Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ነው ካካ ተራራና ቡርቃ አካባቢ ሀየሉም አኖሌ ስራውን ተወው ማለት ነው።» ብላ ጮኸች ሀየሎም ትክዝ ብሎ እንዲህ አላት » ማህፈረ አስዋን ትቶ ሌላ ማግባቱ መብቱ መሆኑን አምናለች ተቃውሞዋን ግን የሰርጉ እለት ራስዋን በመግደል ገለፀች ከባድ ነው።» «ምን ሆነሻል ሀወኒ።» «እውነቱን ንገረኝ አኖሌ ሞየአል። ሀየሎም። ወይስ ራሱ አኖሌ። «ምን አድርገህ ነው ያስቀየምከኝ። እጢው ዱብ አለ። አይኖቹን አይኖችዋ ላይ ቸክሉ ቁና ቁና እየተነፈለ «ታገስኩሽ ሀወኒ። ሽጉጡን ዘወር አድርጊው እያለ ወደሁዋላ ስፈገፈገ ግድግዳው አገደው እጁን ፊቱ ላይ ከልሎ ይለማመጣት ስለማትችይበት ሊተኩስብሽ ይችላል ሀወኒ ዘወር ርጊው ላስቆጣሽ ብዬ አልነበረም በአንድ የአላማ ጃንጥላ በር ነንኮ ሀወኒ በአብዮታዊ ዴሞክራሊያዊ ጃንጥላ ስር ነን ዩነቶች ካሉ አየሽ ካሉ ልዩነቶች በአሰራሩ መሰረት ወያይተን ነው ልንፈታው የሚገባው ካልተግባባን ሶስተኛ ሰው ምን መሰለሸ ሀወኒ በመድረክ ላይም ቢሆን ግለሂስ ሳደርግ እችላለሁ እኔን ብትገድይ ምን ትጠቀሚያለሽ።» «የምታውቂውን በግምገማ ላይ ላለመናገር ለክንፈና ለሀየሎምም ላለመንገር ቃል ግቢልኝ» «አንተ ማንን ነው የምትፈራው። ሀየሎምን ነው ወይስ የኦሮሞን ህዝብን «የኦሮሞ ህዝብ ተሰብስቦ እኔን ከስራ አያባርረኝም አንዲህ ነው የምታስበው።» አለች «እየቀለድሽ ነው።ብላፈገግአለች ሀወኒ አመፒኝ ጭንቅላት ያለሽ ሰው ነሽኩ።» አንናገርም እንጂ አስተዋፆአችንኮ የትየለሌ ነው ግን ምን ያደርጋል ጉራ ቀለብ አይሆን «በል እንግዲህ ሰለሞን አሁን መሸ የግድ መሄድ ሊኖርብህ ን «አዎን ልሂድ» አለ ከተቀመጠበት የአልጋው ጫባፃ ላይ ግን ሳይነሳ ቀረ «እጅሽን አመመሽ እንደ።» አለ አይን አይንዋን እያየ «የሰው ስጦታ ነው።» አለ ሳያስበው «ሀየሎም አርአያ «ሀየሎም ማስታወሻ ብሎ ይህን አበረከተልሽ። «ምን ችግር አለ።» ሲል ጠየቀ «ሁዋላ እነግርሀለሁ» ለአይን ያዝ ሲያደርግ ቡርቃን ለቀው ወደ አባቦኩ ኩረብታ ይጋልቡ ጀመር ሀወኒ መጋለቡን አልረሳችውም ጭንዋ መሀል ቢቆጠቁጣትም ቻል አድርጋው ግልቢያዋን ቀጠለች ጨረቃ ደምቃ በመውጣትዋ ጉዞው ሳያስቸግራቸው ካሰቡት ጊዜ ፈጥነው ወደ ኩረብታዋ ተቃረቡ የሞቀ ወግ ይዘው መንገዱ ሳይታወቃቸው ተገባደደ ሆርዶፋ መቼም ወግ አያልቅበት በኦሮሞና በአማራ ገበሬዎች መካከል ግጭት በተነሳበት ጊዜ የፈፀመውን ጀብዱ እያደነቀ አጫወታት ተርኩ ሲያበቃም ጠመንጃውን ብድግ እያደረገ ይቺ እኩ አኖሌ የላከልኝ ራስዋ ናት» አላት «መቼ ነው። አዎን አንቺኩ ውብ ነሽ አንቺን የመሰለ ማን አለ።» «አኖሌ በህይወት መኖሩንና አስመራ እንደሚገኝ ብቻ ነበረ የገለፀልኝ «አንዲያ ሲልሽ ምን አልሽ።» «አላውቅም ምናልባት ይህን ጉዳይ የሚያውቀው ሀየሎም የቡርቃ ዝምታ ብቻ ሊሆን ይችላል ለነገሩ ለዚህ መልስ መስጠት ያለበት ሀየሎም ነበር ሀየሎም ግን አሁን በህይወት የለም» ብላ ትክዝ አለች በዚያው ቅፅበት ሽፋሽፍቶችዋ ረጥበው ታዩ ሰውነትዋን እንደማንቀጥቀጥ እያደረጋትም ምናልባት ሀየሎም ጉዳዩን በምስጢር ለመያዝ የተገደደው የድርጅቱን መመሪያ ጥሶ የፈፀመው ድርጊት ሆኖ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ ርግጠኛ ግን አይደለሁም በነገታው ሰንበት ስለነበር አኖሌን ለማግኘት ተሲያት ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ ፄድኩ ሀወኒ በር ከዓታ ስታስገባኝ «ትናንት ስላንተ ነግሬው ነበር እምብዛም ደስተኛ አልሆነም ሚያናግርህ አይመስለኝም ቢሰድብህም ግን ቻለው እጅጌውን ጠቅልሎ ቡጢ ሊያወርድብህም ይችላል ምን ታደርገዋለህ። «ላንተ ምን ያደርግልሀል። «ቅጥፈት ነው። ምን። እኩ ምን። አኖሌ ቀሪዎቹን ወረቀቶች አጣጥፎ ፖስታው ውስጥ ። ለመሆኑ ሀየሎምን እንዲያ ነው የምታየው። እኔንስ እንዲያው እንዴት ብትገምተኝ ነው። ታዲያ ሙሴ አስረክቦን የፄዴው አደራ ምን ይመከልበል።
እዚህ ዘመድ ኒ የቡርቃ ዝምታ አላት። ብዬ ተደነቅሁ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቅሁዋት ደርግ ከመውደቁ በፊት በትግሉ ጊዜ ትግራይ በሚገኘው የኢህአዴግ ሬድዮ ጣቢያ በጋዜጠኝነት ስራ ላይ ሳለሁ ነበር «ታሪክ ፀሐፊ ነኝ» ብላ ነበር የተዋወቀቺኝ በተለይ የሀየሎምን ታሪክ ለይታ ለመፃፍ እንደምትፈልግ ጭምር አጫውታኝ እንደነበር አስታውሳለሁ በአስር ቀናት የሬድዮ ጣቢያ ቆይታዋ ብዙ አውግተናልፎ የህወሀት መሪዎች በሚገኙበት አካባቢ ማረፍዋን ጭምር እንደነገረችኝ ትዝ ይለኛል በርግጥ ከዚያ ወዲያ ስለ ልጅቱ የተለየ ነገር የሰማሁት ደርግ ከወደቀ በሁዋላ ነበር በደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ የሚሰራ አንድ ታጋይ ስምዋን አንስቶ «ከለየላቸው ማጅራት መቺዎች ጋር ተመሳጥራ ከፍተኛ ዝርፊያ ስታካሂድ ተይዛ ታሰረች» ሲል አጫውቶኝ ነበር በወቅቱ ስለልጅቱ በሰማሁት ወሬ ግራ በመጋባቴ «የስም ሞክሼ እንዳይሆን አልኩት የፀጥታው መስሪያ ቤት ሰራተኛ የሆነው ታጋይ ፍፁም ትክክለኛ የሆነ መረጃ እንዳለው ገለፀልኝ ቢሆንም ግን ለማመን ተቸገርኩ ልጅቱ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የታሪክ ምሩቅ መሆንዋን አውሙቃለሁ በዚህ ላይ ከህወሀት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር የቀረበ ግንኙነት እንዳላት ከማወቅ ባሻገር ሁለት ሶስት ጊዜ ያህል የደህንነት ሚኒስትር ከሆነው ክንፈ ገብረመድህንና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር በመዝናኛ ቦታዎችና በመኪና ውስጥ አይቼያታለሁ ስለዚህ ልጅቱ ከማጅራት መቺዎች ጋር ለመተባበር የሚያስችል የጀርባ ታሪክም ሆነ ባህርይ ሊኖራት እንደማይችል እርግጠኛ ነበርኩ ከዚያ ወዲያ ግን ለሁለት አመታት ያህል ስለልጅቱ አልሰማሁም ወደ ውጭ ሀገር ተሰድዳ ወይም እዚያው እስር ቤት ተከርችማ ሊሆን እንደሚችል ግን ግምት ነበረኝ የአሁኑግን የተምታታ ሆነብኝ ባልተጠበቀ አጋጣሚና ሁኔታ ኤርትራ መኖርዋን በመስማቴ ግራ ተጋባሁ ጆሮዎቼ ነቁ ልቤ ተነሳሳ የተደበቀ ታላቅ ምስጢር ድንገት መዳፌ ላይ የወደቀ ያህል ተሰማኝ አብርፃ ፀሎት «ካወቅሀት በል ንገረኝ ስምዋ ማነው። » «አኖሌ ዋቆ። አኖሌ ዋቆ። » ሲል የቡርቃ ዝምታ «ምንድነው የቡርቃ ዝምታ። » አሰው እየተባለ ይነገራል ከዚያ ወዲያ የቡርቃ ሰዎች የዋቆ አባዱላን እለተ ሞት በተስፋ ይጠብቁ ጀመር ያን ጊዜ የቡርቃ ዝምታ ያበቃና ጀግናው ቡርቃ እንደጥንቱ በኦሮሞ ምድር ደረት ላይ እያፉዋጨ ሲጉዋዝ ይታያል የቡርቃ ዜማ የቡርቃ ጀግንነት የቡርቃ ተረት ህልም ሆኖ አይቀርም ጂብሪል ከሚኒስትሩ ቢሮ እንደወጣ የሩጫ ያህል ነበር ወደ አኖሌ የገሰገሰው አኖሌ ከገበሬዎቹ ጋር ወግ ይኮ ነበር «አንድ ጊዜ ላናግርህ አለው በቸኩለ ድምፅ አኖሌ ፈጥኖ ወደ ጂብሪል ተራመደ «እንግዲህ ሚኒስትሩ በጣም ተስፋ አሳድረውብፃል አሁኑኑ ሾፌርና መኪና ስለሚዘጋጀልህ ወደ ቡርቃ ገስግስ ምናልባት ዛሬ ማምሻውን ወይም ነገ ማለዳ የሁለቱ ወገኖች ግጭት ሊከሰት ይችላል የቡርቃ ዝምታ ። » የቡርቃ ዝምታ ወንበዴዎቹ። » ሲሉ ጠየቁት የቡርቃ ዝምታ «አዎን» «ምንድነው የኔ ልጅ። «አኖሌ ልጄ። «ይው ደረኃላልሳ ታርቃ ቋያቃሪ» ተዶፆቻፖ ያፇፇጨራ ጨፈጭፉምዎዕፖ» «ፈልያቻ እኖ ያታ ነጨ «ኋዳያቻሦ ሀወ ዖታሥቿ ኦሮሞዎቹ በሬዎች በከፍተኛ አስፈሪ ድምፅ የሚያስተጋቡት ይህን ነበር ንርኤ ከለምለሚቱ ቡርቃ ብዙም ሳይርቅ አንዲት በርካታ አማሮች የሰፈሩባት መንደር አለች የሰፈሩበት ሜዳ እጅግ ውብና ለእርሻ ተስማሚ ነው መሬቱ ለእህል የሰጠ ነው የሰርዶው ልምላሜ የቡርቃ ዝምታ ታይቶ አይጠገብም አካባቢው ቅዱስ ስፍራ ይመስላል እዚያች መንደር ላይ የሰፈሩት አማሮች አብዛኞቹ የምንጃር ሰዎች ሲሆኑ ወደ አካባቢው የመጡት ከአያሌ አመታት በፊት ደጃዝማች ፃይለራጉኤልን ተከትለው ነበር በርግጥ የአብዛኞቹ አባቶች ራሳቸውን እንደ አገር አቅፒ የሚቆጥሩ ወታደሮች ናቸው በወቅቱ በመላዋ አርሲ ኦሮሞች ይከበሩ ከነበሩት ዋቆ አባዱላ ጋርም እልህ የሚያስጨርስ ፍልሚያ አድርገዋል ሆኖም ኦሮሞዎቹ ሀይል ሲበረታባቸው ወደ ቡርቃ ኮረብታ ወደ ካካ ተራራ ግርጌ ተሰባሰቡ እንጂ አልተንበረከኩም ነበር ደጃዝማች ሃይለራጉኤል የተቀዳጁትን ድል ተጠቅመው የዋቆ አባዱላን ተከታዮች አላሳደዱዋቸውም ኦሮሞዎች ብዛት ስላላቸው ቂሙ በርትቶ አንድ ቀን ይነሱብናል በሚል ስጋት ከዋቆ አባዱላ ጋር እርቅ መሰረቱ ዋቆ አባዱላ በወቅቱ ሀይላቸው ስለተዳከመ እርቁን ይፈፅሙ እንጂ ነፍጠኞች የፈፀሙባቸውን ግፍ ለወገኖቻቸው ከማስተማር አላረፉም ነበረ ይህን የተረዱት አማሮች ከእለታት አንድ ቀን የቡርቃ ሰዎች ይነሱብናል የሚል ስጋት ነበራቸው እነሆ አልቀረም ከብዙ አመታት በሁዋላ የቡርቃ ገበሬዎች እንደጉንዳን ሰራዊት እየተመሙ ከቡርቃ ኮረብታ ከዋቆ አባዱላ ደጃፍ ላይ ተሰባስበው ያቅራራሉ ይዝታሉ አማሮቹ ገበሬዎች የአመፁን ወሬ እንደሰሙ ድንጋጤ ትንፋሻቸውን ቆረጠው ሴቶች እንባቸውን ያዘሩ ጀመር ወንዶች ማድረግ ስላለባቸው ነገር በቅጡ ማሰብ እንኩዋ አልቻሉም ቀስ በቀስ ግን አንድ ሁለት እያሉ የቅዱስ ሚካኤል ደብር ወዳለበት ኮረብታ ያቀኑ ጀመር አማሮቹና ኦሮሞዎቹን የሚለየው ኩረብታ በታቦቱ ስም ቅዱስ ሚካኤል ኮረብታ ተብሎ ይጠራል ከኮረብታው ኣናት ደጃዝማች ኃይለራጉኤል ያሳነፁት ይኸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በመልካም አቀማመጥ ጉብ ብሏል እኩለ ቀን ሲሆን የጡሩምባ ድመፅ በአማሮቹ መንደር ያስተጋባ ጀመር አያይዞም የቅዱስ ሚካኤል ደብር ደወል ግርማ ሞገስ ባለው ድምፅ በርጋታ ጥሪውን አሰማ ጥሪው ግን ከወትሮው ለየት ይላል የአሁኑ የደወል ድምፅ ከኮረብታ ኮረብታ እስኪያስተጋባ ድረስ ፃይልና ቁጣ ነበረበት ከዘጠና ደቂቃዎች በሁዋላ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ኮረብታ ሽምጥ የሚጋልቡ ፈረሰኞች ብቅ ብቅ ይሉ ጆመር ጦርና ጐራዴ መውዜርና ጉዋንዴ የያዙ ጠያይም አማራ ገበሬዎች ያን ለምለም መስክ እንደዋዛ ያቁዋርጡት ያዙ ፈረሶቹ የተቀለቡና የሰለጠኑ ናቸው አማሮቹ ለፈረስ ግልቢያ የሚሰንፉ አልነበሩም ፈረሶቹም ጥሪውን የተገነዘቡ ይመስል ጆሮአቸውን ገትረው ወዴ ተራራው የቡርቃ ዝምታ መጥጡ ገቡ ተሲያት ላይ ከአምስት መቶ ያላነሱ አማራ ገበሬዎች ጦራቸውን እየሰበቁ ጃሎታውን ያስነኩት ያዙ «ፍፃሜ ቀርቦአል። ልጃችን አኖሌ ያንተና የልጅነት እጮኛህ የሀወኒ ታሪክ ይኸ ነው አኖሌ እንደምንም ስሜቱን አምቆ ይሰማ ጀመር «አባታችን ዋቆ ስምህን አኖሌ ያሉህም አኖሌ በተባለ ቦታ የተጨፈጨፉትን ወገኖቻችንን ለማስታወስ ነበር ግን ሁሉም እንደ ቡርቃ ዝምታ ተረት ብቻ ሆነ «ዋቆ አባዱላ ህልም ነበራቸው ምናልባትም ከንቱ ህልም ጤሻ ሆኖ የቀረ ምኞት ዋቆ አባዱላ ይኸን ታሪክ ክፍ ስትሉ ሊያወጉዋችሁ ነበር አሳባቸው እናንተ ግን ፊደል ከቆጠራችሁ በሁዋላ ዋቆንም እኛንም ቡርቃንም ረሳችሁ ናቃችሁን የቡርቃ አድባር በዚህ ሁኔታ ክፉኛ አዘኑ ልባቸው ቆለለ ተስፋ አጥተውም ለሞት በቁ የቡርቃ ህዝብ ግን ትንቢቱን ሳይዘነጋ ቆየ ከዋቆ ጋር አያይዞ አምላክ የሚፈጥረውን ተአምር በጉጉት ሲጠባበቅ ዘመናት አለፉ ዛሬ ታዲያ የቡርቃ ገበሬዎች የህልማቸውና የትንቢቱ ዳር የደረሰ አድርገው ቆጠሩትቆ አዎን የቡርቃ ዝምታ ህልም ነው ተረት ነው የሚጣፍጥ የማታ ወግ ነው ይኸን ለቡርቃ ገበሬዎች ማስረዳት ያስፈልጋል እኛ ብንነግራቸው ግን አይቀበሉንም አንተን ግን ያውቁፃል ታሪክህን ሰምተዋል ዋቆ ለመሪነት እንዳጨሀም አስነግረናል አንተና ሀወኒ በአምላክ ተአምር ለመሪነት መመረጣችሁን ገበሬዎች ሁሉ አምነዋል ህ አንተ ካልመራፃቸው ኩረብታውን አይወርዱምና የዋቆን መቀበልህን ሆኖም ጊዜው ገና መሆኑን ለህዝቡ ንገር የጸታ ኣፈ ን መጨ ኦሮሞዎች ሙታንን ሳይቀብሩ ጦር አይሰብቁም በላቸው በመጪረ የምገልፅልህ የአባትህን ኑዛዜ ነው ዋቆ አባዱላ አንድ ቃል ነው ለአንተና ለሀወኒ የተውት የቡርቃን ህዝብ እንዳትረሉት አደራ ብለዋል ከዚያም ጐጆዋ በፀጥታ ተዋጠች ከደጅ ግን ቀረርቶውና ሆታው ይሰማል የፈረሶች ማስካካት የሚቀጣጠል ጭድ ድምፅ የፈረሶች ግልቢያ አኖሌ በሀፍረት ተሸማቀቀ እንባው ጉንጩን ያለብሰው ጀመር ማንነቱን ያጣ ሆኖ ተሰማው የክህደት ስሜት አቃጠለው ግምባሩን ጉልበቶቹ መሀል ወሽቆም ይንሰቀሰቅ ጀመር የሰማው ታሪክ የቡርቃ ዝምታ ጣፋጭ ተረትና ትንቢት የአባቱ ታላቅ ምኞትና ተስፋ ማጣት የቡርቃ ገበሬዎች ቁጣ ጥሪ ረጅም ጥሪ «ኤልመኮ አኖሌ ኤሳ ጅርታ። ያክ የቡርቃ ወንዝ የዝምታ ተረት የቡርቃ ዝምታ ሀማጋው እንደ ሎጥ ዘወር ሳይል መጉዋዝ ፈልጐ ነበር አቃተው አልቻለም ወደ ቶዮታ ላንድ ክሩዘርዋ ከመግባቱ በፊት ዘወር አለ የሚሸኙት ገበሬዎች በዝምታ ቆመው አይን አይኑን ያዩታል አባቦሩ ፈረሰኛው ሆርዶፋ መህቡባ ሀዋ ብዙ ደጋግ ገበሬዎች ብዙ አይበገሬዎች መኪናዋ ጉዞ ጀመረች ከቡርቃ መራቅ ጀመረች በርግጥ ከቡርቃ ትራቅ እንጂ ከኦሮሞች ምድር ግን ገና አልወጣችም መቼምም አትወጣም ያሻትን ያህል ብትጋለብ ያው ምድሩ እንደሆነ የኦሮሞዎች ነው ሾፌሩ እያፉዋጨ እያንጐራጐረ ረገጣት አኖሌ ሾፌሩን የማዋራት ፍላጐት ስላልነበረው በራሱ አሳብ ዙሪያ ይዋኝ ጀመር ለመጀመሪያ ጊዜም ከወትሮው በተለየ በሚነድ ስሜት ስለ ኦሮሞዎች አጥብቆ ማሰብ ጀመረ ከተራ ቲዮሪ በላይ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ መላ አካሉን ናጠው በመኪናዋ መስኮት አይኖቹን አሻግሮ ሀብታሙን መሬትና ዛፎቹን ያስተውል ጀመር እረኞችን በተለየ መንገድ ማየት ጀመረ ኦሮሞዎች የሚል ስሜት ውስጡን ያምሰው ጀመር የኦሮሞች ለም መሬት ለዚያ መሬት ሲባል የደረሰባቸውን በደል ማሰብ ጀመረ አባቦሩ ሰማዩም ቢሆን የኦሮሞዎች ነው ያሉትን አስታውሶ ፈገግ አለ የኦሮሞን ሰማይ ልብ ብሎ ሊያስተውልና ሊያደንቅ አንገቱን በመስኮት ብቅ አድርጐ አንጋጠጠፅ ከማንም አገር ሰማይ በላይ ተውቦ ታየው ከጫፍ እጫፍ ሰማዩ ጥቁር ደመና አርግዞአል ቅዝቃዜንም ይተነናሳል ሰርዶው የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን እስከ ወገባቸው ውጦአቸዋል የቡርቃ ዝምታ የጥንት ተረት መራራ ተረት ያረገዘ ትንቢት ያዘለ በምኞት የታመቀ ተረት በፈጣን መኪና ላይ ብዙ ሺህ ዛፎችን አለፉ ከማንም አገር የተሻሉ ዛፎች ሲል አሰበ ውናረታቸውስ። » ሽ «አንድ ነገር ልጠይቅህ አኖሌ » «ምን። ሀወኒ። ደጋግመን ልናነሳው የሚገባን ጥያቄ ነው» አኖሌ በረጅሙ ተነፈሰ ጥናቱ የቆየ ቢሆንም አላረጀም ጥያቄ ጭንቅላቱ ውስጥ ቀርቶአል የቡርቃ ዝምታ በእጅ ብዛት አልተሻሸም አቡዋራም ጠግቦአል አለቆች ያዩት አይመስልም አኖሌ የጂብሪልን ንግግር አስታወሰ ማስጠናት ይወዳሉ ግን አያነቡትም ቢያነቡትም አይገባቸውም ቢገባቸውም ትክክለኛ ውሳኔ አይወስኑም ፈሪዎች ናቸው ያለው ትዝ ብሎት የኔ ጥናትም የመደርደሪያ ራት ከመሆን አያመልጥም በጥናቱ ላይ ተረማምዶ በአሳብ ወደ ቡርቃ ነጐደ የቡርቃ ሰዎች ከጦር የተሻለ የውጊያ መሳሪያ የላቸውም ምናልባት ጠንካራ ክንዶችና አይበገሬ ልብ ሊኖራቸው ይችላል አዎን ብሩህ አእምሮም አላቸው ያመፁ ጊዜ ባዶ እጃቸውን ለጦርነት ተዘጋጅተው ነበር ሆኖም ጦሮቻቸውን ለጊዜው እንዲያስቀምጡ ተማፅኖአቸዋል በርግጥ በወቅቱ ከዚያ ሌላ አማራጭ አልነበረም በስሜት ብቻ ተገፍቶ ከታጠቁና ከሰለጠኑ ወታደሮች ጋር መፋለም ወጤቱን ከንቱ እልቂት ብቻ ነው የሚያደርገው እያለ ቢያሰላስልም አኖሌ ይህን እምነቱን ሊገፋበት አልቻለም ኢሳይያስ ያለምንም ዋስትና ባዶ እጁን ዝም ብሎ እንዴት በረፃ ሊቆይ ወሰነ። የቡርቃ ዝምታ ። ማድረግ ያለበትን እንዲሁ ብቻ ከወዲያ ወዲህ ይንጉጐራደድ ያሽ ር አምስቱ ከፍተኛ መኩንኖች ቃኘው በሚገኘው የስብሰባ ሳሎን ው ሰአት ቢገኙም አኖሌ አስር ደቂቃ ዘግይቶ ነበር የደረሰው ይቅርታ ጠየቃቸው «ምንም አይደለም» አሉ ሽማግሌው ኩሎኔል አኖሌ ማስታወሻ መያዢያ አጀንዳውን ገላልጦ በቀጥታ ከሶስት ኑን በፊት ወዳቆመበት ርእሰ ጉዳይ ዘለቀ ፎ ባለፈው ስብሰባችን የሱዳንን ውስጣዊ ሁኔታ ካየን በሁዋላ ቃዋሚ ቡድኖች ነበር መረጃ ያገኘሁት የኤርትራ ክፍለ ሀገር ብ ስለ ኢትዮጵያ ያለው አመሰካከት ላይም የተወያየን ይመስለኛል የመገንጠልን ጥያቄ ለማሳመን የሚያነሳቸውን ነጥቦች ጭምር ልክተናል ዛሬ በተቻለ መጠን ሻእቢያን በሚመለከቱ ጉዳዮች በክ ንክ መዊእ ስ ረክ ከ ሚጋ ላይ ጥልቅ ማብራሪያ ማግኘት አፈልጋለሁ ጠንካራና ደካማ ጐኖች በግልፅ ባውቃቸው ለስራዬ ስለሚያግዘኝ በዚያ ላይ ብታተኩሩ አመርጣለሁ» ብሎ መኩንኖቹን አንድ ባንድ በፈገግታ ቃኛቸው በዚህ ጊዜ ሻለቃ ሙሉጌታ «የሻእቢያን ውስጠ ሚስጥር አብጠርጥሮ የሚያውቀው እንኩዋ ሻለቃ ቡልቻ ነው ብሎ በረጅሙ ሳቀ ሻለቃ ቡልቻ ራስ በራ ቀጭን ጐልማላ ነው በመጀመሪያው ስብሰባ ምንም አስተያያት ሳይሰጥ በማለፉ አኖሌ «አጃቢ» ቢጤ አድርጐ ነበር የወሰደው ለአኖሌ በእጅጉ የሚያስፈልገው የሻእበ ደካማና ጠንካራ ጐኖችን የመረዳት ጉዳይ በዚህ በተናቀው ሰው ላይ በማረፉ አኖሌ ራሱን ሳይታዘብ አልቀረም በርግጥም ሻለቃ ቡልቻ የሚናቅ ቢጤ አልነበረም ከሌሎቹ ሁሉ የተሻለና በራሱ የሚተማመን መሆኑን አኖሌ የተገነዘበው ገና ከንግግሩ መግቢያ ነበር ሻለቃው «ወንበዴዎቹ ትራ ዘራፊ ዱርዬዎች አይደሉም አንዲያ የሚያስቡት የማስታወቂያ ሚኒስቴር ጋዜጠኞች ናቸው ሲል ነበር የጀመረው በዚህ አነጋገሩ ከፍተኛ መኩንኖቹ በሆታ አውካኩ አኖሌ ፈገግ አለ በመገረም ሻለቃ ቡልቻ ማብራሪያውን ተቀጠለ ወንበዴዎቹ ከጉዋድ መሪ እስከ ማእከላዊ ኩሚቴ አባላት ድረስ በየደረጃው በሴሚናርና በስብሰባ መልክ ከውጊያ በፊትና ከውጊያ በሁዋላ እየተወያዩ ስትራቴጂና ስልታቸውን ይቀይሳሉ በዚህ ውይይት አበይት ስህተቶቻቸውን ከተመክሯቸው በመነሳት በስልጠናና በልምምድ ያስወግዳሉ በደረቅ ልምምድም የግንዛቤያቸውን መጠን ይለካሉ ይህ ለእንቅስቃሴያቸው ቅንጅጎና ፍጥነት ዋስትና ይሆናቸዋል በውጊያዎች የተሳካ ድል የሚያገኙትም ለዚህ ነወ ውጊያ ከመክፈታቸወ በፊት የሚፈፅሙትን የቅንጅት እንቅስቃሴ የሌሊትና የቀን የህብረት ውጊያ ልምምድ ከጉዋድ መሪ ወደላይ ላሉ የአመራር አካላት የሰጡትን ሴሚናር አንድ ባንድ ገምግመናል ከግምገማችን ወንበዴዎቹ ባለሙያ ብልህና ባለአላማ መሆናቸውን ነው መገንዘብ የቻልነው «ወንበዴው በእግረኛና በሜካናይዝድ ክፍለጦር መደበኛ ውጊያ ማለት ርከህርበቨክ ካጽሸቭ ሊሲያካሂድ የአካባቢ ታጣቂ የኮማንዶና የመሀንዲስ ብርጌዶች ደግሞ ሽምቅ ውጊያውን ያግዙታል ሁለቱንም በተጉዋዳኝ ወይም በተናጠል መፈፀማቸው ጥበባቸው ከኛ መሻሉን ያሳየኛል በተለይ የድርጅቱን ችሪክ ሂደት መሆኑን ይናገራሉ የቡርቃ ዝምታ በጣም። » አላት በሞተ ድምፅ «እዚህ አገር ለጋብቻ መጠየቅ በጣም የተለመደ ስለሆነ ነው ይቅርታ አለችው «ምንም አይደል» ካለ በሁዋላ እንደገና ወደ ርእሰ ጉዳዩ በቀጥታ ት ያምጥ ጀመር «ስሚኝ ርዛ ላማክርሽ የፈለግሁት ከዚህ አገር መውጣት ልበት መንገድ ነው አሁን በዝርዝር ልነግርሽ በማይቻለኝ ያቶች ከዚህ አገር የግድ መውጣት አለብኝ ጉዳዩ ከባድ ግን አንድ ነገር ልግለፅልሸ ህይወቴ አደጋ ላይ ናት የቡርቃ ዝምታ ከዘገየሁ የኔ ነገር ሊያከትም ይችላልፎ ስለዚህ እንድትረጂኝ እፈልጋለሁ ከአስመራ በርካታ ወጣቶች ወደውጭ እንደሚኩበልሉ ይታወቃልፎ ያንን የመሽሎኪያ ቀዳዳ ደግሞ ከእናንተ ከአገሬጡ ተወላጆች በቀር ሊያውቀው የሚችል ከቶ አይኖርም ስለዚህ ከልብሽ እንድትረጂኝ እማፀንሻለሁ ብሎ በተስፋ ያስተውላት ጀመር ሮዛ ስትደነግጥ አስተውሎአታል ግን በጥሞና ነበር ያዳመጠችው ተናግሮ ሲያበቃም በረጅሙ ተንፍሳ «እንዳልከው ከባድ ርእስ ነው አኖሌ። » አለ አኖሌ በጣም። የሚል ድምፅ አሰማ አኖሌ ነበር ቀድሞ ምላሽ የሰጠው እኛ ነን አኖሌ ዋቆ እባላለሁ» «መግባት ክልክል ነው። ስሜታዊ ሆና እሪታዋን ታቀልጠዋለች ሀየሎም ያስገድዳታል ወደ ባህርዳርና ጐንደር ግን እንደናዳ ከሚወረወሩት የኤርትራና የኢትዮጵያ ታጋዮች እኩል ለመግባት ችላለች ሀየሎምን በቅርብ ማወቅ ብቻ ብቁ ታሪክ መፃፍ እንደማያስችላት ስለተረዳች ትኩረትዋ ወደ ሰራዊቱ ሆኖአል ወታደራዊ ሚስጢሮችን ጭምር ታውቅ ዘንድ ተፈቅዶላት ከአመራሩ አልተለየችም ያን ማወቅዋ ብቻውን ግን አላረካትም እንባና ሳቅ እያቀላቀለ የሚያስደንቅ ታሪክና ገጠመኝ የሚገኘው ተራ ተጋዳዮች አካባቢ መሆኑን ትገነዘባለች ከእኒያ መስዋእትነትን በፈገግታ ከሚቀበሉት ታጋዮች ጋር መዋልና መጉዋዝ የፈጠረባት ታ ስሜት በምንም ሊተካ የማይችል እየሆነ ሄፄደ ብዙዎቹ ሀወኒ ጉዋል ኦሮሞ እያሉ ነው የሚጠሩዋት እንዲህ ሲሉዋት የማታውቀው የብርታት ስሜት የሰራ አካልዋን ይወረዋል ይደክማት ይንከባከቡዋታል ከምግባቸው የተሻለውን ያከብሩዋታል ጥይት እንዳይመታት ሀወኒ ግን ያንን እንዳያደርጉ ታስቸግራቸዋለች አንድ ቀን አንዱ ታጋይ እስከ አንገቱ ያዘለ ብሬይኑን ከአንገቱ አውልቆ «እንኪ ያዢ» አላት ተቀበለችው ግን አልቻለችም በአፍጢምዋ ልትደፋ በር በሳቅ አውካኩ ታጋዮቹ «ወታደራዊ ስልጠና ስሳልወሰድሽ ጥንካሬ የለሽም የመንፈስ ጥንካሬሽ ግን ከኛ ይበልጥ እንጂ አያንስም» እያሉ ሲያጫውቱዋት በብስለታቸው በእጅጉ ሀወኒ ታሪክ ፀፃፊና ተጋዳሊት ሆናለች የታጋይነት ክብር ሞቆአታል ታጋይ ንብረት የለውም ኑሮ የለውም ለራሱ አይኖርም ታጋይ ታጋሽ ነው ይ አይዋሽም ታጋይ ጉረኛና ቁጡ አይደለም በታጋዮች ለ መበላለጥ የለም ታጋይነት ተፈጥሮአዊ ውበት ነው ማለት አይደለም ታጋይነት ተጋዳላይ ለህዝብ ፍቅር ገደብ የሌለው ፍቅር ወደ ባህርዳር ገስግሰው ከገቡት ታጋዮች ጋር አብራ የገባችው ኒ በዚያ ዘመቻ ትእግስትን ነበር በዋነኛነት የተማረችው አዴግን አላማ በቅጡ ያልተገነዘቡ አለያም በደርግ ካድሬዎች ጁ የከተማው ነዋሪዎች በድል አድራጊው የኢህአዴግና ሰራዊት ላይ የስድብ የርግማንና የድንጋይ ዶፍ ሲያወርዱ ኣልተሸማቀቀችም እነዚህ ሁሉ ነገ ለዚህ ትግል ይሰዋሉ ስትል አንሾካሾከች ታጋዮች ከታንክ ጋር ተጋፍጠው ድል ኩ በሁዋላ አንገታቸውን ደፍተው ጠመንጃዎቻቸውን ው ተሸናፊ ሲመስሉ ሀወኒ ተመካችባቸው አይንዋ እንባ ሀወኒ አልፎ አልፎ ራስዋን አንደ ታሪክ ፀሀፊ ብቻ ታያለች ዳር አኑራም በታጋዮች ድርጊትና ባህርያት ትመሰጣለች ችን እነርሱ እያለች ትጠራለች ራስዋን እንደ ፈጣሪ ገንጥላ ታ ታዲያ ሀላፊነቱ ይከብዳታል ይህን መሰል የጀግንነት ክ በኢትዮጵያ ቀርቶ በአለም እንኩዋ አልፎ አልፎ የተፈፀመና ፀም የሚችል መሆኑን ታውቃለች ይህ በዝርዝር መፃፍና የቡርቃ ዝምታ ለቀጣዩ ትውልድ መተላለፍ እንዳለበት ይሰማታል ባህርዳር በተያዘችበት እለት ለሀየሎም አንድ ጥያቴ አቀረበችለት «መታገስ ይከብዳል መሰዋት። » «ሀወኒ። ሁኔታውን መገምገም ነበረብን የደረስንበት ድምዳሜም አንደኛ በወህኒ ቤቱ ብቻ ከሆነ ምንም እንኩዋ ወህኒ ቤቱን ስይነት በመጠቀም ተኩሶ ሊፈጅብን ይችላል በወህኒ ቤቱ አካባቢ ብቻ ከሆነ ያ ተወርዋሪ የሚባለው ንድ ብርጌድ ቶሎ ደርሶ ውጊያው ከመጠናቀቁ በፊት አለያም ው እንደተጠናቀቀ ሊደርስብን ይችላል በዚህ የደርግ አመራር እዚያው የሚገኘው የኮር አዛና የትግራይ እዝ አዛዥ ይህን ጥቃት ስንሰነዝር የነርሱ አንድ ቦታ መሆን ደግሞ መራር ይመቻቸዋል ስለዚህ እንደመፍትፄ በእቅድ ነው ጠላት የመቀሌ አካባቢን እንደምናጠቃ ማወቅ የሚል ነው ስለዚህ ጠላት ሌላ ቦታ የምናጠቃ መስሎት ሪ ፃይሉን ወደ ሌላ ቦታ የሚያንቀሳቅስበትን ሁኔታ መፍጠር ስለዚህም ውጅራት የምትባለዋን ስትራቴጂክ ቦታ ማጥቃት ርን ያ መቀሌ ያለው ብርጌድ ውጅራት ያለው ዛይሉ መሰስበት ማንቀሳቀሱ አይቀርም ይህም ከሆነ ወህኒ ን ስናጠቃ በተወርዋሪነት ገብቶ ስራችንን የሚያደናቅፈው ዛይል ም ሁለተኛም ደግሞ ጥቃታችን በወህኒ ቤቱ ላይ ብቻ ቀርቶ በመቀሌ ዙሪያ ባንፃራዊነት በጣም ቁልፍ የሆኑ ን በማጥቃት የማታለል ውጊያን ማካሄድ ይሆናል አልን ን አይነቱን ውዥንብር ከፈጠርን በኋላም ወህኒ ቤቱን ቶሎ ን ለመውጣት እንችላለን የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስን ሌላው ችግር እስረኞቹን በሰላም ሶስቱን ዙር የጥበቃ ምሽግ የቡርቃ ዝምታ አሳልፎ ማውጣቱ ነው ይህን ለማሳካት የኩማንዶ ዛይላችን በክፍተቶቹ በፀጥታ ተጉዞ ወህኒ ቤት መድረሱን ካረጋገጥን በሁዋላ በማድፈጥ መሽጐ የያዘውን ሃይል በማጥቃት ለእስረኞቹ መውጪያ የሚሆን ቀዳዳ ከፍቶ መቆየት አለበት የሚል መፍትኒ አስቀመጥን በመጨረሻም የጥቃት እንቅስቃሴያችንን በሙሉ ካቀናጀን በሁዋላ በተለያዩ አቅጣጫዎች እንቅስቃሴ አደረግን በኔ ግንባር ያለው ሃይል ሶስት ቀን ያክል እየተደበቀ መጉዋዝ ነበረበት ይሁንና በመካከሉ ትልቅ ችግር ገጠመን የምስጢር ጉዳይ አንድ ከመቀሌ እንዲረዳን ያመጣነው ልጅ የልምምዱን ቦታ እንዳየ የሚጠቃው የመቀሌ ወህኒ ቤት መሆኑን አወተ ታዲያ አንድ ቀን ከተጉዋዝን በሁዋላ ለኮማንዶዎቹ አሁን የምንፄሄደውና ልምምድ ያደረጋችሁትም የመቀሌ ወህኒ ቤትን ለመያዝ ይመስለኛል ስለዚህም ሀሳብ ልስጣችሁ ብሎ የአሸዋ ገበታ ሲሰራ ልክ ያቺን ለልምምድ በሳር የተሰራችውን የመቀሴ ወህኒ ቤት ቁጭ አደረጋት ታጋዩ ይሄኔ መቀሌ ወህኒ ቤትን እንደምናጠቃ ተረዳ ይኸኔ እኔ በአጋጣሚ ስገባ የተሰራውን አየሁ አንድ የመቶ ያክል ናቸው የተሰበሰቡት በጣም ደነገጥኩኝ ሁለት ቀን ያክል ሲቀረን ነው ይህ የሆነው ሴላ አማራጭ ስላልነበረኝ አንድዋ የኮማንዶ የመቶ በሌላዋ እንድትታሰር አደረግሁ መንገድ ላይ ሳለን እነዚህ ወንጀለኞች ናቸው ብዙም ችግር ፈጥረዋልና አታነጋግሩዋቸው በእስር ይቆዩ ስል መመሪያ ሰጠሁኝ በዚሁ መሰረት ቡድንዋ መቀሌ አጠገብ እስክንደርስ ድረስ ታስራ ነው የሄደችው አስቀድመን ስለደረስን ሌሊቱን እዚያው መቀሌ አጠገብ ካለች በረፃ አሳለፍን ከዚያም ልክ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት አካባቢ ከውጅራት ጋር በሬዲዮ ተገናኘሁ ያ ተወርዋሪ ሃይል ውጅራትን ለማዳን እንቅስቃሴ መጀመሩን ሰማሁ በጣም ተደሰትኩ በመጨረሻ ከቀኑ ስምንት ሰአት ላይ የታሰረችውን መቶ ትጥቁዋ እንዲመለስላት አድርጌ ለሰራዊቱ መግለጫ ሰጠሁኝ ተልእኮአችን ምን እንደሆነና በልምምዱ መሰረትም እንዴት መስራት እንዳለብን መቼ እንደምንሰራው ምን አይነት ሁኔታ እንዳለ ተወርዋሪው ሃይል ከመቀሌ የወጣልን መሆኑንና በዲሲፕሊን መስራት እንዳለብን አስረዳሁ ታጋዩ እስረኞችን የማውጣት እቅድ መሆኑን ካወቀ በሁዋላ በጭብጨባ በመፈክርና በጣም በተለየ ስሜት ተቀበለኝ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠርም ሊወጡት እንደሚችሉ መገመት አላዳገተኝም ጉዞ እንደተጀመረ የስኳድ አመራርና የቡድን የቡርቃ ዝምታ ረሮችን ይዢ በመቅደም ወደ ከተማዋ ተጠጋሁ ከተማዋን መነፅር በሩቁ ቃኘናትፊ ወደ አሰራ አንድ ሰአት ተኩል ግን ጉዞ ጀመርን ይህን ያደረግንበትም ምክንያት ከምሽቱ ሰአት ጥቃቱ መጀመር ስላለበት ነውቂ ከዚያ ብንዘገይ የፄደው ሃይል ተመልሶ ሊመጣብን ይችላል እናም ለማደናገር ተኩስና ውጊያ የሚከፍቱትን በአዲጉዶ የሱስ ላይ ተኩስ እንዲከፍቱ አደረግኩ እነሱ ተኩስ ሲጀምሩ ሸልኮ የሚገባው የኮማንዶ ዛይላችን በዝግታ ሶስቱን ዙር ምሽግ ፎ ወህኒ ቤት አካባቢ ተጠጋ ሰአረ የያዛት ሻለቃ ደግሞ ውጪያ በሮችን ወደምትከፍትበት አቅጣጫ ደረሰች ይኸኔ ቃቱን እንዲጀምሩ አዘዝናቸው በአንድ ጊዜ አምስቱም የወህኒ በሮች ላይ ተኩስ ተከፈተ ። ከአሁን በሁዋላ ነፃ ናችሁ የሚል ድምፅ» ከተሞችን ስንቆጣጠር በርካታ ህዝብ እየሰበሰብኩ ንግግር ርጋለሁ ብዙውን ጊዜ እኛ ህወሀት ነን ብዬ ነው የምጀምረው ጊዜ ስሜቴን እንኩዋ መቆጣጠር ያቅተኛል አዎን ህወሀት የትግራይ ምድር ሰው ነኝ። ሲል በሞቀ ስሜት አበረታታት እውነተኛና ቅን መሆንዋን ጭምር ነገራትነ ጥንካሬዋ ደረጃ በደረጃ መታየቴ ራሱ እውነተኛነትዋን እንደሚያሳይ አረጋገጠላት ከዚህ በላይ ግን አልቀጠሉም ሀወኒ የኩንፈረንሱ ሰአት ደረሰባት ቀሪውን ማምሻውን እንደሚጨዋወቱ ተነጋግረው በቀጠሮ ተለያዩየ ሀወኒ ወደ አዳራሹ በረረች በረረች እንደ ኦሮሚያ ወፎች ነዓ አእዋፋት ዘማሪዎች ንፁህ ልብ ያላቸው ውብ ዘማሪ አእዋፍት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በሰአቱ ተገኝተዋል የነቀምቴ ማዘጋጃ ቤት የስብሰባ አዳራሽ አልጠበባቸውም ተሰብሳቢዎቹ በሙሉ ኦሮሞዎች ናቸው አብዛኞቹ የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ሊሆኑ ጥቂት የዳዴኡኦ ታጋዮችም አሉ ኩንፈረንሱ በሰአቱ ተጀመረ የዝግጅት ኩሚቴው አስተባባሪ የሶስት ቀኑን ኘሮግራም ማስተዋወቅ ጀመረ የዳዴኡኦ ዋና ፀሀፊ ኩንፈረንሱን በንግግር ይከፍታል ከዚያም ከምሳ በፊት ባለው ጊዜ የዳዴኡኦ ማእከላዊ ኩሚቴ አባል የሆነው ሰለሞን ዲሳሳ የድርጅቱን ኘሮግራም ያስተዋውቃል ከምሳ በሁዋላ ታጋይ ሀወኒ ዋቆ ዳዴኡኦ በነፍጠኛው ላይ ያለው እይታ» በሚል ርእስ አንድ ዝግጅት ይኖራታል በነጋታው በተመሳሳይ መልኩ ከምሳ በፊትና ከምሳ በሁዋላ «የኢህአዴግን ቀጣይ ጉዞና የምኒልክ ወረራዎች አላማ ላይ የድርጅቱ ሁለት የማእከላዊ ኩሚቴ አባላት ንግግር ያደርጋሉ ተሰብሳቢው በማንኛውም ጉዳይ ላይ የመጠየቅ ሙሉ መብት አለው ሶስተኛው እለት የዳዴኡኦ ዋና ፀሀፊ ኩንፈረንሱን በንግግር የሚዘጋበትና የባህል ትርኢት የሚታይበት ይሆናል የዝግጅት ኩሚቴው አስተባባሪ የሶስቱን ቀን ኘሮግራም አስተዋውቆ ሲያበቃ የዳዴኡኦ ዋና ፀሀፊ የመግቢያ ንግገር ያደርግ ዘንድ ወደ መድረክ ጋበዘው ዝግጅቶች በተያዘላቸው ኘሮግራም ቀጠሉ የማለዳው ኘሮግራም ተጠናቆ የተሲያቱ ተጀመረ ሀወኔ መድረክ ላይ መቅረቡ አላስጨነቃትም ከመምህርትነት ሙያየ በቂ የመድረክ ልምድ ቀስማለች ይልቁን ኦሮሞዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በራሳቸው ጉዳይ ላይ ለመነጋገር በግልፅ በተሰበሰቡቦት በዚህ አጋጣሚ ተሳታፊ መሆን መቻልዋ የፈጠረባትን የደስታ የቡርቃ ዝምታ ዋቁዋም ነበር ያቃታት ሞን ህዝብ በቀጥታ ማገልገል መጀመርዋን ደግማ ደጋግማ እንደመባነን ያደርጋታል አኖሌን ጭምር መልሳ መላልሳ አሰበችው «ምነው አጠገቤ ብላ ተመኘች በኦሮሞ ጥያቄ ላይ ተመሳሳይ አመለካከት ኖራቸው ትገምታለች በዋቆ አባዱላና በአይበገሬው የቡርቃ ወካክለል ተኩትኩተው በማደጋቸው የዚያን ጀግና ህዝብ በራስ ባህል መውረስ መቻላቸው ይሰማታል ቱ ቀረበ » አላት ሰለሞን ው ወደ መድረክ ወጡ ከሺህ በላይ ሰዎች የኦሮሚያ ከሁለት ሺህ በላይ አይኖች ከመቶ አመት በሁዋላ ጊዜ በራሳቸው ጉዳይ ላይ በነፃነት ለመነጋገር የተሰባሰቡ ስለቀጣዩ አጀንዳ ካስተዋወቀ በሁዋላ ማይክራፎኑን ገፋው ሞከረችው ይሰራል አሳምሮ ይሰራል የኦሮምኛ ቁዋንቁዋ በውብ ድምፅ ይፈስ ጀመር ወንዝ ውድ ወገኖቼ እንኩዋን ለዚህ አበቃን። አይበገሬነታችንን ግዝ አሳይተናል ልጆቻችን ወራሪውን ጠላት አርበድብደውጡ የሚያባርሩበት ጊዜ ግን ሩቅ አይደለም ያ ዘመን እንደሚመጣ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ብለው ነበር ይህን ያሉት ነብይ ስለሆኑ አልነበረም ህዝቦችን ለዘልአለሙ በባርነት መግዛት ከቶ የማይቻል አውነታ መሆኑን ስለተገነዘቡ ይመስለኛል ሮባ ዳዲ እንደተነበዩኑ የጨቁዋኞች ጊዜ አክትሞአል የህዝብ ሀይል በርትቶአል ዛሬ ህወሀት በነፍጠኛው መንገድ ሊቀጥል ቢፈልግ እንኳ አይቻለውም የኦሮሞ ህዝብ ያቆመዋል ዋለልኝ መኩንን እንዳለው ወደድንም ጠላንም በኢትዮጵያ ውስጥ የሶማሌ ብሄርም ይኖራል ከሶስኮ ሚሊዮን የማይበልጠው የሶማሌ ብሄረሰብ ከሀያ ሚሊዮን በላይ ከሚሆነው የኦሮሞ ህዝብ እኩል መብት ይኖረዋል ይህንን ፅንሰ ሀሳብ ነው ልንገነዘብ የሚገባን ምክንያቱም ህወሀትም ሆነ ዳዴኡኦ እየታገሉ ያሉት በብዛትና በሀይል የሚገኝ የበላይነቅ ያከትም ዘንድ ነው ብዬ አምናለሁ ይህ ተቀልብሶ ሌላ መልክ ከያዘ ግን አብረን የምናየው ይሆናል ማሰብ ያለብን ግን የዳዴኡኦ ህልውና የሚከበረው በህወሀት መልካም መሆን ወይም አለመሆን ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ ባለው ታማኝነት ብቻ መሆኑን ነው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ያሰባሰባቸውም የፀረ ጭቆና አቁዋማቸው ነው አባል ድርጅቶቹ በመራራው ትግል ውስጥ በመስዋእትነት መድረክ ላይ በአላማ የተሳሰሩ እንጂ ጠላ ቤት ተገናኝተው ማህበር ያቁዋቁዋመሙ ታሳላቅ እድሮች አይደሉም አዳራሹን ያናጋው ሳቅ የጀመረችውን ሳያስጨርሳት ቀረ ስሜታዊነትዋ ለራስዋም አሳቃት ሳቁ ፈጥኖ አላባራም በዚያን እለት ማምሻውን ሀወኒ ሀየሎም ካረፈበት ጊዜያዊ ማዘዣ ጣቢያ ስትደርስ ያልጠበቀችው ትርኢት ነበር የገበማቹ ቤቱ በኢህአዴግ አመራር አባላት ተሞልቶአል በሞቀ ወሪ ነበሩ በጨለማው ውስጥ ክንፈ ገብረመድህንን አየችው ኦ እያወራጨ ይናገር ነበር ኩምሳም አለ አባዱላ ገመዳ ባለሽ ለገሰ አሊ ኢብራሂም ሁሉም የኢህአዴግ አመራር ናቸው የቡርቃ ዝምታ «ግቢ» አላት በጥበቃ ስራ ላይ የነበረው ታጋይ አንቺን ጠበቁሽ ነው በምሽቱ ተሰባስበው የሚያወጉት በእለቱ ስለተካሄደው ኩንፈረንስ ር ሀወኒ ስምዋ ሰማይ ጥግ ደርሶ ጠበቃት የኩንፈረንሱ ግንቦት ቀን ኩሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም አገር ሸሸ የአለም ሚዲያዎች ይህንኑ ርእሰ ወሬ ከዳር እዳር ትኩረት ወደ ኢትዮጵያ ሆነ የኢህአዴግ ስም በእያንዳንዱ ያዊ እየተነሳ ይወገዝና ይወደስ ገባ ህዝቡ የለውጡን አየር ጾ በሙሉ ይተነፍሰው ያዝዘ የኢህአዴግን ማንነት በቅጡ ያውቁ ሳይቀሩ «ከክጭራቁ ደርግ የማይሻል ከቶ አይኖርም በሚል ጉ ኢህአዴግን በተስፋ ለመቀበል ተዘጋጁ ወሬው ባሻው መንገድ ይጉዋዛል የመሀል አገር ሰዎች «የኢህአዴግ ተዋጊዎች አንድ ፍሬ እያሉ አዳነቁ «የሰላም ጥሪ» የመሳሰሉ ቃላት መደመጥ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ውድድር» የመሳሰሉ ቃላትን ማነሳሳት ጀመሩ አዳዲስ ቃላት ፈሉ ሀሳብን በነዓ መግለፅ» «ሰላማዊ ሰልፍ የመውጣት መብት» ጉዳዮች ከተረሱበትና ከተወረወሩበት ብቅ ብቅ አሉ ራ» ርእሰ ወሬ ሆነች «የባህር በር ማጣት» የሚያስተክዝ ነው ሲሉ የሚወተውቱ ሰዎች ተደመጡ «እናንት አስመሳይ ዎች። » ኩምሳ በአኖሌ ንግግር እምብዛም አልተመሰጠም ረጋ ብሎ ጾይታቸውን የሚገታ ሀሳብ ይሰነዝር ጀመር ፌ የተፈጠረው ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ማንንም ያታግላል አንድ የፖለቲካ ድርጅት ነው ኦነግ ሌላ ነው አንተ ግሞ ሴሳ ድርጅት ልታቁዋቁም ትችላለህ የኦሮሞ ህዝብም የተሻለ ጫ እድል ይኖረዋል የእኔ ታላቅ ምኞት የኦሮሞ ህዝብ ሻቫለውን የፖለቲካ ድርጅት መምረጥ የሚችልበት እድል ዳ ብቻ ነው በዚህ በጣም አምናለሁ» ብሎ ትክዝ ካለ ዋላ እኔ እንደ ኦህዴድ አመራርነቴም ሆነ እንደ ግለሰብ ይነቴ የማስበው ህዝቡ መልካም የኑሮ እድል ይገጥመው ዘንድ ንጂ ምችት ስላለው ወንበር አይደለም እመነኝ አኖሌ የዳዴኡኦ ሁሉ እንዲህ ነው የምናስበው ከዚህ ውጭ ስለ ወንበር ብ የጀመርን ቀን ግን እንደግለሰብ አሊያም እንደድርጅት እየከሰምን ን በድን እንሆናለን ቅን አላማ ይዞ መታገል እንደሚገባ ናለሁ ከህዝቡ በሳይ ብልህ የለም ሆኖም ቢያንስ አሁን በያዝከው ንና ጦርነትን በሚጋብዝ መንገድ ተከታይ እንደማይኖርህ ፕልሀለሁ ውድ አኖሌ ልብህ በበቀል መሞላቱን ተግንዝቤያለሁ የነፍጠኛው ስርአት ያንተን ያህል ያቅረኛል ካንተም በላይ ል ሆኖም ሀላፊነት ሊሰማን ይገባል አንድ ሰው አማራ ያነ ብቻ ነፍጠኛ ነው ወደሚል መደምደሚያ እንዳንደርስ በእጅጉ ይገባል ውጤቱ እጅግ እጅግ አደገኛ ነው የሚሆነው እገዛም ቢሆን በቅንነት ተመልከተው እነዚህ ሰዎች ን ለ ክ ባደረጉት ሰፊ የትግል አስተዋፅኦ አያሌ ወንድምና ችውን አጥተዋል ስለዚህ ደርግን አንበረከክን ብለው ሲደንሱ የቡርቃ ዝምታ ከሚያነጉበት ሁኔታ ውስጥ አይደሉም መስዋእትነት የከፈሉ ጉዋደኞቻቸውና በድህነት የሚማቅቅ ህዝባቸው እንትልፍ ይነሱዋቸዋል በየደቂቃው ያስቡዋቸዋል ስለዚህ ቀጣዩ ህልም ሌሎች ህዝቦችን ማፈን ሊሆን አይችልም የእኒያ ታጋዮች መስዋእትነት ተገቢ የሚሆነው የተዋረደውንና በድህነት የሚማቅቀውን ህዝባቸውን ክድህነት ካወጡት ብቻ ነው አሊያ ያ ሁሉ መስዋእትነት ከንቱ ይሆናል ትግሉ የመዝናኛ ፊልም አይደለም ለክብር ለጉራ ለዝናና ለታሪክ ሽሚያ የተካሄደ አይደለም እውነታው ይህ ከሆነ የህወሀት ታጋዮችን የምንሸሽበትና የምንጠራጠርበት ምክንያት ምንድነው አኖሌ። ዝምተኛው ቡርቃ ምእራፍ አስራ አንድ ኑ ና ነ የመሸጋገሪያ ዘመን ነው የአዲሳባ ፖለቲካ ጤናማ ም ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን የያዘው ኢህአዴግ ግን እንደ አመጣጣቸው ለማስተናገድ ሲጥር ይስተዋላል ትኩላቱ በርትቶአል ዘረፋው አይሎአል በኩሚቴ ሰሩ ተግባራት ማሰቂያ የላቸውም አመራር ላይ ያለ አንድ ህአዴግ ሰው በአንድ ጊዜ የሶስት ኮሚቴ አባል ሊሆን ይችላል ድ ሰው የሁለት መስሪያ ቤቶች ሚኒስትር ሆኖ ይሾማል የታማኝ ሰው እጥረት አለ የቡርቃ ዝምታ ዷ ችሎታና ታማኝነት ደግሞ አዘውትረው አይገጣጠሙም ዘመኑ አንድ ሰው ሁለት ጉዳዮችን በአንድ ጆሮው የሚያዳምጥበት ዘመን ነው ምሳ እየተመገበ ስብሰባ የሚመራ ቢሮ ውስጥ አልጋ የሚዘረጋ የኢህአዴግ ባለስልጣን ጥቂት አይደለም ሀላፊዎች የመታወቂያ ወረቀት ሲያሰሩ የስራ መደብ በሚለው ቦታ ስብሰባ ብለው ማስፈር ይቃጣቸዋል በመዲናዋ አዲስ አበባ ሌሊት ተኩስ ማድመጥ ተለምዶአል ኡኡታም አለ የተደራጁ ሌቦች ከተሞችን ሲያምሱ ያድራሉ የኦሮሞና የአማራ ተቃዋሚ ድርጅቶች ያጉረመርማሉ ፈንጂ የትም ይፈነዳል በየወሩ ከሰባ በላይ መፅሄቶች እየወጡ ሀገሪትዋን በወሬ ሰደድ ያቀጣጥሉዋታል በመሆኑም ጊዜው የእፎይታ ይሁን የሽብር ለይቶ ለመናገር አስቸጋሪ ነበር ት ት በፕሬዚዳንት መለስ ዜናዊ ልዩ ትኩረት የተሰጠው አንድ ጉዳይ አለ ይህም የክልሎች የፀጥታ ጉዳይ ነው ይህንን ችግር ለመፍታት በበላይ ሆኖ የሚመራና የሚቆጣጠር አንድ ኮሚቴ ተዋቅሮአል ይህ ኮሚቴ ደግሞ የተለያዩ ሌሎች ግብረ ፃይሎችን እያቋቋመ ዘመቻውን በስፋት ተያይኮዞታል ሆኖም ችግሩ እንደታሰበው በቀላሉ የሚፈታ አልሆነም ከሁለት መቶ ሺህ በላይ የፈረሰው የደርግ ጦር ወታደሮች ከነመሳሪያቸው ተበትነዋል ደሞዝ የላቸውም የእለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ማንኛውንም ተግባር ለመፈፀም ዝግጁ ነበሩ በመሆኑም ኮሚቴው በስራ ተወጥሮአል በቀን ፃያ አራት ሰአት ይማስናል በየእለቱም የኩሚቴው እንቅስቃሴ ለፕሬዚዳንቱ ይቀርባል ስራው ሱሪ ባንገት ሆኖአል በተከታታይ የተለያዩ ግብረ ዛይሎችን እያቁዋቁዋመ ሲያሰማራ የሰነበተው ክንፈ ገብረመድህን በእርግጥም ለዚህ አይነት ፈታኝ ተግባር ብቁ ይመስላል የትግራይ ሰው ነው የህወሀት ፖሊት ቢሮ አባል በአመራሩ ጥሩ ተሰሚነት አለው ተሰሚነቱ ከብቃት የመነጨ መሆኑን ማንም ያምንለታል ፈጣንና ቁጡ ነው ቁጡነቱ አንዳንዴ እንደ ቦምብ ሲፈነዳ ያስደነግጣል ዲፕሎማሲያዊ አቀራረብን ጨርሶ የማያውቅ ያስመስለዋል ቁጣው እንደ መብረቅ እየተንተገተገም ቢሆን ግን ተወደጅነትን ያተረፈ ሰው ነው ሰው አክባሪነቱና ቀለል ያለ አቀራረቡ ድንቅ ነው ቀጭንና ረጅም ነው መልከ ቀና ግልፅ ሰው ነው ይሉታል አብረውት የሚሰሩ ሁሉ ያልተለመደ ግልፅነቱ አይጐረብጥም ፍቅር ያሳድራል ታዲያ የቡርቃ ዝምታ ምንም ሳያስቀር የልቡን የተናገረ ይምሰል እንጂ ሆዱ ጫካ ወደሚዲያ ጨርሶ አይቀርብም በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ልልስ ቢሰጥ እንኩዋ የበታቾቹን ፎቶግራፍ ነው ጥፈው ሾፌርና አጃቢ የለውም የሲቪል ፕሮቶኩል ስ ሰብሶ ያየውም ቢሆን ከቶ አይገኝም የሚያየው ታዲያ መን የማይቻሉ ውጊያዎችን መርቶ የመጣ የደህንነት ሚኒስትር ብሎ ከቶ አያስብም ክንፈ ሰሞኑን ተዋክቦአል የተጣለበትን ከባድ ዛላፊነት ለመወጣት ብቃት ያላቸውን ዮች እየመረጠ ነው ዛሬም እነሆ አንድ አስቸኩዋይ ስብሰባ ሰአቱን አየ ከቀኑ ስምንት ሰአት ተሰብሳቢዎቹ ስልኩን አንስቶ አያ ነበር የፖሊስ አዛም አለ ሁለት የኦህዴድ ስራ አስፈፃሚ ሚቴ አባላትም የስብሰባው ተካፋይ ናቸው የመከላከያ ስራዊት ሀወኒ ዋቆና አብርፃዛ ፀሎት ጭምር በሙሉ የኢህአዴግ ታጋዮች ናቸው የሰላምታና የቀልዳ ቀልድ ልውውጡን ባጭሩ ቀጭተው በቀጥታ ጻ እለቱ አጀንዳ ዘለቁ ክንፈ ማስታወሻ ደብተሩን ሲገላልጥ ቶ እንዲህ ሲል ስብሳባውን ከፈተ በምስራቅ ሸዋ በአዋሳና በባሌ አካባቢዎች የሚፈፀሙ ብር ተግባራትን ለመግታት አንድ ጠንካራ እንቅስቃሴ ማድረግ አል የአካባቢውን ፀጥታ ማስጠበቅ የደቡብ ሰራዊት ድርሻ ዛሬ ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥተን ልናይ የፈለግንበት አንድ ንያት አለ ካለ በሁዋላ ንግግሩን ገታ አድርጐ «በቅድሚያ ን ልገልፅ የሚገባኝ አንድ ነገር አለ ሀወኒና አብርዛ ፀሎት ፒቴው አባላት አይደላችሁም በዚህ ስብሰባ እንድትገኙ ው ለኩሚቴው የሚጠቅሙ አንዳንድ መረጃዎችን ላችሁ በሚል ነው» ብሎ ወደ ጀመረው ማብራሪያ ገባ «ምሽጉን ናዝሬት አሰላ ወይም አዲስ አበባ ላይ ያደረገ አንድ የ ቡድን ተቋቁሞአል የዚህ ቡድን የመጠሪያ ስም የቡርቃ የቡርቃ ዝምታ ዝምታ ይባላል» ሲል ሀወኒ ደንገጥ አለች አይኖችዋ ክንፈ ላይ አተኩሩ ጆሮዋ የተሳሳተ መስሉአት ጭምር ነበር የቡርቃ ስም መነሳት ነበር ያስደነገጣት ስለ ትንቢተ የቡርቃ ዝምታ አያሌ ታሪኩችን ታውቃለች ማነው ታዲያ በዚያ ትንቢት ስም የተደራጀው። ድርጊቱን ከመፈፀማቸው በፊት በቂ ጥናት እንደሚያደርጉ ት ችለናል ከዝርፊያ ፍላጐታቸው ጐን ኦሮሞዎች በሌላው ይበቁጣ እንዲነሳሱ ይሻሉ የሚበትኑት የምስክር ወረቀት ን ለአመፅ ይቀሰቅሳል ብለው ያስባሉ ባለሀብቶች ክልሉን ጥለው እንዲወጡ የሚሹ ይመስለኛል ገረው የፖለቲካ አለመረጋጋት በመጠቀም የገንዘብ ታቸውን የማርካት ዝንባሌ ይታይባቸዋል ከዚህ ያለፈ አላማ ፍቸውም ቡድኑ አንድ ውሱን ቦታ ጣቢያ ያለው ከለኝም ተነቃናቂ ነው ባደረግነው ጥብቅ ክትትል ኪር ስማቸው የቡርቃ ዝምታ የሚባል ሲሆን የቡይት ራሪ አኖሌ ዋቆ እንደሚባል አረጋግጠናል ቡርቃ ሄደን እንቅስቃሴ የለም በዚያ መንደር ስም እየተጠቀሙ ቻቸውን ቡርቃ ያደርጋሉ ማለት እንኩዋ ዘበት ነው በርግጥ አካባቢ ገበሬዎች ለፖሊሶች መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ቀደም ሲል በነፍጠኛው ስርአት በደረሰባቸው ግፍ ራጣሪ ቢሆኑ አያስደንቅም ዝርፊያ የተፈፀመባቸው በች እንደሚገልፁት የሚመጡት «የቡርቃ ዝምታ» ወይም ቃ አባዱላ ተከታዮች ፊታቸው ላይ ግር የሚያሰኙ ሁኔታዎች ትክ ብሎ ለሚያያቸው ተፈጥሮአዊ ያልሆነ የሚመስል ር አፍንጫ ቅንድብ ከንፈር ጢም ማስተዋል ይቻላል ዋጩዋሁም የሚዘርፉትን ሰው ረጋ ብለው ያናግራሉ ሚያ ለማሳመን ይሞክራሉ ካልሆነ እስከ መግደል ሊሄዱ ሚችሉ እንገምታለን ከባንክ አካባቢ መረጃዎች እንደሚያገኙም ሶበታል ሺህ ብር ከባንክ በጥሬ ገንዘብ ባወጣሁበት ቀን ቤቴ መጠ ሲሉ በምሬት የገለፁልን ቡና ነጋዴ ዘራፊዎቹ ቤት መረጃ ካላገኙ በተር ማንም ሊነግራቸው እንደማይችል ፃ ሌላው ገንዘቡን ምን ያደርጉበታል የሚለው ጥያቄ ዝም ነው መመለስ ያለበት ከግምት በቀር የተጨበጠ መረጃ የለንም ምናልባት የጦር መሳሪያ እየገዙበት ሊሆን ይችላል አለያም እዚሁ አፍንጫችን ስር ታላላቅ ህንፃዎች እየገነቡበት ሊሆን ይችላል የሚያምታቱ ነገሮች አሉ የምስክር ወረቀታቸው ይዘት በሚዲያ እንዲነገርላቸው አጥብቀው ይፈልጋሉ ይህ ፍላጐታቸውም ከዝርፊያው ጀርባ የፖለቲካ ግፊት እንዳለ ያስገነዝባል ምናልባት የሚደግፋቸው ሃይል ሊኖር ይቸችላል ከኦነግ ጋር ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚችል ጥርጣሬ አለ መረጃ ግን የለንም» ኢብራሂም ገለፃውን አበቃ ክንፈ ረጅም አየር አስወጥቶ ወደ ሀወኒና አብርፃ ፀሉት በየተራ እየተመለከተ እንዲህ አለ ያለኝ መረጃ እንደሚያመለክተው አብርዛ ፀሎት ከአኖሌ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ነበረህ ማለት የምትችለው ካለ እንስማ። ሀወኒም አስተያየት እንደሚኖርሽ አምናለሁ አኖሌን በቅርብ ከማወቃችሁ አንዛር የናንተ አስተያየት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ሁለቱም ግን ለመናገር አልቸኩሉም ይተያዩ ጀመር አብርሃ ፀሎት «በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር» በሚል ምክንያት በአስቸኩዋይ አስመራን ለቆ አዲሳባ ሲገባ የተፈለገበት ጉዳይ አኖሌን በተመለከተ ይሆናል ብሎ ጨርሶ አልገመተም ነበር አሁን ጉዳዩን ሲረዳ ሀዘን ወረረው ስለ አኖሌ ያለውን በጐ ስሜት አጥብቆ ማሰብ ጀመረ በደርግ እስር ቤት ተስፋ የቆረጠባትን የመጨረሻ ደቂቃ ደጋግሞ አስታወሳት አኖሌ ረድቶት ነበር መስዋእትነትን ከፍሎለት ነበር ያን አስታወሰ እና አሁን ሊረዳው ፈለገ እርዳታው ግን አኖሌ ህገወጥ ድርጊቱን ትቶ ሰላማዊ ትግል እንዲጀምር በማገዙ በኩል መሆን እንደሚገባው አመነ ሀወኒ በበኩልዋ ሩቅ ተጉዛ ነበር በሀሳብ በአንድ ወቅት ፈረንጅ አገር ተመችቶት ረሳኝ ብላ ያማችው አኖሌ ሞተ ብላ ሀዘንዋን ያወጣችለት እጮኛዋ የልጅነት ፍቅረኛዋ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱን ስታስብ ከኔ ሌላ ማን አለው። » ጽ የቡርቃ ዝምታ «የቡርቃ ዝምታ» ተብሎ በሚጠራው ቡድን ላይ የተጀመረው ይይት በነጋታውም ቀጥሎ ዋለ ሀወኒና አብርፃ ፀሎት ወ ጃዎቻቸውን በዝርዝር አቀረቡ የሀወኒ መረጃዎች ትኩረት የሳቡ ነበሩ ሀወኒ ስለቡርቃ ወንዝና ስለ አካባቢው ገበሬዎች ስትተርክ ሚቴው አባላት በመደነቅ አዳመጡዋት ገበሬዎቹ ስለቡርቃ ንዝ ያላፐው እምነት አደገኛ መሆኑን የኩሚቴው አባላት አመኑ ነ አኖሌ በዋቆ አባዱላ ለመሪነት የተመረጠ ነው ብለው ቸውም ቢሆን እንደዋዛ አልታየም ሀወኒ ትረካዋን ቀጠለች ስለዋላጆቻቸው አሙዋሙዋት ስታወጋ ሀየሎም ገፅታ ላይ ጭንቀት ቢያባባትም እንደምንም ስሜትዋን ለመገደብ ር ናዝሬት ትምህርት ላይ ሳሉ ተማሪዎች አኖሌ ዋቆ በሚለው ምትክ አኖሌ ኦሮሞ ይሉት እንደነበር ይህን ስያሜ ማግኘት ለው ደግሞ ከኦሮሞዎች ጋር በኦሮምኛ ማውራትን በመምረጡና ጾል ውስጥ መምህር በሴለበት ክፍለ ጊዜ ከተማሪዎች ፊት ዋቆ አባዱላ ያወሩ የነበሩትን የጦርነት ታሪኮች እያወራ ተማሪዎችን ስሜት ይቆጣጠር እንደነበር በዚህም በተማሪዎች ን እንዳተረፈ ዘርዝራ ለኩሚቴው አብራራች አብርሃ ፀሎት በበኩሉ አኖሌን ከተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ በአስመራ ፀማቸውን ተግባራት በዝርዝር ገለፀ አኖሌ ላመነበት ነገር ታማኝ መሆኑን አብነቶችን እየጠቀሰ በ ከዚያም ከአስመራ ከወጣ በሁዋላ በበረሀ ቆይታው የነበረውን መሰካ ትና የትግል ተሳትፎ ዘረዘረ አኖሌ በበረሃ በአንድ አካባቢ ተወስኖ ጊዜውን አላሳለፈም ከሻእቢያ ሰራዊት ጋር ወደ ጊያ ቀጠና እየገባ ልምድ ቀስሞአል ወደ ምርኩኞች ማእከል የኦሮሞ ተወላጆችን አነጋግሮአል ሱዳን እየሄደ ከኦነግ ች ጋር ይገናኝ ነበር አኖሌ በበረፃ ቆይታው ራሱን በስፖርት ነበር ወታደራዊ ስልጠና ወስዶአል የሻእቢያን የትግል ከእንግሊዝኛ መፃህፍት ላይ አንብቦአል ሬድዮ ማዳመጥ ተግባሩ ነበር የኢህአዴግ የደርግ የኦነግ የኦህዴድ ውም አይቀሩትም የቬትናም የኩባና የቻይናን የትግል ኮች አንብቦአል በኢትዮጵያና በአፍሪቃ ቀንድ ፖለቲካ ላይ ስ አፈወርቂ ጀምሮ ከበርካታ የፖለቲካ ሰዎች ጋር እየተገናኘ ይቶአል በበረዛ ቆይታው የፖለቲካ ግንዛቤ አድማሱን የቡርቃ ዝምታ ለማስፋት ከፍተኛ ጥረት ያደርግ ነበር ይሁን አንጂ የወደፊት ፍላጐቱን ላለማሳወቅ ይጠነቀቅ እንደነበር መታዘቡን አብርፃ ፀሎት አብራራ የኦሮሞን ህዝብ በተመለከተ ያነሳቸው የነበሩትን አንዳንድ ነጥቦች ግን እያስታወሰ ተናገረ አኖሌ ብዙውን ጊዜ ለኦሮሚያ የሚያስፈልጉዋት መሪዎች በኦሮሞነታቸው የበታችነት ስሜት የማይሰማቸው መሆን አለባቸው ይል ነበር የኦሮሞዎችን ክብር ለማስጠበቅ ነፍጠኞች መረን ሲለቁ በወይራ ዱላ መቀጥቀጥ ያስፈልጋል የሚል እምነት ነበረው የሞተውን የኦሮሞ ብሄርተኛነት ስሜት በህግ ብቻ ማነሳሳት አይቻልም ብሎም ያምናል አኖሌ የመገንጠል ጥያቄ መፍትሄ ነው ብሎ አያምንም የመገንጠል ጥያቄ በመብት ደረጃ ከተቀመጠ በቂ ነው ይላል ኦሮሚያ ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ተገንጥሎ የትም ሊሄድ አይችልም የሚል እምነት አለው ሆኖም የኦሮሞ ህዝብና ምድር ከመላው ኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ በመሆኑ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን በበላይነት መምራት ማረጋገጥ ይገባቸዋል ባይ ነው አልፎ አልፎ ደግሞ ነፍጠኞች የኦሮሞን ክንድ ማወቅ አለባቸው ትምህርት ማግኘት አለባቸው የሚል የጥላቻ ስሜት ያንፀባርቅ እንደነበር አብርሀ ገለፀ ኦሮሞዎች በኦሮሞነታቸው አንድነት ፈጥረው መታገል ይኖርባቸዋል ይል ነበር ደጋግሞ የኦሮሞዎች አንድነት አንገብጋቢ ጥያቄ ነው ባይ ነበር ከማብራሪያዎቹ በሁዋላ በአኖሌ እምነቶች ላይ ሰፊ ውይይት አካሄዱ የተለያዩ አስተያየቶች ተሰነዘሩ ኩምሳ በአንድ ቃል «አኖሌ ወጥ የሆነ እምነት የለውም የራሴ የሚለው እምነት አልያዘም ተምታቶበታል የዝና ጥማት ሊኖርበትም ይችላል የአባቱ ተረት ደሞ አልፎ አልፎ ያባንነዋል ኦነግንም ሆነ ኦህዴድን ለምን እንደሚቃወም አያውቅም» ሲል አስተያየት ሰጠ ክንፈ ከኩምሳ የተለየ አስተያየት አልነበረውም ሀየሎም ግን ጥቂት ለየት ያለ ስሜት ነበረው «ያላችሁት ሁሉ እንዳለ ሆኖ» ሲል ጀመረ መፍትሄው ላይ ግን አፅንኦት ሰጥቼ መግለፅ የምፈልገው ነጥብ አለ ከአኖሌ ጋር መወያየት ያስፈልጋል በግሌ አኖሌን ማሳመን ይቻሳፅ ብዬ አምናለሁ አኖሌ ጀብደኛ አይመስለኝም ነፍጠኛው ሳይ ያለው መራራ ጥላቻ ይሆናል የዚህ አይነት ስሜት ያሳደረበት የቡርቃ ዝምታ ስሜት በጤናማው ጐኑ ማየት ይቻላል ብዬ አምናለሁ ኦህዴድን ቀርቦ ቢያየው ይጠላዋል። » አላት ሀየሎም ሀወኒ ጩኸትዋን ለቀቀችው ወደ ሀየሎም ተጠግታ ታንባርቅበት ጀመር «ሀየሎም። ሲል አሰበ አብርከሀ አብርፃ ፀሎት አንድ ብር አውጥቶ ለሊስትሮው ሰጠው ልጁ አንድ ብሩን ኪሱ ጨምሮ የሊስትሮ ሳጥኑን አንከብክቦ ወደ ላሊበላ ሬስቶራንት አቅጣጫ ማዝገም ጀመረ አብርፃ ፀሎት ጊዜ አላጠፋም «መረብ ነኝ» ሲል ኩዱን ከተናገረ በሁዋላ መልእክቱን በችኩላ ያስተላልፍ ጀመር «ጫማዬን የጠረገልኝ ቀይና ኩስማና ሊስትር ከአኖሌ የተሳኮ ነው የኔንና የሀወኒና ስልክ ቁጥር ተቀብሎኛል ሜክሲኩ አደባባይ ከአኖሌ ወኪል ጋር ቀጠሮ ይዞአል እንደሚመስሳኝ በቀጥታ ከአኖሌ የተላከ አይደለም ስለዚህ ሊስትሮው የተገናኘውን ሰው በቀጥታ መያዝ አይገባም ራሰበራ አጭርና ቀይ ነው ሊስትሮውን የላከው ሰው መረጃው ስህተት ሊሆንም የቡርቃ ዝምታ እንደሚመስለኝ ከሊስትሮው ጋር ግንኙነት የሚያደርጉ ች አኖሌ ዘንድ እስኪደርሱ ድረስ ክትትል ቢደረግባቸው ጠቃሚ ል አበቃሁ መረብ » ፃ ይህን መልእክት አስተላልፎ ወደ ኤርትራ ጊዜያዊ ት ቤት ገባ ተግባሩን በተገቢው መንገድ ማጠናቀቁ ተሰማው ከሀወኒ ጋር ስልክ በመለዋወጣቸው ተደለተ ሶስት የደህንነት ሰዎች በተለምዶ ወያኔ ተብላ በምትጠራው መኪና ሊስትሮውን በሀምሳ ሜትር ርቀት ይከተሉታል ሊስትሮው እየተጣደፈ ይራመዳል ደህንነቶቹ ታጥቀዋል ሾውን ለሰከንድም ከሊስትሮው ሳይነቅሉ ተከታተሉት ያ መድን ድርጅት ህንፃ አጠገብ መብራት ያዛቸው ው ከጐናቸው ቆሞአል ያዩታልሱ እሱ አያያቸውም ቀነስ ሲልለት በሩጫ አስፋልቱን ተሻግሮ በጥድፊያ ገሰገሰ ንገት ቆም አለ ከኪሱ ቁራጭ ወረቀትና ብእር አውጥቶ ሳጥኑን አስደግፎ ይፅና ጀመር ፅፎ ሲያበቃ መንገዱን የደህንነቶቹን መኪና መብራት ለቀቃት በተለመደው ርቀት ሉት ጀመር ተከታትለው ሜክሲኩ አደባባይ ደረሱ ወው በአደባባዩ በስተቀኝ ባለችው ካፍቴሪያ አጠገብ ት መሰሎቹ መካከል ገብቶ ተቀላቀለ ክንፈ አጭር መመሪያ ሰጠ ጉዳይ መስላችሁ አጠገቡ ቆዩ በቃል ወይም በወረቀት ፈውን መልእክት በጥንቃቄ ተከታተሉ አጣራጣሪ ነገር እስከ እኩለ ቀን ድረስ ጫማ የሚያስጠርጉትን በሙሉ ታተሉዋቸው ላይ ከመካከላችሁ አንዳችሁ ጫማ እየጠረገ ሳለ ስልክ ቁጥሮቹን በአግባቡ አስተላልፎ ለምን አይነት ሰው እንደሰጠ ጭምር አኖሌን ብትደርሱበትም እንዳትይዙት ፃያ የሚገባበትን ቦታና የሚገናኘቸውን ሰዎች ሉ ሰዎች በፍጥነት ተመድበው የያንዳንዳቸው መድረሻ ይጠና ይሄ ለሶስት ቀናት በተከታታይ የሚቀጥል ስራ የምትከታተሉዋቸወው ሰዎች በጭራሽ የቡርቃ ዝምታ እንዳይጠረጥሩዋችሁ» ዳሩ እንደታሰበው ሳይሆን ቀረ እስከ ሊስትሮው የአራት ሰዎችን ጫማ ነበር የጠረገው ከአራቱ አንዱ የህወሀት ታጋይ ሆኖ ተገኘ ተከትለውት ነበር ሄዶ ሄዶ መከላከያ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ገባ ሁለተኛዋ ወጣት ሴት ነበረች ታክሲ ይዛ ስድስት ኪሉ ዩኒቨርስቲ ገባች ሶስተኛው በእድሜ የደከሙ ሽማግሌ ነበሩ ጫማ አስጠርገው የትም አልሄፄዱ እዚያው ማኪያቶ አዘው አላፊ አግዳሚውን ይታዘቡ ያዙ የመጨረሻው መልከ መልካም ወጣት ነበር በችኩላ አስጠርጐ እብስ አለ ፒያሳ ድረስ ተከተሉት ሲኒማ ኢትዮጵያ ገባ ከደህንነቶቹ አንዱ ሊስትርው አጠገብ ያለውን የኤሌክትሪክ ምሰሶ ተደግፎ ደቃቃውን ጫማ ጠራጊ በጥንቃቄ ተከታትሎታል ከአንዳቸውም ጋር መልእክት አልተለዋወጠም