Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለምሥጋናውም ሆነ ለገን እሱ ማን ነው ቢው ሒስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በዚህች ሁለተኛ መጽሐፌ በመ ራእዩ የታየበት ጀመሪያው መጽሐፌ የተሰጠኝን ሒስ ለማሻሻል ሞክሬያለሁ መቼም ታሥ ሰው በአንድ ጊዜ እንከን የማይወጣለት መሆኑ በሁላችንም ዘንድ የታመነ ሲሀሆን ነገር ግን «ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል» እንደሚባል ሁሉ ሲሰምግበ ሥጋና ለምግበ ነፍስ የተፈጠረውን ለአንክሮ ለተዘክሮ የተፈበረ ውን ለይቶ ማወቅና በየአግባቡ መጠቀም የሰዎች ሥራ ነው ። ሷን ሰሳት የተሰጠውን ሣርና ቅጠል ሰው ቢበላ ከህመምና ከጉዳት በስ ተቀር የሚያተርፈው ነገር እንደሌለ የታወቀ ነው ። የቅዱስ ጳውሎስ አገላለጽ ግን አንዳንድ የሐሰት መምህራን የሚያስተምሩትን ትምህርት ለመንቆፍ ተብሎ የቀረበ ነው ። አፍን መጠበቅ የመጀመሪያው ሕግ ነው «ማሕተመ አፍ ይባሳል» ዌበጸቄዐበ በአንደበት ክፉና ነገረ ዘርቅ መናገር ክልክል ነው ። እንዲሁም ሌሎች ደግሞ በአርዮስ ፈርስ ላይ የበቀለ ስሷሆነ ነው የረከሰው ይላሉ ይህ ደግሞ ልዩ ክህደት ነው ። ምክንያቱም በፅለተ ሰሉሥ ያልተፈጠረ ሌላ ዕጽ በኋላ እንደ ተፈጠረ አድርጐ ማቅረብና ሌላ ፈጣሪ እንዳለ መናገር ስለሆነ ፍጹም የተሳሳት አመለካከት ነው። ነገሩ «ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ » አይነት ነው ። ሙታን አንዳች አያውቁም ሲባል እገዴት ነው ሰው ማለት የሰባት ነገሮች ውሕደት ማለት ነው ። ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ ሰው የሥጋና የነፍስ ውሕደት ነው ። ይኸ ሁሉ ግን በአጠቃላይ ሰው ለተባለ ሁሉ የሥ ጋውን ፈራሽ በስባሽነት ለማስረዳት የተነገረ እንጂ ለጸድቃን ሰማ ዕታት ዋጋቸው ፈርሶ በስብሶ መቅረት ወይም ዋጋ ቢስ መሆን ከሆነ ዛሬ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ያለን የክርስቶስ አማኞችስ ትስፋችን ምንድር ነው ። በመሠረቱ ይኸ አባባል የእግዚአብሔር ቅዱሳንን መድፈር ብቻ ሳይሆን ዛሬም በክርስቶስ ኢየሱስ አምነን ዘላለማዊ ዋጋን በማግኘት ለዘላለም ከአምላኩ ጋር በፍስሐ እንደሚኖር ነው ። ለዚሁም ዓቢይ ምሳሌነት የሚኖረው የኤልሳዕ አጥንት ነው። በሕየወተ ሥጋ እያሉ ከሥጋ ጋር እየተሟገቱ ጸጋ እግዚአብሔር ከእነርሱ እንዳልተለያ ቸውና ልቡና ያሰበውን በስውር ሰዎች ያደርጉትን ድርጊት ያውቁ እንደነበረ በወንጌል ላይ የተገለጸ ነው ። ከላይ ጳውሎስ የገለጸው ሥጋ ምን ያህል ለክርስቶስ ወንጌል እንዳንገዛ ተጽእኖ እንደሚያደርግብን ነው ። ያለው ማብራሪያ እንደሚከ ተለው ነው ። መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ተቃኝተው የጸፉዋት በመሆንዋ ነው ። ይኸወም ዘላለማዊ ክህነቱን መለኮታዊ ማዕዛውን ለማመልከት ነው ። የዕጣን ስዋዕት ማቅረብ መጽሐፍ ቅዱሳዊና እግዚአብሔርንም ፍጹም የሚያስደስተው ሠሥሆኑን ዮሐንስ በራእዩ የተመለከተው እው ነታ ነው ። ቤተ ክርስቲያናችን በጸሎተ ቅዳሴ ጊዜ ዕጣን የምታጥነው የቀ ረበው ጸሎት ልመና በእግዚአብሔር ፊት እንዲደርስ ነው ።
