Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብዙ ሲቃውንት እንደሚሱት ግእዝ አሁን ዛሬ እንደምናነበው አናባቢ ምልክቶችን ጨምረው እያንዳንዱ ፊደል ሰባት ዓይነቶች እንዲሆኑ አዘጋጅተው ለአጻጸፍና ለድምፅ አስጣጥ እንዲመች አድርገውልናል ከዚያ በፊት ግን ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰሳማ ከሣቴ ብርሃን ነው ይህም ሊሆን የቻሰው በ ዓም ከተካሄደው ከኬልቄዶን ጉባኤ በኋላ የጉባኤውን ውሳኔዎች ባሰመቀበላቸው በመለካውያን በቢዛንታይን መንግሥት ነገሥታት በኃይል አንዲሰደዱ የተደረጉት የሶርያ መነኮሳት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ የመጀመሪያዎቹ ወንጌላውያን ፍሬምናጦስና ዘጠኙ ቅዱሳን መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግአዝ ሲተረጉሙ በግሪክኛ መጽሐፍ እንደተጠቀሙ ብዙ ምሁራን ይስማማሉ የብሉይ ኪዳን ትርጐኙምን በተመለክተ ከሳይ አንደ ተጠቀሰው ከስበዓ ሊቃናት ተርጐም ሀ መተርጐመ አጠቃላይ ተቀባይነትን አግኝቷል ነገር ግን የትኛ ውን ትርጐም ነው የተጠቀመት። ሆኖም ይህን እስተሳሰብ የሚደግፍ የተወስነ ማስረጃ የለም ይህ ጉዳይ ጥሩ የዕብራይስጥና የግእዝ ቋንቋ ዕውቀት ባሳቸው ምሁራን በቁም ነገር ሊጠና የሚገባው ነው። በ ስባል።
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም በግእዝ ቋንቋ በቀዶር ምክረ ሥላሴ ገብረ አማኑኤል ተዘጋጀ ሸ ሽ አፐዕ ኗዝኮርዌጅሯ ኮየፀዩ ከሃ ሺየ ል ል ኮከ አዲስ አበባ ዓ ም ላ ልላ የአዘጋጁ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ላክ ኗከ ክሃርበ ቀዶር ምክረ ሥላሴ ገአማኑኤል እአከርር ዩር ጎ የፖ ግ ሦ አዲስ አበባ ኮ ሏሰበ ላከኮኩ የስልክ ቀ ፍ ከ ለ ህዩሃከር የመጀመሪያ ኅትመት ዓ ም በብርፃንና ስላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ አዲስ አበባ ዓ ም መግቢያ ይህ አጭር ጽሑፍ መጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ቋንቋ ወደሆነው ወደ ግአዝ መቼ በማንና ከምን ቋንቋ ወይም ቋንቋዎች እንደተተረጐመ የሚገልጥ ነው ግእዝ የኢትዮጵያ የጥንት ቋንቋ ነው የግእዝ ቋንቋ ራሱን የቻለ የጽሑፍ ቋንቋ የሆነበት ጊዜ በትክክል አይታወቅም በስሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ባሰችው በማጣራ የተገኘው ከክርስቶስ ልደት በ ላ በኛው መቶ ክፍሰ ዘመን በቆመው ሐውልት ላይ የተቀረጸ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ቀዳሚው የግአዝ ጽሑፍ እንደሆነ ይታመናል። የአርእስት ማውጫ ኑሩ ገጽ መግቢያ ፒ የአርአስት ማውጫ ተ መቅድም ፒቲ የአይሁድ ባህል ተጽአኖ በኢትዮጵይ ኣይ መጽሐፍ ቅዱስ በግእዝ የተተረጐመው መቼ ነው የስብዓ ዒቃናት ትርኾም ምንድን ነው የስብዓ ሊቃናት ትርም አመጣጥ የአይሁድ ቀኖና መጻሕፍት በሙሉ ተተርፐመዋል ለስብዓ ሊቃናት ትርፐም የተሰጠ ምስክርነት ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርፐም የሰብዓ ሊቃናት ጥቅም የመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግእዝ ቋንቋ መተርጐም መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝ የተረጐሙ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝ ለመተርጐም የረዱ ሌሎች ትርኙሞች የግእዝ ቅዱስት መጻሕፍት መሻሻል የግእዝ ቅዱስት መጻሕፍት ኅትመት የግእዝ የብራና ትዱሳት መጻሕፍት የሚገኘበት ቦታዎች ስደተኞች ውስሰው አድረው መቅድም ከከርስቶስ ልደት በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት መቶ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስ ከተተረጐሙባቸው በጣም ጥቂት የዓስም ቋንቋዎች መካክል ሁለቱ የእፍሪካ ቋንቋዎች ናቸወዉ እነሱም የግብጽ ጥንታዊ ቋንቋ ቅብጥ እና የኢትዮጵያ ጥንታዊው ቋንቋ ግእዝ ናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን በግእዝ የመተርጐም ታሪከ ለመዳስስ አንድ ስው የሀገሪቱን ታሪካዊ ፃይማኖታዊና ባህላዊ ስረ መሠረት ቢያንስ ባጭሩ መመልከት ያስፈልጋል በአፍሪካ ቀንድና በቀይ ባሕር ምዕራባዊ ጉን ልዩ መልክአ ምድራዊ አቀማመጥ ያላት ኢትዮጵያ ከብዙ ሺህ ዓመታት ጀምሮ በመካከሰኛው ምሥራቅና በአፍሪካ ሥልጣኔ መካከል አንደ ድልድይ ሆና ኖራለች በረጅም ታሪካዊ ጉዞ ኢትዮጵያ ከደቡብ ዐረቢያ ከግብጽና ከእስራኤል ሕዝቦች ጋር ቅርብ ግንኙነቶችን እዳብራ ነበር። ዐያከ ርዐክ ዩጾ ዘጸአት ዘሌዋውያን ምእራፍ ና ሳሙ ለዝርዝር አስተያየቶች ሀ ከ ከር ገጽ በ ይመልከቱ ከላይኛው ነጥብ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በስምንት የሚጾምባቸው ሁለት ቀናት በአይሁድ በየስምንቱ ይጾሙ የነበሩ ቀኖች ቅሬቶች ናቸው ሲል ጅ ፍከሸ አስተያየቱን ስጥቷል በተጨማሪም ሲናገር ከስኞ አና ከሐሙስ ወደ ረቡዕ እና ዓርብ የተደረገው የጾም ቀናት ሰውጥ ከአይሁድ የተኮረጀ ነው የሚሰውን ክስ ሰማፍረስ ተብሎ የተደረገ መሆኑ አያጠራጥርም ብሏል በግልጽ እንደሚታየው የእነዚህ ነጥቦች ሕጋዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ቀናት በቅብጥ ኮርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በሶርያ ኦርቶዶክስና በሌሎችም ኦሪየንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትም ስሰሚጾሙ ነው እነዚሀ ቀደም ያሱ የአይሁድ ተጽእኖዎች እና ሥር የሰደዱ የብሉይ ኪዳን ልማዶች በኢትዮጵያ መኖር ክርስትና ከመግባቱ በፊት የአይሁድን ፃይማኖት ቢያንስ የተወስት ስዎች ይከተሱ እንደነበረ ያስረዳል ይሁን አንጂ በክብረ ነገሥት እንደተጻፈው የአይሁድን ልማድ አጀማመር ከክርስቶስ ልደት በፊት በዐኛው መቶ ዓመት ከነበረው ከንጉሥ ስሎሞን ጊዜ ጋር ማያያዝ አስቸጋሪ ይሆናል አንዳንድ ምሁራን ከአስራኤል ሕዝብ ር የተጀመረው ግንኙነት በማከታተልም የአይሁድ ፃይማኖትና ባህል ወደ ኢትዮጽያ መግባት ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛው መቶ ዓመት ከባቢሉን ምርኮ ቀደም ብሎ እንደነበረ ያምናሱ ምክንያቱም በኢትዮጵያ ያሱ ፈላሻዎች ከመጀመሪያዎቹ አምስቱ የብሱይ ኪዳን መጻሕፍት ውጪ ምንም ፃይማኖታዊ መመሪያዎችን አያውቁምና ነው በአይሁድ መምህራን የተዘጋጀውን የብሱይ ኪዳን መመሪያዎችን ባህላዊ የቃል ትርጉም ርብኣክ እና የአይሁድን የፍትሐ ብሔርና የዛይማኖት ሕግ የያዘውን የጽሑፍ ስብስብ ታልሙድን በሕክህ አያውቁም ከሁሉም በላይ ከጹዋዌ በኋላ የተሠሩ በዓላትና አከባበራቸው በኢትዮጵያ በፈላሻዎችም ሆነ በክርስቲያኖች ወንድሞቻቸው ተከብረው አያውቁም ኢትዮጳያውያን ሐዲስ ኪዳንን ከመቀበላቸው