Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ን ያለአዘጋጁና አሳታሚው ፈቃድ መልለ ማሳተም በሕግን የተከለከለ ኔው ምኒ ጦከሉመ እለ ይነብሩ ደ እኔ መሬታ ውያን ናቸው። አክሲማሮስ ዘዓርብ እ ዲያብሉስ መልአክ እግዚአብሔር መስሎ መጥቶ አዳ ይህ ሁሉ ጸሎትህ ጋርህ ኮእግዚአብሔር ዘንድ ደርሶልሃልዊ ገዝነት አግባቸው ብሎ ሰዶኛል። አሁንም እኔ ትቻችሁ መሄዴ ነው እናንተም የሰይጣን መጫወቻ ሆናችሁ መቅረታችሁ ነው። ኮ መስዋዕቱን ከድንጋዩ ጋር በልቶ መሬቱን ር ር አደረገለት ጌታም ተጋፍቶ ቢጠሩት ፈጥኖ ለ ይላልና በብርሃን ደመና ተጭኖ ወርዶ አዳም እ ት አገኘህ አለው አ ጠርቶ ምን ሆንህ ምን ጓጹሉ ያልሆንሁኝ ማን ይሁንልኛ ያየቀደመ ር አይይና ኝን በለስ አብልቶ ከገነ ቀድሞ አትብላ ያልኸ ን ። ወደ ውጭ ወጥቼ ምግቤን እንዳልፈልግ እንስሳ አራዊት ይጣሉኛል የምግቤን ነገር እንዴት አድር ትሄዳለህ አለው ቅዱስ ገብርኤልም የምግብህንማ ጊን ከፈጣሪህ ተነጋገር እንጂ እኔ ምን ልበልህ አለው። አለው። ዘፍ ቃየልም በመሥዋዕቱ እያዘነ እየተከዘ ከኋላ ከኋላ ሲሄድ ሰይጣን በመንገድ ቆይቶ አንተ ኃያል ወሬዛ ምን ሆነሃል ምን ያሳዝንሃል ከመግዛት በቀር መገዛት ከማዘዝ በቀር መቃዘዝ የማይገባህ አለው።ር። ዘፍ ። ሁሉ አዳምም እባካችሁ በምድር ያላችሁ ፍጥረታት ያላችሁ መላእክት በእንተ እግዚአብሔር ለወንድማችፀ ለአቤል አልቅሱለት ተፈጥሬ እንዳልተፈጠርሁ የሆንሁ ኣኒ ነኝ እያለ ያለቅስ ይጨነቅ ጀመር ከመ መሥዋዕት ውክፍት ወአዕረፈት ነፍሱ ወሶበ ሰምዓ አዳም ዘንተ ቃለ ተናዘዘ ወቀበሮ ለአ ወልዱ ኩፋ ዛ አዳምም ይህን ሰምቶ ልጁን አቤልን ቀበረው ከኀዘኑም ቋወአማፅሰበ አዳም ተ ዓመተ ሰብእናሁ በኀዘን ተረጋጋ ከዚህም በኋላ የአዳም ልጅ እየበዛ ሄደ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከአዳም መወለዱ እንደምን ነው ቢሉ አሥምር በቅድሜክ አለው እንዲህም ማለቱ ልጅህን በስምንት ቀን ግዘረው ሷል ነው ዘፍ ይኸውም የጥምቀተ ክርስትና አምሳል ነው ወንድ በአርባ ቀን ሴት በሰማንያ ቀን ክርስትና ካልተነሱ ክርስቲያን አይባሉም እናት አባታቸው ለካህናቱ ሳይናገሩ ያሳለፉት እንደሆን ከምዕመናን ተለየተው ሦስት ዓመት ይጹሙ ሄ ኮነ ትውልድ ወ ወዘመን ቋወርየወ ወድሐ ከዚህ ድረስ የዕለተ ዓርብ ሥነ ፍጥረት ይህ ነው ይህስ የተፈጸ መው በምን ቀን ነው።
ን ያለአዘጋጁና አሳታሚው ፈቃድ መልለ ማሳተም በሕግን የተከለከለ ኔው ምኒ ጦከሉመ እለ ይነብሩ ደ እ ህን መዝ ህህህህህ«ፎቪከወዐኋበዐዘቲከዐ ሞታ ቢመነአአ ሚየፋፍ ና የባሕር ዳር ፈለገ ጎነት ትዱሕ ርዎ ትሁ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ መመጠብሻ መልእክት ለዚህ እክሲማሮስ ለተባለው መጽሐፍ እቀራረብ የተውጠ ልዩ እስተያየት የሚለግሮስ ግለት የስድስት ቀናት መነ ፍጥረቅ መጽሐፍ ነው የሚተላለፈውም በተለይ ለካህናትና ለክርስቲያኖች ነው ለልጆቻቸው ያስተላልፉታልና አምላክ ጠባበ ጠቢባን ነው ነ እነዚ ና የፍጥረታት ባለቤት እግዚአ ጠቢባን ነን የሚሉ ሁሉ ብዙ ቢፈ የስድስት ቀናት ሥነ ፍጥረት ከየገዳማቱና አድባራቱ ን በትጋትና በንቃት በማሰባሰብ ጥንታዊ ይዘቱንም ወትቱ በሣስተካከል ማለትም እንዲል እንዳለ እንዲሉ የሚለውን ጥንታዊ በማ ተማመጥ ጸሐፊውንና ደራሲውን በመለየት እንዲያውም ይህን ቨ ልዩ የሚያደርገው ጥትሶችን በያለብት በማሰባሰብ ትክክል ተ ሊቃውንትን በሚያስደንቅ ሁኔታ አዘጋጅተው ለዚህ ኅትመት በማብቃታቸው ታታሪነታቸውንና የተፈጥሮ ስጦታቸውን ለም በኩል «ኩን ገንጳሌ መጻሕፍት» እንደሚለው ሌትና ቀን ቃለ በሌ በሊቃውንት ፊት ይህን ል ነገሮ ነው ጠቢበ ጠቢባን እግዚአብሔር ግን ጊእም ኀበ መጻሕፍትን ተመልካችነታቸውን ስለማውቅ በሊቃ አልቦ ኀበ ቦ» ነው ማለት ከሌሉበት እነዚህም አራቱ ባሕርያት መሬት ወደ ሚኖሩበት አምጥቶ ወኃ ነሩስ እሳት ናቸው በሰማይም በምድርም የተፈጠሩት ሁሉ ከእነዚሀ ሥነ ፍጥረት መጽሐፍ አስተካክለው ያቀረቡትን ብልህና አስተዋይ ህዬ አባ ሠናይ ምስክር የተባሉትን የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ያልተፈጠረ የለም ጊዮርጊስ ገዳም የስብከተ ወንጌል ኃላፊ የሆኑትን ላመሰግናቸው ቶስ ክህነታቸውን ይባርክ መ ፈላስፋ የሚሉ ሁሉ እነዚህን ሥነ ፍጥረቶች እወዳለሁ ሰውን ወዳጅ ኢየሱስ ክርስ በመመርመር ነው ይህም ችሉታቸው በአንዱ አምላክ አምሳል ተፈጥረዋልና ነው ፍጡር ማየት የሚችል በእግዚአብሔር ረቂቁን ፈጣሪ እግዚአብሔርን ማንም ቅዱስ ጳውሉስ በሮሜ መልእክቱ ወዘኢያስተርኢ እግዚአብሔር እም ቅድመ ዓለም ይትዓወቅ በፍጥረቱ» ረቂቁ እግዚአብሔር የሚታየውና የሚታወቀው በፈጠረው ፍጥረት ከላይ ከታች ከእራቱ ማዕዘን ሁሉ የተፈጠሩትን ስንመለከት ፈጣሪን እናየዋለን አይተንም እናውቀዋለን አውቀንም እናደንቀዋለን አድንቀንም አዲስ ምሥጋና ለስሙ እናቀርባለን «በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር» በሰማይ እንደተደረገ እንዲሁም በምድር ይሁን ማለት መላእክት በሰማይ ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱሰ ብለው እንዲያመሰግኑ የሰው ልጆችም በምድር ሥነ ፍጥረትን ያመሰግናሉ ከዚህም ሌላ የሚበልጥ የለውምና ዘወትር ሥነ ፍጥረትን እንመልከት ይህን አክሲማሮስ እድሜያቸውን ያስረዝም ጤንነታቸውን ይጠብቅ አሜን መልአከ ገነት ኃይለ ማርያም ፈንታሁን የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም አስተዳዳሪና የሰበካ ጉባኤ ሊቀ መንበር ሀዓም ባሕር ዳር ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘቲከ ቦኋል ጐኙኋፏ ጥቕ ዮኣ የጡ ቱዒ ትት መት እንዲበቃ ትክዲ ማጭቲ አክሲማሮስ መጽሐ ቁ ቸ ውት ማዲ ፈታ ህቓቐኮምፒውተር ጽሑፍና ሶተክለ መድኅን ከነቤተሰቦቻቸው ለወሮ አስቴር ትዕዛዙር ብዙነህ ታያቸው ዓፀደ ማርያም ከነቤተሰቦቻቸው ሀሳብ ሞራል እና የተለያየ ድጋፍ በመስጠት ላበረታቱኝ ሳሎ ልበቦሩሰኞ ፕሮፍ ጊዜ ተጀምሮ እስኪፈጸም ድረስ ከጎኔ ሳደ ቀማ ማ በማቀነባበርም ለረዱ አዘጋጅና አሳታሚ ተ ናቱ ትለ ዮርክ ገዳም ስብከተ ወንጌል ኃላፊ ስልክ ባሕር ዳር አክሲማሮስ ዘእሑድ » ክፍል አንድ » ክፍል ሁለት » ክፍል ሦስት ክፍል አራት አክሲማሮስ ዘሰኑይ » ክፍል አንድ » ክፍል ሁለት አክሲማሮስ ዘሠሉስ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት አክሲማሮስ ዘረቡዕ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት አክሲማሮስ ዘሐሙስ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት አክሲማሮስ ዘዓርብ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ክፍል ሦስት ክፍል አራት ክፍል አምስት ክፍል ስድስት ክፍል ሰባት ድ ጳገዩ ናኞሟቹ ዘነ መግቢያ ነ ልጊል ሐሬ ሪህን አክሲማሮስ መጽሐፍ እንዳዘጋጅና እንጸሳቾም ያነሳሳኝ ምክንያት » የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ብዙ ጊዜ በዋቢነት ይጠቅሱታል ነገር ግን እንደተፈላጊነቱ መጠን ተዘጋጅቶና ታትሞ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሊጠቀምበት ባለመቻሉ ሁለተኛውም ከሌሎች መጻሕፍት በመጀመሪያ መታወቅ ያለበት የሥነ ፍጥረት መጽሐፍ መሆኑን በማመን ነው። ኣልቦ ሰማይ ዘይጹልል ሳዕሌሃ እስመ መልዕልታዊት ወጽን ፋዊት ይእቲ ወኩለንታሃ ብርሃን ፍጹም ዘኢይትነገር በልሳነ ኩሉ ፍፍጡር ወኩሉሙ ብርሃናት አምሳለ ቀለምጺጸ እሳት በኀቤሃ ይህችም ከሰማይ ሁሉ በላይ ናት ከዚያ የዓ ምንም ምን ሰማይ የለም ወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ አርያሙ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የሰማይ ውዱድን ቅጽር ከጽርሐ አርያም ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል። ሰ የእሳት መጋረጃ ጋረዳት ሰባት የእሳት ቅጽር ቀጸራ ወእምዝ አውአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓለ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ቀዳሚት ሰማይ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የኢዮርን ቅጽር ከሰማይ ውዱድ ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል። ርጸቪ ነ አክሲማሮስ ዘእሑድ አ ጅኀ ወእምዝ አውጽአ ሉቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልና ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ዳግሚት ሰማይ ወቀ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የራማን ቅጽር ከኢዮር ቅጽር ጋር አንድ አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል። እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ጎዝጉዞ ዘርግቶ አንጥፎ ሶስተኛ ኤረር የምትባል ሰማይ ሠራ ወእምዝ አውጽአ ሎቱ ቅጽረ ከመ እንተ ጽንፍ ወአልዓ ቅጽሮ ለሰማይ ወደመሮ ምስለ ሣልሲት ሰማይ ወቀፈሎ ወኀተሞ በማኅተሙ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ የኤረርን ቅጽር ከራማ ቅጽር ጋር አን አድርጎ እርሱ ባወቀው ማኅተም አትሞ ገጥሞ ትቶታል። ፕሃ ው ነ ሴ ባሕርይ አይታወቅም ሣለት ግብራቸውን ለሣጠየ እንደ እሳት የሚሞቱቁ እንደ ነፋስ የሟረቁ ስለሆነ ግ ተ ቸው «እም ከእሳትና ከነፋስ ተፈጠሩ ይሏል እንጂ ተፈጥሯቸውስ ነ ኀበ አልቦ» ነው ኀበ ወኢ በቦሰላም ለተፈጥሮትከ በሌሊተ እሑድ ቀዲሙ እም ምንት ግብር እንተ ኢይትአወቅ ባሕርየ ስሙ እንዳለ ደራሲ የስሙ ትርጓሜ የማይመረመር ካለመኖርከኢምንት ግብር በቀዳማይ የእሑድ ሰዓተ ሌሊት ለተከናወነው ሥነተፈጥሮህ ሰላም አላለሁ አክሲማሮስ ዘአሑድ ጭ የመው ፆታ ስሞሙ አጋዕዝት ወሊቆሙ ሳጥናኤል ወአንበ ሮሙ በቀዳሚት ሰማይ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአሥረኛው ሰዓተ ሌሊት በኢ በሮሙ በዳግሚት ሰማይ ሕዝ ፊተኞችን አሥሩን ነገድ ስማቸውን አጋዕዝት ዮር ያሉትን መላእክት አራት አለቃ አርባ ነገድ አድርጎ ከፈላቸው አሳላቸው የአጋዕዝትም አለቃቸው ሳጥናኤል ነው ሳጥናኤ ልስ ማለት ምን ማለት ነው። እነዚህም የሥላሴ የፈረስ እክ የ ላት ፈረስ ተቀምጠው የእሳት ልብድ የለ ደ መተብት አምሳል የብርሃን ሰላጢን ይዘው መፈ ቡትን በእግራቸው የሚሽከረከሩትን የ የሚበሩትን በደመ ነፍስ ሕያዋን የሆኑትን ሁሉ ተ ባሊ ሥ ሲጠብቁ የሚኖሩ መላእክት እነዚህ ሃሊ ቁ ከነአለቃቸው በኤረር በሁለተ ኛው ከተማ ል ኣዛህባህለፍቶከዐወህ በዕከ እነ ዚህም በኢዮር ያሉ መላእክት ከራማ መላእክት ጋር ሰባ የእነዚህም የጭፍራ አለቆቹ ት በኤረር ያሉትን መላእክት ሦስት እለቃ ሠላሳ ነገ ድ አክሲማሮስ ዘአሑድ ቋ ወለሣልስ ፆታ ቱ ስሞሙ መላእክት ወሊቆሙ አናንያል እሉ እሙንቱ እለ ይዌጽፉ በሞጸፍተ ነጐድጓድ አዕባነ እሳት ዘሐቂን ወውኩላን ለዓቂበ ኩሉ ፍጥረሬት ፀሐይ ወወርኅ ወከዋክበት ዘእምታሕተ ሰማይ ወእምላዕለ ምድር ዘየአቅብዎ መላእክት ወአንበሮሙ በሣልስ ሰማይ ኩፋሌ ዱ ሦስተኛም አሥሩን ነገድ ስማቸውን መላእክት አሳቸው አለቃቸውም አናንያል ይባሳል እነዚህም እንደ ብረት የጸና የአሳት ነጐድጓድን ወደምድር የሚወነጭፉ ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን አዝርዕትን አትክልትን ዕፅዋትን ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠሩትን ሁሉ የሚጠብቁ ጠባቂ መላእክት እነዚህ ናቸው እነዚህንም በኤረር በሦስተኛው ከተማ አስፍሯቸዋል ኩፋሌ ጓሄዷእሉ እሙንቱ ቱ ሊቃናት ወት ፆታ ነገደ መላእክት እለ አፀዎሙ ውስተ ቱ ሰማያት ከመ ይንበሩ ውስቴቶን ለዓለመ ዓለም። አክሲማሮስ ዘእሑድ ሀ ሳዕላውያን ወነጸሩ ስብሐተ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰሸውስ ቢሆን ስለምን ሦስት ጊዜ ትዱስ ተ ገፈ ብለው ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ አንድ ክንፉን ወደ ላይ በ ገኑ እኩት ስቡህ ብለው አላመሰገኑም ቢሉ የሥላሴ ጽርሐ አርያም ቦአብና በወልድ ላይ ጭኖ አንድ ክ ርይ አይለወጥም ሲሉ ሦስት ጊዜ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ወደታች ዘርግቶ ቢታያቸው የላይኞች መሳእክት ከታች ር ነው አመሰገኑ እግዚአብሔር ማለታቸውም የአንድነታ መሳእክት ጋር ተያዩ የማያቋርጠውን የማይቆጠረውሺም። ምን ሥላሴ ጨለማን በፊት ብርሃንን በኋላ ፈጠሩ ቢሉ ኢሳ ጨለማ የኦሪት አምሳል ሲሆን ብርሃን የወንጌል አምሳል ነዱ አንድም ማዝ ያለማወቅ አምሳል ሲሆን ብርሃን ህሣገያባ ከበክ ር አክሲማሮስ ዘእሑድ የማወቅ አምሳል ነው አንድም ጨለማ የገሃነመ አሳቹ አምሳል ሲሆን ብርሃን የመንግሥተ ሰማያት ኣምሳል ነ ጨለማን በፊት ብርሃንን በኋላ ፈጠሩ ከዚህም በኋላ « ፈስ ቅዱስ በሁለተኛው ሰዓተ መዓልት ወደ ኢየሩሳሊነ ሰማያዊት ጦቅልሎ ወጣ በዚህቺም አንዲት ሰዓት መላእክት ከኮነግህ ጀምሮ እስ ሠለስት እየሰገዱ ቆይተዋል ኤሏፋንዮስም ይህች አንዲ ሰዓት በእግዚአብሔር ዞንድ አንዲት ሰዓት ናት በእኛ ዌ ሰማንያ ሦስት ዓመት ከአራት ወር ነው ብሏል። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በሦስተኛው ሰዓተ መዓልት ወርዶ ኢዮርን ያለቆችን ዙፋን ሁለንተናዋን ቀባትአነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ወቦአ ውስተ ኢየሩሳ ሰማያዊት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእ ሰብሐቶ ወአእመረቶ ለኬንያሃ። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር በአሥረኛው ሰዓተ መዓልት ወደ ኤረር ወርዶ የአለቆችን ዙፋን ሁለንተናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ቋጆዎወይቤሎሌሙ እግዚአብሔር ለመላእክቲሁ ተንሥኡ እለ በአማን ሰጋድያን ለአምላክ ነዋ በጽሐት ሰዓተ ትፍሥሕ ትክሙ ከመ እቅባዕ ለክሙ ለሕይወት ዘለዓለም መመጭ ጭ የዘለዓለም ሕይወት የሚሆናችሁን ቅብዓት ዕቀባችሁ ዘንድ የደስታችሁ ቀን ክ ወተንሥኡ ሊቃናት ወፀ ያድ መላክ አክሲማሮስ ዘእሑድ በ ለፈጣሪያችሁ ኣላ እናንት በእውነት በኋላ እግዚአብሔር ሰው ነይ የሰገዳችሁ መላእክት ው ን ሠ የር ቅብዓት እቀባችሁ ዘንድ ደርሷልና ተነሱ ብሎ አስነሳቸው ቁ ሕነ ቅድሜሁ ወይቤሉ ሰጊደሰ ሰገድነ ለከ ወባሕቱ ኢበጻ ወኢርኢነ ጽንፈ ዕበይከ ኦ ሥሉስ ለ ቁ ንያ ሦስ በኋላ መላእክት ሶማ ከር ሽው ረግፈው እንደ ሻሾ ከላ ድ ። ድጓድ ሠረገላሆሙኒ ምሉዓ በዚህም በሰማይ ውዱድ ዙሪያ እልፍ አእላፋት ሁ አእላፋት መብረቅ ነጎድጓድ ሠረገሳ እንዴ መስታ ሩህ የሆነ አለበት ነ በና ለመሳእክት ትዳሴ ወስብሐት ወስቴሆሙ ፍቅረ መለኮት ሽ መሳእክት ምግባ ንደሆን ዛሬ ላ ቸው ምንድን ነው ያሉ እ ዝን ኃ ጠጥተን እንድ አክሲማሮስ ዘሰኑይ ቡዙ ነ ዐይቤ እግዚአብሔር ለይኩን ጠፈር ማዕከለ ማይ ከመ ይፍልጥ ማዕከለ ማይ ወማይ ወኮነ ከማሁ ዘፍ እግዚአብሔር በሁለተኛው ቀን ምን ፍጥሯት ፈጠረ ያሉ እንደሆን እሑድ በጊዜ ሠርክ ለሰኞ አጥቢያ ያች ብዢ ተባዢ ያላት ውኃ ከምድር ጀምራ እስከ ብሩህ ሰማይ ድረስ መልታ ሰፍታ አድራ ውላ ነበር ሂ ለይኩን ጠፈር በማዕከለ ሰማይ ብሉ ቢያዝዝ ውኃው ከአራት ተከፈለ እግዚአብሔርም በውጐች መካከል ጠፈር ይሁን በውኃና ውኃ መካከልም ይከፈል አለ ዘፍ እግዚአብሔርም ጠፈርን አደረገ ከጠፈር በታችና ከጠፈር በላይ ያሉትንም ውጐች ለየ እንዲሁም ሆነ እግዚአብሔር ጠፈርን ሰማይ ብሎ ጠራው። ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ሐኖስን ወርዶ ሁለንትናዋን ቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ጠፈረ ሰማይ እንተ ትሰመይ ፋሊክ መርበበ ማይ ወቀደሰ ኩለንታፃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒአእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያሃ። ይህችም ዕልፍ አዕላፋት ፀሐይ ቢገባባት ጨለማዋ የማይገፋ ነው በብረት እንደማይወቀር ድንጋይ አድርጎ አጸናት ስሟ ንም በርባሮስ አላት እበቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ እስመ መንፈሰ እግዚአብሔር ይጹልል መልዕልተ ማይ ወጽልመት መልዕ ልተ ቀላይ ዘፍ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ምድር