Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትንሽ ግጥም ወንድወሰን በየነ ጥቅምት ዓም ገለምሶ ሐብርን መታሰቢያነቱ እጅግ ለማደንቅሽ ገጣሚ ፊርማዬ ዓለሙ ይሀሆንንልኝ «ይሀንን እና ለራስ ነው ማልቀስ። እርሱስ መች ይበጃል። ዳሩ የሆነውንም ቢሆንም መቼስ እምቢ አይል ነገር እምቢኝ። አይል እ። እንግዲያማ ምን ይሉህ። ሩጫው ተጉዋቶ ይኹው ደሞ መሸ። ዙሪያ ለማንጋጠጥ አሁን ነው ጊዜያቱ። ወቅቱን ተመስሎ የጥፋት መቅሰፍቱ እንዲያ። ፍፃሜው ላያምር ማስተዋል ነስቶት በቂቢፀ ተስፋ። የልዩነት ሥራ ሸገር አዱገነት አይ አዲስ አበባ ልዩ መታሰቢያነቱ ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ይሁን ጃንሆይ።
ደሞ ለወደፊት እንዲሆነን ትምህርት ልምድ እንድንቀስምበት የካቲት ዓም ደብረ ዘይት መግቢያ ስለ ግጥም ዐይንም በክህሉት ደረጃው ክፍ ሲል ደሞ ስለ ስነ ግጥም በሃገራችንም ሆነ በውጭ ታላላቅ ምሁራን እድግ በጣም አመርቂና ማራኪ ትንታኔዎች እንዲሁም አስተያየቶችና ትችቶች ሲቀርቡ ዘመናት ተቆጥረዋል ወደፊትም ቢሆን ጭራህ ባልተ ዳሰሱት ረቂቅ ባህርያቱ ላይ ምናልባትም ለየት ካሉ ምልከታዎች የሚመነጩ ምጡቅ ትንታኔዎች እና አስተምህሮቶች መቀጠላቸው አንደማይቀር መገመት ይቻላል በየጊዜው የሚቀርቡ በተለይ በሳል አስተያየቶችና ትችቶች ጠቀሜታቸው እጅጉን የጐላ ነው ፀሐፍት ለተሸለ ስራ ይበልጥ እንዲተጉ ከማነቃቃታቸው ባሻገር የአንባቢያንንም ግንዛቤ ስለሚያሰፉ በጣም አስፈላጊዎች መሆናቸውም ይታመናል ከሃገራችን የስነግጥም ስራዎች አኳያም በቁጥር ጥቂት ይሁኑ እንጂ በሳል የሚባሉ ፃያሲያን የተባ ብፅራቸውን አጋርተውን እንደየግንዛቤያችን መጠን እንማርበት ዘንድ ጥረዋል ግጥም ማንበብ ስብዕናን ምሉዕ እንደሚያደርግ በማሳወቅ ረገድም የበኩላቸውን ለመወጣት ሞክረዋል የሕይወትን በቦዓለማትን ጥልትና ረቂቅ ምስጢራት በተ መስጥዖ ለመረዳትም ሆነ ለመግለፅ ስነግጥም ከየትኛውም የስነ ፅሑፍ ዝርፍ የላቀ ጉልበት ኃይል እንዳለው ጠቢባን ይናገራሉ ከዚሁ ጋር አብሮ የሠላ ቅን አፅምር አና ምጡት ህላዌ የአስተሳሰብ አድማሳተን እንደ ሚያጐናፅፍም ይገመታል በበኩሌ ግጥም የመፃፍ ዝንባሌ ያደረብኝ ከማንበብ ነው ገና የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ በመማሪያ መጽሐፍት ላይ የሚገኙትን ምንባቦችና ግጥሞች በማንበብ የተጀመረው ፍላጐት እያደር በቅርብ ላገኛቸው የሚቻለኝን መጽሐፍት አነፍንፎ ዐጠደ ማንበብ ተሸጋገረ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ አያለሁ ደሞ የሚሰማኝን ያህል መጫጫር ጀመርኩ ግጥም የመፃፉ ነገር ግን የማንበቡን ያክል ሊቀለኝ ከቶ አልቻለም ይሁን አንጂ የውስጥ ፍላጐቴን መግታት አልተ ቻለኝም ነበርና «አድን አጣጥፎ ከመቀመጥ የማይችሉትን ስራም ቢሆን መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም የሚለው ቅን አባባል እያግደረደረኝ የቻልኩትን ያህል በድፍረት መቸክቸኩን ገፋሁበት የአጋጣሚ ነገር ሆኖ ጽሑፎቹ ከስር ከስር በትርብ ጓደኞቼ አልፎ አልፎም በመምህራኖቼ የመታየት ዕድል ስለነበራቸውገና ከጅምሩ ጠንከር ያሉ አስተያየቶችና ትችቶችን ሰማስተናገድ መገደዴ አልቀ ረም ጮርቃው አዕምሮዬ ደግሞ በተለይ የትችት አስተያየቶችን የሚተረጉምልኝ ልክ እንደጥላቻ ንቀትና ስላቅ ነገር ከፍ ሲልም ቅናት አስመስሎ ስለነበር አንዳንዴ ከብስጭቴ የተነሳ ምነው ለሰው ባላሳይስ። ደሞ ይህች ፀሐይ። አንዲያው ሰው። ደሞ ተረድቼ አቅሌን ስቼዋለሁ። ደሞ። ሰኔ ዓም ደብረ ዘይት ቢሾፍቱ አትጨነቅ። ሚያዚያ ዓም ደብረ ዘይት ቢሾፍቱ አታንጋጥ። አትበል ደሞ ቀን አለና የሕይወት አበባ ሊፈካ እንደገና። ላንዴ ሕይወት ፈረቃ ቀን አልቆ ዘመን ሲያበቃ እንግዲህ ዘራዳም ምን ይሆን ብልዛሣቱ። ደሞ እየቻለ በቻለው። ስንቱን ዘመን። ከቶም ቢሆን አዳርህን አትወርሰው መቼም ቢሆን ኑሮህን አትመስለው አይ መጋዣ አንተው ታዲያ መሆንህ ላይቀር መዝለቂያ። ምስቲያብ ደገዘ ላይን ያዘ ዕለመቱ ደሞ እንግዲህ መሽ እንቫለት ሌሊቱ። ሩጫው ተጉዋቶ ይኹው ደሞ መሸ። ደሞ «ዶግ ስታይል። የልዩነት ሥራ ሸገር አዱገነት አይ አዲስ አበባ። ይከንፋል ሰዓቱ ደሞ ይቬኬው ደረሰ ከቸች አለ ወቅቱ። ደሞ ድንገት ቀን ወጥቶለት ቱባ ረብጣ ሲያስመነዝር። ደሞ ሊቀልጥ ሊንፈቀፈቅ። ይኹው ደሞ ባዐፋው ግና ለቆራሊዮ ስላቢ ከረጢት ቁና አመድ አፋሽ ሆኖ ደረቅ ኮቴ መና። ጽ ፓፉሖቱ አይ አቢሲንያ። ያን እንክርት ያገር ሰው። በመሀሉ ግና ጥድፊያ እንጂ ጥንቃቄው ቀርቶ የክፉ ቀን ገፊ ዕድል። አይ አሣር። ደሞ የሚያውቁትን ፍለጋ። ደሞ ለቀሪ አሣር። ደሞ ለሌላ ጣር ፍጊያ ውጥንቅጠ። እግዚኦ» ደሞ ሌላ ሽብር የተለየ ዋይታ። ቁጣ ልውውጡ ደሞ ከመቅፅበት። አይ አቢሲንያ። የብረት ዘንዶው ጉያ ለገሃነም አሣር። ቁጥር «አንደ ተላላ ነፍስ ግብዝ ሰው ይመስል እንደ ሁሉ ብርቁ። እንደተላላ ሰው መች ተረታች ነፍሱ።