Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብለን እንጠይቅ ይሆናል ሮሜ በክርስቶስ መምጣት ኃጢአታችን ተወግዶ በጸጋው ካዳነን በኋላም በሰውነታችን በሥጋችን ውስጥ ሕገ ኃጢአትን መታገል እንጂ እኔ በሥጋዬ ለኃጢአት ሕግ ተገዢ ነኝ ሮሜ ያለውን ንባብ ብቻ ይዞ ያለምንም መንፈሳዊ ተጋድሎ ለሚያደርጉ ሁሉ መንገዱ ቀና ይሆንላቸዋል የንጽሕ ተጋድሎ ራስን የመግዛት ትምህርት በማግኘትና ልምምድ በማድረግ ይጀመራል ይህም ያለውጭ ተጽእኖ በነፃ ፈቃድ መወሰንን ይጠይቃል ራሳችንን ለመግዛት ብዙ ኃይል ያስፈልገናል ራስን ለመግዛት ለሁሉም ዓይነት ሰዎች እንደሚያሰፈልግ ቅዱስ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛዩማናትናቫ ክርስቲወናዊ ሕፀፎዉት ጳውሎስ ለቲቶ በጻፈው መልእክት ሳላይ ይገልጻል አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር ሽማግሌዎች ልከኞች ጭምቶች ራሳቸውን የሜዝዙ እንዲሁም አሮጊቶች ሴቶች አካ ሄዳቸው ለቅዱስ አገልግሎት የሚገባ የማያሙ ለብዙ ወይን ጠጅ የማይገዙ በጎ የሆነውን ነገር የሚያስተምሩ ይ ቆነጃጅትም ራሳቸውን የሚገዙ ንጹሖች እንዲሆኑ ጐበዞችም እንዲሁ ራሳቸውን እንዲገዙ ምከራቸው ቲቶ ንጽሕ የመጠበቅና የቅድስና ሕይወት ራስን ከመግዛት ጋር ይፄሄዳል ሆኖም ንጽሕ የራሱ የሆነ የእድገት ሕግ አለው በየደረጃውም የሚፈጸመው የእድገት እርምጃ ከሕፀፅና ከኃጢአት የነፃ አይደለም ዕለት በዕለት በምናደርገው መንፈሳዊ ውሳኒና ተጋድሎ ክርስቲያናዊ ሕይወታችን ይታ ነፃል አካሄዳችን ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ይሆናል የንጽሕና የቅድስና ኑሮአችንም በየጊዜውና በየደረጃው እያደገ ይሂዳል ነገር ግን ይህ ሁኔታ እንደ አካባቢውና እንደ ባሕሉ የሚወሰን ነው መልካም ሥነ ምግባር በሌለበት ሞራለ ብልሹ በሆነ አካባቢ ወይም ሀገር የሚኖሩ ክርስቲያን ወገኖቻችን መን ፈሳዊ ሕይወታቸው ጐስቁሎ ሞራላቸው ወድቆ ይገኛሉ እነዚህን በጸሎት ከማ ሰብ ጋር የትምህርትና የምክር አገልግሉት በመስጠት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከወደቁበት አንሥተን ወደ ጤናማው ክርስቲያናዊ ሕይወት በንጽሕናና በቅድስና ተጠናክሮ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ይደርሳል ይህም የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለሆነ በመንፈስ ኃይል ፈቃደ ሥጋንና ምግባረ ሥጋን እየተዋጋን ክርስቶስን በመምሰል የዘላለም ሕይወትን ለመውረስ የሚያበቃንን ፍሬ እንድናፈራ ስጦታው ጸጋው ያስችለናል እንግዲህ እንደ ሥጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ መንፈስ ፈቃድ ከኖርን የመንፈስን ፍሬ እናፈራለን ራስን መግዛት ነው እንደነዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለሰ ገላ ኛ አትስረቅ መሰረቅ ማለት ምን ማለት ነው። መለኪያውስ ምንድ ነው። ባልንጀራህን እንደ ራስህ የሚለው ቃል ነው ከራስህ ይበልጥ አላለም ከራስ ጋር አስተካክሎ መውደድን ያመለክታል ምንም ራስን መውደድ የታዘዘም ባይሆን በውሰጠ ታዋዊ ያለና የነበረ ነገር ነው ስለዚህ ባልንጀራን የምንወድበት መለኪያ ሚዛ ኑ ራሳችንን የምንወደውን ያህል መሆኑ ነው።
ብለን እንጠይቅ ይሆናል ሮሜ በክርስቶስ መምጣት ኃጢአታችን ተወግዶ በጸጋው ካዳነን በኋላም በሰውነታችን በሥጋችን ውስጥ ሕገ ኃጢአት ማለት ፈቃደ ሥጋ እንደማይጠፋ ለማመልከት ሐዋርያው ይህን ተናገረ እንጂ ክርስቲያን ሁሉ ለሁለቱ ሕጐች እየተገዛ ይኖራል ወይም ተገዝቶ መኖር ይገባዋል ለማለት አይደለም ክርስቲያኖች ያለ መንፈሳዊ ትግል እንዲሁ እን ዲቀመጡ ሐዋርያው አላስተማረም ይህንንም ለማስረዳት በሚቀጥለው ምዕራፍ በሮሜ ምዕ ገልጸታል በፈቃደ መንፈስ ቅዱስ በመመራት ሕገ ኃጢአትን ወይም ፈቃደ ሥጋን መታገል እንዳለብን ከተጠቀሰው ምዕራፍ በሰፊው ለመማር እንችላለን እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማን መሳለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘ ኃጢአትን በሥጋ ኩነነ በማለት በክርስቶስ ሞት መዳናችንን አብሥሮና በመቀጠልም የሁለቱ ዓይነት ሰዎች ሁኔታ ምን እንደሆነ እንደሚከተለው ይገልጽልናል እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው ስለ ሥጋ ማሰብ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥል ነውና ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛምና መገዛትም ተስኖታል በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም ከአለ በኋላ መልእክቱን ሲያጠቃልል እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘን ድ ቢኖር በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም የክርሰቶስ መንፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ብሏል ሮሜ የክርስቶስ ወገን ያልሆነ የእግዚአብሔር መንፈሰ የለውምና እንደ ሥጋ እንጂ እንደ መንፈስ ፈቃድ አይኖርም ከላይ እንደ ተጠቀሰው ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛም መገዛትም ተስኖታል የተባለው በሥጋ ያሉትን ያመለክታል በክርስቶስ መንፈስ የሚኖሩ ግን የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድኤት ስላላቸው ሕገ ኃጢአትን እየተቋቋሙ ለሕገ እግዚአብሔር ብቻ ተገዢ ሆነው ይኖራሉ ያለፈው ኃጢአታቸውንና ሕግ መተላለፋቸውን ይቅር እንዳላቸው ከሚመጣውም እንዲጠብቃቸውና የጸጋውን አጋዢነት እን ዲያበዛላቸው እኩት እግዚአብሔር በአንተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየ ሱስ ክርስቶስ በጌታችን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እያሉ ከማመስገንና ከመጸለይ አያቋርጡም በመንፈስ ሆነን ሕገ ኃጢአትን መታገል እንጂ እኔ በሥጋዬ ለኃጢአት ሕግ ተገዢ ነኝ ሮሜ ያለውን ንባብ ብቻ ይዞ ያለምንም መንፈሳዊ ተጋድሎ መቀመጥ የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ ማስተጓጉል ያደረገልንንም ታላቅ ውለታ መዘንጋት ይሆንብናል ስለዚህ ቀጥሎ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደማናትና ክርስቲያናዊ ሕጠት የተመለከተውን የሐዋርያውን የትግል መመሪያ እንከተል እንግዲህ ወንድሞች ሆይ ዕዳ አለብን እንደ ሥጋ ፈቃድ ግን እንኖር ዘንድ ለሥጋ አይደለም እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይ ወት ትኖራላችሁ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና ሮሜ ከጥቅሱ ላይ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ የተባለው ምንድን ነው። ለምን ልማደ ሰብእ አይጠፋልኝም ብሎ መጨነቅ ሳይሆን ዘወትር ፈቃዳተ ሥጋን ፍትወታት እኩያትን በእግዚአብሔር አጋዢነት እስከ ዕለተ ሞት መታገል ያስፈልጋል የሰው ተፈጥሮ እንደ መልአክ ተፈጥሮ ሰሳልሆነ በዚህ በጐስቋላ ሰውነታችን እስከ አለን ድረስ ከፈቃደ ሥጋ ጋር ያላሠለሰ ትግል እያደረግን መኖር እንጂ ትግል አልባ የሆነ ፍጹም ሰላማዊ ኑሮ አይገኝም ነገር ግን ትግሉ ወደፊት ለሚመጣው ሰላምና ደስታ መንገድ ያዘጋድልናል ከፈቃደ ሥጋ ጋር ባለማስማማት በክርስቶስ ጸጋ ሆነው በቆራጥነት የሚታገሉት አይጉዱም ካልታገሉ ፈተናውን ማለፍ አይችሉምና መታገል ማለት ደግሞ እንዲያው በከንቱ አይደለምነፋስን እንደሚጐስም ሁሉ እን ዲሁ አልጋደልም በማለት ሐዋርያው ቅዱሰ ጳውሎስ ስለ እውነተኛው ተጋድሎ አስረድቶናል በመቀጠልም ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጐሰምሁ አስገዛዋለሁ ብሏል ኛቆሮ ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን እንደሚገባ አድርጐ ባይታገል የድሉን አክሊል አያገኝም ኛጢሞ እንግዲህ ባጋጠመን ፈተና ብዙ አንጨነቅ ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረ ሰባችሁም ተብሎ ተጽፏልና ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተ ኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው ትታገሠም ዘንድ እን ድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል ኛቆ ፎጮገ እንግዲህ ተጋድሏችን ሕገ እግዚአብሔርን ለመፈጸም ነው እግዚአ ብሔር ሕጉን ለሰው ልጆች የሰጠው ከአምልኮ ጣዖት ወደ አምልኮተ እግዚአ ብሔር ከገቢረ ኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ ሊመልሳቸው ነው ተገሐሥ እምእኩይ ወግበር ሠናየ ማለት ከክፉ ነገር እንድንከለከል መልካሙን እን ድናደርግ ሕጉ ይመራናል መዝ በሕገ እግዚአብሔር አንፃር ጸጋ እግዚአብሔር አለ ስለሆነም በሕጉ መርቶ በጸጋው ደግፎ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚያገባን እርሱ ነው ስለዚህ እርሱን አምነን በእርሱ ታምነንና ተስፋችንን በእርሱ ጥለን ሕጉን ለመፈጸም ያልተቆጠበ ጥረት እናድርግ ሕገ እግዚአብሔርን መፈጸም ማለት ለአሥሩ ቃላት መታዘዝ ነው አሥሩ ቃላት ደግሞ በፍቅር ትእዛዛት ይጠቃለላሉ እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና አታመንዝር አትግደል አትስረቅ በው ሸት አትመስክር አትመኝ የሚለው ከሌላይቱ ትእዛዝ ሁሉ ጋር በዚህ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ በሚለው ቃል ተጠቃልሎአል ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ሮሜ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደማናትና ክርስቲፀናዊ ሕይወት እንግዲህ ፍቅር የአሥሩ ቃላት ሁሉ ማጠቃሊያ ነው ስለዚህም ነው ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል ምዕ ትእዛዛትን ከዘረዘረ በኋላ በመጨረሻ ባልን ጀራህን እንደራስህ ውደድ ያለው የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንትም ይህን ይዘው የአሥሩ ቃላት የመጨረሻና የማጠቃለያ ትእዛዝ እንዲሆን አድር ገውታል የፍቅርን ትእዛዝ በመፈጸም የዘላለም ሕይወትን ለመውረስ እን ደሚቻል ጌታ በወንጌል አስተምሮናል ከላይ ከተጠቀሰው ማለት ማቴ ሌላ አንድ የሕግ አዋቂ ስለዘላለም ሕይወት ጌታን ሲጠይቅ የዘላለምን ሕይወት እንድወርስ ምን ላድርግ። ከዚህ ቀጥሎ አሥሩ ቃላትን በሁለቱ የፍቅር ትእዛዛት ከፍለን እንመለከታለን የመጀመሪያውና ታላቁ ትእዛዝ ማለት ፍቅረ እግዚአብሔር ከአ ሥሩ ቃላት በመጀመሪያዎቹ በአራቱ ሲገለጽ ሰድስቱ ደግሞ ሁለተኛውን ትእዛዝ ማለት ፍቅረ ቢጽን ይመለከታሉ አራቱ ለእግዚአብሔር ልናደርግ የሚገባንና የማይገባንን ይደነግጋሉ የትእዛዛቱም አፈጻጸም በፍቅረ እግዚአ ብሔር መሠረትነት ይወሰናሉ የተቀሩት ስድስቱ ትእዛዛት ለሰዎች ልናደርግ የሚገባንና የማይገባንን ስለሚደነግጉ ትእዛዛቱ በፍቅረ ቢጽ መሠረትነት ይፈጸማሉ እንግዲህ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በእነዚህ በሁለቱ የፍቅር ትእዛዛት ላይ የተመሠረተ መሆኑን እንገነዘባለን በአጠቃላይ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በእምነትበተስፋና በፍቅር ላይ የተመሠረተ ነው እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው ከክፉ መራቅም ማስተዋል ነው እንደተባለው እምነትና ፈሪሃ አግዚአብሔር ያለው ሰው ትእዛዙን ለመጠበቅ ይተጋል ስለዚህ ነው እምነት የክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ምንጭ ነው የሚባለው ስለእግዚአብሔር የማያውቁና እርሱንም የማይፈሩ ለክፉ ምኞትና ለኃጢአት ሥራ ፈጽሞ የተጋለጡ ናቸው እግዚአ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕፎወት ብሔርን ማመንና ማፍቀር ግን ለክርስቲያናዊ ሕይወታችን ለሥነ ምግባራችን ሥምረት ይሰጠዋል የጽድቅን ሥራ ያጠናክረዋል ከሁሉ አስቀድሞ እም ነትና አምልኮት ስለሚያስፈልግ የአሥሩ ቃላት የመጀመሪያው ትእዛዝ ኢታ ምልክ ነው ኢታምልክ ለዘጠኙ ሁሉ መነሻና መሠረት ነው ስለዚህ አሥሩ ቃላት እንደሌሎቹ የሥነ ምግባር መመሪያዎች ሰዎች ለሰዎች ለሚያደርጉት ማኅበራዊ ግንኙነት ብቻ ተወስኖ የሚቀር አይ ደለም የአሥሩ ቃላት ትእዛዛት በእግዚአብሔር አምልኮት ላይ የተመሠረተ ነው ከማኅበራዊ ግንኙነቱም በፊት አምላካዊ ዓንኙነት ይቀድማል ሁለቱም እንደ አንድ አካል አንድ ስለሆኑ አይለያዩም ስለዚህ በአሥሩ ቃላት የእም ነትና የምግባር ትእዛዛትን በአንድነት እናነባለን እነርሱ የምግባርና የሃይ ማኖት ሕግ ሆነው ተሰጥተውናልና እንግዲህ እነዚህን በእግዚአብሔር ጣት የተጻፉትን የቃል ኪዳኑ ምስክር የሆኑትን የአሥሩ ቃላትን ትእዛዛት መጠበቅና ማስጠበቅ የሁላችንም ግዴታ ነው ቃሉን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ፈጻሚዎችም መሆን ይኖርብናል ከትእዛዛቱ ሁሉ አንዱን ብንሽር ሁሉንም እንደሻርን ይቆጠራልና ከእያንዳንዱ የሕግ ቃል ጋር የራሳችንን እምነትና ምግባር እየመረመርንና እየለካን ደካማ ጐናችንን እየመዘንና እየገመገምን በዚያ ላይ ትኩረት ሰጥተን የእርምት እርምጃ መውሰድ ይገባናል ያዕ አሥሩ ቃላት የእግዚአብሔር የማዳኑ ሥራ በታሪክና በምሳሌ ከተፈጸመ በኋላ ማለት ከግብፅ የባርነት ቤት በነፃነት ለወጡት ወገኖች የተሰጡ ትእዛዛትና የቃል ኪዳኑ መግለጫዎች ናቸው ዘጸ ዘዳ ለእኛም ለክርስቲያኖች እንደዚሁ ከኃጢአትና ከሞት ለዳነው ከዲያብሎስ ባርነት ነፃ ለወጣነው ወገኖች በአዳኛችን በክርስቶስ በሕገ ወንጌል ፍጹም ሆነውና ተጠናክረው ተሰጥተውናል ማቴ ስለዚህ የአሥሩ ቃላትን ትእዛዛት ደስ እያለን ምሕረት ያደረገልንንና ተሰፋ የሰጠንን እግዚአ ብሔርን እያመሰገንን የቸርነቱን ሥራ እያሰብንና ውለታውን ሁሉ እያስታ ወስን በመንፈሳዊ ቅንዓት ተነሣሥተን በትጋት ለመፈጸም ያልተቆጠበ ጥረትና ትግል እናድርግ በሕጉ እየተመራን እንዳንወድቅ በጸጋው እየተደገፍን በእርሱ እንኑር በፍቅሩ እንኑር ቃሉም በእኛ ይኑር እኛም በቃሉ እንኑር ያለእርሱ በሕይወት ለመኖር አንችልምና ያለእርሱ ምንም ምን ለማድ ረግ አንችልምና ዮሐ በእርሱ መኖር በመንፈስ ቅዱስ መኖር ነው ከመንፈሱ ስለሰጠን በእርሱ እንድንኖር እርሱም በእኛ እንዲኖር በዚህ እናውቃለን ኛ ዮሐ ሽ እንግዲህ ራሳችንን ለሁለቱ የፍቅር ትእዛዛት አስገዝተን ክርስቲያናዊ ሕይወታችንን ለመምራት እንድንችል የአሥሩ ቃላትን ትእዛዛት አጥንተንና አው ቀን ለመተግበር እንዲመቸን በሕገ ተፋቅሮ መሠረትነት በሁለት ከፍለን በሚከተለው አኳኋን አስቀምጠናቸዋል የአሥሩ ቃላትን ዝርዝር በክፍል ሦስት መግቢያ ውስጥ እንዲሁም በምዕራፍ ሁለት የአርእስት ማውጫ ላይ ተመልከት ሀ የመጆመሪያውና ታላቁ የፍቅር ትእዛዝ ምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ ይህ የፍቅር ትእዛዝ ለእኛ ከመሰጠቱ በፊት እግዚአብሔር እኛን በቅድሚያ በፍጹም ፍቅር ወድዶናል ፍቅሩንም በማዳን ሥራው ገልጸታል በመጀመሪያ በታሪክና በምሳሌ እሥራኤላውያንን ከፈርዖን ጽኑ አገዛዝ ከምድረ ዝነገነርኽ ሽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ግብፅ ከባርነት ቤት ነፃ በማውጣቱ በኋላም በክርስቶስ ነፍሳትን ከሲኦል ከሰይጣን ግዞት ነፃ አውጥቶ በማዳኑ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አው ቀናል አምነንማል ኛዮሐ እንግዲህ እሱ እኛን እንደወደደን እኛም እሱን እንወደዋለን እሱ እኛን መውደዱን በተግባር እንደ ገለጸልን እኛም እርሱን በፍጹም ኃይላችን መውደዳችንን በተግባር መግለጽ ይኖር ብናል ይህንንም ለማድረግ የምንችለው የአሥሩ ቃላት ትእዛዛትን በመፈጸም ነው ከወደድነው ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክን ማምለክ የለብንም ከወደድ ነው ስሙን በከንቱ ወይም በሐሰት መጥራት አይገባንም ከወደድነው የእርሱ የሆነውን ሁሉ ማክበርና ቃሉንም መጠበቅ ይኖርብናል ከዚህ ቀጥሉ በፍቅረ እግዚአብሔር ውስጥ የሚጠቃለሉትን የመጀመሪያዎቹን አራቱን የአሥሩ ቃላትን ትእዛዛት እንመለከታለን ኛ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ የዚህን የመጀመሪያውን ትእዛዝና የሌሎችንም ትእዛዛት ቃል በቃል አጥንተን በዕለት ተዕለት ኑሮአችን ውስጥ ተግባራዊ በማድረግ ክርስ ቲያናዊ ሕይወታችንን በቃለ እግዚአብሔር ማጠናከር ይገባናል ከአሥሩ ቃላት ሁሉ በሰፊው የተገለጸና በተለይም በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በብዛት የተነገረና የተተረጐሙኀሙመ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው ስለዚህ የትእዛዙን ሙሉ ቃል ከተመሳሳዩ የወንጌል ቃል ጋር እንደሚከተለው እናቀርባለን ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ ዘጸ ለጌታህ ለአ ምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፏልና ማቴ ይህ የመጀመሪያው ትእዛዝ የምግባርና የሃይማኖት መሠረት ነው ያለ እርሱ ክርስቲያናዊ ሕይወት አይኖርም ሁሉ ነገር ከእግዚአብሔር እንደተገኘና እኛም በእርሱ ስለ ተፈጠርን ከሁሉ ነገር አስቀድመን እርሱን ማወቅና ለእርሱ መገዛትም ያስፈልጋል ስለዚህ በመጀመሪያ ሀልዎቱን ቀጥሎ ማንነቱን ማለት ጠባይዓቱን ከዚያም ትእዛዛቱን አውቀን ለእርሱ መገዛትና እርሱን ብቻ ማምለክ እንደሚገባን እንመለከታለን እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ያለና የሚኖር እኔ ነኝ ሀልዎቱ አሥርቱ ቃላት የምግባር መመሪያ ብቻ ሳይሆን በይበልጥ የሃይማኖት ሕግ ያለበት እንደሆነ ከላይ በመግቢያው ጠቅሰናል ከምግባር ሃይማኖት ስለሚቀድም የአሥሩ ቃላት የመጆመሪያው አንቀጽ የእግዚአብሔርን ሀልዎት መኖር የሚገልጽ ነው ከሀልዎቱ ጋር ደግሞ አድኅኖቱንና ፍቅሩን ክብሩንና ምስጋናውን ማወቅና ማመን አሰፈላጊና ጠቃሚ ስለሆነ ከብዙው በጥቂቱ እንደሚከተለው ለማየት እንሞክራለን ያምድሟያ ዖጳ ዌጭጨረ ሪልሰመምምፖና ዳድንምምፖም ማወቅኖ ማመ በልብ መታሰቡ በቃል መነገሩ ከፍ ከፍ ይበልና ሰውን የሚወድድ እግዚአብሔር በታላቅ መለኮታዊ መገለጥ በሲና ተራራ ሳይ በሚነደው እሳት መካከል ሆኖ በተራራው እግር ሥር ለተሰበሰቡት ወገኖቹ ለእሥራኤል ሕዝብ የአወጀው ቃልና በኋላም በድንጋይ ጽላት ላይ ጽፎ የሰጣቸው የመጀመ ዝነገነርኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕፎወዉት ሪያው አንቀጽ አነ ውእቱ እግዚአብሔር አምላክከ ማለት እግዚአ ብሔር አምላክህ እኔ ነኝ የሚል ነበር እኔ ነኝ የሚለው የመጀመሪያው የዕብራይስጡ ቃል ለሙሴ የተገለጸውን ስመ አምላክ ያመለክታል ይኸውም አነ ውእቱ ዘሀሎ ወይሄሉ ያለና የሚኖር እኔ ነኝ የሚለውን ኅቡዕ ስም ያስገነዝበናል ዘጸ ይህ ሰያሜ የሀልዎቱ የህልውናው ስሙ ነው በዕብራይስጡ ያህዌህ ሃከክኳከ ይባሳል ያህዌህ የሚለውን ቃል በቀላሉ ለመተርጉም ያስቸግራል ቃሉ የሚያ መለክተን ያለና የሚኖር እርሱ ነው ለማለት ነው እንደ ሰባው ሊቃናት ትርጉም እኔው አንዱ እኔው ነኝ ወይም እኔ ያው እኔው ነኝ ማለት ይሆናል ካለመኖር ወደ መኖር ለመጣው ነገር ሁሉ መንሥኤና አስገኝ እር ሱ ብቻ ነው ማለት ሲሆን በአጠቃላይ ሀልዎቱንና አስገኝነቱን ፈጣሪነቱን የሚገልጽ ቃል እንደሆነ ሊቃውንት ያስረዳሉ እግዚአብሔር ራሱ ለራሱ የሰ ጠው ልዩ ስም ስለሆነ በዕብራውያን ዘንድ የተቀደሰ ስመ አምሳክ ነው ስለዚህም እርሱን ሁልጊዜ በዚህ ሰም አይጠሩትም በምትኩ አዶናይ ማለት ጌታ እግዚእ በሚለው ቃል ይጠቀማሉ በግሪኩ ኪሪዮስ ይባላል ትርጉሙም ጌታ እግዚእ ማለት ነው የሥነ ፍጥረት ሁሉ መገኘት ወይም መኖር በእርሱ መኖር ነው የመኖር ሁሉ መሠረቱና ምንጩ እርሱ ሰለሆነ ሁሉም ከእርሱ ሀልዎት ይገኛል ሀልዎቱ በሕገ ልቡና ማለት ፈጣሪ በፍጥረቱ ለፍጥረቱ የታወቀ ቢሆንም ለአበው ቅዱሳን ግን በተአምራዊ ሁኔታ በመገለጡ ህልውናው መኖሩ በተረጋግጠ መንገድ ታውቋል ስለ ሀልዎቱ የትምህርተ ሃይማኖት መቅድምንና በክፍል አንድ አንቀጽ አንድ በፊደል ሀ ያለውን ተመልከት ለሙሴ ሀልዎቱን የገለጸለት አምላክ እሥራኤልን ከግብፅ የባርነት ቀንበር ነፃ ለማውጣት አስቦ ነው እንጂ እንዲያው ሀልዎቱን መኖሩን ለማሳ ወቅ ብቻ አልነበረም ስለሆነም ወዲያውኑ ሙሴን ወደ ምድረ ግብፅ ልኮ እስራኤልን በጽኑ ክንዱ በኃይሉና በተአምራቱ አድኗቸዋል እንግዲህ ስለዚህ ነው የመጀመሪያው ትእዛዝ ሀልዎቱንና አድኅኖቱን በአንድነት ብማገናዘብ ያዳናቸውን ወገኖች የእግዚአብሔርን መኖር ብቻ አውቀውና