Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መልሱ ለናንተው የተተወ ነው። ተማሪዎቹ አስተማሪ አቆልቁሎ ማየቱን ከመማሪያ ክፍሉ አቀማመጥ በበለጠ የወደዱት ይመስላል አቆልቁሎ ማየት ተመልካቹን ታላቅ የሚታየውን ደግሞ ታናሽ ስለሚያስመስል በአሁን ዘመን ከማስመሰል በዘለለ ነገርን የመረዳት ወይም የማወቅ ፍላጎት ደግሞ ጠፍቷል መምህሩ ዶክተር ደስታ ይባላል ቀጥ ብሎ የተሰደረ አፍንጫና ጎላ ጎላ ያሉ ዐይኖች ለቀይ ዳማ ፊቱ ግርማን አላብሰውታል ተክለ ሰውነቱ ረዘም ያለ ሆኖ ሆዱ ከጀርባው ሲጣበቅ ትንሽ ነው። አለ ክብሩ ። ጋ ሼሮይ ህህ ዞዘበሀበፀ የዚ እ ሺክ መ በ ከሃ።
አለ ደስታ። አላት። አለ ክብሩ። ሲል ጠየቀ ክብሩ ው ነበር። አለች ውቢት። እሱስ እውነት ነው ውቢት መለሰች ከሃ ርበበ አለመኖር ምን አለ። ከሃ ርበበ አለመኖር ውይ። ብሩ መች አዚህ ወንበር ተጠጋት በኣጂ ምልክት ሰጣትና ተዋወቁው ደስታ ይባሳል አለ ክብሩ ሰላም ኣሰ ደስታ ከሃ ርበበ አለመኖር ህን በተደጋጋሚ ሰምቻለሁ ብላ ውቢት አጂን ስትዘረጋለት አላት ደስታ በቀልድ የእዷ ልስላሴ ስም ታዋቂ ሰው ስለሆንኩ ነወ ስፖንጅ የመጨበጠ ያህል ተሰማው እንዲህ አይነት እጅ የነካሁት ህፃን ልጅ ሆቕ ነበር አለ ደስታ። ውቢት ደነገጠችና ክብሩን አየችውጉትብብር በሚል መልክ ክብሩ አለቃዋ ስለሆነ ትፈራዋለች ገና አልተደፋፈሩም ነበር ክብሩ ፍርሃቷ ገባውና ለምንድነው ዐይንህን ጨፍነህ የምትሄደው አለ በጓደኛው ቀልድ ለመሳቅ በንዲህ አይነት የስስት እይታ የታየውን ዐይኔን ሌላ ነገር በማየት አላበላሽም ብዬ ነዋ አለ ደስታ ይህን ሁሉ ሲሉ ውቢት አሁንም እንደቆመች ናት ከሃ ርበበ ሴጋ «ጻ እንዴ ፈዘን እኮ ቁጭ በይ አላልንሸሽም ቁጭ በይ አላኑ ከመቀመጫው እየተነሳ ውቢት ከጎን ያለውን ሰባራ ወንበር በርካ አየችው ደስታ ከመቅጽበት ብድግ ብሎ ነይ አዚህ ተቀመጭ አላት ወዝ አእየለቀቀላት ሰባራውን ወንበር እንደተፀየፈችው አስተውላል ረ ችግር የለም አለች ውቢት የውሸቷን በመግደርደር ብይ በይ በዚህ መልክና ልስሳሴ ውሸት አያምርብሽም አላት ደስታ ውቢት ቀልዱና ቁም ነገሩ ስለተቀሳቀሰባት የክብሩን ዐይንዐይ ታያለች ክብሩ ምንም አንዳልተፈጠረ የቡና ሲኒውን አንስቶ ወደ አፉ ወሰደ። አለ ደስታ ምን አለ። ክብሩ ስለ እሷ የሚያስበውን ማወቅ ከሃ ርበበ አለመኖር እና ታዲያ ምን አለበት አለ ክብሩ። አላት ደስታ ውቢት የምታውቀው መልስ ስታገኝ ደስ አላት ድስት ወሬ ነው። ር ሠር ተቀብያለሁ ከዚህ በኋላ ወዲያ ው አቤቱታውን ወደኔ ማቅረብ ነጪ ዝ ፊ አናት አናቱን ነው የምልልሽ አለ ደስታ ክዜ ደስታ አንደፈሰ ሲናገረው ለምን እንደማዕፌ በጣም ቀላልና ግልጽ ነሽ ሰው እንዲመቸፁ አለች ውቢት የምሯን ኮስተር ብሳ ክብሩ የጓደኛው ፒያውቅ ሳቁን በአፉ አዚጋጅቶ ጠበቀ ብዙ ችሎታዎች አሉኝ አለ ደስታ በማሾፍ ምሬን ነው በናትህ አለች ውቢት ሳክፉ አይሰጥም አለ ደስታ ክብሩ አሁዥ ለዛም አለች ውቢትም ወደ ዚር ላይ ሳለፍ አሁን አየ ቁጥር ይጨምራል አለ ደቦ ስለች ውቢት። ነው አለ ደስታ እንዴት። አለ ክብሩ እንዴ። ሦ በቡድን ውስጥ ስትሆን ደዓጐ እንዴት ነው አሱ የሚም ክብሩ ፐ ፓው ነው እኮ ራስህን ከ እጃ ሌላው የምትለይበት ሰው የመ ፍርሃት እንድታስብ ይገፋፃል እሺ በሱ ተስማማሁ አለ ክብሩ ከሃ ርበበ ችክ አለመኖር ብጣም ጥሩ ግን ከሱ አመልጣለሁ ብለህ የምትመርጠው ወደ ስንድ ቡድን ውስጥ ይከትነሃል መንገድ አለ ክብሩ ለህፃን ልጅ የማስረዳ መሰለኝ አለ ደስታ እንደማለት ነው የውሸት እውቀት ባለቤት ብለኸኝ የለ አለ ክብሩ ታዲያ እኮ እሱ ህፃን ማለት አይደለም የህፃን እውቀት እኮ እውነት ነው ማደግ የሚሉት ነገር እኮ ነው እውነትን የሚያጠፋው። ችግር የለውም እንደርሳለን አለ ክብሩ በተረጋጋ መንፈስ ይይ እንደዚያ ከሚሆን እኔም በራሴ መኪና ልሂድና እዚያው ቤት እንገናኝ ይህ ይሻላል ብሉ ደስታ የክብሩንም መልስ ሳይጠብቀ ከመኪና ወርዶ ሄልደ እክ አለ ክብሩ ደስታ ግን ወርዶ ሄዶ ነበርሱ ይህ በሆነ ደቂቃ ውስጥ ክብሩ መኪናውን አዙሮ እንደተነሳ ደስታ ኳክ በ ከሃ በ ነቡን ። አለ ክብሩ ደስታ ቀጠለናም ቁንድ እሱ ነው ሌላው ግን ምን መሰለህ አለ ደስታ ምን። ጠየቀ ክብሩ ህ መመሰስ ለምዶበታል ሰምን ማለት ጥሩ ነው አለ ደስታ እንዲ አህ ክመህ ነው ያለህን ሁን አንተን ብንወስድ ከአቅምህ በላይ ሰርተክና ዶ ያፈራህው አለ ደስታ አም ክብሩ መለሰ በእርግጠኝነት ከሃ ርበበ ያም ሆኖ ግንብዙ ገንዘብ ሁለት መኪናና ት ልቹ እየኖርክ ግኑ ይመስለኛል አለ ደስታ ከክብሩ መልስ ሲያጣ ጨ ልሆን አልችልም እኔ ስለሌለኘ በተወሰነ መልክ ልክ ልትሆን ትችላለህ ኣለ ክብሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በዚሁ አንተ በምትንፈላስስበቱ መክ የተራቡ ህባናት መታከሚያ ያጡ በሸተኞች ያደቀቃቸው አረጋውያንን ስታይ እንዴት ሳይሰማህ ዚ ሺ ም እነቢሀ ሁሱ ሰዎች እኮ ል ሆቨከቹሺ የየራሳቸው የህይወት ታሪክ ያላቸው ደስታ የ አልጨረሰም ሂ ወይኔ ወንድሜን ሲል ጮኸ ክብሩ ቁርከከ ከሃ ከ ርኸ ደስታ ስልኩን አያወራ ወደ መስቀለኛ መንገድ ሲገባ ከመንገዱ በስተቀኝ አንድ በመንገድ ላይ ቀበቶ እያዞረ ለመሸጥ ከደንብ አስከባሪ ጋር አባሮሽ እየተጫወተ ኑሮውን ለማሸነፍ የሚሮጥ ምስኪን ዘሎ ገበበት። ክብሩ ወደ ደስታ መኪና ተጠግቶ የቀኝ በሩን ከፍቶ ገባ ደስታ በበ ከሃ ርከበ ፍን ር ር ተል ከብሩ የቀኝ አለ የመሃል ጣቱን ወደ ደስታ ጉሮሮ ስር በመክተት የደም ጣሐጊ ለመስማት ሞከረ የደስታ ልብ ይመታል መኃሐ አልሞተም አለ ክብሩ ለራሱ ደስትሽ ደስትሽ ኩሹ አለው ደስታ ዐይኑን እንደመግለጥ ብሉ ሰማኛ ላስ ሰዓት ደረሰምሳመኪና ብሉ ቀበጣጠረ ከደነ መልሶ ዐይኑ ክብሩ አሁን ተረጋግቷል ጓደኛ ሳይሆን ሃኪም ሆናል እሽ አወጣና ወደ አምቡላስ ደወሰ አምቡላንሱ እንደመጣ ክብሩ ደስታን ወደ አንቡላንሱ እንዲያስገቡ ዐ ሰራተኞቹ ሲያቀናእረ በጣም ተጎድቷል ሾፌሮቹ ደህና ናቸው በዚሀ ጋር በዚህ ጋር የሚሉ ድምጾች ተሰመሙት አካባቢውን ሲቃኝ ከደስታ መኪና አለፍ ብሉ በዛ ያሉ ሰዎች አንድ ነገር ከበው ያያሉ። አለ ደስታ ምነው። ጠየቀ ክብሩ። ጥሩ አለ ደስታ ስማ የምሳውን ሂሳብ ለካርድ ከፍለህ ሂድ ከክ በመቀለድ ደስታ መልሶ መቀሰድ መጀመሩን በማስተዋል ክብሩ ለ አለው ነባ አያደርጉልኽም አንዴ አለ አሱም በተራው አእየቀለደ እኔ መች እሺ አላለሁ አለ ደስታ ደሃ ጥጋበኛ መቼም አንተ ነኽ አለው ክብሩ ሟፃ እኮ ቢኖረው ኩራትና ነፃነት ብቻ ነው አሱን ደግሞ በጭራ አያስደፍርም ባይሆን አንተን አስከፍልሃለው አለ ደስታ ባይለውም ክብሩ እንደሚከፍልለት ያውቃል እኔስ ብሆን ምን በወጣኝ ከየት አመጣለሁ አለ ክብሩ። እንግዲህ ከየትም አምጣው ለጊዜው አለህ ስለዚህ ትከፍላሰህ ደስታ በቃ አለ ክብሩ ከሃ ርበበ አዎ በቃ። አለው ክብሩ። አለ ደስታ በድጋሚ እየጠየቀ አሁንም መልስ የለም እሺ አንተ አለ ደስታ። አላት ደስታ። መለሰ ደስታ። አለች ሰብለ አንቺን አይደለም የፈለግኩት አላት ደስታ ሰብለ ነገሩን በስንይ ሲጠመዝዘው አሳቃት እሱማ በምን እድሏ ነበር አለች ውቢት ምነው ችግር አለ አለ ደስታ ቀጥሎም ፈላጊ ጠፋ እንዴ። ዖ እንደሚያስከፍት