ም ባዶ ነበረች አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር ያች ብዥ ተባዥ ያላት ነፋስ በውኃ ላይ መልታ ሰፍታ አድራ ውሳ ነበረች ዘፍ ሙሴ አንድ ሰማይ ብሎ ቆጠረ ኤሏፋንዮስ ግን ሰባት የብርሃን ሰማያት ብሎ ቆጥሯል የዚህን ጊዜ አይጣሉምን ቢሉ አይጣሉም መምህራን ያስታርቋቸዋል እንዴት አድር ገው ያስታርቋቸዋል ቢሉ ሙሴ በውጭ አንድ ሆኖ ቅጽር ለቅጽር ገጥሞ ቢያየው አንድ ሰማይ ብሎ ቆጠረ ኤጺፋንዮስ ግን በውስጥ በኩል በዓየር ወይም በርዝመት መራራቃቸውን በከተማ መለያየታቸውን አይቶ ሰባት ብሎ ቆጥሯል። ቆሮ ድ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፈይነት አለውና ብርሃንም ከጪ ለማ ጋር ምን ሕብረት አለው ቆሮ ሰ ቸን ነው ሰኞ ለፍጥረት ሁለተኛ ለቀመር ሰባተኛ ለፀሐይ ስድስ ተኛ ማለት ነው ሁለት ዕለት ዘጠኝ ፍጥረት ይህ ነው ይህስ የተፈጸመው በምን ቀን ነው ቢባል መጋቢት ሠላሳ ቀን ነው ጋች ብለው ፍው ተን ወህ ሙ እለ ለያ በየሂክ መኑ ዘደመሮ ለብርሃን ምስለ ጽልመት ወለጽድቅኒ ምስለ እሑድ ማለት አንድ ማለት ነው ሰኑይ ማለት ሁለት ማለት አክሲማሮስ ዘሠሉስ ቀ ዐይቤ እግዚአብሔር ለታብተል ምድር ሐመልማለ ዘርእ ዘይዘራእ በበዘርኡ ወበበዘመዱ ዘፍ እግዚአብሔር ሰኞ ማታ ለማክሰኞ አጥቢያ በጊዜ ሠርክ በዕለተ ሠሉስ ምንና ምን ፍጥረት ፈጠረ ቢሉ ሦስት ፍጥረ ታትን ፈጠረ። አንደኛ ከታች በርባሮስ ሁለተኛ ይህች ዓለም ሦስተኛ ብሔረ ብፁዓን አራተኛ ብሔረ ሕያዋን አምስተኛ ገነት ናቸው አክሲማሮስ ዘሠሉስ ይ ወበከመ ትሔይስ ዛቲ ዓለም እምነ በርባሮስ ጽልመት ከሟሁ ገነትኒ ትኋይስ እም ክልኤሆን አግዋሪሃ እስመ ቅድስት ወንፅኅት ወብርህት ይእቲ ከበሮባሮስ ይህች ዓለም ብርህት ናትከዚህች ዓለም ብሔረ ብፁዓን ብርህት ናት ከብሔረ ብፁዓን ብሔረ ሕያዋን ብርህት ናት ከብሔረ ሕያዋን ገነት ብርህት ናት ጁ ናሁኬ ኮና ኩሎን ዓለማተ ወ ዓየራተ ወኢይምሰልክሙ ዘፈጠረ ደ ዓለመ አላ ፈጠረ ዓለማተ ወ ዓየራተ የዓለማተ ምድር አፈጣጠር እንደምን ነው ቢሉ ከሁሉ በታች በርባሮስ ናት ከበርባሮስ በላይ ይህች ዓለም ናት ከዚህች ዓለም በላይ በደቡብ ብሔረ ብፁዓን ናት በሰሜን ብሔረ ሕያዋን ናት በምሥራቅ ገነት ናት በምዕራብ ሲዖል ናት እግዚአብሔር ይህን ዓለም ሲፈጥር አንድ ዓለም ብቻ አይደ ለም የፈጠረው ሀያ ዓለማትን ሀያ ዓየራትን ፈጥሯል እንጂ በነዚህም በሀያው ዓለማት በሀያው ዓየራት በውስጣቸው ያለውን ፍጥረት ሁሉ ከሥላሴ በቀር የሚያውቀው የለም እግዚኦ አኃዜ ኩሉ ዓለም ዘገበርከ ሰማየ ወምድረ ምስለ ኩሉ ዓለሞሙ ጸሎተ ምናሴ ጵ ዓለምን ሁሉ የምትገዛ አምላክ ሆይ ሰማይንና ምድርን ከዓለ ሞቻቸው ጋር የፈጠርህ እንዳለ ምናሴ በጸሎቱ ዳኤ አክሲማሮስ ዘሠሉስ ወእምዝ ወረደ መንፈስ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገነት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሉ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያፃነ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ገነትን ሁለንተናዋንቀባት አነጻት አከበራት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ውቅያኖስ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ውቅያኖስን ሁለንተናዋን ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ዛቲ ዓለም ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብ ሐቶ ለኬንያሣ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ይህችን ዓለም ሁለንተና ዋን ቀባት አከበራት አነጻት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ያ ወእምዝ ወረደ መንፈሰ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ነፋስ ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያፃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ነፋስን