Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ህ ከዩ ህቨሆ በ ሀበበርዩ በከ ክዕቪከ ሀዘርርከዐበ ጸ ከከበ በበ ዘበ ፀዩከከበርፎዩ ር ከ ርመጩፀበ ልሼ ዐየ ጠ ዐየ ቪከዩ ሀ። በ ከዩከ።ከበ ጊ አዷጳኦከገህበገ ፐ ቋህፎ ፀፍፄጪበርፎ ፀ ክ ዐ። በገ ከሀዘባ ከዐሀበዐቋቫ ኗፀዩፀ ይሀዘጪበፀ ነዐዌከዐዐፀሃ ቨ ሺ ከቋፄ ዐበ ፀ ኪሀዞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባፓታ ፈቃድናፍና ቁጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ዘህርዝአዘ ኮዞሂክዘበ ርዘክዝከ ልህዘክበሃ በዎና ያህጋፃው ሃምሜ ባሰቋምዖያ ያዖሜምሳጎ በግንባታ ሳይቱ ላይ በመገኘት በተደረገው ግምገማ መሰረት የተሰጠ አስተያየት የአስተያየት አንኳር ነጥቦች በዋናው የህንፃ ገምጋሚ የሚሰጥ የአስተያየት ማጠቃለያ የውሳኔ ሃሳብ ከላይ በተገለፀው አንኳር የግምገማ ነጥቦች ጥቅል ውጤት መሰረት ግንባታው የመጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት ይችላል አይችልም ማንኛውም ከግንባታ ስራ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ሰው ለመጥቀም ወይንም ለመጉዳት ወይም ለራሱ ወይንም ለሌሎች ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ በትክክል መግለጽ ያለበትን ሁኔታ የሚያስገኘውን ውጤት ለማስቀረት ወሳኝነት ያለውን ፍሬነገር ማስቀረት በአንቀፅ መሠረት እንደሚያስጠይቀኝ በሚገባ ተረድቻለው የተቆጣጣሪው ስም ፊርማ ቀን።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ቅገጅችት እና ግገባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ መጋቢት የተፈጻሚነት ወሰንና መመሪያ ማሻሻል ህ ን ሄሄ ቴሄሄ ሄን አ» ክፍል ሁለት ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ህህህ» «ገ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ማመልከቻ አቀራረብ የፕላን ማስገምገሚያ ጊዜ ከ ከ ከ ከ ከዓ ከዓ እሄ ንዓ እ ንዓ ን ዕዕ ቀ ቀ ቀ ከ ሄሄ ሄሄ ራቴ የፊቴ የፊቱ» ክፍል ሶስት የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ከ ክዓ ቱ «ንዓ መደበኛ ክትትል እህ «እእ ሲን እ ን ከን ንን ንን ንን ንን ን ሄሄ ሄን ሄሄ ንቴ ሄሄ ን ተ ሄሄ ንቴ ፊቴ ን ድንገተኛ ክትትል ህን ን ንን ንን ንን ንንን ን ሄሄ ን ንቴ ሄሄ ንቴ ቴፔ ሄሄ ሄን ን ፊን ግንባታ ቁጥጥር « ዓዓ ዕን አሄ ዕዕ ቴቱ የ ሄሄ ሐቴ የሄ የቴ ቆቀ ቀቱ ነቱ ክፍል አራት የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ህ አጠቃላ እህህ እ ከ ከ ከ ከሊ ን ን እ ን አ ከ ን ቴቴ ቀ ሄክ ንቱ ቆቱ አሄ ዕዕ ቆቱ ክፍል አምስት በህንፃ ግንባታ ወቅት መደረግ ስለሚኖርባቸው የደህንነት ጥንቃቄዎች አጠቃላ እእ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ን እ ተ አ ከ ሄሄ ቀ ይሄ ቆቱ ቆቆ አሄ ተ ዕዩ ቆቱ ክፍል ስድስት የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ስለመቅጠርና ልዩ ልዩራ የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ስለመቅጠር ሀ ህ ሀ ሀ የተመዘገቡ የሥራ ተቋራጮች ስለመቅጠር ፊህ ህ ሀ የተመዘገቡ አማካሪዎችን ስለመቅጠር ህህ ፊህ ሀ መመሪያውን ስለማሻሻል ከ ን ንን ን ን ን ን ዘ ሄሄ ሄሄ ሄሄ ሄቀቴ አሄ ቴቴ ክፈ ፊን መመሪያው ስለሚፀናበት ጊዜ እ እ ህንንህ ንን ሄ ሄን ሄን ነ ሄሄ ሄሄ ንቴ ሄቴንሄን ሄን የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ መግቢያ በከተማችን በመካሔድ ላይ ያለው የግንባታ ሥርዓት ባለው እና ደረጃውን በጠበቀ መንገድ እንዲመራ ለማድረግ የሕዝብን ጤንነትና ደህንነትና ብልጽግና ለማረጋገጥና በመዲናይቱ ተፈፃሚነት የሚኖረው ምቹ የግንባታ ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ እንዲሁም የግንባታ የሥራ ዛደቶችና ዝርዝር አፈፃፀም ለአገልግሎት ሰጪም ሆነ ለተገልጋዩ ግልጽ በማድረግ ቀልጣፋ ውጤታማና ተጠያቂነት ያለበት የአሰራር ሥርዓት ለመዘርጋት ይህንን ዝርዝር የአሰራር መመሪያ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ መንግስት የንግድና ኢንቨስትመንት ተቋማትን በልዩ ሁኔታ ለማበረታት የሚያካሂዳቸውን ተግባራት ግቡን ይመታ ዘንድ ለዚሁ ተግባር የግንባታ ፍቃድቁጥጥርና ክትትል አሰጣጥ የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶችን አገልግሎት ለማግኘት ወደ ባለሥልጣኑ የሚመጡ ደንበኞችን መብትተግባር እና ሃላፊነት በግልፅ ለይቶ ማስቀመጥ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የአሰራር መመሪያ ለማውጣት እና ለማስፈፀም በከተማው አስተዳደር በተሰጠው ሥልጣንና በከማተው አስተዳደር የመሰረተ ልማት ቅንጀት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር አንቀጽ በሥ በተደነገገው መሠረት እንዲሁም የኢትዮጵያ ህንፃ አዋጅ የኢትዮጵያ የህንፃ ደንብ የህንፃ መመሪያ ቁጥር እና የአዲስ አበባ የህንፃ መመሪያ መሰረት በማድረግ ይህ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የአሰራር መመሪያ ቁጥር ተብሎ በመሰረተ ልማት ቅንጅትና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ወጥቷል የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ክፍል አንድ ጠቅላላ አጭር ርዕስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ቅንጅጀት ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የግንባታ ፈቃድ ክትትልና መጠቀሚያ ፈቃድ አሰጣጥ የአሰራር መመሪያ ቁጥር ተብሉሎ ሊጠቀስ ይችላል ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ፍቺ የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ከተማ አስተዳደር ማለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዉ ባለስልጣን ማለት የመሰረተ ልማት ቅንጅት እና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ነው ጽቤት ማለት በክከተማና የወረዳ መሰረተልማት ቅንጅትና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ቤት ነው የፕላን ስምምነት ማለት ስልጣን ባለው አካል ለህንጻ ግንባታ የቀረበ የግንባታ ዲዛይንፕላን ከከተማዉ ፕላን ጋር መጣጣሙን ለማረጋገጥ የሚሰጥ የጽሁፍ ስምምነት ነዉ ግንባታ ማንኛውም ከመሬት በታችከመሬት ላይ እና በላይ የሚገነባ አዲስ ህንጻ መጠለያ አጥር የመሰረተ ልማት አውታር እንዲሁም ነባር ህንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ማለት ነው የግንባታ ዲዛይንፕላንየአንድን ሕንፃ መጠን ዓይነትና ስፋት እንዲሁም ሕንፃ የሚሰራበትን ቁሳቁስና የአገነባብ ዘዴ የማያሳይ ንድፍ ወይም ሞዴል ሲሆን የአርክቴክቸር የአእስትራክቼር የሳኒቴሪ የኤሌክትሪካል መካኒካል የእሳት መከላከልና የሌሎች ሥራዎችንም ንድፍ ሊያካትት ይችላል ግንቢማለት የግንባታ ደረጃውን የሚመጥንና ግንባታውን ለመስራት ውል የወሰደ የሥራ ተቋራጭ ወይም ለአነስተኛ ግንባታዎች ግለሰብ ባለሙያ ወይም ባለሙያ የሆነ የግንባታው ባለቤት ነው መሥሙመሙሙ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ የሕንፃ ሹም ማለት የህንጻ አዋጁን የማስፈጸሚያ ደንቡን እና ይህንን መመሪያ የሚያስፈጽም በከተማው አስተዳደር በተሰየመ አካል የተሾመ ሰው ማለት ነው ሪል እስቴት ማለት ለሽያጭ ለኪራይ ወይም ለሊዝ አገልግሎት እንዲውል የተገነባ የመኖሪያ ሕንጻ ነው የህንጻ ምድብ ማለት የሕንጻ ከፍታ እና የህንጻ አገልግሎት ባህሪይ ብቻ ለመግለጽ የሚጠቅም ስያሜ ሲሆን የህንፃው አገልግሎት ከተጠቀሰ የህንፃውን ቁመት ከግምት ውስጥ ሳይገባ ምደባው ሊከናወን ይችላል ምድብ ሀ ሕንፃ ማለት በሁለት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል ውቅሮች መካከል ያለው ርቀት ከ ሜትር ወይም ከዚያ በታች የሆነ ባለ አንድ ፎቅ ሕንፃ ወይም ማናቸውም ከሁለት ፎቅ በታች የሆነ የግል መኖሪያ ቤት ነው ምድብ ለ ሕንፃ ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ወይም ሌሎች ስትራክቸራል ውቅሮች መካከል ያለው ከሜትር በላይ የሆነ ወይም ባለሁለት ፎቅና ከሁለት ፎቅ በላይ የሆነና በምድብ ሐ የማይሸፈን ሕንባ ወይም ምድብ ሀ የተመደበ እንደሪል አስቴት ያሉ የቤቶች ልማት ነው ምድብ ሐ ሕንዋቸ ማለት የሕዝብ መገልገያ ወይም ተቋም ነክ ሕንፃ የፋብሪካ ወይም የወርክ ሾፕ ሕንፃ ወይም ከመሬት አስከ መጨረሻው ወለል ከፍታ ከ ሜትር በላይ የሆነ ማናቸውም ሕንፃ ሲሆን በዚህ መመሪያ የተካተቱትን ማስተካከያዎች ያካትታል የሕዝብ መገልገያ ሕንዋሞ ማለት ከግል መኖሪያ ሕንፃ ውጪ የሆነ ማንኛውም ሕንፃ ነው የወለል ብዛትማለት ከመሬት በታችመሬት ላይና ከመሬት በላይ ያሉ የቆጥ ወለሎችን ሳይጨምር አንድ ግንባታ ያሉት አጠቃላይ የወለል ብዛት ማለት ነው አስጊ ህንፃ ማለት ግንባታው አስተማማኝ ያልሆነ ወይም በከፍተኛ ደረጃ ለአሳት አደጋ የተጋለጠ ወይም ለጤና ጠንቅ የሆነ ህንፃ ነው የሕንፃ ተቆጣጣሪ ማለት በሕንፃ ሹሙ ሥር በመሆን በከተማው አስተዳደር ክልል የሚካፄዱ ግንባታዎችን ሕጋዊነትና የተሰጠውን ፈቃድ በሚመለከት በቅርብ የሚቆጣጠር ባለሙያ ማለት ነው ሸመ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ መደበኛ ክትትል ማለት ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ግንባታዎችበተፈቀደለቸው ግንባታ ፈቃድ መሰረት ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ ግንባታው ላይ መደበኛ ክትትል ማድረግ ማለት ነው ድንገተኛ ክትትል ማለት ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ግንባታዎች በተፈቀደላቸው ግንባታ ፈቃድ መሰረት እአየገነቡ ሰለመሆናቸው የሚደረግ ድንገተኛ ክትትል ማለት ነው ስጋትን መሰረት ያደረገ ድንገተኛ ክትትል ማለት ከግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ህጋዊ የግንባታ ፈቃድ ያላቸውን ግንባታዎች የስጋት መጠን በመወሰንና መሰረት በማድረግ የሚደረግ ድንገተኛ ክትትል ማለት ነው የመጨረሻ ቁጥጥር ማለት ግንባታው የተጠናቀቀና የመጠቀሚያ ፍቃድ ለማግኘት ማመልከቻ በቀረበበት ህንፃ ላይ የሚደረግ ቁጥጥር ነው የተመዘገበ ባለሙያ ማለት ማንኛውም በሰለጠነበት የዲዛይን ወይንም የኮንስትራክሽን ስራ እንዲሰማራ የመመዝገብ ስልጣን ባለው አካል የተመዘገበና ለዘመኑ የታደሰ የባለሙያ ምስክር ወረቀት ያለው ሰው ነው የሕንፃ አዋጅ ማለት የኢትዮጵያ ሕንፃ አዋጅ ቁጥር ነው የሕንፃ ደንብማለት የሚኒስቴሮች ምክርቤት ደንብ ቁጥር ነው መመሪያ ማለት የህንፃ ደንብን ለማስፈፀም የወጣ የፌደራል የህንፃ መመሪያ ከነማሻሻያው እና የአዲስ አበባ የህንጻ መመሪያ ቁጥር ነው ሰውማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ስታንዳርድ ማለት የኢትዮጵያ የህንጻ ስታንዳርድ ወይም ዓለም ዓቀፍ ተቀባይነት ያላቸው ስታንዳርድ ነው በዚህ መመሪያ ላይ የሌሉት ትርጓሜዎች በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ ደንብና መመሪያ እንዲሁምስታንዳርዶች መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሉ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ የተፈጻሚነት ወሰንና መመሪያ ማሻሻል ይህ መመሪያ በሚከተሉት ላይ ተፈፃሚ ይሆናል ሀ ይህ መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ስር በሚገኙ በማንኛውም ግንባታ ላይ ተፈጻሚ ይሆናል ለ ይህ መመሪያ ከመጋቢትቀን ዓም ጀምሮ ተፈፃሚ ይሆናል ሐ ይህንን መመሪያ የማሻሻል ሥልጣን የመሰረተ ልማት ቅንጅት እና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ነው ይህ በሚከተሉት ላይ ተፈፃሚ አይሆንም ሀ አዋጁ ከፀናበት ቀን በፊት በተሰጠ የሕንዓ ግንባታ ፈቃድ በመካፄድ ላይ በሚገኝ በማንኛውም ሕንፃ ለ ከሀገር ደንነት ጋር በተያያዘ የሕንፃ አዋጁ ተፈፃሚ እዳይሆንበት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወሰኑ ሕንፃዎች ላይ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ ቢኖርም ሀ አዋጁ ከመጽናቱ በፊት በወጣ የህንፃ ግንባታ ፈቃድ መሠረት በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሆኖ ግንባታ አዋጁ ከፀናበት ቀን ጀምሮ በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ያልተጠናቀቀ ከሆነ ለ አዋጁ ከመጽናቱ በፊት የተጠናቀቀና አዋጁ ከፀና በኋላ የአገልግሎት ለውጥ የማስፋፋት ወይንም የማፍረስ ጥያቄ በሚቀርብበት ሕንፃ ላይ የከተማው አስተዳደር ወይም የተሰየመው አካል ተፈፃሚ እንዲሆንበት ማድረግ ይችላል የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ክፍልሁለት ግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ አጠቃላይ የማንኛውም ግንባታ ዲዛይን ሁሉንም የኢትዮጵያ የህንፃ ስታንዳርዶችን የህንፃ አዋጅ የህንፃ ደንብ እና የህንፃ መመሪያን ያሟላና የህንፃውን ተጠቃሚና የአካባቢውን ማህበረሰብ ደህንነት የሚያረጋግጥ መሆን አለበት የህንፃ አዋች ተፈፃሚ በሚሆንበት ማንኛውም በከተማ ውስጥ የሚካሔድ የህንፃ ግንባታ በቅድሚያ የግንባታ ፈቃድ ማግኘት ያስፈልጋል የግንባታ ፈቃድ በግንባታው ባለቤት ወይንም በህጋዊ ወኪል ወይንም ንድፉን ባዘጋጀው አማካሪ ወይንም ባለሙያ አቅራቢነት ብቻ መካሄድ ይችላል በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ ነገር ግን አንድ አይነት ስታንዳርድ ፕላን ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል ም የግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ማመልከቻ አቀራረብ አዲስተጨማሪ እና የማሻሻያ ግንባታ ለማከናወን እንዲሁም ከግንባታ የተወሰደ ልሀ ፈቃድ የሚፈልግ ሰው የህንፃውን ዲዛይን ከማዘጋጀቱ በፊት የፕላን ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል የፕላን ስምምነት ግንባታው ከሚከናወንበት ክፍለ ከተማ ወይንም የግንባታ ፈቃዱ ከሚሰጥበት የባለስልጣንመቤት ከ ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ መውሰድ ይቻላል የፕላን ስምምነት ለማግኘት በቅድሚያ በባለስልጣኑ የተዘጋጀውን ማመልከቻ ተሟልቶ መቅረብ ይኖርበታልእንዲሁም የሚሰጠው የፕላን ስምምነት በከተማው መሪ ፕላን ላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች መሠረት ያደረገ መሆን ይኖርበታል በባለሥልጣኑ የማዕከልየክፍለ ከተማ እና የወረዳ ቅርንጫፍ ጽቤቶች የሚሰጡ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ይህን መመሪያየሕንዛ ደንቡንና የሕንፃ አዋጁን ድንጋጌዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ህንጻ ስታንዳርድ መሠረት በማድረግ ይከናወናሉ የግንባታ ዲዛይን ኘላን በሚቀርብበት ወቅት ማሟላት ያለባቸውን ማስረጃዎች አሟልተው መቅረብ አለባቸው እንዲሁም የሚቀርቡት ዲዛይኖች የሚቀርቡ ፕላኖች መዘጋጀት የሚኖርባቸው በዲዛይን ባለሙያዎች እና አማካሪዎች ምዝገባ መመሪያ መሠረት ጐጐ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ የተቀመጡትን መስፈርቶች በሚያሟሉና እና ባለሙያዎችን ለመመዝገብና ለመፍቀድ ሥልጣን በተሰጠው አካል በተመዘገቡ ባለሙያዎች መሆን ይኖርባቸዋል የግንባታ ዲዛይን ፕላን ግምገማና ማጽደቅ የሚያከናውኑ ባለሞያዎች በአዋጅ እንዲሁም በባለስልጣን መቤቱ የሰራተኛ ምደባ መስፈርት መሰረት የተቀመጡ የምዝገባ የትምህርት እና የልምድ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው ከኢትዮጵያ ውጪ ዲዛይን ተደርገው የሚቀርቡ ዲዛይኖች በሀገሪቱ ውስጥ ያሉትን ህጎችና መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው የከማካሪ ድርጅቱ የሚቀርበውን አርክቴክቸራል ዲዛይን የአርክቴክቸራል ዲዛይን እርማት መስጫ መስፈርቶች ቼክ ሊስት መሰረት መሰራቱን በቅድሚያ በማረጋገጥ የድርጅቱን ማህተብ በማድረግ ያቀርባል የተሰጠውን እርማት ያልተቀበለ አማካሪ ዲዛይኑን ከመረመረው ባለሙያ ጋር በመቅረብ ተጨማሪ ማብራሪያ ወይንም አስተያየት መጠየቅና መረዳት ይችላል አርማት የሰጠውም ባለሙያ ያልተሟላውን የመዋቅራዊ ፕላን የህንፃ አዋጅ ደንብና መመሪያ ወይንም የኢትዮጵያ ህንጻ ስታንዳርድ በመግለፅ መልስ ይሰጣል ሸጅአንድ ዲዛይን ከሶስት ዙር በላይ የማይታረም ሲሆን በሶስተኛው እርማት መሰረት ተስተካክሉ ካልመጣ ዲዛይኑ ውድቅ ይደረጋል ጅንድ ዲዛይን ከሶስት ዙር በላይ የማይታረም ሲሆን በሶስተኛው እርማት መሰረት ተስተካክሎ ካልመጣ ዲዛይኑ ውድቅ ተደርጎ የዲዛይን መገምገሚያ ሙሉ ክፍያ በማስከፈል በሌላ ባለሙያ እንዲገመገም ይደረግል የፃንባታ ፍቃድ ማመልከቻ በሚቀርብበት ወቅት በቅፅ በተራ ቁጥር እና ከተዘረዘሩት ውጭ ያሉት ተጨማሪ ሰነዶች የአርክቴክቸራል ዲዛይን ከፀደቀ በኃላ መግባት ይችላሉ ማንኛውም ለግንባታ ፈቃድ የሚቀርብ ዲዛይን በህንፃ መመሪያ በአንቀጽ ስር የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት የፕላን ማስገምገሚያ ጊዜ ማንኛውም ለግንባታ ሥራ የተዘጋጁ ኘላኖች በመመሪያው ላይ በተገለፀው መሰረት ለየሕንጻ ምድቡ በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ ውስጥ መገምገም አለባቸውሆኖም በመመሪያው ላይ ከተገለፀው ቀን ባጠረ ጊዜ አገልግሎቱን ለመስጠት የአርክቴክቸራል ዲዛይን ከፀደቀ በኋላ ቀሪ ዲዛይኖች አንድ ላይ ሊገቡ ይችላሉ ሠ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ለክንድ የሕንጻ ዓይነት የተዘጋጁ የግንባታ ዲዛይኖችንፕላኖችን ለመገምገም የሚያስፈልገው ጊዜ የአሰራር መመሪያ ጊ በአማካኝ ሀ ከሪልስቴት ውጪ ላለ በምድብ ሀ ስር ለሚካተት ሕንፃ የኘላኖች የመገምገሚያ ጊዜ ከ የሥራ ቀናት ያልበለጠ ለ በምድብ ለ ስር ለሚካተት ሕንፃ የኘላኖች መገምገሚያ ጊዜ ከ የሥራ ቀናት ያልበለጠ ሐበምድብ ሐ ስር ለሚካተት ሕንፃ እና በምድብ ለ ውስጥ ለሚካተቱ የሪል አስቴት ህንጻዎች ኘላኖች የመገምገሚያ ጊዜ ከ የሥራ ቀናት የበለጠ መሆን የለበትም በህንፃ መመሪያ ቁጥር የተገለፀው የዲዛይን ፕላኖች መገምገሚያ ጊዜ እንደተጠበቀ ሆኖ የመገምገሚያ ጊዜውን ለማሳጥር እና የተቀላጠፈ አገልግሉት በሰንጠረዥ በተገለፀው አግባብ ተስተካክሎ ቀርቧልየአርክቴክቸራል ዲዛይን ከፀደቀ በኋላ ቀሪ ዲዛይኖች አንድ ላይ ሲገቡ ከታች በሰንጠረ እንደተገለፀው ይሆናል ለመስጠት ከታች የወለል የይዞታ ለምርመራ የሚፈጀው ከፍተኛ ቀን ተቁ ። በህንፃ መመሪያ አንቀጽ በተዘረዘረው መሰረት ማንኛውም በምድብ ለ እና ሐ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ግንባታዎችበተጠቀሱት የስራ እርከኖች ላይ መደበኛ ክትትል ይደረግባቸዋል መደበኛ ክትትል በሚደረግበት ወቅት ለክትትል የተመደበው ባለሙያ የህንፃ ግንባታ መከታተያ ቼክ ሊስት ቼክ ሊስት በመሙላት ያቀርባል አንድን የህንፃ ግንባታከመጀመሪያው አስከ መጨረሻው እርከን ድረስ የተለያዩ ባለሙያዎች በፈረቃ ክትትል ያደርጋሉ ሎጐ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ መደበኛ ክትትል ለማድረግ የተመደበው ባለሙያ በቀደሙት እርከኖች ላይ የተሰጡ አስተያየት ወይንም ትዕዛዞች መኖራቸውን በማጣራት ስለአፈፃፀማቸው ሪፖርት ያደርጋል አንደ ሥራው ዓይነት እና የአሠራር ዘዴ በሕንፃ ሹሙ የሚጠየቁ ተጨማሪ እርከኖች መደበኛ ክትትል ሊደረግባቸው ይችላል ለመደበኛ ክትትል በህንፃ መመሪያ ቁጥር የአገልግሎት ክፍያ ይከፈላል በግንባታ ወቅት አደጋ እንዳያደርስ መወሰድ የሚገባቸው በ ዐርርህዞቦዞልአልኒ ዘጀልዚፐዘ ልክዘወ ዓልዞጄፐኘ መሰረት የደህንነት ጥንቃቄዎች መወሰዳቸው መረጋገጥ አለበት ድንገተኛ ክትትል ማንኛውንም በመገንባት ላይ ያለ በምድብ ለ እና ሐ የሚገኝ ሕንዓ ከግል መኖሪያ ውጭ ያለ ማንኛውም