አምነው ለእርሱ ብቻ እንዲዝኑና እርሱን ብቻ እንዲያመጩልኩ የሚደነግገው ይህም ማለት የመጀመሪያው አንቀጽ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአ ብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ሲል እግዚአብሔር መኖሩን አምላክነቱን የገለጸው እርሱነቱን ያስታወቀው ከማዳን ሥራው ጋር እሥራኤልን ነፃ ከማድረግ ጋር እንደሆነ ያስገነዝበናል ማለት ነው ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ የሚለው ቃል ለእሥራኤል ሕዝብ ብቻ የተነገረ መስሎን ራሳችንን ማግለል አይገባንም ይህ ቃል እሥራኤል ዘነፍስ ለተባለች ለቤተ ክርስቲያን በምሳሌነት ይነገራል የጥንት እሥራኤላውያንን ከግዞትና ከባርነት ነፃ ያወጣና ያዳነ አምላክ በዘመኑ ፍጻሜ ደግሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በስሙ የታመኑትን ሁሉ በነፍስም በሥጋም ታድጓቸዋል እኛን ክርስቲያኖችን ከዲያብሎስ ግዛት ከኃጢአት ባርነት ነፃ በማድረግ አድኖናል ከሞት ወደ ሕይወት አሻግሮናል ከሲኦል ወደ ገነት አ ግብቶናል ስለዚህ ቸርነቱንና የማዳን ሥራውን እያሰብን በፍቅርና በምስጋና ልናመልከውና ልንሰግድለት ይገባናል እዚህ ላይ እግዚአብሔር ሕጉና ትእዛዙን ከመስጠቱ በፊት አስቀድሞ የቸርነቱንና የማዳን ሥራውን እን ደፈጸመልን እናስተውል እሥራኤልን ከግብፅ ባርነት ነፃ ካወጣ በኋላ ነው ሕጉና ቃል ኪዳኑን የሰጣቸው ዘጸ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደማናኖትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ኑት ሁሉ የኃጢአት ሥርየትና የጸጋ ልጅነት በመስጠቱ ነው ዮሐ በዘመነ ሐዲስ ያለና የሚኖር እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱና በፍቅሩ እኛን አድኖን በጸጋ ልጆቹ እንድንሆን እርሱም ኣባት እንዲሆነን መል ካም ፈቃዱ ሆኖልናል ከእንግዲህ ወዲህ በፍቅር ሆነን የባሕርይ ልጁ እን ዳስተማረን አባታችን ሆይ። ያለው ቅዱስ ጳውሎስ ምንም ነገር ቢሆን ከቶ በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ በማለት በልቡናውና በሕይወቱ ሥር ሰዶ ያለውን ፍጹም ፍቅር ገልጸልናል ሮሜ ፍቅረ እግዚአብሔር ፍቅረ ክርስቶስ ስንል ምን ማለታችን እንደሆ ነ በትክክል መረዳት ያስፈልገናል በስመ ፍቅር ለእግዚአብሔርና ለሰው የምናሳየው ፍቅር አንድ አይደለም ፍቅረ እግዚአብሔር ከፍቅረ ቢጽ ከባልንጀራ ፍቅር በዓይነትም በይዘትም በደረጃም ይለያያል ሰው ባልን ጀራውን እንደ ራሱ እንዲወደው ታኗል ስለዚህ እኔ ባልንጀራዬን መውደዴን የምገልጸው ለእኔ የሚያስፈልገኝ ለእርሱም ያስፈልገዋል በማለት ለእርሱ የሚያስፈልገውን ሁሉ በማድረግ ነው እንደ እፄ ይርበዋል ይጠማዋል በማለት የተራበው ባልንጀራዬን በመመገብ እውነተኛ ፍቅሬን በተግባር እገልጽለታለሁ ለእግዚአብሔር የምናሳየው ፍቅር ግን ከዚህ የላቀና የተለየ ነው እግዚአብሔርን የምንወደው ፈጣሪያችንና ገዢያችን አዳኛችንና ጠባቂያችን እንደሆነ በማመን ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብ መውደድ ማለት የእርሱን አምላክነትና አዳኝነት አውቆ እርሱን ብቻ ማምለክና ለእሱ መገዛት እርሱን ማክበርና መፍራት ትእዛዙንና ፈቃዱን ሁሉ መፈጸም እስከ መጨረሻውም በታማኝነት ማገልገል ማለት ነው እን ግዲህ እግዚአብሔርን መውደድ እነዚህን ሁሉ ያካትታል ደረጃውም ከፍቅረ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደማናኖትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ኑት ሁሉ የኃጢአት ሥርየትና የጸጋ ልጅነት በመስጠቱ ነው ዮሐ በዘመነ ሐዲስ ያለና የሚኖር እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱና በፍቅሩ እኛን አድኖን በጸጋ ልጆቹ እንድንሆን እርሱም ኣባት እንዲሆነን መል ካም ፈቃዱ ሆኖልናል ከእንግዲህ ወዲህ በፍቅር ሆነን የባሕርይ ልጁ እን ዳስተማረን አባታችን ሆይ። ያለው ቅዱስ ጳውሎስ ምንም ነገር ቢሆን ከቶ በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ በማለት በልቡናውና በሕይወቱ ሥር ሰዶ ያለውን ፍጹም ፍቅር ገልጸልናል ሮሜ ፍቅረ እግዚአብሔር ፍቅረ ክርስቶስ ስንል ምን ማለታችን እንደሆ ነ በትክክል መረዳት ያስፈልገናል በስመ ፍቅር ለእግዚአብሔርና ለሰው የምናሳየው ፍቅር አንድ አይደለም ፍቅረ እግዚአብሔር ከፍቅረ ቢጽ ከባልንጀራ ፍቅር በዓይነትም በይዘትም በደረጃም ይለያያል ሰው ባልን ጀራውን እንደ ራሱ እንዲወደው ታኗል ስለዚህ እኔ ባልንጀራዬን መውደዴን የምገልጸው ለእኔ የሚያስፈልገኝ ለእርሱም ያስፈልገዋል በማለት ለእርሱ የሚያስፈልገውን ሁሉ በማድረግ ነው እንደ እፄ ይርበዋል ይጠማዋል በማለት የተራበው ባልንጀራዬን በመመገብ እውነተኛ ፍቅሬን በተግባር እገልጽለታለሁ ለእግዚአብሔር የምናሳየው ፍቅር ግን ከዚህ የላቀና የተለየ ነው እግዚአብሔርን የምንወደው ፈጣሪያችንና ገዢያችን አዳኛችንና ጠባቂያችን እንደሆነ በማመን ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብ መውደድ ማለት የእርሱን አምላክነትና አዳኝነት አውቆ እርሱን ብቻ ማምለክና ለእሱ መገዛት እርሱን ማክበርና መፍራት ትእዛዙንና ፈቃዱን ሁሉ መፈጸም እስከ መጨረሻውም በታማኝነት ማገልገል ማለት ነው እን ግዲህ እግዚአብሔርን መውደድ እነዚህን ሁሉ ያካትታል ደረጃውም ከፍቅረ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕይደዉት ቢጽ እጅግ የበለጠ ነው ባልንጀራችንን የምንወደው ከራሳችን ጋር አስተካ ክለን ነው እግዚአብሔርን የምንወደው ግን ከራሳችንና ከባልንጀራችን በአ ጠቃላይ ከሁሉም በላይ ነው እግዚአብሔርን ከሁሉም በላይ በፍጹም ፍቅር ከልብ እንድንወደው የሚያደርገን በልጁ በክርስቶስ በተግባር የተገለጠው የፍቅር ሥራው እንደሆነ መርሳትና መዘንጋት የለብንም እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቷልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል ኛዮሐ በሐዲስ ከዳን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብ ልንወደው የምንችለውና የሚገባን በክርስቶስ ፍቅር በምንኖርበት ጊዜ ነው ዮሐ ስለዚህ ይህንን ታላቅና ጥልቅ ፍቅር ቸል ሳንል በልቡናችን ውስጥ ለዘላለም እንዲኖር ማድረግ ይገባናል በመንፈስ ቅዱስ በልቡናችን የፈሰሰው ፍቅሩ የተስፋችን ማስረጃ መሆኑን አውቀን እንደ ቀላል ነገር በመቁጠር ሳንዘነጋ በክብር ጠብቀን እንያዘው ሮሜ እንግዲህ ይህንን የእግዚአብሔር ፍቅር ሳንረሳ እንድንጠብቀው ምን ምልክት ወይም ምን መታሰቢያ እናድርግለት። ዴዴ ኤጄ ዳንዶች ኃጢአት ብንሠራ ምን አለበት እርሱ መሐሪ ነው ይምረናል በማለት ኃጢአትን ሳይፈሩ ለመሥራት ይደፋፈሩ ይሆናል ነገር ግን ይህ ታላቅ ስሕተት ነው ምክንያቱም ፍትሕና ርትዕ ቅድስናና ጽድቅ የእግዚአ ብሔር የባሕርዩ ስለሆኑ በምንም መንገድ በሰማይም ሆነ በምድር ኃጢአ ተኛውና ዓመፀኛው ሳይፈረድበት የማይቀር በመሆኑ ነው እግዚኣብሔር ንስሐ በማይገቡ ዓመፀኞችና በደለኞች ላይ ቁጣው እንደ እሳት እንደምትነድና እነር ሱንም በዘላለም ሥቃይ የሚቀጣቸው ትክክለኛ ፈራጅ እንደሆነ የማያምን ቢኖር ስለ እግዚአብሔር ማንነትና ባሕርይ ገና አልተረዳም በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር ኃጢአተኞችን እየተከታተለ የሚያጠቃና የሚደመሰስ መለኮታዊ ኃይል ብቻ አድርገንም መገመት አይገባን ም እግዚአብሔር የሰውን መመለሱን ማለት ልማቱን እንጂ ጥፋቱን አይ ወድም ሕዝ ስለዚህ ሰው ከጥፋቱ የሚመለስበትን መን ገድ አዘጋጅቶለታል ከጥፋቱና ከኃጢአቱ የሚድንበትን ሁኔታ ማዘጋጀቱ ፍቅርና ምሕረትም የባሕርዩ መሆኑን ያሳሰቡናል እንግዲህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ለኃጢአተኞች ያዘጋጀውን የመዳን ጐዳና በመከተል ከእግዚአብሔር ምሕረትን እናገኛለን በኃጢአተኞችም ላይ ከሚመጣው ቁጣና ፍርድ እን ድናለን እግዚአብሔር እሥራኤልን ከግብፅ ሀገር ከባርነት ቤት አውጥቶ በሲና ተራራ በእሳት መካከል ራሱን የገለጸላቸው ሕጉንና ትእዛዙን በመስጠት ነበር ዘጸ ይህንን በማድረጉ እግዚአብሔር የሕግና የፍትሕ አምላክ መሆ ትን ያስገነዝበናል በሲና ተራራ ሳይ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ሲገለጽ ሰዎች እግዚአብሔርን ፈርተው ትእዛዛቱን እንዲፈጽሙ ከኃጢአትም እንዲርቁ ለማድረግ ነው ዘጸ በእውነትም እግዚአብሔር የሚያስፈራና የሚያስገርም ሰለሆነ መለኮታዊ ባሕርዩን መረዳት ገናናነቱንና ኃያልነቱን ማመን እንዲሁም በሕግና በፍርድ የሚቀጣና የሚያድን ለሁሉም እንደ የሥራው ዋጋውን የሚከፍል መሆኑን ማወቅ የሃይማኖታችን ተቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት ስለዚህም የትምህርታችንና የጥበባችንም መጀመሪያ እግዚአ ብሔርን በመፍራትና ለእርሱም በመገዛት ላይ ይመሠረታል መዝ እንግዲህ ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ ማወቅ ብቻ ሳይሆን በኃጢአታችን ምክን ያት ከሚመጣው መዓትና ከዘላለም ኩነኔ እንድናመልጥና ምሕረቱንም እን ድናገኝ በተዘጋጀልን በንስሐና በደኅንነት ጐዳና መሂድ ይኖርብናል የእግዚአብሔር ሕጉና ፍርዱ በኦሪት እንደ ታወቀ እንደዚሁም ፍቅርና ምሕረቱ በወንጌል የምሥራች ቃል በግልጽ በክርስቶስ እንዲታወቅ ሆኗል ስለ እግዚአብሔር ፍርድና ምሕረት ሳንናገር በአንድ ሣንቲም ላይ እንደሚታዩ ሁለት ገጽታዎች ሊመሰሉ ይችላሉ ይህም ማለት ፍርዱና ምሕረቱ የማይሊያዩ ናቸው ለማለት ነው በአንድ በኩል እግዚአብሔር በትክክለኛ ፈራጅነቱ ኃጢአተኛውን ይቀጣዋል እንጂ አይምረውም ጴጥ በሌላ በኩል ደግሞ ስለሰዎች መዳን ባዘጋጀው መንገድ ለኃጢአተኞች ምሕረትን ይሰጣል እነዚህ ሁለቱ የባሕርይ መገለጫዎች ማለት ፍርዱና ምሕረቱ በነገረ መስቀል ተገልጸው ይታያሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ዓለምን ያዳነው ምሕረቱንም ያወረደው ስለ ኃጢአተኞች በደል ካሣ ለመክፈልና በእነርሱም ምትክ የሞትን ፍርድ ክርስቶስ በመሰቀል ላይ ስለተቀበለ ነው የእግዚአብሔር ፍርድና ምሕረት በክርስቶሰ መስቀል እን ደተፈጸመ እናስተውል ሰውም የዳነው በእግዚአብሔር ትክክለኛ ፍርድ እን ደሆነ አንዘንጋ ስለዚህ ነው ቅዱስ ቄርሎስ ወአድኀነነ በፍትሕ ጽድቅ ወርትዕ ብሎ ያለው ዝነገነርኽ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲሀቱናዊ ሕይወት እንግዲህ ስለ እግዚአብሔር ማንነትና ስለ መለኮታዊ ባሕርዩ ስናስብ ከገናናነቱና ከኃያልነቱ እንዲሁም ከቅድስናው ክብር የተነሣ ከዙፋኑ ፊት የሚ ነደው እሳት ኃጢአትንና ክፋትን ሁሉ የሚያቃጥል መሆኑን በመገንዘብ ነው ይህም ለፍጥረት ሁሉ በተለይም ለኃጢአተኞች ምን ያህል እንደሚያስፈራና እንደ ሚያስደነግጥ ግልጥ ነው የሰማይ ሠራዊትም በዙፋኑ ላይ ላለው በፍርሀት እንደሚሰግዱለትና እንደሚያመሰግኑት በማሰብ ስለ ባሕርዩና ክብሩ ገናናነት በመጀመሪያ ደረጃ ማወቅ ይኖርብናል ኢሳ ራእይ የዙፋንህ መሠረት ጽድቅና ፍርድ ነው ምሕረትና እውነት በፊትህ ይሄዳሉ መዝ የተባለውን ሳንዘነጋ ሌሎችንም የባሕርዩ መገለ ጫዎችን በአንድነት ማወቅና ማመን አለብን እንጂ አንዱን ይዘን ሌላውን መተው መሠረተ ሃይማኖትን እንደ ማፋለስ ስለሚቆጠር ሁሉንም በጥንቃቄ ማጥናትና መያዝ ለክርስቲያናዊ ሕይወታችን ይጠቅመናል ዖጎለፖያ ያሕርዕ ጋገሃቋሐጫሟዎቻ ወቆሪይሃፖ ከእግዚአብሔር ጠባይዓት መካከል አንዳንዶቹ በተወሰነ መንገድ በጸጋ ተሰጥተው በሥነ ፍጥረት የሚገኙና የሚታዩ ቢሆኑም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን በምልዓትና ያለ ወሰን ያለምንም ጉድለት በፍጹምነት ይገኛሉ በተ ፈጥሮ የሚታዩት ጠባይዓት ግን በአንፃራዊነትና በውሱንነት ሁኔታ ነው ከነዚህም ጠባይዓት መካከል ኃይል ጥበብ ዕውቀት ፍቅር ይቅርታ ማድረግ መስጠት ወዘተ የተባሉትን ይመለከታል እግዚአብሔር ጥበበኛ ነው ብዙ ሰዎችም ጥበበኞች ናቸው የእግዚአ ብሔር ጥበብ ገደብ ወሰን የለውም ፍጹም ነው የሰዎች ጥበብ ግን እግዚአ ብሔር በሰጣቸው እውቀትና ማስተዋል መሥረት የተወሰነና የተመጠነ ነው በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ጠባይዓት ለእግዚአብሔር ብቻ ገንዘቡ ስለሆኑ ከፍጥረት ወገን ማንም ምንም አይጋራውም እነዚህም የእግዚአብሔር ፍጹማን የሆኑ ጠባይዓቱ ለእርሱ ብቻ የሚነገሩ ናቸው ስለ እግዚአብሔር ጠባይዓት ከላይ የተገለጸውና ከታችም በግርጌ ማስታ ወሻ የቀረበው በግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሚሰጥ ትምህርት ነው ከዚህ ቀጥሉ በዚህ መጽሐፍ ውሰጥ ለእግዚአብሔር ብቻ የሚነገሩትን ጠባይዓቱንና ሌሎችንም ጠባይዓቱን ሳንከፋፍልና ደረጃ ሳናወጣ ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ብዙ ጊዜ ከሚያጋጥሙን መካከል ጥቂቶቹን መርጠን በአ ሥር ተራ ቁጥሮች መድበን በአጭር በአጭሩ እንደሚከተለው አቅርበናል ላዘበከህ የሚባለው የእንግሊዝኛ ቃል ጠባይዓት በሚል ተተርጉሟል ለእግዚአብሔር ብቻ ከሚነገሩት ጠባይዓቱ መካከል ኣሀኩር ልእበከጤሀፎጪ በሚለው ርእስ ሥር ጥቂቶቹ ተጠቅሰዋል ጠ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው ከርርዌዉፀ እግዚአ ብሔር ፈጣሪ ነው እጠጩከነቫ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ከሃሌ ኩሉ ነው ዐጠቡ ር እግዚአብሔር በሁሉ ቦታ ይገኛል ምሉእ በኩለሄ ኗክኳ ዩነከክ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ሀፀበ እግዚአብሔር ውሱንነት የለበትም ህክርከ እግዚአ ብሔር አይለወጥም ቨክ ኮሀ ከበህ ዕዐ ሊክበ እ ፐር ላጠዝ ኮዩ በተጨማሪ ዓሥራት ገብረ ማርያም ትምህርተ መለኮት አዲስ አበባ ንግድ ማተሜያ ድርጅት ሁለተኛ እትም ከገጽ የእግዚአብሔርን ህላዌ የሚያመለክቱ ጠባዮች እና ከፍጥረቱ ጋር ባለው ግንኙነት የእግዚአብሔር ጠባዮች ተብለው በአጠቃላይ በሁለት ክፍል ተመድበው በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎችና እንዲሁም በቅዱሳን አባቶች ምስክርነት ተብራርተው የቀረቡት ትምህርቶች ስለ እግዚአብሔር ማንነትና ጠባይዓት በስፋትና በጥልቀት ስለሚያስተምሩን በማስተዋል እናንብባቸው ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛፀማኖትና ክርስቲፀናዊ ሕፀጠት ፌዴ ላ አ ችሩ እግዚአብሔር መንፈስ ነው በሁሉም ጊዜና በሁሉም ቦታ ይገኛል እንደ ሰው በግዙፍ አካል በአንድ ቦታ የተወሰነ አይደለም እግዚአ ብሔር መንፈስ ነው ሲባል የሚታይ የሚዳሰስ ግዙፍ አካል የለውም ለማለት ነው እግዚአብሔር መንፈሳዊና መለኮታዊ የሆነ ረቂቅ ባሕርይ እንዳለው ለማመልከት ነው ይህንን መንፈሳዊ ህላዌ በትክክል ለመግለጥ ባይቻልም እኛ ከምናውቀው ከሥጋዊ ሰውነትና ከቁስ አካል የተለየ መሆኑን እንገነዘባለን የእግዚአብሔርን መንፈስነት ልንገነዘብ የምንችለው በሥጋዊ የሰሜት እውቀታችን ሳይሆን በረቂቁ የማስተዋል መንገድ ነው ሰውም በአርአያ ሥላሴ ስለ ተፈጠረ ነፍሳዊና መንፈሳዌ ተፈጥሮ በባሕርዩ ስላለ በዚህም አኳያ የመንፈስን ባሕርይ ለማስተዋል ይቻላል እንግዲህ እግዚአብሔር መንፈስ መሆኑን አውቀን እኛም አር ሱን ለመቀበል በመንፈሳችን መዘጋጀት አለብን ወደ እርሱም በመን ፈስና በእውነት ቀርበን እንድንጸልይና እንድናመልከው እንድንሰግድለትም ይገባናል ጌታችን እንደዚህ አስተምሮናልና እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈል ጋቸ ዋል ዮሐ ጌታም መንፈሰ ነው ወደ እርሱም እንጸልያለን መንፈስ ባለበት በዚያ ነፃነት አለ ኛቆሮ እግዚአብሔር ዘሳለማዊ ነው መጀመሪያና ጩጨረሻ የሌለው በዘመናት ሁሉ የሚኖር የማያረጅድ የማይሞት የማይለወጥ ሁሉን ኣሳ ልፎ የሚኖር ማለት ነው ጊዜ የማይወሰነው ጊዜን የሚወሰን ጊዜንም የፈጠረ መሆኑን መግለጽ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊነት መናገር ነው እግዚአብሔር ለሙሴ የዘላለም ስሙን ሲገልጽለት ያለና የሚኖር እኔ ነኝ በማለቱ ዘላለማዊነቱን ያስረዳናል ዘፀ እንደዚሁም በዮሐን ሰ ራአይ ተጽፏል የለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የማገዛ ጌታ አምሳክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል ራእይ ስለ እግዚአብሔር ዘላለማዊነት በመዝሙረ ዳዊት ይገኛል አቤቱ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው እነርሱ ይጠፋሉ አንተ ግን ትኖራለህ ሁላቸው እንደ ልብሰ ያረጃሉ እንደ መጉናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ ይለወጡማል አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም መዝ ይህንና ይህንን የመሳሰሉትን የእግዚአብሔርን ዘላለማዊነት እያሰብን ቅዱስ ቅዱሰስ ቅዱስ የነበረውና የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ ያለው አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት ሳያርፉ ከሚያመሰግኑት ጋር አብረን የዘላለም ስሙን ለማመስገን እንድንበቃ እግዚአብሔርን መለመን ይኖርብናል ራእይ ሁሉን የያዘ እግዚአብሔር ሁሉን ለማድረግ የሚችል ኃያል ኤል ሻዳይ ነው ዘፍ ይህን ማድረግ ያውከዋል ደጀንን መሥራት አይችልም የሜባለው ለፍጡር ብቻ እንጂ ለፈጣሪ ከቶ የሚሳ ነው ነገር የለም ዘይክል ኩሉ ወአልቦ ዘይሰአኖ የተባለው አምላክ ፈጣሬ ፍጥረታት ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ እርሱ ለመለኮታዊ ኃይሉ ፈጽሞ ወሰንና ገደብ የለውም በዚህ ዓለም የሚኖሩትን ፍጥረታት ሰዎችንም እንስሳትንም ዕፅዋትንም ሁሉን በሚችል ኃይሉ እንደ ባሕርያቸው ሕይወት የሰጣቸው ስለሆነ ሁሉንም በልዩ ልዩ መንገድ ይመግባቸዋል ይጠብቃቸዋል ይረዳቸዋል በመጽሐፍ ቅዱስ ከሃሊነቱን ማለት ሁሉን ቻይነቱን የሚያሰረዱ ብዙ ታሪኮች አሉ ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ውሰጥ ያወጣ እሥራኤልን ዝነገነርኽ ትምህርተ ዛፀመናትና ክርስቲይወናዊ ሕይዉት ባሕር ከፍሎ ያሻገረ መና ከሰማይ አውርዶ ሕዝቡን የመገበ እግዚአ ብሔር ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል መኻን ለነበረችውና በዕድሜ ብዛት ላረጀችው ለሣራ ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር አይደለምን። እግዚአብሔር ፍጹም ጻድቅና እውነተኛ ፈራጅ ነው ሰንል ከሰዎች ጋር ያለውን ሕጋዊና ግብረ ገባዊ ግንኙነት ያመለክታል ፍጹም ጻድቅና ሁሉን አዋቂ በመሆኑ የሚሰጠው ውሳኔ ሁሉ ፍትሕ ርትዕ የሞላበት ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል ለዛጻድቅ ሰው የጽድቅን ዋጋ ይከፍለዋል ለኃጥኡ የኃጢአ ቱን ፍዳ ይሰጠዋል የእግዚአብሔር ትክክለኛ ፍርድ የሚፈጸመው ሕጉን ና ኪዳኑን ለሰጣቸው አማኞች ብቻ አይደለም እርሱ አሕዛብን ሁሉ በሕገ ልቡና መሠረት ይፈርድ ባቸዋል ወይም ይፈርድላቸዋል ሮሜ በዚያች በምታስፈራ በመጨረሻይቱ ቀን እግዚአብሔር የመጨረሻውን ይግባኝ የሌለበትን ፍርድ ይሰጣል እስከዚያች ቀን ድረስ ግን በምድር ላይ ያሉት ሰዎች ከጥፋታቸው እንዲመለሱ በልዩ ልዩ ፈተናና ችግር ይገሥፃቸዋል ይቁጣቸዋልም የሰውን ልማቱን እንጂ ጥፋቱን የማይወድ አምሳክ በታላቅ ትዕግሥቱ ለማንኛውም ሰው ከነኃጢአ ቱ ከመሞቱ በፊት የንስሐ ዕድል ይሰጠዋል በእያንዳንዱ ላይ ከመፍረዱ በፊት የንስሐ ጥሪ ያደርግለታል ሕዝ ስለዚህ ነው አዎን ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ ፍርዶችህ እውነትና ጽድቅ ናቸው ተብሎ የተጻፈው ራእይ እግዚአብሔር ጠባቂያችንና መጋቢያችን አስተዳዳሪያችንም እንደሆነ ከላይ ተመልክተናል ስለዚህ እግዚአብሔር ድሆችን የሚበድሉትን በንጹሐን ላይ ግፍ የሚውሉትን በትዕቢትና በተንኮል ተነሣሥተው የወንድማቸውን ነፍስ የሚያጠፉትን ወንጀለኞች ሁሉ ዝም ብሎ አይመለከትም ይከታ ተላቸዋል እንጂ አይተዋቸውም በመጨረሻም አድልዎ የሌለበት ትክክ ለኛ ፍርዱን ይሰጣል ግፈኛውን ይቀጣዋል ቅዱሳኑን ይጠብቃል የን ጹሐንን ደም ይበቀላል እግዚአብሔር ፍርድን ይወዳልና ተብሎ እንደ ተጻፈ መዝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ምሕረቱም ለዘላለም ነው የእግዚአብሔር ባሕርይ በፍጹም ፍቅር ይገለጻል ፍቅር ሲባል በዓለም የምናየው ሥጋዊና ስሜታዊ ፍቅር አለመሆኑን የማያውቁ ቢኖሩ በቅድ ሚያ ማወቅ ያስፈልጋቸዋል ፍጹም ፍቅር ስንል እግዚአብሔር የሰውን ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕደዉት ዘር ሁሉ የወደደበት መለኮታዊ ፍቅሩን ርኅራጌውንና አዘኔታውን ቸር ነቱንና በጎ ሥራውን ሁሉ የሚያመለክት ነው በዚህ ፍቅሩ እግዚአ ብሔር ዓለ ምን አድኖበታል በምሕረቱም ለደካሞችና ለኃጢአተኞች ያዝናል ከሞት ፍርድና ከእርግማን የሚድኑበትን መንገድ ኣዘጋጅቷል በፍቅሩ ብዛት የተነሣ ዓለሙን እንዲሁ ወጳልና ተብሎ እንደ ተጓፈ እናስታውስ ዮሐ እንግዲህ የዚህ እውነተኛ ፍቅር ትርጉም በልባችን ውስጥ ያልው ፍቅር ሳይሆን እግዚአብሔር ኃጢኣታችንን በልጁ ጸጋ ያስተሠረየበትን የምሕረቱን ሥራ የፈጸመበት የእግዚአብሔር የባሕርይ ፍቅሩ እንደሆነ ከሐዋርያው ዮሐንስ መልእክት እንማራለን እግዚአብሔር ፍቅር ነውና በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ በእርሱ በኩል በሕይወት አንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና ፍቅርም እንደዚህ ነው እግዚአብሔር እር ሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተሥረያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይ ደለም ኛዮሐ እንግዲህ እግዚአብሔር ልጁን ለኃጢአታችን መሥዋዕት እስከ ማድረግ ድረስ የወደደን እኛን ከክፉው ሁሉ አድኖ የዘላለም ሕይወትን መንግሥተ ሰማያትን ሊያወርሰን አሰቦ ነው ስለዚህ እኛም ፍቅሩን እያሰብን ማለት እኛ ሳንወደው በፊት እርሱ እንዲሁ እንደ ወደደን በማወቅ ወንድማችንን ማለት ሰውን ሁሉ እንዲሁ መውደድ እንደሚገባን የእግዚአብሔር ፍቅሩ ያሳስበናል እንደዚሁም እንድናደርግ ተጽፏልና እርሱ አስቀድሞ ወዶ ናልና እኛ እንወደይዋለን እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ አለችን ኛዮሐ ያለ መለወጥ አንዱ የእግዚአብሔር ባሕርይ ነው መለወጥ መለዋወጥ መቀነስ መጨመር ማሻሻልና ማረም የሰዎችን ጠባይና ሥራ የሚገልጽ እንጂ በእግዚአብሔር ባሕርይ ውስጥ የሚገኝ አይ ደለም ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍጹም ስለሆነ በባሕርዩ ላይ መለዋ ወጥ ፈጽሞ የለም ኣኔ እግዚአብሔር አልለወጥም ተብሎ እንደ ተጻፈ እግዚአብሔር በፍጹምነቱ ለዘላለም ይኖራል ሚልክ ፍቅሩና ምሕረቱ ለዘላለም ነው ቃሉም ለዘላለም የጸና ነው ብልየት እልፈት የለበትም ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም በማለት እርሱ ባለቤቱ መስክሯል ማቴ በጎ ስጦታን የሚሰጠን ሰማያዊ አባታችን መለወጥ የሌለበት መሆኑን ቅዱስ ያዕቆብ በመልእክቱ ያረጋግጥልናል በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ ያዕ እንግዲህ እግዚአብሔር በባሕርዩ የማይለወጥና ፍጹም የሆነ ባሕርዩም ከዘላለም እስከ ዘላለም እንደጸና እንደሚኖር እናምናለን ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ዘላለምም ያው ነው ተብሉ እንደ ተጻፈ እኛም በእርሱ እምነትና ፍቅር ያለመለወጥ ለዘላለም ጸንተን እንድንኖር በጸጋው ይርዳን ዕብ እስካሁን ስለ ባሕርዩ ስለ ጠባይዓቱ ሰንማር እግዚአብሔር ሰውን አፍ ቃሪ ቸርነቱ የበዛ መሐሪና ይቅር ባይ እንደዚሁም ጻድቅና እውነተኛ ፈራጅ ፍጹም ንጹሕና ቅዱስ መሆኑን እርሱ ራሱ ባለቤቱ የገለጸልን እን ዲያው እንድናውቀው ብቻ አይደለም ነገር ግን እኛም በብዙ መንገድ እር ሱን እንድንመስለውና እንድንከተለው ነው። ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በአ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጽድቅ ካገኘነው ጋር የተካከለ የክብር እምነት ላገኙ የጥንት ክርስቲያኖች ሲጽፍላቸው እግዚአብሔርን ስለ መምሰልና በተስፋው ቃል የእግዚአብሔር የባሕርዩ የክብሩ ተካፋዮች መሆናቸውን እንደሚከተለው ገልጸሳቸዋል የመለኮቱ ኃይል በዝ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ ለሕይወትና እግዚአ ብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ስለ ክፉ ምኞት በዓ ለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እን ድትሆኑ በእነዚያ ክብርና በጐነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን ኛጴሌጥ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው ተብሏልና በእምነታችን ላይ ጨምረን እግዚአብሔርን መምሰል እንደሚገባን ተጽፏል ኛጢሞ ኛጴሌጥ ስለዚህ ነው እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ በኑ ሯችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ የተባለው ኛጴጥ እርሱ ሰውን ሁሉ ወዳጅ እንደሆነ እኛም ሰውና እግዚአብሔርን መውደድ ይገባናል እርሱ መሐሪና ይቅር ባይ እውነተኛ ጻድቅና ትክክለኛ ፈራጅ እንደሆነ እኛም በነዚህና በመሳሰሉት ጠባይዓቱ እርሱን መምሰል ይኖርብናል እንግዳህ ከኃጢአትና ከዓመፅ ሥራ ሁሉ በዚህም ዓለም ከሚገኙ ከርኩሰትና ከክፉ ነገር ከሐሰትም ሁሉ ራሳችንን ጠብቀን የጽድቅ ፍሬን ለማፍራትና በአጠቃላይ እር ሱ ቅዱስ እንደሆነ እኛም ቅዱሳን እንድንሆን የሚያዘጋጀንን መመሪያና ሥርዓ ት ሠርቶልናል ይኸውም ፈቃዱና ቃል ኪዳኑ የሚገለጽበት ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው የእግዚአብሔር ቃሉ ሕጉና ትእዛዙ ነው ሰለዚህም ከሀልዎቱ ጋር ጠባይዓቱን አውዋን ሕገ እግዚአብሔርን እንድንፈጽመው ከዚህ ቀጥሎ የተቀደ ሱትን ትእዛዛቱን እናጠናለን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ትእዛዛቱ ይህ ርእስ የአሥሩ ቃላትን የመጀመሪያውን ማለት ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ የሚለውን ድንጋጌ በአዎንታዊ አገላለጽና አባ ባል አጉልቶ የሚያሳየን ታላቅ ትእዛዝ ነው ጌታ በፈተናው ወቅት ዲያብሉሰስ የዚህን ዓለም መንግሥታትና ክብራቸውን ካሳየው በኋላ ለእርሱ ቢሰግድለት ይህን ሁሉ እንደሚሰጠው ቢነግረው ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፏልና ብሎ በመመለሰ ድል ነስቶታል ማቴ እኛም ዛሬ በሰይጣን አማካይነት ከዓለሙ ውስጥ የሚመጣብንን አም ልኮተ እግዚአብሔርን የሚያስተወንን ፈተና ሁሉ በተጻፈው ቃል ጸንተን እን ድንቋቋመው ጌታ አብነት ሆኖናል ጌታ የአሥሩ ቃላትን የመጀመሪያውን ትእዛዝ በዚህ ሁኔታ ፈጽሞ እኛም እንድንፈጽመው የሚያስችለንን ጸጋና ረድኤት ከእርሱ አግኝተናልና ከጥንቶቹ እሥራኤላውያን በበለጠ መንገድ ትአዛዛቱን ሁሉ ለመፈጸም በአርሱ መንፈስ እንበረታታለን ኢታምልክ ወይም ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ የተባለው ሌላ አምላክ ኖሮ ወይም ሌሉች አማልክት ኖረው ሳይሆን የሰው ልጆች ለፈጣሪ የሚገባውን አምልኮና ፍቅር ለፍጡር በመስጠታቸው ነው በዚህ ዓለም ውስጥም ሆነ ውጭ የሚታየውም ሆነ የማይታየው ከመጠን በላይ የሚወደድ ከሆነ ያ ነገር የአምላክን ቦታ ይወስዳል በፈጣሪ ሳይሆን በፍጡር ላይ ከፍተኛ ፍቅር ያደረበት ሰው ቢኖር በእንደዚህ ዓይነት ሰው ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕዩዉት ልቡና ውስጥ ባዕድ አምልኮ ነግሷል በዚህም የመጀመሪያውን ትእዛዝ ኢታ ምልክን ተላልፏል አንዳንድ ሰው ከሁሉ በላይ አብልጦ ገንዘብን ይወድ ይሆናል ባለው ጊዜ ሁሉ አገልግሉቱም መገዛቱም ለገንዘብ ብቻ ከሆነ እን ደዚህ ዓይነቱ ሰው በፍቅረ ንዋይ ተሸንፏል እግዚአብሔርንም ረስቷል እግዚአብሔርንና ገንዘብን ጉን ለጐን ለማገልገል አይቻልም አንድ ሎሌ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻለውምና ማቴ በአባይ ጥንቆላ በኮከብ ቆጠራ በአስማት ሥራ አና በመሳሰሉት ሁሉ የሚታመን ሰው እውነተኛውን የእግዚኣብሔር አምልኮት ትቷል ከእግ ዚአብሔርም ርቋል የክሕደት ኃጢአትም ፈጽሟል ፈጣሪውንም በድሏል እግዚአብሔር በአምልኮቱ ቀናተኛ አምላክ ሰለሆነ ከፍተኛ ቅጣት ያገኘዋል በዘመናችን እንደሚታየው በሳይንስና በምርምር በተገኙ ውጤቶችና መላምቶች ላይ ብቻ በመመሥረት የእግዚአብሔርን ቃል በማቃለል እምነታ ቸውንና ትውክልታቸውን በራሳቸውና በእውቀታቸወ ላይ ብቻ ያደረጉት ሰዎች ሁሉ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሳቸውንና እውቀታቸውን ያስበለጡ ስለሆ ነ የክሕደትና የትዕቢት ኃጢአት እንደፈጸሙ ይቆጠራል ሃይማኖት አልባ የሆኑ ሰዎች ለእግዚአብሔር መገዛትን ትተው ለራሳቸው ሰሜት በመገዛት ስለሚኖሩ ከጥንቶቹ ጣዖት አምላኪዎች ተለይተው አይታዩም ሁሉም የመጀመሪያውን ሕግ ኢታምልክን ተላልፈዋልና ይህና የመሳሰሉት ሁሉ ከባድ ኃጢአት በመሆናቸው በእግዚአብሔር ዘንድ የተወገዙ ናቸው በሠለጠ ነው ዓለም ውስጥ ከሚታየው ባዕድ አምልኮ አንዱ በሳይንስ እውቀት ሰበብ በተፈጥሮ ከተከሰተው ከቁስ አካል ሀልዎት በቀር መንፈሳዊ እውነታዎች እንዲ ረሱ በመሆናቸው ብዙ ሰዎች ተሰናክለዋል በሌላ በኩል ደግሞ ሳይንስን ለሰ ብአዊ አገልግሎት በማዋልና ለሃይማኖት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ መሣሪያ እን ዲሆኑ በማድረግ አምልኮታችንን ለማሰፋፋትና ለማጠናከር ይረዳናል ከእግዚአብሔር የበለጠ ወይም ከእርሱ እኩል የምንወደውና የምን ገዛለት ነገር መኖር የለበትም ስለዚህ ከራሳችን ጀምረን ገንዘባችንን ወይም ዕውቀታችንን ወይም ጉልበታችንን ወይም ውበታችንን ወይም ሥራ ችንን ወይም ሌሉች ይህንን የመሳሰሉ ነገሮችን በማድነቅ ይበልጥ እንወዳቸው እንደሆነ ኅሊናችንን እንመርምር ዓለም በእጁ ለሠራውና ለአዘጋጀው ነገር መገዛቱ ልማድ ነውና ምናልባት ራሳችንንና ጊዜያችንን የሚቆጣጠሩ ትንንሽ እግዜሮች በየቤታችን አብጅተን እንደሆነ እንመርምር ምናልባት ከአንድ እግዚአብሔር ሌላ ልቡናችን የያዘው ካለ ወይም በስውር ለምንወደው ባእድ ነገር በስውር በደባልነት አከራይተነው እንደሆን ራሳችንን እንጠይቅ በን ስሓም ተመልሰን ስግደትና አምልኮት ለሚገባው ለእግዚአብሔር አምላክ ብቻ እንገዛ እርሱን ብቻ እንውደድ ከአምላክ ቀጥሉ የሚወደድ ሰው ብቻ ነው ሌሎችን ነገሮች እንድንገለገልባቸው ተፈጠሩ እንጂ እንድናፈቅራ ቸው አልታዘዝንም የታዘዝነው ፍቅረ እግዚአብሔርና ፍቅረ ቢጽ ብቻ ነው ይህንንም ብናደርግ ኢታምልክና ሌሎችንም ትእዛዛት ሁሉ በሚገባ ፈጽመናል ኃቋሄሥ ዳዳፊሌረ ለምጳሳኖ ዕሄደም ያሇሪና ምሥሥጋና ሐፇራጎጋኖ ሐመጳያሥ የአምልኮት ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይህም ማለት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ብቻ እንጂ ለመሳእክትና ለቅዱሳን አልታዘዘም ምክንያቱም እነርሱ ፍጡራን በመሆናቸው ለፈጣሪ የሚገባውን አምልኮት ለእነርሱ አናደርግም ሆኖም እነርሱ የእግዚአብሔር ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕፎዉት መልእክተኞችና አገልጋዮች ወዳጆችና ባለሟሎሉች በመንፈስ ቅዱስም የጸጋውና የክብሩ ተካፋዮች ለእኛም አማላጆች በመሆናቸው ስለ ክብራቸውና ስለ ቅድስናቸው የክብር ሰላምታና የጸጋ ምስጋና እናቀርብላቸዋለን ከላይ እንደ ገለጽነው እንደ ፈጣሪ የአምልኮት ስግደት ሳይሆን ለቅዱሳን የሚገባው የሰላምታ የክብርና የጸጋ ሰግደት ነው ይህም ማለት ለእግዚአብሔር ስንሰ ግድ አምላክነቱን ፈጣሪነቱን አዳኝነቱን በማሰብ ጸጋውን እንዲሰጠን ምሕረት እንዲያደርግልን እየጸለይን ነው ለቅዱሳን ግን የሰላምታ የክብርና የጸጋ ስግደት ስናቀርብ እግዚአብሔር ከፍጥረቱ ሁሉ አብልጦ የፈጠራቸውና የመረጣቸው ክብርንና ሥልጣንን የሰጣቸው ወዳጆቹ ባለሟሎቹ መሆናቸውን እያሰብን ከእግዚአብሔር ይቅርታን ምሕረትን እንዲያሰጡን እንለምናቸዋለን በሀገራችን ይትበሃል አንድ ሰው ለሌላው ሰላምታ ሲያቀርብ ከአንገቱ ደፋ ወይም ከወገቡ ጉንበስ ብሉ አጅ ይነሳል በድሮ ጊዜም በእጅና በጉልበት መሬት በመንካት ለነገሥታት ሰላምታ ማቅረብ የተለመደ ነበር ይህም የሰላምታ ወግ ለአምላክ የሚገባውን ስግደትን ስለሚመስል ብዙዎች ተቃውመውታል የቤተ መንግሥቱም ወግ የሳላምታውም ሥርዓት ከቀድሞ ነገሥታት ጋር አብሮ ያለፈ ስለሆነ በአሁኑ ጊዜ ጉዳዩ እምብዛም አያሳስበን ም ሆኖም ቤተ ክርስቲያናችን አምላከ አማልክት ንጉሠ ነገሥት ለሆነው ሰማያዊ አባታችን የምታቀርበው የአምልኮት ሥርዓት ለፍጡራን የማይሰጥ መሆኑን አበክራ ለምእመናን ታስተምራለች እግዚአብሔርም ለአምልኮቱ ቀናተኛ አምላክ መሆኑን ታስታውቃለች ቃለ እግዚአብሔርንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በመቃወም የመጀመሪያውን ትእዛዝ ኢታምልክን የተላለፈ ሁሉ ከፍተኛ ቅጣት ይጠብቀዋል በዘመናችን የምዕራባውያን አስተሳሰብና ባሕል እየተስፋፋ በመምጣቱ በሥርዓተ አምልኮት ላይ ችግር አስከትሏል ስግደት የሚለው ቃል በእነርሱ ቋንቋ ለእግዚአብሔር ብቻ እንጂ ለሌላ የማይሰጥ ነው እነርሱ ስግደት የሚሉት የአምልኮት ስግደትን ብቻ ስለሆነ ሌላ ዓይነት ሰግደት አያውቁም ለባለሥልጣንም ሆነ ለጓደኛቸው የሚያቀርቡት ሰላምታ ሁሉ በእጅ ንቅናቄ ብቻ የሚፈጸም ነው በሀገራችንና በባሕላችን ግን ከላይ እንደ ተጠቀሰው ለነገሥታትና ለንግሥታት ለልዑላንና ለልዕልታት ወይም እነርሱን ለመሳ ሰሉት ሁሉ የሚሰጠው ሰላምታ በጣም ዝቅ ብሎ በእጅ መሬት በመንካት አን ዳንዴም ጫማቸውን ወይም መሬቱን በመሳም ይፈጸማል ይህ ሁኔታ ከሰላ ምታ ያለፈ የስግደትን ቅርጽ የያዘ ስለሚመስል ቀደም ባለው ጊዜ በአገራችን በንጉሥ ዙፋን ችሎት አካባቢ የሚመጡ ሁሉ በተለይም ጉንበስ ቀና ማለቱ የሰለቻቸው አንዳንድ ሰዎች እንደ ስቅለት በዓል ኪራላይሶን መስሎ እን ደታያቸው በሐሜት ይናገሩ የነበረው ዘመናዊው የምዕራባውያን ባሕል ወደ አገራችን መግባት ከጀመረበት ወዳህ ነበር ዛሬ ደግሞ በይበልጥ የምዕ ራባውያን አመለካከት እያደገ በመሄዱ ይልቁንም በሃይማኖት ተቃዋሚ ወገኖች በኩል ነገሩ እየተጠናከረ ሄዶ ወደ ቤተ ክርሰቲያን እየገባ ነው በአገራችን የክብር ሰላምታና የአምልኮት ስግደት በውጭ በሚታየው በእንግሊዝኛ ህከፀ የሚለው ቃል መስገድ ወይም ስግደት ተብሎ ቢተረጐምም ለእግዚአብሔር ብቻ የሚቀርበውን ጠቅላላ ሥርዓተ አምልኮትን በማቴ እና በዮሐ እንደ ተገለጸው ያሳ ያል እንጂ እንደ ግዕዙና እንደ አማርኛው ቃል ቀጥተኛ ፍቺ መሠረት በተለይ ጉልበትን ወይም ግን ባርን መሬት አስነክቶ የሚደረገውን ሰግደት አጉልቶ አያመለክትም እንደዚህ ዓይነቱን ስግደት ማለት በአካል ንቅናቄ የሚደረጉትን የስግደት ዓይነቶች የሚገልጹ ሌሎች ተጨማሪ ቃላት አሉ ከእ ነርሱም መካከል ክሀበእዐበ የሚለው ቃል በጉልበት መንበርከክ ማለት ሲሆን ዘርሀሀ ደግሞ በግን ባር ወድቆ በደረት ወድቆ ሙሉ ሰውነትን መሬት አስነክቶ መስገድ ነው ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛፀማናትና ክርስቲፀናዊ ሕፀጠት መልካቸው ስለሚመሳሰሉ ተቃዋሚዎች ቤተ ክርስቲያናችንን ለፈጣሪና ለፍጡር እኩል ወይም አንድ ዓይነት ስግደት እንደምታደርግ ያስባሉ በመ ቃወምም ይናገራሉ ይጽፋሉም እያማተብን ለቤተ ክርስቲያንና ለቅዱሳን ሥዕል ጉንበስ ቀና እያልን ስንሳለም ሲያዩን ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባውን የአምልኮት ስግደት የፈጸምን ይመስላቸዋል ምንም አፍአዊው ውጭአዊው ድርጊት ጐንበስ ቀና ማለቱ አንድ ቢመሰልም የሚለይበት ሁናቴው በእም ነታችንና በአሳባችን ውስጥ ይገኛል ለእግዚአብሔር ስንሰግድ ሁሉን ፈጥ ሮ የሚዝ አንድ አምላክ አምልኮና ስግደት የባሕርዩ መሆኑን በማመን ሲሆን ለቅዱሳን ደግሞ የክብርና የሰላምታ የጸጋ ስግደት እናቀርባለን እንግዲህ የሃይማኖቱ ነገር በባሕላዊው መንገድ እንዴት እንደ ተገለጸ ወይም መገለጽ እንዳለበት ማስተዋል ይገባናል እንጂ የተመረጡትንና የሚያከብራቸውን ቅዱሳኑን መንቀፍ ያከበራቸውን እግዚአብሔርን መንቀፍ ይሆንብናል እንኳን ቅዱሳን ቀርቶ ከአባት ከእናት ጀምሮ ሰውን ማክበር የታዘዘ አይደለምን። ሮሜ እንግዲህ ከእግዚአብሔር በታች ለቅዱሳን ክብር ይገባቸዋል ስንል በመንግሥተ ሰማያት ያላቸውን ክብርና ጸጋ በማሰብ ነው እኛም ወደ እነሱ ክብር ለመድረስ አርአያቸውን በመከተል በጸሎታቸው እንዲያስቡን ከእግዚአ ብሔርም ጸጋና ረድኤት ምሕረትም እንዲያሰጡንና እንዲያማልዱን እን ለምናቸዋለን የቅዱሳን ፈጣሪና አምላክ ለሆነው ለአንድ አምላክ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ ስግደትና አምልኮት እያቀረብን ለቅዱሳን ግን የጸጋ ስግደት በማቅረብ እናከብራቸዋለን እንግዲህ ስግደት የሚለውን ቃል በማጠቃለል በሁለት ለይተን መተርጉም አለብን የመጀመሪያው ለአ ምላክ የሚቀርበው የአምልኮት የባሕርይ ስግደት ይባላል ሁለተኛው ለቅዱሳን የሚቀርበው የጸጋ ስግደት ነው እመቤታችንን ግን ከቅዱሳንና ከመላእክት የበለጠ ክብርና ጸጋ ከፈጣሪዋ የተሰጣት ስለሆነ እርስዋን ከፈጣሪ በታች ከቅዱሳን በላይ በተለየ ማዕረግ እናከብራታለን ምክንያቱም እርስዋ የአምላክ እናት ሆናለችና ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ለልጅዋ አምልኮና ስግደት ይገባል ላቲ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወለወልዳ አምልኮ ወስግደት ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደማናትና ክርስቲያናዊ ሕጠት ኛ የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸው አታምልካቸውም ይህ ሁለተኛው ትእዛዝ ከመጀመሪያው ጋር የተያያዘ ነው ከእኔ በቀር ሌሉች አማልክት አይሁኑልህ ያለው አጠቃላይ ሕግ ሲሆን ሁለተኛው ትእዛዝ ግን በተለይ ቅርጽንም ምሳሌንም እንዳናደርግ ይከለክላል የትእዛዙ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ነው በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምድር ካለው ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አት ስገድላቸው አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እሰከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወዱኝ ትእዛዜን ም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአ ብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና ዘጸ አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረጸውን ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናስብ ዘንድ አይገባንም የሐዋ እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ዮሐ ቅሮጽንም ምስልንም ምሳሌ የሆነውን ነገር ሁሉ ከአምልኮተ አግዚአብሔር ውስጥ እንዳናስገባው መከልከላችን እንደ ቀላል ሕግ መመልከት የለብንም በአ ሁኑ ጊዜ ቅርጽንና ምስልን ማድረግ የአምልኮት ችግር የሚያስከትል አይመ ሰልም በጥንት ጊዜ ግን እንደዚህ አልነበረም ይህንን የሚያደርጉ ጣዖት አም ላኪዎች ነበሩ በእነርሱም ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይነድ ነበር አግዚአ ብሔር በአምልኮቱ የሚመጡበትን ሳይፈርድባቸው አይተዋቸውምና ስለዚህም ይህ ትእዛዝ እግዚአብሔርን የሚወዱትንና የማይወዱትን የሚለይ ሕግ ነው ይህ ትእዛዝ ከምድረ ግብፅ ከባርነት ቤት ላወጣቸው ለእሥራኤል ሕዝብ የተሰጠ ቃል ኪዳን ሰለሆነ ከባርነት ቀንበር ከፈርዖን እጅ ነፃ ያወጣቸውን አም ላካቸውን በመጥላት ሕጉን ያፈረሱትን እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ድረስ መርገምን ያመጣባቸዋል ለሚወዱትና ትእዛዙን ለሚጠብቁት ግን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የሚያደርግ ቀናተኛ አምላክ እንደሆነ እርሱ ባለቤቱ ገልጸልናል ቀናተኛ መባሉ በአሉታዌ መንገድ ሳይሆን የመረጣቸውንና የአ ዳናቸውን ወገኑን ርስቱን እንደ ልጅ የሜከባከበውን የእሥራኤል ሕዝብ እጅግ ስለሚወዳቸው እነርሱ ደግሞ በአፀፋው እርሱን መውደድ ይገባቸዋል ነገር ግን በፍቅሩ ምትክ እርሱን ጠልተው ያደረገላቸውን ውለታ ረስተው በሐሰት ጉዳና በመኮብለል አምላክ ላልሆነው ባዕድ አምላክ በመገዛታቸው እግዚአብሔርን እው ነተኛ አምላካቸውን ያሰቀናዋል ያስቆጣዋልም በቃል ኪዳኑም የሰጣቸውን ተስፋ ያስቀርባቸዋል እንግዲህ የእግዚአብሔር ቀናዒነት ለበጐ ነገር ነው በእውነተኛው አምልኮት እንድንጸና የሚያደርገን ነው ከላይ በሰማይ ያለውን የፀሐይን የጨረቃንና የከዋክብትን በምድርም ካለው የሰውን የእንስሳትን የአራዊትን የአእዋፍን ከምድርም በታች በውኃ ካለው የዓሣን የአዞንና የመሳሰሉትን ሁሉ በሥዕልና በቅርጽ ሠርተው እነርሱን እንዳያመልኩና ለእነርሱ እንዳይሰግዱ እሥራኤላውያን ታዘዋል ጥንት አሕዛብ ያደርጉት ከነበሩት ከእንጨት ተቀርጸው ከድንጋይ ተጠርበው ከብረት ቀልጠው የተሠሩትን ምስሎችና ሐውልቶች እሥራኤላውያን እንዳያመልኩ የሁለተኛው ትእዛዝ ይደነግጋል ምክንያቱም ሐዋርያው ጳውሎስ ጣዖታትን ያመልኩ የነበ ሩትን የጥንት ግሪኮችን ሲያስተምር አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረ ጸውን ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናሰብ ዘንድ አይገባን ም ብሏል የሐዋሥራ እዚህ ላይ እንዴት አእምሮ ጠባይዕ ያላቸው ሰዎች በገዛ ፈቃዳቸው ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛፎዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕጾዉት ተነሣሥተው በእጃቸው የሠሩት ምስልና ጣዖት እንደ እግዚአብሔር ሊቆጥ ሩት አሰቡ የሚል ጥያቄ በአእምሯችን ይጉላላ ይሆናል በጽሞና ለተመለከተው ጉዳዩ እጅግ የሚያስገርምና የሚያሳዝን ነው ከዛሬ ሰዎች የጥንት ሰዎች አላ ዋቆች ሆነው አይደለም ለብዙ አማልክት ተገዢዎች የሆኑት በሕገ ልቡና ፈጣሪ ለፍጥረቱ በፍጥረቱ ቢታወቅም በዚህ እውቀታቸው ሳይጸኑ ጣዖት አምላ ኪዎች ሆኑ ለዚህም ምክንያት አለው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እግዚአ ብሔር በአሕዛብም ዘንድ የታወቀ መሆኑን ሲገልጥ የሚታየው ባሕርይ እር ሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጆምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና ካለ በኋላ የስሕተታቸውን ምክንያት ደግሞ ሲያስረዳ እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ሰላሳከበሩትና ስላላመሰገኑት በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ ብሏል ስለሆነም ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ እግዚአብሔርንም በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መሰለው ለወጡ ሮሜ አምላክን በባሕርዩ በሥዕልና በምሳሌ ማሳየት አይቻልም ምክን ያቱም እግዚአብሔር ከእይታ ውጭ ነው መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም ዮሐ አይቶትም ሰው በሕይወት ሊኖር አይ ችልም በመሠረቱ እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ዮሐ መንፈስን በምድራዊ ቁሳ ቁስ ተቀርጸና ተቀናብሮ በተሠራ ምስል ወይም ሥዕልና ምሳሌ ማሳየት ካለመ ቻሉም በላይ ወደ ባእድ አምልኮ የሚያመራ የሐሰት መንገድ ነው እግዚአ ብሔር መንፈስ ስለሆነ ይህን ወይም ያንን ይመስላል ብለን ለመናገር የመለኮት ባሕርይ አይፈቅድልንም ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለው እንግዲህ እግዚአብሔርን በማን ትመስሉታላችሁ። ፍቅራችንንና ተስፋችንን እናድሳለን የእግዚአብሔርን ረድኤት እናገኛለን ለ ሁለተኛው የፍቅር ትእዛዝ በልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ ከላይ እንደተመለከትነው በመጀመሪያው የፍቅር ትእዛዝ መሠረት ሰው ለእግዚአብሔር ሊኖረው ሰለሚገባው መንፈሳዊ ግንኙነትና የፍቅር ዓይ ነት በመጠኑ አሳይተናል የመጀመሪያው እንደ ተጠበቀ ሆኖ በሁለተኛው የፍቅር ትእዛዝ ደግሞ ሰው ከሰው ጋር ስሳለው መንፈሳዊ ግንኙነትና ክርስቲያናዊ ፍቅር ቀሪውን የአሥሩ ቃላትን ትእዛዛት መሠረት በማድረግ እናጠናለን የሁለተኛው የፍቅር ትእዛዝ በመጀመሪያው ላይ የተመሠረተ ስለ ሆነ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ሰብአዊና ግብረ ገባዊ ይዘት አለው ሰለሆነም ሃይማኖት አንደሌለው እንደ ምድራዊ ፍቅር የተራቆተ አይደለም ሰው ከሰው ጋር ብቻ ባለው ግንኙነት አያቋርጥም የግንኙነቱ መሥመር ከፍቅረ እግዚአ ብሔር ጋር የሚገናኝ ስለሆነ የክርሰቲያን ፍቅር በዓለም ከሚገኘው የፍቅር ዓ ይነት ሁሉ የተለየ ነው ለባልንጀራ የሚደረገው የፍቅር ሥራ ሁሉ የሚከናወ ነው ጊዜያዊ ጥቅም ይገኝበታል በማለት ሳይሆን እግዚአብሔር እኛን እንዲሁ እንደወደደን እኛም ለባልንጀራችን እንዲሁ እናድርግ በማለት ነው የክርስቲያን ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል ይልቁንም ወላጆችን በመውደድና በማክበር የሁለተኛው የፍቅር ትእዛዝ ተፈጻሚነት ያገኛል ስለዚህ አባትህንና እናትህን አክብር ከሚለው ትእዛዝ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ያለው ሁሉ በፍቅር አዝማችነት ይከናወናል በሰው ልቡና ውስጥ ፍቅር ካለ በባልንጀራ ላይ በሐሰት መመስከር ወይም የሰውን ሕይወት ማሳ ለፍ አይኖርም ፍቅር ካለ የሰውን ሚስት ወይም ሀብቱን መቀማት አይ ቻልም የእግዚአብሔር ፍቅር በልቡናችን ካደረ በመንፈስ ቅዱስ ረድኤች ትአዛዛትችን ሁሉ ለመፈጸም እንታገላለን ብንወድቅም የሕጉ ባለቤት በጸጋው ያነሣናል እንደገናም ተጽናንተን መንፈሳዊ ተጋድሏችንን እንድንቀጥል ያተጋናል ስለዚህ የላሉትን እጆች የሰለሉትንም ጉልበቶች አቅኑ የአነከሰውም እን ዲፈወስ እንጂ እንዳይናጋ ለእግራችሁ ቅን መንገድ አድርጉ ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድፈልጉ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጐድለው ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ ወይም ሰለ አንድ መብል በኩርነቱን እንደ ሸጠ እንደ ዔሳው ለዚህ ዓለም የሚመች ሰው እንዳይሆን ተጠንቀቁ ከዚህ በኋላ እንኳ በረከቱን ሊወርስ በወደደ ጊዜ እንደ ተጣለ ታውቃላችሁና በአንባ ተግቶ ምንም ቢፈልገው ለንስሐ ስፍራ አላገኘምና ዕብ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛደዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕደዉጠት ሉቃ የፈሪሳውያን የሰንበት አከባበር ግብዝነት የሞላበት ሰው ሠራሹ ድንጋጌ የበዛበች ወግና ሥርዓት ከመሆኑም በላይ ሰብኣዊ ርኅግራጌ የጉደለው ሰለነበር ክርስቶስ እነርሱንና ወጋቸውን ተቃውሞ ለተከታዮቹ ግን በሰንበት ዕለት መልካም ሥራ እንዲሠሩ ፈቅዶላቸዋል ፈሪሳውያን በሰንበት መፈወስ ተፈቅጳልን። ለሚመላለሱት ብቻ ነው የሥጋን ነገር በማሰብ የሚኖሩ መጨረሻቸው ሞት ነው በመንፈስ የሚኖሩ ግን የዘላለም ሕይወትን ያገኛሉ በሥጋ ያሉት እግዚአብሔርን ደስ እንደማያሰኙት ሐዋርያው ከገለጸ በኋላ እናንተ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር በመንፈሰ እንጂ በሥጋ አይደላችሁም የክርስቶስ መን ፈስ የሌለው ከሆነ ግን ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ይላል ሮሜ በክርስቶስ አምነን የተጠመቅን ሁሉ የእርሱ ወገን ስለሆንን የእርሱ መን ፈስ አለን ይህም በእኛ ውስጥ ያደረ መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ሰለሆነ የሚሞተው ሰውነታችንን ለዘላለም ሕይወትና ለትንሣኤ ሙታን የበቃ ያደርገዋል ሮሜ እኛን በፍጹም ፍቅር ሰለ ወደደን ስለ እኛ ኃጢአትና ሕግ መተሳላለፍ ልጁን ለሕማምና ለሞት አሳልፎ የሰጠ የሕይወቱን የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ በእኛ እንዳያድር ያደረገ እግዚአብሔር ባለ ውለታችን ነው እርሱ እኛ ሕይወትንና ደኅንነትን እንድናገኝ ታላቅ የፍቅር ሥራ አሳይቶናል ስለሆነም እኛም ከእርሱ የተቀበልነው የፍቅር ዕዳ አለብን ዕዳ የተባለውም የፍቅር ውለታው የጸጋ ስጦታው ሲሆን እኛም በምላሹ ልንከፍለው የሜገባን መንፈሳዊ ግዴታ ነው ስለዚህ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንግዲህ ወንድሞች ሆይ ዕዳ አለብን ያለው ታዲያ ዕዳችን አኮ በሥጋ ፈቃድ ለመኖር አይ ደለም እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና በማለት ሐዋርያው ካስጠነቀቀን በኋላ በመቀጠል ዕዳችንንና ግዴታችንን የምንወጣበትን መንገድ ሲገልጽ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛፀማናትና ክርስቲፀሀናዌ ሕፀዉጠት ትኖራላችሁ ብሎናል ሮሜ ሐዋርያው በመንፈስ የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ ማለቱ የሥጋን ሥራ በመተው ፈቃደ ሥጋን በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድኤት እንድንታገለው ያስረዳናል ስለዚህ እንደ መንፈስ ፈቃድ እየተመራን ምግባረ ሥጋን እየተዋጋን ብንኖር የክርስቶስ ወገኖች መሆናችንን በተግባር እናረጋግጣለን የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ የተባለው ቃል በክርስቲያናዊ ሕይወታችን ተፈጻሚነት ያገኛል ገላ እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ እነዚህም ዝሙትና ርኩሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣያትም ማምለክ የሆነ መጐምጀት ነው ቆላ የክርስቲያናዊ ሕይወታችን እውነተኝነት የሚታወቀው በማመናችን ብቻ ሳይሆን መከራንና ፈተናን በአኩቴት በምስጋና በመቀበል ነው ስለ ክርስቶስ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በአርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም ተብሉ ተጽፈልና ፊልጵ ይህንንም ለማድረግ የምንችለው እንደ ፈቃደ ሥጋ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ ስንኖር ነው የልጅነትንም ጸጋ በመንፈስ ቅዱስ እናገኛለን። አለው እር ሱም እኔ ባሪያህ ወዴትም አልሄድሁም አለ በዚህም ለሁለተኛ ጊዜ መዋሸቱ ነው ስለዚህ ነቢዩ ረገመው እንግዲህስ የንዕማን ለምፅ በአንተ ላይ ለዘላለምም በዘርህ ላይ ይጣበቃል አለው እንደ በረዶም ለምጻም ሆኖ ከእርሱ ዘንድ ወጣ ኛ ነገሥ ውዳሴ ከንቱም እንደ ውሸት የሚቆጠር ስለሆነ ቁጥሩ ከሐሰት ነገሮች ውስጥ ይሆናል አንድ ሰው በምስጋናና በሽንገላ ቋንቋ የማይገባውን ክብር መሰጠት ካልደረሰበት ማዕረግ ማድረስ ለተናጋሪው አድማጮችን ወይም ለጸሐ ፊው አንባቢዎችን ለማዝናናትና ለማስደሰት የታሰበ ቢሆንም እንኳ አንዳንድ ጊዜ ውጤቱ አደገኛ ነው ታላቅ በደልም ሆኖ ይቆጠራል ምክንያቱም ተመስጋኙ ሰው የማይገባውን ምስጋናና ክብር አምኖ ከተቀበለው በልቡ ትዕቢት ያድርና ከፈጣሪው እንዲጣላ ያደርገዋል ከውዳሴ ከንቱ እንድንርቅ በሄሮድስ ላይ የደረሰው መቅሠፍት ያስጠነቅቀናል በተቀጠረ ቀንም ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በዙፋን