Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አይቆርጥም ተብሎለታልና በቅዱሱ ፈጣሪ ዓላማና ለእሱ ዓላማ በአምሳሉ ቀርጠው የተነሱ ሆነዋልእንጂ ለድል እንደማይበቁ ንግስቲቱም ሆኑ ዘሮቻቸውእንዲሁም ዋና አለቃቸው ነው የዋዷቸው ንግስቲቱ ከተናገሩት ውስጥ ብዙ ምድራዊ ተጨባጭ እውነቶች በማሳመን ነውና ብዙዎችን ሊያስቱ ይችላሉበተረፈ የተፃፈላቸውን ነው ሕቅድ ነው የዮሐንስ ወንጌል ምዕ ቁ ላይ።ሲለው ይቅርታ ዴቭግንእንዴለቅሶውን እንደገና ሊጀምር ብሉ ተወውበለቅሶው ፋንታአሽ ቆይ አሁን እነዚህ ምን ሊባሉ ነው።አስተውልአንተ ይሄፄን የመሰለ መረጃ አጃቸው ገብቶ እንዲያዩት ከሆኑት ውስጥ ማለትም ከእኛ አንዱ ነህስለዚህ ጉዳዩ ይመለከትሃል እነዚህ ሰዎች መረጃው ከእጃቸው ወጥቶ ማፈትለኩንና በኢትዮጵያውያኑ እጅ መግባቱን ተረድተው ቢመጡና ቢይዙን እንዲህ እያለቀስክና እየተርበተበትክ እየደነገጥክ ነው የምትቋቋማቸው።አለው ጠንከር ለማለት እየሞከረ ነው የነገርኩህገ። መልካምበዛሬው አለት የመስዋዕት ስነ ስርዓቱን በጋራ አድርገናልበዚህ ስነ ስርዓት ላይም እናንተን ከ አገራት መሪዎችም ከአሁን ጀምሮ ልታውቁን ልትተዋወቁን ይገባል ማለት ነውይህ ለጊዜው በእናንተ ዘንድ ብቻ ከታወቀ በቂ ነው አያችሁ።የሚል አባባል አለውዓለምንና ህዝቦቿን አንዲህ አድርገን ስናታልል ነው የቀየነውለምን።ለአንድ ለልዑላችን ዓላማ ስንል ብቻ።ማናነ መሪዎችና በእናንተም የሚተኩ ቀጣይ መሪዎች በቀጥታ ተጠሪ ለአሜሪካና ለቫቲካን ቤተክርስቲያንበውስጠ ታዋቂነት ለኛ መሆኑን ነውስለዚህ አናንተ የፃያላን አ ና ለአሜሪካ የመገዛትና በአሜሪካ የመመራት ግዴታ ነባችሁ ተገዛችሁ ማለት በኛ ተመራችሁ ማለት በሉሱፌል የአገዛዝ ስር ሆናችሁ ማለት ደግሞ የዓለማችን ፃያል ናችሁናዛሃያልነታችሁንና ተፅእኖ ፈጣሪነታችሁን ቅ ተራ አገር ተራ መሪዎች አሳምናችሁ ወደ ትችላላችሁ ማለት ነው። አጌ ውስጤን ሳላበራ ከአናንተ ጋር መግባባት ስለምችል ነው።ግድ የለምልክ ናችሁሆኖምአሉናሲጀምረ ቀጭን የነበረ ድምፃቸውን ዘለግ በቀስታ የጀመሩትን ንግግር ፈጠን እርጋታቸውንና ፈገግታቸውን ተወት በማድረግ ኮስተር ብለው ቀጠሉ አለመተዋወቃችን ነው።እናም ሰው መሆኔን ብቻ።አሉ ቀዝቀዝ ብለው ተቀመጡአሉዋቸውተሰብሳቢዎቹ ዓይኖቻቸውን ሴትዮዋ ላይ አንደተከሉ በያሉበት ተቀመጡ ዝ ነው።የምድር ሰው ሞት ብሉ በሚጠራው ምድራዊና ጊዜያዊ ሞት ማለቴ ነውይህ ሊሆን ግድ ነው።
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ያን ስላነበብኩ ግን አይደለም የልገቃጨጁዬ ። ክብር ለልዑላችን አሜን። ፍሥሐ ያዜ ቻ አይደለም መሰራት ያለበት ስለሆነ ለዚያ ነው በጣም የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አዎን አስደሳቹ ነገር ይህ ነው። ወይም ህዝብ። መመከኛ የበላይ ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ የሜለየውለዚህ ነጌ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንግሊዝ ህዝብ የሚለየውለዚህ ነው የኢትዮፏ ህዝብ ከሁሉ አገር ህዝብ የሚለየውበተረፈ ሁሉም ህዝብ አንድ አይነቶ ህዝብ ነው። የበላይ አካሉስ ከሌላው አገር ህዝብና ከኢትዮጵያ ህዝብ ማንን ይምረጥማንን ለይቶ በልዩ ዓይኑ ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የስጣናቸው አንዳች ነገር የለምቀደም ባለው ዘመን ለማታለያ አንዲነ የብር ደወል ብቻ መላኳን አውቃለሁ አያችሁ። የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ነው። ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አድርቀውቆልተውበአንጨት ሙቀጫ የሚወግጡ። ር የሆነ ነሮ እየመሩእዚህ ደረጃ ደረሱ ሳይባልዛሬ ድረስ እንደተፈጠሩ ያሉ ባዶ እግር ህዝቦች ናቸው ሆናም ግን መስልጠን ሳይፈልጉ ቀርተው አይደለምይፈልጋሉ ይመኛሉ የበላይ አካሉ ግን እንዲሰለጥነ አይፈልግም ኢትዮጵያውያን ከማንም ህዝብ የተለዩ ህዝቦች ሆነው አይደለምሁሉም ህዝብ ለበላይ አካሉ አንድ ህዝብ ነው። አዲሲቷ የምድር መንግስት ስንል ሁሉንም ነገር ጠቅለል አድርገን በክባችን ውስጥ ማስገባት እንደማለት ነውሁኔታው አንደ ጦር ሰራዊት ሩጫ ውድድር ነው ክቡራንበቡድን ያሉ ወታደሮች አርባ ወይም ሃምሳ ሆነው ሲሮጡ አንድ አባላቸው በሩጫ ደካማ ቢሆንና ሌሎች ሁሉ ፈጥነው ሩጫውን ቢጨርሱ ውጤቱ የሚመዘገበው ሁሉም ተጠቃለው በገቡበት ሰዓት አንጂ ቀድሞ በገባው አይደለምና ደካማ የቡድኑ ወይም የጋንታው አባል ካለ አዝለውም አቅፈውም አየሮጡ ይዘውት ካልገቡ ለውጤት አይበቁምየሩጫው የውጤት ሰዓት የሚመዘገበው ሁሉም ተጠቃሎ በገባበት በመጨረሻው ሰው ስለሆነበዚህ ምሳሌ መሰረት ከሌላው ምድር የበለጠ በዋናነት ጎላችን የሆነችውን ኣገር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ደካማና ኋላ ቀር ስለሆነ የኛ ልምምድ በነሱ ዘንድ ስለሌለ ንቆ መተው ሳይሆንአዝለንም ሆነ አቅፈን የመጠቅለል ግዴታ ነው ያለብንልብ አድርጉ ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላው የአፍሪካ አገር በዚህ በግሎባላይዜሽን ዘመን ራቁታቸውን የሚኖሩ በርካታ ጎሳዎችና ህዝቦች ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ማጥናት ስለሆነ አንድ ናቸው። ንግስት ሆይ ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ንግስት ሆይአያለ ተነሳ ርክ ፔጅ። በመሆነም የአምሃሪክን ፊደላትና ቋንቋ በአያንዳንዱ ኮምፒዩተር ለግል ግልጋሎት ወይም ለዚያች አገርና ህዝብ ግልጋሎት እንጂ ወደ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተካቶ እንደሌላው አገራት ፊደል ታይፕ ተደርጎ ተቀያይሮ የሚወጣ አይደለምበኢንኾትና በአውት ኾት ብቻ ተወስኖ ያለ ነው ንግስት ሆይ የሌላው ዓለም ህዝብ ቋንቋና ፊደሎች በቀጥታ ወደ ቁጥር መቀያየርና በ እና በ እየተተካኩ መለዋወጥ የሚችሉና የቻሉ ናሃፃው አንዴ ከተናበቡ በጌላም ተናበቡ ነውአምሃሪክ ግን እንደዚያ አይደለም ለምሳሌል ወይም ተብሎ ገና መፃፍ ሲጀመር ወዴ ቁጥር አንዴተ መለወጥ እንዳለባቸው ይታወቃልበአምሃሪክ ሀ ተብሎ ቢፃፍ ግን ወደ ቁጥር ማለትም ወጠደ እና ራሳቸውን ችለው መለዋወጥም ተለዋውጠውና ምትክ አግኝተው ትርጉም መስጠትም አይችሉምነገር ን ሀ የሚለውን ፊደል ከ ከሚል ፊደላት ጋር ተመሳስሎ የተሰጠውና ተናቦ ፍሥሐ ያዜ ፐ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ እንዲገኝ ወይም እንዲፃፍ ተደርጎ የተፈጠረ ሶፍትዌር ስለሆነ ብቻ ነቤ ሶፍትዌሩ በዋናነት ግንኙነቱ ከኪቦርዱ ጋር ነው። ኛእያንዳንዷን የአማርኛ ጥሮች መለወጥ እንግሊዝኛ ፊደላት መተካትና የተተኩትንም ሠው ምክንያት ቃላትን አስቸጋሪ ስለሆነ ነውኛፊደላቱን መተካት ባሳ ፍሥሐ ያዜ ኻ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አወዳችኋለሁነገር ግን አንዳንድ ገዜ ከእኔ ር ተበሳጭቻለሁይህንን አመለካከት ካላቆሙፍቅራችንን አደጋ ላዕ አም ይ ሲጥሉኑ ይችላሉስለዚህ ተጠንቀቅ ሌላ አንድ ተመሳሳይ ዓነገር ሌሉ ክቡራን ፀባይህን ካሳመርክ ግን እንደባለፈው የልደቴን ቀን አብረን ሆነን በደስታ አናከብራለንከከተማ ወጣ ብለን በመርከብ ተሳፍረንየበግ ጥብስ እአየበላን ወይን እየጠጣን በደንብ ተዝናንተን ደስ ብሎን እንመለሳለን እሸ ይህም በቋንቋው ባለቤቶች ዘንድ ሙሉዕ የሆነና ሙሉ ትርጉም ያለው ለማንኛውም ሰው ግልፅ የሆነ ዓረፍተ ነገር ወይም ቀለል ያሰ ንግግር ነው ይህን ተርጉም ሲባል የሚሰጠውን ምላሽ ተመልከቱከዕሃሃቨ ሃህ ፀጠበፀ ሃዕህየ ርከ። ሁለተኛውን ጥያቄ ደግሞ ረጆም ገ ሺ ሃውበዚ ጥያቄም ይሁን ባለ ሶስት ፊደል ጥያቄ እናቅርብ ኮምፒዩተር ምላሹን በአንዲት ሰከንድ ይሰጣልዘበለሼንድ በበው ና ፍሥሐ ያኬ ምፖ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ በባለሙያው በተመሳሳይ የእጅ ምልክት በመድሁኩ ያኡ ግድግዳ በስተጀርባ የታየውን ሰፊ ሃሌ በር በምም እንዲሆን አደረገውአንድ እጁን ወደ ላይ አንስቶ ላዩ ክፍት አንዲዮ ላውየጣራ ው የውስጥ ክፍል ወደ አንድ አቅጣጫ ተስበ ዥው በፍጥነት በመንሸራተት ከእይታ ውጪ ሆነ ጠደ ላይ ባዶ ሰማይ እንጂ ምንም አይታይም ክፍሉ ግድግዳና ወለሉ አንደ ንፁህ ብርጭቆ እያብረቀረቀ የሚታይ ባዶ ነው ም ግን የባዶው ክፍል ወለሉል በራሱ ጊዜ ወደ አራት አቅጣጫ በቅርፅ መከፋፈል ቾመረናከወለሉ ስር አንዳች ነገር ወደ ላይ ከፍ አያለ በዝግታ እየተመዘዘ መውጣት ጀመረ በዝግታ ከፍ እያለ የወጣው እኩል ቅርፅና ቁመት ያለው አራት ማዕዘን የመስታዎት ሳጥን ነው ይህ አብረቅራቂ ግዙፍ ሳጥን ሙሉ ለሙሉ ወደ ላይ ወጥቶ አየር ላይ ቀጥ ሲልምከስሩ ያለው አብረቅራቂ ወለል አንደገና ወደነበረበት ተመልሶ ገጠመ። የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አ በ በ ህከ ፁዐዐ ርየርነዛ ። በ በአ የ ዓሥሐ ያዜ ዛም የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ሳያደርጉ እንዲሁ ግን ለሰላምታ ብ ሽክ ያደህፁሸበመሄድ አትረ ቁ እየገቡወደ ተሰብሳ መሳምና ልዑላቸውን ስግነው በማስመስገን ከ ተሸኙ መነሻነት የምርምር ውጤት የተባለው ግኝት በጊዜ ፃደት አዚህ ደረጃ መድረሱንይህ የግኝት ሽአላልወኤኤተላሃቸ ሻው ጊዜ በምን መልኩ እንደሚጠቅመው በመተንተን ተግባር ሙሉ ሌሊት የፈጀ ሆነ የረፍትየምግብየሻይየሚባል ጊዜ ሳይኖርና ተሰብሳቢዎችም ያችን ቅቅል እንጂ ሌላ አህል ውሃ ሳይቀምሱ ነበር የዝግ ጉባኤውን የቀጠሉት አንድ ባንድ እየመጡ ሰፋፊና ተመሳሳይ ገለፃ ያደረጉት ታዋቂ ሰዎችና የተቆራኙዋቸው የሳጥናኤል የበታች ጭፍሮች ከብዙ በጥቂቱ ዝቅ ብለው የተዘረሾፍፉ ናተውእነዚህም የሳጥናኤል ቀኝ ክንፍ የሆኑና ከእሱ በታች ሆነው በሱ የሚታዘዙበስራቸውም በርካታ የየራሳቸው ጭፍሮች ያላቸው ሲሆኑየዓለም ህዝብ ፌለን ኤንጅልስ የወደቁ መላፅክታንብሎ የሚጠራቸውና በመጽሐፈ ሄናክ በግእዝ ቋንቋ በስም ተዘርዝረው የሚገኙ ናቸውእነዚህ ዋና ዋናዎቹ የሚደርሱ ወደ ምድር የተጣሉና በነሱ ስርም እልፍ አአላፍ የበታች ጭፍሮች ያሏቸው የወደቁ መላዕክታንም ከማይገባቸው ከሰው ልጆች ጋር ከመዳቀል አልፈው ጥበብና እውቀቱ ከማይደረስበት ፈጣሪ እጅግ በጣም ያነሰና አዚህ ግባ የማይሉት ተራ አውቀትነገር ግን ከሰው ፍጡር አጅግ የላቀ አውቀት ያላቸው ናቸውና። ልቀጥልአሉናመሃል ላይ የነበረውን ግዙፍ ጥራዝ እግ ወስደው ግድግዳው ላይ በመለጠፍግድግዳውን ሙሉ በሙሉ በ ስክሪን ለወጡትወይም ሸፈኑትሕአዚያ ደግሞ ዳር ይዘው ቆሙና ወ ን እያዩከስክሪነ ጋር ማውራት ጀመሩ አባካችሁሲሉ ጀመሩ እባካችሁ በየዘመናችሁ ተመራምራችሁ ዓለምን ፐን ን ለን የረቁቅ ግኝት ባለቤቶች የሆናችሁበዘር ሃረግ ከኛ ወገን ፍሥሐ ያዜ አመስግነው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ረቆ ከተሰጠን ቅድም ካያችሁት መፅሐፍ ጋር በማጣመር ኛ እውቀት ወደ ተግባር የምንለውጠውን ጥበብ ሰስ አካሉ ተከታይ የሆነና ተነጥቆ ወደ ሰማይ የሂሂ በ ጠጣ የበላይ አካሉን እያሞገሰ የኛን ዘሮችና የልዑላችን ዓዛማ አያገ ው ረ ግን በተቃራኒው በመናታት ለወሳኝ ምንበት ብከ በአጃችን ሁሉ በደጃችን ሲሆንበመጽሐፈ ሄናክ እና የተደቀልንባቸውን የመጀመሪያ የዘር ሃረጋችንን ከነሙሉ ታሪካቸው በግልፅ አወቅንበጦርነቱ ስለተሰው ዘሮቻችንም በጥልቀት ተረዳንበራእየ ሄኖክ እንዴት አድርገን ልዑላችንን በመጨረሻው ጦርነት እንደምናግዝ ተረዳንበራእየ ፄኖክ የበላይ አካሉ ልዑላችንን እንዴት አድርጎ በፍፃሜው ጦርነት ድል እንደሚነሳው የተገለፀበትን ታሪክ መነሻ በማድረግእንዴት መከላክል እንዳለብንና እንዴት ልዑላችን በኛ እገዛ ለድል እንደምናበቃው ተገነዘብንበትበትንቢተ ፄኖክ የበላይ አካሉ እንዴት የመላእክቱን ጭፍሮች እንደሚያዘምትና እንደሚያሰልፍ ተረድተንየራሳችን አወቃቀርና አሰላለፍ እንዴት ማድረግ እንዳለብን ተገነዘብንበት የሔኖክ መጻሕፍት ከኢትዮጵያ መጥተው እጃችን ከገቡ በኋላ በራሳችን መንገድ ተንትነን ጥቅም ላይ በማዋል ወደ አስደናቂ የሽግግር ዘመን ተሻገርንባቸው። የዘር ማንዘሮቻችንን ታሪክ መጽሐፉ እጃችን ሲገባ ነ ሳይቀር ተዘርዝሮ ስናገኝም በቤተ መንግስታችን ታላቅ ፌሽታ ክኛ ጋር በመገናኘት የልዑላችንን ትእዛዝ የሚያሳው ቁን የነበሩና በኛ ለሚፈፀመው ስራ ዝርዝር ትእዛዝ ተቀብለው የሚያዙን የልዑላችን ጭፍሮች ከዚህ ታሪካዊ መጽሐፍ መገኘት የማገልገል ቆይታ እንዳበቃና በቀጥ በኋላ የነሱ በመልዕክተኝነት መሆናችንንከዚያ በኋላም ቅሮ ሁ አመተናልና ሁሉንም በ ቻው ማዘዝና ማማከር እንዳለብን እያቀረብን ማዘዝና ስ እየጠራን ቀየ ኒ ከዚህ መጽሐፍ መገኘተ ም ወደ ተጨባጭ ነገሮች ፍሥሐ ያዜ በንላ እየመነጠርን ያዘጋጀናትን ን ጠው የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ስለዚህ እነዚህን የልዑላችን ጭፍሮች በስምና በስልጣን ለይተንና አውቀን የትኛው መንፈሳዊ አካል በምን አይነት ጉዳይ እንደተሾመ ተረድተን የትኛው ለየትኛው እውቀትና ጥበብ ሊረዳን አንደሚችል ተገንዝበን ሁሉንም በስማቸው አየጠራን ማዘዝና ለምንፈልገው ዓላማ አማካሪ ማድረግ እንደምንችል ተነገረንነገር ግን እነሱንም ለማወቀና ለመገናኘት ተገናኝተንም ጥበባቸውን ለመካፈልና ለመጠቀም አንቻል አንጂፈልገን የማግኘቱ ስራ ግን ለኛ ለንጉሳውያን ቤተሰቦች የተተወ የቤት ስራ ሆነ የሰው ልድ የመጀመሪያ ፅህፈት በሆነውክሰው ልጅ ጋር በጥፋት ውፃ በዳነውየግዮን ምንጭ ባለበት አገርበአንድ ደብር የተቀመጠውሚስጥሩን ማንም ባልፈታውበሄፄኖክ መጽሐፍ ሁሉንም አወቁትሁሉንም ድረሱበት ይህ የእናንተ ስራ የሆነና በአናንተ መሰራት ያለበት ነውየእናንተ የዘር ሃረግ የሚመዘዘው ከእነማን እንደሆነ የተዘረዘረበት መጽሐፍም ስለሆነ የአያቶቻችሁን ቅድመ አያት ዋና ምንጭ የምታገኙበትም ስለሆነ አግኙት ታሪክና ማንነታችሁን አዚያ ስታገኙ ማን በምን ላይ አውቀትና ጥበብ እንዳለውምማን በምን ላይ እንደተሸመከዚያው መጽሐፍ ተረዳላችሁ ክአምስቱንም የፄናክ መጻህፍት አግኙየሚል ትእዛዝ ነበር የደረሰን ጎላችን አወቅን ማለት ነው ክዚያ ጊዜ ጆምሮ ወደ ሽግግሩ ገብተን አዲሲቷን የምድር መንግስት ምስረታ አጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ጀመርን ስለ መጽሐፈ ሄኖክ ከዚህ ቀደም በደንብ ተብራርቶላችቷልመጽሐፈ ሄፄኖክሚስጥረ ፄኖክራፅየ ፄኖክትንቢተ ፄኖክ ነገረ ሄኖክየሚባሉ ናቸውበእርግጥም ለኛ የጠቀመንና አሁን ለምንለው ነገር ሙሉ ምላሽ የነበረው ሚስጥረ ሄኖክ የሚለው ነው ከዚያ የልዑላችን ታማኝ አገልጋይ የሆኑት አጠገባችሁ ያሉት ጳጳስ ቀደም ሲል በደንብ አንዳብራሩላችሁ የኔ ቅድመ አያት ተብላ ምትታወቀውነገር ግን አኔ ራሴ። ነ አንደሚገኝ ሊያውቅ አይችልምና መሪ ያስፈልገዋል ባጭሩ ወደ ረቂቁ እውቀት ስንመጣ ሰው ሊያስበው አንጂ ሊተገብረ ነ የሚከብዱ ወይም ለሰው የማይቻሉ ነገሮችን እናገኛለንለእንደዚህ አይኑ ረቂቅ አውቀቶች ነው መንፈሳዊ ፍጡራን ለሰዎች አስፈላጊና የሚሆኑትክከነሱ ጋር በመቆራኘት ብቻ ነው የረቂቅ አእውቀት የጥበብ ውጤት የግኝት ውጤት ባለቤት መሆን የሚቻለው ሰው ደግሞ በራሱ ሃሳብ ከአሱ በላይ ስላሉት ፍጡራን አይችልምእነሱ እንዲያውቅ ካልፈቀዱለትና ራሳቸውን ካል በቀር የሰው ልጅ ከሰው በላይ ካሉ መንፈሳዊ ፍጡራን ጋር ካልተገናኘ በራሱ ጥረት ተጉዞ እንዴትም ብሎ የረቀቀ እውቀት ባለቤት አይችልምየረቂቅ ቴክኖለጂ ውጤት ባለቤት ሊሆን አይችልም ረቀቅ ያለው የምድር እውቀትና ጥበብ እንዲሁም የጥበብ በሙሉ የልዑላችን ብቻ ነውወይም ልዑላችንን መሰረት አድርጎ የ የተገኘ ነውባሁነ ሰዓት እኛ ከዓለም ህዝብ ተሰውረን ማንም ማንም ሳያውቅና ሳይሰማ ነው ይህ በፈለግነው ፍጥነትም ከ ድር ዝግ ጉባኤ እያደረግን ከትንጂ ስልክ እን ። ደረጃዎች ደርሶ ተሻሸሎ ሊገኝ ይነ አራተኛው ረቂቅ ጠደ ይ አይችልም ተባለው ደረጃ ግን በራሱ ጥረት ቁ ቻ ዓሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ግባርም አሳይቶ ራሱን እንደ ሁለተኛ ቀረበላቸው ስለዚህ የሰጡ ልጅ ቁር ኣ አቀረበወይም ምርጫ ጫ እንዲጓዝ ተትቷልየሰው ልጅ ሰርክ አድሚአካጂውት በራሱ ርጫ ሆነክነራሱን ማወቅን መረጠሁለ እን ሞ ሁለተኛውን ቁር ተሪዳ ተኛው አማራጭ የተሻለ እንደሆነ ህ መሰረት የበላይ አካሉ ተቃራኒ ሆና ተሟግቶየእውቀትና የጥበብ ባለቤት አድርጎ አዚህ ሊር ብሎ ሀለቶኛው አማራጭ ነው ማለት ነውእርሱም ልዑላችን ነፁ ፈተ ሰው ዘመን ጀምሮ የተጀመረውና እስካሁን ድረስ የቀጠለጡ ርን መቸ ውዓለማችንንም እዚህ ደረጃ ያደረሰው የእውቀት መገለጥ ምንጨ ልዑላችንና ጭፍሮቹ ብታ ናቸውየዚያ ዘመን ሰው ምርጫ ውጤትም በደትና በልዑላችን የዘመን ከ መሰረት በየጊዜው እየተሻሻለ ሄዶ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ሊደርስ የትናንቶቹ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች በሙሉ ልዑላችን በፈቀደው ዘመን ቀስ ብለው እንዲነሱ አድርጎ ጥበብን የገለጠላቸው ናቸውእነዚህ የዘመናዊቷ ዓለማችን ጥበበኞችም የኛ የዘር ዛረግ በተወሰነ ፐርሰንት ያለባቸው ናቸውግኝታቸውን ለሰው እያስተዋወቁ ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድበትን ሁኔታ እያመቻቹ በዘመናቸው መስራት የነበረባቸውን ስራ ሰርተው ያለፉ የግኝት ባለቤቶች በሙሉ ያንን ሁሉ ተግባር ያከናወኑት በሰውኛ አስተሳሰብና አውቀታቸው አይደለምበዋናነት የኛ የዘር ፃረግ ስለነበራቸውና ከልዑላችን ጭፍሮች ጋር መገናኘት ስለቻሉ ብቻ ነው እነዚያ የረቂቅ ግኝት ባለቤቶች በሙሉ በኛ አሰማሪነት በየአገሩ ተሰማርተው የኛን ትእዛዝ የፈፀሙ ቤተሰቦቻችን ናቸው ለብ በሉ። ችለን መነሻ ሃሳብና አካሄድ እንዲሁም የትምህርት ለመመስረት የሚሚክክን ይንኝሰጋል ተብራር ጳ ር ም ባቸ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መካከለኛ ደረጃከዚያም እ ክፍተኛ የትምህርት ተቋማት ድረስ የሚገነቡትንና የሚሾሙ የኛ ወ የሆኑ ድቅሎችን እየዘረዘረ ሁሉን አይነት የትምህርት አይነቆ እያብራራእንደምታዩት ከሞሎኪል ጀምሮ እስከ ኬሚካላዊ ውህዶቹ ከምድር ውስጥ አለቶች ጀምሮ እስከ ማዕድናትከውቅያኖስ ውስጥ ንጥ ነገሮች እስከ ቅጠላ ቅጠሎች ይዘት እያተተስለ ሃይልስለ ርቀት ስበትወዘተአየተነተነ የተሟላ ቲዮሪ ሆኖ የተሰጠን ሲሆንይሆ ለዓለም ለማሳወቅና ለማስተማር ጅምር ስራዎች በምን መልክ መፈፀ አንዳለባቸው ካብራራ በኋላቀጣዩን ተግባራዊ ስራ በመጨረሻው የሚገኝ መሆኑን ጠቅሶ ይደመድማል ብበዚህ መፅሀፍ ውስጥ በአጭርና በጥቅል ተቀምረው የምታዩ የእውቀት መነሻዎች ደረጃ በደረጃ ለሰው ልጅ በትምህርት ሲቀርቡናሰው በአነዚህ ቲዮሪዎች መነሻና ቀመር አእምሮው ሚያገኝና ን ር ማለ ከርመ ባጭቁ ለሁሉም ነገር ፋ ቢደረጉና በህይወቱም ቢለማመዳ ተቸ ውጤቶች በመሆናቸው ተቀብሎ በደስታ ከመ እንዲሁ ቢሰጠው ማና ለመሄድ ተዘጋጆ ማለት ይሆናል ለ ነቴ ባኬድ የሚያግዳቸው ኣር እንደጴድ ሆኖሰዎችምቹ ፍሥሐ ያዜ ደተ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ውና ኛው ጥራዝ ለኛ ዘሮች ተሰጠአኛም ሁለቱን ጥራዞች ይ ምሮ ቦታ ቦታችን ይዘን ይህን ማለትም ከዝማስያ ወገን ለሆንነው ዘን ወጥተን ከአንግሎ ሳክሶን ዘመን ማህደር በተግባር ወደመተርጎም ስራ ገባን ይሀ ጥራዝ ከቀድሞው የግብፅ ቋንቋና ፊደል ከዲሞተ በዓለማችን ህዝብ ዘንድ ወደፊት በስፋት በው ሰባክ በዘመናዊቷ ዓለም ተፅእኖ መፍጠር በሚችለው ቋንቋ ተተርጉሞና ተቀም ሰ የተዘጋጀ ነው እንደምታዩት በመጀመሪያዎቹ ገፆች ቅድመ የቤት ስራችን ምን መሆን አንዳለበት ተገልፆዋል በአነዚህ በመደመሪያዎቹ ምዕራፎች ውስጥ በሰፈረው ጥቆማ መሰረት መጀመሪያ የራሳችን አገር መስርተንበቋንቋና በዘር ራሳችን ለይተን በዘመናዊ መንገድ አገራችን መገንባትና ዘመናዊ የአስተዳደር ስርዓት ቀይሰን ፃያል አገር መሆን ነበረብንእንዴት ያን ማድረግ እንደምንችል የሚያስረዱ አካሄዶችና ዘዴዎችም ተዘርዝረዋል እናም በተዘረዘሩት አካፄዶች መሰረት እየተጓዝን በተቀመጠልን የጊዜ ገደብ አእየተገበርንአገራችን መስርተንዘመናዊ የህግ አስተዳደር ዘርግተን ክያል መሆን ነበረብን ፃያል በሆንን ማግስትም በተከታይ ገፆች ትአዛዝና ጥቆማ መሰረት በጂኦግራፊ ጥበብ ምድራችንን በማዋቀርና በዘመናዊ ካርታ በማካለል ዘመናዊ ቅርፅ ማስዝ ነበረብንይህን ለማድረግ የሚረዱ ግብዓቶችና ዘዴውም እንዴት እንደሆነ በግልፅ ሰፍሮልናል። ጋብሳቸውን ለስልጣኔ ቁጥጥር ስር ካዋልናቸው ቦርካታ ዛዮ ዳው ሙ ጀመርንየሰው በዓት የሚሆነ ማዕድናትን በዚች ድንት ሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ልለወጠውምያ ሁሉ የአቴና ፈ ት ወደ ፍህም በተሰበሰበበት አደባባይ ወ ጩ ህዝብ ትምህርቱን በጆሮው ይሰማል ይበተናልያ አስተዳደርና ለየአገሩ ስልጣኔ አውሎበሂደት እያሻሻለ ወደ ሽግግዬ ው ግባትና መቀጠል የተቻለበት ሁኔታ አልነበረምበድንጋ ው አሪ ረቡ ከዝናብና ከብርድከፀሀይና ከሃሩር ራሳቸፀ ድንጋይ ሰስ መኖሪያ ገንብቶ ባመነበት ሃሳብ ህዝብን እየጩ ጠልሉበት መፃ ን እያስገበሩ ገናናነታቸውን ከማሳወቃቸው በቀር ምንም ተጨባ ም ር መደር ሰዎች እንዲሁ በቃል ፍልስፍና አአምሯቸውን እጸ ማሰብ ለመቻል እየተዘጋጁ መቆቀቁየት ስለነበረባቸው ነውባንድ ጊዜ ከ ወደ ሳተላይት ቴክኖለጂ መገባት ስላልነበረበት ነው ብበ ስለዚህ ይህን ክፍል ብቻ ነው ያኔ የነበሩት የልዑላችን ወገኖች በዚያ ለነበሩ ተራ ህዝቦች ማስተማር የተፈቀደላቸውእናም በተሰጣቸው ግፅ መነሻነትና መመሪያነት በዘመናቸው የነበረውን ህዝብ ሰፋ አድሮ በጥልቀት ማሰብ መጀመር የሚችሉበትን ሁኔታ የሚፈጥርሳቹቸር የትምህርት ክፍል እያስተማሩ ህዝቡን ማዘጋጀትና ማንቃት ቻሉ በዚህ አይነት አካባቢውን ማንቃት ከተቻለ በኋላ ደግሞበተከታዩ ሽ ወደ ተከታዩ ክፍል ይገባል ማለት ነው ቭ በዚህ አይነት መንገድና መተካካት ነው ሂደቱ ቀጥሎ የቆየው ከጋማ ከብ ይገልፃልአድማ አይነቱን ፎርሙ አገራት ግዛታቸው እያደረጉዘመናዊ የአስተዳደር አደረጃጀቶችን እህ ለወደፊት የሚጠቅመውን ትምህርት እያስተማሩስልጣኔን እያለ ተተኪ እያፈሩና እያስረከቡ ነበር የቀጠሉት በመሆኑም ይህ የመጀመሪያ ማህደር በፈርኦናቴ ዘመን ተፈ ቤት ስራቸውን አጠናቀው ዘመ ለባቢሎናውያን ለቀቁእነሱም በቀ አብራ ማህደራቸውን በተቀመጠላቸጡ ጊክ ተግብረውና አበ ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ደርና ስለሌሎች ሁሉም ዘርፎች የሚያትቱ ናቸው። የጋራ ድምፅ ክብር ለልዑላችን። ለሚሰራው ስራ ነው ትእዛዙን ከአሜሪካ መቀበል የሚኖርባችሁ ናሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መሆን ማሰት ደግሞየዘላለም ህይወት መናር መቻልና የምድርን ህይወት ለዘላለም ማስቀጠልና አስቀጥለንም በሹመትና በሽልማት በገደብ አልባ ነፃነት ለዘላለም መኖር ማለት ነው ይህን ለማድረግ የመጀመሪያው ስራ አገራቱንና መሪዎችን በአንድ ልዕለ ፃያል አገር ስር ማድረግ መቻል ነውያን አድርገናልያች ፃያል አገር አሜሪካ ናትእናም በሷ መታዘዝና በሷ ስር መሆን የሁላችሁም የውዴታ ግዴታ ነው የሚለው ዋናው መልዕክቴ ነው አዎንዓለምና ህዝቦቿ ወደዱም ጠሉም በልዑላችን ስር ሆነው መገዛት አለባቸውያን ለማድረግ ደግሞ በሁሉም አቅጣጫና በሁሉም ከዘርፍ የማጥመጃ መረቡ መዘርጋት አለበትአኛ እያደረግን የነበረውና አሁንም እያደረግን ያለነውም ያንኑ ነው ዓለማዊውን ህዝብ በመሪዎችሐይማኖተኛውን ህዝብ በሐይማኖት ተቋማት በኩል ማጥመድ ተገቢ ነውስለዚህ መረባችን በሰባቱም አህጉር መዘርጋት አለበትይህ የማጥመጃ መረብ የሚዘረጋውም በኛና በእናንተ አማካኝነት ነው ለምሳሌ መላው የአውሮፓአውስትራሊያየሰሜን አሜሪካና የላቲን አገሮች ሐይማኖተኛ ህዝብ በቫቲካን ቤተክርስቲያን ተፅእኖ ስር ያለና በቫቲካን ቤተክርስቲያን ጳጳሳት የሚመራ ነውያን ህዝብ በቤተክርስቲያን ደረጃ ሙሉ በሙሉ ለማጥመድ የሚያስችለን ደረጃ ላይ ደርሰናል በተመሳሳይ ሁኔታ የመላው አገራት መሪዎችና ህዝቦች ለማለት በሚቻልበት ሁኔታ ብዙዎቹ በአሜሪካ ሃያልነት ያመኑ በአሜሪካ ተፅእኖ ስር ያሉና በአሜሪካ የሚመሩ ናቸውአነሱንም በየመንግስታቸው ደረጃ ሙሱ በሙሉ ለማጥመድ የሚያስችል ደረጃ ላይ ደርሰናልሆኖም በቂ አይደለምስለዚህ ይህን አይነት ተግባር በሰባቱም አህጉር በተጠናከረ መንገድ መተግበር ይኖርበታልየማጥመጃ መረቡን በሰባቱም አህጉር ጋት ደግሞ እናንተ የ አገራት መሪዎች ለጊዜው በቂ ናችሁ ይህን የተሰጣችሁን ጥበብ መጠቀም የምትችሉ ናችሁና ይ አይጠፋችሁምዳየእያንዳንዱን ካር መንግስታት አዳና ስው ከበ ብል ሐይማኖታዊ ተቋም አመራርም አሳመናችሁ መት የና ቸና ተለቁስየጦር መሳሪያና የሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች ባለ ው ችል ፅዕኖ ፈጣሪነታችሁ ታምኖ ነውና የ አገራት አባል አረገም ነገር ከማድረግ የሚገታችሁ ሃይል አይኖርም ሁሉ ስለዚህ በቫቲካን ቤተክርስቲያን በኩል መላውን የአውሮፓ ህዝብ በኛና ግበ ጋጀነው ሁሉ ሌላውም አህጉር በተመሳሳይ መ ካኝነት የሚዘጋጅና የሚጠቀለል ነው ፍሥሐ ያኪ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ጋር ቆራኙ የተጋቡና የተዋለዱ በረሰብ ጋር በፍቅር እየተቆራኙ ጋበ ሽር ቸ ፍት አይደሉም ሆኖም ጥቂት የነበርነውን ከዚያ የዘር የተገኝውን ሁሉ በተቻለን መጠን ጠብቀንና የልዑላችን ፈቃድ እየፈፀምን አዚህ መድረስ ችለናል በዚህ መሰረት ከአሜሪካ መሪዎች ውስጥ ዘጠና በመቶው የእኛ የዘር ክፃረግ ያላቸውና በእኛ የተሾሙ ነበሩበእኛ በእንግሊዝ ቤተመንግስት ውስጥም የንጉሰ ነገስትነቱንና የንግስተ ነገስታትነቱን ስልጣን ይዘን ከቆየነው ውስጥ በመቶዎቹ የዚያ የዘር ሃረግ ተወላጆች ወይም ድቅሎች ነን በመቶዎቹ ከተራው ማህበረሰብ ጋር በራሳቸው ፍላጎት የተጋቡና የተዋለዱ መሆናቸው ነውበአሜሪካም አእንዲሁ በፖለቲካ ልምምድና በትጋታቸው መሪ የሆኑ በእኛ ይሁንታ ስልጣን የያዙ በርካታ ሰዎች በአሜሪካም በእንግሊዝም ነበሩየኛ ወገን ሆነም አልሆኑም ስልጣን ከያዙ በኋላ ሚስጥር ሊያወጡ የሞከሩትን ግን ለገዛ ልጆቻችን እንኳን ሳንራራ በሌላ መንገድ የሞቱ እያስመሰለን ገድሰናል አስወግደናል አስጊ ደረጃ ላይ ከደረሱ ብቻ ነው ይህ አይነቱ አርምጃ የሚወሰድባቸፀ ከአሜሪካ ጆን ኦፍ ኬኔዲ ከእኛ ቤተ መንግስት ልዕልት ዲያና ጥሩ ቻዎ ናቸው ለማንኛውም አሜሪካን በሚመለከት በኔ በሚመራው በዚህ። ይህን ስናደርግና ተግባራዊ ሆኖ ሲቀጥል ስዎቻችንም በየአገሩ ስናሰፍር በአሜሪካም ሆነ በኢንግላንፍ በእኛ ቤተሰብም ሆነ በእኛ ቤተ መንግስት አልፎ አልፎ ስሰ ልዑላችን ምንም የማያውቁ መሪዎች ጣልቃ እየገቡ ያስተዳደሩበት ሁኔ ነር ችግር አልነበረውምምክንያቱም ዋናው ቿች ር ልው ይችላልያ መስስ አይሰወ አንጁ ክን ባለማወቅ አንዳንድ የበከበርከኮ ት ስንፈደቅደም ምናልባት አውቆም ይ ጥነትና በሚስጥር ሪ ነገሮችን የሚከውን መሪ ሆና ካገኘነው ዞት ገድ ስለምንችል ነው ኗ ልክ በዚሁ መጠንም በአኛ ቤተ መንግስት አድሜ ኤ ወፍ አ ውነታውን ከመንገራችንና ከማወቃቸው ቦፉትና ዛ ፍሥሐ ያዜ ን ጻ ሩ ች የጥበበኞች የሳይንቲስቶች የደግኖችና እንደ ስሟም ሸክ ኬን መኖሪያ የሆነች ፃያል አገር መሆን የአሸናፊዎች ብሎም የዘመ በዚያች አገር ላይ ጥበበኛ ዘሮቻችን የአውቀትና ቻለችይህ ሊሆን ም አህጫጧያይ ሰጣትና ታላቅ አገር እንዲያደርጓት በሚል ናሌ ው እንዲሰፍሩ ስላደረግን ብቻ ነው ስበ ራቸ ከየአህጉሩ የሰበሰብናቸውን ድቅል ድቅል ዘሮቻችንን ከኛ ዘንድ የነበሩትን ስ በቀስና በሂደት ዘሮቻቸው ከሆነ መንፈሳዊ አካላት ወስደን በማስፈርም የልዑላችን ፍላጎት ማስፈፀሚያ የሚሆኑና ን ስ እየሰለጡኑና እየተላመዱ ህዝቡም እየተገለገለባቸው ቴ ጤው ሻኝቶችን እየፈጠሩና እየሰሩ እየተመራመሩና እየፈለስፉ ለዓለም ህዝብ እንዲያበረክቱ ያደረግነው ብፖ ቶን መታት ጥናትና ምንጠራ በኋላ ለልዑላችን ምክ ል ይቺን አገር ከረጅም ዓመታ መቀመጫና መናገሻ ትሆነው ዘንድ እጃችን የሌለበት አስመስለን አገር አድርገን ገንብተናታልአምጠን ወልደን እዚህ ደረጃ ላይ አድርሰናታል በጥቅሉ ዩናይትድ ስቴትስ የተባለችው አገር በኛ የተፈጠፎ የተመሰረተች ወይም የተወለደች ናትይቺ አገር የኢንግላንድ ኪስ እንደማለት ናትወልደን ያሳደግናት ልጃችንና በኛ የምትመራስ ናትተጠሪነቷም ለኛና ለልዑላችን ብቻ ነውሌላ አዛዥ የላትም ይቺን ድንቅና ፃያል አገር ዓለም ትኩረቱን እኛ ላይ እንዳያደርግ። ጁ ቁ ጋጣው ናሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሆነውን ሰው ከቤተመንግስታችን አውጥተንስንቁን ቋጥረንና ዓላማችን አስተምረንአቅፈንና ስመን የሸኘነው እኛው ነን አያሉ ሲያብራሩቋሚ ስራቸው ማጨብጨብ የሆነው ሁሉም ተሰብሳቢዎች በጋራ ቆመው ረዘም ያለ ጭብጨባ አደረጉይህን አድርገው በሰሙት ነገር እንደተደመመ በየወንበሮቻቸው ቁጭ አሉ ያች አገር ወደፊት ምን አይነት አገር እንደምትሆን ቀድመን እናውቃለንናየሚመጥናትንና በትክክል የሚገልፃትን ሰያሜ ነጡ የሰጠናት ከግብፅከግሪክከአብራይስጥከላቲንተወስደውበተዋቀሩ ቃላት ልጠህሷ አልናትክዚያም ልጠፅዘር ብለን ሰየምናትጳጠ የአብራይስጥ ቃል ሲሆን ህዝብ ማለት ነው የላቲን ቃል ሲሆን ክርከ ሀብታም ማለት ነው የቀድሞ የግሪክ ቃል ሲሆንርበ አንበሳ ወይም አሸናፊ ማለት ነው የበላይ ማለት ነው ርል የቀድሞው የግብፃውያን ቃል ሲሆን ሀዘ ሀህ ዕጪርፀፍ መንፈሳዊ ሃይል ማለት ነው ይህን ስናደርግም ቀጥዬ በስፋት አእንደማብራራው በምክንያትና በልዑላችን ፈቃድ እንዲሁም በአርሱ የጊዜ ቀመርና የእርሱ የበታቾች የሆኑ ከእኛ የበለጡ መንፈሳዊ ፍጡራንን ከጎናችን አድርገን ነው አካባቢው ላይ ይኖሩ የነበሩ ኋላ ቀር ህዝቦችን አስወግደን ምቹና ድንቅ አገር የመፍጠር ስራችንን ቀደም ብለን ጀምረን አጠናክረን በመቀጠል ልዑላችን የጠቐቆመንን አና ያገኘናትን አገር አሜሪካን የልዑላችን ቤተ መቅደስና መታሰቢያ ብሎም የሉሱፌል መናገሻ አድርገን መመስረት ቻልን በተፈጥሮ የታደለችውን ካናዳንም አጎራብተን በኛ የንጉሰነገስት አስተዳደር ስር ካደረግን በኋላበምንፈልገው የቦታ ስፋት ከልለን ራሷን የቻለች አገር አድርገን በማዘጋጀት አንዲትና የተባበረች ግዛቶችን በውስጧ የያዘች ድንቅ አገር አደረግናት የምንፈልገውን አይነት ፍፁም ዴሞክራሲያዊ የሆነ የአስተዳደር ህግ አርቅቀን ከኛ ወገን ለሆነው ለመጀመሪያው መሪ በመስጠት በሱ እንድትመራ አደረግንሰንደቅ ዓላማዋንም ባሰማራናቸው ቤተሰቦቻችን ዋና ዋና የዘር ፃረግግንድ ብዛት በኮኮብ መስለንእውቀታቸው የላቀ አይታቸው የረቀቀ ከማንም በላይ መብረርና ፈጥኖ በስልጣኔ የመራመድ ብቃት ያላቸው ህዝቦች የሚሰፍሩባት አገር ናትናየንስር ዓርማ ጨመርንገበት ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ ራሷን የቻለች አገር ሆናና መስሳ ቀጥላ ዛሬ ድረስ በኛ እየተመራች እዚህ ደረጃ ደርሳ ትገኛለች የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ንደ አየርላንድ ዌልስና ስኮትላንድ ወደኛ በዙሪያችን ኃፍቹ ቿን መጠሪያ ስም በየዘመናቱ አየለዋወጥን ታላቅ በማምጣት ብ የረወገንባት ስራችንን አጠናክረን ቀጠልንከሰው የበሰጠ አ መበባቸንን በመጠቀምም ሃያል አገርና ፃያል ህዝብ መሆን ንስ በቀስም በየአህጉሩ ያሉ የዓለም አገራትን በቅኝ ግዛት በመያዝ በኛ ቁጥጥር ስር ማድረግ ቻልን በዚህ አይነት መንገድ በተደሳደለ የባገዛሽ ስርዓት ላይ ከሆንንና። በዚህ መልኩ ብዙ ርቀት መጓዝ ችለን ነው እዚህ የደረስነው በኢንግላንድ ዙሪያ በተመሰረቱት አገሮች ላይ የኛ የአስተዳደራዊ ስልጣን የግድ አስፈላጊ የነበረ ከመሆነም በላይየኛን ምድር ካጠናከርን በኋላ በኛ ስር ማድረግ የበለጠ አስፈላጊ ነበርና ቀጣይ ስራችን ያደረግነው ያንኑ ነው ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ዘሮቻችን ምድር የነበረውን ቦታ ወይም አካባቢ አገር አድርገን መስርተን ኢንግ ላንድ አልነው ኢንግላንድ የተባለችውን አገር በአዲስ መልክ ቆርቁረንና ዘመናዊ ህንፃዎችን ገንብተን ከቤተ መንግስት አስከሰለጠነ ህገመንግስት ድረስ ያለውን ስራ በሙሉ በማጠናቀቅና አገሪቱ ላይ በተግባር በመተርጎም ታላቅ አገር አደረግናትበይፋ እንደሚታወቀው ኢንግ ላንድ ማለት ኤንጅልስ ላንድ ማለት ነውየመላዕክታን ምድር። የክርስትና ተቃዋሚ ሆነን ነገር ግን ክርስትና አንዲስፋፋም ስንሰብክ ነበርከኛ ወገን የሆኑም መጽሐፉን ተርጉመው አስከማሰራጨት የደረሱ ነበሩአነሱ ባያሰራጩትም አንዴ ይፋ ስለሆነና ስለተሰራጨበደንብ መሰራጨቱ አይቀርምና ከማንም በላይ ተቆርቋሪ ለመምሰል በኛ ቤተመንግስትና በኛ ንጉሰነገስት የተሰራጨ ተብሎ የሚታወቅ ከሌላው መጽሐፍ በምንም የማይለይ መጽሐፍ ቅዱስ አለ ሁሉም ተፈልጎና በምክንያት የሆነ ነውባርነትን አኛው ራሳችን አስደምረንና ህጋዊ አድርገን አኛው ራሳችን ተቃውመን ባርነትን በህግ ገድበን አስቁመናልሌላምሌላም አናም በዚህ አይነት ሂደትና ውርርስ እኛንና የኛን ቤተሰቦች መላው የአንግሎ ሳክሶን ማለትም የአሁነ አውሮፓ ህዝብ ለኛ ዘሮች የነገስታት ቤተሰብነት ሙሉ አውቅና ሰጥቶ ሊገዛልን ቻለበሂደትም መላው ዓለም አፍሪካውያንን ጨምር ለኛ የነገስታት ቤተሰብነትና የዘር ፃረግ ሙሉ አውቅና ሰብጠ አኛም አገራችንንና በዙሪያችን የነበሩ ግዛቶቻችንን በጠንካራ መሰረት ላይ በተገነባ ህግ ስልጡንና ዘመናዊ ሆኖ በቀጠለ የአስተዳደር ስርዓት መምራትና ማስተዳደር ቻልን አገራችንና ግዛቶቻችን በዋናነት በዘውድ ስርዓት ሲመሩበሂደት ደግሞ የዘውድ ስርዓቱን የሚጠብቅና ተጠሪነቱም ለዘውዱ የሆነ ሌላ ዘመናዊ የአስተዳደር ስልት በመጨመር ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚንስትሩ የሆኑ ሚንስትሮችን በመሾም አገራችን በዘመናዊ መንገድ በጠቅላይ ሚንስትር እንድትመራ አደረግን በዚህ አይነት እርስ በርስ እየተጠባበቅንና በህጋችን የበላይነት እየተመራን ነገር ግን ሁሉንም እኛ አየመራን እዚህ መድረስ ቻልን ነው ታሪኩ ያን ሁሉ ውስብስብ የነበረ ለኛ ግን ቀላል የሆነን ተግባራት በሙሉ ካከናወንን በኋላ በጥሩ ሁኔታና በጥሩ ተቀባይነት የአስተዳደር ስልጣኑን ከያዝንና ዘሮቻችን ከተሰባሰቡ በቷላ ሰፍረንበት የኖርነውንና የቀድሞ ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ይህን ለማድረግ የመጀመሪያው ስራ ደግሞ በኛ ስር የሚተዳደር ህዝብ መያዝና አገር መመስረት ነበርበዚህ መሰረት ቀደም ብለን የያዝነውን የኛ ዋና ዋና ዘሮች በአንድ ወቅት ሰፍረውበት የነበረውን ቦታ የራሳችን ግዛት አድርገን መሰረትንያ ግዛት ይህ የምታዩት በረዲማ የአውሮፓ ክፍል ነበርና በዚህ በአውሮፓ ምድር ሰፍረን ግዛታችንን መሰረትንዘመናችን ጠብቀንም ከሰው የላቀ እውቀታችንን እየተጠቀምን አንዳንድ አዳዲስና የተሻሻሉ ነገሮችን እያሳየንና አየጠቆምን ህዝቡ ውስጥ ሰርፀን ከመግባት አልፈን ጎልተን መታየት ጀመርን ኋላ ቀሩን የአውሮፓ ህዝብ በዘመናዊ መንገድ አያደራጀንበበሰለ ንግግር አእያስተማርንየተሻለ የውትድርናና የውጊያ ዘዴ እያለማመድንፖሊሲ አየቀረፅን የአስተዳደር ስርዓት እያሳየንሁሉን ነገር የተሻለ አድርገን እየቀየስን በአሁኑ የአውሮፓ ምድር ሰፍረው በነበሩ ህዝቦች ዘንድ ታዋቂና ተወዳጅ ብሎም ተከባሪ እየሆንን ሄፄድን አናም በዚህ አዳዲስና የተሻሻለ የአስተዳደር ስልታችንና በሁለመናችን ከአካባቢው ማህበረሰብ የተሻልን መሆን ችለን ታይተን ነበርና ህዝቡ የጨዋ ዘሮችና አስተዋዮችከተከበረ ቤተሰብ የተገኙለአስተዳደር የሚሆን ፅውቀት ያላቸውሁሉንም ከአምላክ የታደሱ ምርጥ ዘሮችና የህዝብ ተቆርቋሪዎች የሆኑ በሚል የአካባቢው ተጠሪዎች አድርጎ ወሰደን የአንግሉ ሳክሶን ስልጣኔ መስራች ተደርገንም ተቆጠርን ብ በዚህ መልኩ ተቀባይነት አግኝተን ስልጣን መያዝ ቻልንየራሳችን ልዩ የተከበረ ቤተመንግስት ኖረን ወንዶቻችንም የተደራጀን ጦር መጾ በጥበባቸውም ድል ማድረግ ሲችሉበሂደትም ስልጣኑን ለልጾ እያስረከቡ አየተተካኩ ሲቀጥሉ የነገስታት ዘሮች መባል ጀመፍ ጀመርንበዚህ ዓይነት ሁኔታ ተደራጀጆተን አንድ ራሱን የቻለ ቤተሰብ ሆነን አንደ አንድ ልዩ ጎሳ ተቆጥረን በመታየየ የተከበረ ክልል ከልለንበሮማውያን ዘመን አባቶቻችን ያስቀጠሉትን የላቲን ቋንቋና ፊደልን መነሻ መሰረት በማደ ልዩ ቋንቋና የሰለጠነ ፊደል አንዲሁም ልዩ ባህል ያ ህዝብ ማስተዳደር ጀመርን ያሄ ደግሞ የዓለም ህዝብ ክርስትና ሐይ የተመሰጠበትና ክርስትናም ተቀባይነት ያገኝበት የአውሮፓ ምድር ህዝብም ክርስቲያን ሆኖ የኖረ ያንኑ ሐይማኖት አክብረንላቸውና ራሳቸንም ክርስቲያን ሆነንና መስለንአልፈን ዳክ ተጠሪ የሚጋረጥበትን አደጋም አስወጋት ና ዝቂጃ መጋ ያ ፍ ሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የአውሮፓ ክፍል ይዘንአካባቢውን በቅርብ ርቀት እየተመለከትን ከሰዎች ጋር ተመሳስለን መኖር ጀመርን እንደምታዩን መልካችንም ሆነ ቅርፃዓችን የስው ዓይነት ነው ማንም በምንም መንገድ ሊለየን ባይችልም እርስ በራሳችን ግን እንለያያለን የእኛ ዘር እስከሆነና ፐርሰንቱ ግማሽ ግማሽ እስከሆነ ድረስ በየትኛውም አገርና አህጉር ቢኖር በልዩና ለሰው በማይታየውርቀት በማይገድበው የመገናኛ አንቴናችን አማካኝነት እንተየያለንእንገናኛለንመልዕክትም እንለዋወጣለን ዛሬ እናንተ ውስጣችሁን አብርታችሁ ከሩቅም ከቅርብም ያሻችሁን እንደምታደርጉት ሁሉእኛ ደግሞ ከዚያ የበለጠና የላቀ ጥበብ ተዋርሰን የተፈጠርን ስለሆንን የሚሳነን ነገር አልነበረምና በዚህ አስቸጋሪ የበረዶ ተራራ ላይ እየኖርን ረጅም ዓመታት ስናሳልፍ የተቸገርንባት አንዳች ጉዳይ አልነበረችም ብሂደት ስናዳብረው የቆየነውን ቋንቋና ባህላችንን ይዘንየአንግሎ ሳክሶን ነገድ በሚል ስያሜ ስንጠራ ከቆየን በኋላመሰረቱ አንድ የሆነና መጠነኛ ልዩነት ያለው ቋንቋ ለሌሎች በአካባቢያችን አብረውን ለነበሩ ሰዎች እያካፈልንና እያሰረፅንባቸው ነበር የቆየነው እንደምታውቁት ከ ዓም ያለው ዘመን የአንግሎ ሳክሶን ዘመን ተብሎ ይጠራልየአሁነኑ የአውሮፓ ምድር አንግሎ ሳክሶን በመባል ሲታወቅ በውስጡ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አውሮፓ ድረስ ያሉትን የሰው ልጆችን ወይም የህዝቦችን መኖሪያ ምድር ያጠቃለለ እንጂ የእኛን አካባቢ ብቻ አይደለምበነዚያ ግማሽ ሚሊኒየም ዓመታት የኛ ዘሮች በአካባቢው ላይ ጥቂት ነበሩ። አንድ ራሱን የቻለ የነገስታት ቤተሰብ መሆን የሚያስችልና ለንግስናና ለአስተዳደራዊ ስልጣን በቂ የሆነ ብዛት እንጂ እንደ ህዝብ መደራጀት የሚያስችል በሚሊዮን የሚቆጠር ብዛት አልነበረንም አናም ይህን ህዝብ ጠቅልለን ማስተዳደር የነበረብን እኛ ነንና የመጀመሪያውን ስራችንን አንድ ብለን ለመጀመር ነው ክየተሰራጨንበት እንደ አዲስ መሰባሰብና መደራጀት የጀመርነውይህን የአንግሎ ሳክሶን ህዝብ ጠቅልሎ የማስተዳደርና የማሰልጠንዘሮቻችን በአንድ ወቅት ሰፍረውበት የነበረውን ምድር እንደ አገር መመስረትየሚመሰረተውን አገር አላድጎና ህዝቡንም አሰልጥኖ ለልዑላችን የመጨረሻ ዓላማ ምቹ ማድረግበቀድሞው ዘመን በአውሮፓ ምድር ተበታትነው ከሰው ልጆች ጋር ተቀላቅለው እየኖሩ ያሉበመዳቀል ብዛት ሙሉ ለሙሉ ሰው ወደመሆን ሊሸጋገሩ ጥቂት የቀራቸውን ጥበበኛ ዘሮቻችንን ከየተበተኑበት አሰባስቦ እውቀታቸውን ለዓለም ህዝብ እንዲያከፋፍሉ ማድረግ የሚሉት ዋና ዋና የቤት ስራዎቻችን ነበሩ ጌና የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ች አባቶቻችን ከዚህ ቀደም በሰፊጡ ት ያ ባክር ሸቄ እን የመጀመሪያ ምድራቸውን ኢትዮጵያን በተብራራላችሁ ታሪክ ምክንያ ር ፌዲ ከበላይ አካሉ ጭፍሮች ጋር በተደረገ ውጊያ ክከሰተቁ ከ ርቀው በመሰሽሸ ይህን በረዲማ አካባቢ ር ረከሰው ጋር መዋለድ መዳተልና ቀጥለው ቆይተው ውስ ር በላላም ለሰው ልጆች ብቻ በመጣው በጥፋት ውፃሃ ምክንያት ጥቂት ድቅሎችን ልዑላችን በአሳተገሞራ ከልሎ ካስመለጣቸው በኋሳ ሌሎቹ ያልተዳቀሉት ዋና ዋናዎቹ እዚሁ አካባቢ ነበር የቆዩትሁለተኛጨ የሰው ልጆች ምእራፍ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶም ዋና ዋናዎቹ በተለይ በአውሮፓ ምድር በግሪክምበሮምምበሌሉችም አማልክት ሆ አየተመለኩና ለሰው ልጅ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጥበብ አየገሰጡከሰው ር ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው ቀጥለው ቀይተዋልበመጨረሻ ግን በበላይ አካሉ አማካኝነት ሐይማኖቶች መፈጠር ሲጀምሩና ወደ ዓለማችን ሲ ወጠ የአማልክቱ ዘመን ያከትምና ዘመኖቻቸውን ጨርሰው ሁሉም ተጠቃለ ወደ ልዑላችን ፒራሚድ ይገባሉ። አፈፃፀም ላይ እንዳለን ተገንዝባችኋልዜ አውቃችቷልለዚህ እኛንም እወቁን ነው እያልኩ ያለሁት በዚህ አይነት አመጣጥ ዓለምና ህዝቦቿን አዘጋጅተን እዚህ አድቦአር ይህ ሁሉ ድርጅትና ዝግጅት በኛ ግማሽ ሰው ግማሽ ኔፊሊም በዞ የተክናወነ ነውእንዴት የሚለውን ቀጥዬ በስፋት አስረዳለሁእና በ ራሳችንን ስላሳወቅናችሁ አንኳን ደስ ያላችሁ አላለሁነ ለል ተሰብሳቢዎቹ የ አገራት መሪዎች በአንድነት ቀመው ሞቅና ጩ ያለ ረጅም ጭብጨባ አስደመጡ ክብር ለልዑላችን