ገብቶ እንደ ምግባሯ ለይቶ ቀባት አከበራት አነጻት አርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ኣዛላህላህላፎከዕዐወፍዉበፒከር ርንንርርን። ር ዘወእምዝ ወረደ መንፈስ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ ገሃነመ እሳት ወቀደሰ ኩለንታሃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያፃነ ኩን ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ ገሃነመ እሳሕን ሁለንተ ናዋን ቀባት አከበራት አነጻት ከትኩሳት ላይ ትኩሳት ጨመረላት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ወረዴ መንፈስ እግዚአብሔር ወቦአ ውስተ በርባሮስ ጽልመት ወቀደሰ ኩለንታፃ ወኩሎ ዘውስቴታ ይእቲኒ አእመረቶ ወሰብሐቶ ለኬንያነሃ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ሁለንተናዋን ቀባት በጽልመት ላይ ጽልመት በፅናት ላይ ፅናት ጨመረላት እርሷም ፈጣሪዋን አወቀች አመሰገነች ወእምዝ ዓርገ መንፈሰ እግዚአብሔር ውስተ አርያም እም ውስተ ቀላየ ፅልመት ጎጻጉጽ ፍኖታ በከመ ውእቱ አእመረ ከዚህም በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በርባሮስን ቀብቶ እርሱ ባወቀው መንገድ ወደ አርያም ዓረገ ነዋ ተፈፀመ ተፈጥሮ ዓለማት እነሆ የዓለመ እሳት የዓለመ ነፋስ የዓለመ መሬት የዓለመ ማይ ተፈጥሮ ተፈፀመ ና እኛ እግዚአብሔርን ወጣ ወረደ ማለታችን በዘፈቀደ እርሱ በፈቀደ መታየቱን መናገራችን ነው እንጂ እግዚአብሔርስ መውጣት መውረድ የለበትም አክሲማሮስ ዘሠሉስ እመኒ ቦ ዘይቤ ፈጢሮ ወቀዲሶ ዓርገ ወወረደ ውጉዘ ለይኩን ለውእቱ ቅዱስ ርግብ እንዳለ ቅዱስ ቂርሎስ እግዚአብሔርን ግን መጣ ሄደ ወጣ ወረደ የሚሉ ሰዎች ቢኖሩ በአምሳለ ርግብ በመንፈስ ቅዱስ ኦፍ ውጉዝ ይሁን ብሎ አውግጻል ጃሰማዕተ ኮኑ ዕዝራ ወሰሎሞን ወኩሎሙ ማኅበረ ነቢያት ከመ ክርስቶስ ዞፈጠረ ዓለመ ወከመ ቀብዓ ኩሎ ሰማያተ ወምድረ ወቀደሰ ኩሎ ፍጥረታተ እግዚአብሔር ይህን ዓለም ቀብቶ እንዳከበረው ኤሏፋንዮስ ብቻ የተናገረ አይደለም ሌሎችም ነቢያት በየመጽሐፋቸው ጽፈዋል መስክረዋል ወእምዝ ተቀብዓ ቅብዓ ትስብዕት ዘክርስቶስ ዞቦቱ ይስም ቅብዓ መንፈስ ቅዱስ ኩሎሙ አሕዛብ ይህስ ቅብዓት ምንድን ነው ቢሉ ቀድሞ ጌታችን ከባሕርይ አባቱ በባሕርይ ልጅነት ተወልዶ የባሕርይ ልጅነት ያገኘበት መንፈስ ቅዱስ ነው ዛሬም ሕዝቡ አሕዛቡ ከሥላሴ የፀጋ ልጅነት የሚወሰዱበት ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ይህ ነው። እነዚህም ነፋሳት ደመናት ውኃ ቀድተው ዝናምን የሚያዘ ንሙለት ናቸው መባርቅቱም ነጎድጓዱም የሚበላውን የሚጠጣውን አዝዕርቱን አትክልቱን እንዲያብቡ እንዲያፈሩ የሚያደርጉለት ናቸው ገነት ግን ግንቡ መናገሻው ናት አላቸው መላእክትም ጌታችን ሆይ ያ አዳም የምትለው ማንን ይመስላል ቁመቱስ ሀወይቤሎሙ እግዚአብሔር ለመላእክት አካሉሰ የኀፅፅ ፈድ ፋደ እምኔክሙ አርአያሁስ ወአምሳሊሁ በአርአያየ ወበአም ሳልየ ውእቱ ጌታም አካሉስ ከእናንት አሥር እጅ ያንሳል መልኩ ግን እኔን ይመስሳል በእኔ አርአያ በእኔ አምሳል እፈጥረዋለሁ አላቸው ወሶበ ሰምዑ ቅዱሳን መላእክት ዘይቤሎሙ እግዚእነ ይቤልዎ አፍጥን ፈጢሮቶ ለዝንቱ አዳም ከመ ንርአይ አርአያከ እምኔሁ ቋወይቤ ሳጥናኤል እትሀዘብ አንሰ ከመ በእንተ ዝንቱ ቋወይቤ ሳጥናኤል በህሊናሁ እፍትን እስከ አመ እክል ፈጢረ ቋወዘንተ ብሂሎ ሳጥናኤል ወደየ እዴሁ ውሰተ እሳት አሜፃ መላእክትም ጌታን በድምፁ በግብሩ እንጂ መልኩን አያውቁ ትም ነበርና አዳምን በእኔ አርአያ በእኔ አምሳል እፈጥረ ዋለሁ ብሎ ቢላቸው እጅግ ወደዱ ደስ አላቸው ወደውም አልቀሩ ያን አዳምን በአርአያህ የምትፈጥረውን መልኩን አሳየንና የእርሱን መልክ አይተን የአንተን መልክ እንድንጠ ግበው አሉት ቋወሶበ ሰምዓ ሳጥናኤል ዘንተ ቃለ አኀዞ ፍርሃት ወድንጋፄዒ ወቀንዓ ላዕለ አዳም ዓቢየ ቅንዓተ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ይህን ሲሰማ የማያልቅ ፍርዛት ድንጋጤ ያዘው በአዳምም ላይ ቅናት አደረበት መሬታዊ ይረክበኒ ዓቢይ መከራ ወምንዳቤ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤል ከዚህ ከመሬታዊ አዳም ቅንዓት የተነሳ እኔን ብዙ መከራ ያገኘኛል ብዬ እጠራጠራለሁ አለ ዘሀለይኩ ቅድመ አነ እሳታዊ ዘተፈጠርኩ ባቲ ምንተ ትሬስየኒ እሳት ሳጥናኤልም ከዚህ ሁሉ ያችን ቀድሞ ያሰብኋትን ነገር ልፈትናት እና ቢቻለኝ እፈጥራሉ ባይቻለኝ ቀድሞ ከእርሷ ተፈጥሬአሁና ይህችም እሳት ምን ትለኛለች አለ ውዕየ ወተመስዎ ኩለንታሁ ከመ ሰምዕ ከዚህም በኋላ ሳጥናኤልእፈጥራለሁ ብሎ እጁን ። አም ድኅረ ፈጠርኩሰ ኢይጠሲ ወኢይደመስስ አላ ኩለቫ ዘዓለወኒ ይከውን ለእሳት በሳዔት እንተ ኢትጸግብ ሁሉ በሦስቱ የባሕር መነፅር መስታወት ተፈጥሯቸውን ባዩ ጊዜ እጅግ ደስ አላቸው ወደዱ እልል አሉ ፈጣሪያቸ ውን አመሰገኑ ተፈጥሯቸውን አወቁ ኋ ወአርመመ ሳጥናኤልበቁጥዓ ወኢተናገረ አሐተኒ ቃሰፍ መላእክት ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ ሳጥናኤል ግን እንኳን ሊያመስግን አንዲት ቃል አልተናገረም ቫ ወይቤልዎ መሳእክት ለሳጥናኤል ለምንት ኢትሴብሖ ለዘፈ ጠረከ ለሕይወት ዘለዓለም ወአሠርገወከ በክብር እስከ ይበርቅ ዘፈረ ልብስከ ከመ ፀዓዕ ዓቢይ ወከመ ፀዳሰ መብረቅ መደንግፅ መላእክትም የልብስህን ዘርፍ አንደ መብረቅ የሚነጉድ እንደ እሳት የሚነድ አንተን ከሁሉ በላይ አድርጎ የፈጠረህን አምላክ ሁሉ ሲያመሰግን ለምን አንተ ሳታመሰግን ቀረህ አሉት ዛወይቤ ሳጥናኤል አንሰ ዕድው እምዝንቱ ሕሊና ሳጥናኤልም እኔስ ከዚህ ምስጋና አያገባኝም የተዘጋ ሕንፃ ነኝ አለ ወይቤልዎ መላእክት እፎ ተርፈክ ወምንት ነትገ ላዕሌከ መላእክትም ምን ቀርቶብሃል ምንስ ጎድሎቭብሃል አሉት ወይቤሎሙ ሳጥናኤል ለመላእክቲሁ ነገሮሰ ተአምሩ አንት ሙኒ ወባሕቱ መሐሉ ሲተ ከመ ኢታውፅኡ ምሥጢር ዘአነግረክሙ አነ አመ ንሴብሖ ወእመ ኢንሴብሖ ጌታም ኮፈጠርሁትስ ወዲያ አላጠፋውም አመፀኛውን ሁሉ ብትበላ ብትበላ የማትጠግብ እላት ኣለችኝ ከዚያ አስገብቼ እቀጣዋለሁ አላቸው ጁ ወዘንተ ብሂሎ እግዚአብሔር ሶሕየዎ ለሳጥናኤል ጌታም ሳጥናኤልን ፈጽሞ እስኪክድ ድረስ ብሎ በአርምና ፈወሰው ወዓዲ ገብረ እግዚአብሔር ተ ባሕረ መፅሔት ከመ ይርአዩ መላእክት ነ ግብረቶሙ ከዚህም በኋላ በሃስቱ ሰማያት በመላእክት ሀገር መላእ ተፈጥሮአቸውን ደም ግባታቸውን የሚያውቁበት የሚረ በት ሦስት የባሕር መነፅር መስታወት ሠራ አሰናዳ ውስተ መካናቲክሙ ወሶበ ገብዑ መላእክት ውስተ መካናቲ። አብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአ ብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ዕሩይ አምላክ ሳጥናኤልም ምክሬን ከሰማችሁኝ ፈቃዴን ከፈጸማችሁልኝስ በአራቱ መዓዝነ ዓለም ቁማችሁ ዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግ ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ዕሩይ አምላክ ብላችሁ አመስግኑኝ አላቸው ወይቤልዎ ም ኅድግ ከመዝስሰ ኢትበለነ እስመ ርኢናሁ ለመንሪ አመ መጽአ ኀቤነ በአምሳለ ርግብ መልዓ በቱ አክናፊሁ እምድር እስከ አርያም እመሰ ንሁብ ክብሮ ለባዕድ ይጠስየነ ወይደመስሰነ አከሲማሮስዘረቡሪ አክሲማሮስ ዘረቡዕ ዓዓ ወደኛ በመጣ ጊዜ ክንፉን ዘርግቶ ከምድር እስከ ሰማይ ድረስ በዓለሙ ሁሉ መልቶ ሰፍቶ አ ምስጋና ለሌላ ብንሰጥበት ይደመስሰናል መጣልና የኪ ዐአምዝ ወረደ ለጥናአል አያ ይ ና ወሰለበ ልቦሙ ለመላእክቲሁ ሳጥናኤል በእኩይ ምክሩ ሩ ው ኣው ወይቤልዎ አሆ ለጥናኡልም ሠራዊቱን ይዞ ወርዶ ገነትን ቢያያት ፍቅሯ ሳጥናኤልም አይዲቸሁ ለዚህስ እኔ አለሁላችሁ እርሱ ቢበዛ ጣዕሟ ልምላሜዋ አስደቃጆችው ሦስት ነው ከዚያ በቀር አንድ ነው እኛ ግን ስፍር ቁጥር ዚ ወይቤሎሙ ሳጥናኤል ለሠራዊቱ ፈተውክምዋኑ ለዛቲ ምድር የሌለን እልፍ አዕላፋት ነን ብሎ መላእክትን በዚህ በእኩይ ምስለ ኩሉ አግዋሪዛ አሀብክሙ ከመ ታምልኩነኒ። ለጥናኤልም ለምን አልችልም እኔ በእነርሱ ዘንድ እንደ ዓምድ ነኝ እነርሱ በእኔ ዘንድ እንደ ጫጩት ናቸው ስደድልኝና ልፍጃቸው አለው ጌታም ከቻልህማ መልካም ነው ብሎ ዝም አለ ለሠራዊቱ ቁሙ በቱ መዓዝነ ዓለም ወበሉ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአ ብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዕሩይ አምሳክ ሳጥናኤል ግን ሠራዊቱን ቀድሞ እንደነገርኳችሁ በአራቱ መዓዘነ ዓለም ቆማችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ዋህድ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ዋህድ ቅዱስ ሳጥናኤል ዋህድ ዕሩይ አምላክ ብላችሁ አመስግኑኝ አላቸው ላጥናኤልም ሠራዊቱን እንዲህ እያላችሁ አመስግኑኝ ባላቸው ጊዜ ሁሉም አንድ ሆነው አሳመሰገኑትም ወዲያና ወዲህ ሆነው ተከፋፍለው አመስግነውታል እንጂ ይህስ እንደምን ነው ቢሉ መፍጠር እንዳልተቻለው ያዩት ይህስ አምላክም አይደለ አምላክስ ቢሆን ኖሮ በፈጠረ ነበር ብለው ከቀደመ ስፍራቸው ገብተዋል ይህም ይታወቅ ዘንድ ዛሬ ሰው ኃጢአት ክፋት ሲሠራ ኑሮ ንስሐ ቢገባ ከጥንት ክብሩ ከጥንት መዓርጉ ይመለሳል። እንደዚህም ሁሉ አዳምም አንድነት ሦስትነት አለው የሥላሴ አንድነት ሶስትነት እንደምን ነው ቢሉ ልብ ቃል ስትጋፋስ ነው አዳምም ልብ ቃል እስትንፋስ አለውና ስለዚህ አዳምን ንግበር ሰብአ በአርአያነ ወበአምሳሊነ ብለው ፈጠሩት አንድም ሥላሴ ንግበር ሰብአ በአርአያነ ወበአምሳ ሥላሴ የባሕርይ ገዢዎች ናቸው ሁሉን ይገዛሉ ሁሉን ያዝዛሉ እንደዚህም ሁሉ አዳም የጸጋ ገዢ ነው ሥላሴ በባሕርይ ያዘዙትን በጸጋ ያዝዛል ሥላሴ በባሕርይ የገዙትን በጸጋ ይገዛልና ስለዚህ ሥላሴ ንግበር ሰብአ በአርአያነ ወበአምሳሊነ ብለው እዳምን ፈጠሩት አዳም ወለሔዋን እምኩሉ ዕፅ ዕፅሰ አሐቲ ዘሀለወት ማዕከለ ለተ በላዕክሙ ሊነ ብለው መፍጠራቸው ዘሀሎ ውስተ ገነት ብልዑወ ገነት ዘታሊቡ ሠናየ ወእኩየ ኢትብልዑ ወበዕ እም ይእቲ ዕፅ ሞተ ትመውቱ ዘፍ ከዚህም በኋላ እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን በነፍስ አክ ብሮ የጸጋ መንግሥት አንግሦ በገነት የአሉትን አዝርዕት አትክልት ፅፀዋት ሁሉን ብሉ ሁሉን ጠጡ ሁሉን ግዙ ሁሉን አዝዙ ከምድር በላይ ከሰማይ በታች የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ይገዛላችሁ ይታዘዝላችሁ ብሎ ሰጣቸው ነገር ግን ክፉና መልካም የምታስለይ አንዲት ዕፅ አለችና እርሷን ቫርን። ዘፍ ጋ ለ ከዚህም ቀጥሎ እግዚአብሔር ዋንን። ወወሰዶሙ ዲያብሎስ ለኤሆሙ ወአብጽሖሙ ኀበ እግረ ገነት ወይቤሎሙ አእመርክሙኒት መኑ አነ ከዚህም በኋላ ዲያብሎስ ፊት ፊት አዳምና ሔዋን ከኋላ ኋላው ሲሄዱ ከእግረ ገነት ደረሱ ዲያብሎስም እኔ ማነኝ አወቃችሁኝን አላቸው አክሲማሮስ ዘዓርብ ጁ ወይቤሎ አዳም ለዲያብሉስ አኮኑ አንተ ትቤ መልያ እግዚአብሔር አነ ንሕነሰ ኢነአምረከ አዳምም መልአከ እግዚአብሔር ገብርኤል ነኝ አል እንጂ እኛ የት እናውቅሃለንና አለው ወይቤሌሙ ዲያብሌስ ለአዳም ወለሔዋን አነ ውእቱ ዘአወ ጸእኩክሙ እምገነተ ተድላ ወተናገርኩክሙ በአፈ ከ ወይእዜኒ ጠሰይክዋ ለንስሐክሙ ወኮንክሙ ኅጉላነ ፅክሙ ተስፋ ዘለዓለም። ዘፍ ። ዘፍ ፀፅ አዳም ወለዶ ለሴት ወሴት ወለዶ ለሄኖስ ወሄኖስወ ይ ወእስከዝ ኮነ ትውልድ ተ ወዘመኑሂ ኮነ ተ ወተ ያተ ገዳ ዐኦጾማዮኣ ሟዖ ለቬት ክፍል ስምንት አእመራ አዳም ለሔዋን ወጸንስት ወወሰደቶ ለ በከመ አምሳሊሁ ለአቤል ምስለ ካልእቱ ዘፍ ከዚህም በኋላ አዳም ሔዋንን በግብር አወቃት ፀነሰችም ሴት የሚባል ልጅ አቤልን አስመስላ ከነመንትያው ወሰደች ዘፍ ለቃይናን ወቃይናን ወለዶ ለመላልኤል ወመላል ወለዶ ለያሬድ ወያሬድ ወለዶ ለሄኖክ ወሄኖክ ለማቱሳላ ወማቱሳላ ወለዶ ለላሜህ ወላሜህ ር ለኖኅ ወበኖኅ ኮነ ማየ አይኅ ዘፍ ጩ ከ ከዚህም በኋላ የአዳም ልጅ እየበዛ ሄደ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከአዳም መወለዱ እንደምን ነው ቢሉ አዳም ሴትን ወለደ ሴት ሄኖስን ወለደ ሄኖስ ቃይናንን ወለደ ቃይናን መላልኤልን ወለደ መላልኤል ያሬድን ወለደ ያሬድ ሄኖክን ወለደ ሄኖክ ማቱሳላን ወለደ ማቱሳላ ላሜህን ወለደ ላሜህ ኖኅን ወለደ በዚህም በኖኅ ዘመን የጥፋት ውኃ ሆነ ፍጥረቱ ሁሉ እለቀ።