Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ልክአዚፐኮር ዞዕ ርክ ልለ አርማጌዶን የነዳጅ ዘይትና የመካከለኛው ምሥራቅ ትንቢታዊ ቲያትር ሊጀመር የዓለም መሪዎችን ትኩረት በመሳብ ላይ ነው። ኮሚኒዝምም በክህደተእግዚአብሔር ፍልስፍናው ዓለምን አምባገነኑ መሪ ለሚመለክበት አንድወጥ ሃይማኖት እያዘጋጃት ነው። ሩሲያ ከቅድስት አገር እስራኤል ጋር ጦርነት ለመግጠም በተጠንቀቅ ላይ ነች። ሰዎች ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያለንን ግንኙነት እንደገና መመልከቱ ጠቃሚ ነው። ደስታና ትርጉም ላለው ሕይወት ጸሎት ሌላው ዋና ክፍል ነው። ይኸውም ለብቻዎ ክርስቲያን ለመሆን አለመቻልዎ ነው።ፆጋጣማኑኩኑኩኑቬጹቬሺኑዯሩዮሁሎኮሩ ቶ የአሳታሚው ማስታወሻ ረድማመሪሪደጋ ይሯ ሪሪቃፖ ና ዖመያረዕያያያፖው ምሥሪዎ ሙ ለኅትመት ከታቀዱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጻሕፍት ውስጥ ሁለተኛው ነው። ይህ ጉዳይ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የክርስትና እምነት ትምህርተሃይማኖቶች ውስጥ አንዱ ሆኖ ሳለ ነገር ግን በጣም ችላ የተባለና ሰዎችም በሚገባ ያልተረዱት ነው። ጥናቱ ትልቅ ምርምር የተደረገበት ሲሆን ለትምህርት ቤትና ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እንዲውል የታቀደ ነው። ምንም እንኳን ብዙ ጊዜ ለመረዳት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር መጽሐፉ እየገባን እንድናነበው ይፈልጋል ለሁላችንም የእግዚአብሔር መልእክት ነው።
ነዳጅ ዘይት እና የሥልጣን ሽኩቻ አዲሱ ጭለማ ዘመን እስከ አርማጌዶን ድረስ ያለው የሁኔታዎች ቅደም ተከተል ከሦስተኛው የዓለም ጦርነት ወደ አርማጌዶን የእስራኤልና የዓረቦች ግጭት የተስፋ ጭላንጭል ነጻነትምድሪቱብልጽግና የዓረቦች ዓላማ እስራኤልን ማጥፋት በቱ ጦርነት የዓረቦች ማፈግፈግ ሩሲያ ለእስራኤሎች ተፃራሪ ሆና ቆመች ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እርዳታ ማጣት የስድስቱ ቀን ጦርነት ተአምራዊው የእስራኤል ድል ሩሲያ ጦርነት እንዲቆም ጥሪ አደረገች የቱ ጦርነት የመጨረሻ ቀኖች አሜሪካና እንግሊዝ ጣልቃ ገብተዋል በሚል በናስር የተናፈሰ ወሬ የ ጦርነት ውጤቶች ሩሲያ ግብፅንና ሶሪያን እንደገና አስታጠቀቻቸው ግብፅ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጠች ሩሲያ የተቋረጠ ግንኙነትዋን አደሰች ነዳጅ ዘይት ለማስፈራሪያነት ሲውል ለ ጦርነት ዝግጅት የዓረቦች ጊዜያዊ ድል የዓለም ኅብረተሰብ አስተያየት የጦርነቱ ጉዳት መጠን በለስ ለእስራኤል ሲቀና የሩሲያ የተኩስ አቁም ግፊት የካምፕ ዴቪድ ስምምነት የሊባኖስ መወረር ኢራን አዲሷ እስላማዊት ሪፐብሊክ የሳዳም ሑሴን በኢራቅ ውስጥ ሥልጣን መያዝ ኢራቅ ኩዌትን ወረረች ተአምራዊው የእስራኤል