ርግጠኛ ነበር ከሃ ርበበ አለመኖር ታ ከከበቡት ሰዎች መፃል አመራ ወደ ፊት በጀ በ ስታራቂዎች ተደበላለቁበት በቃ አሰራለት ግኒ ኞችና ም እውነቱን ነው ሁሉም ሰው እኩል ያወራል ደስታ መጋል ተጠግቶ ሁለቱን ሾፌሮች ለብቻ ወደዳር አወጣቸው ራቂዎቹ እርስበርስ መመካከራቸውን ቀጥለዋል ክብሩ ሥ ኣው ወጥቶ የሚሆነውን ሁሉ ሩቅ ሆኖ ይከታተላል ጥቂት ሁለቱ ሾፌሮች እየሳቁ ተቃቅፈው ተለያዩ ደስታ ወደ ጓደኛው አስታራቂዎች በክርክራቸው ቀጥለውበት ነበር ዐደ መኪናው ሲመለስ ክብሩ ምን ብትላቸው ነው በናትህ እንዲህ ስብሰባውን በደቂቃ የበተንከው አለው ሞንም መለሰ ደስታ ጓደኛው አእንደሚለምነው ያውቃል ክብሩ በመለማመጥ መልክ አየው ግረ ባክህ ባክህ ክብሩ የቀልድም ቢሆን ለመነ ምንም አላለኳቸውም የደረሰው አደጋ በጣም ትንሽ ስለሆነ ትንሽ ቀለድኩ። አለ ደስታ ጊ አ መሰሰ ክብሩ። አለ ክብሩ ሩ ዛኪም ነህ አይደል ደስታ ጠየቀ ጥራለሁ አለ ክብሩ ሱን እኔ ልመስክርልህ በጣም ጥሩ ሃኪም ነህ አለው ደም አመሰግናለሁ መለሰ ክብሩ በኩራት ሙገሳ ይወዳል ደስታ አሁኛ በአፍንጫው ሳቀ የስላቅ ሳቅ ሲስቅ በአፍንጫው ነው ጥሩ ሃኪም ነህ ማለት ግን አዋቂ ነህ ማለት አይደለም ስለ ደስ ቀጠለናም ማከም ሌላ ማወቅ ሌላ አለው ከሃ ርበበ ። ጠየቀ ደስታ ዐ ከሃ በርቧ መስታ ሥለሰ ደስታ ቱ ጋ የአብላጫው ሰው ድምጽ የሚሜከበርብት ስርዓት ነውስለ ክብሩ ። በአጭር ዕድሜያችን ውስጥ የሚሆነው አለ ወደ ደስታ አየተመሰከተ ደስታ ፈገግ እያለ መኖር እኮ አጭርም ረጅምም ነው አለ እውነት ነው መለሰ ክብሩ ችግሩ አጭር መሆኑን መርሳታችን ነው ረጅም ስለሚመስለን በጊዜው መኖርን እንረሳለን አለ ደስታ ማለት የፈለገውን ክብሩ ይረዳዋል ብሎ በመገመት ግዜው ደግሞ የውቢት ነው አለ ክብሩ መዓዛንማ እኔም እኮ አስባታለሁ ግን የለችም አለ ደስታ። አለ ክብሩ ም። ጠየቀች ውቢት እንዴ ትላተፍ እንጂ አለ ክብሩ ከሃ ርበበ ብቃ ይኹው ይበቃታል። አለችው ረ በፍጹም አለ ክብሩ ርበበ ከሃ እንደሱ አይደለም ክብሩ አዎ ነው ጊሺጄኻሽ ጄ ሦ ህ። አለች ግራ እየገባት ክብሩ ልጅ አይፈልግም አላት ለምን። አለ ክብሩ ። አላት ዐይን ዐይኗን አየተመሰከተ አለችው መዓዛ አያሾፈች ሃገ ሲል ጠየቃት በአግራሞት «ስ ብ እንደዚህ ብሎ ያሾፈው አለችው እስኪ ስስበው ስም በክብሩ ሲባል አለችው ነሱ በቃ በኔ ማሾፍ አይጠግብም አይደል አላት ከሃ ርበበ አለመኖር ስለሚወድህ ይመስለኛልሱ ግን አንተ ልጅ ትፈልጋለህ እንዴ። ጠየቀ ደስታ። ደስታ ፊቱ መከራ እንዳረገዘ ያስታውቅ ነበር ክብሩ ይሄንን ፊት ደስታ ላይ ያየው እናቱ በሞቱ ጊዜ ብቻ ነበር ደስታ ክብሩን እንዳየ ራሱን አረጋግቶ ከተቀመጠበት በመነሳት ከከከ ከሃ በ መዓዚ ብሎ ከአፉ ሳያወጣው ምን ሆነች ብሎ ክብሩ ደስታን በመገፍተር ጠደ ደስታ ከተነሳበት አግዳሚ ላይ ተ መልሶ ተቀመጠ ክብሩ ከዚያች ቅፅበት በኋላ ለወራት የተከሰተው ን ብዙ አያስታውስም ደህና እደሪ ብሉ እስከ ቤቷ የሸኛት መዓዛ ደህና እደር ብላጡ እንደዋዛ የቀረችው በዚያ ምሽት ነበር ማዋለጃውጡ ዘለቀ ኑም በልብ ህመም ላይ ልጅ ራሱን ይቅር ማለት እንደከበደው ይኖራ ሞት እንዴት ደግ ነው። ከሃ ርቤ ጅሮ አለመኖር ልክ ነህ አለ ደስታ እራስ ምታቱን ስላስታወሰበት ትንሽ ቅር እያለው ምነው አስቀየምኩ እንዴ ዶር አለ እስረኛው ጸረ በፍጹምመለሰ ደስታ ታዲያ ምነው ዝም ብለህ ቀረኸ ሲል ጠየቀው አይ የምትላቸውን ነገሮች አስቤ እየተገረምኩ ነው አለ ደስታ ለምን። የሚ ፅነጣት ተብሎ ይሆን የሚል ነው ሰታ ህመሙ ስለበረታበት በመጠኑም ቢሆን ተጨንቋል የህክምና ቤቱን ሲያይ ግን ከህመሙ በሳይ ጭንቀቱ በረታበት አዚህች ክፍል ዐስጥ ሊያገኝ የሚችለውን ባለሙያ ማመን እንደማይችል ያውቃል ዘምና እምነት ነው ብሎ የሚያምነው ደስታ እንዲህ ካለ ቤት ውስጥ ሃቱ ሊታመን የሚችል ህክምና ይገኛል ብሎ ለማሰብ ብወ የቤቱ መድከም ለእስረኞቹ ህክምና ብቻ ሳይሆን ም የተሰጠው ትኩረት ምንኛ የወረደ መሆኑን አመልካች ግ ብ የሚያምር ህንጻም ቢሆን መልካም ህክምና ይገኝበታል ቺ ም ቢሆንም ግን እንዲህ በመፍረስ ላይ እያለ ፃሳቡን ርከከ ከሃ ከፐ ም ጣኑ ኸ አለመኖር የቀየረ የሚመስል ቤት ውስጥ ትርጉም ያለው ህክምና ማግኙትን መመኘት የዋህነት ብቻ ሳይሆን አላዋቂነትም ነው ደስታ ይህን እያወቀም ቢሆን እንኳን በዚህ ክፍል ውስጥ መታየት ግዴታው መሆኑን አምኗል መኖር የሚቻለው በጊዜጡ እና በቦታጤ ለመኖር በተዘጋጀው ብቻ ነው ብሎ ስለሚያምን ወደ ክፍሉ ውስጥ ሲዘልቅ የህክምና ልብሱና የፊቱ ቆዳ ከቤቱ ግድግዳ አኩል የበለዙበት ባለሞያ ተቀምጦ አየ ምን ነበር አለ ባለሙያው ለሰላምታና ለመሳሰሉት የ ማለዘቢያ ዘዴዎች ጊዜም ፍላጎትም እንደሌለው በሚ ደስታ ባለሙያው በአንድ ወገን ከዚህ ውስጥ እየሰራ ምናልባትም በቂና