አሜንሌላ ጭብጨባ አስደምጠው ተቀመጡ ንግስቲቱ በዚህ አይነት ሁኔታ ገመናቸውን እንደ ትልቅ ዝና ቆጥረፀ በኩራት እየተኮፈሱ በንግግር በመግለፅ በተግባርም በማሳየት ድብቅ ማንነታቸውን ይፋ አደረጉ ገ ወደ ታሪካዌ ዝርዝሩ ልለፍበማለት ከበስተጀርባቸው ያለውን ያማረ ቀይ ግድግዳ ከርቀት ሆነው እያዩ በጣት ምልክት ብቻ ባዶው ሳይ ጫር ጫር ሲያደርጉ ከሰፊጡ ቀይ ግድግዳ ፊት ለፊት ሰሬና ዘ ስክሪን ተከሰተ ብ ገና ቴክኖሎጂ በመባል የሚታወጠቀጡ ረቂቅና ኢምንት ነገር ህሉን ማድረግና መስራትመታዘዝና ማሳየትየሚችል ረቂቅ የ ምስትሪን የባዮሎጂንና የሴሎችን ቀመሮች አጠቃሎ የያዘና በነ ሳይ ተመስርቶ የኢንጅነሪንግ ጥበብም ታክሎበት የተሰራየሰው ህሽ አሰበት የመጨረሻ የቴክሎበዜ በ እንደሆነ የሚነገርለት ብ ክርፉ የተለያየ ሲሆንየጫሰጠፎ አፃለግሎክም በ ሁ ከሰው እር ራሩ ብዙ ነውበዚህ አይቪ ውስጥ እሁን ጥቅም ሳይ ረር በምድ ዳሎ ቦር ሰ ሳይ ሊገኝ የሚችልና በአንድ ቃዶ ጠ ልክት ብቻ ማብራትና መጠቀም የሚያስችለው ህዋ ላይ ያሳ የ ፍፁም ዘመናዊ የሆነ ለፌ ስክሪን ነውያለ አንዳች ደጋፊ ቁስ ፍሥሐ ያዜ ዖ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ያሉ ህፃናትና ለወሲብ ያልደረሱ ደናግል ሴቶችለኛ ለሴቶችደናግል ህፃናት ወንዶች ለወንድ ንጉሳዊ ቤተሰቦቻችን የግድ ያስፈልጋሉ በነሉሱ ደምና ስጋ ካልሆነ በቀር እንዲህ ሰው ሆነንና መስለን መኖር መቀጠል አንችልም። የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አክሜን። ይህ የአምልኮ ስርዓት አይደለምይህ የእኔ የግል ህይወት ነው ምናልባትም እናንተ ሳታዩኝ ብቻየን ሆኘ መፈፀም የሚኖርብኝ ተራ ጉዳይ ነውገር ግን መተዋወቅ አለብን ስንል እዚህ ድረስ በጥልቅና በግልጽ መተዋወቅ ማለታችን ነውና ገጠመኙን መጠቀም ነበረብኝለዚያ ነው ፊታችሁ ላይ ይህን ተግባር የፈፀምኩትአንጂ ይህን የማድረጊያ ወራቴን ሳምንታቴንዕለቴን አውቃለሁና ከዚህ ጉባኤ በፊት በቤተ መንግስቴ ፈፅሜ መምጣት እችል ነበርአርግጥ ነው ከአናንተ ጋር ሳወራ ሰዓቱን ዘንግቸው ነበርማስጠንቀቂያው የደረሰኝም ጊዜ ስላሳለፍኩ ነውሆኖም በዚህ ሳምንት በአንዱ ቀን መፈፀም እየቻልኩ ሳልፈፅም የቀረሁትና ማስጠንቀቂያው እስኪደርሰኝ የጠበቅሁት ሆነ ብዬ ነውጊዜ ስናሳልፍ የሚከሰትብንን ነገር እንድታውቁት በማሰብ ነውሙሉ ለሙሉ ሰው ያልሆንን አና ከልዑላችን ጭፍሮች የተደቀልን የተለየ ዝርያ ያለን መሆናችንን እግረመንገዴን አጋጣሚውን ተጠቅሜ ላረጋግጥላችሁ ስለፈለግሁ ነው እኛ የአንግሊዝ ነገስታት ቤተሰብ የሆንነው በሙሉ ህይወታችንን እንዲህ ነው የምንመራውይህ ቋሚ ተግባራችን ነው ቀጥዬ በደንብ እንደማብራራላችሁ የኛ የዘር ሃረግ ኖሯቸው ከኛ ወገን ሆነውና በኛ ቤተመንግስት የልዑልነትም የልዕፅልትነትም ስልጣን እየያዙ ከኖሩት ውስጥ በጣት የሚቆጠሩት ከቤተ መንግስት ህይወታቸው ወጣ እያሉ ከተራው ሀዝብ ጋር እየተፋቀሩ በእንዝህላልነት የተዋለዱና ዘራቸውን ያመናመኑ ቢኖሩም ከቁጥር የሚገቡ አይደሉምበተረፈ እኛ ዋና ዋናዎቹ በተለምዶ የእንግሊዝ ነገስታት ዘሮች የምንባለውና መላው ቤተሰባችን ቋሚ ህይወታችንን የምንመራው በእንዲህ አይነት መንገድ ነውይህንንም የምናደርገው ዓለምንና ሀዝቦቿን በሰለጠነ መንገድ ለመምራት ስንል ነው እኛ ሙሉ በሙሉ ሰው ስላልሆንን የሰዎች ጉዳይ አያገባንም ብለን የራሳችንን ህይወት ብቻ መኖርን አልመረጥንምወይም አልተመረጠልንም እኛና ልዑላችንእንዲሁም የልዑላችን ጭፍሮች የሰውን ልጅ ለመታደግ ስንል ዋጋ እየከፈልን ያለን መሆኑንም በዚህ አጋጣሚ መረዳት አለባችሁ መላውን የምድር ህዝብ አስተምረን አሰልጥነን አሳምነን ተባባሪያችን አድርገንከልዑላችን ጎን ማሰለፍ የሚለው ለኛ ለኔፊሊም ድቅሎች የተሰጠ የቤት ስራ ነውለዚያ ስንል ብቻ ነው ሰው እየሆንን የምንኖረውናሰው መስለንሰው ሆነን የምንታየውእናንተንም ሆነ የምትመሩትን ተራውን ህዝብ ለማስተማርና ለመቀየር ለማሰልጠንና የልዑላችን ዓላማ አስርፀን ፍሥሐ ያዜ ዩ ሠ ያሆሀሠኝ « ሆከጋ ጥነትና በመስገብገብ ገና ከመወርወራችቸውጤጡ ቸውን አይታለቡ ይውጣሉ ይሰለቅጣሉ ኣክ ላይ አ አ ራለት መንገድ ዘግናኝና ሰቅጣጭ በሆነ ሁኔታ እነዚያ እንቦቃቅላ ሴት ህፃናት ከግንባራችው መሃል ተወግቶ ቁልቁል እየተፋ አስከ እምብርታቸው ደርሶ በሚነቀለው የሳለ ቢላዋ እየታረፌ ። ፍሥሐ ጀዚ ዘንዶዎ በፍ ኅጻ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የተሰካው ስለት ውስጥ ለውስጥ በቅርፅ እየፄደ በህፃኗ ቅንድቦች መካከል አልፎአፍንጫዋን አኩል ሰንጥቆላይና ታች ከናፍርቷንም እኩል ቆርጦ አልፎበአገሟ ትክክል አየወረደ ፄዶ የደረቷን አካባቢ መሃል ለመሃል እየቀረደደ አልፎ ልቧን ሆዲን አያለ አስከ አምብርተቷ ደረሰ የቫቲካኑ ጳጳስ ከፊት ተሰልፋ የነበረችውን ህፃን በዚህ አይነት ሁኔታ መዛል ለመሃል እኩል እስከ አምብርቷ ድረስ በፍጥነት ቀርድደው ወይም አርደው ጨረሱና አንደተንበረከኩ ከአንገታቸው ጎንበስ ብለው ለንግስቲቱ አቀረቡላቸው ንግስቲቱም በርከክ ብለው ከህፃዛናኗ ግንባር ጀምሮ እንደ ቦይ በቅርፅ መፍሰስ የጀመረውን ደም በፍጥነት የህፃኗ ደረት ላይ ተለጥፈው መጥባት መጠጣት ጀመሩበዚህ ጊዜ አስከ ሶስት ሜትር ይገመት የነበረው አስደንጋጭ ቁመታቸው በዚያው በተንበረከኩበት አንዳሉ በቅፅበት ወደ ታች ሸርተት በማለት ቀድሞ ወደነበረበትና የዓለም ህዝብ ወደሚያውቀው ሰውኛ የቁመት ርዝመት ተመለሰላቸው ቀጥለውም የቀኝ አጃቸውን አምስት ጣቶች ቀጥ አድርገው ዘርግተው በህፃኗ ስንጥቅ ደረት በፃሃይል በማስገባት ልቧን ጎትተው አውጥተው በፍጥነት ሲጎርሱትና በፍትነት አኝከው ሲውጡትአረንጓዴ ብርፃን አየረጨ የቆየውና ለቁጥር በሚታክቱ ቀጫጭን ሽቦዎች እየተተካ የነበረው ሰውነታቸው ወደ ቀድሞው የሰው ሰውነት አየተቀየረላቸው ሄደ ክንውኑ አጅግ አስደንጋጭና እጅግ ፈጣን ነበርየቫቲካነ ጳጳስ በአስተራረድ ልምድ ያካበቱ ፈጣን አራጅ ናቸውንግስቲቱም ጥሩ ልምድ ያላቸው የሰው ደም ጠጭና ኃይለኛ የሰው ስጋ በሊታ መሆናቸውን አበላላልና አጠጣጣቸውን በማየት ብቻ ማረጋገጥ ይቻላል በዚህ አይነት ልክ አንደ መጀመሪያዋ ህፃን የቀሩትን አምስቱንም ህፃናት በተመሳሳይ መንገድ በተመሳሳይ ፍጥነት በተመሳሳይ አተራረድተራ በተራ ሲያርዱ ወይም ሲሰው ቆዩጳጳሱ እያረዱ ለንግስቲቱ አቅርበው ጎንበስ ይላሉንግስቲቱም በበኩላቸው የአንዲን ታራጅ ደም በፍጥነት ጠጥተውና ልቧን አውጥተው ጎርሰው አላምጠው አንደዋጡ ተከታይዋ ተረኛ ህፃን ታርዳ ትቀርብላቸዋለትየአንዲን ደም ጠጥተውና ልቧን በልተው ሲጨርሱሌላኛዋ ትቀርብላቸዋለችበዚህ አይነት አበላልና አጠጣጥ የስድስቱንም ህፃናት ደም ጠጥተውልባቸውን በዛይል እየጎተቱ እያወጡ በልተው ጨረሱበልተውና ጠጥተው ከጨረሱ በኋላ የህፃናቱን በድን በርከክ እንዳሉ በፍጥነትና በሃይል ግራና ቀኝ ወደ ላ ይወረውራቸው ነበርልባቸው ተበልቶ ደማቸው የተጠጣውን ህፃናት