Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስፓንሽ ድንች ። ዐ የቆስጣና የአሳማ ሥጋ ሰላጣ ። ኩባያ ሥጋ በምድጃ ተጠብሶ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ አሠራር የተፈጨውን ሙዝና የሎሚ ጭማቂና የሎሚ ልጣጭ ስኳርና ጨው ከጄላቲኒ ጋር ማደባለቅ ። ሽ ሙቀጫ ክሬሙንና የተመታውን የእንቀላል ዞፍ ከቀዘቀዘው የአናናስ የአትክልትና የፓስታ ማብዕያ ድስት ያቂማቲም መፍጫ ድብልቅ ጋር አዋሕዶ ቅርጽ ማውጫ ዕቃ ላይ ጨምሮ በረዶ ቤት የሾርባማብሰያ ድስት የላዛኛ መሥሪያ የተደ አየሉ ከፈ መ መመኑ መዣ የ መመመ ደ የጥብሳጥብስ መጥ ቱካን መጭመ በተከተደ አናናስ ወይም በእንጆሪ ፍሬ አጊጦ ማቅረብ ። መቀንበር እጋም እስኪመስል ድረስ ማብሰል ። ማንተክተክ እሳት ለዘብ አድርጎ ማብሰል ። ማርገሪን ማርጀሪን የእንጨት ቅቤ ። ዱቄት ለማንኛውም የምግብ ዓይነት የሚውል የፉርኖ ዱቄት። ኮርን ፍሎር የበቆሎ ዱቄት ። አሬራ ቅቤው የወጣለት ወተት ።
ኩባያ የቲማቲም ጭማቂ ኔ የሾርባ ማንኪያ ጀላቲኒ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቀዝቃዛ ውኃ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ቅቤውን አቅልጦ ዱቄቱን ጨምሮ ማደባለቅ ። የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ በሶቢላ ኩባያ የቲማቲም ጭማቂ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ ፎርማጆ አሠራር ቅቤውን አቅልጦ ዱቄትና በሶቢላውን ጨምሮ ማደባለቅ ። ኩባያ ድንች ተቀቅሎ የተከተፈ ትልልቅ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ የተቀቀለ እንሩላል በስሱ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ውኃ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ ኩባያ የተከተፈ ፐርሰሜሎ በጣም ትንሽ በርበሬ አሠራር ድንች ሽንኩርትና እንቀሩላሉን በአንድ ሣህን ማደባለቅ ። እንቀላል ኩባያ የተፈጨ ዳቦ ኩባያ ቲማቲም የተከተፈ ቃሪያ የተከተፈ ትንሽ ሽንኩርት የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ሰዲኖ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ስኳር ኩባያ ፎርማጆ ትንሽ ማንኪያ በርበሬ መከ። እንቀላል ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ፐርሰሜሎ የተከተፈ ኔ ኩባያ ወተት ትንሽ ቁንዶ በርበሬ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ስኳር አሠራር ማርማላት የእንቱላሉን አስኳል መምታት ። እንቀላል የእንጐላል አስኳል ጮ ኩባያ ዱቄት የተነፋ አሠራር የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ኩባያ ወተት ኩባያ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ድንቹን አጥቦ መላጥ ። ኩባያ ቦሎቂ የተቀቀለ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ንን የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ ኩባያ ውኃ የሾርባ ማንኪያ ፐርሰሜሎ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ቅቤ ዱቄት ጨው ቁንዶ በርበሬና ሚጥሚጣ ማደባለቅ ። ኩባያ ቀይ ሥር ተቀቅሎ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት ኩባያ ውኃ የሻይ ማንኪያ የብርቱካን ልጣጭ የተከተፈ ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ የሻይ ማንኪያ ስኳር አሠራር ቅቤውን አቅልጦ ዱቄቱንና ውኃውን ጨምሮ እያማሰሉ ማብሰል። ኩባያ ካሮት ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ፎርማጆ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ን ኩባያ ወተት ጌ የሻይ ማንኪያ ጨው ትንሽ ሚጥሚጣ አሠራር ቅቤና ዱቄቱን ማደባለቅ ። ኩባያ በቆሎ የተቀቀለ ኩባያ ሰዴኖ ተቀቅሎ የተከተፈ የወይራ ፍሬ የተከተፈ ሙ የሾርባ ማንኪያ ቃሪያ የተከተፈ የዛይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ት የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ን ኩባያ ወተት ጊ ኩባያ የተፈሙ ዳቦ አሠራር መጋገሪያ ዕቃ መዘጋጀት ። ኔ ኩባያ አተር የተቀቀለ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ት የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ አሠራር ሽንኩርቱን በመጠኑ በቅቤ እያቁላሉ ማብሰል ። ድንች ተቀቕሎ የተቄረጠ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ ወተት የሎሚ ጭማቂ አሠራር ቅቤውን ማቅለጥ ። ኩባያ ድንች ተቀቅሎ የተፈ ኩባያ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ክሬም የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የእንቀሩላል አስኳል የሾርባ ማንኪያ የሥጋ መረቅ እንሩላል በመጠኑ የተመታ ቁንዶ በርበሬ የተፈጨ ዳቦ በርበሬ ዘይት ለመጥበሻ አሠራር የተፈጨ ድንች ክሬም ጨው ቁንዶ በርበሬ በርበሬ ሽንኩርትና የእንቀላሉን አስኳል በደንብ ማደባለቅ ። ኩባያ የተፈጨ ድንች የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ ወተት ለብ ያለ የሻይ ማንኪያ ጨው ን ኩባያ የተፈጨ ዳቦ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር የተፈጨውን ድንች ቅባት የተቀባ መጋገሪያ ዕቃ ካሴሮል ላይ ማድረግ ። ኩባያ ስኳር ድንች ተቀቅሎ የተፈጨ ኩባያ የዶሮ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ እንሞላል በደንብ የተመታ ኩባያ ሽንኩርት የተከተፈ ኩባያ የዶሮ መረቅ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ ውኃ አሠራር ስኳር ድንቹን ከእንሞሩላሉ ጋር በደንብ መምታት ። ኩባያ ኦቾሎኒ ተፈልፍሎ የተከተፈ ኩባያ ቲማቲም ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ አተር የተቀቀሰ ኩባያ ካሮት ተቀቅሎ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ ኩባያ ዳቦ የተፈጨ ኩባያ ወተት እንሩላል የተመታ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ከላይ የተዘረዘሩትን መቀላቅሎች በሙሉ ማደባለቅ ። ት ኩባያ እንጉዳይ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ የዶሮ መረቅ የሻይ ማንኪያ ጨው ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ቅቤውን ማቅለጥ ። ኩባያ የዶሮ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ማካሮኒ የተቀቀለ ኩባያ ቅቤ ኩባያ ወተት የሞቀ እንቀላል የተመታ ኩባያ ዳቦ የተፈጨ የሾርባ ማንኪያ ፎርማጆ የሻይ ማንኪያ ፐርሰሜሎ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ የተከተፈ ሽንኩርት አሠራር ጌ ቅቤውን በሞቀ ወተት ማደባለቅ ። ኩባያ ሩዝ የተቀቀለ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የተቄረጠ ያሳማ ሥፓቤከን የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ ቲማቲም በጣም የደቀቀ ቨ ኮ« ፏ «ጮ ኮ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ኩባያ ሩዝ ኩባያ ወተት እንቀሞላል የተመታ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ የሻይ ማንኪያ ስኳር ኔ የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራር የሩዝ ጥብስ ። ፄ ኩባያ አጃ የተቀቀለ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው እንቀላል በደንብ የተመታ ኩባያ ወተት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ስኳርና ጨው ማደባለቅ ። ኩባያ ቆስጣእስፒናችተቀቅሎ የተከተፈ ን የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ ፎርማጆ ኩባያ ወተት ቲማቲም እንሩላል ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ትንሽ በርበሬ አሠራር ቆስጣእስፒናችቁንዶ በርበሬ በርበሬና ጨው ማደባለቅ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ኩባያ ፎርማጆ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ወተት አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው አደባልቆ መንፋት። ቲማቲም የሻይ ማንኪያ ሽንኩርት ን የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ የተፈጨ ዳቦ እንቀላል በመጠኑ የተመታ የሾርባ ማንኪያ ቃሪያ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ሰዴኖ የተከተፈ ኩባያ ጥቅል ጎመን የተከተፈ ቅቤ ጨው የእንቀሩላል ሶስ አሠራር « ከቲማቲሙ ውስጥ የወጣውን አድቅቆ መክተፍ ። ቲማቲም በስሱ የተቄረጠ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው እንፉላል የተመታ ኔ ኩባያ ወተት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ ዘይት ለመጥበሻ አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ጨው አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ እርጎ ኪሎ የተፈጨ ሥጋ ትልቅ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ኩባያ ዱቄት የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ የሞቀ ውኃ የሾርባ ማንኪያ እርሾ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ሥጋ ሽንኩርትና የሎሚ ጭማቂ እርጎ ጨው ቄንዶ በርበሬ በአንድ ላይ ጐድጓዳ ሣህን ውስጥ ማደባለቅ ። ኩባያ ቆስጣ ተቀቅሎ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ እንቀላል ኩባያ የተፈጨ ዳቦ የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ፎርማጆ ኩባያ ውኃ የተፈጨ ዳቦ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ቆስጣ ቅቤ እንድ እንቀላል አንድ ኩባያ የተፈጨ ዳቦ ሽንኩርት ፎርማጆና ቁንዶ በርበሬ አደባልቆ ለአሥር ደቂቃ ማስቀመጥ ። ኩባያ ድንች ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ የአሳማ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቃሪያ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ ሙ አሠራር ሽንኩርት በቅቤ ማቁላላት ። ኩባያ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ሩዝ የተቀቀለ ኩባያ ፎርማጆ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሻይ ማንኪያ ጨው ወተት ወይም መረቅ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ሙ አሠራር ሥጋውን ቀቅሎ መክተፍ ። ኩባያ ዓሣ ተቀቅሎ የተፈጨ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ ድንች ተቀቅሎ የተፈጨ እንሩላል በመጠኑ የተመታ የሻይ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ኩባያ ቅቤ ቁንዶ በርበሬ ሙ በተራ ቀጥር እና የተዘጋጀውን መጋገሪያ ዕቃው ላይ መቼ አሠራር ዓሣ ሽንኩርት የሎሚ ጭማቂ ጨው ቁንዶ በርበሬና ድንች በጐድጓዳ ሣህን ማደባለቅ ። ኩባያ አተር የተቀቀለ ሽንኩርት የተከተፈ ኩባያ ፎርማጆ ኩባያ ቲማቲም ተቀቅሎ የተከተፈ ቃሪያ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ን የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ሽንኩርትና ቃሪያ በቅቤ ማቁላላት ። ኩባያ ድንች ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ዱባ የተከተፈ እንቀላል የተቀቀለ ኩባያ ክሬም ኩባያ ማዮኔዝ የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሻይ ማንኪያ የሰዴኖ ቅጠል የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ ኮምጣጤ የሻይ ማንኪያ ሰናፍጭ ሰላጣ ቅጠል ኦ ክ። ኩባያ ማካሮኒ የተቀቀለ ኩባያ የዶሮ ሥጋ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ግራም ፎርማጆ የሻይ ማንኪያ ጨው ሙ ኩባያ ወተት ኩባያ የዶሮ መረቅ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር ቅቤውን አቅልጦ ዱቄት ፎርማጆ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማደባለቅ ። ኪሎ ይሮ ካሮት ተልጦ የተከተፈ ኩባያ ሰዴኖ የተከተፈ ሽንኩርት የተከተፈ ቃሪያ የተከተፈ ኩባያ የፈላ ውኃ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ወተት ጨው ቁንዶ በርበሬ የፉርኖ ዱቄት ዘይት ለመጥበሻ እሠራር ዶሮ በእሳማ ሥጋ ። መካከለኛ ድንች ኩባያ የዓሣ ሥጋ ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ወተት የፈላ እንቀላል በደንብ የተመታ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ኩባያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የተፈጨ ዳቦ ኺ ሙ ከ ኺ አሠራር ቱን በቅቤ በመጠኑ ማቁላላት ። ትልቅ እሾካዶ ኩባያ የዓሣ ሥጋ የተቀቀለ ኩባያ ፎርማጆ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ ወተት ኩባያ ሰዲኖ ተቀቅሎ የተከተፈ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አሠራር