Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዘነበ ወሳ ልድነት ልቦለድ ዓም የመጀመሪያ ሕትመት መጋቢት ዐዐዐ ዓም ፎር ዘነበ ወላ ወጋ ቃ ኢሜል ከከ ኘ የመሣቁ ዐ ኮድ ዐዐዐ አዲስ አበባን ጓዳ ጎድጓዳ አሳምሮ ያውቀዋል በዚያ የገርነት ዕድሜ የከተማዋን መውጫ መግቢያ እንድንለይ የካፒቴናችን ብቃት በእጅጉ እንደረዳን በደንብ አስታውሳለሁ በተለይም ያችን የጭንቀት ቀን በውስጥ ለውስጥ መንገድ አቆራ ርጠን እሪ በከንቱ ደረስን ጉራንጉሩን ዘልቀን አሮጌውን ቄራ አልፈን ልጅነት ተረት ስፈር ከዚያም ቴዎድሮሰ ኣደባባይ እካባቢ በሰላም ደረስን ስፈራችንን ቁልቁለ አየናት የለገሀር ባቡር ጣቢያው በሰተ ጀርባ ሰፈራችን ቂርቆስ ነው እናቱ ጉያ እንደሚገባ ሕፃን ቧረ ቅን እዚህ ቸርችል ጉዳና ኣካባቢ ሕይወት እንደድሮዋ በፀጥ ታና በሰሳም እንደቀጠለች ነው አሳፊ አግዳሚው በሰላም ያልፋል ያገድማል ቁልቁል ወደ ሰፈራችን ሳንጣደፍ እያዘገምን ስንሔድ የተማሪዎቹ መዝሙር ትውስ ኣስኝ ፉኖ ሪግራ ፉኖ ታፅሪግራሪ ደ ያፖቻሟኒ ዳድ ቼቶፉቬሪ ምን ማለት ነው ን በድው ጤ ጉደታ ሲናገሩ እንደስማሁት በኦሮሞ ል ዕልባት ያልተገኘለት ጉዳይ በይደር እንዲታይ ደሆናል ያ ለ ም ሌሊቱን ሲያብላሉ ሲያውጠነጥኑት ያድራሉ ዳሻ ነም ግራ ቀኙን ለማስተዋል ፋታ ይኖረዋል ትናንትና አስፈሪ የነበረ ተነገር ማለራታ መፍትሔም ይገኝለታል ጋሼ ጉደታም ከዘር ማንዘሪኅ ለ ላሽ ቱባ ባህል ሳይ የከተሜውም አስተሳስብ በቅጡ የገባ ህን ላም መንደራችን ውስጥ ኣንድ ችግር ተፈጥሮ በአካል ተ ምን እንደሚያወርዱ የታወቀ ነው። እናቴ የዕለት ሥራዋን ታከናውናለች ሚሚ ሊው ሃፍ አልጨረስችም እንዲተኮስልኝ በጥንቃቄ አጣጥፌ ልጅነት የተኛሁበትን ሱሪዬንና ሸሚዜን ለበስኩ ጃኬቴን ደረብኩ እማዬ ባእስር ብር የገዛችልኝን ዳርማር የቆዳ ጫማዬን ተጫማሁ ቁርሴን ስበላ ውጭ የነበረችው እማዬ ወደ ቤት እየገባች ግርግዳ ሳይ የሰቀ ልኩትን የኢትዮጵያ ካርታ አስተዋለች ከዚህ በፊት ስትመለከተው እይቼኦት አላውቅም ፊቷን ወደእኔ ሳትመልስ «ከፋ ጅማ የትኛው ነው። እያሰብኩኝ ነው።ቶ ቤት አልመታልኝም ከፊት ወንበር ላይ አንድ የጦር ሠራዊት መኮንን ተቀምጣል ጢሙን የጎንዮሽ እየቋጨ ሰረቅ አድርጎ ያየናል ወደ ዘምዘም ዞሬ እየሁ የትኛው ሲኒማ ቤት ነው የምንገባው። ረስቼው ነው ሲኒማ ልትገቡ ነው። በደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ግለ ታሪክና ኪነጥበባዊ ክህሎት ላይ የተጻፈ።
ዶሮ ነኝ እንዴ። እኔ ምን ቸገረኝ የዛሬን ሽልንግ ከፍዬ አስመዘግበዋለሁ ነገ ግን እንቢ አልማርም ካለ አንቺው እዳ የን ዴለም እንዴ እንኳን ሽልንግ አንድ ብርም ቢሆን ለልጄ እከፍልለታለሁ ኣለችና ሃሳቧን እንደተቀበላት ምታ የሰርክ ልብሴን ታወልቅልኝ ጀመር አፈርማ ቀለም ካኪ ኒ ልጅነት ህ ቁምጣ የክት ልብሴን አለበሰችኝ በጣም ደስ ስላለኝ ስታለብ ሰኝ እቁነጠነጣለሁ ኣርፌ ልብሴን እንድቀይር ትገስጠኛለች ግሰጣዋን ችላ ብዬ አንዴ እቅፍ አድርጌ ሳምኳት በማሾፍ ጠቀሰችኝ አባቴ ቆሞ ፈገግ ብሎ ያየኛል የባቄላ ኣሹቅ በደንብ ዘግና በከሴ ጨመረችልኝ ቦት ጫማዬን አደረኩ ሁለቱ የት ትምህርት ቤት ብገባ የተሻለ እውቀት እንደ ምገበይ ይነጋገሩ ጀመር በዚያን ወቅት በአካባቢያችን አራት የቄስ ትምህርት ቤቶች እንደነበሩ ትዝ ይለኛል አንደኛው በቂርቆስ ደብር ውስጥ ሁለተኛው ብረት ጋራጅ ሌላው በአቅራቢያችን የኔታ ተክለወልድ የሚያስተምሩበት ሲሆን አራ ተኛው ራቅ ያለውና ምድር ባቡር ኩባንያ ያለው ነበር ብዙዎች አብሮ አደጎቼ የሚማሩት ቂርቆስ ደብር ውስጥ ነበር የተወሰኑት ብረት ጋራጅ ሲማሩ ቦቸራ እባቱ ምድር ባቡር ስለሚሠሩ እዚያ አስገቡት ለቁጥጥር የማያመች ቢሆንባ ቸው ብረት ጋራጅ አካባቢ አስቀየሩት እኔም ብረት ጋራጅ እካባቢ ያለው እንደሚስማማኝ ተማም ነው እዚያ እንድማር ወሳጆቼ ወሰኑ እንደምክንያት ያቀረቡት ከብዙዎቹ የስፈር ልጆች ጋር ከተማርኩ ከትምህርቴ ይልቅ ጨዋ ታው ቀልቤን ይለርቀኝና ሰነፍ እንዳልሆን የሚሻለው ብዙ የማ ውቃቸው ልጆች የሌሉበት ብመዘገብ እምነታቸው ስለነበር ይመስ ለኛል እኔ ደግሞ የትኛውም አካባቢ ብገባና ዝማር ግድ አልነ በረኝም ፍላጎቴ መማር ነውና ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ የሰመረ መሰለ እናቴ ከጆሮግንዷ ሥር አራት ፍራንክ አውጥታ ሰጠ ችኝ ሻሽዋ ዝርዝር ፍራንክ ማስቀመጫ የምስጢር ኪሷ ነበር በፍራንኩም ሮጩ ከጀማል ሱቅ ፊደል ገዝቼ እንድመጣ ሳላከ ችኝ መንገድ ላይ ሳህሉ መቃን አገኘሁትና ትምህርት ቤት ልገባ መሆኑን ነገርኩት ቀጭን ረጅም ስሰሆነ መቃ ቅፅል ሰሙ ነው። ደስ ብሎት ወደ ትምህርት ቤት መሄዱን ትቶ አጅቦኝ ሱቅ ሔደን ፊደል አብረን ገዛን እግረመንገዱንም ፉንጋይ እኛ ትምህርት ቤት ተመዝገብ አብረን እናጠናለን አለና ተለማመ ጠኝ ባይለኝም ወላጆቹ የመረጡት ትምሀርት ቤት እሱም የሚማርበት ነው አባቴ ቀኝ እጄን ይዞኝ በግራ እጄ ፊደሌን አንግቤ ሳህሉ መቃ አጅቦኝ እውቀት ወደምገበይበት የጥበብ አዝመራ ወደ ፈካበት ማይምነትና አላዋቂነት ወደሚጠፋበት እምባ አመራን በዚህ መንገድ ስሔድ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነበር ከእኛ መንደር ምንም የተለየ አዲስ ነገር አላየሀብትም አባቴ ፉንጋዬ መንገዱን ልብ አድርዝ እይ ስትመለስ እንዳይጠፋሀ ግን ተወው እስከምትለምደው እኔ ራሴ ቀትር ላይ እየመጣሁ እቀበ ልሃለሁ ልጅነት እኔ እኮ አውቀዋለሁ አባባ ዜራሞ አለ ሳሀሉ በቀኝ እጁ በርጩማውን በግራ እጁ ፊደሉን ይዞ በላስቲክ ኮዳ ውሃውን ሞልቶ በአንገቱ ሳይ አንጠልጥሏሷል ከኽ ለካ አንተም አለሀ ልክ ነሀ ሳህሉ እንዳትለያዩ እሺ ጎን ለጎን እንቀመጣለን። የመጣሁ እንደሆን ፈስዘን ነው የማስጨርስዘ አለች እዚያው ማዕድቤት ውስጥ እያለች መኩዬና ቀጢሳው እንደ ወፍ በረሩ በሃምሳ አለቃ ታደሰ ቤት ግድግዳ ተከልለው ግማሸ ጭንቅላታቸው እየታየኝና ዓይኖ ቻቸውን እያቁለጨለጩ ይለማመጡኛል ብታርፉ ይሻላችኋል ይኹ ክክ እኮ የእጣኑ ቂርቆስ የሰለት ክክ ነው አልኳቸው ጮክ ብዬ የእማማ በለጡ ገጦ ብልሃት ትዝ እያለኝ እማዬ ማድቤት ውስጥ ሥራዋን እየሠራች የምለውን ሰምታ ስትስቅ ትሰማኛለች እማማ በለጡ የሽሮ ክከ ፀሐይ ላይ ካሰጡ እሳቸው ሳያዩ እኛ ዘግነን እንደምንቅም ያውቃሉ ስለዚህ ክካቸውን ሲያሰጡ የምንጫወተውንም ልጆች ሆነ በየቤታችን ያለነውንም በሙሉ ጠር ተው ይሰበስቡናል ሳቂታ ናቸው ሲቆጡም እየሳቁ ነው በገ ጣጣነታቸው ትልልቅ ሰዎች በለጡ ገጦ ይሏቸዋል ልጆች ግን እማማ ብልጧ ነው የምንላቸው ወደ ክካቸው እያሳዩን ተመ ልከቱ ይህ ክክ የእጣኑ ቂርቆስን ጠበል ጠዲቅ የማደርግበት የስለት ክክ ነው አሁን እኔ አስጥቼው ሳላየው ዘግኖ የበላ ልጅ ወዮለት እኔ ባላየው እጣኑ ቂርቆስ ስለሚያየው ተቆጥቶ ሆዱን አሳብጦ ፈስ በፈስ አድርጐ ነው የሚገለው ስለዚህ እንዳት ቀሰፉና እኛንም ከፍተኛ ሃዘን ላይ እንዳትጥሉን አደራ እንዳ ትዘግኑ ላልሰሙት የሰፈር ልጆች ሁሉ ንገሯቸው ይሉና ትንሽ ትንሸ ከክኩ ቆንጥረው ይሰጡናል መኩዬ ቀጫጫው ፈርቆ ሲያፈገፍግ አይዞህ አሁን ብላ እኔ ስለሆንኩ ቆንጥሬ የሰጠ ኋችሁ እጣኑ ቂርቆስ ምንም አይልም ይሉን ነበር ልጆች ሳለን ትልልቅ ሰዎች የመከሩንን እንሰማለን የሚነ ግሩንን ሁሉ እንደ ሕግ እናከብረዋለን ይዘችኛዋ የእማማ በለጡ የሥነ ልቡና ትእዛዛቸው በትንጂ ሕሊናችን ውስጥ ገዝፋ የምትፈጸም ኃያል ሕግ ነች ከሚያሳድገን ከእጣነኑ ቅዱስ ቂርቆስ ጋር በክክ ሌብነት መጣላት ስለማንፈልግ ትእዛዝዋን በፍጥነት እንፈጽማታለን መኩዬ ቀጫጫው ክከዕለታቱ በአንዱ ቀን ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ደጅ ላይ ዱምቡሎ አገኘችና አንስታ ፓስቴ በላቸበት እጣኑ ቂርቆስ ስላያት ሆዲን አሳመመው በጣም አስቀመጣት ለረጂም ጊዜ ታመመች ሞተች ሲባል ብዙ መድኃኒት ጠጥታ ዳነች ከዚያን ጊዜ ወዲህ ቀጫጫ ሆነች በስሟ ሳይ ቀጫጫው የሚለው ቅጥል ተጨመረባት ለእንቁ ጣጣሽ አበባ ሰጥታ ፍራንክ ስታገኝ ከቂርቆስ ላይ የሰረቀችውን ዱምቡሎ ለደብሩ ክፈለች አሁንም የእማዬን ክክ ካልዘገንኩ ብላ ልጅነት የምታስቸግረው መኩዬ ቀጫጫው ፈስ ያለበት ዝሳይ አይችልም ሆኖ እግሯን ሰብሰብ ኣደረገች እንዳሉሽ የእኔ አስተዋይ። እንዴ። ይሄ ቤት የአረብ ቤት ነው እንዴ። ይሄ ነበር ሆድህን የቆረጠህ ከዚህ በኋላ ሥጋ ሳይበስል አትብላ እሺ ብልም ሲያምረኝ ግን አትጨክንብኝም አንድ ሰሞን ደግሞ ሆዴ ተነፍቶ ከሌላው ኣካሳቴ ሁሉ ገዝፎ መታየት ጀመረ ምን ማድረግ እንደሚገባት እማዬ ጎረ ቤቱን ማማክር ጀመረች በዚህ ወቅት አባቴ የሸማ ደንበኛ የሆኑት እማማ ድንቡሉ ድንገት ደረሱና ለምን አንድ ሲኒ ቤንዚን አታጠጭወም ሃኔን ልጅ ዘሩን ባለፈው ሣምንት እን ደው ሆዱ ከበሮ ቢያክል አንድ ሲኒ ቤንዚን አጠጥቼው ዳነ ጥርግርግ አድርጎ ወስፋቱን አወጣለት አሏት እማዬም የእማማ ድንቡሉሎን ምክር ሰምታ ተግባራዊ አደረ ገችው ትዝ ይለኛል የዚያን ዕለትም በምወደው ሻይ ተስፋ ተደልዬ አንድ ስኒ ቤንዚን ጠጣሀ ሻይውም ተፈላሳልኝ ይሁን እንጂ የቤንዚኑ ጠረን ሙሉ በሙሉ የሻዩን ጣዕም አጠፋብኝ የዚያን ፅለት ቀኑን ሙሉ መኪና ሆፔ ዋልኩኝ እያንዳንዱ የምሰማው ድምፅ ሁሉ የሞተር እንደነበር አስታውሳለሁ ስራ መድ እንገዳገዳለሁ የሚገርመው ተፈላጊው ፈውስ በዚህ መድ ኃኒት ተገኝቶ ሃሆዴ እብጠት ቀነሰ በሕፃንነቴ የስለት ልጅ ይመስል በጣም ሰበበኛ ነበርኩ አሁን እንደዋዛ የምተርከው ያ የስቃይ ወቅት ለቤተስቦቼ መፈ ጠሬ ያሳዝናቸው ይፀፅታቸው እንደነበር አስታውሳለሁ ገና ነፍስ በማሳውቅበት በዎቹ በአገራችን ክፉ ረሃብ ተከስቶ ነበር በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ እንደ እኒ ከዝቅ ተኛው ማኅበረሰብ ውስጥ ለተፈጠሩ ሕፃናት ጊዜው የሰቆቃ ሆኖ ነበር ነፍስ ካወኩ በኋላ እማዬ ስለዚህ ወቅት ረሃብ ስትተርክልኝ ልትሞትብኝ ነበር የዚያን ጊዜ ነው ስምህ ፉንጋዬ የተባለው እንዲሁ ፍዝዝ ብለህ ዓይንህን ብቻ ታስለመልማለህ ቅርት አልክ ጊዜው ክፉ ነበር ረሃብ ድፍን ኢትዮጵያን መታት ከታኀሣሥ ግርግር በኋላ በአገራችን ችግር ነገሠ ጊዜው የሩዝ ልጅነት ጊዜ ይባሳል ጃንሆይ ቢጨንቃቸው ሩዝ ከውጪ ኣገር አስ መጡ እሱንም ፍራንክ እንደልብ ያለው ነው የሚሸምተው ቸግሮህ ወርቅም ጨርቅም ግዛኝ ብትል ማንም አይስከምት ዕቃ ንብረት ሁሉ ጥንቡን ጥሷል በጊዜው እፍኝ ጥሬ ይበ ልጣል እንደ እኔ አይነቱ ድሃ ገንዘብ ከዬት ያመጣል። እማዬ ትበለኝ እንጂ ችግሩን በበነጋው እንደሚመረምሩት ገምቻለሁ ያ ጣፋጭና መራራ ትዝታዬ ግማሽ ምዕተ ዓመት ሊሞ ላው ጥቂት ዓመት ነው የቀረው ይሁን እንጂ የባልና ሚስት ጨዋታ ትናንት የተከናወነ ያህል ኣሁንም ጎልቶ እንዲታየኝ የእማማ ማሚቴ የመዳብ ቀለበት ማኅተሙን ኣናቴ ላይ አኑሯል ከሀሁ እስከ ወንጌል ሏሯሁራ ዳደ ግራት ተውኔት ሮሟሑታድራማግ ታያረሮ ጳቦፉሪዕደፁቦ ኋዖሥገረፉ መማሮ መቼም ጸዳ ሜሎ ድራማ ታው ዝራረ ዴፖርድይፖ ፉረንሣዎ ዖይሏሷኗማ ታዎፎይ እነሆ ትምህርት ቤት ገብቼ እንደገና የመማሬ ጉዳይ የግድ ሆነ ግዴታውን የፈጠረውም እኔ በተከታታይ ሰሞን የሠ ራኋቸው መጥፎ ተግባሮችና ያጋጠሙኝ አደጋዎች ነበሩ አንደ ኛው በመዓዛ ገፋፊነት ከመቅደስ ጋር ባለጌ ሥራ ለመሥራት መስማማቴ ሲሆን ሌላው ከኃይሉ ዶሮ ጋር ተጣልተን ፊታችንን በኃይል ተሞነጫጨርን እንዲሁም የተሰጣ እህል ሰጠብቅ እሸሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ ያለው የአናጢው የአባባ መሹ ዶሮ ከንፈሬን በመንከሱ የደረሰብኝ የመቁሰል አደጋና ሌሎች ችግሮች ተደራርበው ቄስ ትምህርት ቤት የመግባቴን ጉዳይ አፈጠነው ወላጆቼ በትንሽ በትልቁ ጉዳይ መደናገጡ ተደራርቦባ ቸዋል በየቀኑ ከሚክሰት ነፍስን ከሥጋ የሚለይ ችግር ለመ ገላገል እኒን ቄስ ትምህርት ቤት ማስገባት መፍትሔ እንደሆነ ወላጆቼ ከጎረቤቶቻችን ጋር መክረዋል እኔም ጥፋቴን ስለተቀ በልኩ ቄሳጳ ትምህርት ቤት መግባቴ ጥሩ እንደሚሆን ገመትኩ ዝግጅቴ እንደቀድሞው በፍጥነት ተከናወነ በቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በሚገኘው ቄስ ትምህርት ቤት ሊያስመዘግበኝ ይዞኝ የሄደው ኣሁንም አባቴ ነበር ይህንን የሕይወቴን ምዕራፍ ለመቃኘት በቅርቡ ወደ ለግዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ዘልቄ ነበር ቤተ ልጅነት ክርስቲያኑ በአሁኑ ዝሬ ታድሷል ምዕመናን ፀሎት የሚያደር ሱበት ቦታ በጥሩ ሁኔታ ተገንብቷል ቤተመቅደሱ ከሙታን አምባ በግንብ አጥር ተለይቷል ድሮ ችግኝ የነበሩት ተክሎች ዛሬ ዕድሜ ያጠዝቡ ዛፎች ሆነዋል በልጅነቴ አንድ ተማሪ ፊደል እየቆጠረ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሲፈጸም ያስተውሳል ጉልት የሚገበያዩ ሰዎች በቅርብ ርቀት ይታያሉ ጫጫታቸውም ይሰማል አቃቢቶች ከመቃብር ቤታቸው ወጥተው ፍርፋሪያቸውን ካቡ ላይ ሲያሰጡ ይስተ ዋላሉ ፊደል የምንቆጥረው በደወል ቤቱ ውስጥ ሲሆን ፀሐይ ሙሉ ለሙሉ ወጥታ መለብለብ ስትጀምር በርጩማችንን ይዘን ጥላ ወዳጠሳበት አቅጣጫ እንድንዞር የኔታ ያዙናል ለየኔታችን ፀሕሐይ ስዓታቸውም ጭምር ነበረች ለዕረፍት የሚሜለቁንም ሆነ ለምሳ ወደየቤታችን የምንሄደው በፀሐይ ጥሳ አለካካቸው ነበር በሃሳብ ሲመሳጡ ወይም ሲቆዝሙ አለቃችን ያስታውሳቸዋል የፊደል ዘር ለመለየት በምንጣጣርበት ወቅት ትኩረታ ችንን የሚስቡ በርካታ ጉዳዮች ይከሰታሉ ለቀብር ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የሚገቡ ለቀስተኞች ሲጫሟሁ ትምህርታችንን አቁመን አለቃቀሳቸውን እናስተውል ነበር ወይም እንዲት ለዕ ለት ውሎዋ የምትሯሯጥ አይጥ ከካቡ ሰር ትጠጣና አፍጣ ታየ ናስች አንዱ ሕፃን እንዳያት አይጥ ብሎ ይጮኻል ወደ አፈጠጠበት አቅጣጫ እናያለን ቀልባችን ሁሉ ዓይጧጣ ላይ አርፎ ፀጥ እንሳለን በማንጎላጀት ላይ የነበሩት የኔታም ጫጫ ታው ጋብ ሴሲል ይነቃሉ ተማሩ ብለው አለንጋቸውን ሲሰነ ዝሩ ጫፉ ያረፈበት ልጅ የተመታ አካሉን እያሻሸ ማልቀስ ሲጀምር እንደገና መንጫጫታችንን እንቀጥላለን ብዙም ሳልሰነባቭብት ህሁን አጠናቅቄ ሀ ግእዝ ሁ ካኢብ መማር ጀመርኩ ይሁን እንጂ በዘመኑ ትምህርቱን የምንማርበት ስልት በልጅ አቅም የሚሸክሙት ባለመሆኑ ታከተኝ ልጅን አባብሎና አግባብቶ በጨዋታ መልክ የሚገበይ ትምህርት ባለመሆኑ ጠላሁት ልክ ወላጆቻችን በዚያው በልጅነት ጊዜ ጭናቸው ላይ አስቀምጠውን ኣፍንጫችንን ሰንገው ኣብሽ ወይም ወተት አልያም መድኃኒት እንደጆፎጂግቱን ሁሉ ሁሉም ነገር የሚካሄደው በግድ በመጋት ነበር በዚህ ወቅት ምንም የልጅን ፍላጐት በመከተል የሚካሄድ ነገር አልነበረም በዚህ ምክንያት ከአባቴ ጋር ነጋ ጠባ መጨቃጨቅ ጀመርን እናቴ መማሩ እንደሚጠቅመኝ ለማሳመን ትወተውተኛለች ዕድሜ ልኬን እንዲያሸንፈኝ የተፈጠረው ኣባቴ ግን በኃይል ያስገድደኛል ይሁን እንጂ የእናቴ ፍቅርም ሆነ የአባቴ ኃይል ትምህርቴን እንድወድ አላደረጉኝም ፈረስን ወደ ወንዝ መውሰድ ይቻላል ውሃ እንዲ ጠጣ ማድረግ ግን አይቻልም እንዲሉ የተለያዩ ሰበብ ኣስባቦችን እየፈጠርኩ ከትምህርት ቤት እቀራለሁ ቅዳሜና ልጅነት እሁድ ጤናማ የነበርኩት ልጅ ስቧርቅ ስስቅ ወሳጆቼን አስደስት የነበርኩት ሕፃን ስኞ እታመማለሁ ከትምህርት ቤት ስቀር አፍታም ሳልቆይ እድናለሁ በዚ ወላጆቼ አዝነው አይነጥቋ ይኖርበት ይሆን ተባብለው መወያየታቸውን አስታውሳለሁ ሰኞ ማለዳ ክእንቅልፌ ብነቃም ትምህርት ቤት ሳለመሄድ ፀጥ እልና አደፍጣለሁ ይህንን ባሕርዬን አሳምራ የምታውቀው እማዬ ፉንጋይ ተነስ ስድስት ሰዓት ሆኖዋል። ደሞ ነጋለት ይሄ ፊደል ተራራው እያሉ ያላግጠብታል ምንጊዜም ቁርሱን ከበላ በኋላ ነው ፊቱን የሚታጠበው ኣባቱ አባባ በየነ በመስክ ሥራ ልጅነት ብዙ ጊዜ ከቤተሰቡ ይለያሉ እናቱ በመንደርተኛው ግፊት ትንሽ ያስገድዱትና ይተውታል ጠንክረው ጫን ካሉት ድንጋይ አንስቶ እስከመወራወር ይደርሳል ለእሱ መድኃኒቱ አባቱ ነበሩ አባቱን ሲያይ የሚገባበት ነው የሚጠፋው እንደ አጋ ጣሜ አባቱ አዲስ አበባ ክሰነባበቱ ትምህርት ቤት የምንቀረው ን ልጆች ሁሉ እየቀሰቀሰ ትምህርት ቤት እንሂድ የሚለን እሱ ር አባቴ አይ አለማወቅ። ብለው አባቴን ያፅናኑታል አባቴ በፍቅር ዓይን ሰረቅ አርጎ ያየኛል እኔም በንዴት በበገነ ዓይን አፈጥበታለሁ እሱም አርጩሜዋን ጥሉ ወደ ዕለት ተግባሩ ይዘልቃል በዚያን ወቅት በየዕለቱ እየተመዘዘ የምገረ ልጅነት ፍባቸው ልምጮች ቢጠራቀሙ ኖሮ አንድ ምጣድ አስምተው ቡሃቃ ሙሉ ሊጥ ያስጋግሩ ነበር ብዬ እገምታለሁ የኔታም ያረፈደውን ቀጥተው ተማሩ ሲሉ ያዙናል ህሁ የሚማረው ከሜያስተምረው ጋር ተጣምሮ ይቆጥራል ሀ ግእዝ ሁ ካኢብ አቦጊዳ መልዕክተ ወንጌልና ዳዊት በየብጤው በመሆን ፊደላቱን መቁጠር ይያያዛል በቄስ ትምህርት ቤት ሕይወቴ እኔና አብሮ አደጎቼን የሚ ያስደስተን ቀን እምዬ ማርያም በ የምትነግሥበት ዕለት ነበር በዓሉ እንደነገ ሊሆን በዋዜማው ልጆች ነገ የእመቤታችን ንግሷ ነው ስለዚህ ትምህርታችሁን እንድትገልጽላችሁ ፀበል ፀዲቋን እናደርሳለን ሲሉ የፄታ በሚቀጥለው ጠዋት አራት ፍራንክ ከወሳ ጆቻችን ተቀብለን