ተገቢ ስልጠና ያላገኘ ባለሙያ ሊሆን ይችላል በሚል ግምት በሌላ ወገን ደግሞ የራሱም የሙያ ግዴታ መስሉ ስለተሰማው አጋጣሚውን ተጠቅሞ እውቀቱን ለማካፈል በማሰብ ታካሚ ጭንቀት ያስታወቅ እይታ በመዋሉ በማዘንና አንድ ሰው አኮ ታሞ ባለሙያ ጋር ሲቀርብ ቢያንስ ሦስት ነገሮች ያስፈሩታል አለ ባለሙያው ካቀረቀረበት አንካሳ ጠረጴዛ ቀና ብሎ ደስታን ከየት የመጣ ነው በሚል ዐይን አየው ምናልባትም ደስታ መንገድ ተሳስቶ የመጣ ሳይመስለው አልቀረም ደስታ ባለሙያው ምንም ንግግሩን እንዲቀጥል የሚያበረታታ ዓይነት ግብዣ ባያሣየውም የራሴን ፃላፊነት መወጣት አለብኝ በሚል ሞራል ንግግሩን ቀጠለ ንደኛ ምን ይሆን ያመመኝ ብሎ ይፈራል ሁለተኛ የህክምና ባለሙያው እንዴት ያስተናግደኝ ይሆን ብሎ ይሰጋል ሦስተኛ ከህመሜ እንዴት እፈወስ ይሆን ብሎ ይፈራል ብሎ አጭር ትምህርቱን ደመደመ ምን ነበር አለ ሞያተኛው ደስታ መጀመሪያ የተጠየቀውን ጥያቄ ያልሰማ ስለመሰለው ሸሸ ከኽከ ከሃ ርኳክ አለመኖር ሽክን ቦር የመጣሁት አለ ደስታ አነጋገሩንም ቀ ዘምር ሽይ ሀንን መድሃኒት ሲያምህ ሲያምህ ሁለት ሁለት ፍሬ ዋጥበት እስ መድሃኒት ከመሳቢያው በማውጣት ለደስታ ካቀበለው ቦኋላ ከክሠቢቶውን ወደ ደስታ በማዞር ዚህ ጋር ፊርማ ፈርም አለው ከደስታ ስም ትይዩ የፊርማ ቦታ አመቀመጫውበመነሳትአመሰግናለሆ ብሎ ወጣ ፇንም አይደል አለ ባለሙያው ሁለቱም የለመዱትን ቃላት እየወረወሩ መሆኑን አላስተዋሉም ነበር ደስታ ከህክምናው መልስ ምንም እንኳን ራስ ምታቱ በህመም ማስታገሻ የማይስተካከል እንደሆነ ቢገባውም ለማንኛውም በማለት ሁለት ፍሬ ውጦ ምን ማድረግ እንዳለበት ማሰብ ጀመረ አሁን ፈርቷል በዚህ ዓይነት ህክምና ያመመው ነገር ቀላል ቢሆንም አንኳን እየቆየ ሊከፋ እንደሚችል ስለተገነዘበ በህክምናው ሁኔታ መናደድ ምንም ፋይዳ አንደማይሆንለት ያውቃል እንዴት አድርጎ የተሻለ ህክምና ሊያገኝ አንደሚችል በማሰብ ላይ እንዳለ ታራሚ ደስታ ጠየቂ መጥቷል የሚል ድምጽ እንደተለመደው ቀሰቀሰው እሺ ብሎ ወደ መጠየቂያው አመራ እ ሰብለ ከአግዳሚው ማዶ ሆነው የደስታን ፊት ሲያዩ በጣም ገጡ ምነው አ ው። መታየት ያለብህ ቦታ ትታያለህ አለች አነዖ ለማንኛውም ጥቂት ቀን ልየው ይሻለኛል አለ ደስታ ነጎ ነሽ መቼም ይኹን ላንተ አላስረዳህም ዩ ብላ ውቢት ዩ ገፃፃሯን በአጭሩ ቀጨትው ከሃ ርበበ አለመኖር ደስታ ከሰብለና ውቢት