Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እ ብሎ ጮሆ በሩ ከተዘጋ በኋላ አህዮቹን እየነዳ ወደ ቤቱ ለመመለስ መንገድ ሲጀምር ኮረብታው ቋጥኝ ውስጥ ብዙ ዋሻዎች ስላየ ውስጣቸው ምን እንዳለ ለማየት አንዱ ውስጥ እግር እንደመራው ጥልቅ አለ ትንሽ ዋሻው ውስጥ ራመድ እንዳለ ግድግዳው ላይ አንድ የብረት በር ተመለከተ መጀመርያ በሩ ዝግ መስሎት ነበር ግን እስቲ ልሞክረው ብሎ ገፋ ሲያደርገው ወለል ብሎ ተከፈተ ከበሩ ቀጥሎም አንድ ወደታች የሚያስወርድ ደረጃ ስለነበረ ፍላጻውን በእጁ እንደያዘ ወደ ታች መውረዱን ሲቀጥል እን ደገና የብርሃን ወጋጋን አጋጠመውና የብርሃኑ መጠን እየጨመረ ሄዶ ደረጃውን ወርዶ ሲጨርስ በብርፃን የደመቀና በአስፋልት የተሠራ ሜዳ አግኝቶ ተደነቀ አህመድ ቆሞበት ከነበረው ሥፍራ ትንሽ ራቅ ብሎ አንድ በጣም የተዋበችና ግርማ ሞገስ የተጎናጸፈች ወጣት ሴት እንደ እሷ ቆንጆ ልብስ በለበሱ ወጣት ደንገጡርች ታጅባ ከሕንጻው ወጥታ ወደ እሱ አቅጣጫ ስትመጣ ተመሰከተ ሴትየዋም አጠገቡ ስትደርስ አህመድ እጅ ሲነሳት «እንኳን ደህና መጣህ አህመድ። ሻይበር ግን ካልነኩት አይነካም ከዚህም በሳይ ደግ ስለሆነ አርዳታ ወይም ትብብር ለሚጠይቀው ሁሉ በፈቃደኝነት ይረዳል ስለዚህም አሁን መጥቶ እንዲ ረዳን ስለማደርግ ጥሩ አቀባበል አድርግለት በቪያውም ከወንድሜ ጋር ትተዋወቃለህ አለችው አህመድም ተገርሞ ሻይበር የተባለው ሰው በእርግጥ ወንድምሽ ነው።» ብላ ጠየቀችው አህመድም ሻይበርን ሲመጣ አይቶ በድንክዬነቱ በጺሙ ርዝመትና በአስፈሪ መልኩ ተገረመ አጠገባቸው ከደረሰ በኋላ ሻይበር አህመድን በክፉ ዓይን እየተ መሰከተ ይህ ሰው ማን ነው።» ሲል ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ጠየቃት እሷም «እሱ እንኳን ብዙ የሚያስቸግርህ ነገር የለም ሠልጣኑ ከአንተ ጋር መገናኘት ስለሚፈልግ አብረኸው ሠልጣኑ ዘንድ ፄዶ «ፈልገኸኝ ነበር።» እያለ ያስብ ነበር ድርቆሽ ሲቀርብለትም በልቡ ፖሥክሩው ምንም ሳይናገር ይመገብ ጀመር የለዐ»። ዱላም ሲያንሳት ነው።
ከዚያ ይበልጥ አስደናቲ የህነጡ የ የአዲስ ታሪክ ርእስ ጠርታ ፃው» ትለዋለች ሀልጣነም ይበልጥ የሚያስደንቀውን አዲሱን ታሪክ መስማት ፈልጎ እንድትተርክለት ጠይቋት አስደናቂው የታሪኩ ሥፍራ ላይ ስትደርስ መንጋቱን ስታስታበኑተው ፍጻሜውን ለማዳመጥ የጓጓው ሠልጣን በሚቀጥለው ቀን እንድትጨርስለት ይጠይቃታል በሚቀ ጥሉት ቀናትም ሳምንታትም ጠራትም ዓመታትም ሻህራዛድ ረቂቁን የማጓጓት ዘዴዋን በመጠቀም ለሀልጣነ መተረኳን ቀጠለች በዚህ ዘዴ ሻህራዛድ የሠልጣኑ ሚስት ሆና አንድ ሺ አንድ ቀናት ስትቆይ አንድ ሺ አንድ ታሪኮችን ነገረችው የመጨረሻውን ታሪክ ተርካ ስትጨርስ ሠልጣኑ ይገድለኛል ብላ ፈርታ ነበር ነገር ግን በኪያን ጊዜ ከእሷ ሁለት የሚያጓጉ ልጆች ወልዶ ስለነበረና እሷንም ወዲት ስለነበር እስከ እድሜው ፍጻሜ ድረስ ብዙ ዓመታት አብረው ናኖሩ ይህ መጽሐፍም አንድ ሺ አንድ ሌሊት» ሊባል የቻለው ሻህራዛድ ለሥልጣን በአንድ ሺ አንድ ሌሊት ውስጥ አንድ ሺ አንድ ታሪኮችን ነግራው ስለነበረ ነው ከእነዚህም መካከል በጣም የታወቁትና የተወደ ዱት በዚህ ትርጉም መጽሐፍ ቀርበዋል ጠፍዐሀ ዐሂሬኮዐዮ ስሲባባና ስርባዎቹ ሴቦች በዱሮ ጊዜ በአንድ የፋርስ ከተማ ውስጥ አሊባባና ቃሲም የተካ ሁለት ወንድማማቾች ይኖሩ ነበር ቃሲም ብልጥ ብጤ ስለነበር አንዲ ሀብትና ንብረት ከወላጆቿ የወረሰች ሴት አግብቶ በከተማው ውፅ ይገኙ ከነበሩት ሀብታም ሰዎች መካከል ኣንዱ ለመሆን በቃ አሊባባ ገ የወንድሙ ዓይነት እድል ገጥሞት ስላልነበር የእሱ ብጤ ድዛፃ አግቄቱ አንዲት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ይኖር ነበር ይተዳደር የነበረ ጡም በየእ ደን እየፄደ ዛፍ በመቁረጥና በሶስት አህዮቹ ማገዶ ጭኖ ከተማ አያመጣ በመሸጥ ነበር አንድ ቀን አሊባባ እንደወትርው ደን ሄዶ ሶስቱ አህዮች መሸከም የሚችሉትን ያክል እንጨት ቆርጦ ወደ ቤቱ ለመመለስ በመዘጋጀት ላይ ሳለ ወደ እሱ አቅጣጫ የሚመጣ የአቧራ ደመና በሩቅ ተመለከተ አተኩሮ ሲያይም የአቧራው ደመና ከመሬት ሊነሳ የቻለው ፈረሶች ላይ ተቀምጠው በሚጋልቡ ሰዎች ምክንያት መሆኑን ተረዳ ምናልባት ፈረሰ ኞቹ ሽፍቶች ይሆናሉ ብሎ ስለተጠራጠረ ፈርቷቸው በተቻለው ናጥነት አንድ ትልቅ ዛፍ ላይ ወጥቶ ተደበቀ ፈረሰኞቹ ወደ አሱ እየተቃረቡ ሲመጡም በታጠቁት የጦር መሣርያና በመልካቸው አስፈሪነትና ኮስታራነት ሽፍቶች መሆናቸውን አረጋገጠ ሽፍቶቹ ልክ አሊባባ ተደብቀበት እአነበረው ዛፍ አጠገብ ሲደደሱ ከየፈረሶቻቸው ዱብ ዱብ ብለው ወርደው ልጓሞቻቸውን ዛፎች ግንድ ላይ ካሠሩ በኋላ በአንድ ነገር የታጨቁ ትላልት ከረጢቶች ከፈረሶቻቸው ኮርቻዎች ፈትተው ትከሻዎቻቸው ላይ አንጠለጠሉ ዛፉ ላይ ተደብቆ ለሚመለከተው አሊባባ እነዚህ ከረጢቶች በወርቅና በብር የተሞሉ መሰሉጎ ሽዓናቶቹንም ቆጥር አርባ መሆናቸውን ተረዳ ከዚያም በአለባበሱና በሁኔታው የጦንበዴዎቹ አለቃ ይመስል የነበረ አንድ ሽዓታ አሊባባ ተደብቆበት እነበረው ዛና አጠገብ ይገኝ ደነበር ግምብ መሰል ጠዓጣፋ ቋጥኝ መጥቶ በጎላ ድምጽ «ሲሳም ተከፈት ብሎ ጮሽ ወዲያውኑም ቋጥኙ ላይ ይገኝ የነበረ አንድ ሥጡር በር ወለል ብሎ ስለተከፈተ ሽዓቶቹ በውስጡ አልፈጡ አንድ ዋሻ ውስጥ ገቡ ሁሉም ከገቡ በኋላ ሥጡሩ በር ራሱ ጥርቅም ብሎ ተዚ ፅ ጠፍዐህዩ ዐሂኮዐዮ በ መ ኢሌ ፈል ሬስስሔሬሬፌ ብ አሊባባ ይህን አይቶ ከተደበቀበት ዛፍ ወርዶ ከአካባቢው ለመጥ ፋት ከጅሎ ነበር ነገር ግን ከሽፍቶቹ መካከል ምናልባት አንዱ ከዋሻው ቢወጣ ወንበዴዎቹ አግኝተው የሚገድሉት ስለመሰለው ከዛፉ አልጠ ረደም ወንበዴዎቹ ዋሻው ውስጥ ብዙ ከቆዩ በኋላ ሥውሩ በር አንደገና ተከፍቶ ሁሉም ወጥተው አለቃቸው በጎርናና ድምጽ «ሲሳም ተዘጋ» ብሎ ሲጮህ በሩ ተዘጋ ከዚያም ወንበዴዎቹ እየፈረሶቻቸው ላይ ተቀምጠው እየጋለቡ ሄዱ አሊባባ ግን ምናልባት ሽፍቶቹ አንድ ነገር ረስተው ተመልሰው ይመጡ ይሆናል ብሎ ስለሰጋ ለጥቂት ጊዜ ዛፉ ላይ ቁየ ፈረሰኞቹ ርቀው ለዓይን ከተሠወሩ በኋላ አሊባባ ከዛፉ ወርዶ ቋጥኙ በራፍ ቀረበና ልክ የሽፍቶቹ አለቃ ሲል እንደሰማው ድምጽን ከፍ አድርጎ «ሲሳም ተከፈት። ሲል በሩ ተከፈተ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ቃሲም ዋሻው ውስጥ ሆኖ የፈረሶች ኮቴ ድምፅ ሰምቶ ስለነበር ሽፍቶቹ ተመልሰው መምጣታቸውን ተረድቶ ነበር ሆኖም ምንም እንኳን ሽፍቶቹ ያለጥርጥር እንደሚገድሉት ቢያውቅም የደመነፍሱን በተቻለው መጠን ሕይወቱን ለማትረፍ በሩ እንደተከፈተ በፍጥነት ከዋሻው ወጥቶ ለማምለጥ ሲሮጥ በሩ አጠገብ ቆሞ የነበረውን የሽፍቶ ቹን አለቃ ገፍትሮ ጣለው ትንሽ እንደሮጠ ግን ሌሎቹ ወጦንበዴዎች አሳደው በቀላሉ ደረሱበትና በጎራዴያቸው ጨፍጭፈው ገደሉት ወንበዴዎቹ ዋሻው ውስጥ ሲገቡ ቃሲም በወርቅ ሞልቷቸው የነበረውን ጆንያዎችንና መሬት የዘረገፋቸውን ሀብት ተመልክተው ስለዋሻው እንዴት አውቆ የምስጢር መክፈቻ ቃላቱን ተጠቅሞ ውስጥ መግባት እንደቻለ እርስ በእርሳቸው ቢወያዩም ምንም ፍንጭ ማግኘት አልቻሉም ነገር ግን ለወደፊቱ እንደ ቃሲም ደፍሮ ዋሻቸው ውስጥ መግባት የሚሞክር ሌላ ሰው ቢኖር የቃሲምን አስከሬን አራት ቦታ ከቆራረጡ በኋላ ማስፈራርያ እንዲሆን በቀላሉ ሊታይ እሚችልበት ሥፍራ ሰቅለው የተበታተነውንና የተዝረከረከውን ሀብታቸውን ካዘገጃጁ በኋላ በየፈረሶቻቸው ጋልበው ፄሄሩዱ በደስታ ብዛት መንፈሱ ተረብሾ ስለነበር ምን ማለት አንዳለበት ዘንግቶ ቅ ጠፍዐሀሂኮርዮ የቃሲም ሚስት ባልዋ እስከ ማታ ድረስ አቤት ተመልሶ ባለመምጣቱ ከፍተኛ ሥጋት አደረባት እስከ አኩለ ሌሊት ድረስ በጭንቀት መምጣቱን ስትጠባበቅ ክቆየች በኋላ አሊባባ ቤት ፄዳ «ወንድምህ ዛሬ ጠዋት ሽፍቶቹ ዋሻ ፄዶ እስካሁን አልተመለሰም አንድ ዓይነት መጥፎ ነገር ባያጋጥመው ኖሮ እስከአሁን አይቆይም ነበር ምን ማድረግ ይሻላል። ብሎ ካሰበ በኋላ «የእኔ ልጅ እንድሠራው የምትፈልጊው ሥራ ሕገወጥ ባይሆን ኖሮ ዓይኖቼን በጨርቅ ሸፍነሽ ቤትሽ ልትወስዲኝ ባልፈለግሽም ነበር ለገንዘብ ብዬ ነገ ሊያስጠይቀኝ የሚችል ወንጀል መፈጸም ስለማልፈልግ አብሬሽ መሄድ አልፈልግም» አላት ሞርጊያናም ሽማግሌው ተጨማሪ ገንዘብ መፈለጉ ገብቷት አንድ የወርቅ ዲናር ስትጨምርለት ምንም ሳያመነታ ከተቀመጠበት ብድግ ብሉ ተነስቶ መሣ ርያዎቹን ይዞ ተከተላት አንድ ሥፍራ ሲደርሱም በጥቁር ጨርቅ ዓይኖቹን ሸፍና እየመራችው ቃሲም ቤት ደረሰ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ «ወንጀል መፈጸም ስለማልፈልግ አብሬሽ መሄድ አልፈልግም አስከሬኑ እሚገኝበት ክፍል እንደገቡም ዓይኖቹን የሸፈነችበትን ጨርቅ ፈትታ እዚህ ያመጣሁዎት እነዚህን አራት ቁርጥራጮች አጋጥ መው እንዲሰፉ ነው ሠርተው ከጨረሱ በኋላ አንድ ሌላ ዲናር እጨም ርልዎታለሁ» ብላው ወጣች ሙስጠፋም የተቆራረጠውን የቃሲምን አስከሬን ተመልክቶ ቢገረምም በአንድ ቀ ቀርቶ በወር ሊያገኝ የማይችለውን ገንዘብ ለጥቂት ደቂቃዎች ሥራ በማግኘቱ ቁርጥራጩን አስከሬን እየገጣጠመ ሲሰፋ ቆየ ሠርቶ ሲጨርስም ሞርጊያና ተመልሳ መጥታ አንድ ተጨማሪ የወርቅ ዲናር ከሰጠችው በኋላ ዓይኑን እንደገና በጨርቅ ሸፍና እየመ ራችው ይዛው ሄዳ መጀመሪያ ዓይኖቹን ሸፍናበት እነበረው ሥፍራ ስትደርስ ጨርቁን ፈትታሰለት ወደ ሱቁ ሄደ አሊባባና ሞርጊያና የቃሲምን አስከሬን ተከትለው ወደ ተብሩ ሥፍራ ሲሄዱ እንደ ሀገሩ ባሕል የቃሲም ሚስት ቤት ቀርታ ከከጩዶ ቿና ከጓደኞቿ ጋር ስታለቅስና ደረት ስትደቃ በመቆየቷ የቃሲም አሟሟት የተፈጥሮ እንጂ በአደጋ ነው ብሎ የጠረጠረ ሰው አልነበረም ከሀሂኮ አሮባዎቹ ሽፍቶች ዋሻቸው ተመልሰው ሲመጡ የቃሲምን አስከሬ ከተሰተለበት ሥፍራ ስላጡትና ከወርቅ ክምችታቸው የተወጠሰደባቸው መሆኑን ስለተረዱ አለቃቸው ሰብስቧቸው «እስከዛሬ ድረስ ሀብታችንን የት እንደምናከማች የሚያውቅ ሰው አልነበረም አሁን ግን እንደተና ቃብን ግልፅ ነው ስለዋሻው ምስጢር ከአኛ ውጭ የሚያውቅ ሌላ ሰው ቢኖር ትላንት ገድለን የቆራረጥነው ሰው ብቻ መስሎኝ ነበር ይህ ያለመ ሆኑን ግን ሁላችሁም የተረዳችሁ ይመስለኛል «በጥቁር ጨርቅ ዓይኖቹን ሸፍና እየመራችው ስለዋሻው የሚያውቅ ሌላ ሰው ስላለ እሱን ፈልገን አግኝተን መግደል አለብን ያለዚያ ግን በየጊዜው ሀብታችን እየተወሰደ ከመሟጠ ጡም በላይ ለሕይወታችንም አስጊ የሆነ ሁኔታም ሊፈጠር ይኝችላል ስለዚህ ከመካከላችሁ አንዳችሁ የጦር መሣሪያ ሳይዝ የነጋዴ ልብስ ለብሶ ከተማ በመሄድ ትላንት የገደልነውን ሰው ማንነትና የት ይኖር እንደነበር ሰልሉ ማግኘት አለበት» አላቸው ከወንበዴዎቹ መካከል አንዱ የአለቃውን ተልእኮ ለመፈጸም ፈቃደኛ ሆኖ ቀረበና ፊቱን በመቀባባትና ሰው ሰራሽ ጺም በማድረግ መልኩን ከቀያየረ በኋላ በማግሥቱ ጠዋት ነጋዴ መስሉ ወደ ከተማ ቲጠዝፎዐዐዐዐሂኗኮፀርዩኮ እንዲጋጣሚም በዚያን ወቅት ተከፍቶ የነበረው ሱቅ የሙስጣፋ ብቻ ስለነበር ሽፍታው ገብቶ «እንደምን አደሩ አባባ። » ብሎ ጠየቀኝ እኔም በኩርዳዊው አባባል ደሜ ፈልቶ ስለነበር እንግዲያውስ ቦርሳዬ ውስጥ ያለው ትንሽ ቤትና አንድ በር የሌለው ትልቅ ቤት አንድ የውሻ ቤት አንድ ውስጡ ልጆች የሚማሩበትና የሚጫውዞዩበት ትምህርት ቤት ጥቂት ድንኳኖችየባግዳድ ከተማ አንድ አንጥረኛ ሱቅ ክነሙሉ ድርጅቱ አንድ የአሳ ማስገርያ መረብ አንድ መዶሻና በርካታ ዱላዎችና ድንጋዮች እንዲሁም ቦርሳው ውስጥ የሚገኙት እነዚህ ነገሮች ብቻ መሆናቸውን የሚያረጋግጡልዎት አንድ ሺ ሶስት የሕግ ሊቃውንት ይገኛሉ» ስል መለስኩለት ኩርዳዊውም ያልኩትን ከሰማ በኋላ በንዴት ገንፍሎ «ይህ ሰው የሚለው ፍጹም ሀሰት ነው ቦርሳዬ ውስጥ የነበሩት ነገሮች የታወቁ ስለሆኑ የምነግርዎት ሁሉ እውነት ነው ውስጡ የነበሩት ጥቂት መጻሐፍትና ወፎች ጥቂት የዱር አራዊት የሚዘፍኑና ዳንኪራ የሚረ ግጡ ብዙ ሰዎች አንድ ያረጀ ፈረስ ሁለት ሰንጋ ፈረሶች ኣንድ ዓይና ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ውሻ ሁለት የእኒ ሚስቶች ጥቂት የወርቅ ቀለበቶች አንድ ቢላዋ አንድ የአላ ማጥመጄኻ ጀልባ አራት አሶች እግሮች የሌሉዋቸው ሁሰት ሰዎች ሁለት ሐኪሞች አንድ ዝናብ አዝናቢ ስው አንዲሁም አባባሌ ተከክሰኛ መሆኑን ሲያየረጋግጡልዎት የሚችሉ ሦስት ዳኞች ብቻ ነበሩ» ቦፀርሳዬን ከመነጠቅ እንዲያድነኝ ጠየቅኋቸው» እኔም በኩርዳዊው አባባል አልበለጥም በማለት ይህ ቀ የሚለው በሙሉ ሀስት ነው ቦርሶዬ ውስጥ የነበሩትና አሁንም ያለት አንድ ኮት አንድ ጐራዴ አንድ ሺ ዶሮዎች አንድ ፄክታር ማሳ አንድ የጦር ሜዳና ተዋጊ ወታደሮች በአበቦችና በፍራፍሬዎች የተሞ አንድ የአትክልት ሥፍራ ጠመንጃዎችና መድፎች ሶስት የአ ሴቶች አምስት የሕንድ ሴቶች ፃያ የግሪክ ልጃገረዶች ሰባ የደማዞ ሴቶች የአባይ ወንዝ ከነድልድዮቹ ጥቂት መስጊዶች ብዙ ፍል ወ። መዝ የነበረውን ግንዲላ ተማጥፔ አንዱን አቅጣጫ በመያዝ ጦየነ ጠፎዐሀዐ«ዩዞዩ ዛ ጀመርሁ ትንሽ ቆይቶ ግን ባሕሩ በማእበል ስለተረበሸ ግንዲላጡን እንደያዝሁ ማእበሉ ወዲያና ወዲህ እያንገላታ ይጫወትብኝ ጀመር ያን ቀንና ሌሊቱን በሙሉ ከባሕሩ ሞገድ ጋር ስታገል ቆይቼ ሰውነቴ ፈጽሞ ዛለ በጣም እርቦኝና ጠምቶኝ ስለነበረም ተስፋ ቆረጥሁ ባሕሩ ከአሁን አሁን በላኝ እያልኩ በስጋት ላይ እንዳለሁ ግን ማእበሉ እየገፋኝ እንዳጋጣሚ አንድ ደሴት አድርሶኝ ከሞት ተረፍኩ የደሌቲቱ ዳርቻ በጣም ጉራንጉራማና አቀበታማ ስለነበር የተረፈኝን መንማና አቅም በመጠቀም ያጋጠሙኝን የአንዳንድ ተክሎች ቅርንጫፎች ጨምድጄ ይዢ ወደፊት በመራመድ ሜዳማውጦ የደሴቲቱ ክፍል መድረስ በቃሁ ጊዜውም ምንም ሊታይ የማይቻልበት ድቅድቅ ጨለማ ስለነበር ነግቶ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ መሬት ላይ እንደሞተ ሰው ተዘርሬ ከባድ እንቅልፍ ወሰደኝ ሴ «ደሴቲቱ ዳርቻ በጣም ጉራንጉራማና አቀበታማ ነበ ዩጠፍ ዐበህይዩዐዐዚኮዐዮ ን ሲነጋም ከጠደቅሀብት ተነስቼ የዛለ ሰውነቴን እየጎተትሁ የማሚበላ ነገር ለመፈለግ ወዲያና ወዲህ ስዚዚር ቆይቼ ወፍዘራሽ የዱር ዓራፍረ አግኝቼ በላሁ ከዚያም ስለቀናኝ አንዲት የጠራች ትንሽ ምንጭ አጋጥ ሞኝ ውፃ ስለጠጣሁ አቅሜ መለስ አለልኝ ከዚያም የተገኘዞሀብት ምን ዓይነት ሥፍራ እንደሆነ ለመረዳት እየተዘዋወርኩ ደሴቲቱን በመመ ልከት ላይ ሳለሁ የሚጣራ የሰው ድምፅ የሰማሁ መሰለኝ ጭር ባለ ችው ደሴት ውስጥ ሰው በመገኘቱ በመደነቅ ላይ ሳለሁ የጠራኝ ሰጡ አጠገቤ ደርሶ ስላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ማን እንደሆንኩና በሥዓራጡ ብቻዬን ምን በማድረግ ላይ እንዳለሁ ጠየቀኝ የደረሰብኝን ካወጋሁለት በኋላም አንድ ትልቅ ኮረብታ ግርጌ ወደሚገኝ አንድ ዋሻ ይዞኝ ሄደና እዚያ ብዙ ሰዎች አገኘሁሆ ሰዎቹ የምበላው ምግብ ሰጥተውኝ እስክጠግብ ድረስ ከበላሁ በኋላ ባድማዋ ደሴት ምን ለማድረግ እንደመጡ ጠየቅኳቸው እነሱም የደሴቲቱ ሠልጣን ፈረስ ጠባቂዎች መሆናቸውንና ፈረሶች ይዘው በመጓዝ ላይ ሳሉ የፀሐይ ግለት ስላዳከማቸው ከለላ አግኝተው ለማረፍ ዋሻው ውስጥ የገቡ መሆናቸውን አስታወቁኝ እንዳጋጣሚ ባያገኙኝ ኖሮ ሰዎች የሚኖሩበት የደሴቲቱ ክፍል ራቅ ያለ ስለነበር እዚያ ያለመሪ መድረስ ስለሚያዳግተኝ ከባድ መገላላት ይደርስብኝ እንደነበር ገለጹልኝ በማግስቱ ከሰዎቹ ጋር ተጉዢ ወደ ደሴቲቱ ዋና ከተማ ፄድኩኝ እዚያም ሠልጣናቸው ዘንድ ተወስጄ የደረሰብኝን ሰምቶ ተደነቀ ነጋዴ መሆኔን ከተረዳ በኋላም በደሴቲቱ ውስጥ እንድሠራና እንድናር ስለፈቀደልኝ በመጠነኛ የንግድ ሥራ ተሠማራሁ ምንም እንኳን ምኛቴ በተቻለ ፍጥነት ወደ ፃገሬ ለመመለስ የነበረ ቢሆንም መርከብ ማግኘት ባለመቻሌ ያለ ውዴታዬ ደሴቲቷ ውስጥ መቆየት ተገደድሁ እድል አጋጥሞኝ ሀገሬ እስክመለስ ድረስ ጊዜዬን በከንቱ አላሳልፍም በማለት የደሴቲቱን ልዩ ልዩ ክፍለ ሀገሮች እየተዘዋወርሁ በመጎብኘትና ታሪኳን እየጠየቅሁ በመረዳት ጠቃሚ እውቀት አገኘሁ የደሴቲቱን ዳርቻዎች እየተዘዋወርሁ ስጎበኝም ቁመታቸው መቶ ሜትር የሚያክል ትላልቅ አሶች አየሁ እነዚህ አሶች እንደ ግዙኩፍነታቸው ሳይ ሆን ሰዎችን በጣም የሚፈሩና የሚሸሹ ነበሩ በተጨማሪም በዚህ ሥፍራ ፊታቸው ጉጉት የሚመስል የባሕር ፍጡሮችን አይቼ ተገረምሁ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ አንድ ቀን ደሴቲቱ ወደብ ላይ በመዘዋወር ሳይ ሳለሁ አንድ መርከብ መጥቶ መርከበኞቹ የተጫነውን ሸቀጣሸቀጥ ያራግፉ ጀመር በዚህን ጊዜም እኔ ቆሜ እመለከት ስለነበር ስሜ ተለጥፎባቸው የነበሩ ሸቀጦች ሲራገፉ ስላየሁ ወደ መርከቡ አዛዥ ሄጄ «እኔ አኮ ባሕር በልቶኝ የሞትኩ መስሏችሁ ትታችሁኝ የሄዳችሁት ሲንድባድ የተባልኩት ነጋዴ ነኝ ረሱኝ እንዴ። » እያልኩ በማሰብ ላይ ሳለሁ ድንገት ወደ ታች በፍጥነት አሸቆልቱላ ስለወረደች ከበረራዋ ፍጥነት የተነሳ ፍላዬ ዞረ መሬት እንዳረፈች ግን በቅልጥፍና ሰውነቴን ከእግርዋ ላይ ፈታሁ ብዙም ላይቆይ ዝ» አሞራዋ ከመሬት ላይ በጥፍሮችዋ አንድ ዘዳ ዘንዶ አንሰታ በረራዋን ቀጠለሰች ጠፍ ዐህዩ ዐሂኮዞዐዮ አሞራዋ ያደረሰችኝ ሥፍራ ደመና የታከኩ በሚመስሉ ተላል ተራራዎች የተከበበ አንድ ትልቅ ሸለቆ ነበር የተራራዎቹ አቀበቶን ቀጥ ያሉ ስለነበሩ እነሱን አልፌ ከሸለቆው መውጣት በፍጽም የማልችል መሆኔን ተረዳሁ በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ከነበርከብት ባድማ ደሴት አሁን ወዳለሁበት ጥልቅ ሸለቆ መዘዋወሬ ምንም ፋይዳ ያል በረው መሆኑን ስለተረዳሁ ከባድ ምሬት ተሰማኝ «ሮክ አሞራዋ ከመሬት ላይ በጥፍሮችዋ አንድ ግዙፍ ዘንዶ አንስታ በረራዋን ቀተጠለት በዚህ ጥልቅ ሸለቆ ውስጥ ስዘዋወር ልዩ ልዩ ቀለም ያላቸው ጎላልቅ አንጸባራቂ አልማዞች በየሥፍራው እንዴ ድንጋይ ተከምረው አየሁ ነገር ግን መሬቱ ላይ አልፎ አልፎ ትላልቅ ዘንዶዎች ሲተራመሱ ስላየሁ ለአልማዞቹ የነበረኝ አድናቆትና መጎምጀት ተቀንሶ በፍናርፃት ተተካ ዘንዶዎቹ እጅግ ግዙፍ ከመሆናቸው የተነሳ ሰው ተርት ዝሆን በቀላሉ ሊውጡ የሚችሉ ነበሩ ቀን ቀን ዘንዶዎቹ ከተጻሪራሪዎችችሙው ከሮክ አሞራዎች ለመዳን ጉድጓዶቻቸው ውስጥ እየተደበቁ ውለው የሚወጡት መሸት ሲል ማታ ማታ ነበር ሸለቆው ውስጥ በቆየሀብት ጊዜ ቀን ቀን ውስጡ እየተዘዋጩርኩ መጡጫ እንዳለው አስስ ነበር አንዳንዴም ምቹ ቦታዎችን እየመረጥኩ በመንጋለል በምን ረገድ ከዚያ መውጣት እንደምችል እያሰላሰልኩ ጊዜ ፈዐ አሳልፍ ነበር ማታ ማታም አንድ ሰፋ ያለ ዋሻ አግኝቼ ስለነበር ውስጡ እየገባሁ ጠባብ አፉን በትልቅ ድንጋይ እየዘጋሁ አድር ነበር ነገር ግን ሌሊት ሌሊት እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር እንቅልፍ ሊወስደኝ ሲል ዘንዶዎቹ እውጭ ሲያፉዋጩና ሲተራመሱ እሰማ ስሰነበር ምንም እንኳን ዋሻው ውስጥ ገብተው ጉዳት ሊያደርሱብኝ እንደማይችሉ ባው ቅም እየፈራሁና እየቀፈፈኝ እንቅልፍ በዓይኔ ዘወር አይልም ነበር አንድ ቀን ሌሊት ዋሻው ውስጥ አሳልፌያቸው ከነበሩት ሌሎች ቀናት ይልቅ ፈርቼ እንቅልፍ ሸለብ እንኳን ሳያደርገኝ አድሬ ስለነበር በማለዳ ከዋሻው ወጥቼ ለምለም ሳር ላይ ተጋደምሁ ትንሽ እንዳን ቀላፋሁም አንድ ትልቅ ነገር በድንገት አጠገቤ ስለወደቀ ባንጌ ነቃሆ በዚያን ጊዜ አጠገቤ የወደቀው አንድ ትልቅ የሥጋ ቁራጭ ነበር ጥቂት ቆይቶም እንደዚያ ዓይነት ቁርጥራጭ ሥጋዎች ሸለቀውን ከከበቡት ተራሮች በተደጋጋሚ ሲጣሉ አይቼ ተገረምኩ በዚህን ጊዜ ከብዙ ዓመታት በፊት ሰምቼው የነበር አንድ ነገር ትዝ አለኝ ይኸውም በአንድ ሸለቆ ውስጥ ብዙ አልማዝ እንደሚገኝና ሸለቆው ውስጥ በብዛት ዘንዶዎች ስለሚገኙና አደገኛ ስለሆነ አንዳንድ ብልህ ነጋዴዎች ሸለቆው ውስጥ ሥጋ እየወረጠጦሩ በዘዶ አልማዞች ያወጣሉ ሲባል የሰማሁት ነበር ሲባል ሰምቼ እንደነበረው ሸለቆውን እንደ እቅፍ በከበቡት ተራራዎች ላይ እሚገኙት ቋጥኞች ውስጥ ትላልቅ ንስር አሞራዎች ይኖራሉ እነዚህ አሞራዎች ጫጩቶቻቸውን በሚፈለፍሉበት ወቅት በጣም ይርባቸዋል በዚያን ጊዜ አንዳንድ ብልህ ነጋዴዎች ተራራዎቹ ላይ ሆነው ትላልቅ ቁርጥራጭ ሥጋዎችን ሸለቆው ጡስጥ ይጠረ ውራሉ ንስሮቹም ሥጋውን ሲያዩ ሸለቆው ውስጥ በረው ገብተው በጥ ፍሮቻቸው ሲያነሱት የአልማዝ ስብርባሪዎቹ ሥጋው ላይ ስለሚሰኩ ነጋዴዎቹ አየተሟጫሟሁ አሞሮቹ አረፉበት ሥፍራ ሲፄዱ አሞሮቹ ሥጋውን ትተው ይበራሉ በዚህ ዘዴ ነጋዴዎቹ ሸለቆጡ ውስጥ ሳይገበና በዘንዶዎቹ ሳይጐዱ አልማዞች በብዛት ያገኛሉ ይህን ወሬ ዱሮ ስሰማ ፍጹም ልብወለድና ፈጠራ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን በዓይኖቼ አውነት መሆኑን ካረጋገጥኩ በኋላ በሕይጦት ከተቀበ ርከብት ሸለቆ የምወጣበት ዘዴ ተከሰተልኝ ጠፍዐፒህዩ ዐሂኮዐዮ መሬት ላይ በብዛት ከነበሩት አልማዞች መካከል የተዋቡተንና ተላ ልቆቹን መርጩ አንድ ትልቅ ከረጢት ውስጥ ከትቼ ከረጠቱን መቀነቴ ላይ ጥርትም አድርጌ አስራ አንጠለጠልኩት ከቢያም አጠገቤ አጦደቀተው ትልቅ ብልት ሥጋ አጥንት ላይ ሰውነቴን በጥምጥሜ አስራ ወደ መራተ ተደፍቼ ተጋደምኩ ጥቂት ቆይቶም ንስር አሞራዎቹ ሥጋውን አይተው ስለነበር አንደኛው እየበረረ መጥቶ ሥጋውን ብድግ አድርጎ አንስቶ በረረና ተራራው ጫፍ ላይ እሚገኘው ጎጆው ይኮኝ ፄሄዶ ከዚያም ነጋዴዎቹ አሞራውን ለማባረር ሲጪሟሁ ሰማሁ ቀድሞ አጠገቤ የደረሰው ነጋዴም እኔን ሥጋው ላይ ተጣብቂ ሲያየኝ በጣም ደነገጠ ጥቂት ቆይቶ ግን ፍርፃቱ ለቀት ስላደረገው በግልምጫ እያየኝ «አልማዞቼን ለመውሰድ ንስሩ ጎጆ ውስጥ ለምንድነው የገባኸወ። ዓመታት በሰላምና በደስታ ኖርሁ ሆናም እያደር ባለፈጦ የባሕር ገዞሄ ጦቅት የደረሰብኝን አንገዓጋፊ ትዝታ ሁሉ ጊዜ እየደመሰሰጦ ስለመጣ የየብስ ኑር ስለሰለቸኝ እንደገና በመርከብ ለመጓዝ ተነሳሳሆ ስለዚህም መርከብ ተሳፍሬ ራት ጠዳሉ ደሴቶችና አገሮች በመጓዝ ላይ ሳለ መሀል ውቅያኖስ ላይ እንዳለን ታላቅ ማእበል ተነስቶ መርከቢተን እየገ ተሬ ጦደማንፈልገው አቅጣጫ ይወስዳት ጀመር ከአንድ ቋጥኝ ጃ ተላትማ ከአሁን አሁን አለቅን እያልን በሥጋት ላይ ሳለን አንዳጋጣሣ ማአበሉ እየገፋት ጠደ አንድ ደሴት ስለወሰዳት ከመርከብ ወጠረድን በዚህን ጊዜም ከሞት በመትረፋችን ተደስተን «ለመሆነ ምን ዓይነተ ሥፍራ ይሆን የመጣነጡ» እያልን እርስ በርሳችን ስንጦያደ የመርከቡ አዛኝ ሰምቶ «አሁን ያለንበት ደሴተ ውስጥ የሚናሩተጉ ሰዎ እንደ ዝንጆሮ ጸጉራም የሆነአረመኔዎች ናቸው ከሌላ አገር የሚመጡ ሰዎችን አጥብተው ስለሚጠሉ ያለ ምክንያት ከመግደል ወደቷላ አይሉም ቁጥሪቸውም እንደ አንበጣ በርካታ ከመሆኑም በላይ ኃይለኛ ተዋጊዎች ናቸጡ በዚህም ምክንያት እነሱን በጦር መሳሪያም ሆነ ዘዘጁ መቋቋም አዳጋች ነው ከሌላ አገር ሰዎች ጋር አንድ ግጭት ቢፈጠርና ከመካከላተጠ አንድ ሰጡ ቢገደል አጥቂዎቻቸውን ጨዓጭፈጡ ካል ተበቀሉ በቀር በምንም ዓይነት አይደራደሩም ስለዚህ እኔ እንደሟ መስለኝ የሚያዋጣን ማምለጫ ቦታ ስለሌለን ምንም ዓይነት የመቋቋም ሆነ የመጋፈጥ ምልክተ ሳናሳይ በሰላም እጃችንን መስጠት ብቻ ነሙ ብሎ በትካዜ ተናገረ ን በዚህ ገዜም ተረፍን በማለት ተሰምቶን የነበረው ታላቅ ደስታ በዓቫሣትና በጭንቀት ተተካ ጥቂት ቆይቶም የመርከቡ አዛዥ አባባል ዴፓይ ችችች መ በገፀእ«ኮኮ ትክክለኛ ሆኖ አገኘነጦ ብዛታቸው ከዓተኛ የሆነና መላው ሰውነታቸው በጸጉር የተሸፈነ ቁመታቸው ከሁለት ጫማ የማይበልጥ ዝንሾሮ መሰል ድንኮች እርቃነሥጋቸውን እየዋኙ ጠጦደ እኛ መጥተው መርከቢቷን ከበቡዋት እኛም የመርከቡ አዛዥ እንደመከረን አንዳችም የመከላከያ እርምጃ ሳንጦስድ እጃችንን ሰጠንና ከመርከቡ እንድንወርድ አስገድደውጡን በአረመኔዎቹ አጃቢነት ጦደ አንድ ትልቅ ሕንጻ ተወሰድን የሕንጻው በር የተሠራው ኤበኒ ከሚባለውና ከፍተኛ ዋጋ ካለው ጥቁር እንጨት ሲሆን እዚያ ስንደርስ ወለል ብሎ ተከፍቶ ገባን ከገባን በኋላም በአንድ ሰፊ አዳራሽ ውስጥ እንድናልና አደረጉን በአዳራሹ አንደኛው ግድግዳ ጥግ የሰው አጽም አጥንቶች እንደ ትልቅ ኩይሳ ተከምረው ይታዩ ነበር በሌላው ጥግ ደግሞ የሥጋ መጥበሻዎች ብረት ምድጃዎች ላይ ተጥደው ተመለከትን በአጠቃላይ በአዳራሹ ውስጥ በተመለከትነው ነገር ሁሉና በሰዎቹ ሁኔታ አረመኔዎችና ሰው ገድለው የሚበሉ መሆናቸውን ስለተረዳን በከባድ ናርፃት ተዋጥን በፍርሃት እየተንዘፈዘፍን አጥንቶቹንና ድስቶቹን በመማተር ላይ ሳለን የአዳራሹ በር በድንገት ብርግድ ብሎ ተከፈተና አንድ ቁመቱ ዛፍ የሚያክል በጣም ጥቁር አስፈሪ ፍጡር ወደ እኛ እየተራመደ መጣ ፍጡሩ አንድ ዓይና ነበር የሚያስገርመው ደግሞ ይህ ናዓናም መሰል አንድ ዓይኑ ይገኝ የነበረው ግምባሩ መካከል ላይ መሆኑ ነበር ሹልና ረጃጅም የፊት ጥርሶቹም የፈረስ አፍ ከሚያክለው ሰፊ አፉ ወደ ውጭ አፈንግጠው ይታዩ ነበር የታችኛው ከንፈሩ ተንጠልጥሎ ደረቱ ሊደርስ ምንም ያክል አልቀረውም የዝሆን ጆር ያካክሉ የነበሩት ጆሮዎቹም ትከሻው ላይ ወርደው ከመተኛታቸው በላይ የእጆቹ ጥፍሮች እንደ ንስር ጥፍሮች ሹልና ረጃጅም ነበሩ ይህን አስፈሪ ግዙፍ ፍጡር እንዳየን በፍርፃት ሕሊናችንን ስተን መሬት ላይ ተዘረርን ፍጡሩም ሁላችንንም በአስፈሪው አንድ ዓይኑ ከቃኘ በኋላ የእኔን ማጅራት ጨምዶ ከመሬት ብድግ አድርጎ አንስቶኝ የዶር ክብደት እንደሚመጥነው ዓይነት ከፍና ዝቅ እያደረገና ሰውነቴን ዳበስ ዳበስ እያደረገ ከገመገመኝ በኋላ ቁዳ ብቻ ከሲታ መሆኔን ተረድቶ መሬት ጣለኝ ሌሎችንም እንደእኔ ከገመገመ በኋላ የመርከብ አዛዥ ጠጦፈር ያለ ሰው ስለነበር በአንድ እጁ ከመሬት ብድግ አድርጎት በሌላው እ በጋለ ሹል ብረት ወግቶ ከገደለው በኋላ እሳት አቀጣጥሎ እየዘነጠለ ጠብሶ ቲዩ ፍዐሀክዩፍኗዞዐዩኮ ሲበላው ተመለከትን እሱን በልቶ ከጨረሰ በኋላም አዳራሹ በረንዳ ፄፉ ተጋደመና እንቅልፉን ይለጥጥ ጀመር «የእኔን ማጅራት ጨምዶ ከመሬት ብድግ አድርጎ አንስቶን ሰው በላው አረመኔ እንቅልፍ ከወሰደው በኋላም አንድ ጥግ ተኮራ ምተን ተቀምጠን በምን ዘዴ ማምለጥ እንደምንችልና በግዓ ተገድሉ የተበላውን የጭዌርከብ አዛዣችንን አንዴት መበቀል አንደምንችል በሹክ ሹክታ እንመካከር ጀመር በመጨረሻም ይህን ማከናወን የምንችለው ከቀረነው መካከል አንዳችንን በልቶ እንቅልፍ ሲወስደው በመሆኑ ተስማማን ጠፍ ዐህዩ ዐሂኮዞዐዮ አረመኔው ከእንቅልፉ ነቅቶ ሌላውን ወፈር ያለ ጓደኛችንን ቀደም ሲል እንዳደረገው ገድሎ በልቶ እንዳበቃ እንቅልፍ ሲወስደው አንድ ሾል ያለ ረድም ብረት አግኝተን ቀይ እስኪሆን ድረስ አሳት ውስጥ ጨምረን አጋልነው ከዚያም ብረቱን በሌላው ጫፉ በሕብረት ይዘን በጋለጡ ጫዓ ግምባሩ ላይ የሚገኘውን አንድ ዓይኑን ወግተንና አቃጥለን አሳወርነው በዚህን ጊዜ አረመኔው አንደ ብራቅ በመጮህ ከእንቅልፉ ነቅቶ ሊይዘን ሞክር ነበር እኛ ግን አዳራሹ ውስጥ በየጥገ ተደብቀን ስለነበረና የእሱም ዓይን ስለጠፋ አግኝቶ ሊይዘን አልቻለም እንዲጋጣሚ በዚያን ጊዜ በአካባቢውም ሆነ አዳራሹ ውስጥ ሌሎች አረመኔዎች ስላ ልነዘሩ እርዳታ ለመጥራት በስቃይ እየጮኸ ከአጠገባችን ዘወር ሲልልን የማፈትለክያ አጋጣሚ ስላገኘን ከሕንጻው ወጥተን እየከነፍን ጠደ ባሕሩ አቅጣጫ ርጠን አመሰጥን ባሕሩ ዳርቻ ስንደርስም የወደቁ የዛዓ ግንዶችን አግኝተን ጎን ለጎን በልጥ አስረን ጊዜያዊ ታንኪዎችን በትልጥዓና ከሠራን በኋላ ባሕሩ ላይ አንሳፈናቸው በእንጨት እየቀዘፍን መዓዝ ጀመርን በዚያን ጊዜ ግን ግዙፉ ሰውበላ በመልክ እሱን ከሚመሳስሉት ሁለት ዓናጡሮች ጋር ሆኖና በመዓት ድንክዬዎች ታጅቦ ወደ አኛ እየተጣደፈ ሲመጣ አይተነው በተቻለን አቅም በፍጥነት በመቅዘና ታንኳዎቻችንን ቶሎ ቶሎ ጠደፊት ለማስኬድ ሞክከርን አረመኔው ግን ሳይበቀለን አንድናመልጠው ስላልፈለገ ባሕሩ ወስጥ እስከ ወገቡ ድረስ ገብቶ ታላላቅ ቋጥኝ ድንጋዮችን ወደ እኛ አቅጣጫ ስለወረወረ እኔ ከነበርኩበት ታንኳ በቀር ሌሎቹ ላያቸው ላይ ከነበሩት ሰዎች ጋር ሰጠሙ አኔ የነበርኩበት ታንኳ ላይ የነበርነው በተቻለን እየቀዘፍን ከአረመኔዎቹ ርቀን ከሞት አመለጥን ጥቂት ቆይቶ ግን ኃይለኛ የባሕር ሞገድ ተነስቶ አንድ ቀንና ሌሊት በሙሉ ሲያላጋንና ሲያገጉላላን ቆየ። ከሞገዱ ኃይለኝ ነትም የተነሳ የመርከቢቷ የነፋስ ሸራዎች ብጥስጥሳቸው ዐጣ ቋሚ ግንዲሳዎቿም ተሳባበሩ የመትረፍ ተስፋችን በጣም መንማና ስለነበረም መቼም ማለቃችን ነው ብለን እየተላቀስን ተሰነባበትን እንደፈራነውም የሞገዱ ኃይል ከመቀነስ ፋንታ እየበረታ ስለፄደ መርከቢ ተንኮታኩፓ ባሕሩ ውስጥ ሰጠመ በዚህን ጊዜም ብኩ መርከበኞችና ነጋደዎች አብረዋት ሰጠሙ እኔና ጥቂት ሰዎችን ግን ትረፉ ሲለን የተንሳፈፉ አንዳንድ የመር ከቢቱን ስባሪ ግንዲላዎች አግኝተን እነሱን በመያዝ እየዋኘን በማአበሉ እየ ተገፋን አንዲት ደሴት ደረሰን እዚችደሴት ውስጥም ጣፋጭ ናራፍራሬ ዎችንና የጠራ የምንጭ ውሃ አግኝተን በልተንና ጠጥተን በጣም ደክሞን ስለነበር ወዲያውነ ተኛን በማግስቱ ጠዋት ፀሐይ እንደሮጣች ደሴቲቱ ውስጥ ዐዲያና ወዲህ እንዘዋወር ጀመር እንዳጋጣሚም ጥቂት ቤቶች አጅብ ብለጡ የቆሙበት አንድ ሥፍራ ስላየን ሰው እሚኖርበት ሥፍራ በማግኘታችን ተደስተን ወደ ትንሹ መንደር አመራን ነገር ግን እንደጠበቅነጡ ሳይሆን ቤቶቹ አቅራቢያ ስንደርስ መልካቸው እጅግ ጥቋቁር የነበር የደሴቲቱ ኗሪዎች የጦር መሳሪያ ይዘው እየፎከሩ ስለከበቡን ያለአንዳች ጮቋድኗም ኔጃችንን ሰጠን ከዚያም እንደ እቃ እየቀጠሩ ከተከፋፈሉን በኋላ ፀዐደ ሃመናሪያ ቤቶቻቸው ይዘውን ፄዱ ያለ አንዳች መቋቋም እጃችንን ሰጠን» እ ጠፍዩ ዐዕዚህሀይዩዕዐዐዚዞርኮ እኔና አምስት ሰዎች አንድ ቤት ከተወጠሰድን በኋላ ከተክል ቅጠላ ቅጠል የትሠራ የሚመስል ምግብ አቅርበውልን እንድንበላ ጠቆሙን አብረውኝ የነበሩት ሰዎች ምግቡን ያቀረቡልንን ሰዎች እንዳልቀመሱት አይተው በመጠራጠር ፋንታ ርፃባቸውን ለማርካት በመስገብገብ መብላት ጀመሩ እኔ ግን ተንኮል እንደታቀደ ስለተጠራጠርሁ የምበላ እየመሰልኩ ምግቡን ሳልውጥ ቀረሁ ይህን ማድረጌም በጀኝ ምክንያቱም ጥቂት ቆይቶ ምግቡን የበሉት ጓደኞቼ ሕሊናቸውን ስተው የሆነው ያልሆነውን መዘላበድና መቀባጠር ጀመሩ በዚህም ምክንያት እንድንበላ እቀረበልን ምግብ ውስጥ ሕሊና የሚያስት ቅመም ሳይጨመርበት አይቀርም የሚል ጥርጣሬዬ ትክክለኛ ሆና አገኘሁት ከቅጠላቅጠሉ ምግብ በኋላም በርካታ ቅቤ የተጨመረበት ሩዝ አቀረቡልን ሕሊናቸውን ስተው የነበሩት ጓደኞቼ እየተስገበገቡ ሩን ይመገቡ ጀመርፁ እኔ ግን የምበላው በመጠኑ ነበር እንደመሰለኝ በመጀመሪያ የቅጠላቅጠል ምግብ ያቀረቡልን ቅጠሎቹ ሕሊና የሚያቃው ሱና የማሰብ ኃይልን የሚቀንሱ ሲሆን ሩዙን ያበሉን ደግሞ ከሩዙ ጋር የቀላቀሉት ቅባት እንዲያወፍረንና እንዲያሰባን ነበር በተከታታይ ለጥቂት ቀናት ከቀለቡን በኋላ ያለ ገደብ ይበሉ የነበሩ ጓደኞቼ ሰውነት ደለብ ሲል ተራ በተራ በድብቅ እየተገደሉ ተበሉ አኔ ግን አእምሮዬ በትክክል ይሠራ ስለነበር ከመወፈር ይልቅ እያደረ እየመ ነመንኩና እየገረጣሁ እፄድ ነበር ይህ የሆነበት ምክንያትም ድንገት ዘዶዴ መጠቀሜን አውቀው ብከሳ ብጠወልግም ይገድሉኝ ይሆናል በሚል ስጋት ነበር አረመኔዎቹ ሰው በላዎች ግን ያለመደለቤን ተመልክተው «ይህ አየበላ የማይወፍረው በሽተኛ ሳይሆን አይቀርም» ብለው አስበው አልነኩኝም ነበር ይህ ሁሉ ሲሆን እዕደ ልቤ የመዘዋወር ነጻነት ነበረኝ ስለዚህም አንድ ቀን አዘናግቼ ከመንደሩ ራቅ ብዬ ከፄድኩኝ በኋላ ለመጥፋት ጥሩ አጋጣሚ አገኘሁ መጥፋቴን አውቀው ተከታትለው ይይዙኝ ይሆናል ብዬ በመፍራት ወፍዘራሽ ፍራፍሬዎችን እየተመገብሁ ሰባት ቀናት አሳቻ በሆነ ሥፍራዎች ተደበቅሁሆ በስምንተኛው ቀን ባሕር ዳርቻ ደርሼ ቅመማቅመም ከደን የሚሰበስቡ ሰዎች አገኘሁ እንደተገናኘንም ማንነቴን በቋንቋዩ ስለጠየቁኝ ቲቭፎዐበዐዩዐዐዞዩፍዞዐኮ ከሠለጠኑ ሰዎች ጋር በመገናኘቱ ተደሰትኩ ከዚያም በመርከብ መሰባበር ምክንያት ስለደረሰብኝ መከራ በዝርዝር ካወጋኋቸው በኋላ ስለ አረመኔዎቹ ሰውበላዎች ነገርኳቸው እነሱም ከአረመኔዎቹ ለማምለጥ የተጠቀምኩትን ዘዴ ሰምተው እጅግ አደነቁ ሰዎቹ ቅመማቅመማቸውን ከሰበሰቡ በኋላ ወደ መጠብት ደሴት በጀልባ ይዘውኝ ፄዱ ደሴቱ ውስጥ የሚኖሩት ሰዎች ፈረስ ላይ የሚቀ መጡት ያለኮርቻና ልጓም ስለነበር ስለ እነዚህ ሁለት ነገሮች ምንም የማ ያውቁ መሆኑን ተረዳሁ ስለዚህም አንድ ባለሞያ ዘንድ ፄጄ መመሪያ እየሰጠሁት የቆዳ ኮርቻና ልጓም አሠርቼና በወርቅ ሽልማት አስጊጩ ለደ ሴቲቱ ሠልጣን በገጸበረከትነት ሰጠሁት እሱም ከመጠን በላይ ተደስቶ አንድ ዘመዱ የሆነች ሴት ድሮልኝ በሀገሩ ውስጥ መኖር ጀመርሁ ለጥቂት ጊዜ ከሚስቴ ጋር በደስታ ኖርሁ ሆኖም ግን በሰው ሀገር በመኖሬ ምክንያት ደስታዬ በሐዘን የተበረዘ ነበር ሰው ሀገር መኖሩ ከግዞት ያልተሻለ መስሎ ይታየኝ ስለነበር አጋጣሚ አግኝቼ ወደ ሀገሬ የምመለስበትን ቀን በጉጉት እጠባበቅ ነበር በደሴቲቱ ውስጥ በጣም የተቀራረብሁትና የተወዳጀሁት አንድ ሰው ነበር አንድ ቀን የዚህ ስው ሚስት በድንገት ስለሞተች ላጽናናውና ላስተዛዝነው ወደ ቤቱ ፄድኩኝ ሰውየው ከመጠን በላይ በሐዘን ተውጦ ስለነበር እንዲጽናና በማለት «የእኔ ወንድም ባለቤትህ አንድ ጊዜ ስለ ሞተች በሐዘን ብዛት ተመልሳ ልትመጣ አትችልምና ሐዘንህን በልክ አድ ርገው የሐዘን ብዛት እንዳይጎዳህ ለራስህም ሕይወት አስብ» አልኩት ሰውዬው ግን ከመጽናናት ይልቅ እምባው ይበልጡኑ እየጐረፈ «አይ የእኔ ወንድም የአንተስ ሀሳብ ጥሩ ነበር ምነው እንደ ምኞትህ ሕይወቴ በተጠበቀልኝ ኖሮ። ጋር እየተመላለስኩ የኮካ ፍሬዎች እየሰበሰብኩ በመሸጥ ከፍ ያለ አገኘሁ ለጥቂት ወራት በኮካ ፍሬ ነጋዴነት ተሰማርቼ መጠነኛ መሆን ከበቃሁ በኋላ በአንድ መርከብ ተሳፍሬ ወደ ባግዳድ ለሙ ተነሳሁ ባለውለታዬ የነበረው ነጋዴም አንድ ሌላ ከተማ ስለነበረው ባግዳድ ድረስ አብረን መጓዝ ባለመቻላችን አዘንሁ እግ ገዳችንን አያሌ ደሴቶች ስለነበሩ ቅመማ ቅመም በመነገድ ብዙ አገኘሁ ባሕር ውስጥ እየጠለቁ እንቁ የሚያወጡ ጠላቂ ዋናተ በመኮናተርም ቆንጆ ቆንጆ አእንቁዎችን በብዛት ሰበሰብሁ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ በመጨረሻም መርከባችን ቡሶሪ ጠደብ ደርሳ ጠደ ባግዳድ አምርቹ በደህና ደረስኩ እዚያም ካገኘሁት ሀብት በተቻለኝ መጠን ለዮሆችና ለችግረኞች በችሮታ ከሰጠሁ በኋላ በተድላና በደስታ መኖር ጀምራ ቀስ በቀስ ያሳለፍኩትን የመከራ ጊዜ መርሳት በቃሁ ሲንድባድ ይህን ተናግሮ እንደጨረሰ እንደገና ለሂንድባና መቶ የወርቅ ዲናር ያለበት ከረጢት ሰጥቶት በማግስቱ መጥቶ የሚተጥለጦን የባሕር ጉዞ ታሪኩን እንዲያዳምጥ ጋበዘጡጦ ስደስተናኝው የመርከበኝው ሲገደፎባድ ጉዞ የመዘዋወርና አዲስ ነገር የማየት የተፈጥሮ ዝንባሌዬ ለረጅም ጊዜ አንድ ሥፍራ እፎይ ብዬ እንድቀመጥ አልፈቀደልኝም በዚህም ምክንያት ከአንድ ዓመት በኋላ ምንም እንኳን ወዳጆቼና ዘመዶቼ አርፈ እንድቀመጥ ቢመክሩኝም የያዘኝ አባዜ አልለቅ ስላለኝ ለስድስተኛ ጊዜ በባሕር ለመጓዝ ቆርጩ ተነሳሁ ስለዚህም ፋርስንና ሕንድን በየብስ ካቋረጥኩ በኋላ መርከብ ተሳፈርሁ ሙሉ ቀን በሰላም ከተጓዝን በኋላ የመርከብ አዛዣ የብስጭት መልክ እያሳየ ጥምጥሙን ከራሱ ላይ በንዴት ፈትቶ መሬት ላይ ጥሉ ፍርፃትና ሐዘን በተቀላቀለበት ድምጽ «የአየሩ ሁኔታ በቅርብ ጊዜ ክባድ ማዕበል እንደሚነሳ ይጠቁማል እንዳያችሁት በአሁኑ ጊዜ አንኳን መርከባችን በሞገድ እየተገፋ ስለሚሄድ የመርከቡን አቅጣጫ በመሪው መቆጣጠር አዳግቶናል ከጥቂት ጊዜ በኋላም ደግሞ ይህ ነው የማይባል ከባድ ሞገድ ስለሚነሳ አንድ ሰዓት በማይሞላ ጌዜ ውስጥ መርከባችን ተሰባብራ አንደምትሰጥምና ሁላችንም እንደምናልቅ አርግጠኛ ነኝ ካለ በኋላ በነፋስ እጅግ ተወጥረው የነበሩትና ሊበረቀሱ ምንም ያክል ያልቀራቸው የመርከቡ የነፋስ ሸራዎች እንዲወርዱ አዘበ ግን ምን ያደርጋል። ጡኝ የደረሰብኝን ሁሉ ተረኩላቸጦ ከቪኪያም አንድ ፈሪስ «ታንኳዬን አንሳፈፍኩና በዚያ ላይ መጓዝ ጀመርሁ አምጥተውልኝ ላዩ ላይ ተቀምጩ አስገራሚው ታሪኬን ለጻ ሠልጣን እንድነግረው በማለት አጅበውኝ ወደ ቤተ መንግሥቱ ይ ፄዱ ቲክህ«ዞኮ «ብዙ ዕዎች ከበውኝ በመገረም ሲመለከቱኝ በማየቴ ተደነቅሀ እዚያ እንደደረስንም ሥልጣኑ ዘንድ አቅርበውኝ «ይህ ሰው ታላቁ ተራራችንን ውስጥ ሰውስጥ አቋርጦ አስደናቂ በሆነ ረገድ ሀገራችን መምጣት የቻለ ሰው ነው» ብሰው አስተዋወቁኝ ሥልጣኑም አጠገቡ ተቀምጩ ማን እንደሆንኩና ከየት አንደመጣሁ እንድነግረው ጠየቀኝ እኔም በሕይወቴ አያሌ የባሕር ገዞዎችን ያደረግኩና ብዙ አገሮችንና አስደናቂ ነገሮችን ያየሁ ስለሆንኩ ሰዎች መርከበኛው ሲንድባድ እያሉ ይጠሩኛል ኗሪነቴም ባግዳድ ከተማ ሲሆን አሁን እዚህ ልገኝ የቻል ኩትም በመርከብ ስብርሽ ምክንያት ነው» ብዬ መለስኩለጎ ታሪኬን በማወጋለሰት ጊዜም ይፔያቸው ያመጣኋቸውን አልማዞች አሳይቼው ስለነበር በአስተያየቱና በሁኔታው አልማኮቹን ሊወስድብኝ የከደለና በዚህም ምክንያት ሲገድሰኝ የፈለገ ስለመሰለኝ ፈርቼው «የእኔ ጌታ ያለኝ ማናቸውም ነገር የአርሶ መሆኑን እንዲረዱልኝ እፈልጋለሁ» አልኩት እ ጠፍዩ ዐዕዚሀይዩዕዐዐዚሂዞርኮ ሀልጣኑም ምን እንዳሰብኩ ገብቶት ስለነበር ፈፊገግ ብሎ መ ሲንድባድ የአንተን አልማዞች የምፈልግ መስለህ አትስጋ ሯ እንደ እናንተ ሀገር ሳይሆን አልማዞች በየሥፍራው ስለሚገኙ የኦ ችግርም ሆነ ምኞት አያጠቃንም የአንተን አልማዞች ከመውሪዖ ሩ የምትፈልግ ከሆነ እኔ እጨምርልፃለሁ» ብሎ መኖሪያ ቤት አዌዶ አዘሽ የመጣሀብት ደሴት ሲሬንዲብ ይባል ነበር የሚገኘውም ፀም ሰት አካባቢ ስለሆነ በመልክዓምድራዊ አቀማመጡ ምክንያት ዓሙ በሙሉ ኛቀንና የሌሊት ርዝመቱ ምንጊዜም አስራ ሁለት አስራ ሰዓት ነው በሀገሩ ውስጥ አልማዞችና ሰንፔሮች በብዛት ይም እንዲሁም የወርቅ የብር የመዳብና የሌሎች ብረታ ብረቶች አይ በብዛት ይገኘበታል በሀገሩ ወንዞች ውስጥም ወርቅና የተሰያዩ የፍ ድንጋዮች በብዛት እንደሚገኙም ሰምቻለሁ ከሁሉ የሚያስገርሙ በዚህ ደሴት ውስጥ በሌላው የዓለም ክፍል የትኛውም ሥፍራ ራታ የማይገኙ እጽዋትና እንስሶች መኖራቸው ነው በሀገሩ ውስጥ እየተዘዋወርኩ ታሪካዊ ሥፍራዎችንና አለደ ነገሮችን በመጎብኘትና ከሀገሩ ሕዝብ ጋር በመላመድ አስደሳች ጊዜዎ ካሳሰፈኩ በኋላ ሠልጣኑ ዘንድ ቀርቤ ወደ ሀገሬ ለመሄድ የተነ መሆኔን አሳወቅኩት ሠልጣትም ወዶኝ ስለነበር እምቢ ብዬ ብግደረደርም በግድ ገፋኔ ውድ ነገሮችንና ብዙ ገንዘብ ሰጠኝ ከዚያም ከአገሬ ሠልጣን ለመተዋወቅና ለመወዳጀት የሚሻ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ሰሠሥልጣኑ እንድሰጥለት ጠየቀኝ የሲሬንዲብ ሠልጣንና እንዲሁም የተዋወቅኳቸውን የሀ ኗሪዎች ከተሰነባበትኩ በኋላ በጥሩ መርከብ ተሳፍሬ ባግዳድ ደረሎ ሠልጣነ ዘንድ ፄጄ ስለሲሬንዲብ ደሴትና ስለ ተፈጥሮ ወብቷና ሀቶ ነግርኩትራ ከደሴቲቱም ሠልጣን የተላከለትን ደብዳቤና ልዩ ስጦታዎች አስረከበኩት ሠልጣኑም የተላከለትን ደብዳቤ አጉን የሥጦታዎቹን ውድነትና ብዛት አይቶ ስለ ደሴቲቱ ሀብትና ስለ ሕኞ ለጋስነት የነገርኩት ሁሉ ያልተጋነነ ወሬ መሆኑን ተገነዘበ በዚ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ኢጋጣሚም እኔም ከሥልጣኑ የመተዋወት እድል አግኝፔ ስለነበር ታዋቀና የተከበረ ስው ለመሆን በቃሁ ሲንድባድ ስለ ስድስተኛው የባሕር ጉኮው ታሪክ ለፄንድባድ ተርኮ ካበቃ በኋላ እንደገና መቶ ዲናር ያለበት ከረጢት ሰጥቶት በማግስቱ መጥቶ ስለ ስባተኛውና የመጨረሻው የባሕር ጉዞው እንዲየዳምጥ ጋበሽው ሰባተናውካ የመጨረሻው የመርከበናኛው ሲገደፎባድ ጉዞ ትናንት ካወጋሁልህ ከስድስተኛው ጉዞዬ በኋላ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ሲል ዳግመኛ አልጓዝም ብዬ ወጠሰንሁ ከዚህ በኋላ መዓዝ ካሰፈው መከራዬ መማር ያሰመቻሌን በጉልህ ስለሚያረጋግጥ ድንገት እንኳን አንድ አደጋ ቢገጥመኝ ማንም እንደማያዝንልኝ አሰብሁ ከዚህም በላይ አብዛኛውን የወጣትነት ዘመኔን ያሳለፍኩት በጉዞና በመከራ ስለነበር ያለኝን በቃኝ ብዬ አርፌ ተቀምጩ የቀረውን የሕይወት ዘመኔን በሰላም ለማሳለፍ ቆረጥሁ። ም እንኳን ንብረታችን ጠን ብንዋጋም ጠንበዴዎቹ አይለው ድል አደረጉዝ በቁጥጥራቸው ስር አዋሉን ከዚያም መርከባችን ውስጥ ዋጋ ያላቡ ነገሮች ዘርፈጠ ከሞት የተረፍነውን ሩቅ ሀገር ወስደው በባርነት ሸጡን እንደ እድል ሆና እኔ የተሸጥኩት ለአንድ ጥሩ ሀብታም ነጋዶ ስለነሺ ከገዛኝ በኋላ እቤቱ ወስዶ ጥሩ ልብስ አለበሰኝና በጥሩ ሁኔታ ያኘኝ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነጋዴው አስጠርቶኝ ምን መስዕ እንደምችል ጠየቀኝ እኒም የእጅ ሥራ ጠይም ሌላ ሞያ ችሉሌ እንደሌለኝና እድሜዬን በሙሉ ያሳለፍኩት ከአገር ጦደ አገር በመርክ እየተዘዋወርሁ በመንገድ ስለሆነ አለኝ ብዬ የምኮራበት ችሉታ የገዝ ልምድ መሆኑን ነገርኩት ሰውዬውም ትንሽ አሰብ አድርጎ «ቀስት መተኮስስ አትችልዖነ ብሎ ጠየቀኝ እኔም «ቀስት መተኮስስ እችላሉ በወጣትነቴ በቀስት እየተጠቀምኩ ጥሩ አዳኝ ነበርኩ» አልኩት ነጋዴውም «እን ያውስ እኔን ሊጠቅም የሚችል ችሉታ አለህ ማለት ነው» ብሎ አኾ ቀስት ሰጥቶኝ ዝሆን ላይ አፈናጦኝ ከከተማው ራቅ ብሎ ወደማ አንድ ትልቅ ደን ይኮኝ ፄደ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ደኑ ውስጥ ጠልቀን እንደገባን አንድ ትልቅ ዛፍ አጠገብ ስንደርስ «እዚህ ዛፍ ላይ ወጥተህ ተጠባበቅ በዚህ መንገድ አድርገው ዝሆኖች ወደ ወንዝ ስለሚሄዱ ቀስት ተኩስባቸው ምናልባት ቀንቶህ አንዳቸውን የገደልክ እንደሆን እቤት መጥተህ አስታውቀኝ» ብሎኝ ለስንቅ የሚሆን ምግብ ከሰጠኝ በኋላ ብቻዬን ትቶኝ ወደ ከተማ ሄደ እኔም ዛፉ ላይ ወጥቼ ዝሆኖች ስጠብቅ ውዬ ሌሊቱንም አዚያው ላይ ባድርም አንድም ዝሆን በዚያ አካባቢ ሲያልፍ አላየሁም በማግስቱ ጠዋት ገና ፀሐይ ብቅ እንዳለች ብዙ ዝሆኖች ከዛፉ በታች በማለፍ ላይ እንዳሉ ደጋግሜ ቀስት ተኮስኩባቸው እንዳጋጣሚ በቢያን ጊዜ አንዱ ዝሆን ተመትቶ ስለወደቀና የቀሩት ስሰበሸሹ ከዛፉ ወርጄ ጌታዬ ዘንድ ሄድኩና የሆነወን አስታወቅኩት እሱም ካመሰገነኝ በኋላ ምግብ እንዲሰጠኝ አዞ በልቼ አብረን ወደ ደኑ ፄሄድን ከዚያም አንድ ትልቅ ጉድጓድ ቆፍረን የሞተውን ዝሆን ቀበርነው አብረን ወደ ቤት በምንመለስበት ወቅት ነጋዴው «ዝሆኑ አፈሩ ውስጥ ሆና ከበሰበሰ በኋላ ጥርሱን በቀላሉ አውጥተን በከፍተኛ ዋጋ እሸጠዋለሁ አንተም ቀስት የመተኮስ ችሎታ ስላለህ ከእንግዲህ ወዲያ መደበኛ ሥራህ በየቀኑ እዚህ እየመጣህ ዝሆን ማደን ነው አለኝ ከዚያን ጊዜ አንስቶ ዝሆን ማደን የአለት ተግባሬ ሆነ በየጊዜው የምንጠላጠልበትን ዛፍ በማቀያየር ቢያንስ ቢያንስ በቀን አንድ ዝሆን እገድል ነበር አንድ ቀን ግን ዝሆኖቹ ቀደም ብለው ያደርጉት አንደነበር ከበታቼ ዝም ብለው በማለፍ ፋንታ ወደተደበቅሁበት ዛፍ መጥተው ዙርያውን ከበቡት ይህን እንዳየሁም በጣም ስለደነገጥሁ ቀስቴና ፍላጻዎቼ ከእጄ አምልጠውኝ መሬት ወደቁ ዝሆኖቹ ተንኮል እንዳሰቡ ተረድቼ ዛፉ ላይ ሆሼ በመንቀጥቀጥ ላይ ሳለሁ ከዝሆኖቹ መካከል አንድ አለቃቸው ይመስል የነበር ትልቅ ዝሆን የዛፉን ግንድ በኩምቢው ጠምጥሞ ይዞ ሲጎትተው ከስሩ ተነቅሎ ስለተገረሰሰ እኔም ከዛፉ ጋር አብሬ መሬት ወደቅኩ ከዚያም ዝሆኑ በኩምቢው ከመሬት አንስቶ ጀርባው ላይ ካስቀመጠኝ በኋላ በዝሆን መንጋ ታጅቤ ወደ አንድ ራቅ ያለ ኮረብታ ተወሰድኩ እዚያ ስንደርስም ዝሆኑ በኩምቢው ይዞ ከጀርባው አውርዶ መሬት ላይ በዝግታ ካስቀመጠኝ በኋላ ዝሆኖቹ ብቻዬን ትተውኝ ሄዱ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ኮረብታው ላይ ስፍር ቁጥር የሌለው የዝሆን አጽም በየሠጋሥናሪ ዐድቆ ይታይ ነበር ዝሆኖቹ እዚህ ሥፍራ ይክውኝ የመጠፐ «የገጸ ጥርስ ከፈለግህ እዚህ በገፍ ሞልቶልሀል በሕይወት ያለውን ለጥርሳላ ብለህ ከምትገድለን እዚህ እየመጣህ የፈለግከውን ያክል መጦሶ ትችላለህ» ማለታቸው ስለመሰለኝ በዝሆናቹች አስተዋይነትና እጡቆቀ ተገርሜ ወጠደ ከተማ መጓዝ ጀመርሁ ዝሆኖቹ ያመጡኝ ኮረብታ ከከተማው በጣም ራት ያለ ስለ ጌታዬ ቤት ለመድረስ ሶስት ቀናት ያክል ፈጀብኝ እኪያ ስደርሴ ጌታዬ በጣም ተደስቶ «ዝሆን የገደለህ መስሉኝ አዝጌ ነበር እም ድንበት ሥፍራ ፄጄ አንድ ዝሆን የነቀለው ዛፍ አይቼ ስለነበር በሕይቤ ያለህ አልመሰለኝም ነበር ለመሆኑ ምን ሆነህ ነበር የጠፋኸወ። » ብሎ ጠየቀው ዱባንም «መጽሐፉ ብዙ ጥቅም አለው ለምሳሌ ራሴ ከተቀረጠ በኋላ መጽሐፉን ከፍተው ስድስተኛውን ገጽ አውጥተው ሶስተኛውን መስመር ቢያነቡ የተቆረጠው ጭንቅላቴ ለሚጠይቁት ማና ቸው ም ጥያቄ መልስ ይሰጥዎታል» አለው ሠልጣኑም የዱባንን አባባል ለመሞከር ስለፈለገ ሞቱን ለሚቀጥለው ቀን አስተላልፎ በወታደሮች ታጅቦ ወደ ቤቱ እንዲሄድ ፈቀደለት ሐኪሙም ወደ ቤቱ ፄዶ ማናቸውንም አስፈላጊ ነገር ካከናወነ በኋላ ሥልጣኑ ቤተ መንግሥት ተመልሶ መጣ በማግስቱ ጠዋት የዱባን ጭንቅላት ከተቆረጠ በኋላ ታምር ሊሠራ ነው የሚል ወሬ በከተማው ተነዝቶ ስለነበር የሀገሩ ታላላቅ ሰዎች ባለሥልጣኖችና የሠልጣኑ ዘመዶች ቤተ መንግሥቱ አዳራሽ ፄደው የሚሆነውን ለማየት ይጠባበቁ ጀመር ሠልጣኑ መንበሩ ላይ ከተቀመጠ በኋላ ዱባን በወታደሮች ታጅቦ አዳራሹ ውስጥ ገባ በዚያን ጊዜም አንድ በወረቀት የተጠቀለለ መጽሐፍ ይዞ ስለነበር ሑልጣኑ አጠገብ ሲደርስ መጽሐፉ የተሸፈነበትን ወረቀት አንስቶ አንድ ጎድጓዳ ሳህን እንዲሰጠው ጠየቀ ሳህኑ ከተሰጠው በኋላም ሂዩጠፍ ዐበህ ሂኮዮ መክ ከፉ ተሸዓናናበት የነበረውን ወረቀት አዚያ ውስጥ አጊ መጸከፉ ለሠሩለጣኑ ሰጠውና «ራሴ ከተቀረጠ በኋላ እዚህ ጎድጓዳ ስገ ዐረቀቱ ላይ ይደረግ ወረቀቱ ልዩ መድኃኒት ስላለው ጭንነ ላዩ ላይ ሊደረግ መድማቱን ያቆማል ከዚያም መጽሐፉን ከፍኳ ጥቄጮች ሲጠይቁት ጭንቅላቱ መልስ ይሰጥዎታል ይህ ከመ ከፊት ግን አሁንም በድጋሜ የምለምንዎት ያለ ጥፋቱ በግፍ አያስዝሄዬ እያልኩ ነው አለው ሀልጣኑም «ልመናህ ከንቱ ስለሆነ እድናለሁ ብለህ ጌዜ አታድርግ አንድ ቀንም የሰጠሁህ ለአንተ አዝቼ ሳይሆን የሚቆረቢ ጭንቅላትህ ሲናገር ማየት ጓገቼ ነው» ካለ በኋላ ገዳይ ወታኗ የሐኪሙጮን ራስ እንዲቆርጥ አዘዘው የዱባን አንገት በስሉ ጎራዴ ከተቀነጠሰ በኋላ ጎድጓዳው ሏ ወስጥ ወደቀና ከወረቀቱ ጋር ሲነካካ ወዲያውነኑ መድማቱን አቀመ ከዚያም የዱባን ጭንቅላት ዓይኖች ተገልጠው ሠልጣኑን ከ መጽሐፉን ይግለጡ» ብሱ ሲጠይቅ ሠልጣኑና አዳራሹ ውስጥ የነ ተመልካቾች ከመጠን በላይ ተደነቁ ሠልጣነኑም መጽሐፉን ሉሰመግለጥ ሲሞክር ገጾቹ ተያደኒ አንለያይም ብለው ስላስቸገሩት ገጾቹን መነጠል ይችል ዘንድ ጣክ አፉ ወጦስጥ ከትቶ ከምላሱ በማነካካት ካረጠበ በኋላ ስድስተኛውን አውጥቶ አይቶ እዚህ ላይ ምንም የተጻፈ ነገር የለም» አለ ጭንትላቱም ገጾቹን ጦደፊት ሲገለብጡ ጽሑፉን ያገሽ አለው ሠልጣኑ ጣቶቹን እያረጠበ ገጾቹን መገልበጥ ቀጠለ ከህ ጥቂት ቆይቶ መላ ሰውነቱ ደንዝዞ ዓይኖቹ ጨልመው መሬት በኑ መንበሩ ሥር ይንፈራፈር ጀመር የዱባን ዓይኖችም ይህን ይመለከቱ ስለነበር ሠልጣኑ እንደሞተ ዓይኖቹ ተከድነው ጭንቅካ ሞተ በዚህ ረገድ ዱባን ግፈኛውን ሠልጣን ተበቀለ ጠፍ ዐህዩ ዐሂኮዞዐዮ ሶስቱ ከህትማማቾች በጥንት ዘመን ኩን ሻህ የተባለ አንድ የፋርስ ሥልጣን ነበር ይህ ሰው ከሚወደውና ከሚያምነው አንድ ባለሟሉ ጋር በመሆን መልካቸውን በዘዴ እየቀያየሩና ተራ ሰዎች አየመሰሉ መዘዋወርን ይወድ ነበር አንድ ቀን ምሽት ሠልጣኑና ባለሟሉ ተራ ሰዎች መስለው በከተማው አንድ ትንሸ መንደር ሲያልፉ አንድ ቤት ውስጥ የተሟሟቀ የክርክርና የጭቅጭቅ ድምጽ ስለሰሙ ተደብቀው ወደ ቤቱ መስኮት ተጠጉ። ተፈጸሙ ታናሽ እህታቸው ላቅ ያለ ክብር አግኝታ ቤተ መንገሥ ውስጥ በቅንጦት ስትኖር ሁለቱ ግን የሠልጣኑን ዳቦ ጋጋሪና የወ ቤቱን አግብተው መናኛ ኑሮ ይኖሩ ነበር በዚህም ምክንያት በእህ ቸውና በእነሱ መካከል የነበረው የሀብትና የደረጃ ልዩነት ተሰምቷቹ በምን መንገድ እህታቸው ላይ ጉዳት ማድረስ እንደሚችሉ በምስቢ ያሴሩ ጀመር ነገር ግን የተንኮልና የምቀኝነት ውጥናቸው እንዳይታ ቅባቸው ላይ ላዩን በአፋቸው እህታቸውን የሚወዱና የሚያከቴ ይመስሉ ነበር ከጊዜ በኋላ የሙልጣኑ ሚስት እንደ ንጋት ጎህ ደስ የሚል አነ ቀንጆ ወንድ ልጅ ወለደች ነገር ግን ያዋለዷትና እንዲያርሷት ኃላፊነ የተሰጣቸው እህቶቿ ስለነበሩ ልጁን አንድ ትልቅ የሸምበቆ ቅርጫ ውስጥ አጋድመው ቤተ መንግሥቱ አቅራቢያ ይፈስ ወደነበር አገ ወንዝ ወስደው ጨመሩት ከዚያም ሠልጣኑ ዘንድ ፄደው ማለ የወለደችው አንድ አስቀያሚ ውሻ መሆኑን ነገሩትፊ ሠልጣኑም ሰምቶ በጣም ተናደደ ሕጻኑ ልጅ የነበረበት ቅርጫት ግን በወንዙ እየተገፋ ወደ ሠልባ አታክልት ሥፍራ አምርቶ ስለነበር እንዳጋጣሚ የሠልጣኑ አታክልተ አግኝቶት በዘንግ ከውፃው ውስጥ ጎትቶ ካወጣው በኋላ ልጁን ወደ ቤ ይዞት ሄደ አታክልተኛው ሚስት አግብቶ ብዙ ዓመታት በትዳር የ ቢሆንም ልጅ አልወለደም ነበር ሳያስበው ቆንጆ ወንድ ልጅ በማገገ በጣም ተደስቶ ሚስቱን «ልጅ ለመውለድ ያለን ምኞት ባይፈጸም አጋጣሚ ይህን ልጅ ስለሰጠን እንደ ገዛ ልጃችን እየተንከባከ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ እንድናሳድገው እፈልጋለሁ» አላት ሚስቱም ልጂን አይታ ጦዲያውኑ ስለወደደችው በደስታ ተቀብላ ታሳድገው ጀመር በሚቀጥለው ዓመት የሠልጣኑ ሚስት አንድ ሌላ ወንድ ልጅ ተገላገለች ተንኮለኞቹ እህቶቿ ግን ልጁን ቅርጫት ውስጥ አድርገው ወንዙ ላይ ካንሳፈፉት በኋላ ሠልጣነ ዘንድ ፄደው ሚስትህ የጦለደችው አንድ ድመት ነው አሉትፅ ሁልጣኑም በጣም ተናዶ በሚስቱ ላይ ጉዳት ለማድረስ ከጅሎ ነበር ነገር ግን ይወደው የነበረው ባሰሟሉ መክር ከመጥፎ ድርጊት እንዲቆጠብ አደረገው ልጁ የነበረበት ቅርጫት ግን በወንዙ እየተገፋ ወደ አታክልት ሥፍራው አምርቶ ስለነበር አሁንም በአጋጣሚ የሥልጣኑ አታክልተኛ ቅርጫቱን አግኝቶ ከውፃው ውስጥ ካወጣው በኋላ ቤቱ ወስዶ ለሚስቱ ሰጥቷት እንደ መጀመርያው ልጅ በፍቅርና በጥሩ እንክብካቤ ያሳድጉት ጀመር በተከታዩ ዓመት ደግሞ የሠልጣነኑ ሚስት አንዲት በጣም የተዋበች ልጅ ተገላገለች ሆኖም ክይሲዎቹ እህቶቿ ልጅቷን እንደ መጀመርያዎቹ ልጆች በቅርጫት አድርገው ወንዙ ውስጥ ጨመሩዋት ይህችም ሕጻን እንደ ወንድሞቿ በሠልጣኑ አታክልተኛ ተገኝታ ከወንድሞቿ ጋር ታድግ ጀመር ሁለቱ እህትማማቾች ሕጻኗን ወንዙ ውስጥ ከጨመሩ በኋላ አንድ ፍልጥ እንጨት ይዘው ፄደው ሠልጣኑን «ሚስትዎ የወለዴችው ይሄንን ነው» ብለው እንጨቱን አሳዩት ሙልጣኑም ሜስቱቴ በተደጋጋሚ ከተፈጥሮ ሕግ ውጭ ልዩ ልዩ ነገሮችን በመውለዷ ከመጠን በላይ ተናዶ አንድ ዳስ ብጤ ከተማው መስጊድ አቅራብያ አሠርቶ ሚስቱ እዚያ እየኖረች የአላፊ አግዳሚው መሳለቂያ እንድትሆን አደረጋት እሷም ሌላ አማራጭ ስላልነበራት የሆነውን ነገር ሁሉ በታላቅ ትእግሥት ተቀብላ መኖር ተገደደች በዚህን ወቅት ሁለቱን ወንዶች ልጆችና እህታቸውን የሠልጣት አታክልተኛና ሚስቱ በጥሩ እንክብካቤ በማሳደግ ላይ ነበሩ አንጋፋውን ልጅ ባሕማን ሁለተኛውን ፔርቪዝ ሴቷን ደግሞ ፔሪዛድ ብለው ቆንጆ ስሞች አውጥተውላቸው ኤንደ ራሳቸው ልጆች ይወዷቸውና ይንከባከቧ ቸው ነበር ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም አታክልተኛው አስተማ ቀጥሮ ማንበብና መጻፍ እንዲማሩ አደረገ በተጨማሪም በዚያን ዘመ የነበሩ እንደ ፈረስ ግልብያ የጦር መሣርያ አጠቃቀምና የመሳሰሉ ትምኒ ርቶችን ይከታተሉ ነበር ፔሪዛድም ምንም ሴት ብትሆን ከወነድምሞፓ ጋር ፈረስ መጋለብ ቀስት መተኮስና ጦር መወርወርን ተትለማመያ ነበር በጣም ቀልጣፋ ስለነበረችም እንደ ሩጫ እሽቅድድም በመሳዕሪ ን በሚጠይቁ ስፖርቶች አንዳንድ ጊዜ ወንድሞቿን ታሸንፋቸይ በር አታክልተኛው ጉዲፈቻ ልጆቹን በጣም ይወድ ስለነበር እነ ለማስተማርና ለማሳደግ ብዙ ገንዘብ ያወጣ ነበር ካደጉ በኋሳም ገጢ መሬት ገዝቶ ጥሩ ቤት ሠርቶ ሙሉ ድርጅት እንዲኖረው ካደረገ በላ ሠልጣኑ ዘንድ ቀርቦ በእርጅናው ምክንያት ጡረታ አንዲወጣ ጠየቀ ከተፈቀደለት በኋላም ልጆቹን ይዞ ገጠር ቤቱ ይኖር ጀጆመር ከጥቂ ዓመታት በፊት ሚስቱ ሞታ ስለነበር ልጆቹ የእርጅና ዘመነ መጽናኛ ነበሩ ነገር ግን ገጠር ቤቱ በገባ በስድስት ወሩ በድንገት ታሞ እንዴጎ እንዳገኛቸው ሳይነግራቸው አጣዳፊ በሆነ ሞት ከሚወዳቸው ል። ድ ው ወጥቶ ለመጓዝ ተነሳ በሚሰነባበቱበት ወቅት ግን አነ ታሮ መው ይሆናል ብላ እህቱ ስለሰጋች «የእኔ ወንድም እባከ አንተን ከማጣ ተናጋሪዋን ወፍ ከማሪውን ዛፍና ወርቃማው ቢቀሩብኝ ይሻለኛል ስለቀፈፈኝ ባትፄድ እመርጣለሁ» አለችው ር ና ተል በፈገግታ «አንድ ጊዜ ለመጓዝ የወሰንኩ ስለሆነ ምነ ይችል ይሆናኢ ሆኖም ምናልባት እንደፈራሽው አደጋ ሊያጋጥ» ትችያለሽ ል ደህና መሆን ያለመሆኔን በዚህ ጩቤ አማካይነት ማኒ ማማ ጩቤውን ከአፎቱ ስትመዢው አሁን እንደሆነው ዓደ አብረቅራቂ ከሆነ ደህና ነኝ ማለት ነው ላዩ ላይ የከ ነ ጠብጣቦች ካየሽ ግን ሞቻለሁ ማለት ነው» ብሎ ጩቤውን ከሰባ በኋላ መንገዱን ቀጠለ እውነቱን ለመናገር ሶስት ነገሮች ይጎድሉታል ቲጠፎዐዐዚኮዐኮ ቃ ባሕማን ወደ ቀኝም ወደ ግራም ሳይል በቀጥታ ወደ ሕንድ ጠረፍ አመራ ጉዞውን በጀመረ በፃዛያኛጦ ቀን አንድ ትልቅ ዋርካ ዛፍ ስር አንድ አስገራሚ ሽማግሌ ተቀምጦ ተመለከተ የሽማግሌው ሽሸፋሎች እንደ በረዶ የነጡ ከመሆናቸውም በላይ እንደዚያው የነጣው ረጽጆም ጺሙ መሬት ይደርስ ነበር የእጆቹና የእግሮቹ ጣቶች ጥፍሮች ከመጠን በላይ አድገው ስለነበር ልዩ ፍጡር አስመስለውት ነበር ከአናቱ በላይ መሬት ላይ የተተከለ አንድ ሰፊ የሰምበሌጥ ጃንጥላ ይገኝ ነበር ሰውነቱ ላይ ጣል አድርጎት ከነበረው አንድ ግልድም በቀር ራቁቱን ነበር ሽማግሌውም አጠገብ ሲደርስ ባሕማን ከፈረሱ ወርዶ ሰላምታ ከሰጠው በኋላ «እባክዎን አባባ አንድ ነገር እንዲረዱኝ አለምንዎታለሁ አለው ሽማግሌውም ለባሕማን ሰላምታና አንድ ምላሽ ሰጠው ነገር ግን የተናገረው ምን እንደነበር ባሕማን ሊሰማው አልቻለም ይህም ሊሆን የቻለበት ምክንያት የሽማግሌውን አፍ በሸፈነው አጅብ ያለ ጺሙ ምክንያት መሆኑ ባሕማን ስለገባው አንድ መቀስ ከኪሱ አውጥቶ ሽማግሌውን «ይቅርታ ያድርጉልኝ የእኔ አባት። እሱ ሳይሳካለት ስለቀረም አኛ ተስፋ መቁረጥ የለብንም ስለዚህ ነገ ጠዋት እኔ ራሴ ሶስቱ ድንቅ ነገሮች ወደሚገኙ በት ሥፍራ በመጓዝ ፍለጋውን እቀጥላለሁ» አላት በማግስቱ ፔርቪዝ ማለዳ ተነስቶ ለጉዞ ይዘጋጅ ደመር ከዚያም ለእህቱ አንድ መቁጠሪያ ሰጣትና «የዚህ መቁጠርያ ዶቃዎች የሚሸጋሸጉ ከሆኑ ደህና ነኝ አንድ ቦታ ተሰንቅረው አንንቀሳቀስም ካሉ ግን ሞቻለሁ ማለት ነው በቪህ ረገድ መኖር መሞቴን ማወቅ ትችያለሽ» ብሏት ተጓዝዘ ፔርቪዝ ጉዞውን በጀመረ በሃያኛው ቀን ወንድሙ አጋጥሞት የነበረውን ሽማግሌ አግኝቶ ወንድሙ የጠየቀውን ዓይነት ጥያቄ ጠየቀው ሰውየውም ከጥቂት ሳምንታት በፊት እሱን የሚመስል አንድ ጎልማሳ መጥቶ አትሂድ ብሎ ሲመክረው አምቢ ብሎ ሄዶ ያለመ መለሱን አሳውቆት ወደመጣበት እንዲመለስ መከረው ፔርቪዝም አሁን የሚሉት ሰው የእኔ ወንድም ነበር ሶስቱ ድንቅ ነገሮች የሚገኙበትን ሥፍራ በመፈለግ ላይ ሳለ መሞቱን ከአር ግጠኛ ምንጭ ብረዳም እንዴት ሊሞት እንደቻለ እስካሁን ድረስ አላወቅሁም» አለው ሽማግሌውም «አሱ የሞተው ከአሱ በፊት ዐደ ተራራው ፄደው እንደነበሩት ሰዎች ወደ ድንጋይነት ተቀይሮ ነወ አንተም አሁን ምክሬን የማትቀበል ከሆነ የወንድምህ አጣ እንደሚገጥምህ አልጠራጠርም ስለዚህ የሚጠብቅህ ከፍተኛ አደጋ ስለሆነ ፀደ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ መጣህበት ብትመለስ ይሻላል አንዳንዴም የሰው ምክር መስማት ጥሩ ነጠ ሊል መለሰለት ፔርቪዝ ግን «ስለ መልካም ምክርዎና በጎ አስተሳሰብሥ አመለግ ንዎታለሁ ነገር ግን ሶስቱን ድንት ነገርች ለማግኘት ቆርጩ ስለተነሳፀ ምንም ዓይነት እንቅፋትና አደጋ ከዓላማዬ ፍንክዥ ሊያደርሃና አኣይችልም አሁን የምለምንዎት ነገር ቢኖር ወንድሜን እንደረዱተት ለአእኒም በቂ መረጃ እንዲሰጡኝ ነው አለው ሰውዬውም ፔርቪዝ በምንም ዓይነት ምክር እንደማይመለለሰ ስለተገነዘበ ለወንድሙ ሰጥቶት የነበረውን ዓይነት ጣባ ከሰጠው በኃላ ምን ማድረግ እንዳለበት ነገረው ፔርቪዝም ሽማግሌውን አመስንገና ፈረሱ ላይ ከተቀመጠ በኋላ ጣባውን ወደፊት ጠርውር በኘልብያ ይከታተለው ጀመር ጣባውም ተራራው ግርጌ ሲደርስና ሲቆም ፕርቪዝ ከፈረሱ ወርዶ ፈረሱን ትቶ ተራራውን ይወጣ ጀመር ስድስት እርምጃዎች ያክል እንደተራመደ በድንገት ኣአቴ ቀዥቃዣ ውርጋጥ። ጋብቻ እጠይቃለሁ ከዚያም ኮርቻው የወርቅ ግላሱ የሐር ሽልማኒ በወርቅ የጌጠና በአልማዝ የተንቆጠቆጠ ፈረስ ላይ ሆፔና ማንም ሰብለኑ የማያውቅ ውድና ቆንጆ ልብስ ለብሼ በአጃቢ ባለሟሉ ቤት እሄዳለሁ እዚያም ስደርስ ባለሟሉ ከመቀመጫው ነወር ብሎ ተነስቶ ይቀበለኛል በዚህን ጊዜም እኔ ኮራ ብዬ እጅ ነስቼው እጨብጠዋለሁ ወንድሜ እንደዚያ እያለ ሲያስብ በከፍተኛ ተመስጥኦ ውስጥ ይገዛ ስለነበር በዚያን ጊዜ የት እንደሚገኝና ማንነቱን ፈጽሞ ዘንግቶ ነበር በዚህም ምክንያት በሚያስብበት ወቅት እንደ አስተሳሰቡ ሂደት እግሮ ቹንና እጆቹን በስሜት አብሮ ያወናጭፍ ስለነበረ እግሩ ስር ይገ የነበረውን ትልቅ ክፍት ቅርጫት በእግሩ ድንገት ስለመታው ቅርጫኒ ተገልብጦ ውስጡ ይገኙ የነበሩት ውድ የሸክላ እቃዎች በሙሱ ነኮቴ ወንድሜ ከቀን ሕልሙ የነቃው በዚያን ወቅት ነበር ሆኖም ሕልመ ሲያበቃ እንደገና ቤሳ ቢስቲን የሌለው ደሀ ስለነበር ልመና ገባ ጠፍ ዐህዩ ዐሂኮዞዐዮ ዩደምሰሱ ገብዣ ስድስተኛው ወንድሜ በመጀመርያ ሀብታም ነጋዴ ነበር የኋላ ኋሳ ግን ቀን ጥሎት ስለከሠረ ደህይቶ ለማኝ ሆነ አንድ ቀን ወትሮ ያደርግ እንደነበረው እየለመነ በአንድ መንገድ ሲያልፍ አንድ ትልቅ የተዋበ ሕንጻ ተመሰለከተ ሕንጻው በራባ ላይ ቆመው ዘበኞች ያስገቡና መግባት ያግዱ ስለነበር ወደ አነሱ ጠጋ ብሉ ምጽዋት ለመናቸው ሰዎቹም በለሰለሰ አንደበት «እኛ ምንም አልያ ዝንም ቤት ብትገባ ግን አሳዳሪያችን የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይሰጥሀል» አሉት ወንድሜም በሰዎቹ ፈገግታና አነጋገር ተደፋፍሮ ሕንጻው ውስጥ ገባ እዚያም አንድ ወለሉ ከእብነ በረድ የተሠራና መስኮቶቹ በቀይ ከፋይ መጋረጃዎች የተጋረዱ አዳራሽ ውስጥ አንድ ረጅም ጺመ እንደ ጥጥ የነጣ ወፈር ያለ አዛውንት ያማረ ጠረጴዛ ጐን ተቀምጦ ተመ ለከተ። ሶስታችሁም ኑሮኒያርን ለማግባት የምትፈልጉ መሆናችሁን ገልጻችሁልኛልፎ በእሷ ምርጫ ከመካከላችሁ አንዳችሁን እንድታገባም ፈቃደኞች አልሆናችሁም እኔም ሶስታችሀንም እኩል ስለምወድ በራሴ ፍላጎት ለአንዳችሁ ዝም ብዬ መዳር ያዳግተኛ ል በሌላ በኩል ደግሞ እሷ ሶስታችሁንም ልታገባ አትችልም ለዚህ መፍትቴጌ ይሆናል ብዬ የምገምተው አንድ መላ አግኝቻለሁ ይኸውም በተናጠል ወደ ልዩ ልዩ ሥፍራዎች ፄዳችሁና ፈልጋችሁ እጅግ አስ ደናቂ የሆኑ ነገሮችን ማምጣት ነው ከመካከላችሁ በይበልጥ አስደናቂ ነገር ላመጣልኝ ኑሮኒያርን እድርለታለሁ» አላቸው ልጆቹም በእየበኩላቸው ምናልባት እድል ቀንቶኝ ከወንድሞቼዥየላቀ አስደናቂ ነገር አግኝቼ አምጥቼ ኑሮኒያርን አገባለሁ በሚል ተስፋ በአባታቸው አባባል ተስማሙ ስለዚህም በማግስቱ ጠዋት በቂ ገንዘብ ይዘውና ተራ መንገደኞች መስለው ከከተማው ወጡ እያንዳንዳቸውን ታማኝ የሆነ አንድ አንድ አገልጋይ ተከትሏቸው ሙሉ ቀን አብረው ሲጓዙ ከዋሉ በኋላ ሲመሽ አንድ የገጠር ሆቴል ውስጥ አደሩ በማግስቱ ጠዋት ልክ ከአንድ ዓመት በኋላ እዚያው ሥፍራ ለመገናኘት ተስማ ምተው የተለያዩ መንገዶችን በመያዝ በየፊናቸው መጓዝ ጀመሩ ጠፍ ዐህይዩዐሂኮዐዮ «ሶስቱንም ልጆች በአንድነት አስጠርቶ» አንጋፋው ሁሴን ሕንድ ሀገር ውስጥ የሚገኘውን ቢስናጋር የፋ አንድ ከተማ ውስጥ ብዙ አስደናቂ ነገሮች መኖራቸውን ሰምቶ ስለሄ ወደዚያው አመራ ለሶስት ወር ያክል በረፃዎችን ተራራዎ ችን አልፎ አልፎም ሕዝብ በብዛት የሚኖርባቸውን ከተማዎች አቋርጦ ከ ድካም በኋላ ቢስናጋር ደረሰ አዚያም ወደ አንድ የነጋዴዎች ማረፍያ ትልቅ ሆቴል ፄዶ መቼ ያዘና በማግስቱ ጠዋት ወደ ከተማው ገበያ ፄዶ ከልዩ ልዩ የዓ ክፍሉች መጥተው ለሽያጭ የቀረቡ በርካታ ነገሮችን አይቶ ተደነቀ በተለይም እንደ ሐር ወርቅ አልማዝና የዝሆን ጥርስ የመሳሰሉ ው። » ብሎ ጠየቀው ነጋዴውም «እርግጥ ነው የቀሰሙን ጥቅም ላልተረዳ ሰው ተራ ቀሰም ስለሚመስለው በዋጋው ውድነት መገረሙ አይቀርም ጥቅሙን እ ጠፍዩ ዐዕዚሀይዩዕዐዐዚሂዞርኮ ለተረዳ ሰው ግን በዓለም ውስጥ እንደ ቀሰሙ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ነዢ ያለመኖሩን ሊገነዘብ ይችላል በዚህ ቀሰም ውስጥ አንድ ልዩ መስተዋት ስላለ በዓለም ውስጥ የትም ድረስ የራቀን ሥፍራ በውስጡ ማየት ይ ላል እውነተኛ ገዢ ከሆኑ ማየት የሚፈልጉትን ነገር በቀሰጮ ውስጥ በመመልከት ያልኩት እውነት መሆኑን ማረጋገጥ ይችላሉ» አለው አሊም ከነጋዴው ቀሰሙን ተቀብሎ በቀሰሙ ውስጥ እየተመለከተ አባቱን ለማየት ተመኘ ወዲያውም አባቱ ከአማካሪዎቹ ጋር ቤተ መንግሥቱ ውስጥ ተቀምጦ ሲወያይ ተመልክቶ ተገረመ ከዚያም ውቢቷን ኑሮኒያር ለማየት ሲመኝ አንድ ክፍል ውስጥ ከጓደኞቿ ጋር ሆኖ ስትጫወት አይቷት ተደሰተ ስለዚህም ከነጋዴው ጋር ስለ ቀሰሙ ዋጋ ምንም ሳይከራከር አርባ ከረጢት ወርቅ ከፍሎ ገዛው አሊ ቀስሙን በመግዛቱ በጣም ተደሰተ በልቡም «ወንድሞቼ እንደ ቀሰሙ ዓይነት አስደናቂ ነገር አግኝተው ማምጣት ስለማይችሉ ያለጥርጥር ኑሮኒያርን አገባታለሁ» ብሎ አሰበ ሺራዝ ከተማ ውስጥ ለጥቂት ሳምንታት ከቆየ በኋላም በግመል ሆኖ ወንድሞቹ ጋር ወደተቃጠረበት ሥፍራ ከፄደ በኋላ ከወንድሙ ከሁሴን ጋር ተገናኝቶ የታናሽ ወንድማቸውን የአህመድን መምጣት ይጠባበቁ ጀመር «አሊም ከነጋዴው ቀሰሙን ተቀብሉ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ አህመድ የሄደው ሳማርካንድ ወደተባለው ዝነኛ ከተማ ነበር አዚያ በደረሰ በማግስቱ በከተማው ገበያ ውስጥ ሲዘዋወር አንድ የመንገድ ነጋዴ አንድ ሰውሠራሽ ፍሬ በእጁ ይዞ «ይህን አስደናቂ ፍሬ በአርባ ከረጢት ወርቅ የሚገዛኝ። ከዚያን ጊዜ አንስቶ በየወሩ እየሄደ አባቱን መጠየቅ ልማድ አደረገ በሚፄሄድበትም ወቅት የአጃቢዎቹም ሆነ የራሱ ቲዩ ሠዩ ዐበህዐዐዐሂዚፍዞዐሾ አለባበስና የሚቀመጥባቸው ፈረሶች ሽልማትና ጌጣጌጦች ድምቀት በየጊዜው እየጨመረ በመሄዱ ሠልጣኑ በሚያስተዳድረው ሕዝብ ዘንድ የአህመድ ዝናና ተወዳጅነት እየገነነ ሄደ አሀመድ ሊጠይቀው በሚመጣበት ወቅት ሁሉ ሠልጣኑ ፍቅርና ናፍቆት የተሞላበት አቀባበል ያደርግለት ነበር እያደር ግን ሥልጣኑ በሕዝቡ ዘንድ መግሳንና ተወዳጅነትን በማትረፍ ተመቅኝተው ሠሥልጣትን በማስቀናት በአባትና ልጅ መካከል ቅራኔ እንዲፈጠር ስለዶለቱ ሠልጣኑ ልጁን ይፈራውና ይጠረጥረው ጀመር የሙልጣኑ ፍራቻና ጥርጠራም ከጊዜ በኋላ እየተጠናከረ በመምጣቱ ሰላዩ የነበረችን አንድ ክፉ አርጊት አስጠርቶ ተደብቃ አህመድን በመከተል የት እንደሚኖርና ምን እንደ ሚያደርግ እንድትሰልል አዘዛት ፌደንገጡሮቹም አሮጊቷን ካስተኙ በኋላ አሮጊቷም በታዘዘችው መሠረት አህመድንና አጃቢዎቹን ተደብቃ ተከትላ በመሄድ ኮረብታው ዋሻ ውስጥ የሚያስገባው የብረት በር ስት ደርስ የታመመች መስላ ወደቀች እዚያም ጥቂት እንደቆየች ወታደሮች አግኝተው ተሸክመዋት