Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብቻዋን ትጮፃለች ፈገግ አለ አትሙት ብሎ የፈጠረው ሞኝ ዝንጀሮ አንተን አየሁ ብኩም ሳይቸገሩ በዱርዬዎች እርዳታ ከድሬዳዋ ተነስቶ ቢኬ የሚገባ አሮጌ የቤት ዕቃ የጫነ አነስተኛ የጭነት መኪናው ሹፌር መኪናው ውስጥ ቶ በተቻላቸው መጠን መንፈሳቸውን አረጋግተው መመካከር ያቢበ ያለጥርጥር በየከተሞቹ ኬላዎች ላይ ይጠብቁናል በተለይ ነ አዲስ አበባ ቀኑ ሲደርስ ስዓቱ ሲቃረብ ለአንድ አፍታ ቆም ረጋ ብላ የገቫ የመስተንግዶ ዝግጅቷን እየጎበፃች እንደምታደንቅ ሴት ወይዘሮ አደብ ገዝታለች ከወትርው በርክት ብለው የሚታዩት ሀጥታ አስከካሪ የፖሊስ አባላት የመገናኛ ሬድዮኖቻቸውን በየቓሮዎቻቸው ላይ አንደለጠፉ በየኩርባው ባቆሟቸው ተሽከ ካሪዎ ሞ ወስጥ ተቀምጠው ዙሪያቸውን ይቃኛሉ ዊካሪዎሯጅቸው መሪዎች ወደ ከተማዋ የሚወስደውን አንድ አውራ መንገድ ይዘው እየተከ ታተሉ በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት ውስጥ ፒም። አቁም አለ ሸጉጥ የያዘው ሰው ብዙም ርቀውሳይሄዱፎ አለቅጥ የተሸበረው ሹፌር የመኪናዋን ፍጥነት ቀንሶ ጥግ ያበ ከመንገድ ጥግ ለጠፍ ብሉቆሞ የነበረ ኣነስተኛ የሸራ ቦርሳ ያነገበና ካኪ ቱታ በለበሱ ሰዎች መዛል ተተምጦ ሽኑጡን በብብቱ ታቅፎ የሚያደርጉት ን በፍርሃት ይክታተል ጀመር የተከተለኝ ሰው አለ። ጉልበቴን አግኝቶኛል አለ ናትናኤል ጨለማው ላይ አፍጥጦ ፈጣሪ አያድርገው ስንት ስዓት ነው።
ናትናኤል ኮስተር አለ ለምን። አለ ለምን። ናትናኤል የጓደኛው ነገረ ሥራ ሁሉ አለወትሮው ግራ የሚያጋባ ሆነበት አብርዛፃም አልተመለሰም ብቻ ፈገግ አለ ፈገግ አይኖቹ ግን ገና ከቤት ሲወጡ ራት ብሎ ከመንገድ ዳር ቀሞ በነበረው በኋላም በሩቅ አርቀት በሚከተላቸው ነጭ ሲትሮይን መኪና ላይ ነበሩ ሜክሲኮ አደባባይን ዞረው ወደ ብሔራዊ ትያትር ሲያቀኑ አብርፃም አሁንም በኋላ መመልከቻው መስታወት ተመለከተ ነጩ ሲትሮይን በተመሣሣይ ርቀትተከትሏቸዋል ናትናኤል መኪናውን ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ለማቆም በረድ ሲያያደርግ ቀጥልቀጥል ናትናኤል ትንሽ ዞር ዞር እአንበል መቀመጡ ሰልችቶኛል አለ አብርፃም አይኖቹን ከኋላ ከሚከታተላቸው ነጭ ሊትሮይን ሳይ ሳይነቅል በል ቀጥልልኝ እንጅ አለ ናትናኤል ጓደኛውን ዞር ብሎ እየተመሰከተ ዝ እእ አብርፃም ልቡ ሌላ ቦታ የሄደ መሰለ አመ ምን ቨ ብዬ ነበር ያቆምኩት። ወደ ሳሎኑ ተመልሶ ጥቁር የቆዳ ጃኬቱን አጠለቀና ሽጉጡን ስጀርባዐኑ ሽጦፒተርን ተከትሎ ከክፍሉ ወጡ የመጀመሪያውን አላ አግኝተውታል አለ ፒተር ከፊት ለፊት የአፓርታማውን ደረጃ እየወረደ ማርቆስ መልስ ሳይመልስ ሰዓቱን ተመለከተ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ይላል ሰዓቱ በረድሙ ተነፈሰና ምንም ሳይናገር ፒተርን ተከተለው የአፓርትመንቱን የፊት በር ከመውጣታቸው በፊት ብን ብን የሚለውን ዝናብ ሲመለከት የቆዳ ኮቱን ኮሌታ ወደላይ ቀለበሰና ሲጋራ ፍለጋ የደረት ኪሱ ውስጥ ገባ ህሊናው ሊያርፍለት አልቻለም በሱ አመለካክት ግድያውን መፈጸም ፍጹም ወቅታዊ አይደለም ይቅርታ አድርጉልኝና ለጊኣዜው የውጭ ጉዳዩ ሰው መገደል ቢዘገይ እመርጣለሁ ነበር ያለው በዛነቀን ከሰዓት በአሥር ሰዓት ላይ በተደረገው የምሥራቅ አፍሪካ ደህንነት ቡድን ስብሰባ ሁለት ሪፖርቶች ከቀረቡ በኋላ ኮሎኔል ዛሳቡን ሲስጥ በክፍሉ ውስጥ የተሰበሰቡት ባለሥጣናትለአንድ አፍታ ከራሳቸው ጋር ሙግት ያዙ ወዲያው በስተቀኝ የተቀመጠው የአጥቂ ስለላ ኃላፊ የሆነው የኬንያው ሰው ዣክ ዊልያም የያዘውን አስክሪፐቶ በፊቱ ካለው ፋይል ላይ አስቀመጠና ጥያቄው ኮ አለ በተቀመጠበት ወንበር ላይ ወደኋላ እየተደገፈ ጥያቄውኮ የመረጃው ቤት ሰው ለውጭ ጉዳዩ ምን ያህሱን ምስጢር ገልጾለታል የሚለው ነው እኔ የምፈራው የሚያውቀውን ሁሉ ዘዝክዝኮለት ከሆነ ማንኛቸውንም ቢሆን ማቆየቱ በኋላ ልናርመው ከማንችስው ስህተት ውስጥ ይከተናል ብዬ ነው ከቤት ከመውጣታቸው በሬት አለ በስተግራ የተቀመጠው ሩዋንዳዊ ሻለቃ አንድሬ ኦማሪ በንቅናቄው የእዝ ሠንሠለት ከብርጋዴር ጄነራል አብይ ሰናይ ቀጥሎ የቡድን ሰ የፀጥታ ክፍልን የሚመራ ሰው ነው የተነጋገሩት ቅድ ነው ለጊዜው በእጃችን የሚገኘው ቢሆንም ከዝርዝር ነጥቦች አገነባቡ ስንሰሳ እያንዳንዱን ነጥብ ዘክዝኮ ሳይነግረው የሚቀር አይመስለኝም ሆኖም ኮሎኔል ማርቆስ እንዳለው ለጊዜው የመረጸው ሰው ብቻ እንዲወገድ ተደርጎ የውጭ ጉዳዩን ሰው በቋሚ እዚህ ላይ ተቃውሞ አለኝ አለ ኬንያዊው ዣክ ዊልያም ስላቋረጥኩህ ይቅርታ አድርግልኝ ነገር ግን እያንዳንዳችሁ ልትገነዘቡት የሚገባችሁነጥብ ስህተት ለመፈጸም ጊዜ እንደሌለን ነው ኒ ቫ ክርክሩ ለበርካታ ደቂቃዎች ቢካፄድም የመጨረሻው ውሣኒ የኮሉዔልንሀሊና የረበሸ ነበር ጥሩ አሉ ብርጋዴር ጀነራል አብይ ሰፍይ ዝርዝር ነጥቦችን አንስተን የተከራክርን ይመስለኛል ሆኖም ከኮሎኔል በስተቀር የቀረነው የተስማማንበት ነጥብ የሁለቱም ሰዎች መጠገድ ምናልባት ዘግይቶ ሊጸጽተን ከሚችል ስህተት ሊያድነን አንደሚችል ነው የመረጃው ሰው ካዛንቺስ ያለችውን ሴት ለማግኘት መሞከሩ በራሱ ሰውየው ምን ያህል አደገኛ እየሆነ መምጣቱን የሚያሳይ ነው የውጭ ጉዳዩን ሰው በተመለከተ ምንም እንኳን ሰውየው ጠለቅ ያለ አውቀት ባይኖረውም ምናልባት ካገኛቸው ጥቃቅን ነጥቦች ተነስቶ ችግር ሊፈጥር የሚችል ነው ስለኪህ ኮለነል ስብሰባው ተበትኖ ከክፍሉ ሲወጣ ህሊናው እየተረበሸበት ። ርብቃ ፀጉሩን እያሻሸቾ ጠየቀችው ዝም ብዬ ነው ርብቃ አለ ናትናኤል ጀርባዋን እያሻሻት እጁን ይዛ ወደ አልጋው ወሰደችው አልጋው ላይ ቁጭ ብለ ልብሱን አወሰቀችለት አንድ በአንድ ኮቱን ሸሚዙን ሱሪውን ጫማውንና ካልሲውን ስታወልቅለት በዝምታ አይን አይኗን ሲመለከታት ነ ፋካ እንደ ህፃን ልጅ ፒዳማውን ካለበሰችው በኋላ ተነስቶ ወደ መታጠቢያ ቤት ገባ በተቻላት መጣጠን ሃሣቡን መሰብሰብ አለባት አለበለዚያ ልትነግረው የፈለገችውን መናገር አትችልም ምንድነው ግን የሚያስበው አንድ ያስጨነቀው ነገር እንዳለ እርግጠኛ ነች ማርገዚን ተጠራጥሮ ይሆን እንዴ። ሞተሩንአጠፋና