» ማስገንዘቢያ ምዕራፍ መንፈስ ቅዱስስ ማውጫ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ክህደት ያስተማሩ ዶንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ የሠረጸ ነው መንፈስ ቅዱስ አካላዊ እስትንፋስ ነው የመንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክነት የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የልሳን ስጦታ በልሳን መጸለይ የመፈወስ ስጦታ ትንቢት የመናገር ተሰጥኦ ህልም ። በተለያየ ዕልው አደፆና እምነቶች በዚሁ በእምነት ልዩነታቸው እንዳሉ መንገድ የያዙ ናቸው የሚል በቻ በዚዘከመቹ ሚል እምነት ያላቸው ብዙ እኛ ግን መመሪያችን መጽሐፍ ቅዱስ ነውና ጌታችን ኢ የሱስ በደሙ የመሠረታት አንዲት ሃይማኖት ብቻ እንዳለችና ሰው ሁሉ ሞቻ ጋፍ ጥላ ነ ተጠልሎ ለመንግሥተ ሰማይ እንደሚ ምናለን እምነታችንም በእውነተኛዋ በ ን ወንጌል ላይ የተመሠ ምዕራፍ አንድ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መንፈስ ቅዱስ ፓሪክሲቶስ ከበዓለ ጳንጠቆስጢ ጀምሮ ቤተክርስቲያንን የሚመራው ከቅ ድስት ሥላሴ አንዱ መንፈስ ቅዱስ ነው ። በቅዱስ መጽሐፍ ላይ እንደተገለጸው ቤተ ክርስቲያን ምሥጢራትን በመንፈስ ቅዱስ ትቀድሳለች በምሥጢራት አማካኝነት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ለምእመናን ትናኛለች የክርስቲያናችን እምነት በቤተ ክርስቲያን የሚጠብቅና የሚያስፋፋ መንፈስ ቅዱስ ነው ። መቶ ሃምሣ ሊቃውንት መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ የሠረጸ ሠሆ ኑን አረጋግጠው ይህንንም ለተከታዩ ክርስቲያን ሁሉ ይተላለፍ ዘንድ በቁስጥንጥንያወ አንቀጸ ሃይማኖት ካሰፈሩ በኋላ ሰይጣን የቀሰቀሰው ሚስጥረ ሥላሴ ገጽ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ሉክዮስ የሚባል መናፍቅ በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሳይሆን ከወልድም የሚወጣ ነው በማለት በኢ የሩሳሌም አውራጃ ሲያስተምር ቅዱስ ጎርጎርዮስ ኢየሩሳሌም ለመ ሳለም ሲወጣ ይህን የክህደት ትምህርት ሉክዮስ ሲያስተምር ስላ ደመጠው ይህን የክህደት ትምህርት ማስተማሩን እንዲያቆም ገሠ ጸው። ኣምላክ በምድር ላሉ ሰዎች ያለውን ፈቃዱንና ዓላማውን እንድናውቅ በኋላ መጽሐፍ ቅዱስን ያስጸፈር በዚሁ መንፈስ ቅዱስ በኩል ነው» አርዮሳውያን ለማለት የፈለጉት መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፈጣን ፍጡር ኃይል እንጂ ፈጣሪ አይደለም ። ፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ የሠረጸ ነው የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረጽ ነው ። ዳሩ ግን የልጅ መንፈስ የሚለው አባባል የመንፈስ ቅዱስን ከወልድ መሥረጽ የሚናገር ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ የአብ ብቻ ሳይ ሆን የኢየሱስ ክርስቶስም ሕይወት መሆኑን ሊገልጽ ፈልጐ ነው «የልጁ ሕይወት የሚኾን መንፈስ ቅዱስን በልቡናችሁ አሳድ ሮታል» መንፈስ ቅዱስ የሥላሴ ቋይወታቸው መሆኑን እነርሱም የሚ ክዱት አይደለም ። «ከአብ በሠረፀ በወልድ በተገለጠ በተመሰገነ ከአብ ከወልድ ጋር ለሚስሰገድለት በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን» መንፈስ ቅዱስ መባሉ ከአብ ስለሠረፀ ነው ለአብ ለወልድ እስትንፋሳቸው በለሆነ ነው መንፈስ ቅዱስ ዓለም ሁሉ ሳይፈጠር ከአብ ተገኝቶ ባሠራዒነት ይኖራል ። ከኦብ ሠረፀ እንጂ እንደ ወልድ አልተወለይም» «መንፈስ ቅዳስ ከሌላ ባሕርይ ከሌላ አካል አልተገኘም የወልድ መገኛ ከሚሆን ከአብ አካል ከአብ ባሕርይ ነው እንጂ በጊዜው ሁሉ ቀዳማዊ የሚሆን መንፈስ ቅዱስ ከአብ ተገኘ ከእርሱም ተገኝቶ ታወቀ በቅድምና የነበረ መንፈስ ቅዱስ ዘመን ሳይቀድመው ከአብ ተገኘ» ዮሐንስ ወንጌል ፄ « እርሱ እኔን ይገልጸል ከእኔ ገንዘብ አድርጎ ይነግራችኋልና» ይህን ጠቅሰው መንፈስ ቅዱስ ከወልድም ይሠርጸል ይላሉ ። ወልድ ወይም መንፈስ ቅዱስ አይ ባልም ። ወልድና መንፈስ ቅዱስም እንደዚሁ ከእዚህ አልፈን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል ። ወልድም አብ መንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል ወልድም አብ ሥንፈስ ቅዱስ መሆን ይችላል መንፈስ ቅዱስም አብ ወልድ መባል ይችላል ከተባለ ሥላሴ ሦስት አካል መሆኑ ቀርቶ ዘጠኝ አካል ሊሆን ነው ። ማች ላ ን ዲሞ ሁለተኛው እ ው ሥራ አብ የሚሰራውን ወልድ ወልድ የሚ ሠራውን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራው የሚሠሩት ሥራ ነው ። መንፈስ ቅዱስ አካላዊ እስትንፋስ ነው መንፈስ ቅዱስ ዝርው ኃይል አይደለም ። መንፈስ ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ስለተጠራ አካል የለውም የሚለው አባባል ከደካማ አስተሳሰብ የመነጨ ነው ። መጽሐፍ ቅዱስ «እግዚአብሔር መንፈስ ነወ» ዮሐ ወን ። መንፈስ ቅዱስ አካላዊ እስትንፋስ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ሚከተለው ያስረዳናል ። የእግዚአብሔር መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ አየ» የእግዚአብሔር መንፈስ የተባለው መንፈስ ቅዱስ ለመሆኑ የሚያጠራጥር ነገር አይኖርም ። ትንቢተ ኢሳያስ ጓኗ «አሁንም ጌታ እግዚአብሔርናመንፈሱ ልከውኛል» በዘህ ላይ እግዚአብሔር ብሎ አብን መንፈስ ብሎ መን ፈስ ቅዱስን ማመልከቱ ነው እንግዲህ መንፈስ ቅዱስ በአብ ውስጥ የተከማቸ ብትን ኃይል ነው ከተባለ ወልድን እንዴት ሊልክ ቻለ። ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው እንጂ መቼ መንፈስ ቅዱስ አለ እንዳይባል ። እግዚአብሔር ብሎ እና በሚ ለው ቃል በማያያዝ ሌላ አካል እንዳለም ገለጸ እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ ብሎ አንድ አካል ብቻ አድርጐ አላቀረበም ። ኛ ቆሮ «የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚ አብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ኅብረት ከሁላችሁም ጋር ይሁን አሜን» መንፈስ ቅዱስ በመለኮት በህልውና ከአብና ከወልድ ጋር አንድ ስለሆነ ቅዱስ ጳውሎስ ኅብረት እንዲሰጠን በኃይሉ እንዲያበረታን ጸለየልን ። ኛቆሮ «መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ባሕርዩን ይገልጣልና» ጳውሎስ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ እንደሆነ ሲያስረዳ «ባንድ ሰው ልብ ያለውን የሚያወቅ ማነው። እንዲሁም ሁሉ በእግዚአብሔር ህልውና ካለ ከመንፈስ ቅዱስ በቀር የእግዚአብሔርን ምስጢር የሚያውቅ ማንም የለም ብሎ መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ እንደሆነ አረጋግጦልናል ። የአበውንም ምስክርነት ብንሻ «ዳግመኛም መንፈስ ቅዱስ ከአብ ከወልድ ጋር እኩል ትክክል እንደሆነ ከአብ ከወልድ ፓለኮታዊ ባህርይ ልዩ እን ዳይደለ እናምናለን ልዩ ነው ማለት አይገባም» «መንፈስ ቅዱስም እግዚአብሔር ነው አስቀድመን እንደተና ገርን መገኘቱ ከአብ ነው እንጂ ከሌላ አይደለም» የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ ወረደ ሲባል አንዳንዶቹ የመን ፈስ ቅዱስ አካሉ የወረደባቸው ይመስላቸዋል ይህ ግን የተሳሳተ አጦ ለካከት ነው ። የመንፈስ ቅዱስ አካሉ ሳይሆን የሚሰጠው ጸጋው ነው መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ በተለያየ አገላለጥ ይገልጸዋል ። አንድ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ሌላ ጊዜ መንፈስ እያለ ይጠራዋል ። » አላቸው የመንፈስ ቅዱስን አካል