ አልፈራም አልሸማቀቅም ከሐሰተኞች አልቀላቀልም ትተ አውነት ተናጋሪ የልብህ ከተ ተመርምሮ ማ ቢታይ ተመርም ሰወገን ተቆርቋሪ አያልቅም ተዝቆ ጥበብ ተከምሮ ያ ጥሩ ነገር ተዘካሪ ዜማ በቅ ን ጥበ ሰው በ ኔ ህዝብ ብ ስታጎር ይገባሃል ክብር ዝና ብሎ ይጠራሃፃል ቴዲዬ የፍቅር ሰው ዲ ር ቀማሪ የጥበብ ገናና ነፍ ትካት በጥበብ ጣፋጭ ፍሬ እኔም ነፍሴን ስሳስደሰ ብ ሃሳበጥሩ ባለ መልካም ሰብዕና ል ባላወጣ ከአፍ ከከንፈሬ ቃ ቸር የዋህ ርህሩህ ልበቀና ማወደሴን አልተው አንተን በብዕሬ ፍቅር የገባህ የህዝብ ጀግና ደግሞም አናም የልቤን የሚገልፅ ሁነኛ ቃል ባጣ ሚ ኛቃ ኑር ለዘመናት በዝምታዬም አወድስሀሰሁ ቃል ከአንደበቴ ሳይወጣ ታ ቃ ይ ቅኔን ስትቀምራት አንተን ባወድስ ስለ አንተ ባወራ ከቃል በላይ ሆኖብኛል የአንተ ሥራ ዘራፍ ብል ብፎክር ባቅራራ ር እንዳኮራኸን አንተም ለዘላለም ኩራ ማን ነው ተው የ ሚሰኝ ኑር በክብር ክፉ አይንካብኝ የሚከሰ ሚከሰከለኝ በሰላም በጤና ቴዲዬ ኑርልኝ አናገራለሁ በአደባባይ ሐቀኛ ነህ የድል ፀሐይ ር የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሥ ቴዲ አፍሮ በጥቂት ዘፋኞች ዓይን ምቀኛ ሰሙ ባስጠጋ ሰመሆን ዩቸኩሳፀ ምሳ የሙዚቃ ፈርጥ የዜማ ቀማሪ የግጥም ባለአባት ለጥበብ የተፈጠረና ልዩ መልእከተኛ ነው ቴዲ። መቼም ቢሆን ሊበርድ የማይችል ትኩስ ብረት ቴዲ አፍሮ የስውን ልጅ ፍቅር እንካ ተብሎ የተሰጠው አስኪመስል የሁሉ ሰው ምርጫ ነው የቴዲን ፋና ወጊነት ገና አንድ ፍሬ ብላቴና እያለ ነበር የተንፀባረቀው ደግሞም ክሚወደው ሙያ ጋር ጥብቅ ትስስር በመፍጠር በሚስራው ስራ ትልቅ ተአምር ከመፍጠሩም በላይ ነጋ ጠባ ጥሩና የተሻሰ ነገርን ለመስራት ደፋ ቀና በማሰት የሚተጋ ጥበባዊ ሠው ነው አርቲስቱ ጠንቃቃና ብልፃተኛም ጭምር ነው አንድን ስራ ሠርቶ ለሀዝብ ከማቅረቡ በፊት ደጋግሞ የሥራውን ልኬት የሚመዝን ጥበበኛ ነው ቴዲ እንኳንስ በሙያው ቀርቶ በተፈጥሮ ባህሪይውም መልካም ፍጡር ነው ጥቂቶች እና አንዳንድ ዘፋኞች ቴዲ አፍሮን በጥቁር ዓይን ከማየት ይልቅ የአርሱን የጥበብ አጠቃቀም ዘዴና ብልፃቱን በማጤን እንደሱ መሆን ባይቻል እንኳን ጥሩ ነገር ለመስራት ቢነሳሱ መልካም ነው ቴዲ እኮ የድምጽ ስራ ለመስራት ሾካል ልምምድ ሲያደርግ ጊዜና ስዓቱን ሳይስስት በቀን ከአራት አስከ ስምንት ሰዓትና ከዚያ በሳይ የሚስራ ነው እንደሱ ጠንክረን የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር ሠ ሳንሰራ ቴዲን በሙዚቃ መብሰጥ ይከብዳል ቴዲ አፍር ታሳቅ በሆነው የሙዚቃ ውቅያኖስ ውስጥ ዘወትር የሚቀዝፍ የጥበብ ጀልባ ነው በተፈጥሮ የተለገሰው የጥበብ ሞያ ስላለው ሁልጊዜ አንደ ወንዝ ዳር አበባ ያብባል እንጂ እንደበርፃ ቅጠል በቀላሉ አይጠወልግም ማንም ሰው በያዘው ሙያ ላይ ጠንክሮ ከሰራ የልፋቱን ውጤት አያጣም እናም የቴዲን ውድቀት የሚመኙ አርቲስቶች ይህ ፃሳባቸው ሰይጣናዊ ስለሆነ የሚጓዙበትን መንገድ ረጋ ብለው ሊያጤትኑትና በጥልቀት ሊያስቡበት ይገባል ዛሬም ነገም እስከ መቼም ቴዲ ቅንነት መልካም ነው ብሎ የሚያምን ስለሆነ ማንንም አይቀየምም ሁል ጊዜ ደግ ነገርን ማድረግ የለመደ አፅምሮው ለተንኮል ቦታ የለውም። ስለዚህ የበለጠንን ሰው የማክበር ባህል እናዳብር በተቃራኒ መንገድ እጅግ በጣም የሚገርሙ አርቲስቶችም አሉ የቴዲ አፍሮን የሚደንቅ ችሎታ አምነው በዋለበት መዋልን የሚሹ ባመሸበት ለማምሸት የሚፈልጉ የቴዲን ታላቅነት የሜመሰክሩ አሉ ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ሊከበር ይገባዋል በሚሰራው ስራ በልጦ ከተገኘ ግን የእርሱን ፈለግ በመከተል ለመስራት መነሳሳት ብልህነት ነው ለቴዲ አፍሮ ጥቂት ዘፋኞች ጥሩ አመለካከት የላቸውም ተብሎ ቢነገርም ሁሉም አለመሆናቸውን ሊሰመርበት ይገባል ምናልባት የሚራመድበት የአውነት ጎዳና ያልተመቻቸው እውነትን የጠሉ ሀሰተኞች ካልሆኑ በስተቀር ቴዲ አፍሮ የሁሉም ሰው የአይን ስስት ነው ቴዲ አፍሮ ለሙዚቃ ፍቅር ሲል ስቃይና መከራ ያልገደበው አቋመ ፅኑ ስለ መሆኑ ዛሬ ላይ ቆመን ሳይሆን ወደ ኋላ መለስ ብለን በመመርመር መናገር እንችላለን ማንም ሰው በፈለገው ጊዜና ሰዓት ካሴት መስራት ይችሳላል ሆኖም መዝፈን ላይሳካለት ይችላል ቴዲ አፍሮ ግን ወደ ሙዚቃው ድ ወ ወ አመመው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር መ አለም ሲቀላቀል ጀምሮ ዘፈን እንጂ ካሴት ይዞ አልመጣም ሙዚቃ ድቅድቅ ጭለማን ጥሳ የማለፍ ኃይል አላት። ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው የሚለው የአንድ ሰው እሱነቱ የሚለካው ፈተና በሚገጥመው ሰዓት በሚያሳየው አይበገሬነትና የመንፈስ ጥንካሬ ነው ቀኑ ጥቅምት ቀን ዓም ነው ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከቦሌ የአየር ማረፊያ ተርሚናል ሻንጣውን አንግቦ ብቅ ሲል ከአሰልቺ ረጅም ጉዞ የተነሳ የድካም ስሜት ይታይበት ነበር እንደተለመደው ቀለል ያለ ቲሸርት አና ጅንስ ሱሪ ለብሷል ምንም እንኳን የድካም ስሜት ፊቱ ላይ ቢነበብም ያ አማላይ ፈገግታው ከብሩሀ ፊቱ ላይ እልጠፋም ቴዲ አፍሮ በተለያዩ የውጪ እገራት ለሚገኙ የሙዚቃ አድናቂዎቹ የሚጠበቅበትን ነገር ፈፅሞ ካጠናቀቀና የልቡን ካደረሰ በኋላ አዛው መቆየትን አይፈልግም መንፈሴ የሚያርፈው ልቤ የሚረጋጋው እና ነፍሴን ደስ የሚላት በአገሬ ምድር ላይ ነው የሚለው ቴዲ ከሚወዳት አገሩ ከኢትዮጵያ ተለይቶ እረጅም ጊዜ መቆየትን አይመርጥም በእለቱ ከነበረው የስራ ጫና አንዓር ይሁን ካደረገው አድካሚ ረጅም የአየር በረራ የድካም ስሜት ቢጫጫነውም ሀገሩ እንደገባ ቀጥታ ለእረፍት ወደ ቤቱ አላመራም በጣም ከሚወዳቸው የቅርብ ጓደኞቹ ጋር በመሆን ልብስ ሲገዛ ፀጉሩን ሲለራ ብሎም በተለያዩ ናይት ክለቦች በመዚዚር ወጣት ድምፃዊያንን የሀሳብና የሞራል ድጋፍ በመስጠት ሲያበረታታ ነበር ያመሸው የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር ቴዲ አፍሮ ከሌሊቱ ሰዓት ሲሆን ቢ ኤም ደብሊው ዘመናዊ አውቶሞቢል እያሸከረከረ ሲጓዝ በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ ልዩ ቦታው ፊት በር በተባለው አካባቢ ከግራ ወደቀኝ በማቋረጥ ላይ የነበረውን ሟች ቅድሚያ በመከልከል ገድሏል የሚል ክስ ቀረበበት ቴዲ አንደተናገረው ከሆነ ግን በወቅቱ ከውጪ አገር ወደ አገሩ በተመለሰበት ቀን ሌሊት ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲ ኤም ሲ አካባቢ ሲደርስ በነበረበት የጉዞ ድካምና የእንቅልፍ ሰዓት መዛባት የተነሳ የሚያሽከረክራት መኪናው ክግዑዝ አካል ጋር ተጋጭታ በአሱና ንብረቱ በሆነችው ዘመናዊ መኪናው ላይ የተወሰነ ጉዳት ደርሶባቸው ነበር ቴዲ በመኪናው ሰው ገደለ የሚለው ዐወሬ በተሰያዩ የሀገሪቷ መዲናዎች ውስጥ መናፈስ ሲጀምር አድናቂዎቹ ቴዲ ሰው እይገልም እንደውም ቴዲ መኪና ሲያሽከረክር የትራፊክን ህግና መመሪያ በመክተል ለእግረኞች ቅድሚያ ይሰጣል በስራውም ሆነ በተግባሩ በግንባር ቀደምትነት አርአያ የሆነ መልካም ለሰው ነው ሌላው ቀርቶ መኪና ሲያሽከረክር ሞባይል ያጠፋል ሀሳቡን ይሰበስባል በተገቢ ፍጥነት ረጋ ብሎ የሚያሽከረክር ብቁ ባለሙያ ነው ሲሉ ተደምጧል አክለውም ቴዲ እፍሮ ሰው ቢገጭ ለዜጎቹ ካለው ፍቅርና ከምንም በላይ እግዚአብሔርን ስለሚፈራ ሰው ገጨሁ ብሎ ይፋ የሚናገር ሃቀኛ አርቲስት ነው ምክንያቱም በሚያከብረው ህዝብ ላይ እንዲህ አይነት የጭካኔ ስራ አይሰራም ሲሉ የአርቲስቱ አድናቂዎች ደግመው ደጋግመው እሱነቱን በልበ ሙሉነት መስክረውለታል። ምክንያቱማ ተወዳጁና ዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ለወገኑ ያለው ፍቅር ወሰንና ገደብ የሌለው ሀያል እንደሆነ አብጠርጥረው ስለሚያውቁ ነው ቴዲ ራሱ «ለእኔ እዚህ ደረጃ መድረስ መሰረቴ የአገሬ ህዝብ ነው ሲል ዘወትር ሲናገር ን ው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሥሥ መዓ ተስምቷል በተለይም ሰጎዳና ተዳዳሪ ልጆች ልዩ ፍቅር አለው ቴዲ አፍሮ ማንም ስው ተቸግሮ ማየትን አይፈልግም ልቡ የዋህ ነው ስወገነ ካስው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ የተቸገረን ሰው አይቶ እንደ ማንም ሰው ከንፈሩን በመምጠጥ ማስፍን አይፈልግም ያስውን በመስጠትና በማካፈል ወገናዊ ፍቅሩን ይገልፃል ከፃሃብታሞች ጋር ሳይሆን ከዝቅተኛው ማህበረሰብ ጋር መሆንን ይመርጣል ያለውን ተካፍሎ በመብላት ይደስታል የለው ልጅ ክቡር ስስሆነ ያለው ስሌስው በመስጠት ወገናዊ ፍቅሩን መግለፅ አለበት የሚለው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ወደፊት ለጎዳና ልጆች የስራ ዕድል የሚፈጥሩ ተቋማት የመክፈት ወይም ሌሎች ብዙ የበጎ አድራጎት ሥራዎች የመስራት ሀሳብ አንዳለው አበክሮ ይናገር ነበር ስዚህም ነው ከአርቲስትነቱ ባሻገር ብዙ የደግነት መንገዶችን አጥብቆ ስመያዝ የበቃው የቴዲን ገራገርነት ከአሱ ሳይሆን ውስታ ከዋለላቸው ወገኖች ለምቶ ማረጋገጥ ይቻላል የሆኖ ሆኖ ወንጀሉ ተፈጸመ ከተባለ አንድ ዓመት ከለድስት ወር ቆይታ በኋላ ክሱ ተንቀሳቅሷል ተብሎ ተወራና ወረቀትና ሞኝ የያዘውን አይለቅም እንዲሉ ተወዳጁ ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ እሮብ ሚያዚያ ቀን ዓም ቃሊቱቲ ወዳለው እስር ቤት ተወስዶ በዚያ ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ተደረገ ቴዲ ታስረ የሚስው ዜና በሚዲያ ሲነገር አድናቂዎቹ በከፍተኛ ሀዘን ተመቱ አንባቸውን እየረጩ ቴዲ ይፈታ በማለት በጩኽት ማስተጋባት ጀመሩ የድምፃዊው ቴዲ አፍሮ ጉዳይ የእኛም ጉዳይ ነው በማለት ከየአቅጣጫው ምሬታቸውን ገለፁ ይህ አሳዛኝ ክስተት በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ሳይቀር ከፍተኛ ሽፋን ተስጥቶት በአሜሪካ የሚገኙ የስራ ባልደረቦቹ አድናቂዎቹና የሀገሩ ልጆች ቴዲ ይፈታ በሚል መሪ ቃል አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ በር ላይ የተቃውሞ ድምፃቸውን አሰመ የድምጻዊው ቴዲ አፍሮ ጠያቂ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ቢባል ይሻላል። ብሏል ድምፃናዊ ቴዲ አፍሮ ከታሰረ በኋላ በተለይ ወጣት ሴትና ወንዶች የአርቲስቱን ምስል የያዘ ቲ ሸርት መልበስ የዘወትር ተግባር አደረጉት አርባ ብር ሲሸጥ የነበረው ቲ ሸርት በአንድ ጊዜ ሁለት መቶ ብር ለመሸጥም በቅቷል እንኳንስ የመግዛት አቅም ያላቸው ግለሰቦች አቅም የሌላቸው የጎዳና ልጆችም ሳይቀሩ ለብሰውት ታይተዋል ይፄ ደግሞ የሚያመለክተው ቴዲ ለዚህ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ መሆኑ ነው ቴዲ እስር ቤት እያለ ከተናፈሱ ወሬዎች መህል ጸብአአምሮ ጭንቀት ታሞ በህክምና ላይ ነው የሚል ነበር ቴዲ እጅግ በጣም ጠንካራ ሞራሉ የማይላሽቅ ለብዙዎች የሚገርም አርቲስት ነው ይህ ወሬ ካለምንም መረጃ ሆነ ብሎ የተወራ ተራ ወሬ መሆኑን ለቴዲ ቅርበት ያላቸው ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ በወቅቱ ለአድናቂዎቹ ገልጸውላቸዋል አዎን ዝነኛው ድምፃዊው ቴዲ አፍሮ ከታሰረበት ሚያዚያ ቀን ዓም ጀምሮ ፍርድ ቤቱ በሚሰጠው ጊዜ ቀጠሮዎች በሙሉ እየተመላለለ በተከሰሰበት ወንጀል ሲከራከር የተወለኑ ቀናት አዝኖ ቢታይም አንድም ቀን ያ ወኔው ያ ልበ ሙሉነቱ ያ ፈገግታውና ሳቂታነቱ ከገጽታው አልተለየውም ቴዲ ብዙ ጊዜ በራሱ አንደበት ለክቡር ፍቤቱ አቤቱታ አላሰማም በአንዳንድ አጋጣሚዎች ለመናገር ከተገደደባቸው ቀናቶች ግን መስከረም ቀን ዓም ላይ በወንጀል የተከሰስኩበት በሌለሁበት ነው ሟች የሞተው በ ዓም እንደሆነ የህክምና ማስረጃው ይናገራል እኔ ደግሞ ከካናዳ ሀገሬ የገባሁት በ ዓም እንደሆነ የፓስፖርቴ ቪዛ ያስረዳል ስለሆነም ሰው አልገደልኩም ስለዚህ ክቡር የሆነው ፍርድ ቤት ጉዳዬን ፎር የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ዛ በጥልቀት ይመርምርልኝ ሲል ፍርድ ቤቱን ተማጽኗል የዚህ የቀን ጉዳይ ስህተት የተፈጠረው በሆስፒታል ውስጥ በነበሩት የህክምና ባለሙያ ናቸው ሲል ፍርድ ቤቱ አብራርቶአል የቴዲ አድናቂዎች በተከሰሰበት በመኪና ሰው መግደል ወንጀል በነዛ እንዲለናበት ሁሉም በየሐይማኖቱ ተቋማት ሳያሰልስ የጾምና የፀሎት ፕሮግራሞችን አድርገውለታል ቴዲ አፍሮም በጣም የማዝነው በእፄ መታሰር ሳይሆን በአድናቂዎቼ መንገላታት ነው ሲል ተናግሯል የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ሲቸገር የሚቸገሩ ሲያዝን የሚያዝኑ ሲያነባ አብረው የሚያነቡ ጊዜ የማይለውጣቸው ናቸው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ጉዳዩን እስር ቤት ሆኖ በሚከታተልበት ጊዜ ሞራሉ ሳይነካ መንፈሉ ሳይረበሽ በጠንካራ ሞራል ተገንብቶ አሱን ለመጠየቅ የሚመጡ ዘመድ አዝማድና ባልደረቦቹ በአጠቃላይ አድናቂዎቹን ሲያፅናና ታይቷል ቴዲ በአሰበት ቦታ ሁሉ የፈጣሪው ጥበቃ አይለየውም በአመርቂ የጥበብ ስራው ክብር የተቸረውና በቅርቡ ከዝነኝነት ድልድይ በመሻገር የልዕልና ክብር የተጎናጸፈው የዚህ ታላቅ ሰው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ላይ የእግዚአብሔር እጅ አሰበት ስለሆነም የሚወደው አምላኩ ለክፉ ነገር አሳልፎ አይሰጠውም ወጣቱ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በእስር ቤት ቆይታው አስቸጋሪ ነገሮች ይበልጥ ያጠነክሩኛል በአግዚአብሔር ላይ ሁሌም ተስፋ አደርጋለሰሁ ስሰዚህ ፍርፃትና ሽብር ከእፄ ዘንድ የሉም። ለብዙዎቹ የምጥ ቀን እንደሚሆን ቅንጣት ታክል ጥርጥር አልነበረውም ከእያንዳንዱ የቴዲ አድናቂ ይወጣ የነበረው የጭንቀት እስትንፋስ ከጋለ ብረት ባልተናነሰ መልኩ ወላፈኑ ይጋረፍ ነበር የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሀምሌ ዓም ለውሳኔ በተያዘው ቀጠሮ መሠረት ዐቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ሀሳቦች ሳይቀበል ቀርቶ «ተከሳሽን ከሁለት አመት የእስር ጊዜ በላይ የሚያስቀጣው ሆኖ አሳገኘነውም በገንዘብ መቀጮው በኩል ግን ከመጀመሪያው ቅጣት ሰምን እንደተቀነስ መዝገቡ ላይ በዝርዝር ስላልተጠቀሰ በነበረበት በሺህ ብር እንዲጸና ውሳኔው አስተላልፈናል» በማለት ውሳኔውን አሳወቀ ይህ ውሳኔ በተሰማበት እስት ስድስት ኪሎ በሚገኘው ለበር ፍቤት ተገኝተው የነበሩ የድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ቤተሰቦች እንዲሁም በርካታ አድናቂዎቹና ጋዜጠኞች በተሰጠው ውሳኔ ፈንጥዘው ችሉቱን በእልልታ አናወጡት ከፍቤቱ ቅጥር ግቢ ውጭም አድናቂዎቹ የቴዲ ምስል ያለበትን ቲሸርት በማውለብለብ ጭፈራውን አቀለጡት ስሙንም አብዝተው እያነሱ አወደሱት «ዛሬ የኛ ቀን ነው እግዚአብሔር ፈረደልን» ሲሉም ተደምጠዋል በቴዲ አፍሮ መታሰር ተፈጥሮ የነበረው ሀዘን ትካዜና ብስጭት በአንዴ እንደ ጉም የተነነ መስሉ ታየ የቤተሰቦቹና የአድናቂዎቹ የደስታ ዕንባ ገደብ አጥቶ እንደ ሰማይ ዝናብ ተንጀረጀረ ወጣቱ የጥበብ ከያኒና ምርጥ የዜማና የግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፀ መረዋው መልከ መልካሙ ድምጻዊው ቴዎድሮስ ካሣሁን በይግባኝ ሰሚው ሰበር ፍቤት የተላለፈበትን የሁስት ዓመት የአስራት ቅጣት ውሳኔ ነሐሴ ዓም ከምሽቱ ሰዓት ገደማ አጠናቆ በመጨረሱ ከእስር ቤት የወጣበት ልዩ የደስታና የፈንጠዝያ ቀን ሆነች ቴዲ ከሚያዝያ ዓም እስከ ነሐሴ ቀን ዓም በጥቅሉ የአንድ አመት ከአራት ወራት ጊዜ እስር ላይ ሆኖ አሳልፏል በዚህ የአስር ቆይታው ከህግ ታራሚዎችና ከማረሚያ ቤቱ የጥበቃ ኃላፊዎች ጋር መልካምና የጠበቀ ግንኙነት የነበረው ቴዲ አፍሮ በተፈጥሮ ከተቸረው በርካታ ነገሮች አንዱና ዋናው መልካም ስብዕናው በእስር ሳይም እያለ በይፋ ታይቶለት ተወዳጅነትን አትርፎለታል የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ጧመ በርካታ እሱ በተፈታና እኔ በታሰርኩሰት