Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከሪም።» አለ ከሪም ፈገግ ብሎ አሥር አለቃው ባልተረጋጋ መንፈስ እየሳቀ ጦታደራዊ ሰላምታ ሰጣቸውና የብረቱ አጥር እንዲነሳላቸው አዘዘ ፍሰዛ የሞት ኬላውን ተሻግርሮር በህይወት ባህር ላይ ቀዘፈ ሀያት እንደታሰረች በጣም ታማ ነበር አሁን ግን የእሥር ቤቱን ኑሮ እየለመደችው ነጡ ፊት ለፊት የሚታየው የመዐዳጃ ቤት በር የለውም እስረኞቹ ካርቶን እየጋረዱ ነው የሚፀዳዱት ቧንቧዎቹ ውሀ የሌላቸውና በጣም የዛጉ ናቸው በየቦታው የህፃናት ሰገራ ይታያል የአየር ማቀዝቀዣዎቹም ተዘግተው ይውሉና ሌሊት ላይ ይከፈታሉ በዚህ ሰፊ አዳራሽ ውስጥ ከተለያዩ ሀገሮች የመጡ ህገወጥ ስደተኞች ታጉረዋል ከአዳራሹ ፈንጠር ብሎ ደግሞ የወንዶቹ ማጐሪያ ይገኛል ያለመኖሪያ ፈቃድ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ በወንጀል ተይዘው ፍርዳቸውን የጨረሰወዳግፃራቸው ሊሸኙ የሚጠራቀሙበት ሥፍራ ነው ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ሱዳናውያን ሱማሌዎች ጋናውያን ፓኪስታናውያን ህንዳውያን ኢራናውያን መደዳውን በየሀገራቸው ተቧድነው ተቀምጠዋል ፊሊፒኖች ኢንዶኔዥያ ውያንና ባንግላዴሾች ከተቀሩት እስረኞች በቁጥር ስለሚልቁ የውስጠኛውን አዳራሽ ሞልተውታል ወደውጪኛው አዳራሽ ብቅ የሚሉትም በምግብ እደላ ሰአት ብቻ ነው ቀሻሻው የሲሚንቶ ወለል ላይ የተቀመጡት እሥረኞች አልፎ አልፎ የተቀዳደደ ካርቶን ጣል አድርገው ከተጋደሙቱ በስተቀር ቀዝቃዛውን ግድግዳ ተደግፈው ወግ ይጠርቃሉ ከመካከላቸው አብዛኞቹ ሲጋራ የሚያጨሱ ናቸው ከሀገራቸው ሰዎች ጋር የማይቀላቀሉት ኢራናዊት አሮጊት ከሀበሾች በስተቀኝ ተቀምጠዋል ቆልመም ያለ አፍንጫ ያላቸው የጊፒህ ሴት ትናንሽ አይኖች በአዳራሹ ውስጥ ይራወጣሉ የታችኛዎቹ የፊት ጥርሶቻቸው በማለቃቸው ስሉሱ የታችኛው ከንፈራቸው ወደውስጥ ገብል በአፋቸውና በአይኖቻቸጡ ዙሪያ ያለው ቀዳ ተሽሸብሽቧል ወፍራም ናቸጡ ለረም ሰአታት ከተቀመጠበት ሳይነሱ ነውጡ የሚጡሉጎ ለስላሳው ፀጉራቸው ከሻሻሻ ውጠ ስር አፈትልኮ ይታያል አሮጊ በስተቀኛቸው የተቀመጠችውን ሀያት ጐንተል አድርገው ዞር ስትል ሲጋራ ጋበዚት ሀያት ግራ እንደተጋባች ተቀበለቻቸው ከሰሚራ ጐን የተቀመጠችው ሀበሻ የሚያለቅሰውን የአንድ አመት ልዷን ጡት አጉርሳ ለሀያት ስለአርጊቷ ማስረዳት ጀመረች «አፒህ ሴት ከታሰሩ ስድስተኛ ወራቸውን ይዘዋል ብዙ ጊዜ በመቀመጣቸውና የወጠለሉም ቅዝቃዜ ተጨምሮበት መቀመጫቸው ተላልጦ እየቀሰለ ነው አለቻት ሀያት የተሰጣትን ሲጋራ እያፍተለተለች «ለምን ይህን ያህል ጊዜ አሰራቸው።» ስትል ጠየቀቻት «አንድም የሚያስታውሳቸው ሰው የለም እኔ አንደሚ መስለኝ ፋይላቸው ጠፍፈቷል አንቺን የሳቸው ነው የገረመሽ። ብላ ፀጥ አለች ሀያት ድምዷን ሳታሰማ እያነባች ነበር ሰሚራ ደንግጣ «ምነው ሀያት።
ከሪም። ሀያት። ስትል አይዳ መልሳ ጠየቀቻት ያልሽው አልገባኝም» አለች ሀያት አይዳ የሀያትን አጅ እየጨመቀች «ህገወጦች መሆናችንነ ስለሚገምቱ ተከታትለው አድራጓችንን ያዩና ባሰኛቸው ቀን ሊደፍሩን ይመጣለ ሦስቱም በዝምታና በስጋት ጠባቡን መተላለፊያ አቋርጠው ተዘግቶ ያደረጡን ቤት ከፍተው ዘለቁ ሀያት መተጣጠብ ስትጀምር የአስር ሰዓቱ ሰላት ጥሪ ከመስጊዶች ሰገነት ተሰማ ሰሚራ አዳር ልትሄድ ተቻኩላለቹ ለሁለቱ ሴቶች የገዛችውን መኮረኒና ሰላጣ ማዕድቤት አስቀምጣ የሀያትን ከመታጠቢያ ቤት መጡጣት በትዕግስት እየተጠባበቀች ነው ሌሊቱን አብራት የሚያሳልፈውን ሰው ናዋናሰዛ ይሰጥሻል ካላት ገንዘብ በላይ ልትጠይቀው ወስናለች ሀያት የአይዳን ሙሉ ቱታ ለብሣ ከውስጠኛው ክፍል በተዘረጋላት ፍራሽ ላይ ተኛች በሰባተኛው ቻነል ላይ የተከፈተው ቴሌቪዥን «ቡሲ» የተሰኘውን በግብፃዛጡያን ተዋንያን የተሰራ ሳምንታዊ የፍቅር ፊልም ያስተላልፋል «ቤታችንን እንደምትጦጠጂው ተስፋ አደርጋለሁ አለች አይዳ ከሀያት ትይዩ ተመቻችታ እየተቀመጠሻች «እንዴታ» አለች ሀያት ፈገግ ብላ «ከአሰሪዎችሽ ቤት ጋር ስታነዓዛዕሪው ግን አያረካሽም» ብላ አይዳም ፈገግ አለች «አንደስፖንድ ከሚደላ የወለል ምንጣፋቸው በአምነበረድ ከነደደ ግድግዳቸውና በድሎት እቃ ከተሞላ ሳሉናቸው ውጡስጥ ሰብዓዊነትን አላገኘሁበትም» አለች ሀያት እየተንገፈገፈች ገርበብ ያለው በር ተከፍቶ ሰሚራ ወደውስጥ ገባች ከጉልበቷ በላይ የቀረውና ሰውነቷ ላይ የተጣበቀው ነጭ ጂንስ ከጥቁር ሹራቧ ጋር ተጣጥሟል በአጭር የተቆረጠው ለስላሳ ፀጉሯ ከግንባሯራ አካባቢ በዝቶ ወደፊት ሾጠጥ ብሏል ፈካ ያለ ቡናማ ቀለም የተቀባው ከንፈሯ የጥርሶችዋን ንጣት አጉልቶታል በእጂ ያንጠለጠለችውን ጥቁር መደረቢያ አጠለቀችና ፀጉራን በሻሽ ሸፈነች የአይነ ርግቡን ቁልፍ እየፈታች አይዳ። » አለች አይዳ ረጋ ብላ «ግን ለምን። ለምን አይዳ። » አለች አይዳ ግንባራን ሸብሽባ «ብዙ ሰዎች ታውቃለች ሁሉም በዝምታ ተዋጠጡ ሀያት በውስጧ አይዳ ስራ መያዜን ባለመውደዲ ነው ከሪምን የምትሞግተው እያለች ስታስብ አይዳ በበኩሏ ከሪም