Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሕይወተ ወራዙት የሰውነት ክፍሎች መካከል የድምፅ ጅማቶች ስለሚገኙበት አንዳንድ ጊዜ ሳይታሰብ «ቀጭን ድምፅ ማውጣትና የድምፅ መጎርነን እንደ ጉርምስና ምልክት ይታያሉ የአዳም ዓሬ በመባል የሚታወቀው «ማንቁርትም» ማደግና መታየት የሚጀምረውም በዘሁ ጊዜ ነው ከዚህም ሌላ ብዙ ወንዶች ብጉር የሚያበጉሩ ሲሆን በብብት በደረትና በብሽሸት በአባለ ዘርዕ አካባቢ ፀጉር ማብቀል ይጀምራሉ አንደዚሁም ከራስ እስከ ጽሕም በግራና በቀኝ የሚወርድ ለጊዜው ለስለስ ያለና ስስ ጠጉር ወይም ሪዝ ማቆጥቆጥ ይጀምራል ይህንን ጽሕም ሪዝ መከርከምና መቀነስ እንጂ ሴት እስኪመስሉ ድረስ ሙሉ በሙሉ ልጭት አድርጐ ማንሣት የሚገባ አይደለም ይህን በተመለከተ ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊና ዲድስቅልያ የተሰኙ ጻጸሕፍት አንዲህ ብለዋል «ወባሕቱ ኢመፍትው ለነ ንላጺ ጽሕመነ ዐኢንወልጥ ፍጥረተ ብእሰ ውስተ ካልዕ ግዕዝ ነገር ግን ጽሕማችንን ልንላጭ የወንድነት መልካችንን ወደ ሌላ ማለትም ሴት ወደ መምሰል እንለውጥ ዘንድ አይገባንም ማለት ነው ዲድአ ፍትመንአ የጉልምስና ምልክት የሆነው የዚህ ጠጉር ብዛት ከስው ሰው ይለያያል ሆኖም ምን ያህል ወንድ» መሆንን አመልካች አይደለም ሌሉቹ የዐናላ ጉርምስና ምልክቶች ደግሞ የሰውነት ጠረን መለወጥ የዘር ፍሰት ወይም ሕልመ ሌሊት» ምንድር ነው።
ቆ «ሕልም ሌሊት» ኃጢአት ነውን። ቅዳዮሐአፈም እግዚአ ዓለም ሥላሴ ዓርብ ዕለት በነግህ «ንግበር ሰብኣ በአርአያነ ወበአምሳሊነ» ማለትም «ስውን በመልካችን እንደምሳሌያችን እንፍጠር» ብለው አራቱን ባሕርያተ ጋና አምስተኛ ባሕርየ ነፍስን አዋሕደው አዳምን የሠላሳ ዓመት ጎልማሳ አድርገው በምድር ማዕከል በቀራንዮ ፈጠሩት ሩጨ መ መ መ ው መ የወጣቶች ሕይወት ፈጣሬ ፍጥረታች አምጻኤ ዓለማች ልዑል አግዚኣብሔር አዳም ብቻውን ይኖር ዘንድ አይገባም ረዳትን እንፍጠርለት» በማለት በአዳም ላይ አንቅልፍ አመጣበት ከዚህ በኋላ አዳም ፈጽሞ ሳይተኛ ፈጽሞም ሳይነቃ ማዕከል ነቂሕ ወነዊም ሆኖ ሳለ ከጎኑ አንድ አጥንትን ወስዶ ያችንም ሥጋ አልብሶ የዐሥራ አምስት ዓመት ቆንጆ አድርጎ ሔዋንን ፈጠረ «ዘበጸጋሁ ተፈጥረ ኩሉ»ኔ «ሁሉ በቸርነቱ ተፈጠረ» እንደተባለው አዳምና ሔዋን ከእግዚአብሔር የባሕርይ ደግነት የተነሣ አርሱን ለማመስገን ክብሩን ለመውረስ ተፈጠሩ ቅዲሠለምዕትን አዳምና ሔዋን በቀጥታ በአግዚአብሔር እጅ ተፈጠሩ እንጂ መፀነስና መወለድ አላስፈለጋቸውም ከአነርሱም ሌላ ፅንስ ምክንያት ሳይሆነው በቀጥታ በእግዚአብሔር እጅ የተፈጠረ የሰው ወገን የለም ሰው ሁሉ ለመገኘት መወለድ ለመወለድ ደግሞ መፀነስ ይኖርበታል የሰው ሁሉ ሕይወት የመጀመሪያ መንገድ ይህ ነውና ስለሆነም የአዳም ዘር ሁሉ የተገኘው ወንድና ሴት ባልና ሚስት በፈጸሙት ሩካቤ አማካኝነት ተፀንሶ ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የአዳም ዘር ሆኖ ሳለ በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንበለ ዘርና እንበለ ሩካቤ በኅቱም ድንግልና ተወልዲል አግዚአብሔር የሰው ልጆች ዘር በመውለድና በመዋለድ እንዲበዛ በአዳምና በሔዋን የጋብቻ መሠረትን ጣለ በሩካቤም አማካኝነት መብዛት የአርሱ ፈቃድ መሆኑን ለመግለጽ «ብዙ ተባዙ» በማለት ባረካቸው ተባዙ የሚለው ቃል ለመብዛት ሲሉ ሰዎች እርስ በአርሳቸው የሚያከናውኑት ተግባር እንዳለ ያስረዳል እርሱም ሩካቤ ሥጋ ነው የሰው ልጆች የሚፈጽሙትን ሕጋዊ ሩካቤ አግዚአብሔር የማይቀበለው ሆኖ አርሱ የሚፈልገው መብዛታቸውን ብቻ ቢሆን ኖሮ ሕይወተ ወራዙት « ብዙ» የሚለው ቃል ብቻውን በቂ በሆነ ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ቂብዙ» ካለ እሳቱም እንጨቱም ድንጋዩም ስለሚበዛ ነው ትዳርና ተላጽቆ «ሙሉ ሰው ወደ መሆን» ማደግ ቀደም ሲል እንደተገለጸው «ብዙ ተባዙ» በሚለው አመላካዊ ቃል መሠረት ባልና ሚስት ወንድና ሴት ሩካቤ በፈጸሙ ጊዜ ከሴት ደም ከወንድ ደግሞ ዘር ይከፈልና በሴቲቱ ማኅፀን ውሕደት ያደረጋሉፎ በዚህ ጊዜ አዲስ ሕይወት ይጀምራል ፅንስ ይፈጠራል ይህ ፅንስ ነፍስ ያለችው ነው እንጂ የዘርና የደም ውሕደት ብቻ አይደለም በቅድስት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አስተምህሮ መሠረት ሰው ሲፈጠር ሥጋውም ነፍሱም በአንድ ጊዜ ይገኛሉ እንጂ አይቀዳደሙም በፅንስ ጊዜ ዘርና ደም ከአባትና ከእናት ሲከፈሉ ነፍስ ሳትቀደም እርሷም ሳትቀድም አብራ ትከፈላለች የነፍስም የሥጋም መገኛዎች ወላጆች ናቸውና እንጨትን ሲሊለብቁት ድንጋይን ሲያጋጩት ከእንጨት ከድንጋይ የተለየ ባሕርይ ያለው እሳት እንደሚገኝ ባልና ሚስትም ሩካቤ ባደረጉ ጊዜ ዘርና ደም ተዋሕደው ፅንስ ሲፈጠር በዚያው ጊዜ እንደ እሳቱ ምሳሌ በባሕርይዋ ከዘርና ከደም ልዩ የሆነች ነፍስ ትገኛ ለች ቅቤ አስቀድሞ በወተት ውስጥ በመኖሩ ወተት ለመርጋት ይችላል ቅቤ ባይኖረው ኖሮ ግን ለመርጋት ባልቻለም ነበር እንደዚሁም ፅንስ በሚፈጠርበት ጊዜ በዘርና በደም አማካይነት ነዳስ ከእናትና ከአባት ተከፍላ ከፅንሱ ጋር ተዋሕዳ ባትኖር ኖር ፅንሱ ር የወጣቶች ሕይወት በገበታ አንደተቀበሉት ደም ከመርጋች አልፎ እየደረቀ በሄደ ነበር እንጃጻ ሕያው ፍጡር ወደ መሆን መራመድ ባልቻለም ነበር የትፅግሥት አባት ኢዮብ የወተት መርጋት ለፅንስ አጀማመር በምሳሌ መጠቀስ እንደሚችል «ከመ ሐሊብ ሀለብከኒ ወከመ ግብነት አርጋፅከኒ» ማለትም እንደ ወተት አለብከኝ እንደ እርጎም አረጋኸኝ ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ በአጥንትና በጅማትም አጠነከርኸኝ ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ በማለት ተናግሯል ኢዮዐ በዚህ መሠረት የዕለት ፅንስ በመሆን የተገኘው ሕያው ፍጡር ቀስ በቀስ ሥጋ አጥንት ጅማት ጠጉር ጥፍር ወዘተ ወደ መሆን ሲራመድ ነፍስም በበኩሏ ሥጋዊ አካል ወይም ገላ መሆን የጀመረውን ፅንስ በማንቀሳቀስ የሕይወትነት ሥራዋን ትጀምራለችይህ የሕይወት ጉዞ የሚከናወነው በፅንሱ ኃይል ወይም በወላጆቹ ሐሳብና ፈቃድ አይደለም ነቢዩ ዳዊት «ውእቱ ፈጠረነ ወአኮ ንሕነ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም» ብሎ እንደተናገረው ፅንስ የሚፈጠረው በእግዚአብሔር ፈቃድና ኃይል ነው ወላጆች ልጆቻችውን ምን ዓይነት ሰው መምሰል እንዳለባቸው የሚወስን ንድፍ አውጥተው አይወልዲቸጡም ሆኖም ለአዲስ ሕይወት መጀመር ምክንያት መሆናቸው አይካድም አሁንም ስለዘህ ጉዳይ ቅዱስ ዳዊት እናትና አባቴ ትተውኛልና እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ በማለት ተናግሯል የዚህ ዐረፍተ ነገር ምሥጢር «አባትና እናቴ የፈቃዳቸውን ያህል ተገናኝተው በማኅፀን ጥለውኛልና እግዚአብሔር ግን በሕይወት ተቀበለኝ ማለትም ሕያው አንድሆን አደረገኝ» ማለት እንደሆነ የዳዊት አንድምታ ያስረዳል ከዚህም ትርጓሜ ወላጆች ለፅንስ መገኘት ምክንያት ሲሆኑ አግዚአብሔር ግን የፅንስ ባለቤትና ተጠሪ መሆትን መረዳት ይቻላል መዝዘ ው መ መ መመ ሯ ሕይወተ ወራዙት ፓጋስ ሥላክ አለዑ አምላኩም ተስፋውም አግዚአብሔር ነው ብዙዎች ግን ይህን የተገዘቡ አይመስልም ከአነርሱ በላይ ለፅንስ ተጠሪ ያለ አይመስላቸውም ለዚህም ምስክሩ ዕንስን እንዴ ቆሻሻ ውኃ የትም በየቦታው ማላሰሳቸውና ውርጃን ያለ ሐሳብ ከመፈጸማቸውም በላይ በሀገራችን በኢትዮጵያ ሕግ ጸድቆ በአዋጅ እንዲፈቀድ ለማድረግ ሲሯሯጡ መመልከታችን ነው ቅዱስ ዳዊት ነቢይ ነውና ያለፈውንም የሚመጣውንም የሚያውቅበት ጸጋ እግዚአብሔር ለግሶታል በዚህም ጸጋው እሱ ራሱ ፅንስ በነበረበትና ምንም በማያውቅበት ዘመን ስለነበረው የእግዚአብሔር ጥበቃ ሲናገር እንዲህ ብሏል «ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ» መዝ ከዚህ ጥቅስ አግዚአብሔር አምላከ ፅንስ እንደሆነና ሂደቱንም በሙሉ ከወላጆችና ከሕክምና ባለሙያዎች በላይ እንደሚከታተል መረዳት ይቻላል ከላይ የተጠቀሰውን የሕይወት አጀማመር ጨምሮ ከፅንሰት እስከ ውልደትና ርሥአን አርጅና ድረስ ያለው የሰው ልጅ የሕይወት ጉቦ በአግቢኣብሔር ጠባቂነትና ኃይል አንደሚከናወን ለማስረዳት ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አንዱ የሆነው ቅዱስ አትናቴዎስ የሚከተሰውን ጽፏል ኦ። ከመሆነም ባሻገር ለዘለዓለም ሕይወት መታጨት ነውናነገር ግን ተወልዶ በክፉ ፆራ ምክንያት ከመኮነን ጥንቱንም አለመፈጠር ይሻላል መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለይሁዳ ሲናገር «ያ ሰው የወጣቶች ሕይወት ባልተወለደ ይሻለው ነበር» ያለው ስለዚህ ነው ማቴቁ ትዳርና ተላጽቆ ኛ እትም ገጽ የፅንስ ፅድገት ፈጣን ነው ነገር ግን ከተወለደ በኋላ አስተዳደጉ አንደ ፅንስነቱ ወራት ፈጣን አይሆንም ሆኖም ከመጀመሪያዎቹ አሥራዎች ጀምሮ ሌላ የተፋጠነ የዕድገት እመርታ ይከሠታል በዚህ ጊዜ ከልጅነት ወደ ወጣትነት የመለወጥ ሂደት ይጀምራል «በበሕቅ ልህቀ» አንደተባው በየጥቂቱ ይሁን እንጂ ሰ ሁሉ እያደገ ፄዶ «ሙሉ ሰው» የሚባለው በአዳም ልክ ሲሆን ነው ነቅመ አዳም እንደሚባለው ማለት ነው ይኸውም ሠላሳ ዘመን ነው አዳም በተፈጠረ ጊዜ የሠላሳ ዓመት ጎልማሳ ነበርና ዓመት የሞላው ጠቦት ወርድ እንጂ ቁመት አንደማይጨምር ሠላሳ ዓመት የሞላው ጎልማሳም እንዲሁ ቢወፍር ቢከሣ እንጂ ቁመት አይጨምርም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንደ ጎልማሳ እንጂ በአእምሮ አንደ ሕፃናት አንዳንሆን ይመክርና ማደግ እንደሚያስፈልገን ይናገራል ዕድገታችንም እስከ የት እንደሆነ ልኩን ሲናገር «ሙሉ ሰውም እስከ መሆን ይለናል የሙሉነትም መለኪያው እስከ አዳም ወይም አስከ ሁለተኛው አዳም «ብጽሐ አምጣን በአቅመ ፍጻሜሁ ለክርስቶስ» ለአካለ መጠን እስከ ደረሰ እስከ ክርስቶስ በዕድሜ መድረስ መሆኑን በዚህ መልኩ ገልጸልናል «ሙሉ ሰውም ወደ ሥሆን የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ አንደግ ኤፌፊ ቅዱስ ኤሏፋንዮስ በቅዳሴው የሰው ልክ ወይም ወጣትነት የሚባለው በክርስቶስ ዕድሜ ልክ መሆኑን ሲገልጽ «ወልህቀ በበሕቅ አስከ ወርዘወ በአምጣነ ብእሲ በሰው መጠን እስኪጎለምስ ድረስ በየጥቂቱ ዐደገ ብሏል ቅዳኹኤሏፋቁ ሕይወተ ወራዙት ርሙሉ ስጡ» የሚባለው ዐጣ ደናሞ ሎጋ ሸበላ ልጅ እግር መዝዞ ቀንበጥ ማለት ሲሆን በተጨማሪም ጉልማሳ ገብዝ ሪዛም ለዘር የበቃ ዐፍላ ማለት እንደሆነም የሚያትት መዝገበ ቃላት ይገኛል በርጋው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት የግአዝ ቋንቋ ደግሞ ወጣት ለማለት «ወሬዛ» በብዙ ቁጥር ወጣቶች ለማለት ደግሞ «ወራዙት» ይላል ሙሉ አስቀድሞ እንደ ተገለጸው «ሙሉ ሰው» የሚባለው ንዋያት የተሟሉለት ማለትም ሕዋሳት ተደራጅተውለት እንደ ልቡ ማሰብ መንቀሳቀስና መናገር የሚችል ሰው ነው «ሙሉ ሰው» ኃላፊነት መውሰድ ይችላል «ሙሉ ሰው» ስለ ራሱ መግለጽ ይቻለዋል መልስ ለመስጠት ብቁ በመሆኑም እርሱን በሚመለከት ጉዳይ ሁሉ ይጠየቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ዓይኑ በፈጣሪ ተአምር ስለዳነለትና ለአቅመ አዳም ስለደረሰ ልጃቸው ወላጆቹ ማብራሪያ ሲሰጡ «እርሱ ሙሉ ሰው ነው እርሱ ስለ ራሱ ይናገራልና ራሱን ጠይቁት» ብለዋል ዮሐ ከቢህ ወጣት ወላጆች ንግግር «ሙሉ ሰው» የሚባለው ስለ ራሱ መናገር የሚሜችል አስቦ የሚሠራና ሲጠየቅ የሚመልስ መሆኑን መረዳት ይቻላል በአጠቃላይ «ሙሉ ሰው የሚባሉት ለአቅመ ሔዋንና ለአቅመ አዳም የደረሱ ወንዶችና ሴቶች ናቸው ዘመነ ውርዛዌ በመነ ውርዛዌን የወጣትነት ዘመንን በቁጥር ሰፍሮ ከዚህ አስከዚህ ያለው ነውጡ ብሉ ለመናገር አስቸጋሪ ነው ሆኖም አንዳንድ መጻሕባትጉ ከዚህ አስከዚህ ያለው ከመን ወጣት ያሰኛል በማለት አጎዛዊ መረጃ ይሰጣሉ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊና የወጣቶች ሕይወት ቻላዳያዊ አስተምህሮ ደግሞ ወጣችነች የሚባለው ከፃያ አስከ አርባ ዓመት ያለው ዕድሜ እንደሆነ ከዚህ በታች የተሰጠው ሐተታ ያስረዳል አንደሚታወቀው ሁሉ የሰው ተፈጥሮ ከነፋስ ከአሳት ከውኃ ከአፈርና አምስተኛ ደግሞ ነፍስን ጨምሮ ነው አራቱ ባሕርያተ ሥጋ የሚባሉት ነፋስ እሳት ውኃና አፈር ሲሆኑ እነዚህ በሙሉ በአንድ ሰው የሕይወት ዘመን ሲንጸባረቁ ይኖራሉ በሚሞትበትም ጊዜ አራቱም ወደ ነበሩበት ጥንተ ህላዌ ይመሰሳሉ በዚህ ጊዜ ሥጋ ይበሰብሳል ይፈርሳል በትንሣኤ ዘጉባኤ ደግሞ አራቱም ባሕርያት ከነናስ ጋራአእንደገና ተዋሕደው ይነሣሉ አበው «ከአፋፍ ላይ ነፋስ ከአፍ ላይ እስትንፋስ» እንዲሉ የሰው ልጅ በዘመኑ ሁሉ ሲተነፍስ ይኖራል ይህም በተፈጥሮው ባሕርየ ነፋስ ለመኖሩ ምልክት ነው በጤናማ ሕይወት የሚታየው ቋሚ የሰውነት ሙቀቱ በተለያዩ እንቅስቃሴዎችና በጤና መታወክ ጊዜ የሚያስመዘግበው ከፍና ዝቅ ያለ የሰውነት ሙቀት በሰውነቱ ባሕርየ አላት ለመኖሩ በቂ ማስረጃ ነው ምክንያቱም ዋዕይ ባሕርየ አሳት ነውናከስው ሰውነት ብዙው አጅ ውኃ መሆኑ ደግሞ ከውኃ መገንባቱን ያሳያል በተጨማሪም የሰው ልጅ በሚሞትበት ጊዜ አፈር ይሆናል «አፈር ነህና ወደ አፈርም ትመለሳለህ ተብሏልና ዘዓ በሌላ አቅጣጫም ብንመለከት ሰው ሁሉ ግዙፍ ነገር ተመግቦ ግዙና ነገር ማስወገዱ የአፈርነት ባሕርይ አለው ያሰኛል ምክንያቱም የምንመገበው ማንኛውም ነገር ምንጩ አፈር ፍጻሜውም አፈር ነውና የማቴዎስ ወንጌል ትርጓሜ «በዩውም አፈር ተበዬዩውም አፈር ነውና» በማለት ምግቡ ብቻ ሳይሆን ተመጋቢው የሰው ልጅም አፈር መሆኑን ይገልጻል ማቴሀ ጽ ሕይወተ ወራዙት ዱስ ዳዊት የዘመኖቻትንም ፅድሜ ስባ ዓመተ ቢበረታም ሰማንያ ዓመት ነው ይላል መዝሀ ይህን የሰው ልጅ ዕድሜ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ በእኩል ይካፈሉታል ይህም ማለት ምንም እንኳን አራቱም በሰው ልጅ የሕይወት ዘመን ሙሉ በአንድነት ቢዘልቁም በተለየ መልኩ ጐልተው የሚሜታዮበት ዛያ ፃያ ዘመን አላቸው ማለት ነው ከአንድ አመት እስክ ሣያ ዓመት ያለው ዕድሜ የነፋስ ባሕርይ ጉልቶ የሚታይበት በመሆኑ ይህ ዘመን ዘመነ ነፋስ»እ ወይም «ምግበ ነፋስ» ይባላል በዚህ ወቅት «ነፋስ ወደ ወደደው ይነፍሳል» እንደተባለው ሕፃናት እንደመሰላቸው ሽው ሽው ይላሉ ዮሐ ነገር ግን ነፋስ ምንም እንደማያሳይ ሁሉ በምግበ ነፋስ ያሉ ሕፃናትም ብዙ የሚያስተውሉት ነገር የለም ሕፃናት በዘመነ ነፋስ ስለሚገኙ ዐላዋቂነት ያጠቃቸዋል የያዙትን ውድ ነገር ዋጋ ለሌለው ብልጭልጭ ነገር ለመለወጥ በቀላሉ ይታለላሉ ይህን በማነጻጸር እኛም በምግበ ነፋስ አንደሚገኝ ብላቴና ሆነን ሰማያዊውን ዓለም በኃላፊውና በብልጭልጩ ዓለም አእንዳንለውጥ ከሃይማኖትም ወደ ጥርጥርና ወደ ክህደት እንዳንመለስና በአእምሮ ሕፃናት መሆን እንደማይገባን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ እንዲህ ሲል ይመክረናል «አንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደፊት አይገባንም ኤፌ ከሃያ አስከ አርባ ያለው ዕድሜ ደግሞ የአሳት ባሕርይ ጎልቶ የሚታይበት ነውና «ዘመነ አሳት» ወይም «ምግበ አሳት» ይባላል ይህ ሰውን ወጣት የሚያሰኘው ዘመን ነው ከዚህም ምስጢራዊና ር የወጣቶች ሕይወት ምላሌያዊ ችምህርች በመነሣት ወጣትነትን «የአሳት ሽመን ወይም «ፋየር ኤጀ» ማለት ከቤተክርስቲያን ኖተገኘ እንጂ ከአናፍርንጅ ከአውሮፖና ከአሜሪካ የተወረሰ አለመሆኑን ልብ ይሏል እላት ብሩህ እንደሆነ ወጣቶችም ክፉና ደግን የሚያስለይ የዕውቀት ብርፃን አላቸው ሆኖም እሳት ያገኘውን ልብላ ላቃጥል እንደሚል ሁሉ እንደዚሁም ወጣቶች ሁሉ የሚያምራቸውና ትምክህተኞች ናቸው ከአርባ እስከ ስድሳ ያለው ዘመን «መነ ማይ» ወይም «ምግበ ማይ» ሲባል ከስድሳ እስከ ሰማንያ ያለው ደግሞ «በመነ መሬት» ወይም «ምግበ መሬት አፈር ይባላል ከሃያ አስከ አርባ ዘመን ያለው ዕድሜ ምግበ እሳት ቢባልም አንድ ወጣት ልክ ፃያኛ ዓመቱን ሲይዝ አሳታዊ ባሕርይ መጋቢነቱን ከነፋሳዊ ባሕርይ ይቀበላል ማለት አይደለም ከአሥራዎቹ ዓመታት ጀምሮ እሳታዊ ባሕርይ መጋቢነቱን በእጁ ለማድረግ ሲጥር ነፋሳዊ ባሕርይም በበኩሉ ይዞታውን ለማስክበር እየታገለ እስከ ፃያዎቹ አጋማሽ ሊዘልቅ ይችላል በዚህ ትግል ምክንያት እሳታዊ ባሕርይ የበረታ አንደሆነ የወጣትነት መገለጫ ምልክቶች በአሥራ ሁለትና ከቢያም በታች በሆነ ፅድሜ ይከሠታሉ ምግበ ነፋስ ከበረታ ደግሞ በሃያዎቹ ፅድሜ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ከጎረምሳነት ይልቅ ልጀነት ሲያጠቃቸው ይታያል አንደዚኺዚሁም ሁሉ የጉርምስና ምልክቶችን ማሳየት የሚጀምሩት ዘግየት ብለው ይሆናል ወጣትነትን በዘመን ስፍሮ «በኪህ ጊዜ ይከሠታል በዚህ ጊዜ ደግሞ ያከትማል» ብሎ የተወሰነ አኀዛዊ መረጃ ለመስጠት አስቸጋሪ ያደረገው ይህ መዋዝቅ ነው የአሳትነት በመን ሦልማስነት ከፃዛያ ዓመጦት በታች ሊጀምር አንደሚችል መሥጽሐዓ ቅዱስ ስለ ዖዝያን «የዐሥራ ስድስት ዓመት ሕይወተ ወራዙት ንልማሳ የነበሪውን በማለች የስጠው ገለጻ ያስረዳል ፆሽያንን በዐሥራ ስድስት ዓመቱ ጎልማሳ ብሉታልዓና ዜና ጎልማስነት ያለጥርጥር እስከ አርባና እስከ ሠላሳዎቹ መገባደጃ ድረስ ወይም ከዚያም በላይ ሊቆይ እንደሚችል ደግሞ «ኢዮሣፍጥም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሠላሳ አምስት ዓመት ጎልማሳ ነበር ከሚለው የእግዚአብሔር ቃል መረዳት ይቻላል ዜና የወጣቶች ሕይወት ምዕራፍ ሁለት የልጅ ዐዋቂ ወጣቶች በመልካም አኗኗር ከኖሩ «የልጅ ዐዋቂ» ይባላሉ ወጣቶች ከፈቀዱ አረጋዊ መሆንና አረጋዊ ከደረሰበት ጸጋና ክብር መድረስ ይችላሉ ወጣት የሽማግሌ ሥራ መሥራት ይቻለዋልን። ያዕቆብ «ሰው ራሱ በገዛ ምኞቱ ሲሳብና ሲታለል ይፈታናል በማለት እንደተናገረው በወጣትነት ዘመን የሚገኝ ምኞት ከመጠን በላይ ወደ ጥፋት የሚስብ የሚጉትትና «የሚያታልል» ነው ብ ው የወጣቶች ሕይወት በተለይም በዝቫ ምኞቴ ሲላብ የሚለው ቃል ምኞት ከፍተኛ ጉልበት እንዳለው ይጠቁማል በወጣትነጐ ዘመን ምንም አአምር የበሰለ ቢሆን ከዚያ የሚበረታው ግን ምኞት ነው በወጣቶች ላይ ከዕውቀታቸው ይልቅ ምኞታቸው መበርታቱን ለማስረዳት ወጣትነት በዘመነ ኦሪት ይመሰላል ኦሪት ከመሠራቷ በፊት ያለው ዘመን የሕገ ልቡና ዘመን ይባላል በዘመኑ ምንም ሕግና ሥርዓት ባለመኖሩ ሰው በልቡናው እንደ መስለው ይኖር ነበር እንዲሁም ሁሉ ሕፃናት በልቡናቸው እንዳሰቡት ስለሚኖሩ ለሕገ ልቡና የሚኖሩ ሰዎችን ይመስላሉ በበመነ ኦሪት ደግሞ ጸመስፍኑ ሙሴ አማካኝነት ለእስራኤላዊያን ሕግ ተሰጠ ዘመኑም ዘመነ ኦሪት ተባለ ሕገ ኦሪት በዘመኗ ክፉና ደግን ለመለየት አስችላለች አንደዚሁም ሁሉ ወጣትነት ከሕፃንነት ዘመን ይልቅ ክፉና ደግን ለመለየት የሚቻልበት ዕድሜ በመሆኑ በዘመነ ኦሪት ይመሰላል ሆኖም ምንም ዕውቀት ቢገኝ በዘመነ ኦሪት የሰው ባሕርይ በኃጢአት የጉሰቆለ ስለ ነበር ሕጉን ፈጽሞ ለመጽደቅ አልተቻለም ነበር በተመሳሳይ መልኩ ወጣቶች ዕውቀታቸው እየጨመረ ቢመጣም ምኞታቸውም የዛኑ ያህል ስለሚበረታና ስለሚስባቸው ዕውቀታቸውን ተጠቅመው የሚያጸድቃቸውን ጉዳና ለመከተል ይቸገራሉ ቅዱስ ጳውሎስ በብልቶቼ ውስጥ ያለው ይህ የነጎጢአት ሕግ ምኞት ወደ እርሱ ማረከኝ ተበረታጋብኝ ርሮሜ በማለት የተናገረው በወጣቶች ዘንድ ምኞት ምን ያህል ወጥመድ እንደሆነ ሲገልጽ ነው ቅዱስ አባ ሕርያቆስም ስለ እመቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም አስተዳደግ በተናገረበት የትዳሴ መጽሐና እንዲህ ብሏል «አኮ ድንግል ወራዙት ስፉጣን ዘናዘኩኪ አላ መሠላአክተ ሰማይ ሕጠወጸኪ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጉልማሶች ያረጋገጉቨ አይደለስፖ የሰማይ መ ሕይወተ የ መላእክ እንጻ» ይህ አገላለጽ ወጣቶች በወጣተነተ ም እንደሚታለሉ ከመግለጽም ባሻገር እነርሱ በምኞታቸው ተሸንግለው ሌላውን ለማታለል እንደሚያባብሉ ይናገራል እመቤታ ችን ግን በሰማይ መላእክት ተጉበኘች እንጂ በሚያታልሉ ጉልማሶች አልተጽናናችም «ምኞት» በውስጣችን እንዲኖርና እንዲያድግልን የምንከባከከበው ነገር መሆን የለበትም ምኞት ተስፋ አይደለምና ኃጢአተኛ ሰው ምኞት ያበዛል «ኃጥእ ቀኑን ሙሉ ይመኛል በማለት ጠቢቡ ሰሉሞን የተናገረው ለዚህ ነውር ምኞት ተጭኖን እንዳንሞት ምኞታችንን መወሰን ጥረትን ግን ማብዛት መልካም ነው «ምኞት» አስደሳችና ጣፋጭ ነገር ትመስል ይሆናል እውነቱ ግን እንዲህ አይደለም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ምኞት እንዲህ ይላል «እሰመ ፍትወት አኮ ጣዕም ይእቲ አላ ስሕተት ወዳኅፅ» ይህም «ምኞት ስሕተትና ውድቀት ናት እንጂ ጣፋጭ አይደለችም» ማለት ነው ምኞትን ማብዛት ልፋትን ወይም ተስፋ መቁረጥን ማብዛት ነው ምክንያቱም ምኞትን ለማሳካት ብዙ መድከም ከማስፈለጉም በላይ ብዙ ምኞት ካልተሳካ የሚያስከትለው ተስፋ መቁረጥም እንደዚሁ ብዙ ይሆናል ብዙ ወጣቶች የሚመኙት ጉዳት የሚያስከትልባቸውንና ከጥቂት ጊዜ በኋላም በብርቱ የሚያስቀጣቸውን ነገር ነውል ከሁሉ የሚደንቀው ደግሞ ጓጉተው ይፈልጉት እንጂ ሲያገኙት ወዲያው የሚሰለቹት ወይም የሚማጸጸቱበት መሆኑ ነው አሁን ሀብታም ከመሆን በላይ ምንም የምፈልገው ነገር የለም ትላለህ ሀብታም ስትሆን ግን ይህ ከንቱ እንደሆነና ሌላ የሚቀርህ ብኩ ነገር እንዳለ ይሰማፃል ይህ የሚሆነው ሁሉንም ነገር የተሟላና ፍጹም ብ የወጣቶች ሕይወት የሚያደርገው የሠራዊች ጌታ እግዚአብሔር በመሆኑ ነው ፈጣሪን ሳይጠጉ ምንም ነገር በቂና አርኪ መሆን አይችልም ስለቪህ መመኘ ትና ለማግኘት መጣር ብቻ ሳይሆን አስቀድመህ ፈጣሪህን መጠጋት ይኖርብሃፃል በወጣትነት የሚከሠት ምኛት አንድ ብቻ አይደለም ወጣቶች ሁሉም ያምራቸዋል ከዚህ የተነሣ በአንድ ነገር ላይ መርጋትና መጽናት አይሆንላቸውም ተምሮ በማዕርግ መመረቅ አጭቶ ማግባት ሀብታም ነጋዴ መሆን ትልቅ ባለሥልጣን መሀ ን ጊዜ ሰጥተን በተራ ብንኖርባቸው ጊዜ ጠብቀው ይሳካሉ እነዚህን ነገሮች በአንድ ጊዜ ለማሳካት ብንጥር ይሳካሉን። በቦላ የጉልምስና ወቅት አባለ ዘርዕ ወደ ሙሉ የዕድገት ደረጃ መድረስ ብቻ ሳይሆን መሥራትም ይጀምራል በዚህ ጊዜ ከንዑስ መሌሊት ጎፍረተ አካል ዘርዓ ብአሰ የሚባል የአናንጫ ብ መ የወጣቶች ሕይወት ዛሕል ንፍጥ የሚመስል ፈሳሽ ነገር ይወጣል ወንድና ሴት ግኝ ነት በሚያደርጉበት ጊዜ ወደ ሴቲቱ ማኅፀን በመግባት ፅንስ እንዲፈጠር የሚያደርገው ይህ ፈሳሽ ንጥረ ነገር ነው የወንድ ወጣቶች ሰውነት ይነስም ይብዛ በየጊዜው ከላይ «ዘርዓ ብእሲ ወይም «የወንድ ዝር ተብሎ የተጠቀሰውን ፈሳሽ ንጥረ ነገር ያስወጣል ለዘር የበቁ ወጣቶች ዘር የሚከፍሉት ወይም የሚወጣቸው በልዩ ልዩ መንገድ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ግን ተኝተው ሳለ በጠለቀ እንቅልፍ ሆነው ሕልም በሚያልሙበት ወቅት ነው ይህ ሲሆን እንደ ጤናማ የተፈጥሮ ሂደት ይቆጠራል የዚህ ዓይነቱን ሕልም መጽሐፈ መነኮሳት በአንድ ስፍራ «ሕልመ ጽምረት» በሌላ ቦታ ደግሞ «መስቆርርት ሕልም» ሲለው ይገኛል ሕልሙን ያየው ሰው ደግሞ «ዝንየት መታኝ» ወይም «ሕልመ ሌሊት» አገኘኝ ይላል ይህ በቤተ ክርስቲያን ልጆች ዘንድ የተለመደና በቀላሉ የሚያግባባ የቃል አጠቃቀም ነው ወደ አቅመ አዳም እየደረሱ ባሉ ልጆች ላይ ይህ የዘር ፍሰት» ባልጠበቁት ጊዜ ሲከሰት በጣም ሊረብሻትው ይችላል ይልቁኑም ልጆቹ ከዚህ አስቀድሞ ስለ ጉዳዩ በተለያየ መንገድ በቂ ግንዛቤ ያላገኙ ከሆኑ መረባሻቸው በእጅጉ ይጨምራል እነዚህ ታዳጌዎች አንዳይረበሽሸና ስለ ጉዳዮ የተሳሳተ ሐሳብ ይዘው እንዳያድጉ ለነገሩ በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙ ከማድረግ ጋራ አንደ አስደሳች ተግባር በመውሰድ እያወቁ ዘራቸውን በራሳቸው እጅ ማፍሰስ አንዳይጀምሩ የነአውናንን በዚህ ተግባራቸው መቀሥዓዱ እየጠቀሱ ኃጠአትነቱን አጥብቆ ማስረዳት ያስፈልጋል መጽሐና ቅዱስ ስለ «ዘር መጡጣት አና በአጠቃላይ ፈሳሽ ነገር ስላለበት ሰው በዝርዝር ይናገሪል ዘሌ ው መ መ ም መ መመ ሕይወተ ወራዙት ኛጪኤቻምሮ ኘወንድ በርን የሚመለከት ሐላብ የያዙ መንፈሳዊ መጻሕፍቶችን ማንበብ ለወጣቶች የተሻለ ግንዛቤ ይሰጣቸዋልፎ ይህን በመሳሰሉ ፆታዊ ጉዳዮች ላይ ወጣቶች ጥያቄ ሲኖራቸው ከማን ጋር መወያየት የተሻለ እንደሚሆን ሊለዩ ይገባል ልጆች የሚጓዙበት ተፈጥሮአዊ የሕይወት ጉዳና በሙሉ ጤናማ ወላጆች የተጓዙበት ስለሆነና ሌሎችም ብዙ ተሞክሮዎች ስላሏቸው ለልጆች ፆታዊ ችግር ጉዳት የሌለበት የመፍትሔ ሐሳብ ማቅረብ ይችላሉ ካህናትና መምህራነ ቤተ ክርስቲያንንም ማማከር ለወጣቶች መንፈሳዊውን ሥርዓት እንዲያውቁ ይረዳቸዋል እኩዮችንና ሌሎች ወጣቶችን ወይም የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል መሠረት ያላደረጉ ጽሑፎችን መስማትና ማንበብ ጥቂት እውነትና ብዙ የፈጠራ ወሬ ያለበትን የተሳሳተ መረሻ በመስጠት ወጣቶችን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ሊመሯቸው ይችላሉና ሊጠነቀቁባቸው ይገባል «ሕልመ ሌሊት» ኃጢአት ነውን። በዚህ ጊዜ አርሱም በዝሙች ሐሳብ ይሳብና በሕልሙ ዝሙት ሲፈጽም ያድራል በዚህ መልኩ የተከሠተ ሕልመ ሌሊት «ጸዋግ ወይም ጎኀሠሥም» ሕልም ይባላል ክፉ ወይም ጥፉ ሕልም ማለት ነው በዚህ መልኩ አጋንንት ሰውን እንደሚዋጉት በመጽሐፈ መነኮሳት እንዲህ ተጽፏልፁ «ይትቃተልዎ ሰይጣናት በመዓልት በሕሊናት እኩያት ወበሌሊት በአሕላማት ኅሠሁማት» በአማርኛ «ሰይጣናት የሰውን ልጅ ቀን ቀን ክፉ ሐሳብ በማሳሰብና በማሠራት በሌሊት ደግሞ ዝሙት የሞላበት አስጸያፊ ሕልም በማሳየት ይዋጉታል» ማለት ነው በቪህ መልኩ ሰይጣናት ያቀረቡለትን ረቂቅ ፈተና ከመቃወም ይልቅ ደስ እያለው የሚያጣጥም ማለትም ከመጸጸትና ክመቆጨት ይልቅ በደስታ ስለ ዝሙት የሚያሰላስል የሚዳራ የሚዛለል ወደ ዝሙት ከሚያመሩ ማናቸውም ነገርች የማይሸሽ ሰው እነዚህ ነቅቶ ሳለ ያልተቃወማቸውን ተግባራት በሕልሙ በሚፈጽማቸው ጊዜ በተግባር እንደፈጸማቸው ያህል ኃጢአት ሆነው ይቆጠሩበታል ይህን የሚያስረዳ እንዲህ የሚል የመጻሕፍት ቃል ይገኛል ይትቄበል በመዓልት ስሕተታተ ፍትወት ውስተ ልቡ ወኢይክሥታ ወለዝንቱ ሕሊናቲሁ ወአሕላማቲሁ ወፍትወታቲሁ ርኩሰት ትትሐሰብ ሉቱ ኃጠአተ» ይህም በቀን ነቅቶ ሳለ ኃጢአትን ወዶ የሚቀበልና ገልጾ የማይናዘዛት ለዚያ ሰው የረከሰች ሐሳቡ ሕልሙ ኃጢአት ሆና ትቆጠርበታለች ማለት ነው በተጨማሪም ወኢይጻሙ ውስተ ንስሐ ወኢየኅሥሥ እም አግዚአብሔር ሥርየተ አበሳቲሁ ዘቀዳሚ ወለዝንቱ አሕላማቲሁ መስቆርርት ትትሐሰብ ሉቱ ኃጢአተ ወደ አማርኛ ሲመለስ በንሥሕ ሥራ የማይደክም ንስሐ የማይገባ በቀደመው ኃጢአቱ ኣገዚአብሐርን ይቅር በለኝ የማይለው ለዚያ ሰው የሚያጸይፉ በ ሕይወተ ወራዙት ሐልሞች ዕዳ በደል ሆነው ይቆጠሩበታፓል ማለተ ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያት ሰውዬው የነዚህ ሥራዎች ተቃዋሚ ባለመሆኑ ፃነው ይህም ንስሐ ባለጩግባቱ ይታወቃል እነዚህን ኃጠአቶች የማይቃወም ሰው ደጋፊ ስለሆነ በነዚህ ኃጢአቶች ለምን እጠየቃው ለማለት አይችልዎ ስሥራ ብዛት ሕልም እንደሚታይ ጠቢቡ ሰሉሞን «ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል በማለት የተናገረው ቃል ያስረዳል መክ እንደቢሁም ሁሉ ከምኞት ብዛትም ሕልም ሊክሠት ይችላል ክፉ ምኞት በሕልምም ቢሆን ማርከሱ አይቀርም ሐዋርያው ይሁዳ አያለሙ ሥጋቸውን ያረክሳሉ በማለት የጻፈው መልእክት እዚህ ቦታ ላይ ሊጠቀስ ይችላል ይሁዳ ቁ እንደሚታወቀው ነፍስ እንደ ሥጋ አትተኛም አንቅልፍም በእርሷ ዘንድ የለም ስለዚህ ነፍስ በአንቅልፍ ልቤ ነው በማለት ማመካኘት አትችልም ነፍስ በረከሠ ሕልም ምክንያት ከተጠያቂነት ነፃ መሆን የምትችለው ሥጋ ከአንቅለፍ ውጭ በሚሆንበት ጊዜ ተግባረ ዝሙትን በመቃጠጦምና በመጥላት ከእግዚአብሔር ጋር መሆኗን ስታስመሰክር ብቻ ነው ሌላው ሕልመ ሌሊትን አንደ ኃጠአት የሚያስቆጥረው ሁኔታ አብዝቶ መምገብ ነው ጾም ለጽድቅ ሥራ ሁሉ መሠረት እንደሆነ አንደዚሁ አብዝቶ መመገብም የኃጢአት ሁሉ መሠረት ነው አኅልም ጉልበትን ያጠነክራል» ተብሏልና ሰው ሁሉ ለቁመተ ሥጋ ያህል መመገብ ያሻዋልፁ መዝዐ ሆኖም ለልዩ ልዩ የምግብ ዓይነቶች መጉምጀትና ከዚያም አልፎ አብዝቶ መመገብ ነላስን ለሥጋ ማስገዛት ነው ይህ ደግሞ ገዋን ተገዥ ማድረግ በመሆኑ ግና ነው ለሊቀ ጳጳስ ለዐቃቢት አእንደመገዛት ያህል ነውና የወጣቶች ሕይወት ለሥጋ መገዛት የሚያሻውንም ሁሉ ጥሮ ግሮ ማቅረብ የዝ ሰውነትን ማምለክ ነው ሐዋርያው «ሆዳቸው አምላካቸው ነው በማለት የተናገረው «አንብላ አንጠጣ ነገ አንሞታለን በማለት ከሞት በኋላ ተከትሉ የሚመጣባቸውን ወቀሳና ፍርድ ትላ ላሉ ሰዎች ነው በአዳምና በሔዋን ሊነገር የማይችል ውርደትና ጉስቁልና ያመጣባቸው ለሆዳቸው መገዛታቸው ወይም ለመብል መሳሳታቸው መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም ፊልጽ ቆሮ ዘና ወጣቶች ይልቁኑም በዝሙት ሥራና ሐሳብ በአደጉ የሚፈተኑ ሰዎች በሚገባ መጾም አለባቸውጡ በሰውነት ላይ የዝሙት ዖር ጸንቶ ሳለ አብዝቶ መመገብ የሚቃጠል ክርን ሰም አንደ መመገብ መቀባት ነው ሰም ክሩን የበለጠ እንደሚያቀጣጥለው አብዝቶ መመገብም የዝሙት ፍላጐትን የበለጠ እንዲበረታ ያደርገዋል መጽሐፈ መነኮሳትም ይህን ሰገልጽ «መብዝን መባልዕትኒ ምስለ ኃይለ ውርዝውና ያስተዳልው ምጽአተ ሕማማት በኃያል አብዝቶ መመገብ ከወጣትነት ጋር የኃጢአት ሐሳብን በግድ እንዲመጣ ያደርጋሉ ይላል ማር ይስ አቀሀፀ ምዕቤ አብዝቶ መመገብና ለመብል መሳሳት የኃጠአት ምንጭ ከመሆናቸው ባሻገር በራሳቸው ኃጠአት ሆነው ይቆጠራለ የሰዶም ኃጢአት አብዝቶ መመገብና ጠግቦ መብላት እንደ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር «አነሆ የእኅትሸ የሰዶም ኃጢአት ይህ ነበረ ትፅቢት አደራሃሀ መጥፇፀ። ሕዝ ስለዚህ በልክ ተመገብ እንጂ ለስስት አትሽነባና ሕይወተ ወራዙት ሳይጠነቀቅ ቀርቶ አብዝቶ ከመመገቡ የተነሣ ሕልመ ሌሊት ያገኝው ሰው አንደ ኃጢአት ይታሰብበታል ምክንያቱም አብዝቶ መመገብ ኃጢአትን እንደሚወልድ እያወቀ ችላ ብለ በመመገቡ ነው መጽሐፈ መነኮሳት አብዝቶ ከመመገብ የተነሣ ሕልመ ሌሊት ስለሚከሠትበት ሰው እንዲህ በማለት ይተርካል «ወመንጸፈ ኅርትምናሁስ ወልብሱ ወትፍግዕተ ሥጋሁ ኩለንታሁ ርሱሕ በእንተ ብዝን ውቲዝ ርኩስ ዘይውኅዝ እም ሥጋሁ ከመ ዐይነ ማይ አኮ በሌሊት ባሕቲቱ ዘይመጽአኦ ዝንቱ እስመ ሥጋ ያውኀዝ ወትረ ወያረኩሶ ለሕሊና» ወደ አማርኛ ሲመለስ «ከሰውነቱ እንደ ምንጭ የሚነቃ ርኩስ ዘር በዝቶ ስለ ፈሰሰ ጎስቋላ ምንጣፉልብሱበዝሙት ደስ የተሰኘ ሥጋው ሁለንተናው የረከሰ ነው ሥጋ ሁልጊዜ ያነቃዋልና ዘሩ የሚፈሰው በሌሊት ብቻ አይደለም ሕሊናውንም ያረክሰዋል» ማለት ነው ይህም ለምግብ ከመሳሳትና አብዝቶ ከመመገብ የተነሣ የሚመጣ ሕልመ ሌሊት እንዴት ሰውን እንደሚያረክስና ኃጠአት ሆኖ እንደሚቆጠርበት ያስረዳል ማርይስ አንፀ ምዕ አንድ ሰው በንቁ ልቡና ሳለ ወደ ኃጢአት የሚየመሩትን ነገሮች ተግቶ አየተቃወመ ነገር ግን በተኛና ባንቀላፋ ጊዜ ዝንየት ቢያገኘው በተራክቦ ዘር በማፍሰስ ያያት ሕልሙ ዕዳ ሆና አትቆጠርበትም መሐሪ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውዬው ተቃወማት እንጂ ወዶ ጠደ እርሷ አንዳልተሳበ ያውታልና አንቀላፍ ኾ ሳለ ዘሩ ቢወርድ ፈልጐ አለመጣውምና ዕዳ አይሆንበትም ነገር ግን ተቃውሞ ለማራቅ አልተቻለውም ይህ ከዚህ በላይ የሰፈረው ሐሳብ በግፅዙ አንዳህ ይነበባል ወዘሰ ይትጋደለል ሕለናተ እንተ የሀውክዎ ሰይጣናት ውስተ ልቡ በመዓልት የወጣቶች ሕይወት ቦቢ አሕላማቲሁ መስቐርርት ዘበሐለ ስፅበት ኢችችሕስብ ሉቱ ኃጢያተ እስመ እግዚአብሔር ጻድቅ ወመሐሪ የአምር አስመ ውእቱ በጊዜ ፈቂዶቱ ኢተሰናጠ በፍትወት አላ ተቃተላ ወሰደዳ ወለአመኒ ወረደት ላፅሌሁ በጊዜ ንዋሙ ኢየሐስባ ላፅሌሁ ኃጢያተ እስመ ውእቱ ኢተቀበላ በፈቃዱ ወኢኮነ ከሀሌ ለተጋድሉታ ወሰዲዶታ ወአርኅቆታ ኃጢአትን ከልቡ በሚቃወምና በሚጠላ ሰው ላይ ሕልመ ሌሊት እንደ ኃጢአት አትቆጠርዘበትም ይህን ለማስረዳት አረጋዊ በፊልክስዮስ መጽሐዓ እንዲህ የሚል ሐተታ አስናፍሯል ሰይጣን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የኔን ወገኖች አጋንንትን ባንተ ወገኖች ላይ አሰለጥናቸዋለው ነገር ግን ወገኖቼ የአንተን ወገኖች አይችሏቸውምና ድል ይሆናሉ አነርሱ ምንም ባይችሏቸው እኔ ግን «በሕልመ ሌሊት አስሕቶመ» በሕልመ ሌሊት አስታቸዋለሁ አለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ለሰይጣን አንዲህ ሲል መለሰለት ለአመሰ ድቀት ይወርስ አባሁ ዛቲኒ ትትሐሰብ ኀጎጠአተ ላፅለ አለአየ» ትርጓሜውም «ጭንጋና አባቱን ለመውረስ ከቻለ ሕልመ ሌሊትም በጠገኖቼ ላይ ዕዳ ሆና ትቆጠርባቸዋልች ይህም ማለት ተስዕሉተ መልክዕ ያልተፈጸመለት ጭንጋፍ አባቱን መስሎና አህሎ ባለመገኘቱ የአባቱ የሆነውን ነገር መውረስ እንደማይቻለው እንደዚሁም በተግባር ያልተፈጸመች ሕልመ ሌሊትም እንደ ተግባር ኃጢአት ተቆጥራ አታስኮንንም ማለት ነው አረጋዊ አንዳህ ማለቱ ገታችን መድኃኒታችን አየሱስ ክርስቶስና ሰይጣን ከሕልመ ሌሊት አንጻር ያላቸውን ፈቃድ ለማስረዳት ፈልጉ ነጡ አንጂ ሰይጣን ደዓዢፒሇ ኢየሱስ ክርስተስን ተናዛግርት ኢየሱስ ክርስቶዮስም እንዲህ ተዋርዶ ለዲያብሉስ መልስ ኔ አይደለም ይህ ታለ ። ሥልልስ በመጽሐፈ አዮብ ምዕራባ ሰጥቶት ሕይወተ ወራዙት እንድ ላይ አና ሽማቴዎስ ወንገል ምፅራቺ አራት ላይ የሰይጣንና የአግዚአብሔር ንግግር ጋር የሚመሳሰል ነው ከስፈረው በሕልመ ሌሊት በተደጋጋሚ የሚፈተን ሰው በቅርብ እናውቅ ይሆናል እንዲህ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም ለምን ቢባል ጥፋት ሳይገኝባቸው በዚህ መልኩ የሚፈተኑ ብዙ ሰዎች ስለሚገኙ ነው አኛም ብንሆን በዚህ ፈተና እንዳንወድት መጠንቀቅና መጸለይ ይገባናል በሰው መፍረድ ራስን ወደ ወጥመድ ማስገባት ነውና በሰው ከመፍረድ ለሚሜፈተን ለዚያ ሰው መጸለይ በእጅጉ ይበልጣል ሰው ራሉ በራሉ ላይ ይህን የመሰለ ፈተና ማምጣቱን እየመረመረ ኃጢያተኛ ነኝ ቢል ተገቢ ነገር ነው ሌሎች ግን ብእርሱ ላይ ቢፈርዱበት ኃጢአት ሠሩ ማለት ነጡፎ ፈጣሪ በሌላው እንድንፈርድ አይፈልግምና በገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም ላይ ተጽፎ የሚገኝ አንድ መንፈሳዊ ታሪክ አለ ከዕለታት በአንድ ቀን የእመቤታን የድንግል ማርያም በዓል በሚከበርበት ዕለት ቅዳሴ ለመቀደስ የተዘጋጁ አንድ ካህን ነበሩ አጌፔኽ አባት ማታ ተኝተው ሳለ አንድ ጋኒን በሴት አምሳል አብራቃው በማደር ሕልመ ሌለት እንዲያገኛቸው አደረገ ከመኝታ ሲነቁም ቅዳሴ መግባት የማያስትል እንቅፋት እንደገጠማቸው ስላወቁ በአርሳቸው ቦዛ ጻድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ተተክተው ፃዳሴውን አከናውነዋል የገድላቸው መጽሐፍም የእመቤታችን ፈቃድ ቅዳሴውን አቡነ ሀብተ ማርያም እንዲተድሱት ነበረ በማለት በግልጽ ይተርካል ይህ ሁኔታ የተፈጸመው ስለ አቡነ ሀብተ ማርያምም ክብር ሲባል ነውአቡሃ ሀብተማርያም በአመቤቢፓችትን በድንግል ማርያም ዘንድ ምን ያህል ተወዳጅ አንደሆኑ ያሳያል ከዚህ አልዩ ግን ያጊኽ ት መ ው ው መ መ መ የወጣቶች ሕይወት ካህን ምን በደል በገነባቸው ነው» ማለተ አይቻልም እንዲህ ማለተ በስው መፍረድ ነውና መጽሐፈ ገድሉም ካህኑ እንደዚህ ያለ በደል ነበረባቸው ብሉ የሚጠቅሰው ምንም ነገር የለም ያልተጻፈውንና የማናውተውን መናገር በአግቢአብሔር ሥራ ገብቶ እንደ መተቸት ይቆጠራል ይህ ታሪክ በሕልመ ሌሊት በሜፈተኑት ሰዎች ላይ እንዳንፈርድ ይልቁኑም በሌላ አቅጣጫ ማየት የሚገባን ነገር እንዳለ ያስረዳል «ዝንየት»ና መንፈሳዊ ሥርዓቱ ከላይ «ጸዋግ ሕልም» ኃጢአት የሚሆንበትና የማይሆንበት ሁኔታ መኖሩን ተመልክተናል ከሁለቱ ሁኔታዎች በየትኛውም መንገድ ቢሆን ጸያፍ ሕልምን» ያየ ወይም ዝንየት ያገኘው ሰው በዚያው ዕለት ሥጋ ወደሙ መቀበል መጐሩረረብ አይችልም አንድ ሰው ሌሉች ለቁርባን የሚደረጉ ዝግጅቶችን ያሟላ ቢሆንም ሕልመ ሌሊትን በማየቱ ብቻ ቅዱስ ቁርዛንን ለመቀበል ብቁ አይሆንም በዚህ ሁነታ ላይ ሳለ የሚከለከለው ከቅዱስ ቁርባን ብቻ አይደለም ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመግባትም ይከለከላል ለመግባት የሚፈቀድለት ልብሱን ካጠበ ወይም ክከቀየረና ገላውን ከታጠበ በኋላ በማግስቱ ነው ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ገጸ ስለ ወር አበባ በሚያትተው አንቀጽ አንደ ተገለጸው ሁሉ ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት አይቻልም ሲባል ወደ ቤተ መቅደስ መግባት አይቻልም ማለት አንደ ሆነ ግልጽ ነው ስለዚህ ወዴ ቤተ መትደስ አይግባ እንጂ የመጀመሪያውን ቅጽረ ቤተክርስቲያን ዘልቆ ሩሩ ው ው መ መ» ሕይወተ ወራዙት በመግባ ተምህርትና የመሳስሉችቸን መንፈሳዊ ተግባራ በዕለቱም ቢሆን ሊያከናውን ይችላል ቅዱስ ዳዊት «ጽዮንን ክበቧት እቀፏትም» በማለት እንደተናገረው በበዓል ቀናት ቤተክርስቲያንን ከቦ ማደር የተለመደ ነው በአንድ ወቅት ለበዓል ወደ ቤተክርስቲያን ከመጡት ሰዎች መካከል ጥቂቶቹ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተኝተው ሳለ «ሕልመ ሌሊት» ታይቷቸዋል በዚህ ጊዜ መልዐከ እግዚአብሔር ከእንቅልፋቸው ሳይነቁ ከቤተክርሰቲያን አውጥቶ አርቆ ከውጭ አስተኝቷቸዋል ሰዎቹም በነቁ ጊዜ «ሕልመ ሌሊት» እንደ መታቸው ከቤተ ክርስቲያንም የእግዚአብሐር መልአክ እንዳወጣቸው አስተዋሉ ይህ ታሪክ በእመቤታችን የተአምር መጽሐፍ ተጽፎ የሚገኝ ሲሆን «ሕልመ ሌሊት» ያገኘው ሰው ወደ ቤተ መቅደስ መግባት እንደሌለበት ተግባራዊ ትምህርት ያስተላልፋል በተጨማሪ በመኝታ ወቅት ሕልመ ሌሊትን ጨምሮ ልዩ ልዩ ነገሮች ሊከሠቱ ስለሚችሉ በቤተ መቅደስ መኝታ ፈጽሞ የተከለከለ ነው መንፈሳዊ መጻሕፍትን የመረመረ ሰው ይህን የመሰለ ብዙ ታሪክ ያገኛልያ በቤተ ክርስቲያን የአፍንጫን ዛሕል እንፍ ማለት ነውር እንደሆነ ሁሉ በሕልመ ሌሊት ተይዞ ሳለ ወደ ቤተ መቅደስ መግባትም አንዲሁ ነው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ምራቃቸውን እየወረቁ ከዘበቱ አይሁዳዊያን ጋር እንዳትቆጠር በሕልመ ሌሊት ተነውረህ ሳለ ወደ ቤተ መቅደስ ተደፋፍረህ አትግባ ወደ ቤተ መቅደስ ገብተህ የምታገኘውን ፀጋ ሥርዓቷን ለማክበር ብለህ ከቤተ መቅደስ በአናአ በውጭ ብትቆምም አታጣውምና የፍትሕ መንፈሳዊ አንድምታ መጽሐፍ ስለ ጸሉት በተናገረበት አንቀጽ ከመኝታ ተነሥተው ስለሚፈጸሙ ጸሉተ ነግህ የወጣቶች ሕይወት እና ጸሎተ መንፈቀ ሌሊች እንዲህ ብሏል ይጸልዩ እምድኅረ ተሐጽቡ አደዊሆሙ በማይ ወለእመ ኢረከቡ ማየ በውእቱ ጊዜ ይንፍሑ እንደዊሆሙ ወይሕጸቡ በምራቅ ዘይወጽእ እም አፋሆሙ ይህም የነግሁንና የንጋቱንናነ የመንፈቀ ሌሊቱን ጸሉት አጃቸውን ከታጠቡ በኋላ ይጸልዩ በዚያ ሰዓት ውኃ ባያገኙ እፍ ብለው በአፋቸው በሚወጣው ምራቅ እጃቸውን አሸሸተው ያማትቡ» ማለት ነው ይህ የፍትሕ መንፈሳዊ የጸሎት ሥርዓት ሐዋርያት በአጥሊስ ያስተማሩትና የደነገጉት ሲሆን መጽሐፈ ሰዓታትም መግቢያ አድርጐታል መጽሐፈ ሰዓታት አንትፍ በማለት እጅን ማባበስ የሚሰጠውን ጥቅም ሲያትት «ወትከውን ንጽሐ እም ርዕስከ ወእስከ አገሪከ ዝ ውእቱ አምኃ መንፈስ ቅዱስ» «ይህ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነውና ከራስህ እስክ እግርህ ድረስ ንጹሕ ትሆናለህ በማለት ይናገራል በሌላም ስፍራ «አስመ ማየ ዮርዳኖስ ይወጽእ እም አፉከ» እንደተባለው ሁሉ ካልተጠራጠሩ የዮርዳኖስ ውኃ ከአፍ ሊገኝ ይችላልና ፍትሐ ነገሥት መንፈሳዊ ከመኝታ ተነሥተው ስለሚፈጸሙ ሁለቱ የጸሎት ጊዜያት መተጣጠብ ያም ባይሳካ ምራቅን እንተፍ ብሎ መተሻሸት አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት ሲያትት«ሰው ከተኛ ዝንየት አይጠፋምና» በማለት ይገልጻል ምናልባት ዝንየት ሊያገኘው ስለሚችል ተብሎ ሰው ሁሉ ከመኝታው በኋላ የሚያደርገውን ጸሎት ተጣጥቦ እንዲጸልይ ከታዘዘ ዝንየት እንዳገኘው እርግጠኛ የሆነ ሰው እንዴት የግድ መተጣጠብ ያስፈልገው ይሆን። ብዙ ሰዎች ተግቶ ለመጸለይ ለማስቀደስና ለመቁረብ በወሰኑ ጊዜ ሕልመ ሌሊት እንቅፋት እየሆነ ይፈተኑነበታል በአርግጥ መብላትና መጠጣት ሳያቆሙ ሙሉ ለሙሉ ከሕልመ ሌሊት መለየት አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ የሚቻል ነገር አይደለምፈ ለተአምራት ያህል ከሕልመ ሌሊት ፈጽሞ የተለዮ አንዳንዶች ነበሩፅ ለምሳሌ በተአምረ ማርያም ላይ በልጅነቱ የመነኮሰ አንድ ሕባዛን ነበር ወደ ወጣትነትም በሚሸጋገርበት ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ድቀት አገኘውጡ ድቀቱም በሕልሙ ነበር ዝንየት መታው ማለት ነው ከመኝታው በነቃ ጊዜ ግን ነናፍሱን «የፍትወትን ጣፅም ዛሬ ቀምሰሻልና ወዮልሽ» አያለ ይወቅሳት ጀመረ ስለ መጪው ዘመኑ ወደ አመቤታችን በፍርሃት እየጸለየ ማለደ እንጂ በገጠመው ነገር ተደንቆ ደስ ስላልተሰኘ በእመቤታችን አማላጅነት ከዚያን ጊዜ ጀምር ሕልመ ሌሊትን ሳያይ ኖረ ሀ አባ ኢሳይያስ የተባለ መነኩሴ በመጽሐፈ መነኮሳት ስለ ሕልመ ሌሊት አንዲህ ብላል «ለአመ ወረደት ላዕሌክ በሌሊት ሕልመ ጽምረት ኢትሽዝክራ በመዓልት» ይህም ሌሊት በሕልም ከሴት ጋር የተገናኘህ መስሉኽ ዘር ቢወርድህ በመዓልት አታስባት» ማለት ነው አንዲህ ማድረግህ ደግሞ በሕልም የተመለከትከውን በአውን አያሰብከው ደስታ ከማድረግ ይጠብቅፃል ሕልምህን ደስ እየተሰኘ ህቨት መላልሰህ ብታስበው ግን በነቢብና በዝቢር ወደ መፈጸም ሯ ሕይወተ ወራዙት ያደርስፃል ስለዚህ ከሕልመ ሌሊት ፈተና ለመዳን አንዱ መፍችሔ ሕልምን በውን ደስ እየተሰኙ መላልሶ አለማሰብ ነው ለሊ ሕልመ ሌሊት በምታይበት ጊዜ ከነቃህ ቸል ብለህ ተመልሰህ አትተኛ «አላ ተንሥእ ፍጡነ» «ፈጥነህ ተነሥ እንጂ» አንደተባለው ፈጥነህ ተነሣና ተጣጥበህ ጸሎት አድርስ ከተቻለህ ስገድ ባይቻልህ ግን የባሕሪህን ድካም ፈጣሪህ ያውቀዋልና ይቅር በለኝ እርዳኝ አድነኝ እያልቅ ወደ እግዚአብሔር ለምን እንዲህ በማድረግህ የሰይጣንን መንገድ ትዘጋበታለህ ሻል ብለህ ብትተኛ ግን አንድ ጊዜ መንገድ ሰብሮ የፄደ ውኃ ካልዘጉበት በቀር በመጣ ቁጥር በዚያው እንደሚመላለስ አንተንም ሰይጣን እንዲሁ መላልሶ በሕልመ ሌሊት ያጠቃሃል ሒ ሌላው ከሕልመ ሌሊት ለመዳን ዋነኛው መፍትሔ ውኃ በብዛት አለመጠጣት ነው ይህን መንገድ መከተል ጥሩ መፈትሔ መሆኑን መጽሐፈ መነኮሳት ሲመሰክር «ወአልቦ ዘያየብስ ዓባለ ወይከልእ እምሕልም ወነቅዓ ፈሰስ ወያኅድዕ ሕሊናተ ደነስ በመዓልት ክመ ጽምእ» ይላል ይህም «እንደ ውኃ ጥም አካልን የሚያደርቅ ከሕልመ ሌሊትና ከዘር መፍሰስ የሚከለክል በመዓልት ሐልዮ ኃጢአትን የሚያጠፋ የለም ማለት ነው ፊልክክና ተስኢ ስለዚህ አንድ ሰው ምንም ቢጾም አመጋገቡንም ቢቀንስ አብዝቶ ውኃ የሚጠጣ ከሆነ አይጠቀምም ለምን ቢባል ሰውነቱ ስለሚለመልምና ሰይጣን አርሱን ለማሳት መንገድ ስለሚያገኝ ነው ስለሆነም ከሕልመ ሌሊት ለመዳንና አፎይ ለማለት ከፈለግህ ጹም አመጋገብህንም በልክ አድርኀ በተለይ ግን ወአጽብብ ላዕሌከ እምሰትየ ማይ» ማለችም ዑውኃን ከልክለህ ሰውነትህን አስጨንቀው» ተብለሃል ፊልክክፍ ተስእ ቅዱስ ወንጌልም ከላይ የተጠቀሰውን ሲያጠናክር እንዲህ ይለናል «ርኩስ መንፈስ ግን ከሰው በወጣ ጊዜ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል አያገኝምም በዚያን ጊዜም ወደ ወጣሁበት ቤቴ እመለሳለሁ ይላል ቢመጣም ባዶ ሆኖ ተጠርጎና አጊጦ ያገኘ ዋል።