Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሬዲዮ ለማሰማት ሕዝብ በተሰበሰበበት ለማንበብ በከፊልም ሆነበሙሉ ለማራባት መልሶ ለማሳተም ወይም ለመተርጐም መብቱ የደራሲው ብቻ ነው የሚያስተምራት ምን ቢያገደው ምን የመሰለ አልጋ ላይ ሞቀ ቤት የሚያንፈላስስ ጌታ ሀሆሆይመቤታችንን ነው የምትመስለው ሥዕሉን ሲያሳያት እን ኳፊቱንአዙሮ ነው ። ምን አልለና የሚለፈልፉት ገና ይኽውስለበላይም መጀመሪያ ጊዜው ነው ነው የምትለኝ አዎን ያዲሲቱም ኢትዮጵያ ታሪክ ነው «ለታሪኩ ብቁ ሆና የተገኘችው አዲሲቱ ኢትዮጵያ ብቻ ነች ማለት ነው።ሣ ጉህ ፍቹ ው ቹዋ ጠኩቹ ህፍ ቹቹ ወቹ ቹ ቹቹ ፍ ፍፍ ዌ ቼዜ ፍዋ ቱፍ ክፍሌ ቹቹ ክ ህክ ህኩ ህኩ ክህ ህቱ ቹ ፍቁ ቁ ቁ ህ ጠፍ ህቱ ቀፍ ህኩ ህህሦፍክዜ ፍፍፍክ ኤህ ሔ ህ ቓኤቀቁወ ፍቹ ክፍሇ ጩህ ህዋ ፍህ ፍቹ ክጤህ ዊ ህቱ ህክ ፍክ ቨጽዜከ ሕ ህዋ በቁስጥንጥንያ ከተማ አንድ ወሮበላና ፈታል የሆነ ሰው ይኖር ነበር ። ጥሩ ጩልፋትና የፈታልነት ሥራውን አጣርቶ የሚያውቅ ስለነበረ አገሬው ወሮበሌ ወይም ፈታሌ ይሉት ነበር እሱ ግን ሥራው ስለነበር እምብዛም ሰዎቹ ከስሙ ጋር አዛምደው የሚያስቡት አጉል መልኩ አይታየ ውም ነበር ። «መቼስ ከደብረ ብርሃን ከመጣች ይኸው እንግዲህ አሥራ ምስት ቀን ሊሆናት ነው። ቃሌ አለመጠበቁ ንጻ ይር ምን ያናደኝ። « እጁን አጣምሮ ይቀመጥ ይመስልሃል ታዲያ ። ማታ ሦስት ሰዓት ገደማ ይሞታል አደፍርስ ።በቆመብት ቦታ» ሁሉ ። ላድነው ነበርኮ የሮጥሁት ምን አስቤ ደሞ ። አባ ዮሐንስ ከጐርፉ ኋላ ኋላው ለጥቀዋል አየህልኝ ይኽን ታምር » እያሉ«ይኸን ታምርየሚ ገርምኮ ነገር ነው እንደዶ ጥይት ነውኮ ተስፈንጥራ የወጣችው ስታጽናናት ነበር ይመስለኛልለሷ ምኗ ነው ። እውነቷን ነው ሙቶች ሙታቸውን ይቅበሩጌታ ያለው የፈቀደው ሲፈጸጾምኾ ነው ።
አዎ ብዙ አይደለም ። ጺወኔ ። በርግጥ በርግጥ ሠዐሊ የሆነ ሰው የልቧን ፍመትና ያይኗንአይደረሴነት መሆን ይገባዋል መሣል ያለበት ለእንጀራ የተገዛው ሰውነቷጭራሽ ዋጋ የለውም « አንድ ሕፃን ልጅ የእግሩን አውራ ጣት ጐርሶ አል ጋው ላይ ተኝቷል ፊቱ ፈገግ ፈገግ እያለሦስት ቡችሎች አፋቸውን አጠጋግተው እመኪና መንገድ ማህል ተጥለዋል ፅ አንዷን ባለ መኪና ይለያታል ወደ ፊት ወደ ኋላ ወደ ፊት ወደ ኋላ ውጭ ነፍስ ግቢ ነፍስ ትተናነቃለች ዚህን ልዩ ልዩ ነገሮች ባየሁ ጊዜ ምን ነበር ስሜቴ ። «ስም አይጠሬ ደሞ ምንድነው። ፌ« ነ አደፍርስ « ፍደሳ መቼም ዓይነት ዓይነት አለው