ወረቀትዋንም አላስተላለፈም ደህንነቱ በመመሪያው መሰረት አምስተኛ ሰው ሆኖ ጫማውን አስጠረገ በመካከሉ በተነገረው መሰረት «ስልክ ቁጥሮቹን በአግባቡ አስተላለናዓክ። በል ደህና እደር የቡርቃ ዝምታ ረጅም ጉዞ። » ሀየሎም ለክንፈ ያቀረበለት ጥያቄ ነበር «አብረው ናቸው ትናንት እዚህ አዲሳባ ነበሩ ራሳቸውን ሙሉ በሙሉ ለዋውጠው ዋቢሸበሌ አደሩ ታውቃለህ ሀየሎም አሳዘኑኝ ናፍቆቱ ሊወጣላቸው አልቻለም» ካለ በሁዋላ ከመሳቢያ ውስጥ ፎቶግራፍ አውጥቶ አቀበለው ሀየሎም ግራ ተጋባ በፎቶው ላይ ሌሎች ሰዎችን ነበር የሚያየው «ራሳቸውን በሰው ሰራሽ አካላት ለውጠው ነው» አለው ክንፈ ሀየሎም ፎቶግራፉን በመደነቅ ሲያይ ቆየ እጅ ለእጅ ተያይዘው ሲተያዩ ካሜራው ቀልቦአቸዋል ፎቶግራፎቹን መሰሰለት ክንፈ ቀጠለ «የዘረፈውን ገንዘብ ገና ጥቅም ላይ እንዳላዋለው የቡርቃ ዝምታ ናል የት እንደቀበረው ግን አልደረስንበትም የገንዘቡ ሳሰበንም አኖሌ ምን እንደሚፈልግ ግን በግልፅ ማወቅ ሰን። » ሲል ጠየቀው አዎን ይሄዳል» አለ ክንፈ ቅድም እንደገለፅኩልህ ወደ ኩረብታ በየጊዜው እንደሚመላለስ የሚገልፅ መረጃ ደርሶኛል ገለበጥናቸው ሰዎች የተገኘ መረጃ ነው ምናልባት የዘረፈውን የቡርቃ ዝምታ ንብረት እዚያ ደብቆት ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ እንደሚመስለኝ አኖሌ ሀይል ለመፍጠር በመንቀሳቀስ ላይ ነው ያለው በኩረብታው ላይ ጠመንጃ አከማችቶ ሊሆንም ይችላል «ኩረብታው ለምን አይፈተሽም ታዲያ። » ሲል ጠየቀ ጐም የቡርቃ ዝምታ «አልገባኝም «አኖሌ ተጠራጥሮአት ይከታተላት ይሆን። » ሲል ጠየቃት የቡርቃ ዝምታ ር የአኖሌ ድርጊቶች በሙሉ ፖለቲካዊ እንጂ ከግል ጥቅም ጋር በተያያዘ የተፈፀሙ አይደሉም ህዝቡን ሲበዘብዙ ከኖሩ አረመኔዎች ኦሮሚያ እየመገበቻቸው ኦሮሚያን ከሚንቱ ሆዳም ትምክህተኞች ከተወሰደው ገንዘብ ለግል ጥቅሙ ያዋለው ሰባራ ሳንቲም እንኩዋ የለም» ክንፈ ፈጥኖ ምላሽ ሰጣት «ዝርፊያ ፖለቲካዊ የሚባል የክርስትና ስም የለውም ዝርፊያ ፖለቲካ አይደለም ፖለቲካም ዝርፊያ ሊሆን አይችልም ሲል ሰመጀመሪያ ጊዜ ከረር ያለ ምላሽ ሰጣት በግልባጩ ደግሞ ሀወኒ ረገብ ብላ መልስ ሰጠች በአለማችን የተለመደ ድርጊት መሆኑን እንኩዋ አንተም አሳምረህ ታውቀዋለህ የተለያዩ ጥያቄዎችን ይዘው አመፅ የሚጀምሩ ቡድኖች ሁሉ ህጋዊ ባልሆነ መንገድም ቢሆን ገንዘብ ለማግኘት ይሞክራሉ የአኖሌ ድርጊት ከዚህ ተነጥሎ ባይታይ እመርጣለሁ ክንፈ ምላሽ አልሰጣትም እስዋም አልቀጠለች ለደቂቃዎች ያህል በዝምታ ተውጠው የየራሳቸውን አሳብ ሲያኝኩ ቆዩ ዝምታው ሲጫጫናቸው ሲጀምር ክንፈ ጠጉሩን ሁለት ጊዜ ወደሁዋላ ድጦ ሲያበቃ ረጅምና የታመቀ አየር አስወጣ «ሀወኒ ወደ ዋናው ጉዳያችን እንመለስ እስካሁን ካደረግናቸው ውይይቶች እንደምገነዘበው የአኖሌን ተግባራት የመደገፍ አዝማሚያ አይብሻለሁ ይህም የተላክሽበትን ተግባር አለመፈፀምሽንና ተባባሪው ሆነሽ መቆየትሽን ነው የሚያረጋግጠው እንደሚገባኝ አኖሌ በዝርፊያና ግጭቱን በመቀስቀስ ወንጀሎች የግድ ተጠያቂ ይሆናል ሀወኒ ክንፈን ትክ ብላ ተመለከተችው «ከአኖሌ እምነቶችና አላማዎች የተጋራሁት ነገር አለ ስትልም ተነፈሰች ይህን አልክድም አደገኛ የሆኑና የምቃወማቸው አመለካከቶችም ነበሩት አብሬው በቆየሁባቸው ጥቂት ወራት እነዚህን ግትር እምነቶቹን እንዲለውጥ እየጣርሁ ነበር» የሚፋጅ አየር አስወጣች የተቃጠለ ፊትዋን በመዳፍዋ አሸችና ደሞ ቀጠለች «ለመቶ አመታት የተረገጠውን የኦሮሞ ብሄርተኝነት ስሜት ባፋጣኝ ማደስ ተገቢ መሆኑን ሁለታችንም አምነንበታል የቡርቃ ዝምታ ሄ ተኝነቱን ማደስ በሚቻልበት መንገድ ላይ ግን ልዩነት ነበረን ውጭ ያሉትን አያሌ አማራጮች ማየት ይገባናል እያልኩ በመካከሉ ያልታሰበ ግጭት ተቀሰቀሰ ግጭቱ በዚያ ድ እንዲነሳ አኖሌ ግፊት አድርጐአል ብዬ አላምንም የግጭቱ አኖሌ መሆኑን መናገር ተገቢ አይደለም በተቀረ አሁን ምን ማሰብ እንዳለብኝ እንኩዋ በቅጡ አላውቅም ክንፈ ከተቀመጠበት ተነስቶ ከቢሮው ወጣ አስር ደቂቃ ተመለሰ ከፀሀፊው ቢሮ ስልክ ደውሎ በትግርኛ ሲነጋገር ሰምታዋለች እንደተመለሰ ሀወኒ አዝናለሁ። አባቦኩ የሞቱ አይመስሉም ነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የአካባቢው ገበሬዎች ኩረብታውን «የአባቦኩ ኩረብታ» ሲሉ ጠሩት አኖሌ የተሸሸገው በዚህ ኩረብታ ላይ ነበር ቡርቃ ላይ የአማራና የኦሮሞ ገበሬዎች ግጭት በተከሰተበት እለት አራት ሄሊኩኘተሮች በአባቦኩ ኮረብታ አናት ላይ ያንዣብቡ ጀመር ከግማሽ ሰአት ማንዣበብ በሁዋላ ሜዳማውን አካባቢ መርጠው አረፋፉ ከስድሳ የማይበልጡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አስር ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአባቦኩን ኩረብታ ከበቡዋት ሰራዊቱን እየመራ የመጣው የታጋዮቹ አዛዥ ሀየሎም ነበር ሀየሎም አርአያ ሀየሎም ሰራዊቱን በቀጥታ የሚመሩትን ሁለት የጋንታ መሪዎች አስጠርቶ መመሪያ ይሰጥ ጀመር ኩረብታዋ ላይ «አኖሌ» ተብሎ የሚጠራ የአንድ ህገወጥ ቡድን መሪ ጥቂት የሰው ሀይል ይዞ መሸሸጉን ከገለፀ በሁዋላ እስካሁን ከኩረብታዋ አለመውጣቱን ጠቁሞ ምናልባት መከበቡን ሲያውቅ ጥሎ ሊለሸ ይሞክር ይሆናልና የማምለጫ ሸጦች በሙሉ በጥንቃቄ ይጠቦቁ ሲል መመሪያ ሰጠ የቡርቃ ዝምታ ጋንታ መሪዎቹ የታዘዙትን ለመፈፀም ፈጥነው ገለገሱ ብቻውን አልነበረም ወደ አባቦኩ ኩረብታ የመጣው ፀሎት አብሮት አለ አኖሌ እጁን ይሰጥ ዘንድ ለማግባባት አወንታዊ ሚና ሊጫወት እንደሚችል ገምቶ ነበር ይዞት ለጥቂት ደቂቃዎች አካባቢውን ከፈታተሹ በኋላ ሀየሎምና በታጋዮች እንደታጀቡ በቅርብ ወዳለችው ሄሊኩኘተር አመሩ ምን አሰብክ። » «አላወቅሁም ሀወኒ» «ታውቃለህ ንገረኝ» አለች ጫን ብላ አምልጦአል ነው የሚባለው» አላት እርግጠኛ ባልሆነ ስሜት አይመስለኝም አለች ሀወኒ «አኖሌ አባቦኩ ኩረብታ ላይ ሎም ከተከበበ በሁዋላ ሊያመልጥ አይችልም የሆነውን በግልፅ ንገረኝ። » ስትል መልሳ ጠየቀችው ክንፈ ግን ምላሽ ሳይሰጣት ቀረ ሀወኒ ፊትዋን በሁለት እጅዋ ሸፈነችቡ ለደቂቃዎች ያህልም ዋን ጉልበቶችዋ ላይ ደፋች ክንፈ በዝምታ ሲያስተውላት ሀወኒ ቀና ስትል ፊትዋ የተቃጠለ አፈር መስሎ ነበር መረጃ ስለሌለኝ ምንም ልነግርሽ አልቻልኩም አላት ክንፈ «እድለ ቢስ ነኝ ስትል ተነፈሰች ፌ አኖሌን ማጣት ፈልግም ነበር» «ሀወኒ እመፒኝ አኖሌ ከአባቦኩ ኩረብታ ማምለጡን ነው ውቀው» «ክንፈ አትቸገር ከኩረብታው ሊያመልጥ አይችልም አኖሌ ሞቶአል አሁን ሌላ ሌላውን እንጫወት ወሪያቸውን ሊቀጥሉ ግን አልቻሉም በየራሳቸው አሳብ ተጠመዱ ክንፈ ነበር ፀጥታውን የሰበረው «አነም እንዳንቺ ግራ ተጋብቻለሁ ሀወኒ። » ስትል ጠየቀችው «አንድ ዝምተኛ ቤት አሳይሻለሁ እንደ ቡርቃ» አላት «የቡርቃ ዝምታ አብቅቶአል» አለች «አኖሌ ግን እንዳላበቃ ያምናል «ኦሮሞዎች ያደረጉት ወደር የሌለው ተጋድሎ ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር መብታቸውን ለማስከበር ነበር ራስን በራስ ማስተዳደር ማለት ግን የነፍጠኛውን ጨቁዋኝ ስርአት አስወግዶ የራስ የሆነ ጨቁዋኝ ስርአት መተካት ማለት አይደለም የኢትዮጵያ ህዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩበት ስርአት ተዘርግቶአል ይሁን እንጂ የእድል ወይም የአጋጣሚ ነገር ሆኖ እንደሁ አላውቅም አብዛኞቹ የዳዴኡኦ አመራር አባላት ጥንካሬና ብልህነት ይጐድላቸዋል ኦሮሞነትም ያጥራቸዋል በራስ ያለመተማመን ስሜቶችም ይስተዋልባቸዋል ይህ እንግዲህ የኛ የኦሮሞዎች የራሳችን የውስጥ ጉዳይ ነው ሰለሞን ዲሳሳና እሱን መሰሎች በእውነተኛ የኦሮሞ ልጆች የግድ መተካት አለባቸው ብፅ የቡርቃ ዝምታ መጨ ክንፈ በቅጡ አስተዋላት «ከዚህ ባሻገር አለች ሀወኒ መስተካከል ያለበት አንድ ደሎ ነገር ይታየኛል እኛ ኦሮሞዎች የአቢሲንያ ሰዎችን ሙሉ በሙሉ አምነን አብረን መኖር እንድንችል ያለሞግዚት ራሳችንን እንድናስተዳድር ደባና ተንኩል ያልታከለበት የይስሙላ ያልሆነ ክልላዊ መንግስት መመስረቱን እንድናምን ጥረት መደረግ አለበት ቢያንስ ቢያንስ ኦሮሚያን የሚመሩት ሰዎች ኦሮሚያንና የኦሮሞን ህዝብ በመውደድና በብቃታቸው ቢያንስ መታማት የለባቸውም» «አጋነሽዋል ሀወኒ ስለ አመራሩ በጠቅላላ ነው እየገለፅሽልኝ ያለሸው። » አንዳንድ ጊዜ የስሜት ነፋስ ወዳሻው አግጣጫ ያላጋሻል» የቡርቃ ዝምታ ሀወኒ ክፉኛ ተቃወመችው «አትሳሳት ክንፈ እኔ ሀወኒ ዋቆ ነኝ። አለች በተጐዳ ስሜት «አባቦኩ ኩረብታ ላይ አላገኘነውም የኛ ታጋዮች ማለዳ ላይ ወደ ኩረብታው ሲወጡ ማንንም አላገኙም የደረሰን መረጃ አለያም አኖሌ እኛ ሳናውቅ ከኩረብታዋ ላይ ብ የቡርቃ ዝምታ ይጨ አላመነችውም ዝም አለች ዝም ተባባሉ ከዚያ በላይ መጠየቅ አልፈለገችም አኖሌ መሞቱን አመነች እንደገመተችው መሆኑን