ጉብኝት ሊያገኝ እንደሚችል ማሰላሰል ጀ ህክምና አስፈልጎት የሚያጣ ሁሉ በጣም ገረመው በኋላ በምን መልክ የተሻ መረ በህይወቱ በየትኛው መስሎት አያውቅም ነበር ለ ህክምና ም ገዜ አሱ አሁን ነገሩ ደስታ በሺዎች የሚቆጠሩ ስዎችን ለብዙዎች የሚያክሟቸውን ሰዎች አስተምሯልበእጁ ብዙ ሰው ተፈውሷል ብዙዎችም አልፈዋል በፃኪምነቱ ራሱን የሰው ልጅ መከራ ታዛቢ አድርጎ ከማየት በዘለለ የመታበይ ስሜት ለደቂቃም ኖሮት አያውቅም አክሟል እንዲታከሙ ረድቷል የህክምና አገልግሎ አገልግሎት ሊያጣ ውስጥ ህክምና እንደ ህክምናው ምን ይ ት ችግር በብዛት አንዳለ ቢያውቅም እሱ ራሱ አንደሚችል ግን አስቦ አያውቅም አስር ቤት ሚሰጥ የሩቅ እውቀት ነበረው ከዚያ ውጪ ግን ጨምር ምን ይቀንስ አያውቅም ነበር አንዳንድ ጊዜ አውነት እንደድንጋ ዙሪያና አካባቢ ብቻ ተወስነው ያስከትላል የሚሰራበት ይ ሲማታ ያማል በአንድ ቦታ በራስ ሲኖሩ ሌላ ዓለም መኖሩን መዘንጋትን ደስታ ከእስር ቤት አጃቸውን ታስረው ወደ እሱ ሆስፒታል የሚመጡ እስረኞችን በተደጋጋሚ በግቢው ውስጥ እንዳላየ አልፏቸዋል አሁን ምናልባት እሱም እጁን ታስር ከሌላ እስረኛ ጋር በመጣመር በተሰላቹ ጠባቂዎች እየተገፈተረ በክብር ከሃ ርበበ ሰራበት ወደነበረው ሃኪም ቤት በእስር መፄዬ ግድ ሊሆንቤ ቹቹ ንዳንድ ጊዜ ህይወትን ከስርም ከላይም ማየት ግ ዕይንት ነው ማንነት በትልቁ ተወጥሮ የተነ ው በትንሽ አሾህ ሲበሳ ተንፍሶ ኢመንት የሚ እ ሰው ተራ ነውሰው አቅም የለውምሰው ሆኖ ግን አብዛኛውን ጊዜያችንን የምናጠፋው ለመርሳት በመጣር ነው ርምትን የሚፈጥር ፋ ፊኛ እንደማለት ሆን ሰው ኢመንት ደካማ ነው ይህም ይህንኑ ኢመንትነት የሰው ልጅ ሲወለድ ከእሱ ብቸኝነት በመቀጠል የሚረዳው ጉዳይ ደካማነቱን ነው ለመብላትለመጠጣትንፁህ ለመሆን ለመሞቅ ለመቀዝቀዝ ሌሎች የግድ አስፈላጊ መሆናቸው አይቀሬ ነው ደስታ አሁን ሰው አንደሚያስፈልገው ከመቼውም በላይ አምኗል ዛ አኖኽኸ ሰአት ሙሉ በራስ ምታት መደብደቡ ስልችቶታል ምንም አንኳን ለራሱ ጥቅም ሲል የግል ደረጃውንና ግንኙነቶቹን መጠቀምን እንደጥፋት ቢቆጥረውም ሰብለንና ወንድሙን ተጠቅሞ ወደ ሆስፒታል የሚሄድበትን መንገድ ማመቻቸት እንዳለበት ወስኗል ይህንንም ከማድረጉ በፊት አንድ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ ወደ ጠባቂው ፖሊስ ሄደ ህመሜ በጣም