ለአጉልም ለበ ጐም ይሆናል ። አደፍርስ ወይዘሮ አሰጋሽ የተቻላቸው እመቤት ናቸው። » ይመልሳል አደፍርስ ። የለም የኔ ልጅ ዙሪያንም አካባቢን እያዩ ነው ጨዋታ » ወይዘሮ አሰጋሽ ጣልቃ ይገባሉ ። « እንዲያ ከሆነ እንግዲያውእኔ እዚህ የምቆይበትምክንያት የለም ደብረ ሲናዬ እመለሳለሁ እንዲያውስ ምን የምቆይበት ምክንያት አለ » ቁርጥ ባለ ቃል ተናግራ መለስ ልትል ስትል ወይዘሮ አሰጋሽን ሮማን ትጠራቸውና « ምንድነው ነገሩ ። እነ ፍሬዋ ቢሆን መለስ ያላችሁ እንደሁ የጨው ዐምድ ትሆናላችሁ ያሏቸው ይመስል አፋፉ ላይ እንኳ ሲደርሱ መለስ አላሉም አደፍርስ ከወይዘሮ አሰጋሽ ለጥቆ ብቅ ይላል እቤት በታች ሸለቆ ውስጥ አንድ ገበሬ ያቅ ራራል « ግራ ነፍሶ ቀኝ እስቲመልሰው የተናገሩህን እሺ በል አንተ ሰው « ድንቁርናና ዕውቀት። ጺወኔ ብቅ ትላለች ። መልከ ቀናና ልጅ ነት ያላት ሁሉ ወደ ከተማ መጉረፍ በልዩ ልዩ ዓይነት ያባለ ዘር በሽታ መለከፍ መክኖ መቅረት የሕዝባችን ቁጥር መቀነስ እንዴ ምን ማለትሽ ነው ፅ እቤት ውስጥ አቶ ጥሶ ወይዘሮ አሰጋሽና አቶ ወልዱ ወሬ ይዘዋል ። «ጺወኔ። አንድ ሰሞን ደሞ የእግዚአብሔር ሰው የነበረው የበቃው የነቃው ቅዱስ ያሬድ ነው ሙዚቃን ያፈለ ቀው ሲሉኝ ነበር ቅድም በከተማ ሙዚቃ እስክስ ሊሉ አደፍርስ አኮሪዶዎ በጣም ደስ ይላል » ትለዋለች ሮማን ቀስ እያለች መጥታ ትጠጋና ። « ጋሼ ወርዶፋ ጥሩ ሰው ነው ። ሮማን ቢሆን ብዙ ትቆያለች እንደ ተቀመጠች ነጭ ቀሚስ እለብሳለሁ በዚያ ላይ ካባ እደርባለሁ ሚዜዎቹ እኔ ልዘል እኔ ልዘል እያሉ ይጣላሉ ከዚያ ምን ድነው ነገሩ የለም የለም ቆይ መጀመሪያ እኔን ለማ የት ይፈልጋል እንዲያው ላይኑ ያህል እደበቅበታለሁ እኔ ደሞ ውሃ መቅጃ እንኳን አልሄድም ከዚያ ምንድነው ነገሩ ለጓደኛዬ ጉቦ ይሰጥና ጫማዋን ይስምና አንድ ምክኛት ፈጥራ እንድትጠራኝ ያደርጋል ሞኝት ተላሊት ምንድነው ነገሩ አፒር ጤና ነው ብያለሁ በኔ ቤት ፈሰስ ፈሰስ ስል አንድ ሪቅ ሥር ተደብቆ አየዋለሁ ሪቅ ። « አደፍርስ አደፍርስ ። የጊዜው ሰው ያለም ሰው አትበይኝ ያ ጐርፉ የምትይው ልጅ ራሱን አይወድም። ሦስተኛ ጊዜ ይጠራዋል ስሟን አደፍርስ ። ጺወኔ የሙዚቃ ሰው ነች ። አዎ አዎ ግን ። አዎ ። » ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ ። ምን ሆነ ይመስልሃል ፅ ታዲያ። ምን ሆነ ይመስልሃል ታዲያ። »እያለ ሲንሰቀሰቅ አደፍርስ አልሰማትም አደፍርስ ጐርፉን እቤታቸው ድረስ አስጠርተውታል ወይዘሮ አሰ ጋሽ ። የለም መቻል የለብኝም ውሃ መቅጃ እየጠበቁ ማነጋገር ትልቅ ድፍረት ነው ትልቅ ድፍረት ደሞ የምን ጐን ጐን መሂጄድ ቀጥታ ነው የምነግረው ያላዋቂ ነገር ያላ ዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አዎ ቢከፋውም ይክፋው የሚ ያውቅም ይለቀልቃል ያለኝስ እንደሁ የለም እንዲህ አይ ደፍረኝም ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጐረቤቱ አይበ ላም የፈሰሰ ውሃ አይታፈሰም እና ታዲያ ታዲያ አ ንተ እርምጃህ ትንሽ ተፋጥኗል ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል አደፍርስ ። » ይላል ጐርፉ እንደገና ድንገት ድንግጥ ይልና ። የኔ ልጅ እንኳን ውሸት አታውቅም ነበር «የትናንት ወዲያውን ካልሆነ በስተቀር እምለው ሚካ ኤል ስለት ነበረብኝ እና ታዲያ ታቹን በጉድባ ሳልፍ ሮማን አይታኝ ነበር «አዎ እሱን ማለቴ ነው » ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ አነ ጋገራቸውን ጠበቅ አድርገው « የጉድባውን ። በየፎቶው ቤት እንደተሰቀለው ዓይነት ሕይወት የለሽ ባዶ ዓይኖች ያጐ ጡበት ሐሳብና ስሜት የማይሠርጉበት መልክ ውበት ነኝ ካለ ኢትዮጵያ ሰብእና ጠፋ ማለት ነው «በቃላት መቼም እውነቱን ልንገርህ ምንም አልያዝኩልህ ምምናልባትበመሣያሸራህይሳካልህእንደሁእናያለን ይል ቅ ወደ ቁም ነገሩ እንመለስና ያቺ ልጅ ስንት ጊዜ እን ደተመላለሰች አይተሃል ። «ጺወኔ ። » ይልና ዝም ይላል አሁንም «መዋደድን የመሰለ ነገር የለም » ይላል አደፍርስ ክማ ንም መልስ የማይፈልግ በሚመስል ድምፅ ። » ትላለች ጺወኔ ። » ይለዋል አደፍርስ ጐርፉን ። « እኮ ታዲያ የተማረ ሰው የሚያሳዝነው እንዴት ነው ። ሲገቡ ጐርፉና አደፍርስ ብድግ ብድግ ይላሉ « መቼ መጣህ ጐርፉ » ይሉና « ና ሳመኝ እንጂ ታዲያ ። የኔን ልጅ ማለትህ እንዳይሆን «ኋላ ስንት ጺወኔ አለና «ታዲያ እሷ ከኛ ጋር የምትሄድ መስሎኝ ነበር እየፈጩጥሬየሚሉትነገርሆነ እንዴ ። «ጥሩ ነውእንደብጤታችሁ አሁንስለጉዚችን » ይሉና ወደ ጐርፉ ዘወር ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ አደፍርስ ከእል ፍኝ ይወጣል አቶ ወልዱ ይለጥቃሉ ክብረት ይከተላል ጺወኔም ብድግ ስትል «ምነው አርፎ አላስቀምጥ አለሽ ። የሳቸውን እግር ሳልስም ቀረሁና «የለም የለም አንተን ማለቷ አይደለም ቦታውን እንደ እሱ የሚያውቀው የለም ሌላ ሰው የሚሆን ቢሆን እሱን አልፈልግም