በፊት ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ወይም ቢያንስ ከጥቂት ክፍሎች ጋ ። » የብሱይ ኪዳን መጻሕፍትን በተመለከተ ሰሎሞንን በጐበኘችው በንግሥተ አዜብ ዘመን ከዕብራይስጥ ወደ ግዕዝ ተተረጐሙ በዚህም ምክንያት በብሔረ እግዓዚ ኢትዮጵያ የሚገኙ የነቢያት መጻሕፍት ትርጉም የጠራ ሆነ ከልደተ ክርስቶስ በፊት ሕዝቡ ለአይሁድ ፃይማኖት ታማኝ ነበሩ ከልደተ ክርስቶስ በኋላ በተተረጐሙት ግን የክርስቶስ ስቃዮች እውነተኛውን ቃል ወደ ሐስት ሰወጠየነቢያት መጻሕፍት ግን ከዕብራይስጥ ወዴ ግዕዝ እንደ ተተረገዛሙ በመጽሐፈ ነገሥት ውስጥ ከዕብሪይስጥ ወደ ግእዝ የተተረጐመ የሚል ትምህርት ታገኛሰህ በትምህርቱም ኤሎፄ ማለት አምላክ አዶናይ ማሰት ጌታ ጸባኦት ማሰት ኃያል ማስት ነው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በተመሰከተም ስህገራችን ኢትዮጵያ የተተረጐሙት ከግሪክኛ ሮማይስጥ ወደ ግእዝ ሲሆን ይኸውም የሆነው የንስጥሮስ ዛይማኖት ከመከሠቱ ዓም የልዮን ፃየማኖትም ከመፈጠሩ ዓም እና በኬልቄዶን ጉባኤ የተገኙ ኤኢስቆጳካት ከመሰብስባቸው በፊት ነው ስለዚህ ሰብሔረ እግዓዚ ኢትዮጵያ የተተረጐመው የብሱያትም ሆነ የሐዲሳት መጻሕፍት ትርጐም እንደ ወርቅ የጠራ እንደ ብር የተፈተነ ሆነ በተመሳስይ ሁኔታ ብዙ የኢትዮጵያ ባህሳዊ የብሱይ ኪዳን ሊቃውንት ጊዜውን በትክክል ሳይወስኑ ብሉይ ኪዳን የተተረጐመው ከክርሰቶስ ልደት በፊት ነው ይላሱ ይህንን ሁሉ አባባለ ታላቁ ሊቅ ኣሰቃ ኪደነ ወልድ ክፍሴና ሌሎችም ምዕራባውያን ሊቃውንት አይቀበሉትም ሆኖም ይህ ጥልቅ ጥናት ይጠይቃል ብዙ ምሁራን ግእዝ ከክርሰቶስ ልደት በፊት ቀናቱ በቢህ ጽሑፍ አዘጋጅ የገቡ ናቸው መጽሐፊ ምሥጢር የብራና መጽሐፍ በመንበረ ፓትርያርክ ቤተ መጻሕፍት የሚገኝ ገጽ ሴር ጀ ህሀሺ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ ና አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ አርትስቲክ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ዓ ም ገጽ ራሱን ችሎ የጽሑፍ ቋንቋ ከመሆን ደረጃ ያልደረስ እንደነበር ያምናሉ በእርግጠኛነት ሰመናገር ከክርስቶስ ልደት በኋላ ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት በኢትዮጳያ ምንም ዓይነት ወይም መጠን ያሰው የጽሑፍ ሥራ እንደአልነበረ ብዙ ሊቃውንት ይናገራሉ ወንጌላዊው ፈፊልጳስ በጌታ ትእዛዝ ወደ ጋዛ በሚወስደው መንገድ ሄዶ የኢትዮጵያ ንግሥት ካንዳስ የገንዘብ ሚኒስትር በጅሮነድ የነበረውን ጃንደረባ በተገናኘው ጊዜ ጃንደረባው በሠረገላው ውስጥ ሆኖ የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር ነገር ግን ኢትዮጳያዊው ጃንደረባ መጽሐፉን በምን ቋንቋ ያነብ እንደ ነበረ በቀላሉ መናገር አይቻልም በፅብራይስጥ ወይስ በግሪክ ወይስ በግእዝ ነበር የሚያነበው። ነገር ግን በተሰያዩ ጊዜያት በተለያዩ ተርጓሚዎች የተተረጐሙ ተከታታይ ትርገሞችን የያዘ ነው በማለት ይከራከራሉ ሆኖም የመጨረሻዎቹ ክፍሉች ቅልክ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ከፍል አንደተጠናቀቁ ምሁራኑ አረጋግጠዋል ከአምስቱ የመጀመሪያዎቹ መጻሕፍተ ኦሪት በቀር ሴሎቹ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትርገሞች የተለያዩ ስዎች ሥራዎች አንደሆኑ የሚታወቁት በአተረጓዓጐጉማቸው