Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፋፈ መላእክት ከሰው እንዴት እንደሚለዩ የመላእክት አደረጃጀት ሉሲፈርና የመላእክት ዓመፅ መላእክት እንደሚመለከቱት መመልከት አለበት አነርሱ ከዚህ ምድር እስከ ዘለዓለም የሚደረገው ገዞ በደስታ የሚዘልቅ መሆኑን ይገነዘባሉ የሕይወት መንገድ በሞት ሸለቆ ውስጥ ነው መንገዱ ሁሉ ግን በድል የሚዘለቅ ነው መላእክት እያንዳንዷን ምድራዊ የክርስትና ጐዷችንን ሳያዩት አያልፉም በጳውሎስ ዘመን የግሪክ ሰዎች እንደ ጮኹት እነርሱ እንዲህ አያደርጉም ነገር ግን ወንጌሉን አውጀን ወዳጆቻችን በሚድኑበት ወቅት ከእኛ ጋር ሐሴትን ያደርጋሉ በአግዚአብሔር ቃል ውስጥ ከተዘገቡት ታላቅና በጣም ውድ ከሆኑ ቃላት መካከል የተወሰኑትን የተናገረው ሰይጣን ነው ርዕርሱ ግን ለመልካም አስቦ አልነበረም የተናገረው ኢዮብን በተመለከተ ከእግዚአብሔር ጋር በሚወያዩበት ወቅት እርሱንና ቤቱን በዙሪያውም ያሉትን ሁሉ አላጠርህለትምን። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከሰይጣንና ከሠራዊቱ ጋር በሺዎች የሚቆጠሩ ጦርነቶችን አካሂጃጻለሁ ፈቃዴን ሳስገዛና ራሴን ፈጽሞ ለክርስቶስ አሳልፌ ስሰጥ ስጸልይና ሳምን እግዚአብሔር በዙሪያዬ አጥር እንደሚያደርግልኝ አውቃለሁ የእግዚብሔር ቃል ለመወለድ ጊዜ አለው ይላል የእኔ የመሞቴ ጊዜ በሚመጣበት ወቅት ያጽናናኝ ዘንድ መልአክ ይመጣል በዚያ ወሳኝ ሰዓት ደስታና ሰላምን እየሰጠ ወደ እግዚአብሔር ይወስደኛል።
ፋፈ መላእክት ከሰው እንዴት እንደሚለዩ የመላእክት አደረጃጀት ሉሲፈርና የመላእክት ዓመፅ መላእክት እንደ እግዚአብሔር መልእክተኞች መላእክት ይጠብቁናል ነፃ ያወጡናልም ዉ መላእክት በፍርድ የእግዚአብሔር ወኪሎች መሳእክትና ወንጌሉ ዜ ዜዜዜፌ«« በኢየሱስ ሕይወት የመላእክት አገልግሎት ሥ ጨ ኤሬ ጾዞ ኦዶ ሠ የአሳታሚው መግቢያ ሰዎች ልዩ ኃይልና የስማያትን በረከት በሕይወታቸው የሚፈልጉበት ጊዜ ቢኖር ይህ ጊዜ ዛሬ ነው የምንኖረው ችግር በበዛበት ጊዜ ውስጥ ነው በግል ሕይወታችን ውስጥ የፖለቲካ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ጉዳዮች የበለጠ ገዝፈው ስለሚታዩ አብዛኛ ውን ጊዜ የሰላምና የደስታ ትርጉም የምናጣ እየመሰለን እንሠጋለን ብዙ ሰዎች ደግሞ መሠረታዊ ከሆኑ እሴቶችና እምነቶች ተለያይተዋል ኑሮ አስቸጋሪና አሳሳቢ ከመሆኑ የተነሣ ሰዎች ዝም ብለው ከልዕለ ተፈጥሮ የሚገኘውን ውስጣዊ ኃይል ለማወቅ አይጥሩምፎ ይህ መጽሐፍ የተጻፈውና በአዲስ እትም እንዲሰራጭ የተፈለገበት ምክንያትም ለዚህ ነው በ ኤ አ ይህ በጣም ታላቅ የሆነ መጽሐፍ በመጀመሪያ በታተመበት ወቅት መላእክትን በሚመለከት የተጻፈ ነገር አልነበረም ለማለት ይቻላል በአርግጥ በባዕድ አምልኮ በምሥጢራዊ አምልኮና በአጋንንት አምልኮ ላይ የተጻፉ ብዙ ሥራዎች ነበሩፈ በቻርለስ ማንሰን ክዘመን ብዙ ምዕራባውያን መናፍስት በዓለም ላይ መኖራቸውን ያምኑ ነበር ነገር ግን እነዚያው ሰዎች ፒከ ዐአጋንንት አውጭው ወይም ጀ ሃ የሮዝሜሪ ልጅ በተሰኙ ፊልሞች ቢደነቁም ፊልሞቹ በአጋንንት ላይ የሚያጠነጥኑ ነበሩ የመላእክትን ነገር በተረትና ከአፍአዊ ታሪክ ጋር ማያያዝ ጀመሩ በፃይማኖታቸው ጠንካራና የጸና እምነት ያላቸው ሰዎች እንኳን መላእክት ስለ መኖራቸው እርግጠኞች አልነበሩም ከ እ ኤ አ በኋላ ግን ብዙ ነገሮች ተለዋውጠዋል በአንድ በኩል መንፈሳዊነትን በተመለከተ አዳዲስ እምነቶችና አዳዲስ አሳቦች ተበራክተዋል የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ በጉ ከፎሣ ለፎፎ እጤዉ እግዚአብሔርንና ፍጥረቱን በተመለከተ ብዙ እንግዳና ግራ የሚያጋቡ እምነቶችን አስተዋውቋል በ እ ኤ አ በኒው ዮርክ ታይምስ ከፍተኛ የሽያጭ ዝርዝር ውስጥ በመላእክት ርእስ ጉዳይ ላይ ስምንት መጻሕፍት ቀርበው ነበር እነዚህ ሥራዎች ከስብስብ ሥነ ግጥሞች ጀምሮ ከመላአክት ጋር እንዴት መገናኘት እንደሚቻል የሚያስተምሩ ነበሩ ብዙዎች መጻሕፍት የተጻፉት መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ርእስ ላይ ስለሚያስተምረው እውነት ብዙ እውቀት ለሴላቸውና በአሁኑ ወቅትም በዓለም ውስጥ በሚታዩ መንፈሳዊ ኃይላት ለሚያምኑ ቁጥራቸው እየበረከተ ለመጣው ሰዎች ይመስላል ብዙ ሰዎች ከክርስትና ውርሳቸው ግንኙነት በሚያቋርጡበት ጊዜ ውብና የሚማርኩ እየመሰሉ ነገር ግን በሚያስቱና እጅግ አደገኛ በሆኑ አሳቦች የመወሰድ ትልቅ አደጋ ያጋጥማቸዋል መላእክት በመካከላችን አሉ ነገር ግን ሁሉም ልዕለሉተፈጥሯዊ ኃይላት ጥሩ ናቸው ማለት አይቻልም ሁሉም መላእክት ከእግዚአብሔር ናቸው ማለትም አይቻልም ጳውሎስ «ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና»ኔ ሲል ያስጠነቅቃል መንፈሳዊ መሪዎችን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ያታልላል ስለሆነም በኛ ቆሮንቶስ ና ላይ «እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል» ብሏል ስለዚህ ዛሬ ሰዎች ያለባቸው ችግር መላእክት መኖራቸውን ማመን ብቻ ሳይሆን በመላእክትና በአጋንንት መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ አለመቻላቸው ነው ይህንን የቢሊ ግራፃምን አዲስ ውብ የመጽሐፍ እትም ስናወጣና ከአዲሱ ትውልድ ጋር ስናስተዋውቅ ደስ ይለናል በጌታ በኢየሱስ ላይ እምነትህን ስትጥል የመላእክትን አስደናቂ መገለጥ አእምሮን ከሚያልፍ ሰላም ከፍጹምነትና ከኃይል ጋር በዕለት ተዕለት ሕይወትህ እንድትለማመድ የሚረዳህ ይሆናል ዶር ግራሃም በዚህ በሚማርክ ርእሰ ጉዳይ ላይ ያሰፈሯቸው ግላዊ እይታዎች እያንዳንዱ አንባቢ ወደ አዲስ የደስታ ሽግግርና ለወደፊቱም አዲስ ተስፋ እንዲያገኝ እንደሚያስችሉ እናምናለን የሁለተኛው እትም መግቢያ መላእክትን በተመለከተ አንድ ስብከት ለማዘጋጀት በወስንኩ ጊዜ በቤተ መጻሕፍቴ ምንም መጽሐፍ ለማግኘት አልቻልኩም ከዚህ የተነሣ በዚህ ረገድ ጥናት ሳካሂድ በዚህ ክፍለ በመን በዚህ ርእስ ጉዳይ ላይ ብዙ መጻሕፍት አለመጸፋቸውን ወዲያውኑ ተገነዘብኩ ይህ እንደገና ሊታለፍ የማይገባው ጉዳይ ይመስላሳል ቤተ መጻሕፍትና የመጻሕፍት መደብሮች ስለ አጋንንት ስለ ባዕድ አምልኮና ስለ ዲያብሎስ የሚያወሱ መጻሕፍት መደርደሪያቸውን ሞልተዋል ከመላአክት ይልቅ ሰይጣን ከጸሐፊዎች የበለጠ ትኩረት የሚያገኘው ለምንድን ነው። አንዳንድ ስዎች ስይጣንን ከእግዚአብሔር ጋር ሊያስተካክሉት ይሞክራሉ በመሠረቱ ሰይጣን የወደቀ መልአክ ነው በዚህ ባለንበት ዘመን እንኳ ሰዎች በመላእክት ርአስ ጉዳይ ላይ ከጊዜ ወደጊዜ ትኩረት በሚሰጡበት ጊዜ እነዚያ አሳቦች ብዙውን ጊዜ ከእውነታ የራቁ ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ነበሩ ይህንን የሁለተኛውን እትም መግቢያ እየጻፍኩ ሳለሁ ሰውን ተመስሎ ወደ ምድር ስለ ተላከና ችግር የሚገጥማቸውን ሰዎች ስለሚረዳ «መልአክ» ታሪክ አንድ ዝነኛ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ይናገር ነበር ፕሮግራሙ ተወዳጅ ሊሆን የቻለው ብዙ ሰዎችን በከፍተኛ ደረጃ በማዝናናቱ ምክንያት ቢሆንም በአንጻሩ መላእክት እንደ ሳንታ ክላውስ በአፈታሪክበገና በዓል ለልጆች ስጦታ የሚሰጥ በዕድሜ የገፋ ሰው ወይም የጥንቆላ ማታለያዎች የምናባችን ውጤት ናቸው ለሚል አሳብ አጽንኦት ይሰጣል ብዬ አስባለሁ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እውን እንደሆኑና እግዚአብሔርን በመወከል ሁልጊዜ ያለመታከት የእግዚአብሔርን ሕዝብ የሚያገለግሉ መሆናቸውን አጥብቆ ያሳስባል በዚህ በሚታይ ነገር ላይ በሚያተኩር ክፋትና በመከራ በተሞላ ዓለም ውስጥ መላእክትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረውን አውነት እንደ አዲስ መፈተሽ ይኖርብናል እንግሊዛዊው ሠዓሊ የተከበሩ ኤድዋርድ ኮሌይ በርንጆንስ ለኦስካር ዋይልድ በጻፉት ደብዳቤያቸው ላይ «ሳይንስ የበለጠ በቁስ ላይ እያተኮረ ሲፄድ እኔ ደግሞ የመላእክትን ሥዕል የበለጠ አሥላለሁ ክንፎቻቸው ነፍስ ለዘላለም እንደምትኖር መደገፌን የማሳይበት መቃወሚያዎቼ ናቸው» ብለዋል መላእክት ክሰይጣንና ከአጋንንት ይልቅ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የበለጠ ስፍራ አኣላቸው ስለሆነም መላእክትን በሚመለከት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማካሄድ ጀመርኩ ይህ በሕይወቴ ካካፄድኳቸው ጥናቶች ሁሉ የበለጠ የረካሁበት መሆኑ ብቻ ሳይሆን ይህ ርእሰ ጉዳይ በታሪክ ከነበሩት ዘመናት ይልቅ በአሁኑ ወቅት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ አምናለሁ መላእክት በአገር ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ መሆናቸውን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል እግዚአብሔር ብዙውን ጊዜ በአገራት ላይ ፍርድን ለማስፈጸም ይጠቀምባቸዋል በመከራና በስደት ውስጥ የሚገኙትን የእግዚአብሔር ሰዎች ይመራሉ ያጽናናሉ የሚያስፈልጋቸውንም ነገሮች ያሟላሉ በአንድ ወቅት ማርቲን ሉተር በኬፎ ብጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ላይ «መልአክ ለክርስቲያን ማኅበረሰብና ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ሲባል ያለ አካል በእግዚአብሔር የተፈጠረ መንፈሳዊ ፍጥረት ነውኔእ ብሎ ነበር እንደ ወንጌላዊ ከጌታ መልእክት ለመስማት በስታዲየም ለተሰበሰቡ ወንዶችና ሴቶች የማካፍላቸው ነገር ከውስጤ ያለቀ መስሉ የተሰማኝ ጊዜ ብዙ ነው ሆኖም በየጊዜው ድካሜ እየጠፋ ኃይሌ እንደገና ይታደሳል የእግዚአብሔርን ኃይል በነፍሴ ብቻ ሳይሆን በአካሌም ተሞልቻለሁፎ በብዙ ዝግጅቶች ላይ እግዚአብሔር በተለየ ሁኔታ በመገለጥ የማይታዩ መላእክትን ልኮ ሰውነቴን እንዲዳስሱ በማድረግ እንደ ሟች ሰው ለሚሞቱ ሰዎች የሰማያዊ መልእክተኛ እንድሆን አድርጓል በማያቋርጥ ቀውስ ውስጥ ለመሆን የተፈረደባት በምትመስል ዓለም ውስጥ በመላእክት ላይ የሚሰጠው ትምህርት