አላስቸግርም ነበር ማለቷ ነው ካለ ነገሯ የጐድንአነጋገር አይሆንላትም የጐሪጥ ነው አቀራረቧሁሉ ያስከፋል አያስከፋም ሳትል ለጊዜው መስሎ የታያትን » ያግባባሉ አደፍርስን አቶ ወልዱ ከእልፍኝ ወጥተው ወደ መኝታቸው ወደ ወርዶፋ ጐጆ እንደተመለሱ « የለም በእን ዲህ ያለ ጉዳይ ልቡብ መሆን ይኖርብሃል «ቢሆንም ቢሆንም ያባባል ስሕተት ዓይነት ዓይነት አለው እርግጥ ነው መቼም አልክድም ጐርፉ ደኅና ልጅመሆኑን «እንዲህ ያለ ጠዋይ አስተያየት «ጠዋይ ጠዋይ ። « አደፍርስ ። » ትናገራለች አርቃ እየተመለከተች አዎ ጥሩ ልጅ ነው » ይመልሳል ጐርፉ። ጊዜው አላስተማመነም በዛሬው ጊዜ ከጐን ነው ጠላት የሚወጣው «እሱን ማለቴ ሳይሆን አሁን ለምሳሌ አንድ ቤት ውስጥ ብቻየን ማለቴ ሌላ ሰው ሳይኖር ካንተ ጋር ብቻ አንድ ቤት ውስጥ አላድርም « እኔም አላድር ካልሽስ ። ጐርፉ ጺወኔን ድንገት ቀረብ ይላትና « ጺወኔ ። እውነታችሁም እውነት እውነት አይል እንኳን ውሸት ተናግራችሁ » ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ ጐጆዋ ውስጥ ጋደም እንዳሉ « ጺወኔ ጺወኔ ። ማለቴ በጠቅላላው መላ ምት ከተስማማን ዯቶ « እኛው የፈጠርናቸው በኛ ውስጥ ይኖራሉ « በሌላም ውስጥ እንዲኖሩ እንጥራለን « በኛው በሰዎች ውስጥ ማለትነው « አዎ በሰዎች ውስጥ « እኛ ሰዎች ደግሞ ስንጠፋ ምናልባት የፈጠርነው ፈጠራ ሁሉ ይጠፋ ይሆናል ከኛ የተሻለ ፍጥረት ተነሥቶ ካል ቀጠለበት « ምናልባት « ውሸት ወይ እውነት ብለህ የምታምንበት ነገር በውስ ጥህ አለ « አዎን አለ « ቢያጤነውም ባያጤነውም እውነትን በውሸት ለወጠ እምትለው ሰው ውስጥም አለ « መኖር አለበት « ያንዱ እምነትና እውነት በዚያው ባንዱ ላይ ተወስኖ ከቀረ ሰውዬው ሲሞት እምነትና እውነቱም አብሮ ይሞታል ማለትነው « አዎን እምነትና እውነት ተከታይ ይፈልጋልዕድሜ የሚ ሰጠው እውነት ብለህ ያሰብከውን በውሸት ቢለውጥብህም ለጊ ዜው ባመንክበት ነገር የገባ ሰውነበር « አዎንነበር « እውነት ወይም ውሸትህ ሌላ አንድ ተከታይ አፍርቶ ነበር « እርግጥ ነው ይኸ መቼም « አንተ ግን አንተ የመሰለህን እውነት ስላላወጣልህ ገደ ልከው « እኔኮ በመገደል አልተስማማሁም «ገብቶኛል ገብቶኛል ለነገሩ ያህል ማለቴነው እሺ ገደልኩት « ታዲያ ምን ይመስልሃል ። እመሬት የተዘረረው ዘበኛ ንቅንቅ ሳይል ይቀራል እብዲቱ ትሸልላለች «አውልቀው ወንድሜ አውልቀው ሱሪህን ምን ያደርግልሃል ስንት አዕላፍ ሴት ውስጥ አንቀው ይገድሉሃል ማሄ አደፍርስ አቶ ጥሶ « የብዙ ሰው ጥፋት የአንድ ሰው ወንጀል ይሆናል ያልታደለ ሰው የሚቀጣበት » እያሉ ከአቶወልዱና ከሥራ ጓደኞቻቸው ጋር እያወሩ ከገበያው ወጥተው ወደ ፍርድቤቱ አቅጣጫ ያመራሉ « ስለዚህ ስሕተት ሲደረግ ገና ለገና አያገባኝም ብሎ የሚያልፍ ሰው ራሱ ዋና ስሕተ ተኛ ነው ማለቴ በትንሽም ነገር እንኳን ቢሆን « እኔኮ ደሞ በጣም የገረመኝ የሰዉ ግዴለሽነት ባንድ እፍኝ ሽምብራ አንድ አንጓ አገዳ ባንድ ጭብጥ ጥጥ ላንድ ፍል የምትሆን ቡና ዝም ብሎ ገበያ ገበያውን ብቻ ትንሽም ዘበኛውን ገፍትሮ ሲጥልና ሲገድለው አዲስ ነገር ሆኖበት ሰብሰብ አለ እንጂኮ ከመጤፍም አልቆ ጠረን » የሥራ ጓደኛቸው የተሰማቸውን ስሜት ይገልጻሉ ፅ እንደዚሀ ያለው ሁናቴ ለነሱ እንደሚተነፍሱት አየር ሆኗል ጨርሶ አይሰማቸውም ወደ ተስፋ ማድረግም ሆነ ወደ ተስፋ መቁረጥ ወደ ደስታም ሆነ ወደ ሐዘን ወደ ማመንም ሆነ ወደ መካድ አይገፋፋቸውም ። ጄነ አደፍርስ « አይ እ ። «ለምን አይደለም ። «አንደኛ ነገር እኔ የኔው መንገድ ይሻላል አላልኩም ሁለተኛ ማንም ሰው ቢሆን ራሱ ለራሱ እንዲመራመር እንጂ የኔን መንገድ እንዲከተል አልፈልግም «ታዲያ እንግዲህ በዚህ ዓይነት የጥንታውያኑን አድራጐት ብቻ እያደነቅን ከተቀመጥን እንዴት ልንሻሻል እንችላለን ባሁኑ ጊዜ የኛ ትግል ከዘመኑ ጋር የሚስማማውን መምረጥ ሲሆን በየጊዜው በሆነ ባልሆነው ተጠየቅ ወደ ኋላ ብንመለስ ምን ያህል የሚጨበጥ ነገር እናገኛለን ። «ሰማሆይ አደፍርስ ። የየሚ ኦጅኽ ፅ አደፍርስ «ለመሆኑ ጋሼ ጥሶ አንድ ነገር ልጠይቅህ መቼም ባህላችንን ከመረመርን ጥሩ ጥሩ እውነትና እምነት ይገኝባቸ ዋል የሚል አስተሳሰብ ስላለህ ምናልባት መልስ ይኖርህ ይሆናል » እያለ ። «አዎ እውነት ነው ። ጥሩ ልጅ ነው ። « ማለቴ በሮማን ሠርግ ሊድሩኝ «እኮ ሠርግሽ መድረሱን ሲያይ በጐን መጣና አቶ አደፍርስ ከቤ እሱ በጐን የመጣበትም ነገርየለ «ባንቺ ሰውነት ውስጥ እንዲሆእንዲሁእንዲህ እንዲህ ያለ ነገር «ጥሩ ጥሩ በቀጥታ አባብሎ አስኮበለለሽ እንበል «እንዴት ብዬ ልንገራችሁ «ግዴለም ግዴለም ገብቶናል ካስኮበለለሽ በኋላ ደሞ እዚህ ቤት አስቀመጠሽ ከተማሪዎቹ ጋር «እኔው ራሴ ነኝ እዚህ ከበላይጋር « የተያዘ እንደሁ ከልጃገረዶች ጋር ነው ያኖርኳት ለማ « በላይ ነው እዚህ ያስቀመጠኝ ነውኮ የምለው «በላይ ። » «እና ታዲያ ለምን ትዋሻለሽ ። ምን ልጅ አለኝ ። ምን ልጅ አለኝ ። አደፍርስ ጺወኔ ከአጐቷ ጋር ተቀምጣለች ። የለም የለም ጺወኔ ። » በማለት መንገድ ትጀምራለች ጺወኔ ።