መትረፍ ማስጠንቀቂያ መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛነቱ እንደገና ተረጋገጠ ነ ነዳጅ ዘይት በማስፈራሪያነት አዲሱ የዓረብ ኅብረት የዓለም የኃይል ምንጭ ቀውስ የመካከለኛው ምሥራቅ ነዳጅ ዘይት ዋነኛ ሚና የቱ ማዕቀብ አሜሪካ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅሟና ዕቀባውን ብቻዋን መወጣቷ እስራኤል ማንን ትመን። የመጨረሻው ዘመን ትንቢት ሲፈጸም የአሜሪካ እና ሩሲያ ማሽቆልቆል የመካከለኛው ምሥራቅ ትንቢታዊ ዕጣፈንታ የሚቀጥለው ቀውስ ምን ያህል ሩቅ ነው። ፍልስጥኤም የተስፋና የጭንቅ ምድር ትንቢት በምድራዊ ሰው ዓይን ትንቢታዊ ጥያቄዎች ስለ ተስፋይቱ ምድር አብራም የተስፋ ሰው የምድሪቱ ተስፋ ምድሪቱን ከመውረስ መዘግየታቸው ከምድሪቱ የመጀመሪያው ጉዚቸው እስራኤል በግብፅ ወደ ተስፋይቱ ምድር የመጀመሪያው መመለስ በመታዘዝ ወዲያው ውርስን ማግኘት ሁለተኛው ጉዞ ምርኮው ሁለተኛው የመመለስ ተስፋ የዳንኤል ጸሎት ሁለተኛው መመለስ ቤተ መቅደሱ እንደገና ተሠራ ቤተ መቅደሱ በምዕተ ዓመቱ መጀመሪያ ላይ የቤተ መቅደሱ መፍረስ ሦስተኛው ጉዞ ለመጨረሻ ጊዜ ስለመመለሳቸው የተነገረ ትንቢታዊ ተስፋ የተበተኑት እስራኤላውያን ስደት የሦስተኛው መመለስ ጅማሬ የቱ የባልፎር መግለጫ በ የእስራኤል መንግሥት መመሥረት የእስራኤልና የዓረቦች ጦርነት ትንቢቶቹ ተፈጽመው ይሆን። በቀላሉ የሚገኝ ክብር የለም የመመለሱን ተስፋ የሚፈጽመው አዲስ መንግሥት ይሆናል መድረኩ ሲመቻች የነቢያት ከተማ የተከበሩ ትዝታዎች የፍጻሜው ከተማ ጥንታዊው የኢየሩሳሌም ታሪክ የእስራኤል ሕይወትና ተስፋ ማዕከል ወደ ኢየሩሳሌም የሚመጣው መሚሕ ተቀባይነት ያጣው ንጉሥ ኢየሱስ የሃይማኖት መሪዎችን ተቃወመ የኢየሩሳሌምን መጥፋት ኢየሱስ አስቀድሞ ተናገረ የደቀ መዛሙርቱ ጥያቄዎች ለደቀ መዛሙርቱ ጥያቄዎች የኢየሱስ መልሶች የአሁኑ ዘመን በኢየሱስ አገላለጥ የኢየሱስ ትንቢቶች ትክክለኛነት ኢየሩሳሌምን በአንክሮ ተመልከቱ የኢየሩሳሌም የወደፊት ዕጣ ምንድነው። የ ዓመተ ምሕረቱ ጦርነት የዓለም ታሪክ ንድፈአሳብ ከዳንኤል ትንቢት አንጻር በዳንኤል ትንቢታዊ ራእይ ውስጥ ያለው የጊዜ ክፍተት የዳንኤል ትንቢቶች ማረጋገጫ በዮሐንስ የቅድስቲቱ ከተማ ርኩሰት የኢየሩሳሌም አይቀሬው ትንቢት የዓለም የሃይማኖት ማዕበል ከፍ እያለ መሄድ የሃይማኖት ሚና በመጨረሻው ሰዓት የመካከለኛው ምሥራቅ የሃይማኖት ውጥረት ቤተ ክርስቲያን በኢየሩሳሌም ላይ ያላት የይገባኛል ጥያቄ የተባበረ የዓለም ሃይማኖቶች ጥረት ሊኖር ይችል ይሆን። ሁሉን አቀፍ የሆነች ቤተ ክርስቲያን መከሠት እግዚአብሔርን አለማመን ለመጨረሻው የዓለም ሃይማኖት ቁልፍ መሆኑ ሆኖም አያውቅ አውሮፓን መለወጥ አዲስ የዓለም ሥርዓት የሩሲያ በምሥራቅ አውሮፓ አገሮች ላይ ማየል የሶቪየት ኃይል ማክተም አዲስ እውነታ በምሥራቅ አውሮፓ ነዳጅ ዘይት በብዛት የሚፈልግ ማነው። ፋብሪካዎቹ ቢቆሙ የአሥሩ መንግሥታት ኅብረት መድረክ ወሳኙ ቁም ነገር መጪው የመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ዓለም ስለ ሰላም የሚያሰማው ሁካታ ሰላምና የመጨረሻው ሂደት የሮማውያን አገዛዝ ማንሠራራት በመለወጥ ላይ ያለችው አውሮፓ ሚና የእስራኤል ለድርድር ዝግጁ መሆን አዲስ የዓለም መሪ ብቅ ማለት ቃል ኪዳኑ ሲፈርስ የሰላሙን አለቃ መጠበቅ ያላቋረጠው የሩሲያ ጣልቃ ገብነት ሥጋት የሩሲያ ወረራ ፍርሃት የሩሲያ ኃይል እየቀነሰ መሄድ የሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ቁማር ሩሲያ ወደፊት ከመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ውጭ መሆኗ ሩሲያ እስራኤልን ለመውረር ስትነሣ የሩሲያ ውድቀት የሩሲያ ወረራ በቅርብ ይፈጸም ይሆን። የሩሲያ ክስረት የክርስቶስ ተቃዋሚው መጠቀም መጭው አምባገነን የዓለም ገዥ የወራሪዎች የዘመናት ሕልም በማነስ ላይ ያለችው ዓለም የቦምቡ መምጣት የዓለም መንግሥት የሰው ልጆች የመጨረሻ ተስፋ ስለ ዓለማችን ታላላቅ መንግሥታት ነቢዩ ዳንኤል የተናገረው ትንቢት የሮም መንግሥት መነሣትና መውደቅ የአራተኛው መንግሥት ማንሰራራት የመጪው አምባገነን የመጀመሪያ እርምጃ የዳንኤልን ሰባ ሱባዔ ለመረዳት አርባ ሁለት የፍዳ ወራት ለዓለም አገዛዝ የሚያገለግሉ ሁኔታዎች ዛሬም አሉ የዓለም አምባገነንነት ዛሬም ይቻላል የዓለም የጥፋት ቀን ሊመጣ ያለው የኑክሊየር መዓት እየጨመረ የመጣው የአካባቢ ብክለት የሕዝብ ብዛትና ረኃብ የሥርዓት አልባነት ሥጋት መጪው ያዕቆብ መከራ ጊዜ የመከራው ወቅት ከዳንኤል እይታ አንጻር ታላቁ የዓለም የመከራ ዘመን ስለ ታላቁ መከራ የክርስቶስ ትንቢት የሰው ዘር እየጠፋ ነው አስገራሚው የእግዚአብሔር ሕዝቦች መትረፍ የራእይ መጽሐፍ ዝርዝሮች ሰባቱ አስፈሪ ማኅተሞች ሰባቱ የጥፋት መለከቶች የመጨረሻዎቹ ሰባት የመቅሠፍት ጽዋዎች አርማጌዶን የዓለም የሞት ሽረት ትግል አዲሱ የዓለም መንግሥት ዓዋጅ ወደ ፍርድ መጣደፍ የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ፍንዳታ ከደቡብና ከሰሜን ዓመፅ የኮሚኒስት ቻይና እንቅስቃሴ የሰይጣን ጦር ዕቅድ ሰይጣናዊ ሣልሳዊነት ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ውጊያ አርማጌዶን እግዚአብሔርን ሰድቦ መሞት የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ከግርግም ወደ ሥልጣንና ክብር መብረቅ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ የመላው ዓለም ድንጋጤ በነጩ ፈረስ ላይ የተቀመጠው የሦስተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በአካል መመለሱ ግልጥና በክብር የተሞላ መመለስ ከሰማይ ሠራዊት ጋር ስለ መመለሱ ምድርን የሚያናውጥ ምጽአት በመንግሥታት ላይ ለመፍረድ መምጣት ጽዮን ላይ ሆኖ ለመግዛት መመለስ በሕይወት ያሉ አይሁዶች እንደገና ለፍርድ ሲሰባሰቡ በሕይወት የተረፉ ሌሎች ሕዝቦችም ለፍርድ ይቀርባሉ ከጥፋት ወደ ፍጹማዊነት ለአሁኑ ትውልድ ተገቢ ጥያቄ ሊታወስ የሚገባ ተስፋ» ለጭንቀት ቀን አጽናኙ ተስፋ ከዳግም ምጽአቱ የሚለየው አዲስ ተስፋ መነጠቅ ዋናው የሐዋርያት ትምህርት መነጠቁ በጌታ የሞቱትን ክርስቲያኖችም ይጨምራል የክንውኖችን ቅደም ተከተል መረዳት ትንሣኤን ለማዘዝ የክርስቶስ ሥልጣን በአየር ላይ በአንድነት መገናኘት የመነጠቅ መጽናኛነት መነጠቅና አዲስ አካል ለሕያዋን መነጠቁ ከመጨረሻ ሰዓት ድርጊቶች በፊት ይከናወናል በጉጉት መኖር የሚቀጥለውስ። የሀያኛው መቶ መጨረሻ አሥር ዓመት ለሁለት ሦስተኛው የዓለም ክፍል የሚታደለው የመካከለኛው ምሥራቅ ነዳጅ ዘይት የዘመናዊው ዓለም ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ዋና መሣሪያ መሆኑን ከመነሻው አረጋግጧል። ዓለም ትኩረቱን በመካከለኛው ምሥራቅ ላይ ማድረጉ እስራኤል የጥንት ምድሯ ባለቤት መሆኗ እና ዓለም የሰላም ዋስትና የሚሰጣት ሰው በምትፈልግበት ሁኔታ ላይ መሆኗ የፍጻሜውን ጊዜ የሚያሟሉ ሁኔታዎች መሳካታቸውን ያመለክታል። በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት መሠረት እግዚአብሔር ባስገራሚ ሁኔታ በሰው ታሪክ ውስጥ ጣልቃ የሚገባበት ጊዜ ቅርብ ይሆን ይሆናል። በዚህ ጊዜ የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን በአውሮፓ አገሮች ኅብረት ላይ እየተሰበሰበ ይሄዳል። ቀ ከሦስተኛው የዓለም ጦርነት ወደ አርማጌዶን ከዚህ ሁሉ አስከፊ መዓት በኋላ ሳይታሰብ የዓለም ጦርነት ይቀሰቀሳል። አብዛኛው የነዳጅ ሀብት በመካከለኛው ምሥራቅ መከማቸቱ እግዚአብሔር መካከለኛው ምሥራቅን የመጨረሻው ዘመን ድርጊቶች የሚከሠቱበት ቦታ እንዲሆን ማቀዱ ይሆን። በሌላው የዓለም ክፍል የሚካሄዱት ጦርነቶች ከትንቢታዊ ቃል አኳያ እምብዛም ግምት የማይሰጣቸው ቢሆኑም በመካከለኛው ምሥራቅ የሚነሠት ውጥረቶች ግን በሁሉም ዘንድ ያለውን ሁኔታ የሚያባብሱና ፍጻሜ ወደሆነው የአርማጌዶን ጦርነት እና ወደ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት የሚያመሩ ናቸው። መካከለኛው ምሥራቅም ከብዙ ምዕተ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ኅብረተሰብ ዋና ትኩረት ሆነች ። ቀ የመጨረሻው ዘመን ትንቢት ሲፈጸም የአሕዛብ ዘመን ከመፈጸሙ በፊት በሜዲትራኒያን አካባቢ የኢኮኖሚና የፖለቲካ የበላይነት ያላቸው የመንግሥታት ኅብረት እንደሚመሠረት መጽሐፍ ቅዱስ አመልክቷል። ቀ የእስራኤልና የዓረቦች ጦርነት በግንቦት ቀን ዓም እንግሊዝ በአካባቢው የነበራት የበላይነት ሊያበቃ እስራኤል ከብዙ ምዕተ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጻ መንግሥት ሆነች። መጽሐፍ ቅዱስ የያዕቆብ መከራ ዘመን ኤር የሚለው ይህንኑ ሲሆን ይህም ለመጨረሻው ዘመን ምንም የማይረዳ ነው ። የሁለተኛው ክፍል