እንድንመጣ ይነግሩናል የሁላችንም ቤተሰ ቦች ያለምንም ጥያቄ ይሰጡናል በ ጠዋት ማንም ሳይቀሰቅሰኝ እነቃለሁ አራት ፍራ ንኳን ከአባቴ ወይም ከእናቴ ተቀብዬ ጭብጥ አድርጌ እይ ዛታለሁ እጄ ውስጥ ሣንቲሟ ያልባታል ከሰፈሬ ልጆች ጋር ተጠራርተን ወደ ትምህርት ቤት እንሄዳለን ቤታቸው ቅርብ የሆነ ልጆች የሻይ ማንቆርቆሪያ እና ሣሀን ያመጣሉሱ ገበያው እዚያው በመሆኑ የሚፈለገው በፍጥነት ይሸመታል ሻዩ ይፈ ላል ዳቦው ይባረክና እንቋደሳለን በዚህ ዕለት እጅ በጆሮ የለም መንበርከክ የለም እጅህን ዘርጋ የለም ቂጥህን እዙር የለም በአጠቃሳይ ግርፊያ የለም በነፃነት ስንጨዋወት ውለን በጊዜ ወደ ቤታችን እንመለሳለን ሌሎቹ አስደናቂና አስደሳች ዕለታት ደግሞ በፍልሰታ ፆም ሰሞን ይመጣሉ እኔ አስራ ስድስቷንም ቀን እቆርብ ነበር በዚያን ሰሞን የየኔታ አለንጋም ሆነ የቤተሰብ ቁጣ ይቀራል አንድ ነገር አጥፍቼ አባቴ ቢቆጣ እንኳ ተወው። ልጅነት ኡ። የአባባ ጃንሆይ ቤት ነው። ታላቅ እህቱ እቴነሽ በሩጫ ወደ ቤታቸው በረረች ጎረቤቱም ተክተላት እኛ እነኃይሉ ግቢ በር ላይ ስንደርስ እቴነሽ እየሳቀች ወጥታ አልጋ ስር ተኝቷል ብላ ኣበሰረችን ልጅነት በኃይሉ ዶሮ ባልተጠበቀው መንገድ መገኘት ነገሩ ሁሉ ወደሳቅ ተለወጠ የኔ ጥፋተኝነትም በዚያው ተረሳች ቤት ለእንግዳ ታረት ፇረት ፆቆም ያረቅ ሮድሃ ይፇሪቶሃሪ ያዝረት ዳማጾ በቤታችን ውስጥ አልፎ አልፎ እንግዳ ይበዛል አንዳን ዴም የተማከሩ ይመስል የአባቴና የእናቴ ዘመዶች ከየጠቅላይ ግዛቱ ይመጣሉእንግዳ ሲመጣ ደግሞ አባቴና እናቴ ቤት ያፈራውን ለማቀራረብ ጉድ ጉድ ይሳሉ የእንግዶቹ መምጣት ደስታንም ኀዘንንም የሚያስከትል ሲሆን ተንዳንዶቹ ደግሞ ትዝታ ትተው የሚሄዱ ናቸው ለዛና አንድ የበጋው ወር መገባደጃ ላይ ሳርያን ኮትና ተፈሪ ቅድ ሉሪ የለበሳና ቦት ጫማ ያደረገ ባላዝር ቤታችን መጣ ለአባቴ የሩቅ ዘመዱ ነበር ቫሬ በምናቤ ስስሰው እጭር በጋያ ጢስ የበለዙ ጥርሶች የደፈረሱ ዓይኖችና የተሸበሸበ ግንባር ያለው የቀይ ዳማ ነው እነዚያ ድፍርስ ዓይኖቹ ደግሞ ንቁዎ ችና ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ የሚያስተውሉ ናቸው ከፍተኛ የትምባሆ ሱስ ስሳለበት በላይ በላዩ ግስላ ሲጋራውን ያጤሳል ሲጋራውን ገንዘብ ከኪሱ አውጥቶ አይዝገም ቤተ ህመዱ ይሸ ምትለታል አንድ ቀን የሚገዛበት ፍራንክ ቢያጣ እማዬ እንድ ጠየቃት ዘ ይም ፈገግ ብሳ ምነው ቅድም ቱማ ውሃ ጠጣበት ብሎ አንድ ብር አልስጠህም። አስታራቂው ቃል ከ የሳም በረት እመልሳለሁ እንዶበቷ ይሰማል ልጅነት ሆድህ ይተርተር በብረት ብላ ትኮረኩረኛለች ፍንድቅ ብዬ እስቃስሁ ቂመኝነቴ አልታዘዝም ባይነቴ ማመፁን ይረ ሳና በሳቅ ጠበል ተጠምቄ ሌላ ልጅ እሆናለሁ ሕረ እዚህ ቁም ነገር ጨዋታ ላይ ነን አባቴ ተቆጣ እሺ ተጫወቱ እማዬ ዝቅ ባለድምፅ መልሳ ለኔ ደግሞ በሹከሹከታ ያህል አንድ ሰውዬ ነበረ ብላ ስትጀምር ትመስ ጠኛለች ጠይም ገጽዋ የተቆሳ ቡና ይመስሳል ንቁ ዓይኖ ችዋን ቦዘዝ አድርጋ እያስተዋለችኝ ብዙም ወጣትነት ያልራቀው አካልዋ ዘና ይሳላል አልጋው ጫፍ ሳይ ተቀምጣ ኮስተር ብላ አናቴን እየደ ባበሰች ወይም ነጠሳዋን እየቋጨች አለበለዚያም እየፈተለች ትረካዋን ትጀምራለች እማዬ ሁሌም ሁለት ሰው ነች እያ ወጋች የምትሠራው ከእጂ አይጠፋም ሥራ የምትፈታው ወደ እኩለ ሌሊት አካባቢ የዕለት ሥራዋን አጠናቅቃ ከሁላችንም መጨረሻ ጐንዋን ለማሳረፍ ወደ ኣልጋዋ ለመተኛት በምት መጣበት ወቅት ብቻ ነው በእንዲህ አይነቱ የተረት ሰዓት የምደሰተው እኔ ብቻ ሳል ሆን እማዬም ጭምር ነበረች ሳጫውታት ሳደምጣት ደስ ይሳ ትና ጎሸ ፉንጋዬ እየደረስክልኝ ነው ትልና ለራሷ ያከል በስ ሆላስ አምላክ የተባረከ ልጅ ባደረዝዝ ብቻ ብሳ ታጉተመ ትማለች የሕይወቷን ክፍተት እኔ እንድሞሳሳት ኣምሳክ ስለሳከሳላት ደስ ይላታል ደስታዋ ያለአንዳች ቃል በድርጊትዋ ስለሚገባኝ ፍቅራችን ጥልቅና ጥብቅ ነበር ብርድ ልብሱን ተከናንቤ ጭንቅላቴን ብቅ አድርጌ በተ ረቱ ውስጥ የሚፈጠረውን ሰውዬ በዓይነ ሕሊናዬ እሥለዋለሁ ትዝ እንደሚለኝ በዚያ አይጠገቤ በሆነ የልጅነት ወቅት ያለ ምንም ግርዶሽና ዓይነጥሳ በርካታ ተረቶችን ሰምቻስሁ አንዳን ዶቹ አሳዛኝ ሲሆኑ የተቀሩት አጨራረሳቸው ኣስቂኝ አልያም አስፈሪ ይሆነብኛል በተረቱ ውስጥ የሚከሰተው ባሕርይ የተራበ የተጠማ አያሌ ምዕራፎች የተጓዘ የመንግሥት መልእከተኛ ወይም አንድ የራሱ የሆነ ተልእኮ ያለው ሰው ይሆናል ሁሌም ሰውዬው ሲታየኝ ሽመልና ስንቅ ይዞ ነበር እማዬ ተረቶች ውስጥ ሰውም የዱርና የቤት እንስሳትም አሉበት የጦጣን ብልጥነት የዝንጀሮን ቂልነት የአህያን ቻይ ነት የአንበሳን ኃያልነት የነብርን ቁጡነት የዔሊን ቀርፋፋነት ታሳየኛለች እኔ አልጋዬን ለቋንግዶቹ ስቅቄ አላስተኛም ብዬ እንደ ማምፀው አህያስ ለምን ሰዎችን እምቢ ብሎ ጫካ ውስጥ እይኖርም። ነው እንዴ። አናትህን ቀዝቀዝ ያደርግልሃል ይህንን ከርዳዳ ፀጉርህን ያለሰልስልሃል ግን እኔ ምን ቸገረኝ አንተ ቀረብህ እቤት ስን ደርስ አጥብሃለሁ ስትለኝ እፎይታ ይሰማኛል አረብ ቤት ከሚልኩኝ ጎረቤቶቻችን አንዷ ደግሞ እማማ ረታሽ ናቸው እማማ ረታሽ እኔ ከመወለዴ በፊት ከእናቴ ጋር የወጣትነት ጊዜያቸውን አብረው ስላሳለፉ በእኔ ላይ ከወላጆቼ በላይ ታላቅ ሥልጣን አላቸው መሐን ስለነበሩም በጣም ይወ ዱኛል ነፍስ ከማወቄ በፊት አዝለውኝ ከሰፈር ሰፈር ይዘዋወሩ እንደነበር እናቴ አጫውታኛለች አንዳንዴ ለእናቴ ሳይነግሯት ይዘወኝ ስለሚሄዱ ስእናትና አባቴ የጠፋሁ ስለሚመስላቸው በዚሀ ጊዜ ምድር ቁና ትሆንባቸዋለች ከፍቅራቸው ብዛት የተነሳ በዚ ያን ወቅት ብርቅ የነበረውን ፎቶ እኔ ከእማማ ረታሽ ጋር ብዙ ጊዜ ተነስቻለሁ ለእሳቸው የመውደድ መግለጫ የሆነው ይህ ድርጊታቸው እኔን በኃይል ይገዛኝ ነበር እማማ ረታሽ ሲቆጡኝ ከፍርሃቴ ብዛትም አንዳንዴ ሽንቴን ጭርቅ አደርግ ነበር የእማማ ረታሽ ዓይኖች ተጎልጉለው ሲያፈጡብኝ ልከ ቂር ቆስ ቤተ ከርስቲያን ውስጥ ተንጠልጥለው እንዳየኋቸው የቅዱሳን ሥዕሎች ዓይን ብቻ ሆነው ይታዩኛል መልዕክቱን አስተካከለው ነግረውኝ ፈትለክ ብዬ ስሮጥ ከጀርባዬ ፈገግታቸው እንደሚከተለኝ ልቤ ይጠረጥራል እማማ ረታሽ ሲቆጡ የማስፈራታቸውን ያህል ሲስቁም በነፃነትና ከልብ ስለሆነ እንደ አበባ ፈከተው ያምራሉ ድሮ ከቂርቆስ ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት አንድ ትልቅ አረብ ቤት ነበር አረቡ ከብ የእስላም ቆብ አናቱ ላይ አድርጎ ጫቱን በጉንጩ ወጥሮ የዐመድ ጫፉ የረዘመውን ሲጋራ እፉ ላይ ለጉሞ ሽርጡን እገልድሞ በሰፊው መደብሩ ውስጥ ወዲያ ወዲህ» እያለ ገበያተኛውን ያስተናግዳል እኛ ልጆች አረቡ የምርቃት ከረሜላ ስለማይሰጠን ከእርሱ መደብር መሸመት ልጅነት አንወድም ወላጆቻችንን ግን እየቀለደ ከሸቀጡም እየመረቀ ስለ ሚሸጥ መደብሩ ሁሌም በደንበኛ እንደተጨናነቀ ነበር ከማርገጃው ወረድ ብሎ የተከፈተች የጨነቀው ሱቅ ውስጥ የሚነግደው ሙልጣን ግን የእኛን የሕፃናቱን ልብ የሚስብ መስ ተንግዶ ነበረው ብይ የሚያካክሉ የምርቃት ከረሜላ ይሰ ጠናል ከረሜሳው ቢያልቅ ስኳር እንዲመርቅልን እናደርገ ዋለን የተላክነው ሁለት ልጆች ከሆንን ከረሜላዋን ቆርጭመን እንካፈሳለን ስኳራንም እንዲሁ ሙልጣን በዚህ ብልሃቱ አማ ሎን በምንሸምተው ሸቀጥ ላይ ይሸቅበናል አቨቃቀቡ ከልክ በሳይ ከሆነ የሸመትነውን እንድንመልስ ወላጆቻችን ያስገድዱናል በዚህ ወቅት ትልቅ ጭንቀት ይፈጠራል ምከንያቱም የምርቃት ከረሜላዋ ተበልታለች ይሁን እንጂ ሠሙልጣን በጥበቡ ሸቀጡን ያስተካከልና ግብይቱን የለመረ ያደርገዋል የተላኩትን ሸቀጥ ሳላሳስት ሸመትኩ ስሙኒዋን ከፍዬ የአራት ፍራንኳን መልስ ለእጄ ለአፌም ምርቃት ከረሜላዋን ተቀብዬ ወደ ሰፈር ተመስስኩ እማማ ረታሽ ቤት ልግባ ስል እኛ ቤት ቁጭ ብለው ቡና እየጠጡ አዩኝና ፉንጋይ እዚሀ ነኝ ብለው ጠሩኝ የገዛ ሁትን የዘይት ብልቃጥ ተቀብለውኝ ከፍ አድርገው ዘይቷን እያዩ ከየት ነው የገዛኸው። ቶሎ ወደ ቤት። እያሉእማማ ሸጊቱም እይነ ጥላ ሆኑብን ልጅ አባቱን ይበልጣል ይባሳል በዚያን ወቅት በጥበብ ረቂቅ ምስጢር በመንፈስ ከታላላቆቹ ኢትዮጵያውያን ሠዓሊዎች አገኘሁ እንግዳ አለፈለገ ሰሳም ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ እና ከሌሎችም ጋር በምናባችን እያወጋን እንደሆን ማን ያውቃል የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ ኣንዱ ብሰል ኣንዱ ጥሬ ልጅነት ይበሉን እንጂ ያበሰልነውን ጥሬ በሚያደርጉብን አዋቂ ሰዎች ላይ ሳናቄም ወደ ሌላ አይነት ጨዋታ እንሰማራለን የክረምት ወቅት ይመስለኛል ዘንቦ እንዳባራ በደመና ግላጭ ፀሐይ ብቅ አለች ትንሽ ቆይታ በፀሐይዋ ብርሃን ውስጥ ካፊያ ጀመረ ውይ ልጆች ይሔኔ እኮ ጆብ ወልዳለች አልለ ጐቢጥ አንጋጦ እያየፄ ክርስትና ለእኔ አለ ቀጢሳው በጣም ሳቅን ዝናብ እንዳባራ ጭቃ እያቦካን መጫወት ጀመርን ጨዋ ታው በቆይታ እንደ ምርጫችን ይቀየራል ቅርፃ ቅርፅ መሥ ራት ጀመርን ጠረጴጓዛ ጀበና ስኒ ጎጆ ቤት ለው ሁላች ንም በየራሳችን ፈጠራ ተመስጠናል በዚህ መካክል ውሮ የሠራ ሁትን ሰው እዩ አለና ቀልባችንን ሳበው በአጠገባችን አልፋ የምትሄደው መዓዛ ሥራችንን አይታ አውሮ ሰው ከሁላችሁም ይበልጣል ሽንት መሽኛ ግን የለውም አለች እሱንማ በጣም ትልቅ ሠርቼ አላይሻለሁ ብሎ ውሮ ጭቃ አነሳና በትልቁ ማድበልበሉን ጀመረ አንድ ቀን የሠራ ችኝ ተንኮል አሁን ትውስ አለኝ እምቢ እንዲሳት በጥቅሻ ስነግረው አየችኝና በኩርኩም ቆጋችኝ። አለበለዛ እያንዳንድሽን እጨፈል ቅሻለሁ ፀጥ አልን መኩዬን ሳያት ደሟ እየተንተከተከ ነው አንድ ነገር እንደምታደርግ ገመትኩ ፊልሙ ጀመረ አሪፍ ክትክት ነበረበትኹ መኩዬን አእየተቆጣጠርኩ ፊልሜንም አያለሁ ፓስቴዋን እየበሳች እሷም ቆማ እያየች ነው መኩዬን ፈንግሎ የተቀመጠው ጎረምሳ ደረቱን ገልብጦ ተንጋሎ ፊልሙን ይመለከታል አንዳንድ ሰዎች ለስሳሳ መጠ ጣት ጀምረዋል ከትንሽ ቆይታ በኋላ ጠርሙስ መሬት ሷን ከባለል ተሰማኝ መኩዬ ጎንበስ ብላ ስታነሳ አየኋት የመጀመሪያው ዲክቴቲቭ ፈልም አለቀ ሁለተኛው በሕንድ ኮሚኩ አክተር ማህሙዲ ቀልድ ታጅቦ በዘፈን ደምቆ ዕልባቱ ላይ ደረሰ ሦስተኛው ቴክስ ፊልም በመታየት ላይ እያለ ፀብ ተጀመረ ትዕይንቱ የሁላችንንም ትኩረት አጥብቆ ያዘው ከርክ ሃያ አምስት ሣንቲም ልጅነት ከአጠገቤ ከሽ የሚል የጠርሙስ ድምዕ ተሰማኝ ዞሬ ሳይ መኩዬ ጎረምሳውን ፈንክታው ቀድማ ባጠናችው መንገድ ከሲኒማ ቤቱ በርራ ወጣች ጎረምሳውን ሳየው በጣም ደንግ ጣል አልደማም ተደነባብሮ ተከተሳት እኔም ከነበርኩበት ተነስቼ ቦታ ቀይሬ ሁለቱንም ትዕይንት መከታተል ጀመርኩ ብዙ ሰው የእነ መኩዬን ትርምስ ልብ ኣሳለውም ገኖ የሚተረከው የአቡጀዲው ግርግር የቤቱን ትኩረት ጨምዶ ይዞት ነበር ከዚያን ዕለት ወዲህ መኩዬና ይህ ጎረምሳ ሲኒማ ዓድዋ ድንገት ሲገናኙ ዛሬ የመጀመሪያው ነው ቀድሞ አይቷት ቢሆን ኖሮ ይዞ ይጨፈልቃት ነበር መኩዬ ራቅ ብላ ሲኒማ ኢትዮጵያ አጠገብ ሁሉን መቆ ጣጠር በምትችልበት ከፍተኛ ቦታ ቆማ ጠበቀችን አጠገቧ እንደ ደረስኩ እንደ ወሮታዬ ሳልለምናት በኪሷ ከያዘችው ቆሎ ጨብጣ ሰጠችኝ ተቀብያት እየቃምኩ ሬክሳሞቼን ማየት ጀመርን በወ ቅቱ ሲኒማ ኢትዮጵያና አምፒር የመግቢያ ዋጋው ኣንድ ብር ስለነበር ወደ እዚያ ጎራ ማለት አይከጃጅለንም ሁሉን ማወቅ በሚፈልገው ዓይናችን ሬክላሞቹን ማየታችን ግን የማይቀር ነው ስናድግ የሲኒማ ቤቱ ደንበኛ እንደምንሆን ወስነን ወደ ኣገር ፍቅር ቴአትር እናዘግማለን ከዚህ በኋላ ከአራቱ ሲኒማ ቤቶች የትኛው የእኛን ፍላጎት እንዳሟላ እንወያያለን ከሁሉም ሲኒማ ራስ ላቀ ውመንስ ግሳዲያተርን ልናየው ነው ደስ አለን በተረፈን ሣንቲም ፓስቴያችንን እንነጫለን በተጨማሪ የሆያ ሆዬ ሙልሙልም አለን ፊታችንን ወደ ሲኒማ ራስ መልስን መራመድ ጀመርን ምን መንገዱ ቢረዝም አንሸነፍም ለምን ዓለም ዳር አይሆንም። ባለቀዩ ሹራብ ጮክ ብላ ስትናኅር ገነትን ሰማኋት ከእኔ ኋላ መኩዩ ቀጫጫው ሲሳይ ጎቢጥ ቀጢሳው ሴምላል ቦቸራ ዶጅ ገማጣው ኣብነት ባሪያው ኃይሉ ዶሮ ሻቃ ይጥና እየተግተለተሉ ነበር ልጅነት ዐዕለቱ ሰፈራችን በጠላት እንደተወረረ ፀጥ ብሏል ሲኒማ ለማየት መሄዳችን ታውቋል ይህንን ሁሉ ጥበብ ስናይ የዋልን ሕፃናት አንዱም ምትሃተ ጥበብ ሳይረዳን ታፍሰን ሃምሳ አለቃ አርአያ ቤት ለምርመራ ገባን ተመሰገን አልኩኝ ወገራው በኅብረት ከሆነ ቀለል እንደሚልልኝ እርግጠኛ ነበርኩ ብልሁና ሩህሩሁ አባባ አርአያ ምርመራውን ጀመሩ ከመ ካከሳችን በጣም ፈሪ የሆነውን ቄቀጢሳውን ጠሩት እውነቷን መናዘዝ ጀመረ ንፍጡና እንባው እየተዝረከረከ አሰር አሰር ጊዜ እየማገለት ወንጀል ወንጀላችንን አከፋፈለን ጡረተኛው አባባ አጋፋሪ ሲኒማ የገባነውን ልጆች ቆጥ ረውን በነፍስ ወከፍ ያጠፋነውን ሽልንግ ደመሩትና በሀይል ጮኸው አምለት ብር እኮ ለእኔ የወር ቀለቤ ነው። እማማ በለጡ በሩን የመስበር ያክል እየገፉት ነው አባቴ ፀጥ በል። አሉ እማማ በለጡ ተረፈ ገልጆ የደረሰበት መአት በሃሳቤ መጣ ገልጆ ኣንድ ቀን ረሃብ ከፉኛ ጠናበት ከሰፈራችን ልጆችም የሚሰ ጠው ጠፋ በዚህ መሃል ይጥና መጣና ዲናሬ ሰጥቶት እንቁል ልጮ እያለን ለመግመጥ ጅጭለስቴ ከወርቄ ሻይ ቤት ገዝቶ እን ዲመጣ ገልጆን ሳላከው ከታፎው ገልጆ በርሮ ሁስቱን ፓስቴ ገዝቶ መጣ ይጥና ለትልኮ አለና ቆንጥሮ ጣለለት በዚያ በልጅነታችን ዕድሜ አንድ ፓስቴ ስብቻው መብላት የፈለገ ልጅ አፍጠን የምናሃውን ልጆች ዓይኖች ቅልውጥና መቀልበሻ ለትል ብሎ ቆንጥሮ ይጥልና የተቀረውን ይጨረግዳል ዝም ብሎ የበላ ግን ሆዱን ያመዋል ብለን እናምናለን ገልጆ ተወርውሮ ብጣቂዋን ፓስቴ ቀለባትና አፉ ውስጥ ወረወራት ይጥና ዓይናችን እያየ ዝም ብሎ መግመጥ ጀመረ ገልጆ ረሃቤን ቢያስታግስልኝ ብሎ እነ ዶሮ ጊቢ ውሃ ሊጠጣ ሄደ ይጥና ስሁስተኛ ጊዜ ፓስቴውን ገመጠ ለአፉ አልከብድ ኣስው ገርሞት ፓስቴውን ከፍቶ አየ ገልጆ እንቡጦቹን ከፓስ ቲዎቹ ውስጥ ፈልፍሎ በልቷቸዋል ነገር ግን በጥንቃቄ መልሶ ስስገጠመው ፓስቴው ሲያዩት መሰንጠቁ አይታወቅም ይጥና እንደነቃ ደንግጦ ገልጆ ውሃ ጠጥቶቆ ሲመጣ ጮኸበት አንተ ከላከኝ በኋላ ቆንጥረህ እንደማትሰጠኝ ስለማውቅ የተሳኩበትን ነው ዕምቡጡን አውጥቼ የበሳሁት አለና ተረፈ ገልጆ ኣፈጠጠበት ይጥናም የጉልበቱን ልክ ያውቃልና አጉረምርሞ ዝም እስ የዚያን ዕለት መንደርተኛው ገልጆን ምንም ሳይል ከው ዋለ የተሰጣ ክክም አልነበረም በመንደራችን የሚገኙ ማድቤቶችን በፍጥነት አሰሳቸው የሚመነተፍ አልተገኘም ትዝ ሲለው ኣባቱ መሬት ቆፍረው ገንዘብ የሚቀብሩበት ጉድጓድ አለ ከዚያ ላይ ለረሃብ ማስታገሻ የሚሆነውን ያሀል ገንዘብ ለመመንተፍ ወሰነ ጉድጓዷን ምሶ እጁን ሰደድ ሲያ ደርግ ድፍን ብር እጁ ገባ መልሶ ሌላ ፈስዝ አስር ብር አገኘ ጉርጓዲን በጥንቃቄ እንደነበረች ደፈናት የሰፈር ልጆችን በሙሉ አስከትሎን ወደ ወርቄ ሻይ ቤት ሄድን ሁለት እንጀራ በወጥ አንድ ላይ አስቀረበና በላ አንድ ሳህን ድንች ሁለት ፓስቴ ጨመረበት አንድ በራድ ሻይ እዘ ዘና እስኪቀርብለት አንድ ሲሮኮ አስከፍቶ ጠጣ። ስእህቱ ሦስት ፓስቴ በቀጢሳው ሳከላት ለሱም እየጨረገድክ ሂድኮ ብሎ ሁለት ፓስቴ ዝዛለት ቁጭ ብለን ለምናየው ሁለት ሁለት ፓስቴና ሻይ ጋበዘንና ከዛሬ ጀምሮ ከአባቴ ጋር አልኖርም ካምቦሎጆ በረንዳ እዳሪ ሆሄ እኖራስሁ ትንሽ እንግሊዘኛ ብችል ልጅነት ስፈረንጆች እየተላላኩ አድጋለሁ ከዚያም ስፖርተኛ እሆናለሁ ዛሬ ፓስቴ እንደገዛሁላችሁ ስማንም እንዳትናገሩ አለንና ገልጆ ከሻይ ቤቱ ስንወጣ ተሰነባብተን ወደ ካምቦሎጆ መንገድ ጀመረ እኛ ወደ ሠፈራችን ተመለለስን ትንሽ እንደተራራቅን ተመልሶ ከእናንተ ጋር ትንሽ አው ርቼ ብሔድ ይሻለኛል ሰፈራችን ሄደን ትንሽ እንጨዋወት ካምቦሎጆ ብኖርም ቀን ቀን እናንተጋ እየመጣሁ እጫወታ ስሁ እህቴንም እጠይቃታስሁ አባቴን ግን በቃ ሁለተኛ ላገኘው አልፈልግም እያስን ሠፈራችን ደረስን አዘውትረን ድድ በምናሰጣበት በእማማ ጎደቴ ጠጅ ቤት በረንዳ ውሃ ልከ ላይ ተኮለኮልን የውሃ ልኩ ቀን ፀሐይ ሲመ ታው ስስሚውል ማታ ሲቀመጡበት ይሞቃል ቁልጭ አመዶ ባሪቾ አብነት ተሰባሰብን በጦፈ ወሬያችን መሐል እንድ አይነት እሩምታ ከጠጅ ቤቱ ውስጥ ተሰማ ተደናግጠን ተነ ሳን አንዱ ገልጆን አንቆት መሬት ወድቋል ስናስተውል አባቱ ናቸው ተነስተው ገልጆን መሬት ስመሬት እየጎተቱ ወደ ቤታ ቸው ወሰዱት እቤት እንደገቡ ጠልፈው ጣሉት ከጣራው ማገር ጋር ቀድመው ባዘጋጁት ገመድ ጠፍረው እሥረው ቁልቁል ሰቀሉት እህቱ ሠናይት ከሰል እያቀጣጠለች ነበር አባትየው ታላቅ ተግ ባር እንዳከናወኑ ሁሉ ግዳያቸውን ቆመው ቁልቁል ኣዩትና ከት ከት ብለው ሳቁ ገልጆ የግልብጥ አባቱን ሽቅብ እያየ እንዲ ምሩት ይወተውታል ጉማሬ አንስተው ቅጣቱን ጀመሩ የገልጆ ሕመም ተጋብቶብን ጮዝን አባትየው ዞረው ሲያዩን በሩን የሕ ፃናት ጭንቅላት ሞልቶት አስተዋሉ ዞር በሉ ከዚህ እናንት ሌቦች። ሰዎች ሲጠይቁት የተሠራውን ጉድ ተናገረ ጥርጣሬው ሴምላል ላይ አረፈ ቢፈለግ የውሃ ሽታ ሆነ ሌሎች የሰፈር ልጆች ሁሉ ተሰብስበን ስንጠየቅ ሴምላል ከወሰደ ሲኒማ ራስ እንደሚገኝ ጠቆምን እዋቂዎቹ በአምስቱም ሲኒማ ቤቶች ኣንዳንዴ ሰው ዘብ እንዲቆም ተመዳድበው ዱ አሁን መኪና ሰፈው ራሱ ፈይሳ ከሲኒማ ራስ ይዘዋቸው መጡ ቢፈተሹ ኪሳቸው በፍራንክ ታጭቋል ሃምሳ አለቃ አርአያ ቤት ገብተው ሲመረመሩ ያጠፉት ፍራንክ ሁለት ብር ብቻ ነው የተ ቀረውን ኣስረከቡ ዛሬ ታስረው እነዶሮ ቤት ያድሩና ነገ ባን ኩን የሰበሩበትን ቦታ ይመራሉ ይህን ነግሮን ሲያበቃ ጎቢጥ የሚቀጥለውን ትዕይንት ለመጨለፍ ፈትለክ አለ ዶሮም ተከ ተለው እኔ ግን ለመውጣት ኣካሌም ኣይችልም ቤተሰቤም አይ ፈቅድም በተጋደምኩበት ሳብሰለስል የሕፃናቱ ድምፅ ተሰማኝ ጨዋታው ወደ ኩኩሉ ተለውጣል ኩኩሉ የፋንቲሸ ድምፅ ነው አልነጋም እቴቱ ትመልሳለች በየስርቻው ለመደበቅ ሲሮጡ የምድር ድምድምታ ይሰማኛል ልቤ ቆመ እንደ ምንም በር ድረስ ሄጄ የጓደኞቼን መጨረሻ ለማየት ተነሳሁ እማዬ ከማዕድቤት ስትመጣ አየችኝና አርፈህ ተኛ ያንተ ቢጢ ጎደቴ በወላይቲኛ እሜቴ ማለት ነው ልጅነት ዎች እየተገረፉ ነው ብላኝ መወዘቻ ውስጥ ውሃ ሞልታ ደ ማዕድ ቤት ተመለሰች ተመልሼ ተጋደምኩ እንዳለችውም ፈሪው ቀጢሳው ሲጮኸና ሁለተኛ አይለምደንም እያለ ሲወ ተውት መናል። እማዬ ልቤ እኔ ውስጥ አይደለም እንዴ ያለው። ፀሎቷን አቋርሟ መለሰችልኝ እንቺ በነውሮ ልታስቀድሚኝ ነው አልኩና ከአልጋዬ ላይ ዘልዬ ተነሳሁ እርሷም ተነሳች ልብሴን መለባበስ ጀመርኩ ሸራ ጫማዬን ተጫማሁ ፉንጋዬ ከውጪ ቀጢሳው ተጣራ መጣሁ ያዘጋጀሁትን እበባ አነሳሁ እማዬ ከአልጋው ጫፍ ላይ ተቀምጣ ቀሚሷን እያጠለ ቀች ይኸውልህ ፉንጋዬ መንገድ ላይ ቆሻሻ ነገር ካጋጠመህ እንዳትረግጠው ደንቃራ ነው ተጠንቀቅ አበባ ሰጥተህ እምታ ገኘውን ፍራንክ ልጆች አታለው እንዳይወስዱብህ ቶሎ እኔጋ አምጣ አጠራቅምልሃለሁ ና ቆይ ፊትህን ቅባት ልቀባሆሦ ብሳኝ በዲናሬ ገዝታ ያስቀመጠችውን የአንበርጭቃ ብልቃጥ አን ስታ ከፍታ በእጂ እያበሰች ፊቴን ቀባችኝ የበሩን መቀርቀሪያ ከፈተችልኝና ሸኘቾኝ ለሰፈራችን ሰዎች ቶሎ ቶሎ ሰጠሁ እማማ አመለወርቅ እማማ በለጡ ብልጧ ስሙኒ ስሙኒ ሰጡኝ አለሚቱ አንጎሏ በኋላ ና አሉኝ ካሳሁን ስሙኒ ሰጠኝ ለወሰኔ እናት ስሰጣ ቸው ባልና ሚለቱ ሳቁብኝና ፉንጋዬ አንድ ቤት እኮ እንድ አበባ ነው የሚሰጠው የወሰኔ እናትና የኔን ፋንታ ነው አንድ ላይ ስሙኒ የሰጠሀህ አለኝ ካሳሁን ልጅነት አፍሬ ስሽኮረመም የወሰኔ እናት እየሳቁ አይዞህ ፉንጋይ አምጣ እኔ ስሙኒ እሰጥሃስሁ ብለውኝ መቀነታቸውን እየፈቱ አድዝ ትምህርትህን ስትጨርስ ምንድነው የምትገዛልኝ። በል ቶሎ በል ጓደኞችህን ቅደማቸው ብለው ስሙኒውን ሰጥተውኝ ወጣሁ ፍራንኮቼን ለእናቴ ወስጄ ስሰጣት ኣዙን ያሰብከውን ለመግዛት ምንም ያህል አልቀረህም አለችኝ ወደ ዘመዶቼ ቤት ሂፄሄድኩኝ ቱማ ጫቦ ጩቱሎ ሽልንግ ሽልንግ ሰጡኝ ዱማ አንድ ብር አባባ በርታ ዲናሬ ሰጡኝ እማማ ሸጊቱ በግዙፉ ቁመናቸው ቁልቁል እየገረመሙኝ ፉንጋዬ መጣ ቱሱ አንድ ነገር ስጠው። ዝም በል። ፅ ዲራዴዷሮ ጎኦጉቻ ሰሞኑን ተገረዝኩኝ ግርዛቱ የተካሄደው በድንገት ነበር ትምህርት ቤት ውስጥ ልጃገረዶችና ወንድ ልጆች የምንጠቀምበት ሽንት ቤት አንድ ነው ወረፋ ጠብቀን እንጠናቀቃለን ሽንቴን ስሸና ሁሌም በጥንቃቄ ነበር ድንገት አንድ ቀን በሩን መለስ ሳላደርግ ስሸና ነገረኛዋና እንቅርታሟ ሚሚ እየ ችኝ እየተሸማቀቅኩ ወጣሁ ክፍል ገብተን አስተማሪ እስኪ መጣ እንንጫጫለን ብድግ አልኩና ዝም በሉ እንጂ አልኩ ይህን ጊዜ ባንልስ ወሸሳ ሚሚ አለችኝ ከዚያ ያደረግኩትን በቅጡ አኣላስታውስም ከፈቴ የነበ ረውን ዴስክ ዘልዬ ሚሚ ፊት ደረስኩኝ በቦክስ አገጭዋን ነረ ትኳት። አባቴ ከጋሞጎፋ መጥቶስለ ተዳዩ ሲሰማ ደነገጠ ባህሉን በመጣሳችንም አዘነ ብዙ መሳቀቄን ስለሚያወቅ ጤናማ ግርዛት እንዲሆንልኝ ከአገሩ ሰዎች ጋር በባህሉ መሰረት የሚደረገውን ፈፀመ ብዙ ጊዜ ሸንቴን የምሸናው አባባ ዘውዴ ግቢ ጥግ በበቀ ለው ግራዋ ስር ነበር ከትምህርት ቤት ስመጣ ወይም አረብ ቤት ተልከ ስመለስ ልክ ግራዋው አጠገብ ስደርስ ሽንቴ ይመ ጣል እሸናበታለሁ አሁንም ልክ እንደወትሮው ልሸና ስል ተስፋዬ መጂለ ኪያ አድርግና ሽና እኔ እሾልካለሁ አለችኝ መኩዬ ቀጫጫው እኔም አለ ውሮ እሺ አልኩኝ የቁምጣዬን አንድ እግር ገልጩ እየ ሸናሁ ልክ ሊሾልኩ ሲሉ የተገረዘውን ቁላዬን እሰብቅና ሽንቴን እሳያቸው ሳላይ ለመልቀቅ በሆዴ ኣሰቤያለሁ ውሮ ባይጠረጥረ ኝም መኩዬ በንቁ ዓይኖቿ እያስተዋለችኝ ነበር መሽናት ጀመርኩ ጭኔ በቁንጥጫ ደበነ ምነው በስተ እርጅናህ ትሸናብናለህ በጨለማው ያባቴ ድምፅ ተሰማኝ ጋቢ ትከሻዬ ሳይ ጥሎ ውጣ። ባሎቴ ቤት ሂጂ እንዴ። ብሎ ቢጠይቅ ምሳሽ ስለማይኖራቸው ማንም ሳይደርስባቸው ሳምንት ሞላ ብንሳቸው ብንሠራቸው ትንፍሽ አልል አሉ ወደ ማስፈ ራራቱም ብንሄድ ምንም ፍንጭ አላገኘንም በመጨረሻም መኩዬ ተናደደችና ነገ ሌሊት ተነስቼ እዚህች አደፍጥና ተከትዬ ጉድ ባልሠራቸው ወንድ አይደለሁም ብላ ዛተች ታደርገዋለች እኔም መሰሰሉን ልቤ ቢከጅልም እንቅልፉ እንደሚያሸንፈኝ አውቃለሁ ቀጢሳውና ሴምሳል ሌሊት ተነስተው አገር ሰላም ብለው የላስቲክ ከረጢታቸውን ይዘው ወደ ጨው ማዕድናቸው ጉዞ ጀመሩ እየተጨዋወቱ ድንገት ገልመጥ ካሉ ቀጫጫዋ አንዴ ስልክ እንጨት ላይ እንዴ ግንብ ላይ ትለ ጠፋለች እንዲህ እያሉ ብዙ ተጓዙ አሮጌ አውሮፕላን ማረ ፊያ ደረሱ አንድ ጥሻ አግኝተው ቀጢሳው ወገቡን ሊያሳሳ ልጅነት ቁጭ አለ ሴምላልም ቁምጣውን አውልቆ ከአጠገቡ ተቀምጦ መጠናቀቅ ጀመረ አንተ የእናትህ ጡት እንዳይበጠስ ወደዚያ ጠጋ ብለህሀ እራ አለው ቀጢሳው ሴምላል ራቀና ተቀመጠ ይህን ጊዜ መኩዬ አካባቢውን ስትቃኝ አንድ የነጭ ድን ጋይ ክምር ያየች መሰላት ልብ ስትል ጨው ነው ቀድማቸው ሄዳ ቁልሉ ላይ ቁጭ አኣለች በኃይል እፏጨችና «እናንተ ባለ ዶቅዶቄዎች ሞተር አጥፉ ፈዳሚዎቹ በተቀመጡበት ክው አሉ ቀጢሳው እማተበ ሴሚሳል ከድንጋጤው ብዛት ፈሱን በረጅሙ ለቀቀው ሴምላል የሚለው ጠፋው ቀጢሳው ግን በፈጣን ጭንቅላቱ አብሰለሰለና መኩዬ መሆኗን ሲያውቅ ድርድር ጀመረ ከአሁን በኋላ መኩዬ አንቼም ሽርካችን ነሽ። ሜርቼዲስ ቤንዝ የመኪናዎቹ ታርጋ ቁጥር የተዝዝበት ዋጋ ይመስለኝ ነበር በዚያን ጊዜ ኣንዳችንም እውቀቱ ስላልነበረን ይህ እምነት ስረ ጂም ጊዜ እብሮኝ ኖሯል ስለመኪና ሳስብ የሚገርመኝ ትንንሽ መኪናዎች ትልልቆቹን ይቀድሟቸዋል ሁሉንም ደግሞ ዶቅዶቄ በፍጥነትዋ ታስከነዳቸዋለች ገበሎ ሚጢጢ የእንግሲዘኛ ቋንቋ ችሉታ ነበረው ኖ ፋዘር ኖ ማዘር እያለ ከፈረንጅ ጋር ሲያወራ ሰምቼዋስሁ ከእውቀቱ እንዲያጋራኝ ጠይቄው ደስ ብሎት ከወንድ ፈረንጅ ጋር ስታወራ ሰርር ነው የምትስው ከሴት ፈረንጅ ጋር ካወራህ ማዳም ወይም ሚስ ትላለህ ብሎ አስረድቶኛል የለገሃር ልጆች ከካምቦሎጆ ትኬት ገዝተው ስዝገበያ በትርፍ ያቀርባሉ የትኬቱ ዋጋ መርከስና መወደድ እንደ ጨዋታው እር ፍና ይወስናል ቀዝቀዝ ያለ ጨዋታ ያለ ቀን አምስት አሥር ሃያ አምስት ሣንቲምም ሲያተርፉ በጣም እሪፍ ጨዋታ ያለ ዕለት የኣንድ ብር ትኬት እስከ ሁለት ብር የሚ ሸጥበት ጊዜ አስ ትኬት ገዝተው ስገበያ የሚያቀርቡት ቦዲ ቢውልደሩ ቸርነት እና ወንድምአገኝ መርፌ ናቸው ሽያጩ በቅልጥፍና ካልተካሄደ ለኪሳራ ስለሚዳርግ እነዚህ ትኬት ነጋዴዎች የችርቻሮ ሥራ የሚያከናውኑላቸው ሌሎች ትንንሽ ልጆችን ይቀጥራሉ መነጠቅ ወይም መሠረቅ ቢኖር ተቀጣሪዎቹ ባለዕዳ ናቸው ልጅነት አንዴ የፍልውሃው ልጅ ሐሙራቢ አከፋፍሎ ለመሸጥ ከቸርነት ጢቦ ላይ አምስት ትኬት ተረከበ ጨዋታው በጣም አሪፍ ስለነበር ትኬቱ በፍጥነት አለቀ ሐሙራቢ አሥር ብሩን ይዞ ተሰወረ ቸርነትም እናቱ ሆድ ቢገባ አያመልጠኝም እያለ ኣደባ ዕለታት አለፉራ ሐሙራቢ ካምቦሎጆ መምጣቱን ተወው ቸርነት ፍልውሃ እያሄደ ቢያደባም ሊይዘው አልቻለም ያን ጊዜ ሁላችንን ቕችማልለን የነበረው በብላሽ የሚታየው የጦር ኃይሎች ቀን ደረሰ ሐሙራቢ ተደብቆ ካምቦሎጆ መጣ ልክ አሁን ትንሸዋ ካምቦሎጆ የተሠራችበት ሜዳዯጋ ሲደርስ ቸርነት ሊይዘው ተወረወረ ሐሙራቢ በጊዜ ስላየው ቀኝ ኋላ ዙሮ ወደ ሰፈሩ ሩጫ ጀመረ ኮቱም ቢል ቢል እያለች እንደሱፐር ማን ክንፍ ሆናለት እየበረረ የኢትዮጵያ ሆቴልን ፎቅ ዘሎ መከላከያ ሚኒስቴር ጣሪያ ላይ ዱብ አለ በመከሳከያ ሚኒስቴር መስክ ላይ አንድ ጄነራል ቆመው ሽቅብ አንጋጠው እያዩ ይኹ ሰው ነው ዝንጀሮፓ አሉ ልጅ ነኝ አለና ከጣራው ሸር ብሎ እንደ ድመት ዘለለና በመዳፉና በእግሩ መሬት አርፎ አድኑኝ ጀኒራል። እያለ ያሳግ ጥብኛል ሲኒማ አብረን ጉበተን ቴንቦ ሲሆን አንባቢው አንብብ እንጂ እያለ ያበሽሸቀኛል ከሚገባ በላይ ብንደፋፈርም ከመዛዛት አላለፍንም አን ዳንዴ እኔን የሚያጠቃበት መንገድ መረር ያለና በልጅ መንፈስ የማይታሰብ ሆኖ አገኘዋለሁ አንድ ቀን ማታ አባቴ ሞቅ ብሎት መጣ ሌሊቱን