Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወሑር ወልደየ በሰላም ልጄ።
አሁንፈጣሪየላ እስመ አርአይከኒ ይህችን ቀን ወናሁ አነ ወልደጅ ፍሥሓ በቅድመ ሁ በእስማኤል ፊት ፍሪዳ አቀረበ ርብቃ ዳፍንተ ሐዲሰ ውእቱ ፈነወ በእደ መሥዋዕተ መድኃ ይብላዕ ወይስተይ አብርሃም ይበላ ያማረ የተወደደ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ድኅነት የሚደረግበት መሥዋ ዕትን በያዕቆብ እጅ ሰደደለት ወበልዐ ወሰትየ ወባረኮ ለአምላክ ልዑል ዘፈጠረ ሰማየ ወምድረ በልቶ ጠጥቶ ሰማይን ምድ ርን የፈጠረ ወዙሎ ስፍሐ ምድር ምድርን ሁሉ የፈክረ ልዑለ ባሕርይ አምላክን አመሰገነ ወወሀቦሙ አብርሃም ለውሉደ ሰብእ ይብልዑ ወይስተዩ አብርሃምም ይበሉ ይጠጡ ዘንድ ለሰው ሁሉ ልጆች ሰጣ ቸው ወባረኩ ፈጣሪሆሙ ይበሉ ይጠጡ ዘንድ ሰጥቷቸዋ ልና ፈጣሪያቸውን አመሰንገኑ ወይቤ አብርፃም ይእዜኒ እት ጋነይ ለከ አምላኪየ አነ አብርሃምም እንዲህ አለ አሁንፈጣሪየላንተእገዛለሁ እስመ አርአይከኒ ዛተ ዕለተ ይህችን ቀን አሳይተኸኛልና ወናሁ አነ ወልደ ሮወቱ ክረምት እነሆ እኔ የድጽ ዘመን ሰው ነኝ ወልህቁ አርጅቸአለሁ ወፍጽመ መዋዕል ዘመኔ ሁሉ ተፈጽሟል ወኩሎን መዋዕልየ ኮናኒ ሰላመ ዘመኖቼ ሁሉ ተድላ ደስታ ሆኑልኝ ስይፈ ጸላዒ ኢሞዓኒ የጠላት የዲያብሎስ ሥልጣን ድል አልነሣኝም አለ ወበኩሉ ዘወሀብከኒ በሰጠኸኝ ሁሉ ውሉድየ ኩሎ መዋዕለ ሕይወትየ እስከ ዛቲ ዕለት በልጆቼም ባለ ዘመኔ ሁሉ አስከዚች ቀን ድረስ ይኩን አምላኪየ ሣህልከ ላዕለ ገብርከ ፈጣሪዬ ይቅርታህ በእኔ በባሪ ያህላይ ይሁን ይደረግ ወላዕለ ዘርዓ ውሉዱ በልጅ ልጆቼ ላይ ይሁን ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ከመ ይኩንከ ሕዝበ ኅሩየ የተመረጠ ወገንይሆንህዘንድ ወርስተ እምኩሉ አሕዛበ ምድር በዚህ ዓለም ከሚኖር ከአሕ ዛብ ተለይቶ ማደርያህ ይሆን ዘንድ አምይአዜ ወእስከ ኩሉ መዋፅል ዘትውልደ ምድር ለኩሉ ዓለማት ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ዓለም የተወ ለደ ልጅ አስከሚኖርበት ዘመን ድረስ ሀ ወጸውዖ ለያዕቆብ ወይቤሉ ያዕቆብን ጠርቶ እንዲህ አለው ወልድየ ያዕቆብ ይባርከ አምላከ ኩሉ ልጅ ያዕቆብ ሁሉን የፈጠረ አምላክ ያክብርህ ወያንጎይልከ ለገቢረ ጽድቅ ወፈቃዱ በቅድመ ዚአሁ በሱ ፊት ፈቃዱን ለመፈጸም በጎ ሥራ ለመሥራት ያበር ታህ ወይኅረይ ብከ ወበዘርዕከ ከመ ትኩ ንም ሕዝበ ለርስቱ ነህ ወኩሎሙ ውሉደ እግዚአብሔር እንደ ፈቃዱ ማደርያው ልት ሆን ባንተም በልጆችህም ኃይ ልን ያሳድርባችሁ በከመ ፈቃዱ በኩሉ መዋዕል በዘመኑ ሁሉ እሱ እንደወደደ ወአንተኒ ወልድየ ያዕቆብ ቅረብ ወሰዐመኒ አንተም ልጄ ያዕቆብ ቀርበህ ሳመኝ ወቀርበ ወሰዓሞ ቀርቦ ሳመው ፅል ወይቤ ቡሩክ አንተ ወልድየ ያዕቆብ ልጄ ያዕቆብ ልዑል ነህ ክቡር ልዑል በኩሉ ዓለማት የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ሁሉ በዓለም ሁሉ ክቡራን ናቸው ወየሀብከ እግዚአብሔር ዘርዐ ጽድቅ እምውሉድከ መሥዋዕት የሚሠዋ ምግባር ትሩፋት የሚሠራ ልጅ ይስጥህ ወይትቀደስ በዓለም ሁሉ ከልጆችህ ሁሉ ይስጥህ ማደርያው ልት ችህም ኃይ ሁ መዋዕል አንደወደደ የ ያዕቆብ ቅረብ ያዕቆብ ቀርበህ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወይትቀደስ በማዕከለ ኩላ ምድር በዓለም ሁሉ ይከብር ዘንድ ከልጆችህ ሁሉ የእውነት ልጅ ይስጥህ ይትቀነዩ ለከ አሕዛብ አሕዛብ ይገዙልህ ወይስግዱ በቅድመ ዘርእከ ኩሎሙ አሕዛብ ይወድቁ ታሕቴክ ሲል ነው አሕዛብ ሁሉ በልጆችህ ፊት ይንበርከኩ ወኩን ኃያለ በቅድመ ሰብእ እንዘ ትሜብል ውስተ ዙሉ ዘርአ ሴት በሴት ልጆች ሁሉ መካከል ሠልጥነህ በሰው ሁሉ ፊት ኃይለኛ ሁን ወአሜዛ ይጸድቃ ፍናዊከ ያን ጊዜ ሥራህ ሁሉ እውነ ተኛ ይሆናል ወፍና ውሉድከ ለከዌነ ሕዝብ ቅዱስ ክቡር ወገን ለመሆን የልጆ ችህ ሥራ ሁሉ የቀና ይሆ ናል ወየሀብክ አምላክ ልዑል ኩሎን በረከታተ እለ ባረከኒ እኔን የመረቀባቸውን ምርቃ ቶችን ሁሉ ልዑል አምላክ ይስጥህ ወእለ ባረኮሙ ለኖኅ ወለአዳም ያዕ ርፉ ዲበ ድማኅከ ኖኅን አዳምን የመረቀው ምር ቃት በላይህ ላይ ይደር ለቅዳሴ ዘርፅክ ኩሉ ትውልደ ትውልድ በልጅ ልጅህ ዘመን ሁሉ ልጆ ችን ለማክበር ወእስከ ለዓለመ ዓለም እስከ ዘለዓለምም ድረስ በአ ንተ ይደር ወያንጽሕከ እምኩሉ ርስሐት ወርኩስ በነቢብ በገቢር ከሚሠራው ኀጢአት ያነጻሕ ዘንድ ከመ ታስተሥሪ እምኩሉ አበሳ ዘበኢያእምሮ ጌገይከ ባለማወቅ ከበደልኸው ኃጢአት ወገን ታስተሠርይ ዘንድ ወየኃይልከ ወይባርከ ገጽ ያበርታህ ያክብርህ ትረስ ኩላ ምድረ ሀገሩን ምድሩን ሁሉ ትወርስ ዘንድ ወየሐድስ ኪዳኖ ምስሌከ ከመ ትኩኖ ሕዝበ ቅዱሰ ለርስቱ በኩሉ ዓለማት በዓለም ሁሉ ለማደሪያው ልዩ ወገን ትሆን ዘንድ መሐ ላውን ካንተ ጋር ያጽና ፀ ወውእቱ ይኩንከ ለከ ወለዘ ርዕክ አምላክ ዘበህልው ወዘበጽድቅ በኩሉ መዋዕለ ምድር ምድር ጸንታ በኖረችበት ዘመን ሁሉ እሱ ላንተም ለልጆች ህም በውነት በህልውና ጸንቶ የሚኖርፈጣሪ ይሁንህ ወአንተኒ ወልድየ ያዕቆብ ተዘከር ቃልየ ልጄ ያፅቆብ አንተም ቃሌን አስብ ወዕቀብ ትአዛዛተ አቡከ አብርሃም የአባትህ አብርሃምን ትእዛዝ ጠብቅ ወተፈለጥ እምአሕዛብ ከአሕዛብ ተለይ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወኢትብላዕ ምስሌሆሙ ከነሱ ጋር አትብላ ወኢትግበር በከመ ምግባሪሆሙ የነዚያን ሥራ አትሥራ ወኢትኩን ሎሙ ቢጸ ባልንጀራቸውም አትኹን እስመ ግብሮሙ ርኩስ ሥራቸው የተነቀፈ ነውና የነዚያ ጓደኛ አትሁን ወኩሉ ፍናዊሆሙ ግሙን ወምኑን ወሰቁራር መሥዋዕቶሙ ሥራቸውም መሥዋዕታቸውም የተናቀ የማይወደድ ነውና ለአብድንት ይዘብሑ መሥዋዕታቸውን ለጣዖት ይሠዋሉ ወለአጋንንት ይሰግዱ ለአጋንንት ይሰግዳሉ ወበውስተ መቃብራት ይበልዑ ወይሰትዩ በመቃብርምይበላሉሱ ይጠጣሉ ወኩሉ ግብሮሙ ከንቱ ወበክ ሥራቸው ሁሉ ክንቱ ብላሽ ነው ወአልቦሙ ልብ ለ ለማሰብም ልብ ይብሉ ለዕፅ አንተ አንጨቱን አንተ እያሉ እንዴት ወአንተ መባልሕየ የምታድነኝአ ወኢሀሉ ልብ እንዲህ ለሚስት ቀት የለውም ወኢይሰምዖሙ አይሰማችውም ወኢያድኅኖሙ አያድናቸውም ላሉ ይጠጣሉ ከንቱ ወበክ ከንቱ ብላሽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወአልቦሙ ልብ ለሀልዮ ለማሰብም ልብ የላቸውም ወኢኮነ አዕይንቲሆሙ ዘይሬኢ ዓይናቸው የሚያይ አይደለም ምንት ግብሮሙ ሥራቸው ምድነው። ወለዕብን አንተ እግዚእየ ድንጋዩንም አንተ ጌታዬ ነህ እያሉ ወአንተ መባልሕየ የምታድነኝ አንተ ነህ እያሉ ወኢሀሉ ልብ እንዲህ ለሚስት ሰውም አው ቀት የለውም ወኢይሰምዖሙ አይሰማቸውም ወኢያድኅኖሙ አያድናቸውም ወአንተኒ ወልድየ ያዕቆብ አምላክ ልዑል ይርዳእከ ልጄ ያዕቆብ አንተን ግን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ወአምላከ ሰማይ ይባርከ ሰማይን የፈጠረ እግዚአብሔር ያክብርህ ወያግኅሥክ እምነ ርኩሶሙ ወእ ምነ ኩሉ ስሕተቶሙ ከስሕተታቸውም ከኃጢአታች ውም ሁሉ ያርቅህ ወተዐቀብ ወልድየ ያዕቆብ ከመ ኢትንሣአ ብእሲተ እምኩሉ ዘርዐ አዋልደ ከነአን ልጄ ያዕቆብ ከከነዓን ልጆች ወገን እዳትጋባ ተጠንቀቅ አስመ ኩሉ ዘርዖሙ ለሥራዌ እምድር ልጆቻቸው ሁሉ ከዚህ ዓለም ለመጥፋት ተዘጋጅተዋልና እስመ በአበሳ ካም ስሕተ ከነአን በካም በደል ከነአን ስቷልና ወኩሉ ዘርዑ ይደመሰስ እምድር ልጁ የልጅ ልጁ ሁሉ ከዚህ ዓለም ይጠፋል ወዘይድኅን አልቦ እምኔሆሙ አመ ዕለተ ደይን ገጽ ቁርጥ ፍርድ በሚፈረድበት ቀን ከነዚህ የሚድን የለምና ከከነዓን ልጆች ወገን ሚስት አታግባ ወለዙሎሙ እለ ያመልኩ ጣዖተ ወለጽሉአን አልቦሙ ምን ትኒ ተስፋ በምድረ ሕያዋን የተጠሉ ጣዖትን የሚያመልኩ ሁሉ በጻድቃን ሀገር በገነት ምንምምን ተስፋ የላቸውምና እስመ ውስተ ሲኦል ይወርዱ ወደመቃብር ወደሲኦል ይወር ዳሉና ወውስተ መካነ ደይን የሐውሩ ጽኑ መክራ ቁርጥ ፍርድ ወደ አለበት ሲኦል ይወርዳሉ ወአልቦሙ ምንትኒ ዝክር በዲበ ምድር በዚህ ዓለም ምንም ምን ስም አጠራርመታሰቢያ የላቸውም ከመ ተነሥኡ ውሉደ ሰዶም እም ድር ከማሁ ይትነሥኡ ኩሎሙ አለ ያመልኩ ጣዖተ የሰዶም ልጆች እንደጠፉ በዚህ ዓለም ጣዖትን የሚያመልኩ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ሰዎች ሁሉ ይጠፋሉ ኢትፍራህ ወልድየ ያዕቆብ ልጄ ያዕቆብ አትፍራ ወኢትደንግፅ ወልደ አብርሃም የአብርሃም ልጅ ሆይ አትደ ንግጥ አምላክ ልዑል ይዕቀብከ እምነ ሙስና ልዑል እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቅህ ወአምኩሉ ፍኖተ ስሕተት ውአቱ ይባልሕክ ከስሕተት ሥራ ሁሉ እሱ ያድንኅ ወዘንተ ቤተ ሐነዕኩ ሊተ ከመ አንበር ስምየ ላዕሌሁ በዲበ ምድር በዚህ ዓለም ስሜ በሱ ላይ ይጠራ ዘንድ ይኸንን ቤት ሠራሁ ተውህበት ለከ ወለዘርዕከ ይእቲ በረከት እስከ ለዓለም ይህች በረከት ላንተም ለልጆ ችህም ለዘላለም ተሰጠች ወትሰመይ ለዓለመ ዓለም አስመ አንተ ተሐ ቤቴን አንተ ወታቀውም ስምየ እስከ ለዓለም ለዘለዓለም ፊት ታጸናለህ ወዘርዕከ ወስምክ ኩሉ ትውልደ ወአኅለቀ አብርኝ ወእንዘ ይባርኮ አብርፃምም ወሰከቡ ሆ አራት አሐቲ ሁለቱም አንድ ዲት አልጋ ወኖመ ያዕቆብ ፃም አበ አቡሁ ያዕቆብም ከአ ይጠፋሉ ወልድየ ያዕቆብ አትፍራ ልደ አብርሃም ልጅ ሆይ አትደ ይዕቀብከ እምነ ቤተ ሐነፅኩ ሊተ ላዕሌሁ በዲበ ስሜ በሱ ላይ ይኸንን ቤት ወለዘርዕከ ይእቲ ላንተም ለልጆ ተሰጠች መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወትሰመይ ቤተ አብርዛም ለዓለመ ዓለም ለዘለዓለሙ የአብርፃም ቤት ትባላለች አስመ አንተ ተሐንጽ ቤትየ ቤቴን አንተ ታንጻለህና ወታቀውም ስምየ ቅድመ አምላክ እስከ ሰዓለም ሰዘለዓለም ስሜን በአምላክ ፊት ታጸናለህ ወዘርዕከ ወስምክ ይቀውም ውስተ ኩሉ ትውልደ ምድር ልጅህ ስምህ በዚህ ዓለም በልጅ ልጅህ ጸንቶይኖራል ወአኅለቀ አብርሃም እንዘ ይኤዝዞ ወእንዘ ይባርኮ አብርሃምም አሱን አዝዞ መርቆ ጨረስሰ ወሰከቡ ሆሙ ኅቡረ ውስተ አራት አሐቲ ሁለቱም አንድ ሁነው በአን ዲት አልጋ ላይ ተኙ ወኖመ ያዕቆብ ውስተ ሕፅነ አብር ፃም አበ አቡሁ ያፅቆብም ከአባቱ አባት አብር ፃም አጠገብ ተኛ ወሰዐሞ ስብዐ ሄት ጊዜ ሳመው ወተፈሥሐ ደስ አለው እስመ ምሕረቱ ወልቡ ላዕሌሁ ይቅርታው አሳቡ በሱ ላይ ነበርና ወባረኮ በኩሉ ልቡ በፍጹም ልቡናው ሁሉ መረ ቀው አመሰገነው ወይቤ አምላክ ልዑል አም ላከ ኩሉ ገናና አምላክ የምትሆን የሁሉ አምላክ ወፈጣሬ ኩሉ የሁሉ ፈጣሪ ዘአውጻእከኒ እምነ ዑር ዘከላው ዴዎን ከከላውዴዎን ውስጥ ከዑር ያወጣኸኝ ከመ ተሀበኒ ዛተ ምድረ ከመ እረሳ ለዓለም ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ለዘላለሙ እወርሳት ዘንድ ይህ ችን ሀገር የሰጠኸኝ ወከመ አቅም ዘርዐ ቅዱሰ ከመ ይትባረክ ለዓለም ለዘለዓለሙ ይከብር ዘንድ ክቡር ልጅን አንድወልድ ከዑር ያወ ጣኸኝ። ከመወለድ የቀ ደመ ይህ ብኩርና ለምኔ ነው አለ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወይቤሎ ለያዕቆብ ወሀብኩከ ቀዲመ ተወልዶ ያዕቆብን ብኩርናዬን ሰጥቸ ሀለሁ አለው ወይቤ ያዕቆብ መሐል ሊተ ዮም ያዕቆብም አሁን ማልልኝ አለው ወመሐለ ሎቱ ማለለት ወወሀቦ ያዕቆብ ኅብስተ ወተብሲለ ለኤሳው አጉሁ ወበልዓ ዔሳው እስከ ይፀግብ ያዕቆብም ለወንድሙ ዔሳው ዳቦውን ንፍሮውን ሰጠው አስኪጠግብ ድረስ በላ ወመነነ ዔሳው ቀዲመ ተወልዶ ኤሳው መጀመሪያ መወለድን ናቀ ማለት ብኩርናውን አቃለለ ወበእንተዝ ተሰምየ ስሙ ለኤ ሳው ኤዶም ስለዚህ ነገር የኤሳው ስሙ ኤዶም ተባለ ፈታዊ ማለት ነው ወሀብኩከ ቀዲመ ፈታዊ ማለት መጽሐፈ ኩፋሌ ምፅ ገጽ በእንተ ተብሲል ወሥርናይ ዘወሀቦ ያዕቆብ ለቅድመ ልደቱ መጀመርያ ለመወለዱ ያዕቆብ ስንዴውን ንፍሮውን ስለስ ጠው ፈታዊ ጉጉ ተባለ ወልሕቀ ያዕቆብ ወኤሳውሰ ተትሕተ እምዕበዩ ያዕቆብ ከበረ ኤሳው ግን ከጌትነቱ ተዋረደ ወኮነ አባር ዲበ ምድር በየአገሩ ሁሉ ድርቅ ሆነ ወመጽአ ይስሐቅ ይረድ ግብፀ በካልፅ ዓመት ዘዝ ሱባዔ በዚህ ሱባዔ በሁለተኛው ዓመት ይስሐቅ ወደግብፅ ሊወርድ መጣ ወሖረ ኀበ ንጉሠ ፍልስጥኤም ጌራሮፃ ኀበ አቤሜሌክ ከፍልስጥኤም ንጉሥ ከአቤ ሜሌክ ዘንድ ወደ ጌራሮ ፄደ ወአስተርአዮ እግዚአብሔር ለይ ስሐቅ ወይቤሎ አግዚአብሔርም ለይስሐቅ ታየው እንዲህም አለው ኢትረድ ግብፀ ንበር ውስተ ምድር እንተ አነ እብለከ ወደግብፅ አትውረድ እኔ ከአ ልኩህ ቦታ ተቀመጥ እንጂ ወፍልስ ውስተ ይእቲ ምድር ወደዚያች አገር ሂድ ወአፄሉ ምስሌከ እኔም ካንተ ጋራ በረድኤት ጸንቼ እኖ ራለሁ ወእባርከከ አከብርህአለሁ እስመ ለከ ወለዘርእክ እሁበከ ዛተ ምድረ ኩላ ይህችን አገር ሁሉ ላንተ ለልጆችህ አሰጥህአለሁና ወአቀውም መሐላየ ዘመሐልኩ ለአብርፃም አቡከ ላባትህ አብርፃም የማልኩትን መሐላየን አጸናለሁ ወአበዝኅ ዘርዓከ ከመ ከዋክብተ ሰማይ ልጆችህን እንደ ሰማይ ኮከቦች አበዛልህአለሁ ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወእሁብ ለዘርእከ ዛተ ምድረ ኩላ ይህችን አገር ሁላ ለልጆችህ አሰጥአቸዋአለሁ ወይትባረኩ በዘርዕከ ኩሎሙ አሕዛበ ምድር አሕዛብ ሁሉ በልጅህ ይስሐቅ ይከብራሉ አንድም በልጅህ ክርስቶስ ይከብራሉ ህየንተ ሰምዐ አቡከ ቃለ ዚአየ አባትህ የኔን ቃል ስለ ሰማ ወአቀበ ቃልየ ወትእዛዝየ ወሕግየ ወሥርዓትየ ወኪዳንየ ቃሌን ትእዛዜን ሕንጌን ሥርዓቴን ቃል ኪዳኔን ስለ ጠበቀ ፈ ወይእዜኒ ስማዕ ቃልየ ወትአዛዝየ አሁንም ቃሌን ትእዛዜን ስማ ወኅድር ውስተ ዛቲ ምድር በዚች አገር ኑር ወኀደረ ጌራሮሃ ሠለስተ ሱባዔ ዓመት በጌራሮ ሀያ አንድ ዘመን ተቀመጠ ወአዘዘ አቤሜሌክ ወበእንተ ዙሉ ዘዚአሁ ስለ ገንዘቡ ስለ እሱ ሁሉ አቤሜሌክ አዘዘ እንዘ ይብል ኩሉ ሰብእ ዘይለክፎ ለይስሐቅ ወለኩሉ ዘዚአሁ ሞተ ለይሙት ገንዘቡን እርሱን ይስሐቅን የሚነካ ሰው ሁሉ ይሙት ብሎ አዘዘ ወልህቀ ይስሐቅ በፍልስ ጥኤም ይስሐቅ በፍልስጥኤም ኖረ አረጀ ወኮነ ሎቱ ጥሪት ብዙኅ ብዙ ገንዘብ አበጀ አልሕምት ወኣባግዕ ወአእዱግ ወብዙኅ ጥሪት ብዙ ገንዘብ ብዙ አኽያ ብዙ ግመል ብዙ በግ ብዙ ላም በዙለት ወዘርዐ ዘርዐ ፍልጥኤም በእንቲአሁ አግማል አክል በምድረ በእንቲአሁ ሁ እሱ ሁሉ ዘዚአሁ ሞተ ፅ አግማል አኽያ ብዙ ብዙ ላም እክል በምድረ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ይስሐቅ ፍልስኤም በሚባል አገር የእህል ዘርን ዘራ ወአዕረገ ምዕተ ሰዊተ አዲስ እህልን አጽፍ ድርብ አድርጎ መቶ ዳውላ አገባ ወዐብየ ይስሐቅ ፈድፋደ ይስሐቅ ፈጽሞ ከበረ ገነነ ወቀንዑ ላዕሌሁ ፍልጥኤም የፍልስጥኤም ሰዎች በላዩ ላይ ቀኑበት ተነሱበት ወኩሎ ዓዘቃተ ዘከረዩ ደቀ አብርፃም በሕይወተ አብርፃም ደፈኑ አብርሃም በሕይወተ ሥጋ ሳለ ልጆቹ የቆፈሩትን የውሀ ውን ጉድጓድ ደፈኑ እምድኅረ ሞተ አብርሃም አብርፃም ከሞተ በኋላ የፍል ስጥኤም ሰዎች ወመልእዎን መሬተ አፈር መልተው ደፈኑት ወይቤሎ አቤሜሌክ ለይስ ሐቅ ሑር እምኅቤነ አቤሜሌከ ይስሕቅን ከሀገራ ችን ተነሥተህ ሂድ አለው እስመ ዓበይከ ፈድፋደ እምኔነ ከኛ አንተ እጅግ ከብረሀል ገነሀልና ወሖረ ይስሐቅ በ ዓመት ዘሱባዔ ሳብዕ እምህየ ወፈለሠ ውስተ ቁቄላተ ጌራሮን በሰባቱኛው ሱባዔ በአንደኛው ዓመት ይስሐቅ ወደ ጌራራ ቆላ ተነሥቶ ሄደ ወተመይጦሙ ከረዩ አዘ ቃተ ዘማያት ዘከረዩ ደቀ አብርፃም አቡሁ ተመልሰው የአባቱ የአብር ፃም ብላቴኖች የቆፈሩትን የውሀውን ጉድጓድ ከፈቱ ዘደፈንዎ ፍልስጥኤም እምድኅረ ሞተ አብርፃም አቡሁ አባቱ አብርፃም ከሞተ በላ የፍልስጥኤም ሰዎች ደፍነ ውት የነበረውን የውሀ ጉድጓድ መልሰው ቆፍረው ከፈቱት ወጸውኦን አስማቲሆን ዘሰመዮን አብርፃም አቡሁ ገጽ አባቱ አብርፃም ስማቸውን በጠራቸው ስም ጠራቸው ወከረዩ ደቀ ይስሐቅ አዘቃተ በፋንጋ የይስሐቅ ብላቴኖች የውሀ ውን ጉድጓድ በፋንጋ ቆፈሩ ወረከቡ ማየ ሕያወ የጠራ ውሀን አገኙ ወተገአዙ ኖሉተ ጌራሮን ምስለ ኖሎተ ይስሐቅ እንዘ ይብሉ ዘዚአነ ዝንቱ ማይ የጌራሮን እረኞች ከይስሐቅ አረኞች ጋር ይኸ ውህሀ የኛ ነው እያሉ ተጣሉ ወጸውኦ ይስሐቅ ስሞ ለውእቱ ዓዘቅት ዕፁብ ይስሐቅ የዚያን የውሀ ጉድ ጓድ ስሙን ጭንቅ አለው እስመ ተፃብዑ ምስሌነ ከኛ ጋራ ተጣልተዋልና ብሎ ወከረዩ ዓዘቅተ ካልዐ ሌላ ጉድጓድን ቆፈሩ ወተበዓሱ በእንቲአሁኒ መጽሐፈ ኩፋሴ ምዕ በዚያም ተጣሉ ወጸውኣአ ስሞ ጸባብ ጠብ የተደረገበት ወተንሥአ ይስሐቅ እምህየ ይስሐቅም ከዚያ ተነሥቶ ሄፄደ ወክረዩ ዓዘቃተ ካልዓነ ወኢተበአሱ በእንቲአሁ ሌላ የውሀ ጉድጓድን ቆፈሩ ስለዚህ ግን አልተጣሉም ወጸውአ ስሞ ስፉሕ ስሙን ሰፊ አለው ወይቤ ይስሐቅ ይእዜ አስፍሐ ለነ እግዚአብሔር ይስሐቅም ዛሬ እግዚአብሔር አገር አሰፋልን አለ ወልህቅነ ዲበ ምድር በምድር ላይ ከበርን ወዐርገ አምህየ ውስተ ዓዘቅተ መሐላ ከዚያ ተነሥቶ ወደቤርሳቤህ ፄደ አከብርፃለሁ የተደረገበት ይስሐቅ አእምህየ ይእዜ አስፍሐ ሰነ እግዚአብሔር ወደቤርሳቤህ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ በቀዳሚ ዓመት ዘሱባዔ ቀዳሚ በወዱ ኢዮቤልዩ በመጀመርያው ዓመት በመጀ መርያው ሱባዔ ባርባ አንደ ኛው ኢዮቤልዩ ወደቤርሳቤህ ወጣ ወአስተርአዮ እግዚአብሔር በይእቲ ሌሊት በሠርቀ ቀዳሚ ወርኅ በመጀመርያው ወር በሚያ ዝያ በዚች ሌሊት እግዚአ ብሔር ታየው ተነጋገረው ወይቤሎ አነ ውእቱ አምላከ አብር ፃም አቡከ ኢትፍራህ ወኢትደንግጽ የአባትህ የአብርሄም ፈጣሪ እኔ ነኝና አትፍራ አትደንግጥ አለው እስመ አነ ሀሎኩ ምስሌከ እኔ ካንተ ጋራ በረድኤት ጸንቼ እኖራለሁና ወአባርከከ ወአብዝዣፐ አበዝኅ ዘርዓከ አከብርሃለሁ ዘርህን እንደ ባሕር አሸዋ አበዛዋለሁ ገጽ ወከመ ናፃ ባሕር በእንተ አብርፃም ተልዔየ ስለ ወዳጄ አብርዛፃም ልጅህን እንደባሕር አሸዋ አበዛዋለሁ አለው ወሐነፀ ይስሐቅ ህየ ምሥ ዋዐ ዘቀዳሚ ሐነፀ አብርፃም አቡሁ አባቱ አብርፃም ቀድሞ በሠ ራው መሠዊያ ላይ ደግሞ መሠዊያን ሠራ ወጸውአ ስመ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ስም ጠራ ወሦዐ መሥዋዕተ ሰአምላከ አብር ፃም አቡሁ ለአባቱ አብርፃም ፈጣሪ መሥ ዋፅትን ሠዋ ከረየ ዓዘቅተ ወረከበ ማየ ሕያወ የውሃ ጉድጓድን ቆፍሮ ጥሩ ውሀን አገኘ ዮ ወደቀ ይስሐቅኒ ከረዩ ዓዘቅተ ካልዓ ወኢረከቡ ማየ የይስሐቅ ብላቴኖች ሌላ ጉድ ጓድ ቆፍረው ውህ አላገኙም ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ወሖሩ ወነገርዎ ለይስሐቅ ከመ ኢረከቡ ማየ ውሀ አገዳሳገኙ ለይስሐቅ ነገሩት ወይቤ ይስሐቅ መሐልኩ በዛቲ ዕለት ለፍልስጥኤም ይስሐቅም በዚች ቀን ለፍልስ ጥኤም ሰዎች በግድ ማልኩ አለ ወኮነ ለነ ዝንቱ ነገር በግድ መማላችን ለኛ በጎ ነገር ሆነልን ወጸውአ ስሞ ለውእቱ መካን ዓዘቅተ መሐላ ያነን ቦታ ስሙን ዓዘቅተ መሐላ መሐላ የተደረገበት ጐድጓድ አለው እስመ በህየ መሐለ ለአቤሜሌክ በዚያች ቀን ለአቤሜሌክ ምሎ አልና ወለአኮዘት ካልዑ ሎቱ ለሁለተኛው ለአኮሽበት ወዳጁ ማለለት ወለፋኮል ዐቃቢሁ ለጠባቂው ፋኮልም ማለለት ወአእመረ ይስሐቅ በይእቲ ፅለት ከመ በግፍዕ መሐለ ሎሙ ለገቢር ምስሌሆሙ ሰላመ ይስሐቅም ከነዚያ ጋራ ፍቅር አድነትን ለማድረግ በዝያች ቀን በግፍዕ በማይገባ አንደ ማለላቸው አወቀ ወረገሞሙ ይስሐቅ በይእቲ ዕለት ለፍልስጥኤም ይስሐቅ በዝያች ቀን የፍልስ ጥኤምን ሰዎች ረገማቸው ወይቤ ርጉም ፍልስጥኤም በዕለተ መዓት ወቀጥዓ ቀጣ ፍርድ በሚደረግበት ቀን የፍልስጥኤም ሰውርጉም ነው እማዕከለ ኩሉ አሕዛብ የሀቦ እግዚአብሔር ለዝንጓጌ ወለመርገም ወለመዓት በሕዝቡ ሁሉ መካክል እግዚ አብሔር ለሽሙጥ ለመርገም ለመዓት ይስጠው ወተጥዓ በእደ ኃጥአን አሕዛብ ኃጥአን በሆኑ በአሕዛብ እጅ ይጣላቸው ወውስተ እደ ውዎሥሙ በሮማውያንም ቸውአንድም መላእክት እጅ ጥለው ደጋጎች በዚህ ዓለም ቸው ጆቼ የዕለት ወውስተ አደ ኬጤኤም ይሥር ውዎሙ በሮማውያንም እጅ ይጣላ ቸውአንድም ይሠርውዎሙ መላአክት ሥላሴ በኬጤኤም እጅ ጥለው ያጥፈፏቸው ወዘአምሠጠ እምሰይፉ ፀር ከጠላት ሰይፍ ያመለጠውን ወእምነ ኬጤኤም ከሮም ጦርም ያመለጠውን ይሥርውዎሙ ሕዝብ በኩነኔ እምታሕተ ሰማይ ደጋጎች ወገኖች ከሰማይ በታች በዚህ ዓለም በመከራ ያጥፏ ቸው እስመ ፀረ ወጸላእተ ይከውኑ ለው ሉድየ በመዋዕሊሆሙ በዲበ ምድር በዚህ ዓለም በዘመናቸው ለል ጆቼ የዕለት ጠላት ጥንተ ጠላት ይሆኗቸዋልና ወአልቦ ተጎድጎ ሎሉሙ ተረፍ ልጅ የልጅ ልጅ የላቸውም ጻድቃን መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ገጽ ወአልቦ ዘይድኅን አመ ዕለተ ኩነኔ መዓት ፍርድ በሚፈረድበት ቀን የሚ ድን የለም እስመ ለኃጐጉሱል ወለሥራዌ ወለሰ ስሎ እምነ ምድር ኩሉ ዘርዐ ፍልስጥኤም የፍልስጥኤም ልጅ ሁሉ ከዚህ ዓለም ለመራቅ ለመነቀል ለጥ ፋት ተዘጋጅቷልና ወአልቦ እንክ ለኩሉ ከፍቱር ምንትኒ ስም ዘተርፈ ባልተገረዘ ሰው የሚነገር ምንም ስም የለም ወዘርዕ ላዕለ ምድር በምድር ላይ የሚኖር ልጅ የለም እስመ እመኒ እስከ ሰማይ የዐርግ እምህየ ይወርድ ምንም እስከ ሰማይ ቢወጣ ከዚያ ይወርዳልና ወአመኒ ፀንዐ ውስተ ምድር እምህየ ይትመላህ ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ በምድርም ቢፀና ከዚያ ይጠ ፋል ወአመኒ ተኃብአ ማእከለ አሕዛብ አምህየኒ ይሜሮ በአሕዛብም መካከል ቢሰወር ከዚያ ይጠፋል ወእመኒ ወረደ ውስተ ሲኦል በህየኒ ይበዝኅ ኩነኔሁ ወደሲኦልም ቢወርድ በዚያ መክራ ይዐናበታል ወአልቦ ሎቱ በህየ ምንትኒ ሰላም በዚያም ምንም ምን ተድላ ደስታ የለውም ቋ ወእመኒ ሖረ ውስተ ፄዋዌ በአደ እለ የሐሥሥዋ ለነፍሱ በማዕከለ ፍኖት ይቀትልዎ ሰውነቱን ለጥፋት በሚፈል ጉት እጅ ተማርኮ ቢሔድ በጎዳና መካከል ይገሉታል ወአልቦ አትርፎ ሉቱ ስም ወዘርእ ውስተ ኩሉ ምድር በቪህ ዓለም ስም ልጅ የሚቀ ርለት የለም አስመ ውስተ መርገም ዘለዓለም የሐውር ለዘለዓለም ወደሚኖር መከራ ይሔዳልና። ወከመዝ ተጽሕፈ ወተቀ ርፀ በአንቲአሁ ውስተ ጽላተ ሰማይ ለገቢር ሉቱ በዕለተ ኩነኔ ከመ ይሠረው እምድር ከዚህ ዓለም ይጠፋ ዘንድ በሚፈረድበት ቀን ለማድረግ ስለ እሱ በመላአክት ልቡና አንዲህ ተጽፏል ታውቋል ምዕራፍ ሀ ጉባኤ ፅ ወበካልፅ ዓመት ዘዝ ሱባዔ በዝ ኢዮቤልዩ ፀውዐት ርብቃ ያዕቆብፃ ወልዳ በዚህ ሱባዔ በሁለተኛው ዓመት በዚህ ኢዮቤልዩ ርብቃ ልጂ ያዕቆብን ጠራች ወተናገረቶ እንዘ ትብል ወልድየ ኢትንሣእ ለከ ብእሲተ እምአዋልደ ከነአን እንዲህም ብላ ተናገረችው ልጄ ከከነአን ልጆች ወገን ሚስት አታግባ ከመ ኤሳው እ ብአሲተ ኤተ ከከነአን ልጆች ችን እንዳገባ ኤሳው ወአልቦ ምንትኒ ከነሳቸው ዘንድ እውነት ነገር የ አስመ እኩይ ውኡ ሥራቸው ክፉ ወአነ ኦ ፈድፋደ ልጄ ሆይ ። አኔ አጅግ አብ ዝቼ አወድሀለሁ ገጽ ወልብየ ወምሕረትየ ይባርከክ በኩሉ ጊዜ ወበኩሉ ዕለት በየጊዜው በየቀኑ ሁሉ ልቡ ናየ ይቅርታየ ያከብርሃል ወዑቃቤ ለያልይ የሌሊት መልአከ ዑቃቤየ ያከ ብርሃል ይጠብቅፃል ይመ ርቅሃል አለችው ወይእዜኒ ወልድየ ስማዕ ቃልየ አሁንም ልጄ ነገሬን ስማ ወግበር ፈቃዳ ለእምከ የናትህን ፈቃድ አድርግ ወኢትንሣእ ለክ ብእሲተ እምአዋ ልደ ዝ ምድር ከዚህ ሀገር ልጆች ሚስት አታግባ ዘእንበለ አምቤተ አቡከ የምታገባትን ሚስት ከአባቴ ወገን አግባ እንጂ ወይባርከክ አምላክ ልዑል ገናና አምላክ ያከብርሃል ገጽ ቋ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ሀ ወይከውኑ ውሉድከ ትውልደ ጽድቅ ልጆችህም የእውነት ልጆች ይሆናሉ ወዘርዕከ ይከውን ቅዱሰ ልጅህም ክቡር ይሆናል ወእምዝ ተናገረ ያዕቆብ ምስለ ርብቃ እሙ ከዚህም በኋላ ያዕቆብ ከናቱ ከርብቃ ጋራ ተነጋገረ ወይቤላ ናሁ እምየ አነ ወልደ ቱ ሱባዔ ዓመት እናቴ እነሆ እኔ የዘጠኝ ሱባዔ ዘመን ልጅ ነኝ ወኢምንተኒ አንስተ ኢየአምር ምንም ምን ሴት አላውቅም ወኢገሠሥኩ የሴት እጅ አልጨበጥኩም ወኢኃፈርኩ ኢኃሠሥኩ ሲል ነው አንድም ኢፈኅርኩ ይላል አላጨሁም ወኢይፄሊ እንከ እንሣእ ብእሲተ እምኩሉ ዘርአ አዋልደ ከነአን ሊተ ከክነአን ሴቶች ወገን ሚስት አገባ ዘንድ አሳስብም እስመ እዜከር አነ እምነገረ አብርፃም አቡነ ከአባታችን አብርሃም ነገር የተነሣ አኔ አስብአለሁና ምንተኒ ዘአዘዘኒ ከመ ኢይንሣእ ብእሲተ እምኩሉ ዘርዐ ቤተ ከነአን ከከነአን ወገኖች ልጆች ሁሉ ምንም ምን ሚስት አንዳላገባ ያዘዘኝን አስብአለሁና እስመ እምዘርዐ ቤተ አቡየ እነሥእ ሊተ ብእሲተ እኔካባቴ ወገን ሚስት አገባለሁ እንጅ ሰማዕኩ እምቀዲሙ ከመ ተወልዳ አዋልድ ለላባ እትኪ ለወንድምሽ ለላባ ሴቶች ልጆች እንደተወለዱ ከዘመዶቼ ወገን አስቀድሜ ሰማሁ ወበላዕሌሆን አንበርኩ ልብየ ከመ እምኔሆን እንሣእ ብእሲተ ከነዚያ ሚስትን አገባ ዘንድ ልቡናየን በነሱ ላይ አስቀ መጥሁ አሳረፍኩ ወበእንተዝ አነ ፈስየ ከመ ኢየአ ኗሬ እንዳይጠፋ እስመ በእንተ ሃም አብዝቶ ወምስለ ኩሉ ከዚህም ሁሉ በጽኑ አዘዘኝ ወ ዓመት እ ይትገአዘኒ ወንድሜ ኤሳው ሁለት ዘመን ወያበዝኅ እንዘ አብዝቶ ሲዘ ወገን ሚስት ብም አነ እምነገረ አብርሃም ነገር ብአለሁና ከመ ኢይንሣእ ዘርዐ ቤተ ከነአን ሚስት አገባለሁ እምቀዲሙ ከመ ለላባ አእጉኪ ቋ ለላባ ሴቶች መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ገጽ ወ ወበእንተዝ አነ ተአቀብኩ በመን ፈስየ ከመ ኢየአብስ ስለዚህ ነገር እንዳልበድል እኔ በሰውነቴ ተጠበቅሁ ወኢያማስን በኩሉ ፍናውየ ኩሎ መዋዕለ ሕይወትየ በምሠራው ሥራ ሁሉ አኗ ኗሬ እንዳይጠፋ እስመ በአንተ ምርዓት ወዝሙት አብዝኀ አቡየ አብርሃም አዝዞትየ የዝሙትን የዋዛን የፈዛዘን ነገር እንዳላደርግ አባቴ አብር ፃም አብዝቶ አዞኛልና ወምስለ ኩሉ አዘዘኒ ዘንተ ከዚህም ሁሉ ጋራ ይኸን በጽኑ አዘዘኝ ወ ዓመት አጉየ ኤሳው እንዘ ይትገአዘኒ ወንድሜ ኤሳው ሲከራከረኝ ሀያ ሁለት ዘመን ነው ወያበዝኅ እንዘ ይትናገረኒ አብዝቶ ሲዘበዝበኝ ወይብል ንሣእ እትየ ብእሲተ አሐተ እኅቶን ለአንስትያየ ቲ ከቱ ሚስቶቼ እኅቶች አን ዲን አግባ ብሎ አያለ ወአነኒ ኢይፈቅድ እግበር ከመ ገብረ እተየ እኔ ግን ወንድሜ አንዳደ ረገው አደርግ ዘንድ አልወ ድም ወአእምሕል አነ አምቅድሜኪ ኩሎ መዋዕለ ሕይወትየ ከመ ኢይነሥእ ሊተ ብእሲተ እምኩሉ ዘርዐ አዋ ልደ ከነአን ከከነአን ልጆች ወገን ሁሉ እኔ ሚስት አንዳላገባ ባለ በዘመኔ ሁሉ በፊትሽ እም ላለሁ ወኢየአኪ ገቢረ በከመ ገብረ እተጉየ ወንድሜ ክፉ ነገር እንዳደረገ አላደርግም ኢትፍርሂ እምየ እናቴ አትፍሪ ተአመኒ ከመ አገብር ፈቃደኪ ፈቃድሽን እንዳደርግ እመፒ ገጽ ቤን ወበርቱዕ አሐውር በቀና ነገር ጸንቼ እንድኖር እመፒ ወኢያማስን ፍናውየ ለዓለም ሥራየን ለዘላለሙ እንዳሳጠፋ እመፒ አላት ድ ወእምዝ አንሥአት ገጻ ውስተ ሰማይ ከዚህ በኋላ ፊቷን ወደ ሰማይ አቀናች ወሰፍሐት አፃበአ እደዊፃነ እጆቿን ወደሰማይ ዘረጋች ወከሠተት አፉዛፃ አፏን ገለጠች ማለት ነገር ጀመረች ወባረከቶ ለአምላክ ልዑል ዘፈጠረ ሰማየ ወምድረ ሰማይን ምድርን የፈጠረ ገናና አምላክን አመሰገነችው ወወሀበት ሎቱ አኩቴተ ወስባሔ ምስጋናን ክብርን አቀረበች ወትቤ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላኪየ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ፈጣሪየ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አለች ወይትባረክ ስሙ ለዓለመ ዓለመ ዘወሀበኒ ያዕቆብፃ ወልደ ንጹሐ ወዘርዐ ቅዱስ ክቡር ዘርፅ ንጹሕ ልጅ ያዕ ቆብን የሰጠኝ ፈጣሪየ ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን አለች እስመ ዚአከ ውእቱ አሱ ያንተ ገንዘብ ነውና ወለከ ይኩን ዘርዑ ውስተ ኩሉ መዋፅል በኩሉ ትውልድ ዘለ ዓለም ለዘለዓለም በሚኖር ትውልድ ሁሉ እስከ ብዙ ዘመን ድረስ ላንተ ልጅ ተገዥ ይሁን ባርኮ እግዚኦ አምላኪየ ለያዕቆብ ወልድየ አቤቱ። አለው ወይቤ ያዕቆብ ዘአርከበኒ አምላክከ ቅድሜየ ያዕቆቀብም በፊትህ ፈጥኖ ያስገኘልኝ ፈጣሪህ ነው አለ ወይቤሎ ይስሐቅ ቅረብ ወእ ግሥሥክ ወልድየ ይሰሐቅም ስህ አለው ልጄ ቅረብ ልዳስ አመ አንተኑ ወልድየ ኤሳው ወአመ ኢኮንከሁ አንተ ልጄ ኤሳው እንደሆንኽ አይደለህም እንደሆነ አውቅ ዘንድ ወቀርበ ያዕቆብ ኀበ ይስሐቅ አቡሁ ወገሠሦ ያዕቆብም ወደአባቱ ይስሐቅ ቀረበ ዳሰሰው ወይቤ ቃልከሰ ቃለ ያዕቆብ ወአደ ውሰ አዕዳወ ኤሳው ቃልህ የያዕቆብን ቃል ይመስ ላልእአጅህ ግን የኤሳውን እጅ ይመስላል ወኢያእመሮ አላወቀውም እስመ ሚጠት ውአቱ እምሰማይ ለአሕልፎ መንፈሱ ከእግዚአብሔር ታዝዞ ልቡ ናው ወደ ያዕቆብ የሚመለ ስበት ጊዜ ነውና ሀወኢያአመረ ይስሐቅ አስመ አሕደዊሁ ከመ አደወ ኤሳው ጸዓር ከመ ይባርኮ ገጽ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ይመርቀው ዘንድ እጆቹ እንደ ኤሳው እጆች ጠጉራም ሁነዋ ልና ይስሐቅ አላወቀውም ወይቤ አንተኑ ኤሳው ወል ድየ አንተ ልጄ ኤሳው ነህን አለ ወይቤሎ እወ አነ ወልድክ አዎን እኔ ልጀህ ነኝ አለው ወይቤ አቅርብ ሊተ ወአብላዕ እምዘ አሥገርከ ወልድየ ከመ ትባርክ ነፍስየ ልቡናየ እንድትመርቅህ አድ ነህ ከአመጣኸው አበላ ዘንድ አቅርብልኝ አለው ወአቅረበ ሎቱ መብልዐ ወበልዐ መብሉን አቀረበለት በላ ወአብአ ሎቱ ወይነ ወሰትየ ወይኑን አቀረበለት ጠጣ ወወይቤሎ ይስሐቅ አቡሁ ቅረበኒ ወሰዐመኒ ወልድየ አባቱ ይስሐቅም ልጄ ቀርበህ ሳመኝ አለው ቋወቀርበ ወሰዓሞ ቀርቦ ሳመው ወአፄነወ ዔና አልባሲሁ ምዑዘ ወባረኮ ደስ የሚያስኝ የልብሱን መዓዛ አሽቶ መረቀው ወይቤ ናሁ ዔና አልባሲሁ ለወልድየ ከመ ፄና ገዳም ዘባረኮ እግዚአብሔር እነሆ የልጄ መዓዛ እግዚአ ብሔር እንደባረከው ምድረ በዳ መዓዛ ነው አለ ወየሀብከ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጥህ ወያብዝኀከ እምጠሰ ሰማይ ወእም ጠለ ምድር ከሰማይ ከምድር በተገኘ በረ ከት ያክብርህ ወብዝኃ ሥርናይ ወቅብዕ ያብዝኅ ሰከ ከስንዴ ከዘይት የሚገኘውን በረከት ያብዛልህ አለው ቋ ወይትቀነዩ ለከ አሕዛብ ወይስግዱ ለከ ሕዝብ አሕዛብ ይገዙልህ ሕዝቡም ይስገዱልህ ወኩን እግዚአ ለእተከ ለወንድምህ ወይስግዱ ለከ የናትህ ልጆች ልህ ወኩሎን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ቃት ሁሉ ወባረኮ ለአብርፃም ወዘይረግመክከ የሚረግምህ ወዘይባርከክ ቡሩክ የሚመርቅህ ብ ወ ወኮነ እንዘ ይባርኮ ያዕቆብ ይስሐቅ ልጁ ከጨረሰ በቷላ ወ ወኮነ እም ሰኝ የልብሱን መረቀው ዔና አልባሲሁ ፄና ገዳም ዘባረኮ መዓዛ እግዚአ መጽሐፈ ኩፋሌምዕ ለወንድምህ ጌታ ሁን ወይስግዱ ለክ ውሉደ እምከ የናትህ ልጆች ሁሉ ይስገዱ ልህ ወኩሎን በረከታት ዘባረከኒ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የመረቀኝ ምር ቃት ሁሉ ፍ ወባረኮ ለአብርፃም አቡየ አባቴ አብርዛፃምን የመረቀው ምርቃት ይኩና ለከ ወሰዘርዕክ እስከ ለዓለም ላንተ ለልጆችህ ለዘላለም ይሁን። ግወአውሥአክ ይስሐቅ ወይ ቤሎ ይስሐቅም መልሶ እንዲህ አለው