Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እግዚአብሔር ማነው። የዚህ ውይይት መልኩ እንዲቀጥል ቸሩ እግዚአብሔር መደው አሸኛኘት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ሃጣ ሑቋሪ ቋጫኋ ወ የዉሀ ያዓ ያ።
የመጀመሪያው ቃል ኪዳን ኪዳነ አዳም ወሔዋን ቀዳማውያኑ እና ዳግማውያኑ አዳምና ሔዋን የጋብቻ ሥርዓት አለመከበር ጠንቅ ኹለተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ኖኅ የማርያም መቀነት የኾነው የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማችን ዕድሜ ዓላማና ምሥጢር ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ማው ጫ አርእስት ሦስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ መልከ ጴጹዴቅ ይህ ቃል ኪዳንና ባለቃል ኪዳኑ ለኢትዮጵያዊነት ግንድ ስለመኾኑ የመልከ ጹዴቅና የኢየሱስ ክርስቶስ መመሳሰል በኢትዮጵያዊነት ምሥጢር ስለሰብአ ሰገል ማንነት ኢትዮጵያዊነት ለሰብአዊው ፍጡር ኹሉ የተሰጠ አምላካዊ ጸጋ ስለመኾኑ ኢትዮጵያዊዋነት በእርግጥ እውን ሊኾን ችሏልወይ። ፅ ህሀ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ማውጫ አርእስት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ምጳ ያኋምታ ምና ይሥዳ ማራውፖ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ስለመኾኗና የኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊነት ድንግል ማርያምና ኢየሱስ ክርስቶስ በአካለ ሥጋ ወደኢትዮጵያ ስለመምጣታቸው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የመኾኗ ምሥጢር። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ክፍል አንድ እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። አባቶ ኢትዮጵያዊነትን የኑዛዜ ቃል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። አልኋቸው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ወል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ሙ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ቿ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ዛቫስ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ጃሀ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ድፎስ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። መልስ እውነተኛው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠው የመጨረሻው ዘለዓለማዊና ፍጹም የኾነው መልካሙ የሕይወትና የህልውና ሥርዓት ስለኾነ አንድ ግለሰብ ይህንኑ ታላቅ መለኮታዊ ስጦታ በሃይማኖት ተቀብሎ ለመኖር የታወቀውን መሥዋዕትነት እንዲከፍል ይብጠፃቃል ነገር ግን ይኸው ግለሰብ በዓለማውያን ባዕዳን ሥርዓተ ትምህርትና ሥርዓተ ሕይወት ታንፆ ያደገ ከኾነ የአእምሮው ሥጋዊ አቋም በመሠረቱ እውነተኛውን ኢትዮጵያዊነት በሃይማኖት እንዲቀበለው ከዚያም በእርሱ ለመኖር የሚጠየቀውን መሥዋዕትነት እንዲከፍል ስለማይፈቅድለት በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያዊነትን ገና ሲያስበው ይጠላዋል ከዚህ የተነሣ ቀደም ብዬ እንዳወሳሁት ስለኢትዮጵያዋነት በገሃድ የሚመሰክር ቀርቶ ከዚያ በመለስ እንዲህ እንደእናንተ በይፋ የሚጠይቅ ያም በዛ ቢባል እውነቱን በጽሙና ለማወቅ የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ዜጋ በአኹኑ ጊዜ ለመኖሩ እጠራጠራለሁ ይኹን እንጂ እንዲህ ያለው ዜጋ ይኑርም አይኑርም ወደደም ጠላም እርሱና ሌላው ማነኛውም ሰው ሴቱም ወንዱም ወጣቱም አዛውንቱም በተለይ በዛሬው ዘመን ይህን የኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ሊጠይቀውና እውነተኛውን መልስ አግኝቶ ሊያውቀው የሚገባ የህልውና ማለትም የሕይወት ወይም የሞት ጥያቄ ስለኾነ መልሱ ተሟልቶ በዚህ በጀመርነው ውይይት አማካይነት ቀርቦለታል ሦስት ተከታታይ ክፍሎች ያሉት ይህ ውይይት ለዚህ ታላቅ ጥያቂ ምላሽ እንዲኾን የተዘጋጀ መኾኑን ስገልጽላችሁ ደስ ይለኛል በዚህ ውይይት ውስጥ የሚያነጋግረን ዋናው ቁም ነገር ኢትዮጵያ የሚለው መጠሪያ ስም ወይም ከእርሱ የሠረፀው ኢትዮጵያዊነት የሚለው የቃሉ ምንጭና ትርጉሙ አይደለም ለአንድ አካል የተለያየ ብዙ ስም ሊወጣለት ይችላል ያም አካል በማናቸውም ስም ቢጠሪ በባሕርዩ ላይ የሚያስከትለው ለውጥ እንደሌለ ታውቃላችሁ ስለዚህ የመነጋገሪያችን ፀቢይ ቁም ነገር በይበልጥ ረቂቅ የኾነው የኢትዮጵያዊነት የተፈጥሮ ባሕርይ ማለትም የኢትዮጵያዊነት እውነተኛ ምንነቱ ምን እንደኾነ በትክክልና በግልጽ የማሳወቁና የማወቁ የመታወቁም ጉዳይ እንጂ የመጠሪየ ስሙና የቃሉ ትርጉም አለመኾኑን እንድትገነዘቡልኝ በቅድሚያ አሳስባችኋለሁ በኢትዮጵያዊነት ላይ ለምን ማተኮር አስፈለገ። ዥጭጄ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። የስምምነቱ ቃል ኪዳን በምሕረት የተደመደመ ሲኾን በፈጣሪ በኩል ምንጊዜም ተከብሮ ይፈጸማል በሰብአዊው ፍጡር በኩል ግን በዚህ መልክ ተከብሮ ሊጠበቅና ሊፈጸም ባይቻል እንኳ በንስሓ እየነጻ እየተስተካከለና እየታደሰ እንዲኖር የፈጣሪ ፈቃድ ኾኖ በዚህ መልክ የስምምነቱ ቃል ኪዳን ጸንቶ ሲሠራበት ከዛሬው ዘመን ደርሷል በአኹኑ ጊዜ ግን የዚህ ቃል ኪዳን የስምምነት አንቀጸች በኢትዮጵያዊው ትውልድ በኩል በመፍረሳቸው ምክንያት በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ፈተናና መከራ እነሆ ይታያል ስለዚህ ይኸው ኢትዮጵያዊነት በዚሁ የስምምነት ቃል ኪዳን መሠረት የሚያስገኘውን መልካም ሕይወት መልሶ ለመረከብ ይችል ዘንድ ትውልዱ እንደተለመደው ያፈረሰውን የስምምነቱን ቃል ኪዳን ራሱን በንስሓ አንጽቶና አስተካክሉ ሊያድሰው ያስፈልገዋል። ተዘግቶበት የኖረ ምሥጢራዊ ጥያቄ በኢትዮጵያዊነት የተከሠቱ ምሥጢራትን የማወቁና የማሳወቁ ግዳጅና ጥቅም ይህም በመጀመሪያ ይሁዲነትን ሳባዊነትንና አረባዊነትን በመካከሉም ግሪካዊነትንና ግብፃዊነትን ኋላም ኦርቶዶክስ በሚል ሃይማኖታዊ ሽፋን የእጅ አዙር ቅኝ ተገዢነትን ከዚያም እስልምናን ተያይዞም ኩትልክናን በመጨረሻም ኤውሮጳዊነትን በቅርቡም እግዚአብሔር አልባነትን ዛሬም አሜሪካዊነትን ወይም እንደገና እስልምናን እንዲቀበል ባለጋራዎቹ ተቃዋሚዎቹና ጠላቶቹ በረቂቅ ባካጌዱበትና በሚያካኺዱበት ሴራና በገሃድ በፈጸሙበትና እየፈጸሙበት ባለው የኃይል ወረራ በግዘፍ ተመስክሩዋል ስለዚህ የዛሬው ትውልድ የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነቱ መታወቂያ የኾነችውንና በይፋ ያጣትን የእግዚአብሔር መንግሥት መልሶ ያገኛት ዘንድ ቢቻል ወደፍጹሙ የንስሓ ምግባሩ መርቶ ለማድረስ ሲኾን ምናልባት ይህ ባይቻል በዚህ ኢትዮጵያዊነት ላይ እስከዛሬ ሲካኹድ ለኖረው አኹንም እየተካቬኹደ ላለውና ወደፊትም መካዱ ለማይቀረው ጥቃት ያልተበገረ በኢትዮጵያዊነቱ ፍቅር የሚቃጠል የሚቴረቁርና የሚቀና ሰሚ ወገን በግለሰብ ኾነ በቤተሰብ በኅብረተሰብ ኾነ በብሔር ደረጃ ካለ በዚህ ውይይት የተገለጸውን ይህን ኢትዮጵያዊነት ለእርሱና ለልጆቹ ከእነርሱ የሚረከቡ መልካካም የልጅ ልጆች ተፈጥረው ከተገኙም ለእነርሱና ለሚቀጥለው ትውልድ ለማትረፍ ይኸው ውይይት በዚህ መልኩ እንዲዘጋጅ አስፈለገ ዞኛ የዛሬው የኢትዮጵያ ትውልድ አባል የኾነ ኹሉ በሕይወተ ሥጋ ዘመኑ የሚደርስበት የኑሮ ጽዋ ምን ዓይነት እንደሚኾን አስቀድሞ የማወቁ ኃይል ያልተሰጠው መኾኑ እስካኹን በእየራሱ በደረሰው ፈተናና መከራ በሚበቃ የተማረ ይመስለኛል በቅዱሱ የእግዚአብሔር ኪዳናት በተመሠረተው ኢትዮጵያዊነት ላይ እንደዛሬው ኹሉ አኹንና ወደፊት ለምንጊዜውም የዓመፁና የክህደቱ ኃጢኣት እየቀጠለ የኹደ እንደኾነ ያም እንደትንቢቱ ግድ የማይቀር ሊኾን ስለሚችል ምናልባት በዚያን ጊዜ ካህንና መምህር ከእነዚያም ጋር መሥዋዕት የሚቀርብባትና የመለኮት ጸጋዎች የሚሰጡባት ቤተ መቅደስ እንዲሁም የሃይማኖትና የጸሎት መጻሕፍት ሳይቀሩ ይታጡ ይኾናል እጅግ ጽኑ በሚኾነው በዚያን የረሃብና የጥማት የእርዛትና የሕመም የእሥራትና የስደት ጊዜ ደግሞ እነዚያን መንፈሳውያን አገልጋዮችና ቅዱሳት ንዋያት ተክቶ ሊጠቀምበት የሚችል መሣሪያ ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊ እንዲኖረው በግድ ያስፈልጋል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰውና በእነዚያ የመከራ ዓይነቶች ውስጥ የሚገኝ ማናቸውም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ቤተሰብ ወይም ኅብረተሰብ በቅዱሱ ኪዳን ሃይማኖቱና ምግባሩ ጸንቶ በመኖሩ ከቀጠለ ይህን የመሰለውን መሣሪያ ለመቀበል እንዲችል ያደረገውን ብቅዓትራኑ በአምላካዊው ቸርነትና በኢየሱስ ክርስቶስ መሥዋዕትነት በተጎናጸፈው ጸጋ ተቀዳጅቷል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። አስታና ደምሮ ለዕልታጎቆ ድሪዕ ጁራ ያውቁኛልና ሲል ለመላው የሰው ልጅ ዘር የሰጠውን የተስፋ ቃል ኢትዮጵያውያን ከዓለም ሕዝቦች ኹሉ ተለይተው በሃይማኖት ተቀብለው ለምግባር ስላበቁት ነው ኢትዮጵያውያን እንዲህ በልብ በቃልና በምግባር ትውፊት ከትውልድ ወደትውልድ እያስተላለፉና እያወረሱ ያቆዩት ይህ ዮኢትዮጵያዊነት ዘለዓለማዊ ቅርስ ህልውናው ምንም እንኳ በእውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በዚያው ሕያው መልኩ የሚቀጥል መኾኑ የማያጠራጥር ቢኾንም እውነተኛው የኢትዮጵያዊነት አቋም ርቆት የሚታየውን የዛሬውን ትውልድ ደካማ ጎን በመመልከት በቃል ያለ ይረሳል በመጽሓፍ ያለ ይወረሳል የሚለውንም የአበው ዘይቤ መርህ በማድረግ የዚህን ውይይት ቁም ነገር እንዲህ በጽሑፍ አሥፍሮና በዕትም ጠርዞ ማስቀመጡ ከዚያም በላይ ማሠራጨቱ በብዙ አግጣጫ እንደሚበጅ በማንም አስተዋይ ተመልካች ዘንድ ይታመናል ኢትዮጵያዊነት ለዚህን ያህል ዘመን በህልውናው ጸንቶ ሊቆይ የቻለበትን ምሥጢር እንዲህ ተወያየቶ በዝርዝር ገሳልጾና አብራርቶ በመጽሓፋዊ ቅጽ ለኢትዮጵያዊው ትውልድ ብቻ ሳይኾን እግዚአብሔር በመልኩ ለፈጠረው ለሰው ልጅ ኹሉ ማሳወቁ እዎን በእርግጥ ጠቀሜታ አለው ከዚህም ጋር እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰብኣዊ ፍጡር በግሉም ኾነ በጋራ ለምድራዊዉ ኾነ ለሰማያዊው ኑሮው ያዘጋጀለትኑ ዘለዓለማዊ የሕይወት ዕቅድ ኢትዮጵያዊነት መኾኑን ተረድቶ ራሱን ለዚያ ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊነት ዕድል እንዲያበቃ መርዳት አግባብና በጎ ምግባር ይኾናል ፅሜ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ይህን ምሥጢር ከዚህ በሰፋና በገዘፈ ኹኔታ አጉልቶ ማሳየት ይቻላል ይኸውም የሰው አንድነት በነፍስ በሥጋና በመንፈስ ሦስትነት የቤተሰብ አንድነት በአባት በእናትና በልጅ ሦስትነት የሃይማኖት አንድነት በጾም በጸሎትና በምጽዋት ምግባራት ሦስትነት የኢትዮጵያዊው ዘር ኣልንድነት በካማዊነቱ በሴማዊነቱና በያፌታዊነቱ ሦስትነት የኢትዮጵያ መንግሥት አንድነት በቤተ ሕዝቡ በቤተ ክህነቱና በቤተ ምልክናው ሦስትነት የቅዱሱ ኪዳን አንድነት በኪዳነ ልቦና በኪዳነ ኦሪትና በኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ሦስትነት መገለጡ ናቸው የእግዚአብሔር መንግሥት በዚህ ዓለም ገዝፋ መታየት የጀመረችው በቀዳማውያኑ አዳምና ሔዋን ሰውነትና ህልውና ሲኾን የእርሱ ሥርዓት በኾነው በብቻ ቃል ኪዳን ላይ የተመሠረተው ሕገ መንግሥቷም በእየልቦናቸው ሳት ተጽፎ የተሰጣቸው በዚያኑ ጊዜ ነበር ከዚያን ወዲህ እግዚአብሔር ከወዳጆቹ ጋር በእየዘመናቱ ባደረጋቸውና እንደሰንሰለት በተያያዙት በስድስቱ ቃል ኪዳኖች ስትጠበቅና ስትጠናከር ከቆየች በኋላ ለፍጹምነት የበቃችው በመጨረሻዎቹ አዳምና ሔዋን በኢየሱስ ክርስቶስና በድንግል ማርያም በተገኘው በሰባተኛው የምሕረት ቃል ኪዳን ነው ይህች መንግሥትና ሕገ መንግሥቷ እንዲህ ከአዳምና ሔዋን ጊዜ ጀምሮ በዚች ዓለም በምድር ላይ በሰው ወገኖች መካከል ተጠብቀው እውንና ሕያዋንም ኾነው የኖሩት በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብቻ እንደመኾኑ ኹሉ ዛሬም መንግሥቷ በእውነተኞቹ ኢትዮጵያውያን ሰውነት ውስጥ ተመሥርታና በሕይወታቸው ላይ ተገልጻ ሕገ መንግሥቷም በየልቦናቸው ተጽፎና በምግባራቸው ገዝፎ እነሆ በገሃድ ሲመሰክር ይታያል ከዚህ የተነሣ ኢትዮጵያ በቅዱሱ ኪዳን ከእግዚአብሔር የተቀበለችው ኪዳናውያንና ኪዳናውያት ልጆቿም ሕይወታቸውን የሚመሩበት ሕገ መንግሥት ምን እንደኾነ አጠቃልሎ የሚገልጸውን ኢትዮጵያዊነት የሚለውን ስያሜ ኢትዮጵያ ከሚለው ስም ጋር ለዚህ ውይይታችን ዓቢይ አርእስት አድርጌ ሰጥቻለሁ ዓቢይ አርአስቱም በውስጡ ይኸው ኢትዮጵያዊነት ምን እንደኾነ የሚያንጸባርቀውን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊው አንድነት በሦስትነት የተገለጸበት የተዋሕዶ ምሥጢር። ያኛ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ጥያቄ ሰሙ ማዕው መልስ እኛ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ብለን እንጠራዋለን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ለሚለው ጥያቄዎቻችሁ መልስ ይኾናችሁ ዘንድ ከላይ ከተጠቀሱት ኹኔታዎችና ድርጊቶች የሚከተሉትን ቁም ነገሮች እንድትገነዘቧቸው የሚያስፈልጋችሁ ይኾናል እነዚህም ኛ እያንዳንዱ ሰብአዊ ፍጡር ወንድ ኾነ ሴት በእየግሉ በዚህ ዓለም የእግዚአብሔር የኾነውን መልካሙን ወገን ወይም የዲያብሎስ የኾነውን ክፉውን ወገን ለመከተል ገደብ የሌለው ፍጹም የመምረጥ ነጻነትና የመወሰን ሥልጣን ከፈጣሪው በተፈጥሮ የተሰጠው መኾኑን ኛ የዚሁ ፍጡር ምርጫ በይበልጥ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ይልቅ የዲያብሎስን ፍላጎት የሚከተል መኾኑንና ይህንኑ ምርጫውን በተግባር ላይ የሚያውለው በዚሁ በሰይጣናዊው አግጣጫ መኾኑን ኛ ዲያብሎስ የእግዚአብሔር ተቃዋሚ ብቻ ሳይኾን ሰውን በጠላትነት ሊያጠፋው በቅንዓት የሚከታተለውና በምቀኝነት የሚፈታተነው ምክንያቱ የሰው ዘር በእርሱ ቦታ ተተክቶ የእርሱን የቀድሞ ክብር ስለወረሰበት መኾኑን ኛ በፍጥረት መጀመሪያ እባብ በፍጻሜ ዘመንም ዘንዶ የተባለው ይኸው ርኩስ መንፈስ የፈተና መሣርያነቱ በእግዚአብሔር ዘንድ ታውቆለት ሰዎችን እንዲፈትን እግዚአብሔር የፈቀደለት መኾኑን ይህም መለኮታዊ ፈቃድ በነኢዮብ ብቻ ሳይኾን በራሱ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ሳይቀር ተፈጻሚነትን ያገኘ መኾኑን ኛ በእነዚህ በተጠቀሱት ምክንያቶች የእግዚአብሔር ወገኖች የኾኑ ሰዎች በዚህ ዓለም ፈተናና መከራ የሚጸናባቸው የዲያብሎስ ወገኖች የኾኑት ግን በኹሉ እየቀናቸው የተድላ ደስታ ፍላጎታቸው የሚሟላሳቸው መኾኑን ኛ ይህን የመሰለው ኹኔታ በዚህ ዓለም እጅግ ሰፍኖ በርትቶና ተስፋፍቶ መታየቱ በተለይ ለእግዚአብሔር ወገኖች እውነተኛነትና ታማኝነት ጽኑ መፈተኛ እሳት ኾኖ እንዲያገለግል ከፈጣሪ እንደተፈቀደ በማመን የቅዱሱ ኪዳን ልጆች የኾንነው ኢትዮጵያውያን ፈተናውን በትዕግሥት ተቋተጐመን ድል ማድረግ የሚገባን መኾኑን ኤ ኦፎ በሚመለከት እን ማናቸውም ዓ ይነት። በሚል እምነት የሰው ልጅ ዛሬም እየተጠቀመበት የቀጠለው ጭዶፒጄያ ሇሀወ የሚለው የቅርስ ቃል ጥንት በዛሬዷቱ ኢትዮጵያ ምድራዊ ክልል ውስጥ ይኖር የነበረ ዓሣ በላተኛ ሕዝብ ተለይቶ ይጠራበት የነበረው ዲቀምዳ ዐጩ ጋጩ የሚለው የስያሜ ቃል ፅብራውያን በዕብራይስጥ ቋንቋቸው ኢትዮጵያ ወይም ኢትዮጵያዊ ለማለት የሚጠቀሙበት ግጾየሚለው የተጸውዖ ቃል ዓረቦች ኢትዮጵያ ወይም ኢትዮጵያዊ ለማአት የሚጠቀሙበት ግፃቻወይም ለኃቋምየሚለው የዓረብኛ መጠሪያ ቃል እንግሊዞች ይህን የዓረብኛውን ቃል ተከትለው ወይም አቢስ የተባለው የነገድ አባት ዝርያዎች ናቸው ለማለት የተጠቀሙበት ፈደፏቂሥየሚለው መለያ ቃል በመጨረሻም ኢትዮጵያውያን በቅዱሱ ኪዳን ሃይማኖታቸው መሠረትነት በሠመረው የኅብረተሰብአዊነት ህልውናቸው የሚታወቁበትና የሚጠሩበት ወምዳራየሚለው የውሕደት ስም ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በኖኅ ልጆች ውሕደት ለበቀለውና ለኢትዮጵያውያን ትውልድ የዘር ግንድ ለኾነው ለመጀመሪያው መልከ ጴዴቅ ከተሰጠው ኢትዮሏስ ከሚለው ስም የተወረሰ አጠራር ነው ከዚሁ የስያሜ ቃል የተገኘው ኢትዮፕስ ላርክሀ የሚለው ቃል ደግሞ በኢትዮጵያዊው የገላ ቀለም ተጣርቶ የታወቀውን የኢትዮጵያውያንን የመልክ ዓይነት ራሱን አስችለው ከሌሎቹ ነገዶች የመልክ ቀለማትም ለይተው ለመጠቆምና ለማስረዳት ሲሉ ጥንታውያኑ የዓለም ሕዝቦች ይልቁንም ግሪኮች ተጠቅመውበታል የኢትዮጵያዊነት መልክ ከቀለሙ ይልቅ በማንነቱና በምንነቱ ረገድ ብቸኛ የኾነ የማይለወጥ ባሕርይና ገጽታ ያለው መኾኑን በሥዕሳዊ አቀራረብ አሳምሮ በማስረዳት ፈጣሪ ቅዱስ መንፈሱን ባሳደረበት በነቢዩ ኤርምያስ አንደበት ያናገረው ቃል ይህን ትውፊት ያጠናክረዋል ይህም ያሀውኑ። በሚል የተዘክሮ ስሜትና የአንክሮ ድምፅ ማስጮሁ አይቀርም ነገሩ እውነትም ቢኾን ይህንኑ እውነታ አጣርተው እስኪያውቁት ድረስ አዎን በእርግጥ ያስደነግጣል ተፈጥሮውን በዚህ መለኮታዊ እውነት ላይ መሥርቶ ህልውናውን በዚህ እምነት በመቀጠል ለዚህን ያህል ዘመን በነጻነት ሕይወት የኖረ ሃይማኖታዊ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊው በቀር በዓለም ላይ ሌላ ወገን የለምና ይህም ሊኾን የቻለው ለምን እንደኾነ በሌሎቹ ድርሰቶቼና በዚህ ውይይታችን ውስጥ በሚበቃ ከተብራራው ጋር እዚህ ላይ የማጠቃልልላችሁ ገና ከሰው ፍጥረት መጀመሪያ አንሥቶ በኢትዮጵያዊነትና በእግዚአብሔር መካከል ከዳናዊ ግንኙነት በመመሥረቱ መኾኑን በሚያረጋግጠው እውነፓ ነው ራሱ እስከዛሬ የቀጠለው የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ነጻ ህልውና ስለዚሁ አውነታ በገሃድ ይመሰክራል ኢትዮጵያዋነትን እንደይሁድናና አንደክርስትና እንደእስልምናና እንደሕንድውና እንደቡድህውናና እንደሌላውም ኹሉ ሃይማኖት የሚያደርገው ይህ ባሕርዩ ነው ኢትዮጵያዊነት በዚህ መልኩ ሃይማኖት ከኾነ ለጊዜው ዛሬ በሥጋና በምድር ላይ ማለትም በዚህ ዓለም ወደፊት ደግሞ ለዘለዓለም በመንፈስና በሰማያት ማለትም በሚመጣው ዓለም ሕይወት አድርጋችሁ የምትኖሩት ህልውና ነው ማለት ነው እንዲህ ሕይወት አድርጋችሁ የምተናሩት ከኾነም ኢትዮጵያዊነት እውነት ነው ማለት ነው ለዘለዓለም ሕይወት የሚያበቃ እውነት ከኾነም ይህ የኢትዮጵያዊነት አውነት የእግዚአብሔር እውነት ናት ማለት ነው ስለዚህ ይህች የእግዚአብሔር እውነት እውነተኛዬቱ ሃይማኖት እና እውነተኛዷቱ ሕይወት መኾኗ በዚህ ይረጋገጣል የእግዚአብሔር እውነት ሃይማኖትና ሕይወት እንዲህ ተዋሕደው የሚገኙበት ማንነት ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው እንዲህ ከኾነ ኢትዮጵያዊው ማንነት ወይም ይህ ማንነት የተገለጠበት ኢትዮጵያዊነት ከእግዚአብሔር የተገኘ መኾኑ ታወቀ ተረዳ ተመሰከረ ማለት ነው ጥያቄ ጧሟ ጳዳምሰዕቶ ፃመታቶ ፈደ ምጋ ይረጋሟል ሕገ መንግሥት መመሪያና ዋስትና ሔዋን ጋብቻ ተ የተፈጸመውን ሰባቱ መንግሥት በመንፈስ የሚነበበው በሰዎች ሲኾን በዚያ ልቦና ሰባቱ ቃል ኪ ዘለሳላሳቸውን እየሰጡ ከተተከለበት አን ሲቄጠር ዘመኑ የቀጠለው ኢትዮጵ ኹለት የዕድሜ ዘመኖ አምስት ዓመታችን ። የጥያቄው ሙሉ መልስ የእግዚአብሔር ሕገ መንግሥት የኾነው ቅዱሱ ኪዳን የሄሺፀዛጽ ዓመታት ዕድሜ ባለው ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊው ሰውነት ሲገለጽ ነገር ግን ኢትዮጵያዊነት በዘመነ ሐዲስ ኪዳን ሞክሼው መሰሉ እንደኾነው እንደክርስቲያንነት ኹሉ የሰው ዘር በመላ ተጠቃልሉሎና በመለኮታዊው መንግሥት ሥር ተዋሕዶ አንድ እንዲኾንበት እግዚአብሔር አምላክህ ለፍጥረተዓለሙ ደሀንነትና መልካም ሕይወት አዘጋጅቶ የዘረጋው ዘለዓለማዊ ዕቅድ መኾኑ ነው ከዚህ የተነሣ በምድር ላይ ላለው ለሰው ልጆች ችግር ኹሉ የመጨረሻው መፍትሔ ኢትዮጵያዊነት መኾኑ ሊታመን ይገባል ጥያቄ ነው