Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ አንድ የተውኔት ክፍል በገቢር እና በትዕይንት የሚከፋፍልበት ምክንያት ያለ ሲሆን በዚህ ምፅራፍም ትኩረት የሚደረግበት ይኸው ጉዳይ ይሆናል በምዕራፍ በቅድሚያ ስለገቢር ምንነት ታብራራለህ ተውኔቶች በገቢር የሚከፋፈሉበት ምክንያቶች ትዘረዝራለህ የተውኔት መዋቅራዊ ክፍሎች ይባላሉ እነዚህ መዋቅራዊ ክፍሎችም ገቢር አና ትአይንት በሚል ስያሜ ይጠራሉ ሁሉም መጽሐፎች በርካታ ክፍሎችና ምዕራፎች እንደማይኖራቸው ሁሉ ሁሉም ተውኔትም በርካታ ገቢርና ትዕይንቶች አይኖሩትም ደበበ እንደሚጠቅሰው የገቢሮችና የትዕይንቶችን ቁጥር የሚወስነው የተውኔቱ ይትበሀል ተውኔቱ አሚያቅፈው የመድረክ ጊዜና ስፍራ መጠን ነው ይኸው የስነ ተውኔት ትዕይንት ባለሙያ ጨምሮ እንደሚገልጸው የጥንታውያን ግሪኮች የነሶፎክልስ ተውኔቶች ትዕይንት የማይበዛባቸው ባለአምስት ገቢሮች ሲሆኑ የሼክሲፒር ተውኔት አያሌ ትዕይንቶችን በያዙ አምስት ታላላቅ ገቢሮች የተከፈሉ ናቸው በአንጻሩ ከነዚህ ዘመናት በላ ብቅ አያሉ ያሉ አያሌ ተውኔቶች ብዙ ትዕይንቶችን የያዙ ባለ አንድ ገቢር ተውኔት ነው። በትካዜ ትተነፍሳለች መዳኒቱ አንድ ብቻ ነው መዳኒቱ ይህ የአመንሽዋ ንግግር የትኛው አይነት የቃለተውኔት አይነት ነው።
ተውኔት ውህድ ጥበባዊ ቃል ሲሆን በውስጡ በተዋንያን የሚተወኑ ግጭቶችን ድርጊቶችንና የሚፈጠሩ ድባቦችን የያዘ ሲሆን በመድረክ ላይ ከተመልካቾች ፊት የሚተወን ነው ተውኔት ድራማ እና ትያትር በሚሉ ተጨማሪ መጠሪያዎችም ይታወቃል ተውኔት የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ ኘሌይ የሚለውን ቃል በመተካት ስራ ላይ የዋለ ሲሆን ተውኔት ተዋናይ ከሚለው የግእዝ ቃል የረባ ነው በቁም ጨዋታ የሚለውን ትርጉም ያመለክታል ከዚህ ቃል በማርባት የቲያትሩን ድርሰት ተውኔት ፀሐፊውን ፀፃፊ ተውኔት አንዲሁም ቲያትሩን በመድረክ ላይ የሚጫወቱትን ሰዎች ተዋናይ ብሎ መጥራት የተለመደ ሆኗል በሌላ በኩል ቲያትር የሚለውን ቃል ከውጪው ቋንቋ እንዳለ ብንቀበለውም ባእድነቱ ሳይሰማን ተውኔትን ለማመላከት እንጠቀምበታለን ድራማ የሚለውንም ቃል እንዲሁ በመድረክ ላይ የሚቀርቡ ተውኔቶችን ለመግለጽ እንጠቀምበታለን ምንም እንኳን ተውኔት ትያትርና ድራማ በተወሰነ ደረጃ ልዩነት ቢኖራቸውም በዚህ ሞጁል በተለዋዋጭነት እንጠቀምባቸዋለን የተለያዩ ባለሙያዎች ስለተውኔት ምንነት ብዙ ብለዋል ወሚግበጠርኗወበጣጣገ « ተውኔት የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት ገጠመኝ አስመስሎ እየቀዳ በየጊዜው በቦታ ተወሰኖ የሚመደረክ ታሪክ ነው ተውኔት ድራማ የሚለው ቃል የተገኘው ድራን ከሚለው የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ማድረግ ወይም መከወን ማለት ነው የተውኔት ምንነት በአጭሩና እምቅነት ባለው መልኩ አሪስቶትል ሲገልጽ ተውኔት ከሰው ልጆች አውነተኛ ድርጊት የሚከተብ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ነው ይለዋል በአጠቃላይ ተውኔት የሚለው ቃል ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አራት ፍችዎች የያዘ ነው ሙሉ የተውኔት ድርሰት የተውኔት ትምህርት መስክ ከተውኔት ድርሰት አንዱ ክፍል ወይም ትዕይንት መድረክ ላይ የተውኔት ዝግጅት የሚሉ ትርጉሞችን ያካትታል ፋንታሁን አንግዳ ዐ አያልነህ ሙላቱም ተውኔትን በተመለከተ የሚከተለውን ብሏል ድራማ የሚለው ቃል በአሁኑ ጊዜ የተለያዩ ትርጉሞች የሚሰጠው ጥበብ ሁኗል ገፀባህሪያት በተላበሱ ተዋንያን የሚተረጎም ቃለ ተውፄት ድራማ መባሉን አብዛኛዋቹ ምሁራን ይስማሙበታል ድራማ ከሀዘን እስከ ድንቃይ ከአስቂኝ እስከ ቧልታይ ያሉትን የቴያትር ዘርፎች አጠቃሎ የያዘ የኪነጥበብ ዘርፍ ነውሹ ደበበ ሰይፉም በበኩሉ ከተውኔት ጋር በተያያዘ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጥቷል የቲያትር ጥበብ በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ሰዎች ካለፉት ማህበረሰቦች የወረስዎቸውን ቁሳዊና ህልዮታዊ ትውፊቶች በየፅለቱ ውጣ ውረዳቸው ያካበቷቸውንና ያዳበራቸውን ባህሎች ልምዶች እሴቶች በውስጡ ያንፀባርቃል የጥበቡ ቀማሪዎችም እኒህን ሁኔታዎች እስከ ውሑዱና መንታ ገፅታቸው አንድነታቸውና ተቃርኖአቸው ከማህበረሰቡ ሕይወት ውስጥ አየቀነሱ ለተደራሲያን ያቀርባሉ ወደ ቤተ ቲያትር አሚታደሙትም ተደራሲያን ፍዝ ተመልካቾች ሳይሆኑ በየልቦናቸው የነገሩን የቲያትሩን ውጣ ውረድ እሚከታተሉ የሕይወት ተርጓሚዎች ተሆኑት ተዋንያን ጋርም በየልቦናቸው የሚያወያዩ ናቸው ከላይ ከተዘረዘሩት የምሁራኑ ብያፄዎችም ተውኔት የሌሎችን ባህሪ ሁናቴ እና ንግግር ለጊዜው ወርሶ ለተዝናኖት ፋይደው ሲባል አንድ አይነት ተግባርን ከቋንቋ ጋር አገናኝቶ የመጫወት ጉዳይን የሚመለከት አንደሆነ መረዳት ይቻላል ተውኔት ትያትርና ድራማ የሚሉትን ስያሜዎችም በተለዋጭ እንደሚጠቀም ከምሁራኑ ማብራሪያ ተመልክተናል ከዚህም በተጨማሪ ተውኔት ህይወት የሚዘራው እንደ ጸፃፊ ተውኔት ተዋናይ አዘጋጅ የመድረክ ባለሙያዎች ወዘተ በመሳሰሉ ጥበበኞች ውህደትም አንደሆነ ተገንዝበናል ተውኔት ከቃላት በመሰራቱ የስነፅሁፋዊ እና ገፀባህሪያት በተግባር ስለሚያሳዩት የመከወን ጥበቦች ቅንጅት ነው ተውኔት በስድ ወይም በግጥም የሚዘጋጅ ሆኖ በምልልስና በድርጊት የሚተርክ የፈጠራ ትረካ ርቤ ቲቲ እአህፀደዐዐፈሰዐሃርዐሀ ወድ ተማሪዎች ወደ ተውኔት ባህሪያት ከመግባታችን በፊት እናንተ የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክሩ ተውኔት ከሌሎቹ የስነፅሁፍ ዘርፎች በምን ይለያል። ተውኔት ከሌሎች የስነፅሁፍ ዘርፎች የሚለይባቸው የተለያዩ ባህሪያት አሉት ቀውስ ውዥንብርና ግራ መጋባት የተሞላ ነው ይህ ሐሳብ በተውኔት ውስጥ ከሚገኝ ግጭት አፈጣጠር ጋር የተያያዘ ነው በተውኔት ውስጥ ገፀባህሪያት ቀውስ ዉስጥ የሚገቡበ በፍጥነት ነው እንደ ልብወለድ ተውኔት ባህሪው እያዘገመ እንዲሄድ ስለማይፈቅድለት ብዙ ጊዜ የተውኔት ታሪክ የሚጀምረው በግጭት ግብግብ እና ግራ መጋባት ነው ተውኔት የወዲያውነት ባህሪ አለው ገፀባህሪያቱን ከነችግራቸው በተውኔት መጀመሪያ እንተዋወቃቸዋለን ከመነሻው ተመልካቹ ችግሩን ተዋውቆ ግጭቱ ሲባባስና ሲጦዝ ማየት ይናፍቃል ሄደቱ ፋታ በማይሰጥ መካለብ የተሞላ በመሆኑም ገና ከመጀመሪያው ገፀባህሪያትንና ተመልካቶችን ለተጋፍጦ ያጋልጣል በቡድን ይዘጋጃል ተውኔት በብዙ ሰዎች ትብብርና ጥረት ይዘጋጃል ለተውኔት ህያውነት ብዙ ሰዎች የተለያዩ ሚናዎችን ይጫወታሉ የመድረክ የመብራት የድምፅ ባለሙያዎች በተለያዩ ጥበቦች ያጅቡታል ወዘተ ስለዚህ የተውኔት ህልውና በብዙ ሰዎች ተፅእኖ ስር የወደቀ ነው ከዚህ ጋር በተያያዘ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ብሏል የቲያትር ጥበብ የብዙ ጥበቦች ጉባኤ ነው መነኸሪያ ሙዚቀኛው ሠዓሊው ፀሐፊው ተውኔቱ የመብራትና የድምጽ ባለሙያዎች ሌሎችም የሌሎች ጥበቦች ቀማሪዎች ባንድ አብረው ነው ይህን ጥበብ አሚከሸኑ የአያሌ ተደራሲያን ልብ የማረከ ደማቅ ጥበብ መሆኑም ከልዩ ልዩ ጥበቦች ቀለማት በመሰራቱ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም ይሁንና በሌላ አንፃር ነገሩን ስናይ ይህ የደማቅነት ምክንያቱ የደብዛዛነት ምክንያቱም ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ አንዳለ እንገነዘባለን የብዙ ጥበቦች ባንድ አስክስታ መውረድ ነው የቲያትር ጥበብ ብንል ከብዙዎቹ ጥበቦች አንዱ እንኳን ምት ባይጠብቅ ሌሎቹን ታዳሚ ጥበቦች ብሎም ድምሩን የትያትሩን ጥበብ እንደሚያስነክሰው አእንረዳለን አያሌ ሙያተኞች ቁጭ ብድግ ሲሉ የከረሙበትም የቲያትር ድግስ ተጋባን ተደራሲያን ሳያስደስት ይቀራል የተደራሲያን አለመደሰት ደሞ አንዱና ዋናው የጥበቡ አለመሳካት ምልክት ነው ከዚህ የምንረዳው ከሌሎች የጥበብ ዘሮች በተለየ የተውኔት ስኬት በአንድ ሰው ጀርባ ላይ የወደቀ አለመሆኑን ነው ለምሳሌ አንድ ልቦለድ ጥበባዊ ልቀቱም ሆነ ውድቀቱ የሚያያዘው ከደራሲው ጋር ነው ግጥምም ከገጣሚው ስዕልም ከሰዓሊው በተውኔት ግን የተውኔት ፅሁፍ ብቻ ጥሩ መሆኑ ተውኔቱን ጥሩ አያደርገውም አዘጋጁም ጥሩ አድርጐ ማዘጋጀት አለበት ተዋናዮቹም ሊዋጣላቸው ይገባል ወዘተ የተዘወተረ መሠረታዊ መዋቅር አለው የተለያዩ የስነፅሁፍ ዘሮች እሚዋቀሩበት ስርአት ወይም ቅርፅ መዋቅር ይባላል ተውኔትም እንደሌሎቹ የስነፅሁፍ ዘሮች ሁሉ የራሱ የሆነ የተዘወተረ መዋቅር አለው ይህ መዋቅሩም ትዉቂያ ትውስብና ልቀት በሚሉ ክፍሎች ይታወቃል በትውቂያ የተውኔት ባለታሪኮች ግጭቱን ወዘተ የምንተዋወቅበት ክፍል ነው ስለትውቂያ ፈንተሁን እንግዳ የሚከተለውን ብሏል በተውኔቱ የመጀመሪያ ክፍል ገፀ ባህሪያት አብይና ንኡስ ሳይል በአብዛኛው ሁሉም የታሪኩ ተሳታፊዎች ይተዋወቃሉ ከዚህም ጋር የመቼቱ አይነት ይገልፃል የተውኔቱ ግጭት ርዕስ ጉዳይ እና ድባብ አንዲሁ በተውኔቱ የመጀመሪያ ክፍል ለአንባቢ ወይም ለተመልካች ከሚተዋወቁ አላባዋች መካከል ናቸው የተውኔት ትውቂያ ክፍል ብዙ ጊዜ አንድ የተምታታ ነገር ያሳያል የዚህ የተምታታ ነገር ምክንያትንም ያሳውቃል ትውውቁም እንደሌሎች የስነፅሁፍ ዘሮች አዝጋሚ ሳይሆን ፈጣን ነው ገፀባህሪያቶቹን የምንተዋወቀው በግጭት ውስጥ እንዳሉ ነው ሁለተኛው የተውኔት መዋቅራዊ ክፍል ትውስብ ይባላል ይህ ደሞ የገፀባህርያቱ ግጭት የሚወሳሰብበትና በገፀባህሪያቱ መካከል ያለው ልዩነት የሚሰፋበት ነው በዚህ ክፍል በተውኔቱ መጀመሪያ በተምታታው ነገር የተፈጠሩ ምስቅልቅሎች ጐራ ለይተው የሚፋለሙ ወገኖችን ይፈጥራሉ ገፀባህሪያት ይፉለማሉ ይህ ክፍልም በተውኔት ትልቅ ስፍራ ነው ትውስብን በተመለከተ ዝኒ ከማሁ ያሉትን አንመልከት ትውስብ ከእውቂያ አሰረጫጨት በመቀጠል የሚመጣ የተውኔታዊ ሴራው ወሳኝ ክፍል ነው በዚህ ክፍል አስቀድሞ የተመሰረተውና በሚገባ የተዋቀረው ግጭት ልብን በሚሰቅል መልኩ እስከ ጡዘት ድረስ ይወሳሰባል በትውስብ የሚከሰቱ ንዑስ ግጭቶች የሉም ባይባልም እንኳን ትኩረት የሚሰጠው አስቀድሞ በአውቂያ ክፍል ለተፈጠረው አብይ ግጭት ነው በዚህ አብይ ግጭት ዙሪያ ጐራ ለይተው በሚገጥሙት አቀንቃኝና ፀረአቀንቃኝ ገፁ ባህሪያት አማካይነት የፍልሚያ ደረጃው ይንራል ትውስብ በዘልማዳዊ ተውኔታዊ መዋቅር በዋናነት ከሚከተቱት ከእውቂያና ልቀት ክፍሎች መፃል እንደመገኘቱ የተውኔቱን መጀመሪያና መጨረሻ ክፍሉች ይይዛል ከዚህ ቀጥሎ የሚመጣው ክፍልም ልቀት ሲባል አሸናፊና ተሸናፊው የሚለይበት ነው ተመድራኪነት ተውኔት የሚፃፈው ለአንባቢ ሳይሆን ለመድረክ ታስቦ ነው በተመልካቾች ፊት በተዋናዮቹ አማካይነት በመድረክ ላይ ይቀርባል ነፍስ የሚዘራውም በዚህ ወቅት ነው ከተውኔት የተመድራኪነት ባህሪ ጋር በተያያዘ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ብለዋል ፀሐፊ ተውኔቱ ከመድረክ ውጭ ባለው ነዋሪነቱ መታበዩን ሳይነቅፍ የቲያትር ጥበብ ሙሉ አሚሆነው መደበኛ መልኩንም አገኘ አሚባለው በመድረክ ላይ በሚድረግ ዝግጀት አማካኝነት ብቻ ነው ሲሉ በብርቱ የሚከራከሩ አንዳንድ ሐያስያንም አሉ በአርግጥ ተውኔት ህያው ስነዕሁፍ ነው መባሉ በመድረክ ላይ በሚተጋ ብርፃን አማካይነት ግዙፍ ነስቶ በመታየቱ ነው ይህንንም ማንም አሌ አይለውም የጥበቡ ተወካይ ሊሆን የሚችልም ማለፊያ ፀሐፊ ተውኔት ድርሰቱን ሲደርስ የመድረክ ጣጣ ጥያቄዋችንም ሊመልስ የቻለ መሆን ይኖርበታል በመፅሐፍ ጥራዝነቱ ብቻ ማቆየት ቀድም ብለን የጠቀስነውን የጥበቡን ሰፊ አዩኝታም ማጥበብ ይሆናል ከዚህ የምንገነዘበው ተመድራኪነት የተውኔት አይነተኛ ባህሪ መሆኑን ነው ከሌሎች የስነፅሁፍ ዘሮች የሚለየውም በዚህ ባህሪው ነው ፀሐፊ ተውኔቱ ሲፅፍ መድረኩን እያሰበ ነው የመድረኩን ገፅታ ብቻ ሳይሆን የተዋናዮቹን እንቅስቃሴ አገባብና አወጣጥ ታሪኩን መቼቱን ሁሉ ግምት ውስጥ ያስገባል በድርጊት የታጀበ የአተራረክ ብልፃት አለው በተውኔት ታሪክ ነጋሪዎቹ ገፀባህሪያት ናቸው የተውኔት ጥበብ የሚገለፀው በተዋናዮቹ ድርጊትና በቃለ ተውኔት ነው የመድረኩ ቁስ የመድረኩ ገጽታ የተዋናዮቹ መዋቢያና አልባሳት ግብአተ ድምፁ ከተዋናዮቹ ድርጊት ጋር በመሆን ለታዳሚው ታሪኩን ያደርሳሉ እንደ ልብ ወለድ ተውኔት የተደረገውን ነገር ሁሉ የሚተርክ ታሪክ ነጋሪ የለውም ወይም በተውኔቱች ሶስተኛ መደብ ተራኪ አያስፈልግም የተዋናዮቹ ድርጊት ነው ታሪኩን የሚያራምደው ትኩረተ ብዙፃን አንድ ተውኔትን ተውኔት ከሚያስብሉት ጉዳዮች አንዱ ህዝባዊ ጉዳዮችን ማንሳቱ ነው በተውኔት የሚነሱ ርዕስ ነገሮች ተደራስያኑ በስሜቶቻቸው ንቃት ሊከታተሉዋቸው የሚችሉዋቸው መሆን አለባቸው ተውኔቶችን ለመረዳት የተለያየ ገጠመኝ ወይም አውቀት ሊጠየቅ አይገባም በተውኔት እሚተላለፉ ጉዳዮች ተመልካቹ የራሱ አድርጉ ሊመለከታቸው የሚችላቸው መሆን አለባቸው አንድ ተውኔት ትኩረት ብዙፃን አንዲኖረው ህዝባዊና የሰው ልጅን መሰረታዊ ጉዳዮች ማንሳት ይኖርበታል ለምሳሌ ቅናት ስስት በቀል ተንኮል ተውኔት ለተደሪሲያኑ በሩን ክፍት ማድረግ አለበት ለዚህም በተውኔት ውስጥ የሚተላለፈው ማህበራዊ ሐቅ ለተደራሲያኑ ምናብ ቅርብ መሆን አለበት ወይም ከተደራሲያን የነባራዊው አለም ልምድ ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት ምክንያቱም የምናብ መሰረት ይኸው የገሀዱ ዓለም ስለሆነ በተውኔት የሚቀርቡ የተለያዩ ሁነቶች ተመልካቹ የተዋናዩ የግለሰብ ወይም የአንድ ማህበራዊ ቡድን ብቻ አድርጐ ሳይሆን የራሱ አድርጐ ሊመለከታቸወ ይገባል ታዳሚው በሚመለከተው ቲያትር ውስጠ ራሱን ቤተሰቡን ጐረቤቱን ወይም የሚያውቃቸውን ሰዎችና ጉዳዮች ሊያስታውስ ይገባል ግልፅነትና ቀጥተኝነት ተውኔት ከተደራሲው እዉቀት በላቀ መልኩ የሚዋቀር አይደለም ተውኔትን ለመታደም ወደ ቲያትር ቤት የሚመጣው ታዳሚ የተለያየ ዳራ ያለው ነው ስለዚህ ተውኔት ይህንን ከግንዛቤ አስገብቶ ቋንቋው ግልፅና ቀጥተኛ በሆነ መንገድ መቅረብ ይኖርበታል የትያትር ታዳሚዎችም ትያትሩ ህዝብዊ ጉዳዮችን እስካስነሳ ድረስ ይህ ገጠመኛቸው ለመታደም በቂ ያደርጋቸዋል ከዚህ ጋር በተያያዘ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ብለዋል እንደ ሙዚቃ እንደ ስአል ተደራሲ ሁሉ የቲያትር ተደራሲያንም የተማሩ ማለት ፊደል የቆጠሩ ብቻ መሆን የለባቸውም ወደ ቤተ ቲያትር ገብተው በመድረክ ላይ አንሚሆነውን አሚደረገውን ለመረዳት የሕይወት ልምዳቸው በቂ ነው የማህበረሰብ ገጠመኛቸው በዚህ መነሻነት ጥበቡ ሰፊ እዩኝታ አለው ስለዚህ ተውኔት የተለያዩ ተመልካቶች የሚታደሙበት ስለሆነ ቋንቋውም ሆነ ቅንጅቱ ግልፅና ቀጥተኛ መሆን አለበት ከዚህም በላይ ተውኔት አንደሌሎች ጥበባት ለምሳሌ እንደ ልብወለድ ተደራሲው ያልገባውን ቋንቋም ሆነ ነገር ሂደት የሚያሰላስልበት ጊዜ የለውም ታሪኩን የሚያገኘው መድረክ ላይ ተዋናዮቹ ከሚያደርጉትና ከሚናገሩት ነገር ስለሆነ ሙሉ ትኩረቱን መድረኩ ላይ አድርጐ መከታተል አለበት ስለዚህ የቲያትር ቋንቋ የማያዳግምና እና እጥር ምጥን ያለ መሆን አለበት የታሪኩ አነሳስና የመረጣ ሁኔታው ለየት ይላል ተውኔት ዝርዝር ጉዳዮች ውስጥ ለመግባት የገዜም የቦታም ገደብ አለበት በመድረክ ላይ በተወሰነ ሰአት ውስጥ የሚቀርብ ስለሆነ መረጣው ሚዛን በሚደፉት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ታሪኩ ሀል ጊዜ ከመካከሉ ይጀምራል ቲያትር ምን ቢረዝም ከ ሰዓት መብለጥ የለበትም በዚህ ጊዜ ውስጥ ሙሉ የሆነ ማህበራዋ ገጠመኝን ለታዳሚው ለማድረስ ዋና ዋና የታሪኩ አካላትን አላስፈላጊ ዝርዝር ውስጥ ሳይገባ ያዋቅራል ተውኔት እምቅነት ሊኖረው ይገባል ብዙ ተጓዳኝ ታሪኮች አያስፈልጉትም አስፈላጊ የሆነዉን ግን የተለያዩ ስልቶችን ለምሳሌ ምልሰትና መነባንብን በመጠቀም መግለፅዕ ይችላል የማገናዘቢያ ነጥቦች የምፅራፍ አንድን ትምህርት አዚህ ላይ አጠናቀናል በትምህርቱ ውስጥ የተጠቀሱትን ነጥቦች መጨበጥ አለመጨበጥህን ለማረጋገጥ ይህ ማመሳከሪያ ቀርቦልሃል የተነሳውን ነጥብ የምታውቀው ከሆነ ይህን ምልክት አድርግ ነጥቡን ካላወቅከው ደግሞ የ ምልክት አድርግና እንደገና ተመልሰህ ትምህርቱን ከልስ ጂ ስለ የተውኔት ምንነት መግለፅ እችላለሁ የተውኔት ባህርያትን መዘርዘር እችላለሁ ተውኔት ከሌሎች የኪነጥበብ ዘርፎች በዋናነት የሚለይበትን ጉዳይ ዘርዝሬ ማስረዳት አችላለሁ «ዜሬ ዐዐናዐዐሀ በምዕራፍ አንድ ያቀረብነውን ትምህርት መሠረት በማድረግ የሚከተለው ፈተና ተዘጋጅቷል በትምህርቱ ውስጥ የቀረበውን ገለፃ ሳትመለከት ጥያቄዎቹን መልስ ጥያቄዎቹን ሠርተህ ከጨረስክ በኋላ በሞጅዩሉ የመጨረሻዎቹ ገፆች ካቀረብንልህ መልሶች ጋር አመሳክር መመሪያ አንድ ትክክለኛውን ዛፃሳብ የያዘውን አባባል አውነት ስህተት ሀሳብ የያዘውን አባባል ደግሞ ሀሰት በማለት መልስሸ መመ መመመ መ። በዚህ የሞጁዩሉ ሶስተኛ ምፅራፍ ላይ ስለተውኔት አላባዊያን እንነጋገራለን ለተውኔት ጣራና ግድግዳ ሆነው የሚያገለግሉት የተውኔት አላባዊያን ቁጥር እንደየባለሙያው ቢለያይም በዚህ ምዕራፍ የምንመለከታቸው አላባዊያን አምስት ይሆናሉ በዚህ ምዕራፍ የምንመለከታቸው የተውኔት አላባዊያን መቼት ገፀባህሪያት ሴራ ቃለ ተውኔት እና ጭብጥ ናቸው እነዚህ አምስት አላባዊያን በተናጠል የሚቃኙ ሲሆን ለእያንዳንዱም ተገቢ ምሳሌዎች ይቀርባሉ በአምስቱ የተውኔት አላባዊያን ትንታኔ መነሻ ላይ የቀደመ እውቀትህን የምታንፀባርቅባቸው ጥያቄዎች የሚቀርቡ በመሆናቸው አነሱን በመመለስ ወደ ንባብ መግባት አጅጉን ጠቃሚ ይሆናል በምዕራፉ መጨረሻላይም ግለፈተናዎች ያሉ ሲሆን እነሱን በጥንቃቄ በመስራት ስለሙከራህ ትክክለኛነት እንድታጣራ በሞጅዩሉ መጨረሻ ላይ ምላሾቹ ተቀምጠውልሀል አላማ ከዚህ ምፅራፍ ትምህርት በኃላ ስለተውኔት አላባውያን ምንነት ታብራራለህ ስለ መቼት ምንነት ታብራራለህ ስለገፀባህሪያት አይነት እና ባህሪያት ታብራራለህ ቃለ ተውኔት በተውኔት ውስጥ በምን መልኩ መቅረብ አንዳለበት ትዘረዝራለህ ስለጭብጥ ምንነት ታብራራለህ ሴራ በተውኔት ውስጥ ስላለው ቦታ ትገልጻለህ ከዚህ ቀደም ስለስነጽሁፍ በተማርከው ትምህርት ውስጥ ስለስነጽሑፍ አላባውያን በቂ እውቀት እንደቀሰምክ ተስፉ አደርጋለሁ እናም አላባውያን ለሚለው ቃል ባዕድ አይደለህም ማለት ነው ስለዚህም በዚህ ምዕራፍ የተውኔት አላባውያን ስንል እንደሌሎች የስነጽሁፍ አላባውያን ሁሉ ተውኔትን ተውኔት ያደረጉ የነሱ መኖር ተውኔት እንዲኖር ምክንያት የሆኑ አካላት እንደሆኑ መገመትህ አይቀርም አንድን ቤት ለመስራት የግድ ቋሚና ጣሪያ ማበጀት ያለብንን ያህል አንድን ተውጌኔት ለመጻፍም የግድ የተወሰኑ አላባውያን ግድግዳና ጣሪያ ሊሆኑን ይገባል የተጣመመ ግድግዳና የተበሳሳ ጣሪያ የበቱን ቤትነት ጥያቄ ውስጥ እንደሚጥል ሁሉ የተውኔት አላባውያን በሚገባ ተሳክቶው መቀመጥና አለመቀመጥ ተውኔቱን ሙለዕ ወይም ጐደሎ ሊያደርገው ይችላል በዚህ ምዕራፍ የምናጠናቸው ተውኔትን ሙሉዕ ወይም ጐደሎ የሚያደርጉ አላባዉያንን በተመለከተ እንደበርካታ የስነጽሑፍ ብያኔዎችና የይዘት አደረጃጀቶች ሁሉ ወጥ የሆኑ ስምምነቶች የሉም የተለያዩ የመስኩ ምሁራን የተውኔት አላባውያንን በቁጥር ከ እስከ ያደርሷቸዋል መቼት ገፀባህራያት ሴራ ቃሉተውኔት ጭብጥ ዛሳብ ቋንቋ ሙዚቃ ትዕይንት በተለያየ ዘመን እና ጊዜ በተውኔት አላባውያን ሲመረጡ ይስተዋላሉ ፋንታሁን ዐዐ ከላይ ከተጠቀሱት ዘጠኝ አላባውያን ውስጥ የበለጠ ተውኔትን ሊገልፁ ይችላሉ የምትላቸውን አምስት አላባውያንን ብቻ ዘርዝር በዝርዝር ውስጥ መቼት ገፀባህራያት ሴራ ቃለ ተውኔት እና ጭብጥን ማካተት ቻልክ። መቼት የተውኔት ዋነኛ አላባ ነው መቼት ስንልም የሚከተሉትን ሶስት መሰረታዊ ሀሳቦች በውስጡ ያቅፋል ሀ ተውኔት የሚከናወንበት ቦታ ለ ተውኔት የሚከናወንበት ጊዜ ሐ በተውኔት ክንውን ዘመን የነበረው ማህበራዊ እውነታ በመጀመሪያው ላይ የተጠቀሰው ተውኔቱ የሚከናወንበት ቦታ የሚያመለክተው ፀሐፊ ተውኔቱ የተውኔቱ ታሪክ ተፈጽሞበታል ብሉ ያሰፈረውን የታሪኩ ክንውን ቦታ ነው ለምሳሌ በሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን የከርሞ ሰው ተውኔት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ጐላ ሰፈር እዛ ሰፈር ውስጥ የምትገኝ በጋዜጣ ወረቀትና በሳሙና ሳጥን የተለደበችና የተጠጋገነች ማፅድ ቤት የምታህለው አንድ ክፍል ጎጆ ፀጋዬ ተውኔቱ የሚከናወንበት ቦታ ነው የፉንታሁን እንግዳ ሸርገጠ ተውኔትን ስንመለከት ዳግም የተውኔቱ ቦታ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ በዋናው ገፀባህሪ በሸርገጤ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው ቤቱም በዘመን አመጣሾቹ የድንጋይ ቤቶች ዝነኝነቱን ከመነጠቁ በፊት በጥራትም ሆነ በስፉት ከቤተ እግዚአብሐር አይተናነስም ነበር ቤቱ ብዙ የመኝታ ክፍሎች ከተንጣለለ ሳሉን ጋር ይዚልፋንታሁን እነዚህ ሁለት ቤቶች ከመቼት ክፍሎች ውስጥ የታሪኩን ቦታ የሚያመለክቱ ናቸው ተውኔቱ የሚከናወንበት ጊዜ ሌላው የመቼት አንድ አካል ሲሆን የተውኔቱ ታሪክ የሚከናወንበት ጊዜ የሚያመለክት ነው የተውኔቱ ታሪክ በየትኛውም ዘመን በየትኛው ስዓትና ደቂቃ እየተፈፀመ እንዳለ በሚያመለክተው በዚህ ክፍል ፀሐፊ ተውኔቱ ጊዜውን ፊት ለፊት ወይም ከገፀባህሪያቱ አጠቃላይ ሁኔታ ተነስተን እንድንገምት ያደርጋል ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን በከርሞ ሰው ተውኔቱ የታሪኩን ጊዜ ቀኑ ቅዳሜ ነው መጋረጃው ሲከፈት ከጧቱ ሁለት ሰዓት ተሩብ ነው ሲል ፊት ለፊት ይገልጸዋል በዚህ ተውኔት ከላይ ከተጠቀሱት አረፍተ ነገሮች ወረድ ብለው እንዲህ የሚሉ አረፍተነገሮች እናገኛለን ሞገስ ካልጋው ተነስቶ ከበራፍ ጥግ በሚገኘው ጠርሙስ ውሀ ፊቱን ይታጠባል አቶ ዘርፋ ከበስተ ግራ በሚገኘው የእንጨት አልጋ ላይ ተኝቷል ከላይ የሰፈረው ሀሳብ ከገፀባህሪያቱ ሁኔታ ተነስተን ጊዜን ጠዎት እንደሆነ የምንገምትበት ነው ባጠቃላይ ተውኔት የሚከናወንበት ጊዜ በተለያየ መንገድ ሊቀርብ የሚችል ቢሆንም በየትኛውም መንገድ ይቅረብ የተውኔቱን ጊዜ በግልጽ መጠቆም ይጠበቅበታል በተውኔቱ ክንውን ዘመን የነበረው ማህበራዊ አውነታ ሌላው መቼትን የሚገልጽልን ጉዳይ ነው በታሪኩ ክንውን ቦታና ጊዜ የተፈፀመ ወይም የነበረ ማህበራዊ አውነታ የታሪኩን መቼት ሙሉ ያደርግልናል ለማሳያነት ከጌትነት እንየው ዐዐዐ እቴጌ ጣይቱ ታሪካዊ ተውኔት ጥቂት ቅንጫቢ እንውሰድ ይህንኑ ሐቅ እኮ ነው ዛሬም በጣይቱ ብጡል የምናየው። በዚህ ታላቅ የአአምሮ ብልፃት ብርቱ የመንፈስ ጽናት በመጠይቅ የትንቅንቅ ዘመን ነው ጣይቱ ብጡል ከጣሊያን መሰሪ ተልዕኮ ጋር ግብግብ የገጠመችው ከላይ የቀረቡት ሀሳቦች መቼት የሶስት አካላት ድምር ውጤት መሆኑን ይገልጽልናል እነዚህ ሶስት አካላት በጥምርት የሚቀርቡና የሚተሳሰሩ ሲሆን በተለይ በተውኔታዊ መቼት ውስጥ ሰብሰብ ብለው ይቀርባሉእንደተፈጥሮ ወይም እንደ ልብ ወለድ መቼቶች ልቅና ሰፊ ቦታዎችን የሚሸፍን አይደለም የተውፄሄት መቼት የተመረጠ እና መድረክ ላይ ሊሰናዳ በሚችል መልኩ መጻፍ ይኖርበታል በተለይ የተለየ አይነት መድረክ በማይገኝበት ሁኔታ ተውኔታዊ መቼቶች ሲጻፉ በተቻለ መጠን መድረኩ ላይ ሊተረጐሙ በሚችል መልኩ መቅረብ አለባቸው የተውኔት መቼት በሚጻፍበት ወቅት አጠቃላይ ወይም ውስን መቼቶችን የያዘ ይሆናል አጠቃላይ መቼት የታሪኩ መከወኛን ቦታ እና ጊዜን ሰፋ አድርገን የምናቀርብበት ሲሆን ውስን መቼት ዳግም የታሪኩን ቦታና ጊዜ መጥነን የምናቀርብበት የመቼት አይነት ነው ሆኖም በሁለቱም መልኩ የሚቀርቡ መቼቶች እንደልብ ወለድ መቼት ያልተገደበ አቀራረብ ሊኖራቸው አይገባም ብዙውን ጊዜ በመድረክ ወይም በሌላ ቅርጽ ሲቀርብ ሲመደረክ መቼቱን በማስመሰል ለመፍጠር ይሞክራል ለምሳሌ ከዛሬ ሺ አመት በፊት ስለነበረ ታሪክ ስናቀርብ ዘመኑንና ጊዜውን የሚወክል ነገር የማግኘት አድላችን ጠባብ በመሆኑ ያንን ዘመንና ቦታ ሊወክል የሚችል መቼት አስመስለን እንፈጥራለን በተለይ መድረክ ላይ የሚቀርብ ከሆነ ዳግም ማስመሰል ግድ ይለናል ስለሆነም በርካታ መቼቶችን እያለዋወጥን ለመስራት ቦታውም የዝግጅት ሂደቱም ወጪውም ከባድ በመሆኑ መቼት ጠባብ ሆኖ እንዲሰራ ይመከራል የተውኔት መቼት በፀሐፈተውኔቱ ሲጻፍ ግልጽ እና በቂ በሆነ መንገድ መቅረብ አለበት ይህም አዘጋጅ የታሪኩን አጠቃላይ ድባብ እንዲረዳውና ለመድረክ ወይም በሌላ ቅርጽ ሲያቀርበው እንዳይቸገር ይረዳዋል ተዋናዮቹም የገፀባህሪውን አጠቃላይ ሁፄታ አንዲረዱ ስለሚያግዛቸው መቼት በተውኔት ውስጥ ግልጽ ምጥንና በቂ በሆነ መልኩ መገለፁ እጅግ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው በተውኔት ውስጥ መቼት በአራት አይነት መልኩ ሊቀርብ ይችላል ከዚህም አኳያ የመቼት አይነቶች የቤት ውስጥ መቼት የቤት ውጪ መቼት ባዶ መቼት እና ልዩ መቼት በመባል ይከፈላሉ ፊንታሁን የቤት ውስጥ መቼት አ ቨበ ብዙ ጊዜ በተውኔት ጽሑፍ እና መድረክ ላይ የሚቀርብ የመቼት አይነት ሲሆን በውስን ክፍሎች ውስጥ ታሪኩ የሚፈጸምበት የመቼት አይነት ነው በመማሪያ ክፍል በመኝታ ቤት በመጠጥ ቤትወዘተ ውስጥ ታሪኩ የሚፈጽም ከሆነ መቼቱ የቤት ውስጥ መቼት ይባላል የታሪኩ ክንውን የሚደረገው ተፈጥሮን ባማከለ መልኩ ከቤት ውጪ ከሆነ የተውኔት መቼጽ የቤት ውጪ መቼት ይባላል ብዙውን ጊዜ በዚህ የመቼት አይነት ዛፎች በረንዳዎች ከርቀት የሚታዩ ቤቶች ወይም መንገዶች ይገለጻሉ በተቻለ መጠንም ከቤት ውጭ ያለውን ድባብ ለማሳየት ይሞከርበታል ሶስተኛው የመቼት አይነት ባዶ መቼት በመባል የሚጠራው ነው በዚህ የመቼት አይነት ቦታዎችን ለማመልከት የሚደረግ ጥረት የለም በተለይ ተውኔቱ መድረክ ላይ የሚቀርብ ከሆነ መድረኩ በፊት ከነበረው የሚጨምር ወይም የሚቀነስበት ነገር የለም መድረኩ የተውኔቱን ጊዜና ቦታ ለማመልከት የተለየ ነገር አይደረግበትም ልዩ መቼት በአራተኛ ደረጃ የሚገኝ የመቼት አይነት ሲሆን ከሶስቱ የመቼት አይነቶች ውጭ በሆኑ ቦታዎች ታሪኩ የሚፈጸምበት ነው ለምሳሌ መኪና ውስጥ ድርጊቱ የሚፈፀም ከሆነ በልዩ መቼትነት ይታያል ይህ አይነት መቼት መድረክ ላይ በሚቀርብ ተውኔት ላይ ለመተግበር የሚያስቸግር ሲሆን በሌላ ቅርጽ በሚቀርብ ተውኔቶች ላይ ግን ማቅረቡ አምብዛም አስቸጋሪ አይደለም የሚከተሉት ቅንጫቢዎች ከተለያዩ ተውኔቶች የተወሰዱ ናቸው እነዚህን ቅንጫቢዎች በማወዳደር የትኛው የተሻለና ሙሉ የተውኔት መቼት እንደሆነ ከነምክንያቱ አብራሩ በአቶ ባንቲደሩ የተንጣለለ ቪላ የምግብ ክፍል ውስጥ ከሐር መጋረጃውና ከስጋጃው ምንጣፍ አንስቶ እስከ ብርጭቆና መለኪያ ድረስ አቃው ሁሉ የባለቤቱን ባለፀጋነት ቱልቱላ ይነፊል ጣሪያው በወረቀት አበባ ሰንሰለት አጊጧል ባልና ሚስት ልጆችና እጮኛ ግሩም በሆነ ሶፋ ላይ ዙሪያው ክብ ተቀምጠዋል ራት የበሉበት ጠረጴዛ ባንድ ጐን ይታያል በሌላ በኩል ቴሌፎን አለ ከቴሌፎነ በላይ የቀድሞው ንጉስ ስዕል በክብርና በጌጥ ተሰቅሏል ተጋባዝቹ ተዝናንተዋል ልጅ እግሮቹ ይሳሳቃሉ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ጥሩ ራት በልተው በዚች አለም በመፈጠራቸው ተደስተዋል አዚህ ላይ ሀብቴ ልዩልዩ የመጠጥ ጠርሙስ ከብርጭቆና ከመለኪያ ጋር የተሸከመ ተሽከርኮሪ ጠረቤዛ እየገፋ ይመጣና ራቅ ብሎ አጁን አጣምሮ ይቆማል ጂቢ ኘሪስትሊ አዛማጅ ትርጉም መንግስቱ ለማ ጠያቂ ጊዜው ሌሊት መሆኑን ለማስረዳት ከጣራው ላይ ክዋክብት የተሳሉበት ትልቅ ሰሌዳ ይታያል ከመጋረጃው ውስጥ አንዲት ሴት ስትጨነቅ ድምጽዋ ይሰማል አንድ ሰው ከደጅ ተቀምጧል ከጓዳ ገረድ ወደ እሱ ትመጣለችየትንቢት ቀጠሮ ከበደ ሚካሄል ነጐድጓድና መብረቅ ሲያስተጋባ ሠለስቱ የቃልቾች ርኩስ መናፍስት ይሰማሉ ማክቤዝ ዊልያም ሼክስፒር ትርጉም ፀጋዬ ገብረመድህን በጐንደር ቤተ መንግስት በእቴጌ መነን አልፍኝ እቴጌ መነን ራስ አሊ አንድ መነኩሴ መኳንንቶች አንድ የልፍኝ አሽከር ቴዎድሮስ ደጃዝማች ግርማቸው ተክለሐዋርያት ፀዐ ቀኑ ቅዳሜ ነው መጋረጃው ሲከፈት ከጧቱ ሁለት ሰአት ተሩብ ነው ሞገስ ካልጋው ተነስቶ ከበራፍ ጥግ በሚገኘው ጠርሙስ ውዛ ፊቱን ይታጠባል አቶ ዘርፉ ከበስተግራ በሚገኘው የእንጨት አልጋ ላይ ተኝቷል ከራሰጌ አንድ ጩቤ ከነአሮጌ አፎቷ ተሰቅላለች የቤቱ መግቢያ በር ከበስተግራ ነው የበስተጀርባው ግድግዳ ከባለቤቱ ጓሮ የተቀጠለ በመሆኑ አንደበስተቀረው የሳሙና ሳጥን ዛኒጋባ ሳይሆን የጭቃ ማገር ነው የሞገስ የቦንዳ ብረት አልጋ ከዚህ ግድግዳ ተደግፎ ቆሟል ከዚህ አልጋ ግርጌ ከፍ ብሉ የተሸነፃረው ቀዳዳ መጨቅጨቂት በመሰለ አራፊ ተወትፏል ውታፊው ሲከፈት ከባሻ ተሊላ ቤት ውስጥ ጢሱ ወዲህ ይገባል ከመግቢያወ በር ፊት ለፊት ካለው ጠረጴዛ ላይ ግማሽ የስሙኒ ዳቦ ሁለት የዲቴክቲቭ ልብ ወለድ የአንግሊዘኛ መጸህፍት አንድ ፔርሙዝ ምጅጃና ክብሪት ከስሩም ጨርቁ የተበጣጠቀ ሶፋና አንድ የእንጨት ወምበር ባዶ ትሬይ የተቀመጠበት ይታያል ከሶፋው ራስጌ ክራር ተሰቅሉሎአል ተኮላ ጣቱን በመዳፉ ቀዳዳ አሾልኩ የበሩን መወርወርያ ከፍቶ ሲገባ ሞገስ ተነስቶ በማየቱ ቆም ይልና ወዲያው አንገቱን እንደ አባያ በሬ ቀልሶ ያልፍና ትሬውን መሬት አስቀምጦ ወምበሩ ላይ ተንፈራጥጦ ይወዘፋል ሞገስ እንዳላየ ዝም ይላል ፀጋይ ገብረመድህን የከርሞ ሰው ከበረንዳው ባንደኛው ጫፍ ከሳጠራ የተሰራ ጠረጴዛ ቆሟል ከጠረጴዛው ላይ ልዩልዩ የመድፃኒት ብልቃጦችና ጠርሙሶች ተቀምጠውበታል ከሳጠራው ጠረጴዛ አለፍ ብሎ አንድ የእንጨት ወንበር አለ በሽተኞችን አጋድሞ የሚመረምርበት አግዳሚ ወንበርም በመጋረጃ ከለል ተደርጎ ይታያል ለመንደሩ መርፌ ወጊ እንደ ዘበኛም አንደ ድሬሰርም የሚያገለግለው ገረመው በአሮጌ ቱታ ላይ ነጭ ካፖርት ደርቦ ከጠረጴዛው ላይ ያሉትን የመድፃኒት ብልቃጦችንና የመርፌ መውጊያ ስትሪንጋውን እየወለወለ በቦታ በቦታው ያስቀምጣልከቤቱ በስተጀርባ የተሰበሰቡት በሽተኞች ደግሞ ሲንጫጩ ይሰማሉ ፋንታሁን እንግዳ የመንደሩ መርፌ ወጊ ከዚህ በታች ታሳቢ ተደርጐ የተጻፈውን ሀሳብ መነሻ አድርገህ የመድረክ ተውኔት መቼት ጻፍ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ቤተመጽሐፋ ውስጥ እንደተቀመጥክ አስብ ቤተመጽሃፍት ውስጥ ያለውን የወንበር የጠረጴዛ እና የመጽሐፍ መደርደሪያ አቀማመጥን ለማስታወስ ሞከርክ። ተጫኔ ምን አይነት ሰው ነው። ብዙ የስነጽሁፍ ባለሙያዎች ገፀባህሪያት በሚቀረጽበት ወቅት ቢያንሰ ቀጣዮቹን ስድስት መስፈርቶች ሊያሟሉ እንደሚገባ ያምናሉ ቀዳሚው መስፈርት ተአማኒነት ነው በተውኔት ውስጥ የሚሳሉ ገፀባህሪያት በተደራሲው ዘንድ ሊታመኑ የሚችሉ መሆን አለባቸው ተደራሲው የሚያደርጉትን ድርጊት እና ንግግር ከእውነተኛው አለም ጋር እያነፀረ ሊቀበለው በሚችል መልኩ መቀረጽ ይኖርባቸዋል የተሳሉበትን ማዕረግ ዕድሜ የትምህርት ደረጃ ማህበራዊ አና ኢኮኖሚያዊ ቦታ ወዘተ ሊወክሉ የሚችሉ መሆን አለባቸው መምህር እአንደመምህር ተማሪውም እንደተማሪ ተደርገው መሳል አለባቸው በአጠቃላይ በተውኔቱ ውስጥ ከተሰጣቸው ሚና አኳያ እና ከእውነት አለም አኳያ ሊያሳምን በሚችል መልኩ መቀረጽ ይኖርባቸዋል በሁለተኛ ደረጃ ገፀባህሪያት ዘላቂነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል ፀሐፊ ተውኔቱ የሰጣቸው ባህሪ በተቻለ መጠን ከተውኔቱ መጀመሪያ እሰከመጨረሻው ሊዘልቅ ይገባል ባህሪ ውጪያዊ ወይም ውስጣዊ ቢሆንም መጀመሪያ በተቀረፀበት መልኩ ባህሪያቸውን ይዘው መጓዝ አለባቸው የሚከወኑት ድርጊት ንግግራቸው ለሌላው ያላቸው አተያይ በደመነፍስ የሚቀያየር መሆን የለበትም ሆኖም እንደአእውኑ አለም ገፀባህራያቱ በደረሰባቸው ድንገተኛ አደጋ ወይም በሌላ አሳማኝ ምክንያት ይዘውት የነበረውን ባህሪ ሊያጡ ቢችሉም አሳማኝነት የሌለው መቀያየር ዘላቂነታቸውን ያከስመዋል ኢ ፍፁምነት ሌላው በገፀባህሪያት ቀረጻ ዘንድ ታሳቢ የሚደረግ ነጥብ ነው በእውኑ አለም በሁሉም ነገር የተሳካለት እና እንከን አልባ የሆነ ሰው ያለመኖሩን ያህል የተውኔት ገፀባህሪያትም ፍፁም ተደርገው መሳል የለባቸውም ሰው በባህሪው ደካማም ጠንካራም ቸርም ስስታምም አፍቃሪም ጠይም ወዘተ ነው ቢያንስ ሰው ለራሱ ለባለቤቱ ለልጆቹ ለጐረቤቱ ለመስራያ ቤት ባልደረባዎቹ ተመሳሳይ አይደለም እንደሰብአዊ ፍጡርነታችንም ፍፁም ደግና ቸር የአምላክ የመላልክት ባህሪያትን እንዳለ የተላበስን አይደለንም የተውኔት ገፀባህሪያትም በእውኑ አለም እንዳለነው ሰዎቹ ታሳቢ ስለሚደረጉ መልአክ ወይም ሰይጣን ሆነው መቀረጽ አይገባቸውም ይህን መንፈስ ተላብሰው እንዲሳሉ ካልተደረጉ በቀር ስለዚህም ሰው ሰው ይሸቱ ዘንድ ኢ ፍዒም ሆነው መሳል ይጠበቅባቸዋል በገፀባህሪያት አቀራረጽ ረገድ በአራተኛነት የምናነሳው ግለወጥነትን ነው ግለወጥነት ስንል ገፀባህሪያቱ በራሳቸው መንገድ ራሳቸውን ሆነው አንዲኖሩ ሁኔታዎችን የምናመቻችበት መንገድ ነው ገፀባህሪያት በፀሐፊ ተውኔቱ ከተፈጠሩ በኋላ ከደራሲው እና ከሌሎች ገፀባህራያት ባህሪና ፍላጉት ተለይተው ራሳቸውን የሚመስሉ ሆነው መቀረጽ አለባቸው አንድ ገፀባህሪ ከሌላው የተለየ በሚሆንበት ጊዜ የገፀባህሪው አመለካከት ድርጊት እና ቋንቋ የተለየ ይሆናል ይህም በታሪኩ ውስጥ ያለው ግጭት የሰመረ እንዲሆን ይረዳል ብዙውን ጊዜ ገፀባህሪያት በድርጊታቸው በተለይ ደግሞ በቋንቋ አጠቃቀማቸው ተመሳሳይ የሆኑ እንደሆኑ የፀፃፊ ተውኔቱን ጣልቃ ገብነት ከማሳየቱም ባሻገር በጽህፈተ ተውፄሄቱ ውስጥ ግለወጥነት እንደማይታይ ማሳያ ሆኖም ሊታይ ይችላል ስለሆነም ፀሐፊ ተውኔቱ በጸህፈተ ተውኔት ሂደትም ሆነ ከተጠናቀቀ በላ በሚደረግ እርማት ገፀባህራያቱ ራሳቸውን ችለው የቁሙና ግለወጥ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይጠበቅበታል ምክንያታዊነት በገፀባህሪያት አቀራረጽ ረገድ ሊተኮርበት የሚገባ ሌላው ነጥብ ነው ገፀባህራያት የሚያከናውኑት ድርጊትም ሆነ ንግግራቸው ምክንያታዊ ሊሆን ይገባል እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በግድየለሸነት የተቀረፀ ሆኖ የገፀባህራያትቱን ተአማኒነት ማሳጣት አይገባውም በተውኔቱ ውስጥ ለሚሆነው ነገር ሁሉ በተቻለ መጠን ምክንያቶች ሊኖሩና አንዱ ነገር ከሌላው ጋር ተያይዞ ታሪኩን ሊያራምድ ይገባል በእርግጥም አንደ ወለፈንድ አይነት የተውኔት ዘውጐች ውስጥ የሚቀርቡ ቃለ ተውኔቶች በባህሪያቸው ምክንያታዊነት የሌላቸው ቢመስሉም ፀዛፃፊ ተወኔቱ ግን ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የቀረጻቸው ናቸው ገፀባህሪያት የኖሩትን ጊዜና ዘመን ማንፀባረቃቸውን ማረጋገጥ ገፀባህሪያትን በምንቀርጽበት ጊዜ ማሰብ ያለብን ተጨማሪው ነጥብ ነው በተውኔት ውስጥ የተቀረፁ ገፀባህሪያት ከመቼቱ ጋር ስሙም መሆን አለባቸው ይህም የሚሆነው እንደኖሩበት ጊዜና ዘመን መናገር ማሰብና መኖር ሲችሉ ነው የገፀባህሪያቱን ማንነት በሚገባ ለማድመቅ እና ተአማኒነታቸውን ከፍ ለማድረግ እንደዘመናቸው እንዲኖሩ ማድረግ አለብን አንድ ፀሐፊ ተውኔትም የገፀባህሪው አጠቃላይ አኳፃን ይፄድበታል ተብሎ ከሚታሰበው ዘመን ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ ይጠበቅበታል ሴራ ሴራ ምንድን ነው። ለጥያቄው ጥብቅ ሴራ ነው ብለህ ምላሽ በመስጠት ምክንያትህን በአግባቡ የደረደርህ ይመስለኛል ትክክል ነህ ብዙውን ጊዜ አንድ ሴራ ነጠላ የመሆን ባህሪ በኖረው ቁጥር ልቅ ከመሆን ይልቅ ጥብቅ ሴራ የመሆን እድሉ ከፍ ይላል ደበበ አንደሚለው ይህ አይነቱ ጫራ ነጠላ ሴራ በተደራቢ አንዳንዴ ልቅ ብዙ ጊዜ ግን ጥብቅ ሴራ ሊሆን ይችላል ዋናው ነገር በተውኔቱ ዉስጥ የሚከናወኑት ታሪኮችና ድርጊቶች ስለአንድ የተወሰነ ነገር ወይም ሁኔታ መሆን አለባቸው ድምር ሴራ የነጠላ ሴራ ተቃራኒ ነው ይህ የሴራ አይነት በባህሪው ከአንድ የበለጡ ሴራዎችን በውስጡ አቅፎ ይይዛል በተውኔቱ ውስጥ አንድ አብይ ሁሌም ልናተኩርበት የሚገባና ታሪኩን በሚገባ የሚይዝልን ሴራ ይኖርና ይህንን አብይ ሴራ ፈር የሚያስይዝልን የሚያጐለብቱልን ሌሎች ሴራዎች ሲኖሩ ተውኔቱን ባለ ድምር ሴራ ልንለው እንችላለን ደበበ ይህንን የሴራ አይነት በሚከተለው መልኩ ይገልፀዋል ይህ አይነቱ ሴራ በተደራቢ አንዳንዴ ጥብቅ ብዙ ጊዜ ግን ልቅ ሲሆን ይችላል ይህ ሴራ ስሙ እንሚያመለክተው ሁለት ሴራዎችን ይይዛል አንድ አቢይ ሴራ ሌላ ንኡስ ሴራ አቢዩም ሆነ ንኡስ ሴራው በውስጣቸው ብዙ ታሪኮች ይኖራቸዋል ንኡስ ሴራው ከአቢይ ሴራው ጋር ቁርኝነት አለው አንድነት የጠበቀ ግን አይደለምየከረረ አቢይ ሴራው በንኡስ ሴራው የሚደምቅበት ጊዜ አለየሚጉጐላበትም የሚወደድርበትም ጊዜ አለ የሚነጻጻርበት ከላይ እንደ ተጠቀሰው ድምር ሴራዎች ባላቸው ተወኔቶች ውስጥ ያሉ አብይና ንኡስ ሴራዎች ትስስር ሊኖራቸው ይገባል የትስስራቸው መጠን መላላትና መጥበቅ እንደተጠበቀ ሆኖ የተሳሰሩ መሆናቸው ግን መዘንጋንት የለበትም ይህም በመሆኑ ግንኙነት የሌላቸ ሴራዎች ተሰባስበው አንድ ተውኔት ሊፈጥሩ አይችሉም በዚህ መልክ የተቀረፀ ተውኔትቶች በአንድ የአጭር ልብወለድ መድብል ውስጥ እንዳሉ የተለያዩ ታሪኮች ብቻ ነው ልናያቸው የምንችለው ተውኔቱን ወጥ እና አንድ ተውኔት ከሆነ የግድ አብይና ንኡስ ሴራዎቹ የተሳሰሩ መሆን እንዳለባቸው መረዳት ይገባል ከላይ በሁለት ንኡስ ክፍሎች ካየናቸው ልቅ ሴራ ጥብቅ ሴራ ነጠላ ሴራ እና ድርም ሴራ ውጭ ሴራ አልባ የሆነ ተውኔቶችም አሉ ደበበ እና ፋንታሁን እንደሚጠቅሱትም የዚህ አይነት ሴራ አልባ ተውኔቶች እንዲፈጠሩ ምክንያት ከሚሆኑ ጉዳዩች አንደ ፀሐፊ ተውኔቶች የሚከተሉት የተፈጥአዊነት የአጻጻፍ ስልት ነው ከላይ ከጠቀስናቸው የተውኔት ባለሙያዎች አንደ ፍንታሁን እንደሚገልፁት በተፈጥሯዊነት የአጻጻፍ ስልት ህይወት አንዳለ ተገልብጦ መቅረብ አለበት እንጂ ተመርጦና አንዲሁም ተጊጦ መቅረብ አይኖርበትም ተውኔታዊ ሴራዉን በተመለከተም የጠበቀ መልኩ እንዲዋቀር አያስፈልገም የሴራ አልባ ተውኔት ተመልካቶችም የህይወት አንኳር ክፍሎች ተመርጠውና ተለይተው ስለማይቀርቡላቸዉ ትኩረት ነጥቡም የሚያሰፋርበት ቦታ ባለመኖራቸው ስለተወኔቱ ምንነት ጥያቄ ቢቀርብላቸው ምንም ምላሽ ሊሰጡ አይችሉም ተውኔቱን ተመርኩዘው ሊገልጹ የሚችሉት ነገር ቢኖር ስለሌሎች አላባውያን ወይም መዋቅራዊ ጉዳይ ብቻ ሲሆን ይችላል ደበበ ቃለተውኔት ቃለተውኔት በአራተኛ ደረጀ የምናሳየው የተውኔት አላባ ነው ቃለ ተውኔት ውስጥ ጉልህ ቦታ ያለው አላባ ከመሆኑ ባሻገር ከሌሎች የነጽሑፍ ዘውጐች ተውኒትን የምለይበት ነው ቃለተውኔት ምንድን ነው። ዘበና ጉዳዩ የለኝም አሉ የርስዎን የጌቶችን ዓይንዎን ለማየት ብቻ ነው አሉ መንገድ መቷቸዋል ጌታዬ እግራቸው አቧራ ለብሷል ተሰነጣጥቋል ተጫኔ ወዲያ አባርልኝ ለሥራ ፈት ጊዜ የለኝም የለም በል ተጫኔ ናዝሬት ሄደዋል በል ዘበኛ ብዩአቸው አሁን በመኪና ሲገባ አይቼዋልሁ እያሉ ድርቅ አሉብኝ ደሞ የቸገረኝ ነገር አለ ተጫኔ ምን። ተጫኔ ዘበኛ ተጫኔ ዘበኛ ተጫኔ ዘበኛ ተጫኔ ገዝሙ የለኝም ስልህ ክርስትና አባትም የለኝም አሱም ሞቷል የንስሐ አባትስ። አለችው ነገሩ እንደዚያም አይደል እሜቴ አለ ቢርናንድሾ ድሀ አልወድም አንዲያውም እንደ ድሀ የምጠለ ነገር በዓለም የለም ድሆችን ጥልት አድርጌ ስለምጣላ አንዳቸው ሳይቀሩ ከገፀ ምድር አእንደጠረጉ ነው ልፋቴ አላት ይባላል በርናንድ አልተሳሳተም በምፀት ሳቅ ራሱን ይወዘውዛል አይ ሌላ ወዮ ሌላ ያለነውን ታሰኘዋለህ እሱ ያለው ድህነት ካለም ላይ ይጥፋ አንተ የምትለው ድሀ ይጥፋ በር ይመታል ዘበኛው ይገባል ጌታዬ በስንትና ስንት ትግል ከያኔ ሽማግሌ ተገላገልኩኝ እንዳፋቸው ቢደረግልን ዳግመኛ ዝር አልልም ብለዋል የማገናዘቢያ ነጥቦች የሚከተሉትን የማገናዘቢያ ነጥቦች በመመርመር በምታውቀው ላይ የ ሥ ምልክት አድርግበማታውቀው ደግሞ የ ጨ ምልክት አድርግና ነጥቡን ወደኃላ ተመልሰህ አንብበው « ሰለተውኔት አለባውያን አስፈላጊነት አብራራለሁ « ስለተውኔት ገፀባህሪያት ቀረጻ ማብራራት እችላለሁ ቃሉተውኔት ሲጻፍ መከተል ስለላብኝ ጉዳዮች መግለጽ እችላለሁ በምልልስ አና በንባብ አዕምሮ መካከል ያለውን ልዩነት ማብራራት አእችላለሁ « በጎንታ እና በንባብ አዕምሮ መካከል ያለውን ልዩነት አብራራለሁ ግ « የአንድ ተውኔት ጭብጥ በማን ሊታወቅ እንደሚችል አስረዳለሁ ገ በሴራና በታሪክ መካከለ ያለውን ልዩነት አብራራለሁ « የተውኔት መቼት ከልቦለድ መቼት የሚለይበትን ባህሪ አገልጻለሁ በድርጊት መግለጫ እና በቃለተውኔት ቋንቋ መካከል ያለውን ልዩነት አብራራለሁጀገ ግለ ፈተና ሶስት የሚከተሉትን ጥያቄዎች ካነበብክ በኃላ ትክክለኛ ዛፃሳብ የያዘዙት አውነት ሀሰተኛ ሀሳብ ያየዙትን ደግሞ ሀሰት በማለት መልስ የድርጊት መግለጫ ቋንቋ አና የቃሉተውኔት ቋንቋ አጠቃቀሞች የተለያዩ ናቸው ቃሉተውኔት ሲጻፍ በተቻለ መጠን ረዘመ ማለተ አለበት የአንድን ተውኔት ጭብጥ ተመልካች ሲያውቀው ይችላል ሴራ የድርጌቶች ቅደም ተከተል ብቻ የሚገልጽበት የተውኔት አላበ ነው የተውኔት ገፀባህሪያት የእውነት አለም ሰው ባህሪ ሊይዙ አይገባም የተውኔት መቼት በተቻለ መጠን ውስን የመሆን ባህሪ ሊኖረው ይገባል አስተኔ ግፀባህሪያት ብቻ ባሉበት ተውኔት የተውኔቱን ሴራ ልል ይሆናል ተውኔት በግጥም ቅርጽ ሊቀርብ ይችላል ከካባቢያዊ ጭብጥ ያላቸው ተውኔቶች ዘመን ተሻግረው ሊታዩ ይችላሉ በቃለተውኔት ውሰጥ አንድኣት የሚሰጠው ጉዳይ በአርፍተ ነገሩ መካከል ይቀመጣል ምዕራፍ አራት የተውኔት መዋቅር መግቢያ ውድ የዚህ ኮርስ ተከታታይ በዚህ ምዕራፍ ላይ የምንነጋገረው ተውኔቶች ስለሚከፋፈሉበት መዋቅር ነው በቅርጽ ደረጃ አንጻራዊ በሆነ መልኩ ሰፋ ያለ ስለሚሆን ልቦለዶች በምፅራፍ አእንደሚከፋፍሉት ሁሉ ተከፋፍሎ ይቀመጣል ይህንንም የተውኔት መዋቅር በሚለው በዚህ ምዕራፍ እንመለከተዋለን የተውኔት ዋነኛ የመዋቅር ክፍሎች ገቢር እና ትዕይንት በመባል በሁለት ይከፈላሉ ገቢር በውስጡ ትዕይንቶችን ያቅፋል አንድ የተውኔት ክፍል በገቢር እና በትዕይንት የሚከፋፍልበት ምክንያት ያለ ሲሆን በዚህ ምፅራፍም ትኩረት የሚደረግበት ይኸው ጉዳይ ይሆናል በምዕራፍ በቅድሚያ ስለገቢር ምንነት እና አከፋፈል የሚነሳ ሲሆን አሱን ተከትሎ ስለትዕይነት ምንነት እና አከፋፈል ሀሳብ ይቀርባል ውድ የዚህ ኮርስ ተከታታይ እንደቀደሙት ምፅራፎች