Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የዕዝራ ስነ ጽሑፍ አገልግሎት ግብና ዓላማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ እንድናገኝ ግድ ነው። ከዚህ በፊት ትንቢት ራሱ ምንድር ነው። ስለዚህ ትንቢት ስለሚሆነውና ስለሚመጣው መናገር ዋናው ነገሩ ሳይሆን ካለፈው ተነሥቶ ስላለው ሁኔታ መናገር ነው። ማኅበር ማለት ደግሞ የከርስቶስ አካል ነው። አካል ሲባል ሰፊ ቢሆንም በመጀመሪያ ደረጃ የሚታነጸው አጥቢያው ማኅበር ነው። የማይከል ጃከሰንን ሞት ትንቢት በተመለከተ ከሞተ በኋላ ስለ አርሱ የተነገረ መሆኑንና የትንቢቱንም መፈጸም ለማብሰር ተቀነባብሮ የቀረበ አንድ ስርጭት ነበረበት የዚህን ትንቢት ግምታዊነት የሚገልጠው ጠቅላላነቱ ነው። በቃሉ ለመመርመር ደግሞ ቃሉን ማወቅ ተገቢ ነው።
ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ እስላም እና ክርስትና ንጽጽራዊ አቀራረብ የመጽሐፍ ሒስና ግምገማ ከፍል አንድ ያራሲ። አንዱና ትልቁ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሺህ ስሕተቶች መኖራቸውን በድፍረት የሚናገረው ከፍል ነው ዶር ሙሐመድ ዓሊ አልኹሊ በዚህ መጽሐፉ ውስጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሺህ ስሕተቶች ስለ መኖራቸው ሲያትት ክርስቲያን ምሑራን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ እስከ የሚደርሱ በጣም ብዙ ስሕተቶች አንዳሉት አምነው ይቀበላሉ ብሎአል። ስነ ጽሑፍ ቃልህ ተገኝቶአል አኔም በልቼዋሰሁ አቤቱ የሠራዊት አምሳከ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የልብ ደስታ ሆነኝ። ቋፁ ህ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ማቴዎስ የኢየሱስ ደቀመዝሙር ወይም ሐዋርያ ነው። በሙሐመድ ዘመን አንድ ወንጌል ማቴዎስ ብቻ ወደ ዐረብ ቋንቋ መተርጎሙን ታሪከ ያወሳል አንጂ ሙሉ አዲስ ኪዳን ወይም መጽሐፍ ቅዱስ ሙሐመድ በሚናገረው በዐረብኛ ቋንቋ አልተተረጎመም የዐረብኛ አዲስ ኪዳን በዚያን ዘመን አልነበረም። ከሙሐመድ ዘመን በፊት የነበረው መጽሐፍ ቅዱስ ሙሐመድ በኖረበት ዘመን ከነበረው መጽሐፍ ቅዱስ ጋር ወይም ዛሬ ካለው ጋር ለውጥ የለውም። እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ያለ የቀድሞው ከአሁኑ ጋር ተመሳሳይነቱን የሚያስረዱ አጥጋቢ ማስረጃዎች ያሉት ሌላ ጥንታዊነት ያለው መጽሐፍ በታሪክ ውስጥ የለም አስተያይቶ አለመለወጡን መክ ን ያ መና ቃልህ ተገ ል ር በስምህ ተጠር ባለቤትነቱን ሳይወስዱ ማባዛትና ማደል ይፈቀ ቋፁ ህ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ማረጋገጥ ይቻላል። በጤናማ አአምሮ ማንም ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ወይም አዲስ ኪዳን ከሙሐመድ ዘመን በኋላ ተለወጠ ብሎ ለመናገር አይደፍርም። የዚህ አጭር መልስ ከተቀበሉ ከሁለቱ አንዱ ብቻ ትከከል መሆኑ የሚታይ ስለሆነና ያንን መገድደር የሚችል ማረጋገጫ ባለመኖሩ ነው ከዚያ ወዲህ ተለወጠ ወይም ተበረዘ እንዳይባል ከላይ አንዳልኩት ያኔ የነበረው አዲስ ኪዳን ከአሁኑ ጋር ፍጹም አንድ መሆኑን የሚያረጋግጡ ከ ሺህ በላይ የጽሑፍ ቁራጮች ብቻ ሳይሆኑ በሙሉ ይዘት የተደጎሱ መጽሐፎችም አሉ። ም ንቄ እጀ ያቸሚማ ቋፁ ህ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ መልስ የለም ለምን መልስ የለም ቢባል ሐሰት ነዋ። ፎ ዕዝራ ስነ ጽሑፍ ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ የሠራዊት አምላከ ሆይ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የልብ ደስታ ሆነኝ። ፔ ከ ከሀቢ ክዕዌ ቧ ከከ በር ዐ ሀከ ክ ዉ ነላከርበ ፎ ዕዝራ ስነ ጽሑፍ ቃልህ ተገኝቶአል አኔም በልቼዋሰሁ አቤቱ የሠራዊት አምሳከ ሆዴይ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የልብ ደስታ ሆነኝ። ቋፁ ህ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ከ ክጩ በዐሸ ዐር ህዐመ ር ከ ጨ ። ከኢ ዐቢቧ ሄ ዐበዐበሃ ህ በፎበጩጩጨ በኗፀ አ ሀዐ ፎ ዕዝራ ስነ ጽሑፍ ቃልህ ተገኝቶአል አኔም በልቼዋሰሁ አቤቱ የሠራዊት አምሳከ ሆዴይ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የልብ ደስታ ሆነኝ። ቋፁ ህ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ሃ ከ። አቤቱ የ ነ ረኛ ው መን ል በ ጽሑፍ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የል ኗ ቭ ዙ ፎቋዚመወዐፀበቋርዐጠ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ዝም ያነቅቫኳ ቲ ቢ ጆሹዋ ማን ነው። እንደ አርሱ አስተያየት አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር በግሉ ተለማምዶ የሚናገረው ነገር ለምሳሌ እንደ እርሱ ጥያቄ በልሳኖች መናገር መጽሐፍ ቅዱስ ከሚለውም የበለጠ ሥልጣን አለው የሚል ነው። አቤቱ ይ አምላከ መባ መ ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ መመርመር ተገቢ ብቻ ሳይሆን የግዴታ ጉዳይ ነው የአገሩ ሰዎች ምስከርነት የቅርቦቹ ያውቁታልና ከገዛ አገሩ ሰዎች ልቀጥል ብዬ የናይጄሪያ አብያተ ከርስቲያናት ስለ እርሱና ስለ አገልግሎቱ ያላቸውን ማንበብ ፈለግኩ ያስገረመኝ የናይጄሪያ አብያተ ከርስቲያናት በጠቅላላው ምልከቶችና ተአምራት ላይ የሚያተኩሩት ጴንጤቆስጣውያኑም ሳይቀሩ የማይቀበሉት ብቻ ሳይሆን የሚያወግዙትና የሚያማርሩበት ሰው ነው። እነዚህ ሰዎች ይህን ሰው በቅርብ የሚያውቁ የአገሬው ሰዎች ናቸው። ዘዘ ልሃ ልጠቋፐዩሃ የተባለ የቲ ቢ የጋና አጋሩ የነበረ አገልጋይ ስለ ጋናው አገልግሎት አጀማመር ሲናዝረር ቲ ቢ ጆሹዋ በ ሰዎች አካባቢ በተቀናበሩ ተአምራት የጋናን ሰዎች አስቶ ነበር የገባው ያኔ ተፈወሱ የተባሉት የተአምራት ተቀባዮች ዛሬ ዎቹም ሰዎች በሕይወት የሉም ብሏል። የኮድ ሂሃዐ ምስከርነት እንደ ሀ ልዐዐከከ ምስከርነት ቲ ቢ ትዳር በሚፈልጉና በባለትዳር አገልጋዮች ላይ ያለውን ከመስመር የወጣና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ን ያጅ መድ ስነ ጽሑፍ ነን ቸም ስዱ ማባዛትና ማዴ ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ሥልጣን ትዳር እንዳይመሠረት ብቻ ሳይሆን ለትዳር መፍረስም መሣሪያ ያደርገዋል። ከሁለቱ አንዱ እግሩን የሚሸመቅቀው ወንድም በዊልቸር አይሄድም ግን በዊልቸር ተደርጎ ወደ መድረኩ አንዲሄድና ሲጸለይለት አንዲራመድና እንዲታይ ተደግሶለት ስነ ጽሑፍ ስዱ ማባዛትና ማዴ ቃልህ ተገኝቶአል አኔም በልዌዋለታ አቤቱ የራዊት አምሳክ በ ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ ነበር። ኤር ቪበ ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ በቴሌቪዥን የሚታዩ ተአምራት ያውም ቀናት የፈጀ ጊዜ ወስደው ተቀነባብረውና በአየር ላይ የሚለቀቁ ተአምራት በቀላሉ ሰዎችን ሊያታልሉ ይችላሉ የቢሶላ ምስከርነት ግልጽ ያደረገው እነዚህ ተአምራት በጥንቃቄ የተሠሩና ተቀናብረው የተጣበቁ መሆናቸውን ነው። አቤቱ መቸ አምላከ መባ መ ቋፁ ፎቪወዐበርዐበ ቁጥር ጵ ግንቦት ሺህ ዓመተ ምሕረት ሸቨለኘ ቹ የትንቢት ዓላማ ጥያቄ ትንቢት ምንድርነው።