ነውጡ አተረጓጐጉማቸው በመጀመሪያ ደረጃ ከቃል በቃል እስከ ነፃ አተረጓጐም የሚሄድ ሁኔታ ይታይባቸዋል በኛ ደረጃ ልዩነቱ በአተረጓጉም ስልት ቅርጽና ዓይነት ሁሉ ይታያል በመሆኑም የስብዓ ሊቃናት ቹከ ትርጐም ሶስት ዓይነት እኮክ ጀ ዩዐቨቨዝ በ ከኗ ዲክቨርከዮ ሬ ርዮሃ እ የአተረጓሞሎም ምልክቶችን አንደታዩት አንዳንድ ጊዜ ፍጹም የቃሱን ትርጉም ብቻ የሚክተል ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በፍቺው ሳይ የተመሠረተ ሆኖ ይገኛል አንዳንድ ጊዜም ነዛና በተርዓሚው አባባል ተተርጐሞ ይገኛል ያሳያል እነዚህም በምሁራን ፈ ለሰብዓ ሊቃናት የተሰጠ ምስክርነት ስብዓ ሊቃናት በመጀመሪያ በክፍተኛ ክብር ተይዞ በአስክንድርያ በሚኖሩ የአይሁድ ማኅበረሰብ መደበኛ አውትና አግኝታቷል በአስክንድርያ የአይሁድ ማኀረስብ ከፍተኛ አባል በግሪክ ቋንቋ በፍልስፍናና በዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ጥልቅ ዕጭወቀት የነበረው ፊሎ ክ የተባለው ምሁርና ቅልክ በኛው መቶ ክፍስ ዘመን የአይሁድ ታሪክ ጸሐፊ የነበረው ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ሀከ እንደ እነዚህ ያሱ ጸሐፈዎች ስብዓ ሲቃናትን ከ በአማራጭነት ይጠቀመብት ነበር ከቨ ፊሎ ሰሰብዓ ሊቃናት ፉዐ ከፍተኛ ግምት ስለነበረው የሚከተለውን ገስጻ ሰጥቷል ስብዓ ሊቃናት በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት ከዋናው ምንጭ ከዕብራይስጥ የተተረጐመና ትክክለኛ መጽሐፍ ነው አንዲሁም የስብዓ ሊቃናት ከ« ተርጓሚዎችን እንደ ተርጓሚዎች ሳይሆን እንደ ነቢያትና የጌታ ካህናት ኣድርጎ ይገምታቸው ነበር የአሪሰትዖስ ደብዳቤና የሰብዓ ሊቃናት ሀጩፀኳ ታሪክ በብዙ የቤተ ክርለቲያን አባቶችና ድልክ አስክ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በነበሩ የጥንቶቹ አብያተ ክርስቲያናት ጸሐፊዎች አውነተኛና ትክክሰኛ ነው ተብሎ ተቀባይነትን አግኝቶ ቆይቷል ፒፔዘጨጩህቧጸ ጠርጥልያኖስ ለህክበከዩ ቅዱስ ኦውግስጢናስ እና ሀፀዘ ከ እያፀኒር ስማዕቱ ጀስቲን የስብዓ ሊቃናት ዌ ተርጓሚዎች በእግዚአብሔር መንፈስ ፒ ፒቲኢ ሙጨ ። ከ ጂ ጪ እንዲቀጥሱ ይገመታል በዚህ የአይሁድ በዓሰም ሁሱ መስራጨት የአውነተኛው አምላክ ዕውቀትና የመሲሕ መምጣት ተስፋ በሰብዓ ሊቃናት ይዌፀ እማካይነት በአሕዛብ ምድር ሁሉ በመጠኑም ቢሆን ይታወቅ ነበር ይህም ሰክርስትና መስፋፋት በአያሌው ረድቷል ሰብዓ ሊቃናት ዌጩክጻ በአይሁድና በአሕዛብ መካከል ተሠራጭቶ ስሰነበር የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች እንደ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ አድርገው በቀላሱ ተቀብሰውት ነበር ኢየሉስ ክርስቶስ በስብከቱ ሐዋርያትም በትምህርታቸውና ሐዲስ ኪዳንን በጻፉበት ወቅት ክብሉይ ኪዳን ጥቅሶችን ሲጠቅሱ ዘወትር የሚጠቅሱት ከሰብዓ ሊቃናት ቹመጻ ነበር ስሰሆነም የሐዲስ ኪዳን ጸሐፊዎች የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍትን በጻፉበት ጊዜ ስብዓ ሊቃናትን በአውነተኛ ትርጉምነቱ ተጠቅመውበታል ክርስትና ቀስ በቀስ ከተስፋፋ በኋላ ስብዓ ሊቃናት ዕዌሠጀ አዲስ በተቋቋሙት ማኅበረ ክርስቲያን መካከል በስፊው ተስራጭቷል እናም ብዙ ዓመታት ክከማሰፋቸው በፊት ይህ ትርጉም በአሕዛብ እንዲሁም በአይሁድ እጅ ይገኝ ነበር ይሁን እንጂ እይሁዳውያን ሰብዓ ሊቃናት « ስሰ ክርስቶስ በተነሣው ክርክር ወቅት በእነርሱ ላይ አንደመከራክሪያ ነጥብ እየሆነ በተግባር መዋሱን ባወቁ ጊዜ ሰሰብዓ ሊቃናት ቹጻእ ይስጡት የነበረው አክብሮት ተቃራኒ ወደሆነ ስሜት ተሰወጠ በክርስቲኖችና በአይሁድ መካክል በሚካፄደው የዘወትር ንትርክ ክርስቲያኖች ከስብዓ ሊቃናት ዌሀ ቀጥተኛ ጥቅስ ያቀርቡ ነበር ስስዚህ እይሁድ ቀስ በቀስ ክሰብዓ ሊቃናት ሀክፀ ራሳቸውን ለዩ በዚህም ምክንያት ሰሰብዓ ሊቃናት ቹሠዐርክ የነበረውን ዕውቅናና ሥልጣን ስማሳጣት የሚቻላቸውን ሁሉ አደረጉ የሰብዓ ሊቃናት ዌሀጸኢ ትርጉም ትክክሰኛ እይደሰም እያሱም ይከራክሩ ጀመር ይሁንና የአሕዛብ ክርስቲያኖች የሰብዓ ሊቃናት ጸወፀዉፎ ትርጐም ትክክለኛና በእግዚአብሔር መንፈስ አነሳሽነት የተተረጐመ መሆኑን አበክረው ይናገሩ ጀመር ሙሄፎከኮ ካይር ል ዐዣ ዐ ከዩ ከዘልበ ክህዮርክ ኮቋ ኘ በእስክንድርያ የአይሁድ ሕዝብ ቀሩጥሮ የአጠቃላይ ሕዝቡ አንድሦስተኛ ነበሩ ሂረይክይየ ክህቪርክ ሃ ለ ሀ አነርኩ እንዲያውም በአይሁድ በኩል የተከስተው ክህደት እግዚአኣብሕርን እንደማቃስልና ሰአነርሱ እውርነት እንደማስረጃ አድርገው ተመልክተውታል ድሊክ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺህ ዓመታት ክርለትና በየቦታው ሲስራጭ ቅዱሳት መጻሕፍትን ሲተረጉሙ ብሱይ ኪዳንን በስብዓ ሊቃናት ዌጩጻፀዉ መሠረትነት ነበር የሚተረገሙሙት ከሰሆነም ብሱይ ኪዳነ ወደ ቅብጥ ግዕዝ የጥንቱ ሳቲን አረብኛ አርመን ጆርጂያና ወደ ጥንቱ ስላሾኒክ የተተረጉመው ከለብዓ ሲቃናት ዩሀፀሠፀዩ ነበር በአሁኑም ጊዜ ሁሉም የምሥራቅና የኦሪያንታል አርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ለቤተ ክርስቲያን አምልኮና ትምህርት እንደ መደበኛ ቴክስት መጽሐፍ አድርገው የሚጠቀሙት ስብዓ ሊቃናትንና ዩፎክፀፀፎክኳ ክሱ የተገኙ ትርጐሞችን ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግእዝ መተርጐም እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግአዝ መቼ ተተረጐመ የሚስውን ጥያቂ እስቲ ሰጥቂት ጊዜ እንመልከትፁ መጽሐፍ ቅዱስ በኢትዮጵያ ቋንቋ በትክክል መቼ እንደተተረጐመ አሳማኝ ማስረጃ ማቅረብ ጥቂት ያስቸግራል የኢትዮጵያ የጥንት መጻሕፍት ብዙዎቹ በተቀመጡባቸው ሁፄታዎች ምክንያት የተተረጐሙባቸውን የተጻፉባቸውን ቀናት መወስን ከባድ ችግር ይፈጥራል ቢሆንም አሁን ያሱት ቀደምት የመጽሐፍ ትዱስ በእጆ የተጻፉት የየብራና መጻሕፍት ከክርስቶስ ልደት በኋላ በኛው መቶ ክፍስ ከመን እንደ ተጻፉ ብዙ ምሁራን ያምናሉ በእርግጥ ይህን ማሰት መጽሐፍ ቅዱስ እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ በኢትዮጵያ ቋንቋ አልተተረጐመም ማሰት አይደለምኑፊ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍትን ጨምሮ የቅዱላት መጻሕፍት ትርጐም በኢተዮጵያ ቢያንስ የክርስትናን ያህል ፅድሜ እንዳሰው ይገመታል ከኛው መቶ ክፍስ ዘመን በፊት የመጽሐፍ ቅዱስ የእጅ የብራና ጽሑፎች ለምን እንደሌሉን ጥሩ ምክንያቶች አሉ ኛሃ ። አቶ ተክለ ጸድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪከ ከአፄ ልብነ ድንግል አስከ ከፄ ቲዎድሮስ አዲስ አበባ ሀ ሥርግው ሐብለ ሥላሴ ገጽ በቀስ ሂደትና ብዙ ተርጓሚዎች የተሳተፉበት የረዥም ጊዜ ውጤት እንደሆነ ይታመናል ትርጐሙ በው መቶ ክፍለ ዘመን በኛው ሩብ ዓመታት ከክርስትና ይፋዊ መግባት ጋር በአንድ ጊዜ እንደ ተጀመረና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኛው አጋማሽ እንደ ተፈጸመ ምሁራን ተስማምተዋል በሌላ በኩልም ሀፀሸ የተባለው ፕሮፌሶር ርከን ተከትሎ በትክከል ሲናገር ከመጀመሪያዎቹ ትርጐሞች አንዱም ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ በኋላ አንዳልተፈጸመ ደህና ግምት መውሰድ እንደሜቻል አስተያየቱን በትክክል ስጥቷል በኢ አስተሳሰብ መሠረት የመጽሐፍ ቅዱስን ትርገም የጀመረው ወደ ኢትዮጵያ በገባበት በኛው መቶ ክፈለ ዘመን አጋማሽ ከሶርያ የመጣው የመጀመሪያው ሐዋርያ በኋላም የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጳጳስ የሆነው አቡነ ፍሬምናጦስ ከሣቴ ብርሃን ነው ይህም ያለ ጥርጥር ትክክለኛ አመሰካከት ነው ይሁንና አባባሉን የሚደግፍ የተወሰነ ማስረጃ አይሰጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የመግባት አጀማመር ግን በዚህ የመጀመሪያ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉ አንደተተረጐመ በብቃት አያረጋግጥም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ የአከሱም መንግሥት ጠንካራ የክርስቲያን መንግሥት ሆኖ አንደነበር የተረጋገጠ ነው ይህም ሊሆን የቻሰው በ ዓም ከተካሄደው ከኬልቄዶን ጉባኤ በኋላ የጉባኤውን ውሳኔዎች ባሰመቀበላቸው በመለካውያን በቢዛንታይን መንግሥት ነገሥታት በኃይል አንዲሰደዱ የተደረጉት የሶርያ መነኮሳት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ስፊ ሐዋርያዊ ጥረት በማድረጋቸው ነበር። የስብዓ ሊቃናት ከሀ ትርጉም መጠኛ ስውጦች የተደረጉባቸው ሁለት ቅጂዎች አሉት አነዚህም በሶርያ ግዛት በለፊው ሥራ ላይ ውሎ የነበረው ዩርርዐ ሉስያን ቅጂን እና በግብጽ ይሠራበት የነበረው ሄሲቺያን በከሠፀ ጀዩርዩክ የተባለው ቅጂ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ከርስቲያን ለብኩዙ ዘመናት የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ጥገኛ ሆና በመኖሯ የብሉይ ኪዳን የግዕዝ ትርጉም በፄሲቹያን በርጨከ ቅጂ ላይ የተመሠረተ ለመሆነ ብዙዎች ይገምታሉ ቨከ ጫሊሲሊትማንነ የተባለው ተመራማሪ ግን በዚህ አይስማማም ከላይ የተጠቀሱት የመጀመረያዎቹ ሜስዮናውያን ከሶርያ ለስለመጡና አብዛኛውም ትርጉም በእነርስ የተካሄደ አንደመሆኑ የብሉይ ኪዳን ትርጐም ያን ጊዜ በሶርያ በስፊው ሥራ ላይ ውሎ ከነበረው ከሱስያን ቅጂ ርቄቄህርኪ ቪርርሀ የተተረጐመ ስለመሆኑ ሊትማን ጠዉበ አጥብቆ ያምናል ይህ በጣም ምክንያታዊ አስተሳስብ ነው ነገር ግን ይህን አስተላለሰብ ሙሱ በመሉ ለመቀበል ያስቸግራል ምክንያቱም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከአስክንደርያ ቤተ ከርስቲያን ጋር የቅርብ ግንኙነት ስለ ነበራት ነው ይህንና ተርጓሚዎቹ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግአዝ በተረጐሙ ጊዜ የግሪከን መጽሐፍ ተጠቅመዋል ስንል ለተርጐማቸው የተጠቀሙት የግሪክ መጽሐፍን ብቻ ነው ማለታችን አይደለም ከዚህ በተያያዘ አንድ ለው ሉፍግሬን ሼፎሼክ በተባለው ተመራማሪ የሐሳብ መስመር ሊያስብ ይችላል ይኸውም መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግአዝ ቋንቋ የተረጐሙ ከሶርያ የመጡት ዘጠኙ ቅዱሳን ከሆኑ የሶርያን ሀክኪ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም የሉሲያን ቅጂ ለምን እንዳልተጠቀሙ ለመግለጽ ያስቸግራል የሚለው ነው ከሶርያ ቋንቋ በብድር የተወሰዱ አንደ ዛይማኖት ገፃነም ኦሪት ጣዖት ፉርባን መሥዋዕት ወዘተ የመሳለሉ ቃላት በግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መገኘትና ጥቅም ላይ መዋል የግእዝ መጽሐፍ ቅዱሰ ተርጓሚዎች ከሶርያ ቋንቋ ጋር የተለማመዱና ለትርጐማቸው ተግባርም የሶርያን መጽሐፍ ተጠቅመው ሊሆን ይችላል የሚል ጠንካራ ስሜት በአንዳንድ ምሁራን መካከል እስካሁን አለ። ሯ ህዘክበ መሠረትነት ሙሉ በሙሉ የግሪኩን ወይም ሙሉ በሙሉ የሶርያውን ትርጐም ተጠቅመዋል የሚሉትን ለዎች ባለመቀበል ከፕፎፌሰር ዩሊንዶርፍ ጋር መስማማት አጥጋቢ ምክንያት ያለው ነው ታሪካዊ ሁኔታዎችና የግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ሥነ ልላናዊ ሐተታ ከሁለቱ ባንዱ ብቻ ተጠቅመዋል የሚለውን ዶግማዊ አመለካከት ተቀባይነት እንዳይኖረው ያደርጋሉ በማለት ዩሊንዶርፍ ይገልጻል ለግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም በዚህ ሁኔታ የግሪክና የሶርያ የሁለቱም ትርገም በተለይም የግሪኩ ተወዳደሪ በሌለው በዋና መሠረትነት በተግባር ላይ ውሏል የሚለው መላምት በጣም አሳማኝነት ያለው ነወ ከላይ እንደ ተገለጸው ጥቂት የኢትዮጵያ የብሉይ ኪዳን የባህል ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን በቀጥታ ከፅብራይስጥ እንደተተረጐመ በእጽንኦት ይናገራሉ ይሁንና ይሀ የሚመስል አይደለም ይሀን የሚደግፍ አሳማኝ ማስረጃም አናገኝም ይህንን አባባል ታላቁ ሊቅ አለቃ ኪደነ ወልድ ክፍሌና ሌሎችም ምዕራባውያን ሊቃውንት አይቀበሉትም በሌላ በኩል አንዳንድ ምሁራን አስቸጋሪ የሆኑ ጥቂት መጻሕፍትን በመተርጉም ወትት ተርጓሚዎቹ የአይሁዳውያን ሰደተኞችን ምክርና እርዳታ አግኝተዋል ይላሉ በመሆኑም እንደነዚህ ባሉ ትርጐሞች ጥቂት የፅብራውያን ስሜቶች ተንጸባርቀዋል የሚል ሐሳብም ገልጸዋል በአንዳንድ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ላይ ሂሳዊ ጥናት ያካፄደው ዲልማን ጩጠጩበ ግን የግዕዝ ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በአንዳንድ ግለሰብ ጸሐፊዎችና እንባቢዎች በፅብራይስጡ መጽሐፍ ሳይ በመመሥረት የግዕዙን ብሉይ ኪዳን መጸሕፍት በኋላ አሻሸለሰው ከምንጩ ከዕብራይስጡ ጋር እንዲስማሙ አድርገዋል የሚል ሐሳብ ሲመሠርት ችሏል ይሀ ከዚህ በታች በዝርዝር ተገልጧል እንደዚህ ያሉ ማሻሻሎችም ቀደም ባለ ጊዜ ማለትም ከኛው ምናልባትም እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ እንደተደረጉ አንዳንድ ምሁራን የላይኛውን መጽሐፍ ገጽ ይመልከቱ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ አርትሰቲክ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ዓ ም ገጽ ዘ። ኳበበሺቺ ዩ ለ ህሀጠክ ነ ከፀበ ሀ ሏዩከሀርጸ ኮ ያምናሉ በዚህም ምክንያት የአንዳንድ የኢትዮጵያ የመጽሐፍ ቅዱስ ምአራፍ አከፋፈል የዕብራይስጡን የመጀመሪያ አከፋፈል ይከተላል ብለዋል በአራተኛውና በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መካከል መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ግዕዝ ሲተረጐም በሰባ ሊቃናት ትርጐም ጾጭፀበ ውስጥ ያሉ የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በሙሉ ከአዋልድ መጻሕፍትም አብዛኞቹ ጭምር አእንደተተረጐሙ ይታመናል እንደዚሁም አንደ መጽሐፈ ፄሄናክ ኩፋሌ ዕርገተ ኢላይያስ ባሮክ መልአከተ ኤርምያስ የፄርማስ መጽሐፈ ናላዊ የቅሌሞንጦስ መልአክታት ዲዲስቅልያና ትእዛዘ ሐዋርያት በውና በኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ መካክል ከግሪክኛው ተቴርጉመዋል እዚህ ላይ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊ ትውፊት ቀኖናዊና ቀኖናዊ ባልሆኑ ወይም አዋልድ መጻሕፍት መካከል በግልጽ ልዩነት አለማድረጉን ማስተዋል የስፈልጋል ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት የተጻፉና ቀኖናዊ ናቸው ተብለው በእኩል ደረጃ የሚታዩ ናቸው የግእዝ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጐም መሻሻል ፀክለሳ በኢትዮጳያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነሐሴ በሚነበበው ስንክሳር የሚገኝ አንድ ትውፊታዊ ማስረጃ አለ ይህ ማስረጃ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ የተተረጐመው አላባ ሰላማ በሚባል ተርጓሚ ሲቀ ጻጳጳስ እንደሆነ ያስረዳል የተተረጐመውም ከዐረብኛ ነው ደላል መረጃውም እንደሚከተሰው ይነበባል በዛቲ ዕስት አአረፈ አባ ሰላማ መተርጐም ስሳም ስከ ስዖመ ሃይማኖት ሰርዋ ትአዛዛተ ዖሪት ወወንጌል አንተ ዲቤክ ተክአዋ በላማ ዝክርከ ከመ በኅቤነ ነዋ ጾ ርበፅሺ በኒዕክፀ ዐሀር ነበ ከር ዲበርከዐ ከዩ ርሃ ሃ ኮ በከናፍረከ ምዑዛት አመዓዛ ከርቤ ወዐልዋ አምነ ዓረቢ ለግእዝ መጻሕፍት ተዐልዋ። ባሁኑ ጊዜ በመንበረ ፓትርያርክ በግሪኩ ሰብዓ ሊቃናትና በግእዙ መሠረትነት መጽሐፍ ቅዱስን ወደ አማርኛ በምንተረጐምበት ጊዜ የግእዙን መጽሐፍ ቅዱስ ስንመረምር የግእዙ ብሉይ ኪዳን ከግሪኩ ስብዓ ሊቃናት ይልቅ ከዕብራይሰጡ ጋር በጣም የተቀራረበ ሆኖ አግኝተነዋል ይህም ፒከሬ የከቨር ከቪሸርሃር ኛሃ ዐ ዩክሰርሺ ፀ ዐ ህፎ ከሮበ ሰር ነየከህ በር ጩ የግእዙ መጽሐፍ ቅዱስ በዕብራይስጡ መሠረትነት ወይም ከዕብራይስጡ መሠረትነት በተተረጉመው በሰእዲያ ትርጐም መሠረትነት አንደተሻሻለ ያላንዳች ጥርጥር ያስረዳል አንዳንድ ሌሎች ምሁራን ደግሞ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን የተደረጉ ሁለት የተለያዩ የብሉይ ኪዳን ትርጉም ማቫሻያዎች እንዳሉ ይናገራሉ የመጀመሪያው ተራቀላል መሻሻል በሄየ ተብሎ ይጠራል ይህም ከላይ በተጠቀሰው በሰእዲያ የዐረብኛ ትርጐም ላይ ተመሥርቶ በኛ ው መቶ ክፍለ ዘመን የተሻሻለው ነው የሚል ግምት አለ ሴላው በምሁራን የተሻሻለ ላርጸሰዝር ና ተብሎ ተስይሟል ይህም ምናልባት በምንጩ በዕብራይስጡ ላይ ተመሥርቶ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተሻሻለ ነው ተብሎ ይገመታል ይህ መሻሻል ከመጀመሪያው ከዕብራይስጡ ማለት የማሶሬቲክ እህዐሀ ምንባብ ጋር ብዙ ተመሳሳይነት እለው ይሁንና ዩሲንዶርፍ በፎእ የአካዳሚክ ትርጐም መሻሻል ላር ነሃዐኬ የሚባለውን ባለመቀበል አስተያየቱን እንደሚከተለው ሰጥቷል በኋላኛው መካከለኛ ዘመን ሁኔታዎች ሰፊ ለሆነ የዕብራይስጥ ትርጐም ወይም እርማት የተመቻቹ አልነበሩም።