ትንቢቶች የሚያመለክቱት ቤተ መቅደሱ ከፈረሰ ጀምሮ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ወደ ምድር እስከሚመጣ ድረስ በዚህ ዘመን ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች እንደሚፈጸሙ ነው ሉቃስ ። በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እንደሚያመለክቱት የእስራኤል የመጨረሻ የድል ሰዓት የሚሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ተመልሶ ሕዝቡን በመታደግ የጽድቅና የሰላም መንግሥት በምድር ሲመሠርት ይሆናል። ሥመሳያሪ የተመለከተው ታላቅ የዓለም መንግሥት የዓለም መሪ እና ፍጻሜ በዳንኤል ከተገለጠው ጋር አንድ ነው። የሚቀጥለው ጊዜ ደግሞ የያዕቆብ መከራ ዘመን ይባላል ኤር ይህ ጊዜ በእስራኤል ላይ ታላቅ ስደትና ዓለም አቀፋዊ ውጥረት የሚያመጣባት ይሆናል። ቀ ሁሉን አቀፍ የሆነች ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ ጅማሬ በሀያኛው መቶ ክፍለዘመን ታላቅ ለውጥ ተደረገና ዓለም አቀፋዊቷን ቤተ ክርስቲያን ለመመሥረት በፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንቅስቃሴ ተጀመረ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ተማሪዎችም ይህን ዓለም አቀፍ የአብያተ ክርስቲያናት ኅብረት እንቅስቃሴ ስለ መጨረሻው ዘመን ሃይማኖት ከተነገሩት ትንቢቶች ጋር አያያዙት። የመጨረሻው ዘመን የዓለም ሃይማኖት በሰይጣን ኃይል ለተሞላውና የዓለም መሪ ለሚሆነው መስገድ ይሆናል። በአውሮፓና በመካከለኛው ምሥራቅ ባለው ለውጥ ሳቢያ መድረኩ በሚገባ ተዘጋጅቷል መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አሥሩ መንግሥታት ቡድን ስለ አምባገነኑ መሪና ማዕከሉን በመካከለኛው ምሥራቅ ስለሚያደርገው የዓለም መንግሥት የተነበየው እውን እየሆነ ነው። የመካከለኛው ምሥራቅ መሪ ከመነሣቱ በፊት ቤተ ክርስቲያን የምትነጠቅ ከሆነ ይህ ሁኔታ የሚፈጸመው በጣም በቅርቡ መሆን አለበት። ቀ ሰላምና የመጨረሻው ሂደት የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ድርድር ስለ መጨረሻው ዘመን ከተነገሩት ትንቢቶች አንዱና ትኩረት የተሰጠው ጉዳይ ነው። ቀ አዲስ የዓለም መሪ ብቅ ማለት በሁለተኛ ደረጃ የተነገሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ከመካከለኛው ምሥራቅ ስለሚነሣው መሪ ነው የሚያመለክቱት። መካከለኛው ምሥራቅ ዛሬ እንዲህ ያለውን የዓለም መሪ ይሻል። በመካከለኛው ምሥራቅ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ ክንውንም ይህ የቤተ ክርስቲያን መነጠቂያ ጊዜ በጣም መፋጠኑን ያመለክታል። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተዳከመች ዓለም አቀፍ ጦርነት ለማካሄድ አቅሙም ሆነ ፍላጎቱ የላትም። በዚህ ጊዜ የዓለም የኃይል ሚዛን የሚጠፋ ሲሆን ይህም የሜዲትራኒያኑ ኅብረት መሪ ያለምንም ተቃዋሚ የዓለም አምባገነን ገዥ መሆኑን እንዲያውጅ ያስችለዋል። በእንደኛው የዓለም ጦርነትና ከዚያም ወዲህ በነበረው ጊዜ ዓለም አቀፍ ጦርነቶችን ለመከላከልና አንድ ዓለም አቀፍ ኃይል ለማቋቋም ለመጀመሪያ ጊዜ እርምጃዎች ተወስደዋል። ቀ የቦምቡ መምጣት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ ዓለም አቀፍ መንግሥት መመሥረቱ ይበልጥ አስፈላጊ እየሆነ መጣ። ቀ ስለ ዓለማችን ታላላቅ መንግሥታት ነቢዩ ዳንኤል የተናገረው ትንቢት ነቢያት የዘመናዊውን የዓለም መንግሥት አስፈላጊነት ምክንያት ባያስተውሉም ታሪክ የሚያከትመው ዓለም በመጨረሻ በአንድ ማዕከላዊ መንግሥት ሥር ከተካተተች በኋላ እንደሚሆን አመልክተው ነበር። በትንቢቱ መሠረት የዓለም ሁኔታ በትክክል ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት ወደሚከሠተው ማዕከላዊ የዓለም መንግሥት ምሥረታ እያመራ መሆኑንም ተንብይዋል። በዚያ የመጨረሻ የዓለም ጦርነት የመንግሥታት ታሪክ በክርስቶስ ዳግም ምጽአት ወቅት ለአንዴና ለዘላለም ያከትማል። ይህ የሚሆነው በዓለም ታሪክ የመጨረሻዎቹ ሰባት ዓመታት የአርማጌዶን ጦርነት ከመካሄዱና ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት ነው። ያም መሪ ከብዙ ሕዝቦች ጋር እስከ ሰባት ዓመት ድረስ በጠበቀ ሁኔታ ቃል ኪዳን ይገባል የሰባቱ ዓመት እኩሌታ ሲያልፍ መሥዋዕትና ቁርባን ማቅረብን ይከለክላል በቤተ መቅደሱም ማዕከላዊ ስፍራ ላይ አስጸያፊ የሆነ የጥፋት ርኩሰት እንዲቆምበት ያደርጋል ይህም የሚሆነው እግዚአብሔር በወሰነው መሠረት ያ መሪ እስከሚወገድበት ጊዜ ነው ዳን በ ዓም እትም። ቀ አርባ ሁለት የፍዳ ወራት የመጽሐፍ ቅዱስ ነቢያት በሙሉ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት ያሉት የመጨረሻ ዓመታት ታላቅ የመከራ ጊዜያት እንደሚሆኑ ገልጠዋል። በዓለም ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም አቀፍ መንግሥት ምሥረታ ቅድመ ሁኔታዎች በአስደናቂ ሁኔታ ተሟልተዋል። በእግዚአብሔር ቃል የተጠቀሱት ትንቢቶች እውን የሚሆኑበትና የዓለም አቀፍ መንግሥት ምሥረታ ጊዜ ሩቅ አይደለም። በአሁኑ ጊዜ በመካከለኛው ምሥራቅ ካለው ውጥረት አንጻር የኑክሊየር ጦርነት ቢደረግ እጅግ አስከፊ እልቂት ይሆንና ዓለም አይታ የማታውቀው ጥፋት ያገኛታል። ዖቶም ዖፖዶጆፖ ዎሦፖ ቀ ታላቁ የዓለም የመከራ ዘመን ታላቁ የዓለም የመከራ ዘመን ከክርስቶስ ዳግም ምጽአት በፊት የሚፈጸም ነው። ለጥቂት ጊዜ ይሁን እንጂ ይህ ሦስት ዓመት ተኩል ታላቅ የመከራ የዋይታና ዓለም አይታ የማታውቀው መዓት ዘመን ነው የሚሆነው። ታላቅ የመከራ ጊዜ ይሆናል። ስላልተፈጸሙ ትንቢቶች አጭር