ፔሪ ባኑ ዘንድ ወስዱዋት ፔሪ ባኑም አሮጊቷ የታመመች መስሏት ራርታ አንድ ቆንጆ ክፍል ውስጥ ወስደው እንዲ ያስተሂትና ህክምና እንዲደረግላት አዘዘች ክፍዐሀዩዐዐክሂፍዞርዩኮ የታዘዙት ሁለት ደንገጡሮችም አሮጊቷን ካስተኙ በኋላ አንደኛዋ ደንገጡር በአንድ ፈሳሽ ነገር የተሞላ የብር ዋንጫ አምጥታ ለአሮጊቷ ሰጠቻትና «ይህ ጸበል ለማንኛውም በሽታ ፍቱን መድኃኒት ስለሆነ ጠጪው የተቀዳውም የአምበሶች ፏፏቴ ከተባለው ዝነኛ ምንጭ ነጡ አለቻትና ደንገጡሮቹ ከክፍሉ ወጡ ከአንድ ሰዓት በኋላ ደንገጡሮቹ ተመልሰው መጥተው የክፍሉን በር ሲከፍቱ አሮጊቷ የተደሰተች በመምሰል ያጠጣችሁኝ እዐብ ድንቅ የሆነ መድኃኒት ነው ጠጥቼ ወዲያውኑ ስለተፈወስኩ እመቤታችሁ ዘንድ ውሰዱኝና ስላደረጉልኝ በጎ አድራጎት ላመስግናቸው» አለች ሁለቱ ደንገጡሮችም በቤተ መንግሥቱ እጅግ ያማሩና ያሸበረቁ አዳራሾች ሽኩል አድርገው ፔሪ ባኑ ትገኝበት ወደነበረው አዳራሽ ይዘዋት ፄዱ እዚያም ፔሪ ባኑ ከንጹህ ወርቅ በተሠራና በአልማዞች በቀይ እንቁዎችና የተለያየ ቀለም በነበራቸው የከበሩ ድንጋዮች በተንቆጠቆጠ መንበር ላይ ተቀምጣ በግራና በቀኝ ውድና ቆንጆ ልብሶች በለበሱ ወብ ደንገጡሮች ተከባ አየች በተመለከተችው ነገር ሁሉ ሽብረቃና በፔሪ ባኑ ግርማ ሞገስ በአድናቆት ፈዛና ደንዝዛ ስለነበር ፔሪ ባኑ እግር ሥር ተምበረከከች በዝህን ጊዜም አፍዋ ተሳስሮ ስለነበር እንዳሰበችው የምስጋና ቃላቶችን ከአፏ ማውጣት አቃታት ፔሪ ባኑም የሴትየዋን ሁኔታ ተመልክታ መፍራቷ ስለገባት «ድነሽ ወደ ቤትሽ ለመመለስ መፈለግሸን ደንገጡሮቼ ነግረውኛል እዚህ እኛ አገር ብትኖሪ አወድ ነበር ነገር ግን መፄድ ከፈለግሽ ያለ ፍላጎትሽ እዚህ እንድትሆሂ አልሻም ከመሄድሽ በፊት ግን ቤተ መንግሥቱን መመልከት ከፈለግሽ ደንገጡሮቼ እያጂዚዚሩ ያሳዩሻል አለቻት ከዚያም ሁለት ደንገጡሮች የቤተ መንግሥቱን ልዩ ልዩ ክፍሎችና ውስጣቸው ይገኙ የነበሩበትን ውድ እቃዎች ካስጎበቿት በኋላ ብረቱ በር አድርሰዋት መልካም ገ ተመኝተውላት መንገዷን ቀጠለች ሠልጣኑ ቤተ መንግስት እንደደረሰችም አህመድ የሚናርበት ሥፍራ እንዴት በዘዴ መግባት እንደቻለችና ስላየችው አስደናቂ ነገርች አንድ በአንድ ዘርዝራ ነገረችው ከዚያም «ወደፊት በእርስዎ ላይ ም አንደሚደርስብዎች ሳስብ ይዘገንነኛል አህመድ ተንኮለኛና ብልህ ሚስት አለችው እሷም ውላ አድራ እርሶን ከሥልጣን እንዲገለብጥ ሳትገፋፋዑ አትቀርም በህዝቡ ዘንድ ተወዳጅነትና ገናናነት ስላለው እርሶን በቀላ ጠፍ ዐህይዩዐሂኮዐዮ ገልብጦ ሥልጣንዎን ሊሲነጥቅዎት ይችሳላል በበኩሌ ስለዚህ ጉዳይ አጥብቀው ቢያስቡበት ጥሩ ይመስለኛል» አለችው በማግስቱ ሥልጣኑ ከአማካሪዎች ጋር ተቀምጦ አሮጊቷ እንድትመጣ አዞ ከመጣች በኋላ እስቲ ትላንት ለእኔ የነገርሽውን ሁሉ ለአማካሪዎቼ ንገሪያቸውና ይከሠት ይሆናል ስላልሸውም ችግር እንም ከርበት» አላት አሮጊቷ እንዲያ ካደረገች በኋላ አንዱ አማካሪ «ይህች ባቄላ ያደረች እንደሆነ አትቆረጠምም እንዲሉ አህመድ ወደፊት አደገኛ መሆኑ አይቀርም በዚያን ጊዜም እሱን መቋቋም ምን ያክል አስቸጋሪ እንደሚሆን መገመት አያዳግትም በሕዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስላለው በቀላሉ ሊመከት የሚችል አይመስለኝም ስለዚህ በእኔ አስተ ያየት እዚህ በሚመጣበት ወቅት ተይዞ ታስሮ በጥብቅ እንዲጠበቅ ማድረጉ ብልህነት ይመስለኛል» ሲል በጋለ ስሜት ተናገረ ይህን አባባልም በዚያን ጊዜ ከሥልጣት ጋር ይገኙ የነበሩ አማካሪዎች ሁሉ በአንድ ድምጽ ደገፉት አሮጊቷ ግን «አይሆንም አህመድ ጥፋት ሳይኖርበት ቢታሠር ሕዝቡ ሲያምጽ ይችላል እንዲታሠር ከተፈለገ በመጀመሪያ ጥሩ ሰበብ ያስፈልጋል አንድ ነገር እንዲያመጣ ወይም አንዲያደርግ ጠይቀውት ያንን ማከናወን ካልቻለ ማሠር ይሻላል የሚጠየቀውም ነገር ሲያደርግ ወይም ሲያገኝ የማይችለውን መሆን አለበት» አለች ሠልጣኑም አባባልሽን እደግፈዋለሁ ምን ነገር አምጣ ወይም አድርግ ልበለው። » ብሎ ጠየቃት እሷም «ከአምበሶቹ ፏፏቴ ውፃ ቀድተህ አምጣልኝ ይበሉት ይህን ማድረግ ፍጹም አይችልም» አለችው ሠልጣኑም ያን ዕለት ማታ እራት ከተበላ በኋላ የተጠቀሰውን ዓይነት ውፃ ቀድቶ እንዲያመጣለት አህመድን ጠየቀው «ከሁሉ የተለቀውና ያነሰው ድንኳን» አህመድም እየተከዘ ፔሪ ባኑ ዘንድ ፄዶ አባቱ አምጣልኝ ስላለው ውፃ ነገራትና «የወሰድኩለት ድንኳን ሳይበቃው ቀርቶ አሁን እንደገና ሌላ ነገር አምጣልኝ በማለቱ በልቤ አባቴን ተቀይሜዋለሁ» አላት ፔሪ ባነም ስለ አሮጌቷ ሰምታ ስለነበር «አሮጊቷ አማካሪው አየገፋፋችው አባትህ ከእኔና ከአንተ ጋር ለመጣላት መከጀሉ ገብቶኛል ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ በእሷ መመራቱን እስካላቆመ ድረስ በአንተና በእኔ ላይ ደባ መፈፀሙ አይቀርም ያም ሆነ ይህ አምጣልኝ ያለህን ውዛ በቅርቡ ይዘህለት ትሄዳለህ አጠያየቁ ግን ለተንኮል የታቀደና አንተን አደጋ ላይ ለመጣል የተወጠነ መሆኑ ግልጽ ነው የአምበሶች ፏፏቴ የተባለው ምንጭ የሚገኘው ኣንድ ትልቅ ቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ግቢው በአራት የዱር አምበሶች የተጠበቀ ነው ሁለቱ አምበሶች በሚተኙበት ወቅት ሁለቱ ነቅተው በየተራ ስለሚጠብቁ እዚያ መግባት በጣም አደገኛ ነው ሆኖም ቤተ መንግሥቱ ውስጥ ያለ ሥጋት ገብተህ ውሃውን መቅዳት የሚያስችልህ አንድ መላ አግኝቻለሁ ይህን ብላ ፔሪ ባኑ አንድ የወፍራም ክር ክስ ሰጥታው ሁለት ፈረሶች ያስፈልጉፃል አንደኛው ፈረስ ላይ አንተ ትቀመጣለህ ሁለተኛው ፈረስ ላይ ደግሞ አሁን ታርዶ አራት ቦታ የሚቀራረጥ የሙክት በግ ሥጋ ትጭናለህ ነገ ጠዋት በማለዳ ተነስተህ የእኛን የብረት በር ካለናክ በኋላ የክሩን ካስ ጫፍ ይዘህ ወደፊት ወርውረው ኳሱ አየተተረተረ በመን ከባለል የአምበሶቹ ፏፏቴ አሚገኝበት ግቢ ድረስ ስለሚመራህ እየጋለብክ ተከተለው እዚያ ሲደርስ መንከባለሉንና መተርተሩን ያቆማል በዚያኑ ጊዜም የግቢው በራፍ ወለል ብሎ ይከፈትልሀል ወደ በራፉ ስትጠጋ ሁለቱን አምበሶች ታያለህ አምበሶቹ አንተን ሲያዩ አግሥተው የተኙትን ሁለት አምበሶች ይቀሰቅሱዋቸዋል በዚህን ጊዜ አንተ ላይ አደጋ ለማድረስ አለህበት ሥፍራ ሮጠው ይመጣሉ ይህን በሚያደርገብት ጊዜ ለእያንዳንዳቸው የበጉን ሥጋ ቁራጭ ወርውርላቸው እነሱ ሥጋውን በሚበሉበት ወቅት በተቻለህ ፍጥነት በፈረስህ እየጋለብክ ምንጩ ሂድና በምሰጥህ ጠርሙስ ከፈረስህ ሳትወርድ ከምንጩ ውሃ ቀድተህ ጋልበህ ከግቢው ውጣ በዚያን ጊዜ የተራቡት አምበሶች የበጉን ሥጋ በመብሳት ላይ ስለሚገኙ አንተን አይነኩህም» አለችው ፒቲ በማግስቱ ጠዋት አህመድ በማለዳ ተነስቶ ፔሪ ባኑ የሰጠችውን ናት አይ እሚገኝበት ግቢ ደርሶ የመጣውን የበግ በምንጩ ውፃ ሞልቶ ች ወርውሮ በአጠገባቸው ካለፈ በኋላ ጠርሙሱን ምንም ጉዳት ሳይደርስበት ከግቢው ወጣ እ ጠፍዩ ዐዕዚሀይዩዕዐዐዚሂዞርኮ በፈረሱ እየጋለበ ትንሽ ከግቢው ራቅ እንዳለ ወደኋላው ዘወር ብሎ ሲመለከት ሁለቱ አምበሶች ሲከተሉት በማየቱ ፈረሱን ካዞረ በኋላ ራሱን ለመከላከል ጎራዴውን ከሰገባው መዞ ወደ አምበሶቹ አመራ ትንሽ ወደፊት ፄድ እንዳለ ግን ፊት ፊት ይሮጥ የነበረው አምበሳ ከመንገዱ ወጥቶ ጭራውን እንደውሻ እየቆላ ራሱን ጎንበስ አደረገ በቪህ ሁኔታ ውም አህመድን የተከተሉት ጉዳት ሊያደርሱበት ሳይሆን ሊሽኙት መሆኑን አምበሳው ገለጸ «ለእያንዳንዳቸው የበጉን ሥጋ ቁራጭ ወረወረላቸው አህመድም የአምበሶቹ ዓሳማ ምን እንደሆነ ከገባው በኋሳ ጎራዴውን መልሶ ሰገባው ውስጥ ከተተና ወደመጣበት ሲጓዝ አራቱ አምበሶች አጅበውት ኋላኋላው ይከተሉት ነበር ሕንድ ዋና ከተማ ጠፍ ዐህይዩ ዐሂዞኮዐዮ ሲደርስም አምበሶቹ የከትማውን ኗሪ ሕዝብ ሳይተናኮሉ ሠልጣኑ ቤተ መንግስት ድረስ ሸኝተውት ወደመጠበት በሰላም ተመለሱ አህመድም ከፈረሱ ወርዶ ሥልጣኑ ቤተ መንግሥት ገባ በዚያን ጊዜ ሠልጣኑ ከአማካሪዎች ጋር ተቀምጦ በአህመድ ላይ ወደፊት ምን ዓይነት አርምጃ መወሰድ እንዳለበት በመመካከርና በመዶለት ላይ ነበር አህመድ አዳራሹ ውስጥ ከገባ በኋሳ አባቱን እድ ጎስቶ እንዳመጣልዎት የጠየቁኝን ፈዋሸ ውሃ አምጥቻለሁ ሆኖም ግን ጤንነትዎ ተጠብቆ ውዛውን ለመጠቀም እንዳይበቁ መልካም ጤንነት እመኝልዎታለሁ» አለው ሠልጣኑም አህመድን በፈገግታ እየተመለከተ ስሳመጣህልኝ አስገራሚ ፈዋሽ ውፃ ከልብ አመሰግንዛሃለሁ ታማኝና ታዛዥ ልዴ መሆንህን በተደጋጋሚ አሳይተሃል ነገር ግን የምጠይቅህ አንድ የመጨረሻ ነገር አለ ያንን ካመጣህልኝ በኋላ ዳግመኛ ሌላ ነገር አምጣልኝ ብዬ አንደማልጠይቅህ ቃል እገባልሀለሁ ኣነ ን እንድታመጣልኝ የምፈልገው ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል መመርኮዣ በረ አስር ሜትር የሚሞላና እንደ በትር የሚያገለግል የምታመጣውም ሚት አንች ያለው ብረት የሆነ አንድ ድንክዩ የመውና ማን እለ ለ ን ት ማሱ መናገር የሚችል በማ እንዳለ ከ እየተከዘ ፔሪ ባኑ ዘንድ ሄዶ አባቱ ምን አምጣ ሰውን ዓይነት ሰር የአባቱን ጉድ ተመልከቺ።