ሁሉ በዚህ ምዕራፍ ውስጥም ወደገለጻ የሚወስዱ ጥያቄዎች ገለጻዎች መልመጃዎች እንዲሁም በስተመጨረሻ ላይ የማገናዘቢያ ነጥቦችና ግለፈተናዎች ይኖራሉ እነሱን በሚገባ በማንበብ እና በመስራት ትምህርቱን በሚገባ እንደምትከታተል ተስፋ አንጥልብሃለን አላማ ከዚህ ምዕራፍ ትምህርት በኃላ ስለገቢር ምንነት ታብራራለህ ተውኔቶች በገቢር የሚከፋፈሉበት ምክንያቶች ትዘረዝራለህ ስለትዕይንት ምንነት ታብራራለህ ገቢሮች በትፅይንት የሚከፋፈሉበትን ምክንያቶች ትዘረዝራለህ የተውኔት መዋቅራዊ ክፍሎች ምንነት የተውኔት መዋቅራዊ ክፍል ማለት ምን ማለት ነው። አሚያሰኛቸው አይነት መሆን የለበትም የአንድ ተውኔት ገቢር አንድና ከአንድ በላይ ቢሆንም መጨረሻው በጣም ውስን ነው እንዳሻን አስር እና ሀያ ገቢሮችን በአንድ ተውኔት ውስጥ መደርደር አንችልም ቢሆንም የገቢር ብዛት እንደተውኔቱ ሴራ እና አንደታሪኩ አረማመድ የሚወሰን ቢሆንም በየዘመናቱ የተነሱ የተውኔት ልማዶች በገቢር ቁጥር ብዛት ረገድ የራሳቸውን ተጽእኖ አሳድረዋል ለምሳሌ ፋንታሁን እንግዳ እንደሚጠቀሰው በኤልሳቤጣዊያን ዘመን አንድ የሙሉ ጊዜ ተውኔት በአምስት ገቢሮች መከፋፈሉ እየተለመደ የመጣ ቢሆን በምንገኝበት ዘመን ያሉ ጸፃፊ ተውኔቶች ግን አዘውትረው ባለሁለት ገቢር አና ባለሶስት ገቢር ተውኔቶችን ይጽፋሉ ከዚህ በታች አይነ ሞራ ከተሰኘው የፋንታሁን አንግዳ እና ጊዜ ተውኔት ሁለት ገቢሮች የተወሰዱ የገቢሮቹ መጀመሪያ ሁለት የመቼት ገለጻዎች አሉ አነዚህን የመቼት ገለጻዎች በማየት ገቢሩ የተለያየው በምን ለውጥ አንደሆነ አስረዳ የችሎቱ አዳራሽ የመጨረሻ ፍርድ በሚበየንላቸውና በሚበየንባቸው ቤተ ዘመዶችና ሌሎች ተመልካቾች ተሞልቷል ጉዳያቸው በተራቸው መሰረት ለመዛፃል ዳኛው አንደቀረበ ባለጉዳዩ ከፍ ባለ ድምጽ ተጠርቶ ተራው የሱ መሆኑ ይነገረዋል አሁን የተገለጠው ፋይል የወይዘሮ አቲና ተርዚያን ነው ጉዳዩ የሚመለከታቸው ግለሰቦች የአዳራሹን መሃል እየሰነጠቁ በመግባት ከዳኞች ፊት በግራና በቀኝ ይቆማሉ የወይዘሮ አቲና ተርዚያን ቤት በጣሊያን ወረራና ከዚያም ቀደም ባሉት ጊዜያቶች ግሪኮችና አርመኖች አዘውትረው ይሰራቸው የነበሩትን የመኖሪያ ቤቶች የአሰራር ቅርጽ የተከተለ ነው ቤቱ ሶስት ትውልዶች ተፈራርቀውበታል በአጭሩ ቤቱ ዕድሜያማ ሲሆን በየጊዜው በእርጅና ምክንያት እንዳይፈርስ ዕድሳት ተደርጎለታል ቤቱ የሰውን መንፈስ የመጫን ድባብ ይነበብበታልየቤቱ አሰራር ከእንጨት ሆኖ የምድርና የፎቅ ክፍሎች አሉት ፊት ለፊት የሚታየው ሳሎን ሲሆን ዘመን አመጣሽ ሶፋ ወንበርና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ቴሌቪዥንን ጨምሮ ይዛል ከሳሎኑ ጀርባ ራቅ ራቅ ብለው የተሰሩ የመኝታ ክፍሎች መግቢያ በሮች ተዝግተው ይታያሉበዚያው በሳሎኑ አንድ ጎን ወደፎቅ የሚያስወጣው ደረጃ ወደ ፎቅ ያወጣንና ወደመታጠቢያ ቤት እንዲሁም ወደ አንግዳ ማደሪያ ክፍል ይወስደናል ፎቁ ቁጭ ብሎ አየር መቀበያና መነጋገሪያ እንዲሆን የተሰራ መናፈሻ በረንዳ አለውየአስር አለቃ ወደፎቁ ከሚያስወጣውና ከሚያስወርደው ደረጃ ጀምረው ወደ ሳሎኑ ያለውን ሲጠርጉ ቆይተው መልሰው ይወለውላሉ ወይዘሮ አቲናና ነገረፈጅዋ አቶ አንተነህ ደግሞ ከሳሎኑ ውስጥ ተቀምጠው ንግግር ይዘዋል ትዕይንት ትዕይንት በገቢር ውስጥ የሚገኙ የአንድ ተውኔት ንኡሳን ክፍሎች ናቸው ባለአንድ ገቢርም ሆነ ባለአምስት ገቢር ተውኔቶች ውስጥ ትፅይንቶች ይኖራሉ ገቢር ከላይ በስፋት እንዳየነው ሰፊ የአንድ ተውኔት ክፍል ሲሆን ትፅይንቶች በዚህ ክፍል ውስጥ ያሉ ንዑሳን ክፍሉች ናቸው በትፅይንቶች መካከል ያሉ ልዩነቶች በገቢር መካከል እንዳሉ ልዩነቶች የጊዜና የቦታን ለውጥ አይፈልጉም የጊዜና የቦታ ለውጥ ሳይከሰት ወይም የቦታ ለውጥ ሳይኖር በጊዜ ለውጥ ላይ ብቻ በመመስረት የትዕይንት ለውጥ ሊኖር ይችላል ይህ ማለት ግን በአንድ ትዕይንት እና በሌላ ትዕይንት መካከል የየራስ ምሉዕነት አይታይም ማለት አይደለም እንደገቢር የጠበቀ ባይሆንም እያንዳንዱ ትዕይንት የራሱ ባህሪ እና ከሌላው ትዕይንት ጋር ደግሞ እጀጉን የጠበቀ ትስስር ይኖረዋል ደበበ እንደሚለው ትዕይንቶች መጋረጃዎች ሳይጣሱ የተደራሲያኑም አይኖች ከመድረኩ ላይ ሳይነቀሉ ሊለዋወጡ ይችላሉ ይህም የሚሆነው ብዙውን ጊዜ የቦታ ለውጦች ስለማይኖሩ የአልባሳት የቁሳቁሶች አና መሰል ከፍተኛ እንቅስቃሴን የሚጠይቁ ለውጦች ስለማይኖሩ ነው በማጥፋትና በማብራት የትዕይንት ለውጥ አነስተኛ እንቅስቃሴን የሚጠይቅ በመሆኑ መጋረጃ ሳይጣል የትፅይንት ለውጥ ማምጣት የሚቻል ሲሆን እንደተውኔቱ ዘልማድ ግን መጋረጃ ሊጣል የሚችልበት አጋጣሚ እንደሚኖር መረዳት ይገባል ከዚህም ባሻገር በፈረንሳይ እና በእንግሊዝ የተውኔት ፃያሲያን ንደፈ ሀሳብ መሰረት የትዕይንት ለውጥ በተለያየ መልኩ ሊከሰት ይችላል የፈረንሳይ ንድፈ ሀሳብውያን የትፅይንት ለውጥ መጣ ብለው የሚያምኑት ታሪኩ ተጨማሪ ገጸ ባህሪያት በተውኔት ታሪኩ ተሳታፊ ሆነው ሲገቡ ወይም ሲወጡ ነው እንግሊዛውያኑ ደግሞ ይህን አይቀበሉትም እንደነሱ አመለካከት የትዕይንት ለውጥ የሚመጣው በመድረኩ ላይ ያለው ክንዋኔ አልቆ ሌላ ትፅይንት ለማስተናገድ መድረኩ ባዶ ሲሆን ነው ፋንታሁን ትዕይንት በተለያዩ ወገኖች በልዩ ልዩ ለውጦች መንስኤ የሚፈጠር የገቢር ንዑስ ክፍል ተደርጎ ቢወሰድም በዋነኛነት በራሱ ምሉዕ እንደሆነ ግን ይታሰባል ከዚህ በዘለለ በአንዱና በሌላው ትዕይንት መካከል የተጠባባቂነት ባሕሪ ያለ በመሆኑ አንዱ ከሌላው ጋር ያለው ቁርኝት ጥብቅ ነው ትዕይንት በአንድ ተውኔት ውስጥ ቁጥሩ የተገደበ አይደለም የተውኔት ገቢሮች በበዙ ቁጥር የትዕይንት ቁጥሮችም በዛው መልክ የመብዛት ባህሪ ቢኖራቸውም ከተውኔት የቁጥብነት ባህሪ የተነሳ በርካታ ትዕይንቶች በአንድ ተውኔት ውስጥ ማስተናገዱ አይመከርም ቀደም ሲል ከፋንታሁን እንግዳ አይነ ሞራ ተውኔት ሁለት ገቢሮችን የሚያመለክቱ የመቼት መግለጫዎች መቅረባቸውን ላስታውስህ ሁለተኛውና የወይዘሮ አቲና ተርዚያን መኖሪያ ቤትን የያዘውን የመቼት መግለጫ አስታወስክ። እነዚህን ነጥቦች አድርገን ስንከፋፈልም በጣም በርካታ የሆኑ የተውኔት አይነቶችን እናገኛለን ለምሳሌ ቅርፅን መሰረት አድርገን ስንከፋፈል የምናተኩረው የሚቀርብበትን መድረክ ተደራሲያችንን እና የሚቀርብበትን መንገድ ነው ለምሳሌ ከቅርፅ አንፃር ተውኔትን በዚህ መንገድ ልንከፋፍለው እንችላለን የመድረክ ተውኔት የሬዲዮ ተውኔት የንባብ ተውኔት የቴሌቨዥን ተውኔት የህፃናት ተውኔት የአዋቂዎች ሙዚቃዊ ተውኔት ድምፅ አልባ ተውኔት ግጥማዊ ተውኔት ባለአንድ ገበር ተውኔት የሙሉ ጊዜ ተውኔት ባለአንድ ገፀባህሪ ተውኔት ወዘተ ጭብጥን ወይም ተውኔቱ ይኮዞት የተነሳውን ማዕከላዊ ሐሳብ መሰረት አድርገንም ተውኔትን ታሪካዊ ተውኔት ግብረገባዊ ተውኔት ታምራዊ ተዉኔት ዛይማኖታዊ ፖለቲክዊ ወዘተ ብለን መከፋፈል አንችላለን ውድ ተማሪዎች የኛ ትምህርት ትኩረት ተውኔቶች የሚፃፉበትን ድባብ መሰረት አድርገን ስንከፋፈል የምናገኛቸው የተውኔት አይነቶች ላይ ነው እነዚህ የተውኔት አይነቶች በተለያዩ ምሁራንና የትያትር ጥናቶች በተደጋጋሚ የሚነሱ ሲሆኑ ትራጀዲ ኮሜዲ ድንቃይና ቧልታይ ይባላሉ ትራጀዲ መሪር ተውኔት ውድ ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸውን ከመግባታችን በፊት የሚከተለውን ጥያቄ መልሱ ትራጀዲ ምንድ ነው። በጣም ጥሩ ትራጀዲ ጥንታዊ ኤልሳቤጣዊና ዘመናዊ በመባል በሶት ይከፈላል ሀ ጥንታዊ ትራጀዲ በጥንትዊ ትራጀዲ ዋናው ገፀባህሪ ጀግና እና የላይኛው መደብ አባል ነው ታሪኩ አንድ ሲሆን ሴራው ምሉእነት የሚታይበት መጀመሪያ መሀከልና መጨረሻ ያለው ነው እንደ ታሪኩ ሁሉ ሴራውም ነጠላ ነው በጥንታዊ ትራጀዲ አሰቃቂ ክንውኖች መድረክ ጀርባ ይፈፀማሉ ቋንቋው የመጠቀ ሲሆን በግጥም መልክ ይቀርባል ታሪኩ ተረታማነት ይበዛበታል ገፀባህሪው ችግሩን ቶሎ ለመፍታት ይጥራል ግን ዕድሉማ በአማልክት ወይም በእጣፈንታ ይወሰናል ዋናው ገፀባህሪ ቅስሙ ተሰብሮ እንዲኖር ይደረጋል እንጂ አይሞትም ለ ኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ዋናው ገፀባህሪ አንደጥንታዊ ትራጀዲ ሁሉ ጀግናና የላይኛው መደብ አባል ነው ኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ከጥንታዊ ትራጀዲ የሚለይበት ዋንኛ ጉዳይ ሴራ ነው የጥንታዊ ትራጀዲ ሴራ ጥብቅና ነጠላ ነው ኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ግን