በእግዚአብሔር ለሚታመኑ ትልቅ መጽናናትና መነቃቃት የሚሰጥ ሲሆን ለማያምኑ ደግሞ እንዲያምኑ የሚገፋፋቸው ይሆናል በአንድ ወቅት ብሌይዝ ፓስካል የተባሉ የፈረንሣይ ፈላስፋና የሒሳብ ምሁር «አንዳንድ ደራስያን ስለ ራሳቸው ሥራ ሲያወሩ የእኔ መጽሐፍ የአኔ ሐተታ የእኔ ታሪክ ይላሉ አነዚህ ሰዎች ግን ከራሳቸው ይልቅ ጽሑፎቻቸው የሌሎችን ሰዎች ጥሩ ነገር የያዙ ስለሆኑ የእኛ መጽሐፍ የእኛ ሐተታ እኛ ታሪክ ቢሉ ይሻላል» ብለው ነበር ይህም የእኛ መጽሐፍ ነው በዚህ ግልጽ ባልሆነና አንዳንዴም ሃ በሚወሳሰብ ርእሰ ጉዳይ ላይ የረዱኝን ሁሉ ላመሰግን እወዳለሁ በዚህ ጽሑፍ በእርማትና በማማከር ላገዙኝ በመጀመሪያው ጽሑፌ ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ ለረዱኝ ለራልፍ ዊልያምስ የመጀመሪያውን ጽሑፍ በማንበብ ጠቃሚ አስተያየቶችን ለሰጡኝ ለቀድሞው የክርስቲያኒቱ ቱዴይ መጽሔት አዘጋጅ ለዶክተር ፃሮልድ ሊንድሴል በይዘቱ በቅርጽና በአደረጃጀቱ ላይ ለረዱኝ በዊተን ኮሌጅ ፕሮፌሰር ለሆኑት ለሚስተር ፖል ፍሮመር በመተየብ ደግመው በመተየብ ጽሑፉን በማንበብ ሊሻሻሉ የሚገባቸውን ቦታዎች ተመልሼ እንድመለከታቸው በማሳሰብ ላገዙኝ በሞንትሪት ለሚገኙት የሥራ ባልደረቦቼ ለካርሊን አሴቶ ለኤልሲ ብሩክሻየር ለሉስሊ ላይትል ለስቴፋኒ ዊልስና ለሳሊ ዊልሰን አስተያየት ለሰጡኝ ለሞንትሪት ፕሬስቢቴሪያን ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ለካልቪን ቲየልማንና ለዶር ጆን አክርስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ድረስ በማበረታታት ለረዳችኝ ለባለቤቴ ለሩት በተለይም ይህንን የተዘነጋና አስፈላጊ ርእሰ ጉዳይ እንድመለከተው ለረዳኝ ለሰማያዊው አባታችን ምስጋና አቀርባለሁ በወራት በሚቆጠሩ ጊዜያት ጥቅሶችና አሳቦችን ከረሳቷኋቸው ምንጮች ሰብስቤያለሁ መላእክት ርእሰ ጉዳይ ላይ አብረን የጸለይንና ያነጋገርኳችሁ ሴት ወይም ወንድ ሁሉ መጻሕፍቶቻችሁንና ርእሰ አንቀጾቻችሁን ላነበብኩት ሁሉ ምስጋናዬን ለመግለጽ እፈልጋለሁ እያንዳንዱ ለዚህ መጽሐፍ ያበረከተው ነገር አለ እያንዳንዱን በስሙ ለመዘርዘር የማይቻል በመሆኑ አዝናለሁ ይህ አዲስ እትም በአብዛኛው በ እ ኤ ኢ የተጻፈው መጽሐፍ ቅጂ ነው ሆኖም አንዳንድ አዲስ የሆኑ ነገሮችን በመጨመር የተወሰኑ ነጥቦችን አስፋፍቻለሁ እግዚአብሔር ለታመሙና በመሞት ላይ ላሉት መጽናናትን በፅለት ተፅለት ኑሮአቸው ጫና ለሚበዛባቸው ብርታትን በእኛ ትውልድ በሚከሰቱ ሁኔታዎች ለተጨነቁ ምሪትን በመስጠት እንዲጠቀምበት የዘወትር ጸሎቴ ነው ቢሊ ግራፃም ሞንትሪት ሰሜን ካሮላይና ጂሃኛ አንድ መላእክት የእግዚአብሔር ምሥጢራዊ መልእክተኞች ናቸው። ክፉ የሆነው የዓለም ሥርዓት ተጽዕኖ ሁሉ የሰዎችን አእምሮ በሚያውክበት በረብሻ በተሞላውና በተጨነቀው በእኛ ትውልድ ውስጥ በክርስቲያን እምነት በጎ አስተሳሰቦች ላይ ማተኮር የሚያስፈልግበት ጊዜ የደረሰ ይመስለኛል ሰይጣን ልዕለ ተፈጥሯዊ ነገሮችን ማድረግ ይችላል ነገር ግን የወደቀ ስለሆነ ይህንን ማድረግ የሚችለው በእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ብቻ ነው «በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና» ኛ ዮሐንስ ቱብ ሁሉንም የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር የሚያጠቁበትንና የሚከላከሉበትን መሣሪያ ለክርስቲያኖች ሰጥቷቸዋልኹ ልንፈራ አይገባም ልንቆዝም አይገባም ልንታለል አይገባም ልንታወክም አይገባንም ይልቁንም በጸጥታና በተጠንቀቅ በስፍራችን ላይ ልንሆን ይገባል በሰይጣን እንዳንታለል የእርሱን አሳብ አንስተውምና» ኛ ቆሮንቶስ ሰይጣን ከሚያታልልባቸው ብልጠት የተሞላባቸው ዘዴዎች አንዱ ከክፉ መናፍስት ጋር በምናካሂደው ውጊያ ላይ እግዚአብሔር ስለሚያደርግልን እገዛ አእምሮአችን እንዳያስብ ማድረግ ነው ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር በመንፈሳዊ ውጊያችን ወቅት እገዛ እንደሚያደርግልን ይመሰክራል በዚች ዓለም ላይ ብቻችንን አይደለንም መጽሐፍ ቅዱስ ኃይል እንዲሰጠንና እንዲመራን መንፈስ ቅዱስ የተሰጠን መሆኑን ያስተምረናል ከዚህ በተጨማሪም እግዚአብሔር ትእዛዙን የሚጠባበቁ ሊቆጠሩ የማይችሉ መላእክት እንዳሉት መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ሦስቴ መቶ በሚጠጉ የተለያዩ ክፍሎች ላይ ያስተምራል ከዚህም ሌላ እግዚአብሔር ልጆቹ ከሰይጣን ጋር በሚያካሂዱት ትግል ያግዚቸው ዘንድ እነዚህን መላእክት ወክሏቸዋልር ምንም እንኳ መጽሐፍ ቅዱስ እኛ በምንፈልገው መልኩ ስለ መላእክት በቂ መረጃ ባይሰጠንም የሚያስተምረን እውነት በሚገጥሙን ሁኔታዎች ሁሉ የጥንካሬያችንና የጽናታችን መሠረት ሊሆን ይገባል እኔ በበኩሌ እነዚህ ሰማያዊ ፍጡራን በትክክል መኖራቸውንና በዓይን የማይታይ እርዳታ የሚሰጡን መሆናቸውን አምናለሁ መላእክት መኖራቸውን የማምነው በጣት በሚቆጠሩ ልብን በሚመስጡ ምስክርነቶች እንደምንሰማው አንድ ሰው ተአምራዊ የሆነ የመላእክት ጉብኝት ስላጋጠመው አይደለም ዩፎዎች መላእክትን ይመስላሉ ስለተባለም አይደለም ከተራው የስሜት ሕዋሳቶቻችን ስላለፉ ግንኙነቶች የሚያጠኑ ባለሙያዎች የመናፍስትን ዓለም የእውቀት ዘርፍ ከቀን ወደ ቀን ተአማኒነት እንዲኖረው እያደረጉት ስለሆነም በመላእክት አላምንም በሰይጣን እውን መሆን ላይ የዓለም ትኩረት በድንገት ስለተሳበም በመላእክት አላምንም በመላአክት የማምነው ስላየኋቸው አይደለም መላእክትን አይቼ አላውቅምና በመላእክት የማምንበት ምክንያት መጽሐፍ ቅዱስ መላእክት መኖራቸውን የሚናገር ስለሆነና መጽሐፍ ቅዱስ አውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል መሆኑን ስለማምን ብቻ ነው በመላእክት የማምንበት ሌላ ምክንያት ደግሞ ለየት ባሉ ሁኔታዎች ላይ ሕልውናቸው ስለተሰማኝ ነው ስለሆነም ከዚህ ቀጥሎ በሚቀርቡት ምዕራፎች ውስጥ የምለው ነገር ስለ መንፈሳዊው ዓለም ያከማቸሁትን ግላዊ አስተሳሰቤን ወይም ደግሞ ስለ መንፈሳዊው ግዛት ያለኝን የግል መንፈሳዊ ልምምዴን የሚያንጸባርቅ አይሆንም በከፊል እንኳን ቢሆንም ላቀርብ የወሰንኩት መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ስለሚናገረው የተረዳሁትን ነው በእርግጥ ይህ ለርእሰ ጉዳይ የተሟላ ጥናት አይሆንም ሆኖም ይህንን መጽሐፍ ካነበባችሁ በኋላ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ተነሣሥቶ ከመጽሐፍ ቅዱስ የበለጠ ጠልቃችሁ እንድትረዱ ያግዛችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ስለዚህ በበለጠ በመላእክቱ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ጐን መቆሙን እያረጋገጠ በመሆኑ የእግዚአብሔርን ፍቅርና እንክብካቤ እንድታስተውሉና በየዕለቱም በእግዚአብሔር የማያቋርጥ ጥበቃ ውስጥ በእምነት እንድትጓዙ ጸሎቴ ነው መንፈሳዊ ኃይላትና ሀብቶች ለሁሉም ክርስቲያኖች ተስጥተዋል የሚያግዙን ኃይላት ገደብ ስለሌላቸው ክርስቲያኖች አሸናፊዎች ይሆናሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መላእክት እግዚአብሔርን በመታዘዝ ያገለግሉናል ከዚህ ምድር ወደ ከበረው ስፍራ በምንጓዝበት ወቅት የስማያዊ ሠራዊት በከፍተኛ ትኩረት የሚከታተሉን ሲሆን የሰይጣን ቀላል ጠብመንጃዎች ከእግዚአብሔር ከባድ መሣሪያ ጋር ሊመጣጠኑ አይችሉም ስሉ ሆነም አትፍሩ። ላይሆን ይችላል ለሥጋ ዓይን የሚታዩት መላእክት አምብዛም እንዳይደሉ መጽሐፍ ቅዱስና የሰዎች ልምምድ የሚነግሩን ቢሆንም ይህ ማለት ግን የመላእክትን አውነታነት ወይም ኃያልነት ያሳንሰዋል ማለት አይደለም ዋና ሥራቸው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በዓለም ላይ ማስፈጸም ነው እግዚአብሔር የአምባሳደርነትን ሥልጣን ሰጥቷቸዋል የጽድቅ ሥራን እንዲያከናውኑ የወከላቸውና ሕጋዊ ሥልጣን የሰጣቸው የተቀደሱ ተወካዮች ናቸው በዚህ መንገድ በሥልጣኑ ዓለማትን ሁሉ በፍጹም የበላይነት ሲቆጣጠር እነርሱ ደግሞ እንደ ፈጣሪያቸው ያገለግሉታል ስለሆነም የተቀደሱ ተግባሮቹን ወደ ፍሬያማ ፍጻሜ የሚያደርሱበትን ችሎታ ሰጥቷቸዋል መላእክት ፍጡራን ናቸው ስለ መላእክት የምትሰማውን የምታነበውን ሁሉ ማመን የለብህም አንዳንዶቹ የሚያምሩ ክንፎች ያሏቸውና ከአንገታቸው ዝቅ የሚሉ ሰማያዊ ፍጥረት አድርገው ያዩአቸዋል ሌሎቹ ደግሞ እንስታዊ ነገሮች አድርገው ያስቧቸዋል መጽሐፍ ቅዱስ መላእክት እንደ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር የተፈጠሩ መሆናቸውን ይገልጻል በአንድ ወቅት መላእክት አልነበሩም እንደ እውነቱ ከሆነ አሐዱሥሉስ ከሆነው ከአብ ከወልድና ከመንፈስ ቅዱስ በስተቀር ምንም ነገር አልነበረም ጳውሎስ በቁቄላስይስ ላይ የሚታዩትና የማይታዩትም በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና» ይላል በእርግጥ መላእክት በእግዚአብሔር ከተፈጠሩት የማይታዩ ነገሮች መካከል ናቸው ምክንያቱም «ሁሉም ነገር የተፈጠሩት በእርሱና ለእርሱ ስለሆነ ነው ይህ ፈጣሪ ኢየሱስ በቄላስይስ ላይ እንደተጻፈው «ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሟል ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ኢየሱስ በኃይሉ ባያጸናቸውና ባያቆማቸው ኖሮ መላእክት እንኳ በሕይወት ለመኖር አይችሉም ነበር መላእክት መልካቸውን የመለወጥና ከሰማያዊው የክብር ማዕከል ወደ ምድር የመመላለስ ችሎታ ያላቸው ይመስላል ምንም እንኳ አንዳንድ ተርጓሚዎች በዘፍጥረት ላይ የሚገኘውን «የሰው ልጆች» የሚለው ሐረግ መሳአክትን እንደሚያመለክት ቢናገሩም መላእክት ቁስ አካላዊ አለመሆናቸውን መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጎታል ዕብራውያን ላይ እንደ ጻፈው «የሚያገለግሉ መናፍስት» ብሎ ይጠራቸዋልፅ ምንም እንኳ እግዚአብሔር ለልዩ ሥራ ሲልካቸው በሥጋዊ አካል ሊገለጡ ቢችሉም በአፈጣጠራቸው ግን የሚታይ ሰውነት የላቸውወም ከዚህ በተጨማሪ አግዚአብሔር የመዋለድ የማግባት ወይም ለጋብቻ የመሰጠት ብቃት አልሰጣቸውም ማርፃስ የመላእክት ግዛት እንደ እግዚአብሔር ፍጥረታት ሰፊ ነው መጽሐፍ ቅዱስን የምታምን ከሆንህ አገልግሎታቸውን ደግሞ ታምናለህ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ለ ጊዜያት ያህል በመጠራት ብሉይና አዲስ ኪዳናት ሞልተውታል አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁራን በዕብራውያን ላይ «ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክትኔ ስለሚል የመላእክት ግምታዊ አፃዝ በሚሊዮኖች ሊቆጠር እንደሚችል ያምናሉ ቀሩጥራቸውን በተመለከተ ዳዊት ወደ ሰማይ ከዋክብት አቅጣጫ ሲጓዙ የተመለከታቸውን ብሎ መዝግቧል ውስን በሆነች ዕይታው በመዝሙረ ዳዊት ላይ «የእግዚአብሔር ሰረገላዎች የብዙ ብዙ ሺህ ናቸው» ብሎ በመገረም ገልጾአል ማቲው ሄንሪ ይህን ምንባብ በማስመልከት ጠላቶቹን «የሚገጥምበት የጦርነት ጊዜ ሰረገላዎቹ ለኤልያስ እንዳደረገው ለወዳጆቹ የሚልካቸው የመጓጓዣ ለረገላዎቹ የመንግሥቱ ሰረገላዎች በዚህም ክብሩንና ኃይሉን የሚያሳይባቸው ናቸው» ብለዋል በሃያ ሺዎች ሳይሆን በሺዎች እንኳ ቢባዛ እጅግ በርካታ ቁጥር አላቸው ዘዳግም ላይ እንደተገለጸው እግዚአብሔር ሕግጋቱን ለሙሴ በሰጠበት ጊዜ የተቀደሰ ህልውናውን ለማረጋገጥ ዐዐ መላእክት በሲና ተራራ ላይ ወርደው ነበር በዚህም ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተራራውን አንቀጠቀጠው ሙሴ በእነዚህ ሰማያዊ ፍጡራን አማካኝነት የተካሄደውን ታላቅና ድንገተኛ ትዕይንት መናገር እስኪሳነው ድረስ በመገረም ተመልክቷል በተጨማሪም በአዲስ ኪዳን ውስጥ በዮሐንስ ራእይ ላይ ዮሐንስ በሰማያዊው የዙፋን ክፍል ውስጥ ቁጥራቸው አአላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ የሆኑ መላእክት የእግዚአብሔርን በግ ሲያገለግሉ መመልከቱን ይናገራል በተጨማሪም የዮሐንስ ራእይ በአርማጌዶን ጦርነት ወቅት ጌታ ኢየሱስ የመላእክትን ሠራዊት ይዞ በመገለጥ የተከማቹትን የእግዚአብሔር ጠላቶች ለመጨረሻ ጊዜ ድል እንደሚነሣቸው ይናገራል ጳውሎስ በኛ ተሰሎንቂ ከ ላይ «ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል» እንደሚገለጥ አስረድታል እስኪ አስበው። መላእክት ብዙውን ጊዜ አለመታየታቸው የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም ምንም እንኳ እግዚአብሔር በማይወሰን ጥበቡ መላእክት ሥጋዊ አካል እንዲኖራቸው እንደ ሕግ ያልፈቀደ ቢሆንም ሰዎች ከፍተኛ ከበሬታ በመስጠት ሊያመልኳቸው ሲዳዱ ይታያል ፈጣሪን እንጂ የተፈጠረውን እንዳናመልክ መጽሐፍ ቅዱስ ያስጠነቅቀናል ሮሜ ይህ ከስሕተት ትምህርት ያልተለየ ሲሆን ለማንኛውም ዓይነት የመሳእክት መግለጥ ጐብኝት ወይም መባረክ መስገድ የብሉይ ኪዳንን የመጀመሪያ ትእዛዝ መተላለፍ ነው ያልተለመዱ መገለጦች እጆግ አስፈላጊ ሊሆኑ ቢችሉም ልንሰግድ የሚገባው ሥጋ ለለበሰው የሥላሴ ሁለተኛ አካል ለሆነው ሁሉን ለፈጠረውና ሁሉንም በሕይወት ለሚያኖረው ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ጳውሉስ ገልዷል ቄላስይስ ለመላእክት ልንጸልይ ወይም ደግሞ በራሳችን ፈቃድ ተነሣስተን ልናመልካቸው አይገባም የምንጸልየውና የምናመልከው አሐዱሥሉስ ለሆነው አምላክ ብቻ ሊሆን ይገባል በተጨማሪም የሚታዩትንም ሆነ የማይታዩትን መላእክትን የሥላሴ ሦስተኛው አካልና ራሱም አምላክ ከሆነው መንፈስ ቅዱስ ጋር ልናምታታ አይገባምፅ መላእክት በሰዎች ውስጥ አያድሩም መንፈስ ቅዱስ ግን ከለወጣቸውና ካተማቸው በኋላ በውስጣቸው ያድራልፎ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ በሁሉ ስፍራ የሚገኝ ሁሉንም ቻይ ነው መላእክት ከሰዎች ይልቅ ኃያላን ቢሆኑም አማልክት ስላልሆኑ የሥላሴን ባሕርይ አያንጸባርቁም ሰዎችን ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ የሚያሳስበው መንፈስ ቅዱስ እንጂ መላእክት አይደሉም ዮሐንስ ኻ ለስዎች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚገልጽና የሚያብራራ እርሱ ሲሆን መላእክት እንደ አገልጋይ መናፍስት የእግዚአብሔር መልእክተኞች ሆነው ሰዎችን ያገለግላሉ ዕብራውያን ብ እኔ እስከማውቀው ድረስ መጽሐፍ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ ራሱን በሰው አምሳል የገለጸበት ጊዜ መኖሩን አያሳይም ኢየሱስ ሥጋ በለበሰበት ወቅት ይህንን አድርጓል ክቡር የሆነው መንፈስ ቅዱስ በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ ሊገኝ የሚችል ሲሆን ማንኛውም መልአክ ግን በአንድ ጊዜ ከአንድ ስፍራ በስተቀር በሌላ ቦታ ሊገኝ አይችልም መንፈስ ቅዱስን እንደ መንፈስ እንጂ እንደ ሥጋ ልናውቀው አንችልም መላእክትን ግን እንደ መንፈስ ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ሊታይ በሚችል ቅርጽ ልናገኛቸው እንችላለን በተመሳሳይ ሁኔታ መላእክትና መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ፍጹማዊ ፈቃድ ለማከናወን በዓለማችን ውስጥ በመሥራት ላይ ይገኛሉ የእግዚአብሔር እጅ በሥራ ላይ መሆኑን በምንገነዘብበት ወቅት እግዚአብሔር እየተጠቀመበት ያለው ወኪል ወይም መንገድ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ወይም መላእክት በግልጽ ላናውቅ እንችል ይሆናል እርግጠኛ የምንሆንበት ነገር ቢኖር ግን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር ታዛፐች በሆኑት በመላእክት ሠራዊት መካከል ምንም ዓይነት ውድድር ወይም ቅራኔ አለመኖሩን ነው እግዚአብሔር ራሱ የራሱን ፈቃድ ለመፈጸም በበላይነት እየተቆጣጠረ ስለሆነ ሐሴት ልናደርግ ይገባናል እግዚአብሔር የሰዎችንና የአገራትን የወደፊት ዕድል ሰመቅረጽ መላእክትን ይጠቀማል ብዙ ጊዜ መላእክትን በመላክ ውስብስብ የሆነውን የኅብረተሰባችንን የፖለቲካና ማኅበራዊ የችግር መድረኮች እንዲሁም የሰዎችን ዕድል ለመልካም ለውጦታል ልብ ልንለው የሚገባን ነገር ቢኖር መላእክት በምድር ላይ የሚካሄዱትን ነገሮች በከፍተኛ ቅርበት ይከታተሉታል ምድራዊ ጉዳዮችን ከሰዎች የበለጠ ያውቃሉ ባናያቸው እንኳ መኖራቸውንና የማያቋርጥ ትጋታቸውን ልንመሰክር ይገባናል እዚህ በመካከላችን መሆናቸውን እንመን ከእኛ ጋር ሊስቁ ወይንም ሊያለቅሱ አይችሉ ይሆናል ነገር ግን በምናገኛቸው የወንጌል ስርጭት ድሎች ሁሉ ከአኛ ጋር ሐሴትን እንደሚያደርጉ እናውቃለን ኢየሱስ በሉቃስ ወንጌል ላይ «እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል» ብሎ ያስተምራል መላእክት ይታያሉ ወይስ አይታዩም። ከትንሣኤ በኋላ ሰዎች ከመላእክት ይልቅ ከፍ የሚደረጉ ስለሆነ እግዚአብሔር መላእክት ሰዎችን እንዲረዱ ያዛቸዋል ስለሆነም ኢየሱስ በሉቃስ ላይ የእግዚአብሔር መንግሥት በሙላት በሚገለጥበት ወቅት እግዚአብሔር የሰውን ጊዜያዊ የሆነ ዝቅተኛ ስፍራ እንደሚለውጥ ይናገራል እስቲ አሁን ደግሞ እግዚአብሔር ሰዎች ከመላእክት ይለያሉ ያለበትን ምክንያት በዝርዝር እንመርምር መላእክት በክብር የተሞሉ ፍጡራን ቢሆኑም አዲስ ፍጥረት ከሆኑ ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ እንደሚለያዩ የእግዚአብሔር ቃል ግልጽ ያደርጋል ምንም ኃጢአት ሠርተው የማያውቁ መላእክት ከኃጢአት ነፃ መውጣት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዴት ሙሉ በሙሉ ሊገባቸው ይችላል። እግዚአብሔር ፍጹማን ናችሁ ብሎ ሕይወትን ከሰጣቸው በኋላ እዚሁ በምድር ላይ ሰውነታቸውን የመቀደሱን ሂደት ይቀጥላል ስለሆነም መንፈስ ቅዱስ አማኞች በምድር ላይ በሚኖሩበት ወቅት በልባቸው ውስጥ በማደር ልዩ አገልግሎቱን ያከናውናል ይህም ተግባር መላእክት ሊያከናውኑ የማይችሉት ነው እግዚአብሔር አብ ልጁን ኢየሱስን እንዲሞት ልኮታል ኢየሱስ በእግዚአብሔር የማዳን ሥራ ውስጥ የራሱ ድርሻ የሆነውን ልዩ አገልግሎት አከናውኗልቂ እንደዚሁም መንፈስ ቅዱስ ከልጁ የተለየ የሥራ ድርሻ አለው በአብና በወልድ የተላከው መንፈስ ቅዱስ አማኞችን የመምራትና አቅጣጫ የማሳየት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን እየመሰሉ እንዲሄዱና እንደ ክርስቶስ የተቀደሱ እንዲሆኑ በማድረግ የጸጋን ሥራ ያከናውናል መላእክት ይህንን የመቀደስ ኃይል ሊሰጡን አይችሉም በተጨማሪም መላእክት አማኞች በሚፈልጉበት መልኩ የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት አያስፈልጋቸውም መላእክት በአፈጣጠራቸው በማያቋርጥ መታዘዛቸውና ከእግዚአብሔር ጋር ባላቸው ግንኙነት ሳቢያ ቀድሞውኑ ሥልጣን ታድሏቸዋል በኃጢአት አልረከሱም ሰዎች ግን ፍጹማን ስላልሆኑ መንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚሰጠውን እገዛ ማግኘት ይኖርባቸዋል አንድ ቀን አሁን መላእክት እንደሆኑት ሁሉ ፍጹማን የምንሆንበት ጊዜ ይመጣል መላእክት አያገቡም አይዋለዱም ቀደም ሲል መላእክት እንደማያገቡ ገልጫለሁ በማቴዎስ ላይ ኢየሱስ በትንሣኤ ሰዎች እንደ እግዚአብሔር መላእክት ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም» ብሏል በዚህ የተነሣ የመላእክት ቀጥር በጊዜ ሂደት ውስጥ አይለዋወጥም ወደሚል ድምዳሜ ለመምጣት እንችላለን ታዛዥ የሆኑት መላእክት ካለመዋለዳቸውም በላይ ከቶ አይሞቱምና የወደቁት መላእክት እግዚአብሔር ጉዳያቸውን ሲያጠናቅቅ የመጨረሻውን ፍርድ ይቀበላሉ። እውቀታቸውን ለእኛ መልካም ነገርን ለማድረግ ይጠቀሙበታል የመላእክት ኃይል መላእክት ከሰዎች የላቀ ኃይል ያላቸው ቢሆንም ሁሉን ቻይ ግን አይደሉም በኛ ተሰሎንቄ ጳውሎስ እግዚአብሔር ኃያላን መላእክት እንዳሉት ገልዷል በዚህ ስፍራ «ኃያል» ተብሎ ከተተረጐጉመው ቃል ድማሚት» የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል እናገኛለን በሩሳዊው ኃይል አንጻር መላእክት የእግዚአብሔር ድማሚቶች ናቸው በኛ ጴጥሮስ ላይ ዳሩ ግን መላእክት በኃይልና በብርታት ከእነርሱ ይልቅ ምንም ቢበልጡ በጌታ ፊት በእነርሱ ላይ የስድብን ፍርድ አያመጡም» ይላል ኛ ጴጥሮስ በዚህ ስፍራ የጴጥሮስ ምስክርነት ጳውሎስ የተናገረውን ያጠናክረዋል ልንገነዘብ የሚገባን ደግሞ በሙሴ ዘመን በግብፅ አገር በኩር ሆነው የተወለዱትን ሁሉ የገደለውም ሆነ ለዳንኤል የአንበሶችን አፍ የዘጋለት አንድ መልአክ ብቻ መሆኑን ነው ዳዊት በመዝሙር ላይ የእግዚአብሔር መላእክት «ብርቱዎችና ኃያላን» መሆናቸውን ይናገራል ያ ኃያልነት በዚህ የፍጻሜ ዘመን ከሜታየው አስደናቂ ክንውን የበለጠ በየትኛውም የእግዚአብሔር ቃል ውስጥ አልተገለጸም የእግዚአብሔር ቃል የአርማጌዶንን ሥርዓት ተከትሎ በሰይጣን ላይ ምን እንደሚደርስ በግልጽ ያሳያል በዚያን ጊዜ ታስሮ ወደ ጥልቅ ጉድጓድ ይጣላል ነገር ግን ኃይሉና የተንኩል ጫራዎቹ በግልጽ የሚታወቁለትን ሰይጣን ከራሱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ምን ዓይነት ኃይል ይሆን የሚያስረው። ስለሆነም እግዚአብሔር እንደተመረጠው ሕዝብ ልዑል አድርጎ ስለ ሚካኤል ይናገራል «በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ዳንኤል በተለይም በየትኛውም ስፍራ የሚገኘውን የእግዚአብሔር ሕዝብ ይጠብቃል ይከላከልላቸውማል በተጨማሪም በዳንኤል አለቃችሁ ሚካኤል» ተብሎ ተጠቅሷል ዳንኤል እርሱ የእግዚአብሔር የሕግና የፍርድ መልእክተኛ ነው በዚህ ረገድ በዮሐንስ ራእይ እንደተጻፈው ሰይጣንን ታላቁን ዘንዶና አጋንንቶችን የሚዋጋውን ጦር የሚመራ መሆኑ ተጠቅሷል ሚካኤልና መላእክቱ በመጨረሻው ዘመን በሚካሄደው ውጊያ እጅግ ታላቅ የሆነ ትግል ውስጥ በመግባት የሰይጣንንና የጨለማ ኃይላትን ሁሉ ድል መመታት ያረጋግጣሉ ሚካኤል በጦርነቱ ውስጥ ድል አድራጊ እንደሚሆን የእግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ ይናገራል ገፃነም ይንቀጠቀጣል በሰማይ ሐሴት ይሆናል ሚካኤል ሉሲፈርንና የወደቁ መላእክትን ከሰማይ እንደ ጣላቸውና ዛሬ ሚካኤል ከሰይጣንና ከክፉ መላእክቱ ጋር ታግሎ ኃይላቸውን በመደምሰስ የመጨረሻውን የድል ተስፋ ለእግዚአብሔር ሕዝብ እንደሚሰጥ የሚያመለክት አሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ዘንድ አለ የመላእክት አለቃ የሆነው ሚካኤል በዳግም ምጽአቱ ወቅት ኢየሱስን በማጀብ የሚጮኽ ይሆናል ምንም ተወዳዳሪ የሌለውንና ደስ የሚያሰኘውን የኢየሱስ ክርስቶስን መመለስ ከማወጁም በላይ በክርስቶስ ሆነው ለሞቱትና ትንሣኤያቸውን ለሚጠባበቁ ሁሉ የሕይወትን ቃል ይናገራል «ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ» ኛ ተሰሎንቄ ፋ መልአኩ ገብርኤል በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ከተጠቀሱት ዋነኛ መላእክት መካከል አንዱ ገብርኤል ነው በፅብራይስጥ ቋንቋ ገብርኤል» ማለት የእግዚአብሔር ጀግና ወይም ኃያሉ» ወይም እግዚአብሔር ታላቅ ነው» ማለት ነውነፁ የእግዚአብሔር ቃል ብዙ ጊዜ «የያህዌ መልእክተኛ» ወይም «የጌታ መልእክተኛ» ብሎ ይጠራዋል ቢሆንም ብዙዎች እንደሚያስቡት ወይንም ገጣሚው ጆን ሚልተን ካሉት በተቃራኒ የመላእክት አለቃ ብሎ አይጠራውም ነገር ግን ከሚካኤል ይልቅ የገብርኤል ሥራ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል የገብርኤል አገልግሎት ገብርኤል በዋናነት የእግዚአብሔር የምሕረትና የተስፋ ቃል መልእክተኛ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለአራት ጊዜያት ያህል መልካም ዜናን ሲያበስር እንመለከታለን ዳንኤል ሉቃስ የብር መለከት ስለ መንፋቱ ጉዳይ እንጠይቅ ይሆናል ይህ ከሀገረሰብ የሙዚቃ አስተሳሰብ የመነጨና በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በተዘዋዋሪ መንገድ ብቻ ድጋፍ የተሰጠው ጉዳይ ነው ሆኖም የእግዚአብሔርን ዕቅድ ዓላማና ፍርድ ለማሳወቅ ገብርኤል የሚያስተላልፋቸው እወጃዎች ትልቅ ጠቀሜታ አላቸው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ገብርኤልን መጀመሪያ የምናገኘው በዳንኤል ነውር በዚህ ክፍል እግዚአብሔር ስለ «መጨረሻው ዘመን» ያለውን ራእይ ያውጃል እግዚአብሔር በታሪክ ዕቅዱን የሚገልጽ መልእክትን ከሰማይ እንዲያስተላልፍ ሾሞታል በጥር ላይ ገብርኤል «የሰው ልጅ ሆይ ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል አለኝ» ይላል ዳንኤል በጸሎት ላይ እያለ የገብርኤልን ሁለተኛ መገለጥ መዝግቦታል ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ ዳንኤል ለዳንኤልም «ራእዩንም አስተውል» አለው ዳንኤል ከዚህ በኋላ በመጨረሻው ዘመን በየዘመኑ ሊሆን ስላለው አስገራሚ ክስተት ገለጸለት ገብርኤል የምድር መንግሥታት ፃደት ጠቅለል አድርጎ በማሳየት ታሪክ በአለቆች አለቃ» ዳንኤል «የጨካኙ ንጉሥ» ድል አድራጊ ዳንኤል በሆነው በክርስቶስ ምጽአት የሚደመደም መሆኑን ገለጸለት ለእግዚአብሔር በሚያቀርበው ጸሎት የዳንኤል ትንቢታዊ መግለጫ ሁለት መልክ አለው ይኸውም በእስራኤል ላይ ሊመጣ ስላለው ፈጣን ፍርድ ዳንኤል ከዚያም «ስለ መጨረሻው ዘመን ፍርድ» የሚያስፈራ ምልክት እና «ለሰባት ዓመታት» ስለሚኖረው «መከራና ችግር» የሚናገር ነው «መላእክት በትንቢት ውስጥ» በሚለው ምዕራፍ ውስጥ መላእክት አስፈሪ የሆኑትን የመጨረሻውን ዘመን ክስተቶች አንዴት እንደሚቆጣጠሩ እንመለከታለን ገብርኤል በአዲስ ኪዳን ውስጥ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ገብርኤልን ለመጀመሪያ ጊዜ የምናየው በሉቃስ ነው በዚህ ስፍራ ገብርኤል ራሱን ለዘካርያስ በመግለጥ ቀሩጥር ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ልደት ሕይወትና የኢየሱስ መንገድ ጠራጊ ስለ መሆኑ ገለጻ ያደርግለታል ከፍተኛ ጠቀሜታ የነበረው የገብርኤል መገለጥ ሥጋ ስለ ለበሰው አምላክ ማለትም ስለ ኢየሱስ ለድንግል ማርያም ያበሰራት ነው ይህ ወጣት በሆነች ልጃገረድ በኩል ለዓለም የገለጠው እንዴት ዓይነት መልእክት ነው። ሙሴ ባነሣው ጊዜ ግን ተመልሶ በትር ሆነ ከዚያም በእግዚአብሔር ትእዛዝ እጁን ወደ ብብቱ አስገብቶ ሲያወጣው ለምጻም ሆኖ አገኘው ሆኖም ለሁለተኛ ጊዜ አስገብቶ ሲያወጣው ከበሸታው ሁሉ ነፃ ሆኖ አገኘው እግዚአብሔር በእነዚህ ምልክቶች የሙሴን መለኮታዊ ውክልና ለሕዝቡ እንደሚያሳይ ነገረው ከዚያም ሙሴ ሌላ ማመካኛ አመጣ ተናግሮ ለማሳመን የሚችል አንደበተ ርቱዕ አለመሆኑን ገለጸ ምናልባትም ይህ ለአርባ ዓመታት ጸጥታ በሰፈነበት በረፃ ውስጥ ከመኖሩ ሳቢያ የተከሰተ ችግር ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ግን አሮን ድምፅ ይሆንለት ዘንድ እንደሚልክለት ከመግለጹ በስተቀር ይህንን ምክንያቱን አልተቀበለውም ስለሆነም ሙሴ ነፃ የማውጣት ሥራውን ለማከናወን ከበረፃ ወደ ግብፅ ተጓዘ ነገር ግን ይህ ክስተት በሚቃጠለው ቀጥቋጦ ከተገለጸለት የጌታ መልአክ ጋር በጥብቅ የተያያዘ በመሆኑ ለጥናታችን አስፈላጊ ነው እዚህ ላይ የምናየው እግዚአብሔር መላእክትን በመጠቀም ወይም እንደ መልአክ ሆኖ በመገለጥ ውሳኔዎቹን ለሰዎች ያስተላለፈ መሆኑን ነው የመላእክቱ መገሰጥ «ከግብፅ የመውጣት ልምምድ» አንዱ አካል ሆኗል መጽሐፍ ቅዱስ በዘጉልሩ ላይ «ወደ እግዚአብሔርም በጮኽን ጊዜ ድምፃችንን ሰማ መልአክንም ሰድዶ ከግብፅ አወጣን» ይላል ኢሳይያስም በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ የፊቱም መልአክ አዳናቸው በፍቅሩና በርኅራቴውም ተቤዣቸው በቀደመውም ዘመን ሁሉ አንሥቶ ተሸከማቸው» ይላል ከእነዚህ አጋጣሚዎች አንዳንዶቹ የሥላሴ ሁለተኛ አካል የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በመልአክ መልክ የተገለጠባቸው ሊሆኑ ይችላሉ ይህ ግምት ብቻ ነው ይህም «ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ዘላለምም ያው ነው» ዕብራውያን ብሎ ያወጀውን የጳውሎስን ምስክርነት ሕያው የሚያደርግ ነው የመላእክት ምሥጢርነት ኢየሱስ ራሱንና ፈቃዱን እየገለጸልን በመንፈሱ ከአኛ ጋር እንደሆነ ሁሉ ከዚህ በፊትም በዘመናት ሁሉ ከሕዝቡ ጋር አብሮ ነበረ ይህ የሚመራንና የአግዚአብሔርን መገኘት አመልካች መልአክ ለሚቀጥሉትም ዘመናት እንዲሁ ከእኛ ጋር ይሆናል ባለፉት ዘመናት ለነበሩት «ታማኞቹ» እግዚአብሔር አብ በመላእክቱ በኩል ሕልውናውን ገልዷል በጌታ መልአክ አማካይነት ራሱን ገልጾ የእግዚአብሔር ልጅ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስቅላት ሞትና ትንሣኤ ዋጅቶናልር እዚህ ላይ ማንኛ ችንም ሙሉ በሙሉ ልንረዳ የማንችለው ጥልቅ ምሥጢር አለ የአይሁድ ምሁራን የጌታን መልአክ «ሜታትሮን የመጽናናት መልአክ» ብለው ይጠሩታል ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ማጽናናት ካለማቋረጥ የሚመሰክርና እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን ያለውን ፅቅድ ለማሳወቅ የሚሠራ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ምሉዕ የሆነ ራእይን ማለትም ኢየሱስ ክርስቶስን በሥጋ ስጥቶናል ስለሆነም በዚህ በጸጋ ዘመን ራሱን በጌታ መልአክ» መልክ መግለጽ አያስፈልገውም ስለሆነም በአዲስ ኪዳን ዘመንና ዛሬም የሚገለጡ መላእክት «የተፈጠሩ መናፍስት» ናቸው እንጂ በብሉይ ኪዳን ዘመን በተለያዩ ጊዜያት በልዩ የመልአክ አካል የሚገለጠው እግዚአብሔር አይደለም በብሉይ ኪዳን ዘመን እንደነበረው የእግዚአብሔር ልጅ በአካል መገለጹ አሁን አስፈላጊ አይደለም በአዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ልጅ ሥጋ ለብሶ በቤተልሔም መወለዱን ካበሰረው መልካም ዜና ተከትሎ መላእክት የተገኙ መሆኑን አስተውል በዚያን ወቅት መላእክቱ ያለአግባብ ቦታ ለመያዝ ወይም ለማጣመም ሳይሆን የክርስቶስን