ሁሉ ሲጨቀጭቀኝ አደረ መፈጠሬን የጠላሁበት ጊዜ ነበር በበነጋው ከሰፈር ልጆች ጋር ስለ አዳሬ ሳወጋ ሻቃ በመ ሓል ገባና ትናንት ማታ እኮ ይጥና ክአባትህ ጋር ጎደቴ ጠጅ ቤት ቴሌቭዥን እያዩ ሁለት ብርሌ ጠጅ ገዝቶሳቸው ስላንተ ሲያወራሳቸው ነበር እሱ ነው ያስጨቀጨቀሀ ብሎ አረዳኝ ከዕለታቱ በአንድ ቀን እኔና ይጥና ተግባብተን የምን መራመርበት ቀን ደረሰ ከጳውሎስ ኞኞ አስደናቂ ታሪኮች በእን ደኛው ውስጥ አንድ ዱዳ ቦከሰኛ በጨዋታ ላይ እያለ ከተጋጣ ሚው በተሰነዘረበት ከባድ ቡጢ ምክንያት መናገር መጀመሩን አንብበን ተገረምን እኔና ይጥና ይህንን አጋጣሚ በመገረም ብቻ ልናልፈው ኣልፈለግንም የአባባ ይማም አህመድ የመጨ ረሻው ልጅ ዱዳ ነው እናጫውተው ብለን ሪቼ ቦውሊንግ መጫወቻ የሕፃናት መዝናኛ ማዕከል ይዘነው ሄድን ዥዋዥዌ በየተራ እየገፋነው በተደጋጋሚ በቡጢ አናቱን መታነው ልጁ ይጮኸና በኃይል ግፉኝ ይለናል በምልክት ቋንቋው በጡጫ እናቱን እያፈራረቅን ብንነርተውም ሙከራችን ያሰብነውን ውጤት ሳያመጣ ወደ ቤታችን ተመለለን ቦቸራዶጅና አመዶ የተዋጣሳቸው ድብ ድብ ቁማር ተጫ ዋቾች ነበሩ በተለይ አመዶ ፍራንኳን በዓይኑ ሳያይ በእጁ ውስጥ እያሽከረከራት በጎፈር ትሁን በዘውድ አሳምሮ ያውቃ ልጅነት ታል እንቅልፉን ተኝቶም ቢሆን ጉል። አሉት እኛም በበኩላችን ቀኑን ሙሉ ጨፍረን የማናገኘውን አንድ አንድ ብር በአጭር ጊዜ በማግኘታችን ተደስተናል ብዙ ጊዜ ሳያልፍ የተበላብንን ርግብ ለመተካት እንደገና ገንዘብ የሚያስፈልገን ምዕራፍ ሳይ ደረስን አንድ ርግብ ስመ ግዛት ምጥ ውስጥ ገባን ወሳጆቻችን ለልጅ ገንዘብ መስጠት ዱርዬ ያደርጋል ብስው ስለሚያምኑ በጭንቃችን ሊደርሱልን አልቻሉም ርግቦቹ ዕንቁላሎቹን በመፈራረቅ ነው የሚያቅሩፉት ባሏ በዱርዬው ድመት የተበላባት ርግብ ከዕንቁላሎቹ ሳይ ስለማትነሳ ስንዴም ሆነ ውሃ ጎጆዋ ድረስ እናቀርብላታለን እንደነገሩ ስትቀ ማምስ እንደሰታለን ዕንቁላሎቿን አቅፋ ስለምትውል ጭንቀታ ችን አየለ ከኃይሉ ዶሮ ጋር ፍራንክ የምናገኝበትን ሁኔታ ለመፍጠር መከርን ካምቦሎጆ አካባቢ የምንሸቅለስው ጠርሙስና የጋዜጣ ጥርቅም የምንፈልገውን ያህል ገንዘብ ሊያስገኝልን አልቻለም ልጅነት ገንዘብ ይሰጠኛል ብዬ የማምነው ዳዊት ምች ስሞኑን ፖሊስ ቤታ ቸው ድረስ መጥቶ ከማጭበርበሪያ ተኬቶቹ ጋር እጅ ከፍንጅ ያዘሠ ተባባሪዎቹ የሆኑት ዳንኤል ድድና ዳንኤል ገምቦ እንድ ላይ ጠባይ ማረሚያ ታስረዋል አንዳንድ ሥራ ለመሥራት ወሰንን ከሴምላልና ከቀጢሳው ጋር በመሆን ከለል መፈደም ጀመርን አሳዛኙ አጋጣሚ በመጀመሪያው ዕለት ቆሜ አመዱን በስንጥር እየ ጫርኩኝ ከሰል ስለቃቅም አንድ ዘመዳችን አየኝ ወደ ግል ጉዳዩ መሔዱን ትቶ በፍጥነት ወደ ቤታችን መጥቶ ለአባቴ ነገረው ወገራ እቤቴ እንደሚጠብቀኝ ገብቶኛል እንደ መታ ደል አባቴ በዕለቱ ዕቁብ ወጥቶለት ስለነበር በከፍተኛ ማስጠ ንቀቂያ ማረኝ እኔም ሆንኩ ጓደኛዬ ለማግኘት አሣራችንን የም ናይበትን አንድ ብር ግን አልሰጠኝም እኔ ከግርፈያው በማም ለጤ ተደሰትኩ እንጂ የአባቴ ንፍገት ቅር አላሰኘኝም ገንዘብ የምናገኝባቸው ዕንቁጣጣሽና ሆያሆዬ በጣም ራቁ ባልታሰበ ቀን የኃይሉ ዶሮ ታላቅ ወንድም የግርማ ክርስትና አባት አባባ ባይሳ መንገድ ላይ ዶሮን አግኝተውት ሁለት ብር ሰጡት በዚህ ተአምር በደስታ ሰክሮ ሮጦ መጣና አበስረኝ ኃይሉ ዶሮ በተረጋጋ መንፈስ አንዱን ብር ዘርዝሮ የስ ሙኒ ደስታ ከረሜላ ገዛ ከወርቄ ሻይ ቤት የሃያ ሣንቲም አራት ፓስቴ ሸመትን ቤታቸው ጓሮ መሸግን ፓስቴና ደስታ ከረሜላውን እኩል አኣካፈለኝ አንዱን ፓስቴ ሰንጥቀው ያለኝን አደረኩ ስንጥቁ ውስጥ ድፍን ከረሜላ ጨምር አለኝ ዶሮ ይህ የራሉ ፈጠራ የሆነ የፓስቴ አበላል ነው ብር ስላገኘን ወንድ ርግብ መግዛቱን ጉዳይ መክረን ጨርሰናል ግመጥ ከረሜላቅጋ ደርሰን ኮርሸም እስከምናደርግ ያሉት ገመጣ ዎቼ አስጎምጂዎች ነበሩ የዓለምን ፍስሐ ጭድ ላይ ተንጋለን እንደለታለን እንዲሁ ሳቅ ሳቅ ፍንድቅ ፍንድቅ እንላለን እማማ ሸጊቱ ድንገት በግዙፍ ቁመናቸው ብርሃኑን ከለሉን እኔና ዶሮ ቶሎ ብለን ፓስቴውን ሹራባችን ውስጥ ሸጎጥን እሳቸው ግን አላችሁ። ለነገ ሙቪና ለርግቦ ቻችን ቀለብ መግዣ ልሸቅልኢደይሜአለሁ አለኝ ወደ ካምቦሎጆ ሲሔዱ እየቋመጥኩ አያቸዋለሁ ዶሮ መኩዬ ቀጫጫው ሴምላል» ቀጢሳው አበራ ወፍጮ ቤት አካባቢ ደርሰው ወደ ወርቄ ሻይ ቤት ታጠፉ በቂርቆስ ጓሮ ኣድርገው በአራተኛ ከፍለ ጦር በኩል ሽቅብ ወጥተው በመጂ ለኪያ ሄደው ቫምቦሎጆ ይደርሳሉ ይኔ መኩዬ ተመልሳ መጥታ አበራ ወፍጮ ቤት መታጠፊያ ቆርቆሮው አጥር ላይ ተለ ጥፋ ይሆናል ብዬ ገመትኩና አፈጠጥኩኝ እንደገመትኩት ብቅ ብላ ታየችኝ ተመልሼ ወደ ቤት ገባሁ ዛተችብኝና ሂደች ባሪቾ ወደ ሰፈር ሲመለስ አሃሁትና ልጆቹለ ስል ጠየኩት ሄደዋል እርግጠኛ ለመሆን መንገድ ላይ ወጣሁ መከዬ ቀጫ ጫው ብቅ አሳለችም በፍጥነት መንገድ ቀይሬ በጨነቀው ሱቅ አድርጌ ገበያውን አቋረጥኩና የባቡር ጣቢያውን ድልድይ ተሻግሬ ካምቦሎጆ ደረስኩ እዚህ አካባቢ ከተገናኘን መኩዬ እንደ ማለቃት ታውቃለች ለማንኛውም ሰወር ያለና ማንም የሰፈር ልጅ የማይጠረጥረውን ቦታ መረጥኩ ዲናሬ አለኝ ረፈድ ሲል እንዳይርበኝ የዱንቡሎ ሽምብር በጨው አበላለሁ ውሃ ሲጠማኝ የድንቡሎ ሸንኮራ ገዝቼ እመጥና ሽቀላዬን አከናውናለሁ በዚያ ዕድሜ አንድ ልጅ ብቻውን ያለሰፈሩ ከታየ በርክት ብለው የሚሄዱ ልጆች አስቁመው ገብር ይሉታል የፈራ ያለውን ሰጥቶ በካልቾም በጥፊም ከመመታት ይድናል የደፈረ ተጋትሮ ራሱን ይከሳከላል ካምቦሎጆን የፍልውሃ ልጆች እንደግል ንብረታቸው ነው የሚያዩት ከቂርቆስ ከሠንጋ ተራ ከቄራ ከለገሃር ሰፈሮች የምንመጣ ልጆችን በተናጠል ካገኙን አስፈራርተው ለማስገበር ይሞ ክራሉ እሁንም እነ አጭሬ ኮርማ ሐሙራቢና እንጥል ብቻ ዬን ስላገኙኝ ገግብር። አሁንማ አልነግርህም ግን እመነኝ እንገባለን እኔ በማ ስበው መንገድ ከገባን ፔሌ የለጋትን ኳስ እየቀለብን መልሰን የምናቀብለው እኛ እንሆናለን ገልጆ በጣም ብልጥ ልጅ ስለሆነ አመንኩት ከሽምብራዬ አካፈልኩት አብዛኛውን ጊዜ ሸንኮራ ነጋዴ ወይም ሽምብር በጨው ሻጭ አካባቢ እንገኛለን የሸንኮራ ነጋዴው ጫፉን ቆርጦ ራቅ አድርጎ ሲወረውር ለመቅለብ እንሻማለን ከሽምብራ ነጋዴው እጅ አንዲት ፍሬ ጠብ ብትልም ሽሚያው ያው ነው ልጅነት ካምቦሎጆ ውስጥ የሚሰሙ ጩኸቶች የድል ል የቁጭት የአድናቆት መሆናቸውን ውጪ ሆነን እናውቃለን ያልተለመደ አይነት ድምፅ ሲሆንብን ምንድነው ብለን ካምቦሎጆ ውስጥ መግባት ዕድል የገጠማቸውን ች ጋጠገ ይጋሰባት ማቸውን ልጆች አንጋጠን እያየን እንጠ ዋ አዋድ መሐመድ ለመንጌ የለጋለትን መንጌ አክሮ መትቷት የኢጣሊያ አምስት ቁጥር ተደርቦ መልሶ በእርግጫ መንጌን ሊመታው ነበር ሲለን ወይኔ መንጌ ብለን ሣሩ ላይ እንንከባለላለን በአንድ ወቅት የጋና ቡድን ወደ እገራችን መጥቶ እን ደነገ ለመጫወት ዛሬ ሲለማመዱ የካምቦሎጆ በር ክፍት ስለነበር ገብተን አየናቸው እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ኳስ ይዘው ነጡ የሚለማመዱት ይህ ትርዒት ማርኮን በሚቀጥለው ቀን ከአባቶቻ ችን አንድ አንድ አግር ካልሲ ሠርቀን የራሳችንን የጨርቅ ኳስ ሰፋን የአንዳንዶቻችን አባቶች ከዚያች ሌሳ ካልሲ ስለሌላቸው አልጋ ላይ ሊውሉ ሆነ ባባቶቻችን ካልሲ ኳስ የሠራነው ልጆች ተለብለበን ተገረፍንና ኳሶቻችንን አስቀድደውን ካልሲዎቻቸውን ሬ ጨዋታው ሊጠናቀቅ ደቂቃ ሲቀረው የካምቦሉጀ በሮች በሙሉ ይከፈታሉ መግቢያ በር ላይ ከፍተኛ ገፊ ጠራል የተናደደውና የተደሰተው ተመልካች ለመውጣት ተጣ ድፈዋል ውጪ ሰዓቱ ደርሶ በር ሲከፈት ያችን የቀረችውን የሩብ ሰዓት ጨዋታ ገብቶ ለማየት የሚጠብቀው ችስታ ተመል ካች ግፊያውን አጨናንቆት ፖሊስ በቆመጥ እየቃኘ በሩን ለማለ ከፈት ይሞክራል አንዱ ሕፃን ተረግጦ ሲያለቅስ ይሰማል በብዙ መከራና ስቃይ ወደ ውስጥ እንገባለን ከጀርባችን በጣም ስለምንገፋ ከፊታችን ያለውን ወንፊት የሽቦ አጥር አጣብቆን ጭንቁንም ግፊያውንም ረስተን ተጨዋቾቹን እያስተዋልን ማንነታ ቸውን እናጣራለን ኳሷ ገና አልተለጋችም ያ። መሮጧን አቁማ ወይ ኳሳን እንዳቀፈች ጆሮዋን ቀሰ ረች እኛም ውሮ ለምን እንደጠራት ለማወቅ ዞርንና ቆምን የፈረንሣይ ለጋሲዮን ልጆች ከደፈሩሽ ንገሪን ሄደን እንረግጥልሻለን እናናፍጣቸዋለን አለ በልቅሶ ዜማ እሺ አለች ስልል ባለ ድምፅ ልጅነት ውሮ ድምፅ አውጥቶ ማልቀስ ጀመረ እኛ ግን እምና ለቅሰው በልባችን ውስጥ ነበር ማንም ማንንም ሳያፅናና ወደ ሳፈራችን በካምቦሎጆ በኩል በፀጥታ መመለስ ጀመርን ከገደል ግቡ ጠጅ ቤት የሰፈራችን ሰው ግርማ ቢጩ እየዘፈነ ይወጣል ተንኮለኛው ይጥና ቢጩ የዱጥኣአለ አባት ሲል ስከፈው ሁላችንም ቂመሻሽ ነቃ አልን ማነው። ቤት ስንገባ እንጠያየቃለን አለና ትኩረቱን ወደ ጨዋታው መለሰ የሰፈር ልጆች በየመንደራችን ነው አድባር የምናክብረው እኔ ቀጢሳው ቦቸራ ሳህሉ መቃ ኣንድ አካባቢ ነን እነ ዶሮ ሻቃ መኩዬ ቀጫጫው ሰፈርም አድባር ያከብራሉ ጨዋታው ደመቅ ባለበት ሄደን የመጫወት አድባር አውጋሩ ልጅነት ያፈራውን የመቋደስ መብታችን በአዋቂዎቹ ዘንድ ሙሉ በመሉ የተከበረ ነው ጨለማው ለዓይን ያዝ እያደረገ ነው የክርስትና እናቴ እማማ ቦጋለች ብዙ ስኒ በረከቦት ደርድረው ከስሩ ቄጤማ ጎዝጉዘው ኣየኋቸው በማንደጃ ፅይ ቡና ይቆላሉ አና ታቸውን የሸፈኑበትን የአንገት ልብስ አሁንም አሁንም እያስ ተካከሉ ይከናነባሉ ኮለታራ ናቸው ፈቓቸው ኣይፈታም እማዬ የበጉ ሥጋ ሃሚጠበሰበትን ጉልቻ አዘገጃጅታ ምጣድ ጥዳ እሳት ስታቀጣጥል እማማ በለጡ የበጉን ሥጋ በትረ ይዘው ሲመጡ አየሁ ሮጩ ሄጄ በዓይኔ ቆለጡን ፈለግሁኝ ሥጋው መካከል ቆለጡ የለም ወደ አባቴ ለመለስ ከማዶ መኩዬ ቀጫጫው ስትመጣ አየኋት አንድ እጂን በኮቷ ውስጥ ደብቃለች ስጠጋት ኮቷን ገለጥ አደረገችና ሁለት ቆለጥ ኣሳ የችኝ ደንግጩ ልጮህ ስል ይሄ እኮ የእናንተ በግ ቆለጥ አይ ደለም የእኛ ሰፈር ነው አባባ ዓለሙ ናቸው ስለምናቸው የሰጡኝ ከፈለክ የእናንተንም አምጣና አንድ ላይ ጠብሰን እንበ ላለን» አለችኝ ወደ አባቴ ተመልሼ ቆለጡስ። ቀጢሳው በጥ ያቄ አጣደፈን ዝም አልነው ማልቀስ ቃጣው ቆለጡን ጠብሰን እንደበላን ደርሶብናል ለአባቱ አቤቱታ ውን እንዳያሰማ ይፈራቸዋል በብሽቀት እርር ድብን አለ ልጅነት ዕጣኑ ይጨሳል ቡና ለሚጠጡ ታድሏል ንፍሮው እዚ ያም እዚህም በሳህን እድምተኛው ፊት ተቀምጣል ካቲካ ላውም ጠጁም ለሚጠጡ ሁሉ ቀርቧል ና ፉንጋይ ጠሩኝ እማማ ቦጋለች ቱር ብዬ አጠገባቸው ደረስኩ ሹራብሀን ዘርጋ ሹራቤን አጎድጉጄ ቀረብጃቸው ከንፍሮው በደንብ ዘግነው ሳጡኝ እማዬ አነባበሮ ጨመረቻልኝ ቤታችን በር ደፍ ላይ ቁጭ ብዬ እየበላሁ አላፊ አግዳሚውን ማየት ጀመርኩ መኩዬ መጥታ አጠገቤ ተቀመጠች እሷም ንፍሮና አነባበሮ በሁለት እጂ ይዛለች ለምን የኔታ ዘለቀ ሲመጡ አጠገባቸው ቁጭ ብለን ተረት እንዲያወሩልን አንጠይቃቸውም ጥሩ ነው እሳቸው እኮ ለምን እንደሆን ባላውቀውም እን ዲህ እይነት አድባር ላይ አይመጡም ግን ኣሁን እኮ አስር ኣለቃ ገመቹ ቶሎሳ ይመጣል እሱ ስለ ጦር ሜዳ ወሬ ለትልልቅ ሰዎች ሲያወራ ብንሰማ አይሻልም ገመቹ ቶሎላ የሰፈራችን ልጅ ነው ስምንተኛ ክፍል እን ደደረሰ ትምህርቱን አቋርጦ ውትድርና ተቀጠረ ሠልጥኖ ወደ ኦጋዴን ዘመተ ከጥቂት ዓመታት በኋላ በዘመተበት ወታደ ራዊ ጀብዱ ሠርቶ የአስር አለቃ ማዕረግ ተሰጥቶት አባባ ጃን ሆይ ሜዳሊያ ሸልመውት ወደ ሰፈራችን ለሞኑን መጥቷል ከአባቴ ጋር በዚያን ሰሞን ሲያወሩ የነበረው ጨዋታቸው ትውስ አለኝ ገመቹ አንተ ሳቂታ ነህ እንደው ከጠላት ጋር ስትዋ ጋም ስትማረክም እየሳቅህ ነው። ሲል ቀጢሳው ጠየቀኝ ልጅነት ደሞ ቆንጆዎች ናቸው የአባባ ጃንሆይ ልጆች ሰለሆኑ እኮ ነው እንድ ቀን እኔ አባቴና እናቴ እንዴት እንደተገናኘን ለቀጢሳው አጫወትኩትና እነሱንም ልዑላኑን አባባ ጃንሆይ ከቅዱ ሳኑ ላይ በብዙ ብር ገዝተዋቸው ነው ማለት ነው ብዬ ለቀጢሳው ሳወራለት እሱም ተገርሞ ሲያዳምጠኝ ወረፋችን ደረሰ ጃንሆይ አካባቢ በጣም ዌረብኩ ቅንድቤ ግጥም መሆኑ ትውስ አለኝ እማማ ረታሽ አንዳንድ ቀን ሲያሰፈራሩኝ እይ ፉንጋይ። ስብሃት ለአብ እንበል አሉና አባ ዘለቀ ተነሱ ቤተኛው ሁሉ ተነስቶ ቆመ እኔና ጓደኞቼ ብናገኘው አያሌ ጥያቄ እምንጠይቀው ኣዋቂ ወታደር ከወሳጆቻችን በእጅጉ የላቀ አስተሳሰብ ነበረው የሰው ልጆች እንደልባቸው የሚኖሩበት ዓለም እንዳለ ብልጭ አድርጎ የን መደምደሚያው አኣባባ ጃንሆይ እንዲሆኑ አባ ዘለቀ ቤተ ኛውን አስገደዱት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዮጵያ ለዘሳለም እንዲኖሩ ፀለይን ኢት እ ጥላሁን ገሠሠ መዝፈን ጀመረ ልጆች ደንሱሉ አለን የኮርያው ዘማች ርዕሰ ለመቀየር በፈለገ ስሜት የኔ ፍቅር እሚ ለውን ዘፈን ማዜም ጀመረ እማማ ወርቅውሃ አብረውት እያዜሙ ውሮ ተነስ ደንስ ሲሉ ልጃቸውን ጋበዙት ውሮ እንደ መሽኮርመምም እንደማፈርም እንደ መጀመ ርም እያደረገው ወደ መሐል መድረክ ገባ ዶቃ የታስረባቸው ሦስት ቁንጮዎቹ እንደ ጉልቻ አናቱ ሳይ ተጊጠዋል ዶቃዎቹ እርስ በርስ እየተጋጩ ለዳንሱ ድምቀት የራሳቸውን ድምፅ አዋጡ አንገቱ ሳይ የተደረገለት የቡዳ መድኃኒት ከካኔቴራው ላይ ደረቱ ሳይ ይዘሳል አፈትልክ በጥቅሻ ለእናቱ ወደእኔ አመለከታቸው እማማ የወርቅውሃ ትንንሽ ዓይኖቻቸውን ወደእኔ አጮልቀው ፉንጋዬ ኑ ደንሱ ብለው ጋበዙኝ ለደንቡ ያህል ተግደረደርኩ እንጂ ባለሁበት ልቤ መደ ነሷን ጀምራለች ጥላሁን አዝማቹን ጨርሶ ወደ ግጥሙ ዘልቋል ጳቶመልፅጳኛ ታፍ ጳፉይ መጵጴኖ ዳም ዳህሐታ ሪድ ፈቃኖ ልጅነት ደት ጳ ሀመደኖ ማታቀታንገጂቿ ፈድ ዳፅደቃኖ ሲል እኒህ ድህነት እንደ ወስከምባይ የተደፋባቸው ጎስቋ ሎች እኒህ አንድ ቀን የተሻለውን ሕይወት እንኖራለን የሚሉ ተስፈኞች ዳንሱን በሳቅ ሃዋ ቐዩ እኔና ውሮም ዳንሱን እእስነካነው ሰዉ ሁሉ ያጨበጭብ ጀመር ውሮ ከፍ ዝቅ እያዕፅ ይደንሳል እኔ በቆምኩበት እግ ሬን እያንቀጠቀጥኩ ጣቶቼን እያፏጨሁ ዓይኔን ገርበብ አድርጌ አካሌን በማንቀጥቀጥ ዳንሱን አስነካዋለሁ ጥላሁን ዜማውን ሲጨርስ ሁሉም ሰው ኣጨበጨበልን ሲስቁ ዓይቼ እማሳውቃቸው የክርስትና አባቴ እንኳ ፈገግ ብለው የሲጋራ ጢስ የመታው ጥርሳቸውን እያሳዩኝ ጠቀሉኝ እማማ ረታሽ እኔና ውሮን ሳብ ኣድርገው እየሳሙን እን ትፍ። » ቤተኛው በድንጋጤ አንድ ላይ አስተጋባ የእባባ ጃንሆይ ኃያል መንፈስ የታዳሚውን ቀልብ ጨምዶ ያዘው «አዎን ጌቶች እዚህ እናንተጋ ለጉዳዬ ሰመጣ የምገኝበትን አካባቢ ካምፕ አስታውቄ ነበር መምሬ ከበደ ቤት ስልክ የተደወጦ ለልኝም ለዚሁ ነው አንድ ገስጋሽ አሽከር ወደ እ ሲመጣ መንገድ ተገናኘንና መልዕክቴን ነገረኝ መምሬም ጌቶች መጥተው የቂርቆስን ደብር እንዲገብኘላቸው ጠየቁኝ ምንም ችግር እንደሌለ አሳሰብኳ ቸው አሁን በሴቼንቶ በፍጥነት ጊቢ መድረስ ይኖርብኛል ኪሴ የያዝኩት ድፍን መቶ ብር ስለሆነ እስኪ አንድ አራት ብር ካለህ ስጠኝ። ቀጢሳው ልጆች። እዚህ ኣደባባዩጋ የሚገኘውን ቴሌቪዥን የሚመ ለከተው ቁጥሩ እየቀነሰ መጣ የሚከፍቱትና የሚዘጉት በረንዳ አዳሪ ልጆች ሆኑ ጎማ አንድደው እየሞቁ ፕሮግራሙ እስከሚ ጠናቀቅ ይከታተሳላሉ የሚበሉትም የሚጠጡትንም ይዘው ይመ ጣሉ ሲጃራም ያጤሳሉ የቴለቪዥኑ ትዕይንት ካለቀ በኋላም ዘግተውት እዚያው ድሪቶኣቸውን ለብሰው ይተኛሉ በእነዚህ ልጆች በጊዜው በጣም ቀናሁባቸው እኔም እኮ እናትና ኣባት ባይኖረኝ ኖሮ እዚህ ማታ ማታ ቴሌቪዥኑን እንደ ልቤ አይቼ ከእነዚሀ ልጆች ጋር እተኛ ነበር ብዬ በሆዴ ተቆጨሁኝ እንደ መታደል ሰፈራችን ውስጥ ከእኛ ቤት ፊትለፊት ጠጅ ቤት ተከፈተ ባለጠጆ ቤቷ ጎደቴ የሚባሉ የወሳይታ ሰው ናቸው ጠጅ በስሙኒ ሁለት ብርሌ ብርዝ ሣንቲም ሲሆን ትልቁ ለስሳሳ መጠጥ በስሙኒ ትንሹ በ ሣንቲም ይሸጣል ጎደቴ ጠጅ ቤት ቴሌቪዥን ስለነበረው የእኛ ደን በኝነት እየጠነከረ ሄደ ፍራንክ ስናጣ ደጅ ሳላይ ቆመን እን መለከታለን ኣንዳንዴ ዞር እንድንል ተነግሮን ችከ ስንል አንቡላ ይደፉብናል ይሁን እንጂ ተመልሰን እዚያው ነን የጎደቴ ቴሌቪዥን ባሕርይ ይገርመኝ ነበር የዜና ኣን ባቢው የጌታቸው ኃይለማርያም ድምፅ እየተሰማ ምስሉ ይጠ ፋል ጎደቴ ልጃቸውን ይጠሩታል ጦና ይመጣና ከጀርባው ቴሌቪዥኑን ጎርጉሮት ኣንዴ በጥፊ ጎኑ ሳይ ሲለው ጌታቸው ኃይለ ማርያም በቅምጡ እንደመደነስ እያለ ብቅ ይሳል ከዚያ ለረጅም ሰዓታት ያለምንም ብልሽት ግልጋሉቱን ይቀጥሳል ሰኞ ለሁለት ሰዓት ሩብ ጉዳይ ሳይ ቻርሊ ቻፕሊን ዘ ማድ ሙቪቨየተባለውን ፈልም ያቀርባል አሥራ አምስት ደቂቃ ብቻ ነው የሚኮምከው ያለሣምንት የሚሆነን ሳቅ ያሸምተን ነበር እኛም ቻርሊን እየሆንን እንተውነዋለን ማክሰኞ ስታር ትሬክ ስታሮቹ እነስፓክ ምትሃት የተሞሳ ጥበባቸውን በማሳየት ሕሊናችን ባሳሰበበት በኩል እንድናስተውል እያደረጉን በማድነቅና በመገረም የመሰለንን በመናገር ጉንጭ አልፋ ክርከር ውስጥ እንድንገባ ያድርጉን ነበር በዚያው ምሸት ከዜና ኣንባቢ በኋላ ሰለሞን ተሰማ ተወዳጅ የሆነውን የስፖርት ፕሮግራም ይዞ ብቅ ይሳል የራሳችንን አገር የእግር ኳስ ፈርጦችን ጨምሮ የብራዚልን ፔሌ ጋራቺንና የስፖ ልጅነት ርቱን ዓለም ኮከቦች ውሉ ያወጋናል ወደ አሜሪካን በምናብ ይዞን ሄዶ በዘመናችን ዝነኛና ተወዳጅ የሆነውን ቦክሰኛ መሐ መድ ዓሊ ምንነትና