ልፆ። ጅሮጅ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። እግዚአብሔር አምላክ የመጀመሪያዎቹ የሰው ዘር ግንድ የኾኑትን አዳምንና ሔዋንን በፈጠረ ጊዜ ለሕይወታቸው መመሪያ ይኾናቸው ዘንድ በሠራሳቸው የጋብቻ ቃል ኪዳን ሥርዓት ይህን ኢትዮጵያዊነት በእነርሱ ላይ መሠረተ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይኸው የኢትዮጵያዊነት ሃይማኖት ለሺጵ ዓመታት ተያይዞ በቀጠለው ዕድሜ ውስጥ በፈጣሪና በፍጡራኑ ሰዎች መካከል እየተካኹዱ በተፈጸሙ ሌሎች ተከታታይ አምስት ቃል ኪዳናት አማካይነት እየተጠናከረ በሕያውነት ጸንቶ ቆየ ከዚያ በኋላ ፈጣሪ ፍጡሩን ለማዳን የሰጠው የተስፋው ዘመን ሲደርስ በመጨረሻዎቹ አዳምና ሔዋን በኢየሱስ ክርስቶስና በድንግል ማርያም የምሕረት ቃል ኪዳን የዘለዓለማዊነትን አክሊል በመቀዳጀት ተደመደመ ኪዳነ አዳም ወሔዋን ኪዳነ ኖኅ ኪዳነ መልከ ጺዴቅ ኪዳነ አብርሃም ኪዳነ ሙሴ ኪዳነ ዳዊትና ኪዳነ ምሕረት የተባሉትን ሰባቱን ቅዱሳት ኪዳናት የያዘው ይህ የቅዱሱ ኪዳን የሕይወት ዛፍ ዛሬ በምድር ላይ ሕያዋን ኾናችሁ የምትንቀሳቀሱትን አንተን ኢትዮጵያዊዉንና አጎቺን ኢትዮጵያዊቷን ሰብአውያን ፍሬዎች አስገኘ ይህ የሕይወት ዛፍ ከዘርነት ወደተክልነት ከተክልነት ወደግንድነት ከግንድነት ወደዛፍነት ከዚያም ወደቅርንጫፍነት ከቅርንጫፍነት ወደፍሬያማነት ደርሶ ኢትዮጵያውያን የተባልነውን የዛሬዎቹን ሰብአውያን ፍሬዎች እናንተንና እኔን እንዴት ለማፍራት እንደቻለ ያስገነዝባችሁ ዘንድ በውስጣችሁ የተዳፈነ ነገር ግን ሳታውቁት የቆየ መለኮታዊ ቃል አለ እርሱም ቀደም ብዬ በጠቀስሁላችሁ በነቢዩ ትንቢት መሠረት እግዚአብሔር አስቀድሞ በእየልባችሁ ጽላት ላይ የጻፈው በእየልቦናችሁም ያኖረው ነው ጥያቄ ታዷሥ ጳሀ ያጀይማኖን ዖኒዳጋኖ ዖምፅድረቀፉታ ያምዕጋናናኝ ያጎፅቀምታ ቃኑቱም። የኢትዮጵያዊነት ቃል ኪዳን እኔ የክርስትና ስም እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጣቸውን ቃል ኪዳናት ጠብቆ በኖረው በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊነቴ አምናለሁ አምላኬ ይህን ኢትዮጵያዊ ሰውነት በመጀመሪያው የአበው ዘመን በአዳምና ሔዋን ሥርዓተ ጋብቻ በኪዳነ ልቦና መሠረተው ከዚያም በኖኅ ቀስተ ደመና በመልከ ጴዴቅ ቁርባንና በአብርሃም ግርዛት ገንብቶ አሳደገው በመካከለኛውም የሕግ ዘመን በሙሴ ጽላትና በዳዊት ዙፋን አዋቅሮ የኢትዮጵያዊቷን ንግሥት የማክዳንና የእስራኤላዊዉን ንጉሥ የሰሎሞንን የዘር ሓረጎች በማዋሃድ በኪዳነ ኦሪት አከናወነው በመጨረሻውም የሕይወት ዘመን ከዚህ ምሉእ ትውልድ ከተገኘችው ከድንግል ማርያም በተወለደው ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም አጽንቶና ዘለዓለማዊዉን ዘውድ አቀዳጅቶ በኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ፈጸመው ኢትዮጵያ እንዲህ በቀጠለው በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊው ሰውነት ቤተ ሕዝቧን ቤተ ክህነቷንና ቤተ ምልክናዋን አንድ አድርጋ የኖረች የእግዚአብሔር መንግሥት እንደኾነች አምናለሁ እርሱ ክርስቶስ ተብሉሎ እኔን ክርስቲያን ያሰኘኝ ኢየሱስ ክርስቶስ በቀደመው ዘመን ምሳሌው ኾኖ በተገለጠው በመልከ ጹዴቅ ኢትዮጵያዊነትና ሹመት ከሴም ከካምና ከያፌት ዘሮች ተወልዶ የዘለዓለም ካህኔና ንጉጫ እንደኾነ አምናለሁ እርሷ ኢትዮጵያ ተብላ እኔን ኢትዮጵያዊት ያሰኘችኝ ድንግል ማርያም አምላክን በመውለዷዴ አማናዊቷ የሕያዋን እናትና ዘለዓለማዊቷ ታቦተ ዮን የሰማይና የምድር ንግሥትም እንደኾነች አምናለሁ አረንጓዴ ብጫ ቀይ የኾነው የቀስተ ደመና ምልክት በኖኅ አማካይነት ከእግዚአብሔር የተቀበልሁት የዘለዓለም ሰንደቅ ዓላማዬ እንደኾነ አምናለሁ የቅዱሱ ኪዳን ፍጻሜ ለኾነው ለኢየሱስ ክርስቶስ የተነገረው ምጳ ዕኋምፎገና ይራዳ የሚለው መለኮታዊ ቃልና ለድንግል ማርያም የተነገረው ጴንጉድምቷፆዖ ታዐጽሕ ጳደዊጀ ግያ ሕንግሂለ ዝብሌረ የሚለው ትንቢታዊ ቃል ከአምሳኬ ያገኘሁት የዘለዓለም ማኅተሜ እንደኾነ አምናለሁ በቅዱሱ ኪዳን ጸጋ ከእግዚአብሔር በመንፈስ የመወለድን ክብር ስላገኘሁ በዚህ ልጅነቴ የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽና አገልጋይ እንደኾንሁ አምናለሁ ይህን ልጅነቴን አጽንቼ ለመጠበቅ የመንግሥቱ ወራሽነቴን ለማጽናትና ንጹሕ አገልግሎቴን ለመቀጠል ኃጢአቴን ዘወትር በንስሓ እያጠራሁና የክርስቶስን ሥጋና ደም እየተቀበልሁ መኖር እንዳለብኝ አምናለሁ የኢትዮጵያዊነት ሃይማኖቴ በይፋ የሚገለጠውና ተለይቶ የሚታወቀው በኢየሱስ ክርስቶስና በድንግል ማርያም ፍቅር ኾፔ በምፈጽመው የኢትዮጵያዊነት ምግባሬ እንደኾነ አምናለሁ። ስለዚህ አንተም አንቺም የእነዚያ የመጀመሪያዎቹ ባልና ሚስት የአዳምና ሔዋን ዝክረ ነገር ሲነገር በምትሰሙበት ጊዜ ወይም ተጽፎ በምታነብቡት ጊዜ ኹሉ እየራሳችሁን በእነርሱ ቦታ አስቀምጣችሁ በውሳጣዊ ባሕርያችሁ የተሠወረውን አስተሳሰባችሁንና እምነታችሁን በአፍአዊ አካላችሁም ላይ ጎልቶ የሚታየውን አካኸዳችሁንና ምግባራችሁን በእነርሱና ቲ በድርጊታቸው መስታወትነት ልትመለከቱ ይገባችኋል በነፍሳዊውና በሥጋዊው ተፈጥሮአችሁ እናንተ ልክ እነርሱ ናችሁና ይኹን እንጂ ይህን በምታደርጉበት ጊዜ በመንፈሳዊው ጸጋ ረገድ እናንተ ከእነርሱ የተለያችሁ በመኾናችሁ ከእነርሱ ይልቅ የታደሳችሁ የከበራችሁና የጸደቃችሁ መኾናችሁን አውቃችሁ ደስ ሊላችሁም ይገባል እነርሱ በገዛ ፍላጎታቸው ሪሳቸውን ካስገቡበት የግዞት ቀንበር እናንተን ነጻ ያወጣ ታላቅ መለኮታዊ ቸርነት የተፈጸመላችሁ መኾኑን ይኸው መንፈሳዊ ጸጋ እንደሚከተለው ያረጋግጥሳችኋል ወንድ ሴት ተብላችሁ የምትታወቁትና የዛሬዎቹ አዳምና ሔዋን የኾናችሁት እናንተ ኹለታችሁ የሰው ዘር ጾታዎች ከቀዳማውያኑ አዳምና ሔዋን በወረሳችሁትና የየራሳችሁ ፍላጎት ባስከተለባችሁ ፍዳ ምክንያት በሰይጣን ገዢነት ሥር ወድቃችሁ ከምትሠቃዩበት የባርነት ኑሮ የኃጢኣት ቀንበርና የሞት ዕዳ በዳግማዊውና በፍጹሙ አዳም በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም በዳግማዊቷና በፍጹሟ ሔዋን በድንግል ማርያም በተገኘው መለኮታዊ ጸጋ ነጻ ኾናችሁ እነሆ የእግዚአብሔር ልጆች የጽድቅ አገልጋዮችና የትንሣኤ ባለቤቶች ለመኾን በቃችሁ ይህን መንፈሳዊ ጸጋ በሃይማኖት አክሊል ተቀዳጅታችሁና በምግባር ልብስ ተጎናጽፋችሁ የጋብቻ ቃል ኪዳንን በምትፈጽሙበት ጊዜ የዚያ የተቀደሰው ቃል ኪዳን ዘለዓለማዊ በረከት በቅድሚያ በእናንተ በኹለታችሁ ተጋቢዎች ቀጥሎ በልጆቻችሁ በመጨረሻም በምድር ላይ የእግዚአብሔር መንግሥት መሠረት የኾነውን ቤተ ሕዝብ በሚያስገኘው በመላው ቤተሰባችሁ ላይ ያድራል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ፈጽመናጳ መልስ ይህ እንግዴህ እናንተው ራሳችሁ ለእየራሳችሁ የምትመልሱት ጥያቄ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ዖያታባረስዕሀ » ብሉ አብርሃምን በመመረቅ የኢትዮጵያዊነት አንዱ መታወቂያ በኾነው በግርዛት ምልክትነት ለእውነተኛው መለኮታዊው ቃል ኪዳን ያበቃውን የእግዚአብሔርን በረከት በአብርሃም ላይ እንዲያድርበት አድርጓል የመጨረሻውና አማናዊው መልከ ጴዴቅም የምሕረት ጸጋውን በሥጋውና በደሙ ቃል ኪዳን ለፍጥረቱ ኹሉ ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ ለዘለዓለሙም ሰጠ አርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ለደሀ ቂፀ ለጠናሃረሀና ሐሰፉፍፍሦሀ ዝታዕረሪ መልስ ኢትዮጵያዊነት በእግዚአብሔር ተመሥርቶ ለሰው ልጆች ኹሉ በጸጋ የተሰጠ የአንድነትና የሦስትነት ምሥጢረ ተዋሕዶ የሠመረበት ህልውና ነው አንድነቱ ራሱ ኢትዮጵያዊነት ሲኾን ሦስትነቱ ደግሞ ፅኛ የእግዚአብሔር የኾነው የሰው ዘር ኛ የእግዚአብሔር የኾኑት ቅዱሳት ኪዳናትና ኛ የእግዚአብሔር የኾነችው መንግሥት የተዋሓዱበት መኾኑ ነው ይህም ሲተነተን በዘር ሦስቱ የኖኅ ልጆች ማለትም የሴም የካምና የያፌት ነገዶች የተዋሓዱበት በኪዳን ሦስቱ የእግዚአብሔር ኪዳናት ማለትም ኪዳነ ልቦና ኪዳነ ኦሪትና ኪዳነ መንፈስ ቅዱስ የተዋሓዱበት በመንግሥት ሦስቱ የአስተዳደር ዘርፎች ማለትም ቤተ ሕዝብ ቤተ ምልክናና ቤተ ክህነት የተዋሓዱበት ኾኖ ይገኛል ኢትዮጵያዊነት ይህ ከኾነ እነዚህን የአንድነትና የሦስትነት ጸጋዎች ይዞ በምድር ላይ በሰዎች መካከል የተወለደ አንድ ሕያው ሰብአዊ አካል ለመጀመሪያ ጊዜ ተገለጸ። የዚህም ሰው መጠሪያ ስም ኢትዮኢስ የሥልጣን ስሙም መልከ ጴዴቅ የኾነው ነበር ፅ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ፖውን ጠፆቻው ሀ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ብለው ይፈራሉ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። በሥጋቻታ ዖሃሐፃሐም ቃል ሲዳ ይቓናል ኢትዮጵያውያን ይህን ቃል ኪዳን ከነግርዛት ምልክቱ አምነው ከተቀበሉት በኋላ እስከዛሬ አክብረው ሲፈጽሙት በመኖራቸው እውነተኞቹ የአብርሃም ልጆች መኾናቸውን አስመስክረዋል ይኸውም ከአብርሃም በፊት አስቀድመው በኪዳነ ልቦና ይዘውት የነበረው እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ሃይማኖታቸው አብርሃም ከፈጣሪው የተነገረውን የተስፋ ቃል ኹሉ በማመኑ ጽድቀ ቓኖ ፉፊጠሪለሐቀ ካሰኘው ሃይማኖቱ ጋር አንድ ዓይነት በመኾኑና ጥንት ከአብርሃም በፊት ቀደም ብለው ከእግዚአብሔር አግኝተው ሲፈጽሙት የነበረውን የግርዛት ሥርዓት በዘመነ ኦሪትም በቃል ኪዳን ምልክትነቱ አጽንተው በመቀጠላቸው ለዚህ መንፈሳዊ ክብር የሚያበቃቸው በመኾኑ ነው ለአይሁድ የዘር አባታቸውና ለትውልድ ሓረጋቸው ግንድ የኾነው አብርሃም ስለእግዚአብሔርና አምልኮቱ ስለመንግሥቱና ሥርዓቱ በበለጠ ተምሮና አውቆ የእግዚአብሔርን በረከት ያገኘው ለኢትዮጵያውያን የዘር አባታቸውና የትውልድ ሓረጋቸው ግንድ በኾነው የልዑል እግዚአብሔር ካህንና የሰላም ንጉሥ በተባለው በመልከ ጹዴቅ እጅና አንደበት መኾኑ እንዲሁም ይኸው አብርሃም ለእግዚአብሔር የሚገባውን አሥራት አውጥቶ ያቀረበው ለዚሁ መልከ ጹዴቅ እንደነበረ በቅዱሳት መጻሕፍት ተጽፎ የሚነበበውን የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ ከዚህ ቀደም ብሎ በተሰጠው በኛው ቃል ኪዳን ሓተታ ውስጥ ተገልዷል ግለሰቦች እናወይም ሕዝቦች ከዚህ ቃል ኪዳን የተነሣ የሚያገኙት በረከት የሚታወቅበት መገለጫው በኢትዮጵያውያን ዘንድ የመታሰቢያነቱ ቅርስ በአኩስም ሓውልት ቅርፅ ሳይቀር ተጠብቆ ከኖረው ከሥጋዊው ግርዛት ይልቅ መንፈሳዊው ገጽታው የበለጠ ከፍተኛ ግምት ያለው መኾኑ በሃይማኖት ተረጋግጧል አንድ ግለሰብ በእግዚአብሔር ላይ ያለው እምነት እውነተኛ መኾኑ ተረጋግጦ የሚታወቀው እጅግ በርካታ በኾኑ መራራ መንገዶች እስከሞት ድረስ ተፈትኖና በትእግሥቱ እስከመጨረሻው ጸንቶ ይህንኑም በበጎ ምግባር እውን አድርጎት ሲገኝ ብቻ ነው። ዓ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ይሀ ዳድሪግሥ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ወረሁፁ ምድረ ጫታታ ይኖራል ቱ ከኤርትራ ች መጠሪያ ኾኖ በቀድሞው ዘመን እውነተኛውን ታሪክ ቅርስ ሕያው ማኅደር ደርሶ እንደሚታየው ከአንዱ ሥፍራ ቃው ኢትዮጵያም ሥተ ሳባ ታሪካዊ ሰሳሉሞን የኢየሱስ ሳባም የድንግል ኢትዮጵያዊነት ሥተ ሳባ ከተማ ቅርሳቸው መዲና ጽዮን አስተማማኝ ከዛሬው ትውልድ እናታችን እያሉ ንም ጎልቶና ሕያው ያምታባው ጽጎታ ምዕራፍ ጴኗ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት አምስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ሙሴ ታቦተ ጽዮንና ንግሥተ ሳባ መልስ ጽጹላተ ኪዳን የምትባለው የቃል ኪዳኑ ታቦት ከኢየሩሳሌም በዓባይ ወንዝ በኩል መጀመሪያ ወደጣና ከዚያም ወደአኩስም ተዛውራ ስትመጣ እስራኤላውያን ከነበራቸው ከሰውም ኾነ ከቁሳቀተሱ ከዕቃው ዓይነት ከሥጋዊዉም ኾነ ከመንፈሳዊው ቅርስ መኻከል ምርጥ የኾነው ወገን አብሮ መግባቱ ይታወቃል ይህ አዲስ ሀብት ቀደም ብሎ ከነበረው ከኢትዮጵያዊው እምነት ዘርና ባህል ጋር ተዋሕዶ በመልካም እንደቀጠለ ዛሬ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብቻ ሰፍነው የሚገኙት የአምልኮና የጸሎት የቅዳሴና የማኅሌት የቅዱሳት መጻሕፍትና የንዋያት ቅድሳት የትምህርትና የሥነ ጽሑፍ የሥነ ጥበብና የተግባረ እድ የልዩ ልዩ ሙያዎችና አገልግሎቶች የግልና የቤተሰብ የማኅበርና የኅብረተሰብ በጠቅላላ የቤተ ሕዝቡ የቤተ ክህነቱና የቤተ ምልክናው ሥርዓቶች በገሃድ ያስረዳሉ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያውያን ኛ ቀድሞ በኪዳነ ልቦና ሰንበተ እግዚአብሔር ብለው ያከብሩዋት የነበረችውንና ኋላም በኪዳነ ኦሪት በእስራኤል ዘንድ ሰንበተ አይሁድ የተባለችውን የመጀመሪያዋን ሰንበት ቀዳሚት ሰንበት ብለው በመሰየም ሰንበተ ክርስቲያን ከምትባለው ዕለተ እሑድ ጋር አብረው ማክበራቸው ኛ ሀ እስራኤል በሙሴ አማካይነት ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን የብሉይ ኪዳኑን የጽላትና የታቦት ሥርዓተ አምልኮ ለ በካህናትና በማዕጠንት በልብሰ ተክህኖና በሌሎቹ ንዋያት ቅድሳት የሚከናወነውን የቤተ መቅደሱን አገልግሎት ሐ ደባትር የሚባሉት ሊቃውንት መምህራንና መዘምራን በመቋሚያ በጸናጽልና በከበሮ የሚቀርበውን የቅኔ ማኅሌቱን ስብሓተ እግዚአብሔር እነዚህን የመሳሰሉትን ሥርዓቶች ለክርስትና አምልኳቸው እንደሚስማማ አድርገውና በአዲስ ኪዳኑ አድሰው መቀጠላቸው ኛ በኦሪቱ ሥርዓት ሀ ወደሜዳ ወጥተውና ወደወንዝ ወርደው ሌሊቱን በድንኳን የሚያሳልፉበትን የዳስ በዓል በጥምቀት ለ በሌሊት በግ ታርዶ የሚበላበትን የፋሲካ በዓል በትንሣኤ ሐ የመከሩ በኩራት ነዶ ለእግዚአብሔር ሦሥርባን ኾኖ የሚቀርብበትን በዓለ ሃምሣን በበዓለ መንፈስ ቅዱስ እነዚህን የመሰሉትን የኪዳነ ኦሪት በዓሎቻቸውን ደግሞ ኪዳነ ምሕረት ዐቦሚባለው የኪዳነ መንፈስ ቅዱስ በዓላት በኾኑት ተክተው ማጽናታቸው ለዚህ ሕያው ቅርስ መጠበቅ ጥቂቶች ምሳሌዎች ኾነው የሚጠቀሱ ናቸው በተለይም የቃል ኪዳኑን ጽላት የያዘችው ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የኖረች ለመኾኗ ኢትዮጵያውያን የአዲስ ኪዳኑን ኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ሲቀበሉ ለክርስትና እምነታቸው እንደሚስማማ አድርገው ማሸጋገራቸው ዓይነተኛና ሕያው ማስረጃ ኾኖ ይጠቀሳል ቿጵ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነውን ይኸውም በታቦተ ጽዮን ምሳሌ የጌታ ስመ መለኮቱና ሥነ ስቅለቱ ከቅድስት እናቱ ድንግል ማርያምና የሚወድደው ደቀ መዝሙሩ ከቅዱስ ዮሓንስ ምስል ጋር የተቀረጸበትን የአንጨት ወይም የዕብነ በረድ ጽላት ታቦት በሚባለው ሣጥን ውስጥ አኑረው በቤተ ክርስቲያን መቅደስ በሚገኘው መንበር እያስቀመጡ ለኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ምሥጢራታቸው መቀደሻና ለቅዱስ ሩርባን መሥዋዕት ማቅረቢያ ማድረጋቸው ነው ይህ ሥርዓት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን በጥንታዊነቷና በቀዳሚነቷ ከቀሩት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ኹሉ ተለይታ እንድትታወቅ ከሜያደርጓት ሕያዋን ምስክሮች መካከል አንደኛው ኾኖ ይገኛል ኢትዮጵያውያን ለኪዳነ ኦሪት ያደረጉት አቀባበል ፍጹም እውነተኛና መንፈሳዊ መኾኑ ብቻ ሳይኾን ይህንኑ ኪዳናዊ አምነት ቀደም ብሎ ከነበረው የኪዳነ ልቡና ሃይማኖታቸው ጋር አስማምተው ለመቀጠል መቻላቸውም ጥንቱኑ የአምልኮተ እግዚአብሔር መሠረት የነበራቸው መኾኑን ያመሳክታል በኪዳነ ልቡና የእግዚአብሔር አማኒት የነበረችው ንግሥተ ሳባ በሰሎሞን ጊዜ ወደኢየሩሳሌም ያደረገችው ሃይማኖታዊ ጉቱ በዚያ የተነጋገረቻቸው ቃላትና ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማሠሪያ ያቀረበችው የገጸ በረከት መጠን ለዚህ እውነታ በቂ ማስረጃ ነው ኢትዮጵያውያን እንዲህ ከፍጥረት መጀመሪያ አንሥቶ የነበራቸው ያ የኪዳነ ልቡና ሃይማኖታዊ አቋማቸው የክርስትና እምነት መገኛ የኾነውን ኪዳነ መንፈስ ቅዱስን በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በአቤሜሌክ አማካይነት እስከተቀበሉበት ዘመን ድረስ ለብሉዩ ኪዳን መመሪያ ኾና የኖረችውን ኪዳነ ኦሪትን አጽንተው ለመቆየት አመቺ ኹኔታን ፈጥሮላቸው እንደነበረ ታሪካዊው ውጤት መስክሩዋል የኢትዮጵያውያን የአምልኮም ኾነ የኑሮ ሥርዓታቸው ከሌሎቹ የዓለም ሕዝቦች ኹሉ ከክርስቲያኖቹም ሳይቀር የተለየ የኾነበት ምክንያት በእነዚህ በሦስቱ ኪዳናት ስላለፉ ሦስቱንም ስሳዋሐዱ መኾኑን አበክራችሁ ልታውቁት ይገባችኋል ይህ የጽሳትና የታቦት ሥርዓት በኢትዮጵያውያን ዘንድ በዘመነ ኦሪት ብቻ ሳይኾን በመጨረሻው የኪዳነ መንፈስ ቅዱስ እምነታቸውም ጊዚዜ እንዲቀጥል የተደረገው አስራኤል ከእግዚአብሔር ተቀብለው ሊጠብቁት ያልቻሉትን የኪዳነ ኦሪት ቃል ኪዳን ኢትዮጵያውያን በታማኝነታቸው ምክንያት ባላደራዎች ኾነው እንዲጠብቁት ከአምላካቸው የመመረጥ ፅድልን ስላገኙ እንጂ ሥርዓቱ ቀድሞውኑ ለእነርሱ ማለትም ለኢትዮጵያውያን ተብሎ የተሠራአልነበረም እነርሱማ ጥንት ከመሠረቱ ጀምረው እግዚአብሔርን በኪዳነ ልቡና ሲያመልኩት ከኖሩ በኋላ በመጨረሻው የምሕረትና የሕይወት ዘመን ቆዖጀ ዖጃሟዖምኑ። ጳቋራሌልጳንም ለልዝ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። መልስ ቅድም ያላችሁት ያ አሳዋቂነት የኢትዮጵያን ምእመናን የቱን ያህል ጎድቷቸው ለሃይማኖት ኑፋቂቁ ጥርጥር እና ሕፀፅ ጐድለት እንዲሁም ለአምልኮ ባዕድ ክፉ ወጥመድ አጋልጧቸው እንደቆየ ይህ ዋያቆዓያችሁ ራሱ ብቻ በቂ ምስክር ነው የብሉዩ ኪዳን ጽላትና የእርሷ ማኅደር የኾነው ታቦቷ ከእግዚአብሔር የተሰጡበት ምክንያትና ኹኔታ ከዚህ ቀደም ብዬ በገለጽሁላችሁ መልክ መኾኑን እናንተ ብቻ ሳትኾኑ ኢትዮጵያውያን ኹሉ በትክክል ሊያውቁትና ሊረዱት ይገባል በአዲስ ኪዳኑ የምሕረት ዘመን ደግሞ ማለትም በክርስትና እምነታቸው ኢትዮጵያውያን ይህን የጽላትና የታቦት ሥርዓት በምን ዓይነት መልክ ተቀብለው ሲፈጽሙት እንደኖሩ ያም ካልኾነ ሊፈጽሙት እንደሚገባ ከዚህ ቀጥዬ የማብራራላችሁ ስለኾነ ይህንኑ እናንቶም ሌላውም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ኹሉ በማስተዋል ልትመለከቱት ያስፈልጋችኋል ኢትዮጵያውያን ምን ጊዜም ማለትም በዘመነ ብሉይ አንዲቱን ጽላት በያዘችው በአንዲቱ ታቦትም ኾነ በዘመነ ሓዲስ የተለያየ መደብ ቅርጽና መልክ ያላቸውን ጽላት በያዙት ታቦታት ሲፈጽሙ የኖሩት ዛሬና ወደፊትም የሚፈጽሙት አምልኮተ እግዚአብሔር ጥንት በኪዳነ ልቦና በመካከሉ ደግሞ በኪዳነ ኦሪት በመጨረሻም በኪዳነ ምሕረት ጸንቶ እንደቀጠለው ኹሉ በቅዱሱ መንፈስና እውነት ላይ የተመሠረተ ነው ከዚህ መለኮታዊ ሥርዓት ለየት ብሉሎ የጣዖት ወይም የባዕድ አምልኮ የሚያስመስለውን ሌላውን አግጣጫ እንዲይዝ በሚደረግበት ጊዜ ግን በራሳቸውና በአገራቸው ላይ የሚያስከትልባቸው የቁጣ መቅሠፍት የቱን ያህል ከባድ እንደኾነ በቀደሙት ዘመናት እየደረሱ ባለፉትና ዛሬም እየወረደ ባለው የጥፋት ማዕበል በቀላሉ መረዳት ይቻላል በኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት የኪዳነ ኦሪቱን እምነት ተክቶ የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራትና ሥርዓታት በሥራ ሳይ መዋል ሲጀምሩ በእግዚአብሔር ጣቶች ዓሥሩ ቃላት የተጻፈባቸውንና ሙሴ ከእግዚአብሔር የተቀበላቸውን ኹለቱን ጽላት የያዘችው የቃል ኪዳኑ ታቦት የአምልኮ ማዕከላዊነቷና ምልክትነቷ አበቃ ይህም ማለት የቃል ኪዳኑ ታቦት ለእግዚአብሔር ቃል የቀደመ ምሳሌው ጥላውና አርአያው በመኾን መለኮታዊው ዓላማ ለታቀደለት ግብ እስኪበቃ ድረስ ስታገለግል ከቆየች በኋላ አኹን ያ ያመጀመፈም ቃል ጎዕዐሪ ቃልም። ያዳፃዶቻቻ ፅ ታጥኋቋልጳና ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ከዚህ የሚከተሉት ምዕራፍ ጵ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት አምስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ሙሴ የአዲስ ኪዳኑ ታቦት አገልግሎት ፅኛ ማናቸውም የቤተ ሕዝቡ ሰበካ ጉባዔ ማለትም ገጠር ደብር ወይም ገዳም በማኅበር ተቋቁሞና በቤተ ክርስቲያንነት ተደራጅቶ መገልገል ሲፈልግ ጽላቱ ከሌላ ከማንም ምእመን ካህን ወይም ጳጳስ ሳይኾን ሕጋዊው ሥልጣን ካላት ከቤተ ክህነቱ እጨጌ ብቻ ለዚያ ሃይማኖታዊ አቋምና መንፈሳዊ ድርጅት የመሠረቱ ድንጋይ ሕጋዊው ፈቃድና መለኮታዊው ማኅተም ኾኖ ይሰጣል ኛ ካህናቱ በእውነተኛው ሃይማኖታዊ አምልኮ ኾነው በቅዳሴ ጊዜ በሚያከናውኑት ሥርዓተ ጸሎት የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ኃይል በዚያ ተገኝቶ ወደኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም ይለውጠው ዘንድ ኅብስተ አኩቴቱን በጻሕል ወይነ በረከቱን በጽዋ አድርገው ለሚያቀርቡት ቅዱስ ቁርባን በመንበሩ መካከል ጽላቱን ይዞ የሚገኘው ታቦት መሠዊያ ኾኖ ተልእኳቸው ይፈጸምበታል የኛ በኪዳነ ልቦና ከአዳምና ሔዋን ጀምሮ እስከኢትዮጵያዊው መልከ ጴዴቅ ከዚያም በኢትዮጵያዊው ካህን ዮቶር በኩል እስከንግሥተ ሳባ ዘመን ተያይዞ የደረሰው የኅብስተ አኩቴትና የጽዋዓ በረከት አምልኮተ እግዚአብሔር በኪዳነ ኦሪቱ የጽላተ ኪዳን ታቦት ተጠናክሮ ከኖረ በኋላ በአዲሱ ኪዳን የክርስትና እምነት ጸድቆ እንዲቀጥል በተደረገ ጊዜ የዛሬው ሳትና የታቦቱ ሥርዓት ሽግግሩን እንዴት እንዳሠመረው በማዘከር ይህን የተቀደሰ ቅርስ በምድር ላይና በዓለም ሕዝቦች መካከል ጠብቀው የኖሩት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ብቻ መኾናቸውን ለማረጋገጥ የአዲስ ኪዳኑን ጽላት የያዘው ይኸው ታቦት የዚህ ትውፊት አማናዊ ድልድይና ቋሚ ማስረጃ ኾኖ ለትውልደ ትውልድ ይተላለፍበታል ይህን የብሉዩን ኪዳን የአምልኮተ እግዚአብሔር ሥርዓት እንዲህ በአዲስ ኪዳኑ ምሥጢራት አድሶና አስተካክሎ በመተካት የቀድሞው ቅርስ ተጠብቆና ሕያው ኾኖ እንዲቀጥል የማድረጉ ችሎታና ብቅዓት የተገኘው በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብቻ መኾኑ ያስደንቃል ይኹን እንጂ ኢትዮጵያውያን አምላካቸውን እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ይኸው ሥርዓት ጥንት በኪዳነ ልቡና ዘመን ኾነ በመካከሉ የኪዳነ ኦሪቱ ዘመን ወይም በመጨረሻው የአዲሱ ኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ዘመን ምንጊዜም ጸግሂጳሌጨረ። ማለት ነው ከዚህ ያለፈ ወይም የተለየ እምጎት ወይም ሥርዓት ቢኖር እንደክህደት ወይም እንደባዕድ አምልኮ የሚቆጠር ይኾናል አንዳንድ ጸሓፊዎች የአዲስ ኪዳኑን ጽላትና ታቦት በሚመለከት ከብሉያቱ ቅዱሳት መጻሕፍት ስለሚጠቃቅሷቸው ቃላት ሊጠነቀቁ አንደሚገባቸው በዚህ አጋጣሚ ላሳስብ እወድዳለሁ ይኸውም ከዚህ ቀደም ብዬ ስለላትና ታቦት እንዳብራራሁላችሁ እኛም ኢትዮጵያውያን እስከዘመነ ክርስትና ድረስ ስናደርገው እንደቆየነው ኹለ እነዚያ የእግዚአብሔር ቃላት የተጻፉት እስራኤል እርሱን አምላካቸውን እንዲያመልኩባት በዘመነ ብሉይ በእግዚአብሔር ጣቶች ተጽፋ ለሙሴ ስለተሰጠችው ስለአንዲቱ መለኮታዊት ጽሳተ ኪዳን ብቻ እንጂ በዘመነ ሓዲስ ይልቁንም በዛሬው ጊዜ ሰዎች በያለበት በየእጃቸው በብዛት እየቀረጸና በእየቤታቸው አያስቀመጡ እስከመሸሰጥና መለወጥ እስከመሥረቅና መዘባበቻ አስከማድረግ ስላደረሷቧቸው ጽላትና ታቦት አለመኾኑን ነው እኛ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ሕዝብ በአምልኳችን ፍጹም እንኾን ዘንድ ጸፅ ለምዕሥ ቀናታኛ ቀ በሚል ኃይለ ቃል ግልጽና ተጥተኛራ የጸናም መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ የተሰጠን በመኾኑ ይህ የአምልኳችን ጉዳይ በብርቱ ሊታሰብበት እንጂ ቸል ተብሎ ሊታለፍ የሚገባ አይደለም ኢትዮጵያውያን ምአመናንም የሃይማኖታቸው መሠረት ነውና ይህንኑ የአምልኳችንን ጉዳይ በግልጽ አውቀውትና በትክክል ተረድተውት በምግባር ሊፈጽሙት ይገባል ምዕራፍ ረሬ ሰባቱ በታቦት የ ስለዚህ ላሳውቃችሁ የም በተባለችው በኦንጴቷ ጽላተ ራሷ ጽላቷ ከነ የሚፈጸመው የሥ የአዲሱ ኪዳን የኾነውና ኢየሱስ ዛሬ የሚመለከው በተቀመጠበት ደግሞ በዚያጣይ እንዲህኒ መቀበልን የሚወድ ላይ ተገኝቶ መለ መኾኑን በቁርባን ኾነ ከምእመናኑም ማለትም በንስ በመንፈስ ቅዱስ በእውነተኛነት ኾኑ ምእመናኑ በዚያው ቤተ በእውነተኛነታ ከዚህ የ ለቀደሳትና ራሱ የተሰጠውን አም ጸጋ ለቅዱስ ቁር ጥያቄ ያጽጎሃና ያታሙታ ታዎደፅው ዖፆላዎሃ ንብረታታሰዝና ሪዳ እኛ ግን ለእርሱ ያ የቁጣው ቅጣት መኾኑን እንዳንረሳው ንቅና የመከራ ዘመን ኹሉ የምናካኺደው መኔዎሥች የሥለጠኑበት ኛው መንገድ ሊገኝ ት ባልተባበረ ካህን ጊዜ እውነተኛው ክርስቶስን ካህናችን መንፈስና በእውነት ወይም የተለየ አምነት ድ አምልኮ የሚቆጠር ታቦት በሚመለከት ቃላት ሊጠነቀቁ ይኸውም ከዚህ ኛም ኢትዮጵያውያን ኹሉ አነዚያ ሱን አምላካቸውን ች ተጽፋ ለሙሴ ብቻ እንጂ በዘመነ በየእጃቸው በብዛት ሸጥና መለወጥ ጽላትና ታቦት በአምልኳችን ፍጹም ማኖታቸው መሠረት ቀውትና በትክክል ምዕራፍ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት አምስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ሙሴ በታቦት የሚፈጸመው አምልኮ በመንፈስና በእውነት ሊኾን ስለሚገባ ባዕድ እንዳይኾን ስለመጠንቀቅ ስለዚህ ጽላትን ወይም ታቦትን በሚመለከት እዚህ ላይ በአጽንዖት ላሳውቃችሁ የምፈልገው ታቦተ ሕጉ ወይም የኪዳኑ ታቦት በተባለችው በዘመነ ብሉይ በነበረችውና በሙሴ እጅ በተሰጠችው በዚችው በአንዲቷ ጽላተ ኪዳን ሳላይ የተቀረጸው ራሱ እግዚአብሔር ቃል ስለኾነ ራሷ ላቷ ከነታቦቷ ትመለክ ነበር በአዲሱ ኪዳን ላትና ታቦት የሚፈጸመው የሥጋ ወደሙ አምልኮት ግን እንዲህ አይደለም ይህ የአ ኪዳን አምልኮት ከቅድስት ድንግል ማርያም በመወለድ ሰው የኾነውና ኢየሱስ ክርስቶስ የተባለው ያ እግዚአብሔር ቃል ሕያው ኾኖ ዛሬ የሚመለከው በመንፈስና በእውነት ነው ማለትም ሥጋውና ደሙ በተቀመጠበት በአዲስ ኪዳኑ ታቦት ፊት እኛ በእውነት ስንቀርብ እርሱ ደግሞ በዚያመጻይ በቅዱስ መንፈሱ ተገልጾ አምልኳችንን ይቀበላል እንዲህኒ በእውነት የምናቀርብለትን አምልኳችንን በመንፈስ መቀበልን የሚወድደው አምሳካችን በላቱና በታቦቱ በሥጋ ወደሙም ላይ ተገኝቶ መለኮታዊ ምሥጢሩን የሚያከናውነው በመንፈስ ቅዱስ መኾኑኝ በቁርባን ጊዜ በእርግጥ ሥጋ ወደሙን የሚቀበሉት ከካህናቱም ኾነ ከምእመናኑም ወገኖች የበቁት ብቻ በመኾናቸው ይታወቃል የበቁት ማለትም በንስሓቸው እውነተኞች ኾነው የቀረቡት ማለት ነው ለእነርሱ በመንፈስ ቅዱስ የተለወጠው የመለኮት ሥጋና ደም ይሰጣቸዋል በእውነተኛነት ወይም በእውነተኛ ንስሓ ያልቀረቡት ግን ካህናቱም ኾኑ ምአመናኑ የጎረሱት ምድራዊዉን የኅብስት ቁራሽ የተጎነጩትም ምድራዊዉን የወይን ጭማቂ እንጂ መንፈሳዊዉንና ሰማያዊዉን አይደለም እነዚህ በእውነት ባለመቅረባቸው ስላልበቁ በምሥጢረ ቁርባን ትርጓሜ እንደሚታተተው መንፈሳዊው ሥጋ ወደሙ ከእነርሱ ተወስዶ በዚያው ቤተ ክርስቲያን ሳሉት ወይም በበረሃ ለሚኖሩት በእውነተኛነታቸው ለበቁት ይሰጣቸዋል ማለት ነው ከዚህ የተነሣ ራሱ እግዚአብሔር በእጁ ጽፎ በመለኮታዊ ኃይሉ ለቀደሳትና ራሱ የእግዚአብሔር ቃል ኾና ትመለክ ለነበረችው ጽሳተ ኪዳን የተሰጠውን አምላካዊ ክብር በሰው እጅ ተቀርጾና ተባርኮ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ለቅዱስ ቁርባን መሠዊያነት ለሚበቃው የአዲስ ኪዳኑ ጽሳት አሳልፎ መስጠት ያን የአዲስ ኪዳኑን ጽላት የሚቀርጸውን ባለሙያና ያንኑ ጽላት የሚባርከውን ጳጳስ ከእግዚአብሔር ጋር ማስተካከል እንዳይኾን በብርቱ መጠንቀቅ ያስፈልጋል አለዚያ ከጽላቱ ይልቅ ጽላቱን የሚሠራውን እናወይም የሚባርከውን ሰብአዊ ፍጡር አምልኩ። ያመጋፈሰና ጳውዕታ ፈቷፖመልለይትታ ዕነፈልጳምዎጳ ሲል ከተናገረው ቃሉ የተነሣ ያ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ቸርነት ለእኔም ስለተደረገልኝ በሰባት ዓመታት የእሥር ቤት ሕይወቴ ውስጥ ራሴን በየዘወትሩ ዕለታት ሳይቀር ሥጋ ወደሙን እንደተቀበልኩ አድርጌ እንድቆጥረው አስችሉኛል እንደእኔ በእሥር በግዞትና በስደት ወይም ክህደት በሠለጠነበትና ይህን የዛሬውን በመሰለ ዘመን የሚኖር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ምአእመን ቤተ ክርስቲያን በሌለበትና ካህን በሚታጣበት አስቸጋሪ ኹኔታ ላይ ሲኾን ወይም በቤተ ክርስቲያን መገኘት የማይችልበትና ከዓቅሙ በላይ የኾነ ጽኑ ችግር በሚያጋጥመው ጊዜ ኹሉ ቀደም ብዬ በጠቀስሁሳችሁና በሌሉቹ ተመሳሳይ የእግዚአብሔር ቃላት መሠረት ራሱን ላትና ታቦት መንበርና መቅደስ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስንና እናቱን ድንግል ማርያምን ካህንና መሥዋዕት በማድረግ በመንፈስና በእውነት በሚፈጽመው አምልኮው ሥጋ ወደሙ እንደተቀበለ ይኾንለታል ይህ አውነታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ሣለ አንድ እንኳ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ባለመሥራቱ ከዚህ ይልቅ ለቅዱስ ጴጥሮስ ዳታ ድይ ሀ ዐደ ም ድሟጋሪይ ይ ይታ ያርዕሰጄያኔ ዳሥራታሰታሥ ባለው መሠረት እርሱ ራሱ የሠራው ሰውም እንዲሠራለት የሚፈልገው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ራሱን ሰውነቱን ብቻ በመኾኑ ፍጹምነቱ ተረጋግጧል ሸሀ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነውን በቅዱሱ ኪዳን እውነተኛ አምልኳችን ጸንተን የምንኖር ኢትዮጵያውያን ኹሉ ከዚህ ከዛሬው ወደፊትም ሊመጣ ከሚችለው የአምልኮ ችግር ጠብቆ ያወጣን ዘንድ የተሰጠን ብቸኛ መፍትሔ አምሳካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰፊ ልግሥናው ዳም ጳቻሠ ያጳውሩታቶኖ ያመፈዕ ይጅጁያለው ይህ የኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ጸጋው ብቻ መኾኑን መረዳትና መገንዘብ ይገባናል ይህን እውነታ ለማጠናከር ማለትም እኛ የቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያን ሴቶቹም ወንዶቹም እያንዳንዳችን እየራሳችን መንፈሳዊዉንና አማናዊዉን የአዲስ ኪዳን ላት የያዘው ታቦት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ስለመኾናችን ሓዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ የጻፈውንና በእየአጋጣሚው በእየቦታው የተወሳውን የእግዚአብሔር ቃል እስኪ እንደገና እንመልከተው። ቃል ዲቆጋፇ ያሇሪሃ ፈጽመናጳ መልስ ይህም እናንተው ራሳችሁ ለእየራሳችሁ የምትመልሱት ጥያቄ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ክብር ምስ ጹዴቅ ዘር ከኾነ ከኾነው ከእስራኤ ድንግል ማርያም ምልክናን አዋህዶ ስለተባለውና ተቀ ማንነት የተነገረውን በዚህ ኹኔታና የሚያመለክት ትክ ኢትዮጵያዊ መልኩ የክፋት ምንጭነትና አገልግሏል ከእነዚህ ሳቸዋለሁ አእነርሱም ድና ዕቅድ በመቃረን ድን የዘር ዓመፀኛነት የሱስ ክርስቶስ ምሳሌ አድሮባቸው የነበረው በኢትዮጵያዊነት ረገድ በሙሴ በኩል ምክንያቱም የክፋቱና ብሔር መንግሥት የእግዚአብሔርንና አይሁድ በፈቃዳቸው ብሉይ እየተማጸነ ጺንጤናዊው ኢሳጦስ እስከመጨረሻው ጵያዊው ጃንደረባ የተገለጡ የኢየሱስ እንደዚሁ ኹሉ የቃል የደቡብ ንግሥት ት የኢትዮጵያዊቷ በኾነው በቀዳማዊ ታጅባ ወደኢትዮጵያ ምሥጢር የቅዱሱ የቃል ኪዳን ዘር ጋር በአገሪቱና በሕዝቡም ምዕራፍ ደ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ስለመኾኗና የኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊነት ከዚህ ጋር በቅዱሱ ኪዳን ዜና መዋዕል ስትዘከር የምትኖረው ያች መለኮታዊት ድርጊት የከፈተችው ሌላ ምዕራፍ አለ ይኽውም በፍጻሜ ዘመን የተገለጠውን ዘለዓለማዊዉን ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስን እስከወለደችው እስከድንግል ማርያም ድረስ ሳይቋረጥ በቀጥታ የቀጠለውና ከቀጻማዊ ምኒልክ በኋላ በተከታታይ የነገትን የዘውድ ወራሾች ሲያስገኝ የኖረው የኢትዮጵያ ቤተ መልከ ጹዴቅና የእስራኤል ቤተ ዳዊት የትውልድ ሓረጎች የተዋሓዱበት ዘር በኢትዮጵያ መጀመሩ ነው። ሪ» ሥራ ነሳ ሃርጊሥሥ ሮሪቻ ኋራሪያምሥ ዳረታ ኃያሦ እግዚአብሔር ጣቶች ሱ የኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት እናቱ ተኛ ነገር መኾኑን የውዳሴ ማርያም አስቀድሜ በቦታው ምዕራፍ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ስለመኾኗና የኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ከኾነ ታዲያ እግዚአብሔር ይህችን ታቦተ ጽዮንን ለምን ወደኢትዮጵያ እንድትመጣ አደረገ። ማንም የለም ስለዚህ ኢትዮጵያ ድንግል ማርያም መኾኗ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ መኾኗ በእነዚህ የእግዚአብሔር ቃላትና ድርጊቶች ተረጋግጦ ይታወቃል በመለኮታዊ ባሕርዩና አካሉ ፍጹም አምላክ የኾነው ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው የሚያሰኘውን የሥጋ አካልና ባሕርይ የወረሰው ከቅድስት ድንግል ማርያም በመኾኑ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ኾኖ በቅድሚያ እንደተገለጠው እንደመልከ ጹዴቅ ኹሉ የእርሷም ዘር ፍጹም ኢትዮጵያዊ ማለትም ከካም ከሴምና ከያፌት ነገዶች ውሕደት የተገኘው ዘር መኾኑ ጥርጥር የሌለበት እውነተኛ ነገር ነው ጄ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። በማለት ለት በሃይማኖትም ነኝ በማለት ርሳቸው የሚፋጁቾት ምልኮ ብቻ ሳይኾን በት አካልና ባሕርይ ተጽፉዋል በዚያን ባለሟል የነበረው ረው ከኤርምያስ ከተባለው ከሌላው እርሱም እምነቱና ረ በዚህ ነገር እጅግ ፍርዱ እንዲቃለልለት ምዕራፍ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ ስለመኾኗና የኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ ከኤርምያስ በተነገረው በእግዚአብሔር ቃል በመታመኑና ለነቢዩ ሳደረገው የርኅራጌ ሥራ እግዚአብሔር ዳኔ ታቃምዕልለና ፈጽሜ ለድጋሃ የሚል የምሕረት ቃል ኪዳን አሰማው የኤባምያስ ደቀ መዝሙር ከነበረው ከኢትዮጵያዊው ባሮክም ጋር ከናቡከደነፆር ሠይፍና ከባቢሎን ምርኮ አተረፈው ይህ የኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ የዕርቅና የሰላም ሃይማኖታዊ ምግባር ከላይ ስለኢትዮጵያዊው ሰውነት የተሠነዘረውን እውነታ ያጠናክረዋል በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ለፍጹምነት የበቃውን ይህን ኛውን ቃል ኪዳን ከእግዚአብሔር የተቀበለው ንጉሥ ቅዱስ ዳዊት የተወለደበት ሓረግ የአቤሜሌክ ወንድም ከኾነው ከቦዔዝና ከሩት ልጅ ከእሴይ በመኾኑ በዳዊት ትው ልድ ውስጥ አቤሜሌክ የሚለው ኢትዮጵያዊ ስም መጠቀሱ በዳዊት በኩል ክኢትዮጵያዊው ዘር ጋር የሚያገናኝ አንድ የትውልድ ሓረግ እንዳለ ያመለክታል ደግሞም አንዲት የሕግ ሚስቱን ወስዶ ለማግባት ሲል ዳዊት በጦር ሜዳ በጠላት ሠራዊት እጅ እንዲገደል የፈረደበት ኦርዮን በአንዲት ሚስት የተወሰነ መኾኑ ብቻ ሳይኾን ሃይማኖታዊነቱና መንፈሳዋዊዋነቱ ታማኝነቱና ጨዋነቱ በዚያን ጊዜ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ብቻ ጸንቶ ይጠበቅ በነበረው አቋም መገኘቱ ቤትሳባ ወይም ቤርሳቤህ የሚል ኢትዮጵያዊ ስም የነበራት ሚስቱም በዚሁ አቋም የጸናች ኾና መታየቷ ኹለቱም ባልና ሚስት አለዚያም ከኹለት አንዳቸው ኢትዮጵያው ያን ዕመኾናቸ ው አመልካች ፍንጭነት እንዳለው ማስተዋል አግባብ ይኾናል ስለዚህ በመጀመሪያ በአዳምና ሔዋን ተመሥርቶ በመኻሉ በኖኅ በአብርሃም በሙሴና በዳዊት የቀጠለውንና በፍጻሜው በኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም የጸናውን ኢትዮጵያዊዉን የቅዱሱን ኪዳን ልደት እንደመልከ ጴጹዴት በእውነተኛ ሰውነት እንደድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ብቅዓት የተቀበለ ማናቸውም ከአንድ ከሴም ወይም ከአንድ ከካም ወይም ከአንድ ከያፌት ነገድ ብቻ የተወለደ ሰው ኹሉ ኢትዮጵያዊ ነው ይህን የኢትዮጵያዊነት ባሕርይ የያዘው ሰብአዊ ዘር በምድር ላይ መበተኑና እየተራባ መጌኹዱ በመጨረሻ የራስ ወዳድነትን የዕብሪት ስሜትንና የዘረኝነት ጠንቅን እንዲሁም በእምነት በፍልስፍናና በርእዮተ ዓለም አስተሳሰብ የአምባገነንነት መጠናወትን ለመቼውም ጊዜ ከአንድ አገር ብቻ ሳይኾን ከመላውም ዓለም አስወግዶ ጠላትነትና ጦርነት የጠፋበትንኑ ሰላምና ፍቅርም የሰፈኑበትን ሕይወት ለሰው ልጆች ያቀዳጃል ተብሎ ይታመናል ያም ጊዜ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ጥንት በፍጥረት መጀመሪያ በአዳምና በሔዋን በመጨረሻውም ዘመን በዘለዓለማዊው ካህንና በሰላማዊው ንጉሥ በኢየሱስ ክርስቶስ በንግሥት እናቱም በድንግል ማርያም የተገለጠችው የእግዚአብሔር መንግሥት በመንፈሳዊው ሕይወት ብቻ ሳይኾን በሥጋዊዉም ዓለም ጭምር በምልዓትና በገሃድ መስፈን የምትጀምርበት ዘመን ይኾናል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ተስፋ አደርጋ የአገልግሎት ዘር ቤተ ምልክና የሦስትነት ባሕርይ በሚለው ሃይ ታውቆና በተግባር የቤተ ክህነቱ ሺገ ምልክናው ይኾናል በሰብአዊው ተል የተላበሰቻቸው የእግዚአብሔር ሕዝቡ ቤተ ምል ኾነው ተመድበው እንግዴህ የሚያስፈልጉትን የኃላፊነቱ ጀርፍ የሚያስፈልጉትን ዘርፍ የያዘው ቤ ተው ኢትዮጵያዊው ክርስቶስ በግልጽ የሰው ልጅ ራዕ ረዕፉዕ ለ ዲሠ ምጋም ፈጻ ራምፖው ዝሇታቓቻ ና እናዶፆቻቻውም ዴፓ ምድረ ጴትዖዶቷፆሥ ያሱስ ክርስቶስ ልደት የመቆየታቸውን ነገር ትውፊት ውስጥ ትንቢት ለመፈጸም ሕፃኑ ልጁ ኢየሱስ ትዮጵያ መጥተው ይህን ኢትዮጵያዊ ትን መታሰቢያነት መቆሚያ ተብላ ምዕራፍ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ድንግል ማርያም እና ኢየሱስ ክርስቶስ በአካለ ሥጋ ወደኢትዮጵያ ስለመምጣታቸው ኹለተኛው ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአሥራ ኹለት ዓመኞ ዕድሜው በኋላ እስከጥምቀቱ ድረስ ምን ያደርግ እንደነበረ ወይም የት ይኖር እንደነበረ በወንጌላውያን ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ጨርሶ ያልተወሳ ሲኾን ስለዚያ የዝምታ ጊዜ ኢትዮጵያውያን ባልኾኑ ክርስቲያኖችና በሌሎች ወገኖች ዘንድ ጭምር እስካኹን ምንም ዓይነት መግለጫ ያልተሰጠበት ባዶ ሰሌዳ ኾኖ መገኘቱ ነው በዚህ ረገድ አንዳንድ ፍንጭ ቢኖርም እናትና ልጄ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ቆይታ አይቃረንም ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የመኾኗ ምሥጢር ጥያቄ ዐጴታትፆጾሔፏዖሥ ፅፍና ሰኖረቻው ያላግዚለብሔረ መንፇግሥቅ ዳቋምና እፉሥራረ። ሀ እውነተኛውን ኢትዮጵያዊት በመቀመጥ የንጉሠ ዩኖድንግል ማርያም ሕተለው ንም ጸጋ ዚኣብሔር ወይም ተመርጦ የተሸመ አ ወይም ሹመት ነውቋ ምዕራፍ ጵ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ስድስተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ዳዊት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የመኾኗ ምሥጢር ይህ መሠረታዊ እምነት የኢትዮጵያ ህልውና ከጀመረበት ጊዚ አንሥቶ በተለይም ከክርስቶስ ልደት ወዲህ መደበኛ ሥርዓት ኾናኖና በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የተቀመጡት ኢትዮጵያውያን ኹሉ የተመረጡበትንና የተቀበብትን ወግ እየደነገገ ሲመራና ምንጊዜም ሲያስፈጽም ኖርዋል በዚህ መልክ የተመረጡት አጴጹው ወይም ንግሥቲቱ የቤተ ሕዝቡ የቤተ ክህነቱና የቤተ ምልክናው ባለመንበሮችና ባልደረቦች ተራው ሕዝባዊና ካህኑ ሠራተኛውም ጭምር በቅዱሱ ቃል ኪዳን ከመሪዎቻቸው ከኢየሱስ ክርስቶስና ከድንግል ማርያም ለተቀበሉት የኢትዮጵያዊነት መብትና ግዴታ ታማኞች ኾነው በሚገኙበት ጊዜ በአገሪቱ ላይና በሕዝቡ መካከል ሰላምና ፍቅር ልማትና ብልጽግና ይሰፍናል የጥጋብ ዘመን ማለትም መልካም ዘመን ይኾናል ለዚህም የቅርቡን ዜና መዋዕል በምሳሌነት መጥቀስ ቢያስፈልግ ከነአጹ ላሊበላና ከነአጹ ይኩኖ አምላክ በኋላ በሺሀ ዓመተ ምሕረት በአጴነቱ ሥልጣን ተቀብቶ በእግዚአብሔር እውነት እየተመራ ቤተ ሕዝቧን