Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በድንጋጤ ክው አለ። ተቀያሪ ቁልፎቹ ደግሞ እቤት ውስጥ ተቆልፎባቸዋል። ለቀጠሮው የቀረው አሥራ ሰባት ደቂቃ ብቻ ነው። ሰሎሜ የሚያደርጋትን ነው ያሳጣት። ከሕፃንነቱ ጀምሮ የነበሩትን ፎቶዎች ሁሉ አጠናቸው። ያቀረው አሁን የሶለንን ወላጆችና ሕያውን ከሁለት ሳምንት በኋላ ሲገቡ የሚችለውን ያህል ከነሱ ደግሞ አስፈላጊ ተጨማሪ መረጃ መሰብሰብ ነው። የሰሎሜ አባትና እናት መላኩን ለመቀበል ጊዜ አልወሰደባቸውም። አንደኛቸውን ኢትዮጵያ ለመኖር በቅርቡ ከአሜሪካ ጠቅልለው የተመለሱት ሣራና እናቷ ወይዘሮ የትናየትም በነመላኩ ሰርግ ላይ ነፍሳቸውን አጥተው ነው የከረሙት። መላኩም የሰርጉ ቀን የወጣው ከወይዘሮ የትናየት ቤት ነው። ከተማይቱ የድህነትና የብልጽግና የምቾትና የጉስቁልና መከማቻ መስሳ ነው የታየቻቸው። ብዙ ወንጀል አለ ተብሎ ስለሚወራ እንደልባቸው ወዲያ ወዲህ ማለት ባይችሉም ሆቴሳቸው ውስጥ ከተዋወቋቸው እንደነሱ ለጫጉላ ሽርሽር ከዩጎዝላቪያ ከመጡ ጥንዶች ጋር ሲዞሩ ጥሩ ጊዜ አሳለፉ። እጅ ለእጅ ተያይዘው ከቆሙበት ስፍራ እንዳሉ መላኩ ከንፈሯ ላይ ጠበቅ አድርጎ ሳማትና የሁለቱ ውቅያኖሶች መጋጠሚያ የት እንደሆነ ባይታየንም የኔና ያንቺ የሕይወት ውቂያኖስ መጋጠሚያው ግን ሲል ወደ ደረቱ አስጠግቶ አቅፎአት እንደ ሕፃን ልጅ ጀርባዋን እየመታ ሲያባብላት በንግግር ያልወጣው ሌላ ዙር የእምባ ጎርና በጸጥታ ሹራቡ ላይ ፈሰሰ። ተንሰቅስቃ ስለ ነበርና የቤቱንም መብራት ስላላበሩት ከውጪ ከሚመጣው ደብዛዛ ብርሃን በቀር ቤቱ እንደደበዘዘ ነው። ፊቷን ከደረቱ ሳይ በጆቹ ቀስ ብሎ ቀና አድርጎ እያያት የነገርሽኝ ሁሉ አንቺን እንደ ሰው ብቻ ሳይሆን እንዳይሽ የሚያደርገኝ እንደ አንዲት ድንቅ ማንም በማይደርስበት ተራራ ሥር ከጨለማ ውስጥ ባለ ካዝና ተቀምጦ እንደተቆለፈባት ዕንቁ ነው። አየሩ ጥሩ ስለነበር ሁለቱም ቁምጣና ቀለል ያለ ልብስ አድርገው ሲዞሩ ነው የዋሉሌት። ከትናንት ጀምሮ ሲያወሩ የነበሩት መላኩ ሊጽፈው ስለሜያስበው መጽሐፍ ነው። «ታዲያ አሳቡ ቢጠፋብህ ምን ያስገርማል። እጁን እየያዘችበት እንዴት መጣልህ ግን። አሁን ሲያልፍ ሁሉም ተረሳ እንጂ በጣም ብዙ ነገር ነው ያለፈደው። እንግዲህ እዚህ በኛ ዙሪያ ያለውን እንኳ ስታይው ኑሮ የሚገርም ጥልፍልፍ መረብ ነው። ብዙ ለፈለፍኩ መሰለኝ ብሎ እላዩ ላይ ያደረገችውን የሰሎሜን እግር ማሻሸቱን ቀጠለ ኽረ በፍጹም አንዳንዴ ኮ ሁሉንም ሳስበው በቃ ተዝቆም ተዋኝቶም የማያልቅ ውቅያኖስ ነው የሚሆንብኝ። ግን አየሽ እንዳልኩሽ ያ ላንቺ ባይታይሽ ለሶስና ግን ይገባታል። ለመዐዛና ቤተሰቡ ግን ልዩነቱ የቀንና የማታ ያህል ነው። አለ አይደል በግልም በአገርምበቤተሰብም በአለም አቀፍም ነገሩ ያው ነው።