Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብለው ሲጠበቡ ውለው ሲጠበቡ የሚያድሩ ብዙዎች ናቸው በዚህ መጽሀፍ ለመግለፅና በዜጎች ልብ ውስጥ መቁረጫ ምላጩ ቀብር ነው ቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ ጎረቤት መንደርተኛ በቻለው መጠን ሁሉ በቀብር ላይ እንዳገኝ የሚደረገው አንዲቆርጥለት ለማድረግ ነው። ቀብር ኢትዮጵያዊ ባህልም ነው። እንዲል ባለቅኔ የራሳቸውን ሽጉጥ ጠጥተው የታሪክ ክርክሩ አንዳለ ሆኖ ሕይወታቸው ሊያልፍ ችሏል በርጋታና በጸጥታ ለዘመናት አንቀላፍታ በመፍሰስ ላይ ያለችውን ጥንታዊ ባህላዊና ታሪካዊ አገር ድንገት አንቅተው ሥርዓት ልትከል ለውጥ ላምጣ ያሉት ንጉሥ በግራና በቀኝ በደቡብና በሠሜን አንድም ያልዘመቱበት ግዛት አንድም ያልተዋጉት መሳፍንትና መኳንንት አልነበረም ሸዋ ወሎ ትግሬ ጎጃም አገው ሁሉም የጭካኔ በትራቸውን ቀምሷል የዘመኑን መንፈስ ጨጩዌኛቬፍ ፀ ሂከሬ ክክፍ መቃኘት እና በነርሱ ጫማ እግርን አኑሮ እርካብና መግበር ፌፖ በውሣኔ ወቅት የሠከነ ልብገ መረዳት ለውጥን ለማምጣት የሚደረጉት አብዛኛዎቹ ጥረቶች አእንዳይሰምሩ የሚያደርጋቸው ምክንያት ጥሩ የሆነ ዕሳቤ ወይም ከፍተኛ ምኞትና መነቃቃት ያለው መሪ በመጥፋቱ ሳይሆን ተከታዮቻቸው መረዮ ው ጨርረ የሚታያቸውን የለውጥ ምዕራፍ አለመሞከር ነው ሰዎች ለውጥን የሚቃወሙበት ብቸኛ ምክንያት አስቸጋሪ ለውጦችን እንዲያመጡ ሲጠየቁና በተጨማሪ የለውጡን አስፈላጊነት ለመረዳት የሚያስችል የተመቻቸ ዓውድ ሲነፈጉና አንዲሁም ምናባዊ አይታ ሳይኖራቸው ሲቀር ነው በዚህም ምክንያት የአመራርነት መሠረታዊ ሥራ ሰዎች የመመልከት ዓቅማቸውን በአንድ ላይ ፈልገው እንዲደርሱበት ማስቻል ይሆናል አዚህ ላይ አንድ ታሪክ ለአብነት ማንሳት ይቻላል አባት የሚጠባ ልጁን አንዲጠብቅለት ከውሻው ጋር ቤት ውስጥ የሚኖር ቤተሰብ ነው።ህፎ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ውሰጥ መግባት እና አለመግባት ለየአገራቱ ያስገኘው ውጤት የተለያየ ነው ይኸውም ለአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ አገራት ለመገንባት የተሞከረው የሊበራል ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ በአብዛኛው ያልተሳካ በመሆኑ መንግሥታቱ ቅይጥ ባህሪ ወዳላቸው አምባገነንና ከፊል ዴሞክራሲያዊ መንግሥትነት አንዲቀየሩ አድል ፈጥሯል በመሆኑም በልማታዊ መንግሥታት አንደ መልካም አጋጣሚ ተደርጎ የሚወሰደው የተማከለና ጠንካራ የውሳኔ አሰጣጥ ርዐክርፎፍክዮክ በፎርክ እርካብና መንበር ከአዱ ምኒልክ ሀውልት ግርጌ ስር ተጽፎ የሚነበብ ሞት ለሟች ዕረፍት ነው ሆኖም ግን ለቋሚ አንድም ግልግል ሲሆን አንድም ነዳማ ነው። ማለቱ ይሻለዋል የጣፈጠንን ህይወት መራራ የሚያደርገውን ሞት ዘውትር ማስታወስ ይገባን ዘንድ ስለ ሞት ከተገለጹት ማስታወሻዎች የሚከተለውን አንመልከት ሞት የሰው ልጆች ሁሉ የሚቀምሱት በጣም ለብዙዎቹ መራራ ለጥቂቶቹ ደግሞ አሳማሚ ግን ጣፋጭ የሆነ ነገር ነው።
እርካብና መኀበር ክፍል አገድ ምዕራፍ አንድ የዘመኑን ሥጋትና ጥሪ መጋፈጥ ምዕራፍ ሁለት ጀግንነት ጀብዳዊ ጭካኔና ጀብዳዊ ቅንገነት ክፍል ሁለት ከመሪው በፊት ኃይል ይቀድማል ኃይል ግን ህልው ይሆን ዘንድ መሪውን ይጠብቃል ምዕራፍ ሶስት ኃይልና ሥልጣን ኃይልና የኃይል አጠቃቀም ጋ ሥልጣጠገና የሥልጣገ አጠቃቀም ምዕራፍ አራት ኃይልና ሥልጣን በኢትየጵያ ሥልጣን በህዴማኖት ኃይል በወታደር ጀብዳዊ ጭካኔ የነገሠበት የኃይልና ሥልጣን ሥርዓት ዳግም ጀብዳዊ ጭካኔ ወዉዳጠላበት መገበረ ሥልጣን እርካብና መኀበር ከጀብዳዊ ጭካኔ መልስ ጀብዳዊ ቅንነት ጭካኔን ሲሽር አዲስ ነገር ያላሳየችን ዓለም እና ጎህ የቀደደባት አገር ክፍል ሶስት መሪ መሆን የሚችሉ ሰዎች ግገ የመምራት ሥራቸውን የሚጀምሩት ዛሬውኑ ው ምዕራፍ አምስት ሥልጠንገና ኃይልን ለመጠቀም ከልብ መሪ መሆን ያከፈልጋል የተሳካላቸው መሪዎች መገለጫ ባህሪያት ምዕራፍ ስድስት ነብይ በህገሩ አይከበርም ታላቅ መሪም ሁልጊዜ በህዝቡ አይወደድም ክፍል አራት ምዕራፍ ሰባት የኑሯችን ጀልባ የሚገፋበት የፖለቲካ ኢኮኖሚ ኮርዕሮ ትጉና አጠራጣሪው መዳረሻ የኒዮ ሊበራሊዝም ጽገሠህሳብና ውጤቶቹ የልማታዊ መገግሥች ጽንሠኃሳብና ውጤቶች እርካብና መግበር የልማታዊ መንግሥት ስኬት በምስራቅ እስያ የልማታዊ መንግሥታት ውድቀት በላቲን አጫሪካ እና አፍሪካ ስገብት መወገንገድና ድልድይ እርካብና መንበር እርካብና መንበር መታሰቢያ በምድር ላይ ላለን ፍጡራን ሁሉ ዓለማችን ብቸኛ ቤታችን ናት ምትክ አልባ ጣራችን ልንላትም እንችላለንከአርሷም ውጭ ማንም ምንም አይደለንም በዚህ ደረጃ በልጅነት ወቅት ትዝታዬ በሕልም ፈቺነት ያላበሰችኝን ሠፊ ራዕይ የቀረፀችውን ፅናት በዕውቀት ዘመኔ ደግሞ በዝናዬ አለሁ ባይነት ተደግፎና ተበረታቶ ለፍፃሜ የድል ማግስት መብቃቱን በልበሙሉነት አመሰክራለሁ ከመመስከር በላይ እነዚህ ሁለት ጀግኖች ምትክ አልባ ሕልም ፈቺዎችና ዓላማ አስጨራሽ መሆናቸውን በማመኔ የዚህች መጽሐፍ መታሰቢያነት ለሁለቱ የሕይወትና የፍቅር ፀበል መፍለቂያ ምንጭ ለሆኑት ለትዝታና ዝናዬ ይሁንልኝሻ ሃ ሃ እርካብና መንበር ሃ እርካብና መግበር የልብ ምስጋና በውስጣችን ያለውን የለውጥና የመለወጥ ስሜት በጠንካራ የሥራ ባህል በመደገፍ ለውጤት መብቃት መቻሉን አምናለሁ ከሁሉም ውጤታማ ሥራዎች በተለይም ለሕትመት ከሚበቁ የሥነፅሁፍ ሥራዎች ጀርባ ይህን አሻራ ፈልጎ ማግኘት ከባድ አይደለም እኔ ግን አላችኋለሁ እርካብና መንበር ከእናንተ ከወንድም እህቶች የጋራ ድጋፍ ውጭ በምንም መልኩ የሚታሰብ አልነበረም ከመነሻ ምዕራፍ አንስቶ ጉዞዬን በመንፈስ አብራችሁ በመጓዝ ረቂቁን በማረምና በማቃናት አአምሮዬ አድማስ ቀስተደመና በመዘርጋት ስለፈጠራችሁልኝ መነቃቃት በተለይም በድካምና ተስፋ መቁረጥ ወቅት ማረፊያ አልፍኝ እና መጠለያ ታዛ በመሆን ብርታት ለሆናችሁኝ ከሁሉም የላቀው ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ እርካብና መንበር እርካብና መንበር መቅድም በማንም አይን ቢታይና ቢፈተሸ ልብን በኩራት መሙላት የሚችል ጥንታዊ ሥልጣኔና እልፍ ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪክ የተላበሰች ሀገር ባለቤቶች ስለመሆናችን ኢትዮጵያውያን መስካሪ አያሻንም አናውቃለን ያውቃሉ በዚያው መጠንና ልክ ዛሬ የደሃ ደሃ መሆናችን አንገታችንን ያስደፋ የታሪካችን ጠባሳ መሆኑን የሚጠፋው ይኖራል ተብሎ አይታሰብም ያን መሠል ጥንታዊ የነጻነትና የሥልጣኔ ታሪክ የተላበሰች ሀገር በምን መዓታዊ መቅሰፍት ክብሯ ተገፎ ዝናዋ ደብዝዞ አሁን ለምንገኝበት የኋላቀርነት ውርስ እና ቅርስ ተዳረገች የሚለው ጥያቄ አንደትናንት ሁሉ ዛሬም አንቆቅልሽ ሆኖ በብዙዎች አንጎል ይመላለሳል ይጠየቃል መልስ ይሰጣል መልሱ እንደመላሹ የተለያየ ቢሆንም የአንበሣውን ድርሻ የሚይዘው መዓታዊ መቅሠፍት ከተከተልነው የተሳሳተ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጉዞ ጋር ብርቱ ቁርኝት አንዳለው በዘመን ሂደት መሻሻል ያላሳየው መንግስታዊ አስተዳደር የደሃ ደሃ መሆናችን ምስክር ሊሆን ይችላል ግና ስለምን የተሳሳተ አቅጣጫ ተከተልንሃ መሪዎቻችን ስለተከተሉት ጫንቃችን ላይ በሃይል ስለጫኑት ። አበው በተረታቸው «መሪዎች ሲከፉ ዘመንም ይከፋል ማለታቸውም በዚሁ የተነሳ ነው በአርግጠኝነት ትላንታችንን ከዛሬያቸን ጋር አስማምቶ እንዲያገናኝልን የተገነባው የዘመን ሀዲድ ስብራት ያለው መሆኑ ብዙም አከራካሪ አይደለም ያ ስብራት የቱ ጋ አንደሆነ በትክክል መለየቱ እና መጠገኛ መፍትሄ የማፍለቅ ጥረት የየዘመኑ ትውልድ አብይ የቤት ስራ ቢሆንም ባላዋቂ ሳሚነት መፍትሄው ቀውስ መድሃኒቱ መርዝ እየሆነብን ካለንበት ዘመን ለመድረሳችን ዛሬም ከድሮ የባሰች የመሆኗን አውነት ለመረዳት ሰው መሆን እና በአካል ዘንድሮን ኖሮ ማለፍ ይበቃል እኛ የአባቶቻችን ልጆች ነን ለማለት የሚያስደፍር ሞራላዊ ጥንካሬ የለንም የተሻልን መሆናችንን የሚያስረዳ አዲስ ማንነትም መፍጠር አልሆነልንም ይህም ቢሆን ራሳቸውን ጨምሮ በአንዱ ጭነት ላይ ቁልል የመከራ ጭነት ከሚደራርቡብን ጨቋኝ ጌቶቻችን አናት የሚወርድ አይደለም ይሁንና ወቀሳ ብቻውን መፍትሄ ሊሆን ባለመቻሉ ከመከራችን የሚገላግለን አዲስ ዕይታ ያስፈልገናል በምንም ስሌት ቢሆን ለዛሬ ችግሮቻችን ፊታችንን ወደኋላ በማዞር ብቻ የተሟላ መፍትሄ እናገኛለን ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው ትናንት የዛሬ ችግራችንን የምንፈታበት የመፍትሄ ቁልፍ በክብር የተቀመጠበት ካዝና አድርጎ ማሰብም ብዙ አያስኬድምአርግጥ ነው የዛሬ እይታችንን በመቅረፅ ትናንት ትልቅ ድርሻ ይይዛል ለዛሬ መፍትሄ ፍለጋ መንደርደሪያ ቁልቁለት የሚሆነውም በዚህ እርካብና መንበር የተነሳ ነውግን ደግሞ ሚዛን እአንዳያስተን አንዲሁም እሱን ብቻ በማለም አቅምና ጉልበታችን ጨርሰን ከዛሬ ጋር ሳንገናኝ አንዳይመሽብን መጠንቀቅ ያሻናልና እንንቃ በስሜት ሳይሆን በአውቀት ብርሃን የዕይታ አድማሳችንን በማስፋት ለችግሮቻችን የመፍትሄ አማራጮችን ለማመንጨትና ተግባራዊም ለማድረግ መትጋት ያሻናል በቀጣይ ምዕራፎች የሚቀርቡት ጽሁፎችም ለዚህ ጅምር ሀሳብና ጉዚችን ደጋፊ ስንቅ በመሆን አንዱ ጥያቄ ከሚወልደው መልስ ስር የሚበቅለውን አዲስ ጥያቄ በማንሳት የማንነት ፍተሻው ይቀጥላል ጸ ኣ እርካብና መኀበር እርካብና መንበር መግቢያ የኃይልና ስልጣን የእርካብና የመንበር ታሪክ ከሰው ልጅ ውስጣዊ ማንነትና ማህበራዊነት ጋር በእጅጉ የተቆራኝ ነው ሰዎች በጋራ በሚሆኑበት ጊዜና ቦታ የመሪና የተመሪ ማንኙነት ተፈጥሯዊ በሆነ ሂደት በራሱ ጊዜ እንደሚጀምር ጥናቶች ያመላከታሉ ከትንሹ ቡድን ለምሳሌ ከቤተሰብ ጀምሮ ወደ ህዝብና ሀገር የሚዘረጋው የመሪ ተመሪ ግንኙነት በጊዜ ሂደት በባህሪው የተለያየ መልክና ቅርፅ በመላበስ እንደ ሁኔታውም እየተቀያየረ አሁን ከምንገኝበት ምዕራፍ ደርሷል የመምራት መመራት የጽንሰ ሀሳቡ ተፈጥሮ መሠረትም ይኸው ነው እርካብ ረከበ ወጣ ከሚለው አረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ከፈረስ ጀርባ ኮርቻው ላይ ለመውጣት በእግር አውራ ጣት ተረግጦ ጋላቢ ከኮርቻው ላይ ለመደላደል ረግጠው የሚፈናጠጡበት መሰቀያ ነው መንበር ደግሞ ወንበር ለሚለው ቃል ወይም ሀሳብ አቻ ፍቺ ነው ብንል ልክ ተደርጎ ይወሰዳል ለምሳሌ ሊቀመንበር ማለት ባለ ወንበር የጉባኤ አለቃ አንደ ማለት ነው ስለዚህ በየትኛውም የስልጣን ደረጃ ላይ በሚገኝ ወንበር ላይ ለመውጣት ወይም ለመሠየም እርካብን ረግጦ መሆኑን ልብ ይሏል የስልጣንን ወንበር የሚያስገኘው ኃይል ነው ኃይል የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ግንኙነት ዋነኛ ቁልፍ ሞተር ሲሆን የዚህ ሞተር አይነተኛ ግብ ደግሞ በሌሎች ባህሪ ወይም በሁኔታዎች ላይ ተፅዕኖ በማሳረፍ አዎንታዊ አለያም አሉታዊ ለውጥ የሚያመጡበት መሳሪያ ነው እርካብና መንበር ስለዚህ ከመሪው በፊት ኃይል ይቀድማል ነገር ግን ያለ መሪ ኃይል ጥቅም ላይ ሊውል አይችልም ስልጣን በማህበረሰብ እርከን በግልፅ የተቀመጡ ማህበራዊ ኃላፊነቶችን ለመወጣት አርካብን ረግጠን መንበር የምንቆናጠጥበት መንገድ ነው የርካብና መንበር መመላለሻ መንገድና ትርጓሜ በሁለት ግዙፍ ፅንፎች የተወጠረ መደላድል ሆኖ እናገኘዋለን በአንድ በኩል ስልጣንን ህብረተሰብንና አገርን ለማገልገል የጋራ ተጠቃሚነትገ ለማረጋገጥ የሚጠቀሙበት ወገኖች የመኖራቸውን ያህል በሌላኛው ጫፍ ሥልጣንን የግል ጥቅምንና ክብርን ከሌሎች በላይ ለማስቀደም የሚንጠላጠሉበት መሰላል አድርገው የሚቆጥሩት ራስ ወዳዶችም ከነዚህ ቅኖች የሚልቅ ቁጥር ያላቸው የመሆናቸው እውነታ የነባራዊው ዓለም ነፀብራቅ ነው እነዚህ በሁለት ፅንፍ የሚቀመጡና ከሂትለር እስከ ጋንዲ ከኢዲያሚን አስከ ማንዴላ ድረስ የሚሰመሩ አይደረሴ ርቀቶችን በመታዘብ ደግሞም ለነግያቸው በመስጋት ምናልባት በዚህ መሃል ሚዛኑን የጠበቀ መንገድ ይኖር ይሆን ወይ። የሚለው ጥያቄ ሊደርቅ እንደተዘጋጀ አርጥብ የፍየል ቆዳ በሁለት ፅንፍ ዓለምን ወጥሯታል ይህ ሁኔታ ዓለማችን ከሁለቱ ፅንፎች አንደኛውን መምረጥ አንዳለባት ያሳያል የመጀመሪያው አማራጭ ልዩነትን በጥበብ ማስታረቅ አልያም ባለመስማማት መስማማት ሲሆን ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ዓለም በኔ አመለካከት ዙሪያ መሽከርከር አለባት ብሎ ሶስተኛውን የዓለም ጦርነት ማስነሳት ነው በብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ተደላድሏል ከወጣነው የድል ከፍታ ይልቅ የሠመጥንበት የመከራ ጉድጓድ ጥልቅ ሆኖ እርካብና መኀበር ይታየናል ነባሮቹን ችግሮች አስወግደን ሳይሆን ቆጥረን ሳንጨርስ ሌላ አዳዲስ ችግሮች በላያችን ይጫናሉ በአጃችን ያለውን የፍች ቁልፍ ማየት እስኪያቅተን ድረስ በዙሪያችን መከራና ችግር አንደተራራ ተቆልሏል ቤተሰብ ማህበረሰብ ሕዝብ እና ሠብዓዊነት የሚለው ተፈጥሯዊ ትስስር በድንገት ሳይሆን ታስቦበት አንዲፈረካከስ የተደረገ ይመስል መበታተኑ አይሏል በወዲህም ሆነ በወዲያ ከዝምድና ይልቅ ጠላትነት ነግሷል በተለይም በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሕይወታችን ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታችንን የማረጋገጥ የኃላፊነት ቀንበር የተጫነባቸውና ለርሱም ተፅአኖ መፍጠሪያ ኃይልና ሥልጣን በጃቸው የጨበጡ ቀዳሚዎች አስተዳዳሪና መሪዎች ለአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር ጆሮ ዳባ ልበስ ብለዋል በሙሉ ዓይን ከችግራችን ጋር መተያየት አቁመዋል በዘመን ሂደት ያልተፈታ ችግር በዘመን ሂደት የችግር ካንሰር ይሆናል የሚል አንድ አባባል አለ እውነት ይመስላል ካንሰር በዘመናዊ መድሃኒት ፈውስ ሊያገኝ ስላልቻለ ተስፋ ቆርጠው የሚቀበሉት ብዙዎች አይደሉም በዘመናዊ ሕክምና በማይድን በሽታ የተለከፈ ዜጋ በሕይወት ተስፋ ቆርጦ አይቀመጥም ይልቁንም መፍትሄን ከባሕላዊ መድሃኒት ለመፈለግ ወደዚያ ያቀናልክሆነለት ሌሎችም የሱን መንገድ እንዲከተሉ ይሰብካል ትክክለኛ መፍትሄ ያልተሰጣቸው ችግሮቻችን ዘመን ሲያስቆጥሩ ትክክል ያልሆነን መፍትሄ የችግር መፍቻ አድርገው ቢወስዱ አያስገርምም በዚህ ሂደት መወቀስ ያለበት ለችግሩ መፍትሄ ያጣው በሸተኛ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ መፍትሄን የነፈጉት ሐኪሞችም ጭምር መሆናቸው አሌ አይባልምውጤቱም የዜሮ ድምር ነው የዓለማችን የነፃነት ፋና የዘርና እምነት መቻቻል መሰረት ተደርጋ በምትቆጠረው ሀገረ አሜሪካ ግንኙነቱን የሚቆርጥ ግንብ አሳንፃለሁ ሀይማኖትን መሠረት አድርጌ ቪዛ ሥርዓቴን አለውጣለሁ ለማለት የደፈረ ፖለቲከኛ መፈጠሩ ብቻ ሳይሆን እርካብና መንበር እርካብና መኀበር ሁለት መቶ ዓመታት ያስቆጠሩ የፓርቲ እጩዎችን አሸንፎ ለፕሬዝዳንታዊ ዕጩነት ዶናልድ ትራምፕ መብቃታቸው ከዚያም አልፎ ወደ ድል የተሸጋገሩት በዚሁ የተነሳ ነው ከዚህ መሠሉ ተስፋ አስቆራጭ እውነታ ወጥተን ብርሃንን ለመፈንጠቅ በትናንቱ የችግር መፍቻ ዘዴ መፍትሄ ማግኘት አይቻለንም በተለወጠ ዓለም ውስጥ ለነባሮቹም ሆነ ለአዲሶቹ ችግሮቻችን መፍትሄ ለመሻት ቀዳሚው አርምጃ የተለወጠ የአተያይ መንገድን መፍጠር እንደሚያሻ ምሁራን ያስረዳሉ ሰብዓዊነት በትናንትናና ነገ መሀል የሚዘረጋ ድልድይ እንጂ በዛሬ ውስጥ ተለይቶ የሚቆም በድን ሕንፃ አይደለም በመሆኑም ጥበባዊ ዕይታ በሥጋና ነፍስ መሃል ያለውን የተደላደለ ሜዛን እንደምን የዕለት ተዕለት የሕይወታችን አንድ ገጽታ አድርገን እናስቀጥለዋለን ብለን መጠየቅ ይኖርብናል ንድፍን አልቆ ማያ ዕሳቤ በሚል ርዕስ ሮትማን መፅሄት ላይ የሰፈረው ፁሁፍ እንዲህ ይለናል ዙሪያችንን የከበቡት ቁሳዊ ጉዳዮች ብቻ አይደሉም ፖለቲካዊ ሥርዓትና የኢኮኖሚ ፖሊሲ የሕክምና ምርምሮች የሚካሄዱበት መንገድ ሳይቀር ሁሉም ነገር ለኢኖቬሽን የተጋለጠ ነው ተቋማት በዓለም ላይ ዘላቂ ተወዳዳሪነታቸውንና የመሪነት ቦታቸውን ጠብቀው ለመቀጠል ጥራትን የአፈፃፀም ደረጃ እና ዋጋን ብቻ የሚተገኑበት ዘመን ተቀይሮ ንድፍ አዲሱ የመወዳደሪያ መሳሪያና ቁልፍ የኢኖቬሽን አራማጅ መሆን ጀምሯል በኛው ክፍለ ዘመን የከፍተኛ ትርፍ ምንጩ በከፍተኛ መነሻ ሀብት ትላልቅ አጋዱስትሪዎችን መገንባት እንደነበር ይታወቃል የችግር አፈታት መንገዱም በዋናነት ለተለየው ችግር ቁሳዊ መፍትሄ ሠጪ መሳሪያ መፍጠር ተወዳዳሪነትን በዋጋ በጥራት በውጤታማ አመራረት በማረጋገጥ ብቻ ተደርጎ ሲወሰድ ቆይቷል በዚህ አቅጣጫ ችግር እየተፈታ ትርፍ እየተገኘ ብዙዎች ሕልውናቸውን አረጋግጠው መዝለቅ ችለው ነበር ዛሬ ይህን የቸግር መፍቻ አቅጣጫ መተገን ብቻውን በቂ አይደለም በምርትና አገልግሎቶቻችን ውስጥ የተጠቃሚዎቻችንን ባህል ስጋዊና መንፈሳዊ እርካታን ማስገኘት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የመወዳደሪያ ነጥብ መሆን ጀምሯል የውሃ መክፈቻና መዝጊያ በተለምዶው አጠራር ቧንቧ የምንለው የውሃ ላንቃ ተግባሩ ውሃ መክፈቻና መዝጊያ የነበረበት ዘመን ሩቅ አይደለም ዛሬ ቧንቧ ከመክፈትና መዝጋት ባሻገር ለአይን በሚማርክ የዲዛይን ውበቱ ለመከፈትና መዝጋት ባለው አመቺነት በውሃ መልቀቅ ወቅት በሚፈጥሯቸው ፏፏቴዎችና ለጆሮ በሚያደርሳቸው ድመፀቶች ጭምር ተፈላጊነቱ በገበያ ያለው ተወዳዳሪነት የሚወሰንባቸው ታሳቢ መመዘኛዎች ሥራ ላይ መዋል የጀመሩበት ዘመን ነውበዛሬዋ ዓለማችን ሉላዊነትን ወደፈቀዱት አቅጣጫ የሚዘውሩት ተዋንያን አንደቀድሞው የከፍተኛ ሀብት ባለቤትና ታላላቆቹ ኩባንዎች ብቻ ሳይሆኑ ነባርና አዳዲስ ዕውቀቶችን መሠረት አድርገው አዳዲስ ምርትና አገልግሎትን የሚያስተዋውቁ ኢኖቬተሮችም ሆነዋል በአንድ ወቅት ምርት እንጂ አገልግሎት አገልግሎቱ ከሚሰጥበት ምድር ባሻገር አይሸጋገርም። በሰሙት በአዩትና በተማሩት ነገር ተነሳስተው የፈፀሙት ጀብዱ ህልማቸውን ከዳር ቢያደርስም ጀብዳቸው ግን በጭካኔ የተሞላ ነበር በተቃራኒው ደግሞ በበጎ አመለካከት በጀብዳዊ ቅንነት የተሰለፉና የተቃና ማህበረሰብ ለመፍጠር ሌት ተቀን የሚታትሩ በርካታ ግለሰቦችና መሪዎች እንደነበሩ እንዳሉና ወደፊትም እንደሚኖሩ የማይካድ ሃቅ ነው በማህተመ ጋንዲ የተቀጣጠለው ፀረ ሂትለር እና ፀረ እስከንድር ሥራ ስለ አፈታሪከ ጀብዳዊ ቅንነት ወደ አፍሪቃ መንደሮችም ዘልቋል እዚህ ጋ ከጋንዲ ተነስቶ የኔልሰን ማንዴላን ቤት አንኳኩቶ የዘለቀው ቅንነት የወለደውን ጀብዳዊ ጀግንነት ማየቱ መልካም ይመስለኛል ልጅ የሚበላውን ይመስላል አንደሚባለው ሁሉ ጋንዲም በልጅነቱ ወቅት የእናቱ ኾትሊባ ሃይማኖታዊ የቀኖና ጻድቅነት ከፍተኛ የመንፈስና የሞራል ጥንካሬ እንዳሳደረበት ጸሃፊዎች ያስቀምጣሉ ከዚህም በተጨማሪ ጋንዲ የሃይማኖት ስብጥርና የዘር ልዩነት ባለበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በመከታተሉ የቅንነት አና አብሮ የመኖር መንፈስ በውስጡ ሊያቆጠቁጥና ሊያድግ እንደቻለ አንዳንድ መረጃዎች ያመለከታሉ ህይወት የህልውና መሠረቷን የምታቻቸችልበት እና የተፈጥሮ ሚዛኗን የምትጠብቅበት ተፈጥሯዊ ሚዛን አላት ሂትለርን አስቦ የበገነ ጋንዲን ሲያስብ ደግሞ በአፎይታ እየሰከነ ህይወት ትቀጥላለት ጋንዲ የዘርና የሃይማኖት ብዝሃነትን የሚናፍቅ በዘርፉም ለዓለም ትልቅ ጀብድ ሰርቶ ያለፈ ህንዳዊ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መሪ እንደነበር የሚታወቅ ነው ከጋንዲ በፊት የነበረውን የተከበረና የተናቀ በሚል የተከፈለ የዘር ልዩነት ርዕዮተ ዓለምን በማንኮታኮት በምትኩ ፍቅርና መተሳሰብን ለዚህ ዓለም አስተምሮ ያለፈ ጀብደ ረ እርካብና መኀበር ነው የጋንዲ አስተምህሮት ሰብአዊነትን የተላበሰ ስለነበረ ሰው የሆነ ሁሉ ያን ርዕዮት ለመከተል እና ለማራመድ ፍቃደኛ ነበር በመሆኑም ጋንዲን ሳያውቃቸውና በጋንዲ ሳይማር የጋንዲን ፍልስፍና መከተልና ማራመድ ስለጀመረው የደቡብ አፍሪቃው ማንዴላ ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል ተገቢም ነው ማንዴላ ስለ ጋንዲ መዛግብት በማገላበጥ የጋንዲን ብሄራዊ አጀንዳ የጋንዲን ሥርአተ አስተምሮትና የጋንዲን የነጻነት ፈለግ ለመከተል የፈለገ የደቡብ አፍሪቃ ፀረአፓርታይድ መሪ ነበር በጋንዲና በማንዴላ ዘንድ ስለ አገር ነጻነትና ክብር የሚደረገው ሁሉ ጀብዳዊ ጀግንነት እንደሆነ በመሉ እምነታቸው ይናገራሉ ከ ጀምሮ በየእስር ቤቱ ይወረወሩ የነበሩት ጋንዲ ስለ አገሬ ፍቅርና ነጻነት ብዬ ወደ እስር ቤት ስጣል እንደ ታላቅ ጀብድ ወይም ከብር ይሰማኛል ሲሉ በንግግራቸው አስቀምጠዋል ማንዴላም ቢሆኑ ስለ ጥቁር አፍሪቃዊ ነጻነትና አኩልነት ሲሉ ከ ዓመታት በላይ በሮቢን ደሴት ላይ ታስረው በግዳጅ የጉልበት ሥራ እና በህመም ሲሰቃዩ የቆዩ እና አህጉራዊ ጀብድነትን ያስመሰከሩ ከመሆናቸውም በላይ ለትውልድ ጥለው ያለፉት የቅንነትና የአብሮነት ጀብዳዊ ታሪክ ዛሬም ከትውልድ ወደ ትውልድ አንደሆነና ወደፊትም ይሄው ሊቀጥል እንደሚገባ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በንግግራቸው ላይ አስምረውበት አልፈዋል ወደፊት የማንዴላን ፈለግ የሚከተሉ በርካታ ጥቁር አፍሪቃዊ መሪዎች እንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም ከደቡብ አፍሪቃ ተነስተን ወደ ጋና በማቅናት ከዋሜ ኑኩሩማን አንዴት ነዎት ብለን በኬንያ በኩል ጀሞ ኬንያታን እጅ ነስተንና ተሰናብተን ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ተጉዘን ብንመጣ ብዙ ጀብዳዊ ታሪከ ያላቸውን መሪዎችንና ግለሰቦችን ማግኘት መቻላችን ምንም ጥርጥር የለውም የአገራችን ማህበረሰብ ለጀብዳዊ ቅንነትና ጀብዳዊ ጭካኔ እርካብና መንበር ከላይ የጠቀስናቸው የእስክንድርና ሂትለር የስልጣን አነሳስ ገና በጨቅላነት ዕድሜያቸው ይሰሙትና ይነገራቸው የነበረው የተረት ተረት አስተምሮት ውጤት እንደሆነ ግልጽ ነው። በሰሙት በአዩትና በተማሩት ነገር ተነሳስተው የፈፀሙት ጀብዱ ህልማቸውን ከዳር ቢያደርስም ጀብዳቸው ግን በጭካኔ የተሞላ ነበር በተቃራኒው ደግሞ በበጎ አመለካከት በጀብዳዊ ቅንነት የተሰለፉና የተቃና ማህበረሰብ ለመፍጠር ሌት ተቀን የሚታትሩ በርካታ ግለሰቦችና መሪዎች እንደነበሩ እንዳሉና ወደፊትም እንደሚኖሩ የማይካድ ሃቅ ነው በማህተመ ጋንዲ የተቀጣጠለው ፀረ ሂትለር እና ፀረ እስክንድር ሥራ ስለ አፈታሪክ ጀብዳዊ ቅንነት ወደ አፍሪቃ መንደሮችም ዘልቋል እዚህ ጋ ከጋንዲ ተነስቶ የኔልሰን ማንዴላን ቤት አንኳኩቶ የዘለቀው ቅንነት የወለደውን ጀብዳዊ ጀግንነት ማየቱ መልካም ይመስለኛል ልጅ የሚበላውን ይመስላል አንደሚባለው ሁሉ ጋንዲም በልጅነቱ ወቅት የአናቱ ኙትሊባ ሃይማኖታዊ የቀኖና ጻድቅነት ከፍተኛ የመንፈስና የሞራል ጥንካሬ እንዳሳደረበት ጸሃፊዎች ያስቀምጣሉ ከዚህም በተጨማሪ ጋንዲ የሃይማኖት ስብጥርና የዘር ልዩነት ባለበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በመከታተሉ የቅንነት አና አብሮ የመኖር መንፈስ በውስጡ ሊያቆጠቁጥና ሊያድግ እንደቻለ አንዳንድ መረጃዎች ያመለከታሉ ህይወት የህልውና መሠረቷን የምታቻቸችልበት እና የተፈጥሮ ሚዛኗን የምትጠብቅበት ተፈጥሯዊ ሚዛን አላት ሂትለርን አስቦ የበገነ ጋንዲን ሲያስብ ደግሞ በአፎይታ እየሰከነ ህይወት ትቀጥላለት ጋንዲ የዘርና የሃይማኖት ብዝሃነትን የሚናፍቅ በዘርፉም ለዓለም ትልቅ ጀብድ ሰርቶ ያለፈ ህንዳዊ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መሪ አንደነበር የሚታወቅ ነው ከጋንዲ በፊት የነበረውን የተከበረና የተናቀ በሚል የተከፈለ የዘር ልዩነት ርዕዮተ ዓለምን በማንኮታኮት በምትኩ ፍቅርና መተሳሰብን ለዚህ ዓለም አስተምሮ ያለፈ ጀብደ ረ እርካብና መኀበር ነውች የጋንዲ አስተምህሮት ሰብአዊነትን የተላበሰ ስለነበረ ሰው የሆነ ሁሉ ያን ርዕዮት ለመከተል አና ለማራመድ ፍቃደኛ ነበር በመሆኑም ጋንዲን ሳያውቃቸውና በጋንዲ ሳይማር የጋንዲን ፍልስፍና መከተልና ማራመድ ስለጀመረው የደቡብ አፍሪቃው ማንዴላ ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል ተገቢም ነው ማንዴላ ስለ ጋንዲ መዛግብት በማገላበጥ የጋንዲን ብሄራዊ አጀንዳ የጋንዲን ሥርአተ አስተምሮትና የጋንዲን የነጻነት ፈለግ ለመከተል የፈለገ የደቡብ አፍሪቃ ፀረአፓርታይድ መሪ ነበር በጋንዲና በማንዴላ ዘንድ ስለ አገር ነጻነትና ክብር የሚደረገው ሁሉ ጀብዳዊ ጀግንነት እንደሆነ በመሉ እምነታቸው ይናገራሉ ከ ጀምሮ በየእስር ቤቱ ይወረወሩ የነበሩት ጋንዲ ስለ አገሬ ፍቅርና ነጻነት ብዬ ወደ እስር ቤት ስጣል እንደ ታላቅ ጀብድ ወይም ከብር ይሰማኛል ሲሉ በንግግራቸው አስቀምጠዋል ማንዴላም ቢሆኑ ስለ ጥቁር አፍሪቃዊ ነጻነትና አኩልነት ሲሉ ከ ዓመታት በላይ በሮቢን ደሴት ላይ ታስረው በግዳጅ የጉልበት ሥራ እና በህመም ሲሰቃዩ የቆዩ እና አህጉራዊ ጀብድነትን ያስመሰከሩ ከመሆናቸውም በላይ ለትውልድ ጥለው ያለፉት የቅንነትና የአብሮነት ጀብዳዊ ታሪክ ዛሬም ከትውልድ ወደ ትውልድ አንደሆነና ወደፊትም ይሄው ሊቀጥል እንደሚገባ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በንግግራቸው ላይ አስምረውበት አልፈዋል ወደፊት የማንዴላን ፈለግ የሚከተሉ በርካታ ጥቁር አፍሪቃዊ መሪዎች አንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም ከደቡብ አፍሪቃ ተነስተን ወደ ጋና በማቅናት ከዋሜ ኑኩሩማን አንዴት ነዎት። ለሌላዎቹ ደግሞ ኃይል የሚለካው በተከታዩ ህዝብ ቁጥር በግዛት ስፋት በተፈጥሯዊ ሃብት በኢኮኖሚ ጥንካሬ በወታደራዊ ኃይል እና በማህበራዊ መረጋጋትና በመሳሰሉት በሁሉም ወይም ከሁሉም በአንዱ ነው በዘመናችን አገራትና መንግስታት ኃይልን ሊያስገኝልኝ ይችላል ብለው የሚያስቡትን ነገር ሁሉ የግላቸው ለማድረግ አቅማቸውን አሟጠው እንደሚጠቀሙ ይታወቃል ምክንያቱም ኃይል በዓለም አቀፍ ደረጃ አንደኛ ባያደርግ አንኳን ቢያንስ በመከባበር ለመዝለቅ ያግዛል በእርግጥ ይህን መሰሉ ኃይል ቁሳዊና ኢቁሳዊ በሚሉ ክፍፍሎች ስር እንደሚወድቅ የሚገልፁ አለሉ መንግሥታት የሚፈልጉትን ውጤት ለማምጣት የማስፈራሪያ በትራቸው አድርገው ኃይልን ሲጠቀሙ ይስተዋላል ነገር ግን ውጤታማነቱ የሚለካው በስሩ ባለው ሃብት ብቻ ሳይሆን በአጠቃቀም ጥበቡ ጭምር ነው እንደ አምባገነናዊው ሂትለር እኔ ማንም ሊመክተኝ የማይችል ኃያል ነኝ ብሎ መደንፋት የሚያመጣው መዘዝ ውድቀት ነው ትልቁን ጎልያድ የጣለችው የትንሹ ዳዊት ትንሸ ጠጠር ወፍራሙን ብልኮ የሰፋችው ትን መርፌ ናት እንዲሉ የውድቀት መነሻው ከየት እንደሆነ መተንበይ አዳጋች ይሆናል አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ መረዳ እንደሚቻለው ኃይልን በቀጥታ ወስዶ ከመጫን ይልቅ በዘዴ መጠቀም ውጤታማ እያደረገ መጥቷል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረ መስፍኑ ከሚወደድ ይልቅ ቢፈራ የበለጠ ደህንነቱ ይረጋገጣል የሚለው ማኪያቬልያዊ አስተሳሰብ ዓለማችንን ተቆጣጥሯ ቆይቷል ይህ አስተሳሰብ ዘ ፕሪንስ የተሰኘውን መፅሀፍ የፃፈወ የኒኮሎ ማኪያቬሊ እሳቤ ሲሆን ብዙዎች ተጠቅመውበታል አሁንም አየተጠቀሙበት ይገኛሉ አንዳንዶቹ ደግሞ መፈራትንም ሆነ መወደድን አጣምሮ መያዝ አስፈላጊ መሆኑን በመግለጽ ይከራከራሉ ነገር ማግን ይህን መሰሪ ጣምራ ባህሪ መላበስ አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም አብዛኛውን ጊዜ እርካብና መግበር የሚወዱትን አይፈሩትምና ይሁንና ተወዳጅ ሆኖ ልፍስፍስ ከመሆን ይልቅ ተፈሪ ሆኖ የተጠላ መሆን ይሻላል ሲል ማከያቬሊ ለአምባገነኖቹ ምክሩን ይለግሳል አንዳንድ ጊዜ በፍቅር ላይ የተመሰረተ ግዛት ልል ነው በውዴታ የተሳሰረን ሠንሰለት መበጣጠስ ቀላል የሚሆንበት ጊዜ ያለ ሲሆን ፍራቻ ከታከለበት ግን ሁኔታዎች ምንም ሆኑ ምን ቅጣቶችን በማሰብ ወላዋይነት እንዳይኖር ያደርጋል ያም ሆኖ አዲስ ነገር በተፈጠረ ጊዜ ለማመጽ ቀላል ይሆናል ይህ የሚሆንበት ምክንያት የሠው ልጅ በተፈጥሮው ምስጋና ቢስ ከዳተኛ ድብቅ እና ብዙ ለማግኘት የሚመኝ መሆኑ እንደ ሠበብ ተደርጎ ይወሰዳል ህዝበ አስራኤል እንኳን በባርነት ቀንበር ጠፍሮ ይገዛቸው ከነበረው ከፈርኦን እጅ አምላካቸው ነፃ ቢያደርጋቸውም በበረሃ ውሀን ከዓለት እያፈለቀ ጥማቸውን ቢያረካ ከሠማይ መናን እያወረደ ቢመግባቸው የተደረገላቸውን በጎ ነገር ሠለቹ አንተ ከምታቀርብልን መና እና ከምታፈልቅልን ውኃ ይልቅ እየተገረፍን የምንበላው የግብጽ ሽንኩርት ናፈቀን ሲሉ ተሰምተዋል ይህም የሠው ልጅ እንኳን አርሱን ለመሰለ እኩያ ፍጡር ስለተደረገለት ነገር በሙሉ ተገቢ ምስጋና ማቅረብ ይቅርና ከምንምነት ወደ ህያውነት ላሸጋገረው በዋጋ የማይተመኑ ፀጋዎቹን በአርሱ ላይ ላዋለለት አምላኩ እንሄን አመስጋኝ አለመሆኑን ታሪክ ምስከር የሚሆንባቸው አጋጣሚዎች አሉ ስለዚህ ከፍቅር ይልቅ በትር ለመከበር የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ይህ ማለት ግን በምድር ላሉት አዘኑ በሰማይም ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ የሚለውን አስተምህሮ ወደ ጎን በማለት ወሰን ማለፍ አንደሚገባ ለማሳየት አለመሆኑን መረዳት ያሻል በትርን ብቻ ተመራጭ አካሄድ አድርጎ መውሰድ የራሱ ድክመት እንዳለው ኒኮሎ ማኪያቬሊ ይናገራል ምክንያቱም መስፍኑ ህዝቡን በማስፈራራት ከሱ ጋር ማድረግ ቢችልም የችግር ቀን ግን መጀመሪያ አሳልፎ የሚሰጠው ያኔ በመንቀጥቀጥ ሲሰግድለት የነበረው ህዝብ ስለሚሆን ነው ለዚህ ደግሞ የደርግ መንግሥትን እርካብና መንበር የመሰለ ማሳያ አይገኝም ይህ መንግሥት እጅግ የሚፈራና ለአፍሪቃም ጭምር ሥጋት የነበረ ሲሆን ህዝቡም ወዶ ሳይሆን የሚጠብቀውን በትር በመፍራት ነበር ቀጥ ለጥ ብሎ ሲገዛ የነበረው ታዲያ ይህንን ያህል ጠንካራና ጉልበተኛ መንግስት የወደቀው ተቃራኒው በጦር ስለበለጠው አልነበረም ህዝብ አብሮት ስላልነበረና ጉያው ስር ያለ ሽምቅ ተዋጊ በመሆኑ እንጂ። ብሎ ከማስፈራራት ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ በመነጋገር ሃሳብን በሃሳብ መርታት የዘመኑ ፖለቲካዊ ብልህነት ነው ይህ አካሄድ የተሳካ አንዲሆን የሌሎችን የልብ ትርታ አድምጦ የራስንም ፍላጎት በጥበብ አስረድቶ ለመስጠትና ለመቀበል ራስን ማዘጋጀት አስፈላጊ ነው እብሪተኛ ከመሆን ይልቅ ለሌሎች በጎ በመሆን የደነደነ ልብ ያላቸውን ተጠራጣሪዎች ለራስ ፈቃድ ማስገዛት ይቻላል የበጎነት እና ታማኝነት ሰብዕና የተላበሱ ሰዎችን ለማዘናጋት በቀላሉ ለመሸንገልና ለመደለል ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል በዚህ ረገድ ርዕዮተ ዓለማዊ የበላይነት ከምናረጋግጥባቸው መንገዶች መካከል አንዱና ዋነኛው ፕሬስ ሲሆን በቤተ እምነቶች በቤተ መፅሃፍት በትምህርት ቤቶች እና በማህበራት ላይ አተኩሮ መስራትም ሳይቀር ተጽዕኖ ማሳደሪያ ለዘብተኛ ኃይል ተደርገው ይወሰዳሉ አንዳንዴ ህይወት በችማር የተሞላች ልትሆን ትችላለች ታዲያ በአነዚህ የቸግር ጊዜያት ቀድሞ መገኘትና አስደሳች ሁኔታዎችን መፍጠር በበረሀ እንደበቀለች አበባ በፍቅር ለመታየት ያበቃል በማንኛውም ጊዜ አብሮን የሚሆን አካል አለን የሚለው ፅኑ አምነታቸውን ለማግኘትም ያበቃል በተለይም ወዳጅና ጠላት የሚለየው በችግር ቀን ነው ብሎ በሚያምነው ህዝባችን ልብ ውስጥ ከነዕድፍ ተደላድሎ ለመቀመጥ በችግር ጊዜ መድረስን የመሰለ ጥሩ አጋጣሚ አይገኝም መንግስት በሚገዛቸው ህዝቦች ላይ የሞራል የፖለቲካና የአይዲዮሎጂ የበላይነት አንዲኖረው ያስችለዋል ሥልጣገና የሥልጣን አጠቃቀም ስልጣን ማህበራዊ ኃላፊነትን በውክልና ከመያዝ የሚገኝ ሲሆን ቦታውን የያዘው አካል በስሩ የሚገኙትን የማዘዝና የመምራት ኃይል ያገኛል ሆኖም ግን የተለያዩ መንግሥታትን በሥልጣን አጠቃቀማቸው ብንቃኛቸው የተለያዩ ምላሾችን ልናገኝ እንችላለነ ምከንያቱም በተለያዩ ዘመናት የተፈጠሩት እነዚህ መንግሥታት ሥልጣናቸውን በተለያየ መልኩ ለተለያየ ዓላማ ተጠቅመውበታል ለጀርመኑ ሂትለር ስልጣን ዓለምን ሁሉ የበታች አድርጎ መርገጫ የሆነ የብረት ጫማ ነበር ይህ ሰው ጀርመንን ባስተዳደረበት ዘመን ጀርመናዊነት ምርጥ ዘር የአርያን ዘር እንደሆነ የሚያምን እንዲያውም ጀርመናዊነት ከአማልክት በታች ከሰው ዘር በላያ አንደሆነ የሚቆጥር በመሆኑ ይህ ሃሳብ የዘወትር ዝማሬው ነበር ታዲያ የአገሪቱን የበላይነት ለማረጋገጥ ዓለምን ወደ አዲስ የጦር አውድማነት ከመቀየሩም ባሻገር በሚሊዮን የሚቆጠሩ አይሁዳውያን እጅግ በሚያሳቅቅ ሞት እንዲረግፉ አድርጓቸዋል ናዚ አሁንም ድረስ የጨካኝ መንግሥት ምሳሌ ነው ለሂትለር ያቀረብነውን ጥያቄ የቀድሞይቱን ህንድ ላስተዳደረው ማህተመ ጋንዲ ብናቀርብ የምናገኘው ትርጓሜ ፍፁም ተቃራኒ ሊሆን መቻሉ አያጠራጥርም ይህ ሰው በመንፈስ ከፍታ ውስጥ የነበረ መሪ ልንለው እንችላለን የሰው ልጆች አኩል የሆኑ ፍጥረታት በመሆናቸው በዘር በሀይማኖት አንዲሁም በአመለካከት አንዱን ትልቅ ሌላውን ደግሞ ትንሽ ልናደርግ አይገባም የሚል ጽኑ እምነት ነበረው በመሆኑም ሙስሊም ሂንዱና ከርስቲያን ወንድማማች እንጂ ጠላት እአንዳልሆኑና በመካከላቸውም ምንም ዓይነት ግጭት ሊኖር እንደማይገባ እየተናገረ ያስተምር