ማለቱ ሳይሆን ጸጋውን ማለቱ ነሠ ሐዋ ሥራ ግ «ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ» አሁንም አካሉ ማለት አይደለም ስጦታውን ለማለት ነው ። ሃይማኖተ አበው ዘካርያስ ገጽ ሃይማኖተ አበው ዘኪራኮስ ገጽ ኣህህህህህፎከክበዐከዐየ እንግዲህ ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ የመንፈስ ቅዱ ስን ስጦታ አንድ ጊዜ መንፈስ ሌላ ጊዜ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ እያለ ይጠረዋል ። የመንፈስ ቅዱስ በአሳት መመሰል ምስጢር ማቴዎስ «እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳት ያጠምቃችኋል» እዚህ ላይ መንፈስ ቅዱስ በእሳት ተመስሎ እናገኛለን ። በማቴዎስ ኮ ላይ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል የወረደበት ምክንያት ጌታችን በዮሐንስ እጅ በተጠመቀበት ወቅት መንፈስ ቅዱስ ክንፉን አሰይፎ በርግብ አምሳል ወርዶአል ። እግዚአብሔርን ያለ እረፍት ያመሰግኑታል በመንበሩ ዙሪያ ሆነው ያለማቋረጥ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ በክብሩ ተሞልታለች እያሉ ያመሰግናሉ ። ምንም እንኳን ሰው እንከን የማይ ወጣለት ፍጹም በኩለኤ ባይሆንም ነገር ግን ዮሐንስን በዚህ ማማት መንፈስ ቅዱስን መፅረፍ ነው ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ሰው «ወደ እውነት ተመርቶ ሌሎችንም ይመራል እንጂ ወይ ስሀተት አይመራም ምክንያቱም የተቃኘወ ወደ እውነት በሚመራው በእው ነት መንፈስ ነውና ዮሐ ወን ። ስለዚህ በጌታችን የእውነት መንፈስ ተብሎ የተመሠከረለት መንፈስ ቅዱስ ዮሐንስን ወደ ስህተት መራው ቢባል በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል መናገር አይሆንም። ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ለመሞላቱ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሠ። በዚያች ቅጽበት መንፈስ ቅዱስ ተለይቶት ነበር የሚሉ ከሆነ ማስረጃ ያናፋቀስ አለባቸው ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ከሐዋርያት የተለየበት ወቅት በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጠቀሰም በጸርሐ ጽዮን በእሳት አምሳል ፀጋው ከታደላቸው በኋላ ጌታ በተናገረው መሠረት «እርፍ ይዞ ወደኋላ የሚያርስ ገበሬ የለም» የሚለውን አባባል ይዘው እስከ ሞት የታመኑ መሆናቸው ነው የተዘገበው ጌታም «እስከ ዓለም ፍጸሜ ከናንተ ጋር ነኝ» ማቴ ብሎ ተናገረ እንጂ እለያችኋ ለሁ አላለም ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ። ዳሩ ግን ዮሐንስ ራዕይ ም ላይ የተጠቀሰው የባሕር አውሬ በመጽሐፍ ቅዱስ አገጻለጽ ኮምፒውተር አይደለም ሊሆንም አይችልም ምክንያቱም ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ሰዎች በላከው በሁለተኛ ክታቡ ላይ «የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ» በማለት ሰብዓዊ ፍጡር መሆኑን ገልጾታልና እንዲሁም እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያ ደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው» በማለት ከሰዎች ወገን መሆኑን ሰው የሚያዘው የሚሠራው የሰው የሥራ ውጤት እንዳልሆነ በግልጽ አስቀ ምጦታል ። መንፈስ ቅዱስ ለጸፉት ሕግ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ተቃኝተው የጸፉዋት በመሆንዋ ነው ።