Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወሰንበታትየ ቅዳሜ ቅዳሜን ወቅድሳትየ ዘቀደስኩ ሊተ በማ ፅከለ ምድር በምድር ላይ የሚበቅለው የሚያድገው ሁሉ ይድን ዘንድ ለማዳን ፀሐይን ፈጠረ ዞያተ ዘንተ ዘመደ ገብረ በዕለት ሳድስት በስድስተኛዬቱ ቀን ከአንቅልፉ በተነሣ ጊዜ ወደ እርሱ አመጣት ወአአእመራ አወቃት ወይቤላ ዛቲ አፅም አምአዕፅ ምትየ ወሥጋ እምሥጋየ አዳምም ከእኔ ከባሏ ተገኝታለችና በእንተዝ ይከውኑ ብአሲ ወብ አሲት አሐደ ሥጋ ስለዚህም ነገር ሰው እናቱ ንና አባቱን ትቶ ሚስቱን ይከተላል ከእርሷም ጋር አንድ ይሆናል ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ ቿ ወበሳብዕት ዕለት ቀዳሚት ተፈጥረ አዳም በመጀመሪያዩቱ ሱባኤ አዳም ተፈጠረ ወገቦ ብእሲቱ ወበሳብዕት ካልፅዕት አርአዮ ሉቱ ኪያፃ በሁለተኛይቱም ሱባኤ ፄዋንን ፈጥሮ በሳምንት ዓርብ አሳየው መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወአስምዐ ፄኖክ ላዕለ ኩሎሙ እስመ ተውህበ ሄኖክ ለት ፄኖክም በሁሉም ላይ እምርት አዳኘባቸው እሱ ለምሳሌ ተሰጥቷልና ቋ ወተንሥአ ሄኖክ እማዕከለ በ ያስምፅዕ ለኩሉ ደቂቀ ብእ ደቂቀ ዕጓለ ምሴት ሠርክ ነው አመሕያው መቅደስ ደብር ቀራንዮ የሰውን ሁሉ ኃጢአት ነው።
ፀ ኩሎሙ መላእክተ ገጽ ባለሟልነት ያላቸው በባለ ሟልነት ያሉ መላእክት ሁሉ ስድስት ቀን ሥራ ሠርተን አንውል ዘንድ በሰባተኛው ቀዳሚትን እና ከብር ዘንድ ሰጠን ይላሉ ወኩሎሙ መላእክተ ቅዳሴ ቱ ዘመድ ዐበይት ዘንተ ይቤለነ ናሰንብት ምስሌሁ በሰማይ ወበምድር የሚያመሰግኑ ሁለቱ መገ ብተ ቅዳሴ መላእክትና ደቂቀ አዳም ከሱ ጋራ እና ከብር ዕረፍት እናደርግ ዘንድ ይኸን አለን ይላሉ ወይቤለነ ናሁ አነ እፈልጥ ሊተ ሕዝበ እማዕከለ አሕዛብ እነሆ እኔ ከአሕዛብ መካ ከል ወገኖቼን እለያቸዋ ለሁ ወያሰነብቱ አሙንቱኒ እነሳቸውም በዓሉን ያከብ ራሉ ወእቄድስ ሊተ ሕዝበ ወአባ ርኮሙ የአኔ ወገን ሊሆኑ አለያቸ ዋለሁ በከመ ቀድስክዋ ሰዕለተ ሰንበት ወእቄድሶሙ ሊተ ዕለተ ሰንበት ቀዳሚትንም እንደለየኋት እንዳከበርኋት አከብራቸዋለሁ ወከመዝ እባርኮሙ ወይከ ውትኒ ሕዝብየ እንዲህ አከብራቸዋለሁ ወገ ኖቼም ይሆናሉ ወአነ እከውኖሙ አምሳክ እኔም አባት እሆናቸዋለሁ ወኀረይክዎ ለዘርዓ ያዕቆብ በኩሉ እምዘርኢኩ ካየሁት ወገን ይልቅ በሁሉ የያፅቆብን ልጅ መረጥ ኩት ወጸሐፍክዎ ሊተ ልደ በኩረ ለእኔ የበህር ልጅ አድርጌ ጻፍኩት ወቀደስክዎ ዓለም ሊተ ለዓለመ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ለዘለዓለምም አከበርኩት ሄ ወዕስታተ ስንበታት እኤም ሮሙ ከመ ያሰንብቱ ባቲ አምኩሉ ግብር ከሥራው ሁሉ ያርፉባት ዘንድ በሱባኤ የምትቁጠር ቀዳሚትን ለእሥራኤል አመለክታቸዋለሁ ወገብረ ቦቱ ትእምርተ ከማሁ በዘያስነብቱ ባቲ በሚያርፉባት በዓል በሚ ምልክት አደረገ ቿ ወአሙንቱኒ ምስሌነ በሳብፅት ዕለት ለበሊዕ ወለስትይ ፌወለባርኮ ለዘፈጠረ ኩሎ በከመ ባረክ ወቀደሰ ሎቱ ሕዝበ ዘያስተርኢ እምኩሉ አሕዛብ ከመ ያሰንብቱ ኅቡረ ምስሌነ ምስለና ምስሌነ አንድ ወገን በሰባተኛዬቱ ቀን እሥራኤል ከኛ ከመላእክት ጋራ አንድነት ያከብሩ መልአከ ገጽ ያከብሩባት ገንዘብ ይኽን ያርፉበት ዘንድ ገብረ ይላል ፓ ሀ ጠገብረ እግዚአብሔር በቅድሜሁ ፈቃዳቲሁ ይዕርግ መዓዛ ሠናይ ዘይትዌከፍ ቅድሜሁ ኩሎ መዋዕለ ቅድሜሁና ቅድሜሁ አንድ ወገን በዘመኑ ሁሉ በፊቱ በጎ መዓዛ አድርጎ የሚቀበለው መሥዋዕት ያርግ ዘንድ በፊቱ በ መዓዛ ሆኖ ሊደርስ መሥዋዕትን ሠዋ ወቱ አርፅስተ ሰብእ እምአ ዳም እስከኔሁ ከአዳም ጀምሮ አስከ ያፅቆብ የተነሠ የነበሩ ያሉ አበው ሃያ ሁለት ናቸው ወወኤቱ ዘመደ ግብር ተገብረ እስከ ዕለት ሳብዕት እስከ ሰባተኛዩቱ ቀን እስከ ቀዳሚት ሐያሁለት ስነ ፍጥረት ተፈጠረ ዝንቱ ቡሩክ ወቅዱስ ሰንበቱ ይህም ቀዳሚት ልዩ ክቡር በዓል ነው ወውአቱኒ ቡሩክ ወቅዱስ ያም እስራኤል ልዩ ክቡር ነው ወዝንቱ ምስለ ዝንቱ ኮነ ለቅዳሴ ወለበረከት መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ገጽ ይህ ክዚህ ጋር ለምስጋና ለበረከት ሆነ በሰንበት ከያዕ ቆብ ጋራ ለምስጋና ሆነ ወተውህቦ ለዝንቱ ከመ ይኩኑ ኩሉ መዋዕለ ቡረካነ ወቅዱሳነ ሰባተኛይቱን ቀን ሰንበትን ቀድሞ ለይቶ እንዳከበራት በሚያከብሩበት ዘመን ሁሉ ልጆቹ የክበሩ የተለዩ ይሆኑ ዚከንድ ለያዕቆብ ዕሰተ ሰን በት ተሰጠው ዘስምዕ ኢታምልክን ወዘሕግ ዘጠኙን ሕግጋት የሚጠ ብቁ ይሆኑ ዘንድ ቀዳሚ በከመ ተቀደሰ ወተባረከ ፅለተ ሰንበት ቀድሞ እንደ ተለየ ተለይቶ እንደከበረ እሥራኤል ዘመ ኑን ሁሉ በዘመኑ ሁሉ ቀኑን ሁሉ በቀኑ ሁሉ የተለዩ የከበሩ ይሆኑ ዘንድ ፅሰተ ሰንበትን ሰጠው ጉባኤ ወበሳብዕት ዕለት ፈጠረ ሰማየ ወምድረ በመጀመሪያዩቱ ሱባዔ ሰማ ይንና ምድርን ፈጠረ ወኩሎ ዘተፈጥረ በሰዱስ ዕለት ገጽ ፀ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ በስድስቱ ቀን የተፈጠ ረውንም ፍጥረት ሁሉ ፈጠረ ወወሀበ እግዚአብሔር ዕለተ በዓል ቅድስት ለኩሉ ምግባሩ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ሁሉ የከበረች በዓል የምት ደረግበት ቀን ቀዳሚትን ፈጠረ በእንተዝ አዘዘ በእንቲአፃ ኩሉ ዘይገብር ባቲ ኩሎ ግብረ ለይሙት ስለዚህ ነገር ሥራውን ሁሉ የሚሠራባት ሰው ሁሉ ይሞት ዘንድ እዘዘ ወዘኒ ያረኩሳ ሞተ ለይሙት ዘሰዓራ ሲል ነው የሻራትም ሰው ሁሉ ሞተ ሥጋ ሞተ ኑ ነፍስን ይሙት ወበሳብዕት ዕለት ፈጠረ እግዚአ ብሔር ሰማየ ወምድረ በመጀመሪያዩቱ ሱባኤ እሁድ አግዚአብሔር ሰማ ይና ምድርን ፈጠረ ወኩሉ ዘተፈጥረ በሰዱስ ዕለት አክብሯት ዕረፉባት ብሎ ዕለተ በዓል የሚደረግባት ቀዳሚትን ለፍጥረቱ ሁሉ ሰጠ ወወሀበ እግዚአብሔር ዕለተ በዐል ቅድስት ለኩሉ ምግባሩ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ሁሉ የከበረች በዓል የምት ደረግበት ቀን ቀዳሚትን ፈጠረ በእንተዝ አዘዘ በእንቲፃ ኩሉ ዘይገብር ባቲ ኩሎ ግብረ ለይ ሙት ያረኩሳ ሲል ነው ስለዚህ ነገር ሥራውን ሁሉ የሚሠራባት ሰው ሁሉ ይሞት ዘንድ አዘዘ ወዘኒ ያረኩሳ ሞተ ለይሙት ዘሠዓራ ሲል ነው የሻ ራትም ሰው ሁሉ ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስን ይሙት ወአንተኒ አዝዝ ለደቂቀ እሥራኤል መልአከ ገጽ ሙሴን አን ተም ሙሴ የእስራኤልን ልጆች አዘዛቸው ወይዕቀቡ ዛተ ዕለተ ይቺን ቀን ይጠብቁ ዘንድ ወከመ ይቀድስዋ መጽሐፈ ኩፋሌ ድ ገጽ ያከብሯትም ዘንድ አዝዝ ይለዋል መልአከ ገጽ ሙሴን ወከመ ኢይግበሩ ባቲ ኩሎ ግብረ ሥራውንም ሁሉ እንዳይሠሩባት ወከመ ኢያርኩስዋ እስመ ቅድ ስት ይእቲ እምኩሉ መዋዕል ኢይሥዓርዋ ሲል ነው ከዕለታት ሁሉ እርሷ የከበ ረች ናትና እንዳይሽሯት ይችን ቀን ይጠብቁ ወኩሉ ዘያጌምና ሞተ ለይሙት የሚሽራትም ሰው ሁሉ ሞትን ይሙት ወኩሉ ዘይገብር ባቲ ዙሎ ግብረ ሞተ ለይሙት ለዓለም ሥራውን የሚሠራባትም ሰው ሁሉ ለዘለዓለሙ ሞትን ይሙት ከመ ይዕቀቡ ደቂቀ እስራኤል ዛተ ዕለተ በትውልዶሙ የእስራኤል ልጆች በትው ልዳቸው ይህችን ቀን ይጠ ብቁ ዘንድ ወኢይሠረዉ እምድር ከምድርም እንዳይጠፉ እስመ ዕለት ቅድስት ይእቲ ወዕለት ቡርክት ይእቲ የተለየች የከበረች ቀን ናትና ወኩሉ ሰብእ ዘየአቅባ ወዘያሰናብት ባቲ እምኩሉ ግብሩ ቅዱሰ ወብሩክከ ይከውን በኩሉ መዋዕል ከማነ የሚጠብቃት የሚያከብራት ከሥራውም የሚያርፍባት ሰው ሁሉ ባለ በዘመኑ ሁሉ እንደ እኛ ክቡር ምስጉን ይሆናል ከማነ ማንሻ አንድም የሚያከ ብራት የሚያርፍባት የሚ ጠብቃት ሁሉ ባለ በዘመኑ ሁሉ ከማነ አንደኛ ይሆናል ይላል መልአከ ገጽ ወገ ኖቹን መላአክትን ጨምሮ ከማነ አለ አይድዕ ወንግር ለደቂቀ እስራኤል ኩነኔፃ ለዛቲ ዕለት ሙሴ ። የዚችን ቀን ፍርዷን ለአስራኤል ልጆች ፈጽመህ ንገር ወያሰንብቱ ባቲ በዓልን ያክብሩባት ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወኢይኅድግዋ በስሕተተ ልቦሙ በልቡናቸው ስሕተት እሷን ማክበር እንዳይተዉ ከመ ኢይኩኑ ለገቢረ ግብር ባቲ ዘኢይከውን የማይገባ ሥራን ለመሥ ራትም የተዘጋጁ እንዳ ይሆኑ ዘያስተርኢ ወዘኢያስተርኢ ለገ ቢር ባቲ ፈቃዶሙ ወከመ ያስተ ዳልዉ ባቲ ኩሎ ዘይትበላዕ ወዘይሰተይ የሚበላውን የሚጠጣውን ሁሉ ያዘጋጁ ዘንድ የሚታ የውን የማይታየውን ሥራ ሁሉ በማይገባባት በሷ እን ዳይሠሩ ወለቀዲሐ ማይ ውሀን ለመቅዳት ወለአውጽኦ ወለአብኦ ባቲ ኩሎ ዘይፀወር በአናቅጺሆሙ በዓደባባያቸው ሸክሙን ሁሉ በማግባት በማው ጣት ወዘኢያስተዳለዉ ሎሙ አሙ ንቱ በሰዱስ ዕለት ኩሎ ግብረ ውስተ ማኅደሪሆሙ ኗ በዓደባባያቸው ያዘጋጁትን ሥራ ሁሉ የሚሸከሙትን ሸክሙን ሁሉ ለማውጣት ለማግባት ውሀ ለመቅዳት የተዘጋጁ ሁነው አይታዩ ወኢያውጽኡ ወኢያብኡ ምንተ በዛቲ ዕለት እምቤት ቤተ በዚች ቀን ምንም ምን ከቤት ወደቤት አያውጡባት አያግቡባት እስመ ቅድስት ይእቲ ወቡርክት ይእቲ እምኩሉ ፅለተ ኢየቤል ዘኢዮቤላውስት ባቲ ከኢዮቤል ውስጥ ያለ ኢዮቤል ከሚቆጠርባት ቀን ሁሉ ተለይታ የከበረች ናትና እስመ ባቲ አሰንበትነ በሰማያት ዘእንበለ ይትአመር ለኩሉ ዘሥጋ ለአሰንብቶ ባቲ በምድር በምድር ዕረፍት ያደርጉባት ዘንድ ለሥጋዊ ለደማዊ ሁሉ ሳይታወቅ እኛ በሰ ማይ ዕረፍት አደረግንባት ቿ ወባረካ ፈጣሬ ኩሉ ሁሉን የፈጠረ እግዚአብ ሔር እኛ እንድናከብራት አክብሯታልና አንድም አከበራት ወኢቀደስ ኩሎ አሕዛበ ሰአስ ንብቶ ባቲ ዘእንበለ እስራኤል ባሕቲቱ ከእስራኤል ብቻ በቀር አሕ ዛብን ሁሉ አልመረጠም ሎቱ ለባሕቲቱ ወሀቦ ይብላዕ ወይስተይ ወለአስንብቶ ባቲ ዲበ ምድር በልቶ ጠጥቶ በምድር ዕረፍትን ያደርግባት ዘንድ ለእርሱ ለእስራኤል ብቻ ሰጠው ወባረከ ፈጣሬ ዙሉ ዛተ ፅለተ ለበረከት ወለቅድሳት ወለስብሓት እምኩሉ መዋዕል ከቀን ሁሉ ተለይታ ለመከ በር ለማመስገኛ ልትሆን ይችን ቀን የፈጠረ እግዚአ ብሔር አከበራት ዝንቱ ሕግ ወስምዕ ተውህበ ለደቂቀ እሥራኤል ወሕግ ዘለ ዓለም ለትውልዶሙ መጽሐፈ ኩፋሌ ላለሰውን ገጽ ይህ ሕግ ይህ ሥርዓት ለአስራኤል ልጆች በዘመ ናቸው የዘለዓለም ሥርዓት ሆኖ ተሰጠ ምዕራፍ ወበሰዱስ መዋዕል ዘሰንበት ካልዕ አምጻእነ በቃለ እግዚአ ብሔር ኀበ አዳም ኩሎ አራዊተ ወኩሎ እንስሳ ወኩሎ አዕዋፈ ወኩሎ ዘይትሐወስ ውስተ ምድር ወኩሎ ዘይትሐወስ ውስተ ማይ በበዘመዶመ ወበበአምሳሎሙ በእግዚአብሔር ቃል ታዘን እንስሳትን ሁሉና አራዊትን ሁሉ በቪህ ዓለም የሚመ ፍጥረት ሁሉ በየወገናቸው በየመልካቸው በሁለተኛው ሱባኤ በስድስ ተኛው ቀን ወደ አዳም አመጣን ይላሉ መላእክት ወአራዊተ በቀዳሚት ዕለት ሰዱስሰ ዕለተ ያለውን ይተረ ትራል በመጀመሪያዩቱ ቀን አራ ዋትን ገጽ ቿ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወእንስሳ በሣኒታ ዕለት በሁለተኛይቱ ቀን እንስሳ ትን ወአዕዋፈ በሣልስት ዕለት በሦስተኛዬቱ ቀን ወፎችን ወኩሎ ዘይትሐወስ ዲበ ምድር በዕለት ራብዕት በአራተኛው ቀን ረቡዕ በም ድር የሚመላለሰውን ፍጥ ረት ሁሉ ወኩሎ ዘይተሐወስ ውስተ ማይ በዕለት ሐምስት በአምስተኛዬቱ ቀን በውሀ ውስጥ የሚመላለሰውን ፍጥ ረትሁሉ አመጣን ወሰመዮሙ አዳም ለኩሎሙ በበአስማቲሆሙ አዳምም በየስማቸው ሁሉ ንም ጠራቸው ወበከመ ጸውዖሙ ከማሁ ኮነ ስሞሙ ስማቸውም አዳም እንዳወጣላቸው አንደዚያው ሆነ ያ ወበሐምስ እላ መዋዕል ሀለወ አዳም እንዘ ይሬኢ ዘንተ ኩሉ ተባዕተ ወአንስተ በእነዚህ በአምስቱ ቀኖች አዳም ይህን ሁሉ ፍጥረት በምድር ያለውን ፍጥረት ሁሉ ሴትና ወንድ ሆነው ያይ ነሰር ወኩሎ ዘመደ ዘበምድር በምድር ያለውን ወገንንም ሁሉ ያይ ነበር ወውእቱሰ ሀሎ ባሕቲቱ እሱ ግን ብቻውን ነበር ወአልቦ ዘረከበ ሎቱ ዝይረድኦ ዘከማሁ እንደርሱ ያለ ረዳትንም ለእርሱ ያገኘው ማግኘት የለም ወይቤለነ እግዚአብሔር ሰነ እግዚአብሔርም ለእኛ ነገ ረን አኮ ሠናይ የሀሉ ብእሲ ባሕ ቲቱ አዳም ብቻውን ይኖር ዘንድ አገባብ አይደለም አለ አላ ንግበር ሎቱ መርድአ ዘከ ማሁ እንደ እርሱ ያለ ረዳት እን ፍጠርለት እንጂ ወወደየ እግዚአብሔር አምላክ ሕድመተ ላዕሌሁ ወኖመ ፈጣሪአችን አግዚአብሔር በአዳም አንቅልፍን አመ ጣበት እሉም ተኛ ወነሥ። ወነሥኣ ለብእሲት እማዕ ከለ አዕፅምቲሁ አፅመ አሐደ ከአጥንቶቹ መካከል አንድ አጥንትን አንሥቶ ሔዋንን ፈጠራት ወይአቲ ገቦ ፍጥረታ ለብእሲት ማዕከለ አዕፅምቲሁ የዚችም የሔዋን መፈጠራ ከአጥንቶቹ መካከል ነው ወሐነፀ ሥጋ ህየንቴፃ ስለ እርስዋም ፈንታ ሥጋን መላ ወሐነፀ ብአሲተ ሰው አደ ረጋት ወአንቅሖ ለአዳም እምንዋሙ አዳምንም ከእንቅልፉ አነ ቃው ወነቂሖ አዳም ተንሥአ በሳድስት ዕለት ወአምጽኣ ኀቤሁ ለብእሲት አዳምም በስድስተኛዬቱ ቀን ከአንቅልፉ በተነሣ ጊዜ ወደ እርሱ አመጣት ወአአእመራ አወቃት ወይቤላ ዛቲ አፅም አምአዕፅ ምትየ ወሥጋ እምሥጋየ አዳምም ከእኔ ከባሏ ተገኝ ታለችና ይህቺ የአጥንቴ ፍላጭ የሥጋዬ ቁራጭ ናት ዛቲ ትስመይ ብእሲትየ ሚስት ትሁነኝ አለ አስመ እምነ ብአሲፃ ተነሥ አት ከእኔ ከባሏ ተገኝታለችና በእንተዝ ይከውኑ ብአሲ ወብ አሲት አሐደ ሥጋ ስለዚህ ነገር ባልና ሚስት አንድ አካልን ይሆናሉ ወበእንተዝ የኀድግ ብእሲ አባሁ ወእሞ ወይዓመር ምስለ ብእሲቱ ወይከውኑ አሐደ ሥጋ ስለዚህም ነገር ሰው