ነበር። ከታሪኩ አንደምንረዳው ለማህተመ ጋንዲ ሥልጣን የራስን ፍላጎት ወደ ጎን ገሸሽ አድርጎ የህዝብን ፍላጎት የሚያስቀድሙበት መሣሪያ ነውፎ እርካብና መንበር በኛው ክፍለ ዘመን በዛግዌ ሥርወ መንግሥት ኢትዮጵያን ይመራ ለነበረው ንጉስ ላሊበላ ሥልጣን ማለት ሁለት ነገር ነው አንድም ራስን ዝቅ አድርጎ ለፈጠረው አምላክ ሲያገለግሉ የሚኖሩበት ነው ከዚህ አለፍ ሲል ደግሞ ዘመን የማይሸራቸው ብርቅዬና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ የሚፈጥሩ አስገራሚ ሥራዎችን ሠርቶ የሚታለፍበት ጥሩ አጋጣሚ ነው ይህ ንጉስ የሰራቸው አስራ አንድ ውቅር አብያተ ክርስትያናት አሁንም ድረስ ስሙን ከመዘከራቸው ባሻገር ለአገሪቱ የቱሪዝም መስህብ በመሆን ጭምር አያገለገሉ ይገኛሉ ኃይልና ሥልጣንን የጋራ ተጠቃሚነታችንን ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ ከጥፋትና ከፋት ምንጭ የሚገኝ የሚጨበጥና የሚዘልቀውም የተሻለ በመሥራት አብዝቶ በመስጠት በላቀ ቅንነት ሳይሆን በሽብር በውድመት በማጥፋት አንደሆነ ሲነገረን ኖሯል በቀዳሚነት በሌሎች ላይ ተፅዕኖ የማሳደር አቅም የሚነጠቅ ሳይሆን በፈቃድ የሚሰጥ የጋራ ድምር ውጤት ነው ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ ከቤተሰብ እስከ ማህበረሰብ ከማህበረሰብ አስከ አገር ብሎም እስከ ዓለም በተዘረጋው ትስስራዊ ሂደት ሥልጣን የላቀውን የጋራ ተጠቃሚነት እያቻቻለ እያረጋገጠ እንጂ ለጥቂቶች ወግኖ በብዙሃን ጫንቃ ላይ የሚጫን ቀንበር አይደለም ከሁሉም በላይ በከፍተኛው የአመራር እርከን ያስቀመጥናቸው ፖለቲከኞች ኃላፊነታቸውን መሳት አይኖርባቸውም አንደጠንካሮች ሁሉ ለደካማዎቹ የኀብረተሰብ ከፍሎች አለኝታ መከታ መሆን ይጠበቅባቸዋል ለፖለቲካ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ሕይወታችን መሻሻል መትጋት ለችግሮቻችን መፍትሄ የማመንጨት ግዴታ አለባቸው ለዚህም በታላቅነት ውስጥ አውቀት በታላቅነት ውስጥ መስጠት በታላቅነት ውስጥ ማካተት መኖሩን መረዳት ግድ ነው በየትኛውም የሥርዓትና የመንግሥት አስተዳደር ውስጥ የአሃዝ ልዩነት ካልሆነ በቀር ሕዝብ በአንድ ወጥ ስዕል ተፈርጆ የተሰራ አይደለም ሁሉ ታጋይ ሁሉ የድል አርበኛ «እ ኣክ እርካብና መኀበር አይደለም ተሸናፊ አለ ደካማ አለ በተለይም በዕውቀት ዘመን ከአሸናፊዎች በቁጥር የሚያይሉ ዜጎች በመኖራቸው የሚዘነጉ ጥቂቶች አይሆኑምስለሆነም እይታችን የተዘነጉትን ጥሎ የሚጓዝ ሳይሆን አካቶ ደግፎ የሚዘልቅ ሊሆን ይገባዋል አስቸጋሪና ፈታኝ ቢሆንም ታላቅ ነንና መደገፍ ይኖርብናል ከችግሮቻችን ገበያ ፊትን በማዞር ሳይሆን የምንረታበትን ብልሃት መፈለግ የሚኖርብን ለዚህ ነው ስልጣን የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያጎላ ኃይልና ተፅእኖ የሚሆነው በዚህ ጊዜ ነው መንፈግ ሳይሆን መስጠት ቅጣት ሳይሆን ይቅርታ በጥላቻ ምትክ ፍቅርን ገንዘባችን ልናደርገው ይገባል ፍቅር ጥላቻን ድል ይነሳልና በተቃራኒው እጃችን ለዚህ ሲባል የገባው አቅም ምክንያቱን ትርጓሜውን መረዳት ሳይሆንልን ሲቀር በታላቅነታችን ውስጥ ዕውቀት መስጠት መደገፍ ሲጠፋ ለጋራ ጥቅም መስራት ስናቆም ችግር መፍታት ሲሳነን ሕዝብ ይሁንታውን ይነፍገናልና በመራራ የቅጣት በትር ካልሆነ ተፅዕኖ አይረጋም እንላለን ወደ ተሻለው ዓለም ለማንቀሳቀስ ልንጠቀመው የሚገባን ኃይል ከተፅዕኗችን ባፈነገጡትና ለማሪንገጥ በሚያማትሩት ጀርባ ላይ ለማሳረፍ ስንቆፍር እናድራለን ሀገራት አንድ አይነት የኃይል አጠቃቀም ስልትን አይከተሉም አንዱ ፍጹም ዴሞክራሲያዊ ሲሆን አንዱ ደግሞ ረግጠህ ግዛ ዓይነት ይሆናል አንዱ ያለውን ኃይል ዓላማውን ለማሳካት በግልጽ በይፋ ሲጠቀምበት ሌላው ደግሞ የህጋዊነትን ጭንብል ለብሶ ውስጥ ውስጡን ግን ለማመን እንኳን አስቸጋሪ የሆኑ ድርጊቶችን ይፈጽማል የኃይል አጠቃቀም የተለያየ የሆነው ያለ ምክንያት አይደለም ህብረተሰቡ ያለበት የንቃት ደረጃ መንግስት ስልጣን ላይ ያለው አመለካከት የኢኮኖሚ ሁኔታ አገር ቀድማ የገነባቸው ፓለቲካዊ ሥርዓትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች የኃይል አጠቃቀም ላይ የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ ቀላል የሚባል አይደለም ንቃተ ህሊናው ያደገ ህብረተሰብ መብትና ግዴታውን ጠንቅቆ ያውቃል በመሆኑም መብታቸው ሲረገጥ ድምጻቸውን እርካብና መግበር አሰምተው ተቃውሟቸውን ያቀርባሉ ስለዚህ መንግሥታቱም ስልጣናቸውን ያለ ገደብ እንዳይጠቀሙ ልጓም ይሆኑባቸዋል አንደ አፍሪካ ያሉ አንዳንድ ቦታዎችን ስንመለከት ግን ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ተቃራኒውን አቅጣጫ ይዘው እአንመለከታቸዋለን ይህ ለመሆኑ ብዙ ነገሮችን እንደ ምክንያት ልንጠቅስ ብንችልም በዋነኛነት ግን የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና በሚፈለገው ደረጃ አለማደጉ ዓብይ ምክንያት ሆኖ እናገኘዋለን የመብት ረገጣ ሲካሄድበት ለምን ብሎ ሲጠይቅ አይታድም እባብ ያየ በልጥ በረየ አንደሚባለው ሁሉ ህዝቡም የዕውር ድመት ኑሮ ሆኖበት ነጋ ሲል ዳግም አየጨለመበት ገዢዎች የፈለጉትን ነገር የመፈጸም መብት አንዳላቸው አምኖ የተቀበለ ይመስል አይቶ እንዳላየ ሰምቶም አንዳልሰማ ይሆናል ጉቦ ካልሰጠ ባለሥልጣናቱ የሚገባውን አገልግሎት እንደማይሰጡት ስለሚያምን ለአምነታቸው ያደሩት አንኳ ጉቦ እንዲቀበሉት አግራቸው ስር ድፍት ይላል የተለያዩ አገር መንግሥታት ሥልጣን ላይ ያላቸው አመለካከት የኃይል አጠቃቀማቸው ሁኔታን በእጅጉ ሲወስነው ይስተዋላል ስልጣን የህዝብ ነው ብለው የሚያምኑ መንግሥታት ኃይላቸውን ልጓም አልባ አያደርጉትም ምክንያቱም ወደ ላይ ያነሳቸው ህዝብ የትዕግስቱ ጽዋ የሞላች ቀን ወደ ታች አንደሚያወርዳቸው ጠንቅቀው ያውቃሉና ከዚህም ባሻገር ራሳቸውን የህዝብ አድርገው ስለሚቆጥሩ ኃይላቸውን ያለ አግባብ ለመጠቀም ህሊናቸው አሺ አይላቸውም ለእነዚህ አይነት መንግሥታት ሥልጣን አገርን መወከያ ህዝብን ማገልገያ ልማትን ማቀጣጠያ አገርን ማስከበሪያ ሰንኮፋዎችን ማስወገጃ ወዘተ መሳሪያ ነው ይሁንና በዓለማችን ታሪክ እንከን አልባ መንግሥት ተፈጥሮ አያውቅም አንዳንድ መንግሥታት ሥልጣንን የዘላለም ርስታቸው አድርገው ከማሰባቸውም ባሻገር ህዝብንም ከመጤፍ የማይቆጠር አድርገው ይወስዱታል ይህ አስተሳሰባቸው ስልጣናቸውን ያለ ምንም ገደብ እንዲጠቀሙበት ያደርጋቸዋል አገር አንዴት ትለማለች እርካብና መንበር ህብረተሰቡስ እንዴት ይሰለጥናል። በማለት ስለ እኩልነት ተናግረዋል ጥረ ቀን ዐዐ ዓም አንደ አጹ ምኒልክ ሁሉ አኤ ኃይለሥላሴም ገና አልጋወራሽ ከነበሩበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለማሻገር መድኃኒቱ ትምህርት ብቻ መሆኑን በመረዳት ስላደረጉት ተጋድሎ በገንዘባቸው የሰሩትን ተፈሪ መኮንን ተብሎ የተሰየመውን ትምህርት ቤት መርቀው ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር ውስጥ አንዲህ በማለት ገልፀዋል ነናፄ ሰው ስለአገሩ ሲጠየቅ አገሬን እወዳላሁ የማይል የለም ሆኖም ግን አገሬን አወዳለሁ ማለት ብቻ በቂ አይደለም ለምሳሌ አንድ ሰው እወደዋለሁ የሚለውን ወዳጁን በችግሩ ፈጥኖ ካልረዳው በተጨነቀ ጊዜ ሮጦ ካልደረሰለት ወዳጅነቱ ፍሬ አይናረውም ዛሬ ባለንበት ዘመን አገራችን ኢትዮጵያ ለሥልጣኔ በምታደርገው ጉዞ ትልቅ ችግርና ጭንቅ ገጥሟታል ይኸውም ለሥልጣኔ መሠረት የሆነውን ዘመናዊ ትምህርት ልጆቿን ለማስተማር አቅም ስለአጠራት ነው አዲስ ዕውቀትን የመቀበል ቀና ሂደትን ለመላመድ መረዳት ወደሚለው ቀጠና ያለምንም ከልካይ መዝመት ይኖርብናል ይህ ቀጠና ከግለሰቦች የአተያይ ዝንባሌ የሚወጣና ሰፋ ባለ መልኩ ድርጅታዊ ድንበሮችን የሚያካልል እይታ ነው በዚህም ምከንያት በተመልካቹና በሚመለከተው ነገር መካከል ግጭት ስለሚፈጠር ተመልካቹ ያለበትን ሥርዓት ጥልቅ ከሆነ የተለየ የዕይታ ማማ ለመመልከት ይገደዳል የተወሰኑ ቡድኖች በዚህ መልኩ ዕይታን ሲጀምሩ በሥሮቻቸው የሚኖሩ ተከታዮችም ከሥርዓቱ ጋር ያላቸውን ቁርኝትና እንዴት በጋራ እንደሚገለገሉበት ራሳቸውን በማካተት እንዲመለከቱ ያስችላቸዋል በእምነት ፊት አገሪቱ ያላት ጠንካራ መሠረት በአዎንታም በአሉታም ሊገለፅ የሚችል ነው ይህቺ ጥንታዊ አገር ታላላቆቹን ሃይማኖቶች ከሌሎች ሀገራት በተለየ መልኩ ሠላማዊ በሆነ ሂደት ማስተናገድ መቻሏና በህዝቧም ውስጥ መቻቻል የተሞላበት የኑሮ ባህል መፈጠሩ አስደናቂነት ያለው ሲሆን አሁንም ድረስ ኃይልና ሥልጣንን መጋረድ የሚያስችለው ጥንካሬ ያለው ብርቱ ኃይል በመሆኑ እና የዜጎች ሞራላዊ መሠረት ከርሱ የሚቀዳ መሆኑ በቀጣይ ያገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ የራሱ ተፅአኖ የሚያሳድር ገፅታ ያለው መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስም ቢሆኑ ወደ አገራቸው ቴክኖሎጂን አማ ሣ ለማስገባት ባለቸው መነሳሳት በጋፋት ላይ በባህላዊ መንገድ ብረትን ማቅልጥ የቻሉና የኢትዮጵያ ህዝብ ደንቆሮ ነው ብለው የሚያስቡትን አውሮፓዉያን አፍ ለማስያዝ ያደረጉት ጥረት ከልብ ህዝብንና አገርን የሚወዱ ለመሆናቸው አይነተኛ ማሳያ ነው በሌላው የማንነት ሸራችን ላይ በወርቅ ቀለም የተሳለው ሙሉ መልካችን ደግሞ ከአያቶቻችን የወረስነው የአብሮነትና የአልሸነፍ ባይነት ሞገሳችን ከጀብዳዊ ጭካኔ ወዲህ ያለው ውብ ገጽታችን ነው ስለዚህ ውብ ገጽ ጥቂት እንል ዘንድ ይገባል ጀብዳዊ ቅንነት ጭካኔን ሲሽር ጀብዳዊ ጥፋትና ጭካኔ ከጀብዳው ቅንነት ጋር የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ሳንቲምን ወደ ላይ ወርውረን መሬት ላይ ስንቀበለው የሚያርፍበት ገፅ አንድም ፊት ወይም ጀርባ ከመሆን አይዘልም በዚህም አግባብ የሀገራችንን ጀብዳዊ ቅንነትን ስንመለከታው ኩራት ነው የሀገራችን አንድነትን መተሳሳብንና ፍቅርን አብሮ መጠጣትንና መብላትን የሀገር ፍቅርና ወኔን ያንጸባርቃል በውጭ ጠላት አልንበረከክ ባይነታችንን ምንጩ ሌላ ሳይሆን በቀጥታ ከአያት ቅድም አያቶቻችን የወረስነው ጀብዳዊ ቅንነት መሆኑ አያጠያይቅም የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ አንድ ዓላማ አብሮ መከራና በደልን ሀዘንና ስቃይን በጋራ ሲካፈል የኖረና ጅረት አቋርጦ ተራራ ወጥቶ ረጅም ርቀት ተጉዞ ይረዳዳ የነበረ ማህበረሰብ ነው በምስራቅ አባድርን ከምዕራብ ሼህ ሆጀሌን ከጅማ ተነስተን አባ ጅፋር ቤት ቡና ተጋብዘን በካዎ ጦና ሀገር ወላይታን አይተን በአባ ታጠቅ ፈረስ ጥምቀትን አከብረን ከበላይ ዘለቀ ሀገር ጣና ላይ ተንሳፈን በሱልጣን አሊ ሚራ በሚንሊክ በሽዋ አድርገን ወደ መዲናችን አዲስ አበባ ዘልቀን ከገባን በማንነታችን አርስ በእርስ የተሳሰረ የአንድ ሥርወ ዘር ጥንከር ግንድ እንዳለን በሚገባ ሊገለጥልን እንደሚችል ዕሙን ነው ከዚህ ውጭ ሊሆን የሚቸለው አዝማሪዋ ያለችው ነው እርካብና መግበር ክጎንደር ባህር ዳር ስትመሙላለሽ ወረታን