መብራቱን ቀንሶ ትንሹንመብራት እንዳበራ ተጠባበቀ አልሁ ቢወጣለትም ዝናቡ አሁንም ሳግ ይተናነቀዋል የዝናብ መጥረጊያው በዝግታ እላይ እታች ይላል የፊት መስተዋቱ በገዛ ትንፋሹ በጉም ተሸፍኗል እጁን ለድዶ ወለወለው ዙሪያውን ተመለከተ የሆቱሉ ደንበኞች ያቆሟቸው ጥቂት መኪናዎች ከፎቁ ስር በተርታ ተኮልኩሰዋል መንገዱ ጭር ብሏል ከመገገዱ ባሻገር ጥጉን ይዛ አንድ ለሊትሮይን ቆማለች አብርፃም የለም አሌ ቀጥልአለ የአረብ ገጽታ ያለው ከሲትሮይኗ መሪኋላ የተቀመጠው ሰው በፈረንሳይኛ አስታውስ ጊዜ አትውሰድ መስኮቱን አንኳኳ ዝቅ እንዳደረገ አንድ ብቻ ክተትለትኡ መኪናውን አዙሬ አጠብቅዛለሁ ብባ ኣጠጎቡ የተቀመጠው ጥቁር ሰው ጭንቅላቱን በስምምነት ነቀነቀ ከደረበው ካፖርት የጎን ኪስ ውስጥ ሽኑጥ አወጣና በግራ እጁ ይዞት የነበረውን ቱቦ የመሰለ የድምጽ ማፈኛ ገጠመለት በአውራ ጣቱ የሽጉጡን መዶሻ ወደኋላ መልሶ የሲትሮይኗን በር ከፍቶ ወጣ ዝናቡ ይሁን ወይ አለቅጥ የረዘመው ቁመቱ ሰውየው ከትከሻው ጎበጥ ያለ ነው በቀኙ የያዘውን ሽጉጥ በካፖርቱ የጎን ኪስ ውስጥ ሸጉጦ መንገዱን ተሻግሮ አነስተኛ መብራቷን እንዳበራች ወደቆመችው ፊያት መሪ ዝናቡ ይወርዳል የዝናብ መጥረጊው ሳይሰለች ከወዲያ ወዲህ ይንቀዝቀዣል ናትናኤል የመኪናውን ትንሽ መብራት ሳያጠፋ አይኖቹን በስፊው ከፍቶ የሆቴሉን በር ይመለከታል ዝናቡ ብን ብን ይላል አብርፃም የለም ድንገት የመኬናው መስኮት ሲንኳኳ ተሰማው ናትፍኤል ፊቱን መሰስ አድርጎ ተመሰከተ በዝናቡ ነጠብጣብ በተሸፈነው መስኮት ውስጥ የታየው ግን የተሰባበረና የተወሰጋገደ ምስል ነበር ቢሆንምየሰው ቅርጽ መሆኑ ይለያል አብርዛም ናትናኤል እጂንሰድዶ መስኮቱን ዝቅ አደረገ የዝናብ ካፖርት ደርቦ ብንብን በሚለው ዝናብ ውስጥ የቆመው ሰው አብርዛም አለመሆኑን ወዲያው ተረዳ ደነገጠ ስህተቱ ትዝ አለው ያጠፋው ጥፋት ፊቱ ላይ ድቅን አለበት አቤት አለ የሚከተለው እየታወቀው መንጃ ፈቃድ አለው ትራይክ ፖሊሱ ሠላምታ ከሰጠው በኋላ የሠንጋ ተራን የትራፊክ መብራት ጥሶ ሲያልፍ ነበር ጥግ ይዞ የነበረ ሞተረኛ ትራፊክ ፖሊስ ሞተር ብስክሌቱን አስነስቶ በዝናብ ውስጥ የተከታተለው ናትናኤል ደረቱን ዳበሰ ሹራብ ድፍን ሹራብ። አስር አለቃው ከአንድ በር እንደደረስ ቆም ብሎ ወገቡ ላይ በሰንሰለት ከተንጠለጠሉ ቁልፎች አንደኛውን በበሩ ቀዳዳ ውስጥ ሰደደና በሩን ከፈተ ወዲያው ፊቱን ወደ ናትናኤል መልሶ በቀኝ እጁ በያዘው አጭር ዱላ የገዛ ጭኑን ይተመትም ገባ ቋንቋው ትገባለህ ወይስ አእንፈታተሽፃ መሆኑ ሲገባው ናትናኤል ጊዜ ሳያጠፋ በተከፈተው በር ሹልክ ብሉ ገባ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨለማው ክፍል ባዶ መሆኑን ከመተሳለፊያው በሚመጣው ብርሀን ሲመለከት ነፍሱ መለስ አለችለት ወዲያው አስር አለቃው በሩን ዘግቶ ከውጭ ሲቆልፍበት ድቅድቅ ጨለማ ዋጠው ለጥቂት ደቂቃዎች በጨለማው ውስጥ አንደቆመ ቁቀየ አብርፃም በዚያ ሰዓት ምን ፈልጎ ይሆን የደወለው። አለች ርብቃ ናትናኤል መኪናውን ዋቢ ሸበሌ ሆቱልስር ሲያቆም መጣሁ ስልክ ደውዩ ተጨማሪ ጥያቄ ለመጠየቅ ጊዜ ዜ ሳይሰጣት የመኪናውን በር ክፍቶ ወረደ አብርፃም ለምን ደወለ። አግኝካልቨርትን አለ አብርፃም በለሆሳስ ናትናኤል ክንዱን ሲያዝ ተስማው በቃ አለው ፃኪሙ ክንዱን ይኮ ቆይ ትንሽ አለ ናትናኤል ፊቱን ወደ ዛኪሙ መልሶ አንዴ ሁለት ክንዶቹን ያዝ አድርጎ በቃ አርፏል ናትናኤል ፊቱን መንጭቆ ወደ ጓደኛው መለሰው አብርፃም ፊት ላይ ምንም ለውጥ አይታይም አሁንም ያየዋል ሲሆን አይችልም። ግን ለምን። ለምን። አዎ ፖሊስ ጋ ሂዶ ጉዳቸውን ማፍረጥረጥ የስውር ክትትል ከክርግቶ አንድ በአንድ ማስለቀም ግን የአብርፃም አደራ ታወሰው ካልቨርትን አግኝ ካልቨርትን ናትናኤል መሳቢያውን ስቦ ነጭ ወረቀት አወጣ ከደረት ኪሱ ውስጥ ብዕር ነጩ ወረቀት ላይ ሃሣቡን ያሰፍር ጀመር አንድ በአፍሪካ ኤምባሲዎች የሚሰሩ ወታደራዊ አታሼዎች ወደየአገሮቻ ቸው እየቶጠሩ ሄዱ ማለትየየአገሮቻቸው መንግስታት ሊገልፀፁላ ቸው ሊያሳውቋቸው ሊያስጠነቅቋቸው የሚጎባ ሁኔታ ተፈጠረ ሁለት አንዳንድ አታሼዎች ሲመለሉ የተቀሩት በሌሎች ተተኩ ማለት ገሚሶቹ ለተመደቡበት ዛላፊነት ብቁ ሆነው በመገኘታቸው ሲመለሱ የተቀሩት ለፃላፊነቱ ተስማሚ በሚሆኑ በሌሎች ተተኩ ሶስት ለሥራው ብቁ ተብለው ከተመለሱ አታሼዎች መካክል በአንድ ሳም ንት ውስጥ ሁለት ተገድለውሲገኙ አንድ የገባበት ጠፋ ማለት የተሰጣቸውን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለታቸው አለበለዚያም ብቃት ስለጎደላቸው በአውሬው ተበለ ሁለት ተወገዱ አንድ ተሰወረ አራት ሁኔታውን መከታተሉና ማጣራቱ ተገቢ ቢሆንም የኢትዮጵያ መንግ ሥት አካላትም ሆኑ ሌሎች የአፍሪካ መንግሥታት ነገሩን መሸፋፈ ንን መረጡ ማለት የአፍሪካ መንግሥታት እንዳይወጣ የሚሹት ምሥጢር ተፈጠረ አለዚያም በዙሪያቸው የተተበተበው የአውሬው መረብ መነቃነቅ ከለከላቸው አምስት አንዳንዶቹ የጠፋውን የላይቤርያ አታሼ ለማግኘት በግል ያደረ ጉት ጥረት አደጋ ላይ ጣላቸው ማለት የላይቤርያው አታሼ አድ ራሻ እንዳይገኝ የሚሹ ወገኖች ምሥጢሩ እንዳይጋለጥ ሲሉ ነፍስ እስከማጥፋት ይደፍራሉ ናትናኤል ድንገት አንድ ጥያቄ ተደነቀረበት አብርዛም ብቻ አልነ በረም የላይቤርያውን አታሼ አድራሻ ያነፈነፈ እንዳውም በተቃራኒው ነገር ቆስቋሹ እርሱ ራሱ ነበር ታዲያ ለምን አብርፃምን ገደሉት እሱንስ ለምን ተውት ሷ ፖሊሶች አብርፃምንከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል ቆስሎ አገችት እሱጋ ስልክ የተደወለለት ወዲያውኑ ነው በዚያ ሌሊት በስልክ የጠራው አብርፃም አልነበረም አብርፃምን የገደለ ጎርናና ድምፅ ነበር እሱንም የጠራው አብርፃምንክገደሉ በኋላ እሌን በስልክ ጠርተውታል ታዲያ ጃ እንዴት ላይገድሉት ቀሩ። ጋሽ ዋለልኝ ጮኸው ጠየቁት አዎ አዎ አለ ናትናኤል ሸራውን በቀጭኑ ከፈትአድርጎ አንደያዝ ፊቱን ወደ ጋሽ ዋለልኝ መለስ አድርጎ ወዲያው ዞሮ በቀጭኑ ከፍቶ በያዘው ሸራ አሾልኮ ከጀርባ ያለውን ሁሉ ያጠና ጆመር የመረጃው መሥሪያ ቤት አባል ከሆንኩ ጀምሮ የምሄድበትን ብቻ ሳይሆን የመጣሀብትንም