ግንባታ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት እርከኖች ላይ ድንገተኛ ክትትል ይደረጋል ድንገተኛ ክትትል በሚደረግበት ወቅት ለክትትል የተመደበው ባለሙያ የህንፃ ግንባታ መከታተያ ቼክ ሊስት ቼክ ሊስት በመሙላት ያተቀርባል በህንፃ መመሪያ አንቀጽ ከተዘረዘሩት እርከኖች መካከል በተመረጡ አርከኖች ላይ ባለሙያ በመመደብ ድንገተኛ ክትትል ይደረግባቸዋል ድንገተኛ ክትትል ስጋትን መሰረት ባደረገ ሁኔታ በባለስልጣኑ ይደረጋል የስጋት ደረጃን ባለስልጣኑ በሚያወጣው መስፈርት መሰረት ከፍተኛ መካከለኛ አና ዝቅተኛ በማለት ምደባ ይሰጣቸዋል የስጋት ደረጃ አወሳሰን የህንጻው አገልግሎት ግንባታው የሚከናወንበት ቦታ የህንጻው ዲዛይን እና በመሳሰሉት ሁኔታዎች ላይ በመመስረት የሚወሰን ሲሆን ያለማስታወቂያ ይከናወናል የስጋት ደረጃ ምደባቸው ከፍተኛ የስጋት ደረጃ ውስጥ የሚወድቁ ግንባታዎች ላይ ድንገተኛ ክትትል በማድረግ ውጤቱን ከዚህ መመሪያ ጋር ከተያያዘው በቼክ ሊስት ቼክ ሊስት መሰረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል ድንገተኛ ክትትል የሚያደርግ ባለሙያ የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን ከማምረቻ ቦታዎች ወይም ግንባታ ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች ናሙና በመውሰድ በላቦራቶሪ ጥራታቸው እንዲረጋገጥ ያደርጋልችግር በታየባቸው ላይ አስፈላጊውን የማስተካከያ እርምጃ እዲወሰድ ያደርጋል በተጠየቀ ጊዜ ከሌሎች ተቋማትና ግለሰቦች አስፈላጊውን ክፍያ በማስከፈል የግንባታ ግብዓት የጥራት ምርመራ ያካሂዳል ውጤቱን ያሳውቃል ለድንገተኛ ክትትል ማስታወቂያ መጠየቅ የማያስፈልግ ሲሆን ክፍያ አይከፈልም ጭ ጐጐ መሙ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ግንባታ ቁጥጥር ማንኛውንም በመደበኛ ክትትል ውስጥ ያሉ ህንፃዎች በህንፃ አዋጁ ደንብመመሪያእና በተፈቀደላቸው የግንባታ ፈቃድ መሰረት እየተገነባ ስለመሆኑ ቁጥጥር ይደረጋል በገንጠቢው ስም ፋይል ተከፍቶ የተሟላ መረጃ ሰለመኖሩ ያጣራል መረጃ ተደራጅቶ ካልተያዘ እንዲያዝ ያደርጋል ማንኛውንም በመደበኛ ክትትል ውስጥ ያሉ ህንፃዎች በህንባ አዋጁ ደንብመመሪያ መሰረት እየተገነባ ስለመሆኑ ከግንባታ ፈቃድ የዲዛይን ባለሙያ እና ክትትል በሚያደርግ ባለሙያ ግንባታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በተፈቀደላቸው የግንባታ ፈቃድ መሰረት መገንባቱን ተቆጣጥሮ ሪፖርት ያደርጋል ማንኛውንም በመደበኛ ክትትል ውስጥ ያሉ ህንፃዎች በህንፃ አዋጁ ደንብመመሪያ መሰረት እየተገነባ ስለመሆነየህንጻ ሹሙ ወይም የተሰየመው አካል ቁጥጥር ሊያደርግ ይችላል የግንባታ ቁጥጥር የሚያደርገው የግንባታ ፈቃድ ባለሙያ ወይምክትትል በሚያደርግ ባለሙያ ወይምየህንጻ ሹመ የተሰየመው አካል የሕንፃ አዋጁን የሕንጻ ደንቡን የህንፃ መመሪያ እና ተጓዳኝ ሕጐችንና ውሎችን በመተላለፍ የሚካሄድ ግንባታ እንዲቆም ትእዛዝ መስጠት ይችላል ለግንባታ ቁጥጥር ማስታወቂያ መጠየቅ የማያስፈልግ ሲሆን ክፍያ አይከፈልም ዐ ጊጊ ዐ የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ክፍል አራት የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ አጠቃላይ ማንኛውም የሕዝብ መጠቀሚያ ህንፃ በየትኛውም የህንፃ ምድብ ስር ቢወድቅ የግንባታ ሥራው ሲጠናቀቅ በህንፃ መመሪያ አንቀጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት ግንባታው በፀደቀው ዲዛይን መሰረት ስለመሰራቱ ግንባታው አካል የግንባታው ቦታ ላይ በመገኘት የመጨረሻ ምርመራ ተደርጎበት ተመመርመሮ ሲረጋገጥ የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጠዋል በተፈቀደው የግንባታ ፈቃድ መሰረት ክትትል የተደረገ ቢሆንም ግንባታው ከተጠናቀቀ በጊላግንባታ ላይ የዋለው ቁስ ባህሪ የአካባቢውን ነዋሪ ወይም የህንጻውን ተገልጋይ ወይም የአካካባቢውን ትራፊክ እንቅስቃሴ የሚያውክ ወይም የሚገታ ከሆነ የህንፃ ሹሙ ወይም የተሰየመው አካል የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል ማንኛውም የሕዝብ መጠቀሚያ የሆነ ህንፃ ግንባታው ከተጠናቀቀ በላ የህንፃ መጠቀሚያ ፈቃድ ቼክ ሊስት ቼክ ሊስት መሰረት በመመርመር የመጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጠዋል የሕንፃ ሹሙ ወይም የተሰየመው አካል ደህንነቱ አስጊ አለመሆኑን ለተረጋገጠ እና በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀቀ ህንጻ የመጠቀሚያ ፈቃድ ሊሰጥ ይችላል ሙሉ ለሙሉ ለተጠናቀቀ ህንፃ በህንፃ መመሪያ ቁጥር አንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ በተፈቀደው ዲዛይን መሰረት የማጠናቀቂያ ስራውን ለጨረሰ ህንፃ ቋሚ የመጠቀሚያ ፈቃድ ይሰጣል የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ክፍል አምስት በህንፃ ግንባታ ወቅት መደረግ ስለሚኖርባቸው የደህንነት ጥንቃቄዎች አጠቃላይ ማንኛውም የሕዝብ መጠቀሚያ ህንፃ የግንባታ ሥራው ሲከናወን በህንፃ መመሪያ ቁጥር አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት ግንባታው የደህንነት ጥንቃቄዎችን ማድረግ አለበት በግንባታ ወቅት ጤናን እና ድህንነትን ለማረጋገጥ በግንባታው ሄደት ላይ የሚሳተፉት በሙሉ በስራ ላይ የዋለውን የኢትዮጵያ ህንጻ ስታንዳርድ ዐርርህዞልፐክል ዘጀልዚፐዘ ልአክሀ ፍዓፐልአሀዐልጸሀ መሰረት ስራቸውን ማከናወን አለባቸው የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግንባታ ላይ የሚሳተፉ ሰራተኞች ጤናና ደህንነት ለማስጠበቅ ወደ ስራ ከመሰማራታቸው በፊት እንደስራው አይነት መውሰድ የሚገባቸው ጥንቃቄ ተገቢውን ገንዛቤ ማስጨበጥ አለበት የፕሮጀክቱ ስራ ተቋራጭ በግንባታ ላይ የሚሳተፉ ሰራተኞች ጤናና ደህንነት ለማስጠበቅ አሰፈላጊ አልባሳት ማሟላት አለበትአማካሪውም ይህ መሟላቱን መከታተል ይኖርበታል እንዲሁም የህንጻ ሹሙም ተወካይ ሁሉም አካላት ኃላፊነታቸውን መወጣታቸውን ማረጋገጥ አለበት ያልተሟላ ከሆነ ተገቢው ማስተካከያ እንዲደረግ ትዕዛዝ ማስተላለፍ ይገባዋል ማንኛውም ከአንድ ወለል በላይ የሚገነባ የህዝብ መጠቀሚያ ህንፃ ግንባታው ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሴፍቲ ባለሞያ ሊኖር ይገባልየሴፍቲ ባለሞያው የሴፍቲ ፕላን ተዘጋጅቶ በዚሁ አግባብ እየተሰራ መሆኑን ሊያረጋግጥ ይገባል የመሰረተ ልማት ቅንጅት የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአሰራር መመሪያ ጊ ክፍል ስድስት የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ስለመቅጠርና ልዩ ልዩ የተመዘገቡ ባለሙያዎችን ስለመቅጠር በኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ስነምግባር ደንብ ቁጥር አንቀጽ መሰረት ማንኛውም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክልል ውስጥ መስራት የሚፈልግ ግለሰብ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ቢሮበፌደራል ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መመዝገብ ይኖርበታል የተመዘገቡ የሥራ ተቋራጮች ስለመቅጠር ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ ለማካሄድ የሚፈልግ ሰው ፈቃድ ያለውና የፈቃድ ዘመኑ የታደሰ የሥራ ተቋራጭ መቅጠር ይኖርበታል የተመዘገቡ አማካሪዎችን ስለመቅጠር ለማንኛውም ምድብ የሕንፃ ዓይነቶች የሚጠየቁ ዲዛይኖች ለሥራው በሚመጥኑ የተመዘገቡ አማካሪ ድርጅቶች መሠራት አለባቸው እንዲሁም ማንኛውም ግንባታ ለዲዛይን ስራ ብቻ ሳይሆን ለግንባታ ክትትል ጭምር አማካሪን በመቅጠር በአማካሪው ኃላፊነት ማሰራት አለበት በአንቀጽ ንኡስ አንቀጽ መሠረት የሚቀጠሩ የዲዛይን ባለሙያዎች የኮንስትራክሽን ሜኒስቴር ለዲዛይን እና ለቁጥጥር ሥራ ያወጣውን ዝቅተኛ መስፈርት ማሟላት አለባቸው መመሪያውን ስለማሻሻል ይህ ዝርዝር የአሰራር መመሪያ ከዚህ በፊት ሲሰራባቸው የነበሩትን ህንጻ መመሪያ ጋር በተጨማሪነትና መመሪያውን ለማስፈፀም የወጣ ነው የመሰረተ ልማት ቅንጅት ግንባታ ፈቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ይህን ዝርዝር የአሰራር መመሪያ ያሻሽሸላል መመሪያው ስለሚፀናበት ጊዜ ይህ ዝርዝር የአሰራር መመሪያ ከመጋቢት ቀን ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል አዲስ አበባ መጋቢት ዓም ትምኒት እሸቱ አርክቴክት የመሰረተ ልማት ቅንጅትና የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር ጭጐ ተሥሙዙ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ኖዊሙሠረተ ልማት ትንጅትና ማንባታ ፈቃድና ፋቁፋጥጥርፎ ባለሥልጣን ል ለክለክለ ርበሃ ርዐነሃክዘእዜክ ከዙክለሀህዩ ሀዩነአዘቨ ርክለዝዘ ጳዘ ዘህርዘዘ ኮሂክዘበ ፅ ርዘዝከ ልህዘክቨሃ የአርክቴክቸራል ዲዛይን እርማት መስጫ መስፈርቶች ፈሰፖ የአልሚውስም የግንባታውዓይነት ፋይሉ የገባበት ቀን መፍቻ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ብቻ ምልክት ያድጉ ተሟልቷል ። ባ ማሰምሚያ መስፈታ ለአዲስ እና ለማሻሻያ የግንባታ ፈቃድ አገልግሎት ሲጠናቀቅ ፕላን ማጸደቂያ መከፈሉን የግንባታ ፈቃድ ማራዘሚያ የአገልግሎት ክፍያ በወቅቱ የዋጋ ተመን መሰረት መቅረቡን የባለሙያ አስተያየት ተሟልቷል የዲዛይን ምርመራ ማድረግ ይቻላል አልተሟላም በታሳቢነት የዲዛይን ምርመራ ማድረግ ይቻላል አልተሟላም አገልግሎት ማግኘት አይችሉም የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ ማስታወሻ በተራ ቁጥር እና ላይ የተቀመጡት መስፈርቶች ካልተሟሉ ዲዛይኑ ሊመረመር አይችልም በሕዲስ ኖዊሙሠረተ ልማት ትንጅትና ማንባታ ፈቃድና ፋቁፋጥጥርፎ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣን ል ለክለክለ ርበሃ ርዐነሃክዘእዜክ ከዙክለሀህዩ ሀዩነአዘቨ ርክለዝዘ ጳዘ ዘህርዘዘ ኮሂክዘበ ፅ ርዘዝከ ልህዝክጡ ክፍል ሁለት የዲዛይን ምርመራ በ በ በ ከቀረበው የፕላን ስምምነት ጋር ማረጋገጥ የሚሞላ ። ፒ ዐርከቨዐከ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ኖዊሙሠረተ ልማት ትንጅትና ማንባታ ፈቃድና ፋቁፋጥጥርፎ ባለሥልጣን ልህዘክቨሃ ል ለክለክለ ርበሃ ርዐነሃክዘእዜክ ከዙክለሀህዩ ሀዩነአዘቨ ርክለዝዘ ጳዘ ዘህርዘዘ ኮሂክዘበ ፅ ርዘዝከ ፄፎርቨዐበ በፀ ዓፎርዘዐበ ጅፎህቋቨዐበ በአማካሪ የሚሞላ ኛ ኛ ኛ ምርመራ ፀዩርከበ በበፎበ ዐበ ዩህፀቫ ሽ ፎህዩ በዐ ዐዐየ ፎህዩ ጸዐዐጠ በከባፀፎ ዐቪ ፎህይቫ ዓፀፎርከዐበቋ ቨዐዐፎጨ በበ ርፎቋ ከፎፀከ። በገ ከሀዘባ ከዐሀበዐቋቫ ኗፀዩፀ ይሀዘጪበፀ ነዐዌከዐዐፀሃ ቨ ሺ ከቋፄ ዐበ ፀ ኪሀዞ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ኖዊሙሠረተ ልማት ትንጅትና ማንባታ ፈቃድና ፋቁፋጥጥርፎ ባለሥልጣን ል ለክለክለ ርበሃ ርዐነሃክዘእዜክ ከዙክለሀህዩ ሀዩነአዘቨ ርክለዝዘ ጳዘ ዘህርዘዘ ኮሂክዘበ ፅ ርዘዝከ ልህዘክቨሃ ዞ በአማካሪ የሚሞላ ኛ ኛ ኛ ምርመራ አበጠሀበገ ፄበበበ ፀወጠፎበፊዐበ ዐ ርቋ ዞበርበዐ ዐ። ልቋቋፎፊ ወፎፄፀበፀ በከበገፀ ቨርፀበፄፎ በዐ ቋከበ በኪፎ ር ዐበፄሀቨበዐ ዓፄ ጪጠዐ ዞፀፀ በዐ ቋበበ ሀፎ የባለሙያ አስተያየት ተሟልቷል የዲዛይን ምርመራ ማድረግ ይቻላል አልተሟላም በታሳቢነት የዲዛይን ምርመራ ማድረግ ይቻላል አልተሟላም አገልግሎት ማግኘት አይችሉም የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ የፈጻሚው ስም ቀንና ፊርማ በአሕዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ዘህርዝአዘ ኮዞሂክዘበ ርዘክዝከ ልህዘክበሃ ቁጥር ቀን ያሀፇፃ ፇባታ መስታፖያ ፈሰ ለጠቃይ መረዳ ቢሮ ውሰጥ የያሟምቁህ የባለቤቱ ስም ክከተማ ወረዳቀበሌ የአካባቢ ልዩ መጠሪያ ኮኦርዲኔት አ የጉብኝቱ አይነት መደበኛ በአቤቱታ ድንገተኛ የግንባታ ፈቃድ ቁጥር የግንባታ ፈቃድ ማብቂያ ቀን የወለል ብዛት አጠቃላይ ከመሬት በላይ ከመሬት በታች ግዴታ የገባው ተቋራጭ ስም አማካሪ ስም የእርከክነ ስራ ከመጀመሩ ከ የስራ ቀናት በፊት ጥያቄ መቅረቡ ዕኦንቀዕ ቀርቧል አልቀረበም ተገቢ የሆነ የቁጥጥር ክፍያ መደረጉን ማጣራት አንቀዕ ተከፍሏል አልተከፈለም አስተዳደራዊ መቀጮዎችን ካለ መከፈላቸውን ማጣራት አንቀዕ የለም አለ ተከፍሏል አልተከፈለም ከዚህ በፊት ያልተነሳ የማስቆሚያ ትዕዛዝ መኖሩን ማረጋገጥ አለ የለም ከዚህ በፊት የተከታተለው ባለሙያ ስም ቅፅ ቁጥር የመሰክ ቁጥጥር ወቅት መታየት ይጎባቻው በግንባታ ቦታ የግንባታ ክትትል መረጃ መኖሩን ማጣራት ሀአንብ አንተዕ አለ የለም ተቆጣጣሪው ስለመጣበት አላማና ስለተመለከተው ሁፄታ መዝገብ ላይ መረጃ ምሙላትዐንባብ አንቀፅዕ ተሞልቷል አልተሞላም የህንፃ አካል ለማሻሻል የፀደቀ ፕላን ሳይኖር የተሰራ ስራአንቀፅ አለ የለም ከፀደቀው ፕላን ውጭ የተሰራ ስራዕነንቀዕ አለ የለም ለሚገነባው ህንፃ የሚመጥን የተመዘገበ ተቋራጭ በስራ ላይ መኖሩንአንቀዕ አለ የለም በግንባታው የሥራ ጥራትና በጥንቃቄ ጉድለት ለሚደርሱ ጉድለቶች ዋስትና ስለመኖሩአንዕ አለ የለም ታቋራጩን ሰም ይዞ ፉይልጳ ይ ማጣራ። ሀርበ ትክክል ነው አይደለም ፀፅንዕህናና ዝገትርፎበበ በ ርፐዐበ ትክክል ነው አይደለም በብረቱና በፎርም ዎርኩ መሀል በቂ ክፍተት ርህዩ መኖሩን አለ የለም «በ በ መኖሩን አለ የለም በአሕዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባፓታ ፈቃድናፍና ቁጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ዘህርዝአዘ ኮዞሂክዘበ ርዘክዝከ ልህዘክበሃ ሉጠቃይ ለሰተያየ ከላይ የተዘረዘሩት ቼክ ሊስቶች ከህንፃ አዋጅ ደንብ እንዲሁም መመሪያዎች ጋር በማገናዘብ ግንባታው መቀጠል አይችሉም የግንባታ ማስቆሚያ ቁጥር መቀጠል ይችላሉ ከዚህ በታች የተሰጡትን እርማት በመውሰድ ከመቀጠል ይችላሉ ተጠያሆዊፎነት እኔ ዴዴ ሙ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በህንፃ አዋጁ መሰረት የቁጥጥር ስራ ለማከናወን ኃላፊነት የተሰጠኝ መሆኑን እየተገነዘብኩ በዚህ አዋጅ መሰረት ሊከናወን የሚገባውን ቁጥጥር ሳላከናውን በመቅረት በህግ የተደነገጉትን የግንባታ ደንቦች ያልተከተለ የግንባታ ስራ ሳላስቆም የተከናወነ ወይንም የተጠናቀቀ እንደሆን በአንቀፅ መሰረትተጠያቂ እንደምሆን ተረድቻለው በተጨማሪም ማንኛውም ከግንባታ ስራ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ሰው ለመጥቀም ወይንም ለመጉዳት ወይም ለራሱ ወይንም ለሌሎች ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ በትክክል መግለጽ ያለበትን ሁኔታ የሚያስገኘውን ውጤት ለማስቀረት ወሳኝነት ያለውን ፍሬነገር ማስቀረት በአንቀፅ መሠረት እንደሚያስጠይቀኝ በሚገባ ተረድቻለው የተቆጣጣሪው ስም ፊርማ ቀን ያፀደቀው ኃላፊ ስም ፊርማ ቀን በአሕዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባፓታ ፈቃድናፍና ቁጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ዘህርዝአዘ ኮዞሂክዘበ ርዘክዝከ ልህዘክበሃ ቁጥር ቀን ያፇጋባታ መጠቀሚያ ፈቃድ ዕክ ፈሰ ለጠቃቂይ መረዳ ቧሮ ውሰጥ የሟምጎ የባለቤቱ ስም ክከተማ ወረዳቀበሌ የአካባቢ ልዩ መጠሪያ ኮኦርዲኔት እደ ሃ ስልክ የቢሮ ሞባይል የግንባታው አገልግሎት በፀደቀው ፕላን የተፈቀደለትለ ዓመ አገልግሎት ነው የግንባታ ፈቃድ ቁጥር የግንባታ ፈቃድ የተሰጠበት ቀን የወለል ብዛት አጠቃላይ ከመሬት በላይ ከመሬት በታች መጠቀሚያ የተጠየቀለት ግንባታ አይነት እና ደረጃው ይጠቀስ ለሁሉምይዞታላይላሉ ይዞታላይላሉ ለሚማከተሉት ለወለል ብዛት በከፊል ያመያምሚያ ነፕጋቦቻ የህንፃው ፊት ለፊት መግቢያ ላይ ለአካል ጉዳተኞች የተዘጋጀ ተዳፋት ራንፕ አለው የለውም የተዳፋቱ መጠን በፐርሰንት ከሳይት ፕላን አንፃር የመገምገሚያ ነጥቦች በተጓዳኝ የተገነቡ ጊዜያዊ ግንባታዎች ተነስተዋል አልተነሱም » የፍሳሽ ማጠራቀሚያው ከወሰን ያለው ርቀት ጠብቆ ተሰርቷል አልተሰራም » የንፁህ ውሀ አቅርቦት እና የፍሳሽ አወጋገድ ስርአት በተፈቀደለት መሰረት ተሰርቷል አልተሰራም » የመጠባበቂያ ውፃ አቅርቦት የተሰቀለ ታንከር አለው የለውም » የመጠባበቂያ ኤሌክትሪክ ሀይል አቅርቦት ጄኔሬተር አለው የለውም » የአደጋ ጊዜ ማምለጫ መወጣጫ ከፎ ርሀ አለው የለውም » ህንፃው ከወሰን ያለው ርቀት በተፈቀደለት መሰረት ተሰርቷል አልተሰራም » ከተፈቀደው ፕላን ውጭ በይዞታው ላይ ግንባታ የለውም አለው » በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በይዞታው ላይ አለው የለወም » ህንፃው ከይዞታው ያለው ርቀት ጠብቆ ተሰርቷል ተሰርቷል አልተሰራም የቁም ገፅታ እና የቁም ገፅታ ተቆራጭ ርህከበ በ ፀርፒበ የመገምገሚያ ነጥቦች የህንፃው የወለል መጠን ስንት ነው። አለው የለውም በአሕዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባፓታ ፈቃድናፍና ቁጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ። በዐዐሀ የመገምገሚያ ነጥቦች » የመኪና መግቢያ ተዳፋት ጠሀ አለው የለውም መጠን » የተዘጋጀው የመኪና ተዳፋት ለአገባብ እና ለመዞር ምቹ ነው አይደለም » ለመኪና አሽከርካዎች አንፀባራቂ ምልክቶች በወለሉና ግድግዳ ተሰርቷል አልተሰራም » ከተፈቀደው ፕላን ውጪ ግንባታ በወለሉ አለው የለውም » ከተፈቀደው ፓላን ውጭ የወለሉን የሌላ አገልግሎት ተጠቅሟል አለው የለውም የእሳት ማጥፊ የውሃ መስመሮች ተገጥመው አገልግሎት ይሰጣሉ አይሰጡም » ለከካል ጉዳተኞች የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ አለው የለውም የምድር በላይ ወለልበ ህዩ ዝ የመገምገሚያ ነጥቦች « ሁሉም የመተላለፊያ ወለሎች ከማያንሸራትት የግንባታ ቁስ የተዘጋጀ ነው አይደለም » የሁሉም ወለል የመጸዳጃ አገልግሎት የተሟላና የሚሰራ ነው አይደለም የእሳት ማጥፊ የውሃ መስመሮች ተገጥመው አገልግሎት ይሰጣሉ አይሰጡም » አሳንሰር ሊፍት የተጣጣመና የሚሰራ ነው ነው አይደለም » አሳት መነሳት ጠቋሚ ጠዐ ፀዐዘፎርፎ በ ሸፎ ኮብ አለው የለውም » ከተፈቀደላቸው ፕላን ውጭ በወለል ላይ የግንባታ ለውጥ አለው የለውም የፕላን ወለል የአገልግሎት ለውጥ አለው የለውም ሁሉም ክፍሉች በቂ የብርፃን እና አየር ማስገቢያ አለው የለውም የሁሉም ወለል ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ነው ነው አይደለም የደረጃ መወጣጫና የሰገነት ባልኮኒ መደገፊያዎች ጥራቱን ጠብቆ ተሰርቷል አልተሰራም » የወለል የቁመት ለውጥ አለው። አለው የለውም የግንባታው ጥቅል ይዘት » የግንባታው አገልግሎት አይነት በተፈቀደው መሰረት ነው አይደለም » ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ነው ነው አይደለም ግንባታው ሙሉ በሙሉ ካልተጠናቀቀ የተጠናቀቀውና ለአገልግሉት የበቃው የወለል የትኛው ነው ከመሬት በታች ከመሬት በላይ የተጠናቀቀው የህንፃ ክፍል ለአገልግሎት ቢውል ከአደጋ ነፃ ነው አለው የለውም በይዞታው ላይ ያለ ነገር ግን መነሳት ያለበት የግንባታ ቁሳቁስ አለው አለው የለውም የመተማመኛ ፊርማ መረጃ የወሰደው ባለሞያ የህንዓው ባለቤት ወይም ሕጋዊ ተወካይ ስም ስም ፊር በመ ፊርማ በአሕዲስ አበባ ከተማ አስተዳዶዶር ኖዊመመሠረተ ልሾፃት ቅጭንጅትና ጋንባፓታ ፈቃድናፍና ቁጥር ባለሥልጣን ልሀ ለክለለ ርበ ዐነዩክዘአሄዘ ዘዘክልክሀርህክሂ ሀዩነቪዚዐኮክፔዘ ርክዘዘለዝ በዘ ለዘ ዘህርዝአዘ ኮዞሂክዘበ ርዘክዝከ ልህዘክበሃ በዎና ያህጋፃው ሃምሜ ባሰቋምዖያ ያዖሜምሳጎ በግንባታ ሳይቱ ላይ በመገኘት በተደረገው ግምገማ መሰረት የተሰጠ አስተያየት የአስተያየት አንኳር ነጥቦች በዋናው የህንፃ ገምጋሚ የሚሰጥ የአስተያየት ማጠቃለያ የውሳኔ ሃሳብ ከላይ በተገለፀው አንኳር የግምገማ ነጥቦች ጥቅል ውጤት መሰረት ግንባታው የመጠቀሚያ ፈቃድ ማግኘት ይችላል አይችልም ማንኛውም ከግንባታ ስራ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም ሰው ለመጥቀም ወይንም ለመጉዳት ወይም ለራሱ ወይንም ለሌሎች ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ በትክክል መግለጽ ያለበትን ሁኔታ የሚያስገኘውን ውጤት ለማስቀረት ወሳኝነት ያለውን ፍሬነገር ማስቀረት በአንቀፅ መሠረት እንደሚያስጠይቀኝ በሚገባ ተረድቻለው የተቆጣጣሪው ስም ፊርማ ቀን ያፀደቀው ኃላፊ ስም ፊርማ ቀን።