ተገነዘበች ረጅም የስቃይ አየር አስወጣች «ምናልባት አገር ለቆ ሄዶ ሊሆን ይችላል ምናልባት ርር ፀሎት እንዲያመልጥ ረድቶት ሊሆን ይችላል አላት «ይሆናል» ስትል መለሰች ከአንገት በላይ በሆነ ስሜት ፊንፊኔ ሆቴል ደረሱ «ወደ ቡርቃ መቼ ለመሄድ አሰብሽ። ወይስ ራሱ አኖሌ። » «አዎን» የቡርቃ ዝምታ «ረ «ምን ያህል ልስጥሽ። » ራስዋን ላይታች ወዘወከችቸ ሰለሞን ቃል ሳይተነናስ ሽጉጡን አልጋው ላይ አኖረው ድንጋጤ ግንባሩ ላይ ተዕፎ በግልፅ መነበቡን አጢና ሀወኒ በትእዝብት እያስተዋለችው ነበር «በይ ቻው» አለ «ዴህናደር» ወደበሩ አዘገመ በሩን ከናዬኾ ከመውጣቱ በፊት ዘወር «መልካም ሌሊት ሀወኒ» አላት ቻው ሰለሞን» አለችው አክላም እንዲህ አለች « ቆይ በጣም ወድጀጄዋለሁ ከተጫወትነው በላይ የወደድኩልህ ግን ኩማንዲስትነትህን ነው» ሰለሞን ፈገግ አለ ከልቡም እንዲህ አላት የቡርቃ ዝምታ «ጊዜ ካለሽ አንቺንም ላስተምርሽ እችላለሁ ይህን ብሎት በሩን ዘግቶ ነጐደ ሀወኒ አዘነች ያዘነችው በመጨረሻ የሰነዘረችውን አሽሙር ባለመረዳቱ ነበር አሽሙሬ ባከነ አለች ለራስዋ የራስዋ ቀልድ መልሶ አሳቃት እኩለ ሌሊት አልፎ ነበር ያን ቀን ከመተኛትዋ በፊት ለሰለሞን ዲሳሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ጥቂት የግጥም ስንኞችን ቁዋጠረች ድጁፀ ፇቋም ፊዕዕሀ ሰይ ወርቅ መፅታ ዖሟታይ ና ዳናማ ወረቅ ቀኝ ለ ታ መምነዕሳ መሆፇፖ ይፖጋ ዎታ ረ ማም የቡርቃ ገበሬዎች ሀወኒን በእልልታ ነበር የተቀበሉዋት ከእስር ተፈትታ በመምጣትዋ በድፍን የቡርቃ ገበሬዎች ዘንድ መጠን የሌለው ደስታ ሆነ ይህ ታላቅ ዜና ከጐጆ ጐጆ ለመድረስ ጊዜ አልወሰደበትም ተሲያቱን ቡርቃ ባልታሰበ ፈንጠዝያ ተጥለቀለቀለች ገበሬዎቹ ሀወኒ ወዳረፈችበት ወደ አባቦሩ ደጃፍና ይጐርፉ ጀመር እንቁላሉ ወተቱ እንቁላሉ አይቡ ቅቤው ጠቦቱ ጠቦቱ ጠቦቱ ቁንዲፍቱው ብርዙ እረምኑ ቅጡ ያባቦሩ ጐጆ በገበሬዎች ሆታ ደመቀ ሴቶቹ በልማዳቸው መሰረት የሀወኒን ጠጉር ቅቤ ከቀቡ በሁዋላ ስምዋን እያነሱ እልልታውን አቀለጡት ምርቃቱም ጐረፈ ሀወኒ ወደ ቡርቃ የመጣችበትን ምክንያት ለሁሉም በሚሰማ ድምፅ እንዲህ ስትል ነበር የገለፀችው «ወገኖቼ ምድራችን እጅግ ሀብታም ነው እኛ ግን ድሆች ነን ብንታመም እጣችን ሞት ነው እናቶች በምጥ ያርፋሉ ህዛናቶቻችን በቀላል ህመም ይቀጠፋሉ ይፄ ለምን የሆነ ይመስላችሁዋል። » ሀወኒ ምላሽ አልሰጠችውም ለራስዋ አንድ ጥያቄ እያነሳች ነበር ህወሀት የአማርኛ ስም ለምን የለውም። » «ይህን ሌላ ቀን በደንብ አጫውትሀለሁ» አለችው «ሀወኒ » «እህ » «የቡርቃ ዝምታ የሚያበቃው ታዲያ መቼ ነው። እያለ ይቀጥላል የአኖሌ ማስታወሻ አስቂኝ አባባሎችም ነበሩት ርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄር ኦሮሞ ነው የሚለውን ስታነብ ማስታወሻ ደብተሩን አጥፋ በሳቅ ነበር የቡርቃ ዝምታ የፈነዳችው ሻለቃ ጉተማ ስለሚባል ኦሮሞነቱን የሸጠ ከዓተኛ ሀኩንንም ተርኩአል ጂብሪል ስለሚባል አለቃው ሳሙኤል ወልደአብ ስለሚሰኝ ኤርትራዊ ጉዋደኛው በስፋት አስፍርአል የብዙ ሴት ስሞችም ነበሩ ዜኒት ሮዛ ዮዲት እዚህ ላይ ወ እንደማቃሰት አለች ሰውነትዋን በረዳት ግን ቻል ዩረገችው ከአስመራ እስከ ሻእቢያ ነዓ መሬት ያደረገውን ጉዞ በሚደንቅ ሁኔታ ተርኩታል ሻእቢያ ዘንድ በቆየባቸው ጊዜያት ያገኛቸውን ልምዶችም አኑርሮርአል ከደርግ መውደቅ በሁዋላ አስመራ በተዘጋጀ አንድ ግብዣ ላይ ከሚባል የዳዴኡኦ አመራር አባል ጋር መተዋወቁንም ኩምሳን አስመልክቶ ካሰፈራቸው አስተያየቶች አንደኛው ኩምሳ እጅግ የሚገርም ባህርይ አለው ቬ ባህርይው ጋይ ት የሚባል ያልፈጠረበት መሆኑ ነው ማንኛውንም ጉዳይ ቀለል አድርጐ ያየዋል ይህ ሰው እጅግ በሳል ሊሆን ይችላል አለያ ደግሞ ኦሮሞ አይደለም ምክንያቱም» ይላል የአኖሌ ማስታወሻ ኦሮሞ የሆነ ሰው ሁሉ በሚናደድባቸው ርእስ ጉዳዮች እርሱ ተረጋግቶ ይናገራል» እኩለ ቀን ሊሆን ምንም አልቀረውም ሀወኒ የአኖሌን ማስታወሻ ወደ ማጠናቀቁ ተቃረበች ትንፋሽዋ መቆራረጥ ጀመረ አኖሌ አባቦኩ ኩረብታ ላይ በሀየሎም አርአያ በተከበበባት ደቂቃ በቀጥታ ለርስዋ ነበር የሚ ፅፍላት ሀዊ ልሰናበትሽ ነው ለመሰዋትም ወስቕያለሁሆ ፄሊኩፕተሮች ያንዣብባሉ እዚሀ መሆኔን እንዴት ደረሱበት። አይዞሽ ሀወኒ አንቺን አልጠረጥርሽም የአላማ ልዩነት ቢኖረንም እንኩዋ ሞቴን እንደማትፈልጊው አውቃለሁ ልብሽን አውቀዋለሁ ልቦቻችን ተመሳሳይ ዜማ አላቸው ሀዊ ልስናበትሽ አላማዬ ግቡን አልመታም የኔ ጉዞ እያለቀ ይመስላል ርግጥ ነው ትግሉ ይቁጥላል የኦሮሞ ልጆች እውነተኛዋን ነፃነት እስኪጨብጡ ይታገላሉ ለትግሉ መጠንሰሻ የሰበሰብኩትን ገንዘብ አብረውኝ የነበሩት ይዘውት ጠፉ ባዶዬን ነኝ ሁለት ታማኝ ወዳጆቼ ብቻ ናቸው አብረውኝ ያሉት ብ የቡርቃ ዝምታ ደህና ሁኝ ሀወኒ የምናዘዘው ብዙ ነገር የለም ያንቺ የልብ ወዳጅ ሀየሎም አሁን አንድ ገበሬ ልኩ ጅህን ስጥ አለኝ ሌላ አማራጭ የለህም አለኝ እንደ አላማ ቢስ ሰው አለያም እንደ ተራ ዘራፊ ቆጥሮኛል ማለት ነው ያሳዝናል ብቻዬን ተዋግቼ ስሰዋ ግን ማንነቴን ይገነዘብ ይሆናል ይህንኑ ልኬበታለሁ እጄን ታስሬ ወህኒ የምጣል ሰው አይደለሁም ለቡርቃ ወገኖቼም ሆነ ለኦሮሞ ህዝብ አርአያ መሆን አሻለሁ ሀወኒ የኔ ፍቅር ቻው። ለኔ ማንም የለ ልሰናበትሽ ነው እንደ ግል ወዳጅሽ በምትቆጥሪው ሰው ትእዛዝ በመገደሌ የተምታታ ስሜት ውስጥ አትግቢ እንደ ተራ አጋጣሚ ቁጠሪው አዲሶቹ ነፍጠኞች ከምኒልክ ዘመን ነፍጠኞች በአንድ ነጥብ እንደሚሻሉ ግን ልገልፅልሽ እፈልጋለሁ ይህም የዘመናችን ነፍጠኞች የከበቡትን ሰው ከመግደላቸው በፊት ሁለት ጊዜ ያስጠነቅቁታል ቀልድ ነው መራራ ቀልድ « የቡርቃ ዝምታ በቡርቃ ደን ውስጥ የአንዲት ወጣት ሴት የመንሰቅሰቅ ድምፅ ሰማ ግንባርዋን ጉልበቶችዋ ላይ ደፍታሉችቾ ሰውነትዋ የተንቀጠቀጠ ታነባለች እንባዋ ማቁዋረጫ ያለው ስልም የቡርቃ ዝምታ ድህረ ታሪከ ቀይ ባህር አፋፍ ላይ ተቀምጫለሁ አጠገቤ ሀወኒ አለች የምፅዋ ሙቀትና የዳህላክ ሆቴል መስተንግዶ ተስማምቶኛል በዚህ ላይ ከምቹው የአካባቢ ሁኔታ ጋር የተዋሀደው የሀወኒ ወግ ልዩ ሀሴት ፈጠረልኝ ሀወኒን ማዳመጥ አይሰለችም ረጅም ታሪክዋን ስታወጋኝ አንዳንዴ ስሜት ያሽንፋታል እንባና ሳቅ ሁለቱም ያምርባታል በምፅዋ ሁለት እጅግ ጣፋጭ ቀናት አሳለፍን ከምፅዋ ወደ አስመራ የመልስ ጉዞ ስናደርግ ሀወኒ አኖሌን በተመሰከተ ጥቂት ነገሮች አጫወተችኝ አኖሌ አልሞተም ከአባቦኩ ኩረብታ ያለችግር ወጥቶ ኤርትራ መግባት ችሎአል ግን ከአባቦኩ ኩረብታ እንዴት ወጥቶ ኤርትራ መድረስ ቻለ። » «አላውቅም ምናልባት ይህን ጉዳይ የሚያውቀው ሀየሎም የቡርቃ ዝምታ ብቻ ሊሆን ይችላል ለነገሩ ለዚህ መልስ መስጠት ያለበት ሀየሎም ነበር ሀየሎም ግን አሁን በህይወት የለም» ብላ ትክዝ አለች በዚያው ቅፅበት ሽፋሽፍቶችዋ ረጥበው ታዩ ሰውነትዋን እንደማንቀጥቀጥ እያደረጋትም ምናልባት ሀየሎም ጉዳዩን በምስጢር ለመያዝ የተገደደው የድርጅቱን መመሪያ ጥሶ የፈፀመው ድርጊት ሆኖ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ ርግጠኛ ግን አይደለሁም በነገታው ሰንበት ስለነበር አኖሌን ለማግኘት ተሲያት ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ ፄድኩ ሀወኒ በር ከዓታ ስታስገባኝ «ትናንት ስላንተ ነግሬው ነበር እምብዛም ደስተኛ አልሆነም ሚያናግርህ አይመስለኝም ቢሰድብህም ግን ቻለው እጅጌውን ጠቅልሎ ቡጢ ሊያወርድብህም ይችላል ምን ታደርገዋለህ። » ሲል በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ገባ ፍላጐቴን በአጭሩ አብራራሁ ማንነቴን ካስተዋወቅሁ በሁዋላ ከቡርቃ ዝምታ ጋር የተያያዙ ታሪጐችን በመፅሀና መልክ የማዘጋጀት ፍላጐት እንዳደረብኝ ገለፅሁለት አኖሌ ሀሳቤን ፈጥኖ አጣጣለው የቡርቃ ዝምታ የሚባል ታሪክ አለመኖሩንና ጊዜዬን በከንቱ እንዳላጠፋ መከረኝ እኔ ግን በአቁዋሜ ፀናሁ ሌላው ቀርቶ በአርሲ የተቀሰቀሰው አመፅ ያደረሰው ውድመት ብቻውን እንኩዋ ከአምስት ያላነሰ ትላልቅ ጥራዝ መፅሀፍ ሊወጣው እንደሚችል ጠበቅ አድርጌ ተናገርሁ ቆይቶ አሳቤ መልካም መሆኑን አመነበት ዳሩ ግን ምንም አይነት መረጃ ሊሰጠኝ ፈቃደኛ እንዳማይሆን ገልፆ ይቅርታ ጠየቀኝ ፈጥኖ ሊያሰናብተኝ በመፈለጉም ቀድሞኝ ከመቀመጫው ተነሳ ብሣ የቡርቃ ዝምታ በዚህ ጊዜ ከጋዜጠኝነት ሙያ የቀሰምኩትን ልምዴን መጠቀም ተገደድሁ እኔም ከተቀመጥሁበት እየተነሳሁ «በትተባበረኝ እንኩዋ ደግ ነበር» ስል ጀመርኩ ከአባቦኩ ኩረብታ በሰላም መውጣት በቻልክበት ምክንያት ላይ መረጃ ያለው በአንተና በሀየሎም መካከል ብቻ ነው ሀየሎም አሁን በህይወት የለም አንተ ፈቃደኛ ካልሆንክ የግድ በአሉባልታ ደረጃ የሚታወቀውን መረጃ መጠቀም ሊኖርብኝ ነው» አልኩት አኖሌ «ምንድነው በአሉባልታ የሰማኸው።