ውጤት እነሆ ይለናል ቦክሰኛው መሐመድ ዓሊ ታላላቆቻችን ሲያወሩ እንደሰማነው አጭርና ወፍራም ሳይሆን ቆንጆና ተፈጥሮ ዘንካታ ቁመና የቸረችው ወጣት ሆኖ እገኘነው ረቡዕ ሲሲሚስ ስትሪት ላይ አክተሮቹ አሻንጉሊቶች ናቸው ስማቸውን ባናውቀውም እኛ የራሳችንን ስም አውጥተ ንላቸው እንመለከታለን ቄ ሐሙስ ለእኛም የቀን ቅዱስ ነበር ማይኔኩ በሚል ርዕስ አጭርና በድርጊት የተሞላ ያልም ይተላለፍልናል ማይኔክስ እንደልብ ክትክት ስሰሳለበት በጣም እንወደዋለን ልከ እንደ ጀምስ ቦንድ አሪፍ ሸዋጅ ነው አርብ ሾናዛ አራት ወይም አምስት ቴክሶች የዕለቱን ትዕ ይንት አቅርበውልን ከጥበብ ምትሃት ያቋድሱናል ቅዳሜ በዓት አካባቢ አባባ ተስፋዬ ውብ እገርኛ ተረቶቻቸውን ያቀርቡልናል ልጆች ብቻ ሳንሆን አዋቂዎቹም እነዚያን ተረቶች ይወዱት ነበር ማታ የሣምንቱ ታላቅ ፊልም ይተሳላለ ፋል የሚጀምረው ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ በመሆኑ ቤቴ አምሸቼ መግባቱ የግድ ነው በዚህም ችግር ሁሌም ክተት ያልታወጀበት ጦርነት ከአባቴ ጋር እናካሄዳለን አንዳንዴ ግን የጠጣው ጠጅ በዝቶ የእኒም በዘዴ በር ሳላንኳኳ የመግባት ልምምዴ ሰምሮ በሰላም ወደ እሁድ እንሸጋገራለን እንዲህ መስዋዕትነት የምከፍልለት ፊልም አንዳንዴ ከድርጊት ይልቅ ወሬ ይበዛበትና በተቀመጠኩበት ቴሌቪዥኑ ሳይ አፍጥጩ ማዛጋት እጀምራለሁ ውሉዬ ጨዋታ የበዛበት ሆኖ አካሌ ድቅቅ ብሉ እንቅልፍ ይዞኝ ጭልጥ የሚልበት ጊዜም አለ ጓደኞቼ ቀስቅሰውኝ ነቃ እልና ትንሽ ቆይቼ እንቅልፉ አይሎ እንደገና ይዞኝ እልም ይላል በዚህ ወቅት እኔ ወይም ጓደኛቤዬ ፈሳችንን ቁቅ ስናደርጋት እነቃና እኔ አይደለሁም እሱ ነውኮ እያልኩ በአንዱ ላይ አላክካለሁ በዚህ አይነት አያልቅበት የቴሌቪዥኑ ውስጥ ምትነት እን ዳነሆለለን የሕይወት ሂደቱ ቀጠለ ፈላስፋው ዘርአያዕቆብ እን ዳለው ከአባቶቻችን የሰማነውን ከማመን ይልቅ የራሳችንን ጨቅሳ ግንዛቤ በምትህተ መስኮት አጋዥነት እየፈጠርን መሄዳችንን ገፋንበት ልጅነት ንባብን በጥበብ ኀ ባ ዳለሰሇ መቃቭሮ ቋው መ ፈልታ ውቀታ ለላ አኣቧጾ መሐመድ ወ ቸውና አንዲት ባባ ጃጋማ አናጢ ናቸው ኣባቴ ጠየቃ ትንሽ መጻሕፍት መደርደሪያ ሠሩልኝ ትዝ እንደሚለኝ ታና ምሣሌ ክልታማዋ እህቴ የዕንባ ደብዳቤዎች ጉድና ታሪኩ ። ልብ በሚያማልል ትረካዋ ተመስጩ ብዙ ሐ ድን ኣኔ ከምኖረው ልማድ ውጪ በመሆኑ ተደንቄአለሁ ፀጥ ብዬ ማባተውላት ዘምዘም ምሥጢረኛዋ አድርጋኛለችና ምክሯንም አከለ ዜ አንተ ሲሳይ መኩዬና ሌሎች ልጆች ሲኒማ የምትገቡት ምህርት ቤት ፎርፋችሁ እንደሆነ አውቃለሁ ይህ ልክ አይደ ለም ከትምህርት ቤትህ በምንም ተአምር አትቅር ስትለኝ አፍዋ ሳይ ነጥቄ ቅዳሜ እኮ ሲኒማ ቤቶቹ መግቢያቸው አንድ ልጅነት ብር ነው እኛ ደግሞ በአንድ ብሩ አንድ ጊዜ ከምንገባበት አንድ ቀን ፎርፈን በሸልንግ ብንገባ አይሻልም። ሲሉ እማማ ዱምቡሉ እኔ ተናደድኩኝ እሳቸጦ ፊት እንዳልናገር ትልቅ ሰው ስለ ምፈራ ነው እንጂ ዶርዜ ብለው ደጋግመው መሳደባቸው ኣበሳ ጭቶኛል በል እንካ ገንዘብህን ሌላ ሸማ ስጠኝና ሸጩ አገድ ልጄን አጉርሼ ልደር ኣሁን ኮምፕሌት ቀሚስና ነጠሳ ስጠኝ አሉና በመጀመሪያ የወሰዱትን ጋቢ ሂሳብ ስድስት ብር ቆጥረው ሰጡት እየተቀበለ እሺ እሰጥሻለሁ ግን መኪና መንገድ ስትሻገሪ ዝም ብለሽ ደፋ ደፋ አትበይ ግራና ቀኝ እይ እያላቸው ኣባቴ ከተቀመጠበት ሳጥን ውስጥ ካሉት ኣንዱን ኮምፕሌት ልብስ አውጥቶ ለጣቸው እማማ ዱምቡሎ ቸኩለው ስለነበር የሰጣቸውን በፍጥነት ተቀብለው ኣገሳብጠው ኣይተው ዋጋ ተስማምተው ከቤታችን ወጥተው ሄዱ እማማ ዱምቡሎ ቀጭን ረጅም ናቸው ዘሩ የሚባል አንድ ልጅ ኣሳቸው መጎርመስ ስንጀምር ልጃቸው ዘሩ በውት ድርና ዘምቶ እንደወጣ ቀረ በልጃቸው ሐዘንም በኑሮም ጫና ከዕለታቱ በአንዱ ቀን ታመው መሞታቸው ተለማ አባቴ ልጅነት አዘነ ተከዝ ። አለኝ አባቴ። እለቀር ልዑል አልጋ ወራሽ የሚስውን ማዕረጌን ለማን ተሽ አላት አንተ እንካ ቡና ዜራሞ ስትስው እማዬ ፀጥ ዜራሞ ተቀበለኝ እንጂ ተቃጠልኩ ምንም አይነት መልስ አልሰጣትም ኽረ የፉንጋዬ አባት ሁይ በሞትኩት እረስቼው ልዑል አልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ቡና ይቀበሉኛ እሺ ልዕልት መሬት እንዳይረግጥ ልደግፈ ልጅነት ኩረጃ ፇማሪ ታኝ ፖጳሃያጃ ያምሥውቋ ለፅዕረፉዷጂ ፄ ድምፃያኛኞ ጥጎሥጋ ሃመሠጮ ዎም ያሃምጎ ለሐቃ ሃሃቓሮ ደልታ » ዴማ ለቦዕዕሮ ለ ጃጴ በወሳጆቼ መሀል ከውጪ በሚመ ሁኔታ አለመጣጣም ተፈጠረ ከአባቴ ጋር ተጣሉ ገድመው በሃምላ አለቃ ተንኮሉ ነው ነች ጣ አለመግባባት በከፍተኛ ጎረቤታችን የሃምሳ አለቃ ተንኮሉ ቤተሰቦቼና መንደርተኛው የምናልፍ ያምና ተንኮሉ ደጅ ላይ ነው መሬቱ የሃምሳ አለቃ መንገዲ አህያና ጅብ የተገናኙባት ጠባብ ሰርጥ ሃምሳ አለቃ ተንኮሉ አባቴን ላይ አታልፍም መዘዙ ሃምሳ አለቃ ተንኮሉ ጡረታ ወጥተው ሰለነበር ጀንበር ወጥታ እሰከምትጠልቅ የሚውሉት ሳፈር ውስጥ ነበር በዚህ ሰፊ ጊዜያቸው አባቴን ሊከታተሉት ሲወጣ ሷገባ ሊቆጣጠሩት ቻሉ ለአባቴ ከቤት ወጥቶ ዋናው መንገድ መድረስ ራሱን የቻለ ጭንቀት ይፈጥር ጀመር አባቴ የሃምሳ አለቃን መሬት ሳይረግጥ ለማለፍ የሚያደርገው ጥረት አስቂኝ ትዕይንት ነበር ከውጪ ወደቤት ለመግባት በአባባ ይመር ውሃ ልከ ላይ በጥ ንቃቄ መሬቱን ሳይረግጥ ይራመድና አማማ ማሚቴ ደጅ ይደ ርሳል ከዚያ በቀጭን ገመድ ላይ ሚዛኑን ጠብቆ እንደሚረ ማመድ የሰርከስ ተጨዋች ትንፋሹን ዋጥ አድርጎ በዝግታ ግርግዳውን እየታከከ እነአለምነህ በረንዳ ሳይ አርፎ በነበሳቸው እናት ቤት ሳሉን አቋርጦ በጓዳ ይወጣና ኣጥር ሾልኮ የከርሰትና አባቴ መሬት ሳይ ይደርሳል ከዚህ ሁሉ ጣር በኋላ ወደቤ ይገባል ቢለካ ሜትር የማይሞላ አጭር መንገድ የረጅም ደዊቃዎች ጉዞ ነበር እኔ ቢያንገዳግደው የሃምላ አለቃ ተንኮሌን ው አብሬው በዝግታ አዘግማለሁ ሃምሳ አለቃ ለሽንት ወይም ለሌሳ ጉዳይ ወደ ቤታቸው ከገቡ አባቴ በልጅ እግሩ ፈትለክ ይልና የተከለከለውን መንገድ በመሮጥ ያቋርጣል ሃምሳ አለቃ ደጅ አለመኖራቸውን የስለሳ ተግባር የማ ከናውነው እነ ነኝ ድንገት ከነቁ ክተት ያልታወጀበትን ጠርነት በመ ንደሩ ውስጥ ያስነሳሉ ሃምሳ አለቃ ተንኮሉ እኔንና እናቴን በመንገዱ እንዳን ጠቀም አላገዱንም በዚህ ቸርነታቸው ብደሰትም እሳቸው ግን ጭንቀቴን ባለማየት ወይም እስከነመፈጠሬ ረሰተውኝ ትኩረታ አንት ምናምንቴ በመሬቴ አሉና ስድስት ጥይት ጎራሽ ሽጉጣቸውን ልጅነት ሳት ቢለው በስድስት ጎራሽ ሉ አባቴ ላይ ነው ሳት ቢ ኮልታቸው ሲቆነድዱት ዓይናቸውን ሳያረግቡ አፍጠው ይከተ ብቻ ሳይሆን እናቴንም ርሃትና ጭንቀት እኔን ብ ማስጨንቃል እንደ አማራጭ በጓሮ በኩል በክርስትና አባቴ መሬት ጠርዝ ላይ እየተራመደ በባሻ ሐረሩ ዶጅ ያልፍና የኣባባ አጋርን አጥር ቀዶ በማለፍ ዋናው መንገድ ይደርሳል። ልጅነት ስለምን ስላንቺ ለሃሳቤ ተወችኝ እሷም ደስ ብሏት ስለእኔ ማሰብ የጀ መረች መሰለኝ መንታዎቹን ሱቆች አልፈን ሽቅብ የሚያወ ጣውን አስፋልት መንገድ ያዝነው እንደለመደችው ክንዴን ከክንዷ ጋር አቆላልፋ ዶዛቿ ሽቅብ ወጣን አይ ክራይ የተባለው ሙዚቃ ከመላ ሻይ ቤት ይሰማል አረማመዳችን ከሙዚቃው ጋር አንድ ስልት መኩዬ ቀጫጫው መጓ ሻይ ቤት በር ላይ ቆማ ጥርሷን ትፍቃለች እንዳየችን ጥርሷን መፋቅ አቆመች አንድ አስገ ራሚ ትዕይንት ድንገት ያየች ይመስል ጥቂት ፈዝዛ ወዲያው ነቃች ሻይ ቤት ገብታ ሲሳይ ጎቢጥንና ኃይሉ ዶሮን እስከትላ ወጣች ሁሉም በመደነቅ አፈጠጡብን ዘምዘም ተመልከት አለች በሹክሹክታ ደስ አለኝ ግርጋጅ አለመሆኔ ዛሬ ለተወሰኑት ጓደኞቼ ተገ ለጠላቸው እንዳይለክፉኝ ሕፃን አትሁን መባባል ስለጀመርን ክብራቸውን እንደጠበቁ ፀጥ ብለው አሳለፉን ሙዚቃው እንደ ቀጠለ ነው አይ ክራይ እኛም በለልት የሙዚቃውን ምት ተከትለን በቄንጥ እየነጠርን ሽቅብ አዘገምን ዞሬ ሳይ ሦስቱም ጓደኞቼ እያንሾካሾኩ በርቀት የመጨረቫሻችንን ለማየት ይከተሉናል የጉቢጥ የኒውክሌር ቦምብ የመሥራት ፅዕቅድ ትውስ አለኝ ይሔን ምስጢር የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ በምስጢር መጠበቅ የዘምዘምን ታላቅ ፍቅር እንዳፈራሁበት ሁሉ ለሣይንቲስቱ ጐቢጥም ምስጢረኛነቴ እንደቀጠለ ነው ዛሬ ግን ከዘምዘም ጋር መታየቴ ሰጓደኞቼ ኣጓጊና ከሁሉም የሳቀ ምስጢር ነው እርግጠኛ ነኝ ማታ ከሲኒማ ስመለስ ሦስቱም ጓደኞቼ እዋዋሊን ለመስማት እቤቴ ይጠብቁኛል እንዲህ አይነቱን ከቆነጃጅት ጋር የምናሳልፈውን ጊዜ ማውራት ከሚያስደስቱን ጉዳዮች መካከል እንዱ ከሆነ ስነባብቷል።