ተቀመጠ እነርሱንም ሕዝቡን ተናገራቸው ሕዝቡም የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሰውም አይደለም ብለው ጮኹ ለእግዚአብሔር ክብር ስላልሰጠ ያንጊዜ የጌታ መልአክ መታው በትልም ተበልቶ ሞተ የሐዋሥራ የውዳሴ ከንቱ ነገር መጨረሻው ጥፋት ከሆነ የአመስጋኞችን የኩሸት መወድስ ገጸ በረከት አግዶ ምስጋና ለሜገባው ለእግዚአብሔር ክብር መስጠት ያስፈልጋል ማሳበቅና በወንድማማቾች መካከል ጠብን መዝራት ሌላው የሐሰት ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛዩማናትና ክርስቲወናዊ ሕጾጠት ሥራ ውጤት ነው በዚህም የተነሣ በፍቅር የሚኖሩ ጓደኞች ተጣልተው የሚለያዩበት ከዚህም አልፎ የሚገዳደሉበት ሁኔታ ይፈጠራል ይህ ዓይነቱ ነገር በየቤቱና በየጐረቤቱ በየመሥሪያ ቤቱም ሁሉ የሚታይ ኅብረተሰቡንም የሚያበጣብጥ ነው ይህም የነገረ ሠሪዎችና የአሳባቂዎች የሥራ ውጤች ነው ስለዚህ ወንድማችን ወይም እኅታችን በድንገት ወይም ባልታወቀ ምክንያት በሚቀየሙን ወይም በሚጣሉን ጊዜ ነገሩን በትዕግሥትና በማስተዋል ተገንዝበን የነገረ ሠሪዎች ሥራ ያለበት መሆኑን ከአወቅን እቅዳቸውን ማክሸፍ ይኖርብናል በመንፈሳዊ ድፍረትም ክፉ ሥራቸውን አጋልጠን የተጣሉትን በማስታረቅና ሰላም በመፍጠር ክርሰቲያናዊ ግዴታችንን ለመወጣት እንችላለን ለጨዋታ ለፈገግታ የተፈጸመ የውሸት ቀልድ ሰውን ከሚጐዳው የሐሰት ወፊ የተሻለ ነው ቢባልም በጠቅላላው ቀላልም ከባድም ቢሆን ውሸት መናገር አልተፈቀደም እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ እርስ በእርሳ ችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ በማለት ሐዋርያው ጳውሎስ አዞናል ይኸንን ትእዛዝ ባለ መፈጸም ከእውነት ሐሰትን በመውደድ በክፉ ሥራቸው ከጸኑ ግን መጨረሻቸው ከከሐዲዎችና ከነፍ ሰ ገዳዮች ጋር በእሳት መቃጠል እንደሆነ በዮሐንስ ራእይ ተጽፏል የሚፈሩና የማያምኑ የርኩሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎ ችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሌ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው ይኸውም ሁለተኛ ሞት ነው ቆላኤ ፌ ራእይ የሐሰትንም ሥራ የሚወዱት ሁሉ ከአምሰቱ ውሾች ይቆጠራሉ ራእይ ሐሜት የባልንጀራን ሰም እያነሱ ሥራውን እያንኳሰሱ ጥፋቱንና ጉድለቱን እያወሱ መልካም ጠባዩንና ዝናውን እያክፋፉና እያዋረዱ በማውራት የሚፈጸም በደል ነው አንዳንዱ ነገር እንኳ እውነት ቢሆንም የባልንጀራን ገበና መደበቅ ነው እንጂ በየቦታው ማውራት ተገቢ አይደለም በይፋ የታወቀውንም የባልንጀራ ክፋት ማውራት ሐሜት ባይሆንም እንኳ ካልታወቀ ስሕተት እንዳንገባ አርቆ ማየት ይገባል ይብዛም ይነስም እንጂ ሁሉም ሐሜት ኃጢአት ነው ነገር ግን በንጹሐን ሰዎች ላይ በተለይም በጻድቃን ላይ የተሰነዘረ ሐሜት ከፍተኛ በደል ነው አሮንና እኅቱ ማርያም በወንድማቸው በሙሴ ሳይ በሐሜት ነገርና በትዕቢት ሐሳብ ስለተነሣሥሙበት እግዚአብሔር ገሥጺዷጺቸዋል በተለይም ማርያም በለምጽ በሽታ ለሰባት ቀን በመቀጣት ከአሥራኤል ሰፈር ውጭ ብቻዋን እንደተቀመጠች እናስታውሳለን ዘጉጐ በወንድም ወይም በእኅት ላይ የሚካሄደውን የሐሜት ነገር ባናወራውም እንኳ በደስታ ወሬውን ተቀብለን ከሰማን የበደሉ ተባባሪዎች እንሆናለን ስለዚህ ቢቻለን የሐሜቱን ወሬ ማገድ ይህም ካልተቻለ ወሬውን ለመለወጥ መሞክር ሁሉም ካልተቻለ ተቃውሟችንን በዝምታ ወይም በልዩ ልዩ መንገድ መግለጽ የሚያወሩትንም የሚሰሙትንም ሁሉ ከጥፋት እንደ ማዳን ይቆጠራል ሌላው የጽድቅ ጐዳና ደግሞ የሚታማው ሰው በርግጥ ጉድለቱ ከታወቀ ቢቻል መምከር ወይም ሊገሥጸውና ሊያርመው የሚችል ታማኝ ሰው ካለም ጉዳዩን ለእንደዚህ ዓይነቱ ሰው በጽሞና ማስረዳት ነው ይህም እንግዳ ነገር አይደ ለም ከዚህ ቀደም በአንዳንድ ንስሐ አባቶች ምክርና ተግሣጽ በሽማግሌዎች ተባባሪነት እርምት ተሰጥቷቸው መልካም ውጤት ያሳዩ ሰዎች ጥቂቶች አይደ ሉም አጋም ቤተ ክርስቲያን ይኸንኑ ሥራቸውን በስፋት እንዲቀጥሉ ታበ ረ መ ለደ ባዛር ፎዐርዐ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲፀናዊ ሕፀበት ጨጨጨጨጨጨጨጨ መ መ ሓፍ ና ኣው ቴፔ ከሐሜት አልፎ ተርፎ ንጹሑን ሰው በተንኮልና በግፍ ያላደረገውን ጥፋት ፈጽሟል ነውረኛ ነው በማለት በይፋ የሚካሄድ ነገር የሰም ማጥፋት ዘመቻ ነው ይህም እንደ ሐሜት በስውር የተካሄደ ሳይሆን በአደባባይ የወጣ ከፍተኛ በደል ነው ለዚህ ማስረጃ የዮሴፍን ታሪክ እንጠቅሳለን የጴጥፋራ ሚስት ዮሴፍን በነውር ሥራ ተባባሪ እንዲሆን ጠይቃው እምቢ ሰላላት ጥሎላት የሸሸውን ልብሱን ይዛ በተንኮል ሥራ ንጹሑን ሰው በሐሰት በመወን ጀል ለባሏ ነግራ ከወነኒ ቤት አሳሥራዋለች ዘፍ የአንድ ሰው ማንነቱ ሳይታወቅ ማስረጃ ሳይኖር እንደዚሁ በግብታዊነት በሰውየው ላይ ውሳኔ ማሳለፍ ባላወቁት ነገር ላይ መፍረድ ስለሆነ ከሐሰት ሥራዎች እንደ አንዱ ይቆጠራል ይህም በየዕለቱ ኑሯችን አንዳንድ ጊዜ ያጋጥመናል አንዳንድ ሰዎች ለመልካም ዓላማ ብለው በቅን መንፈስ ያቀረ ቡት ሐሳብ በሌላ በክፉ ሐሳብ ተተርጉሞ ፍርድ ተሰጥቶበት ይታያል አትፍ ረዱ ይፈረድባችኋል ነውና በባልንጀራችን ላይ የምንሰጠው አሰተያየት በማስረጃ የተደገፈ በማስተዋል የተመጠነ መሆን ይኖርበታል ማቴ ክፉውንና በጉውን ሐሰቱንና እውነቱን ማወቅ ብቻውን በቂ አይደ ለም ክፉውን ለመሸሽ በጐውን ለማድረግ ሐሰቱን ለመተው እውነቱን ለመከተል ያልተቆጠበ ጥረት ማድረግ አለብን ይኸንንም ካደረግን የእግዚአ ብሔርን ትእዛዝ እንጠብቃለን ማለት ነው እርሱም ይረዳናል ስለዚህ በልዩ ልዩ የሐሰት ሥራዎች ኣውቀንም ሳናውቅም የበደልናቸውን ሰዎች መካሰና መታረቅ ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው እንግዲህ የእውነትን ጐዳና በመከተል በጽድቅ ሥራችንና በአርአያችን በሐሰት ጨለማ ለሚኖረው ኅብረተሰብ የእው ነት ብርሃን እንሁነው በዚህም የሰማዩ አባታችንን እናስመሰግናለን ኛ የባልንጀራህን ሚስት አትመኝ ሀብቱንም አትመኝ አትግደልአታመንዝር አትስረቅ በሐሰት አትመሰክር በማለት ክፉ አድራጐትን ወይም የጥፋት ሥራዎችን የሐሰት ንግግሮችን በአጠቃላይ ውስጣዊ ያልሆኑ አፍአዊ ነገሮችን ሁሉ ይከለክላል አትመኝ በማለቱ ደግሞ ክፉ ምኛትንና መጥፎ ሐሳብን ይከላከላል በውጭ በተግባር የሚደረጉት ከውስጥ በልቡናችን ከሚፈጸሙት ጋር ማለት ከምኞትና ከሐሳብ ጋር እን ደማይታየው እንደ ዛፍ ሥርና እንደሚታየው እንደ ግንዱ የተያያዙ ናቸው ሥሩ ደኅና ከሆነ ግንዱም ደኅና ይሆናል አንድ ነገር በድርጊት ከመፈጸሙ በፊት ነገሩ የሚጠነሰሰውና የሚጀመረው በምኞትና በሐሳብ ውስጥ ውስጡ ነው ክፉ ሰው ከልቡ ክፉ ነገርን ያወጣል ደግ ሰው ግን ከልቡ ደጋግ ሮችን ያወጣል ሰውን የሚጉዳው ወይም የሚያረክሰው ከክፉ ሰው ልብ ወደ ውጭ ወጥቶ እንደ ተላሳፊ በሸታ ወደ ጐረቤት የሚዘምተው መጥፎ ነገር ነው ከልብ ክፉ አሳብ መግደል ምንዝርነት ዝሙት መስረቅ በውሸት መመሰከር ስድብ ይወጣሉና ተብሎ ተጽፏል ማቴ ስለዚህ ክፉን ነገር ከሥሩ ከመሠረቱ ለማጥፋት ወይም ለመቆጣጠር የምንችለው አትመኝ የተባለውን ትእዛዝ በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት ለመፈጸም በውስጣችን የልቡና የሕሊና ተጋድሎ ያደረግን እንደሆን ነው መመኘት ማለት የሌላውን ሰው ሚሜሰትባልና ሀብት ለራስ እንዲሆን መፈለግና ማሰብ ሰለሆነ ከድርጊት መለሰ በሰው ልቡና ውስጥ የሚወጡ የሚወርዱ የክፋት ስሜቶችን በኅሊና ውስጥ የሚካሄዱ የጥፋት ሐሳቦችን ሁሉ ያጠቃልላል አንድ ነገርን የተመኘ ሰው ጊዜና ቦታ ባይገድበውና ሁኔታዎች ዝነገነርኽ ትምህርተ ዛፀማናትዓ ክርስቲያናዊ ሕይመዉት ሩሩ ው መ ቢመቻቹለት በልቡ የፈለገውን በሐሳቡ ያቀደውን በስሜቱ የፈቀደውን ከማድረግ አይመለስም ስለዚህ የኃጢአት ምንጩ የወንጆል አባቱ በልቡና የሚገኘው ክፉ ምኞት ነው ስለዚህ ነው ቅዱስ ያዕቆብ ሰው ሲፈተን እግዚአ ብሔር ነው የፈተነኝ ብሎ ማማረር የለበትም በማለት እንደሚከተለው የጻፈው ማንም ሲፈተን በአግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል እግዚአብሔር በክፉ አይ ፈትንምና እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል ከዚህ በኋላ ምኞት ፀንሳ ኃጢአትን ትወልዳለች ኃጢአትም ካደገች በኋላ ሞትን ትወልዳለች ያዕ የባልንጀራህን ሚስት አትመኝ የሚለው ትእዛዝ በወንጌል ቃል ጸንቷል ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሯል በማለት ክርስቶስ የኦሪቱን ትእዛዝ አጠናክሮታል ማቴ በተግባር እንኳ ባይገለጽ መመኘት ብቻውን ራሱን የቻለ ኃጢኣት ነው ኣንድ ክርስቲያን በውጭ በሚታየው ቤት ውስጥ በገሐድ የዝሙት ሥራ ባይፈጽምም እንኳ በማይታየው በልቡ ጓዳ ውስጥ በስውር ዝሙት በመፈጸሙ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሆነውን ልቡን አርክሷልና ኃጢአት ይሆንበታል ስለዚህ አንድ ክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ የሆነው ልቡን ከርኩስ ምኞትና ሐሳብ ነፃ ለማድረግ ዘወትር በጽኑ መታገልና ራሱን መቆጣጠር ይኖርበታል ኛቆ ሮ ከደናግልና ከመነኮሳት በስተቀር ሁሉም ክርስቲያኖች በተቀደሰ ጋብቻ አንድ ወንድ በአንዲት ሴት አንዲት ሴት በአንድ ወንድ ጸንተው እን ዲኖሩ በወንጌል ቃል በጥብቅ የታዘዘ ነው ማቴ በጋብቻ ውስጥ ሆኖ የባልንጀራን ሚስት መመኘት ታላቅ በደል ይሆናል ምክንያቱም ከአንድ ጥፋት ወደ አልታሰበ ጥፋት ከዚያም ወደ ባሰ ወንጀል ስለሚያሸጋግር ነው ይህንንም በንጉሥ ዳዊት ታሪክ እናገኘዋለን ንጉሙ በሰገነት ላይ ሆኖ ሲመላለስ የኦርዮንን ሚስት ስትታጠብ በሩቅ አይቶ ተመኛት ተመኝቶም አልቀረ አገልጋዮቹን ልኮ ወደ ቤቱ አስመጣት ጥፋቱ በዚህም አላበቃም እንደ ፀነሰች ዳዊት ባወቀ ጊዜ ኦርዮንን ባልዋን ከጦር ሜዳ አስጠርቶ እንዲበላና እንዲጠጣ ካደረገው በኋላ ከቤቱ ገብቶ እን ዲያድር አግባባው እርሱ ግን ጓደኞቼ በጦር ሜዳ እያደሩ እኔ ከቤቴ ገብቼ ከሚስቴ ጋር ማደር አይገባኝም ብሎ እምቢ ስላለው ተመልሶ ከጦር ሜዳ እን ዲሄድና በዚያም ሆኖ በጠላት ጦር እንዲሞት የታዘዘበትን ደብዳቤ በእጁ አስይዞ ልኮታል በዚህም አኳኋን ሚስቱን ከመቀማቱ ሌላ ኦርዮንንም አስገድሎታል ዳዊት ስለፈጸመው በደል እግዚአብሔር ተቆጥቶ ነቢዩ ናታንን ከቤተ መን ግሥቱ ልኮ ገሥጸታል ልዩ ልዩ ቅጣትም ወስኖበታል ነገር ግን ንስሐ ገብቶ እግዚአብሔርን በድያለሁ።