መንገድ ማየት ተምሬአለሁ ትዝ አለው ኡ ብርሃም ያለው ከኋላ የተከተለፀ መኪና የለም አሉ የተሳፈረበት የጭነት መኪና ከመሥሪያ ቤቱ ግቢ ስትወጣ አንድ ቀይ ፎርድ መኪና ወደ ግቢ ገባች ኩሪያውን ተመለከተ ወዲያ ማዶ ሁለት ሰዎች የስልክ አንጨት ተደግፈው ያወራሉ ሁለት ሴቶች ቁልቁለቱን ይወርዳሉ አንድ ሎተሪ ሻጭ ችላ ብለውት ዳገቱን የሚወጡትን አዛውንት እየወተወተ ከጎን ከጎናቸው ይሮጣል ወዲያ ማዶ መናፈሻው ውስጥ አንድ ነጭ ሲ ትሮይን ቆማለች ናትናኡል ሸራውን በቀጭት ከፍቶ እንደያዘ ትንፋሹን በረጅሙ ለቀቀው የታል አውሬው። ናትናኤል ነኝ ዛይ ናትናኤል። ከትኬት መቁረጫው መስኮት ፊት ከቆመው ወጣት ጀርባ ርብቃ ቆማለች ናትናኤል ያያት ከጀርባዋ ቢሆንም እሷ መሆኗን ለመለየት አልተቸገረም ከፊቷ የቆመው ወጣት ትኬት አስቆርጦ ወደ ውስጥ ሲገባ ርብቃበቦታው ተተካችቋ ቦርሳዋን ከፍታገንበብ ካጦጣች በኋላ ጎንበስ ብላ በመስተዋት ጀርባ ለተቀመጠችው ትኬት ቆራጭ አቀበለቻት ናትናኤል ለአፍታ ፊቱን ወደ ነጧ ሲትሮይን መለሰ ራቅ ብላ በቲያትር ቤቱ ደጃዓ በግማሽ ክብ ቅርዕ ከተደረደሩት መኪናዎች በስተግራ ጥግ ቦታ ይዛለች ከመሪው ኋላ የተቀመጠው ሰው የአረብ ገጽታ ያለው ነው ጊዜው ቢመሽም ሰውየው ኢትዮጵያዊ አለመሆኑን ለመረዳጐኮ አኣልተቸገረም ናትናኤል ፊቱን ወደ ትኬት መቁረጫው ሳጥን መለሰ ርብቃ ትኬቱን ተቀብላ ወደ ውስጥ ስትገባ ለአንድ አፍታ ጀርባዋን ተመለክተ ወዲያው ፊቱን ወደ መንገዱ መልሶ ቆሞ የነበረው ረድም ሰጡ ቀልጠዛፍ ብሎ ዉጠደ ትኬት መቁረጫው መስኮት ተርቦ ገንክብ ሊያወጣ እጁን ደረት ኪሱ ውስጥ ከተተ ናትናኤል ምን ማድረግ እንዳለበት ግራ ገባው ሰውየው ርብቃን እየተከታተለ ነው ምናልባት ከእሉ ጋር ቀጠር እንደያዘች ደርሰውበታል ግን እንዴት። ፊልሙኮ አልተደመረም አለችው እየተቆ ናጠረች ትኬት ቆራሟ መልሱን አቀበለችው ዓትናኤል ፈጠን ብሎ ትኬቱን አሳይቶ ረጅሙን ሰው ከጀርባው ተከትሎ ወደ ቲያትር ቤቱ ገባ ከፊት ለፊቱ ደረጃዎቹን የሚወጣው ናቸ ረጅም ሰው መጋረጃውን ገልጣ የገባችውን ርብቃን እየተከተለ ሁለት ሁለቱን ደረጃ እያለፈ ከቅዩ መጋረጃ ደረሰ ተከተለው ሰወኖቶው መጋረጃውን ገልጦ አንደገባ ናትናኤል ጊሼ ሳይፊጅ ወደ አዳራሹ ዘው አለ ለአይን በሚይዘው ደብቫዛ ብርፃን የተጥለቀለቀው አዳራሽ ጢት ብሉ ባይሞላም ፊልሙን ለመመልከት የገባው ሰው ጥቂት አልነበረም ፊልመ ገና አልተጀመረም በመሣሪያ ብቻ የተቀነባበረው ለስላሳ ሙዚቃ በለሆሳስ ሽው እያለ ይነናሳል ረጅሙ ሰው ርብቃ የተቀመጠችበትን ቦታ አንዴ ብቻ ገልመጥ ብሉ ከተመለከተ በኋላ ቀጥታ ወደፊት መራመድ ሲጀመር ናትናኤል ወዷቀኝ እጥፍ ብሎ ወደ መሀዳጃ ቤት በሚያመሩት ደረጃዎች ወደላይ ወጣ ርብቃ የት አንደተቀመጠች ቢመለከትም አይታው እንዳትመጣ ስለሰጋ ፊቱን አቀርቅሮ የአንገት ልብሱን ከና አድርጎ ተጀቡኖ ወደፊት ተጠለ ወደ መጸዳጃ ቤቱ ከሚያስገባው በር አጠገብ ካለ ወንበር ሲደርስ ጠንበሩን መሰሰና ተቀመጠ። ናትናኤል ሰዓቱንተመለከተ ሁለት ዞር ብሎ ከጀርባዋ የፋቆመጠውን ሰው ተመለከተው ሰውየው ከቦታው አልተንቀሳቀሰም ርብቃ ወደ መተላለፊያው ደረሰችና ወደ መጸዳጃ ቤት የሚወስዱት ደረጃዎች በጨለማው ውስጥ አእንዳያደናትፏት በቀኝ እጂ ግድግዳውን እየዳበሰች ደረጃውን መውጣት ጀመረች ሽ መጸዳጃው ቤት በር አጠገብ ካሰ ወንበር ላይ እንደተቀመጠ ናትናኤል እየቀረበችው ስትመጣ በጭለማው ውስጥ ተመለከታት ዞር ብሎ በሰውየው አቅጣጫ ተመለክተ ከቦታው አልተነቃነቀምርብቃ ደረጃዎቹን ጨርሳ በስተግራው ያለውን የመፀዳጃ ቤቱን መዝጊያ ከፍታ ስትገባ ከውስጥ ከመጸዳጃ ቤቱ የወጣው ነጭ የፍሎረሰንት ብርፃን ለአንድ አፍታ ቁልቁል በአዳራሹ ውልብ አለ አፍጥጦ አየውአውሬው ፊቱን ወደ ኋላ ጠምዝዞ በአይኑ ይከታተላታል የመፀዳጃው ቤት መኸጊያ ተመልሶ ሲዘጋ አስፈሪ ፊቱን የአዳራሹ ድቅድቅ ጨለማ ዋጠው ናትናኤል ሳይታወቀው አፍኖ የያዘውንትንፋሹን ለቀቀው አሁን ተነስቶ መግባት አለበትሱ አለበለዚያ ርብቃ ግራ ትጋባለች ሲቀርባት ስታጣው እንደ አብርዛም አደጋ ደርሶበታል ብላ ልትሰጋ ትችላለች ወደ ውስጥ ለገባ አውሬው ተከትሎት ቢመጣስ። ርብቃ ጡስጥ ገብታ መበግየቷ ጥርጣሬ ውስጥ ከቶት መሆን አለበት ተከትሏት ሊገባ የወጦስነው ሰውየው ደረጃዎቹን እየወጣ እየቀረበ ሲመጣ ያ ግዙዓዳዲ አካሉ በጨለማው ውስጥ እየረዘመና እየተመዘ ሲመጣ ናትናኤል የአንገት ልብሉን እስከ አፍንጫው ድረስ ከፍ አድርጎ ይዞ ሰውነቱን በተቻለው አሳንሶ ወንበሩ ላይ ተሽማቆ ተቀመጠ ሽ ሰውየው የመዐዳጃ ቤቱን በር ወደ ውስጥ ገፍቶ ሲገባ ነጩ ብርሃን ድጋሚ በአዳራሹ ውልብ አለና መልሶ ድርግም አለ ብዙም ሳይዘገይ በሩ ድጋሚ ተከፈተ ናትናኤል በቀስታ ፊቱን ወደ ግራ መሰስ አድርጎ የጎድን ቱልቁል ተመለከተ ከመዐዳጃው ክፍል የወጣው ሰው በሩን ዘግቶ ወደፊት ተራመደ ጫማውን። ምንድነው ነገሩ ናትናኤል። አለከፊቱ ያለውን ጠሪዜዛ በቡጢ መትቶቱ ዴህና አሁን ጥፋቱን መላልሰን መላልሰን ብናነሳው ዋጋ ያለው አይመስለኝም አለ በፀጥታው ክፍል ሁለተኛ ሰው የሆነው ሩዋንዳዊው አንድሬ ኦማሪ አሁን ልንመክርበት የሚገባ ነጥብ ስለሚቀጥለው እርምጃ ይመስለኛል ወኪልሀ ምን የምታውቀው ነገር አለ ስለሰው የው መ አለ አዲስ ኣበባ ከገባ ገና ሁለተኛ ወሩን የያዘው የግብጽ የመረጃ ሰው አይኖቹን ባጓር በተቀመጠው ማርቆስ ላይ ታክሉ ኢ ለገዜው ምንም ፍ ንጭ ለማግኘት አልለች እመለሳለሁ ብሏት ነው ድንገት የተሰወረው ማርቆስ ራሱን ጠላ መልሰሶ ከአዲስ አበባ መውጫ በሮችን በክትትል ሰዎች ሽፍነን እየተጠባበቅን ነው ምናልባት ለመውጣት ከሞክረ በሚል በየአውርማላንና በባቡር ጣቢያዎችም በየአቅጣጫው የፎቶግራና ምስሎቹን በትነናል ውይይቱ በተከታታይ ለሦስት ሰዓት ቢቆይም ባለሥልጣናቱ ከክፍሉ ሲወጡ ፍጹም ይቅርታ እንዳላደረጉለት ኮሎኔል ማርቆስ ከፊታቸው ላይ ከሚነበበው ቁጣ ተረዳው ብርጋዴር ደነራሉ ቀድሞ ከክፍሉ ሲወጣ ብ ስላለው የተቀሩት ወጥተው አስኪ ያበቁ በተጠንቀቅ ቁጭ ብል አለው ፇነራሉ ከመደርደሪያ ላይ የውስኪ ጠርመስ አንስቶ በሁ ለት ብርጭቆዎች ቀድቶ አንዱን እያቀበለው ጠጣው ይጠቅምፃል አለ ፈገግ ብሎ ማርቆስ በተቀመጠበት ቁልቁል አየተመለከተው ኣኳ ጥፋቱ ዥ አሉ ማርቆስ ትነባሩን እያሻሽ ዋናውነገር ከዚህ መማር ያለብንን በአንክር ማስተዋል ነው ማርቆስ ምንም ሳይናገር ያጋባው ን የውስኪ ብርጭቆ ከጠረጴዛው ላይ አስቀመጠና ቀና አለ ማርቆስ በአሁኑ ሰዓት ናትናኤል አራሱን የት እንደደበፉ የሚያውቅ ሰው ካለ ጋዜጠኛዋ ትመስለኛለች አለ አለቅየው አይኖቹን አጥብቦ ተምታውቅ አይመስለኝም ሦ አለ ማርቆስ እራሉን በመዳፉ ላይ አስደግፎ ታውቃለች እርግጠኛ ነኝ ማታ ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኘው ከአርሷ ጋር ነው ማወት አለባት አለ ጀኔራሉ ድንገት ትዕግሥቱ እስካሁ ምን እርምጃ ወስደዛል። ርብቃ። ሶስና ምንም ሳትናገር ጠጋ ብላ ፊቷን አሳየችው የስርቆ በር ተዘጋችና ዋናው የብረት በር ተከፈተላቸው ገቡ ርብቃ ከማታውቀው ቤት ሳትጠራ በመምጣቷ እፍረት ቢሰማትም ውስጥ ገብታ ጉዷን እስክታየው ቸኮለች ከፊት ለፊት ያለው ቤት ትልቅ ሳይሆን ቀልበጭ ብሎ በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ይመስላል ምናልባት በቅርብ ጊዜ የተሰራ ስለሆነም ሊሆን ይችላል ከፊት ለፊት የሚታዩት ሁለት መስኮቶች ተዘግተዋልበግቢው ውስጥ ከጥግ እስከጥግ እንደምንጣፍ የተነጠፈው አስፋልት መሐል የሚታይ የአትክልት ዘር የለም ቤቱ ሕይወት ያለበት አይመስልም የገዛ ቤቷ እንደሆነ ሁሉ ሶስና ነይ አይዞሽ አትፍሪ እያለች የዋናውን ቤት የፊት በር ከፍታ ገቡ ከውስጥ የተቀበሳቸው ጨለማ ነበር በጠባቧ መተላለፊያ ውስጥ ባለው ደብዘዝ ያለ ብርፃን ሦስት የተዘጉ በሮች ይታያሉ ስልክ የተቀመጠበት ትንሽ ጠረጴዛና ወንበር ጥግ ይዘዋል በተረፈ ምም የለም ድንገት የታፈነ የሚመስል ድምፅ በስተቀኝ በኩል ካለው በር ጀርባ መጣ ሰዎች የሚነጋገሩ ይመስላል በለሆሳስ ኀይ እንጅ አለች ሶስና በስተቀኝ ወዳለው በር እያመራች ርብቃ ከተል አለቻት ከውስጥ የተቀበላቸው ክፍል ከመተላለፊያው የተሻለ ብርፃን ያለበት ቢሆንም እዚያም ያለው ጨለማ ለአይን የሚከብድ ነበር እራቅ ካለ ማዕዘን የቆመው ባለ ረጅም ቋሚ መብራት ድብዝዝ ያለ ብርፃን ይተፋል ከቋሚ መብራቱ ቀይ ጨርቅ የሚፈሰው ብርሃን ቤቱን ፍምአስመስሎታል ይቅርታ ስላረፈድን አንደምን ዋላችሁ አለች ፅዕስና በደፈናው በሳሎን ክፍሉ ውስጥ ሰዎች ተቀምጠዋል ወዲያ ማዶ የተዳፈነው ቀይ ብርፃን አጠቃላይ ቁመናቸውን እንጅ ገዓቸውን ጥርት አድርጎ አያሳይም ዛሬ አዲስ እንግዳ ይዢ ነው የመጣሁት አለች ሶስና የርብቃን እጅይዛ ወደ ሳሎኑ እየተጠጋች። በተራመደ ቁጥር የጫማው ክፈፍ ቁስሉን ሲነካበትና ሲፈትግበት ይለበልበዋል ከመንገዱ ባሻገር የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ህንፃ ብቻውን ተገትሯል ሥራፈት ናትናኤል ይህንን ፎቅ ሲመለከት ምንም ትርጉም አይሰጠውም በፎቁ ቅርፅ ውስጥ መልዕክት ካለ አንድ የሚል መሆን አሰበት ቀጥ ያለ ፎቅ ካንድ ናትናኤል አይኖቹን ከፎቁ ላይ ነቅሎ ዛሳቡን አሰባሰበ ለጥያቄው መዓፍትፄ የሚያገኝለት ካልቨርትን ሲያገኝ ብቻ እንደሆነ ከተረዳ ቆይቷል ካልቨርትን አግኝቶ የአውሬውን ማንነት ይፋ አስካላወጣ ድረስ የተደበቀውንና የተሸሸገውን ምሥጢር እስካላዝረከረከው ድረስ አንድ ቀን ከአንዱ ጥግ ነው የሚደፉትአብርፃምን እንደደፉት ይህ ከመሆኑ በፊትካልጃርትን ማግኘት አለበት ግን ካልቨርትን ለማግኘት ከየት ሇ ብሎ እንደሜደምር እንቆቅልሽ ሆነበት መረጂ የውስኪ ጠርሙስ ሾፌር ቤላ መጠጥ ቤትቐሌት ሞሳድ ኤም አይ ስድስትካዛንቺስ ወዳጁ ቤት የሌት ልብስ ለብሶ ተሰወረ ቁልፉ የግድ እዚህ ውስጥ መሆን አለበት መፍትሄው እዚህ ውስጥ ከሌለ ካልቨርትን ሊያገኘው አይችልምሱ ምክንያቱም እሱ የሚያውቀው ይህን ብቻ ነው አብርዛም የነገረውን ያለጥርጥር ካልቨርት እንዲሰወር የካዛንቺሷ ወዳጁ ረድታዋለቹ በመጨረሻ የታየው ከእሷ ቤት ሲወጣ ነው ምናልባት የት እንደሚገኝም ታውቅ ይሆናል በተቻለው መንገድ ሴትየዋን ማግኘት አለበት ካልቨርትን ሊረዳው እንደሚፈልግ ሊያሳምናት ይገባል ትጠረጥረው ይሆናል ግን ሊያሳምናት ከቻለና ካልህርት ያለበትን ቦታ ከነገረችው ድብብቆሹ አበቃ ማለት ነው ያን ጊዜ ያለጥርጥር አውሬውን መረቡ ውስጥ ይከተዋል ካልዘርት የሚያውቀው ነገር እንደሌለስ። አብርፃም ምንድነው ያለው። አለ ነፍናፋው ድምፅ በጭንቀት ተወጥር ቀይ ስልኩን እንዳትዘጋው ማስታወሻዬን ልይ ቆይ አንዴ እአ እዎ ቆይኽኸው ናትናኤል ስልኩን በጆሮውና በትከሻው መዛል ይዞ ሰውየው የነገረውን የስልክ ቁጥር በወረቀት ላይ ይጽፍ ጀመር ድንገት ከላይ ከሜክሲኮ አደባባይ አቅጣጫ አንድ ነጭ ፎርድ መኪና በከፍተኛ ፍጥነት መጥታ ከቢጫዋ ቁርስ ቤት በር ላይ ቀመች ወዲያው ከውስጥ የነበሩ ኒ ኣ ሁለት ስዎች በሮቻቸውን እየከፈቱ ወረዱ ዑለቱም የመኪናዋን በሮች ለመቀለፍ አንኳን ሳይሞክሩ እየተጣደፉ ጠደ ቁርስ ቤሀ አመሩፅ ጥቋቁር ኮትና ሉሪ ለብስው የኮታቸውን ቁልፎች ቆልፈዋቸዋልር ናትናኤል ፈሊጡ ገባው ቶሎ ክዶ መቀየስ እንዳለበት ተረዳ ጥሩ አለ ድምፁን ሳይቀይር ረጋ ባለ መንፈስ ስዩም ያለሁት ናዝሬት ነው ነገ ከጠዋቱ ልክ በከራት ሰዓት ናዝሬት ከቱሌመነኒኬሽን ሕንዛ ፊት ለፊት ግራር ሆቴል የሚል ቤት አለ አዛ እጠብቅነዛለሁ ነጭ ኮትና ጥቁር መነጽርአደርጋለሁ ፒፓ አጨሳለሁ አደራ ያወራነውን በምሥጢርያዘው ናትናኤል ስልኩን ዘግቶ እራቅ ብሎ ይጠባበቅ ጀመር ወዲያው ከቢጫዋ ቁርስ ቤት የላይቤርያው ኤምባሲ ሾፌር ሁለቱን ስዎች አስከትሎ ብቅ አለ ሦስቱም ተከታትለው ወደ መኪናዋ ገፃቡ መኪናዋ ግን አልተንቀሳተሰችም ከኋላ የተቀመጠው የላይቤርያው ኤምባሲ ሾፌር እጆቹን እያወናጨፈ ሲያወራ ሁለቱ ሰዎች ፊታቸውን ወደኋላ መልሰው ሲያዳምጡት ቀፃቆየዩ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስዩም ከመኪናዋ ወርዶ ለብቻው መንገዱን ተሻግሮ ጠደ መሥሪያ ቤቱ አቅጣጫ ሲያመራ ነሟጧጫ ፎርድ ተጠምዝ። ታዲያ ለምን። የት ነው ያለው ካልቨርት። የት ነው ያለው። ናትናኤል የት ነወ። እየሮጥክ ነው የምትወጣው ሀዋ ብለህ አይደለም ልክ ከሰውየው እንደምተሸሽ ዓይነት እየሮጥክ ናትናኤል ቆባጠን አለዛሃያ ብር የያዘውን ቀኝ እጁን ወደኋላ ሰበስቦ እሺ አምጧ እሮጣለሁ አለ ወጣቱ እጁን ወደ ብሩ ዘርግቶ ደርሰህ ስትመለስ መሮጥህን ካየሁ በቷላ ናትናኤል ፈርጠም አለ እሺ ግማሹን ስጠኝ ደርለህ ስትመለስ ሙሉው ንተ ነው ወጣቱ ከሻይ ቤቷ ወጥቶወደ አፓርትመንቱ ሲያመራ ናትናኤል ተከትሎት ወጣና የመኪና መኝገዱን ተሻግሮ ከለላ ይኮ የሜሆነውን ይከታተል መር ያነ የሚጠባበቁት ሰዎች ካሉ ወደ አፓርትመንቱ ሲገባ ሊይዙት ወጥመድ ያጠመዱ ካለ ወጥመዳቸው በወጣቱ ላይ ነ እንደሚወነጨፍ አርግጠኛ ነበር ወጣቱ የአጀርትመንቱን የአጥር ግቢ በር ኣልፎ ሲገባ ሽማግሌው ዘበኛ ከእንትልፋኛ አልነቁም ወጣቱ እጆቹን የኮት ኪሶቹ ውስጥ ከትቶ በእርጋታ አፓርችመንቱ በር ላይ ወደቆመው ሰው አመራ ሰውዬዐኑጋ ለመድረስ በግምት አስር እርምጃዎች ሲቀሩት ድንገት ቁም አለና ና ትና ል እንዳዘነው መልዕክቱን ተንናሶ ፊቱን መልሶ ሮጥ ከማለቱ ግራና ቀኝ ቆመው የነበሩ መኪናዎች በሮች እየተበረገዱ አራት ሰዎች ዱብ ዱብ አሉ ናትናኤል አይኖቹን አባጥጦ ቀረ በሁኔታው የተደናገጠው ወጣት ለማምለጥ ቢሞክርም ከአጥር ግቢው በር ከመድረሱ በፊት ይዘው እፍስናስ አድርገጡ ከአንደኛዋ መኪና ውስጥ ከተቱት ለደቂቃዎች ናትናኤል ካለበት ሳይንቀሳቀስ ተጠባበቀ ወዲያው የመኪናዋ በር ተከፈተና በሁለት በኩል የወጣቱን ክንዶች የጨመደዱ ሁለት ሰዎችና ሌሎች ተጨማሪ ሦስት ሰዎች ወደ አፓርትመንቱ ግቢ በር ይጣደፉ ጀመር ከአፓርትመንቱ ግቢ ሲወጡ ናትናኤል ወደ ኋላ አፈገፈገና ጥሩ ከለላ ይዞ በሩቁ በአይኑ ይከተላቸው ጀመር አምስቱ ሰዎች ወጣቱን ከበው ወደሻይ ቤቷ ተጣደፉ ከሻይ ቤ ደጃባ እንደደረሱ ሁለቱ ልጁን አስቀድመው ከተል ብለው ሲገቡ ሁለቱ በሻይ ቤቷ ዛር የተቀረው አምስተኛው ከፊት ለፊት ጀርባውን ግድግዳው ላይ ለጥፎ ቀኝ እጁን ከኮቱ ስር ብብቱ ስር ከቶቆመ ናትናኤል ሰውየው ከኮቱ ስር የጨበጠው ምን እንደሆነ ሲረዳ አብርፃም ታወሰው ሻይ ቤቷ ውስጥ የገቡት ሰዎች ከውስጥ ሲያጡት ወጥተው አካባቢውን ሊያስሱ እንደሚችሉ ሲረዳ ፈጠን ብሎ ከተደበቀበት ወጣና ሽቅብ በሩጫ ተፈተለከ ታክሲ ተራ ደርሶ ለገፃር ብሎ ታክሊው ወንበር ላይ ከተቀመጠ በኋላ ሁሉ ሁለት ሦስቴ እየተገላመጠ ተመለከተ ከጀርባው የተከተለው ሰው ግን አልነበረም ወደኋላ መመለስ አይችልም ካሁን በኋላ ያለው ምርጫ መጨከን ብቻ ነው መቁረጥ ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለርብቃም አደገኛ ነው አውቀዋል። በተ ከታያጃቹ የ የፈ ንጂ ድምጾች ድሬዳዋ ስትናወጥ ናትናኤል ከተኛበት ስስ ፍራሽ ላድ በርግጎ ተነላ ተከታትለው ሌሎች ሁለት ፍንዳታዎች ጠባቧን ከተማ ሲንጧት ያለበትን ክፍል በርና መስኮት ሲያርገፈግፉት ናትናኤል ተነስቶ ቆመና ዙሪያውን ቃኘ በዓንዳትው ውስጥ አጉረምርሞ ተገላብጦ መልሶ የተኛው ካልቨርት አሁንም ከገባበት የስካር ባህር ብቅ ያለ አይመስልም ናትናኤል ካልቨርትን በጭንቀት ተመለከተው ከአንድ ቀን በፊት ሲያገኘው ብስጭት ተስፋ መቁረጥና ስካር የተሻሙት ግማሽ አሬሳ ነበር በቫን ሰዓት ናትናኤል ከካልቨርት ጋር ቁጭ ብሎ ለማውራት መሞከር ፍሬቢስ መሆኑን ሰመረዳት አልተቸገረም ይልቁንም በቅድሚያ የካልቨርትን አመሄታ ሲያገኝበትና ሊያረጋጋውም የሚችልበትን መንነድ መረጤጡከጎኑ ፍራሹ ላይ ቁጭ ብሎ አረቄ ሲጠጣ ቆየ አለፍ አለፍ እያለ ግራ የተጋባው ካልቨርት ማነህ። ደህና ነው አላስቸገረኝም ደህና ነው በል ከዚያው አመጣላችኋለሁ ተርላችሁን ሦ አሉ ሴትየዋ ነጠላቸ ውን ከላያቸው እየገፈፉ ወደ ጓዳ እየገቡ ናትናኤል የትንጂን ክፍል መዝጊያ ከፍቶ ሲገባ ካልቨርት ከእንቅ ልፉ ተነስቶ አጋምሶ ያስቀመጣትን የአረቄ ጠርሙስ ጨብጦ እአነኘው በአርጋታ ወደፊት ተራምዶ የአረቄውን ጠርሙስ ከካልዘቨርት እጅ ውስጥ ፈ ልትቁ አውጥቶ ጠርሙሱን ወደ ጥግ አስቀመጠና ፊቱን መልሶ ቁልቁል አፈጠጠበት ካልቨርትበቂ ጊዜ የሰጠሁህ መሰለኝአዲስ አበባ ውስጥ የለዎች ነዓስ እንደዋዛ እያለፈ ነው አለ ናትናኤል ካልቨርት በሚገባው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ካልቨርት ከተቀመጠበት ስስ ፍራሽ ላይ ሳይንቀሳቀስ ሽቅብ ተመሰከተው ፊቱ ላይ የሚነበበው ስሜት የጥርጣሬ ይሁን የጥላቻ የቁጣ ይሁን የግድ የለሽነት ናትናኤል ግራ ተጋባ ስማ ካልቨርችነገሩ ምንድነው። አቋረጠው ናትናኤል ያው አይደለም ካልቨርት በስጨት አለ ማነው ስምህ ናትናኤል ነው ያልከኝ። በንዴት ተንቀጠቀጠ ናትናኤል ካልቨርት ቀና ብሎ በቁጣ የተጨማተረውን የናትናኤልን ፊት ተመለከተና ድጋሚ አቀረቀረ የተቀመጠበት ክፍል በር ተከፍቶ የምሥራች እናት በትሪ ላይ ሁለት ሳህኖች ይዘው ገቡ በቅመም የሚሰራወ ምግብ ሽታ ከጓዳ ተነስቶ በተከፈተው በር አልፎ የተቀመጡበት ድረስ አወዳቸው ከተዘጋው መስኮት ጀርባ ከጓሮ ሴቶች ምግብ ሲያሰናዱ ዕቃ ሲያጣጥቡ የሳህን ኳኳታ ሳቅ ጨዋታ ልጆች ሲጨፍሩ ልጃገረዶች እበባዩ ሆይ ለምለም እያሉ ሊዘፍኑ ይሰማል ክመን መለወጫ መስከረም አንድ አዲስ አመት በሉ ቁርላችሁን አድርጉ አሉ ሴትዬዋ ትሬውን ባራሹ ጥግ እያስቀመጡ ወዲያው በእንባ ያባበጠውን የካልቨርትን ፊት ሲያዩ ደንገጥ ብለው ቆጮሙ እግዜር ይስጥልንመቼም አስቸገርንዎት አለ ናት ጠረውን ድንጋጤ ለማርገብ ኢል የተፈ የምሥራች እናት ቶሎ ፊታቸውን መለሱና ከክፍሉ ወጡ ሌዛ ቢወጡም ሁለቱ ስዎች ምግቡን ለመብላት እጃቸውን አላነሱም ሌትየዎ ናትናኤል በእሄ ምክንያት ስለተፈጸመው ሁሉ እጅግ አዝናለሁ ግን ልነግርህ የምችለው ነገር የለም አለ ካልቨርት ሴትየዋ ት በሄዱት በር ላይ አፍጥጦ ዘግተወት በጣም ጥሩ። ናትናኤል አደራርቦ ጠየቀው እውነቴን ነው የምነግርህ ሰውየው ማን አንደሆነ አላውቅም አንዳንዶቹ ከናተኛ ማዕረግ ያለው በግብጽ የሚገኝ የጦር አዛዥ ነው ይላሉ ሌሎች አይደለም የማሊ ሰው ነው ይላሉ በኬንያ ውስጥ በሚገኝ አንድ ዩነቨርሲቲ ውስጥ የፖለቲካ ምሁር ነው የሚሉም አሉ ብቻ ሁሉም የሚያወራው በሹክሹክታና በይሆናል ነው እውነቱን ለመናገር ከጥቂት ሰዎች በስተቀር የሰውየውን ማንነት የሚያውት ያለ አይመስለኝም ያም ሆነ ይህ ሰውየው የተባለውን ዕቅድ አቀረበ የዕቅዱ መሠረታዊ ሀሳብ ከአፍሪካ አገሮች የተውጣጣ እጅግ ከፍተኛ ቁጥርና ጥራት ያለው የጦር ሥራዊት ማደራጀት የሚል ነበር እርግጥ እቅዱ ዛሳቡ አዲስ አይደለምየዩጋንዳው