Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ራስ ለስሐ አልጫ ኾነ ለቅሐ አበደረ ለብሐ ሠራ ለትሐ። ምሳ አደረገ መርሐ። ታመመ ሴሐ። ቀላወጠ ተጋህግሀ ክፍት ክፍት አለ ተጋውሐ። ጎረቤት ኾነ ተግሀ። ግድ አለ ወክሐ ደነፋ ወጥሐ ከመረ ዛሕዝሐ ተርፍርፍ አለ ዘልሐ። አመሳቀለ አኢማፅቀለ ጥልቅ አደረገ ኢማዕበለ ማዕበል አደረገ አኢማዕፅከለ መካከል አደረገ አኢመድበለ። ለመለመ አኢብዕለ አከበረ ዐበለ አሰኘ አንሳሕለለ አለል ዘለል አለ አንቀልቀለ። ለመለመ ጠቀለ በነገር ነካ ጤቀለጎ ፃፈ ጠብለለ ጠቀለለ ጸሐለ ሠራ ጸለለ። ትቢያ ሆነ ጸለለ። መታ ጸዐለ ሰደበ ጽአእለ ቆሰለ ጸደለ በራ ፈሐለ ቁንጥር ቁንጥር አለ ፈልፈለ። ታመመ ሐመመ። ብልሐተኛ ሆነ ሀደመ። ደኻ አደግ ሆነ ደክመ። ነጨዘጋአፈነ ፈጸመ ጨረሰ ኀመሰ አምስት አደረገ ኀሠሠ። መነኩሰ ሜሰ አደለ ሠለሰ ሦስት አደረገ ሰንኩረሰ። አስተማረ ሰኩሰ ጠረገ ሰደሰ ስድስት አደረገ ርሕሰ ራሰ ረምሰ ጋለ ረመሰ ዘፈቀ ርአሰ አለቃ ሆነ ለጸቀ አንድ ሆነ ተርፈ። ቀዳማይ አንቀጽ ካልአይ አንቀጽ ዘንድ አንቀጽ ይክሀልግ ትዕዛዝ አንቀጽ ክሃልክሂሉት ንኡስ አንቀጽ ክሁለ።
አመሳቀለ አኢማፅቀለ ጥልቅ አደረገ ኢማዕበለ ማዕበል አደረገ አኢማዕፅከለ መካከል አደረገ አኢመድበለ። የወይን ጠጅ አደረገ ከረመ። ሠራ ጸተመ ደረሰ ጸተመ የወይን ጠጅ አደረገ ጾመ። ሠራ ለወሰ። ለየ ነዘረ ወጋ ነገረ። ከበደ አኅረ አንድ አደረገ አኅሰርሰረ። ተፀየፈ አፀየፈ አስተሐቀረ አቃለለ አስተመሐረ አማለደ አስተናበረ አዘጋጀ አስተደጎረ ወደ ኋላ አደረገ አስተባመረ አንድ አደረገ አስተፃረረ አጣላ አስገረ። ጭቃ አደረገ አፍቀረ። ታታ ፀመረ አንድ አደረገ ጸበረ ጭቃ አደረገ ጽዕረ ተጨነቀ ጾረ። ከፈለ ለየ ሰበቀ። ቦታ አደረገ መክነ። ድንጊያ አደረገ አውየነ የወይን ጠጅ አደረገ በየነ። ሠራ ሰብዐ ሰባት አደረገ ሰንአ። ሰባት አደረገ አመስኩዐር። ሁለት አደረገ ኩርዐ። ልብ አደረገ ለከወ። መንታ አደረገ መጠወ ሰጠ መጽለወ። መንታ አደረገ አመድለወ። ወጋ ዖተወ ወገን ኾነ ጴነወነ ሸተተ ጻዕፅደወ ነጭ ኾነ ዔወወሰ ማረከ ጸገወ ሰጠ ፈተወ። ታመመ መሐዘ ጐለመሰ ምዕዘ ሸተተ መዝመዘ አሸ ሰመዘ ነቀለ ሰረዘ ለየ ስኩዘ ወጋ ሮዘ ወለወለ ረዘዘ አፈራ ረገዘ። ሠራ ገበዘ። ታመመ ተማኅፈደ ሠራ ተአንገደ። ሔደ አሐደ አንድ አደረገ አለደ ሰበሰበ ዐመደ ቁረጠ አስተዋደደ። ቦታ አደረገ ዐጸደ። ነጠቀ ስረገ ስርግ አደረገ ሰነገ አሰረ ሰንጐጐ። » ብልሀተኛ ሆነ ዴፐ ሸመቀ እነዚህም እስከዚህ ከ «ሀሀ» እስከ «ፐ» የተዘረዘሩት ግሶች የሚገሰሱባቸው የሚወርዱባቸው አለቆች የግስ አርዕስት አሏቸው እነሱም ቀተለ ገደለ ቀደሰ አመሰገነ ተንበለ ለመነ ባረከ ባረከ አመሰገነ ማህረከ ማረከ ሴሰየ መገበ ክህለ ቻለ ጦመረ ጻፈ ናቸው ቁ ቀተለ ሲወርድሲገሰስ ቀተለ ገደለ ቀዳማይ አንቀጽ ይቀትል ይገድላል ካልአይ አንቀጽ ይቅትል ይገድል ዘንድ ዘንድ አንቀጽ ይቅትል ይግደል ትእዛዝ አንቀጽ ቀቲል ቀቲሎት መግደል ንኡስ አንቀጽ ቅቱል ቀታሊ የገደለ ውስጠዘቅጽል ገላጭ ቅቱላን ቀታልያን ለብዙ ወንዶች ቅትልት ቀታሊት ለሴት ቅቱላት ቀታልያት ለብዙ ሰቶች ሲሆን «ቅቱል» ብሎ የሚሄደው ሳድስ ቅጽል ሳድስ ገላጭ ሲባል «ቀታሊ» ብሎ የሚሄደው ደግሞ ሳልስ ቅጽል ይባላል ይህም በመድረሻቸው ምክንያት ነው ጻ መቅትል መቅተሊ የገደለ ገዳይባፅድ ገላጭ ይባላል «ባፅድ» ያሰኘው ከግሱ ያልነበረ ፊደል መ» በመጨመሩ ነው መቅትላን መቅተልያን ለብዙ ወንዶች መቅትልት መቅተሊትለሴት መቅትላት መቅተልያት ለብዙ ሴቶች መስተቃትል ይህም ባዕድ ቅጽል ነው ትርጉሙ ገዳይ ተጋዳይ ማለት ነው መስተቃትላን ለብዙ ወንዶች መስተቃትልትለሴት መስተቃትላትለብዙ ሴቶች ቀትል ግድያ። መድስል እንግዲህ «ቀተለ» በሚለው ግስ ከቀዳማይ አንቀጽ እስከ ቦዝ አንቀጽ በየስማቸው ምን ተብለው መተርጐም እንዳለባቸው ስለአስረዳን የሌሎችን ግሶች በቀተለ ምሳሌነት መተርጐም ስለሚቻል ዘራቸውንና ስማቸውን ብቻ እንጽፋለን ቁ ቀደሰ ሲወርድ ሲገሰስ ፇሮኃ ፇዳማይ ፇፓ ይቄድስ ካልአይ አንቀጽ ይቀድስ ዘንድ አንቀጽ ይቀድስ ትዕዛዝ አንቀጽ ቀድሶቀድሶት ንኡስ አንቀጽ ቅዱስ ሳድስ ቅጽል ለብዙ ወንዶች ለሴት ቀዳስያት ለብዙ ሴቶች መቀድሳን ለብዙ ወንዶች መቀድስት ለሴት ፉሩድስ ዘመድ ዘር ቦዝ አንቀጽ ተንበለ። ሙ ሳድስ ቅጽል ውስጠዘ ለብዙ ወንዶች መ ለብዙ ሴቶች ዘመድ ዘር ምግብ ሲሳያትሁ ሠ ለብዙ ሲሲት ምዕላድ ሴስዮ ቦዝ አንቀጽ ዴገነ ከሆነ ዴጊኖ ይላል ሴሰይት መድበል ቁ ክህለ ሲወርድ ክህሉ ቀዳማይ አንቀጽ ካልአይ አንቀጽ ዘንድ አንቀጽ ይክሀልግ ትዕዛዝ አንቀጽ ክሃልክሂሉት ንኡስ አንቀጽ ክሁለ።