ስሰባሰብኝ ወደ ፃኪም ቤት መፄድ የግድ ያስፈልገኛል ሲል በአፅንዖት አመለከተ ሊሱ ገ ጠዋት ወደ እስር ቤቱ ዛኪም ቤት እንወስድዛለን እዚያ ዶር ስላለ አሱ ያይፃል አለው ምንም ማብራሪያና ማሳመኛ ሳይፈልግ ደስታ የጠበቀውን ምላሽ ከፖሊሱ ባለማግኘቱ በመገረም እሺ አመስግናለሁ አግዜር ይስጥልኝ አለ ፖሊሱ እንደባለፈው ጊጌዜ ክን አቅልሎ ያይብኛል ብሎ በመፍራት ነበር ደስታ ጥያቄውን ቀረበው ሆናሁኡ ምላሱ በተገላቢጦሽ መልካምና አዎንታዊ ሆዋ ከሃ ኑራ ፖሊሱ በምን መመዘኛ እንደሚወስን ለመረዳት ባለመቻሉ አቤት በህመም ጊዜ ሰዓት እንዴት ይረዝማል። ክብሩ ትንፋሹን በመሳብ ራሱን ካረጋጋ በኋላ ፌብኒ ከከ ሃ ከ ር መኮንን ፐ ስለዚህ አለ ብጊዜ ብዛት ን ይቸሳል አሁን የ ሲሆን አንዳችሁም ይህ ይመጣል ብላችሁ ኘሣ በመገረም ነገሩ ትንሽ የማወቅ ችግር እንደሆነ የ የፈሰሰው ደም አንጎሉን እየተጫጀ ምናየው ክስተት የተፈጠረው ሲል ታዲያ ይህ አለ መኮንን መፍሰሱን ብናውቅም መጠኑ አነስተኛ ስለ ብጊዜው ደም ሰን አስበን ነበር አለ ክብሩ የመከላከያ ሃሳ ጊዜ ይጠፋል ብ ያህል ቁእኣና አሁን ምንድነው የሚደረገው መሄድ አንደሜበጅ በማሰብ ብአስቸኳይ ወደኛ ሆስፒታል ሄዶ ች በማድረኘኝ በጭንቅላቱ ውስጥ የረጋው ክብሩ አሁን መኮንን በተራው አናቱ ስላደረገው ክጎኑ ሆና በድን የመሰለ አለ መኮንን ወደ ተሰነጠቀ ትንሽ እ ችውን አይዳን ተደገፋ በበ ከሃ ርከበ ክዱ ሰብለ ከቤቷ ስትወጣ ጥ ሜት እየ ብዙ ነገሮች ተሳክተውላታል ብዜ ገ ን ደስታ ሆስፒታል ሊያ ሩት ንደሆነ አጡ ች ከዚያ በተጻ ለደስታ የምታበስረጡ ትልቅ የምስራች አላት ሆጻ ህ ተ ነው ልጅ ሌላ ሰጡ እያበቀለች ው ስው ናው ሰ ነው በመሆኑም በህመም ሲስቃይ ለከረመጡ ደስታ ለዳ ነገሮች ይሆኑለታል ዛሬ ቢያንስ ሁለት በዚህም ስብለ ተደስታለችቹ ድግዳ መስሎ ተጨራ ምቷል ምነው ደህና አይደላችሁምግ አለች ደህና ነን ሰብሊ አለ መኮንን ክብሩ ከጎን ከሚገኘቤኩ ክፍል ወረቀት ይዞ ሲወጣ ተገጣጠሙ ምነው ችግር አለ። አለች የሞት ሞቷን ሙዚቃው አላት አሁንም በፈገግታ ሰብለና ክብሩ በአንቡላንስ ተጭነው ደስታ የባጥ የቆጡን እያቃዥ ደስታ ከተማረበት ከሰራበትናከሚሰራበት ሆስፒታል የመጨረሻው ሰው ሆኖ ተመለሰ ደስታ በዚህ ሆስፒታል ውስጥ ተማሪም አስተማሪም ፃኪምም ሆኖ ኖሮ አሁን ታማሚ ሆና ገባ ከሃ ርበበ ኔ ክብሩ በመጠትም ቢሆን ቀለል ብሎታል።