Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከ ተ ይባቶም አከበ ጸሎተ ፃይማኖት አንዲት ቤተክርሰቲያን ሲል የቤተክርስቲያን ሕንፃ ማለቱ ሳይሆን ምዕመናን ማለቱ ነው። እዚህ ላይ ቤተክርስቲያን ማለት የቤተክርስቲያን አመራር ማለት እንጂ ሁሉንም ምዕመኖቿን ማለት አይደለም ለዚህም ያንኑ ቃል ተከትሎ ወዲያውኑ እውነት አላችኋለሁ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል ማቴ ተብሎ ተጽፏል ስሰብሓጮሮል ው ነገር ግን በቤተክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ ታፖ ሃይማኖታ ስለዚህ በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ ቤተክርስቲያን ተብሎ የተገለጸው ቃል አማኞች እና አመራሮቻቸው ማለት ነው ይህም የሚሆነው ሐዋርያው በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ ቁላ እንዳለው ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር መሞት እና ከእርሱም ጋር መነሳት እውነት በመሆኑ ነው። ሮሜ ሐዋርያው እንዳብራራው እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክከር ከሙታን እንደተነሳ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ክእርሱ ጋር ተቀበርን።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም «በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው» ማቴ ብሏል ኢየሱስ ክርስቶስ በስም አለ እንጂስሞች አላለም በአንድ አምላክ እንጂ በብዙ አማልክት አናምንም አንድ ሰው ሦስት እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል ብሎ ሊጠይቅ ይችላል እንደ ሒሳብ ህግ እንጂ አንድ አይሆንም ነገር ግን በዚሁ በሒሳብ ህግ ደግሞ አ እንጂ ሦስት አይሆንም አግዚአብሔር ወልድ «እኔና አብ አንድ ነን» ዮሐ አለ እኛ በብዙ አማልክት የምናምን አይደለንም ከእግዚአብሔር በቀር በሌላ አማልክት አናምንም ቅዱስ ሥሉስ ማለት የአማልክትን ብዛት የሚገልጽ ሳይሆን የአንድ ህህህህህ ፎየከጤጪዉበዐዘቲከዐ« ዳታፖ ሃይማኖ ጮጌ ዜሬ አምላክነትን ልዩ ባህርይ የሚገልጥ ነው እግዚአብሔር ህያው አዋቂ እና መንፈስ ነው እግዚአብሔር በእውቀት እና በመንፈስ አንድ ሕያው አምላክ ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው ሰው ከእውቀትና ከመንፈስ ጋር ሕያው ነው እነዚህ ሦስቱም አንድ ናቸው በተመሳሳይ መልኩ እሳት ከውስጡ ከሚወጡት ሙቀት እና ብርፃን ጋር አንድ ነው ዳግመኛም ጸሐይም እንዲሁም ከሙቀቷና ከብርፃኗ ጋር አንድ ናት እግዚአብሔር አምላክ ነው እግዚአብሔር ወልድ የእግዚአብሔር እውቀት መገለጫ ወይም የእግዚአብሔር እውቀት ቃልና የእግዚአብሔር ጥበብ ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እግዚአብሔርና መንፈሱ እግዚአብሔርና እውቀቱ አዋቂነቱ አንድ ናቸው እነዚህ ሦስቱም ደግሞ አንድ ናቸው እግዚአብሔር አብ ጸሎተ ሃይማኖት ከአብ ጀምሮ ስለ ቅዱስ ሥሉስ ስለ እያንዳንዳቸው አካል ነጣጥሎ አንድ በአንድ ይናገራል እግዚአብሔር አብ በቅዱስ ሥሉስ ውስጥ አባት በእርሱ ለሚያምኑም ሁሉ አባት ነው ቅዱስ ዮሐንስ እንደተናገረው በማንም ያልታየ አምሳክ ነው «መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው ዮሐ ስለዚህ አብን ማየት አንችልም በሰው ምሳሌ ሆኖ በመጣውና ሰው በሆነው ልጁ በኩል እናየዋለን እንጂ ፊል ኢሔጹጨጹጨጹጨ መመ መመመ ታሥ ሃይማኖታ በብሉይ ኪዳን የተገለጸው የእግዚአብሔር ልጅ ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር አብን ያየው ማንም የለም አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር ልጆቹ ያደረገን በሐዲስ ኪዳን ብቻ ነው በአንፃሩ በብሉይ ኪዳን ግን አምላክ እንጂ አባት አልነበረም በማለት በስህተት ያስባሉ ነገር ግን ይህ ሃሳባቸው ስህተት ነው እግዚአብሔር በብሱይ ኪዳን አባት እንደሆነም አውጂል በትንቢተ ኢሳይያስ ውስጥ «ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም እነርሱም ዐመፁብኝ ኤሳ ሲል እንደተናገረ በእርሱ የሚያምኑትም አባት እንደሆነ ተናግረዋል «አቤቱ አንተ አባታችን ነህ እኛ ጭቃ ነን አንተም ሠሪያችን ነህ» ኢሳ ከጥፋት ውኃ ታሪክ በፊት «የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደሆኑ አዩ» ዘፍ ተብሎ ተጽፏል የሴት ልጆች የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ተጠርተዋል ይህም የሆነው ከቃየን ዘር ለመለየት ሲሆን የቃየን ልጆች የሰው ሴቶች ልጆች ተብለው ተጠርተዋል በመጽሐፈ ምሳሌ ተግሣፅ ውስጥም «ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ምሳ ይላል እግዚአብሔር በዘመነ ብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ አባትም ነበር በሐዲስ ኪዳንም እንዲሁ ነበር ነውም ከሰው ዘር ጋር ያለው የአባትና የልጅ ግንኙነት ፈጽሞ አይለወጥም ይሁንና እግዚአብሔር ለእኛ ያለው አባትነት በቅዱስ ሥሉስ ውስጥ ለእግዚአብሔር ወልድ ካለው አባትነት የተለየ ነው ስለ አንድያ ልጅነት በምንናገርበት ርዕሰ ጉዳይ ሳይ ይህ ተብራርቶ ቀርቧል ኣካህ ወክዐስቲከጺየሆህሠ። ይሉኛል የዚያን ጊዜም ከቶ አላወቅቷችሁም እናንተ ዓመፀኞች ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባችዋለሁ» ማቴ አለ ይኹው ጌታ» የሚለው ቃል በሜቴ እንደተጠቀሰው ስለመጨረሻው ፍርድ ለመናገርም ጥቅም ላይ ውሏል በክብር ዙፋኑ ላይ ለፍርድ በሚቀመጥበት ገዜ በዚህ ስም ይጠራልና ማቴ ቅዱስ አስጢፋኖስም በተወገረበት ጊዜ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል ብሎ በዚህ ስም ጠርቶታልና ሐዋ ው መው መ መ ህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ ታፖ ሃይማኖታ ጌታ» የሚለው መጠሪያ ስለመለኮቱ በሚነገርበት ጊዜም ይህን ለማስገንዘብ ያገለግላል ሓዋርያት ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አ ንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አ ን ብለዋልና በ ዳግመኛም የሰንበት ጌታኔ ማቴ እና «የክብር ጌታ» ቆሮ ተብሎ ተጠርቷል ጌታኔ የሚለው መጠሪያ የኢየሱስ ክርስቶስን ተአምራት ለማመልክት የሚያገለግል ነው ይህን በተመሰከተ ሊያስረግጡ ከሚቾሉት ውብ ማስረጃዎች መካከል አንዱ ንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠራው ጌታኔ ተብሎ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ» ተብሎም ተጠርቷል ራዕ ይህ መጠሪያ በራፅ ውስጥም የጌቶች ጌታ እና የነገሥታት ንጉሥ ተብሎ ተደግሟል ይህም በዘዳግም መጽሐፍ ውስጥ እንግዲህ አምላካችሁ እግዘአብሔር የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ታላቅ አምላክ ኃያልም የሚያስፈራም ዘዳ ተብሎ እንደተገለፀው ይህ መጠሪያ ለአምላክ ብቻ የተሰጠ ነው «አምላክ ከሚለው ይልቅ «ጌታ» የሚለውን ቃል መጠቀም ኢየሱስ ክርስቶስ በደረጃ በክብር ከአብ ያነሰ ነው ለማለት ነው ብሎ ማንም ሰው እንዳያስብ ያስፈልጋል ምክንያቱም ሁለቱም መጠሪያዎች በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ ለጌታችን ሰኢየሱስ ክርስቶስ ተሰጥተውታል በስንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስ ታሥ ሃይማኖታ እናምናለን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ» ይላልና ይህ ቃል ቅዱስ ቶማስ ከትንሣኤ በቷኋላ ለኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ቃል ያስታውሰናል ጌታዬ አምላኬም» ዮሐ የሚለውን እያንዳንዳቸው ሦስቱ አካላት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ «ጌታ» ተብለው ተጠርተዋል ስለ እግዚአብሔር አብ «ንጉሥም ዳዊት ገባ በእግዚአብሔርም ፊት ተቀምጦ እንዲህ አለአቤቱ ይህን ታላቅ ነገር ሁሉ ታስታውቀው ዘንድ ስለባሪያህ እንደልብህም ይህን ተአምራት ሁሉ አድርገሃልአቤቱ እንደ አንተ ያለ የለም በጆሮአችንም እንደሰማን ሁሉ ከአንተ በቀር አምላክ የሰለም ዜና መዋ ተብሏል ስለ ንጉሥ ሳኦልም የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ ክፉም መንፈስ ከእግዚአብሔር ዘንድ አሠቃየው ሳሙ ተብሎ ተጽፏል ኢሳ ንም ተመልከት መንፈስ ቅዱስም በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ «ሕይወትን የሚሰጥ ጌታ» ተብሎ ተገልዷል «አንድ አምላከ በሚሆን በእግዚአብሔር አብ እናምናለን» የሚለው አረፍተ ነገር በአንድ አምላክ በቅድስት ሥላሴ የምናምን መሆናችንን ግልጽ ያደርገዋል ኢየሱስ ክርስቶስ «ኢየሱስ» የሚለው ቃል አዳኝ» ማለት ነው ልደቱን በማወጅ «እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ማቴ ተብሎ ተጽፏል ህህህህህፎፒከክዕዐህቨቫዉበዐዘቲከ ስ ታሥ ሃይማኖ «ክርስቶስ የሚለው ቃል በቁሙ ቃል በቃል ሲፈታ የተቀባ ማለት ሲሆን ይህም እንደ ንጉሥ ካህን እና ነቢይ የሚፈጽመውን አገልግሉቱን የሚጠቁም ነው ኢሳይያስ በትንቢቱ ስለ አርሱ ሲናገር የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እንዚአብሔር ቀብቶኛልና ልባቸው የተሰበረውን አጠግን ዘንድ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን አናገር ዘንድ ልኮኛል ኢሳ አለ ክርስቶስ የሚለውን ትርጉም የሚይዘው ቃል የተቀባ በነቢያት አማካይነት ለውየው ካህንም ሆነ ንጉሥ ወይም ነቢይ በቅዱስ ዘይት ለተቀባ ሁሉ የሚሰጥ ስም ነበር ታላቁ ካህን አሮን በእግዚአብሔር ትዕዛዝ መሠረት በነቢዩ ሙሴ ካህን ሆኖ ተቀብቶ ነበር የተቀደሰውንም ልብስ አሮንን ታለብሰዋለህ በክህነትም ያገለግለኝ ዘንድ ቀብተህ ትቀድሰዋለህ ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዞችን ታለብሳቸዋለህ በክህነትም ያገለገሉኝ ዘንድ አባታቸውን እንደቀባህ ትቀባቸዋለህ» ዘጸ «ሙሴ ከቅብዓቱም ዘይት በአሮን ራስ ላይ አፈሰሰ ይቀድለሰውም ዘንድ ቀባው» ዘሌ ሳሙኤል ንጉሥ ሳኦልን እንደቀባውና የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ላይ እንዳደረበት በሳሙ እንዲሁም ንጉሥ ዳዊትን እንደቀባውና የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ላይ እንዳደረበት ሁሉ ሳሙ ነገፃሥታትም በተቀደሰ ዘይት ይቀባሉ ዳታፖ ሦሯይማኖታ ጸ ጨጨ ጮጮ መጮጨጮመ ው መ መ ለነቢያት መቀባት ምሳሌ የሚሆነን እግዚአብሔር ለነቢዩ ኤልያስ ያዘዘው ትዕዛዝ ነው «በፈንታህም ነቢይ ይሆን ዘንድየግፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ቅባጠጩሮ ነገ ይህም ሆነ እነዚያ የተቀቡት ሁሉ የክርስቶስ ጌቶች ነበሩ ንጉሥ ሳኦል ዳዊትን ባሣደደውና ሲገድለው በፈለገ ጊዜ ሳኦል በዳዊት እጆች ሥር ወደቀ የዳዊት ሰዎችም ዳዊት ሳኦልን እንዲገድለው ቢመክሩትም ዳዊት ግን ይህንን በመቃወም ለሰዎቹ እግዚአብሔር የቀባው ነውና እግዚአብሔር በቀባው በጌታዬ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር አደርግ ዘንድ እጄንም እጥልበት ዘንድ እግዚአብሔር ከእኔ ያርቀው አላቸው» ሳሙ እግዚአብሔር አምላክ ሰእርሱ የቀባቸውን ጠርቷቸዋል ስለ እነርሱም «የቀባኋቸውን አትዳስሱ በነቢያቴም ላይ ክፉ አታድርጉ» መዝ ብሏል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተም እርሱ እንደሌሎቹ የተቀባ ብቻ አይደለም ነገር ግን ሌሎቹ እርሱን ለመጥራት እንደተጠቀሙበት «ክርስቶስ» ወይም «መሲሕ» ነው ይህም ሳምራዊቷ ሴት ለርሱ በተናገረችው ቃል ውስጥ በግልፅ ተቀምጧል «ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል» ባለችው ጊዜ እርሱም የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት ዮሐ ሴቲቱም ለከተማዋ ሰዎች «ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን። ታሥ ሃይማኖታ ጮዬ ር አለች ከዚህ ሁሉ በኋላ ሴቲቱንም «እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን ዮሐ ይሉአት ነበር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀቡት ሁሉ የተለየ ነው ምክንያቱም ከጓደኞቹ ይልቅ በደስታ ዘይት የተቀባ ነው ዕብ ከዚህ ሁሉ ባሻገር በእርሱ ውስጥ የተቀቡት በተናጠል የሚያገኙአቸው ሦስቱም አገልግሎቶች አሉ ምክንያቱም እርሱ ንጉሥ ካህን እና ነቢይ ሲሆን በተመሳሳይ ጊዜና ከዚህም በላይ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነው አይሁድ ክርስቶስ የሚባል መሲሕ ይጠብቁ ስለነበር ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለማረጋገጥ በሌሎች ወንጌሎች ያልተገለፁ የተወሰኑ ተአምራትን አካቶ ጽፏል በወንጌሉ መጨረሻ ላይ ቅዱስ ዮሐንስ ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፏል» ዮሐ ሊል ጽፏል በእርግጥም ይህ ክርስቶስ የሁሉም የብሉይ ኪዳን ትንቢቶችና ምልክቶች ማዕከል ነው ሲታወስ የሚገባው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ጌቴሴማኒ የጸሎት ሥፍራ ከመሄዱ በፊት ከአባቱ ጋር ረዥም ንግግር ካደረገበት ዕለት በስተቀር ራሱን ኢየሱስ ክርስቶስ ብሎ አልጠራም ዮሐ ነገር ግን አባቶቻችን ሐዋርያት ስለ እርሱ ሲናገሩ ይህን ስም ደጋግመው ዳሥፖ ሃሄይማኖም ጠርተውታል በሮሜ «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ» በቆሮ «የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን» እንዲሁም በሮሜ «ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን አሜን በመጨረሻም በ ቆሮ «የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ» ሲሱ ጠርተውታል እንዲሁም ብዙ ብዙ ሌሎች ሊቆጠሩ የማይችሉ ምሳሌዎች አሉ አንዳንድ ሰዎች የጌታን አምላክነቱን ክብሩን ጌትነቱን እና ክርስቶስ መሆኑን በመዘንጋት «ኢየሱስ» ብቻ ብለው መጥራታቸው እንግዳ ነገር ነው ሐዋርያት ግን ይህን መገለጫውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ» በማለት ደጋግመው ይጠቀሙበታል እኛም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለማንበብ ስንጀምር «ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችንና የሁላችንም ንጉሥ የሆንህ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ላንተ ይሁን አሜን» እንላለን ስለዚህ ለጌታ ክብር ስንል ኢየሱስ የሚለውን ስም ብቻውን አንጠቀም ከዚህ ቀጥለን «የአብ አንድያ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን» የሚለውን የጸሎተ ፃይማኖት ክፍል እንቀጥላለን ፒ ብብዌበዐዘከዐፀዕዐርዐየ ዳታፖ ፉፆሄይማኖፖ ጮጮ ው አንድያ ልጀ «አንድያ ልጅ» የሚለው አገላለጽ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ከኛ የተለየ ልጅነት ያለው መሆኑን ለይቶ ለማስቀመጥ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ተመሳሳይ የሆነ ባህርይ ህልውና እና መለኮትነት ያለው የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ብቻ ነውና የእግዚአብሔር አንድያ ልጅ የሚለው አገላለጽ ቀጥለው ባሉት ጥቅሶች ላይ ተብራርቶ ተገልዷል ዮሐ «መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው ይህ ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን እንድናውቀው አደረገን ማለት ነው። ሬ ክው ዳሙሥታሥታ ሦሃይማኖሥ አደረ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን አየን አንድያ ልጅ የሚለው አገላለጽ ኢየሱስ ክርስቶስን ምንም እንኳን የእግዚአብሔር ባህርይ ባይኖራቸውም የአግዚአብሔር ልጆች ተብለው ከተጠሩት ከስዎች የተለየ ያደርገዋል እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ይህ ማለትም ቅዱስ ዮሐንስ በወንጌሉ መጀመሪያ ላይ እንደተናገረው አማኞች ማለት ነው «ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ዮሐ ቅዱስ ዮሐንስ «የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደሰጠን እዩ» ዮሐ እንዳለው እግዚአብሔር ለኛ ካለው ታሳቅ ፍቅር የተነሳ ልጆቹ አድርጎ ጠራን እንዲሁም ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው እንደ ልጆቹ እንሆን ዘንድ ጠርቶናል «ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወሰደውን ልጁን ላከ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ» ገላ እኛ የእግዚአብሔር የባህርዩ እና የሕልውናው ልጆች አይደሰለንም የአግዚአብሔር ብቸኛው ባህርዩ ሕልውናው እና መለኮቱ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ስለዚህም የእግዚአብሔር ልጅ» ተብሎ ይጠራል «ልጅ» የሚለው ቃል በዮሐንስ ወንጌል «አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በአጁ ሰጥቶታል በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን ህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ዳታፖ ሦይማኖ ጮጮ ስያይም ዮሐ ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያክብሩት ዘንድ «ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም ዮሐ «አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል ዮሐ እነዚህ ሁሉ ጥቅሶች የወልድን መለኮትነት በግልፅ ያመለክታሉ የወልድ መሰኮትነት ጌታችን ለአይሁድ በተናገራቸው ቃላት ውስጥም በግልፅ ተቀምጧል እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ ዮሐ ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም ። በእርግጥ እነዚያ ሐሰተኛ አማልክት እውነተኛ አማልክት አይደሉም በዚሁ ተመሳሳይ መዝሙር ውስጥ «አእኔ ግን አማልክት ናችሁ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ ነገር ግን እንደሰው ትሞታላችሁ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ አልሁ መዝ ተብሎ ተጽፏል በአርግጥም የሞቱትም ሆኑ የወደቁት አማልክት ተብለው ቢጠሩም እውነተኛ አማልክት አይደሉም በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ «እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና» መዝ ተብሎ ቶቆጹፏል «አማልክት» የሚለው ቃል በአሕዛብ ላይ ታላቅ አማልክት ተብለው የሚጠሩ እንጂ አውነተኛ አማልክት አይደሉም በተጨማሪም እግዚአብሔር ታላቅ ምስጋናውም ብዙ ነውና በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነውና የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና» መዝ ተብሏቋብር ነገር ግን ይህንን በተመለከተ አማልክት ተብለው ይጠራሉ ጌታችን ኢየሱስን በተመለከተ ግን የመለኮት ሁሉም ባህርያት ያሉት እውነተኛ አምላክ ነው እርሱ ዘላለማዊ ፈጣሪ ሁሉን የሚገዛ በሁሉ የሚገኝ የማይወሰን ልብንና አእምሮን ኩላሊትን የሚመረምር የጌቶች ጌታ ኃጢአትን ይቅር የሚል እና ሌሎች የእግዚአብሔር ባህርያት ሁሉ ያሉት ነው ለምሳሌ ሮሜ ዮሐ ጢሞ ሐዋ እና ራዕ ን ተመልከት እርሱ እውነተኛ አምላክ ከሆነው ከእግዚአብሔር አብ የተወለደ እውነተኛ ህህህህህ ፎየከጤመሟበዐዘቲከዐ« ዳታሦ ሃይማኖታ አምላክ ነው እያንዳንዳቸው አብና ወልድ ሁሉም መለኮታዊ ባህርያት ያሏቸው ክብርና ኃይልም ለዘለዓለም የተሰጣቸው እውነተኛ አምላክ ናቸው የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ አውግስጢኖስ እንደተነገረው ሁለት ጊዜ ተወልጳል ከአብ ያለ እናት ከዘላለም ጀምሮ ዓለም ሳይፈጠር የተወለደ እንዲሁም ጊዜው ሲደርስ ከሴትክድንግል ማርያም ያለ አባት ተወልዷል እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ የተወለደ እንጂ የተፈጠረ አይደለም ከዘላለም ጀምሮ የተወለደ በመሆኑ «ለዘመኑም ጥንት ለሕይወቱም ፍፃሜ የለውም» ዕብ ለዘመኑም ጥንት ስለሌለው የተፈጠረ አይደለም ምክንያቱም እያንዳንዱ ፍጥረት የተፈጠረበት ዘመን ወይም ጥንተዘመን አለው ጸሎተ ፃይማኖት የአርዮስን የክህደት ትምህርት የሚናረር ትምህርት ይደመጥበታል ሐሳቦች ከአእምሮ ጨረሮችም ከጸሐይ እንደሚወለዱ ኢየሱስ ክርስቶስም ወልድም ከአብ የተወለደ ነው ስለዚህ እርሱ በባህርዩ ከአብ ጋር የሚተካከል ነው ይህ ቃል ከእኔ አብ ይበልጣል» የሚለውን የጌታችንን ቃል በተሳሳተ መንገድ ለተረዱት ለአርዮሳውያን አስተሳስብ መልስ የሰጠ ነው በመሠረቱ ከሕልውና አንጻር አብ ከወልድ አይበልጥም ምክንያቱም ወልድ ከአብ ጋር የሚተካከል አንድ የሆነ ባህርይ ሕልውና እና መለኮትነት አለው በሁሉም ነገር እኩል ናቸው ር ንተን ታታ ሃይማኖ «ከእኔ አብ ይበልጣል» የሚለውን ሐረግ በተመለከተም ይህን ቃል የተናገረው ሥጋን በመልበስ ራሱን ባዶ ስለማድረጉ የተናገረው ነው «በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ» ተብሎ ተጽፏልና ፊል መለኮትነቱ ሳይለወጥ ሳይለየው የባሪያን መልክ መያዙ ከእኔ አብ ይበልጣል» ሲል የተናገረውን ሁኔታ ያስረዳል ወልድ በሰው ምሳሌ ሆኖ በተቀበላቸው መከራዎች በመስቀሉ እና በነቀፈታዎች እግዚአብሔር አብ ይበልጣል ከሰብአዊ ባህርዩ ጋር የተዋፃደው አምላክነቱ ግን በሥጋ ትህትና ምክንያት ስላልተጠቃ አልተለወጠም በሥጋ ሆኖ እንዲናገርና እንዲሠራ ያስቻለው ከአብ ጋር እኩል የሆነውና በውስጡ ያለው መለኮትነቱ ነው «እኔና አብ አንድ ነን» ዮሐ «እኔን ያየ አብን አይቷል» ዮሐ «እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ አለ» ዮሐ «ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያክብሩት» ዮሐ ሲል ለሽባውም ሰው «ኀጢአትህ ተሠረየችልህ» ማር አለው እግሮቹን በእንባዋ ላጠበቻቸው እንዲሁ አላት እንዲሁም በለበሰው ሥጋ በባህር ላይ ተራመደማቴ ነፋሱንና ማዕበሉን ገሠጸው ጸጥም አደረገውማር ሥጋ ለብሶ አምስት እንጀራና ሁለት ዓሣን በተአምር አበርክቷልማቴ በቃና ገሊላ ሠርግ ላይ ተገኝቶም ውኃውን ወደ ህህህህህ ፎየከጪዉበዐዘቲከዐ« ታፖሥ ሃይማኖታ ወይን ቀይሯል። በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ድንግል ማርያም ወንድ ስለማታውቅ ልጅ ልትወልድ አትችልም ሉቃ ስለዚህም መልአኩ ጉዳዩን ግልፅ በማድረግ «መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል» ሉቃ አላት መንፈስ ቅዱስ በማህፀኗ አደረ ይህ ብቸኛና የተለየ ሁኔታ ነው ምክንያቱም መንፈስ ቅዱስ በሰዎች ማህጸን አያድርም ነገር ግን በድንግል ማርያም ማህጸን ስለሁለት ምክንያቶች በእርስዋ ላይ መጣ የመጀመሪያው ወንድ ሳታውቅ ኢየሱስ ክርስቶስ በማህጸኗ እንዲያድር ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ማህጸኗን ሰመቀደስ ነው ከእርስዋ የሚወለደው ቅዱስ ነው ከኃጢአት በቀር በሁሉም ነገር እኛን የሚመስል ነው ስለዚህ እርሱ የሞተው ስለራሱ ኃጢአት ሳይሆን ስለእኛ ኃጢአት ነው ምክንያቱም እርሱ ኃጢአት የለበትም ሥጋ ሆነ የሚለው ቃል የሰውን ሥጋ ወሰደ ማለት ብቻ ሳይሆን የሰውንም ተፈጥሮ ባህርይ ጭምር የሆኑትን ሥጋና መንፈስን ወሰደ ማሰት ነው ስለዚህ ጸሎተ ፃይማኖት ሥጋ ሆነ የሚለው ቃል ላይ አላቆመም ይልቁንም ሰው ሆነ የሚለውንም ቃል ጨምሮበታል ታፖ ሦይማኖትፖ ሰው ሆነ ሐዋርያው እንደተናገረው ሰብአዊ ባህርይን በመውስድጁፁም ሰው ሆኗል አንድ «አግዚአብሔር አለና በእግዚአብሔርና በሰውም መካክል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው» ጢሞ ሰው የሆነበት ምክንያት ደግሞ በሰው ላይ ተፈርዶበት ስለነበር ከሰው ባህርይ ጋር የተወሰደው ሰው የሆነው አርሱ ፍርድ ከሰዎች ላይ እንዲወገድ የሚሞተው አርሱ ከሰው ባህርይ ጋር ሰው መሆን ነበረበት ፍጹም ሰው ባይሆን ኖሮ በሁሉም ነገር እኛን አይመስልም ነበር ሞት የተፈረደበት ባህሪያችንንም አይወስድም ነበር በጸሎተ ፃይማኖት እና በቅዱስ ቁርባን በሥርዓተ ቅዳሴ ውስጥ «ሥጋ ለበሰ ሰውም ሆነ» ተብሎ የተገለጸው የክርስቶስን ፍጹም ሰብአዊ ባህርይ በእርሱም ራሱን ለኃጢአታችን መሥዋዕት አድርጎ በሰዎች ፈንታ መስጠቱን የሚመሠክር ቃል ነው ስለዚህም ሐዋርያው «በእግዚአከብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ አርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ ጢሞ አለ ኢየሱስ ክርስቶስ «የሰው ልጅ» በሚለው መጠሪያ ተደጋግሞ የሚጠራው ለሰዎች ኃጢአት ሲል የሞተው ሞት ሰውን በአጠቃላይ የሚወክል በመሆኑ ነው አስቀድሞ ከተቀደሰው የጽንሰት ቅጽበት ጀምሮ በድንግል ማህፀን ውስጥ ከመለኮት ጋር የተዋሀደ ቅዱስ ስው ሆነ የድንግል ሣህፀንም ወደ አርሷ በጦረደው በመንፈስ ቅዱስ ተቀደሰ ይሁንና ቅድስት ድንግል ማርያም እርሱን በመጸነሷ እንደሌሎች ሰዎች ድኅነትን ስለፈለገች ህቦለቦሺከዚዮ ዳታፖሥ ሃይማኖ በምስጋና መዝሙር «መንፈሴም ታደርጋለች» ሉቃ አለች በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ስሰእኛ ተሰቀለ በጴንጤናዊው በሏላጦስ ዘመን ስለእኛ ተሰቀለ ስለእኛ ተሰቀለ ማለት ለእኛ ሲል ወይም በእኛ ፈንታ ማለት ነው ኃጢአት ስለሠራን ሞት የተገባን ሆንን «የኃጢአት ደሞወዝ ሞት ነውና ሮሜ እንዲሁም ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ» ሮሜ ተብሎአልና ስለዚህ ኃጢአት የሌለበት ክርስቶስ በሞት ፍርድ ሥር ባሉት። ኢጋ ቭ ጸሥሥዛጸዓካዓካዓዓ ጋ ዱዓኣኣዓ ዣዛጻፉዓዓ ዓዓ ዓዓ ዱዱ ቴከዱዣባዓፍ ይጄ ዝላ ከፍ ንጭጻ ዱቬፍዓኀ ገ ዳታፖ ሃይማኖታ ኃይልን ከመግለፅ አኳያ መዝሙረኛው ዳዊት የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች የእግዚአብሔር ቀኝ ክፍ ከፍ አደረገችኝ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ መዝ በቀኝህ አድን አድምጠኝም» መዝ ብሏል ሙሴም በምስጋና መዝሙሩ አቤቱ ቀኝህ በኃይል ከበረ አቤቱ ቀኝህ ጠላቱን አደቀቀ ዘጸ ብሏል ዳግመኛም ቃሉ ያዕቆብ የዮሴፍን ልጆች እንዳከበረበት እና እጁን በታናሹ ራስ ላይ ጭኖ እንዳከበረው ለክብርም ይሆናል ይህ ማለትም ታላቅ ክብርን ሰጠው ማለት ነው ዘፍ ይህም መዝሙረኛው «ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች» መዝ ባለጊዜ መናገር የፈለገው ማለት ነው በምሳሌያዊ አነጋገር ይህ ቃል ለቅድስት ድንግል የተሰጠውን ክብር ያመለክታል በተመሳሳይ ትርጉም መዝሙረኛው «እግዚአብሔር በቀኝህ ነገሥታትን በቁጣው ቀን ይቀጠቅጣቸዋል» መዝ ብሏል በፍርድ ቀንም እግዚአብሔር ጻድቃንን በቀኙ ኃጥአንን በግራው ያቆማቸዋል ይህ ማለትም ቀኝ ጽድቅንና ክብርን ያመለክታል ማለት ነው ስለዚህ የገነትን ቃል ኪዳን በመስቀል ላይ ሆኖ የተቀበለውን ወንበዴ በጌታችን ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ» ብለን እንጠራዋለን በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ የዮሐንስን መወለድ ለዘካርያስ የነገረው የጌታ መልአክም እጅግ ያማረ ማስረጃ ነው ሉቃ ስለዚህ «የእግዚአብሔር ቀኝ ማለት የእግዚአብሔር ኃይል ጽድቅ ክብር ማለት ሲሆን «መቀመጥ» ማለት ደግሞ የማይለወጥ የተወሰነ ማለት ነው የሚያወጣው በብዔል ዜቡል ነው ዳታታ ሃይማኖታ ጌታችን ወደ ሰማይ ሲያርግ ኃይሉ ግርማው እና ክብሩ ልክ እንደ በፊቱ ያልተለወጠየተወሰነ ነው ይህ ማለት ከምቀኝነት የተነሣ በሐሰት የደረሱበት ነቀተፌታዎችና ስድቦች ሁሉ ለምሳሌ አሳች መባሉ ማቴ ሰንበትን አያከብርም መባሉ የሐ አጋንንትን መባሉ ማቴ ሳምራዊ ነው ጋኔንም አለበት መባሉ ዮሐ እነዚህ ሁሉ ነቀፋዎችና ስድቦች ወደ ሰማይ ባረገ እና በአባቱም ቀኝ በተቀመጠ ጊዜ ተደምድመዋል በአባቱ ቀኝ መቀመጥ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ ፊል ተብሎ እንደተጻፈ ራሱን ባዶ ማድረጉ ተጠናቀቀ ማለት ነው በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ የሰብዓዊ ባህርይ ድካሞችን ታግሷል ተርቧል ተጠምቷል ደክሞአል እንዲሁም አንቀላፍቶአል ነገር ግን በአባቱ ቀኝ ሲቀመጥ እነዚህ ሁሉ ፍጻሜያቸው ሆነ የተያዘበት የተሰደበበት የተንገላታበት አና የተሰቀለበት ድካምም ሁሉ ተፈጸመ በዳግም ምጽአቱ በኃይልና በክብር ይመጣል ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ላይ ለመፍረድ በክብር ይመጣል ወደፊት በሚያገኘው አዲስ ክብር ሳይሆን በመለኮታዊ ባህርዩ ባለው ክብር እነሆ ይመጣል ዓለም ሳይፈጠር በነበረው ክብር ይመጣል ዮሐ እንዲሁም በበረት ተወልዶ በሥጋ በተመላለሰ ጊዜ በተወው ነገር ግን ወደ ሰማይ ሲያርግና በአባቱ ቀኝ ሲቀመጥ በመለሰው ክብሩ ይመጣል ስለዚዘም ራሱ «የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ይመጣል ሉቃ ብሏል ታ የሰዐክችየ ዳታሥ ሃይማኖታ በክብሩ ይመጣል» የሚለው ቃል ምንኛ ድንቅ እና ታላቅ ነው ይህም ቃል «የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና ያንዜም ለሁሉ እንደሥራው ያስረክበዋል» ማቴ ተብሎ ተደግሞአል የአባቱ ክብር የእርሱ ክብር ነው የእርሱ ክብርም የአባቱ ክብር ነው ምክንያቱም ከመለኮታዊ ክብር አኳያ እርሱና አባቱ አንድ ናቸው ዳግመኛ የሚመጣው ለፍርድ ነው ለሁሉ እንደሥራው ያስረክበው ዘንድ ይመጣል ይህ ቃል በማቴዎስ ውስጥ የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል» ማቴ ተብሎ ተደግሞአል ለፍርድ ለሚመጣበት ለዚህ ጊዜ በዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ ራፅ ማለቱ ማረጋገጫ ነው የእርሱ ለፍርድ መምጣት የዓለም መጨረሻ ይሆናል በስንዴውና በእንክርዳዱ ምሳሌ ውስጥ «መከሩም የዓለም መጨረሻ ነው አጫጆቹም መላእክት ናቸው እንግዲህ እንክርዳዱ ተለቅሞ በአሳት እንደሚቃጠል በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል የሰው ልጅ መላእክቱን ታፖ ሃይማኖ ከመንግሥቱም እንቅፋትን ሁሉ ዓመፃውንም የሚያደርጉትን በዚያን ጊዜ ጻድቃን በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ይበራሉ ማቴ ይልካል ለፍርድ በሚመጣበት በዚህ ዳግም ምጽአት አጠቃላይ ትንሣኤ ይሆናል «በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል መልካምም ያዴረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉ» ዮሐ ስለዚህ ዳግም ምጽአቱ በአጠቃላይ ትንሣኤ በፍርድ እና በዓለም መጨረሻ የታገዘ ነው በሕያዋንና በሙታን ላይ ይፈርዳል ይህም ማለት እርሱ በሚመጣበት ጊዜ ሕያዋን ሆነው በሚቀሩትና እንዲሁም በሚሞቱትና በሚነሠት መልካም ወይም መጥፎ በሰሩት ላይ ይፈርዳል ሐዋርያውም ስለ እርሱ ፍርድ «መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እአንዳረገ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናል ቆሮ ብሏል ጸሎተ ሃይማኖት እንደሚለው በዚህ የፍርድ ቀን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጻሜ በሌለው መንግሥቱ ይመጣል ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም የነቢዩ ዳንኤል ትንቢት «ግዛቱም የማያልፍ የዘላለም ግዛት ነው መንግሥቱም የማይጠፋ ነው ዳን ይላል መጨረሻ ከሌለው ከዚህ መንግሥት መልአኩ ገብርኤል ለቅድስት ድንግል ማርያም ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽበያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ህሀሀሀፀ ሟ ታፖሦ ሃይማኖ ይነግሣል ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም ሉቃ አላት የእርሱ መንግሥት በጊዜ የተወሰነ ምድራዊ መንግሥት ሳይሆን መንፈሳዊ መንግሥት ነው ይህ መንግሥት በጌታችን ቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ የፈለገውና «አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ» ሉቃ ሲል የተናገረው መንግሥት ነው መንግሥቱም ለዘመናት ከሰዎች ርቆ ስለነበር ከብዙ ትውልዶች በኋላ ጌታችን ለወንበዴው ዛሬ ከአኔ ጋር በገነት ቅሆናለህ» ሉቃ አለው ገነት የእግዚአብሔርን መንግሥት መውረሻ ስጦታ ናት ስለዚህ ወደገነት የገባ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ይገባል ማጭጭ ቄ ፈጨ መ መ መ ው ፍቹ ባሎ ዱዱ ግዱ ቸን ት ገዌ በጂ ዱባ ቸገ ው ም ታፖሥ ሄይማኖሦ ው መጾ መ ይ ው ዓ ምዕራፍ ሦስት ቀጥሎ ያለሰው የጸሎተ ፃይማኖት ክፍል ስለመንፈስ ቅዱስ የሚያትት ነው በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሠጥ ከአብ የሠረጸ ከአብና ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን አናመሰግነዋለን በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ሕያው እንደሆነ እናምናለን መንፈስ ቅዱስም የእግዚአብሔር አብ እና የእግዚአብሔር ወልድ መንፈስ ነው የእግዘአብሔር መንፈስ በመሆኑም መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ጌታችን ምስጢረ ክህነትን ለደቀመዛሙርቱ ሲሰጣቸው «መንፈስ ቅዱስን ተፅበሉ ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው የሐ አገልግሎታቸውን ስለመጀመራቸውም «ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስክ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ ሐዋ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን ለሜገኙት አብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳትም «መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመበት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ሐዋ ሲላቸው በሮም ላሉት አይሁድ ደግሞ «መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ በኢሳይያስ ሰአባቶቻችን መልካም ህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ዳታፖ ሃይማኖታ ተናገረ ሐዋ ሲል ተናገረ አንዳንድ ጊዜ «መንፈስ» የሚለው ቃል መንፈስ ቅዱስን ይወክላል የዚህ ምሳሌዎች መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ» ራፅ እዚህ ላይ መንፈስ የተባለው በእርግጥም የአግዚአብሔር መንፈስ ነው ጌታችን ስለጥምቀት ለኒቆዲሞስ የተናገረው ቃል «ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም ዮሐ ይላል ጌታችን ይህን ሲናገር ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋል ማለቱ ነው በ። » መዝ «ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ ወንፈስ ቅዱስ የአባቶች መንፈስ መሆኑ በተከታዮቹ ጥቅሶች በግልጽ ተቀምጧል ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ የተናገረው ቃል በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው አንጂ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁም» ማቴ ይላል ማር እና ሉቃ ን ተመልክት መንፈስ ቅዱስ የአግዚአብሔር ልጅ መንፈስ ወይም የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ መሆኑ ተረጋግጦአል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ሳከ ፃላ ብሏል ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስም ብበእነርሱም የነበረ የክርስቶስ መንፈስ ስለ ክርስቶስ መከራ ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር ጴጥ አለ መንፈስ ቅዱስ የአብ መንፈስ እና የወልድ መንፈስ መሆኑ ያለምንም ጥርጥርም የቅድስት ሥላሴን አንድነት በግልፅ ያሳያል የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት የመንፈስ ቅዱስን አምላክነት መቅዶንዮስ ክዶአል በዚህ ምክንያትም ከክል በኋላ በ ዓም ቁስጥንጥንያ ላይ በተካሄደው ሁለተኛው ሃይማኖታዊ ጉባኤ ተወግዞ ተለይቷል ይፄው ሃይማኖታዊ ጉባኤ ታዲያ ህህህህህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ዳታሥ ሃይማኖፉ ጨጨጨጨጨጨጨ ብ ጨራ ሙክ የመንፈስ ቅዱስን አምላክነት በጸሎተ ሃይማማት ውስጥ በሚከተለው ዓረፍተ ነገር ወስኖ አስቀምጦታል በመንፈስ ቅዱስ በእውነት እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሠጥ ከአብ የሠረጸ ከአብና ከወልድ ጋር በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እዚህ ላይ «ጌታ» የሚለው ቃል «እግዚአብሔር» ማለት ነው የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ የሰጴራ ባል የሆነውን ሐናንያን በመገሠጽ በተናገረበት ቃል ውስጥ በግልጽ ተቀምጧል መንፈስ ቅዱስን ታታልል ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለምን ሞላ እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አልዋሸህም ሲል ሐዋ በተመሳሳይም መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ የሚያድር መሆኑን ማደሩን በተመለከተ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ቃል በግልጽ የተቀመጠ ነው ይኹውም ጳውሎስም ወይስ ሥጋችሁ ከአግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን። » ይላል