በማስት እንባቸውን እያፈለሱ እራሳቸውን ለመስዋዕትነት እስከማዘጋጀት የደረሱና ቴዲእኮ የፍቅር ተምሳሌት የሰላም አርማ ነው ብስው ያሚያሞካሹት እነዚህ አድናቂዎቹ ከመፈታቱ ሁለት ቀናት አስቀድመው ነበር የቃሊቲን ማረሚያ ቤት ደጅ መጥናት የጀመሩት በተፈታበትም ሐሙስ ቀን እርስ በአርስ ተቃቅፈው በመሳሳም የደስታን እንባ እያነቡ ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑና ሲጨፍሩ ነበር የታላቁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የመፈታት ብስራተ ዜና ከሀገሩ መገናኛ ብዙኃን አልፎ በርካታ የአለም የዜና አውታሮች ዘግበውለታል ኢትዮጵያዊ የኮከቦች ሁሉ ኮከብ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ከእስር ተፈታ በማለት አሞካሽተው ስስጀግንነቱም መስከረውሰታል ተ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር በቴዲ መታሰር ያጋጠመ ታላቅ ክፍተት። ይህን ያልተጠናቀቀ ጅምር ሥራ ምናልባትም ያስባሰቤቱ ፍቃድ የተለቀቀ ዜማ አጣጥሞ ያደመጠ ሁሉ የቴዲ ጭንቅላት የዜማ ምንጭ አፍላቂ አና ተፈጥሮ ፀጋዋን አብዝታ የቸረችው እንደሆነም በአግራሞት ከመመስከር ወደ ጊላ አይልም ሌላው ላምባዲና የተሰኘ በደረቅ ድምፅ የተቀረፀን ሥራ ያደመጡ በሙሉ ዲን በዘፈን መግታት አይቻልም ጥልቅ የሆነ የዜማ የግጥምና የፃሳብ ተስጥኦ ያለው ነው ሲሉ አወድለውታል እነሂህቱ ሁለት ነጠላ ዜማዎች ያለ ቴዲ ፍቃድ ለህዝብ ቢቸበቸቡም ቴዲም ካስበት የህግ ጥላ ስር ሆኖ ቅር ቢሰኝም ህዝብ በዘፈኖቹ እንደተደስተባቸው ሲነገረው በፈጠራ ስራዎቹ ያሰፍቃድ መሰቀቅ ብዙም አልከፋውም ምክንያቱም ቴዲ የሰዎችን ደስተኛ መሆን ስለሜያስደስተው ስበርካታ ህዝብ ግን አግራሞትን የፈጠረው እኔ ጎበዝ ዘፈኝ ነኝ ከማንም አላንስም ብስው ሰሚፎክሩ አንዳንድ ዘፋኞች የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለህዝብ ቢያደርሱም ከህዝብ ያገኙት ምላሽ ከዘፈኝነት ይልቅ ሌላ ሙያን እንዲሰሩ የሚያሳስባቸው መሆኑ ነው አንድ ካሴት ስርቶ ተጠንቅቄና ተጠብቤ የስራሁት ነው እያለ በየሚዲያው ደስክሮ ሲያበቃ ግን ደግሞ ሥራዎቹ ተቀባይነት አጥተው ህዝብ ጆሮ የነሳው ማንም ዘፋኝ የቴዲ ስራዎች ስምን ሲወደዱ ቻሉን በማለት ራሱን መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ሙዚቃ የነፍስ ቋንቋ የሥጋ አእርካታ የመንፈስ ምግብ ደስታና ሀሴት ስለሆነች የሚጠበቧት ጥበበኞችን ትፈልጋለች የጥበብ ከያኔ የመሆን ታላቅነትም ማንም በቀላሉ አይታደለውም ነው ጥበብ ዝም ብላ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር የምትቀዳ የወንዝ ውፃ አይደለችም በተፈጥሮ የምትለገስ በግል ጥረት ተኮትኩታ የምታድግ ታላቅ በረከት እንጂ ቴዲ አፍሮን በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች ካለምንም ነገር ስሙን እያወደሱ ሊወዱት አልቻሉም በየጊዜው እንደማዕበል የሚጎርፈው የአድናቂዎቹ ቁጥር የጨመረውና በከፍተኛ ሁኔታ የስው ልጆችን ፍቅር ያገኘው በገንዘብ ገዝቶት ሳይሆን ከፈጣሪ በተስጠው ክህሎቱ ነው በሴላ አባባል ጥበብ ለቴዲ አፍሮ አድልታለት ሳይሆን ፈጣሪ ጥበበኛ አድርጎ ስለፈጠረውና ጥበብን አንዴት አንደሚጠቀምባት በሚገባ ያወቀ ምርጥ ከያኒ በመሆኑ ነው ቴዲ አፈጣጠሩ የሚገርም ሥራዎቹ ብዙዎቹን የሚማርኩ የአልፎችን ልብ የሚኮርኩሩ የሚሲኖችን ጆሮ የሚገዙ የማይሰስቹ ሁልጊዜ አዲስና ህያው ናቸው ቴዲ ኬማም ይሁን ግጥምን ሰመቀመርና ለመድረስ አይጨነቅም ምክንያቱም በውስጡ ያለና የታደለው ክህሎት ስለሆነ ያለውን ነገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎሰበተና እያሳደገ የፈጠራ ሙያውን ከፍ በማድረግ ላይ ያስ ታላቅ ጥበበኛ ነው ጥበብ ሰቴዲ ውድ ስጦታው ነች የቴዲ የፈጠራ ሙያ አያልቅም ሁልጊዜ እንደ ምንጭ ውፃ የሚፈልቅ ነው ለራሱም ሆነ ስስራ ባልደራቦቹ የተጠቀመውና እያበረከተው ካለው ላይ ገና አጅግ በጣም ጥቂቱን የፈጠራ ስራውን ነው ማሰት ይቻላል ቴዲ አፍሮ ምን ጊዜም ቢሆን ሰሚወደው የመዚቃ ህይወቱ ወደ ኋላ የማይል በቁርጠኝነት የተነሳ የጥበበኛ ልጅ ጥበበኛ ሰው ነው አርቲስቱ የተፈጠረው ለጥበብ ስራ ነው እንደሌላው አርቲስት በስሜት ተገፍቶ ሮጦና ተንደርድሮ ወደ ሙዚቃ አሰም አልገባም ቴዲ ዘፈን የሚሰራው በደመ ነብስ ወይም በይሆናል ግምታዊ መንፈስ ሳይሆን ተፈጥሮ በለገሰችው አውነተኛ ጥበባዊነቱ ነው ደግሞም የቱ ዜማ ከየቱ ግጥም ጋር አብሮ መቀናጀት አንዳለበት ጠንቅቆ የሚያውቅ ጥበበኛ ነው ፌራ የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር ቴዲ አፍሮ ባይኖር ኖሮ የህገራችን የሙዚቃ እድገትና የሙዚቃ ሰዎች ንዋያዊ ጥቅም ሆነ መንፈሳዊ አርካታ እዚህ ይደርሳል ተብሎ እይታስብም እንዲያውም ሙዚቃ ድሮ እንደነበረው ጠመዝማዛና የፅልመት መጋረጃ የተነጠፈበት አስልቺ የህይወት ጉዞ ይሆን ነበር በቴዲ አፍሮ የተከስተውን ለውጥና አድገት ሳንዋሽ ከልብ በቀናነት እውነቱን ከተናገርን ቴዲ ዛሬም ነገም እስከ ወዲያኛውም ዘመን በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ የሰውጥ ሀዋርያ መሆኑን ነው ስለሆነም ቴዲ እፍሮ ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ የማይዋሽና ሊካድ የማይቻል ወሳኝ እርቲስት እንደሆነ ሊሰመርበት ይገባል። ሙ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ። ኢትዮጵያ አምላኳ ከሰገሳት ብርቅዬ የተፈጥሮ መስህቦችና ሀብቶች በላይ ህዝቦቿም ልዩ ተፈላጊና ማራኪ ናቸው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ በየተሰማራበት ሙያ ራሱንና ወገኑን ለመጥቀም የሚሯሯጥ ሀገሩን አሳድጐ ከባለጸጐች ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ በየፊናው ጐንበስ ቀና የሚል ጨዋ ታታሪና ብርቱ ህዝብ ነው ከአምላክ ስጦታዎች ሁሉ የላቀ ድንቅ ስጦታ ጥበብ እንደመሆኑም መጠን ይህንን ውድ የጥበብ ስጦታ ከታደሉ ጥቂት ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ ቀደምት ተጠቃሽ ናት የሰው ልጅ መገኛ ከመሆኗም በላይ አባቶቻችን የዛሬ ሦስት ሺ ዓመት የተጠበቡት ጥበብና ያቆዩልን ቅርስ ለዝንተ ዓለም የሚያኮራና የሚያስከብረን ታላቅ ታሪክ ነው መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ጋ ዓ አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያውያን አምላካቸው በቸራቸው ድንቅ የጥበብ ተክህሎ አማካይነት ታሪክ በመስራት ላይ ይገኛሉ ለወደፊቱም መስራታቸውን ይቀጥላሉ ዛሬ ላይ ሆነን በተለይ ስለ ሙዚቃ ጥበብ ካነሳን ከማንም በላይ ጐልቶና ደምቆ የሚታወሰን ወጣቱ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ ነው ብዙዎች በመልካም ባህሪውም ሆነ በሙዚቃ ፈጠራ ክህሎቱ ዘወትር የሚያደንቁት ለሙዚቃ ዕድገት ፈር ቀዳጅ የሆነው ቴዎድሮስ ካሳሁን ለሀገሩ ኢትዮጵያ ያበረክተው መልካም ሥራና ያስመዘገበው ወደርየለሽ ውጤት ዘወትር በብዙፃኑ ህዝብ በቁጥር አንድ የጥበብ ቁንጮ ላይ የሚያስቀምጠው ነው እቺ በየክፍለ ዘመኑ ጀግና መፍጠር የማይታክታት ታሪካዊት ፃገራችን ቴዲን አፍሮን የመሰለ ረቂቅ የክህሎት ባለቤትና የብዙዎች ሞዴል የሆነ ታላቅ ሰው በመፍጠር በሙዚቃ ጥበብ አማካኝነት ሰንደቅ ዓላማዋን ከፍ አድርጋ ለማውሰብለሰብ በቅታለች በተለይ በምስራቅ አፍሪካና በተለያዩ የዓለም ክፍላተ ሀገራት ዘንድ በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከፍተኛ የሙዚቃ ማዕበልን ያስነሳል ብለው ብዙዎቹ የሚናገሩለት ይህንን የመሰለ ብርቅ ሰው የኢትዮጵያ ልጅ በመሆኑ ለሀገሩና ለወገኑ የኩራት ምንጭ ሆነዋል እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኖ ተፈጠረ በማለት ፈጣሪያቸውን ሌት