ብዙ ጊዜ ሴራው ልልና ድርበ ነው ድምር ሴራ ላይ ይመሰረታል በሴራዉ መጨረሻ በጥንታዊ ትራጀዲ ዋናው ገፀባህሪ ውድቀት ይገጥመዋል እንጂ አይሞትም በኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ግን በሴራው መጨረሻ ወይም ልቀቱ ላይ ገፀባህሪው ይሞታል በኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ከጥንታዊ ትራጀዲ በተቃራኒ አሰቃቂ ነገሮች መድረክ ላይ ይፈፀማሉ ገፀባህሪ መድረክ ላይ ሊሞት በጐራዴ ሊቆረጥ በመርዝ ሊገደል ወዘተ ይችላል ኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ከተረታማነት ይልቅ ምናባዊነትና ሰብአዊነት አለው ብዙ ጊዜም ታሪኩ በበቀል ላይ ይመሰረታል ዋናው ገፀባህሪ በኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ብዙ ጊዜ ይሞታል አንደጥንታዊ ትራጀዲ ፍፁም አስጨናቂ አይደለም በመሃከል ተደራሲውን ዘና የሚያደርጉ ኮሚክ አፎይታዋች ይገኛሉ እንደጥንታዊ ትራጀዲ ቋንቋው የመጠቀ ሲሆን በግጥም ይቀርባል ሐ ዘመናዊ ትራጀዲ ከሁለቱ የትራጀዲ አይነቶች በተቃራኒ ዋናው ገፀባህሪ ከተራዉ ወይም ከታትኛው መደብ ይቀረፃል ወጥ የሆነ ሴራ የለውም ድምር ሴራ ላይ ይመሰረታል ከተረታማነት ይልቅ ምናባዊነትና ሰብአዊነት አለው ብዙ ጊዜ ታሪኩ በስነልቦናዊ ቀውስ ላይ ይመሰረታል አሰቃቂ ክንውኖች በመድረክ ላይ ይፈፀማሉ ቋንቋው ዝውውርና ተራ ነው ዋናው ገፀባህሪ ብዙ ጊዜ ይሞታል ኮሜዲ ኢ መሪርፍግ ተውኔት ኮሜዲ መንፈስን የማይጨነቁን የማይጫን ተውኔት ነው በኮሜዲ እየተዝናናን እየተፍነከነክን ስለ ህይወት ብዙ እንማራለን ብዙ ጊዜ በኮሜዲ ልማዳዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ይነሳሉ ኮሜዲን በተመለከተ ፍንታሁን እንግዳ ሃዐ ሰውን ልጅ ማህበራዊ ወይም ግላዊ ህፀፅን እና አመልን እየተቸ አየነቀፈ እያሽሟጠጠ ለማረም ወይም ለማስተካከል የሚሞክር አስቂኝ የተውኔት ዘውግ ነው ብለዋል ኮሜዲ ቁም ነገር የሚተላለፍበት የተውኔት አይነት ነው በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ በሚታዮ ማህበራዊ ድክመቶች ላይ ይመለከታል ድክመቶቹ የሚቀረፍበትን መንገድ ለማሳየት ይሞክራል በኮሜዲ ግጭቶች ይፈጠራሉ ግን ምንግዜም እርቅ አለ እርቁም በማንም ጥፋት ውድቀት የሚመጣ አይደለም ኮሜዲ ቁምነገር የሚተላለፍበት የተውኔት አይነት ስለሆነ ፀሐፊ ተውኔቱ ከትራጀዲ ይልቅ ጥቅቃቄ ሊያደርግበት የሚገባና ከፍተኛ ዋጋ ሊሰጠው የሚገባ ነው በህብረተሰቡ ልማዳዊ ጉድለት ላይ እየተሳለቀ በዚህ ውስጥ ቁም ነገር ያስተላልፋል ተደራሲው በዚህ በፌዝ በታጀበው መልዕክት ውስጥ ያለውን ቁምነገር ፈልቅቆ ማውጣት ስለሚጠበቅበት ደራሲው አሚያስተላልፈው ጉዳይ በፌዝ እንዳይዋጥ ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል በኮሜዲ ተውኔት ውስጥ እንደ ትራጀዲው ስርመሰረቱ የተናጋ ዓለም ስለማያጋጥም እና ግራ የሚያጋቡና መፍትሄ የሌላቸው የሚመስሉ የሚያስጨንቁ ችግሮች ስለማይቀርቡ ተደራሲው ትያትሩን የሚመለከተው ዘና ብሎ ነው ኮሜዲ ብዙውን ጊዜ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ባሉ ወጎች ልምዶችና ባህሎች ላይ ስለሚያተኩር እነዚህ ወጎች ልምዶችና ባህሎች ደግሞ ቋሚ ሆነው ባለመዝለቃቸውና የስርዓት ለውጥ ሲያጋጥም አብረው በመለወጣቸውና በሌሎች ወጎች ልምዶችና ባህሎች በመተካታቸው መጀመሪያ ከታየበት ዘመንና ስፍራ ውጭ ሲቀርቡ ያላቸው ተሰሚነት እንደ ትራጀዲ አይጎላም በተለያየ የዘመንና የቦታ መድረኮች ቀርበው የመጀመሪያ መልዕክታቸውን ማስተላለፍም አይችሉም ኮሜዲ ቋንቋው እንደትራጀዲ ተውኔት የረቀቀና የመጠቀ አይደለም ግልፅና ተራ ቋንቋን ይጠቀማል በአብዛኛው የሚጠቀመው የስድ ወይም የሃተታ ፅሁፍን ነው ቧልታይ ፋርስ ተውኔት ቧልታይ ተውኔት አላማው ሳቅ ማጫር ነው ይህ የተውኔት አይነት ሳቅ ለማጫር ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ይፈጥራል እነዚህ ሁኔታዎች ብዙ ጊዜ ገፀባህርያቱን ጅላጅል ስለሚያደርጓቸው ተደራሲውን ያዝናናሉ የገፀባህሪያት ንግግር አለባበስ ሳል ጩኸት ወዚተ ሳቅ ያጭራሉ ይህንን በተመለከተ ደበበ ሰይፉ በ የሚከተለውን ብለዋል የቧልታይ ተውፄት ዓላማው በሆነው ዘዴ ሳቅን መፍጠር ነው በሆነው ዘዴ ሳቅን ለመፍጠር በመፈለጉ የገፀባህሪያችቶ መታመን ወይ ጥልቀት ወይ የቃል ተውኔት ከገፀባህሪያትና ከሁኔታ ጋር መስማማት ለሚባሉት የተወኔት አፃፃፍ ሕግጋት አይገዛም ከቶውንም ለብዙዋቹ የተውኔት አላባውያን መቀናበርና መልክ መያዝ ግድ የሌለው የተውኔት አይነት ነው ውድ ተማሪዎች ቧልታይ ተውኔት የማያስጨንቅ ግን የሚያስፈግግ የሚያዝናና ድባብ ያለው ሳቅ የገነነበት የተውፄት አይነት ነው የሚቀርቡትም ድርጊቶችና አንቅስቃሴዎች የተጋነኑ ናቸው የማዝናናት የማስደሰት ባህሪው ከኮሜዲ ተውኔት ጋር ያመሳስለዋል ሆኖም ሳቅ የማጫር አቅሙ ከኮሜዲ ተውኔት የላቀ ነው የተውኔቱ ዋና አላማ ሳቅን መፍጠር በመሆኑ ድርጊቶች በፍጥነት ይከናወኑበታል ያልተጠበቁ ክስተቶችና ድንገተኛ የሆኑ ድርጊቶች እንዲሁም ተደጋጋሚ የሆኑ አካላዊ እንቅስቃሴዎች በመድረክ ይቀርባሉ ገጸ ባህሪያቱ በአመዛኙ የሚገቡበት ግጭትም ቢሆን አካላዊ ነው ገጸ ባህሪያቱም የሚያሳስቡ ጥያቄዎች የሚያስጨንቁ ሁኔታዎች አይገጥሟቸውም ድርጊቶቻቸውም ቢሆኑ የሳቢያና የውጤት ጥያቄ የሚነሳባቸው አይደሉም ሳቅን ለመፍጠር የሚከታተሉ ድርጊቶችና የሚፈጠሩ ሁኔታዎች ይበዙበታል በአጠቃላይ በመድረኩ ትርምስ ይስተናገድበታል ታዳሚውም ከድርጊቶቹ ፍጥነት የተነሳ የሚቀርበውን ነገር ለማስላሰል ፋታ አያገኝም ዘሪሁን ይህን ሲገልጽ በተውኔት ውስጥ ገጸ ባህሪያት እርስ በርስ ሲጣሉ ሲደባደቡ ከግድግዳ ጋር ሲላተሙ ዕቃ ሲሰብሩ ወንበር ጠረጴዛውን ሲያጋጩ በትእይንቱ ውስጥ ያለውን ቁሳቁስ ሲያተራምሱ ይታያሉ ገፀባህሪያት ለማመን የሚያስቸግሩ ሁነቶች ውስጥ በመግባት ለማመን የሚያስቸግሩ ድርጊቶች ይፈፅማሉ ገጸ ባህሪያቱ የለመድናቸው ሰዎች ናቸው እንግዳ የሚሆንብን የሚፈጽሙት ድርጊት ነው የቧልታይ ተውኔት ለተውኔት አላባውያን የማይገዛበት ሁኔታ አለ ለምሳሌ ተውኔቱ ያለቃለ ተውኔት ሊዘጋጅ ይችላል በገፀባህርያቱ ድርጊት እንቅስቃሴና ሁኔታ ብቻ ሳቅን መፍጠር ይችላል የቧልታይ ተውኔት ገፀ ባህሪያት ከቶም ቃለ ተወኔት የማያስፈልጋቸው ጊዜ አለ በክዋዔዎቻቸው ብቻ የሳቅ መድረክ አሚፈጥሩበት ጊዜ ሞልቷል የቻርሊን በእንቅስቃሴ በክዋፄሄ ብቻ አሚካፄድ ቃለ ተውኔት አልባ የሆነ ቧልታይ ተውኔት ብጤ በፊልም ተቀርጾ ያየን ብዙ ሳንሆን አንቀርም። ደበበ በቧዲለታይ ተውኔት ልክ እንደ ድንቃይ ተውኔት ሁሉ ከፀሐፊ ተውኔቱ ችሎታ ይልቅ የተዋንያኑ ችሎታ ተውኔቱን የተዋጣ እንዲሆን ያደርገዋል የቧልታይ ተውኔት ባህሪያት ሃ ገጸ ባህሪያቱ በቀላሉ የሚለዩ ውስብስብነት የሌላቸው አስተኔ ናቸው ሃ ገጸ ባህሪያት የተጋነኑ ሁጌታዎች ውስጥ ይገባሉ ሃሦ ሴራው የተዋጣ አይደለም ለሳቢያና ውጤት ስምረት አይጨነቅም ሃ ድርጊቶች በፍጥነት ይከናወትበታል ድንቃይ ተውኔት ድንቃይ ተውኔት የኢመሪር እና የመሪር አንዲሁም የቧልታይ ተውኔት ቅይጥ ነው ከኛው ክዘ በኋላ እየተዘወተረ የመጣ ተውኔት ነው አላማውም ስነምግባርን ማስተማር ነው ይህንን በተመለከተ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ብለዋል ድንቃይ ክንዋኔዋች አሚበዙበት አራሮት አሚገንበት አስተኔ ገፀባህሪያት አሚሰፍኑበት ተውኔት ነው ይህ የተውኔት ዓይነት ክንዋፄዎች ስለሚበዙበት አስተፄ ገፀ ባህሪያት ስለሚስፍኒበት ከቧልታይ ተውኔት ጋር ይመሳሰላል ሁሉም የየጁን አገኘ በሚል ሁኔታም ስለሚፈፀም ከኮሜዲ ተውኔት ጋር ይቀራረባል ከኮሜዲና ከቧልታይ ተውኔቶች ድባብ ይልቅ የድንቃይ ድባብ መንፈስን ጨቆን ስለሚያደርግ ከትራጅዲ ተውፄት ጋር የሚቀራረብበት ምክንያትም አለው በድንቃይ ተውኔት በማህበረሰቡ ገናን የተባሉ እሴቶች ይቀርባሉ ጥሩና መጥፎ ሰናይና እኩይ ባህሪያት ለንፅፅር ስለሚቀርብበትም ብዙ ጊዜ ይህ ተውኔት ለኘሮፖጋንዳ ስራ አመቺ ነው የድንቃይ ተውኔት ባህሪያት የተዋጣ ሴራና ገፀባህሪያት አይቀርጽም በድርጊያ የተሞላ በመሆኑ ከጸሀፊ ተውኔቱ ችሎታ ይልቅ የተዋናንያን ብቃት ይጠይቃል የገጸ ባህሪያቱ ድርጊትና ሐሳብ በተጠይቃዊነትና በምክንያታዊነት የተሳሰረ አይደለም ገጸ ባህሪያቱ ውስብስብ ህሊናዊ መልክ እንዲግራቸው ተደርገው አይሳሉም ከመጠን ባለፉ ድርጉቶች እምቢ ባይነትንና ልዩ ሀይልን በመጠቀም ተደራሲን በፍርዛፃት በአልህና በውጥረት እንዲዘፈቅ የሚደርግ ባህሪ አለው ላ ፈ ሏ ዒ የማገናዘቢያ ነጥቦች የምፅራፍ አምስትን ትምህርት እዚህ ላይ አጠናቀናል በትምህርቱ ውስጥ የተጠቀሱትን ነጥቦች መጨበጥ አለመጨበጥህን ለማረጋገጥ ይህ ማመሳከሪያ ቀርቦልሃል የተነሳውን ነጥብ የምታውቀው ከሆነ ይህን ምልክት አድርግ ላ ነጥቡን ካላወቅከው ደግሞ የ ኗ ምልክት አድርግና እንደገና ተመልሰህ ትምህርቱን ከልስ ተውኔቶች የሚከፋፈሉበትን መስፈርት በዝርዝር ማስረዳት እችላለሁ የተውኔት አይነቶችን መዘርዘር እችላለሁ የአያንዳንዱን የተውኔተ አይነት ምንነት መናገር እችላለሁ በተውኔት አይነቶች መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት ማስረዳት እችላለሁ የእያንዳንዱ የተውኔት አይነት ይዘትና ድባብን ተንተጌ ማስረዳት እችላለሁ ግለ ፈተና አምስት በምዕራፍ አምስት ያቀረብነውን ትምህርት መሠረት በማድረግ የሚከተለው ፈተና ተዘጋጀጅቷል በትምህርቱ ውስጥ የቀረበውን ገለፃ ሳትመለከት ጥያቄዎቹን መልስ ጥያቄዎቹን ሠርተህ ከጨረስክ በኋላ በሞጅዩሉ የመጨረሻ ገፆች ካቀረብንልህ መልሶች ጋር አመሳክር መመሪያ አንድ ትክክለኛውን ዛፃሳብ የያዘውን አባባል አውነት ስህተት ሀሳብ የያዘውን አባባል ደግሞ ሀሰት በማለት መልስ የተውኔቶች በአይነት የሚከፋፈሉት በድባብ መሰረትነት ብቻ ነው ተውፄቶችን በአይነት ለመከፋፈል መሰረት የሆነው አሪስቶትል ነው በጥንታዊ ትራጀዲ ገፀባህሪው ችግሩን ቶሎ ለመፍታት ይጥራል ዕድሉም በአማልክት ወይም በአጣፈንታ ይወሰናል ድንቃይ ተውኔት የሁሉም የተውኔት አይነቶች ውህደት ነው መ ቧልታይ ተውኔተ ሳቅ ለማጫር ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ይፈጥራል መመ በኮሜዲ ወቅታዊና ልማዳዊ ጉዳዮች ይነሳሉ ድንቃይ ተውኔት የተዋጣ ሴራ እና ገፀባህርያት ይቀርፃል መመ ዘመናዊ ትራጀዲ ቋንቋው ዝርውርና ተራ ነው ተውኔተ የህፃናት እና የአዋቂዎች በመባል የሚከፋፈለው ቅርፁ መሰረት ተደርጎ ነው ክክ ዋናው ገፀባህሪ በኤልሳቤጣዊ ትራጀዲ ብዙ ጊዜ ይሞታል ምዕራፍ ስድስት የመድረክ አይነቶች መግቢያ የምፅራፉ አላማዎች ተማሪዎች ይህን ምዕራፍ ከተማራችሁ በኋላ የመድረክን ምንነት ትገልባላችሁ ሁ የመድረክ ዓይነቶችነ ትለያላችሁ ሁ የመድረክ አይነቶች ልዩነት ታስረዳላችሁ ውደ ተማሪዎች በዚህ ምዕራፍ ተውኔት የሚቀርብባቸውን የመድረክ አይነቶች አናያለን ስለ መድረክ ምንነትና አይነቶች ገለባ ከመደረጉ በፊት ግን ቀጥሎ የቀረበውን ጥያቄ ለመመሰስ ሞክሩ ውድ ተማሪዎች መድረክ ምንድን ነው። ዳንዴው ምን አንደ ሌለበት ቆይ አሳይህአለሁ ከመስኮቱ ይመስላል ይገርማል በዚህ ባንጣር ጣይ ስንቃ ውዩ አንድ ሰው ገንዘቤን አለከፈለኝም የትናቱንን መኝታ መኝታ አይበለው አዚህ እመጣለሁ ደሞ አሜቴ ከል ለብሰዋል አላሰኛችውም ራስ ምታት ሊታገለኝ ነው ጠላ ልጠላበት መሰለኝ ብጠጣበት ይሻለኛል ይጮፃሃል ማነህ ልጅ አንተ አሸከር ሉቃስ ይገባል ሉቃስ ጌታው ምን ፈለጉ ደሞ ጨቡዴ አንድ ብርሌ ጠላ ተሎ በል ሉቃስ ይወጣል እፎይ እናት ይቀመጥና ሁኔታውን ይመለከታል ዛሬ ሙሽራ መስለፃል አትሉኝም እንዴ አቧራ ብቻ ጫማየ በጭቃ ተጨማልቆ ጠጉር አልተበጠረ ልብሴ በጭቃ ተለውሶ ለዚች ለእሜቲቱ ወንበዴ ሽፍታ ሳልመስላት አልቀረምሁም ይዛጋል እርግጥ ነው ይህንን መስሎ አንደዚህ ሆኖ አሰው አልፍኝ አይገባም ነበር ግደለም ለግበዥ ተጠርቶ የመጣ እንግዳ አደለሁም የገዛ ገንዘቤን ፍለጋ ነው ሉቃስ ይረባና ጠላውን ይሰጠዋለል ሉቃስ ይኸውና ጠላው ጌታው አለቤትዎሥ በሰው ቤት አለመጠን ይዝናናሉ ልበል ጨቡዴ በቁጣ ምን ምን አልክ ልበል ሉቃስ ምንም ምንም አላልኩምብቻ እንዲያው ለማለት ነበር ጨቡዴ በቁጣ ምን ምን አልክ ልበል ሉቃስ ምንም ምንም አላልኩም ብቻ እንዲያው ለማለት ነበር ጨቡዴ ማን መስየፃለሁ በል ዝም በል አፍህን ያዝ ብዬዛለሁ ዛሬ ሉቃስ በጎን ምናለ በሉኝ አዚህ ቤት ዛሬ አንዳች የሚያህል ጤን ገብቷል ሉቃስ ይወጣል ጨቡዴ ወይ ንዴት ወይ ቁጣ በዛሬው ንዴቴ ይችን ዓለም በሙሉ ምድራን ደቁስህ አመድ አድርጋር ቢሉኝ እንደ መናደደ አያቅተኝም ይምጮፃሃል ማነህ ልጅ አሽከር አንተ ወይዘሮ አመንሽዋ ዓይሄን ደፍታ ትገባለች አመንሽዋ ጌታዬ አቤቱ ተከትቼ በብቸኛነት መኖርን ከመረጥኩኝ ወዲህ የሰው ድምጥ የቤቴ ፀጥታ አይበጥብጡት አባክዶ ጨቡዴ ገንዘቤን ይከፈሉኝና ልሐድዎት አመንሸዋ አሁን በጄ ጥሬ ገንዘብ የለኝም ብዬ በግልጥ አማርኛ ነግራዎታለሁ እስከ ተነገወዲያ ድረስ መታገስ አለብዎ ጨቡዴ አኔ ደሞ ገንዘቡ የሚያስፈልገኝ ለዛሬ ነው ለተነገወዲያ አይደለም ብዬ በተጠራ አማርኛ አሰታውቄዎታለሁ ዛሬ ገንዘቤን ካልከፈሉኝ ነገ ታንቂ መሞቴ ነው አመንሽዋ ገንዘቡ በጄ ሳይኖር ምን አድርጊ ነው የሚሉት ምን ግራ የገባው ነገር ነው እቴ ጨቡዴ እንግዲህ ዛሬ አልከፍልህም ማለትዎ ነዋ የሚሉት ምን ግራ የገባው ነገር ነው እቴ ጨቡዴ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ እኔም አልሔድ ገንዘቤን አስከቀበል ድረስ እዚሀ አቀመጣለሁ ይቀመጣል ተገገ ወዲያ አከፍልህ አለሁ ብለውኝ የለም መልካም ጥሩ አስከ ተነገ ወዲያ ድረስ አዚችው ቁጭ አላታለሁ ዘሎ ብድግ ይላል አይደለም ነገ ወለዱን ለርሻ ባንክ መከፈል አለብኝ የለብኝም ወይስ የቀልዴን የመስልዎታል አመንሸዋ ጨዋ ሴት ወይዘሮ ፊት ቀርበው ጨዋ ሰው መሆን የሚችሉ ሰው አይደሉም ግልጥ ነው ጨቡዴ ተሳስተዋል አሜቴ ጨዋ ሴት ወይዘሮ ፊት ባለበት ነወ ታደያ አመንሸዋ የለም አታውቁም ባለጌ አሳዳጊ የበደለሁ ሰው ነዎች እርስዎስ ጨዋ ሰው በዚህ ዓይነት ቋንቋ ከጨዋ ሴት ወይዘሮ ፊት አይናገርም ጨቡዴ ግሩም ነው ድንቅ ታዲያ በምን ዓይነት ቋንቋ ላነጋግርም በፈረንሣይ ነው በእንግሊዘኛ ማዳም ይቅርታ አስቸግሬዎት እንደሆነ አላላ የዛሬው ቀን አየር ጣዕሙ በጣም ጥሩ ነው ሽቶ ሽቶ ይላል የለበሱት ከል ምንኛ ያምርብዎታል አእግሩን ያካል አመንሸዋ ይኹ የባለጌ ፈሊጥ የጀል ዘዬ ይባላል ድንቄም ጨዋ ሆናለች እቴ ጨቡዴ ያሾፍባታል ይኹ የጅል ፈሊጥ የባለፄ ዘይ ደሞ ጨዋ ሴት ወይዘሮ አሜቴ እኔ ያሏቸውን ጨዋ ሴት ወይዛዝርት ያህል ድምቢጥ ወፍ አላዩም አርስዎ በሴት ምክንያት ሶስት ጊዜ በጠብ ጋር ሽጉይ ተማዝዣለሁ አሥራ ሁለት ሴት ንቄ ትቻለሁ ዘጠኝ ሴት ንቆ ትቶኛል መርጠሩሳ ድሮ ባይጠና ሆድነቴ ዘመን በርግበነቱ ጊዜ ቃሌን እንደማር አጣፍጩ ዳስ ያስገኘሁ መስሉኝ ሳይጠሩኝ አቤት ሳይልኩኝ ወዴት ብዬ እኛ ነሰሄ ጫማ ሰሜ ሳይልኩኝ ወዴት ብዩ አጅ ነሰቼ ጫማ ሰሜ ለሴት የተገዛሁበት የሞኝቴ ወራት አልፏል ያን ጊዜ ሴት ስወድና ፍቅር ሲይዘኝ ነፍሴ ልትወጣ ትደርስና ጨረቃን በኃዘን ፈዝዝዢ ዓይን ዓይኗን ሳስተውላት ብስጭት ስል ውዛ እሆንና እንደ በረዶ ኩምትርትር እል ነበር ሳፈቅር እንደ እብድ ለስሜቱ ፈረስ ልጓም እንዳጣለት ሰው ነበርኩ ኽረ ምኑ ቅጡ ድራ አመንሸዋ አንግዲየስ ልጠይቅዎት አንደርስም ሐሳብ እንግዲህ በፍቅር ታመኝ የሆነው የማማግጠው የማይወሰልተው ማን መሆኑ ነው ወንድ እንዳይሉኝ ብቻ ጨቡዴ መጠርጠሩ አዎን ወንድ ነው አመንሸዋ ወንድ ወንደ እኮመሪር ሳቅ ትስቀለች ወንድ በፍቅር ታማኝ ነው ወንድ አይማግጥም ወንድ አይወሰልትም እንዲህ ነው ጨዋታ ትግላች መክረ ለመሆኑ ይህን ደፍረው የሚግገሩት ከማንኛዉ ዳኛ በተሰጠዎት ሥልጣን ነው ደሞ ወንድ ብሉ ታማኝ የማይወሰልት ጨዋ እንዲያማ ልንገርዎት ከማውቃቸው ወንዶች ሁሉ በምንም በምንም ከሟቹ ከባሌ ከግራዝማች እንደሻው ከአግረ እጣኪ የሚደርስ አንድ ሰው የለም ግራዝማች ሁሉንም ይበልጣቸዋል እኔም በጋለ ስሜቴ በሙሉ ልቤ በሞላ ነፋሴ ወደድኩት ልጅግር እንደመሆኑ መጠን ጥልቅ ሰሜት ያለኝ ሴት ልጅ በመሆኒ ለክ ወጣትነቴን ደስታዩን ህይወቴን ካብቴን ሰጠሁት የኑሮ ጓደኛ ሆኑኩት እንደ ጣዖት አመለክሁት ታደያስ በኋላስ ምን ተደረገ ይመስልዎታል ይህ የወንዶች ንጉስ አቶ ወደር የለህ ገና ሀ ሲባል ጀምሮ ለካ ያለአንዳች ይሉኝታ ሊያታልለኝ ኖሯል ከሞተ በኋላ የቤት ዕቃ ሰናናፍርስ የጽሐፈት ጠረጴዛውን ኪስ ሳብ ባደርገው የተዘረገፈው የፍቅር ደብዳቤ አንድ እንቅብ ሞላ በህይወቱ ሳለማ የሚሠራውን ሥራ አሁን ሳስታውው ይዘገንነኛል እፄን ብቻዬን እባዶ ቤት ጥሎ ሁለት ሳስት ለስት አራት አምስት ሣምንት አልም ብሉ ይጠፋል ዓይኔ ሲያይ አፊት ከሌላ ሴት ጋር ይደራ ነበር ።