እናቱ ንና አባቱን ትቶ ሚስቱን ይከተላል ከእርሷም ጋር አንድ ይሆናል ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ ቿ ወበሳብዕት ዕለት ቀዳሚት ተፈጥረ አዳም በመጀመሪያዩቱ ሱባኤ አዳም ተፈጠረ ወገቦ ብእሲቱ ወበሳብዕት ካልፅዕት አርአዮ ሉቱ ኪያፃ በሁለተኛይቱም ሱባኤ ፄዋንን ፈጥሮ በሳምንት ዓርብ አሳየው መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወበእንተ ዝንቱ ተውህበ ትእዛዝ ለአቂበ ሰቡዕ መዋዕል ለተባዕት ወለአንስት ተ ሰቡዓ መዋዕለ ውስተ ርኩሶን ስለአደፋቸው ወንድ ቢወ ለድ አንድ ሱባዔ ሴት ብትወለድ ሁለት ሱባዔ ለመጠበቅ ተሰጠ ሱባዔ ያለው ሰባቱን ቀን ነው ወእምድኅረ ተፈጸመ ለአ ዳም መዋዕል በምድር ገበ ተፈጥረ አባዕናሁ ውስተ ገነተ ኤዶም ከመ ይትቀነያ ለምድረ ኤዶም ወይዕቀባ አዳም በተፈጠረበት ምድር ዐርባው ቀን ከተፈጸመ በኋላ ያርማት ይኩተኩ ታት ዘንድ ወደ ገነት አገ እስዙ ትፌጽም ዘንተ መዋዕለ ባነው ይላሉ መላእክት ወለብእአሲቱኒ አባዕናፃ በጅ መዋዕል ሚስቱን ሔዋንንም በሰማ ንያ ቀን ወደ ገነት አገባ ናት ወእምድኅረ ዝንቱ ቦአት ውስተ ገነተ ኤዶም ከዚህ በኋላ ዔዶም ወደም ትባል ገነት ገባች ወበእንተ ዝንቱ ተጽሕፈ ትእዛዝ ውስተ ጽላተ ሰማይ ለእንተ ትወልድ ለእመ ተባዕተ ወለደት ሰቡዓ መዋፅለ ትነብር ውስተ ርኩሳ በከመ ስቡዕ ቀዳሚ መዋዕል ስለዚህ ነገር ይህ ዓለም ከተፈጠረ በኋላ አዳም ሳይፈጠር ሰባት ቀን ቄይቶ ተፈጥሮ ነበርና እንደሱ ወንድ ብትወልድ እስክትነጻ ሰባት ቀን ትቀመጥ ወቋ መዋዕለ ወሠሉሰ ዕለተ ትነብር ውስተ ደመ ንጽሓ ከደሟ መንጻት የሚያሻት ስለሆነ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ ወኩሎ ቅዱስ ኢትግ ሥሥ ወውስተ መቅደስ ኢትባእ ዘበተባዕት ንዋየ ቅድሳቱን አትንካ በወንድ ልጅ የታዘዘውን ይህን ቀን አስክትፈጽም ድረስ ወደ ቤተ መቅደስም እንዳትገባ ሥርዓት ተጻፈ ወኤ ሰቡዓተ መዋዕለ ዘበ አንስት በወንድ ያለው ያንዱ ሱባዔ መዋዕልና ዘንተ መዋዕለ አንድ ወገን ነው በሴትም ያለ ሁለቱን ሱባዔ እስክትፈጽም ድረስ ትቀ መጥ በከመ ኤ ስቡዓት ቀዳምያት በርኩሳ ይህ ዓለም ከተፈጠረ በኋላ ፄዋን ሳትፈጠር ሁለት ሱባዔ ሰንብታ ተፈጥራ ነበ ርና እንደተፈጠረች ኤ ሰቡዓተ ዘበአንስት አለ። ሀ ወይቤላ አርዌ ምድር ለብእሲት አኮ ክመ ሞተ ዘትመውቱ በምድር ላይ የሚሔድ እባ ብም ሔዋንን እንዲህ አላት ፈጽሞ ሞትን የምትሞቱ አይደለም አላ እስመ የአምር እግዚአብሔር አመ ፅለተ ትበልዑ አምኔሁ ከመ ይትረኅዋ አዕይንቲክሙ ወትከውኑ ከመ አማልክት ከእርሱ በበላችሁበት ቀን ዓይነ ልቡናችሁ እንዲበራ አምላክም እንድትሆኑ ያው ቃልና ትሆናላችሁ ብሎ ነው እንጂ ወተአምሩ ሠናየ ወእኩየ ክፉውንና በጎውንም እንድ ታውቁ እግዚአብሔር ያው ቃልና ነው እንጂ ሞትን የምትሞቱ አይደለም አላት ገጽ ቋ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ፀ ወርእአየት ብእሲት ዕፀ ከመ አዳም ውአቱ ሔዋንም አንጨቱ ያማረ እንደሆነ አየች ወያሠምር ለዓይን ለማየትም ደስ የሚያሰኝ ወሠናይ ፍሬሁ ለበሊዕ ፍሬው ለመብላት ደስ የሚያሰኝ እንደሆነ አየች ባየችም ገዜ ነሥአት እምኔሁ ወመተረት ፍሬሁ ወበልዐት ከርሱ ቆርጣ በላች ወከደነት ኃፍረታ በቱጽለ በለስ ዘቀዳሚ ሰውነቷንም መጀመሪያ በበ ቀለው በበለሱ ቅጠል ሸፊነች ወወሀበቶ ለአዳም ወበልዐ ውአ ቱኒ ለአዳምም ሰጠችው አሱም በላ ወተርኅዉ አዕይንቲሁ አይኖቹም አዩ ወርእየ ከመ ዕራቁ ውእቱ አሉም ራቁቱን እንደሆነ ባየ ጊዜ ወነሥአ ቁፅለ በለስ ወጠቀበ ወገብረ ሎቱ ሞራዓ መዋርዓም ይላል የበለስ ቅጠል አምጥቶ ዳኮ ጉልሻ አድርጎ ሰፍቶ ወከደነ ኃፍረቶ ሰውነቱን ሸፈነ ወረገሞ እግዚአብሔር ለአርዌ ምድር እግዚአብሔርም የምድር አባብን ረገመው ወተምዖ ለአዳም ወረገሞ ለዓ ለም አዳምንም ተቁቄጣው ለዘለ ዓለምም ፈረደበት ወለብእሲትሂ ተምዓ ወረ ገማ ለዓለም አስመ ሰምዓት ቃለ አርዌ ምድር ወበልዐት ሔዋንንም የምድር እባብ የነገራትን ነገር ሰምታ ዕፀ በለስን በልታለችና ፈረደ ባት ወይቤላ አብዝጥፕ አበዝኅ ኀዘነኪ ወፃዕረኪ ዓዕርሽን ገዐርሽን አበዛዋለሁ አላት ወበሐዘን ወፃዕር ለዲ ውሉደ ወኀበ ምትኪ ይኩን ምግባዕኪ መጽሐፈ ኩፋሌ ገጽ ወ አዝነሽ ተክዘሽ ልጅን ውለጂ ከወለድሽም በላ መመለሻሽ ወደ ባልሽ ይሁን ወውእቱ ይኩንንኪ እርሱም ይግዛሽ አላት ወለአዳምሂ ይቤሎ እስመ ስሣዕከ ቃለ ብእሲትከ ወበላዕከ እምውስተ ውእቱ ዕፅ ዘአዘዝኩከ ከመ ኢትብላዕ እምኔሁኒ አዳምንም የሚስትህን ነገር ሰምተህ ከእሱ እንዳትበላ ካዘዝኩህ ከዚያ ከዕፀ በለሱ በልተፃልና ወከመ ትዕቀብ ኪያሁ እርሱን ትጠብቅ ዘንድ ከአ ዘዝኩህ በልተሃልና ርግምተ ትኩን ምድር በእን ቲአከ ምድር ስለ አንተ የተረገ መች ትሁን አሥዋክ ወአሜከላ ይብተልከ እሾህ አሜከላ ይብቀልብህ ወብላዕ ኅብስተከ በሐፈ ገጽከ ጥረህ ግረህ አንጀራህን ብላ አለው እስከ አመ ትገብዕ ውስተ ምድር እንተ እምኔዛፃ ተነሣእከ ከእርሷ ወደ ተገኘህባት ወደ ምድር እስክትመለስ ድረስ እስመ ምድር አንተ ወውስተ ምድር ትገብእ አንተ ከምድር ተገኝተፃልና ወደ ምድርም ትመለሳ ለህና ወገብረ ሎሙ እግዚአ ብሔር አልባሰ ዘማዕስ ወአል በሶሙ አግዚአብሔርም ልብስ አልብሶ ወፈነዎሙ እምገነተ ኤዶም ከገነት አስወጥቶ አሰናበ ታቸው ምዕራፍ ወበይእቲ ዕለት እንዘ ይወጽእ አዳም እምገነተ ኤዶም አጠነ ለመዓዛ ሠናይ አዳም ከገነት ሲወጣ በዚያች ቀን በጐ መዓዛ አድርጐ ሊቀበልለት ፅጣነ ፅጣንን ወስቂኒነ ነጭ ዕጣን ወቀንአተ የቁርበት መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ቀናዓት የሚባል ሽቱ ወማየልብን ልባንጃ የሚባል የቶ ወሰንበልተ ስንቡል የሚባል ቱ በጽባሕ ምስለ ትንሣኤ ፀሐይ አመ ዕለተ ከደነ ኃፍረቶ ምስለ ሥርቀተ ፀሐይ ሲል ነው ኃፍረቱን በሰወረበት ቀን ፀሐይ ሲወጣ ከፀሐይ ጋራ አዳም ከገነት ሲወጣ ይህንን ሁሉ አጥኖ ወጣ እነሆ አሁን ዛሬ ነገ ትቁቄቁ ረጣለህ ትሰቀላለህ ያሉት ሰው እጅ ነሥቶ ሰግዶ እንዲወጣ እሱም አጥኖ ወጣ ይላሉ ወበይአቲ ዕለት ተፈዕመ አፈ ኩሉ አራዊት ወእንስሳ ወዘአፅዋፍ ወዘያንሶሱ ውስተ ባሕር ወየብስ ወዘይትሐወስ እምነቢብ በዚያችም ቀን የእንሰሳትና የአራዊት ሁሉ በቪህ ዓለም የሚመላለሰው ፍጥረትና የጦፎች የሚንቀሳቀሰውም ፍጥረት ሁሉ አፍ ባንድ ቋንቋ በአንድ አንደበት ከመናገር ተከለከለ እስመ ኩሎሙ ይትናገሩ ዝንቱ ምስለ ዝንቱ አሐደ ልሳነ ወአሐደ ክንፈረ ከዚህ አስቀድሞ አንዱ ከአንዱ ጋር በአንድ ቋንቋ ይነጋገሩ ነበርና ያ ወፈነወ እግዚአብሔር እምገነተ ኤዶም ኩሎ ዘሥጋ ዘሀሎ ውስተ ገነተ ኤዶም እግዚአብሔርም በኤዶም ገነት የሚኖረውን ሥጋዊ ደማዊ ፍጥረትን ሁሉ ከገ ነት አስወጥቶ አሰናበተ ወተዘርዉ ኩሉ ዘሥጋ በበዘመዶሙ ወበበፍጥረቶሙ ውስተ መካን ካልዕ ዘተፈጥረ ሉሙ ሥጋዊ ደማዊ ፍጥረት ሁሉ በየተፈጥሮአቸውና በየወገናቸው ወደ ተፈጠሩ ላቸው ቦታዎች ተበተኑ ወለአዳም ባሕቲቱ ወሀቦ ክዳነ ከመ ይክድን ኃፍረቶ እምኩሉ አራዊት ወእንስሳ ለአዳም ብቻ ከእንስሳትና ከአራዊት ሁሉ ተለይቶ ሰውነቱን ይሠውር ዘንድ ልብስን ሰጠው መጽሐፈ ኩፋሌ ገጽ ወ ወበእንተ ዝንቱ ተአዘዘ ውስተ ጽላት ላዕለ ኩሉሙ እለ የአምሩ ፍትሐ ሕግ ይክድኑ ኃፍረቶሙ ወኢይትከሠቱ ከመ አሕዛብ ይትከሠቱ ስለዚህ ነገር የሥርዓቱን ፍርድ በሚያውቁ ሰዎች ሁሉ አሕዛብ እአንዲገለጡ እንዳይገለጡ ሰውነታቸውን ይሰውሩ ዘንድ ጽላት ተጻፈ ጉባዔ ወአመ ሠርቀ ወርኅ ራብዕ አራተኛው ወር ነሐሴ በባተ ጊዜ ወጽኡ አዳም ወብአሲቱ እምገ ነተ ኤዶም አዳምና ሚስቱ ኤዶም ከሚባል ገነት ወጡ ወኃደሩ ውስተ ምድረ ኤልዳ ውስተ ምድረ ፍጥረቶሙ ከተፈጠሩበት ቦታ ኤልዳ በሚባል ሀገር አደሩ ወሰመየ አዳም ስመ ብእሲቱ ፄዋ አዳም የሚስቱን ስም ሔዋን ብሎ ጠራት እመሕያዋን ማለት ነው ወኢኮኑ ምስለ ወልድ እስከ ቀዳሚ ኢዮቤልዩ በሰማይ እስከ መጀመሯያው ኢዮቤ ልዩ ድረስ ልጅ አልወለ ዱም ነበር ሄ ወእምድኅረ ዝንቱ ነገር አእመራ ከዚህ በኋላ በግብር አወ ቃት ወውእቱሰ ይትጌበራ ለምድር በከመ ተምህረ በገነተ ኤዶም ክሱ ግን ኤዶም በምትባል ገነት ማረም መኩትኩት አንደተማረ ምድርን ያር ሳት ይቆፍራት ነበር ቿ ወበሣልስ ሱባዔ በሶስተኛው ሱባዔ በካልዕ ኢዮቤልዩ በሁለተኛው ኢዮቤልዩ ወለደቶ ለቃየን ቃየንን ወለደችው ወበራብዕ ወለደቶ ለአቤል ባረተኛው ሱባዔ አቤልን ወለደችው ወበሐምስ ወለደታ ለአዋን ወለታ ባምስተኛው ሱባዔ ልጂ አዋንን ወለደቻት ወበቀዳሚሁ ለኢዮቤልዩ ሣልስ ቀተሎ ቃየን ለአቤል ገጽ ወ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ በሶስተኛው ኢዮቤልዩ መጀ መሪያ ቃየን አቤልን ገደ ለው እስመ ተወክፈ እምእዴሁ ዮር ባነ እግዚአብሔር ከአቤል እጅ መስዋዕቱን ተቀብሏልና ወእምዕደ ቃየንስ ኢተወክፈ መሥዋዕቶ ከቃየን እጅ ግን መሥዋ ዕቱን አልተቀበለምና ወቀተሎ በገዳም በምድረ በዳ ገደለው ወጸርሐ ደሙ እምድር ውስተ ሰማይ እንዘ ይበኪ በእንተ ዘተቀትለ በግፍ ስለ ሞተ ደሙ እየተካስሰ ከምድር አስክ ሰማይ ድረስ ጮኸ ወዘለፎ እግዚአብሔር ለቃ የን በእንተ አቤል በግፍ ስለ ገደለው ስለ አቤል እግዚአብሔር ቃየንን ዘለፈው ወገብረ ሎቱ ኑኃ መዋዕል ዲበ ምድር የቃየንን ዘመኑን አበዛለት በእንተ ደመ እጉሁ አቤል የወንድሙ የአቤልን ደም በምድር ላይ ስለአፈሰሰ ወደገሞ ዲበ ምድር በዚህ ዓለም ረገመው በእንተ ዝንቱ ተጽሕፈ ውስተ ጽላተ ሰማይ ስለዚህ ነገር በሰሌዳ ሰማይ አንድም በመላእክት ልቡና ተጽፎአል ርጉም ውእቱ ዘይዘብጥ ካልዖ በእከይ ስለዚህ ነገር ባልጀራውን በክፋት የሚደበድብ ርጉም ነው ወይቤሉ ኩሎሙ እለ ርእዩ ይህን ያዩ የሰሙ ሰዎችም ሁሉ ርጉመ ለይኩን የተረገመ ይሁን አሉ ወሰብእ ዘርእየ ወኢነገረ አይቶ ያልተናገረ ሰውም ርጉም ከማሁ እንደሱ የተረገመ ይሁን በእንተዝ ንሕነ መጻእነ ናይድፅ ቅድመ እግዚአብሔር አምላክነ ኩሎ ኃጢአተ ዘይ ከውን ውስተ ስማይ ወምድር ስለዚህ አወቅን የሚደረ አንድም በድንጋደ ረገውን ብሔር መጣነ ዘብርፃን ኩሉ በብርፃን የሚደረ መጣነ ወሀለዉ ይላህዉ ሱባዔ ዓ ሱባዔ አራቱ ስምንት መቶ ይላል አቤል ፃያሻጃጽ ቅሱ ኖሩና ሐምስ ትካዞሙ በአራ ተኛው ኃዘና እግዚአብሔር ኃጢአተ ዘይ ወምድር መ ኀ ናው ስለዚህ ነገር አንድነቱን ስለ አወቅን በሰማይ በምድር የሚደረገውን ኃጢአት ንድም በፀሐይ በጨረቃ በድንጋይ በአንጨት የሚደ ረገውን ኃጢአት በእግዚአ ብሔር ፊት እንናገር ዘንድ መጣነ አሉ ዘብርፃን ወዘጽልመት ወበ ኩዙሉ በብርፃን በጨለማ በሁሉም የሚደረገውን እንነግር ዘንድ መጣነ ወሀለዉ አዳም ወብእሲቱ እንዘ ይላህዉ በእንተ አቤል አርባዕተ ሱባዔ ዓመት ሱባዔ ዘመን ዓመት አለ አራቱ ሱባዔ ዘመን ፃያ ስምንት ዘመን ይሆናል መቶ ዘመንም አለቀሱ ይላል አዳምና ሔዋን ስለ አቤል አራት የዘመን ሱባዔ ዛያ ስምንት ዓመት ሲያለ ቅሱ ኖሩ ። ጅ ወበራብዕ ዓመት ዘሱባዔ ሐምስ እንዜ ይትፌጸም መዋዕለ ትካዞሙ በአራተኛው ዓመት በአምስ ተኛው ሱባዔ መዋዕለ ኃዘናቸው ሲፈጸም መጽሐፈ ኩፋሌ ይቤሎ መልአከ ገጽ ለአዳም አቤል ወልድከ ተሳለመ ዕፀዊፃ ለገነት ልጅህ አቤል በእደ እግዚአ ብሔር ለመያዝ በቃ ተጠቀመልህ አለው ተፈሥሐ ያን ጊዜ ደስ አለው ወእምዝ አእመራ አዳም ዳግመ ለብአሲቱ ከቪህ በኋላ ዳግመኛ አዳም ሔዋንን በግብር አወቃት ወወለደት ሎቱ ወልደ ወንድ ልጅን ብደችለት አዳም ሼትን ዘመቾ ሠላሳ ዘመን ወልዶታል ይህ ሁለት ኢዮቤልዩ አራት የዘመን ሱባዔ ሁኖ አራት ዘመን ይተርፋል ወስመዮ ስሞ ሴት ስሙንም ሴት አለው ምትክ ማለት ነው እስመ ይቤ እግዚአብሔር አን ሥአ ለነ ዘርከ ውስተ ምድር ካልዐ ህየንተ አቤል ስለ አቤል ፈንታ እግዚአ ብሔር በዚህ ዓለም ሌላ ልጅ አስነሣልን ብሎአልና ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ስሙን ሴት አለው የአ ቤል ምትክ ማለት ነው እስመ ቀተሎ ቃየን ቃየን አቤልን ስለገደለው ፀ ወበሱባዔ ሳድስ ወለዳ ለአዙራ ወለቱ በስድስተኛው ሱባዔ ልጁ አዙራንን ወለዳት ወነሥኣ ቃየን ለአዋን እኅቱ ሎቱ ብአሲተ ቃየንም እኅቱ አዋንን ሚስት አድርጎ ወሰዳት ወወለደት ሎቱ ኤኖንፃ በፍጻሜ ራብዕ ዘኢዮቤልዩ ባራተኛው ኢዮቤልዩ መጨ ረሻ ኤኖንን ወለደችለት ኢዮቤልውም ይላል ወበአሐዱ ዓመትዘሱባዔ ቀዳሚ ዘሐምስ ኢዮቤልዩ በመጀመሪያው ሱባዔ በአ ንድ ዓመት በአምስተኛው ኢዮቤልዩ ተሐንጽ አብያት ውስተ ምድር በዚህ ዓለም ቤቶች ተሠሩ ከዚህ አስቀድሞ በዱር በገ ደል ይናሩ ነበር ወሐነጸ ቃየን ሀገረ ቃየንም ሀገር አቀና መን ደር መነደረ ወሰመያ ስማ በስመ ወልዱ ኤናህ ስሟን በልጁ ስም ኤኖናህ ብሎ ጠራት ወአእመራ አዳም ለሔዋን ብእሲቱ አዳም ሔዋን ሚስቱን በግብረ ሥጋ አወቃት ። ወበራብዑ ወለደት ሎቱ ፄኖስፃ ባራተኛው ዘመን ፄኖስን ወለደችለት ወውእቱ ወጠነ ቀዳሚ ጸውዖ ስመ አግዚአብሔር በዲበ ምድር መጽሐፈ ኩፋሌ በዚህ ዓለም የእግዚአብ ሔርን ስም መጥራት የጀ መረ እሱ ነው ሐተታው እንደ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ ራፍ ቀጥር ከአን ድምታ ሜፄኖስን በመቶ አምስት ዘመን ወልዶታል አገናኝቶ ቢቆጥሩት ሁለት መቶ ሠላሳ አምስት ይሆ ናል ይህ አራት ኢዮቤ ልዩ ሁኖ ሠላሳ ዘጠኝ ይቀ ራል ይህን በሱባዔ ቢገ ቡት አምስት ሱባዔ ሆኖ አራት ዘመን ይተርፋል አምስተኛው ኢዮቤልዩ ከተ ጀመረ ብሎ ሐምስ አለ ሱባዔውም ከተጀመረ ብሎ አምስት አለ ወበሳብዕ ኢዮቤልዩ በሱ ባዔ ሣልስ ነሥኣ ሄኖስ ኖአምዛ እኅቶ ሎቱ ብእሲተ በሰባተኛው ኢዮቤልዩ በሶስተኛው ሱባዔ ፄኖስ እኅቱ ኖአምንን ሚስት ልትሆነው ወሰዳት ወወለደት ሎቱ ወልደ ወንድ ልጅ ወሰደችለት በሣልስ ዓመት ዘሐምስ ሱባዔ በሶስተኛው ዓመት ባምስተ ኛያው ሱባዔ ወለደችለት ምዕ ድ ገጽ ሣ ፄኖስ ቃይናንን በክጠና ዘመን ወልዶታል ቢያገናኙት ሶስት መቶ ፃያ አምስት ይሆናል ይህ ስድ ስት ኢዮቤልዩ ሆኖ ሠላሳ አንድ ዘመን ይተርፋል ይኸንንም በሱባዔ ቢያገና ኙት አራት ሱባዔ ሁኖ ሶስት ዓመት ይተርፋል ዘሐምስ ሱባዔ ማለቱ በአ ምስተኛው ሱባኤ በሦስ ተኛው ዘመን ሲል ነው ወሰመዮ ስሞ ቃይናን ስሙንም ቃይናን አለው ወበፍጻሜ ሳምን ኢዮቤልዩ ነሥአ ሎቱ ቃይናን ብእሲተ ሙአሊሊትፃ እኅቶ ሎቱ ብእ ሲተ በስምንተኛው ኢዮቤልዩ ፍጻሜ ሚስት ትሆነው ዘንድ ቃይናን እኅቱ ሙአ ሊሊትን ወሰደ ወወለደት ሎቱ ወልደ በታስዕ ኢዮቤልዩ በሱባዔ ቀዳሚ ወበሣ ልስ ዓመት በሱባዔሁ ለዝ በዘጠነኛው ኢዮቤልዩ በመ ጀመሪያው ሱባዔ በሦስ ተኛው ዓመት በዚህ ሱባዔ ልጅን ወለደችለት ወጸውዐ ስሞ መላልኤል ገጽ ጣ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ስሙንም መላልኤል አለው ቃይናን መላልኤልን በሮ ዘመን ወልዶታል ካለፈው ጋራ ቢገጥሙት ሶስት መቶ ዘጠና አምስት ይሆ ናል ይህ ስምንት ኢዮቤ ልዩ ሁኖ ሶስት ዘመን ይተርፋል ታስእ ማለቱ ግን ከተጀመረ ብሎ ቀዳሚም ማለቱ ሦስተኛው ዘመን ከተጀመረ ብሎ ነው ወበካልፅ ሱባዔ ዘዐሥር ኢዮቤልዩ ነሥአ ሎቱ መላል ኤል ብእሲተ ዲናሃ ወለተ በራክሄል ወለተ እኅተ አቡሁ ሎቱ ብእሲተ በአሥረኛው ኢዮቤልዩ በሁ ። ለተኛው ሱባዔ መላልኤል ያባቱን እኅት ልጅ ዲናን ሚስት ልትሆነው ወሰዳት ወወለደት ሎቱ ወልደ በሱባዔ ሣልስ ወበሳድስ ዓመቱ በስድስተኛው ዓመት በሦስ ተኛው ሱባዔ ወንድ ልጅ ወለደችለት ወጸውአ ስሞ ያሮድሃፃ ስሙን ያሬድ አለው ርደት ማለት ነው አስመ በመዋዕሊሁ ወረዱ መላእክተ እግዚአብሔር ውስተ ምድሮ እለ ተሰምዩ ትጉነነ ትጉዛን የተባሉ ትጉፃን ይባሉ የነበሩ ደቂቀ ሴት በእሱ ዘመን ወደዚህ ዓለም ወርደዋልና ከመ ይመሐርዎሙ ለደቂቀ ዕጓለ እምሕያው ይግበሩ ፍትሐ ወርትዐ በዲበ ምድር በዚህ ዓለም የቀና ሥራን ፍትሕን ርትዕን ያደርጉ ዘንድ ለደቂቀ ቃየል ሊአስ ተምይቸው መላልኤል ያሬድን በስልሳ አምስት ዘመን ወልዶታል ቢያገናኙት አራት መቶ ስልሳ ይሆናል ይህ ዘጠኝ ኢዮቤልዩ ሆኖ አስራ ዘጠኝ ዘመን ይተርፋል ይህንንም በሱባዔ ቢገቡት ሁለት ሱባዔ ሆኖ አምስት ዘመን ይተርፋል በሱባዔ ሣልስ ማለቱ ግን ከተ ጀመረ ብሎ ነው በሣድስ ዓመቱም ማለቱ አምስተ ኛው ዘመን ሲፈጸም ስድስ ተኛው ሲጀመር ነውና ኢዮቤልዩ ብእሲተ ባስራ አ ያሮድ ማ ወስማ ወለተ ኡኔ ብአሲተ ስሟ ባረካ ትሆነው ልጅ የምቴ ልጅ ወሰደ በሱባዔ ወለደት በዚህ ኢየ ሱባዔ ወ ለት ያረ ሱባኤ ወል ናኙት ሁለት ይ ቤልዩ ይተርፋል በሱባዔ ሱባዔ ይተርፋል ሐምስ ማሜ ብሎ ነው በሱባዔ ዘኢዮቤልዩ በኢዮቤልዩ ባራተኛው ባምስተኛወ አሳቨዩሽቸምጳሄ ይ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወበአሥር ወአሐዱ ኢዮቤልዩ ነሥአ ሎቱ ያሮድ ብእሲተ ባስራ አንደኛው ኢዮቤልዩ ያሮድ ሚስት አገባ ወስማ ባረካ ወለተ ራሱየል ወለተ እኀተ አቡሁ ሎቱ ብአሲተ ስሟ ባረካ ይባላል ሚስት ትሆነው ዘንድ ያባቱ እኅት ልጅ የምትሆን የራሱየልን ልጅ ወሰደ በሱባዔ ራብዕ ዘኢዮቤልዩ ዝንቱ ወለደት ሎቱ ወልደ በዚህ ኢዮቤልዩ ባራተኛው ሱባዔ ወንድ ልጅ ወለደች ለት ያሬድ ፄኖክን በ ሱባኤ ወልዶታል ቢያገ ናኙት አምስት መቶ ፃያ ሁለት ይሆናል አሥር ኢዮ ቤልዩ ሆኖ ሠላሳ ሁለት ይተርፋል ሠላሳ ሁለቱን በሱባዔ ቢገቡት አራት ሱባዔ ሆኖ አራት ዘመን ይተርፋል በሱባዔ ሐምስ ማለቱ ስለ ተጀመረ ብሎ ነው በሱባዔ ሐምስ በራብዕ ዓመት ዘኢዮቤልዩ በኢዮቤልዩ ውስጥ ባለ ባራተኛው ዓመት ባምስተኛው ሱባዔ ገጽ ማ ወጸውዓ እንከ ስሞ ፄሄኖክ ስሙንም ፄኖክ አለው ፄኖህ ፄኖስም ይላል ሄኖክ ማለት ተሐድሶ ማለት ነው ወውእቱ ቀዳሚ ተምህረ አሱ አስቀድሞ መጽሐፈ አበውን ተማረ ወትምህርተ ወጥበበ አምዕዓጓለ እመሕያው እምእለ ተወልዱ ዲበ ምድር በዚህ ዓለም ከተወለዱ ከአ ዳም ልጆች ይልቅ ትምህ ርትን ጥበብን ተማረ ወጸሐፈ ተአምረ ሰማይ የፀሐይ የጨረቃን ሥርዐት ጻፈ በከመ ሥርዐተ አውራጊሆሙ ውስተ መጽሐፍ እንደሥርዓታቸው ሠላሳ ሠላሳው ቀን ወር እንዲባል ጻፈ ከመ ያእምሩ ዕጓለ እመሕያው ጊዜ ዓመታት ሰዎች ሁሉ ዓመቱ ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀን አንደሆነ ያውቁ ዘንድ ጻፈ በከመ ሥርዓታቲሆሙ ለለወር ኖሙ አንደ ሥርዐታቸው መጠን እየወራቸው የዘመኑን ጊዜ ያውቁ ዘንድ ገጽ ጣፀ መጽሐፈ ኩፋሌ ምፅ ወውእቱ ቀዳሚ ጸሐፈ አስቀድሞ አሱ ጻፈ ቀዳሚ ሰምዐ አስቀድሞ አሱ ሰማ ወአስምዐ ለደቂቀ እጓለ እመሕ ያው ውስተ ትዝምደ ምድር በዚህ ዓለም ለሚኖሩ ሰዎች አስተማረ ወሱባዔሆሙ ለኢዮቤላውስት ውእቱ ነገረ የኢዮቤልዩም ቁጥራቸው ዛጓ እንደሆነ ወመዋዕለ ዓመታት አይድዐ ዓመቱ ሦስት መቶ ስልሳ አምስት ቀን እንደሆነ ተናገረ ወአውራኀተ ሠርዐ ሙ ዓመቱ አስራሁለት ወ እንደሆነ ጻፈ ወስንበታተ ዓመታት ነገረ ዓመቱ አምሳ ሁለት ሱባዔ እንደሆነ ተናገረ በከመ አይዳዕናሁ እኛ እንደነገርነው ወዘኮነ የተደረገውን ወዘይከውን ከንግዲህ ወዲህ የሚደ ረገውን ርእየ በራእየ ንዋሙ ዘከመ ይከ ውን ዲበ ደቂቀ ዕጓለ እመሕ ያው በትውልዶሙ በዘመናቸው በሰዎች ልጆች ሁሉ ላይ የሚሆነውን በሕ ልሙ አየ እስከ አመ ዕለተ ደይን ኩሎ ርእየ እስከ ዕለተ ምጽአት የሚሆ ነውን ሁሉ አይቶ አወቀ ። ዋዕየ ፀሐይ በጸናበት ይጽፍ ጀመር በቀራንዮ አጠነ በቀራንዮ ይሰቀላል ሲል አንድም እግዚአብሔር ማየ አይኅ ዲበ በቀትር አጠነ በቀትር ይሰ ኩሉ ምድረ ኤዶም ቀላል ሲል አንድም ቀት በኃጢአታቸው ምክንያት ርን አልፎ በሠርክ አጠነ እግዚአብሔር በዓለሙ በሠርክ ይቀበራል ሲል ሁሉ ላይ የጥፋት ውፃን አንድም ቀርቀር ይላል አመጣ ደብረ ቀትር ማለት ነው በ ወበእንቲአሁ አምጽአ እስመ አርባዕቱ መካን ምድር ለእግዚአብሔር ለአግዚአብሔር በምድር አራት ቦታዎች አሉትና ገነተ ኤዶም አርባዕቱ ያለውን ይተረት ራል ኤዶም ገነት ወደብረ ጽባሕ ደብረ ዘይት ወዝደብር ዘክህለውክ አንተ ውስ ዲበ ኒ ቴቱ ይህ ዛሬ አንተ ያለህበት ቀራንዮ ወደብረ ሲና ደብረ ሲና አሊህ አራቱ አሉትና ይሉታል መላእክት ሄኖክን ወደብረ ዮን ዘይትቄደስ በፍ ጥረት ሐዲስ ለቅዳሴ ምድር ምድርን ለማንጻት ለመ ቀደስ ቀራንዮ ኢየሩሳ ሌም በመስቀል ይነጻል ቋ በእንተዝ ትትቄደስ ምድር እምኩሉ አበሳ ወእም ርኩስ በትውልደ ዓለም ደሙ ስለፈሰሰባት በዚህ ዓለም በነቢብ በገቢር ሰው ከሚሠራው ኃጢአት ምድር ትነፃለች መጽሐፈ ኩፋሌ ገጽ ማግ ወበኢዮቤልዩ ዘውእቱ ዐሥር ወራብዕ ኢዮቤልዩ ነሥአ ማቱሳላ እድኒዛፃ ብእሲተ ወለተ እዝራኤል ወለተ እኅተ አቡሁ ብእሲተ ሎቱ ባሥራ አራተኛው ኢዮቤ ልዩ ማቱሳላ ሚስት ትሆ ነው ዘንድ ያባቱ የእኅት ልጅ የምትሆን የእዝራኤ ልን ልጅ እድኒን ወሰደ ወ በሱባዔ ሳድስ በዓመት አሐዱ ዘውእቱ ዓመት ወለደ ወልደ በስድስተኛው ሱባዔ ባንድ ዓመት ወንድ ልጅ ወለደ ወፀውአ ስሞ ላሜህ ስሙን ላሜህ አለው ለም ንት ሊተ ፅረፍት ማለት ነው ማቱሳላ ላሜህን በሰማንያ ሰባት ዓመት ወልዶታል ቢያገናኙት ስድ ስት መቶ ሰብዓ አራት ዘመን ይሆናል ስድስቱ መቶ አስራሁለት ኢዮቤልዩ ሁኖ አሥራ ሁለት ዘመን ይተርፋል አስራ ሁለቱን ዘመን ከሰባ አራቱ ቢገ ገጽ ማሣ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ጥሙት ሰማንያ ስድስት ይሆናል ሰማንያ ስድስቱ አንድ ኢዮቤልዩ ሆኖ ሠላሳ ስባት ዘመን ይተርፋል ሠላሳ ሰባቱ ዘመን አምስት ሱባዔ ሆኖ ሁለት ዘመን ይተርፋል ወበዐሥር ወሐምስ ኢዮቤልዩ በሱባዔ ሣልስ ነሥአ ሎቱ ላሜህ ብእሲተ ባሥራ አምስተኛው ኢዮቤ ልዩ በሦስተኛው ሱባዔ ላሜህ ሚስት ልትሆነው ወሰደ ወስማ ቤቴኖስ ስሟም ቤቴኖስ ትባላለች ወለተ በራኪኤል ወለተ እኅተ አቡሁ ሎቱ ብእሲተ ሚስት ትሆነው ዘንድ የአባ ቱን እኅት የበራኪኤልን ልጅ ቤቴኖስን ወሰደ ምዕራፍ ወበዝ ሱባዔ ወለደት ሎቱ ወልደ በዚህ ሱባዔ ወንድ ልጅ ወለደችለት ላሜህ ኖኅን በሰማንያ ሁለት ዘመን ወልዶታል ቢያገናኙት ሰባት መቶ ፃምሳ ስድስት ይሆናል ዐሥራ አራት ሱባዔ ሁኖ ስባ ዘመን ይተርፋል ከሰባው አርባ ዘጠኝ ሲነ ሣለት ሣያ አንድ ዘመን ይቀራል ይህንም በሱባዔ ቢገቡት ሦስት ሱባዔ ይሆናል ወጸውአ ስሞ ኖኅ ስሙን ኖኅ አለው ኖኅ ማለት ዕረፍት ትፍሥ ሕትተረፍ ማለት ነው እንዘ ይብል ዘይናዝዘኒ እምኩሉ ግብርየ ከሥራዬ ሁሉ የሚያሳ ርፈኝ ይህ ነው ሲል ዕረ ፍት አለ ወእምኩሉ ኃዘንየ ከኃዘኔ ።