በነዚህ ጥቅሶች ቅዱስ ጳውሎስ አንድ ጊዜ የመንፈስ ቅዱስ ቤተመቅደስ በሌላ ጊዜ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ ማለቱ አንድ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ጌታ መንፈስ ነው» ። ብጭቹቹጭቁቄጭሥሑሜሖጋ ዘዉጠጩጠጩጩፎጩጩሠጩጩጨ ጩጨ መ ዳታፇ ሃይማኖ መናገር ይሰጠዋል ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት ለአንዱም በአንዱ መንፈስ የመፈወስ ስጦታ ለአንዱም ተአምራትን ማድረግ ለአንዱም ትንቢትን መናገር ይሰጠዋል ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል ቆሮ ፋ ብሏል የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ሌላው ማስረጃ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም መንፈስ ያለው መሆኑ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ» ዕብ ፁብ ይላል ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ነው ዘሳለማዊነትም የእግዚአብሔር ብቻ የሆነ ባህርይ ነው ይህ ጥቅስ ታዲያ የክርስቶስ እና የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ማረጋገጫ ነው ሕይወትን የሚሰጥ መሆኑ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ማረጋገጫ ነው ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ የሕይወት ምንጭ መሆኑ የታወቀ ነው ስለዚህ እርሱ ሕይወትን የሚሰጥ ነው ይህም እግዚአብሔር አጥንቶችን በማስነሳቱ ሂደት ውስጥ ተረጋግጧል ሕዝ ነቢዩ ሕዝቅኤል «የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉበት ሸለቆ መካከል አኖረኝአርሱም የሰው ልጅ ሆይ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን። » ራፅ ይላል ጌታም በእውነት ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው ዮሐ አለ ዳግመኛም ለሙታን ሕይወት የሚሰጥ አምላክ ነው ሮሜ «ሁሉን በሕይወት የሚጠብቅ እግዚአብሔር ነው» ጢሞ ተብሎ ተጽፏል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለሙታን ሕይወትን የሚሰጥ እግዚአብሔር እንደሆነ ጥርጥር የለውም መንፈሱን በውስጣቸው ያሳድራል እነርሱም በሕይወት ይኖራሉ ሕዝ ይህም ጸሎተ ፃይማኖት እንደሚያስተምረን የመንፈስ ቅዱስን አምላክነት የሚያረጋግጥ ነው ጸሎተ ፃይማኖት መንፈስ ቅዱስ ከአብ የሠረፀ መሆኑንም አስተምሮናል ከአብ የሠረፀ «ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ» ዮሐ የሚለው ቃል ጌታችን ስለመንፈስ ቅዱስ በተናገረበት ወቅት የተባለ ነው ይሁንና የካቶሊክ እምነት ተከታይ የሆኑ ወንድሞቻችን በጸሎተ ሃይማኖት ውስጥ ከወልድም የወጣ የሠረፀ የሚለውን ጨምረውበታል ይህ ጭማሪ በቤተ ክርስቲያን መካከል እስከአሁን ድረስ ቀጥሎ ያለውን መከፋፈል አስከትሎአል ህዘበለባህበ ታፖሥ ሃይማኖ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ ይመጣል» ዮሐ «እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና እኔ ብፄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ ዮሐ ማለቱ እውነት ነው ሆኖም ግን የሚከተለውን ማወቅ አለብን በመሥረጽ እና በመላክ መካከል ታላቅ የሆነ ሥነ መለኮታዊ ልዩነት አለ መላክ በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ የሜከናወን ሲሆን መሥረጽ ግን ዘላለማዊ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን በበዓለ ሃምሳ ዕለት ለሐዋርያት ልኮላቸዋል ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ ነበረ ምክንያቱም እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው በፍጥረት ታሪክ ውስጥ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ምድርም ባዶ ነበረች አንዳችም ስልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር ፍ ተብሏል ዳግመኛም መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ስሰሠራውና በነቢያት እና በሌሎች ላይ እንዴት እንደወረደ ይነግረናል የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ላይ ወረደ ትንቢትም ተናገረ ሳሙ የእግዚአብሔርም መንፈስ ከሳኦል ራቀ ብ ሳሙ ዳግመኛም የእግዚአብሔር መንፈስ በዳዊት ላይ መጣ በ ላሙ ቅዱሳት መጻሕፍት የእግዚአብሔር መንፈስ ከነቢዩ ሕዝቅኤል ጋር ስለሠራው ይነግሩናል ሕዝ ስለ እግዚአብሔር መንፈስ በርካታ ጽሑፎችም በነቢዩ ዳዊት መዝሙር ውስጥ ተካትተው ይገኛሉ ስጋ ቆታታ ሯሄይማኖም ና በብሉይ ኪዳን ዘመን እንዲሁም ከክርስቶስ መወለድ በፊት በሁሰቱ አናት መካከል በነበረው ዘመን መንፈስ ቅዱስ ስለሠራው ሥራ ብቡኩዙ ይቻላል የዮሐንስ ልደት በተበሠረበት ጊዜ ስለ እርሱ «ገናም በእናቱ ማኅፀን ኣ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል ሉቃ ተብሏል ስለእናቱ ኤልሣቤጥም መንፈስ እንደሞላባት» ሱቃ ተ ዘካርያስም መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና ትንቢት ተናገረ ሉቃ ራት መልአኩም የጌታችንን መወለድ ለቅድስት ድንግል ማርያም «መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጸ ናዒው ሉቃ አላት ስለቅድስት ድንግል ማርያም መልአኩ ለከ ። ሙ ታፖ ሃይማኖታ መመ መ ስም በወልድ ስም በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን በሚል ቃል እንጀምራለን የመንፈስ ቅዱስ በኢየሱስ ክርስቶስ መላክ መንፈስ ቅዱስ ከኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በሥልጣን ያንሣል ማለት አይደለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ «አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል አላ «የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በአኔ ላይ ነውአግዚአብሔር ቀብቶኛልና» ኢሳ ይሳል ይህ ማለትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥልጣን በክብር ከመንፈስ ቅዱስ ያንሣል ማለትም አይደለም አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እንድናጠምቃቸው አዝዛል ማቴ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በመጀመሪያው መልእክቱ የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ ብሏል በረከት የሚገኘው በሦስቱ አካላት በአንድነት ነው በረከት የሚገኘው በሦስቱ አካላት በአንድነት ነው ቆሮ ላይ ባለው ትምህርት መሠረት የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን እንላለን ከአብና ከወልድ ጋር በአንድነት እናመሰግነዋለን» የሚለው የጸሎተ ሃይማኖት ቃል በሦስቱ አካላት መካከል ያለውን እኩልነት ያመለክታል ሦስቱ አካላት በእግዚአብሔር መለኮታዊ ባህርያት እኩል ናቸው አያንዳንዱ አካል ዘላለማዊ ፈጣሪ በሁሉ የሚገኝ ወሰን የሌለው ዮ ፎሯጃጀጃቿሯሯጅርፎርሯጅ ማል ው አፍ ታፖ ሃይማኖታ ጮጨጮጨ ጨመ ጻን ሁሉን ቻይ ሲሆን በሌሎችም በእያንዳንዱ ገጽታ መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል ነው ይሁንና ወልድን ከዘመናት በፊት የተወለደ ስንለው መንፈስ ቅዱስንም እንዲሁ ከዘመናት በፊት ከአብ የሠረፀ እንለዋለን ወደአብ እንደምንጸልይ ሁሉ ወደ ወልድና መንፈስ ቅዱስም እንጸልያለን በየሰዓቱ በምንጸልያቸው ጸሎቶች እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለዚሀ የሚሆኑ በርካታ ምሳሌዎች አሉ ለአብ የሚደርሱ ጸሎቶች ብዙዎች በመሆናቸው በግልጽ ይታወቃሉ ለወልድ ለእግዚአብሔር ልጅ ከቀረቡት ጸሎቶች ቅዱስ እስጢፋኖስ ሰማዕትነትን ሲቀበል የጸለየው ጸሎት ሊሲሆን እርሱም «ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል» ሐዋ ሲል የጸለየው ነው ወደ መንፈስ ቅዱስ ለሚደረጉት ጸሎቶች ምሳሌ የሚሆነው ሰማያዊ ንጉሥ የሆንህ የእውነት መንፈስ ሆይ በሁሉ ሆነህ ሁሉን የምትሞላበምህረትህ እንድትጎበኘን አእንጠራፃለን የሚለው የሦስት ሠዓት ጸሎት ነው ዳግመኛም ጸሎተ ፃይማኖት ስለ መንፈስ ቅዱስ እንዲሀ ይላል በነቢያት የተነገረ ይህ ቃል በሐዋርያው በቅዱስ ጴጥሮስ ቃል በግልጽ ተቀምጧል ። ዐ ታፖሦ ሃይማኖታ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም ለአይሁድ «መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ በኢሳይያስ ለአባቶቻችን መልካም ተናገረ ሐዋ አላቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ የሚነግረው መንፈስ ቅዱስ ነው አንጂ እናንተ አይደላችሁም» ማር ብሏቸዋል ስለዚህም ቅዱስ ጳውሎስ «መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም» ቆሮ አለ ይህ ቃል ደግሞ ጌታችን ለደቀ መዛሙርቱ «አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል አኔም የነገርሏችሁን ሁሉ ያሳስባችቷል» ዮሐ ያለውን ቃል ያስታውሰናል ሰብዙ ጊዜያት መንፈስ ቅዱስ በነቢዩ ዳዊት አንደበት ተናግሯል ይህም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ «ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላት። በዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ውስጥም በእስያ ስላሉት ስሰ ሰባቱ አብያተክርስቲያናት የተፃፈውን ሰምተናል በመጽሐፍ ጽፈህ ወደ ኤፌሶንና ወደ ሰምርኔስ ወደ ጴርጋሞንም ወደ ትያጥሮንም ወደ ሰርዴስም ወደ ፊልድልፍያም ወደ ሎደቅያም በእስያ ወዳሉት ወደ ሰባቱ አብያተክርስቲያናት ላክ ራዕ ይሁንና እነዚህ አብያተ ክርስቲያናት የአንዲት ቅድስትና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አባላት ናቸው ቤተ ክርስቲያን በምድር እና በሰማይ አንዲት ናት በሰዎች መካከል በሆነችው በእግዚአብሔር ድንኳን ከእነርሱም ጋር እግዚአብሔር በሚያድርባት በሰማያዊት ኢየሩሳሌም ሁሉም በአንድነት ይሰበሰባሉ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል ራፅ እነዚህ አንድ ህዝቦች ወይም አንዲት ቤተ ክርስቲያን መንግስተ ሰማያትን የሚወርሱት ሁሉም የአማኝ መንጋዎች በባለራዕዩ ሻሻ ዴፍ ን ዐበ ከዐየፀ ዳታፖ ሃይማኖታ ቅዱስ ዮሐንስ ታይተዋል እርሱም አለ ከዚህ በኋላ አየሁ እነሆ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጆግ ብዙ ሰዎች ነበሩ ነጭ ልብስም ለብሰው እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ ራዕ ፁ በሰማይ ያለችው ይህቺ አንዲት ቤተክርስቲያን መላእክትንም ታጠቃልላለች ይህቺ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን መላእክትን እና በሕይወተ ሥጋ የተለዩትን የቅዱሳን ሰዎች ነፍሶች እና እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ የሚያልፉትን ሰዎች ነፍሶች አቅፋ ትይዛለች ሁሉም መላዕክትና ሰዎች የእግዚአብሔር ፍጡሮች የእግዚአብሔር ልጆች ዜጎች እና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ናቸው ሁፌ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለዚህች ቤተክርስቲያን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ ሴጥ እና የተመረጠ ትውልድ የንጉሥ ካህናት ቅዱስ ሕዝብ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ በ ጴጥ ሲል ተናገረ ቤተ ከርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተቀደሰች ናት የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ሳጠበን ራዕ ይሳል በመጀመሪያቱ የዮሐንስ መልእክትም ስለ እግዚአብሔር አብ ታሥ ሃይማኖታ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል ፐዮሐ ሲል መዝሙረ ዳዊትም ግሂሶጵ እርጨኝ እነጻማለሁ መዝ ይላል ይህ ሂሶጵ በብሉይ ኪዳን ከነበረው የደም መሥዋዕት መረጨት መነከር በኋላ ለማንጻት እና ለካሣ የሚያገለግል ነበር ቤተክርስቲያን በጥምቀት የተቀደሰች ናት በጥምቀት አሮጌው ሰው ሞቷል ቅዱስ እና በኢየሱስ ክርስቶስ አምሳል የሆነው አዲሱ ሰው ደግሞ ይነሳል።