Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ህትመትና ስርጭት ተስፋዬ ወልደዮሐንስ ሀይሌ እርሥፎሃዕከከፎኗመጩፎሃከዐርዐበገ ርከሃርዐሪፎሃፅከኋበፎበቨርክ ተ ወ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የተሰያየነው። ብርሃነ መስቀል የመረጃና ደኅንነት ከፍል አባል የነበረ ነው ከአእምሮየ የማይጠፋው ሌላ ትውስታ ደግሞ ዛላ አንበሳን ከጠላት ኃይል በመጠበቅ ላይ አያሰ የተበላሸ ጠመንጃ ለመጠገን ሲሞከር እራሱን በስሕተት የገደለው ሰለሞን ታፈሰ ነበር። ዳህዋን አሁን ከተማ ሆኖ ትምህርት ቤት ተከፍቶባታል። ዳህዋን አመራሩና የተለያዩ ክፍሎቾ የሚቀመጡበት በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጡ የሠራዊት አባላትና ሴሎችም የሚገኙበት ቦታ ስለነበረ ሁልጊዜም በእንቅስቃሴ የተሞላ ሥፍራ ነበር በመጨረሻ በቆምኩበት ቦታ ሆፔ በአሲምባና በዙሪያዋ ላሉ ተራራዎች እንዲሁም በውስጣቸው ለተደረገው ሕዝባዊና ሀገራዊ ትግል ሲሉ ለረገፉትና እነዚያ ተራራዎች በከርሳቸው ለያዚቸው የሰማእታት አጽም ከብር ወታደራዊ ሰላምታ ሰጠሁ በዚያን ፅለት ሰላምታ የሚሰጠው ሰው ግን ያ ከላሽን ኮቭ ጠብመንጃ ያነገበ ቁምጣና የነተበ የሠራዊት ልብስ የለበሰ ያልተበጠረ ጎፈሬ ያገፈረ ቀጭንና ረዥሙ በወታደራዊ ቅልጥፍናውና ፍጥነቱ የታወቀና በረሐ ለበረሐ ሲሮጥ የነበረው አማኑኤል ሳይሆን አጠገቡ ላንድ ከሩዘር መኪና አቁሞ የአሜሪካ ጂንስ ሱሬ ቲ ሸርትና ምቹ ስኒከር ጫማ ያደረገ ውፍረቱ ከመደበኛ መጠኑ አልፎ ለመቀነስ የሚታገለው ካሕሳይ ነው።
የአሲምባ ፍቅር በካሕሳይ አብርሃ ብስራት አዲስ አበባ ዓም ሠማ የመ ፖሶ እ መ መ የአሲምባ ፍቅር ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ሪታታሠሥ ሰማዕትነት የእምነትና የሃቅ እፁብ ዋጋ ነው ስለሆነም በሰው ልድ አቅም ሐውልት ማኖር ለሰማዕታቱ ያንሳቸዋል። መልካም ንባብ የአሲምባ ፍቅር ሰብእዊነትና መሥዋዕትነት ከይመር ንጉሜ ጋር ያስተዋወቀኝ አጋጣሚ የተፈጠረው ሰኔ ቀን ዓም ወልዲያ ለተልዕኮ የወጣ አንድ የኢሕአሠ ሠራዊት ቡድን ወደ አሲምባ በተመለሰበት ዕለት የተፈጠረ የጦርነት አጋጣሚ ከይመር ንጉ ጋር አገናኘን ሰኔ ቀን ውድዬ ከሚባል ቦታ ትንሽ አርፈን መሸት ሲል ወደ ቆላ በመውረድ ወደ ጉራ ወርቄ እመራን በዚህ ጊዜ በአካባቢው የነበረ በመንግሥት የታጠቀ የገበሩ ጦር ወጊያ ከፍቶብን ከባድ ችግር ላይ ወደቅን። ኔ የምልህ አለኝ ደግሞ ከእኔ መልስ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ሳይጠብቅ። እስከዚያን ጊዜ ድረስ የኤርትራ ድርጅት እንጂ ጥኢትዮጵያ የሚባል ሴላ ተቃዋሚ ድርጀት መኖሩን ሰምቼ አላውቅም ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት የተነሣ የመንግስት ተቃዋሚ ድርጅት መቋቋሙን የሰማሁት በ ዓም መጨረሻ ሲሆን እንቅስቃሴ ከጀመረ ስድስት የአሲምባ ፍቅር ወራት አካባቢ አንደሆነው አወቅሁ ይህ ድርጅት የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃ አውጭ ድርጅት ነበር ከዚያ በኋላ ደግሞ ሣንባር ትግል ትግራይ የሚባል የትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት መኖሩንና በጀብሀ ስር ሆኖ ትግራይን ነጻ ለማውጣት በምባሶይራ አካባቢ እንደሚታገል ይወራ ጀመረ። የአሲምባን ተራራ ለመጀሪያ ጊዜ የአሲምባ ፍቅር እየሁት። የሚተሳለፉትን ሰዎች ማንነት ባናውቅም አንዳንድ የምናያቸው ታጣቂዎች ጥሩ ጥሩ መሣሪያ የያዙና ዩኒፎርም የለበሱ ነበሩ በዚያን ጊዜ የእኛ ሠራዊት የነበረው ትጥቅ የተወሰኑ ከላሽን ኮቭና ሁለት ናቶ ጠመንጃዎች ብቻ ናቸው መጠነኛ የሆነ ወታደራዊ ሥልጠናም እንድንወስድ ተደረገ ሥልጠናው የተካሄደው ሰንገዴ የሚባል ለወታደራዊ ሥልጠና ምቹ መሆኑ በተጠና ቦታ ነበረ። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ከዚያን ቀን ጀምሮ አማኑኤል የሳንባ ነቀርሳ በሸተኛ ነው ተብሎ ብቻዬን መተኛት ጀመርኩ። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ብዙውን ጊዜ የምንንቀሳቀሰውም በሌሊት ነበር። ፈረሰ ደጌ ትናንሽ ጎጆዎች የሚታዩባትና ኢስቡ ተብሎ ይጠራ በነበረው የርዳታ ድርጅት የተሠራ አንድ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ቤት የሚገኝባት ትንሽ መንደር ነች። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት እነዚህ ሰዎች ተወልደው ያደጉት በዚህ ቦታ ነው። እኔ በዚያን ወቅት ከዘላለምና ከሐዋዝ ጋንታ ጋር አሲምባ ቀርቻለሁ ሐዋዝ መጣና አንድ ጊዜ ላነጋግርህ እፈልጋለሁ አለኝ ፈቃደኝነቴን ገለጽኩለትና አንድ ጥግ ይዘን ቁጭ አልን። ምን ዓይነት ሰው ነው። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አልጋ በምይዝበት ሆቴል ከሦስት ቀናት በላይ አልቆይም ቶሎ ቶሎ አቀይራለሁ ቀን ከሆስፒታል መልስ አብዛኛውን ጊዜ ከደጀን ጋር ሻይ ቤትና ጠላ ቤት እየሄድን እንውላለን ያን ጊዜ ለማስታወሻ ብለን ከደጀን ጋር አብ የተነሣነው ፎቶ ግራፍ አሁንም በእጄ አለ። አንድ ኃይል ሦስት ጋንታዎች አሉት። በእርማት እንቅስቃሴ በኋላ ደግሞ የፓርቲ ተወካይ የሚባሉ ተጨማሪ የፖለቲካ ሐላፊዎች አመዳደብ ተጨምሯልኦ አንድ ጋንታ በአማካይ ከአሥራ አምስት እስከ ሀያ የሚሆኑ አባላት ያሉት ሲሆን አያንዳንዱ ጋንታ የጋንታ ወታደራዊ መሪና ምከትል መሪ የፖለቲካ ጉዳይ ሐላፊና ምከትል ሐላፊ ይመደብለታል። ምከንያቱም አንደኛ እነርሱ ብዛት አላቸው ሁለተኛ የያዝነው ቦታ በግራም በቀኝም በኩል ገደል በመሆኑ በየትም በኩል ሊመጡ አይችሉም ከበስተጀርባችን በኩል አንድ ተለቅ ያለ መንደር አለ ያላቸው አማራጭ ፊት ለፊት መግባት ብቻ ነበረ በቀኝና በግራ በኩል ሊከቡን ከፈለጉ የገደሱን ቁልቁል ወደታች ወርደው እንደገና ረዣሙን ዳገት መውጣት ይኖርባቸዋል ያ ደግሞ የሚሞከር አልነበረም። ሐዋዝና ግደይ አሥራ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አምስት ጓዶችን ይዘው ቀድመዋል አየተታኮስን ወደፊት ብንፈጥንም የቀደሙትን ብየት በኩል ነው የሄዱትይላል ከፊት ያለው አንዱ የጋንታችን አባል። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ። በዚህ ጊዜ ነበር ከዚያ። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ይመር እንዳለውም በሚቀጥለው ቀን ማንም ሰው ሳይሲሴማ ድምፃችንን አጥፍተን ለመውጣት በማለዳው ተነሣን ይመር ግልድሙን ሳገለድም አገዘኝና መሳሪያውን ይዞ ፊትና ኋላ ሆነን ወደ አውቶብስ ተራ ሄድን ተዝ የአሲምባ ፍቅር ከወሎ ሮቢት አሲምባ ግግና ሰው መልኩ ሁለት ብቻ ነው አንድ ፊት መሥዋዕት በአንድ ፊት ድሉ ነው የሁሉም ማሰሪያ ማተቡ ብቻ ነው ከይመር ንገጫ ጋር አውቶብስ ተራው ወደሚገኝበት ወደ ከተማው እየተቃረብን ስንመጣ ምን ሊያጋጥመን እንደሚችል እያሰላሰልኩ ሰውነቴ እንደገና መሸበር ጀምሯል። ወዲያውኑ አንድ ሐሳብ መጣልኝ እዚህ ቦታ ብዙ ስለቆየህ ለደኅንነትህ ጥሩ አይሆንም ቦታ ብንቀይር ይሻላል አልኩት። እንደገና አእንደተወለድኩና በጣምም ዕድለኛ እገደሆንኩ እየተሰማኝ ሰውነቴን አዝሎት የነበረው ድካም ጥሎኝ ጠፋ ርምጃዬም መፍጠን ጀመረ በሕይወቴ ከአሲምባ ተራራ ጋር በተያያዘ እንዲህ አይነት ልቤን የነካ ጥልቅ ስሜት ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ውስጥ የገባሁት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው ሁለቱንም ጊዜ የአሲምባን ተራራ እያየሁ የተፈጠረቡኝ የስሜት መረበሾቸ ስለሆኑ ሕይወቴን ሙሱ የአሲምባን ተራራ ሳስብ ሁለቱም አጋጣሚዎች አብረው ይታወሱኛል። ዕድለኞች ሆነን የተመለስነው እኔ በርሔ ነጻነት ማንጁስ መገርሳ ሽፈራው ወርቁ ጀማል ፍሱሕ ገብራይ ዕቁባይ አስመሮምና ሌሎች ሁለት ተጨምረው ከወሎው አጋጣሚ ከተረፍነው ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አንደኛው ወደ ሠራዊቱ ሳይመለስ ወደቤተሰቦቹ የሄደ ነው በተለያየ ጊዜ ነበር አሲምባ የገባነው ሁላችንም በየራሳችን መንገድ የተመለስን ቢሆንም ብዙ አጋጣሚዎቻችን ተመሳሳይ ነበሩ። በዛላ አንበሳ አካባቢ በሠራሁበት ወቅት አንድ ቀን ከጴጥሮስ ጋር እያለን በአካባቢው የወያኔ ካድሬ የነበረው አርእያ ወደእኛ መጥቶ አንድ የአማርኛ ተናጋሪ የሆነ የከተማ ሰው እኛ ዘንድ መጥቷል። ኢሕአድግ ሥልጣን ከያዘ በኋላም ወንድወሰን የሚባለው የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ያ ሰው መሆኑንም ሰምቻለሁ ሕዝብ ውስጥ ገብተን የመቀስቀስና የማደራጀት ሥራ ስናከናውን የአሲምባ ፍቅር በከፍለ ሕዝብ ሥራ ላይ ምድርባ እያለሁ ከኢሕአሠ ጋር ለመቀላቀል በእኛ በኩል ወደ አሲምባ ለመሄድ የመጠትን አርባ የሚደርሱ የአየር ወለድ አባላት ከሕዝቡ ጋር ሆነን ተቀበልናቸው። እንተ ምድብህ አልታወቀም ጾረና የነበረ አንድ ጓድ ወደሴሳ ቦታ ስለተመደበ ጾረና ሳይ የአንድ ሰው ቦታ ይኖራል ስለዚህ አንተ ምናልባት ወደ ጾረና ትሄድ ይሆናል ተባልኩ በማግስቱ ሁሱም ወደየምድባቸው ሲሄዱ እኔ ከአመራሩ ጋር ቆየሁና በሁለተኛው ቀን ለቅስቀሳ ሥራ ሄዳ የነበረችው ኃይል ሦስት ስትመለስ ወደ ኃይል ሦስት ተመድበሀል ተብዬ ከእነሱ ጋር ተቀላቀልኩ የአሲምባ ፍቅር የበጌምድር ጉዞ በ ዓም በጥቅምት ወር ኃይል ሦስት የፖለቲካና የፕሮፓጋዳ ቅስቀሳ ሰማድረግ ወደ አድዋ አካባቢ ተንቀሳቀሰች። በኃይል ሦስት ሥር ከነበሩት ሦስት ጋንታዎች ውስጥ ሁለት ጋንታዎችና ከበጌምድር አንድ ጋንታ ወደ እብናት በኃይል ሦስት ስር የነበረ አንድ ጋንታ እና ከጸለምት አንድ ጋንታ ተጨምሮለት ሁለት ጋንታዎች አንድንንቀሳቀስ ተመደብን። ቀኑን እዚሁ ውለን መረጃ እንዳይሾልከ እስከማታ ድረስ ከሰፈሩ ሰው እንዳይወጣ እናግደዋለን አሉና ኃይሌና ግዲዎን ውሳኔያቸውን እንደማይቀይሩ ገለጹ ከዚያ በኋላ የጋንታ አመራሮች ለብቻችን ተሰብስበን ተነጋገርን ሁላችንም በአመራሩ ውሳኔ አንደማንስማማ ስሕተቱ የተፈጸመው መጀመሪያ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አነሣሣችን ላይ በመሆኑ በትከከለኛው ሰዓት አለመድረሳችንና መታየታችን መሆኑን ተስማማን መረጃው ለደርግ ኃይሎች በዚህም በዚያም ብሎ መድረሱ ስለማይቀር ከፍተኛ ችግር መፈጠሩ እንደማይቀርም ተማመንን ሁላችንም የጋንታ አባላት ጥሩ ስሜት የለንም ትእዛዝ ስለሆነ እንጂ የማያምኑበት እንደሚበዙ ማሳወቅ እንዲሁም ከደጀን ርቀን በመምጣታችን መዘዙ የከፋ እንደሚሆን ያለንን ስጋት እንደገና በመግለጽ አመራሩን ማላምን እንደሚኖርብን ተስማማን ይህንኑ ሐሳብ በመያዝ ከጎንደርም ሆነ ከአሲምባ የመጡት አብዛኞቹ አባላት በተልፅኮው መቀጠል ላይ ያላቸው እምነት የተሸረሸረ መሆኑንና በውሳኔውም ቅሬታ እያሰሙ ስለሆነ ተልዕኮው ተሰርዞ ብንመለስ ተመራጭ እንደሚሆን ነገርናቸው። በውሳኔው መሠረት ኃይል መሪው ኃይሴ ቀጭኑ የፖለቲካ የአሲምባ ፍቅር ጉዳይ ኃላፊው ሽፈራውና ምከትል ጋንታ መሪ አማኑኤል በሐላፊነት እንደምንጠየቅ ተናገረ። አለች አሁንም ፈገገ እንዳለች ነበር በዚያን ጊዜ ሁለታችንም መሣሪያ አልታጠቅንም ያንን አስቤ አንድ ነገር ለማድረግ ወስፔ ተዘጋጀሁ ለእርሷ ግን ምንም አልነገርኳትምች በውስጤ ጥርጣሬ ስለገባኝና ስለፈራሁ ችግር ውስጥ ከመግባቴ በፊት አንድ ነገር ማድረግ አንዳለብኝ ተሰማኝ። ተቋ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ያን ጊዜ የአመራሩ አባላት በሙሉ ጾረናኤርትራ ነበሩ። አንድ የአሲምባ ፍቅር ሳምንት ያህል ቆየሁ። ከዚያም አንድ ወረቀት አወጠና ድ አማኑኤል በትሪቢዩናል ከቀረበበት ከስ ሙሉ በሙሉ ነጻ ሰለሆነ ወደ ነበረበት የሐላፊነት ቦታ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አንዲመለስ እንዲሁም ድርጅቱና ሠራዊቱ በሚያምንበት ሐላፊነት ሁሉ ተመድቦ እንዲሠራ የሚል ማኅተምና ፊርማ ያለበት ወረቀት አነበበልኝና ለአሁኑ ጎእተሎ አካባቢ ጥበቃ ተመድበሀል አለና ነገረኝ በማግስቱ ስንቅ ተሰጥቶኝ ወደ ጎእተሎ ሄድኩ። የአሰፋይቱ እስከ ቀን ነበር በተነሣንበት ቀን ስላልደረስን መሸብንና አንድ ቦታ አድረን በማግስቱ ጠዋት አካባቢ ደረስን። በኃይል አምስት መቶ ውሰጥ እንደማንኛውም ኃይል ሦስት ጋንታዎች አሉ እነሱም ጋንታ አምስት መቶ ሦስት ጋንታ አምስት መቶ አራትና ጋንታ እምስት መቶ ስዴስት ነበሩ። ነገር ግን ካሕሳይ አብርሃ ብስራት በዚያን ጊዜ በአንድ ኃይል ብቻ ሊካሄድ የሚቸል ብዙም ነገር ባለመኖሩ ከሌሎች ኃይሎች ጋር በመቀናጀትና በመደጋገፍ መሥራት የግድ ነበር። እነርሱም የመጡት እንደኛ በበዓሉ ላይ የኪነት ቅስቀሳ ለማድረግ መሆኑን ተረዳን የእኛ ኃይል ተከትላን ወንዙን ተሸግራ ጋራውን እየወጣች መሆኗን ሲገነዘቡ የያዙትን ቦታ በሰላም ለቀውልን ከመንደሩ በስተሰሜን በኩል ያለው ተራራ ላይ ሄደው ሌላ ቦታ ያዙ ከኋላችን የነበሩት ጓዶች ደርሰው በቦታው ላይ ሲተኩልን ሦስታችን አብሪዎቹ እንደገና ሰኃይሏ የሚሆን ቦታ ለመያዝ ወደ መንደሩ ቀድመን ሄድን። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የአቢኢዮ ወድ ሐፍተይ ብሎ የሚጠራው በጣም የሚወደውን ሰው ነበር። ከእኛ አንደተለያችሁ እንደ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት አካባቢው ሕዝብ ተመሳሰሉ ተጋዳላዮች መሆናችሁን ማንም ሰው ማወቅ የለበትም ወደምትፈልጉት ቤት የምትገቡት በጨለማ ነው። ለመፈለግም ጊዜ የለም ሳይነጋ ሽ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ጓዶች ከሚያድሩበት አካባቢ ካልደረስን መጠፋፋት ሊመጣ ይችላል። አንድ ቀን የደርግ ጦር ሊመጣ እንደሆነ የሚጠቁም መረጃ ደረሰን እኛ ደግሞ ምንም አይነት ዝግጅት አልነበረንም በዚያ ላይ የእነግደይ ጋንታ ራቅ ብላ ሄዳለች። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ታዲያ አዚህ ምን ፈልጋቸሁ መጥታችሁ ነው ደርግ ያለው እኮ እዚህ ቅርብ ማዶ ነው ደርግ እዚህ አካባቢ ለምን መጣ ምን እየሰራ ነው። የአሲምባ ፍቅር ሁኔታዎች በታቀዱበት ሁኔታ እየተፈጸሙ እያለ እኔና ሳሙኤል ድልድዩ ስር እንደቆምን አውቶማቲከ መሣሪያ ሁለት ጊዜ ተተኮሰ። ተከሥተ የኃይል አምስት መቶ ምከትል የፖለቲካ ሐላፊ ስለነበረ ውጊያ ለመፍቀድ ሥልጣን ያለው በመሆኑ ጥሩ ጊዜ ደረሰልን። በኋላ ቆይተን እንደሰማነው ብርሃነም ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የቆሰለው በእነርሱ ወታደሮች አልነበረም ጉዳዩ ሊታወቅ የቻለው ከወራት በኋላ ሲሆን ኃይል ስልሣ ስድስቶች አንድ ሽፍታ በሴላ ምከንያት ይዘው ሲመረምሩ ነበር በዚያ የተኩስ ልውውጥ ላይ አስፋልቱን ቆርጠን ሄደን ሳለን ብርሃነ አንድ ትልቅ ቤት ተሸኳልምሸግ ተከልሎ ነበረ። ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ አሲምባ እስከሚሄዱ ድረስ ከጋንታ አምስት መቶ ሦስት ማሰትም በቴዎድሮሰ ባሪያው ከሚመራው ድላይም ከነበረችበት ጋንታ ጋር እንደማንኛውም የሠራዊቱ እባል እየተንቀሳቀሱ እንዲቆዩ ተደርገዋል ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ኃይሏም ከራማ ተመልሳ ወደ ደቡብ በመንቀሳቀስ በፈረስ ማይ በኩል ተጉዛ ወደ ምዕራብበመዞር አድዋ ከተማ አጠገብ በስተምሥራቅ በኩል አባ ገሪማ ወረዳ ውስጥ ከሚገኝ ገዲባ የሚባል መንደር ገባን። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ትንሸ እንደተጓዝን ትልቅ ቤተ ከርስቲያን ያለበት ትንሽ መንደር ደረስን። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ከዚያ በኋላ አብረውኝ ያሉትን ጓዶች ቦታ እንዲይዙና መሣሪያቸውን አዘጋጅተው በተጠንቀቅ እንዲሆኑ ነግርኳቸው። አንድ ቀን ሁለት ዋርዲያዎች በምናስወጣበት ጊዜ አንድ የፓርቲ ኮሚቴ አባልና አንድ ሌላ ጓድ አብረው ዋርዲያ ተመደቡ ሁለቱ የቅርብ ጓደኛሞች ነበሩ ጓዱ በጣም ጥሩ ሰው ሲሆን ተጫዋች ትግስተኛ ሲናገር ረጋ ያለ ብስለት ያለው ነበረ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ታዲያ ሁለቱ በአንድ ላይ ነበር ዋርድያ የሚቆሙት። ለአንድ ቀን የተላከንበት ቦታ ለሁለት ለሦስት ቀን ቆይተን ምን ማድረግ አንዳሰብን መነጋገር ጀመርን በዚያው ሰሞን በመንገድ ላይ እያለን ጴጥሮስ የሚባል የብዙሀን ድርጅት አባል የነበረ ወደ ብዘት አካባቢ መጣና ለብቻዬ አነጋገረኝ። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት እኔና አሰፋ አሲምባ ሁለት ቀን ዐረፍንና ወደ ሁሰት አውላሎ ተላከን ወደዚያ የምንሄድበት ምከንያት ግደይ ጨጓር ከኃይል አምስት መቶ ወደ ሁለት አውላሎ ለዕረፍት ብሎ እንደሄደ በዚይው ስለቆየ እነጸጋዬ ደብተራው ሄደህ አነጋግረውና እንዲመለስ አድርገው ብለውኝ ነበር እኛ መጥተን ኃይል አምስት መቶ ውስጥ ያለውን ችግር እንደፈታነው ንገረው እኛ ወደ እርሱ ስንሄድ ሳዕሲዕ ላይ ግደይን ከኃይል ስልሣ ስድስት ወደ አሲምባ አየመጣ አገኘነው። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ሊሆን ይቸላል። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት በማግስቱ ጥር ቀን ዓም የአራቱም ኃይል አባላት በሙሉ አንድ ላይ ምሳ በላንና እዚያው ዋልን ለጦርነት ወይም ለረዥም ጉዞ ስንዘጋጅ ሁልጊዜም አንደሚደረገው በደንብ እንድንመገብ ለእያንዳንዱ ጋንታ ፍየሎች ተገዝተው ተሰጥተውናል። የነበርንበት ተራራ ስር አንድ ትልቅ ዋርካ አለ እርሱን ተከትለን ዋርካው ጋ ስንደርስ ዋርካው ላይ ከነበሩ ሁለት ሰዎች ጋር የአሲምባ ፍቅር የምስጢር ቃል ተነጋገሩ። ምንም። እንደዚህ ዓይነት ሰቆቃ ማሳለፍ አንኳን በምትወደው ሰው በጠላትም ላይ ቢታይ ከባድ ነው ግን ትግል ስለሆነ ለመርሳት መሞከር ነው እንጂ ምንም ማድረግ አይቻልም ብላ በሐዘን ስትዋጥ የኔን ሐዘን ትቼ አሷን ማጽናናት