ተቀን የሚያመሰግኑ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር በአሁኑ ሰዓት ቀላል አይደለም ይህም ቴዲ አፍሮ በአሁኑ ሰዓት የመላው ኢትዮጵያ የህዝብ ልጅ ስለመሆን የበቃ ታላቅ ሰው እንደሆነ ያስነገዝበናል ለዚህ ታላቅ ክብር የበቃው ደግሞ ለህዝቡ ካበረከተው ህያው ሥራ ለወገኑና ለሀገሩ ካለው እውነተኛ ናቅር ከቅንነቱና ከበጐ አሳቢነቱ የተነሳ ነው በዚህ ሰዓት ስለቴዲ አፍሮ ከቤተሰቡ በላይ ስሙን በየቀኑ በማንሳት የሚያሞካሸውና አሱን ጠብቅልን የሚል አደራውን ሰፈጣሪው አሳልፎ ሲስጥ የሚስማው እንዲሁም በደረሰበት ድንገተኛ የቴዲ አፍሮ የታሳቅነት ምስጢር ዓዓ አሳዛኝ አጋጣዲጻን ከሌሊት ተግቶ በፀሎት ሲማፀን የነበረው ይህ ህዝብ ነው ለፀ ቢባል አርቲስቱ የህዝብ ልጅ ሆኗልና ማንም ሁ ምቀኝነት የተጠናወተው ካልሆነ በስተቀር ቴዲ አፍሮን ሁዚቃ ሥራዎቹና በኢትዮጵያዊ ጨዋ ባህሪይው በፍጹም በክፉ ህነሳውም ለሰው ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ምግብ መጠለያና ልብ። ተጨማሪ የቴዲ አፍሮ ህዝብ ልጆች የአርቲስቱን ህልውና የፅሮ ተዕለት ክዋኔና አኗኗሩን ያለበትን ሁኔታ ሰላሙንና ዙን በአጠቃላይ ስለ አርቲስቱ እያንዳንዷ አንቅስቃሴ ከሃለ በየቀት አንዴም እንኳን ቢሆን መስማት ይመርጣሉ በዚህ ዞሳ ከልጅ አስከ አዋቂ ከወጣቱ እስከ ሽማግሌው ሁሉም የህብረዝበ ክፍል ስለ አርቲስቱ ያሰው ግንዛቤ ጥልቅ ነው የሀገሩ ህዝብ በዖብላላ ይወደዋል ማሰት ይቻላል በጥበብ ሥራዎቹ የተክበረውና የተደደው ይህ ብርቅዬ አርቲስትም ለዚህ ህዝብ ያለው ጥልቅ ፍቅር በፀዞት ማስቀመጥ ይከብዳል ወገኑ ዘውን ማየት እንደማይመኝ ሁሉ አሱም በሚወደው ህዝብ ላይ ምሃ ዓይነት ክፉ ነገር መስማትን አይሻም ስወገነ ያለው ፅኑ ዩሂና ልባዊ አክብሮት በአንደበቱ ተናግሮ የሚረካ አይደሰም ቴዲአፍሮ በርካታ ህልሞች ቢኖሩትም የመጀመሪያውና ዋነኛው ህልዉና የሚወደው ህዝብ ተቸግሮ አለማየትን ነው በአሁኑ ሰዓት የብዙዎች የመነጋገሪያ አጀንዳ የሆነው ሁሉም በእኩለ ጾቅር የሚወደው ይህ ኢትዮጵያዊው የክፍለ ዘመኑ ታሪካዊ ጀግና ፀበቱ የሙዚቃ አቀንቃኝ ቴዎድሮስ ካሳሁን ይህን የሰው ልጆች ፍጽ የተጐናጸፈው በገንዘብ ገዝቶት ሳይሆን ከፈጣሪ በተሰጠው ክዘቱ ነው ክዚህ ሌላ እውነትን የሚሰብክ የጥበብ አርበኛ ላመዙ ነገር ወደኋላ የማይል ሀቀኛ አና በፈጣሪውም አምኖና ተማዞና ለሥራው መቃናት ደፋ ቀና የሚል ብርቱ ሰው ስለሆነ ነወ የህይወቱን አቅጣጫ በአውነት ላይ ተመስርቶ አሠ የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር የሚመራ በፈጣሪው የሚተማመን ብቃቱንና ሙያውን በንቃተ ህሊናው ያዳበረ ለወገኖቹ ያለበትን ኃላፊነት በሚገባ እየተወጣ ያለ ታላቅ ሰው በመሆኑ ነው የህዝቡ የኩራት መገለጫ ለመሆን የበቃው ሞገስ ማለት በህዝብ ዘንድ ተፈላጊ ሆኖ መገኘትና በክብር ጐልቶ መታየት ነውና ጥበበኛው ቴዲ አፍሮም በፈጣሪም በህዝቡም ዘንድ ይህን ዓይነቱን የክብር ሞገስ የተቀዳጀ ነው ይህ ከፈጣሪው የተቸረው ሞገስ ማንም ተነስቶ ሊነጥቀው አይችልም ምክንያቱም ቴዲ አፍሮ የሰው ልጆች በሙሉ በአድናቆት የሚገረሙበት በሚሊዮኖች የሚከበር በዕልፎች ዓይን በስስት የሜሚታይ ፀገሩን ወዳድ ወገኑን አክባሪ አንድነትና ፍቅር ሰባኪ ለብዙዎች አሳቢና ተቆርቋሪ ፈሪሀ አግዚአብሔር ያደረበት ሙያውን አክብሮ የሚያስከብር ብርቱና ጠንካራ አርቲስት ነው በሙያው ከራሱ ውስጥ ስሜትም አልፎ የሀገሩንና የወገኑን የልብ ትርታ ማዳመጥ ስለቻለ ነው የህዝብ ልጅ የጀግኖች ጀግና ለመሰኘት የበቃው ይሁንና አንዳንድ ማመዛዘንና አዙሮ ማየት የተሳናቸው ጥቂት ግለሰቦች ቴዲን የሚያክል ሀገር በቀል ታላቅ አርቲስት የግላቸው እንደሆነ አድርገው ማሰብ ከጀመሩ ውለው አድረዋል ማንም ይሁን ማን ደግሞ ደጋግሞ ሊያስብበት የሚገባ አብይ ቁምነገር ግን ቴዲ አፍሮ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጉዳይ እንጂ የጥቂቶች ወይንም የተወሰኑ ግለሰቦች ብቻ አለመሆኑ ነው ቴዲ አፍሮ እንኳን የነዚያ የጥቂቶች