ተራ ቦተራ ግራና ቀኝ ከራሳቸው ባልሆነ ሃይልና ናጥነት ሲወረወሯቸውም በአዳራሹ መድረክ ጥግና ጥግ በሆዳቸው ተኝተው የነበሩት አባብ መሰል ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ጥቂት ቆይታ በቷላ በጭለማ ተውጠ ተመልሶበደማቅ ብርሃን ሲጥለነለእ ዳራሽ ወዶ ራጩ ጳጳስ ከየትና አንዴት አእንዳመጧቸጡ የማ ። ሲሉ ጮሁ በዚህ ጊዜ ከአዳራሹ መድረክ ግራና ቀኝ ለጥ ብለው የነበሩት ዘንዶ መሰል መናፍስቶች አኩል ተስፈንጥረው በመነሳት የዚያን ሰፊና ድንቅ አዳራሽ ጣራ ዘልለው ሄደው ተለጠፉበት ለጥቂት ጊዜ ያህል የአዳራሹ መብራት ፍሥሐ ያዜ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ዜ ለበላይ አካሉ ቤተመቅደሱን እንደሰራለት ሁሉእፍኤ ተመርጠን አርሱ በፈቀደው ዘመን ዳሱን በሽ የታሸሸንና ያንንም የማድይጅቹ አ ። የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የአኛበተለመደው አጠራር የእንግሊዝ ነገስታቶች ዘር በቀጥታ የሚመዘዘው ከልዑላችን ታማኝ የበታች ጭፍሮች የዘር ዛረግ ነው የልዑላችን ታማኝ ወታደሮች ወይም ጭፍሮች የነበሩ አልዛ አዕላፍ መንፈሳዊ ፍጡራን ያሰለ እውቀት እንዲኖር በበላይ አካሉ ክተፈረደበት ሰው ከተባለው ዓናጡር ጋር ሲዳቀሉ የተገኘንና ዘራችንን ጠብቀን ቆይተን ባስፈላጊው ዘመን ከነበርንበት ቦታ ወጥተን የመጣን ድቅሉሎች ነን የተደቀልነው እኛ ብቻ አይደለንምብዙዎች ነበርንሆኖም እኛ የእንግሊዝ ነገስታት ቤተሰቦች የምንባለው ከሌሎች ጭፍሮች ድቅሎች ለየት እንላለንለየት የምንለውም ከሰው ልጅ ጋር የተዳቀሉት መንፈሳዊ ጭፍሮች ዋና አዛዥ ከሆነው ከዝማስያ የዘር ዛረግ ስለምንመዘዝ ነውአኛ የተደቀልነው እነዚያን የልዑላችንን ጭፍሮች ከሱ ስር ሆና በበላይነት ከሚያዛቸውና ይመራቸው ከነበረው ከዝማስያ ነገድ ስለሆንን ነውእኛ የእርሱ የዘር ፃረግ ያለን ብቻ ነን ከእርሱ የክር ፃረግ ስለምንመዘዝም ነውከሌሎች ድቅሎች የተሻለና የበለጠ አውቀትና ጥበብ ኖሮን ለመጨረሻው ኃላፊነት የታጨነውአርሱ ከበታቾቹ የበለጠና የላቀ የአውቀት መጠን የነበረው ነውሌሎች ከሰው ር የተዳቀሉት ግን ከእርሱ በግማሽ ዝቅ ያለ የአውቀት አድማስ የነበራቸው ናቸው አናም መፈፀም የነበረባቸው በርካታ ሺ ዓመታት ተፈፅመው ሲያልቁና ስድስተኛው ሺ ዓመት ላይ ሲደረስ ክመናችንን ጠብቀን ከፒራሚዳችን ወጥተን ብቅ ያልን ነንብቅ ብለንም በአሁኳቧ የአውሮፓ ምድር ሰፍረንና በየቦታው ተሰራጭተን ከሰዎች ጋር ተቀላቅለን ስንኖር ቆይተናል ከዚያ ዘመን ጀምሮ በፃደት እየተደራጀን ቆይተን የምድርን ህዝብ የማስተማር የማሰልጠንና የማዘመን ተግባራችንን አንድ ብለን የጀመርን የልዑላችን ታማኝ ቤተሰቦች ነን መላው አውሮፓ በተደራጁ የንጉሳውያን ቤተሰቦች መመራት የጀመረውም ክኛ መምጣት በኋላ ነውየምድር ነዋሪ የሆነው ሰውም ዘመናዊነትን መላበስ የጀመረውና እየተሻሻለ የሄደው ከኛ መምጣት በኋላ ነው ከፒራሚዳችን ወጥተን የመጣነውም የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘን እነሱን ለመፈፀም ሲሆንበዋናነት ሰዎችን አስተምሮአደራጅቶአሰልጥኖ በማቆየት ለልዑላችን የመጨረሻ ዓላማ ዝግጁ ለማድረግያን ለማድረግ የሚያስችለንን ለልዑላችንና ለጭፍርቹ እንዲሁሦ ለኛ ቤተሰቦች መታሰቢያ የሆነች ድንቅ አገር ለመገንባ። ክብር ለልዑላችን። በተመሳሳይም እናንተም ሳታበሩእፄም ሳላበራ እንዲሁ መግባባት አእንችላለንያ የሚሆነውም እኛ ድቅሎች በጣም ዝቅ ብለን ሰው ሆነንና መስለን ሰዎችን የማስረዳት ጥበብ ስላለን ነው እናንተ እኔ በተፈጥሮየ ካለኝ የተለየ አቅም ከእናንተ በጣም ላቅ ብዬ ጉባኤውን ብመራው ልንግባባ ብንችል እንኳንየምለውን ከመስማት ባለፈ ወደፊት የሚሆንና ሆኖ ያለፈ እያልኩ የምገልፅላችሁን ነገር በሙሉ በአአምሯችሁ ውስጥ ከነድርጊቱና ከነዘመኑ ከነክንውኑ በተግባር ሲታያችሁ መጠነኛ መፋለስ እንዳይኖር በሚል ነውመራራቅ ካለ ሙሉ መግባባት ውስጥ ላንሆን እንችላለን ስለዚህ በምናገረው መጠን ንግግሬ እኩል ይገባችሁ ዘንድ በተንቀሳቃሽ ምስል የማሳያችሁን ሁሉ በበራው ውጭና ውስጣችሁ አማካኝነት በብርፃን ፍጥነትና በረቀቀ የመረዳት አቅም አኩል በአእአምራችሁ ውስጥ በተግባር ታዩት ዘንድሁሉም ታሪክ ሲተረክላችሁ አሁን እንደተከናወነና በተግባር እየተደገመላችሁ እንዳለ ሆኖ ይሰማችሁ ዘንድከነተግባራዊ ክንውኑ እየተገለፀላችሁ በቅፅበት ትረዱት ዘንድበእኩል የአስተሳሰብና የመረዳት መጠን ብንሆን የተሻለ ስለሚሆን ነውአናም ማብራት እየቻልኩ ያላበራሁት ለዚህ እንደሆነ ተረዱአኛ የአንግሊዝ የነገስታት ዘሮች የምንባለው በሙሉ በርቶልን የተፈጠርን ስለሆንን ማለቴ ነውስለዚህ የዛሬውን የዝግ ጉባኤያችንን ለማድረግ እኔና እናንተ በተመጣጣኝ የአስተሳሰብ ደረጃ ላይ ነንአናም እንቀጥላለን ዓፍ ሠጊ ዐዝ እ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ወደ ሶስት ማዕዘንነት ተቀየረይህን ሩር መፍ መ አይት መሪዎች ይበልጥ ተደነቁ ተሰብሳቢዎቹ የ ሌያ ሳይሆንከእነሱ በበለጠና በተለየ መልኩ ንግስቲቱ እንደ እነሱ ብቻ ሳ ጅ ካረጋገጡ በጎላ ውስጥ ማብራት መቻላቸውን ለተሰብሳቢዎቹ ፅጎላ መለኒ አጥፍተው ወደ ቀድሞው ገፅታቸው ተመለሱሰው ሆኑ ወይም ሊ መሰሉ አሁንም አዳራሹ በጭብጨባ ተናጠ አሮጊቷ የእንግሊዝ ንግስት ንግግር ሲያደርጉም ሆነ ልደታትቡ ሲያከብሩ ወይም በሌላ አገራዊ ጉዳይ ታዳሚ ሆነው የዓለም ህዝ በቴሌቭዥን ሲያያቸውየንግስትነት ወግና ማዕረግ የተላበሱ ከ ጥንቁቅ የደስ ደስ ያላቸው በመላው ዓለም ህዝብ ዘንድ የተከበሩና የታፈሩበየፄዱበት ህዝብ በደስታ የሚያጨበጭብላቸውህዝቡ አሳቸውን ለማየት የሚቅበዘበዝና በየጎዳናው ተሰልፎ የሚጋፋላቸውፍፁም ጨፃና አውነተኛ የሰው ፍጡር የሆነ ክብር ያላቸው ሴት ይመሰላሉ ነገር ግን እንደዚያ አይደሉምእውነታው ሌላ ነውበሰው ዓይንና አእምር ነው ይርቁ አ ፍር ዓለምን ማታለል የቻሉእጅግ የበሸቀበ ርካሸና ቆሻሻ የሆነ ሴት መሆናቸውን ማን ይናገር። በተጨማሪም በዚህ መጽሐፍ ውስጥ አልፎ አልፎ በየፅሁፉ ጣልቃከዚህ ቀደም እንደተገለፀላችሁየሚል ነገር ከገጠማችሁያ ማለት በመጀመሪያው መጽሐፍ በሰፊው የተብራራ ታሪክ ነው ማለት መሆኑን ከወዲሁ ተገንዘቡልጓ በመጽሐፉ ውስጥ ጥቂት ጎግስትና ሌሊ አንደጠረል ስለ ሎች ተሰ ስለ አል አ ፈፍገራት ማሳወቅ አፈልጋለሁ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ማስታወሻነቱ ለዮሐንስ ዘካርያስ ጌኔ ፆቻ ሽ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው የመጀመሪያ እትም መጋቢት ዓም ፋንታሁን መፃሕፍት ጩደ ብር ስልክ ዋና አከፋፋይ አድራሻ አአ ትንሺ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር ገነትየሕይወት ዛፍኢትዮጵያ ፍሥሐ ያዜ ካሣ ዓም ፍሥሐ ያዜ እባ ም ያዜ መ የም።