ወንጌል ለማጽናትና የአግዚአብሔርን መልአክት ለማስተላለፍ ነበር የተገለጡት መላእክት የሚያገለግሉ መናፍስት ናቸው እግዚአብሔር በጸጋ ለዳኑት ሰዎች መልእክቱን ለማድረስ መላእክትንና ሰዎችን ይጠቀማል ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ መናፍስት አይደሉምን። መላእክት ወንጌልን መስበክ ባይችሉም ንስሐ በሚገቡ ሰዎች አብረውን ሐሴት ያደርጋሉ ሉቃስ ዐ በዚህ ረገድ በሰማርያ ለመንፈሳዊ መነቃቃት እግዚአብሔር የተጠቀመበትን ዲያቆኑን ፊልልስን አስተውሉ መልአክ ተገልጦ በሰጠው መመሪያ መሠረት ወደ በረፃ ከሄደ በኋላ በአግዚአብሔር ቀጠሮ የአውነትን ቃል ለመስበክ የአግዚአብሔር ድምፅ በመሆን ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ ተገናኘው የሐዋርያት ሥራ መላእክት ዮሐንስንም ጉብኝተውታል በፍጥሞ ደሴት ወንዙን እየተመለከተ ከሰማይ በስተቀር ከሌሎች ነገሮች ሁሉ ለምን እንደ ተነጠለ በማሰብ እየገረመው ሳለ የትንቢትን መልእክት የያዝ መልአክ መጣለት ይህም መልእክት በዮሐንስ ራእይ ውስጥ የሚገኘውን የመጨረሻ ዘመን ትንቢት ነበር የዮሐንስ ራእይ በዳንኤል የሕይወት ገጠመኝ ውስጥም መልአክ በተመሳሳይ ሁኔታ አገልግሎታል በምዕራፍ አምስት ውስጥ ትልቅ ድግስ በባቢሎን ውስጥ በብልጣሶር እንደ ተዘጋጀ ተገልዷል ዝግጅቱ የተደረገው የመንግሥቱን ክብር ለማሳየት ነው ቢባልም እንደ እውነቱ ከሆነ ግን ብልጣሶር የራሱን ታላቅነት ለማሳየት ነበር የወጠነው ይህ በመንግሥቱ ውስጥ ለሚገኙ በሺዎች ለሚቆጠሩ የተከበሩ ሰዎች ያዘጋጀው ግብዣ ነበር ሆኖም በዚህ ከፍተኛ ዝግጅት ላይ ከኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ያመጧቸውን ጽዋዎች ለተዋረደ ጉዳይ በማዋል አረከሱት በሉ ጠጡም ደግሞም ለእንጨትና ለድንጋይ ለብርና ለወርቅ አማልክት ክብርን ሰጡ ቀሩሴሳዊው ጣዖት በሥልጣን ላይ ነበር ድንገት የሰው ልጅ ጣቶች ተገልጸው በባቢሎን ላይ የመጣውን የእግዚአብሔርን የፍርድ ቃል በግድግዳው ላይ ጻፉ «ማኔ ቴቄል ፋሬስ ብሚዛን ተመዘንህ ቀልለህም ተገኘህ መንግሥትህንም ፈጸመው ማለት ነው ከቱሩጥር የእግዚአብሔር መልአክ ነበረ ሊመጣ ያለውን ፍርድ ለማወጅ የተላከው የንጉሥ የብልጣሶር ዘመናት በእግዚአብሔር መቆጠራቸው ብቻ ሳይሆን ፍጻሜውም ተቃርቦ ነበረ በኋላም ዳንኤል ለሕዝቡ ጸለየ ገብርኤል አስተማረኝም ተናገረኝም እንዲህም አለ ዳንኤል ሆይ ጥበብንና ማስተዋልን እሠጥህ ዘንድ አሁን መጥቻለሁ አሁንም ነገሩን መርምር ራእዩንም አስተውል» ትንቢተ ዳንኤል ዳንኤል ለጸለየው ጸሎት መልስ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር የወደፊቱን የስውን ዘር «ታሪክ» በተመለከተ አጠቃላይ መግለጫ ሰጠው በእኔ እምነት ዓለም በዚያን ወቅት እግዚአብሔር ለዳንኤል የሰጠው ራእይ ፍጻሜው ላይ ነች በብልጣሶር ዘመን የነበረው ትዕይንት ዛሬ ከምናየውና ከምንሰማው ሁኔታ ጋር በጣም የሚመሳሰል ከመሆኑ የተነሣ ነገሮች በአንድ ዘመን ውስጥ የተከናወኑ ይመስላል ምናልባትም በዚህ ቀውስ በበዛበት ሰዓት ውስጥ እግዚአብሔር ፍርድን ለማምጣት ሌላ ታሪክ እየጻፈ ይሆናል ከኃጢአታቸው ንስሐ የማይገቡ ከሆኑ ዘመናቸው እንደ ብልጣሶር እንደሚቆጠርና እንደሚጠናቀቅ በየትኛውም ስፍራ ለሚገኙ ሰዎች እየተናገረ ነው ይኹንን የመላእክትን የግል አገልግሎት በተመለከተ እግዚአብሔር መላእክት ዕቅዱን ለሰዎች እንዲያስታውቁ በማድረግ የተጠቀመባቸውን አንዳንድ ሁኔታዎች በማንሣት እናጠናቅቅ መልአኩ ገብርኤል በአዲስ ኪዳን መጀመሪያ ካህኑ ዘካርያስ ለተስፋው ቃል መሚሕ መንገድ የሚጠርገውን የዮሐንስን ልደት ያወጀውን የጌታን መልአክ የተመለከተው ሲሆን መልእክቱንም ከእርሱ ተቀብሏል መልአኩ በዚህ ወቅት የተገለጠው ልዩ መልአካዊ የተስፋ ቃል አገልጋይ የሆነው ገብርኤል ነበር የዮሐንስ ልደትን በተመለከተ ዙሪያውን የከበበውን ተአምር ያምን ዘንድ ዘካርያስን አበረታታው ከዚያም በመቀጠል ገብርኤል ስለ ትስብእት ማለትም የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በማኅፀኗ ውስጥ እንደሚረገዝ ስለሚያስረዳው መለኮታዊ ዕቅድ ለድንግል ማርያም ተገልጾ አወጀላት ማርያም ጥያቄዎች የነበሯት ቢሆንም መልአኩ «መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል» ብሎ በመመስከር መለሰላት ሉቃስ የአገልግሎትና የመገለጥ ልዩ መልአክ የሆነው ገብርኤል ይህንን መልእክት ለማርያም ከማምጣቱም በላይ እርሱ ወይም ሌላ መልአክ ደግሞ ዮሴፍ ማርያምን እንደ ሚስቱ እንዲወስዳት አረጋገጠለት «ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛ ህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ» ማቴዎስ በተጨማሪም በእግዚአብሔር ዕቅድ መሠረት ኢየሱስ «ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና» ብሎ ለዮሴፍ ነገረው ማቴዎስ ጭቆና ተስፋ መፉረጥና ጥንካሬ በተዳከመባቸው ጊዜያት የመላእክት መልእክቶች ክፍለ ዘመናትን በመደልደል ክርስቲያኖች በታማኝነት እንዲያልፉ አድርገዋል የአግዚአብሔር የሚያድሱ ባሪያዎችና መለኮታዊ መልእክተኞች የሚንገዳገዱ ቅዱሳንን መንፈስ በማነሣሣት አጽንተዋቸዋል አበረታትተዋቸዋልም ተስፋ የተቆረጠባቸውን ብዙ ሁኔታዎችንም ብሩህ ወደ ሆነ ሁኔታ ለውጠዋል የሕዝቡን አካላዊ ቀሳዊ ስሜታዊና መንፈሳዊ ፍላጎቶች ለማሟላት መላእክቱ «ሁሱም መልካም ነው» በሚለው መልእክት አገልግለዋል ሰዎች «የእግዚአብሔር መልአክ ወደ እኔ መጥቶ ነበር» ብለው ለመመስከር ይችላሉ ስምንት መላእክት ይጠብቁናል ነፃ ያወጡናልም የእግዚአብሔር ኃያላንን መላእክት ሁልጊዜ አጠገባችን እንደሆኑ እኛንም ለመርዳት ዝግጁ ለመሆናቸው የእግዚአብሔርን ማረጋገጫ ብንቀበል ኖሮ ያለሟቋረጥ የሚዋጉን የክርስቶስ ጠላቶች ብዙ ጊዜ በተሸነፉ ነበር። » ብሎ በመስቀል ላይ የጮኸው ብቻውን ሞተ መላእክት እርሱን ለመታደግ ዝግጁ ቢሆኑም እርሱ ግን ፈቃደኛ አልነበረም መላእክትና ኢየሱስን የማይፈልጉ ሰዎች የአግዚአብሔር ቃል ሆን ብለው ኢየሱስ ክርስቶስን በሚቃወሙና እግዚአብሔር በእርሱ በኩል ያቀረበውን ደኅንነት በማይቀበሉት ሰዎች መላእክት የእግዚአብሔር መልእክተኞች በመሆን ፍርዱን ተግባራዊ እንደሚያደርጉ በግልጽ ይናገራል ሰዎች ሁሉ በተፈጥሮ በምርጫና በተግባር ኃጢአተኞች ቢሆኑም እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲለዩ የሚያደርገውን ፍርድ የሚያስከትልባቸው ጌታ ኢየሱስን እንደ አዳኛቸውና ጌታቸው ለመቀበል ፈቃደኞች አለመሆናቸው ነው እግዚአብሔር በመጨረሻው ዘመን በጎችን ከፍየሎች ስንዴውን ከእንክርዳድ የዳኑትን ካልዳኑት እንዲለዩ መላአክትን ሾሟቸዋል የመላእክትን ድምፅ እንድንሰማ አይደለም የተጠራነው ነገር ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከአግዚአብሔር ጋር እንድንታረቅ የሚጠራንን የእግዚአብሔርን ድምፅ ልንሰማና ቅዱስ ቃሉን ልናስተውል ይገባናል ይህ ካልሆነ ግን ይቅርታ ያልተደረገለትን የኃጢአት ዋጋ መካፈል ይኖርብናል መላአክትም ያንን ቅጣት ያስፈጽማሉ «ወደ አቶን እሳትም ይጥሉአቸዋል» ማቴ ፀ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዘመናዊው ዓለማችን ክርስቲያኖችም እንኳ የእግዚአብሔርን ድንጋጌዎችና ማስጠንቀቂያዎች እንደ ቀላል ነገር መመልከታቸው ነው መላእክትና ዘላለማዊ ሕይወት እያንዳንዱ የዓለም ዘር ከሁለት የሕይወት መንገዶች ጋር ይፋጠጣል ከእነዚህም አንዱ ወደ ዘላለማዊ ሕይወት ሌላው ደግሞ ወደ ዘላለም ሞት ያደርሳል ጌታ ኢየሱስን በማይፈልጉት ላይ መላእክት የእግዚአብሔርን ፍርድ እንዴት ተግባራዊ እንደሚያደርጉ ተመልክተናል መላእክት ወደ እቶን እሳት ይጥሏቸዋል ሌላ ፍጹም የተለየ ፍርድ ደግሞ አለ ይህ ደግሞ መልካምና አስደናቂ የሆነው የዘላለም ሕይወት ፍርድ ነው በዚህም ውስጥ እግዚአብሔር ለመላእክት ኃላፊነትን ይሰጣቸዋል እያንዳንዱ አማኝ ለዘላለም ወደሚኖረው እግዚአብሔር በሚገባበት ወቅት ንጉሣዊ አቀባበል ያደርጉለት ዘንድ መላእክትን ወክሏቸዋል በክርስቶስ ላይ የታመንን ሁሉ በእግዚአብሔር ዙፋን ዙሪያ ሐሴት የሚያደርጉትን የመላእክት ሠራዊት እንመለከታለን በሉቃስ ውስጥ በሚገኘው በሀብታሙና በአልዓዛር ታሪክ ውስጥ ጌታ ኢየሱስ በእምነት ኖሮ ስለ ሞተ ስለ አንድ ለማኝ ይናገራል ይህ ለማኝ ብዙዎቹን የዓለም ቀሳቀሩሶች ያላገኘ ቢሆንም የዘላለም ሕይወትን ባስገኘለት እምነቱ ግን ሀብታም ነበረ በሞተ ጊዜ «መላአክት ተሸክመው ወደ አብርፃም እቅፍ ወሰዱት እዚህ ላይ መላእክት የማይሞት መንፈሱን አጅበው መጽሐፍ ቅዱስ «ሰማይ» ብሎ ወደሚጠራው ስፍራ ሲወስዱት እንመለከታለን። » ተብሎ ሲጠየቅ «ሌላ ምንም የተለየ ዕቅድ የለኝም» አለ የትኛውም መልአክ ወንጌላዊ ሊሆን አይችልም ምንም እንኳ መላአክት የተወሰኑ አብያተ ክርስቲያናትን የሚጠብቁ ቢሆኑም ማንም መልአክ ግን የቤተ ክርስቲያን መጋቢ መሆን አይችልም የትኛውም መልአክ ሰዎችን በአማካሪነት ሊያገለግል አይችልም የትኛውም መልአክ በክርስቶስ ልጅነት ሐሴት የማድረግ ወይም የመለኮታዊ ባሕርይ ተካፋይ የመሆን ጠይም በመንግሥቱ ከክርስቶስ ጋር ወራሽ መሆን አይችልም እኔና እናንተ መላእክት እንኳ ሊለማመዱ የማይችሉትን ልዩ የሆነና በሰማይ የመንግሥት ካህናት የመሆን ዕድሉ አለን መልአኩና ዘካርያስ የመጥምቁ ዮሐንስ ልደት ከወንጌል ጋር በእጅጉ የተያያዘ ነው ወላጆቹ ዘካርያስና ኤልሳቤጥ በዕድሜያቸው ያረጁ ነበሩ ኤልሳቤጥ ልጅ የመውለድ ዕድሜዋ አልፎ ነበር እርሷና ባለቤቷ ከአሮን የዘር ሐረግ የመጡ ስለሆኑ ከክህነት ጋር የተያያዙ ነበሩፊ ሁለቱም ያለነቀፋ በጌታ ፊት እየተራመዱ ትእዛዛቱንም ይጠብቁ ነበር የዮሐንስ ወላጆች በተቀደሱ ቤተሰቦች ውስጥ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሠራ በምሳሌነት ያሳያሉ ታላላቅ ባሪያዎች ሁሉ ማለት ይቻላል መንፈሳዊ ቤተሰቦች የሚያፈሩትን ደስታ ተቋድሰዋል የሜቶዲስት ቤተ ክርስቲያን መሥራቾች የነበሩት ጆንና ቻርለስ ዌስሊ ከመንፈሳዊ ቤተሰብ የመጡ ሲሆን አናታቸው ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድረውባቸዋል ታላቁ የበርማ ሚሲዮናዊ የነበረው አዶኒራም ጁድሰን ከአገልጋይ ቤተሰብ የመጣ ነው ቀደም ባሉት ዘመናት አሜሪካ መጋቢ ወንጌላዊና የትምህርት ባለሙያ የነበረው ጆናታን ኤድዋርድስ ከመንፈሳዊ ቅድመአያቶች ዘር የመጣ ነበር መልአኩ ለዘካርያስ በተገለጸ ጊዜ ዕድሜዋ ምንም እንኳ የገፋ ቢሆንም ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅን እንደምትወልድ የነገረው መልካም ዜና ቃላቱ ከወንጌል ጋር የተያያዙ ነበሩ መልአኩ የዮሐንስ አገልግሎት ምን እንደሚሆን ተነበየ «ከአስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል» ሉቃስ ስለሆነም ማንም ሰው በአማኝ ቤተሰብ ውስጥ የተወለደ አማኝ አያት ቅድመአያቶች ያሉትና በምታምን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያደገ ቢሆንም እንኳ መዳን አለመዳኑን ልናውቅ እንደማንችል ያስረዳል በተጨማሪም ዮሐንስ «የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ» የተላክ ነበር ሩኑጥር ከጥቂት ወራት በኋላ የመልአኩን መልእክት ታላቅነትና ዘካርያስም ምን ያህል ለጉዳዩ ትኩረት እንደ ሰጠው ለመመልከት እንችላለን ዘካርያስም ከመልአኩ ጉብኝት በኃላ ዱዳ ሆነ ዮሐንስ እስከ ተወለደበት ዕለት ድረስም እንደዚሁ ሆኖ ቆየ ዮሐንስ በተወለደበት ዕለት አንደበቱ ተፈታ በመንፈስ ቅዱስም ተሞላ ኤልሳቤጥ የልጁን መወለድ በምትጠባበቅባቸው በእነዚያ ረዥም ወራት ያስብ የነበረው መጀመሪያ ባወጣቸው ቃላት ተገለጹ ይኹውም የመልአኩን ጉብኝትና ለወንጌሉ ትኩረት መስጠትን የሚያንጸባርቅ ነበር ዘካርያስም «የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጓልና በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነሥቶልናል» ካለ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ «ደግሞም አንተ ሕፃን ሆይ የልዑል ነቢይ ትባላለህ መንገዱን ልትጠርግ በጌታ ፊት ትሄዳለህና እንደዚሁም የኃጢአታቸው ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ለሕዝቡ ትስጣለህ ይህም ከላይ የመጣ ብርሃፃን በጐበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርኅራጌዔ ምክንያት ነው ብርሃኑም በጨለማና በሞት ጥላ ተቀምጠው ላሉት ያበራል እግሮቻችንንም በሰላም መንገድ ያቀናል» ሉቃስ ራ ይኹ በእውነት የሚገርም መልእክት ነውሱ ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ስለ ዮሐንስ ያለውን አሳብ መልአኩ ለዘካርያስ ከገለጸለት የመነጨ ነው በተለይ ልንገነዘብ የሚገባን ነገር ቢኖር መልአኩ የመጣው የዮሐንስን መወለድ ለማወጅ ብቻ ሳይሆን ዮሐንስ የመሚቂሑ መንገድ ጠራጊ በመሆን ሕይወቱን እንደሚያሳልፍ እንዲሁም የመዳንን እውቀትና የኃጢአትን ስርየት ለእስራኤላውያን ወገኖች እንደሚያመጣ ለመግለጽ ጭምር ነው መልአኩና ወንጌሉ በኢየሱስ ልደት ውስጥ ማርያም ኢየሱስን እንደምትወልድ ያወጀው ተራ መልአክ አልነበረም አዋጁን ያወጀው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በስም ከተጠቀሱት ሦስት መላእክት አንዱ የሆነው ገብርኤል ነበር ይህ ደግሞ ከወንጌሉ ጋር የተያያዘ ነበር ይህ ገብርኤል ስለተናገራቸውም ሆነ ማርያም በእርግዝናዋ ወቅት የልጅዋን መወለድ ስትጠባበቅ ሳለ ስለተናገረቻቸው ቃላት እውነት ነበረ መልአኩ ለማርያም ኢየሱስ የልዑል ልጅ እንደሚባል የአባቱን የዳዊትን ዙፋን አንደሚወርስ በያዕቆብ ቤት ላይ ለዘላለም እንደሚነግሥ ለመንግሥቱም መጨረሻ እንደማይኖረው ነግሯታል ይህ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ለማንም ከተሰጠው የተስፋ ቃል በእጅጉ የተለየ ነበረ ለአብርፃም ለዳዊት ወይም ለሰሎሞን እንደዚህ ዓይነት ተስፋ አልተገባላቸውም ከእነዚህ ተስፋዎች ጋር የተያያዘው የኢየሱስ ስም ብቻ ሲሆን ተስፋዎቹም ከግላዊና ከብሔራዊ ደኅንነት ጋር የተጣመሩ ናቸው ማርያም ካረገዘች በኋላ ኤልሳቤጥን ስትጉበኛት በሥነ ጽሑፍ ታሪክ እጅግ ጣፋጭ ከሚባሉት መዝሙሮች አንዱ የሆነውን ዝማሬ ዘመረች መዝሙሩም መልአኩ የነገራትን እንደ ተንነዘበች ያረጋግጣል መልአኩ የነገራትንም ደኅንነት የኃጢአት ስርየት በማሰት ትገልጸዋለች «መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች» ሉቃስ ኻ ይህ ማርያም ራሷ አዳኝ ፈልጋ ያገኘ ችው መሆኑን የሚገልጽ ዜና ነው ያ በማኅፀኗ ውስጥ ያደረው ሕፃን አንድ ቀን ለእርሷና ለሰዎች ሁሉ አስታራቂ በመሆን ራሱን መሥዋዕት የሚያደርግ ነበር ያ በማኅፀኗ ውስጥ የነበረው ሕፃን በሥጋ በመካከላችን ይኖር ዘንድ ራሱን ዝቅ ያደረገው ኃያሉ እግዚአብሔር ነበረ በእርግጥ የእግዚአብሔር «ምሕረት ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል» ብላ ጮኻለች ይህም እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ዓለምን የሚያስታርቅበት ወንጌል እንጂ ሌላ አይደለም እንግዲህ ገብርኤል ለማርያም ያመጣላት መልእክት ይኹ ነበር መስበክን ራሱ ሊሰብክ ባይችልም ኢየሱስ ክርስቶስና ተከታዮቹ በዘመናት ሁሉ ለሚሰብኩት ወንጌል ምስክርነት ሰጥቷል መልአኩ ወንጌሉና ዮሴፍ የማርያም ባለቤት የሆነው ዮሴፍ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበረ ይመስላል እርጉዝ ለሆነች ሴት በሕጋዊ መንገድ ታጭቶ ጋብቻቸው ገና ስላልተፈጸመ የተረገዘው ልጅ አባት እንዳልሆነ ያውቅ ነበር ዮሌፍ መንፈስ ቅዱስ በእርሷ ላይ በመምጣቱ እንጂ ከማንም ወንድ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ያለማድረጓን ታሪክ ካላመነ በአይሁዳውያን ሕግ መሠረት ማርያም በአመንዝራነት ኃጢአት ትጠየቅ ነበር ዮሌፍ ንጹሕ ሰው በመሆኑ በዘመኑ ባህል መሠረት ማርያምን በስውር ሊተዋት ያስብ ነበር «እርሱ ግን ይህን ሲያስብ» ማቴዎስ አንድ መልአክ በሕልሙ ተገልጾለት ሥጋ ስለለበሰው አምላክ ታሪክና ስለ ማርያም ሚና ነገረው ዮሴፍ መልአኩን አመነው ሆኖም መልአኩ ለዮሴፍ የነገረው ማርያም ከማንኛውም ዓይነት የመተሳለፍ ኃጢአት ነዛ መሆኗንና ዮሴፍም በዚህ ታላቅ ክስተት ውስጥ ማርያምን ለመንከባከብ በእግዚአብሔር የተመረጠ ዕቃ መሆኑን ብቻ አልነበረም መልአኩ በተጨማሪ የወንጌልን እውነት የሚያጐላ ነገርን ለዮሴፍ ነገረው ምንም እንኳን መልአኩ ለዮሴፍ ሊሰብክለት ባይችልም «አርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና» ማቴዎስ ሲል የጉዳዩን ሥር ነክቶታል እዚህ ላይ ወንጌሉ በሙሉ ውበቱ በቀላል ግልጽነቱና በንጽሕናው ተገልጺዷል እንደ መልአኩ ምስክርነት ኃጢአት ይቅር ሊባል ይችላል ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአትን ይቅር ሊል ይችላል አዳኙ የሚያስብላቸው ሕዝብ ያሉት ሲሆን ኃጢአታቸው ይቅር እንደሚባልላቸውም ቃል ይገባላቸዋል ሥጋ ስለለበሰው አምላክ በሚናገረው ታሪክ ውስጥ መልአኩ ስለ ወንጌል እየመሰከረ የመሆኑን እውነት ማጤኑ ተገቢ ነው ኢየሱስ የመጣው እንዲሁ እንደ አምላክ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን ከአባቱ ጋር ለማስታረቅና የዘላለም ሕይወትን ስጦታ ለመስጠት ነው ይህም የአዳኝነትና የነፃ አውጭነት ሚና መጫወቱን ያሳያል ገብርኤል ወንጌሉና ዳንኤል ዘካርያስ ኤልሳቤጥ ማርያም ዮሴፍና መጥምቁ ዮሐንስ ከመምጣታቸው ከረዥም ጊዜያት በፊት መልአኩ ገብርኤል ወንጌሉን በሚመሰከት ለነቢዩ ዳንኤል መስክሮለት ነበር ይህንንም ከስባዎቹ ሳምንታት ሰባ ሱባዔ ጋር በተያያዘው ትንቢት ነበር የተናገረው ዳንኤል የራሱንና የሕዝቡን ኃጢአት እየተናዘዘ ጥልቅ ጸሎት ያደርግ ነበር እየጸለየ ሳለ ገብርኤል ተገለጠለት አሁንም ልናስተውል የሚገባን ነገር ቢኖር ገብርኤል ወንጌልን እንዳልሰበከና ዳሩ ግን መልካም ምስክርነት እንደ ሰጠ ነው እርሱም ሰባ ሳምንታቱ የታቀዱት ዓመፃን ይጨርስ ኃጢአትንም ይፈጽም በደልንም ያስተሰርይ» ዘንድ ነው ብሎ ተናገረ ዳንኤል ፍብ ከዚያም በኢሳይያስ ውስጥ በግሩም ሁኔታ እንደተገለጸው መሚሑ እንደሚወገድ አስቀድሞ ተናገረ አይሁዳውያን በአእምሮአቸው የሣሉት መሚሕ በኃይልና በክብር በመምጣት ጠላቶቻቸውን ገልብጦ በድል አድራጊነት በእነርሱ ላይ የሚገዛ እንጂ የሚሠቃይ አልነበረም ስለሆነም መከራ ስለሚቀበለው መሚሕ የተነገረውን አስተሳሰብ ለመረዳት ተቸግረው ነበር ገብርኤል ግን ኃጢአት በገፃድ ያለ ነገር በመሆኑ ዋጋ ሊከፈልበት እንደሚያስፈልግ ለዳንኤል ነገረው ይህንንም መሚሑ በመወገድ ማለትም ለሰዎች ኃጢአት በመሞት ማከናወን ነበረበት ከዚያም ከእግዚአብሔር ጋር የሚያለያየን የኃጢአት ኃይል ያበቃና ሰዎች ከእርሱ ጋር ዕርቅን ያደርጋሉ ምንም እንኳ ገብርኤል መስበክ ባይችልም መተንበይ እንደሚችል እንመለከታለን በብሉይ ኪዳን የተተነበዩ ትንቢቶች በአዲስ ኪዳን ከተፈጸሙት ነገሮች ጋር ውብ በሆነ ሁኔታ የተያያዙ ናቸው እግዚአብሔር ወኪሎቹ የሆኑት መላእክት በዘመናት ለጐበቿቸው ሁሉ ወንጌሉን የሚመለከት ምስክርነት እንዲሰጡ ማድረጉ ምንኛ ታላቅ የቸርነት ተግባር ነው መልአኩ ወንጌሉና እረኞቹ እግዚአብሔር የኢየሱስን ልደት የመጀመሪያ መልእክት ከልዑላንና ነገሥታት ይልቅ ለተራ ሰዎች መግለጹ ምሥጢራዊ አይመስልምን። ከእግዚአብሔር ኃያላን መላእክት አንዱ የሆነው ገብርኤል ማርያም መሚሑን እንደምትወልድ ነገራት አንድ መልአክና ሩጥር ስፍር የሌላቸው የሰማይ ሠራዊት በሜዳ ወደሚገኙ እረኞች መጥተው የክርስቶስን መምጣት የምሥራች ተናገሩ ሉቃስ እነዚህ የመላእክት ክስተቶች ከልደቱ በፊት የተከናወኑ ሲሆን ኢየሱስ የአደባባይ አገልግሎቱን በጀመረበት ወቅት በአገልግሎቱና በሕይወቱ ውስጥ በከፍተኛ ቅርበት ተሳትፈዋል ምናልባትም ጌታ ኢየሱስ ከስቅላቱ በፊት በሕይወቱ ዘመን ከተጋፈጣቸው ከፍተኛ ችግር አንዱ በበረፃ በዲያብሎስ መፈተኑ ሳይሆን አይቀርም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ሰይጣን ሊጥለው ሞከረ ክርስቶስን በደከመ ሰብአዊ ሁኔታ ውስጥ በማግኘ ቱ ሰይጣን ጥቃቱን ጀመረ ይህ በዔድን ገነት ድል ካደረገ በኋላ እግዚአብሔር ለዓለም ያዘጋጀውን መርሐ ግብር ለማበላሸት የሚችልበት ከፍተኛ አጋጣሚ መስሎ ታየው የሰውን ዘር ተስፋ ለማጨለም ቆርጦ ተነሣ የኃጢአተኞችን ደኅንነት ለማገድ ከመመኘቱ የተነሣ የክርስቶስ አካላዊ ድካም ለፈተና በቀላሉ የሚንበረከክ በሚመስልበት ሰዓት ማጥቃት ጀመረ ሰይጣን ሁልጊዜም ጠንካራ ጥቃቱን የሚሰነዝረው በሚዋጋቸው ሰዎች ደካማ ጎን በኩል ነው የሰዎች ደካማ ጎን የት ሊሆን እንደሚችል ስለሚያውቅ ምቹ በሆነ ሰዓት ለማጥቃት ጠደ ኋላ አይልም ሰይጣን ሦስት ጊዜ ኢየሱስን ለማሸነፍ ጣረ ጌታ ኢየሱስ ለሦስት ጊዜያት የእግዚአብሔርን ቃል በመጥቀስ ሦስቱንም ጊዜያት ሰይጣንን አሸነፈው ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስ «እስከ ጊዜው ሰይጣን ከእርሱ ከኢየሱስ ተለየ ሉቃስ ቁ ሲል ያውጻል በዚህ ጊዜ ነበር መላእክት ሊረዱት የመጡት የመጡት ግን አኛን እንደሚረዱን ሁሉ ስይጣንን ለመቋቋም ይችል ዘንድ ሊያግዙት ሳይሆን ይህንን ራሱ አድርጎታል ጦርነቱን በድል ከተወጣ በኋላ ነበር መላእክት ኢየሱስን «አገለገሉት» ልክር የሚለው የግሪኩ ቃል ይህንን የበለጠ ይገልጸዋል ዲያቆን እንደሚያገለግል ነበር ያገለገሉት «መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበርኔ ማቴ « በዚያች ፈታኝ ሰዓት መልአካዊ መልእክተኞች አግዘውታል አጠንክረውታል ተስፋ እንዳይቆርጥም አድርገውታል ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕብራውያን በዘመናት ሁሉ ለክርስቲያን አማኞች እየራራና እየረዳ በፈተናቸው ሰዓት ወደ ድል ይመራቸዋል መልአኩ ከኢየሱስ ግ በጌቴሴማኒ የአትክልት ፍራ ኢየሱስ ከመሰቀሉ አስቀድሞ በነበረው ሌሊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ነበረ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በአስቆሮቱ ይሁዳ አልፎ ከተሰጠ በኋላ ወታደሮች በገዢዎች ፊት ያስቆሙት ይደበድቡትና በመጨረሻ ላይም ይሰቅሉት ነበር በመስቀል ላይ ከመሰቀሉ በፊት የደም ጠብታ የሚመስል ላብ ክሰውነቱ እስከሚወርድ ድረስ ከፍተኛ ሥቃይን አሳልፏል በዚህን ጊዜ ነበር የሰው ልጅ በሰማይ በምድርም ሆነ በገሃነም ውስጥ ያሉ ሌሎች ፍጥረታት የማያውቁትን ችግር ለመጋፈጥ የውስጥ ጥንካሬ ያስፈለገው እንዲያውም የትኛውም ፍጡር ተጋፍጦ በድል ሊያልፍ የማይችለውን ችግር መጋፈጥ ነበረበት ለእኛ ሲል ኃጢአት በመሆን የሰዎችን ኃጢአት በራሱ ላይ መሸክከም ነበረበት ኢየሱስ ጴጥሮስን ያዕቆብንና ዮሐንስን ከራሱ ጋር ወደ አትክልቱ ስፍራ ወስዷቸው ነበር። ኤልያስ ከእስራኤል የጨለማ ዘመናት በአንደኛው ወቅት በድንገት ብቅ ያለ ታላላቅ ከሚባሉት ነቢያትም አንዱ ነበረ ኛ ነገሥት ኻ ኤልያስ ጠንካራና ፀሐይ ያጠወለገው የበረፃ ልጅ ነበረ አንዳንድ ጊዜ ደፋር እንደ አንበሳ ሌላ ጊዜ ደግሞ ተስፋ በመቱረጥ የተደቆሰ ይሆናል በሌላ ጊዜም እውነተኛው አምላክ ማን እንደሆነ እንይ ብሎ ከበኣል ነቢያት ጋር ተወራርዲል ኛ ነገሥት የበኣል ነቢያት ከውሸተኛው አምላካቸው ምንም መልስ ሳያገኙ እግዚአብሔር ለኤልያስ በእሳት መለሰለት በዚህ ጊዜ ኤልዛቤል የነቢዩን ድል መቀበል አቅቷት ሕይወቱን ለማጥፋት በሰረገላዋ ብዙ ኪሎ ሜትሮች አሳደደችው ኤልያስ በጐዞው ዝሉና እጅግ ተርቦ ከክትክታ ዛፍ በታች ተጋደመ ለራሱ እጅግ አዝኖ ሲያንቀላፋ መልአክ ዳስሶ አነቃውፊ ከዚያም ምግብ በፊቱ ቀረበለትና መልአኩ «ተነሥተህ ብላ» አለው «ሲመለከትም እነሆ በራሱ አጠገብ የተጋገረ እንጎቻና በማሰሮ ውኃ አገኘ በላም ጠጣም ተመልሶም ተኛ የእግዚአብሔር መልአክ ደግሞ ሁለተኛ ጊዜ መጥቶ ዳሰሰውና የምትሄድበት መንገድ ሩቅ ነውና ተነሥተህ ብላ አለው ተነሥቶም በላ ጠጣም በዚያም ምግብ ኃይል እስከ እግዚአብሔር ተራራ እስከ ኮሬብ ድረስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ሄደ» ኛ ነገሥት ፁፀ እግዚአብሔር ታማኝ ነቢዩን አልጣለውም ሥጋዊ ሥነ ልቦናዊና መንፈሳዊ ፍላጐቱን አሟላለት ብዙዎቻችን የኑሮአችንን ጫና ለመቋቋም ተስፋ እንቆርጣለን ሆኖም በመንፈስ በተሞላና በመንፈስ በሚመራ ሕይወት የምንኖር ከሆነ የአግዚአብሔርን ተስፋዎች ለመጨበጥ እንችላለን ትንቢታዊ የእግዚአብሔር ቃላት «ተስፋን ይሰጡናል መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር የወደፊት ዕቅድና ተስፋ ከሚሰጠን ውጭ በመካከለኛ የአስተሳሰብ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ምን ሊያደርግ እንደሚችል አላውቅም አንድ ሰው እጆቹን በማንቋቋት ራሱን በማጥፋት ወይም ጠንቋዮችን በማመን መልስ ሊያገኝ እንደማይችል ግልጽ ነው ስለ ወደፊቱ መልስ ማግኘት የምንችለው ከእግዚአብሔር ቃል ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ የተጠቀለለ ነው እግዚአብሔር ክርስቶስን የተስፋዎቻችንና የሕልሞቻችን ማዕከል አድርጎታል እርሱ በምጽአቱ ጊዜ የሚያጅቡት የእነዚህ የመላእክት ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ነው የመልአክ ሥልጣን የአዲስ ኪዳን ጸሐፍት እግዚአብሔር ትንቢቱን ለመፈጸም ለመላእክት ስለሰጠው ሥልጣን ማረጋገጫ ሰጥተዋል ሐዋርያው ጴጥሮስ ይህንን እውነት ሲያስረግጥ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ መላእክትና ሥልጣናት ኃይላትም ከተገዙለት በኋላ» ወደ ሰማይ እንደፄደ ይናገራል ዛያ አራቱ ሽማግሌዎችና መላእክት እየሰገዱ ለበጉ አዲስ ዝማሬን የሚዘምሩበት ጊዜ ይመጣል የዮሐንስ ራእይ ከዚያ በመቀጠል ቅዱሳን መላእክት በዙፋኑ ዙሪያ በመሰብሰብ ስለ በጉ በአንድነት ምስክርነት እየሰጡ በእንደዚህ ዓይነት ቃላት ያሞግሱታል «የታረደው በግ ኃይልና ባለጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል» የዮሐንስ ራእይ መላእክት ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ቢሆንም የእግዚአብሔርን ፈቃድ በማድረግ የተገደቡ ናቸው መላአክት ከእግዚአብሔር መልእክት አያፈነግጡም መልእክቱን በፍጹም አይቀንሱም የአግዚአብሔርንም ዕቅድ በፍጹም አይለውጡም በዘመናት ሁሉ ራሳቸውን ሳይሆን እርሱን ብቻ ሲያከብሩ ነው የኖሩት መጽሐፍ ቅዱስ አጋንንት ለአለቃቸው ለሰይጣን ይህችን ዓለም ለመቆጣጠር የቆረጡ መሆናቸውን ያስተምረናል ኢየሱስ እንኳ «የዚህ ዓለም ገዥ» ብሎ ይጠራዋል ዮሐ እርሱ ዋናው አደራጅና ቀያሽ ነው ብዙ ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክም ሆነ ዛሬ መላእክትና አጋንንት በውጊያ ውስጥ ይሳተፋሉ በዘመናችን የሚከሰቱት ብዙዎች ሁኔታዎች በዚህ በማይታይ ትግል ውስጥ የተካተቱ ሊሆኑ ይችላሉ በመጨረሻው ማን ድልን እንደሚቀዳጅ ግልጽ ነው ኢየሱስ በየጊዜው መላእክትና እርሱ ድል እንደሚነሁ አረጋግጦልናል «የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣሉ» ማቴዎስ ሐዋርያው ጳውሎስ «ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል ሲገለጥ ኛ ተሰሎንቄ ብሎ ጽፏል ኢየሱስም «በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ ሁሉ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል» በማለት አስተምሯል ሉቃስ ክርስቶስን አውቃለሁ ማለቱ የተሳሳተ በመሆኑ ምክንያት መላእክት እንደማያውቁት ሲገነዘብና ውጤቱም ዘላለማዊ ጥፋት ሲሆን አንድ ሰው የሚደርስበትን ሥቃይ መረዳቱ አስቸጋሪ ነው ነገር ግን በዘመናት ሁሉ የነበሩ አማኞች ከነገድ ከዘር ከቋንቋ በሰማይ የፍርድ ዙፋን ፊት የሚቀርቡበት ጊዜ እንዴት ያለ ይሆን። ከእነርሱ አርዳታ ውጪ በሰይጣን ላይ ድልን ለመቀዳጀት ስለማንችል ያግዙን ዘንድ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ኃላፊነትን እንደ ሰጣቸው እናውቃለን ሐዋርያው ጳውሎስ «መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ» ብሎ ይናገራል ኤፌሶን በመላእክቱ በኩል ከአግዚአብሔር እንዴት እርዳታ እንደምናገኝ እናስብ የዚህ ዘመን አምላክ ዋናው ጠላታችን የሆነው ሉሲፈር በዚህ ዓለም ላይ ከሚገኙት ኃይለኛና በሚገባ ከተዘጋጁት የጦር መሣሪያዎች አንዱን ይቆጣጠራል ኃይላትን ሥልጣናትንና ግዛቶችን ይቆጣጠራል እያንዳንዱ አገር ከተማ መንደርና ግለስብ የክፉውን ኃይል የሚያቃጥል ትንፋሽ ቀምሶታል ከክርስቶስ ጋር ለሚያካሄፄደው ለመጨረሻው ታላቅ ጦርነት አርማጌዶን የዓለምን ሕዝቦች በመሰብሰብ ላይ ይገኛል ሆኖም ሰይጣን የተሸነፈ ጠላት እንደሆነ ኢየሱስ አረጋግጧል ዮሐንስ በኛ ጢሞቴዎስ ላይ ጳውሎስ ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል በኩል ሞትን አጥፍቶ ሕይወትንና ዘላለማዊነትን እንዳመጣ ይናገራል ጴጥሮስ ኢየሱስ «መላእክትና ሥልጣናት ኃይላትም ከተገዙለት በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ በእግዚአብሔር ቀኝ አለ ብሎ ይገልጻል ኛ ጴጥሮስ የሰይጣን ሽንፈት ሰይጣን በመርሕ ደረጃ የተሽነፈጠላት ቢሆንም እግዚአብሔር እርሱን ከዓለም መድረክ ላይ ገና እንዳላስወገደው እውነት ነው ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲፈርዱበትና ፈጽመው ከዓለም ላይ ይደመስሱት ዘንድ መላእክትን እንደሚጠቀምባቸው ይናገራል በዮሐንስ ራእይ ላይ ስለ ሰይጣን የቀደመ ሽንፈት እናነባለን «በሰማይም ሰልፍ ሆነ ሚካኤልና መላአክቱ ዘንዶውን ተዋጉ ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ አልቻላቸውምም ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው ዲያብሉስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ» ከጥር በዮሐንስ ራእይ በምዕራፍ ላይ ዮሐንስ ሰይጣን በምድር ላይ በአሁኑ ወቅት ያለው ገዢነት እንዴት ለአጭር ጊዜ እንደሚገታ ይናገራል «የጥልቁንም