Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጸሎት ምንድን ነው። መልካምነት ለሌላው ህልውናና ስሜት ወይም ለሌላው በደስታ መኖር የሚበረከት አስተሳሰብና ድርጊት ነው ሌላው በደስታ እንዲኖር በተቻለ መልኩ የሚፈልገውን እንዲሟላለት ማድረግ መርዳት ሞራላዊ ተግባር የሚፈጽመው በይበልጥ የሳይንስ አስተምህሮት ያለው የነቃና ቀና አአምሮ ያለው ሰው ነው የሃይማኖት ሞራላዊ እሴቶች አብዛኛዎቹ መሻሻልና መቀየር ሲገባቸው አሁንም የቀደመውን ዘመን የአስተሳሰብ ደረጃላይ ቆመው መቅረታቸው ነው የእንሰሳት መብት የአጸዋት መብት የከባቢ አየር መብት የሴቶች መብት የህጻናት መብት የዜጎች መብት ወዘተ ይህ ሁሉ የቀናው ፈላስፋና የሳይንስ ትሩፋት የሞራል እሴቶች ናቸው ሃይማኖት ለሴትና ለወንድ አኩል መብት እንኳ የማይሰጥ ኋላቀር አስተሳሰብ ነው። በሃይማኖት ቤት የሃይማኖትን አስተምህሮት እንተገብራለን በፖለቲካው መድረከ ላይ ዲሞክራሲን ሳይንስን እምንል ከሆነ ወገኛና አስመሳይ መሆናችንንና የሃይማኖት ሞራልም የውሸት አንደሆነ በተግባር እያረጋገጥን መሆናችንን በግልጽ አሳየን ማለት ነው ሰውዬው ይቅርታ የሚያደርግልህ የወሰድከውን መልሰህለት ለፈጸምከበት ከብረነከና ህገወጥ ተግባርህ ነው ይቅርታ ለፈጸምከው ስህተት ለሆነው ተግባር እንጂ እቃውን የመመለስ ግዴታ አለብህ ሰውዬው ሁኔታህን አይቶ ውሰደው እስካላለህ ድረስ ይቅርታ የአከብሮት እንጂ የማታለል አይደለም የወሰዱትን ሳይመልሱ የበደሉትን ሳይከሱ ንስሃ ሳልይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት የሚሉት አይነት ነው መቼም የማይሆን ሌላው በሃይማኖቱ ህግጋትና በሰው ፍላጎት የሚመጣን አለመጣጣም ምአመናን አብዝሃኛውን ጊዜ ህግ ጥሰው ከፈጸሙ በኋላ እንደኔ ስራማ ሲኦል እንኳ ይበዛብኛል ሲሉ ይደመጣል ይህ አባባል ሽሙጥ ነው። በአለምላይ ከአራት ሺህ በላይ ሃይማኖት ድርጅቶች አሉ እነዚህን ሃይማኖቶች ተከታይ መሆን የዜግነት መብት ነው ነገር ግን ህይ ሁሉ ድርጅት ሃገራችን ቢገባ አራት ሺህ አይነት የቀብር ቦታ ሊዘጋጅ ነው። ወይስ እንደተለመደው ኢትዮጵያ ቅድስት የአስራት ሃገር የአውነት ምድራ ናትና ሌላ ሃይማኖት የሰይጣን ነው አዲስ አስተሳሰብ ኢሉሚናቲ ነው አሁን ካሉት ሃይማኖቶች ውጪ ፈጽሞ ሌላው ትክከል አይደለም በማለት የዜጎችን መብት መከልከል ነው። ሃውልት ከማስተማሪያነቱና ከማስታወሻነቱም ባሻገር የሃብት የከብር የበላይነት ስሜትን ማንጸባረቂያም ነው የሞተው ሰው ተነስቶ የተሰራለትን ሃውልት የሚመርቅበት አጋጣሚ በሌለበት አግባብ እጅግ ውድ በሆነ ቁስ ሃውልቱን መገንባት በዋናነት በአካባቢው ህብረተሰብ ላይ ተጽኖ ለመፍጠርና ተሰሚነትን ለማግኘት የሚደረግ ተግባር ነው።
ሁለንተና አሁን የምናየውን እና የምናገናዝበውን ይዘት የያዘው ለዘመናት በሚካሄደው በፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተ ኡደት ነው ሁለንተና መጠኑና ይዘቱ ማለቂያ የሌለው በመሆኑ እድሜውም የትዬለሌ ይሆናል ማለት ነው በመሆኑም ማንኛውም የሁለንተና ንኡስ አካል የተወሰነ ሃይልና መጠን እስካለው ድረስ ያንን ቅርጹን እና ጸባዩን ይዞ የሚቆየው ለተወሰነ ግዜ ነው ማለት ነው በሰውኛ አባባል የተወሰነ የህይወት ግዜ ይኖራቸዋል ማለት ነው ማለትም ይወለዳሉ ያድጋሉ ይሞታሉ ማለት ሊሆን ይቸላል በተለምዶ ነገርግን የሚሞትም የሚወለድም ነገር የለም የሚሆነው ዓካላት በፈቃደኝነትላይ ሲጣመሩና አዲስ ጠባይ አዲስ መጠን ሲፈጥሩይሄ አዲስ ነገር ተፈጠረ ወይም ተወለደ አንላለን ይህ አዲስ አካል ከተወለደ በኋላ ከአካባቢው ጋር በሚያደርገው እንቅስቃሴ በ አካባቢው የሱን አንቅስቃሴ እና ፍላጎትን የሚደግፉት አካላት ከዚህ አዲስ አካል ጋር ጥምረት አየፈጠሩ ይሄዳሉ ይህን በፈቃደኝነት ላይ የሚደረገው ተደጋጋሚ ጥምረት አዲሱ አካል ወይም የተወለደው መጠኑ እና ጠባዩ አንዲጨምር ያደርገዋል ይህ ማለት ደግሞ የተወለደው አካል አደገ ማለት ይሆናል ነገሮችን በአንከሮ ካየናቸው ምንም ድብቅነት የሴላቸው አንቅስቃሴ ያደርጋሉ ለምሳሌ የራሳችንን ወይም የሰውን ልጅ አካል እንይ ሰው ልጅ ስንል በተለያዩ የሰውነታችን አካላት ወይም ኦርጋንስ ውቅር የተሰራ ሲሆን እነሱም በጥቂቱ ጉበትልብ አንጎልኩላሊትጨጉራእአግርእጅ እና ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው እነዚህ ንኡስ የሰውልጅ አካላት በፈቃደኝነት ባደረጉት ጥምረት ሰው የሚባለውን ጥቅል ስም ይዘው ትልቅ ህልውና ፈጥረዋል። በሁለንተና ውስጥ የሚገኙ አካላት በብናኞች ፍቃድ ላይ የተመሰረተ ውቅር ናቸው ሲባል እነዚህ ብናኞች አንደመጠናቸውና ባህሪያቸው በተወሰነ ይዘት እና ሃይል የሚቆዩበት ግዜም እጅግ እጅግ በጣም ትንሽ ነው በተራ ሰውኛ አባባል እድሜአቸው በጣም ትንሽ ነው ማለት ነው አድሜያቸው ከአወቃቀራቸው ውስብስስብነት እና ከመጠናቸው ጋር ቀጥተኛ ዝምድና ርቪሃ ዞጸዐቦዐክዝዐአክል አለው ማለት ነው የሰው ልጅ የሰውነት ከፍሎች የተሰሩበት ትንሺ ነገር ሴል ስትሆን የሴሎች ጥምረት ደሞ የሰውን የውስጥ አካላትን ፈጠረ የአካላት ጥምረት ደሞ ሰው የተባለውን አካልና ባርሪ ፈጠረ የሰወች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ጥምረት ደሞ የሆነ የጋራ ስነልቦና አና በህሪይ ያለው ማህበረሰብ ይፈጥራል በዚህ ሂደት ውስጥ ሴሎች ተጣምረው አንድ የተወሰነ መጠን እና ባሪይ ያለው አካል እንዴት ሊፈጥሩ ቻሉ የሚለው ዋናው ልናስተውለው የሚገባ ነጥብ ነው ህዋስ ወይም ሴል የምንላት በተለምዶ ህይወት ያላቸው አካላት የተዋቀሩበት የመጀመሪያዋ ትንሺ ቅንጣት ስትሆን ይህች ቅንጣት የተፈጠረቸው በተለምዶ ህይወት የሌላቸው ከሚባሉት ደቃቃ ቁስ ከሆኑት ፕሮቲን ወይም ኤለመንት ብሎም አተም ከሚባሉት ነው እነዚህ ብናኞች ከመጣመራቸው በፊት ለምን እንደሚጣመሩ ተጣምረው ምን አይነት ይዘትና ባህሪይ አንደሚያዋቅሩ በቅድሚያ ይነጋገራሉ ይመከራሉ መልእከት ይለዋወጣሉ በመጨረሻም በመጪው የጋራ ማንነታቸው ላይ ከተስማሙ በኋላ አዲሱን አካል ወደ ማዋቀር ይሄዳሉ ማለት ነው ይህ አዲሱ አካል ወይም ኦርጋን የተወሰነ መጠን እና ባህሪ የሚኖረው ሲሆን ባህሪውም ሆነ ይዘቱ የመስራቾቹን ባህሪይ እና ይዘት በቀጥታ አይወከልም ሆኖም ግን የአዲሱ አካል ይዘትና ባህሪይ የመስራቾቹ የጋራ ማንነት ነው የአዲሱ አካል ይዘትና መጠን መጠነቁስ ቀጥታ ከእያንዳንዱ ቅንጣት የይዘትና መጠን በድምር የመጣ ሲሆን ባህሪው ደሞ እነሱ የተጣመሩበት ስምምነት ወይም ህገደንብ ወይም ጥምር ባህሪ ነው። ይህ የጥምረት ሃይል ስለ አዲሱ አካል ሁለንተናዊ አንቅስቃሴና ባህሪ የሚናገር ሲሆን የአካሉ ህልውናም ነው ለምሳሌ የሰው ልጅ ልብን ብንወስድ የአተሞች ብሎም የሴሎች ድምር ውጤት ብትሆንም ባህሪዋ እንደ ልብ አንጂ አንደ አተም ወይም ሴል አደለም ይህ የልብ ባህሪይ እና ችሎታ የመጣው ደሞ በጋራ ፍላጎታቸውና ስምምነታቸው በመሰረቱት የልብ የጥምረት ሃይል ነው ይህ ሃይል ልብ በሰውነት ውስጥ አላት የሚባለውን የስራ አንቅስቃሴ እና ችሎታ ያላበሳት ህይወት ወይም አአምሮ ነው ልብደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ከፍሎች የምትረጭ ደም የምታጣራ እና የመሳሰሉትን ስራ የምትሰራ የሰውነት አንድ ክፍል ስትሆን ይህ አስደናቂ ችሎታዋን የሚዘውረውና በልብ መጠነ ቁስ ላይ ያለው ሃይል ወይም አእምሮ የልብ ጥምረት ሃይል ነው ከእንግሊዝኛው ተቀራራቢ ትርጉም ሶፍትዌር የሚለውን ሊይዝ ይትላል ነገር ግን የልብ ጥምረት ሃይል የምንለው ህይወት ያለው ሃይል ሲሆን ሶፍትዌር በሰው የተሰራ ህይወት አልባ ሃሳብ ወይም መግባቢያ ኮድ ነው። ብዙ ምሁራን ስለ ሁለንተና ባህሪይ ቢገልጹም አወዛጋቢ ነታቸው ግን እንደቀጠለ ነው ከእነዚህ ውስጥ አንደኛው የብርሃን ሁኔታ ነው የብርሃን ብናኞች ይዞዘዐፐዐአክ ባህሪይን ሁለንተናን ለመተንተን የመስኩ ሳይንቲስቶቹ እንደ መነሻ እር በብዛት ሲጠቀሙባቸው እናያለን የብርሃን ብናኞች ዘዐፐዐአክ ሁለት ባህሪ ህል አክልፐህክ አላቸው ይላሉ ቦሉልህዩ እአልፐህክ ልክ ዞልክዝር አክልፐህክ በመቀጠልም ፎቶንስ ከብደት ወይም ባንጻሩ መጠነ ቁስ የላቸውም ብለው ለትንታኔያቸው እንዲያመቻቸው ግምት ወይም ልፄሀአኮዞዐአ ያስቀምጣሉ በተመሳሳይ ከፎቶን ፍጥነት በላይ የሚጓዝ ነገር በሁለንተና ውስጥ የለም የሚሉ ሃሳባውያን ሳይንቲስቶችም አሉ ከታዋቂዎቹ አንስቶ በአንጻሩ ደሞ የተወሰኑ አዲስ ሃሳባውያን የመስኩ ተመራማሪዎች ደሞ ከብርሃን ብናኞች በላይ የሚፈጥኑ ብናኞች አሉ ብለው ማስረጃ ያቀርባሉ ለምሳሌ ያህል ታኪዮንስ በልዘሃዐክር የተባሉት ወደራሴ ስመለስ ፎቶንስ ዌቭ ኔቸር አላቸው ሲባል መጀመሪያ ዌቭ የሚባለው ቃል ምን እንደሚወከል ግልጽ አደለም ምከንያቱም በሁለንተና ውስጥ ያለው ባህሪ ሁለትና ሁለት ብቻ ስለሆነ አነሱም ሃይልና ቁስ ፎአዚዩክዕሃ ልክዐ አልፐፐሂክ ናቸው ቁስ የምንለው የሚጨበጥ የሚነካ ቦታ የሚይዝ ሲሆን ሃይል ወይም ችሎታ የምንለው ደሞ በቁስ ላይ የሚያድር ወይም የሚኖር ወይም በቁስ የሚገለጥ ሃሳብና ጸባይ ነው ማናቸውም የቁስ ባህሪያት የሚነግሩን ቁሱላይ ምን አይነት ሃይል አንዳለ ነው ሃይል የሚነካ የሚጨበጥ ባይሆንም ቁሱ በሚያደርጋቸው ስሜታዊ ባህሪያት እዛልክዞፐልዝዕአ ከሃይሉ ጋር ልንግባባ እንቸላለን ማለት ነው ስለዚ ፎቶንስ ዌቭ ጸባይ አላቸው ሲባል ሃይል አላቸው ማለት ካልሆነ በቀር ዌቭ የሚለው ቃል ወይም ተርም ገላጭነቱ ትክከል አደለም እንደዛ ከሆነ ፎቶን ብቻ ሳይሆኑ ሁለት ባህሪ ያላቸው ማናቸውም የሁለንተና አካላት በአንድ ግዜ ሁለት ባህሪ አላቸው ስለዚህ ዌቭ የሚባል ነገር ቋንቋ ብቻ እንጂ የብርሃን ቅንጣትን መግለጫና መተንተኛ ሆኖ የሚቀርብ መሳሪያ ፐዐዐ ሊሆን አይችልም ሌላው የተሳሳተ ወይም ግልጽ ያልሆነ ነገር ፎቶን ከብደት ወይም መጠነቁስ የላቸውም ብሎ መገመት ነው መጠነ ቁስ የሌለው ነገር በአንደኛ ደረጃ ሃይል ሊያጓጉዝ በጭራሽ አይቻለውም የብርሃን ብናኞች ግን ከጸሃይ ወደ ምድር የሙቀት ሃይል ተሸከመው ይመጣሉ በሁለተኛ ደረጃ የብርሃን ብናኞች የመጋጨት ባህሪም አእጀእአፐህእ አላቸው ሶስተኛ ስለፍጥነት ስናወራ በዛ ፍጥነት የሚጓዝ ቅንጣት ወይም ቁስ ስለመኖሩ እየተናገርን ነው ቁሱ ከሌለ ስለፍጥነቱ ልናውራ አንቸልም ስለዚህ የብርሃን ብናኞች ቁስ ናቸው ማለት ነው ስለዚህ የሚጋጭ ነገር ቁስ ነው የሚያጋጨው ነገር ደሞ ሃይል ነው ምከንያቱም ሃይል ያለ ግጭት ወይም ንከኪ በጭራሽ ከዓንዱ ወደ ሌላው ስለማይተላለፍ ያለግጭት ወይም ንከኪ የሚለው ቃል ትኩረት የሚሰጠው ነው ስለዚህ ፎቶኖችም ይሁኑ ሌሎች አካላት ሁለት ባህሪያት ሃይልና ቁስ በአንድነት ናቸው ዌቭ የሚባል ቃል ለመግባቢያ ያህል ካልሆነ በስተቀር የቃሉን ትርጉምና እሳቤ የሚያሟላ አንዳቸም ነገር በሁለንተና ውስጥ የለም ከነዚ አይነት የተሳሳተ ግምት በመነሳት ብዙ ሳይንሳዊ ትንታኔዎች ተሰተዋል ላይ ከጠቀስኳቸው በተጨማሪ ሁለት የተሳሳቱ ግምቶችን ላንሳ ሃ አንደኛ የብርሃን ብናኞቸ ማለትም ፎቶን የዩኒቨርሱ ፈጣንና የፍጥነት ከፍታ ወሰን መሆናቸው ሃ ሁለተኛ ቁስ ወደ ሃይል ይቀየራል የሚለው ድምዳሜ ናቸው በዩኒቨርስ ውስጥ ማናቸውም ነገሮ ከልከ በላይ ተትረፍርፈው የሚገኝበት ነው ህአክከክ ዩጾህዚ ዐዩ ልህአዐልክርርዩ ከነዚህ ተትረፍርፈው ካሉት ነገሮች በጥቂቱ ስፍራሙቀት ቅዝቃዜ ፍጥነት ዝግታግዝፈት ስበት ግፊት ጥላቻ ፍቅር ብርሃን ጨለማ የሚወደድ የሚጠላ የሚያምር የሚያስጠላ ወዘተ ስለሆነም የትኛውም ነገር እንደ ጥግ መነሻ ክአዐ ክዩአርዩ ሊሆን አይቸልም ይህ የገለጽኩት ምከንያታዊ ትንታኔ ዐዕርል ዞ በሂሳባዊ ወይም በኤከስፐርመንታል ማረጋገጫ ሊቀርብ ይቸላል ለማናቸውም ትንታኔዎች ግንምከንያታዊትንታኔመቅደም አለበት ስለዚ የምንም ነገር ደሃ ባልሆነው ሁለንተና ውስጥ የምንም ነገር ጥግ ሪፈረንስ አይኖርም ማለት ነው ስለዚህ የፎቶን ፍጥነት የነሱ ፍጥነት እንጂ የዩኒቨርስ ከፍተኛው ፍጥነት ከቶ ሊሆን አይችልምም አይደለምም እንደዚህ አይነት የተጭበረበረ ግምት የነገሮችን እውነተኛ ጥናትን አቅጣጫ ያስታል ለዚህም ማሳያ ቁስ ወደ ሃይል ይቀየራል የሚለው ሃሳብ ወይምፐዝዐጸሃ ነው ይህ ሃሳብ በአውቁ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን የመጣ በግምት ላይ የተመሰረተ ጽንሰሃሳብ ሲሆን የጽንሰሃሳቡ መደምደሚያ በኒኩሊየር ሪአከሽን ግዜ ለሚገኘው ሃይል እንደ ቀመር እያገለገለ ይገኛል። የማናቸውም ቁስ ጸባይ ሃይል ነው ፎሄፔክነሃ ኮክርኮዩፐኘ ዕኛ ለላላፐፐፔክ ጀአፒቪርነን ሃይል የተሰባሰበ ቁስ የጋራ ህገደንብ መመሪያ ፍላጎት ብቃት ችሎታና ወዘተ ባህሪያት ነው ዌቭ የሚባል ነገር ከቋንቋ ይዘትነት በዘለለ አባባሉን የሚያሟላ የሁለንተና ከንውን የለም ቁስ ወደ ሃይል ሃይልም ወደ ቁስ አይቀየርም ቅርጽ ይዘትና ባህሪ ይለዋወጣል ይቀያይራል እንጂ ሁለንተና የምንም ደሃ አይደለም ስለዚህ የብርሃን ቅንጣቶች ወዘፐዐአ የሁለንተና ፈጣኖቹና ትንሾቹ አይደሉም የብርሃን ቅንጣቶች የተወሰነ ሃይል የተሸከሙ ቁሶች ናቸው ሃይል ያለቁስ ከአንዱ ወደ ሌላው ሊተላለፍ አይቸልም ያለንከኪ ሃይል አይተላለፍም ግራቪቴሽን ኢንዳክሽን ራዴሽን ኮንዳከሽን ወዘተ ሁሉ የቅንጣትና የብናኝ ንከኪዎች ናቸው የመሬት ስበት ክላኒባጥ የአቶሚከ ስበትና ሌሎች ስበቶች ህልውናን ለማስቀጠል የሚደረግ ሃሳብና ፍላጎት ያለው የጋራ ህይወት ነው ምድር የአተሞች ድምርና የድምር ድምር ብትሆትም የስበት ህጓ ለሃይድሮጅንም ይሁን ለኦከስጅን አንድ ነው የምድር ስበትህግ የመስራቾቹ የጋራ ህግ እንጂ የጥቂቶቹ ብቻ አይደለም የስበት መጠን ወደ ሳቢው አካል በቀረብከበት ልከ ይጨምራል ይኸውም የስበት ሃይልን የሚያስተላልፉ ቅንጣቶች ሞገዶች በቁጥር አየጨመሩ ስለሚሄዱና በቀረብከ ቁጥር ጥቅጥቅነታቸው አፐኘኛ ዐ ርቪላነባፐ ስለሚጨምር ነው ሁለንተና በፍላጎ ትላይ የተመሰረተ የቅንጣትና የደቂቆች ድምርና የድምርድምር አንድ ወጥ መዋቅር በመሆኑ ለዚህ ቅንጅታዊ መዋቅር ፈጣሪም ሆነ ፍጡር ያላስፈለገው ህብረት ነው በሁለንተና ውስጥ ህልውናዎች ቋሚ አይደሉም በየጊዜው ተለዋዋጭና ተቀያያሪ ናቸው የአዲስ ህልውና መከሰትም ሆነ ማከተም በህልውና መስራቾቹ ፍላጎትና በሁለንተና ጫና አንጂ ከዚህ ውጪ በሆነ የፈጣሪ ፈቃድ የሚደረግ አይደለም ስለዚህ በዚህ ኡደት ውስጥ የፈጣሪና የፍጡር ልዩነት አይኖርም ስለዚህ ፈጣሪ የለም ማለት ነውን ፈጣሪም ሆነ ተፈጣሪ የሌለበት የጋሃዱ አለም ነው አይን ይዘን የማናየው ጆሮ ይዘን የማንሰማው እጅ ይዘን የማንዳስሰው አፍንጫ ይዘን የማናሸተውና አእምሮ ይዘን የማናገናዝበው ወዘተ ምናባዊ ፈጣሪ የለም ሁለንተና ሁለንተና ወይም አለም በውስጡ ያሉት አባላቱ ፕላኔቶች ጸሃይ ከዋከብት አተሞቸችና ብናኞች ወዘተ ጥቅል ስማቸው ነው ይህ ዘመንየማይቆጠርለት አልፋና ኦሜጋ ህይወት ያለው አካል በሁለት ነገሮች ብቻ የተፈጠረ ሲሆን እነሱም ሃይል እና ቁስ ናቸው። ድንጋይ ለዘመናት በፈቃደኝነት ላይ የተጣመሩ የተደመሩ ሃአጸሃ የተባበሩ ቅንጣቶች አተሞችና ሞሎኪውሎች ውጤት ነው አነዚ ብናኞች የሚቀናጁት ድንጋይ የተባለውን ትልቅ ጠንካራ ለጠላት በቀላሉ የማይበገር ጸባይ ያለውን ለጋራ ማንነታቸውና ጥቅማቸው ሲሉ ነው ይህ ድንጋይ ልከ ህይወት አለው እንደምንለው አካል ተወልዷልአድጓል በጊዜ ብዛት ደሞ በእርስ በርስ ጫና ይሞታል አፈር ይሆናል አንደጥሩ ማገናዘቢያ ባቄላን እና በቆሎን ብንወስድ አነዚን የእህል ዘሮች ይህወት የለውም ከምንለው አፈር ላይ ብንጥላቸው ባቄላውም ብዙ ባቄላ ሁኖ ሲበቅል በቆሎውም በተመሳሳይ ብዙ በቆሎ ሁኖይበቅላል ይህ እንደሚያሳየን ባቄላም የባቄላ አስተምህሮት የባቄላ ጥምረት ሃይል ስላለው ራሱን ለማብዛት ብዙ ባቄላ ለመስራት አፈር ውስጥ ከወደቀበት ግዜ አንስቶ አፈርውስጥ ካሉት አተሞች ሞለኪውሎች ጋር ይደራደራል ይወያያል ይመከራል ይሰብካል ብሎምያሳምናል ይህ ቅስቀሳ ትሮፖጋንዳ ባቄላ የተባለ አንድ ትልቅ የሆነ የጋራ ማንነትና ጥንካሬ ያለው ጥምረት ለመመስረት እንደሆነ ሲነግራቸው በዚህ የጋራ ትልቅ ጥቅም የተማለሉት ለዩዩክልፐ ዐክ የተስማሙት በፍጥነት መቀላቀልና መጣመር ይጀምራሉ ይህን አዲስ ጥምረት ለመስራት የተስማሙት አባላት ካርበን ሃይድሮጅን ኦክስጅን ናይትሮጅን ውሃ የተለያዩ መአድናት ወዘተ ባቄላ የተባለውን አንድ የሆነ ቁመና ለመገንባት አንደጋራ ስምምነታቸው የንኡስ አካላት ስር ግንድቅጠል ፍሬ ተከፋፍለው ይጀምራሱ ይህንን አካል የበለጠ ለማጠናከርና ለማደራጀት ትንሹ ወይም ያልደረጀው ባቄላ ተጨማሪ የማማለል ስራ በመስራትና በማስገደድም ሌሎች አባላትን ወደራሱ ይቀላቅላል ይበላ ማለት ነው ከጥንስሱ ጀምሮ በባቄላው ትረካ ብዙ ያልማለሉትና ባቄላው በቅሎ አስገድዶ ያልቀላቸው ደሞ በሌላ አካል ሊማልሉና ሊጠለፉ ይትላሉ ማለት ነው የበቆሎውም ሁኔታ ከባቄላው ጋር ተመሳሳይ ነውበቆሎም ለየት ያለ ማንነት ያለውና ጠንካራ የሚያምር የሚያስደስት ማንም ሊሆን የሚፈልገው ጥምረት ሃይል እንደሆነ በወደቀበት መሬትና አካባቢው ላይ ሁኖ ቅስቀሳውን ጥሮፖጋንዳውን ያሰማል ስብከቱን ያሰማል ስለሆነም እነዚ ሁለት የእህል ዘሮች ተመሳሳይ ቦታ ብንጥላቸው አንዱ ቀድሞ ሲደርስ ይችላል ወይምአንደኛው ብዙ ፍሬ ይዞ ሊያድግ ይችላል የተመቸው ዘሩን ያበዛው ተከል ዘሩን እንዳበዛ ያለውን እንደፈጸመ በአሸናፊነት እንደተነሳ በኩራት ላካባቢው ራሱን ሲገልጽ ሲናገርሲያወራ የሰው ልጅ ተከሉ ተስማምቶታል ተመችቶታል ጥሩምርት ብሎ ትርጓሜ ይሰጠዋል የሆነ ሆኖ ብዙ ዘር ይዞ ያደገው ተክል በሰውኛ መሬቱና ሁኔታው ተስማምቶታል እንልና ለሌላም ጊዜ ይህ ዘር ብዙ ምርት አንዲሰጥ ከመዝራታችን በፊት ይህን ብዙ ምርት የሰጠበትን ሁኔታ አናመቻችለታለን በዚህ ሁኔታ የሰው ልጅ በጊዜ ሂደት ለየትኛው ተክል የትኛውና ምን አይነት ሁኔታ መመቻቸት እንዳለበት ማገናዘብ በመጀመሩ የተከል ዘር ከመበተኑ በፊት በዛ የለምርት ለማግኘት ሲል ሁኔታዎችን ያመቻቻል በዚህ አንቅስቃሴ ሰው ያለውሚና የአመቻችነት ርልፐልሃ ነው ነገር ግን ብዙ ምርት የሰጠው ተከል ዘሩን በማብዛቱና በአሸናፊነት ራሱን በኩራት ይግለጽ እንጂ ዘሩን ማንም እንዲነጥቀውና እንዲወስድበት አይፈልግም ነገር ግን ይህ ተከል ይህ ሁሉ ዘር ያበዛው በአብዛኛው አስገድዶ በበላቸው አባላቱ ነውና እንሰሳትም ይህን ተከል አስገድደው ይበሉትና የአጸዋት ሴልን አፍርሰው በትነው ገድለው አጥፍተው ደምስሰው የእንሰሳት ሴል ይሰራሉ ይገነባሉ ያዳብራሉ በዚህ ወቅት በእንሰሳ የተበላው የተከሉ አካል ቅጠል ፍሬ ግንድ ስር እንሰሳው አካል ውስጥ ከገባ በኋላ የአንሰሳው አካልን ለመገንባትና በጋራ ለመጠቀም የእንሰሳው ሃያልነት እየተነገረው ብዙ የማማለያ ሃሳቦችና ጥያቄ ይቀርብለታል በዚ ማማለያ ሃሳብ የተስማማው የእጸዋቱ አካል የእንሰሳውን አካል በመቀላቀልና አዲሱን የእንሰሳ ህልውናን በመቀበል በእንሰሳው የጥምረት ሃይል አቅፍ ውስጥ ይገባል። የነገሮች የስሜት ባህሪያቸው እና ችሎታቸው አንዱን ካንዱ የምንለይበት መመዘኛችን ሆኗል ስለሆነም ቀለማቸው ጠረናቸው ጣአማቸው ጥንካሬያቸው ከብደታቸው ድምጻቸው መግባቢያቸው ነው ማለት ነው የሰው ልጅ በውስብስብ አደረጃጀቱ ኮድ ፈጥሮ ቋንቋ ፈጥሮ ስለተግባባ ሌሎች ነገሮች መግባቢያ የላቸውም ሊል አይችልም ምከንያቱም እነሱም የሚግባቡበት ስልትና ዘዴ አላቸውና ሲጀምርም የሰው ልጅ በአተሞች ከምርና ጥምረት እንደተፈጠረ ዘንግቶ ሰው ህይወት አለው ሰውን የገነቡት አተሞች ግን ህይወት የላቸውም የሚልበት አንዳችም ማስረጃ የለውም በአርግጥ የሰው ልጅ በተወሳሰበ መልኩ ከአተሞች ቢዋቀርም የሰው ልጅን ሰው ያደረገው የሁሉም አተሞች የጋራ እሳቤ ወይም ጥምረትሃይል ህልውና በተለምዶ ነፍስ የምንለው ነው ይህ የሰው ልጅ ህልውና ወይም ኀፍስ የምንለው ሰው የተሰኘውን ድርጅት ያዋቀሩት አካላት የእርስበእርስ ጤነኛና መልካም ግንኙነት ወይም ስርአት ነው ሆኖም ግን ሰው አንድ አንድ አካላቱ ጥቅም መስጠት አቁመው በሰው ህልውና ሊታይ ቢችልም አካል ጉዳተኛ ል ዞጸዐአክ ሊያስብለው ይችላል ምክንያቱም የችሎታ ለውጥ ስለሚያስከትልበት የአካል ለውጥ የችሎታ ለውጥ ያመጣል ይህ የምንግዜም እውነታ ነው። ይህ የጥምረት ሃይል ወይም ነፍስ የሁሱንም መስራች አካላት ጥቅም ደህንነት ኩራት ምቾት ሊጠብቅ የተሰነደ ሲሆን ሁሉም የሰው አካላት ለጋራ ጥቅማቸው ሲሉ የስራ ድርሻቸውን በሃላፊነት ይወጣሉ አንድ አካል አሁን የያዘውን ማንነት በጥሩ ሁኔታ ከከፉ ነገር መጠበቅ ተጣማሪዎቹን መንከባከብ ደህንነታቸውን መጠበቅ ደስታና ሰላማቸውን ማስጠበቅ ሳይችል ከቀረ ወይም ቢከብደው የዋና ዋና መስራች አካላት የሰላም ጥምረት አደጋላይ ይወድቃል በጋራ የመኖራቸው ሰላም በፍጥነት የቀድሞ ሰላሙን የማያገኝ ከሆነ የተጣማሪዎቹን ቁጣ ይቀሰቅሳል በዚህ ጊዜ የሰውዬው ህልውና ወይም ይህ ሰው ሰው ሆኖ የሚቀጥልበት ሁኔታ ሊያበቃለት ይትላል በዚህ ጊዜ ተጣማሪዎቹ በጋራ የመሰረቱትን የጥምረትሃይል ወይም ህልውናን ያፈርሱትና ቀጣይ ህይወታቸውን በራሳቸው ፈቃድ ይመራሉ ወደ ሌላ ማንነት የሚቀየሩ ወደሌላ ይቀየራሉ ሌላው ደሞ የሌላ የሰው አካል ውስጥ ገብቶ አዲሱን የጥምረት ሃይል በመቀላቀል የበፊቱን ልምድና ችሎታውን በመጠቀም ለአዲሱ ሹመቱ ይተጋል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ነው ከሌላ ጤነኛ ሰው ሰውነቱን ወይም ህልውናውን ካጣ ሰው የመጣን ኩላሊት ኩላሊቱ አልሰራም ወዳለው ታማሚ ሰው መትከል ነው የኩላሊትን አየን እንጂ የደም የልብ ያንገት የመሳሰሉት ሁሉ ከአንደኛው ሰው ወደ ሌላኛው ሊዘዋወሩና የቀድሞ ልምዳቸውን በመጠቀም በአዲሱ ቦታቸው በጥሩ ሁኔታ ተናበው ተጣጥመውና ተዋደው ሊዘልቁይችላሉ ይህም የእያንዳንዱ የሰውልጅ አካላት የራሳቸው ህልውና እንዳላቸው ያሳየናል ስለሆነም ነፍስ የሚባል ነገር ቦታና ይዘት የሌለው ተራ ቃል ነው በተለምዶ ሰውኛ አባባል ሞተ ማለት አንድ ነፍስ የምትባል ነገር ወጥታ ሄዳለች ማለት ነው የሚል አስተምህሮት አለ ይህች ነፍስ የምትባል ነገር የትኛው የሰውነት አካል ወይም ከፍል እንደምትገኝ ግን ይህ አስተምሮት ሲያስቀምጥ አይታይም በዚህ አስተምህሮት ሞተ የተባለን ሰው በፍጥነት የውስጥ አካላቱን በፍጥነት የሚለው ሊሰመርበት ይገባል ከውስጥ እያወጣን ሌላ ሰው ላይ ብንተከላቸው ከአዲሱ ሰው ጋር ተጣምረው ይቀጥላሉ በዚ ሁኔታ ሞተ የተባለው ሰው ምኑ ነው የሞተሞው የሚል ጥያቄን ያስነሳል። ስንል አበበ የአካላት ጥምረትሃይል ይገደንብ ውል ሃሳብ ምናብ ስምምነት ነው ምድር ምድር የመስራቾቿ በነፍሳት አንሰሳት ሰው አጸዋት ባህራት አየር ተራሮች ማእድናት ዋሻና ሸለቆዎች ወዘተ ጥቅል ስም ሲሆን የምድር ሃይለቁስ የሚኖረው ባህሪ የሁሉም መስራች አባላት የጋራ ባህሪያቸውን ነው ምድር የመሳብ ባህሪዋ ዋነኛ ሲሆን ይህን ስበት ተቋቁሞ ለመንቀሳቀስ ህጉ ወይም ጨዋታው የሚፈቅደውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት መስራቾቿን ግድ ይላቸዋል ይህ የምድር የመሳ ብችሎታ ከእያንዳንዱ የምድር ቅንጣት የሚመነጭ ጥምር ሃይል ነው ስለሆነም በፈቃዱ ከምድር ተነጥሎ ለመኖር ወይም ምድርን ለቆ ወደ ሌላ ጥላኔት ለመጓዝ የምድርን ስበት ማሸነፍ የግድ ይላል ከምድር ተገንጥሎ ለመሄድ የሚፈልግ አካል በምድር ስበት የሚጎተትበት ዋነኛው ምክንያት የስበት ህጉን ይህ መገንጠል የሚፈልገውም አካል ያጸደቀውና የተስማማበት የጋራ ደንብና ስርአት በመሆኑ ነው ምድር አባላቷ ተገንጥለው ወይም ተቆርሶ ወደ ሴላ እንዲሄድባት አትፈልግም በአንጻሩ ጥረቷ የያዘችውን መጠነቁስ ማሳደግና ሌላም በመጨመር ማደግ ነው ነገርግን የምድርን የስበት ህግ ተቀብለው በምድር ላይ ለሚንቀሳቀሱ እንሰሳት አጸዋትና ነፍሳት የተመጠነና የተስማሙበትን የስበት መጠን እ አስቀምጠዋል ሰው የሰውነት ህልውና ከመያዙ በፊት አካሉ የእጸዋት የእንሰሳት የአፈ የውሃ የአየርና የብርሃን ህልውና ነበረው ስለዚ በአየር ወይም በውሃነት ህልውናው ጊዜ ስበትን ሲከውን ነበር ሰው ከሆነም በኋላ ስበትን ይከውናል ምከንያቱም በየትኛውም ህልውና ያለ የምድር አካል ስበትን ይከውናል ይህን በምሳሌ ማናቸውም የሃገር ህጎች መጀመሪያ መነሻ ህግ አድርገው የሚንቀሳቀሱት አድማሳዊ የሆነውን ህገመንግስትን ነው በመሆኑም የንግድ የጸጥታ የዴሞከራሲና ወዘተ ህግጋት ህገመንግስቱን በማይጻረር መልኩ መደንገግ እንዳለባቸው ሁሉ የምድር ህገ መንግስት የስበት ህግ ነው ስለዚህ በምድር ላይ የምንከውናቸው ነገሮች በረራ ሩጫ አና ማናቸውም እንቅስቃሴዎች የመሬትን ስበት መነሻና ታሳቢ በማድረግ ነው ምድር ለዚህም በማሰብ ስበቱን የተመጠነ አድርጋለች በምድር ላይ ማናቸውንም እንቅስቃሴ ለማድረግ የቁስ ልውውጥ አል ፐክልአ ግድ የሚለው ለዚህ ስበት ህግ ዋጋ ለመከፈል ነው ስለዚህ ምድር የመስራቾቿ ጥቅል ስምና ድምር ሃይለቁስ ናት ስለዚህ ባህሪዋ የመስራቾቿ የጋራ ማንነት ነው የስበት ህግ የምድር መስራቾ አባላት የጋራ ስምምነት ጥምረትሃይል ፍላጎታዊና ሃሳባዊ ደንብ ነው የምድር ስበት ከሁሉም መስራች አባላት የሚዋጣ ሃሳባዊ ድጋፍ ነው የምድር ፌደራላዊ ህግ የስበት ህግ በጸሃይ ዙሪያ መዞርና በራሷ ምህዋር ላይ መሽከርከር ነው ሌሎች የምድር አካላት የሚከውኗቸው ጥምረቶች ይህን ጠቅላይ ህግ ታሳቢ በማድረግ በመጠበቅና በማስጠበቅ ነው ለምሳሌ አንድ ሰው ከምድር ለመዝለል ቢሞከር የምድርን ስበት ስለሚያውቅ ለዛ ተመጣጣኝ ሃይል ይከፍላል ሌሎች ሰዎችና አካላት ደሞ አሱ ከምድር መዝለል እንዲከብደው የስበት ጫና ያሳድሩበታል ጊዜ ለሁሉም እኩል ነው ጠለ ርዕእኗፐላክፐ ሾርንክ ጳ ጊዜና ቆይታ የተለያዩ እሳቤዎች ናቸው ጊዜ ብለለ ማለት የሁለንተና አሁናዊ ሁኔታን ወይም ወቅትንና ኡደትን የሚያመላከት ሲሆን ቆይታ ወህክለዝዐበአ በሰው ሰራሽ መቁጠሪያ ሰአት ለላላርገብእ የሚለካ ከንውን ወይም ልኬት ነው በአንጻራዊ የፊዚክስ ጽንሰ ሃሳብ ጠፔዐክሃ ዕ ቪቪላነባጥነ ጊዜ ነገሮች ወይም ሁኔታዎች ላይ የተንጠለጠለ በመሆኑ ጊዜን ለሚቆጥሩና ለሚመለከቱ ተመልካቾች አኩል አይደለም ጠለ እዐፐ ርዐአፐለአፐ የሚል ትከከል ያልሆነ አስተምህሮት የያዘ ነው ጊዜ የሚቆጠር ወይም የሚለካ አይደለም በስሜት የሚገነዘብ የሁለንተና ኡደት የሁለንተና አሰላለፍ የነገሮች አደራደርና አካሄድ እንጂ ጊዜ እንደተመልካቹ የሚለያይ ከሆነ አንድ ሰው የሚቀጥለውን የሁለንተናን ትእይንትንና አሰላለፍን አስቀድም ከሌላው ሰው ተለይቶ ይኖረዋል ማለት ነው ወይም የቀደመውን የሁለንተና ከስተት መልሶ መድገም ይቻላል ማለት ነው ወይም ጽንሰ ሃሳቡ ትክከል የሚሆነው አንዱ ነገ የሚኖረውን ሌላኛው አስቀድሞ ነገን የሚያይና የሚኖረው ሲሆን ብቻነው በሕከባክ ዝዝ ህኺክ ይህ ጽንሰሃሳብ የሃገራችንን አባባል ፉርሽ ያደርገዋል ማለት ነው ለምሳሌ ላለፈው ከረምት ቤት አይሰራም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ወዘተ በዚህ ጽንሰ ሃሳብ ግን ላለፈው ከረምት ቤት ይሰራል የፈሰሰ ውሃም ይታፈሳል ማለት ነው ይህ ፈጽሞ ሊሆን የማይቸል ነገር ነው ምከንያቱም የሁለንተና የእንቅስቃሴ ቅደም ተከተል ወይም አሰዳደር ልአ ለማንኛውም ነገር እኩልና በአንድ ቅጽበት የሚገለጽ ነው አንድ ሰው በከፍተኛ ወይም በብርሃን ፍጥነት ቢጓዝ የሱ ሰአት የመቁጠር ፍጥነቱ በአንጻሩ በፍጥነት ከማይጓዘው የጓደኛው ሰአት አቆጣጠር የፈጠነ ስለሚመስለው ወይም ስለሆነ ጊዜ እንደተመልካቹ ሁኔታ እንጂ ለሁሉም እኩል አይደለም የሚል ድምዳሜ ጊዜ ለሁሉም እኩል አለመሆኑን አይናገርም በሁለቱ ሰአት መሃል ያለው አንጻራዊ ልዩነት የቆይታ ዐህክላእ እንጂ የጊዜ ልዩነት አይደለም ለሁለቱም ባለሰአቶች የሁለንተና ዲሶርደር ፔእአጠቪጺዕኮነ ቅድምም አሁንም ያው ነው ብዙ ሰዎች ጊዜንና ቆይታን አደባልቀው በማየታቸው የአንጻራዊነት ጽንሰሃሳብ ሲደባለቅባቸው ይታያል ነገር ግን ጊዜ ጠለ እና ቆይታ ወህክላዝዐአክ የተለያዩ ናቸው ጽንሰ ሃሳቡም ትከከል አይደለም ቆይታ የሚለካ ነው ለምሳሌ አድሜ ከተወለደበት አንስቶ እስካሁን ያለው በሰአት ሲቆጠር ጠዋት ማታ ቀናት ወራትና አመታትና የመሳሰሉት ናቸው ጊዜ ጠለ ደሞ የሁለንተና የማያቋርጠው የለውጥ ኡደቱ ነው በፐ ዢ አጠክ ር ል ር ዝጄ ህአኪፒክፍ ፐ ክዓፐላአፐ ሂአጠብጺዐሾነኘ በ ህአኪፒክ ጊዜ ለሁሉ አኩል ይገለጣል ማለት አንድ ሰው በፈለገበት ፍጥንት ከተቻለ በብርሃን ፍጥነት በሁለንተና ውስጥ ህዋን ዞሮ ቢመጣ በእጁ የያዘው ሰአት ቆጣሪ ምድርላይ ካለው ተመሳሳይ ሰአት ቆጣሪ ንባብ ጋር ሊለያይ ይችላል እንጂ አንድ በምድር ላይ የተሰራ ለውጥ ለምሳሌ የተገነባ ህንጻ ለሁለቱም ባለ ሰአቶች አኩል ይታያል አኩል ይገለጻል በአኩል ይከሰታል ህዋን በፍጥነት ዞሮ ለመጣውና ሰአቱ ብዙ ለቆጠረው ሰው ህንጻው ተጠናቆ ምድርላይ ለነበረው ሰአቱ ብዙም ላልቆጠረው ሰው ህንጻው በጅምር አይገለጽላቸውም የሰአት ንባባቸው ይለያይ አንጂ ሁለቱም የህንጻውን የግንባታ ደረጃ ባለበት ነው የሚያዩት ህንጻው መስታወት ካልተገጠመለት ለአንደኛው እንደተገጠመ ሌሌላኛው ሰው አንዳልተገጠመ ሆኖ አይከሰትም የሁለንተና የቅርጽና የይዘት ለውጥ ለሁለቱ ባለ ሰአቶች እኩል ይገለጻል ማለት ነው በማንኛውም ሁኔታ ማንም አካል የሚቀጥለውን የሁለንተናን ቅርጽና ይዘት አስቀድሞ ሊኖረው አይችል አስቀድሞ ነገን ማንም ብቻውን ሊኖር አይቸልም ለሁሉም ነገ አኩል ነው የሚከሰተው ሌላ ምሳሌ አንድ ሰው በየትኛውም አንጻራዊ ቦታና እንቅስቃሴ ላይ ቢሆንም ከሌላው በተለየ ነገ የሚከሰተውን የጸሃይ ግርዶሽ እሱ ዛሬ ላይ አያየውም ስለዚህ የአልበርት አንስታይን የአንጻራዊነት ጽንሰ ሃሳብ ለቆይታ መለያየት ይሰራ ይሆናል እንጂ ለጊዜ አይሰራም ጊዜ ለሁሉም እኩልና ቋሚ ነገር ነው ጠለ ርክፍፐላአፕ ይህ ማለት ዝዝ ዐክክ ር ዝዝ ህአኪፔክ ፐ ኮርን ል ላፐ አኗፐለአጠ ፐ ክዕፐ ክኽሂዚላኸነዊ። በሁለንተና ውስጥ የሃይልና ቁስ ልውውጥ እስካለ ድረስ ዝግመተ ለውጥ የማይቀር ነገር ነው ሰው አስከበላ ያድጋል ይለወጣል ሌላውም ህልውና እንደዛው ነገሮች ሁሉ ተመጋቢ በመሆናቸው አካላዊና ሃይላዊ ለውጥን ያመጣሉ ይህ ማለት ደሞ ፈጣን ወይም አዝጋሚ ለውጥን ያስከትላል ማለት ነው መወለድ ተራ መግባቢያ እንጂ ልጅ አይወለድም ከናቱ ይወጣል እንጂ መወለድ ያለምንም ግብአት መከሰት ነው ነገር ግን ልጅ የዘር ከብሪቱ ከናትና አባት ይምጣ እንጂ እናትየው የበላችው ምግብ ነው ወደ ልጅ የተቀየረው የዘር ከብሪቱ ኮለ ወይም ዲኤንኤ ሜካኾ ምን አይነት ልጅ ይገኝ የሚለውን ፍላጎት አስተምህሮትና ሃሳብ የያዘ እንጂ እናቱ ማህጸን ውስጥ የገባው የወንዱ የዘር ፈሳሽና የሴቷ እንቁላል ልጅ አይሆንም ስጋም ጥሩ አጋጣሚ ሲያገኝ ወደ ትል መቀየሩ የፈጣን ለውጥ ማሳያ ነው አተሞችም ኤሌከትሮናቸውን ሲለግሱና ሲቀበሉ ወይም ሲነጣጠቁ ባህሪያቸ መዋቅራቸው ችሎታቸው ይለወጣል ነገር ግን ይህ ለውጥ እጅግ ፈጣን በመሆኑ ዝግመተ ለውጥ ሳይሆን በጣም ፈጣን ለውጥ እንለዋለን አተሞች የብርሃን ጨረሮችን ይበላሉ ይወስዳሉ ኤሌከትሮኖችን ይመገባሉ የተለያዩ የሞገድ ብናኞችን ይወስዳሉ ይለዋወጣሉ በጋራ ይጠቀማሉ በመሆኑም አዝጋሚ ለውጥንም በማከናወን አንዱ አተም ወደ ሌላ አተም ይቀየራል ማለት ነው ባጠቃላይ በዩኒቨርሱ ውስጥ ሁሉም ነገር ተንቀሳቃሽና የሚበላላ በመሆኑ ይህን ጨዋታ በተሻለ መልኩ ተጫውቶ ህልውናውን ለማስቀጠል የትኛውም ህልውና ዝግመተ ለውጥ በራሱ ላይና በዘረመሉ በዘር ከብሪቱ ዲኤንኤ ሜካኙ ላይ ለውጥ ያደርጋል ይህም ህልውናውን ባሸናፊነት እንዲመራያስችትለዋል ነገር ግን የትኛውም ህልውና ዘላለማዊነትን ይዞ አይቀጥልም ከሁለንተና ውጪ አንዱ ከአንዱ በተሻለና በበለጥ መልኩ ህልውናውን ቢያስቀጥልም በሁለንተና