ጀመርኩ ቋት የአሲምባ ፍቅር ድላይ ተወርዋሪውን ኃይል ይዛ ወደ ጦርነቱ ስትገባ መጀመሪያ የመጡት አኔ ወደ ነበርከብት ምሽግ ነበር። ከጋንታዋ ጋር ለሊቱን አሳልፈን በነጋታው ጠዋት ወደኃይል አምስት መቶ ሄጄ ከጋንታዬ ጋር ተቀላቀልኩ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ጋንታ ሀያ ስድስት ወደ ኃይል አምስት መቶ ተመልሼ ወደ ጋንታዬ በሄድኩ በማግሥቱ የኃይሏ የፖለቲካ ሐላፊ ሰሎሞን መጣና ወደ ጎንደር ከምትሄደው ጋንታ ስለምትገባ ትጥቅህን ለነበርከበት ጋንታ አስሰረከብ አለኝና በእኔ ቦታ ለተመደበው ለሀጎስ ማንጁስ አስረከብኩ። የግደይ ጋንታ ምከትል መሪ የነበረው ብርሃኑም በጋንታ መሪነት ተመድቦ ወደ ኃይል አርባ አምስት መሄድ ነበረበት የኃይል አምስት መቶ ምከትል የፖለቲካ ሐላፊ የነበረው ከሠተ ደግሞ ወደ አሲምባ የሚሄድበት ጉዳይ ነበረው። ከሦስት ቀናት በኋላ ከለአሳ ሕከምና ከሚሰጥበት ጣቢያ ወደ አቦይ ምስግና ቤት ጌትነትን ለመጠየቅ ሄድኩ ጌትነት አኔ የነበርኩበት የኃይል አምስት መቶ ኃይል መሪ ነበረ እንዲሁም ከኃይል ሦስት ጋር ወደ ጎንደር ስንሄድ ጌትነት ምከትል ኃይል መሪና እኔ የነበርኩበት ጋንታ መሪ ሆኖ እኔ ምከትሉ ነበርኩ። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት እንደ ኃይል መሪና እንደ አጠቃላይ አዋጊ የነበረውን ተኩስ አይቶታል። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ጋንታ ሀያ ስድስት ከዛሬ ነገ በጌምደር ትሄዳለች ተብለን እየጠበቅን እያለን ካለንበት ቦታ በቅርበት ባለው በሰበያ አካባቢ በወያኔና በሠራዊታችን መካከል ጦርነት መጀመሩን ሰማን። ጭምር እያጣራን ሪፖርት እንድናደርግ ታዘን ነበር ለምን ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ቀን ከእነርሱ ጋር ተሰብስቦ እንደሚውል ግን አላውቅም ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ይሄ ሥራ የኔ ድርሻ ሆኖ ነበረ። የአሲምባ ፍቅር ምነው አልኩት። ታዲያ ኃይል አምስት መቶ ወደ ከልአሳ መጥታ በነበረ ጊዜ ብርሃኑ ደቦጭ አገኘኝና አንድ ጊዜ ላነጋግርህ እፈልጋለሁ አለኝ። ብርሀኑ ደቦጭ ኃይል አምስት መቶ ስድስት እያለን የእኔ ጋንታ ምከትል ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የፖለቲካ ሀላፊም የነበረ ነው። ብርሃኑ የአሲምባ ፍቅር በጣም የማምነው ስው ነበር ሁለቱም ጥሩ ጓዳዊ ፍቅር ነበራቸው በተለይ እኛ ኃይል አምስት መቶ ከአንዳንድ ጓዶች ጋር በነበረን ቅራኔ እኔን በደንብ ነበር የሚያበረታቱኝ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት በዚያው ሰሞን በአንዱ ቀን ዳህዋን እያለሁ አንድ ድንደተኛ ነገር አጋጠመን አንድ ቀን ጸጋዬ ደብተራው መጣና ጸሉተና ደጀኔ ወደ ወንዝ ልብስ ሰማጠብ ሄደዋልና ዋርዲያ ቦታውን እንዲያይ አድርጥ አለኝ። መጀመሪያ አንዳንዶች በዚያ የተነሳ ሠራዊቱን ጥለው ለመሄድ እንደተነሣሱ እየነገሩኝ ጠፍተው ሲሄዱ አብሬ መሄድ ትከከለኛ መንገድ ነው ካሕሳይ አብርሃ ብስራት ብዬ አልተቀበልኩም ነበር ምክንያቱም አመራሩ ችግሩ ትልቅ መሆኑን ካወቀ መፍታት አያቅተውም ብዬ አስብ ነበረና ነው ስለዚህ ብዙዎች የዚህ ዓይነት ችግር ያስመረራቸው ጓዶች ሁለት ሦስት ሆነው እየተማከሩ ጥለው ለመሄድ ሲወስኑ አብሬያቸው እንድሄድ ጠይቀውኝ አምቢ እያልኩ ስመልሳቸው ቆይቻለሁ አሁን ግን የማየው ነገር ሁሉ ተስፋ የሚሰጥ ሳይሆን በአንዱ ችግር ላይ ሌላ ቸግር እየተጨመረ ከመሻሻል ይልቅ ከቀን ቀን እየባሰበት ነው። እናም ለድርጅቱ መዳከምና ለአሠራሩ ወደ አልተጠበቀ አቅጣጫ መሄድ ብሎም ለአባላቱ አየከዱ መውጣት የአሲምባ ፍቅር ልምዱንና ዕውቀቱን ለሠራዊቱ የሚያካፍልና የሚያስተባብር ወታደራዊ መሪ አጦት ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ብዙዎች እንስማማበታሰጉ ፈጁ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት እሰከ ማታ ድረስ ፍሱሕን ጠበቅነው አልመጣም ስለዚህ ሦስታችንም የጋንታ መሪዎች ስለሆንን ጋንታዎቻችን ወደነበሩበት ቦታ ሄደን ለየምከትል ጋንታ መሪዎቹ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ትእዛዝ ሰጥተኙ እኛ አንድ ቦታ ደርሰን እንደምንመለስ ነግረናቸው እንደገና ተገናኘን። ካሕሳይ አብርሃ ብስራት እንዴት ነች። እኔም ይሄንን ምስጢር እስከ አሁንም ድረስ ለማንም አልተናገርኩም ካሕሳይ አብርሃ ብስራት በ ዓም የመጀመሪያ ወራት ውስጥ መሐመድ እንድሜፈልገኝ ነግሮኝ አንድ ሻይ ቤት ለመገናኘት ቀጠሮ ያዝን። መሐመድ እኛ በነበርንበት ኃይለ ሐኪም ሆኖ ሲሠራ የእኔንና ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የድላይን የቅርብ ግንኙነት በሚገባ ያውቃል በቴዎድሮስ ባሪያው የሚመራው የእነ ድላይ ጋንታ አባልም ስለነበረ ድላይ ከጋንታዋ ተለይታ በተለያየ ጊዜ ከእኔ ጋር ስንሄድ አይቷል። እውነት ነበር ማስረሻ ድላይ በክንዷ ላይ ማረፏንና በጊዜው የነበረውን ሁኔታ አስታውሳ ነገረችኝ በ ዓመተ ምሕረት ድላይ ምከትል ኃይል መሪ ሆና በለሳ በነበረችበት ጊዜ ድርጅቱ በውስጥና በውጪ ችግር ተጠምዶ ውጥረት ላይ ነበር ወቅቱ ከውጪ ከደርግ ጋር ኃይለኛ ጦርነት ተደርጎ ጉዳት የደረሰበት ጊዜ ሲሆን በውስጥ ደግሞ እርማት እንዲደረግ የሚፈልጉ አባላት በድርጅቱ አመራር ላይ ሂስ በማቅረባቸው አለመግባባት ነግሦ አጣብቂኝ ውስጥ የተገባበት ጊዜ ነበር ሌሎች ጥቂት የማይባሉ አባላት እየከዱ መሄድ ቀጥለዋል እንዲሁ የሠራዊቱን መዳከም የተመለከቱ አባላት በተናጠል በሚሄዱበት ጊዜ አንዳንድ የታጠቁ የአካባቢው ሽፍቶች ግለሰቦችና የደርግ ሚሊሻዎች ተኩስ እየከፈቱባቸው ጥቃት ያደርሱ ነበረና በሁሉም አቅጣጫ ውጥረቱ ተባብሷል። በዚሁ በምሥራቅ በኩል ያለውን ተራራ አልፎ የሚገኝ አጽቢ የሚባል ከተማ አለች እዚህ ከተማ ነበር እኔና ድላይ ለመጨረሻ ግዜ ካሕሳይ አብርሃ ብስራት የተሰያየነው።