የገዛ ዘመዷን በማፍቀሩ ተብሰልስላለች ከሪም ተንጠራርቶ ተነሳና «ሀያት ከኔ ጋር ትሔዳለች» አለ አቀርቅራ ወደተቀመጠችው አይዳ እየተመሰለከተ ወዴት። » አላት ኡመር ፈጠን ብላ «ነገ ሁለት ሰአት ላይ ሙስተሽፋል ማዕሩፍ አጠብቅሀለሁ» ብላ ስልኩን ጆሮው ላይ ዘጋችው ፍሰሃ አይዳን ቤቷ በር ድረስ ሸኝቶ «ደህና እደሪ ነገ ማታ እመጣለሁ» ብሏት ሄደ ሀገሩ ከርሞ የመጣውን ሙአዝ ከበው ሲያወጉ ያመሹት ከሪምና ፍሰሃ አዳራቸውን ከከሪም ቤት ለማድረግ ሲሔዱ አርአያ ዘንድ ተቀምጦ የነበረውን የሶስት እሽግ ኮኬይን ሽያጭ ከአርአያ ተቀብለው ነበር ስለገንዘቡ ማወቅ የፈለገው ሙአዝ ማታ ወደመኝታው ሲሄዱ አርአያን ስለጉዳዩ ጠየቀው «ከሪም ከወር በፊት ኮኬይን አግኝቶ ነበር በራሱ ገንዘብ ነው የገዛው» አለ አርአያ «ለምን አኛን አላሳተፈንም። »ሲል አርአያ ግራ ተጋብቶ ጠየቀ «ሰሚራ ቤት ነው የቀጠርኳቸው» በማለት ሀፊዝ መለሰለት በመኪኖቻቸው ተከታትለው ወደሀየ ሰላማ አመሩ ሰሚራ ቤት እንደደረሱ የቀረበላቸውን ውስኪ በመጠኑ ተጐንጭተው ጠደምግብ ቤቱ ሄፄዱ የምሽቱ ወበቅ ያስጨነቀው ሀፊዝ ኮቱን አውልቆ ከሳሉን መስቀያ ላይ አንጠልጥሎ ሲመለስ ከሶፋው መደገፊያ የተጣሉትን የሙአዝንና የአርአያን ጃኬቶች ስለተመለከተ ጃኬቶቻችሁን እዚህ ላይ ስቀሉ ብሏቸው ጠደምግብ ቤቱ ሔደ አርአያና ሙአዝ በሀፊዝ አማካኝነት ከሌሎች አዘዋዋሪዎች ጋር ተገናኝተው የመጠጥ አጥረታቸውን ለማቃለል ቸኩለዋል ሶስቱ ወንዶች ጠረጴዛው ዙሪያ ሲሰየሙ ሰሚራ ይቅርታ ጠይቃ ተነሳች ከምግብ ቤቱ ወጥታ ኮሪደሩን አቋርጣ በጥንቃቄ የመግቢያውን በር ቁልፍ ሶስት ጊዜ ድምፅ ሳታሰማ አዞረችው አደጆታውን ይዛ ለመከፈት መቻሉን ካረጋገጠች በኋላም ወደማዕድ ቤት ፄዳ በጠርሙስ የተሞላውን የሉሚ ጭማቂ ከአራት ብርጭቆዎች ጋር ይዛ ስትመለስ ወጦንዶቹ የደራ ወሬ ይዘዋል ናሰህፃ አቅዱን ለማሳካት ዝግጅቱን አጠናቋል ካረጆችው ቀይ ቶዮታጡ መሰስ ብሎ ወጥቶ የሰሚራ አፓርትማ ወደሚገኝበት ህንፃ ተጠጋ ጥቁር ግዙፍ ሰው ከህንፃው መግቢያ በር ላይ ተለጥፎ ቆሟል አጠገቡ ሲደርስ የእጅ ምልክት ሰጠው ከዚያም የኮቴውን ድምፅ ለመቀነስ ደረጃውን በጥንቃቄ እየረገጠ ወጥቶ ሁለተኛ ፎቅ ከሚገኘው ቀይ በር ሲደርስ ቆሞ ትንፋሹን ሰበሰበ በሩ አለመቆለፉን ለማረጋገጥም በቁልፉ ቀዳዳ አጮልቆ በቀስታ በሩን ገፋው ተከፈተ ለስላሳውን ምንጣፍ በጥንቃቄ እየረገጠ ገርበብ ወዳለው ሳሎን ገባ ከተሰቀሉት ጃኬቶች ወደአርአያ ጃኬት አጁን ሰደደ ባዶ ነበር በሌላኛው በኩል ሞከረ ምንም የለም ፀጉሩን ቆፈረና ወደሙአዝ ጃኬት ተሻገረ የአፍንጫው ጫፍ በላብ መወርዛት ጀምሯል ቀዝቃዛ የቁልፍ ስብስብ በእጁ ነካ ቁልፎቹን አኪሱ ከቶ እንደአገባቡ በጥንቃቄ ከአፓርታማው ወጣ መግቢያው በር ላይ የቆመው ሰው በተጠንቀቅ እየጠበቀ ነበር ወዲያውኑ ቀይዋ ቶዮታ ቀኗን ይዛ ከነፈች ከሰሚራ ቤት ብዙም ከማይርቀው የአርአያና የሙአዝ መኖሪያ ሲደርስ የመኪናውን ሞተር ሳያጠፋ በፍጥነት ወደአራተኛው ፎቅ ሮጠ በሩን ከፍቶ ሲገባ በደብዛዛ መብራት ደንገዝገዝ ያለው ሳሎን ተቀበለው በፍጥነት ወደማዕድ ቤት ሔደ ጉልበቱ ይብረከረክ ጀምሯራል ሆኖም ፈጥነው ከወጡ ሕንፃው መግቢያ ላይ የቆመው ሰው መሰናክል እንደሚፈጥርባቸው ስላስታወሰ መልሶ ተረጋጋ ማቀዝቀዣውን ሲከፍት የዕፅ እሽጐች አገኘ በችኮላ ጃኬቱ የውስጥ ኪስ ከትቶ በሮቹን ዘጋጋና ወደመኪናው ገሠገሠ ሰሚራ ቤት አንደደረሰ መኪናዋን ከመግቢያው ትይዩ አቁሞ ሰአቱን ተመለከተ ግዳጁን በሰባት ደቂቃ ጡስጥ አጠናቋል በቀሪዋ አምስት የቂቃ ቁቴቱልፉን መልሶ ከአካባቢው መሰወጦር አለበት ብዙም ሳይጣደዩና ቁልፉን እነበረበት መልሶ ከህንፃው ወጣ በኩራት መኪናውን እያሽከረከረ የመጣበትን አስፋልት በቀኝ ትቶ በስተግራው ሱቅ ሰዋሪ የገቢያ ማዕከልን አልፎ ከከሪም ጋር አዲስ ቤት ወደተከራዩበት ወደ ሀየረውዳ ሠፈር ተጓዘ አዲሱን አፓርታማ ከፍቶ ወደውስጥ እንደዘለቀ ድሉን ለከሪም ለማብሰር ስልክ ደወሰለ ከሪም ሀየር በዋዲ ሠፈር እነሙአዝ ተከራይተውላቸው ለአመታት የኖሩበት አፓርታማ ውስጥ ቁጭ ብሉ የሱን ጥሪ እየጠበቀ ነበር ከሳምንት በፊት ባየችው የሞት አደጋ ልቧ በሀዘን የተሠበረው ሀያት ከአካባቢው ለመራቅ ፈልጋለች በየሣምንቱ ሀሙስ ለዕረፍት እየመጡ ሲንጫጩ አድረው ሲንጫጩ ውለው የሚሔዱት ሴቶች ጭንቀቷን ሊገፉላት አልቻሉም መካ ከተማ ስራ የማግኘት ዕድሏም ተሟጣል ከፈሪድ ሞት በኋላም ወደሀረም መሔድ ትታለች ዛሬ ግን ነህላ አብረው እንዲሄዱ እየወተወተቻት ነው ሀያት እየቀፈፋት ለመሔድ ተስማማች ያሲን ያለወትሮው ቀትር ላይ ወደቤት መጥቶ በፀሀይ ብዛት ከሌላው አካሉ ለየት ብሉ የጠቀረ ፊቱን ሳይፈታ ተቀመጠ ነህላ ምሣ እንዲበላ ብትጠይቀው አንደማይፈልግ ገለጸላት ነህላና ሀያት ሲነሱ «ወዴት ልትሔዱ ነው። » አለ «ከሪም ነህ። » ሀፊዝ ነኝ» አ ሀፊዝ። ሀፊዝ ነኝ «ሀፊዝ። » «ደህና እደር መጅድ ጆሮው ላይ የተዘጋውን ስልክ አፍጥጦ አየው አደጋፁ ለሱም አንደሚተርዓና ጠረጠረ መሥአዝና አርአያ አይዳ ቤት ሲደርሱ የቁለይል መንደር ጭር እንዳለች ነበረች አይዳ ኡመርን ከመኝታ ቤት አንዳይወጣ አስጠንቀቃ በሩን ከፈተችላቸው እንደተቀመጡ «አይዳ። ብሉ የአርአያን ታፋ መታ አድርጐ ተያይዘው ወጡ አይዳ በሩን ዘግታ ስትመለስ ኡመር በውስጥ ሱሪው ብቻ ሆኖ ይንጐራደዳል ያሏትን ነገረችው ሀያት አይዳ ዘንድ ከመጣች ሁለት ሣምንታት አለፉ አይዳ ስድስት ቀናት ሙሉ ከቤቷ ተሠውራ ገና ዛሬ መምጣቷ ነው ሀያትን ብቸኝነቱ ተጫጭኗታል በዚህ ላይ ከሪምና ፍሰዛሃም ቃል በገቡላት መሠረት መጥተው አልጠየቋትም አይዳ ሳሎኑ ሶፋ ላይ ተንጋላለች ሀያት ቡና እያፈላች «አሁንም ስራ ልታገፒልኝ አልቻልሽም። » አለች ሀያት ና። » አለች በንቀት «ከሪም ቤት። አይዳ አመነታች መልሳ ደግሞ ቆረጠች «አሺ ልጥራት» ብላ አሳሉን ስትገባ ሀያት በፍርሀት ተኮራምታለች ሀያት ስራ ተገኝቶልሻል አሁኑኑ ዝትሔጂ ጥሩ ይመስለኛል ሻምበሉ ተመልሶ ሲመጣ ከሪም እንደወሰደሽ አገልፅለትና ከሪም ደግሞ እንዲረጋጋ ስለሁኔታው አስረዳዋለሁ» አለች አይዳ ተቻከላ አይ እ አኔ ምም» ሀያት ትንቀጠቀጣለች እንዴ። » አለችው ሀያት «አርአያ ነኝ ሀያት ቤትሽ ለአንድ ሌሊት እንኳን ብታድር በሙአዝና በሻምበል ናስር እጅ መውደቋ አይቀርም እኔ እንዴ። » «ሀያት ነኝ አርአያ እኔ ግን ምን አደረግኋችሁ። አይዳ ነኝ ምን ተፈጠረ። » ብላ ሀያት ተነሳች ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ ከሪም ፍስሰፃና መጅድ አዲሱ አፓርታማቸው ውስጥ ተቀምጠዋል ከሪም እሻምበሉ ቤት ደውሉ ምላሹን ሲጠባበቅ «ሀሎ ሻምበል ናስር። ከጐንህ ታገኛታለህ» ብሎ ስልኩን ጆሮው ላይ ከሪም ፈጥኖ አይዳ ጋ ደወሰ «አይዳ። ሀያትን አገናሺፒኝ «ሀያት የለችም ከሪም ምን። » ሲል ጠየቀው «ሀያት ጋ ነዋ። ዛሬ በከባድ ወንጀለኛነት በምታደንበት ክፉ ሰዓት እንኳ አልሸሸችኝም» የሀፊዝ አይኖች እንባ አቀረሩ በቡና ጠረጴዛው ዙሪያ የተቀመጡት አራት ሰዎች በሀዘን አንገታቸውን ደፍተው ዝም አለ «አሁን መውሰድ ስላለብን እርምጃ እንነጋገር አለ ናሰዛ ጥቂት ቆይቶ «አንድ ያልገባኝ ነገር ግን የደዋዮቹን ማንነት እንዴት ልታውቅ እንደቻልክ ነው» አለ ከሪም «እነሱ ናቸው እባክህ» አለ ሀፊዝ በተሰላቸ ድምፅስ «እንዲያማ ከሆነ ቤት መቀየር ይኖርባችኋል» አለ ናሰሃ «ልክ ነህ ከነገ ጀምሮ ደግሞ ሰሚራ ካገር ለመውጣት እንቅስቃሴ ታደርጋለች» አለ ሀፊዝ የሰሚራን ክንድ እየደባበሰ «ውጥረቱ እስኪረግብ እሷ የመኖሪያ ፈቃድ አውጥታ ትመለሳለች ከዚያም ከሳኡዲ አረቢያ እንወጣለን «ሀፊዝ ሻምበል ናስር አንተን አሳልፈን እንድንሰጠው ጠይቆናል ካልሆነ ሀያትን ካለችበት አስሶ » ከሪም የጀመረውን መጨረስ ስለተሳነው ዝም አለ ሀፊዝ ለከሪም ከሀያት እንደማይበልጥበት ያውቃል ስለዚህ ምርጫው ግልፅ ነው የሚሆነው እናም ህይወት አልባ አይኖቹን ከሪምና ፍሰፃ ላይ አንከባለለ «እናዝናለን መቼስ ሀያት መሞት የለባትም። » እስኪሉት ነበር የሚጠብቀው ከሪም ግን ረጋ ብሎ «ሀፊዝን መቼም አሳልፈን አንሰጥህም ብለነዋል» አለ ሀፊዝ በዝግታ ከወንበሩ ተነሳ ጉንጮቹ በእንባ ርሰዋል አእኔ » ብሎ ከሪም ላይ ተጠመጠመበት ሻምበል ናስር ስለተደረገው የፍተሻ ጥሪ ሪፖርት አዳምጦ ሲጨርስ የተጠረጠረው ስልክ ቁጥር የሚገኝበት ቤት ባፋጣኝ ተፈልጐ ሀያ አራት ሰዓት ባይነ ቁራኛ እንዲጠበቅ አዘዘ የከሪም መኪና ሰሌዳ ቁጥርም ለትራፊክ ፖሊሶች እንዲበተን አደረገ ከዚያም ወደነሙአዝ ቤት ገሰገሰ ከነሙአዝ ጋራም ስለእንቅስቃሴያቸው በስፋት ከተወያየ በኋላ ሀያትን በቁጥጥር ስር ማዋል እንደሚፈልግ ገለፀላቸው «ሀያትን ለኔ ተውልኝ ካለችበት ፈልፍዬ አመጣልሀለሁ» አለ ሙአዝ ፈጥኖ ሻምበሉ አልመለሰለትም «ቀላልኩ ነው የቤቱን አድራሻ ማወቅ አያዳግትም ባለቤቶቹን ደውሎ መጠየቅ ነው አለ ሙአዝ በስሜት ማነኝ ብለህ ትጠይቃለህ። » ሁለቱም በአዎንታ መለሰሱለት ያኔ ከአይዳ ቤት በቀላሉ እናፍናታለን መንገድ ላይ ይሁን ካልን ግን ፈታሽ ፖሊሶች አብረውን ሊኖሩ ይገባል ሻምበል ናስር እንዳይፈፅመው ከደረጃው ጋር የማይመጣጠን ሥራ ነው» በማለት አርአያ አብራራ «ልክ ነህ» አለ ሻምበሉ ተኩራርቶነፁ «ከአይዳ ቤት አንጠስዳታለን ምዕራና ሀያ አንድ የሀያት አሠሪ አርአያ በነገረው መሰረት ሀያትን አርብ ጠዋት ወደአይዳ ቤት ለማድረስ ተስማምቷል ዛሬ ምሽቱ ላይ ገን ከሳምበል ናስርና ከሙአዝ ጋር ሀያትን ሊያጠምዱ አይዳ ቤት ኬዳሉ ስለዚህ ምሸቱ ከመድረሱ አስቀድሞ አይዳ ዘንድ ስልክ ደጠሰ ሀያት ነገ ጠዋት ቤትሽ ትመጣለች ጊዜ ሳታጠፊ ከከሪም ጋር አገናሺያት አላት «ድንገት ሙአዝና ሻምበል በአካባቢው ቢናሩና «አሱ አያሳስብሽ ከሻምበሉና ከሙአዝ ጋር ሆነን ዛሬ ማታ ቤትሽ እንመጣለን ሀያት ስለማትኖርም መበሳጨታቸው የማይቀር ነው ያኔ በንዴት ይጦፋሉይኸኔ አረጋግቼ ውስኪ እግታቸዋለሁ አስከንጋት ስለሚጠጡ በጠዋት አንቺ ቤት ሊመጡ አይችሉም ገባሽ። » አላት «አዎን ገብቶኛል» ብላ ስልኩን ዘጋች አርብ የእረፍት ቀን ስለሆነ ሱቆች መስሪያ ቤቶች ተምህርት ቤቶች የግልና የመንግስት ተቋማት ይዘጋሉ በዚህም የተነሳ መንገዶቹ ጭር ብለዋል የረፋዲ ፀሀይ መግረር ጀምራለች አንድ ነጭ ዳትሰን ከቁለይል መንደር በውስጥ ለውስጥ መንገድ አቆራርጦ የአቡ አባዲን ቡፍያ በቀኝ ትቶ ወደአይዳ ቤት እየከነፈ ነበር ሰማዖዊውን በር አለፍ ብሉ ሲቆም ሀያት የኋለኛውን በር ከና አካባቢውን በስጋት እየቃኘች ጠወደአይዳ ቤት ርጠች በሩን የከፈተችላት አይዳ ነበረች አይኖቿ ተቀልተዋል ለተወሰነ ጊዜ ተፋጠጡ ሀያት የአይዳ ስሜት በፍጥነት እየተለዋጦጠ መሆኑን ከገፅታዋ አነበበች ጐትታ ወደውስጥ አስገብታት በፍጥነት አባያዋን ደረበች ሀያት በአይዳ ሁኔታ ስለተረበሽች አይዳ ምን ሆነሻል። » አለች ሀያት ግንባራን ቋጥራ «ምክንያቱም ዛሬ የፅረፍት ቀን ስለሆነ እነሙአዝ ከሪምን በቀላሉ ሊያዩት ይችላሉ ቅዳሜ ግን የስራ ቀን እንደመሆኑ ሻምበሉ ፖሊሶቹን ቢያሠማራም የሚያተኩሩት የኔ ቤት ላይ ነው ሀያት እንደገባት ለማሳጦቅ ራሷን ነቀንቃ ዝም አለች «ሀያት ኡመርኩ የመኖሪያ ወረቀት ገዛልኝ» አለች አይዳ ፍንድቅ ብላ ሀያት «እንኳን ደስ ያለሽ። ድንገት የጫማ ድምፅ የሰማች መሰላትና ቀና አለች አንዲት ሴት በአንድ አጂ ባልዲ በሌላኛው መወልወያ ይዛ ደረጃውን ስትወርድ ተመለከተች ከተቀመጠችበት በፍጥነት ተነስታ በሚቆራረጥ ድምፅ « እ እባ ክሺየእኔእመቤት ዘመዴ ጥላኝ ሔደች የ የዛሬ ን ማደሪ ያ ካለሽ ጦይም ስልክ ሴትየዋ የማውቀው ነገር የሰለም ብላት እየተቆናጠረች ህንፃውን ለቃ ሄደች ሻምበል ናስር ግራ ተጋብቷልሀያትን እንዲያመጡ ወደአዚዝ ቤት የተላኩት ፖሊሶች ከሁለት ሰዓታት በኋላ የሰጣቸውን የማዘዣ ወረቀት ይዘው ተመልሰዋል ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ በር ላይ የገተረቻቸው ሲሀም ባሏ ከመስሪያ ቤት አስኪመጣ መጠበቅ ነበረባቸው ባለቤቲ እንደመጣ ፖሊሶቹ እያንዳንዱን ክፍል ቢፈትሹም ተፈላጊዋ ሰራተኛ ግን አልተገኘችም አዚዝ የፍርድ ቤት ማዘዣውን በጥንቃቄ መርምር ሲመልስላቸው ሀያትን ከአንድ ቀን በፊት ቀድሞ ወዳገኛት ቤት እንደመለሳት ነገራቸው ሻምበል ናስር ፖሊሶቹን በቁጣ ከቢሮው አባረራቸው ከዚያም ሙአዝን ይዞ ወደአይዳ ቤት በረረ ያለማቋረጥ ይደበደብ የነበረውን በር አይዳ በድንጋጤ ስትከፍተው ሻምበል ናስር ተንደርድሮ ወደውስጥ ዘለቀ ሀያትን ፈለጋት አላገኛትም በጥፊ አላግቶ «ሀያት የታለች። ከሪም ነው። ከሪም ነኝ» አለ ስልኩን እንዳይ ዛዛተ እየፀለየ «ከሪም ያን ስራ እንደሆን ትቻለሁ። » የሚል ጣፋጭ የሴት ድምፅ ተሰማ ከሪም እጆቹን ሀያት አንገት ዙሪያ ጠምጥሞ ሀያት አንድ ነገር ልንገርሽ።