መክፈቻና ታላቁን ሰንሰለት በእጁ የያዘ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ የቀደመውንም እባብ ዘንዶውን እርሱም ዲያብሎስና ስይጣን የተባለውን ያዘው ሺህ ዓመትም አሰረው ወደ ጥልቅም ጣለው አሕዛብንም ወደ ፊት እንዳያስት ሺህ ዓመት እስኪፈጸም ድረስ በእርሱ ላይ ዘግቶ ማኅተም አደረገበት ከዚያም በመቀጠል ዮሐንስ ለጥቂት ጊዜ ከተፈታ በኋላ የመጨረሻው ታላቁ ጦርነት እንደሚካፄድና ለዘላለም ይሠቃይ ዘንድ እግዚአብሔር ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ እንደሚጥለው ይናገራል የዮሐንስ ራእይ ዐ አንዳንድ ሰዎች «ስለ መጨረሻው የሰይጣን ሽንፈት መናገሩ ጥሩ ነው ነገር ግን ያ እስከሚሆን ድረስ ዛሬ ከእርሱ ጋር ላለኝ ትግል አይጠቅመኝም» ይላሉ ይኹ ግን ታሪኩን ሁሉ አይገልጽም በሰይጣን ላይ ድል ልንቀዳጅ የምንችልባቸው የተወሰኑ መመሪዎች በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ተገልጸዋል ለምሳሌ «ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት» ተብሎ ተነግሮናል ኤፌ ቁ በሌላ አነጋገር በልባችሁ ለሰይጣን ክፍት ቦታ አትተዉለት ማለት ነው ሐዋርያው ጴጥሮስ ሲያስተምር በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና» ብሎ ይናገራል ኛ ጴጥሮስ « ከሚጠበቀው በላይ ጠንቃቃ ለመሆን አንችልም ነገር ግን ይኹ የእግዚአብሔርን ተዋጊ ኃይላት የመቀላቀልንም አሳብ የሚያካትት ነው «በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት» ኛ ጴጥሮስ ዶ ያዕቆብም ዲያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል» ይላል ያፅቆብ «ኻ ነገር ግን እነዚህ እንድንነቃና ዲያብሎስን እንድንቋቋም የሚያበረታቱን ማጽናኛዎች የታሪኩን የተወሰነ ክፍል ብቻ ነው የሚነግሩን በጦርነቱ ውስጥ ብቻችንን አይደለንም በራሳችን ብርታት ብቻ ልንተማመን አይገባንም ሆኖም በውስጣችን በሚኖረውና በሁኔታዎች ሁሉ ወደ እርሱ ስንቀርብ ሊረዳን ፈቃደኛ በሆነው በመንፈስ ቅዱስ ላይ ልንደገፍ ይገባል በተጨማሪም ከሰይጣንና ከአጋንንቱ ይልቅ በብዙ አጥፍ በሚበልጡት እጅግ ኃያላንና ብርታት በተሞሉ መላአክት ልንተማመን እንችላለን ከአንድ ምእተ ዓመት በፊት እንክሪስ ማዘር ለከርቹከጾ በተሰኘ መጽሐፋቸው ውስጥ መልካሞቹም ሆኑ ክፉዎች መላአክት ሰዎች ከሚገነዘቡት በላይ በዚህ ዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽፅኖ ያደርጋሉ ሁልጊዜ ነፍሳችንና ሥጋችንን ለመጉዳት ከሚያቅዱ መሠሪ የዓመፅ ኃይላት ይታደጉን ዘንድ ቅዱሳን መላእክት ለእኛ ኃጢአተኛ ለሆንን ፍጥረቶች ስለመመደቡ የእግዚአብሔርን ጸጋ ልናደንቅ ይገባናል ብለዋል ኤልሳዕ እጅግ ብዙ በሆኑ የጠላት ሠራዊት በዶታይን ስለተከበበት ሁኔታ ቀደም ሲል ተመልክተናል ነገር ግን እንደ እርሱ ባሪያ መንፈሳዊ ዓይኖቻችን ቢከፈቱ በክፋት ኃይላትና ሥልጣናት የተሞላን ዓለም ብቻ ሳይሆን እኛን ለመጠበቅ የተመዘዙ ሰይፎች የያዙ ኃያላን መላእክትንም ጭምር እናያለን በዶታይን በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች ከተማዋን ከብበው በኤልሳዕ ላይ ጉዳት ለማድረስ ዐቅደው ነበር ያም ቢሆን እርሱ ሰላም ነበረው ባሪያው ግን የሚሆነውን ስላላወቀ ዓይኖቹ እንዲከፈቱለት ያስፈልግ ነበር የተቸገርን ግራ የተጋባን የምንፈራ የተጨነቅን ክርስቲያኖች በዚህ ደቂቃ እግዚአብሔር ዓይኖቻችንን ሊከፍትልን ያስፈልጋል ቫንስ ሣቭነር እንዳሉት «ዋናው ችግራችን ብርዛሣን ሳይሆን ዓይን ነው ብርፃን ለዓይነ ስውር ሰው ምንም አይጠቅመውም የዓይኖቻችን በእምነት ካልተነኩ በርእሰ ጉዳዩ ላይ ብዙ መጻሕፍትን ብናነብ መላእክትን አያሳዩንም» አጋንንትን በመሩርጠር ተጠምደን ቅዱሳን መላእክትን ልንዘነጋ አይገባንም በእርግጥ ግዙፍ ከሆነ የጦር መሣሪያ ጋር እየታገልን ነው ሆኖም ጦርነቱ የጌታ ስለሆነና ኃያላን የሆኑ ሰማያዊ ሠራዊት የከበቡን ስለሆነ ጦርነቱን ልንፈራ አይገባንም ዙሪያው ሙሉ በሙሉ የተከበበ መሆኑን በተነገረው ጊዜ «መልካም ማንም እንዳያመልጥ ጠብቁ ብሎ በድፍረት እንደተናገረው ያ የድሮ መሪ እኛም ሰይጣንንና ጭፍሮቹን በድፍረት ለመጋፈጥ እንችላለን ሸለቆዎቻችሁ በጠሳት የተሞሉ ከሆኑ ዓይኖቻችሁን ወደ ተራራዎች አንሥና በምትካችሁ ሊዋጉ ቀስታቸውን የገተሩትን የአግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክት ተመልከቱ አብርሃም በዕድሜ የገፋ ባሪያው ለይስሐቅ ከዘመዶቹ ሚስት እንዲፈልግለት በራስ መተማመንና በአጣዳፊ የላክከው ከእግዚአብሔር መልአክ የተነሣ ነው መልአኩን በፊትህ ይሰድዳል መንገድህንም ያቀናል» በፍጥ ቱ ሥዐ ነቢዩ ኢሳይያስ «በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ የፊቱም መልአክ አዳናቸው» ይላል እግዚአብሔር በዚያ በብስጭቱ ወቅት ለሙሴ የተስፋ ቃልን ሲሰጠው «መልአኬ በፊትህ ይሄዳልና» አለው ዘጸአት መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር የላካቸውን መላእክት ልንመለከትና ዳሩ ግን ለይተን ላናውቃቸው እንደምንችል ይናገራል «እንግዶችን መቀበል አትርሱ በዚህ አንዳንዶቹ ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና» ዕብራውያን ሰዎች ቢያጤኗቸውም ባያጤኗቸውም መላእክት በፃያኛው ክፍለ ዘመንም በሥራ ላይ ናቸው እናስተውላቸዋለን። በኮሪያ ጦርነት ወቅት የአሜሪካ የጦር ቡድንን በምጉጐበኝበት ወቅት በአንደኛው ክፍለ ጦር ስለነበሩና በሰሜን በኩል በችግር ውስጥ ስለተጠመዱ የአሜሪካ የባሕር ኃይል አነስተኛ ቡድን ተነገረኝ የአየር ፀባዩ ከዜሮ በታች ዲግሪ በሚነበብበት ሁኔታ በብርድ ሊሞቱ ጥቂት ቀርቷቸው ነበር ለስድስት ቀናት ደግሞ የሚበሉት አልነበራቸውም በሕይወት ለመቆየት ለጠላት አጃቸውን መስጠት ብቻ አማራጭ መስሉ ታያቸው ከእነርሱ ውስጥ አንዱ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል የተወሰኑ ምንባቦች በመጥቀስ ጓዶቹን ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙርን መዘመር አስተማራቸው ይኹንን ተከትሎ አየተሰባበረ የሚመጣ ድምፅ ሰምተው ዘወር ሲሉ የዱር ከርከሮ ወደ እነርሱ አየሸመጠጠ ሲመጣ ተመለከቱ መንገዱን ሲለሰቁለት ሲዘሉ በድንገት መንገዱ ላይ ቀጥ ብሎ ቆመ አንደኛው ወታደር ለመተኮስ ጠብመንጃውን ሲያነሣ መግለጽ በማይቻል ሁኔታ ከርከሮው ተዘርሮ ወደቀ ሊገድሉት ሮጠው ሲሄዱ ሞቶ አገኙትፁዘ በዚያን ሌሊት የሥጋ ግብዣ ሆኖ ጐልበታቸው መታደስ ጀመረ በሚቀጥለው ጠዋት ፀሐይ እየወጣች ሳለ ሌላ ድምፅ ሰሙ የጠላት ቃኝ የት መሆናቸውን ያወቀ መስሏቸው ሲፈሩ አንድ የደቡብ ኮሪያ ዜግነት ያለው እንግሊዝኛ መናገር የሚችል ሰው ፊት ለፊታቸው አጋጠማቸው እርሱም «መውጪያውን አሳያችኋለሁ» አላቸው በተራራዎችና በጫካው ውስጥ እየመራቸው መሥመር ላይ በሰላም አደረሳቸው ሊያመሰግኑት ከወር ሲሉ መሰወሩን ተገነዘቡ መላእክት በፍርድ ውስጥ በዛሬው ኑሮአችን የመላእክትን እርዳታ እንዴት ልናገኝ እንደምንችል የምናጠናውን ጥናት በምንቀጥልበት ወቅት መላእክት ከፍርድ ጋር ስላላቸው ግንኙነት በድጋሚ መመልከት ይኖርብናል በኃጢአት ምክንያት እሳትና ዲን በሰዶም ላይ ከመውደቁ በፊት መልአኩ «እኛ ይህን ስፍራ እናጠፋለንና እናጠፋውም ዘንድ እግዚአብሔር ሰድዶናልና» አለ ዘፍጥረት በዳንኤል ላይ የእግዚአብሔር ቃል «የእሳትም ፈሳሽ ከፊቱ ይፈልቅና ይወጣ ነበር ፍርድም ሆነ መጻሕፍትም ተገለጡ» ይላል ከዛፃያ በማያንሱ ስፍራዎች ላይ እግዚአብሔር ፈቃዱን ለመታዘዝ ባመፁትና ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቸው ለመቀበል ፈቃደኛ ባልሆኑት ላይ ሁሉ ፍርዶቹን እንዲፈጽሙ መላእክቱን የሚልክ መሆኑን ይናገራል ኢየሱስ «የሰው ልጅ መላእክቱን ይልካል ከመንግሥቱም እንቅፋትን ሁሉ ዓመፃንም የሚያደርጉትን ይለቅማሉ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል» ማቴዎስ ብሏል ጌታ ኢየሱስም «ነገር ግን እላችኋለሁ በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል» አለ ማቴዎስ ኹ እንደገናም «አኔ አላችኋቷለሁ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል» አለ ማቴዎስ «ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም» ሉቃስ እግዚአብሔር የሚዘግበው ቃላታችንንና ድርጊቶቻችንን ብቻ ሳይሆን የልቦቻችንን አሳቦችና ምኞቶች ጭምር ነው አንድ ቀን እኔና አንተ መልስ የምንሰጥበት ጊዜ ይመጣል በዚያን ጊዜ የመጨረሻ ዕድላችን የሚወሰነው ክርስቶስን በመቀበላችን ወይም ባለመቀበላችን ነው ጳውሎስ እግዚአብሔር «መከራንም ለምትቀበሉ ከእኛ ጋር ዕረፍትን ብድራት አድርጎ እንዲመልስ በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና እግዚአብሔርን የማያውቁትን ለጌታችንም ለኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማይታዘዙትን ይበቀላል» ብሎ ተናግሯል ኛ ተሰሎንቄ ፍትሕ የሕይወት መጻሕፍት ሚዛናዊ እንዲሆኑ ይጠይቃል ይሁንና ካለመጨረሻ ፍርድ ይህ ተግባራዊ ሊሆን አይችልም ሕግም ለሚተላለፉ ሰዎች ቅጣትን ካላካተተ ትርጐም አይኖረውም እንዲሁ ስናስበው እንኳ በዓለማችን ላይ እንደነበሩት እንደ ሂትለርና ኢዲ አሚንን የመሳሰሉ ሰዎች ተጠያቂ የሚሆኑበትን ጊዜ እግዚአብሔር ሊያመጣ ይገባል ያ ካልሆነ ግን በዓለም ላይ ፍትሕ የለም ማለት ነው በሺዎች የሚቆጠሩ ክፉ ሰዎች ክፋት የተሞላበት ሕይወት ከመኖራቸውም በላይ ክፉ ተግባራቸውን በሌሎች ላይ ፈጽመዋል በዚህ ሕይወት ላጠፉት ጥፋትም ቅጣት የደረሰባቸው አይመስልም ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ጠማማ የሆኑ ስፍራዎች እንደሚስተካከሉ ይናገራል ኢሳይያስ በዚያ ታላቅ የእግዚአብሔር የፍርድ ቀን ሰዎች ምሕረት ቢለምኑም አያገኙም በዚያን ዕለት እግዚአብሔርን ቢፈልጉ ሲያገኙት አይችሉም።