አስተሳሰብና የአእምሮ ነጻነትና መለወጥ መኖር አለመኖሩ ኡፍፍፍፍ ምን ልበልሽ ጋድ ሳላስበው እኮ የማያልቅ ዲስኩር ውስጥ አስገባሽኝ አለና ተንጠራራ ር በጣም አሪፍ ነው። ምኑ ነው የጠፋብህ። እም አዎን አሳብን አሳብ እያነሳው እኮ የተነሳንበትን ነገር ረሳሁት ስለ መጽሐፉ ርዕስ የጋቲውን ራት አንስተን እኮ ነው። ብሎ ጭንቅላቷን እያሻሸ ሳም አደረጋትና ብድግ አለ። ከዚያም ከመተቀመጠችበት ታትቅፎአት ሲያነሳት በሳቅ እየጮኸች አንገቱ ላይ ተጠመጠሙችበት። ድንገት ቆም አለና ሁለት እጆቹን የሰሎሜ ትከሻ ላይ ጣል አድርጎ አንዴ እሷን አንዴ ደግሞ ወደ ውቅያኖሱ እያየ የሰው አእምሮም በትክክል የሚዋኝበት ቢገኝ ከውቅያኖስ የጠለቀ ከሰማይ የራቀ ከሐሳብ የረቀቀ በዋጋው ከሀዱ የላቀ ተቁፍሮ ያልተደረሰበት ውድ ሀብት ነው።
በቃ ሥራ ነው። አንቺ ግን ይመችሽ በጣም ደግ ሰው ነሽ አለ ወደ ሰሎሜ እያየ። አለ መላኩ። እሱንማ የጨረስን መሰለኝ እኮ ያለቀ ነገር ነው ደግሞ ለምን እዋሻሽሃለሁን ዝም ብለህ እኮ የምታወራውን እንኳን መጽሐፍ ብታደርግው ስንት ሰው እንደሚጠቅም አንተ ስለማታውቅ እኮ ነው በቃ ባለፈው እንደ ተባባልነው ለሌላ ሰው አትጻፍ በቃ ለእኔ ጻፍልኝ ደብዳቤ ሊሆን ይችላል እምቢ ካልክ ሩቅ አዝር እሄድና ያው የግድህን ትጽፋታለህ ቀልዱ ይቅርና የምር ምን አለች በለኝ አንተ የተፈጠርኸው ለመጻፍ ነው እስኪ ከዚያ እናያለን በቃ ላንድ አንባቢ ብለህ ጻፈው ግን ዛሬ ምንም ይዝ አልመጣሁም እንዳትልና እንዳልገልህ እ እ ትንሻ ነገር አምጥቼልሻለሁ እስኪ እዩውና ግን አደራ ዝም ብሎ ነገር ከሆነ አታድክሚኝ ላንቺ ብዬ ነው አለ አሁንም እርግጠኛነት በግይታይበት ፊት። አለች ሰሎሜ። ምንም ሰው የለም ወይስ የድብቅ ሰነድ ነው። ከዚያም ያው እንዲያ እንዲያ እያለ ይመሻላ አይደል በቃ ዩጧሃ እሺ። ሰሎሜ ወደ አሜሪካ የሄደችው ገና የዐሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ሆና ነው ። ምንድነው ደኅና አይደለም እንዴ። በዚህ ጊዜ አክስቷ ስልኩን ከሰሎሜ ላይ ነጥቃ አንተ ሕያዌ ምንድነው እንደዚህ ዐይነት ነገር በቃ ልጁ አሁን ሰላም ነው። ቤት ሰላም አይደሉም እንዴ። እንዴ ይሄ ሁሉ ሰው እንደ ሴል ሆኖ ነው እንዴ ይህንን ጭንቅላት ሃሞላው። እንዴ አንተ መላኩ ነህ እንዴ። እንዲያውም አንድ ጊዜ ክብሮም ጥሩ ሰው ነው ሳንቺ ግን ባል አይሆንሽም ብሎ አፍ አውጥቶ ነግሮአታል። ሁሉም ለጥቂት ጊዜ ዝም አሉ። አንድ ጊዜ መላኩ እንዲህ ብሎ አሥቆአት ነበር። ምንም አዲስ ነገር የለም። ብለው ትንሽ ዝም አሉ። እዚህ ቤት ውስጥ ግን እንደዚህ ያለ ነገር የለም። እኔ እንደሆነ እንቅልፌ የት እንደገባም አላውቅ ያው ጄት ላጉ ነው መሰል እዚያ አሁን ገና ከጠዋቱ አራት ሰዓት አይደል ጭንቅላቴ ውስጥ ያለው ሰዓት እኮ አሁንም በዚያ ነው የሚቆጥረው። አሁን አንድ መላኩ ነው ያለው። ሰሎሜ ። ክረ ምንም አይደል አንተ እኮ በጣም ጥሩ ሰው ነህ። ሶለን ደኅና አይደለም እንዴ። ሊጠይቃቸው ካዲሳባ መጥቶ ግን ያው ምንም ስለማያውቅ የት እንዳለች እዚህ ቴሌ ትሠራ ነበር ስላለኝ አንተ መቼም የማታውቀው ሰው የለም ብዬ ነው። እዚህ ያለው ነገር ምንም ፍሬ አልነበረውምና በቃ እዚሁ አድሬ አዲሳባ ነገ ልመለስ ነበር። ራሳቸውን ለመቆጣጠር ብዙም ጊዜ የማይወስድባቸው ወይዘሮ ብሪቱ ክረ በቃ በቃ ዛሬ የፌሽቷ ቀን ነው። እዚያ ብዙ ሰው አለ እንዴ። ከዚያም ትንሽ ዝም ካሉ በኋላ እንደ ምንም ሌላ ጨዋታ አምጥተው ትንሽ ተሣሥቀው ተለያዩ። ምንም። ትንሽ የለም ትልቅ የለም። መላኩ ምንም ዕዳ የለበትም ይሄ ሁሉ ሰው እየተንጋጋ እዚህ። አንዴ ሲጮኸ ነበር ስልኩን ያነሣው ማርቆስ አጅሬው ሰው ያስባል አትልም እንዴ በዚያው እልም ይባላል እንዴ እኔ ኮ በቃ ልመጣ ሁሉ ነበር በጣም ነው የተጨነቅሁት ደግሞ ስልክህንም ሆቴልህ የረሳኸውም መሰለኝ እሺ እስኪ ንገረኝ ሣ አለ ወቀሣውንም የጉዞውንም ውጤት ለማወቅ ያለውን መቅለብለብ በሚገልጽ ድምፅ ማርክ ማርክ በጣም ሶሪ ስልኬን መኪናዬ ውስጥ ረስቼው በቃ ምንም ልቤ ሁሉ ጠፍቶ ነበር ገምት የሚገርም ነው አገኘኋቸው ገና አሁን ነው የተለያየነው ልነግርህ አልችልም በቃ ቁጭ ብለን የምናወራው ነው እንጂ አሁን በስልክ የሚያልቅ አይደለም። ቆየህ እንዴ እዚህ አለው አሁንም ዐይኑን ከሱ ላይ ሳይነቅል አይ ሦስት ወሬ ነው። አለ መላኩ አሁንም ትውውቁን እያጠናከረ የዚሁ አገር ልጅ ነው። አሁንም ሆስፒታል ነው እንዴ። ቆይ አንድ ጊዜ ብላ ፊቱን አዙሮ ወደ ግድግዳው ተኝቶ ያለውን ሶለንን ሶለን ሶለን ሶፊያ ነች ሶፊያ ስትለው ከየት እንዳገኘው በማይታወቅ ዐቅም ብድግ ብሎ እም ምን ደወለች እስኪ እያለ እጁን ዘረጋ ስልኩን ሊቀበላት። ይላል መላኩ። ምንተስኖት ከመጣ ዝም ብሎ የቆየው ማርቆስም ራት ላይ ትንሽ ተጫውቶ ወደ አምስት ሰዓት አካባቢ መላኩ ቤት ሊያድሩ ሄዱ። ከዚያ በኋላ ማንም ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። አስተናጋጁ እዚህ ቤት እጅግ ብዙ ጊዜ ከቆዩት ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ነው። ለካ አባቴ ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አግብቶ የፈታና ሦስት ልጆች የነበሩት ሰው ነው። አለች ሰሎሜ አሁንም አይኖቿ ሶፊያ ላይ እንደተሰፉ በሳምንቱ እናቴ ቤት ትልቅ የቤተ ሰብ ስብሰባ ተደረገ እናቴም የሕመሟን ጉዳይ ነግራቸው ሁሉም ሰው በጣም አዘነ። ብዙም ሰው አልነበረም። ዐላማችን አንድ ሁለት አመት እዚያ ከሠራን በኋላ እዚህ ያለው ነገር ምንም የማይሻሻል ከሆነ ትንሽ ገንዘብ አጠራቅመን ኢትዮጵያ ገብተን ለመኖር ነበር። እም ኽረ አዎን ምንም ችግር የለም። በቃ አለ አይደል። ሣራና መላኩ አሜሪካ ከመሄደ በፊት ስለነበራቸው መልካም ትዝታ እያወሩ ሁለቱም ርቧቸው ስለነበር ወደ አንድ የሚያውቁት ፒዛ ቤት ሄዱ። ሣራና መላኩ አሜሪካ ከመሄዷ በፊት ስለነበራቸው መልካም ትዝታ እያወሩ ሁለቱም ርቧቸው ስለነበር ወደ አንድ የሚያውቂት ፒዛ ቤት ሄዱ። ያው ምንም ነገር ቢያስፈልግሽ ማርቆስ አለ። በጣም ጥሩ ልጅ ይመስላል። ግን እኔ ምልህ ሰሎሜ መላኩ ስለሟባል ልጅ ነግራህ ታውቃለች እንዴ። ስንክሳር መቼም በሁነኛ ጊዜ ነው እዚህ ቤት የገባችው። አይ አንድ ሳምንት ምናምን። ከሁለት ነ ዓመት በፊት ባለቤቷ ምንተስኖት ኢትዮጵያ በመጣ ጊዜ ለአጭር ጊዜ አብራው የምትወጣ ልጅ ነበረች። ጥሩ በቃ ከፈለግሽም ትንሽ አረፍ በ። መላኩ ወይስ ክብሮም። አንቺ በቃ ምንም አያመልጥሽም ማለት ነው። ያው ታውቀው የለ ሰው ካለ እዚህ አገር አለ መላኩ ነገሩን ቀለል ለማድረግ እየሞክረ ሙሰና ነው በለኞ። ብላ ትንሽ ዝም አለች። ምንም ምስጢር እንኳ እዚህ ቤት ሊኖረኝ አይችልም። ሁለቱም መኪና ይዘው ስለነበር በቀጥታ ማርቆስ ቤት ሄደው እዚያው አድረው ነው መላኩም ወደ ሥራ የገባው። ደግሞ ማንም ልብ ያለው ሰው ይሄ ልጅ አንተን አይመስልም ማለት አይችልም። በቃ የሆነ ነገር አለ። በቃ ሰሎሜ የምትባል ሰው የለችም። ግን በቃ አሁንም ጊዜ ስጠኝ። አንድ ጓደኛዬ እዚያ ረጅም ጊዜ የሠራ አንድ ሰው በስልክ አስተዋውቆኛል። አይ ለኔ ምንም ችግር የለውም። በሌላ በኩል ደግሞ እንደ መላኩ ዐይነት ጥሩና አስደናቂ ጭንቅላት ካለውና እንደ ማርቆስ ዐይነት ደግና እውነተኛ ሰው ጋር ባጭር ጊዜ ጓደኛ ሆና ራሷን ማግኘቷን እንደ ትልቅ በረከት ነው የቆጠረችው። አዎን የዚህ አገር ሰው ናት እናቴ። ሥራ የለም እንዴ። አንድ መላኩ ነኝ። እዚህ አካባቢ ሰው ለመዝናናትና ለማረፍ ምን ማድረግ ይችላል። በዚህ መኪና ግን ምንም ችግር ያለው አይመስለኝም። ሰሎሜ ለጥቂት ጊዜ ዝም ብላ ከቆየች በኋላ ምን ዐይነት ነገር ነው በናትሽ አሁን ይሄ ምን ያደርጋል። ገና ከመጀመሪያ ብነግርሽ ደግሞ ያው ደውልሽ ቅር ትይዋለሽ ወይም አይ ዶኖ በቃ አትንገሪያት ብሎ ስለለመነኝም መሰለኝ አሳዘነኝ ደግሞም ሳታውቂ መቀሌ እንዲገኝ አልፈለግሁም ለዚህ ነው አሁንም ቢሆን የምነግርሽ አለች ሰሎሜን የሚያነቃ ነገር እንዳይፈጠር እሷም ግራ የገባት በሚመስል ድምፅ ይ እንግዲህ ምንም አይደለም አሁንማ ምን ይደርጋል በቃ እንግዲህ አሁን እዚህ ከሆነ ምን ይደረጋል። ያሳሰበችው ነገር ስለሆነ እኔንጃ ሁለቱም በጣም ጥሩ ልጆች ናቸውዛ በተለይ መላኩን ለረጅም ጊዜ ነው የማውቀው። የሚቀጥለው አንድ ወር ያህል ጊዜ ብዙ ነገሮች የተለዋወጡበት ጊዜ ነበር። እዚያው ከተማ ምሳ በልተው ወደ ከሰዓት ዐሥራ አንድ ሰዓት አካባቢ ላይ ነው እነሣራ ቤት የደረሱት። ኢትዮጵያ የመመላለሏሷ ነገር አልገባ ያለው መላኩ እንዴ አንቼ ምንድነው እንደዚህ አንዴ አዲሳባ አንዴ እዚህ። አለ መላኩ ትንሽ ግራ ገብቶት። አለ ወደሱ እያየ አይ ምንም የለም። መላኩ ከሄደ በኋላ ደግሞ ከሰሎሜ አክስት ጋር አንድ ሁለት ጊዜ በስልክ አውርተው ነበር። አይ ደኅና ከሆነ ጥሩ ነው። በቃ ይገባሃል የኔ እናት ምን ዐይነቷ ናት አትበለኝ ጥሩ ልጅ ትመስላለች። ነገሩ የገባው ማርቆስም ሣቁን ለቀችው አይ መዐዚ አንቺ ኮ በታ ደግ ሰው ስለሆንሸ ነው እኔንጃ እስኪ እናያለና አሁን ግን ብዙም ገና አላውቃትም ግን ልክ ነው ጥሩ ልጅ ትመስላለች። ብዙ ጊዜ ጥሩ ፒዛ አላቸው። አለ አሁንም ከየት እንደሚጀምር ግራ የገባው ማርቆስ ቺካጎ ያው እኔ በደረስኩበት ቀን ነው ሶለን የሞተው። በጣም ጥሩ ልጅ ነው። ሰሎሜ አዲሳባ እንዳክስቷ ቤት የምትወደው ቤት የለም። አሁንም ሆስፒታል ናት ወይስ። ከዚያ ትንሽ ሻል ሲለው ስለዚህ ጉዳይ ምንም ማውራት አልፈልግም ጊዜ ራሱ እውነቱን አውጥቶት ታየዋለህ አሁን ክፉም በጎም መናገር አልሻም ብሎ በቃ ምንም ነገር ለማውራት እምቢ እንዳለ ነው። ግን በቃ በዚህ ችግሩ በተፈጠረበት ጊዜ ሁለቱ መሃል ያለችው ልጅ እሷ ናት። ምን ወሬ አመላላሽ ሰው ቢያጣ ወፍ ያጣል ብለህ ነው የኔ ልጅ አሉ ወይዘሮ መገርቱም ነገሩን እየተከታተሉ ኋናም ያው ያ ክብሮም ከሚባለው ልጅ ጋርም የሆነ ግጭት ነበራቸው። በጣም የምታሳዝን ጥሩ ሰው ናት። ምንም ነገር። አሁን ግን በቃ። እሷ ሁለት ሕይወት ያላት ሰው ናት። ምንም እንኳ እሱ ያን ያህል ብዙ ጊዜ ወደዚህ አልነበሩ ም አለች ን ባክህ ያው ታውቀው የለም ኀዘኑም ነገሮችም ብዙ ጥሩ ምዘ ትው በሚያሳዝን ድም ም ዝም ች እንደጠፋባት ሁሉ ወዲያውም ዝም አለች የምትለው አይ ኖው ሰሊ ብዙ ነገር ከባድ እንደነበረ ወይም እንደ ሆነብሽ። ትንሽ ዝም ብላ ሩ ሽ በቃ አብ ቀየችና ረጋ ባለ ድምፅ እሺ እንገናኝ ምንም ችግር የለም። ገና ረፋዱ ላይ ስለሆነ ብዙ ሰው የለም። መላኩ ሶፊያን በጣም የተወሰነ ቀን ነው ያገኛት ቢያገኛትም ምንም ነገር የለም። አለ ደንገጥ ብሎ ሉላም ነው ሱዱም ነው ግን ትንሽ ችግር ያለ ይመስለኛል ብሎ ዝም ሲል ምንምን ችግር ሰሎሜ ደኅና አይደለችም እንዴ። አንድ ሰው ሰሞኑን ካንተ ወደ ስንክሳር የተላከ አንድ ኢሜይል አብረው ከተያያዙ ፎቶዎች ጋ አንድ ላይ አያይዞ ላከልኝ። አለች አሁንም ማርቆስን በመገረም እያየችው ምንም ችግር የለም። አለ አሁንም የተለመደው የማርቆስ ቀልድ መስሎት ኬይ ምንም ያልጠበቅኸው ነገር ስለሚሆን አትደንግጥ ግን ጥሩ ዜና ስለሆነ ምንም አይደለም መደንገጥም ይፈቀዳል አለ እጁን እያሻሸ እሳት አጠገብ እንዳለ የበረደው ሰው ናትህ ማርክ አታድክመኝ ምንድነው። አለች ትንሽ ልቡን የሚያሻክር መንገድ እየፈለገች አይ እኔም ምንም ፍንጭ ሳጣ ክብሮም ጋ ደውዬለት ነበር አለና ዝም ብሎ ሲያያት ፊቷ የባሰውን ግራ ገባት። የሶለን ማስታወሻ ሰሎጫ መቀሌ በነበረችበት ጊዜ ብርቄና ሶስና አክስቷ ቤት ገብተው ስለነበር እሷም አዲስ ቤት እስከምትከራይ ድረስ አክስቷ ቤት ገብታለች። ምንም ፍንጭ የለም። ምንም ያህል ከባድ የሆነ ፅንሰ ሐሳብ ቢሆን መላኩ ባጭሩና በቀላሉ መግለጽ ይችላል። እንዴ ሽረ በናትሽ ሰሊ ይሄ እኮ ገና ድራፍት ነው ይሄን ያህል ጥሩ ነው እንዴ ደግሞ። ማለቴ አስገራሚ ሰው ናቸው ግን በቃ ለውጥ ማለት ይሄው ነው።