አታዉቂ ብሎ ሰው አማሽ ይህ አብሮ የመብላትና የመጠጣት ባህልና ወጋችን አንተ ትብስ አንቺ ትብሸ የሚለው ሀገራዊ ማንታችን በተለይም ደግሞ ለሀገር ጉዳይ ከምስራቅ ምዕራብ ከሰሜን ደቡብ ለአንድ ዓላማ መጠራራት መቻላችን የዓድዋ ድል በዓልና የወታደራዊው አምባገነን መንግሥት መንኮታኮት ልዩ የእኛ የኢትዮጵያዊነት መገለጫዎቻችን ናቸው ድሉ የጋራ ነው የድሉ ውጤትም በመላው ኢትዮጺሏያዊ ደምና አጥንት ከስካሽ የመጣ እንጂ አንድን ወገን ለይቶ የሚቀባባ አይደለም በታሪከ የተመዘገበ ማስረጃም ከቶ ሊቀርብ አይችልም ቴዎድሮስን ያለ ገብርዬ ሚኒሊክን ከራስ ጎበና ዳጩ ውጪጨ ጦናን ያለ ሐሰን አንጃሞ ተስፋዬ ደበሳይን ከሃይሌ ፊዳ ለይተን ልናስብ ልንወድ ወይም ልንጠላ የምንችልበት ምን ምድራዊ አውነት ይኖራል። መሪ መሆን የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከአለታት በዚህ ቀን መሪ አሆናለው ከሚል የቅዥት አሥር ቤት መውጣት አለበት ምክንያቱም ከአለታት አንድ ቀን የሚባል ቀን የለም በህይወት ውስጥ የተሰጠችን እምር አድሜ ዛሬ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ እንጂ ከአለታት አንድ ቀን አይደለም በአጭሩ ከአለታት አንድ ቀን በሚል እስር ተተብትቦ ያለተጨባጭ ዕቅድ የሚዳከር ማንም ሰው መሪ መሆን አይችልም የአንድ ቀን አስረኞች በግምት የሚጓዙ ህልመኞች ናቸው ንፋሱ የሚፈልጉትን ነገር እያከለፈለፈ እንዲያመጣላቸው ይመኛሉ እንጂ ወገባቸውን ጠበቅ አድርገው መንቀሳቀሳቀስ አይጀምሩም ምናልባትም ህልማቸውን እውን ሳያደርጉ ከቅት ዓለማቸውም ሳይወጡ ህይወታቸው ልታልፍ ትችላለች እርካብና መንበር መሪ መሆን የሚችሉ ሰዎች ግን የመምራት ሥራቸውን የሚጀምሩት ዛሬውኑ ነው እነዚህ አካላት አስቀድመው ራሳቸውን መምራት ከመቻላቸውም ባሻገር በአካባቢያቸው ባሉ ሰዎች ላይ በተለያየ ሁኔታ ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ እነዚህ ሰዎች መሪ ለመሆን የግድ ምርጫን አይጠብቁም አዳዲስ ልምዶችንና ሀሳቦችን በማፍለቅ ሌሎች ሊከተሉት የሚፈልጉት ዓይነት ሰው ሆነው ደገኛሉ ባሉበት ቦታ ሁሉ ሰዎችን የማነቃቃት ኃይላቸውን ይጠቀሙበታል ገና መሪ ከመሆናቸው በፊት ራሳቸውን እንደ መሪ ይቆጥራሉ በመሆኑም የበላዮቻቸውን ሃሳብ ሳይቀር የማስለወጥና ነገሮችን በተለየ አቅጣጫ አንዲሄድ ማድረግ ይችላሉ በሚያደርጉት ነገሮች በራሳቸው የሚተማመኑና እርግጠኞች ናቸው። ነገር ግን አንደ አገር ድርጊቱን ስንመዝነው በሴት ልጅ ፍቅር አገርን መተው ትልቅ ክህደት መሆኑን የሚገልጹ ጥቂቶች አይደሉም ለግል ስሜት ተብሎ አገርን የመምራትን ያህል ታላቅ ተልዕኮ ገሸሽ ማድረግ ከማማው ላይ አውርዶ ትቢያ ውስጥ የሚከት አሳፋሪ ተግባር ነው አንዳንድ መሪዎች ደግሞ ለገንዘብ ባላቸው ጥብቅ ፍቅር የተነሳ የአገራቸውን ህልውና ጉዳት ላይ የሚጥል ተግባር ሲከውኑ ይታያሉ በተለይም የአፍሪካ መሪዎች በውጭ አገራት ባንኮች ውስጥ ያላቸው ገንዘብ አገር ላይ ሊሰራበት ቢችል ትልቅ ተዓምር መፍጠር የሚችል እንደሆነ ጥርጥር የለውም አንዲከተሉት ከተመረጠ ትክክለኛ ፍኖት በማፈንገጥና ሌላ መንገድ በመከተል ምንም አይነት መልካም ነገር ሊገኝ እንደማይቻል ማወቅ ይገባል ምክንያቱም በበርካታ የተደበቁ ህመሞችና ስቃዮች ክፉኛ የመጠቃት እድል እንዲያመዝን ያደርጋል በገንዘብ ተሳስቶ ወይም ቶሎ በመበልፀግ ጉጉት ተገፍቶ ከትከከለኛው መንገድ ለማፈንገጥ ሙከራ ሊደረግ ይችላል ይህ ጉጉትና ፍላጎት ምንጩ ከቀናኢ ልብ አይደለምና ቀስ በቀስ መጨረሻው በህይወት ውስጥ አርካታ አጥቶ ሁሉንም የህይወት መልክ መሰልቸትንና ትርጉም ማጣትን ያከናንባል ሌላው ቀርቶ ያጋበስነውን ገንዘብ በውል ሳንጠቀመው እርካብና መግበር አንዲሁ ባክኖ አኛንም አባክኖን ይቀራል ልቅ የሆነ የገንዘብ ፍላጎታችን አንደልክፍት እየባሰ ከቀደመው ጊዜ አጅማግ ባጠረ መንገድ ገንዘብ የሚያስገኙ ሌሎች አማራጮችን እንድናገኝ ያቅበዘብዘናል የኋላ ኋላ የሚፈጠረው የባዶነት ስሜት ከአቅም በላይ ስለሚሆን አርሱን ለመሙላት የትኛውም ዓይነት የእምነት ሥርዓት አደንዛዥ ዕፆች ወይም ሌላ ማንኛውም ማዘውተሪያ ሥፍራ የማይመክቱት ድብታ ውስጥ መውደቃችን እርግጥ ይሆናል በእንዲህ መልኩ ነገር ካከተመ በኋላ ወደ ትከክለኛው መንገድ የመመለሱ ሂደት ፈታኝና መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ይሆናል ኔትዎርክ መዘርጋት የግንኙነት መስመር ድር ማበጀትን ህ ከቀደሙት የላቀውን ከፍታ ለማየት በቀደሙት ታላላቆች ትከሻ ላይ መሳፈር ግድ እንደሚል የሂሳቡ ሊቅ ሰር አይዛክ ኒውተን አበከሮ ይገልፃል የበላይነት አለመወሰን በአካልና በህይወት ማዘዝ መረጃን አና ፍጥነትን የሚፈልግ ታላቅ ጉዳይ ነው እዚህ ላይ መሪነት በሰብዓዊና ቁሳዊ ሃብት ላይ መወሰንንና ማስተባበርን የሚጠይቅ ስለመሆኑ ብዙዎች ይጠቅሳሉ እነዚህ ወደ ላቀው ከፍታ ለመውጣት የተደላደሉ መነሻዎቻችን እንጂ በራሳቸው ግቦች አይደሉም ህይወት አጭር ጊዜ ያላት መሆኗ ለመማርና ለመፍጠር የሚናረው ጊዜ የተገደበ አንዲሆን ያደርገዋል ምንም ዓይነት መቅናት ሳይኖር አውቀትና የተግባር ልምድን ከተለያዩ ምንጮች ለማግኘት ዓመታትን ሊያባከክኑ ይችላሉ በዚህ ፈንታ በባለ ጥልቅ ዕውቀት ባለቤቶች የተጠቀሙትን ምሳሌዎች መከተልና ተገቢውን መካሪና ተቆጪ ማግኘት ማሣድ ይላል ትከክለኛ የሆነ መካሪ የሚባለው ፍላጎት ወዴት ማተኮር አንዳለበትና ምን ዓይነት ተግዳሮት ሊያጋጥሙ አንደሚችሉ የሚረዳ ነው ዕውቀትና ልምዳቸው ከጊዜ በኋላ የራስ ይሆናል እውነታን እርካብና መግበር ያገናዘበ ምክረሀሳብ የሚሰጡ በመሆናቸው በፍጥነት እንዲሻሻል ያደርጋሉ ፍላጎቶችን በትክከል የሚሞላና ከህይወት ግብ ጋር የሚያገናኝ መካሪን ከመረጡና ዕውቀቱንና ልምዱን ወደ ውስጥ ካዋሀዱ በኋላ በጥላቸው ሥር መቆየትን በመሸሽ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል ዓላማ ሊሆን የሚገባው ከመካሪዎች ጥልቅ ዕውቀትና ብልህነት በላይ የላቁ ሆኖ መገኘት ነው መካሪ የሚፈልጉበት ምክንያት ቀላል ነው ህይወት አጭር ቆይታ ያላት በመሆኗ አጅግ በርካታ የሚገለገሉበት ጊዜና ጉልበት ስለማይኖር ነው የሚፈልጉትን ነገር ከመፅሀፍት ከራስ ተግባራት እና ከሌሎች በሚገኝ ተሞክሯዊ ምክር ትምህርት ሊያገኙ ይችላሉ ይህ ሲሆን ግን ሂደቱ ማግኘትና ማጣት የሚፈራረቅበት ይሆናል መካሪዎች አቋራጭን ሳይሆን ሂደት የሚፈስበትን መስመር የሚያመላከቱ ናቸው ሁልጊዜ ጥልቅና ፍሬያማ የሆነ ፅውቀት ይሰጧቸው የነበሩ የራሳቸው መካሪዎች ያሏቸው ሰዎች ናቸውወ ተከታታይ የሆኑት የልምድ ጊዜያት ዋጋው የማይተመን ትምህርትና ስልቶች እንዲቀስሙ አስተምረዋቸዋል ይህ ዕውቀትና ልምዳቸው የራስ የሚሆንበትን አጋጣሚ መጠቀም ያስፈልጋል ስራን ተመልክተው ትርጉም ያለው ግብረ መልስ በመስጠት ልምምዱ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን እገዛ ያደርጋሉ በራሥ እርምጃ አስር ዓመታት የሚወስደው ምናልባት ቀድመው ከተጓዙበት ምከር ማግኘት ከግማሽ ባነሰ ጊዜ ሊጠናቀቅ ይችላል በዚህም ነገሮችን የመማር ሂደት ውስጥ ጊዜን ብቻ ሳይሆን ከመባከን የሚታደጉትን ትኩረት በመስጠት የሚማሯቸውን ነገሮች ወደ ውስጥ የተዋሀዱ አንዲሆኑ ያደርጋሉ በዚህ ውስን ጊዜ ዕድገትና ምጥቀት ተፈጥሯዊ መልኩን ባልቀየረ ሁኔታ አንዲያብብ ይሆናል ይልቁንም በማኬያቪሊ የኃይል መወጣጫና ሥልጣን ማስጠበቂያ ፍልስፍና የተጋረደውን አጥፊ አካሄድ ከውስጣችን አስወግደን ለአንድ ዘመንና ወቅት ከሚያገለግል አሠራር ወጥተን ዘመናትን በተደላደለ መሠረት ላይ ለማቆም የነፍስ ዕውቀት መሠረት እርካብና መግበር ያደረገውን ምስራቃዊ ፍልስፍና ሣይንሳዊ አቅጣጫን ከተከተለው የምዕራብ ፍልስፍና ጋር በማስተሳሰር ኃይልና ሥልጣን በፅኑ መሠረት ላይ እንዲቆም መትጋት ይኖርብናል ታፓ የተሳካላቸው መሪዎች መገለጫ ባህሪያት መሙ መሪዎች ሁሉ የተሳካላቸው ናቸው ማለት አይቻልም የነገሮች ስኬትም ሆነ ውድቀት በመሪዎች ባህሪ ብቻ ይወሰናል ማለትም ሞኝነት ነው ምክንያቱም ሌሎች ማህበራዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችም ጭምር የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ አንዲህ በቀላሉ የሚታይ ስላይደለ ነው ይሁንና አብዛኛዎቹ ውጤታማ መሪዎች የሚጋሯቸው ባህሪያት አሏቸው እስኪ እነዚህን ባህሪያት አንድ በአንድ አንመልከታቸው ሆሮ በራስ መተማመን ውጤታማ መሪዎች በራሳቸው የሚተማመኑ ናቸው የተሳካለት መሪ ለመሆን የመጀመሪያው ነገር በራስ መተማመኑን መገንባት ሲሆን ይህ ሲባል ግን ራስን ጥሩ ሰው አድርጎ ከመውሰድ በላይ በመሪነት አቅሙ የሚተማመን መሰናክሎችን በጥበብ የሚጋፈጥ በምንም አጋጣሚ አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባ ያለውን አቅም አሟጦ መውጫ ቀዳዳ እንደማያጣ ፅኑ አምነት ያለው ነው በአጭሩ የተሳካላቸው መሪዎች በራስ መተማመናቸው የሚመነጨው ማድረግ ያለባቸውንና ማድረግ የሌለባቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁ ከመሆናቸው ላይ ነው ስለዚህም በእነሱ ሥራ ተሞጋሽም ሆነ ተወቃሽ ራሳቸው ሊሆኑ እንደሚገባ ያስባሉ እንጂ ኃላፊነትን ከላያቸው ገሸሽ ሲያደርጉ አይታዩም ለራሳቸው ታላቅ ግምትን በመስጠታቸው ምከንያት አገራቸው በእነሱ ምክንያት ወደ ታላቅነት እንደምታመራም ጭምር ይተማመናሉ እርካብና መገንበር ፌሥ የውሳኔ ሰጪነት ችሎታ መሪዎች በሚያጋጥሟቸው ከስተቶች ውስጥ የውሳኔ ሰዎች ናቸው ይህ የውሳኔ ሰጪነት ባህሪያቸው በጊዜ ውስጥ ያዳበሩት ነው ምንም እንኳ በአወዛጋቢ ሁኔታዎች ውስጥ ቢኖሩም መጨረሻ ላይ ግን የሚሰጡት የተጠና ውሳኔ በአገራቸው ላይ ተፅዕኖን ለመፍጠር ያስችላቸዋል ያላቸው የኑሮና የሥራ ላይ ልምድ የነገሮችን መንስኤና ውጤት በነገሮች መካከል ያለውን ዝምድና ቀድመው እንዲረዱ ያግዛቸዋል ታዲያ ውሳኔያቸውን ዝም ብለው ሌሎች ላይ የሚያራግፉ ሳይሆን ሌሎችም ሀሳባቸውን እንዲረዱ ያደርጋሉ ኒጊ። ይህ የማሳመን ችሎታቸው ተቃዋሚዎቻቸውንም ጭምር እርካብና መንበር ከጎናቸው ለማሰለፍ ይረዳቸዋል አነዚህ መሪዎች ተወዳጅነትን ያተረፉና መቼም ቢሆን በሰሯቸው ሥራዎች የሚታወሱ ናቸው ኣሪኃ የነገሮችን አካሄድ ቀድሞ የመገመት ችሎታ በመሪነት ቦታ ላይ ማንኛውም ሰው ቢቀመጥ ሊቸገር ከሚችልባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውን ገምቶ አቅዶ መንቀሳቀስ አለመቻል ሲሆን ጥሩ መሪዎች ግን የነገሮችን አካሄድ የሚያጤኑ ናቸው እነዚህ መሪዎች ስራቸውን የሚጀምሩት ቆይ እስኪ ምን አይነት ውጤት እንደሚገኝ እናያለኘ በሚል የቸልተኝነት ስሜት ሳይሆን ውጤቱን አስቀድሞ በማየት ነው በዚህም ምክንያት መፍትሔ አፍላቂዎች ናቸው ያስብላቸዋል ይህ ችሎታቸው አለፍ ሲልም ባለ ራዕይ መሪ የሚል ተቀፅላ ያሰጣቸዋል የተለያዩ ሰዎችን ምልከታ ከግንዛቤ ውስጥ የሚያስገባ ልብ አነዚህ ሰዎች የማድመጥ ችሎታን የታደሉ በመሆናቸው ሰዎች የሚያቀርቡትን ሃሳብ በመቀበል አንድን ነገር ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለመመልከት ይጥራሉ አድሎ ሳያደርጉ ሚዛን የሚደፋውን ሃሳብ ብቻ ይቀበላሉ ውጤታማ ያልሆኑ መሪዎች ከሌሎች ሃሳብን መቀበል ሸንፈት መስሎ ሲታያቸው እነዚህኞቹ መሪዎች ግን ጉድለታቸውን ለመሙላት ይጠቀሙበታል አሳታፊነት ብልህ መሪዎች ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ የሚለውን አባባል ትከክለኛነት ይገነዘባሉ በመሆኑም ሌሎችን ተሳታፊ በማድረግ ሥራዎች በጥራትና በተሻለ ፍጥነት እንዲከናወኑ ያደርጋሉ ነገር ግን የሚያሳትፏቸው ሰዎች እየሰሩት ያለው ነገር ምን አይነት ውጤት እያስገኘ እንደሆነ በንቃት ይከታተላሉ ይህ የአሳታፊነት ባህሪያቸው ሥራዎችን በቅልጥፍና አንዲሰሩ ከማስቻሉም ባሻገር እርካብና መንበር ከተለያዩ አካላት የተለያዩ አይነት የችግር አፈታት ዘዴዎችን አንዲቀስሙ ያደርጋቸዋል ሆኖም ግን ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮች ሲኖሩና አፋጣኝ አርምጃ ሊወሰድባቸው በማገቡ ጉዳዮች ላይ የራሳቸውን ውሳኔ ይሰጡበታል ስለዚህ በአንድ አይነት የመምራት ስልት ላይ ሙጭጭ ከማለት ይልቅ አንደ ሁኔታዎች ራሳቸውን ማስተካከልም ይትላሉ ፌታ ለሌሎች ጥቅም የሚሰጥ አመራር መዘርጋት ብዙ መሪዎች ለራሳቸው ፍላጎት ቅድሚያ ይሰጣሉ በቤተ መንግስታቸው ውስጥ ቁጭ ብለው ጮማውን እየቆረጡ ውስኪውን እየጠጡ ከመኖር በቀር ለምስኪኑ ህዝብ የሚራራ ልብ የላቸውም አገር በረሃብ እየታመሰች በበጀት ዕጦት ስራዎች በጅምር እንዲቀሩ እየተደረገ እነሱ ግን ለግል ፍጆታቸው ረብጣ ገንዘብ ይሸሸጋሉ እንዲህ ዓይነት አካሄድ አንድ መሪሂኝ ከሚል የማይጠበቅ ወራዳ ተግባር ነው ምክንያቱም የሚያደርጉት ነገር ከቆሙለት ዓላማ ጋር እጅጉን የተራራቀ ነውና የራሳቸውን ፍላጎት አንኳ መስመር ማስያዝ አልቻሉምና አገርን የመምራት አቅሙ ያንሳቸዋል ሃሳባቸውም የራሳቸው የኑሮ ሁኔታ ላይ ብቻ መሠረት ያደረገ ስለሆነ የህዝብ ኑሮ ተመልካች የሌለው ይሆናል የተሳካላቸው መሪዎች ግን ለህዝባቸው ብለው መከራን መቀበል ቢኖርባቸው እንኳ አያንገራግሩም ልክ እንደ ኔልሰን ማንዴላ እነዚህ መሪዎች ትከክለኛ የሆነውን ነገር ከማድረጋቸውም ባሻገር ቀድሞ ትክከል ያልነበሩ ነገሮችንም ጭምር ትክክለኛ አቅጣጫ አንዲይዝ ያደርጋሉ ምንም አንኳን ይህ ተግባር አንዳንድ ጥቅማቸው የሚነካባቸው ወገኖችን አንደሚያስኮርፍ ቢረዱም የሚመርጡት ሚዛን ወደሚደፋው ነው አታምልከው ፈርተህ አታቀርቅርለች አታጎኀብስ ከቶ ብረት ነው ጠመንጃ የማይገል ራሱን ተሙሮ ተከፍቶ እርካብና መንበር የሀገራችንን አንድ ምሳሌያዊ አነጋገር እናስታውስ አሳት በሌለበት ጢስ አይኖርም። በማለት እየተኩራራ መናገር ይጀምራል ጓደኛው ግን ሲመለከት የነበረው ውሻው እንዴት ያለ ጥበብ ይጠቀም አንደነበረ ሳይሆን እንዴት ይሳሳት እንደነበረ ስለሆነ እንደዚህ እርካብና መንበር አድርጎ መያዝ ሲችል አንድ ዳከዬ አምልጣዋለች እንደዚህም ማድረግ አልነበረበትም እያለ የውሻውን ትንሽ ስህተት አጉልቶ ደግሞ ደጋግሞ በመናገር የውሻውን ጉብዝና ገደል ይከተዋል ልክ ወገቡ ድረስ ውሃ እንደተሞላው ብርጭቆ በውሃ ስለተሞላው የብርጭቆው ክፍል ሳይሆን ስለጎደለው የብርጭቆው ግማሸ አብዝቶ ይናገራል የዘመናዊ ጋዜጠኝነትም ልክ አንደውሻው ጥቂት ስህተት አጉልቶ እንደሚያወራው ሰው ወይም የተሞላው የብርጭቆውን ከፍል ከመናገር ይልቅ ስለጎደለው አብዝቶ እንደሚያወራው ሰው ነው እርካብና መኀበር እርካብና መግበር ምዕራፍ ስድስት ነብይ በህገሩ አይከበርም ታላቅ መሪም ሁልጊዜ በህዝቡ አይወደድም በትረሙሴና ጄነራ ፖረአጸ መግቢያና መውጫው መዋያና ማደሪያው የጨነቃት አንዲት ወፍ ከሰው አንደበት ተውሳ እንዲህ ተናገረች አሉ እትዬ የት ልደር እካብ ላይ ብሰራ እባቡ መከራ እዛፍ ላይ ብሰራ አሞራው መከራ ምድር ላይ ብሰራ እረኛው መከራ በኃይማኖታዊም ሆነ በማህበራዊ ሣይንስ አስተምህሮት የሰው ልጆች ሁሉ ቅዱስ ተፈጥሮና ነፍሳዊ ፍላጎት ነጻነት እንጂ ባርነት አለመሆኑ ተቀባይነት ያለው እሳቤ ነው ይህም ፈጣሪ የሰው ልጆችን ከባዶነት ወደ ምሉዕነት ከሟችነት ወደ ህያውነት ማራኪ ቅርፅን በማላበስ ከአካባቢው ጋር እንዲገናኙ የሚያደርጋቸውን የስሜት ህዋሳት እንዲሁም ይህን ግንኙነት በምክንያታዊነት ትርጉም መስጠት የሚያስችላቸው አዕምሮ ባለቤት አድርጎ ፈጥሯቸዋል የፍጡሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው ፈጣሪ የፈጠራቸውን ፍጥረታት ለፈጠራቸው ዓላማ የሚያድሩ እንዲሆኑ ለማድረግ አሳቤውንና እርካብና መኀበር እርካብና ሙንበር መሻቱን በውስጣቸው ከማኖር ይልቅ ጥሩውን ከመጥፎ ጠቃሚውን ከጎጂ እውነቱን ከሀሰት ብርሃኑን ከጨለማ ይለዩበትና ይመርጡበት ዘንድ ነፃ የሆነ ፈቃድንና ምርጫን ማጎናፀፍ መርጧል ይህ የራስ ፍላጎትና ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነገሮችን የማግኘት ነፃነት የሰው ልጅ የህይወቱ አስኳል የመኖሩ ምስጢር አንዲሁም መሠረታዊ የፍጥረቱ ከፍል ነውና የሚፈለገውን ነገር ለማግኘት የሌሎችን ይሁንታ የሚናፍቅ ጠባቂ ሳይሆን ተፈጥሮ ያበረከተችለትን የነፃነት አክሊል በራሱ እንዲሁም በጭቁኖች ላይ ለመድፋት ከቡር የሆነውን ህይወቱን ለመሰዋዕትነት አስከማቅረብ የደረሰና የሚደርስ ሆኖ እናገኘዋለን ከዚህ የእውነታ መሠረት በመነሳት ሰብዓዊነትን ወደ ትክክለኛ መሠረቱ ለመመለስ የምናደርገው ትግል በጭቆና ሥር ያሉ ሕዝቦች እስካሉ ድረስ ትከክለኛ ጊዜው ዛሬ ነገ ሊባል የማይችል ተከታይና ደጋፊ ደቀመዝሙር የማያጣ መሆኑ ይታሰባል በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሕይወታችን ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታችንን የሚያረጋግጡ እርምጃዎቻችን ሰፊ ተቀባይነትን የሚያተርፉ ቅዱስ ተግባራት በመሆናቸው በዙሪያችን የሚኮለኮለው ጋሻ ጃግሬ አልፈ አአላፍ ሠራዊት እንዲሆን ይጠበቃል ብዙዎች በዚህ አምነት ተጉዘው ሕይወታቸውን አጥተዋል በታላቅ ተስፋ መቁረጥ ቅስማቸው ተሰብሮ ፊታቸውን አዙረዋል በርግጥም ነጻነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ትግል በመገዳደር ደረጃ ፈተና ውስጥ የሚከቱት አካላት ኃይል አሳዳሪዎቹና ገዢዎቹ ብቻ ሳይሆኑ የነፃነት አርበኛ የሆኑት ነፃ አውጪዎች አና ነፃ የሚወጡትም ብዙሀን ጭምር መሆናቸውን ታሪክ ምስከርነቱን ይሰጣል ጉዞውም ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነና ልከ እንደ ወፊቱ ዙሪያ ገባው በፈተናና አጣብቂኝ ስለመከበቡ በአንድ የራቀ መለኮታዊ እና የቅርብ ጊዜ ተምሳሌቶች ማሳያ አድርገን እንደሚከተለው ማቅረብ ይቻላል በክርስትናና አስልምና ሃይማኖቶች ቅዱሳን መፅሃፍት ላይ ጥንቁቅና ተማሪ ለሚሆኑ ትፈላጊውን ትምህርት ለመስጠት ታስቦ የህይወት ታሪኩ የተወሳለትን ፈጣሪ ልዩ መልእአከተኛና ነብይ አድርጎ የያዕቁብ ልጆት ወደ ሆኑት ወደ አስራኤላውያን የላከውን የሙሴን ታሪክ ለተነሳንለት ሀሳብ ተምሳሌት አድርገን መመልከት እንችላለን የሙሴ የመሪነት ታሪክ ውስጥ ጥልቅና ሰፊ የአርነት ትማል ጥበብ የተሞላበት ጉዞ ያለ በቂ ዝግጅትና አሳቤ ለነፃ አውጪነት መሪ ሆኖ መመረጥ የሚፈጥረውን መደናበር ወዘተ ተንፀባርቀውበት አናገኛለን ነፃ ወጪው አካል ስለነፃነት ያለው አንጭጭ የሆነና ያልበሰለ ዕውቀት ትዕግስት ከማስጨረስ አልፎ ተስፋ አስቆራጭ መሆኑ ከሥልጣን ተገዳዳሪዎቹ የሚሰነዘሩ ፈተናዎችና ነፃነትን ለመቀዳጀት በሚደረገው ትግል ላይ የሚፈጥረው ውክቢያና እክል እንዲሁም ለተግዳሮቶቹ መፍትሄ ለመስጠት የትግል ስልቶችና አቅጣጫዎችን መቀያየር ከብዙ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው በጊዜው እሥራኤላውያን በግብፅ ምድር ረዘም ላለ ጊዜ የአገሪቱ የስልጣን እንደራሴዎች በሆኑት ፈርኦኖች የግፍ አገዛዝ ሥር ነበሩ። የሚለውን ጥያቄ ብቻ ሳይሆን ያዋጣናልስ ብለን መጠየቅ ይኖርብናል የኒዮ ሊበራሊዝም ጽገሠሀሳብና ውጤቶቹ በካፒታሊስቱ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት የገበያ ውድድርና የሰዎች ግንኙነት የሚገለፅበት መሠረታዊ ፍልስፍና የሚመነጨው ሰዎች ራስ ወዳድ ናቸው እያንዳንዱ ሠው ከራሱ በላይ ለማንም አብልጦ አያስብም ከሚል ዕሳቤ ሲሆን ዜጎችን እንደ ደንበኛ በመቁጠር ዲሞከራሲያዊ ፍላጎታቸውን የሚያራምዱት በመግዛትና በመሸጥ ሂደቱም በራሱ የሚሸልምና የሚቀጣ ነው ብሎ ያምናል ስለሆነም በኒዮሊብራሊዝ ዕሳቤ መሠረት ገበያ በተፈጥሮ በማቀድ በፍፁም ሊገኙ የማይችሉ ጥቅሞችን በማስገኘት በኩል ወደር የማይገኝለት መሆኑን የርዕዮቱ አራማጆቹ ያስረዳሉ እርካብና መንበር በእኩልነትና በነፃ ውድድር የገበያ ሥርዓት ውስጥ ገበያው በራሱ አያንዳንዱ ግለሰብ የሚገባውን ማግኘቱን ያረጋግጣል ጠንክረው በመስራት ጠቃሚ ነገርን የሚያስተዋውቁ ሁሉ የገበያ ሽልማትና ተጨማሪ ሃብትን ለማግኘት ሲችሉ ደካሞች ደግሞ በገበያ ቅጣት ከስረው ይወጣሉ በዚህ ሂደት በማህበረሰብ መካከል የሚፈጠሩ ልዩነቶችን የዕድገት መሠረት በመሆናቸው መታየት ያለባቸው በበጎ መልኩ ነው ይህም በረጅም ጊዜ እያንዳንዱ ግለሰብ እንዲበለፅግ ማድረጉን በማብራራት በተቃራኒው በማህበረሰብ መካከል ዕኩልነት እንዲኖር ማድረግ ወይም ልዩነቶችን ለማጥበብ የሚደረግ ጥረት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝንና በሞራል ደረጃም ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ የሚሞግቱ አካላትም አሉ ከዚህም ሌላ የግል ሀብትና የሀብትንብረት ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ያልተንዛዛ መንግስታዊ አስተዳደርም የዕድገት መሠረት መሆኑን ኒዮሊበራሊስቶች ያስረዳሉ ነጻ ገበያን መሰረት ያደረገ የንግድ ውድድር ሊገደብ እንደማይገባው አበክረው የሚከራከሩት የኒዮሊብራሊዝም አስተሳሰብ አራማጆች ነፃ የገበያ ውድድርን ለመግታት መሞከር ነፃነትን የሚጋፋ ጭቆና አድርገው ይቆጥሩታል ግብር እና ቁጥጥር በተቻለ መጠን መቀነስ ይኖርባቸዋል ለዚህም በመንግስት የሚሰጡ አገልግሎች መቀነስ የግድ ሲሆን ሊኖሩ የሚገባቸው አገልግሎቶችም ከሆኑ ወደ ግል ባለቤትነት መዞር ይኖርባቸዋል ሲሉ ይሞግታሉ የላባደሮች የሰራተኛ ማህበራት ድርጅቶችንና የማህበራቱ የመደራጀት አቅም የገበያ መዛባት የሚያመጡና በሂደቱ የሚፈጠሩ ተሸናፊዎችንና አሸናፊዎችን የሚያስተጓጉሉ እንደሆኑ ኒዮሊበራሊስቶች ያስረዳሉ በካፒታሊስቱ የኢኮኖሚ ሥርዓት ከግብርና ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ ኢኮኖሚ ሽግግር ባደረጉ ገበያው በተደላደለበትና መንግስታዊው ቢሮክራሲ በተጠናከረባቸው አገራት በርግጥ መንግሥት በልማት ሥራ ራሱን ከመጥመድ ይልቅ በፖሊሲና ሕግ ማስፈፀም ላይ ትኩረቱን ቢያደርግ የውጤታማነት ደረጃው ከፍተኛ መው እርካብና መንበር ሊሆን መቻሉ አያጠያይቅም የካፒታል የመሠረተመዋቅርና የሰለጠነ የሰው ሃብት ውስንነት ችግር ባለመኖሩ ዜጎች የመግዛት አቅሙ እስካላቸው ድረስ የተሻሻለ ምርትና አገልግሎት የማግኘት ችግሩ አንደሌለባቸው ጥራትና ቅልጣፌም የገበያው መገለጫ መሆኑ አያጠያይቅም በዕድገት ያልገፉ ሀገራትና ገበያን ያልመሰረቱ ኢኮኖሚዎች እንዴት ወደ ዕድገት ሊያመሩና የመዋቅር ሸግግር ሊያመጡ እንደሚችሉ የኒዮሊበራሊዝም ርዕዮተ ዓለም ብዙ የሚለው ነገር የለም ሲሉ የሚተቹ ምሁራን ጥቂት አይደሉም መንግስት የገበያ ጉድለት ምንጭ እንጂ መፍትሄ ስላልሆነ ከገበያ አጁን ማራቅ አንዳለበት የሚያስረዱት የኒዮ ሊበራበራሊዝም አቀንቃኞች አንዳንድ ጊዜ የሚተገብሯቸው የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ከቃልና ተግባራቸው ጋር ተጣጥመው ሲዘልቁ አይታዩም እንደማሳያም በአሜሪካና በምዕራብ አውሮፓ አገራት ገበሬዎቻቸው ከገበያ አንዳይወጡ ድጎማ ሲያደርጉ ይታያሉ መንግስት በኢኮኖሚው ውስጥ ቀጥተኛ አጁን አስገብቶ ገበያን ለማረጋጋት ወደ ኋላ የሚል አንዳልሆነ ሌላው ቢቀር እአአ በ የፋይናንስ ተቋማትን ቀውስ ተከትሎ ባንኮቹን ለመታደግ ከካዝናው አውጥቶ የሸለማቸው ጥሪት ማስረጃ ይሆናል በተመሳሳይ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በነበረው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳቢያ በመላው ዓለም የተንሰራፋውን አስከፊ ሁኔታ ለመቋቋም የጆን ሜይናርድ ኪነስ የማንሰራሪያ ፍልስፍናዎች ማለትም ሙሉ በሙሉ የሰው ኃይል ቅጥር የቨ ህጠፍዐጓ እንዲኖር ማስቻልና ከድህነት ነፃ መውጣት የሚሉት ድጋፎች በአሜሪካና በአብዛኞዎቹ የአውሮፓ አገራት በሰፊው ተግባራዊ ተደርገዋል በባለሃብቶች ላይ ከፍተኛ የግብር መጠን በመጣል አዳዲስ የህዝብ አገልግሎቶችና ደህንነትን ለማጠናከር የሚያስችሉ ማህበራዊ ግቦችን ለማሳካት ከየትኛውም አካል የሚሰነዘር ነቀፌታን ባለመፍራት መንግሥት በሰፊው እንቅስቃሴ ያደርግ እንደነበር ታሪከ ማስረጃ ይሆናል እርካብና መገበር በበዎቹ አትላንቲክን በሚያካልሉ በሁለቱም ግዛቶች በከፍተኛ ደረጃ የመንግሥት ጣልቃ ገብነትን የሚያበረታታው የኬኔዥያን ፍልስፍና ላይ የተመሠረቱ ፖሊሲዎች መፈረካከስ ሲጀምሩ የኒዮሊብራሊዝም ፍልስፍናዎች ቀዳሚውን ቦታ ይዘው ብቅ አሉ ለለውጥ ጊዜው ሲመጣ በቀላሉ መተካት የሚችል አማራጭ ተቀምጧል ሲል ሚልተን ፍሪድማን እንደተናገረው መሆን የጀመረው ከዚያ ወዲህ ነው ፍልስፍናውን በሚደግፉ ጋዜጠኞችና በፖለቲካ አማካሪዎች በመታገዝ የኒዮሊብራሊዝም ፅንሰ ሃሳቦች በተለይም የገንዘብ ፖሊሲን አንዲያንሰራራ ያግዛሎ ተብለው የተቀመጡ ነጥቦች በጂሚ ካርተር አገዛዝ ሥር ትገኝ በነበረቸው አሜሪካ እና በጂም ካላሀን አገር እንግሊዝ ተግባራዊ ተደርገዋል በእንግሊዝ ማርጋሬት ታቸር በአሜሪካ ደግሞ ሮናልድ ሬገን ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ የፍልስፍናው ፅንሰሃሳቦች በግልጽ በየአደባባዩ በስፋት ተግባራዊ የሚሆኑበት አጋጣሚ ተፈጠረ ለሀብታሞች በከፍተኛ ደረጃ የግብር ቅነሳ የሰራተኛ ማህበራት መፍረስ ወይም በከፍተኛ ደረጃ መዳከም የመንግሥት ጣልቃ ገብነትን ማስወገድና በመንግስት ይዞታ ስር ሆነው የሚሰጡ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታ መዘዋወር በዚህ ወቅት የታዩና የርዕዮተዓለሙ መገለጫዎች የነበሩ አስረጅ ናቸው በአብዛኛው የዓለም ክፍል ዲሞክራሲያዊ ስምምነት ሳይደረግ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትንበለላዞ የዓለም ባንክን እና መሠል ስምምነቶችን እአና የዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅትን በመጠቀም የኒዮሊብራሊዝም ፖሊሲዎች በየአገራቱ እንዲስፋፉና አንዲጫኑ ተደርጓል አያሌ የአፍሪካ አገራት አንዲሁም ከሶሻሊዝም ሥርዓት ወደዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በመውተርተር ላይ የነበሩ የምስራቅ አውሮፓና የእስያ አገራት በኃይል በተጫነባቸው የመዋቅር ማሻሻያ ሥርዓት ሳቢያ ለኢኮኖሚ ውድቀትና ለሕዝባዊ ዓመፅ መፈጠርና ድቀት የተዳረጉት በዚሁ ነባራዊ ሁኔታቸውን ባላገናዘበ የኢኮኖሚ ርዕዮት በመመራት እንደነበር የቅርብ ጊዜ እርካብና መንበር ትውስታ ነው በርግጥ ይህ ርዕዮት ዛሬ አብቅቶለታል እንኳንና በሌሎች አገራት በመነጨበትም ምድር ተግባራዊ ሊሆን ያልቻለ አሥተምህሮት ነው ብለው የሚሞግቱ ወገኖች ባይጠፉም በተግባር ርዕዮቱ የከሸፈ አስተምህሮት ቢሆንም ግን ታዲ ዛሬም በጠንካራ መሠረት የተገነባ መዋቅር ስላለው አናቱን እንደተቀጠቀጠ አባብ አፈር ልሶ እየተነሳ ሕይወት በመዝራት የዓለምን የጉዞ አቅጣጫ ሲወስን ጦርነቶችን ሲለኩስና ሲያጠፋ መታዘብ ብዙም እንግዳ ያልሆነ ክስተት ነው ከኒዮሊበራሊዝም ርዕዮት አራማጆች ጋር በተያያዘ በተሳሳተ የትርጓሜ ዓውድ ሲሸከረከር የምናገኘው ተጨማሪ የአስተሳሰብ ወለምታና ሌላ ገፅታ ሃብት ነው በብዙ ሰዎች ዕሳቤ ሀብት የልፋትና ድካም ውጤት የልዩ ችሎታ ችሮታ ተደርጎ ይወሰዳል በርግጠኝነት በልፋትና ድካም ጠንክሮ በመስራት የሃብት ባለቤት መሆን የቻሉ የሉም ማለት አይቻልም በስንፍናቸው ሳብያ ለድህነት የተዳረጉ መኖራቸውም እውነት ነው በዋናነት የሃብትና ድህነት መሰረቱ ግን ስንፍናና ጠንክሮ መስራት ከመሆኑ በላይ የመልካምና መጥፎ አጋጣሚዎች ድምር ውጤት ነው ማለትም እንችላለን የተሻለ ትምህርት የተሻለ ጤና የተሻለ አማራጭ በውጤቱም የሀብታም ልጅ ሀብታም የደሀ ልጅ ደሀ አይነት እውነታን መፍጠሩን የማይካድ ሀቅ ነው ካፒታል በኛው ክፍለዘመን በሚል ርዕስ ዳጎስ ያለ የጥናት መጽሐፉን ለንባብ ያበቃው ቶማስ ፒኬት ለኢንቨስትመንት የሚመደብ ከፍተኛ ካፒታል ከሚያስገኘው የትርፍ ደረጃ ጋር ቀጥተኛ ትስስር አንዳለው የሚገልፅልን በአሜሪካ የሚገኙና አካባቢ የሚጠጉ የግልና የሕዝብ ዩንቨርሲቲዎች ላይ ለሁለት አስርት ዓመታት የተሰበሰበ መረጃን በማቅረብ ነው ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ በጀት ከሚመድቡት የመጀመሪያዎቹ ዩንቨርሲቲዎች መካከል ሃርቫርድ ዬል ፕሪስተን ቢሊዮን ሲሆን ለብፐ ቢሊዮን በመመደብ ይታወቃሉ በዚሁ ቅደም እርካብና መንበር ተከተል የሚሆኑ ዩንቨርሲቲዎች አንድ ቢሊዮን ገደማ የሚሆኑ ዩንቭርሲቲዎች ከ ሚሊዮን እስከ አንድ ቢሊዮን ዩንቨርስቲዎች ከ ሚሊዮን እስከ ሚሊዮን የሚሆኑ ዩንቨርሲቲዎች ደግሞ ከ ሚሊዮን በታች የሚመድቡ ናቸው በዚሁ የአንቨስትመንት ካፒታል መሠረት ከፍተኛ መዳቢዎቹ እስከ የሚደርስ አማካኝ ትርፍ በመቶኛ ሲያገኙ ዝቅተኞቹ ደግሞ በመቶ አማካኝ ትርፍ ያስገኛሉ በመሆኑም የላቀው ሃብታችን የተገነባው ለሌሎች መልካም አጋጣሚ በመንፈግ መሆኑን ታሳቢ በማድረግ የጋራ ተጠቃሚነትን የማስፋት እርምጃ ተጠናክሮ ሊታይ ይገባ የነበር ቢሆንም በተግባር የሚስተዋለው እውነታ ግን የተገላቢጦሹን ክስተት ክስተት የሚያረጋግጥ ሆኖ ይስተዋላል በጣም አስከፊውና አሳሳቢው ክስተት ኒዮሊበራሊዝም እንደ ርዕዮት ዛሬም የጠንካራ ኃይል ባለቤት መሆኑ ነው የወደደውን ይደግፋል የጠላውን ይገፋል በማን ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በነማንስ ላይ ወረራ መካሄድ እንዳለበት በግልፅ አንዳንዴም ከመጋረጃ ጀርባ የሚወስን የቱ ቴከኖሎጂ በየትኞቹ ሀገራት እጅ መግባትና አለመግባት እንዳለበት አቅጣጫ የሚያስቀምጥ በዚያውም መሠረት እንዲፈፀም ወስኖ የሚንቀሳቀስ ድንበር ተሸጋሪ ባለረጅም እጅ ነው የቆመላቸውን ባለሃብቶች አስከጠቀመ ድረስ የኒዮ ሊብራሊዝም ፍልስፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈፃሚ አንዲሆን እጅ መጠምዘዝ የሚያስችል ታላቅ ኃይል በዙሪያው ያከማቸ ስብስብ ነውየአንድ ሀገር መንግሥት የሚተዳደሩበት ሕዝቦች ቢፈቅዱም ባይፈቅዱም የመሪዎችን አጅ ጠምዝዞ ውሳኔ ያስቀይራል ፓርላማዎች የሚያስተላልፉትን ውሳኔ ውድቅ ያደርጋልዓለማችን ላይ በጋራና ሁለንተናዊ ጥረት በቀላሉ ሊወገዱ የሚችሉ ችግሮች ችላ ተብለው ስር እንዲሰዱ የአየር ንብረት ለውጥ ችላ መባሉን የሲጋራ ሽያጭን ለማስቆም ወንዞችን እና የውሃ ምንጮችን ከብክለት ለመታገድ ኩባንያዎች ከማዕድን ቁፋሮ የሚያወጡዋቸውን በካዮች እንዳፈቀዳቸው እንዳይለቁ ለመከልከል የኢነርጂ ክፍያዎችን ለመቀነስ ወይም በፋርማሲ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከህዝብ አእንዳይመዘብሩ ለማድረግ የተላለፉ በርካታ መ እርካብና መንበር ውሳኔዎችን ውጤት አልባ እንዲሆኑ በማድረግ ኒዮ ሊበራሊዝም አሉታዊ ሚና የተጫወተ ሲሆን ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው ባለብዙ ሚሊዮን ኮርፖሬቶችን ከጀርባው አሰልፏል እፒህ ከርፅዮቱ ጀርባ ያሉ ባለ ሥውር እጆች በእነርሱ ቁጥጥር ሥር ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትን በመጠቀም የተፃረሯቸውን ወገኖች ከሰው የሚረቱባቸው መሳሪያዎች ከመሆናቸው በተጨማሪ አመዛኞቹም በባለሀብቶችና በመንግሥት መካከል ያሉ አለመስማማቶችን መቅረፍ በሚል የተዘጋጁ የንግድ ስምምነቶች ናቸው አናም እንደቀን ፀሐይ የጠራውን ዕውነታ ወይም ተጨፈኑና እናሞኛችሁ በማለት በሬን ካራጁ አጥፊን ከጠፊው ማር በተለወሰ መርዝ አስማምተው ለማኖር ሠፊው ህዝብ ከእባብ አንቁላል እርግብ አንዲጠብቅ ሁሉንም አቅም በመጠቀም በስብከታቸው ገፍተውበታልይህም ከዚህ በታች የሰፈረውን ተረት ለማስታወስ ምክንያት ይሆናል አህያና ጅብ በአንድ ዘመን በክፋት ላይፈላለጉ ተከባብረው ሊኖሩ ተማምለው ነበር ይባላል እንደ ቃላቸው ተስማምተው ሲኖሩ አያ ጅቦ የበኩር ልጁ ሞተበት ይህ አጋጣሚ ለጅቡ ሀዘንን ለአህዮች ደግሞ ጭንቅን ወለደ አህዮች ሊያስተዛዝኑ አያ ጅቦ ዘንድ ለመሄድ አስበው ይተናኮለን ይሆን። እርካብና መንበር ከሌሎች የልማታዊ መንግሥት አስተሳሰብን ካራመዱ እና ከሚያራምዱ አገራት አንጻር ለምሥራቅ እስያ አገራት የልማታዊ መንግሥት ስኬት መሠረቶች የሆኑትጠንካራ የሥራ ባህል ያለው ህበረሰብ መኖር አፍናላልማታዊ መንግሥት ተግዳሮቶች ናቸው የሚባሉት ደግሞ ሰፊ የሆነ የቋንቋ የሃይማኖት የባህልና የመሳሰሉት ልዩነቶች በህዝቦች ውስጥ አምብዛም ያለመኖሩ አንደሆነ ይገለፃል ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ እንደ ጋሃኒ ርከክክ ገለጻ የእነዚህ አገራት ስኬት በሁለት መሠረተዊ ነገሮች ማለትም የሥልጣን መሠረተአወታሮች ክክኋኡከክርህል ኮሣፎየ እና ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ር ወጠ ሞሞብፍዢቪዢ ላይ የሚያጠነጥን ነው እንደ ጋሃኒ ዕሳቤ የልማታዊ መንግሥት ፕሮጀክት ዕውን ይሆን ዘንድ ሥርዓቱ አብዛኛውን የግዛቱን ከፍል በእጁ አድርጎ መልክ ያለው ዕዝ የሚተገበርበትና ፖሊሲ ቀረፆ ተግባራዊ በማደረግ ከፖሊሲው ተግባራዊነት ጋር ተጨባጭ ውጤት የሚያስመዘግብበሕ አቅምንም አጣምሮ የያዘ መሆን ይገባዋል እንዲሁም የልማታዊ መንግሥት ፖሊሲ በረጅም ጊዜ ግብ ላይ ያተኩራልሩቅ ተመልካች ነው ሁሉን አሳትፎ ዘለቄታዊ ጥቅም የሚያስገኝ በግለሰቦች ወይም በጥቂት መሪዎች ምክንያት ህልውናው አደጋ ላይ የማይወድቅ መሆን ይገባዋል ስለሆነም ልማታዊ መንግሥት የግል ዘርፉን የሚያነቃቃ የሚመራና የሚቀርፅ አንዲሁም ከግሉ ዘርፍም ሆነ ከውጭ የሚመጡ የጥቅም ጉዳዮችን የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረጉ እንዲሆኑ አስፈላጊውን መደላድል በመፍጠር የተሻለ ጥቅም ለማግኘት ደፋ ቀና የሚል ነው የሥልጣን መሠረተ አውታሮችን በአጁ አድርጎ ዝም አይልም በሚገባ ይጠቀምባቸዋል እንደ ልማት መሳሪያም ይገለገልባቸዋል የአጭር ጊዜ ጥቅም የሚያስገኝ የኪራይ ሠብሣቢነት አመለካከትን የማይቀበል ብቃት ባለው የሰው ኃይል የሚገነባ ሲሆን የማግሉ የኢኮኖሚ ዘርፍ እንዲዳብር በቅርበት የሚከታተልና ሁለንተናዊ ድጋፍና አገዛም የሚያደረግ ነው አኝህ ከምሥራቅ እስያ አገራት ስኬታማ ልማታዊ መንግሥት በስተጀርባ የሚጠቀሱ የስኬት መንገዶች ናቸው ስለሆነም በመካከላቸው ያለው የጉዞ ሂደት እርካብና ብ ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ እነዚህ አገራት የየአገራቸውን ትክክለኛ የልማት አቅጠጫ ተልመው በቁርጠኛና ታታሪ አመራሮቻቸው ተግባራዊ ሲያደርጉ የኢኮኖሚ ዕድገትን ከማህበራዊ ዕድገት ጋር መሳ ለመሳ ማሳካት ችለዋል አገራዊ ሀብትን በመንግስት ቀጥተኛ አቀናጅነትና ፈጻሚነት ለድህነት ቅነሳ አውለዋል መዋቅራዊ ለውጥም አስገኝቶላቸዋል ይህ ስለተቻላቸውም የልማታዊ መንግሥት ምርጥ ተሞክሮ ሲነሳ የእነዚህ አገራት ሥም አብሮ ተደጋግሞ ይጠቀሳል በኮሪያም ሆነ በታይዋን አንዲሁም በሲንጋፖር የተተገበሩት የልማታዊ መንግሥት ሥርዓቶች በጠንካራና ከተፅእኖ በፀዳ ሩቅ ዓላሚ አመራሮች እንዲሁም ሀቀኛና ለልማት ጥሩ መሳሪያ የሚሆን ጠንካራ ሲቪል ሰርቪስ መገንባታቸው በመልካም ተሞክሮነት ሊወሰድ የሚገባው ነው በጨቋኝ መንግሥታዊ አስተዳደር ውስጥ ተግባራዊ የተደረገው የኮሪያና ሌሎች የእስያ አገራት ልማታዊ መንግሥት ውሎ አድሮ ራሱን ወደ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት መመለስ ቢችልም ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏል ኮሪያ ለተደጋጋሚ መፈንቅለ መንግሥት ሲንጋፖር ለህዝብ ከፍፍል ተዳርገው ጉዳትን ማስተናገዳቸው እንደምሳሌ ይጠቀሳሉ ከዚህም መማር የሚቻለው ልማታዊ መንግሥትን ተግባራዊ ለማድረግ መንግሥታዊ ሥርዓቱ ዲሞክራሲያዊም ሆነ ጨቋኝ ሲሆን መቻሉን ይሁን አንጂ የልማታዊ መንግሥት መሠረት በዴሞክራሲያዊ መሠረት ላይ መታነፅ ግን መንግስትን ለላቀ ጠንካራ አቅምና ከድንገተኛ የክፍፍል አደጋ ሊታደገው መቻሉጌ ነው የልማታዊ መንግሥታት ውድቀት በላቲን አሜሪካ እና አፍሪካ የልማታዊ መንግሥታት በአስያ በተለይም በሲንጋፖር ታይዋን ጋ ሆነ ዶቦጠሯ ሪ ጽዐረክቋ ጸያፎበዐርቋፈ ዐዐፅፀ ዕጽፍ ዕሀዐጦሀ ወፀህፀወጋፀየ የ ዖያወበገ ክፀዐጋ ያዐ ዖገጋርየርፎ እርካብና መንበር እና ደቡብ ኮሪያ ያስገኘውን ስኬት በላቲን አሜሪካ እና አፍሪካ አገራት ሊደግመው ያልቻለበትን ምስጢር በተመለከተ ብዙ ጥናቶች ብዙ ብለዋል የመንግሥት መር ልማታዊ ስትራቴጂዎች በሁለቱም አህጉራት በ ዎቹ በስፋት የታመነባቸው እና የተተገበሩ ሲሆን በተወሰነ መልኩ የማህበራዊ አገልግሎቶች ተስፋፍተው ዕድገት መመዝገባቸው ባይቀርም በዎቹ እና በበዎቹ በተከሰተው ዓለማቀፋዊ የልማት ፖሊሲና ስትራቴጂ ቀውስ ምክንያት የተጀመሩ የለውጥ አንቀስቃሴዎች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀልበሳቸውን ጥናቶች ያመላክታሉ በተነጻጻሪ ሲታይ የአፍሪካ ቀዳሚ ልማታዊ መንግሥት ተሞክሮዎች በሙሉ በተለይም በገጠማቸው ከልክ ያለፈ የብድር ጫና ምክንያት በውድቀት የተደመደሙ ሲሆን የላቲን አሜሪካ ልማታዊ መንግሥታት ግን ከአስያ ልማታዊ መንግሥታት አንጻር ወደኋላ የመቅረት እንጂ ሙሉ በሙሉ ውድቀት ውስጥ የገቡ አልነበሩም በአብዛኛው ሲታይ በዎቹ የአፍሪካ አገራት ገና ከቅኝ ማዛት ነጻ እየወጡ የነበረበት ወቅት ስለሆነ የልማታዊ መንግሥት ወይም የመንግሥት መር ልማት አቅጣጫ ያለ እንቅፋት ተቀባይነት ያገኘበት ወቅት በመሆኑ በበርካታ አገራት መሰረታዊ ዕድገቶችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማስመዝገብ ችሎ ነበር ከዚህ ጋር በተገናኘ የጋናና የኬንያ ፈጣን የዕድገት ጉዞዎች በተለይም በትምህርትና ጤና መስኮች የተመዘገቡ ፈጣን ለውጦች በምሳሌነት ሊጠቀሱ ይችላሉ በተመሳሳይ በላቲን አሜሪካም አርጀንቲና ብራዚል እአና ሜክሲኮ በኃይል ዘርፍ አና በአውቶሞቢል ኢንዱስትሪው ያስመዘገቡትም ዕድገት ይጠቀሳል ምንም እንኳን በአፍሪካም ሆነ ላቲን አሜሪካ ዎቹ አካባቢ የተስተዋለው ውድቀት እንደየ አገራቱ ነባራዊ ሁኔታ ሊለያይ ቢቸልም የሚመሳሰሉባቸው ምክንያቶች ያይላሉ ለምሳሌ በአፍሪካ የጀማሪ ልማታዊ መንግሥታት ውድቀት ምከንያት ተደርጎ « አወፀ ርዐዐዐ ለሀያሀኗ ፀዐዩሄበ በ ርዕየፀ ሪህዐያፎ ይዐዩህባወ ወሪ ለያሀያህ ወያፀ ሀፎ የፎዐጋያሮፎሪ ቋ« ያፀፎ ሀርርፎ«ህ ፎሃፎዐወሠበገወየ ፎ ዳጹ ይሸኛ። ህፎ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ውሰጥ መግባት እና አለመግባት ለየአገራቱ ያስገኘው ውጤት የተለያየ ነው ይኸውም ለአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ልማታዊ መንግሥታት ውድቀትን ሲያስከትል ለእስያ ልማታዊ መንግሥታት ግን የስኬት በር ከፍቷል በመሆኑም በአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ለውድቀት በተዳረጉ ልማታዊ መንግሥታት ውስጥ የሚወጡ የመንግሥት ፖሊሲዎች አጠቃላይ አገራዊ ዕድገትን ከማስገኘት ይልቅ በጥቅም በተሳሰሩ ቡድኖች ተጽዕኖ ስር የወደቁ ሆነዋል በውጤቱም የሲቪል ሰርቪስ ስርአቱ ይሄነው የሚባል ውጤት ያላስገኘ በተቃራኒው ደግሞ የሙስና ሰለባ የሆነና የግል ጥቅማቸውን በሚያሳድዱ ግለሰቦች መረብ ውስጥ ተተብትቦ መውጣት የተሳነው ደካማ ሆኗል በሌላ በኩል የፖለቲካ አመራር ብቃት ጉድለት ለልማታዊ መንግሥታት ውድቀት ሌላው ምክንያት ነው በአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካም የሆነው ከዚህ የተለየ አይደለም በእነዚህ አገራት የነበሩት መንግሥታት ጠንካራና ሩቅ ተመልካች የሆነ ተከታይ መሪ ማፍራት አልቻሉም ይኸም ለውድቀታቸው እንደ ምከንያት ተቀምጧል የመንግሥት ሥርዓትና መሪው ጠንካራ ያለመሆኑ ለልማታዊ መንግሥት ወሳኝ የሆነውን የመንግሥት ሥር መስደድ አና ነጻ መሆን ጥምረትን ርከባባሬባ ህግ ማሳካት አንዳይችሉ አድርጓል ችው ራሱ ኞ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ማብቃት በኋላ በብዙ የአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ አገራት ለመገንባት የተሞከረው የሊበራል ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ በአብዛኛው ያልተሳካ በመሆኑ መንግሥታቱ ቅይጥ ባህሪ ወዳላቸው አምባገነንና ከፊል ዴሞክራሲያዊ መንግሥትነት አንዲቀየሩ አድል ፈጥሯል በመሆኑም በልማታዊ መንግሥታት አንደ መልካም አጋጣሚ ተደርጎ የሚወሰደው የተማከለና ጠንካራ የውሳኔ አሰጣጥ ርዐክርፎፍክዮክ በፎርክ እርካብና መንበር ዝበ ጻዋጄ ቹር ሥርዓት ሳያሰፍን ግልጽ የሆነ የሥልጣን ተዋረዱን የጠበቀ መዋቅር ርሬፎዙ ከፎየዮርከር ዉየ ርቪክዮፎ ሳይዘረጋ እና በዲሞክራሲያዊ መርሆዎች ግልጽነት ተጠያቂነት በፅኩልና በተመጣጣኝ የሚመራ ሳይሆን ወይም በምትኩ ሳያስቀምጥ እንዲሁ መሃል ሰፋሪ ሆኖ ቀርቷል በውጤቱም የኣማታዊ መንግሥት የሚፈልገው ጠንካራ የመንግሥት ሥርዓት በአብዛኛው ወደ ደካማ ቅይጥ ሥርዓት ተለውጧል በግራም ሆነ በቀኝ ዛሬ ላይ ሆነን ኒዮሊበራሊዝም ካጠላበት የካፒታሊስት ሥርዓት ይልቅ ካፒታሊስታዊ ሥርዓትን በልማታዊ መንግሥት የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዞ በማስደገፍ የኢንዱስትሪ ልማትን ለማረጋገጥ ጠንክሮ ከመስራት ውጭ በዕድገት ወደ ኋላ ለቀሩ አገራት የምርጫ ሳይሆን የሕልውናም መሠረት መሆኑ አያጠያይቅም አጠያያቂው ጉዳይ በአፍሪካ ያለው የፖለቲካ ባሕል ኋላቀር መሆን ከአገር ይልቅ የዘርና ጎሳ ስሜት መግነን በተነፃፃሪ ምሁራዊ ደረጃን ተላብሰዋል የሚባሉ የልማት ሠራዊቶች በግል ጥቅም የተሸበቡበት እውነታ መኖሩ ነው ይህም ቢሆን አማራጩ አሱና አሱ ብቻ በመሆኑ ከራስ ሁኔታ ጋር አዛምዶና አጣጥሞ አንዲሁም ከስህተት በመማር ወደላቀ ከፍታ ማቅናት ያስፈልጋል ልማታዊ መንግሥትን ከዴሞክራሲ ጋር አጣጥመን መተግበር ግዴታ ነው ልማት በዴሞከራሲም ሆነ በጨቋኝ መንግሥታት ጥላ ስር መምጣት መቻሉን ታሪከ አሳይቶናልይሁን እንጂ ልማት ከዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር ተጣምሮ ሊተገበር የሚገባው ከምንም ነገር በላይ ያለንበት ድህነትና ኋላ ቀርነት በምንም ጉዳይ ቢሆን የሚባክን ኃይል ሊኖረን የማይገባ በመሆኑ ነውዴሞክራሲ ደግሞ ሁሉንም ሕዝባዊ ኃይል ወደ አንድ ማዕከላዊ ነጥብ በማምጣት ተጠቃሚነትን ያጠናክራልሕዝባዊ ኃይል ስንል የግራ የቀኙ የሀብታም የድሃው የከተማ የገጠሩ የደጋፊ ተቃዋሚው የሁሉንም ኃይል ማለታችን ነው የብዙሃንና አንፃራዊ የጥቂቶች ቁጥር ያላቸውን የአናሶችን ኃይል ባካተተ መልኩ ማለታችን ነው እርካብና ሙንበር ትንሽ ነው። ሁሉም ሰው ይሞታል በታሪክ ውስጥ ከአካላዊ ሞት ስለመትረፉ የተነገረለት አንድም ሰው አይገኝም በዚህ ጉዳይ ላይ ሁሉም የሰው ልጆች ይስማማሉ ሞት አንድ ቢሆንም የሁሉ ሰው ሞት ግን አኩልና አንድ አይደለም በሞቱ ዓለምን የሚጎዳና ብዙ ነገር የሚቀንስ ሰው እንዳለ ሁሉ በሞቱ ዓለምን አንዳች ነገር የማይጎዳና ምንም ነገር የማይቀንስ ሰው አለ ከመቃብር ሥር ሆነው በመልካም ሥራቸውና ባበረከቱት በጎ አስተዋጽኦ ታሪክ ከመቃብር በላይ የሚያስታውሳቸው ህያው የሆኑ ሰዎች አሉ ከዚህ በተቃራኒ ከመቃብር በላይ ሆነው የሚፈጽሙት መልካም ሥራ እርካብና መንበር የሚያበረከቱት በጎ አስተዋጽኦ ባለመኖሩና በሚሰሩት ሙት ሥራ ሰው ከመቃብር ሥር እንዳሉ የሚያስባቸው ሰዎችም አሉ አንድ ሰው በህይወት መኖሩ ለራሱ ለቤተሰቡ ለማህበረሰቡ በጣም ብዙ የሆነን ነገር አንደሚፈጥር ሁሉ በህይወት መኖሩ ለራሱ ለቤተሰቡ ለማህበረሰቡ ምንም አይነት ጥቅም የሌለው ህያውነቱ ከሞቱ አኩል የሚሆንበትና የሚያመዝንበት ሰውም አለ ፈጣሪ በወሰነው የህይወት ክልል ውስጥ እየኖረ ቀናውን መንገድ እየተከተለ ትክክለኛውን የአምልኮት ተግባር እየተገበረ የሀይማኖቱን መርህ ይዞ ጠቃሚ ነገር ለራሱ ለቤተሰቡና ለማህበረሰቡ የሚያበረከት ሰው በሞቱ አንድም እንኳን ፈቅ የሚል ነገር አይኖርምች አርሱ በመሞቱ የሚመገበው አንድ ገበታ ላይ የሚወጣ ወጪ ሊቀንስ ይችላል በሞቱ ምክንያት ግን ሰፊ የዕውቀትን ሃብት አይቀንስም እርሱ በመሞቱ ሰዎች ሊቀብሩት የሚያቋርጡት ስራ ይኖራል አንጂ የሚያቋርጥባቸው መልካም ነገሮች ማን አይኖሩም በመጥፎ ሰው ሞት በጣም ብዙ መጥፎ ነገሮች አብረው ይሞታሉ በአባብ ሞት መርዙ አንደሚቀበረው ሁሉ መሬት እረፍት ታገኛለች በመልካም ሰው ሞት ብዙ መልካም ነገሮች ይሞታሉ በንብ ሞት ማር አንደሚጠፋው ሁሉ መሬት ታለቅሳለች በአዋቂዎች ሞት ጥበብ በጎዳና ትጮሀለች አንተ ከየትኛው ወገን ነህ ከመጨረሻው ወይንስ ከመጀመሪያው።