ፈቀደሃይል ተጠልፎ ያከትምለታል የሁለንተና ብቸኛ አሸናፊና አድራጊ ፈጣሪ እራሱ ሁለንተና ብቻ ነው ሁለንተና የአጠቃላይ አካላት ድምር ውጤት ነው በመሆኑም ዝግመተ ለውጥን በሁለት ዋና ዋና ከፍሎች ልንከፍለው እንቸላለን ያግህገሪታ ታዕያዊ ግመፉሐውም ሃ የባህል ለውጥና መሻሻል ባህላዊ ጨዋታዎች አለባበሶች አመጋገቦችና ህግጋቶች ቀስበቀስ ወደዘመኑ አሸናፊ ልምድች ይቀየራሉ ሃ የሃይማኖት መቀየርና መሻሻል ከአንድ ሃይማኖት ሌሎች ሃይማኖቶች ሊወጡ ይችላሉ በማሻሻል ሃ የቋንቋ መቀየርና መሻሻል ከአንደኛው ቋንቋና ጽሁፍ ሌላኛው ቋንቋና ጽሁፍ ተሻሸሎ ወይም ወርዶ ይወለዳል ለምሳሌ ትግርኛ ወይም አማርኛ ከግዕዝ ቋንቋ የወጡ የተወለዱ የተቀዱ የተሻሻሉ ናቸው። ህጻን በማህጸን ውስጥ ተጸንሶ አድጎና ጎለምሶ የሚወጣው የሚመገበው ምግብ ወደ ሰው ገላነት በመቀየሩ ነው ዝግመተ ለውጥ የጊዜ አርዝማኔና ሁኔታ ካልሆነ በቀር የማናቸውም መጤ ህልውናዎች መገኘት የቀደመው ቁስ መኖር ነው ይህ ማለት ልጅ ሲጸነስ ከናቱና ከአባቱ የሚመጣን የዘር ቅንጣትን መሰረት አድርጎ ነው ይህ የዘር ቅንጣት ሊሰራ የታሰበውን ልጅ ቁመት መልክከ ባህሪ ተከለሰውነትን ወዘተ ወሳኝ ነው ስለዚህ ይህ የዘር ቅንጣት በናቱ በኩል የሚደርሰውን ባአድ አካል ወይም ምግብ ወደ ሰው አካል ይቀይረዋል ነገር ግን የመጣው ምግብ ሁሉ ወደ ሰው አካል ይቀየራል ማለት አይደለም የሰው አካል ለመሆን የፈለጉት የምግቡ ቅንጣቶች ወደ ሰው አካል ሲቀየሩ ኢሾልቭ ሲያደርጉ ያልተስማሙት የምግቡ ቅንጣቶች ደሞ በቆሻሻ መልከ ይወገዳሉ በመሆኑም ሰው እራሱ አሁንም ድረስ ኢሾሉሽንን እየተገበረ ነው መወለድ የሚባለው የተለመደ ቃል ቢሆንም ልጅ ከናቱ ተወለደ ሳይሆን ልጅ ከእናቱ ኢሾልቭ ወጣ አደረገ ነው የሚባለው መወለድ አንዲት አናት ምግብ ሳትበላ ወይም ማናቸውንም ነገር ወደ ውስጧ ሳታስገባ ልጅ ማምጣት ብትችል ኖሮ ወለደች ይባላል መውለድ ምንም ግብዓት አይጠይቅም ነገር ግን አሁን የሰውልጅም ሆነ ሌላ ፍጥረታት እራሳቸውን የሚያበዙት ሌላውን እየበሉ በመሆኑ የተመገቡት ነገር ወደነሱ አካል ተቀየረ ስለዚህ ይህ ለውጥ ኢሾሉሽን ይባላል የሰው አካልም የሚጎለምሰው በሚመገበው ምግብ ነው ሲወለድ ሶስት ኪሎ የነበረ ህጻን ሃያ አመቱላይ ሰባ ኪሎ የሚሆነው ከተመገባቸው የእንሰሳት የዕጸዋትና የአካባቢ ቁሶች ነው ስለዚህ የተመገበው የእንሰሳት ሴል ወደ ሰው ሴል ተቀየረ ኢሾልቭ አደረገ ማለት ነው ይህ ግን የሚሆነው እንደ ፍጥረቱ ሁኔታ ለውጡ በሰኮንድ በደቂቃ ሰአትና አመታት ውስጥ ሊሆን ይችላል። የአለም ጣፋጭነት አሸናፊ በሆንከበት ወጣት በሆንከበት ብርቱ በሆንከበት ጊዜ ብቻ ነው መደራጀት ለመደጋገፍና ለጋራ አሸናፊነት ዋስትና ነው የዘላለም አሸናፊነት የሚፈለግ አንጂ የሚገኝ ነገር አይደለም ሰርቆና ቀምቶ መብላትን አለም አታወግዝም አትደግፍም ሆኖም ግን ቀምተህም ሆነ ሰርቀህ በላህ አለም የአንተን አሸናፊነትን ብቻ ነው የምትቀበለው ምንምእንኳ የሰውልጅ ለጋራ አሸናፊነቱ ይህን ተግባር ህግደንግጎ ቢያወግዘውም ከፍል ሁለት ምእራፍ አንድ ሰው ምንድን ነው በመሰረቱ በማህበራዊ መመዘኛ ሰው የምንለው ሙሉ አካል ካለው ሁለት አይንና ጆሮ ያለው ሁለት እጅና እግር ያለው በእግሩ ቆሞ የሚራመድ እያንዳንዱ የእጁና የእግሩ ጫፎች አምስት ጣት ያላቸው ከሰው ጋር መግባባት የሚችል የመሳሰሉት አካላዊ መመዘኛዎች ያሱት ነው ባለንበት ወቅት መኖራቸው ከተረጋገጠ ከሁለንተና ወይም ዩኒቨርሰ አካል ውስጥ ጠቅለል ባለ መልኩ የሰው ልጅ በሌሎቹ የሁለንተና አካላት ላይ የበላይነት ለመያዝ የሚንቀሳቀስ ውስብስብ አወቃቀር ያለው አካል ነው ይህ የሁለንተና አካል ሰው አሁን ባለንባት መሬት ላይ አጅግ ተስፋፍቶና ተበትኖ የምናገኘውና አብዛኛውን በምድር ላይ ካሉት ትላልቅ እንሰሳት በቁጥርም ላቅያለ ሲሆን ከአካባቢ አካባቢም የተለያየ መልከና ቁመናም አለው በሳይንስ አስተምህሮት ሰው ተብሎ የሚመደብ በዘረመል ይዘቱ ወይም በጥንድ ክሮሞዞም ቁጥሩ መሆን አለበት በዚ መመዘኛ ብቻስንመዝነው የሰው ልጅ አንድ ነው የሚለው ላይ እንደርሳለን ሃይማኖታዊ አስተምሮቶችንም ጠቅለል ባለ መልኩ ስለሰው ልጅ የሚሰብኩትንስናይ ሰው ልጅ ባንድ ወቅት በፈጣሪው የተሰራና ሰው ሁሉ ከአንድ ወላጅ እንደተገኘ ያስረዳሉ ይሁንና አሁን ላለው የሰው ልጅ እጅጉን የመለያየት ምከንያት ሃይማኖቶች በጠራ ሁኔታ የሚገልጹበት መገገድ አይታይም ነገር ግን ሳይንስ የሰው ልጅ በይዘት የመለያየቱ ምከንያት ዝግመተ ለውጥ ጀፎሃዐህዐክ አካሂዷል በማለት ያስረዳል መረጃና ማስረጃም ያቀርባል ሰው በአንድ ወቅት በአንድ ፈጣሪ የተሰራ ነው የሚለው የሃይማኖታዊ አስተምሮት እጅግ አሳማኝ ያልሆነና ሃሳባዊ ትንተና ዐርርልዚ ቦዩ የጎደለው ሲሆን ተቀባይነቱም አናሳ ነው ሰው ዝግመተ ለውጥ ለማካሄዱ አሳማኝ መረጃዎች መኖራቸው ብቻ ሳይሆን አሁንም የሚታይ ሁነት ነው በቀላሉ ለመረዳት አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ቢዳቀል የሚገኘው ልጅ የሁለቱ ሰወች ህልውና ድቅል ነው ስለሆነም ሙሉ በሙሉ አንዱን ፍጹም የሚመስልበት ሁኔታ አይኖርም በተጨማሪም ይህ ልጅ በእድገት ዘመኑ ውስጥ የሚያጋጥመው የአካባቢ ሁኔታ በህልውናው በጥምረት ሃይሉወይም በዘረመሉ እሂር አብልሂዩሀዞ ላይ ሰውጥ የማምጣት ሁኔታዎችን ይፈጥሩበታል ስለሆነም የወላጅ መዳቀል ብሎም ያአካባቢ ተጽእኖ የሰው ልጅ አሁን ባለበት መልኩ እንዲለያይ አስተዋጽኦ ቢያደርግም ለመለያየቱ ብቸኛ ምከንያት ግን አይደለም ህይወት ያላቸው ነገሮች አመጣጥ ላይ እንዳየነው የትኞቹም እንሰሳ አሁን ያሉበት ውስብስብ ህልውና ላይ ከመድረሳቸው በፊት መነሻቸው በአይነትም ሆነ በህልውናቸው ካልበዙና ካልተወሳሰቡ አካላት ነው እነዛ ያልተወሳሰቡ አካላት አንዱ ከአንዱ ተሽሎ ለመኖርና የበላይ ለመሆን ባደረጉት የሽቅድምድም ጠንካራ ፍላጎት ህልውናቸው ላይ ጥምረት ሃይል ወይም አእኸነር ለልዩዩህዞቦ ለውጥ ማምጣት ጀመሩ ችግር ብልሃትን ይወልዳል አንዲሱ በአካባቢ ላይ የበላይ ለመሆንና የራስን ዘር ለማብዛት ግማሹ መርዛም ሆነ መርዝ ፈጣሪ ሆነ ሌላው ተናካሽ በመሆን ለዘመናት ጥርሳማነቱን አሳደገው ሌላው ጥገኛ በመሆን ለጋራ ጥቅም ተለቅባሉ እንሰሳት ላይ በደባልነት የመኖር ችሎታውን አሳደገ እንደ ሰውያለውደሞ አካባቢው ላይ ለመንገስ የሌሎቹን ችሎታ ጠቅለል አድርጎ ለመያዝ በሚያደርገው ጽኑ ፍላጎት ሁኔታን የሚያገናዝብበትን አካል አአምሮ ማጎልበት ጀመረ። ይህ የሰው ልጅ የማገናዘቢያ አካል ወይም አእምሮ የምንለው ሲሆን የማገናዘቡ አቅምም በጊዜ ሂደት የመጣና አሁን ሰው አለው የሚባለውን የአአምሮ ደረጃ ያስገኘ ነው ልጅ አለው የሚባለው የማገናዘብና የአእምሮ ብቃት ከስርመሰረት ወላጆቹ በቅብብሎሽ ያጎለበቱት ንቃት ነው በዚህ ዝግመተ ለውጥ የትኛውም እንሰሳ አሁን የያዘውን መጠነ ቁስና ባህሪይ እንዲይዝ ያደረገው ለዘመናት እየተደመረ የመጣ የወላጆች ጽኑ ፍላጎት ፐክ ሀ ውጤት ነው ዘረመል ክኸር እልዩህዞ የአንድ አንሰሳ አስተምሮት ወይም ጥምረት ሃይል የጽኑ ፍላጎት መያዣ ከረጢት በመሆኑ የወላጅ አንሰሳው ባህሪ በልጁላይ ይታያል ነገር ግን ይህ ልጅ የቤተሰቡን አስተምሮት ሀረመል እንደተቀበለ ያለምንም ማሻሻል እሱ ወደሚወልደው ልጅ አያስተላልፈውም ስለሆነም በወቅቱ የሚያስተውለውን የአካባቢ ሁኔታን በመረረዳት የራሱ የሆነ ጠንካራ ፍላጎት ስለሚያድርበት ይህ ጠንካራ ፍላጎቱ ደሞ ዘረመሉሱሉን የማሻሻል ወይም የመለወጥ አቅም ይኖረዋል ከዚህም ሲያልፍ ሰው በሚኖርበት አካባቢ ምክንያትና በኑሮው ሁኔታ ዘረመሉ ለመቀየር ለመሻሻል ምከንያት ይሆነዋል። የተለየ ባህሪ እና ተከለ ሰውነት ይኖረዋል ስል የሰውነት ግዝፈቱ የቆዳ ቀለሙ የማገናዘብ አቅሙ የማስታወስ አቅሙ እና በመሳሰሉት ይለያል ማለት ነው በዚህ ሁኔታ ሰው ከሰው ይለያል ወደሚለው ድምዳሜ ይወስደናል ማለት ነው አዎ ሰው ከሰው ይለያል ሰውን ከሰው እኩል ያደረገው ተመሳሳይ የዘር ከብሪት መኖሩ ብቻ እንጂ በዘረመሉ ውስጥ በጥልቀትባሉ መመዘኛዎች በጣም ሰው ከሰው ይለያል በሰውነታችን ላይ የሚታየው የትኛውም የኛ መገለጫ የውስጥ የልዩነታችን ማሳያ በልክዩፐልኸዐአ ናቸው ሰው ሁሉ አንድ አይነት ወይም እኩል ነው የሚለው አባባል ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት እንጂ ሳይንሳዊ ይዘት የለውም ሰው ተብለው በሰውኛ ማህበር የታቀፉት የምድራችን ሰዎች መመዘኛቸው ዋነኛው የዘር ከብሪታቸው ከመሆኑ ባሻገር ሰፋ ያለ ይዘት ባለው ቋንቋ መግባባታቸው ብቻ ነው ይህ ማለት እንሰሳት ቋንቋ መግባቢያ የላቸም ማለት አይደለም ሰው ግብዝ ስለሆነና ብሎም እንሰሳት የሚያወሩትን መረዳት ባለመቻሉ ሰው ብቻ ነው በቋንቋ የሚግባባው ይላል ሰውን ሰው ያስባለው ብቸኛውና ዋናው መመዘኛ የዘርከብሪቱ መሆኑ ብቻ እንጂ ከዚህ በጠለቀ መመዘኛ ስናየው ግን የተለየ በመሆኑ ዝርያ እንዲኖረው ሁኗል በመሆኑም የሰው ልጅ እንደ ዝርያውም እንደ ግል ችሎታውም የተለያየ ነው በአካላዊም ሆነ ባህሪያዊ ችሎታ ይለያያል ስንል በቀለም ጥቁርጠይምቀይነጭ የመሳሰሉ የሰው ዝርያዎች ሲኖሩ በግዝፈትአጭር መካከለኛ ረዥም የመሳሰሉ አሉ በማገናዘብ አእፐክህአእርዩ አቅምዘገምተኛአስተዋይ እና ንቁ በሚል ልንለያቸው አንቸላለን ዘገምተኛ ሰወች የምላቸው የተፈጥሮን ሁኔታን አገናዝበው ለኑሮአቸው ምቹ ሁኔታን የመፍጠር ችሎታቸው ዝቅተኛ የሆኑትን ሲሆን እነዚህም የአካባቢ ወቅቶች መቀያየር የሚያስከትለውን ሁኔታን አስተውሎ በዝናብ ወቅት መጠለያ ለመስራት የሚያደርጓቸው ምላሾችና እንቅስቃሴዎች በተመሳሳይ መልኩ የሙቀት ወቅትን ለመቋቋም የሚያደርጓቸው ችግር ፈቺ ፈጠራዎች እና በሌላም በርካታ የአካባቢ ፈተናዎች ማለትም በሽታዎችን ምግብ የማግኘት እንቅስቃሴዎችን ጠላት የመቋቋም ብልሃቶችን ዘርን የማስቀጥል ፋላጎትን ለማሳካት የሚያፈልቋቸው ጥበባዊ ብልሃቶች በአንጻሩ አናሳ በመሆኑን ነው በእነፒህ ሰዎች ላይ የኑሮ ፈተና ሲበዛ አናያለን አሁን ባለንበት ዘመን አንኳ በአንጻሩየተሻለ ኑሮን መምራት የከበዳቸው ሰወችን ወይም ማህበረ ሰወችን እናያለን የተፈጥሮ ሁኔታን በተሻለ መልኩ አለመረዳታቸው አንደኛ አዝርእት እንዴት አንደሚመረቱ ባለመረዳታቸው ምግብ በቀላሉ ለማግኘት ሲቸገሩ እናያለን ሁለተኛ የመድሃኒት አቀማመማቸው ደካማ በመሆኑ በበሸታ ምክንያት ሲሞቱና ሲመናመኑ ይስተዋላል ሶስተኛ የተደላደለ የኑሮ ሁኔታ መፍጠር ባለመቻላቸው ለአውሬ የተጋለጡ ናቸው ባጠቃላይ እነዚህ የንቃት ደረጃቸው ዝቅተኛ የሆኑት ሰዎች ተፈጥሮን የማገናዘብና የተፈጥሮን ሁኔታ የሚያዩበት ንቃተ ህሊና አናሳ በመሆኑ በአካባቢው ላይ የበላይነታቸው አናሳ ነው አነዚህ አይነት ሰወች ቢማሩ ሊያውቁ ይችላሉ አውቀትና ንቃት ግን የተለያዩ ናቸው ብዙጊዜ ሰወች ሁሉ እኩል ናቸው የሚሉ ሃይማኖተኞቸችእና ፖለቲከኞች የሚያቀርቧቸው ሃሳቦቸ የመማር እና ያለ መማር ጉዳይ ነውእንጂ ሰው ሁሉ እኩል ነው በማለት ይሞግታሉ የትምህርት ተደራሽነት ቢሰፋ የኑሮ ሁኔታ ቢመቻችለት ሁሉም ሰው እኩ ነው የሚል መከራከሪያ ሃሳብም ያመጣሉ አንድ ከነሱ ጋር የሚያስማማኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ የተመቻቸ ሁኔታ ከተፈጠረለት ቀጣይ ህይወቱን ቀድሞ ከነበረበት የማህበረሰብ የኑሮ ደረጃ በተሻለ መልኩ ሊያስቀጥል እንደሚቸል ብቻ ነው ይህ ማለት ደሞ ተማረ አወቀ ኮረጀ በተሰመረለት ተንቀሳቀሰ ማለት አንጂ ተፈጥሮን ተረድቶ ተመራምሮ ከተፈጥሮ ተማረ አስተዋለ አገናዘበ ማለት አይደለምና የትኛውም ሰው በማስታወስ አቅሙልከ የተማረውን ሊይዝና ሊጠቀምበት ይችላል ለምሳሌ አንድ ዳቦ መጋገር የተማረ ሰው ምን አይነት ዱቄት እንደሚጠቀም እንዴት አንደሚያቦካ አንዴት እንደሚጋግር ከተነገረው ወይም ከተማረ እራሱን ችሎ ይህን ዳቦ ብዙ ጊዜ በህይወት ዘመኑ ሊጋግረው ይችላል ይህ ማለት ከሰው ተማረ ኮረጀ አወቀ ሊያስብለው ይችላል እንጂ ነቃ አያስብለውም ንቃት በዋናነት የማስታወስ ችሎታ ሳይሆን ንቃት የማገናዘብ አቅም ነው። እነዚህ የባህሪ ለውጥ የሚያመጡ ሁኔታዎች ሰው ባህል ሲቀይር ሃይማኖት ሲቀይር እውቀት ሲጨምር የመኖሪያ አካባቢና ቦታ ሲቀይር አድሜው ሲጨምር ስልጣን ሲያገኝ ወይም ሲሻር የኑሮ ሁኔታ ሲቀየር ወይም ሲለወጥ የአካባቢ የተፈጥሮ ሁኔታ ሲለወጥ የጤና ሁኔታ ሲለዋወጥ የአካል ግዝፈት መቀያየርና ባጠቃላይ የሁለንተና ሁኔታዎች መቀያየር የሰው ልጅን ወቅታዊ ሁኔታና ባህሪን ይወስኑታል በመሆኑም አንዱ ሞራላዊ ስራ ሲሰራ ሌላው ኢሞራላዊ ድርጊት ሊሰራ ይችላል ይህ የሚሆነው ከሁለቱ ሰወች የአአምሮ አስተሳሰብ ቅኝት ባሻገር የቆሙበት ሁኔታ አንዱን ሞራላዊ ሌላውን ኢሞራላዊ ያደርጉታል ለምሳሌ ሰው ሃብታም ሲሆን ይለግሳል ደሃ ሲሆን ይለምናል ወይ ይሰርቃል መለመንን ወይም መስረቅን ለማስቀደም የግለሰቡ የአእምሮ አስተሳሰብ ቅኝት ወሳኝ ነው ደሃ መለመን ከጀመረ ሞራላዊ ነው እንላለን መስረቅ ከጀመረ ኢሞራላዊ ነው እንላለን ምከንያቱም መስረቅ ወይም መዝረፍ የተዘራፊው ይሁንታ የለውም አስገዳጅ ነው ነገር ግን መለመን ዲፕሎማቲክ ነው የተለማኙን ፈቃድ የሚጠይቅ እንጂ የማያስገድድ ነው ስለዚ አንድ ሰው እንደ ሁኔታው ለጋሽ ወይም ዘራፊ ሊሆንይችላል ማለት ነው ዛሬ በደግነነቱና በለጋሽነቱ የምናውቀው ሰው የአእምሮ አስተሳሰብ ቅኝቱ ቀና ነው ማለት ግን አንቸልም ምከንያቱም ደህይቶ ወይም አጥቶ ስላላየነው ይህ ሃብታም የነበረው ሰው ሲያጣ ዘራፊ ከሆነ ቀና አይደለም ለማኝ ከሆነ ቀና ሰው ነው እንላለን የሰው ልጅ አአምሮ አስተሳሰብ ሁኔታ ወይም ማይንድ ሴት ሰው ከማህበረሰቡ ጋር ከአካባቢው ጋር ከጠቅላላው የአለም መስተጋብር ጋር ተስማምቶና ተግባብቶ ለመኖ እጅግ አስፈላጊና ዋነኛው ነው። ነፍስ የሚባል ነገር ልከ እንደ መልአከ ሰይጣን ጭራቅ ሁሉ ምናባዊ ስም እንጂ በተጨባጭ ያለ ነገር አይደለም የሰው ልጅ ብሎም የትኛውም ህልውና ያለው እንሰሳት እጸዋት ነፍሳት ወዘተ አካላት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ጥምረትሃይል ወይም ህልውና አላቸው ስለሆነም ይህ ጥምረትሃይል ሰው በሰውነቱ መኖር ካልፈለገ እራሱን በማጥፋት ወይም በሌላ አካል የሚበተን ምናብ ነው ይህን በምሳሌ ስገልጸው አንድ ተቋም ህግና መመሪያን በተከተለ መልኩ አባላትን በማሰባሰብ ይቋቋማል ወይም ህልውናውን ይመሰርታል ሆኖም ግን ከመሃበሩ ውስጥ አንዱ ወይም በርከት ያሉ አባላት በመመሪያው መሰረት የድርጅቱን ህልውና አደጋ ላይ በማይጥል መልኩ ስንብት ጠይቀው ሊወጡ ይችላሉ ይህ ማለት አጁ ተቆርጦ በህይወት እንደቆየው ሰው ይመሰላል በአንጻሩ ደሞ በበርካታ ውስጣዊ ወይም ውጫዊ ምከንያት ወሳኝ አባላቱ ተቋሙ በተቋምነት እንዲቀጥል ካልፈለጉና ተቋሙን ካፈረሱት የተቋሙ ህልውና ወይም ጥምረትሃይሉ ፈረሰ ወይም በሃይማኖታዊ አባባል የተቋሙ ነፍስና ስጋ ተለያየ እንላለን። በተመሳሳይም ልብ ኩላሊት ጉበት ሳንባና ወዘተ የመሳሰሉት የሰውነት አካላት የራሳቸው ህልውና አላቸው እነሱም በውስጣቸው ባሉት አካላት ምከንያት ህልውናቸውን ሊያፈርሱ ይትላሉ ከዚህ በደንብ እንደምንረዳው ነፍስ የሚለው ቃል ህልውና የተመሰረተበት ህግ ደንብ መመሪያ ስምምነትና ወዘተ ነው ተቋሙ ወይም ህልውና ሲፈርስ ምናብ ሁኖ የሚቀር ሃሳብ እንጂ ሰው ሲሞት ከስጋት ተለይቶ የሚወጣና ወደ አምላኩ የሚያመራ ሃይለቁስ የለም ነፍስ ከስጋ ተነጥላ የምትሄድ የማትያዝ የማትጨበጥ የስበት ወይም የመጋፋት ባህሪ ጠረንና መልከ የሴላት አድርገው የሚስሏት የሃይማኖት ድርጅቶች እጅግ የተሳሳቱ ናቸው ነፍስ ከስጋ ተነጥላ የምትሄድ ነገር ከሆነች የግድ መጠነ ቁስ ሊኖራት ይገባል ምከንያቱም ሃይል ወይም ጸባይ ያለመጠነ ቁስ ሊጓዝ አይችልምና በመሆኑም የሃይማኖት ድርጅቶች ወይም አምልኮዎች ነፍስ የሚሏት ነገር ፈጽሞ የለችም ጫው ፍስ ህልውናዎች