አሜን ሲለናፍፈው የቆየው ዛሳብ ነው ለአሚን ደቡብ አፍሪካን ነፃ ማውጣ ቀዳሚ ዓላማ ይሁን እንጂ የስውየው የሩቅ ግብ አንድ ኣህጉራዊ የመከላከያ ዛይል መፍጠር የሚል ነበር አፌን ሞልቼ መናገር ባልችልም ይህ ዕቅድ የአስራ ዘጠኝ ዘጠና ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታት የአናፍሪካ ፖለቲካ ውጤት ነው ለማለት እችላለሁ ወደኋላ ካስታወስክ እነዚያ ዓመታት በላይቤርያ በሱማሌ በአል ጄሪያ በኢትዮጵያ በሩዋንዳና በብሩንዲ በሌሎችም የአፍሪካ አገሮች የእርስ በርስ ጦርነት የታዩባቸውበሺህና በሺህ የሚቆጠሩ የሞቱባቸው በሚሊዮንና በሚሊዮን የሚቀጠሩ የተሰደዱባቸውዓመታት ነበሩ ሆኖም እነዛ ዓመታት አስተምረውን ያለፉት ነጥብ ነበር በተለይ በላይቤርያ የውስጥ ብጥብጥ የጥቂት ምዕራብ አፍሪካ አገርች ወታደራዊ ቅንጅት የነበረው ኤኮሞግ ያደረገው ሠላም የማስፈን ጥረት አፍሪካ አህጉራዊ የመከላከያና የፀጥታ ሣይል ያስፈልጋታል ይህም በትግባር ሊተረጎም የሚችልነው የሚለውን ፃላብ የሚያጠናክር ነበር እና እንዳልኩህ ሰውየው ዕቅዱን አቀረበ ካቀረበም በኋላ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ምን ዓይነት ጥናቶች እንደተደረጉና መሪዎችም በምን በምን ነጥብ ላይ እንደተስማሙ አይታወቅምብቻ ሰው የው በአፍሪካ አገሮች ሁሉ በስውር ጽህፈት ቤቶች ከፍቶ የተመረጡ መኮን ዋች እየተሰበሰቡ የአናሪክ የመከላከያ ዛይል ጥንስስ ቆንጆዎቹ በሚል መጠ ሪያ ይጠነስስ ጀመርቻ ቀጥል አለ ናትናኤል ካልቨርት ድንገት ዝም ሲልበት ይቅርታ ከአረቄው ትንሽ ብትሰጠኝ አይሆንም በንፁህ አእምሮ ነው እንድታወራልኝ የምፈልገው አወራለሁ አወራለሁ አንድ መለኪያ ብቻ አለ ካልቨርት እጁን እያራገበ ናትናኤል ተነስቶ ከአረቄው ጠርሙስ አንድ መለኪያ ቀንሶ ለካልቨርት አቀበለው ሀ አለ ካልቨርት በመጀመሪያው ሙከራ የመለኪያውን ግማሽ ቁልቁል ልኮ እና እንዳልኩህ የቆንጆዎቹ መሠረት በእያንዳንዱ አፍሪካዊ አገር ተጣለየግንባታ እንቅስቃሴውም በስውር ይጣደፍ ጀመር እንቅስ ቃሴው በስውር የተደረገው የባፅድ እጅ ከጅምሩ እንዳያኮላሸው ነበር በዚህ ጊዜ በየአገሮች ያሉት የአካሉ ቅርንጫፍ ክፍሎች በዚያው በሚገኙበት አገር የመከላከያ ሚኒስቴር ቁጥጥር የሚደረግባቸው ሲሆኑ መመሪያም የሚሰጣቸው በየአገሮቹ ባሉ የመከላከያ ሚኒስቴሮች ውስጥ ለዚሁ ጉዳዩ በተደራጁ ልዩ ክፍሎች ነበር በጥንቃቄ እየተጠነኑና አየተመዘነኑበዚቢሁ አካል ይዋጡ ጀመርር ዝግጅቱ በተጀመረ በሦስተኛው ወር ምሥጢሩ አፈትልኮ ተገኘ ማን አወጣው። አለ ናትናኤል በስጨት ብሎ። ናትናኤል ሰውነቱ ሳይታወቀው ከቁጥጥሩ ውጭ ሲሆንበት ጭንቅላቱን በሁለት እጆቹ ግጥም አድርጎ ይዞ መዛል ወለሉ ላይ ቆመ ቁጭ በል አለ ካልቨርት በእርጋታ ቁጭ በል ናትናኤል ለህይወትህ መላሳት የነበረብህ እሁን አይደለም ዘግይተፃል እንደነገርከኝ ያኔ ገና ድሮ የጓደኛህን ማስጠንቀቂያ ሰምተህ ከእሳቱ ብትሸሽ የተሻለ ይሆን ነበር አሁን ግን መሸሸ የለም ማፈግፈግ አይገኝም ከውስጡ ነህ ከረመጡ ማምለጥ እንችላለንቱ አለ ናትናኤል ልመና የተቀላቀለው በሚመስል ድምፅ ወዴት። ኢአ አዎ አ ደህና ነች አላቸው በኮረኮንቿ መንገድ እየተወሰካክፈ እየተጣደፈ ወደ ካልክሸርት እቤት እንደደረሱ ናትናኤል ጊዜ ሳያጠፋ በፍጥነት የትንሺን ክፍል መዝጊያ በርግዶ ገባ ካልቨርት በተቀመጠበት እንዳለ ቀና ብሎ የና ትናኤልን የበረገገ ፊት ሲመለክት ደነገጠ ምንም ሳይናገር በጭንቀት ከተቀመጠበት ተነስቶ ቆመ አዝናለሁ ናትናኤል አዝናለሁ። አለ ካልቨርት ወደኋላ ወንበሩ ላይ ተደግፎ ር አታስብ አማርኛ እስከተናገርኩ ድረስ የትም ይዝፔህ መፄድ እችላለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኸውልህ ሌለው አማራጭ ደግሞ ከሞላ ጎደል ከባቡር ዛዲዱ ጋር ጎን ለጎን የሚሄደው የየረር ጎታ መስመር ነው ይታይፃል በዚህ አድርጎ ናትናኤል ወደ አዲስ አበባ ሊያመሩ የሚችሉባቸውን ሁለት የመኪና መንገዶች አንድ በአንድ ለካልቨርት ው የ እኔ ሁለተኛውን አመርጣለሁ እንዳልከው ብዙም የማይዘወተር ከሆነ አለ ካልቨርት ጥሩ ግን ከዚያ በፊት ልብሶቻችንን መቀየር አለብን ከቤት ስንወጣ የምሥራች እናት አይተውናልአዳኞቻችን ከጠነክሩባቸው ፈርተው ሊናገሩ ይችላሉፖ ብ መንገድ ከመጀመራቸው በፊት ናትናኤል ከአንድ የልብስና የጫማ ሱቅ ገብቶ ለካልቨርት የሚሆን ሽርጥና ጫማ ለሁለቱም ደግሞ የእስላም ቆቦች ገዝቶ ተመለሰ ከአንድ ቡና ቤት መጸዳጃ ቤት ውሰጥ ካልቨርት የለበሰውን የሴት ልብስ በአዲሱ ሽርጥ ከቀየረ በኋላ የወንድ ጫማውን ተጫምቶ መኪና ፍለጋ ወጡ ሣን ለጎን ባንፄድ ጥሩ ነው የሚፈልጉት ሁለት ሰዎችን ስለሆነ ዓይናቸው ጥንድ መንገደኞች ላይ ይበልጥ ጠንቃቃ ይሆናልአንተ ከፊት ከፊቴ ሂድ እኒ በቅርብ ርቀት እከተልፃለሁ አለ ካልቨርት እንጠፋፋለና አንጠፋፋም ብቻ አንተ ከጀርባህ መኖሬን ለማረጋገጥ አትገላ መጥ አማርኛ የምትናገር አንተ ስለሆንክ በተቻለህ መኪናውን ቶሎ ለማግኘት ብቻ ሞክር እኔ እከተልፃለሁ አታስብ። ካልቨርት ግንቋሩን ከስክሶ ጠየቀ ር ብ ናትናኤል ሰዓቱን ተመለከተ «አንጃ ካልቨርት ይመሻል እዛው ማደር ሳይኖርብን አይተቀርም አሁን ዘጠኝ ተኩል ሆኗል አስራ አንድ አስራ ሁለት ላይ ብንደርስ ነውበዛ ሰዓት ወደ አዲስ አበባ የሚያመራ መኪና ማግኘትአስቸ ጋሪ ነው የሚሆንብን » ለአንድ አፍታ ካልዘርት ፃሳብ ይዞት ጭልጥ አለ ናትናኤል ጓደኛውን ምን እንደሚ ያስብ ባይረዳም ዝም ላለማለት ያህል አሁን አዲስ አበባ ስንደርስ ምንድነው የምናደርገው። አለ ናትናኤል ፊቱን ወደኋላ መልሶ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ተመልሶ መጣ ምንድነው። ከጥቂት ቀናት በኋላ አፍሪካ አንድ ትሆናለች አለ ካልቨርት ፊቱን ወደ አዲስ አበባ አቅጣጫ እንዳቀና ፈገግ አለና «ነፃ እንደመሆን የሚጣፍጥምን ነገር አለ ምንም አል ናትናኤል ካልቨርት ሽጉጥ የከተተባትን ሻንጣውን እየተመለከተ ርፈ ነ መሰልክ። ሥ አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጠሉ መሪዎች መ መሃል ፒያሳ ውስጥ ሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን ሠራተኞች መንገድ ጥግ የቁመ የስልክ መስመር ማከፋፈያ የብረት ሳጥን ከፍተው ብልሽት ይጠግናሉ ከመንገድ ባሻገር ሠራተኞቹን ይዛ የመጣችው የቴሌኮሙኒኬሽን አነስተኛ የጭነት መኪና ከጀርባ የብረት መሰላሏን አ ገደ ነቕ ጥገ ይዛ በአማለች ስራ የፈታው ሹፌር የስራ ባልደረቦቹ ብል « ግነውጡ ጩጨ በ ውም ናጡ እንደተቀመጠ ጋጣ የበበበዬዩ ፍልስ እቢያው ባለበት መኪናው ውስጥ አንድ ካኪ የለበሰ ቀጠን ረዘም ያለ ሰው መንገዲን ተሻግሮ ጠ ቴሌኮሙኒኬሽኗ መኪና ተጠጋ ከጀርባዋ ከዞራት በኋላ ቀልጠፍ ብለ ከሹፌሩ ባሻገር ያለውን በር ከናቶ ጥልቅ አለ ሹፌሩ ጋዜጣውን ወደጎን ብሎ መኪናው ወስጥ የገባውን እን ሰው በጥያቄና ግራ በመጋባት ይመለከተው ጀመር አገዳ ምን ትፈልጋለህ አለ ግራ የተጋባው ሹፌር የመኪናዋን በር በርግዶ የገባውን ሰው እብድ እንደሆነ ሁሉ አፍጦ አየተመለከተው ወደ መኪናዋ የገባው ስውእጁን ከኪሱ ውስጥ እውጥቶ የጨበጠውን ሽጉጥ ሹፌሩ ላይ ደገነበት ጭቅጭቅና ለማስፈራራት ጊዜ የለኝም የምልህን ብቻ ትፈጽማለህ አለ ሽጉጡን የያዘው ሰው ድንገት በፍርዛት በገረጣው ሹፌር ላይ አፍጥጦፎ መኪናውን አስነስተህ ወደፊት ቀጥል ማንም ቢጠራህ ወይም ሊያስቆምህ ቢሞክር እንዳታቀም ቀጥል አንድ ጊዜ ሽጉጡን አንድ ጊዜ ከጎኑ የተቀመጠውን እብድ በፍርዛት ሲመለከት የነበረው ሹ የማይሰማ ፀሎት እያነበነበ መኪናዋን አስነስቶ ከመንገድ ገባ ጥነት ጨምርአዎ አየተገላመጥክ እኔን ማየትህን ተውና ዝም ብለህ ንዳ። ከክፍዱሉ እንደደረሱ ባለሽጉጡ ከኪሱ ቁልፍ አውጥቶ በሩን ከፈተና የሹፌሩን ክንድ በግራው አፈና አድርጎ ወደ ውስጥ ባ ከኋላቸው ጓደኝየው ከተል አለና በሩን ከውስኾ ቀረቀረው ጊዜ አልወሰደባቸውም የቴሌኮሙ ኒኬሽኑን ሹ ፌር ከአ ንድ ወ »ንበር ላይ አስቀምጠው እግሮቹን ከወንበሩ እግሮች ጋር እጆቹን ደግሞ ከድጋዛባ ቋሚዎች ጋር የኋሊት ግጥም አድርገው ካለሩት በኋላ አፉን በጨርቅ ጠቅጥቀው ለጎሙት ስራቸውን እንደጨረሱ ከሆቱሉ ክፍል ወጥተው ወደ አነስተኛዋ የጭነት መኪና ተጣደፉ ከዋና ው መንገድ ብዙም ሳይርቁ የመኖሪያ ልች አተደረደሩበት የሠፈር ውስጥ መንገድ ዳር አንድ ጥን ላይ መኪና ቸውን አ መኪናዋ ጥግ ይጓ እንደቆመች ናትናኡል የመከ ናዋን ሬደዮ ከፈተው ጎርናና የጋዜጠኛ ድምፅ መኪናዋውስጥ አስተጋባ እንዲሁምየአንጎላና የሞሮኮ የሴኔጋልና የቡ ሩንዲ መሪዎች ከለዓት በኋላ አቀባበል ሲደረግላቸው እስካሁን ወደ አፍሪካዋ መዲና ያልገቡት ሦስት የአፍሪካ መሪዎች ማለትም የሴራሊዮን የጋቦንና የቡርኪናፋሶ መሪዎች ምሽቱን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል በወጣው ኘሮግራም መሠረት ዛሬ ሰኞ መስከረጂሚ አራት ምሽት በሁለት ሰዓት ተኩል ያልገቡት ሦስት የአፍሪካ መሪዎች ማለትም የሴራሊዮን የጋቦንና የቡርኪናፋሶ መሪዎች ምሽቱን ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል በወጣው ኘሮግራም መሠረት ዛሬ ሰኞ መስከረም አራት ምሽት በሁለት ሰዓት ተኩል ላይ ጠቅላላ የአፍሪካ መሪዎች የሚገኙበት ስብሰባ ሲከፈት ይትርታ አድማጮቻችን አሁን ዘገይቶ የደረሰን ዜና አለ የሴራሲዮሦኑን መሪ የያዘችው አውሮኘላን አዲስ አበባ ኢንተርናሽናል አው ሮኘላን ማረፊያ አርፋ ለች ኝሬቪዳንቱ የክብር ሠላምታ ሳቀረበሳፃ ቸው አፀፋ ውን ናትናኤል ሬዲዮኑን ዘጋው ሁለት ቀሩ አለ ናትናኤል አይኖቹን አቦገዘ ለራሱ እ ንደሚናገር ሁሉ ጊዜው እየሄደ ሰዓቱ እየቀረበ ሲመጣ ደመናዎች እየተጠራሩ እድ ለእጅ መያያዝ ጀመሩ ቀኑን ሙሉ ማን አለብኝ ብላ ያለርህራሄ ምድሪቷን ስትወቃት የዋለችው ሀዛይ የተባበሩትን ደመናዎች ማለፍ ሲያቅታት ቡሪያው ቀዝቀዝ ተንፈስ አለ ንፋሱ ብቻ አንደ ወሬ ነጋሪ ከወዲያ ወዲህ ይመላለስ ጀመር ሁለት ሰዎች የጫነች የቴሌኮሙኒኬሽን የጥገና መኪና ከአስመራ መንገድ ተነስታ በላይኛው ቤተመንግስት አድርጋ ፒያሳን ለሁልት ከፍላ ሲኒማ ኢትዮጵያ አጠገብ ስትደርስ ሊመሻሽ ተቃርቦ ነበር መኪና ሲኒማ ኢትዮጵያ እንደደረሰች አደባባዩን ዞረችና ቁልቁል ወረደች ብዙም ሳትርቅ ከአንድዋአፖርትመንት ህንፃ የአጥር በር ፊት ለፊት ቀመች ከቤት አሌ አፈፊርማ ካፖርት የደረቡ የአፖርትመንቱ የማታ ከበኛ የብረቱን በር ከፈት አድርገው ብት አሉና አለ ከሹፌሩ ጎን የተቀመጠው ስልከኞች ነን የተበላሽ ስልክ አንዴ ይክፈቱልን እባክዎት ለው ጭንቅላቱን በመስኮት ብቅ አድርጎ ለመጠገን ነውፅ ሽማግሌው እያቅማሙ የብረቱን በር ወለል አድርገው ከፈቱት የቴሌኮመዒኒኬሽኗ መኪና ወደ አፖርታማው ግቢ ገብታ ጥግ ይዛቆመች ወዲያው ካኪ ቱታ የለበሱ ሀራተኞች ፈጠን ብለው ከመኪናዋ ወርደው የጥገና መሣሪያዎቻቸውን የያዙባቸውን ቦርሳዎቻቸውንና ሌሎችንም ዕቃዎቻቸውን አንግበው ወደ አፖርትመንቱ በር ተጣደፉ ከመጀመሪያው ደርብ እንደደረሱ ወደግራ ብለው በጠባቡ መተላለፊያ ፊትና ኋላ ራመድ ራመድ እያሉ ቀጠሉ የተለጠፈበት ብር አጠገብ እንደደረሱ ተያዩ ወዲያው በሩን አልፈው የሚል ቁጥር የተለጠፈበትን የሚቀጥለውን በር አንኳኩ ተራርቀው የዋሉት አቤት። ለአንድ አፍታ ፀጥታ ሰፈነ ህፃን ልጅ ይዛ በሩ ፊት የቆመችው አንኳኪ አላት በጆሮዋ ቀጠን ያለው ሰው በሽጉጡ ዐደ በሩ አያመለከታትጾ ሌትየዋ በግራ እጂ ህፃን ልጂን እንቅ አድርጋ እንዳዩዋፈች ጠደ በሩ ጠጋ አለችና በቀስታ በሩን አንኳኳችፁ መልስ የለም በቀጄ የቆመው ሰው ጭንቅላቱን መታ አድርጎ ድጋሚ አእንድታንኳኳ ምልክት ሰጣት በግንዛሩ ላይ ሸዓ ያለው ላብና ነክሶ የያዘው የታች ከንፈሩ ስሜቱን ያሳጣሉ ሴትየዋ ድጋሚ በሩን አንኳኳች ከውስጥ የእግር ኮቴ ትለማ የበር ቱልባ ሲከፈት የሚያሰማው ድምዕ ለሦስቱም ተሰማቸው ናትናኤል የሌባ ጣቱን ሽጉጡ ቃታ ላይ ላለማሳረና ክራሉ ጋር ታገለ ጥይት መተኮስ የለበትምሁሉንም በፀጥታ መፈጸም አለባቸው በተስማሙት መሠረት ቀድሞ መግዛት ያለበት ጉልበቱና ልምዱ ያለጡ ካልቨርት ነው ከኪያ በኋላ ነው አሱ ሽጉጡን ደግኖ መከተል ያለበት ድምዕ መሰማት የለበትም የአፖሥርትመንቱ ነዋሪዎች ከየክናላሎቻቸው ብቅ ብቅ ማለት የለባቸውም ከራሱ ጋር ሙግት ያበ የበሩ እጀታ ወደታች አዝምሞ በሩ በቀጭኑ ተከፈተ ምንድነው። ባንዳ አይዞህ ተርፈሀል አለ ካልቨርት የናትናኤልን ክንድ ይዞ ሊያነሳው እየቷገለ በርታ ቶሎ ከዚህ መውጣት አለብን ድምፅ አሰምተናል አንተ ሄድ እኔ ይዣት እመጣለሁ ርብቃን ናትናኤል ተነስቶ በፍርሃት የምትንቀጠቀጠውን ሴት ተደግፎ በአንድ እግሩ እንደቆመ ካልቨርት ፊቱን መልሶ በስተግራ ወዳለው የመኝታ ቤት በር ሮጠ ናትናኤል የተነደለ ጉልበቱን በግራው እንደጨበጠ ሀዓን ልጂን የታ ቀፈ ችውን ሌት ተደግፎ ከክፍሉ ወጣና ቀጥሎ ወዳለው ክፍል ተጎተተ ዑ ካልቨርት የመኝታ ቤቷን መዝጊያ ክፍቶ ሲገባ አልጋዋ ላይ ተኝታ አገኛት ሆዷ ገላል ከአልጋዋ ላይ አፈፍ አድርጎ አንስቷት እየጎተተ ከመኝታ ከፍሏ አወጣት ማን መሆኑን ለማስረዳት ገዜ አልነበረወም ወደደችውም ጠላችውም አንደ ህፃዓን ልጅ እየጎተተ ወሰዳት ኾሱ መውጣት አለበት ቶሎ አልታገለችውም በግድየለሽነት ተጎተተችለትሱ እያነከሰች ተሳበች ለት ገርበብ ያሉ ዓይኖቿ አጥርተው የሚያዩ አይመስሉም ወደፊት መጥቶ ግንባሯ ላይ የተበተነው ጥቁር ዐጉሪ የተጎሳቆለ ፊቷን ሊሸናነው አልቻለም ስስ ብጫ ቀሚስ እንዳጠለቀች ባዶ እግይን ጥጎተተችለት ከመኝታ ቤቷ ወጥተው ሳሉኑን አልፈው ከመተላለፊያው ሲደርሱ ድምዕ የስማ አንድ የአፓርትመንቱ ነዋሪ በሩን ከፍቶ ብቅ አለ ወዲያው የካልቨርትን ደም የጎረሱ ዓይኖች ሲመለከት ክናቶ የያዘውን መዝጊያ ጠረቀመው ካልቨርት የርብቃን አድ እንደያዘ ቀጥሉ ካለው ክፍልውስጥ ገባና በሩን ዘግቶ በጀርባው ተደግፎት ቆመ ያ ዕብድ አገጩ ላይ ያሳረፈበት ቡጢ መሃል አናቱ ድረስ የተሰነጠቀ ይመስል ሲነዝረው ተሰማው ርብቃ አዲስ የገባችበትን ክፍል እስክትለማመደው ድረስ ለአፍታ ፈዘዝ ያለች መሰለች ወዲያው ከፊት ለፊቷ ባለው የሳሎን ፎቴ ላይ በደም ተበክሎ የተንጋለለው ናትናኤል መሆኑን ስትገነዘብ ራሷን ለመቆጣጠር ተሳናት ተንደርድራ ሄዳ ተጠመጠመችበት ማንም ማንንም ለማባበል ብታርታት አልነበረውም ድንጋጤ ሲያልፍ መረጋጋት ሲተካ ካልቨርት የርብቃን ክንድ ይዞ በትግል ከናትናኤል ሳይ አነሳት ናትናኤል በጀርባው እንደተንጋለለ ከፊቱ ቆማ ሳግ ቭ የሚተናነቃትን እርጉዝ ሌት በጭንቀት ይመለክታት ጀመርይቅርታ ለመጠ የቅይትርታ ለመለመን ግን ዛይል አልነበረውምዓይኖቹ ብቻ በጭንቅ ግራ ቭ በመጋባት ተንቀዋለሉ ያንተ ልድ ነዉናትናኤል ሳልነግርሁ ቀርቼ ነው አርግዢልፃ ለሁ ናትናኤል ርብቃ ፎቴው ስር ተንበርክካ የሚተናነቃትን ላግ እየታገለች ልታስረዳው ታገለች በጭንት የተወጠረውን ፊቱን ስትመለከት ሽ እርግዝናዋ ግራ ያጋባው መሰላት ናትናኤል ያንተ ነው ወተወተች ካልቨርት የናትናኤልን ሁኔታ ሲመለክት ርብቃን ጎትቶ ከተንበረከከችበት ሄ አነሳትና ህፃን ልጂን እንዳቀፈች እራቅ ብሳ ወደቆመችው ሴት ፊቱን መለሲ ። ቤት ሲያመሩ በዓይነ ተከተላቸውባይገባውም ምን እን ባይ ንደተባባሉ ባይ ሴቶቹ በጥድፊያ እያወሩ አየተነጋገሩ ወደ መኝታ ቤቷ ሲገቡ ፎረ ተጠባበቀ ደቂቃዎች እየተከታተሉ አለፉ ከመኝ ኑ አርች ግን ብቅ አላሉምፁ እንቅስቃሴ ሲሰማው ፊቱን መ ት አይዞህ ድነሃል አለ ካልቨርት ትናኤል እየ አምልጠና ወደ ናትናኤል እየተጠጋ ካልቨርት ናትናኤል ጎንበርከክ ብሎ ትከሻውገ እያደረገ አበረታታው ናትናኤል ራሱን መቆጣጠር እንደቻለ ካልበርጉ በርከክ ብሎ ከነበረበት ተነሳ ሬዲዮኑን ከፈተና ናትናኤል ላይ አፈጠጠ የናትናኤል ፊት ከሬድዮነ ጋር ይቋጠር ይፈታ ጀመር ካልቨርት አንፈ የሚለፈልፈውን ሬዲዮ አንዴ ናትናኤልን እየተመለከተ ተጠባበቀ ትዕግስት ምንድነው የሚለው። ት ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ ስብሰባውን ለመካፈል ወደ አዲስ አበባ የገቡ የአፍሪካ መሪዎች ከስብሰባው መክፈቻ ቀደም ብለው ወደየአገሮቻቸው እየተመለሱ ነው ነው የሟለው ሬድዮኑ አለ ናትናኤል ግራ የተጋቡ ዓይኖቹን ካልቨርት ላይ አፍጥጦ ሊሆን አይችልም አለ ካልቨርት ተሳስተፃል አንዲያ ሊል አይችልም ሽ የሰማሁትን ነውኮ የምነግርህ አለ ናትናኤል ራሱን የተጠራጠረ ይመስል ትክሻውን ሰብቆ ሦስት የአፍሪካ መሪዎች መዲናዋን ለቀው ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል ቁይ ቆይ አለ ናትናኤል አትኩሮቱን ወደ ሬድዮው መልሰ ዐ ምንድነው ምንድነው የሚለው። አለች የህፃኗ እናት ተረጋግታ ናትናኤል የሚሰማውን የሚያየውን ሁሉ መሸከም አቃተው ድንገት የመኪና ፍሬን በፍጥነት ሲያዝ ያሰማው ሲጥታ ከውጭ ተሰማቸው ካልቨርት ቶሎ ብድግ ብሎ ወደ መስኮቱ ተጠጋና መጋረጃውን በስሱ ገለጥ አድርጎ ወደ ውጭ ተሠመለከተውጭው ቢጨልምምሯ ከአፓርታማው አጥር ግቢ መግቢያ ቂ ሠ ሇነ ያኢ ሩኤ ላጅ ከደረሰችው መኪና ውስጥ ሦስት ሰዎች በጥድፊያ ወጥተው ሽማግሌውን በሬኛ ወደጎን ገፍትረው እየሮጡወደ አፓርትመንቱ ሲጠጉ ታየው ካልቨርት ፈጠን ብሎ ፊቱን መለሰና የህፃኗን እናት ርብቃ ወዳለችበት ክፍል አንድትገባና ድምዓቸውን እንዲያጠፉ ነገራት ሴትየዋ ወደ መኝታ ክፍሏ ስታመራ ካልቨርት በፍጥነት ወደ ዋናው በር ሄዶ መዝጊያው መቀቆለፉን አረጋገጠ ወዲያው መብራቱን አጥፍቶ በስሷ የጨረቃ ብርፃን እየተመራ ወደ ናትናኤል ተጠጋ ተጠባበቁ ከተቀለፈው በር ጀርባ በመተላሰፊያው ላይ የእግር ኮቴዎች ተሰማቸውተከትሎም ከጎን ያለው ክፍል በር ተበርግዶ ሰዎች ተከታትለው ሲገቡ አዳመጡ ካልቨርትና ናትናኤል በጨለማው ውስጥ በፍርዛት ተያዩ የርብቃ ጩኽት ድንገት አስተጋባ ናትናኤልና ካልቨርት በድንጋጤ ደርቀው ቀሩ በመተላለፊያው የእግር ኮቴ ተሰማቸው ተጠባበቁ የመኪና ድምፅ ሲጥ ጥ። አለ ካልቨርት በቀስታ ወደ መስኮቱ ተጠጋ ቀደም ብለው ከአፓርትመንቱ አጥር ግቢ በር ላይ ከቆሙት ሁለት ተደርበው ከቀሙ ሌሎች ሁለት መኪናዎች የወረዱ ስምንት ሰዎች የያዙትን የጦር መሣሪያ ለመሸሸግ እንኳን ሳይሞክሩ ወደፊት እንደደገኑ የአፓርትመንቱን የአጥር በር አልፈው ተከታትለው ገቡ ከግቢው መዛል እንደደረሱ ከአፓርትመንቱ ከወጣ አንድ ሰው ጋር ሰብሰብ ብለው ተነጋገሩ ወዲያው ሁለቱ ሰዎች ወዴ መጡባቸው መኪናዎች ሲመለሱ የተቀሩት ወደ አፓርትመንቱ ተጣደፋፉ ካልቨርት ወደ ናትናኤል ተመልሶ ያየውን ሁሉ ለናትናኤል አንሾካሾከለት አፓርትመንቱን የሚፈትሹ ይመስልዛልየአለ ናትናኤል ጨለማው ላይ አፍጥጦ ፈጣሪ አያድርገው ስንት ስዓት ነው።