ቤተ ክህነቷንና ቤተ ምልክናዋን አዋሕዳ በአግዚአብሔር መንግሥትነት ጸንታ የኖረችውን ኢትዮጵያን እንደመልከ ጴጹዴቅ ያገለግልና ያስተዳድር የነበረውን የአጹ ዳዊትን ልጅ ቀዳማዊ ቴዎድሮስን ማውሳት ይቻላል ወደፊት እንዲህ ያለው መልካም ዘመን የመጣ እንደኾነ በዚያን ጊዜ የሚተባው አጹ ይህን የቴዎድሮስን ፈለግ ተከትሎ በዚሁ የኢትዮጵያዊነት ሃይማኖትና ምግባር የሚሠራ ስለሚኾን ግብሩ ብቻ ሳይኾን ስሙም ቴዎድሮስ ይባላል ተብሉ ከዚያ ወዲህ ከትውልድ ወጦጉገጉውልድ እየተላለፈ በለፕሳስ የሚሰማ ንግር አለ ምናልባት እናንተም ድንገት ወይም በአጋጣሚ ይህንኑ ቃል ብትሰሙት ነገሩ እንግዳ ኦንዳይኾንባችሁ መነሻው ምክንያት ይህ መኾኑን አስቀድማችሁ ብታውቁት ይጠቅማችኋል ወደዋናው ቁም ነገር ልመልሳችሁና ይኹን እንጂ በዚህ በቅዱሱ ኪዳን የዘውድ ሥልጣን ሳላይ ከመደበኛው ሥርዓት ውጪ የተካኹዱና የሚካኬዱ የክህደት ወይም የዓመዕ ወይም ሌላ የኃይል ተቃውሞዎች በየዘመናቱ መከሠታቸው እንዳልቀረ በግልጽ ይታወቃል ነገሩን በሃይማኖታዊ ዓይን ሲመለከቱት እነዚህን አሳዛኝ ኹኔታዎች ለማስከተል ምክንያት የኾኑት ጠንቆች ምን እንደኾኑ ለመረዳት ከቶ አያዳግትም ይኸውም በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ያሉት ሦስቱ የአገልግሎት ቤቶች አንዳቸው ወይም ኹሉም የእግዚአብሔርን ቅዱሳት ኪዳናት በክህደት በሚያፈርሰብት ጊዜ ይህ ድርጊታቸው መርገምን የሚያስከትል ርኩሰት ስለሚኾንባቸው ነው። ሥጨ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ምክንያቱም ያ በመልከ ጴዴቅ ቃል ኪዳን የተገኘው ኢትዮጵያዊነት ከአዲሱ ኪዳን የጥምቀት ጸጋ የተነሣ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አዲስ ሰውነት እንደገና ታድሶ ለፍጹምነት የበቃው በዚያች ዕለት በመንፈስ ቅዱስ በተካሼደው ተአምራዊ ክዋኔ በመኾኑ ነው ይህም በሌላ መልክ ሲገለጽ በዚያች ዕለት በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ሕይወት ቀ የታየው መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ለውጥ ያን በመለኮታዊው መሠረት ምሉዕ ኢትዮጵያዊ ለመኾን የሚያበቃውን ሟ ም ቤተ ሕዝብ ቤተ ክህነትና ቤተ ምልክና የተባሉት እኒህ የእግዚአብሔር መንግሥት ሦስት የአካል ዘርፎች ተዋሕደው በአንድ ሕያው ሰውነት ውስጥ እንዲያድሩ የሚያደርገውን የዕድገት ሥርዓት ከፍጹምነት ደረጃ አደረሰው ማለት ይኾናል በዚያ ኹኔታ ለኢትዮጵያውያን የአዲሱ ኪዳን ሃይማኖትና ምግባር አቅፒና መሪ የኾነው ይህ የተባረከ ኢትዮጵያዊ መጠሪያ ስም ያለው መኾኑ እየታወቀ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እየተባለ በግብር ስሙ ብቻ ሲጠቀስ መኖሩ አግባብ አይኾንም። ለሥራታሰታሥ የሚለውን መለኮታዊ ቃል ኪዳን አግኝቷል እንደዚሁ ኹሉ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አቤሜሌክ ሏይኑሰ ያረጎፆዕ ደይጸግሂለወሔረ ልድ ጳደቓታ ለጳምናቋታሥ ብሎ በተናገረ ጊዜ በዚያች ቅጽበት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈዖ ዖሟዖሥኑዝሇቻች ዝዶንሃ ናቻው ካለው የበረከት ቃሉ ጋር አይቶት ላመነበት ለቅዱስ ጴጥሮስ የሰጠው ቃል ኪዳን ሳያዩት ላመኑበት ኹሉ በተለይም ቀደም ብሎ ለኢትዮጵያውያን በበለጠ ተፈጻሚ ኾነ ድ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ይህች ንግሥት ማክዳ ወደአገርዋ ወደኢትዮጵያ ከተመለሰች በኋላሳ እግዚአብሔር ለንጉሥ ለቅዱስ ዳዊት የሰጠውን ቃል ኪዳኑን ጠብቆ እንዲፈጸም የሚያደርግበትን ጥበብ በእርሷና በልጁ በሰሎሞን ግንኙነት ምክንያት አከናውኖት ኖሮ እነሆ ንግሥቲቱ ማክዳ በኢየሩሳሌም ሣለች ከንጉሥ ከሰሉሞን የፀነሰችውን ሕፃን ወለደች እርሱም ወንድ ልጅ ስለነበረ ስሙ ምኒልክ ዮምን ይልክ ምን ይልቅ ወይም የንጉሥ ልጅ ለማለት አብነ መለክ ተባለ ይኸው ልጀ አካለ መጠን ባደረሰ ጊዜ አባቱን አይቶ የሚመለስ መኾኑን ቃል አስገብታው ወደኢየሩሳሌም ሳላከችው ልጂ ምኒልክም ቃሏን ጠብቆ የአስራኤል በኩራትና ምርጦች ከኾኑት ወገኖች ጋር ወደእናቱና ወደአገሩ ተመለሰ በዚያን ጊዜ ኢትዮጵያውያን በቀዳማዊ ምኒልክ አማካይነት ወደአገራቸው ያመጠጡት የዳዊትን የቃል ኪዳን ሥጋዊ ዘር ብቻ ሳይኾን ለኪዳነ ኦሪት ሃይሣኖት መሠረት የኾነችውን ታቦተ ዮንን ጭምር እንደነበረ ቀደም ብሎ ተገልጧል አስቀድሞ በነበረው በኪዳነ ልቡና አምልኳቸው ላይ ጸንቶ በቀጠለው በዚህ በኪዳነ ኦሪቱ ሥርዓተ አምልኳቸው የነቢያት ትንቢት የሚፈጸምበትን ጊዜ በታላቅ ጉጉት ይጠባበቁም ነበረ ይህ ተስፋ የደረሰ መኾኑን የአዲስ ኪዳኑ አቤሜሌክ በተባለው በኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ወገናቸው አማካይነት ዚናውንና እርሱ ለብፅዕና የበቃበትን ጥምቀቱን ጭምር ሲሰሙ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መኾኑን በመልከ ጺዴት ሹመትም ዘለዓለማዊ ሊቀ ካህናትነቱንና ንጉሠ ነገሥትነቱን ያለአንዳች ማመንታትና መዘግየት ወዲያው በሃይማኖት ተቀበሌሉ ኢትዮጵያውያን አንዲህ አድርገው በቅዱሱ ኪዳን የክርስትና ሃይማኖታቸው ጸንተው በኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናትነትና ንጉሠ ነገሥትነት በቅድስት ድንግል ማርያምም ቤተ መቅደስነትና ንግሥትነት ሥዩመሥይምተ እግዚአብሔር እያሉ በሚቀቧቸው አጴጹዎችና ንግሥቶች መሪነትና በአኩስም ጽዮኑ ንቡረ እድ ቋሚ ተጠሪነት ለቤተ ሕዝቡ ቢትወደዱን ለቤተ ክህነቱ አጩጨጌውን ለቤተ ምልክናውም ጸሓፌ ትእዛዙን በእየዘርፉ መንበሮች ላይ በእልቅና እየመረጡና እየሾሙ የአግዚአብሔር መንግሥት በኾነችው አገራቸው በኢትዮጵያ ህልውናቸውን ቀጠሉ የኋላ ኋላም የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት ብቁና የተሟላ ለማድረግ የሚረዷቸውን ጳጳሳት ስጦታና ገጸ በረከት እየላኩ ከግብፅ ቤተ ክርስቲያን ሲያስመጡ ኖሩ የክርስትና እምነት መሠረት የኾነው ኪዳነ መንፈስ ቅዱስ ወደኢትዮጵያ መጥቶ ኢትዮጵያውያን የተቀበሉት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዐርጎ መንፈስ ቅዱስ በወረደበት በመጀመሪያው ዘመን መኾኑ እንዲህ ተረጋግጦ እየታወቀ ክርስትና ወደኢትዮጵያ የገባው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በኛው ምፅት ዓመት እንደኾነ ለማስመሰል የሚደረገው ሙከራ ሕያው ከኾነው ከእውነተኛው የኢትዮጵያ ዜና መዋዕል የራቀ ታላቅ ስሕተት መኾኑን ራሱ የአዲሱ ኪዳን ቅዱስ ቃል ይመሰክራል ምዕራፍ ሰባቱ ለ ያ ዘመን የክህደት ሥርዓት ኢትዮጵያ የ የታወቀ ስያሜ በእ ለመተካት ከሚፈጁ ስለዚህ እ የአውነትና የሰላም የማዕርገ ክህነት ሥርዓት በእነሊለተ ጃንደረባ በአቤ ከዚያም ኢትዮጵ ልኮት አስከነበረው ንቡራነ ኦድና ኢ ደርሷል በዚህም ኪዳኑ ሥልጣነ አለመኖሩን አረጋግ ይህ የቅ ከትውልድ ወደ ያለማቋረጥ ሲያ ትውልድ ሕያው በእነዚህ ኸ ክርስቲያን ከቀ እንዲያውም በ በባዕዳን የተሰጣት አይገባም ካስፌ ከአዳምና ሔዋን ባልተቋረጠ ህልወ እውነተኛውንና ሕለ እንግዴህ ምክንያት በሥ ከኢትዮጵያውያን ዝምድናና ግንኙ ተቀብለው ለሌ ያ ከተመለሰች በኋላ ቃል ኪዳኑን ጠብቆ በሰሎሞን ግንኙነት በኢየሩሳሌም ሣለች ወንድ ልጅ ስለነበረ ይም የንጉሥ ልጅ መጠን ባደረሰ ጊዜ ወደኢየሩሳሌም በኩራትና ምርጦች ምኒልክ አማካይነት ዘር ብቻ ሳይኾን ዮንን ጭምር ው በኪዳነ ልቡና ዳነ ኦሪቱ ሥርዓተ በታሳቅ ጉጉት ሜሌክ በተባለው እርሱ ለብፅዕና የእግዚአብሔር ልጅ ካህናትነቱንና ንጉሠ ው በሃይማኖት ኪዳን የክርስትና ካህናትነትና ንጉሠ ነትና ንግሥትነት አጺዎችና ንግሥቶች ነት ለቤተ ሕዝቡ ልክናውም ጸሓፌ ያ ህልውናቸውን የተሟሳ ለማድረግ ጌታችን ኢየሱስ ያው ዘመን መኾኑ የገባው ከክርስቶስ ይመሰክራል ምዕራፍ ሯ ሰባቱ ቅዱሳት ኪዳናት ሰባተኛው ቃል ኪዳን ኪዳነ ምሕረት ለብፅዕና የሚያበቃው ኢትዮጵያዊው ሃይማናትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ያ ዘመን ግን በአኹኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ሰፍኖ እንደሚገኘው ዓላዊ የክህደት ሥርዓት በ ዓመተ ምሕረት ግድም በአገሪቱ ይገዛ የነበረው አረማዊ መንግሥት ይህን የቅዱሱን ኪዳን ኢትዮጵያዊነት ሃይማኖት በይፋ ተቀብሉ ያወጀበትና በግብፅ ቤተ ክርስቲያን የተሾመው የመጀመሪያው ጳጳስ ወደኢትዮጵያ የገባበት ብቻ ነበር ይህ የጠላትነት ሙከራ ኢትዮጵያ የሚለውን በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ተጽፎ የሚገኘውን የታወቀ ስያሜ በአኹኑ ጊዜ በተለያየ ትርጓሜ ለማዛባትና በሌላ አገር ስም ለመተካት ከሚፈጸመው ደባ ጋር ይመሳሰላል ስለዚህ እግዚአብሔር ጥንት በዘመነ ብሉይ በመልከ ጴዴቅ የእውነትና የሰላም ሰውነት ላይ ለኢትዮጵያውያን በኪዳነ ልቡና የተከለው የማዕርገ ክህነት ተክል በእነዮቶር ሥልጣነ ክህነት ለምልሞና በኪዳነ ኦሪቱ ሥርዓት በእነሊለተ ካህናት አዛርያስ አብቦ ከቆየ በኋላ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በአቤሜሌክ ሃይማኖትና ጥምቀት ለኪዳነ መንፈስ ቅዱስ በቃ ከዚያም ኢትዮጵያዊነትን የተቀበለውን ፍሬምናጦስን ወደእስክንድርያ ልኮት እስከነበረው እስከሊቀ ካህናት እንበረም ድረስ ቀጥሉ በአኩስም ንቡራነ እድና ኢትዮጵያውያን እጨጌዎች አማካይነት እስከዘመናችን ደርሷል በዚህም ኢትዮጵያውያን እንደሌላው ይዞታቸው ኹሉ ለአዲስ ኪዳኑ ሥልጣነ ክህነትም ባለቤትነት የሚቀድማቸው ሌላ ተወዳዳሪ ሕዝብ አለመኖሩን አረጋግጠዋል ይህ የቅዱሱ ኪዳን አካል የኾነውና በሊቀ ካህናትነት ደረጃ ከትውልድ ወደትውልድ ሲተላለፍ የኖረው ማዕርገ ክህነት እነሆ ያለማቋረጥ ሲያያዝ መጥቶ በእግዚአብሔር ቸርነት ለዛሬው የኢትዮጵያ ትውልድ ሕያው ውርስ ሊኾን ችሏላል በእነዚህ ኹሉ ምክንያቶች በቂ ማስረጃነት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከቀሩት የዓለም አብያተ ክርስቲያን ጋር ኋላ በዘመነ ሓዲስ እንዲያውም በዘኛው ምዕት ዓመታት የተቋቋመች ለማስመሰል ተብሉ በባዕዳን የተሰጣት ኦርቶዶክሳዊት የሚለው መለያ ስያሜ ለእርሷ ሊኾን አይገባም ካስፈለጋት ተዋሕዶ የሚለው ቃል ይበቃታል