የግላቸው ሊሆን ቀርቶ በዚች አሁን ባለንባት ሰዓት የቤተሰቦቹ ብቻ እንኳን አይደለም በቃ አንዴ ምርጥ የህዝብ ልጅ ሆኗል። ብ ው አ መ የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር እንዲህ እያልኩ ስጠይቅ አድናቂዎቹ ሰምተው ይፄ ቴዲ አፍሮ የሚባለው ከፍ አድርጐ ባንዲራችን ያውለበለበው ኮርቶ ሀገሩን ያኮራው አዎን ቅርስ ነው የህዝብ ባለውለታ ዘመን የማይሸረው የጥበብ አለኝታ አሉኝ እናም ከማንም በላይ ታሪክ ሰሪነቱን መዝቼ አገር ወዳድነቱን በተግባር አይቼ አምጌ ይህ አርቲስት የህዝብ ነው አልኩኝ ህዝባዊነቱን ተማምፔ መ የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር ሠ ማጠቃለያ ቴዲ ነገም ሌላ ድንቅ ታሪክ ያስመዘግል ቴዲ አፍሮ በሙዚቃ ሕይወት ላይ እያስመዘገበው ያለው ታሪክ በቀላሉ የሚታይና የሚገመት አይደለም አስካሁን ለህዝብ ጆሮና ልብ ያደረሳቸው የሙዚቃ ስራዎቹ አንድም እንከን የማይወጣላቸው እያደር የሚገለጡ ጥልቀትና ምጥቀት ያላቸው ሚስጥራዊ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉና ጊዜ አይሽሬ ቁጥር አንድ ጥበባዊ ሥራዎች በመሆናቸው የባለሙያዎች ጥልቅ ጥናትና ምርምር ያሻቸዋል የቴዲ ዘፈኖች በዚህ ትውልድ ብቻ ሳይሆን በቀጣዩም ትውልድ የተስሜነትና የተቀባይነታቸው መጠን ይበልጥ አስገራሚ ሊሆን እንደሚችል በርካቶች ከወዲሁ አስረግጠው በመናገር ላይ ይገኛሉ። የጥበብን ፈጠራ ያወቀ አዲስ ነገርን በመስራት የተካነ ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ ከዘፈን ባሻገር ገና ለህገሩ የሚሰራው ታላቅ ታሪክ ሳይኖር አይቀርም ምክኒያቱም ከዘመን ቀድሞ የተመነጠቀ አስገራሚ ጭንቅላት የታደስ ሁልጊዜ አዲስ ነገርን የሚፈጥርና ስመፍጠር የሚተጋ ብልህተኛና የልዕልና ክብር የተቀዳጀ ምርጥ ከያኒ በመሆኑ ነው በዚያ ላይ ገና ወጣት ነው አናም ከዘፈን ሌላ አንድ ያልታስበ ድንቅ ሥራ ሰርቶ ህዝብን እ ው የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር እንደሚያስገርምና ለራሱና ለሀገሩ የሚጠቅም ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንደሚያስመዘግብ በሙሉ ልብ ርግጠኞች ሆነን እንጠብቃለን የሚሉ ወገኖች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ መጥተዋል በተለይም በጥበብ ስራ ላይ ለሚሰማራ ለአሁኑም ሆነ ለቀጣዩ ትውልድ የቴዲ ጠንካራነት ትሁትነት መልካምነትና ለሙያው ያለው ፍቅርና አክብሮት ትልቅ አርአያ ሆኖ የሚያነሳሳው እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ምስጢር የክብር አክሊል የአለም የስልጣኔ ምንጭ የጥበብ ፃዋርያ የሰው ልጅ መገኛ የጥበበኞች ማፍለቂያ የረዥም ዘመን ታሪከ ባለቤት ቅድሲቷ ኢትዮጵያ ዛሬም ጀግና ፈጠረች ኮርቶ እሷን የሚያኮራ የጥበበኞች ቁንጮ የሊቆች ሁሉ አውራ እናም ይፄ ምርጥ ሰው ይፄ የዘመኑ ጀግና የታላቆች ታላቅ ስመጥር ስመ ገናና አንደጠቢቡ ቅዱስ ያሬድ ዛሬም በጥበብ ምንጭ አጠመቃት ታላቅነቷን እየመሰከረ በዜማ ቅኔ ዳግም ክፍ አረጋት ምድርም ይህን አይታ ዕልል አለች በደስታ ልጄ ክብሬ ብላ እያወደሰችው በክብር ሰገነት ላይ አኖረችው አሉም ለጥበብ ትንሳኤ መፈጠሩን አውቆ በቁርጠኝነት ተነስቷል መልካም ራዕይ ሰንቆ ክብሯን ሊያድስ ከራሱ ጋር ለራሱ ቃል ገብቶ መጸ ጸኢጸ የቴዲ አፍር የታላቅነት ምስጢር አንግዲህ በቃ ቴዲና ኢትዮጵያ ዝምድናቸው ጠንክሯል ማንም አይለያቸው አንድ ሆነው ተጣምረዋል ስለዚህ ይህ ድንቅ ሰው ሰወደፊቱም የረቀቀ ድንቅ ሥራ ሰርቶ በማያልቀው የጥበብ ምንጩ ይበልጥ ከፍ ብሎ ወጥቶ ለትውልድ ይሻገራል ለዝንተ ዓለም የክብር አክሊል ደፍቶ ገና ወገን የሚያኮራ ተአምር ይፈጥራል በደማቅ የተጻፈ ህያው ታሪክ ያስመዘግባል የትንቢት ቃሉ ተፈፅሞ ፍጥረታቱ ሁሉ ጉድ ይላል ዳግም የእኛን ክብር ዓሰም አይቶ ይመሰክራል ህገሩን የሚወድ ይወደዋልና ጌታ በመጪውም ትውልድ ይሆናል የጥበብ የኔታ።