አሾካዶውን በቁመቱ ሰንጥቆ ፍሬውን አውጥቶ መላጥ ። ኩባያ ዱባ የተከተፈ ኩባያ ውኃ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ የዓሣ መረቅ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ልጣጭ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ ን የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራር ዱባውን በውኃ ቀቅሎ ሲበስል አጠንፍፎ ማስቀመጥ ። የጭቅና ሥጋ እንጐላል የተመታ ኩባያ ካሮት የተከተፈ ኩባያ ሽንኩርት የተከተፈ ኩባያ ሰዴኖ የተከተፈ ኩባያ ቲማቲም ተቀቅሎ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ የተፈጨ ዳቦ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ የሻይ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ውኃ የሞቀ ኑ ኮጆ ኮከዬ። ኪሎ ሥጋ የተፈጨ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ድንች የተከተፈ ኩባያ ካሮት የተከተፈ ኩባያ ሰዲኖ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ኩባያ የፉርኖ ዱቄት ውኃ አሠራር ሥጋውን በቅቤ አጋም እስኪመስል ማብሰል ። ኪሎ የበሬ ሥጋ የጥጃ ወይም የአሳማ ሥጋ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ውኃ የፈላ ኩባያ ክሬም የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ፐርሰሜሎ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ የሻይ ማንኪያ ጨው ማካሮኒ የተቀቀለ ሠ አሠራር ሥጋውን በሙሉ ቄረጥ ቄረጥ ማድረግ ። ኩባያ ልብ ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ ስፓጌቲ ከቲማቲም ሱጎ ጋር የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ ኩባያ ፎርማጆ ጾ ኩባያ ፋሶሊያ የተቀቀለ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ውኃ የፈላ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ መጥበሻ ላይ አቅልጦ የተከተፈውን ልብ አጋም እስኪመስል መጥበስ ። በስሱ የተቄረጠ ምላስ የተቀቀለ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ኩባያ የምላስ መረቅ የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሾርባ ማንኪያ ኮምጣጤ አሠራር ቅቤ ዱቄት ጨውና ቁንዶ በርበሬ በደንብ ማደባለቅ ። ኩባያ ጉበት ተቀቅሎ የተከተፈ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት ኔ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ትንሽ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ፐርሰሜሎ የተከተፈ ን የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ወተት አሠራር ገብቱንና ሽንኩርቱን በሥጋ መፍጫ መፍጨት ። ፄ ኩባያ ቅቤ የቀለጠ ኩባያ የተፈጨ ዳቦ የሾርባ ማንኪያ ሰዲኖ የተከተፈ የሾርባ ማንኪያ ሽንኩርት የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ጨው ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ውኃ አሠራር ገላበጡ ማብሰል ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ኔ የሻይ ማንኪያ እርሾ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሻይ ማንኪያ የብርቱካን ልጣጭ ፍቅፋቂ ነ ኩባያ ስኳር አሠራር እርሾውን ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ጋር ማደባለቅ ። ፀቆን ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ድንች የሻይ ማንኪያ እርሾይስት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሾርባ ማንኪያ ጨው ኩባያ ውኃ ለብ ያለ አሠራር ውኃና ዱቄት ስኳር ድንችና ጨው ጨምሮ በደንብ ታ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ እርሻ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ስኳር ኩባያ የቲማቲም ጭግቂ ሞቅ ያለ ዷ ኩባያ ውኃ የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ ቅቤ የቀረፋ ዳቦ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ መንዲ መ ኩባያ ውኃ የፈላ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ን የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ ኩባያ ወተት። አሠራር ኩባያ ኦቹሎኒ ተፈልፍሎ የተከተፈ ኩባያ ቅቤ ኩባያ ስኳር እንቀላል ኩባያ የተፈጨ ሙዝ በደንብ የተመታ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የቫይ ማንኪያ ጨው ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው አደባልቆ መንፋት። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ቴ ኩባያ ቸኮላት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ስኳር ኩባያ ወተት ኩባያ ቅቤ የቀለጠ እንጐሩላል ። የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የሾርባ ማንኪያ ክሬም የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ጌን የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ስኳር አሠራር ቅቤ ቫኒላ ጨውና ግማሽ ኩባያ ስኳር አንድ ላይ ማደባለቅ ። እንቀላል ኩባያ የኬክ ዱቄት ኒ ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ጊ ኩባያ ማርገሪን ቅቤ ኩባያ ወተት የሻይ ማንኪያ ቫኒላ አሠራር ዱቄት ስኳር ቤኪንግ ፓውደርና ጨው እደባልቆ መንፋት ። ዝ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የተመታ እንሩላል ኩባያ ወተት ን ኩባያ የቀለጠ ማርገሪን የስኳር ድንች ኬክ። የብርቱካን ማርማላት ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሙ የሻይ ማንኪያ ጨው እንሞላል የሾርባ ማንኪያ ማርገሪን የሾርባ ማንኪያ ስኳር ኩባያ ወተት አሠራር የፉርኖ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ስኳር አንድ ላይ ደባልብ ማርገሪኑን ከዱቄቱ መካከል ጨምሮ ማማሰል ። ግራም ቸኮላት የቀለጠ ኩባያ ኦቾሎኒ ተፈልፍሎ የተከተፈ ኩባያ የኬክ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ን የሻይ ማንኪያ ቀረፋ ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር እንቀላል አስኳሉና ዞፉ የተለየ ኩባያ ወተት የሻይ ማንኪያ ቫኒላ ትንሽ ጨው ቅርንፉድ አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የኬክ ዱቄት የተነሩ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ቫኒላ ኩባያ ወተት የእንቀሩላል ዞፍ ኩባያ ስኳር አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ስኳር እንፉጐላል የተመታ ኩባያ ወተት ኩባያ ማርገሪንቅቤየቀለጠ አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ጨውና ስኳር አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ን የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቀረፋ ኩባያ ስኳር እንቀሳል ኩባያ ወተት የሾርባ ማንኪያ ማርገሪንቅቤ የቀለጠ አሠራር የመፊን መጋገሪያ ዕቃውን ኩባያ ቅባት መቀባት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ እርሾይስት እንሩላል የተመታ ፋ የሾርባ ማንኪያ ማርገሪንቅቤ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ስኳር ኩባያ ወተት የሞቀ ኩባያ ውኃ አሠራር ቅቤ ጨውና ስኳር ከወተት ጋር ማደባለቅ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ኩባያ እንጆሪ የታጠበ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሽርባ ማንኪያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪን እንቀሩላል የተመታ » ኩባያ ወተት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ስኳር አሠራር ሁለት ኩባያ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ስድስት የሾርባ ማን ኪያ ስኳር ጨውና ማርገሪን እንድ ላይ ማደባለቅ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተፈጨ ዳቦ የሻይ ማንኪያ እርሾ ይስት ኩባያ ውኃ ለብ ያለ ኩባያ ቅቤ ኩባያ ስኳር ኩባያ ወተት የሞቀ እንቀላል የተመታ የሾርባ ማንኪያ ቅቤ የቀለጠ የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቀረፋ አሠራር እርሾውን ለብ ያለ ውኃ ጨምሮ ከእምስት እስከ አሥር ደቂቃ ኩፍ እስኪል ድረስ ማቆየት። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ኩባያ አናናስ ተልጦ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሩ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ና የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪንቅቤ እንሩላል ኩባያ ወተት ኩባያ ስኳር የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ ቅቤ አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደር ስኳርና ጨው አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርና ዱቄት የተነፋ የሻይ ማንኪያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪንቅቤ ፍ ኩባያ ወተት ሙ አሠራር ስኳር ጨውና ዱቄት አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ኩባያ ስኳር ድንች ተቀቅሎ የተፈጨ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ፄ ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ወተት አሠራር ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው እደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ወተት ኣሠራር ዳቴት ቤኪንግ ሶዳና ጨው አደባልቆ መንፋት ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የተነፋ ኩባያ ውኃ የፈላ ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ማርገሪንቅቤ የሻይ ማንኪያ እርሾይስት ኩባያ ወተት ኩባያ ውኃ ለብ ያለ እንቀላል የተመታ ዘይት ለመጥበሻ አሠራር ቅቤ ስኳርና ጨው ከግማሽ ኩባያ የፈላ ውኃ ጋር ማደባለቅ ወተቱን ጨምሮ ማብረድ። ኩባያ የኬክ ዱቄት ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር እንቀላል የተመታ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር » ኩባያ ወተት የሻይ ማንኪያ ቫኒላ አሠራር ስኳር በመጠኑ ቅቤው ውስጥ ጨምሮ በእንቀላል መምቻ ወይም በሹካ በመጫን እስኪለሰልስ ድረስ ማደባለቅ ። ቾየ ቅጋ እ ጊ ኛ ቷ ኩባያ የፉርኖ ዱቄት ኩባያ የተፈጨ ሙዝ በደንብ የበሰስ ኩባያ ኦቹቾሎኒ ተፈልፍሎ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር እንቀፉላል የተመታ የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ አሠራር ቅቤና ስኳር አደባልቆ እስኪለሰልስ ድረስ መትቶ እንቀፉሬላላል ሻኒላና የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ ማደባለቅ ። ኩባያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር እንጐላል የተመታ ኔ ኩባያ ወተት የሻይ ማንኪያ ቫኒላ » የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራር ቅቤና ስኳር አደባልቆ እስኪለሰልስ ድረስ መምታት ። ኩባያ የኬክ ዱቄት ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር ኩባያ ማር እንቀሩላል የተመታ ኩባያ ኮምጣጣ ክሬም የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ የሻይ ማንኪያ ቀረፋ የሻይ ማንኪያ ገውዝ የሻይ ማንኪያ ቅርንፉድ የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራር ቅቤውንና ስኳሩን አደባልቆ እስኪስሰልስ መምታት ። ኩባያ የኬክ ዱቄት ኩባያ ዘቢብ የታጠበ ኩባያ ማርገሪንቅቤ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ቀረፋ ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ የሎሚ ልጣጭ ፍቅፋቂ ኩባያ ኦቹሎኒ ተፈልፍሎ የተከረተፈ እንዮጐላል በደንብ የተመታ የሾርባ ማንኪያ ወተት ቅቤውን ብቻ እስኪለሰልስ ድረስ መምታት ። የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ጻ ኩባያ ስኳር ኩባያ ወተት የሞቀ ና የእንሩላል አስኳል ኩባያ ወፍራም ክሬም የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ አሠራር ዱቁቱንና ስኳሩን ማደባለቅ ። ኩባያ ማርገሪንቅቤ ኩባያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ቫኒላ እንቀዮላል ኩባያ የፉርኖ ዱቄት ወይም ኩባያ የኬክ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ኩባያ ወተት እ ኩኃ ።