መግለጫ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ኛ ቆሮ ኛ ተሰ የሮም ግዛት መታደስ መነሣት የአሥሩ መንግሥታት ኅብረት ዳን ራእይ የመካከለኛው ምሥራቅ አምባገነን መነሣት ዳን ራእይ ክርስቶስ መጥቶ መንግሥቱን በምድር ከመመሥረቱ ከሰባት ዓመት በፊት ከእስራኤል ጋር የሚደረግ የሰላም ውል ዳን የዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ ራእይ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ አራት ዓመት ቀደም ብሎ ሩሲያ እስራኤልን መውረሯ ሕዝ ከእስራኤል ጋር የተደረገው ስምምነት መጣስ የዓለም መንግሥት የዓለም ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት እና የክህደት ሃይማኖት ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ሦስት ዓመት ተኩል ቀደም ብሎ መጀመራቸው ዳን ራእይ የብዙ ክርስቲያኖችና አይሁዶች ሰማዕትነት ራእይ የመለኮታዊ ፍርዶች ወደ ምድር መፍሰስ ራእይ የዓለም ጦርነት በመካከለኛው ምሥራቅ መፈንዳት የአርማጌዶን ጦርነት ዳን ራእይ የክርስቶስ ዳግም መምጣት ማቴ ራእይ ፍርድ በክፉዎች ላይ ሕዝ ማቴ ይሁዳ ራእይ ያጢረታዳታ ሪም ምያ ሚሚ የሰይጣን መታሠር ራእይ የብሉይ ኪዳንና የታላቁ የመከራ ዘመን ቅዱሳን ትንሣኤ ዳን ራእይ የሺህ ዓመቱ መንግሥት መጀመር ራእይ ዓመፅ በሺህ ዓመት መንግሥት ፍጻሜ ላይ ራእይ ትንሣኤና ፍርድ በክፉዎችና በሰይጣን ላይ በታላቁ የነጩ ዙፋን ፍርድ ራእይ የዘላለም መጀመር አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር አዲሲቷ ኢየሩሳሌም ራእይ አዘክክ ሠ ሦጆአጳአ ሁሎ ታፆ ሊታወስ የሚገባ ተስፋ ቀ ለጭንቀት ቀን አጽናኙ ተስፋ በመጨረሻ ዘመን የሚፈጸሙ አስደናቂ ትንቢቶች እንዳሉ ቢታወቅም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸውን ተስፋ ያህል ሰውን የሚያበረታታ የለም። እነዚህ አማኞች የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ኛ ተሰ በብሉይ ኪዳን ትንቢቶች የተነገረው የመጨረሻ ዘመን ፍርድ ከመምጣቱ በፊት እንደሆነ እርግጠኞች ነበሩ። እነዚህ ትንቢቶች ስለ ኃያሊቱ ቤተ ክርስቲያን ተግባርና ሐሰተኛው ነቢይ በታላቁ የመከራ ዘመን ራእይ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ የሆነው የመጨረሻ ገዥ እንደ እግዚአብሔር እንዲመለክ መፈለጉን ይገልጣሉ። ከዚህ ጋር ዓለም የሚጠብቀው በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ ሦስት ዓመት ተኩል በፊት የሚመሠረተውን የዓለም መንግሥት ነው። የአሥሩ የሜዲትራኒያን መንግሥታት ኅብረት አምባገነን መሪ ብቅ ብሎ ካልፈጸመው በቀር በመካከለኛው ምሥራቅ ዘላቂ ሰላም እንደማይመጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።