Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ መንፈስ ቅዱስ በአራቱ ወንጌላት እንዴት እንደ ተጠቀሰ። ገጽ ሀ ስርየት የሌለው ኃጢአት እንዴት ያለው ነው። ምክንያቱም በጳንጠቆስጤ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ለን።
ምዕራፍ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው። ምዕራፍ መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ጊዜ ። ለ ለልዩ ልዩ ተግባሮች መንፈስ ቅዱስ ኃይል እንደ ሰጠ። ሐ በብሉይ ጊዜ በሰዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ ቢወርድም አለመቀመጡ። መንፈስ ቅዱስ ማን ነወ ሀ መንፈስ ቅዱስ ከሥላሰ ሦስተኛው ነው። ይህም መሪ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው። ታዲያ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው። ዮሐ መንፈስ ቅዱስ በዘይት ይመሰላል ። መንፈስ ቅዱስ በነፋስ ይመሰላል ። በጸጳን ጠቆስጤ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወደ እዚህ ዓለም በተላከ ጊዜ ልክ እንደ አውሎ ነፋስ እንደ ወረደ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተረድተናል። መንፈስ ቅዱስ በውኃ ይመሰላል። ፋ መንፈስ ቅዱስ በእሳት ይመሰላል። እሳቱ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ነበር እንጂ መንፈስ ቅዱስ አልነበረም ። መንፈስ ቅዱስ በርግብ ይመሰላል። ከ መንፈስ የክርስቶስ ሕይወት ። በተጠመቀም ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በአካል መልክ አንደ ርግብ በክርስቶስ ላይ ወረደ። መንፈስ ቅዱስ። መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ በመ ኔ ሆኑ መንፈስ ቅዱስ የማያታልልና የሚናገረው በሙሉ እውነት መሆኑን መረዳት በጣም ጠቃሚ ነው። » ጴጥ አጵ መንፈስ ቅዱስ የእውነት መንፈስ ነው። » የክርስቶስ መንፈስ። ዮሐ በዚህም ምክንያት መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ መንፈስ ወይም የጌታ መንፈስ በመባል ይታወቃል ። መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን ጊዜ። የመንፈስ ቅዱስ መምጣት የሚሸልበትም ምክንያት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚ ህች ዓለም ይኖር በነበረበት ጊዜ በውነቱ በአንድ ጊዜ አንድ ቦታ እንጂ ሁሉ ቦታ ሊገኝ አይችልም ነበር። በአማኝ ሕይወት ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የሚያ። መንፈስ ቅዱስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ። አቆርሮ ሣ መንፈስ ቅዱስ ከሚያበረክታቸው ልዩ ልዩ ስጦታ ዎች አንዱ በልዩ ልዩ ዓይነት ልሳን የመናገር ስጦታ እንደ ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል።