Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጐ ተፃ ባሐታሪዘ ሊትዮጵያ ምዕራፍ አንድ የሊትዮጵዖ መልክእ ምድርና ሕዝደ ቁ ከን ጋ ም ሁለቱ ወንድማማቾች ግን የፖርቱጊዝኛው ቃላት ፍቺ ምን ማለት እንደሆነ ሊረዱት አልቻሉም ነበር ። አንድ የኤርትራ ተወላጅ ምኒልክን ወደ ድ ሕ ዳዕ ጐዳና መራ የእንግሊዝ ጋዜጦች የኢጣልያን የቅኝ ግዛት ከመታ በመደገፍ ቻቸው ጽሑፎችን ሲያሠፍሩ በኣጣልያ ጋዜጦች ደግሞ የማይቀር ድል እንጐናጸፋለን በማለት መተንበይ ጀመሩ ግን ኢጣልያኖች በአፍሪካ ውስጥ ባገኙዋቸው ከነበሩት ፈረንሣዮች ጋር ጵያ ጦር የተወፍ በደውን ወሬ ደግሞ ጭ ርው ር አይያመርወራውን በማዛመት ያሳስቱ ነበር። በሮም ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ያይረጉት ኢጣሊያኖችም ከአፍሪካ ምድር ጦራችን ይውጣ ምኒልክ ለዘለዓለም ይኑር የሚል መፈክር ያሰሙ ነበር። አነን መሐመድ ከመወለዱ በፊት ልጅ በሆነ ጊዜም እናቱ ከት በነቢይነት ተግባሩ መነሻ ላይ መሐመድን የገጠመው ከፍተኛ ችግር የተቃዋሚዎቹ ፌዝና ቧልት ነበር ። ለመስበክ ሲጀምርም ጠላቶቹ በሚያሰሙት ጩኸትና ፉጨት ድምጹ ስለሚዋጥ ከሚናገረው ቁም ነገር ምንም አይሰማም ነበር ። ወደ ከዓባ ሄዶ በሚጸልይበት ጊዜም በልብሱ ላይ ቆሻሻ ነገር ይጥሉበት ነበር። ጠላቶቹ የቤተሰቦቹን አባላትንም በጥላቻና በፌዝ ይመለከቷቸው ነበር በተለይም ሴት ልጁን ሩሓንያን ባለቤቱን አሰማን ኢብን አፍነው ለመደብደብና ለመግደል ይፈልጓቸው ነበር ። ያ ተከ መዛሙርቱ የሚመኩባቸው ኃይለኛ ወዳጆች ስላል ለሕ ሁኔታ ተፈጥሮ ነበር ። የሱን ወዳጅነት ትተውወደ አፉን የተባለው የልጅ ባል የነዚህ ወደአ ቡድን የአሥራ አንድ ወንዶችና የባሕሩን ጠረፍ የሚከተለፀ ይህም ከሜካ በስተምሥራቅ በኩ ትዮጵያ የተሰደዳ አራት ሴቶች መሪ ነበርር ኖች ዮን መንገድ ይዘው መደ ር ል የሁለት ቀ ዳ ተጓዙ « ሁለት የሐበሻ ጥያራዎት መርከቦች መል ነው ። ይህም ስም ሐጂራ ለመለየት ነበር ። ማክ ኣት ትንና በሌላም ጉጻይ እምነት የተሰጠን ለአብርሃም ለእስማኤልና ለይሥሐት ለያዕቆብሩ ጐሣዎች ሁሉ ከተሰጠው እምነት የመጣልን ነው ። ይህም በነቢዩ መሐመድ የስሜት ዕድገትና ጅመሞውዱ ጅ ያደገ ነበር ። የራሱ የመሐመድ ሥሬ ዓን መለኮታዊ ራፅይ የሠፈነበትና የእግዚኣብሔር ን ስኑ ሐፍ ነው ። ሳቱም ርው ጀሮ ጅው መፈ ይን ኛው የነበሩትንም በአስተማሪ ር ው ችን የሚያስተካክል የሕግ ተፈጸሚነትን የሚያስ ረ ር ምንም ዓይነት መለኮታዊ ራዕይ የማይከሰትበት ፍጹም ነ ም መድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማሳወቅ ከተላኩት ነቢያት ታ የመጨረሻውና ማሳረጊያው ነው። አ የቆረሽ ሰዎች ከጠላቶቻቸው በቀል ሸሽተው ትዮጵያ ደበቁት የመሐመድ ዘመዶችና ተከታዮች ሁኔታ ሪና ያውያን ንጉሥ ጠባቂነትና ተንከባካቢነት የቆረሽ ባላባቶች ስለ ስደተኞቹ ጉዳይ ክፉኛ ታማበት ከሞት አፋፍ ደርሳ ስለነበረ የመሐመድ የእህት ልጅ በስደተኞቹ እስላሞች ጨቤ ይህ ሰው የንግግር ችሎታና የማላመ ንች የሚማርክ ነበር ። የሚጓዙበት መንገድ በተራሮችና በባሕር በሚገኘው የመዲና አገር በኩል የሚያመራ ነበር። መሐመድ ከሚከተ ሉት ሰዎች ጋር ሆኖ ሊወጋቸው ወሰነ « እስማን ኢብን አፋን የተባለው የሮኪያ ባል ከሚስቱ ጋር ከተሰደደበት አገር ከኢትዮጵያ ተመልሶ ነበር ። በዚህም ዘመቻም ለመሳተፍ በወደዶ ነበር ። አቡ ድጃና ድንም ሠይፍ ይዞ ነበርና የእግዚአብሔር ጠላት በዚህ ዓይነት አሟሟት ወደቀ ሲል መንፈሳዊው አል ጃናቢ ተናገረ ከጥቂት ዓመታት በፊት ነቢዩ መሐመድን አስጨንቆት ነበረ እንዲህ እያለም ሲዝትበት ነበር ። ፍሎላቸው ታሥረው እንዲ ከክታወቁት ምርኮኞች መካከል አልአ አጐት ይገኝ ነበር ። ማስታወሻ ዋሺንግተን አርሺንግ አሳታሚ ፒኤፍ ከለር እና ልጅ ኒውዮርክ ይመልከቱ ። ጂን ደረሰ የኢትዮጵያገጽ አሳታሚ ይመልከቱ የዋሽንግተን ኢርቬንግ ሕይወትና ሥራ ምዕራፍ ገጽ ይመልከቱ ቪክተር ዱሪ የዓለም ያሪክ ቦልዩም ሦስት ገጽ ይመልከቱ እንዲሁም ምዕራፍ የመሐመድ ቤተሰብና በኢትዮጵያ ስደታቸው ገጽ ይመልከቱ ። ከ እስክ ም ድረስ በሊትዮጵያ ራዲዮ የስፖርት ጋዜጠኛ ሆኖ ሲሠራ በነበረበት ጊዚ ለስፖርት አድገት ባሳየው መቆርቆር ለጋዜ ጠኝነት ሙያ ባለው ታማኝነት የብዙ ወገኖ ቹን ለክዝርት ያፈራ ነው ።
እትም የ ከአልፍረድ ልጻል ብራውን የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል ከሰሜን ወደ ላይ ይመልከቱ ባል መርፊ ኢትዮጵያን በበቅሎ ጀርባ የ እትም ይመልክቱ የሰር ዊልያም ሲ ሐሪስ የኢትዮጵያ ደጋማ አገር አታሚ ዲኪንሰ የኢትዮጵያውያን የተለያዩ የነገድ ቅንብር በተለያዩት ይጋማ ክፍሎቸ ይመልከቱ ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ ኢትዮጵያና መጽሐፍ ቅዱስ እትም በኦክስፎርድ ሐፍ ቅዱስ እትም በዘ ይመልከቱ እኤ ክክክ ሲ ኤች ዋልከር ኦቢአኢትዮጵያዊወ ኡ ያዊው በቤቱ አምበርላንድ አሸኒቶ ኤስ ይመልከቱ ላ ቋ ይር ሂ አገር ውስጥ ነው « ኦሪት ዘፍጥረት በዕብራውያን ቋንቋ ስማቸው አደፈይ ሃ ሃ ይመልከቱ « ራፍ ምሁ ገ ምዕራፍ ሁለት ኡ ኮሽ በመጽሐፍ ቅድስት ህክ ድዓላል ዑ ኤጂወፎ ። ሆኖም ሙሴ ሕዝቦቹን ከግብጽ ያስወጣበት ጊዜ ከዚህ ከዘመቻው ጊዜ በኋላ እምብዛም የዘገየ አልነበረም ። አንድ ጊዜ ሲያውጅ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው የዕብራውያን ቶች ሊወልዱ በሚያምጡበት ጊዜ በርጩማው ላይ አስቀምጣችሁ የሚወለደውም ሕፃን ወንድ እትግደሏቸው ከዕለታት አንድ ቀን ከፈርኦን ቤት ወገን ሰደ ወዲያውም ሴትዮዋ አረገዘች ስት ወር ያሀል ደብቃ አስቀመጠ አለመቻሏን ባወቀች ጊዜ ከ ከሆነ ወዲያው ግደሉት ሴቶቹ ዳ። ይህም ዘመን በ ቅድመ ክርስቶስ ነው ። ገናናውና በዓለም የታወቀው የዕብራውያን ታሪክ ግን የሚጀምረው ንጉሥ ዳዊት ከነገሠበት ዘመን ከ እስከ ቅድመ ክርስቶስ ባለው ጊዜ ነው ። ከሙሴ እስከ ሰለሞን ከሙሴ እስከ ንጉሥ ሰለሞን ባለው ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ ታሪክ ዘገባው የገደል ያህል የራቀ ነው ። የኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚሉት ጉዞዋን ስትጀምር ምንም ዓይነት እምነትና ሃይማኖት የሌላት አረመኔ ነበረች ነገር ግን ወዲያው በንጉሥ ሰለሞን ግርማ ሞገስና ባሳየው ጥበብ ተማርካ ወደ ንጉሥ ሃይማኖት ገባች ። አንዳንድ የሃይማኖት ጽሑፎች እንደዘገቡት አብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በዚህ ንጉሥ ሥር ይገዛ ነበር ። ሆኖም ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስ እንደሚሉት ከሆነ ግብጽ በሊብያውያን እንዳትወረር ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ንጉሥ ራምሲስ ከተባለው ልጅ ጋር ሆኖ ኃይሉን መራድ መጣራቸውንና በሺሻክ ሞት አሳብበው ሊብያውያን ግብጽን እጅ አሰከትች የከናዓናውያንን ኃይሎች ከታህታይ ግብጽ እንዲወጡ ለማድረግ ቁ ንደ ር ር አስገኦዳቸው ። በሚል ርእስ በ የተጻፈውን ይመልከቱ « ምዕራፍ ፍ ሦስት የኢትዮጵያና የግብጽ ግንኙነት እስከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ የታሪክ አባት የሆነው ሄሮዱቱስ ናይል ዓባይ የግብጽ ሕይወት ሏል ። ማነቶ የተባለው ደራሲ ብቻ ለሄሮዶቱስ አንዳንድ ጽሑፍ ጨመረለት ይኸው ማነቶ የተባለው በቀድመ ልደተ ክርስቶስ በኛው ክፍለ ዘመን የነበረው የግብጽ ካህን ስለአገሩ የሚነገረውን አፈ ታሪክ በጽሑፍ አስፍሯል ። እየሩሳሌም ለአሶር ንጉሥ አትሰጥም የባቢሎን መንግሥት በገነነበት ዘመን ንጉሥ ዩሒያሲን የተሰኘው የይሁዳ ንጉሥ ተይዞ ግዞት እንደገባ ወዲያው ከነገደ ያዕቆብ በሰሜን በኩል የነገሠው ንጉሥ ዘደቂያ ከባቢሎኑ ንጉሥ ጋር ሆኖ የይሁዳን ንጉሥ ስለወጋ የይሁዳ ንጉሥ ሆኖ ለዘጠኝ ዓመት ገዛ ። ቲርካሃ የተሰኘው የኢትዮጵያ ንጉሥ ግብፅንም ጭምር ፈርዖን ሆና በዚያን ወቅት ይገዛ ነበርና ንጉሥ ዘደቂያን ለመርዳትና ቢቻለውም ከታሠረበት ወህኒ ቤት ለማስፈታት ሲል በባቢሎን መንግሥት ላይ ለመዝመት ወሰነ ። በ ቅድመ ክርስቶስ ኢሣር ሆዴን የተባለው የአሶር ንጉሥ የቲርሃካን ሠራዊት ድል በመምታት የመምሬስ ከተማን ይዞ ብዙ ምርኮ አፈሰ ። የ ዮጽ ታት ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት ይመልከቱ የሩሳሌም በአ አይፈቅድም ታዛርኮ በመጽሐፈ ቅዱስ ውስጥ የተመ ኣጅእንድቅወድት የኢትዮጵያ ንጉሥ ና እንዲሁም መጽሐፈ ኤርምያስን ይመልከቱ ከ የሂችኮክን የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ትንተና ይመልከቱ መ ኤጄጆንሰን ይሁዳ ከአሶር እጅ በግብፆች እጅ ነፃ አትወ ጣም መጽሐፍ እንዲሁም ገጽ መጽሐፍ ከቤተ ይሁዳ ይ ያን እንደገና ወደታች ይዘልቃል ይመልከቱ የመላር ኢርምጋርድ ወልደሪንግ ገጽ ይመልከቱ የአሞን አምላክ ቤተመቅደስ ኢትዮጵያውያን ካርናክ ላይ ጨምረው ሠሩ ጆን ኤምኤ ፈርንስ ይመልከቱ ገጽ የ ፈወ ድ ወደ ባቢሎኒያ ተወሰዱ ። ንግሥ ሳባ ለጉብኝት ወደ የኢየሩሳሌም በመጣች ጊዜ ንጉሥ ሰለሞን የደቡብ ንግሥት ብሎ ጠራት ። አጴ ኤዛና በነገሠበት ዘመን አቡነ ፍሬሚናጦስ ወደ ያ እ አዴ ቆስጠንጢኖስን እናት ግን ክምን እ በኢተዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት በቶሎ ስለመስረጹ ጉዳይ እቡ ናጦስ ንግሥት እሌኒን ባስረዳት ጊዜ እጅጉን የበለጠ ለዚህ ቦታ የሚበጅ ሰው እንደሌለ በመረዳት እሱን የአትዮጵቱ ጳጳስ እንዲሆን ቀብተው ባርከው ወደ አክሱም ላኩት ፍሬሚናጦስ በ ዓም ወደ ኢትዮጵያ በተመለሰ ጊዜ በሕዝቡ ደማቅ አተባበል አልተደረገ ለትም ። ሆኖም በዚያን ጊዜ የነበሩት ባላባቶችና መሣፍንት እንዲሁም ንጉሥ ኤዛናና ሻይዛና የተባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት በናፍሬሚ ናጦስ ጊዜ የክርስትና ሃይማኖትን ተቀብለው ስለነበረ አቡን ሆና ቀብቶ ባመምጣቱ ደማቅና ልባዊ አተባበል አድርገውለታል ። በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተወደዱና የተከበሩ ቅፉስ አቡነ ተክለሃይማኖት ሲሆኑ በኛው ክፍለ ዘመን ደቀበት ወደ ዙፋኑ እንዲመለስ በማድ በኋላ በግብጽና በእየሩሳሌም ውስጥ የነበሩትን ጥንታዊ ግር ተጉዘው በመሄድ ለሦስት ያሀል ጊዜ ጐብኝተ ት በኋላ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወደ ኢትዮጵያ መርጠው በሸዋ ክፍለ ሀገር ገዳማቸውን ስ ገዳም ይባላል ። መሐመድ የሚከተሉትን ሦስት የተለያዩ ትእዛዛትን ዐወጀ አንደኛ ጣኦት አምላኪዎችን ሁሉ ከዓረብ አገር ማስወጣት ሁለተኛ ምፅመናንን ከሃይማኖት መሪዎች ጋር በአለኩልነት ቀበልና ማየት ባለማቋረጥ መፀለይ ን እምነት መምሪያ ዓላማ ትምህርቶች የናፃስፋፋት ድበት ወቅት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ መን ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ረበት ደባ ምክንያት የቤተሰብ ድ የመሐመድ ዘመዶች ሳይዘሩ ፋጢማ ኢትዮጵያ ነበት ስለነበረ በተግባር ላይ መዋል አለበት ዊዊ እየሱስ ክርስቶስ ከመሐመድ ጋር የተያ ስለሚያውቱና እንዲሁም የጥንቶቹ ነቢያት መቃብርም መሁ ዘቡ ይህችን የትንቢትና የራዕይ አገር ናት ብለውሚያስ በቁጥጥራቸው ሥር ማዋል ቅዱስ ወይም የጂሀድ ጦርነት አ እስላምቹ የቆጠሩት ካሊፋ የዓሊ ምክር ተተብሎ አቡ ቤይዳ ወደ ፓለስታይን እንዲዘምትና እየሩሳሌም በከበባ በ እንዲያውል ዘዘው ። በአንድ ወቅት የግሪክ ፍልስፍና በግብጽ በኩል አድርጎ ሠርጎ በመግባት በአክሱም ግዛት ለአንድ ዘመን ተስፋፍቶ እንደነበረና የግሪክ ጽርዕ ቋንቋም የቤተመንግ ሥቷ ቋንቋ ሆኖ ይሠራበት እንደነበረ በንጉሥ ኢዛና ዘመነ መንግሥት የተመዘገበው አንድ የፃሕል ጽሑፍ ሲያስረዳ ንጉሥ ኢዛናን በሌላ የፃሕል ጽሑፍ ላይፅርዕን የማያውቅ አረመኔ አድርጎ ነው የመዘገበው ። የሃይማኖት ማዕክል በመሆንዋ እስካሁን ድረስ አክሱም የኦርቶዶ ጋ ርስ ድ ኃፍ ሃይማኖት ተከታዮች ቅድስት ከተማ ሆና ዕከልነትዋ ሌላ የንጉሥ ሰለሞንና የንግሥት ፆ መርፍ በዓባይና ናይል የመ ትግኝ የኢትዮጵያ መናገሻ ከተው ን መካከል ሄሮዶቱስ በጸፈው መጽሐፍ ምዕራፍ ሁለት ቁጥር ላይ እንደመረከአይ በደቡብ ዓባይ አካባቢ የኢትዮጵያ መንግሥት መናገሻ ሆኖ ታገለግል የነበረችውን የናፓታን ከተማ መርዌ ተካቻት « በመጀመሪያ ይዘትዋ መርዌ በሰለጠነው የታችኛው ግብጽ ግዛት ሥርሆና ከቆየች በኋላ ገናናነት እየጨመረች ከሄደች በኋላግን ሠራዊቷን ወደ ግብጽ በመላክ የኢትዮጵያ የነጋሚ ሐረግ በግብጽ ለመትከል በቅታለች ። ሊንሰን ምፅራፍ ሾሊዩም አታሚ ሎንግማን ግሪን እና ኩባንያ ዌ የኢትዮጵያውያን ከተማ ይመልከቱ ትዮጽያ መንግሥት ፅድገት ይመልከቱ ፕ የኢትዮጵያ አጭር ጉብኝቶች ይመልከቴ ካዊ ምርምር በፖለቲካዊ ይዘት ይመልከቱ ቢ በግብጽ ሠራዊት ኮሎኔል በሻለቃ ኤፍ አር ዊንጌት ጆርጅ ሮው ለይ ጥትምት የተጻፈውን ጽሑፍ ይመልክቴ ር ሲ በኬ አይሰንበርግ እና ክራፕፍ ክፍና ፕሮፌሰር የካርዲ ፍል ኦታሜሚ ኤዲንበራ አዳም እና ቻርልስ ብላክ ይመልከቱ ነ ዋርያት ሥራክቱ በለፕሲዮስ ደብዳቤዎች ኢንግ ቲ ሜ ያው ን ፕሊኒ ይመልከቱ ቲ ኣር ኮምፕ ስትረ ከ የታሪክ መጆሖፍ አታሚ ኮሎኒየል ፕረስ በሶቶን ማላሄስት መንግሥታት የደንግላ ክርስቲያናዊ መንግሥት ደራሲ ዶ ስ ይመለተቱ ር ሃይንሪሽ እትምን የኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ ዞልዩም በ ገጽ ማሙ በንታዊ የሐበሻ ኮተማ አክሱም እና ሾሊዩም ሲ ሐሪስ የኢትዮጵያ ደጋማ ክፍሎች ሰር ዊልያም አታሚ ዳ መጽሐፍ በየክፍለ ጐጡ የሚገኙት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ኤን ይመልከቱ ። አታሚ ኮሎኒያል ፕረስ ቦስቶን ማ መንግሥታት የኑቢያ የረዥም ዘመን ቅርስ ኣለ ይመልኮቱ የአሜሪካ የተባበሩት ክሪክ ከ አንድ ገጽ ንሰን የጥንታዊት ግብጽ ታሪክ ጾሊዩም ድመ ክርስቶስ ይመልከቱ ን በጥላቻና በምሬት የሰሜኑን ሕዝብ መጨፍጨፍ ኢትዮጵያ ነገሥታት የታዶሉ አይ ር ዙፋን በወጡበት ጊዜ በነገ ልፎበሌላ አገር ውስጥ ጦርነት ይካሄድ ከለነበሪ አይደለህ ነበ ር። በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ካሌብ ከሠራዊቱ ጋር ቀይ ባሀርን ተሻግሮ ከፊንሓስ ሠራዊት ጋር ጦርነት ስ እንደገና ተሸነፈ ። ን ምንም እንኳ በዚህ አኳኋን ድል ቢመቱም በዓረብ አገር ይኖሩ የነበሩት የአይሁድ ኅብረተሰቦች ፈጽመው ከሥል መን ግን ለ ዓመት ያህል ጊዜ እንደ አንድ ። ሚስተር ብሩስ እንዲህ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል ከውሉ ሁሉ ለሽረት የተጋ ሚረ በመንግሥት ውስጥ ሌላ መንግሥት የላስታ መንግሥት ይ ዐን ቀጽ ነበር ረ ን ሆኖም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከሠፈረው አስደ ዘውድ ደፍተው በትረ መንግሥት ጨብጠው በዚህ ፈጣን ወቅት የነገሙት ነገሥታትና ተግባራቸውን በውል የምናውቀው ነገር የለም እንደዚሁም አጹ ዐምደ ጽዮን በ ዓም እስከነገሠበት ጊዜ ድረስ ስለተከናወኑት የመንግሥት ግብሮች የሚገልጥ ምንም ዓይነት ማስረጃ አልተገኘም ። በቋመጠበት አገር በኢትዮጵያ ውስጥ ለሁለት ዓመት ያህል ጊዜ ተዋርዶ ተቀመጠ ። ሶስንዮስ ሆኖም ይህ እንዲህ የተቀሰቀሰው የሕዝብ ዐመጽ በንጉው ሠራዊት ተቀናቃኙን በማሸነፉ ካላንዳች ተቃውሞ ወደ ዙፋን ወጥቶ ነገሠ « ሊበርድ ባለመቻሉ ወደ ትግራይ ክፍለ ሀዢ ዘልቆ ስስትጋባ ከለ ሆኖም ከሱ በፊት ነግሦ እንደነበረው ዘድንግል ዝንባሌውን ለፖርቱጋ ክርስቶስ የተባለ የአሳሳቹን ሠራዊት የበታተነው የትግራይ ገዢ ስለነበረ ሎች ማሳየት ጀመረ ። ንጉሥ ይህንን የራስ ሚካኤልን ጥያቄ አልቀበልም በማለታቸጤ ጥቁር ፈረሶች በራስ ሚካኤል ሠራዊት ተማርከው ስለነ ፍሎ ሁኔታ ገድሎባቸው ስለነበረ የባላቸውን ደም የተበቀሉ መስሎ ስለተስ ፀንቀጽ መርረት ለመንገሥ ሳይችሉ ቀሩ « ራስ ሚካኤል ይህንን ሕግ በፌዝና በሽሙ እእ ፈው ጥ ሳቃቸው በይቀበሶት ዮሐንስ ለፅቅዳቸው የማያመቹ ዓይነት አ ስለአገጂኗቸው በዘዴ አስወግደው የዮሐንስን ልጅ ተክ ለሃ ይማኖትን የነገሠ ሁሉ ጦርነት ይነሣበታል አጁጹ ተክለሃይማኖትን አንግሠው እንዳበቁ ራስ ሚካኤል ጊዜ ሰያባክኑ በወረኛ ሩሲል ላይ ዘመቱ ። ለንጉ ወይም ትቱን ሚገልጠው አንዳንድ ገጸ በረከት በመላክና ም ጊዜ የሚያስከትለውን ያህል ሠራዊት ይዞ ወደ ጦር ። ዳሬል ቢትስ በጸፈው ሁኔታ በመቅደላ የተዋጉት የእንግሊዝ ወታደ የእንግሊዝ ወታደሮች የተሳቡበት የምርኮ አንድ የታሪክ ፀሐፊ እንዳስቀመጠው ነከ የኢትዮጵያ ንጉሠ ት የክርስቶስ ባሪያ የሰለሞን ልጅ ተብለው የሚታወቁት የአ ቴዎድሮስ አስክሬን ምንም ዓይነት የቀብር ሥነ ሥርዓት ሳይደረግለት በመቅደላው መድኃኔ ዓለም ውስጥ በሚገኘው የተረሳ የተናቀ ጠባብ መቃብር ላይ ተቀበረ ። ሆኖም ንጉሥ ምኒልክ ከአ ዮሐንስ ጋር በታረቁ ጊዜ በግብጾች ይፉገፉ የነበሩት ደጃዝማች ወልደሚካኤል ከቦጎስ ወደ ደጋው አገር ገፍተው እስከ ሐማሴንና መረብ ድረስ መምጣቻው በሀገረ ሐማሴን የነበረው ሰላማዊ ሁኔታ ደፈረሳ። በጥር ወር ዓም ራስ አሉላ በስለላ ኢጣልያኖች ወደ ሠሐጢ መምጣት የሚችሉት እኔ ሮማ ውስጥ ገዢ ት ጊዜ ብቻ ነው አሉ። በዚህ ጊዜ ራስ አሉላ አሥመራ ውስጥ ወታደሮች ነበሯቸውና እነሱን ለጦርነት ሲያዘጋጁ ራስ ሐጎስ ከረን ውስጥ የነበሯቸውን ስ ሚካኤል ራስ ኃይለ ማርያም ራስ አርአያ ጐንደዶ ውስጥ የነበራቸውን ወታደሮች ራሳቸው አጹ ዮሐ ። ሆኖም ራስ አሉላ የፀረ ሸዋ መ ራስ አሉላን ሰመውጋት ራስ ሐጐስና ደጃዝማች ባቸው። ራስ መንገሻ ራስ አሉላ ራስ ሰኔ ቀን ዓም ለአ ምኒልክ ያላቸውን ታማኝነት ለመግለጥ የትግራይ መኳንንት ወደ ምኒልክ ችሎት መጡ ። የተቀሩትን ክፍለ ወፎች ራሳቸው ንጉሥ ምኒልክ እቴጌ ጣይቱ ራስ መንገሻ አቲከምና ራስ ሚካኤል ራስ አሉላና ራስ ስብሐት በአዛዥነት እንዲመሩ ተደረገ ። የኢትዮጵያ ትክክለኛ ገጽታ በሟጀር ፓለሰን ኒውማን ገጽ ገጽ ኢትዮጵያ የውጭ ዓም ኒያል ፕሬስ በስቶ ኢትዮጵያ ደጋማ የንጉሥ ግ ኃይሎች ይመልከቱ ።