በዘመነ አበው ከአዳምና ሔዋን ጀምሮ እስከዘመነ ኦሪት ከዚያም እስከዘመነ ሓዲስ ባልተቋረጠ ህልውና የኖረች በመኾኗ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ተብላ አውነተኛውንና ሕያው የኾነውን መጠሪያ ልትይዝ ይገባል እንግዴህ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ምክንያት በሥጋዊ ዘሩ በሥልጣነ ክህነቱና በሥርወ መንግሥቱ ከእነርሱ ከኢትዮጵያውያን ጋር ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እንዲህ የተሣሠረ ዝምድናና ግንኙነት ያለው ወገናቸው መኾኑን ለራሳቸው በሃይማኖት ተቀብለው ለሌላውም ኹሉ አሳውቀዋል ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ፇ ፅያሇሪጋ ፈድመኖጳ መልስ ይህም እናንተው ለእየራሳችሁ የምትመልሱት ጥያቄ ነው ታፓቢዚው ማዝብራፊል መልስ ይህ ከኢትዮጵያዊነት ሓረግ ተሣሥሮ የዋ የበለጠ አግባብነት ኢ ምዕት ዓመት የእየራሳቸውን ለማድረግ ሲሉ ስም ኾን ብለው ስላለ ነው ምንጭና እውነተኛ ስለቃሉ ዓቢይ ቁም ዐምሐራ በኢትዮጵያ ምድር ትውፊታዊ ስያሜ ሕዝብ ሐራ የሚለው ስያሜ ዮ ትርጉም የእ መካከል አንዱ ልሳንነቱ የነጻ ሕ አድርገው ከዚያ አግዓዝያን ብለው ቃለ ዓርማ ለእርሱ ሥጋዊና መንፈሳዊ ካህናታቸውና ንጉሠ ታበጽሕ እደዊሃ ኀበ ማሳወቃቸው ፍጹም ብሉይ ከአዳምና ቃል ኪዳናት ክርስቶስ ከፍጻሜ እስከመጨረሻ በገዛ በሙሉ ተቀብለውና ኢትዮጵያውያን ብቻ ገሩዋቸው ቃላት ይሀጋ ቃል ጴዳን ልሱት ጥያቄ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ይህም በምድር ላይ ላለው ለሰው ልጆች ችግር ኹሉ የመጨረሻው መፍትሔ እንደሚኾን ይታመናል ከዚህ የተቋቋመው ድር ተዋሕዶ ሃይማኖ እንዲይዝ በማድ ክልል በሚል በመሞከር ምክንያቱም ከመሠረታዊው የ የኢትዮጵያ የዴ ውስጥ ተባባሪ የሚታየውን የ አስበውበት ኢትዮጵያዊነት መሠረት ያደረ ጳናውቅ ፖልጳ ዳኋዖሙኃሕማቻኝ ሺፐረ ጳድምፇ ዓበይት ባሕርያት ነተኛው ባሕርይ ጊዜ በኢትዮጵያ እህጉር ተበትነው ምዕራፍ ኢትዮጵያዊነት ተከሥቶበት የኖረው ስምና ህልውና ብብ ን ከዚህ የተነሣ ባንድ ወገን መላው ዐማራ በሚል ስያሜ የተቋቋመው ድርጆት በውስጡ ዐማራ ከሚያሰኘው ከቅዱሱ ኪዳን ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጪ የኾኑትን ግለሰቦች ጭምር በአባልነት አጠቃልሎ እንዲይዝ በማድረግ በሌላው ወገን ደግሞ በአገርአቀፍ ደረጃ የዐማራው ክልል በሚል ዕቅድ የተጀመረውን የመከፋፈል ዓላማ ከግብ ለማድረስ በመሞከር የሚፈጸመው ድርጊት በእየመልኩ ሊወገዝ ይገባዋል ምክንያቱም ይህ በኹለቱም ወገኖች የሚፈጸመው ድርጊት ዐምሐራን ከመሠረታዊው የኢትዮጵያዊነት ባሕርዩ አውጥተው እንደጎሣ ለማስቁጠር የኢትዮጵያ የደም ጠላቶች በሚያውጠነጥኑት ሴራና በሚያካኺዱት ዘመቻ ውስጥ ተባባሪ ደጋፊና መሣሪያ መኾንን በግልጽ አረጋግጦ የሚያሳይ የክህደትና የዓመዕ ተግባር በመኾኑ ነው ስለዚህ ዐምሐራ ኢትዮጵያዊነትን ሕያው ለማድረግ ለመጠበቅና ለማስፋፋት በቅዱሱ ኪዳን ሃይማኖቱ ቃል ኪዳን የገባ ኢትዮጵያዊ ማለት ስለኾነ ከላይ የተመለከተውን በድርጅቱም ኾነ በብሔራዊው ደረጃ የሚታየውን የተዛባ አሠራር ጉዳዩ የሚመለከታቸው ወገኖች ኹሉ በብርቱ አስበውበት ራሳቸውን በንስሓ ድርጊታቸውንም በእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ማስተካከልና ማብቃት ይኖርባቸዋል ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምረው በሥጋ ዘር ብቻ ሳይኾን በነፍስና በመንፈስም ፍጹም አንድ ኾነው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለዘለዓለም ጠብቀው ለመኖር የቻሉት ተስማምተው በተቀበሏቸው ከእግዚአብሔር እውነት በመነጩት የውሕደት ኃይላት መኾኑን እስካኹን እንደተገነዘባችሁት አምናለሁ እነዚህም ቱን ኪዳናት የያዘውን የቅዱሱን ኪዳን ሃይማኖትና አምልኮን ሥርዓተ መንግሥትንና ኢትዮጵያ የሚለውን መጠሪያ ስም ሰንደቅ ዓላማንና ማኅተምን የመሰሉት ናቸው ከእነዚህ ጋር ቋንቋና ሥነ ጽሑፍም መኖራቸውን ልታውቁ ይገባችኋል ቋንቋ ስንል ግእዝና ከእርሱ ሠርፆ የተቀነባበረው ኢትዮጵያኛ የምንለው ፀምሓርኛ ሲኾኑ ሥነ ጽሑፍ ደግሞ የአበገደን ሆህያት መሠረት ያደረገው ኢትዮጵያዊው ፊደልና ሰዋስዉ ናቸው። ዛ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ሣ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ብለን ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ስለጾም አጽዋማት ይህም በአገርም በውጭም ያሉት የቤተ ሕዝቡ የቤተ ክህነቱና የቤተ ምልክናው ወገኖች አንድ ኾነው ተስማምተውና ተባብረው ከመሪዎቻቸው ከኢየሱስ ክርስቶስና ከድንግል ማርያም የተቀበሉትን አደራና ኃላፊነት በአግባቡ በሥራ ላይ ባለማዋላቸው መኾኑ እየሰበሰቡት ያለው መራራ ፍሬ ራሱ ጩኾ ስለሚመሰክር ሊታበል አይቻልም እኒህ የዘመኑ ባለአደራዎችና ኃላፊዎች የተሰጣቸውን ሥልጣን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ከሚፈጽሙበት ይልቅ እርስ በርስ በመለያየትና ሌላውን በማለያየት በይፋ በሚያራምዱት ጥሳቻና ፀብ ለእየራሳቸው ጠባብ ዓላማና ፍላጎት ማራመጃ አድርገውት ይታያል እንዲያውም እርሱን እግዚአብሔርን ሳይቀር በመካድ ወይም የእርሱን የተቀደሰ ስም ሃይማኖቱንና የእርሱ የአገልግሎት ተቋም የኾነችውን ቤተ ክርስቲያንን ማለትም የእርሱ አገልጋዮች የኾኑትን ካህናትንና ምእመናንን ለማናቸውም ዓይነት ሰብአዊ ዓላማቸው መሣሪያና መጠቀሚያ በማድረግ በሚያካኺዱት አሠራራቸው በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያዊነትም ላይ ያለው ባለቤትነት የእግዚአብሔር መኾኑ ቀርቶ የየእራሳቸው እንደኾነ ወይም በዚሁ ባለቤትነት ሳይ አንዱ ከሌላው የሚበልጥ ቅድሚያና አለቅነት ያላቸው አስመስለውታል ኢንዮጵም ፈው ይህን የመሰለው ድርጊት በሥጋ ብቻ ሳይኾን በነፍስም ታላቅ ፍዳን ብለው የሚጠይቁ የሚያስከትል ስለኾነ ይህን በመሰለ ተግባር ላይ የተሠማሩ ወይም አዝማሚያው እንኳ ያላቸው ቢኖሩ ከዚህ ከተሳሳተ መንገዳቸው በንስሓ የኢትዮጵያ ሰዎች ሉትና በትክክ ል ይመለሱ ዘንድ ከዮናስና ከሰሎሞን የሚበልጠው የነቢያት ጌታ የካህናት ልኢትዮጵያውያን አለቃና የነገሥታት ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ በቃሉ እየመከረ ያስጠነቅቃቸዋል ያልቻለው ችግሩ ፀኛ ዓቢይ ጾም ን እያስከተለ መሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጠመቀ በኋላ የመጣበትን የማስተማርና የማዳን ተልእኮውን ከመጀመሩ በፊት አርባ ቀንና አርባ የንስሓ ድርሻ እነሆ እየቀጠሉ ሌሊት ጸመ እኛም ኢትዮጵያውያን ይህን ጸጾም የጌታ ጾም ብለን በመታሰቢያነት በየዓመቱ እንጾመዋለን ኪዳን የተነሣ የዚህም ምክንያት አምላካችን በዚህ ጦሙ አማካይነት የዘር ፈቃድና ዕቅድ ጠላታችን የኾነው ዲያብሎስ ከአዳምና ሔዋን ጀምሮ የሰውን ልጆች ድ ሲያጠምድበት የኖረውን ረቂቅ ፈተና ለእኛ ሲል በፍጹም ትእግሥትና ደም ትሕትና ተቀብሉ ክፉውን ኃይል ድል ስላደረገልን ለእኛም በዲያብሎስና የደረሰው ኹሉ በሥጋ ፈቃዳት ላይ አሸናፊዎች ልንኾን የምንችልበትን የሃይማኖትን እነሆ ዛሬ መንፈሳዊ ትጥቅ ስላሳስታጠቀን የምግባርንም መንፈሳዊ መሣሪያ ራሳችንን ዳርገን ስላስጨበጠን ነው ስለዚህ ይህን የእርሱን ጾም በምንጾምበት ጊዜ የምንጾመው በክርስቶስ መንፈስ ስለኾነ ኹልጊዜም በፈቃዳችን የእርሱ መከራ ተካፋዮች የክፉውም መንፈስ አሸናፊዎች እንኾናለን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት እኔ የምለው እኔነቴ ማነው። ደጸዝሌረ የሚለው የነቢያት ቃል ለዓለሙ ኅብረተሰብ ገሃድ አድርጎ አረጋግጦታል እናንተ የኢትዮጵያ ልጆች ኩአስራኤል ልጆች በፊት በአግዚአብሔር ዘንድ የታወቃችሁና የተወደዳችሁ መኾናችሁንም ይኸው የነቢያት ቃል አብራርቶ ተናግሩዋል ይህ እውነታ በተጨማሪ የሚረጋገጥበት ሌላ ድንቅ መለኮታዊ ድርጊት አለ ይኸውም የኢትዮጵያ ልጆች የትውልድ አባት የኾነው የእግዚአብሔር ካህንና የሰላም ንጉሥ የተባለው የቅዱሱ ኪዳን ሕዝብ መሪ የነበረው መልከ ጹዴቅ የእስራኤል ልጆች የትውልድ አባት የኾነውን አብርሃምን መባረኩና በግርዛት ምልክትነት ጸንቶ እንዲቀጥል ለተደረገው ለመለኮታዊው ቃል ኪዳን ማብቃቱ ነው ከዚህ ጋር የሚያያዘው ሌላው ድንቅ መለኮታዊ ድርጊት ደግሞ የአስራኤላውያን ነቢይ ሙሴ የእስራኤልን ልጆች ከግብፃውያን የባርነት አገዛዝ ቀንበር አውጥቶ ወደምድረ ከነዓን የመራቸው ወደኢትዮጵያ መጥቶና ኢትዮጵያዊት ሚሜስት ይህችውም የኢትዮጵያዊዉ ካህን የዮቶር ልጅ የኾነችውን ሲጳራን አግብቶ በኢትዮጵያ ከኖረና የእግዚአብሔርን ምሥጢራዊ ነገር ከኢትዮጵያ ልጆች ተምሮ መለኮታዊዉን እውቀት ካደላደለ በኋላ መኾኑ ተመዝግቧል ይህም በዚያ የምድረ በዳ ጉዚቸው ጊዜ የእግዚአብሔርን ሥርዓተ መንግሥት ማለትም ቤተ ሕዝብ የሚባለውን መሠረታዊ ኅብረተሰባዊና ኹለንተናዊ አቋምና አመራር ቤተ ክህነት የሚባለውን የአምልኮ የትምህርትና የዳኝነት ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ አገልግሎሉት ቤተ ምልክና የሚባለውን የተግባረ ሰብ የማኅበራዊ ኑሮና የአስተዳደር ምግባራዊና ሥጋዊ አገልግሎት ለአስራኤላውያን ያስተማራቸው መጻሕፍተ ኦሪትን በተለይም ኦሪት ዘፍጥረትን የጻፈው ከኢትዮጵያ ኑሮውና ትምህርቱ በኋላ መኾኑ በመረጋገጡ ታውቋል እንዲሁም በሥጋ ዘርና በሃይማኖት ፍሬ ለአብርሃም ለሙሴና ለዳዊትኑ በዳዊትም በኩል ለሰሎሞን የተሰጡት እነዚህ ሦስት መለኮታውያን ቃል ኪዳናት ከአባቶቻችሁና እናቶቻችሁ ሲያያዙ መጥተው ከእናንተ የደረሱት ለእነዚህ ቃል ኪዳናት ተቀባዮች ለኾኑት ቅዱሳን አባቶች ሚስቶች ኾነው ልጆችን በወለዱሳቸው ኢትዮጵያውያት በኾኑት እናቶቻችሁ በአብርሃሟ ኬጡራ በሙሴዋ ሲጳራና በሰሎሞኗ ማክዳ ማሕፀኖች አማካይነት መኾኑ ሌላው ድንቅ መለኮታዊ ድርጊት ነው በዚህ ረገድ የተከሠተውና ከኹሉም የሚልቀው መለኮታዊ ትንግርት ድንግል ማርያም ኢትዮጵያዊት መኾኗን በሚያስተማምን መልክ ለማረጋገጥ የእርሷና የልጂ የኢየሱስ ክርስቶስ የመጨረሻ አርአያና ጥላ የኾነችው የጽላተ ሕጉ ማደሪያ የኾነችው ታቦተ ዮን ወደኢትዮጵያ መጥታ እስከዘመነ ሥጋዊ ማለትም ቃል ሥጋ ኾነ።