የተመሰረቱበት ስምምነት ህግ ደንብ ስርአት መመሪያ ነው ለምሳሌ ውሃ የሃይድሮጅንና የኦክሲጅን ጥምረት ነው በውሃ ህልውና ውስጥ የተጣማሪዎቹ የጋራ ህግ ደንብ ስርአትና ስምምነት የውሃነት ነፍስ ነው ማለት ነው ይህ አብሮ የመኖር ውልና ስምምነት ከተጣሰ ውሃ የሚባል አከትሞ ሞቶ መስራቾቹ ይለያያሉ ነፍስም ወጣች ይባላል ይሁንና መስራቾቹ በሁለንተናውስጥ መኖራቸው ይቀጥላል። ለምድር ፍጥረታት ለአየሩ ለአንሰሳቱ ለአፈሩ ለአጸዋቱ ወዘተ የምናደርገው ምርቃት ከተፈጥሮ ሃይላት ጋር የሚደረግ ጉልበት ፈጣሪ ሃሳብ ስርጭት ቦዐፍዩ አሂክርዕሃ ክልዐልቨዕዐክ ነው ምርቃቱ ወደ ግለሰብ ወይም ቡድን ሲተላለፍ ምርቃት ተቀባዩ አካል አሜን ወይም ይሁን የሚል የማረጋገጫ ርዐእእል ዐአ ቃል ያወጣል በዚህ ሰአት ይህ የምርቃት ወይም ጉልበት ሰጪ ሃሳብ ከተቀባዩ ህልውና ጋር ይጣመራል ነገር ግን ይህ ጥምረት የሚሳካው ቀደም ብዬ እንደገለጽኩት ምርቃት ሰጪውና ተቀባዩ አካል ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ስነልቦና ወይም ተመሳሳይ አሴት ሲኖራቸው ነው ከሰው ውጪ ላለው አካላት የምናስተላልፈው ጉልበት ፈጣሪ ሃሳብ ስርጭት ወይም ፖዘቲቭ ኢነርጂ ራዲዬሽን ከተፈጥሮ ጥምረት ሃይል እንደ ሰው አሜን ወይም ይሁን የሚል ማረጋገጫ ርዐእዩጸእልቨ ዐክ ቃል ባይሰጥም በምላሹ በተዘዋዋሪ መንገድ ሁለንተና የመራቂውን ህብረተሰብ ስነልቦናን ያረጋጋዋል በተስፋ ይሞላዋል እርካታን ይሰጠዋል ባይበላም ያጠግበዋል ይህን በምሳሌ ብንመለከተው በጽኑ የምርቃትና የጸሎት እሴት ያለውና የሚተገብር ግለሰብ ወይም ህብረተሰብ ምግብ በሚመገብ ሰአት ምግቡ እንዲባረከለት ጸሎት ያቀርባል ይህ ማለት የሆነ ሃይል ወይም በሃይማኖተኛ አባባል ፈጣሪ የሚመገበውን ምግብ ከሰውነቱ ጋር እንዲያስማማለት የሚከውነው የቀና ሃሳብ ርጭት ነው በእርግጥ ይህ ከንዋኔ ከጽኑፍላጎት የመነጨ ከሆነ በአንጻሩ ለሰውነት ተስማሚ ይሆናል ነገር ግን እየሆነ ያለው ምግብ አቅርቦ ለምግቡ መባረከ መጸለይ የምግቡን ጥምረት ሃይል ከሰውነታችን ጥምረት ሃይል የምናስማማበት ከንውን እንጂ ሴላ ሃይል ወይም ፈጣሪ አይደለም የሚባርከው የምንመገበው ምግብ የራሱ ጥምረት ሃይል ያለው በመሆኑ ይህን ጥምረት ሃይል በቀና አእምሮ ምግቡ ከሰውነታችን ጋር በሰላም እንዲጣመር የምንጠይቅበት እሳቤ መባረከ አንለዋለን ምከንያቱም ምግቡን ያለ አጽንኦት በተረበሸና ባልተረጋጋ ስነልቦና ብንመገበው ሰውነታችን ውስጥ ገብቶም ነውጠኛ ይሆናል ይህ ማለት በጉልበት የተመገብነው ምግብ በሰውነት ውስጥ ቢገባም ሰው የተሰኘውን አካል የመገንባት ፍላጎት አንደሌለው በማቅረብ ወይ በብዛት በሰገራ ይወጣል ወይም ያኮረፈ ወይም ረባሽ ስብ መሆን ደምግፊትና ስኳር በመፍጠር ካንሰር በመሆን የሰውነት አካል የመሆን እድሉን ይገፋል እርካታንም ያሳጣል። ጽሞና በዋናነት የሰውነት ከፍሎችን ውስጣዊ ሁኔታ ማዳመጥና መከታተል ሲሆን በዚህ ሂደት ውስጥ የውስጥ የሰውነት ከፍሎች ልብ ኩላሊት ጨጓራ ጉበት ወዘተ ከውጭ ከሚገባው ምግብ ጋርና እርስበርስ በሚፈጥሩት አለመግባባት የሚፈጠርን ውጥረት የምንፈታበት ጥበብ ነው የጥበቡ መጀመሪያ ሰው ከቀልቡ መሆን ነው ከቀልብ መሆን ማለት የራስን ውስጠት ማዳመጥ ነው ሲቀጥል በመመሰጥ በአእምሮ ነርቭሲስተም አማካይነት የሰውነት ከፍሎች እርስ በእርሳቸው መሰማማት ይጀምራሉ መልእከት ይለዋወጣሉ አንደኛው የሌላኛው ችግርን ይረዳል ከፍተታቸውን ለመሙላት ይጣጣራሉ በዚህ ጊዜ ለውጭ እንቅስቃሴን ለመከታተል የሚያወጡት ሃይል ይቀንሳል ሃይል ይቆጠባል የሰውነት ውጥረት ይቀንሳል በአንጻሩ የእረፍት ስሜት በመላው ሰውነት ላይ ይወርዳል የተዳከሙና የዛሉ ሴሎች ትኩረት ስለሚያገኙ ይነቃቃሉ ይደሰታሉ የስሜት ተጋሪ ይሆናሱ የአየርና የደም ዝውውር ጥሩ ይሆናል በዚህ ጊዜ ሰው ሊያዛጋ ይችላል ይህ ምልከት በዛች ቅጽበት ውስጥ ሰውነት ሰላም እንደተሰማው አመላካች ነው ብዙ ሰዎች ማዛጋትን በተቃራኒው ይረዱታል የድብርት ምልከት የድካም ምልከት አድርገው ያስቡታል በእርግጥ ማዛጋት ልምድን ተከትሎ ሲመጣ ቢችልም ማዛጋቱ ግን የተለመደው ነገርም ስላልተገኘ ሰውነት ራሱን ከድካም ለማውጣት ሲል የሚያደርገው አየር በመሳብ መነቃቃት ነው ስለዚህ መልካም ነገር ነው ከእንቅልፍ የሚነሳ ሰውም አየር በደንብ ስቦ ለመነቃቃት ለመንቀሳቀስ እራሱን ያዘጋጃል ነገር ግን በሃሳብ ተወጥሮ ያለእንቅልፍ ያሳለፈ ሰው ድካም አንጂ የሚሰማው የማዛጋት የመንጠራራት ስሜት አይኖረውም ምከንያቱም ለሊቱን ሙሉ በሃሳብ ሲባዝን የሰውነት ከፍሎቹና ሴሎቹ ደከመዋል ግለዋል በሃሳብ ተራርቀዋል ስለዚህ እነሱ እረፍት በሃሳብ መሰብሰብ እንጂ ተጨማሪ አየር የመሳብ አቅም አይኖራቸውም አካላዊ እረፍት ያስፈልጋቸዋልና የታመመ ሰውም በሃሳብ ከላሸቀው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነው በህመም የሚሰቃይ ሰው ብዙ ጊዜ አያፋሽከም አያዛጋም አየር የመሳብ ፍላጎትም አቅምም የለውም ይልቁንም አተነፋፈሱ ስስና ቀሰስተኛ ነው ይሁንና በህመም ውስጥ ያለ ሰው ካፋሸከ ከፍተኛ አየር ወደ ውስጡ ካስገባ ያህመምተኛ በዛን ቅጽበት አፎይታ እንደተሰማው መገመት ይቻላል በከፍተኛው አየር ወደ ውስጥ መማግ መቻል የቀልብ መሰብሰብን የብርታት የመነቃቃት አቅም ማሰባሰብ አመላካች ነው ይህን ከንውን እንዲደጋግመው ማስቻል ደሞ የተመስጦ ጥበብን ይፈልጋል የውስጥ ፍላጎትን ተመስርቶ አየር ወደ ውስጥ ማስገባት በሁለት መንገድ ሊከወን ይችላል አንደኛ በአካላዊ እንቅስቃሴ ብጣርለ እአክር እጅን እግርን የመሳሰሉትን በዝግታ በማወራጨት ሁለተኛ በአርምሞ በተመስጦ ለጀፐልኸዐእበ በዮጋ ይሁንና አየርን ያለ ጠቅላላ የውስጥ ፍላጎት በአአምሮ ትእዛዝ በሳንባ ሃይል የሚሳብን አየር አስገብቶ ማስወጣት አውነተኛው መነቃቃት እንዲፈጠር ለመቀስቀስ ካልሆነ በቀር ትርጉም የለውም እውነተኛ መነቃቃት መጀመሪያ ቀልብን መሰብሰብ ግድ ይላልና በተመስጦ በርካታ የውስጥ አስጨናቂ ህመሞች ድህነት ይገኝላቸዋል ከቀልብ ያለመሆን ችግር የሰውነት ከፍሎች በየራሳቸው ፍቃድ እንዲባዝኑ ያደርጋል በራሳቸው ዛቢያ የሰውነት ከፍሎች በመባዘናቸው የሰውነትን ሃይል ተሻምተው ይጨርሱታል ሰው የውስጥ አካላት ድምር ውጤት ነው በራሳቸው ሃሳብ ተጠምደው ይደከማሉ ይሰቃያሉ እራስ ምታት ይጨምራል ውጋት ሊከሰት ይችላ ሙቀትና ላብ ሊያስከትል ይትላል ማቅለሸለሽና ማቃጠል ጨጓራ ላይ ሊሰማ ይቸላል ከቀልብ ወጥቶየባከነ ሰውነት ውስጥ የሰውነት ውስጣዊ ከፍሎች ተናባቢ አይሆኑም ይልቁንም ሃይል ተሻሚ ሆነው የውስጥ አጠቃላይ ሰላም እንዲጠፋ ምከንያት ይሆናሉ የሰው ልጅ ሃይሉን ለመቆጠብ ስቃዩን ለመቀነስ እድሜውን ለማርዘም ተመስጦ እጅግ ወሳኝ ነው። መንቃት በቀልብ መሆን ንቃት ርዐክርህ ከጽሞና ጸጥታ ተመስጦ ጋር ተመሳይ ቢመስልም ልዩ ነው መንቃት መላው ሰውነታችንን ለአንድ ውጪያዊ ለሆነ ነገር ምላሽ ለመስጠት ማዘጋጀት ነው ለምሳሌ አንድ ሲደመር አንድ ተብለን ብንጠየቅ በእውቀታችን ልከ መልሱ ምን ይሁን ምን ለመመለስ መላው ሰውነታችን ትኩረት የምንሰጥበት ቅጽበት ነው ሌላኛው ምሳሌ ስምህሽ ማነው ተብለህሸ ስትጠየቅቂ መልሱን ለመስጠት መላው ሰውነትህ ሽ ከሌላ ሃሳብ ወጥቶ መልስ የሚሰጥበት ቅጽበት ነው ከቀልብ መሆን አሁን መሆን መንቃት ለማናቸውም ውጪያዊ ሁኔታዎች ሰውነታችን በተናበበ መልኩ ትኩረት ሰጥቶ የሚንቀሳቀስበት አግባብሲሆን ተመስጦ የውስጥ ንትርክን ድካምን አለመግባባትን የውስጥ ጭቅጭቅን ለማስተካከል ውስጣዊ ስነልቦናዊ ሸከምን ለማራገፍና ለማሳረፍ የሚከወን ውስጣዊ ህከምና ዘዴ ወይም ውስጠትን ማዳመጥ ነው ውስጡን በደንብ አዳምጦ የውስጥ ሰላሙን በተመስጦ የጠበ ሰው ንቁ ለመሆን ይቀለዋል የውስጥ ሰላሙ የተጠበቀ አካል ውጫዊ ሁነትን ተረድቶ ለማገናዘብ ጥያቄን ለመመለስ ይቀለዋል ብዙ ሰው ከሃሳብ ውጪ አንድ ደቂቃ አይኑን ገልጦ በዝምታ ነቅቶ ከሃሳባዊ ምስል ትእይንት ውጪ መቀመጥ አይቸልም ወይም ይከብደዋል የተወሰኑ ሰዎች ደሞ ረዘም ላለ ጊዜ ሳይነቁ የውስጣቸውን ምስል በማየት ደቂቃዎች ብሎም ሰአት ሊያስቆጥሩ ይቸላሉ ከቀልብ አለመሆን በተከማቹ አእምሮአዊ ምስሎችና ትእይንቶች መጠመድ ሲሆን በዚህ ሰአት የውስጥ አካላቶቻችን ተናባቢ ባለመሆናቸው ሁሉም በራሳቸው ዛቢያ መውተርተር ውስጥይገባሉ ሰውዬው ወደ ቀልቡ ሲመለስ ሁለንተናውን ተዳከሞ ያገኘዋል ጨጓራው የማቃጠል ስሜትውስጥ ገብቶ አንጎል አራስምታት ውስጥ ገብቶ ልብ ከኖርማል ምቱ ተዛብቶ ሰውነት ዝሎና ብዙ ሃይል አቃጥሎ ወዘተ አካላዊ ድካም ከቀልብ መሆንና ተመስጦ ለሰው እጅግ አስፈላጊዎች ናቸው በአንጻሩ ከቀልብ ውጪ መሆን ለብዙ ስቃይና በሽታ ሊዳርግ የሚችልና የሰውልጆችን ምርታማነት የሚቀንስ ሃሳባዊ ጥፋት ነው በዛላለ ድግግሞሸና ረዘም ላለ ቆይታ ከቀልቡ የሚወጣ ሰው ለድንጋጤ ሊጋለጥ ይችላል ድንቃጤ በየፊናቸው የተበተኑን የሰውነት ከፍሎች ከየነጎዱበት ሃሳባዊ ጉዞ በፍጥነት ወደ መሰባሰብና ንቁ ለመሆን የሚደረግ መጣደፍ ነው በዚህን ሰአት መልከት አመላላሽ መስመሮች የነርቭ ከሮች በከፍተኛ የመልዕከት ንዝረት ሊጠቁና በሙሉ ወይ በከፊል ከጥቅም ውጪ ሊሆኑ ይችላሉ የልብምት ከነበረበት ዝቅጠኛ ምት በፍጥነት ከፍተኛ ምት ለመምታት በሚያደርግበት አግባብ የደም ግፊትን ጨምሮ የሰውን ህልውና አደጋ ውስጥ ይከተዋል ሴላም ብዙ ነገር በድንጋጤ ምከንያት ሊከሰት ይቸላል ድንጋጤ ከቀልቡ ያልሆነ ሰው ወደ ቀልቡ ለመመለስ የሚደረግ ጥድፊያ ነው ለምሳሌ ተበታትና ያለች አንድ የወታደር ቲም ዘጠኝ ወታደር ሳታስበው የአደጋ ጊዜ አላርም ቢነፋባት ከተበተነቶቾበት ቦታ መሰባሰቢያ ቀጠናው ለመድረስ በምታደርገው ፈጣን እንቅስቃሴ ስብራት ውልቃትና ወለምታ በአባላቷላይ ሊያጋጥማት ይችላል እርቃ የተበተታተነች ከሆነ ደሞ ተንጠባጥቦ የሚቀርም የሚጎድል አባልም ሊያጋጥማት ይችላል በተመሳሳይ በሃሳብ ጭልጥ ብሎ እርቆ የሄደን ሰው ድንገት አጠገቡ ከፍተኛ ፍንዳታ ወይ የአስፈሪ አውሬ ድምጽ ቢሰማ ወደ ቀልቡ ተመልሶ አካሉን አጣምሮ ከአደጋው ለማምለጥ እጅግ አጭር ሰከንዶች ብቻ ሊወስድበት ይችላል ነገር ግን በጣም እርቆ በሃሳብ የሄደ ሰው ይህን በተሳካ ሁኔታ ሲያሳካ የሚችለው በሃሳብ የተበተኑትን የውስጥ አካላቶቹን በፍጥነት ማቀናጀት ሲችል ነው ይሁንና ሁሉም የሰውነት ከፍሎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጡ ባለመሆናቸው በዚህ ሁኔታ ሰውዬው እስከ ወዲያኛው አእምሮው በፍንዳታው ድንጋጤ ተዛብቶ ሊቀር ይችላል ወይ ደሞ የሆነ አካሉ ጤናማ ሁኔታውን ሊያጣ ይቸላል ስለዚህ ሰው ልጅ በሃሳብ ርቆ መሄድ አይኖርበትም ለዛም ነው የነቁ ትልልቅ ሰዎች አርቀህ አታስብ የሚሉት ልከ እንደዛው ወታደርም ንቁ መሆን አለበትም ይባላል ወይም ርቆ አለመበታተን ጥርናፌ መጠበቅ ሰው በቀን ውስጥ እጅግ ብዙ ጊዜ በሃሳብ ጭልጥ ይላል በትምህርት ከፍል ውስጥ በትራንስፖርት ውስጥ በሻይቡና ላይ በመዝናኛ ቦታ ላይ በአንጻሩ ሰው በተለዋዋጭ እንቅስቃሴ ላይ የተሻለ ንቁ ቢሆንም አንቅስቃሴው ተመሳሳይ ወይም የተለመደ ከሆነ በሃሳብ ከንቃቱ ሲወጣ ይችላል የሰውን ቀልብና ስሜት የሚገዛው ተለዋዋጭ ከንውን ትአይንትና ንግግር ነው ነገሮች ተደጋጋሚ ሲሆኑ ሰው በመሰላቸት ከንውኑን ከማስተዋል ይልቅ በውስጡ ያከማቸውን ምስሎች በመከታተል ሊደሰት ሊያዝን ሊስቅ ሊያለቅስ ወዘተ ይችላል ያየ ሁሉ ተመልካች አይደለም የሰማም ያዳመጠ ሊሆን አይችልም ማዳመጥና መመልከት ከቀልቡ የሆነ ሰው የሚከውነው ሲሆን አይኑ ፈጦ የሚያይ ግን የማያስተውል ወይም ጆሮ ከፍት ሆኖ የማያዳምጥ ተማሪ ንቁ አይደለም ወይም ከቀልቡ አይደለም ማለት ነው። በሁለንተና ውስጥ ሁሉም እንቅስቃሴና ለውጥ በዘፈቀደ የሚሆን ሳይሆን በስሌት ነው ዷፌ ምእራፍ ሶስት ሃይማኖት ሃይማኖት ከሰዎች ባህላዊ የሞራል ተግባርና ከአኗኗር ፍልስፍናቸው የተቀዳ ነው ይሁንና ሃይማኖት ከእምነት የሚለየው አደረጃጀት መኖሩና ፖለቲካዊ ቅኝት ስላለው ነው በአለማችን ላይ በርካታ ሃይማኖቶች ሲኖሩ ከነርሱ ውስጥም ከእድሜ ጠገቦቹ አንስቶ ልጅ የሚባሉ የሃይማኖት ድርጅቶች ይገኛሉ ነገርግን ከሚያመሳስላቸው ዋንኛው ነገር ከሞት በኋላ ህይወት አለ ማለታቸ ነው ሁሉም ሃይማኖቶች ከሞት በኋላ ህይወት አለ ይበሉ እንጂ ከሞት በኋላ ባለው የህይወት መልከ እይታ ይለያያሉ ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን በሁለት የተለያየ መንገድ ያስቀምጡታል አንደኛው ከፍል ሰው ከሞተ በኋላ ስጋው ወይም በድኑ ምድር ላይ ሲቀር ነፍሱ ግን ህያው በመሆኗ ከስጋዋ ተለይታ በሌላ አለም ለመኖር ወደ ፈጣሪዋ ታመራለች በመሆኑም ፈጣሪዋ ነፍስ ከስጋ ጋር በህይወት በነበረችበት ጊዜ በሰራቸው በጎ ወይም መጥፎ ስራ ፍርድ ይሰጥባትና ጥሩ ከሰራች ገነት የተባለ አለም መጥፎ ከሰራች ደሞ ሲኦል የተባለ አለም ያኖራታል ሲሉ ሁለተኞቹ ደሞ ሰው ከሞተ በኋላ ስጋው ወይም በድኑ ምድር ላይ ሲቀር ነፍሱ ግን ህያው በመሆኗ ከስጋዋ ተለይታ እንደገና ሌላ ስጋ በመልበስ ዳግም በሌላ ህልውና ትከሰታለች አክርልክአልኸዐክ በዳግም ውልደት ወቅት አዲሱ ውልደት የሚኖረው ህልውና ነፍስ በቀድሞ የህይወት ዘመኗ ባደረገችው ምግባር ይወሰናል በመሆኑም የአዲሱ ህይወቷ ገጽታ በመልካም ህይወትና ብልጽግና የታጀበ የሰው ህልውና ከሆነ የዚህ ሰውዬ ነፍስ በቀድሞ የሰውነት ህልውናዋ መልካም ወይም ጽድቅ የሆነ ስራን እንደከወነች ተደርጎ የሚወሰድ ሲሆን በአንጻሩ ደሞ የተጎሳቆለ የሰውነት ህልውና ወይምየተለያዩ የእንሰሳት ህልውናን የያዘቾ ከሆነ የነዚህ አካላት ነፍስ በቀደመው የሰውነት ህልውናዋ መጥፎ ምግባር ወይም ሃጥያት እንደሰራቸ ተደርጎ ይቆጠራል። እነዚህ ሶስት ጥያቄዎች ብቻ ለሃይማኖት ድርጅቶች በአሳማኝ መልከ መመለስ የማይቸሏቸው ፈታኝ ጥያቂዎች በመሆናቸው የሃይማኖት ድርጅቶች ሰው ሰራሸ መሆናቸውን በግልጽ የሚያሳይ ሆኖ እናገኘዋለን ፈጣሪ በፈጠረው ልከ ነው ፍጡር የሚንቀሳቀሰው ለምሳሌ በሰው ልጅ የሚፈበረኩ ሮቦቶችን ብንመለከት የሮቦቶቹ እንቅስቃሴ ትከከል መሆን ወይም አለመሆን ወይም በተሰላላቸው ቀመር መንቀሳቀስ ካቃታቸው ስህተቱ የፈብራኪያቸው ወይም የፈጣሪያቸው የሰው ልጅ አንጂ የሮቦቶቹ ሊሆን በጭራሽ አይቸልምና በመሆኑም የሰው ልጅ አትብላ የተባለውን ፍሬ ከበላ ወይም አታድርግ የተባለውን ካደረገ ስህተቱ አፈጣጠሩላይ መሆኑ ግልጽ ነው ማንኛውም ፈጣሪ ያለው አካል ችሎታው በፈጣሪው እጅ ነው በመቀጠል አትብላ የተባለውን በመብላቱ የሰው ልጅ ለመከራና ለችግር እንዲጋለጥ ሁኗል የሚለውን ሃይማኖታዊ ትርከት ስንመለከት የሰው ልጅ ምግብ እንዲበላ ሁኖ ባይፈጠር ኑሮ ለስህተት ባልተዳረገ ነበር ፈጣሪ የሰው ልጅን በአጅጉ ይወደዋል ከሚለው አስተምሮት ጋር የሚጋጭ ሁኔታንም እናስተውላለን ምከንያቱም አስቀድሞ ወጥመድ የተዘጋጀለት የሰው ልጅ በወጥመዱ እንዲወድቅ ሆኗልና ህጻን ልጅ ተወልዶ አካባቢውን በቅጡ ማስተዋል በማይችልበት ሁኔታ ወላጅ ለህጻኑ ይህን ብላ ያንን አንዳትበላ ብለው ቢሄዱና ህጻኑ ያልተመረጠለትን ቢበላ ስህተቱ ሙሉ በሙሉ የወላጆቹ እንጂ የህጻኑ ሊሆን የሚያስችል ምከኒያታዊ አሳቤ ሊኖር አይችልም በሌላ አይታ መርዝ ከህጻኑ አጠገብ ወይም አካባቢ በማስቀመጥ ህጻኑን መርዙን እንዳትጠጣ ወተትህን ጠጣ መርዙን ከጠጣህ ትሞታለህ ብለው ወላጆቹ ነግረውት ቢሄዱና ህጻኑ መርዙን ጠትቶ ቢሞት ወላጆቹ ህጻኑን እንደሚወዱት የሚያሳይ ምንም አይነት ቅንነት እንደሌለ እናስተውላለን ወላጆቹ ትተውት እንደሄዱት ህጻን ሁሉ ፈጣሪም የሰው ልጅን በወጥመድ ውስት በመጣሉ የሰውልጅን ፈጣሪ እንደማይወደው ግልጽነውና በመሆኑም ፈጣሪ የሰው ልጅን በአጅጉ ይወደዋል የሚለውን አስተምሮት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባው ከመሆኑም በላይ የአዞ አንባ ያስብለዋል።