ወናሁ እምጠለ ምድር ይኩን ንብ ረትከ እንሆ በረክትህ ከምድር የሚ ገኘው ይሁን ወአእምጠለ ሰማይ እምላዕሉ ከምድርም በላይ ካለ ሰማይ የሚገኘው ይሁን ወበመጥባሕትክከ ተሐዩ ገለህ ሰልበህ ኑር ወተቀነይ ለአጉክከ ለወንድምህ ተገዛ ወይኩን እግዚአከ ጌታህ ይሁን ግወእመ ዐበይከ ወአሰሰልክ አርዑቶ አምክሳድከ አልገዛም ብትል አገዛዙን ገጽ ዓፀ ክአንተ ብታርቅ አሜሃ ትኤብስ ኩሎ አበሳ ዘለሞት ለሞት የሚአበቃ በደል ትበ ድላለህ ወይሜጫረዉ ኩሉ ዘርዕከ አምታሕተ ሰማይ ልጆችህ ሁሉ ከሰማይ በታች ከዚህ ዓለም ይጠፋሉ ወይትሜዐክ ኤሳው ያዕዋብፃ በእንተ በረከት እንተ ባረኮ አቡሁ አባቱ ስለ መረቀው ምርቃት ኤሳው ያዕቆብን ይቆጣው ነበር ወይቤ ኤሳው በልቡ ይእዜኒ ይበጽሕ መዋዕለ ላሁ ለአቡየ ወእቀትሎ ለያዕቆብ እተየ ኤሳውም በልቡ አባቴ የሚ ሞትበት ቀን አሁን ደርሶልኝ ወንድሜ ያዕቆን ገድየው ይል ጀመር ወነገራ መልአክ ለርብቃ በሕልም ነገሮ ለኤሳው ወልዳ ዘይልህቅ የታላቁ ልጂን የኤሳውን ነገር በሕልም መልአክ ለርብቃ ነገራት ጓወፈኒዋ ርብቃ ጸውዐቶ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ለያዕቆብ ወልዳ ዘይንዕስ ርብቃ በአጂ ጠቅሳ ታናሹ ልጂ ያዕቆብን ጠራችው ወትቤሎ ናሁ ኤሳው እትከ ይትቄየመክ ከመ ይቅትልከ ይገድልህ ዘንድ ወንድምህ ኤሳው እነሆ ቂም ይዞብፃል ወይእዜኒ ወልድየ ስምዐኒ ቃልየ አሁንም ልጄ ነገሬን ስማኝ ተንሥእ ወፐየይ ወሑር ገበ ላባ እትየ ካራንሃ ተነሥተህ ከወንድሜ ላባ ዘንድ ወደ ካራን ሂድ ወንበር ምስሌሁ ሕዳጠ መዋዕለ እስከ ይትመየጥ መዓተ እቱክ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ ጥቂት ቀን ከሉ ጋራ ተቀመጥ ወየሐድግ መዓቶ እምነኔከ ከአንተ ቁጣውን እስኪተው ድረስ ወይረሥእ ኩሎ ዘመጠነ ረሰይኮ ያደረግኸውን ሁሉ እስኪረሳ ድረስ ወፈኒውየ እምህየ እትቄበለከ ልጄ በአንዲት ሁን እንዳላጣ ዘይንዕስ ጠቅሳ ታናሹ ጠራችው ኤሳው አጉከ ይቅትልከ ስምዐኒ ቃልየ ነገሬን ስማኝ ወሑር ኀበ ላባ ሕዳጠ መዋዕሰ መዓተ አእጉከ ቁጣ እስኪበርድ ቀን ከሱ ጋራ ሸዘመጠነ ረሰይኮ ሁሉ እስኪረሳ እትቄበለክ ሰው ሰድጀ ከዚያ እቀበልህ አለሁ አለችው ጓወይቤ ያዕቆብ ኢይፈርህ እመ ፈቀደ ይቅትለኒ አቀትሎ ያዕቆብም አልፈራም አለ ሊገ ድለኝም ቢወድ እገድለዋለሁ አለ ጣወትቤሎ አኮ ወልድየ ሑር ከመ ኢይምክን እምኤክሙ ውሉድየ በአሐቲ ዕለት ልጄ በአንዲት ቀን ሁለታች ሁን እንዳላጣ ሂድ አለችው ዛወይቤላ ያዕቆብ ሰርብቃ እሙ ያዕቆብም እናቱ ርብቃን እን ዲህ አላት ናሁ ተአምሪ ከመ ረሥአ አቡየ ወኢይሬኢ እንሆ አባቴ አርጅቶ እንደማ ያይ ታውቂያለሽ እስመ ከብዳ አዕይንቲሁ አይኖቹ ፈዘዋልና ዛይወእመኒ ኃደግዎ እኩይ ውእቱ በቅድመ አዕይንቲሁ ትቼው ብፄድም በፊቱ ክፉ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ነገር ነው እስመ አኀድሳ ወአከሐውር እም ኔክሙ ከእናንተ ተለይቼ ትቼው ስለ ሔድኩ ወይትመአዕ ላዕሌየ አቡየ ገጽ አባቴ ተቆጥቶ ወይረገመኒ ይረግመኛልና ኢየሐውር አልሔድም ወአመስ ውአቱ ፈነወኒ ባሕቲቱ አሐውር አሜሃ ከኔ ከአስናበተኝ ግን ያን ገዜ አእፄዳለሁ ዛ ወትቤሎ ርብቃ ለያዕቆብ አነ እበውእ ወእነግሮ ለአቡከ ወይፌን ወከ ርብቃም ያዕቆብን እኔ ገብቼ ለአባትህ እነግረዋለሁ ያስናብ ትፃል አለቸው ጅ ወቦአት ርብቃ ኅበይስሐቅ ርብቃም ከይሐቅ ዘንድ ገብታ ወትቤሎ ለይስሐቅ ግዕዝኩ ሕይ ወትየ እምክኤሆን አዋልደ ኬጢ ገጽ ዘከነዓን እለ ነሥአ ሎቱ ኤሳው አንስትያ ይስሐቅን እንዲህ አለችው ኤሳው ሚስት አድርጎ ካገ ባቸው ከኬጢ ልጆች ከሁለቱ የተነሣ ኑሮየን ጠላሁ ወእመ ነሥአ ያዕቆብ ብእሲተ እምውስተ አዋልደ ምድር ክዘከነዓን እለ ከመ እላ ለምንት ሊተ እንከ አሐዩ ያዕቆብ ለራሱ ከከነኣን ምድር ልጆች ሚስት ካገባ እንደነዚያ ከሆኑ እንግዲህ እንደምን እኖ ራለሁ አስመ እኩያት እማንቱ አዋልደ ምድረ ከነአን የከነአን ሴቶች ልጆች ክፉ ዎች ናቸውና ወፀውዐ ይስሐቅ ያዕቆብፃ ወልዶ ይስሐቅም ልጁ ያዕቆብን ጠርቶ ወባረኮ ወገሠፆ መረቀው መከረው ወይቤሉ ኢትንሣእ ለከ ብአሲተ እምኩሉን አዋልደ ከነአን መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕ ሀ ከክነአን ልጆች ወገን ሚስትን አታግባ ተንሥእ ወሑር ውስተ መስጴ ጦምያ ቤቶ ለባቱኤል አቡፃ ለእምከ ከናትህ አባት ከባቱኤል ወገን ወደ ሚሆን ሶርያ ተነሥተህ ፍቂድ።