Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሚሊዮን አንድ ሚሊዮን ብር የሚያንስ ሰው ነው የገቢ ምንጭ አንድ ተቀጣሪ ላይ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ።
ሚሊዮን አንድ ሜሊዮን ብር ወይም ከዚህ በላይ የሆነ ማንኛውም ሌላ ሰው ለ የደረጃ ለ ግብር ከፋይ የሚባለው ድርጅትን ሳይጨምር ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው ከብር ሚሊዮን አንድ ሚሊዮን ብር የሚያንስ ነገር ግን ብር ሺ አምስት መቶ ሺ ብር እና ከዚያ በላይ የሆነ ሐ ደረጃ ሐ ግብር ከፋይ የሚባለው ድርጅትን ሳይጨምር ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢው ከብር ሺ አምስት መቶ ሺ ብር የሚያንስ ሰው ነው የታክስ ባለሥልጣኑ ታክስ ከፋዩ የሚያሳውቀውን ግብር ወይም የሚያገኘውን ሌላ መረጃ መሠረት በማድረግ ለግብር ዓመቱ የግብር ከፋዩ ደረጃ የተለወጠ መሆን አለመሆኑን ይወስናል ሚኒስትሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተውንና ግብር ከፋዮችን የደረጃ ሀ የደረጃ ለ ወይም የደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ብሎ ለመመደብ የሚያስችለውን ዓመታዊ ጠቅላላ የገቢ መጠን በኢኮኖሚ ጥናት ላይ በመመስረት ቢያንስ በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ማሻሻል አለበት በቋሚነት የሚሠራ ድርጅት የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በቋሚነት የሚሠራ ድርጅት የሚባለው ማናቸውም ሰው የንግድ ሥራውን በሙሉ ወይም በከፊል የሚያከናውንበት ቋሚ የንግድ ሥራ ቦታ ነው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በቋሚነት የሚሠራ ድርጅት ተደርገው ይወሰዳሉ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሀ ዋነኛ ተግባሩ የድርጅቱ አገናኝ ሆኖ ከሚያገለግለው ጽሕፈት ቤት በስተቀር የአስተዳደር ሥራ የሚከናወንበት ቦታ ቢሮ ፋብሪካ መጋዘን ወይም ወርክሾፕ ለ የማዕድን ማምረቻ ሥፍራ የነዳጅ ወይም የጋዝ ጉድጓድ የግንባታ ጠጠር ማምረቻ ወይም ሌላ ማናቸውም የተፈጥሮ ሀብት ፍለጋ ወይም ማምረት ሥራ የሚከናወንበት ቦታ ጠ ለአንድ ወይም ለተያያዙ ፕሮጀክቶች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ከ አንድ መቶ ሰማንያ ሦስት ቀናት በላይ ለሆነ ጊዜ ተቀጣሪዎችን ወይም ሌሎች ሠራተኞችን በመመደብ የምክር አገልግሎትን ጨምሮ ሌሉች ማናቸውም አገልግሎቶች የሚሰጡበት ቦታ የግንባታው ሥራ ፕሮጀክቱ ወይም የሥራ እንቅስቀሴው ከ ጅ አንድ መቶ ሰማንያ ሦስት ቀናት በላይ የሚቆይ አስከሆነ ድረስ የህንፃ ግንባታ ሥራ የሚከናወንበት ሥፍራ የግንባታ የመገጣጠም ወይም የተከላ ፕሮጀክት ወይም ከአነዚህ ጋር የተገናች የቁጥጥር ሥራዎች በቋሚነት የሚሠራ ድርጀት ተደርገው ይወሰዳሉ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገው ቢኖርም ራሱን ችሎ የሚሠራ ወኪል በመደበኛ የንግድ ሥራ አካሄድ ከሚያከናውነው ተግባር በስተቀር ማናቸውም ሰው ወካይ ተብሎ ለሚጠራ ሌላ ሰው ወኪል በመሆን በሌላ ሰው ስም የሚሰራ በሚሆንበት ጊዜ ወኪሉ የወካዩ በቋሚነት የሚሠራ ድርጀጆት ነው የሚባለው ሀ በወካዩ ስም በቋሚነት ውሎችን የሚደራደር ወይም ለ በወካዩ ስም የንግድ ዕቃዎችን ለማስረከብ አከማችቶ የሚይዝ ከሆነ ነው በዚህ አንቀጽ ራሱን ችሎ የሚሠራ ወኪል ማለት በሚወክለው ሰው ቁጥጥር ስር ሳይሆን ራሱን ችሎ የሚሠራ ደላላ የኮሚሽን ወኪል ወይም ሌላ ወኪል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሲሆን የንግድ ወይም የፋይናንስ ግንኙነታቸው ራሳቸውን ችለው ከሚሠሩ ሰዎች የተለየ የሆነውን በብቸኝነት ወይም በዋነኛነት ለአንድ ሰው ወኪል በመሆን የሚሠሩትን አይጨምርም ነዋሪነት የሚከተሉት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ናቸው ሀ ነዋሪ የሆነ ግለሰብ ለ ነዋሪ የሆነ ድርጅት ሐ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እንዲሁም ማናቸውም የክልል መንግሥት ወይም የከተማ አስተዳደር የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና እንደተጠበቁ ሆነው አንድ ግለሰብ በኢትዮጵያ ነዋሪ ነው የሚባለው ሀ በኢትዮጵያ ውስጥ ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ ያለው ለ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለውና ከኢትዮጵያ ውጭ በኮንሱላር በዲፕሎማቲክ ወይም በተመሳሳይ ሥራ ተመድቦ የሚሰራ ሐ በኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሳያቋርጥ ወይም በመመላለስ ከ ሃ አንድ መቶ ሰማንያ ሶስት ቀናት በላይ የኖረ ግለሰብ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የተያዘው የግብር ዓመት ተብሎ ለሚሜጠቀሰው ለአንድ የግብር ዓመት ነዋሪ የሆነ ግለሰብ ባለፈው የግብር ዓመት ነዋሪ ያልሆነ እንደሆነ በተያዘው የግብር ዓመት አንደነዋሪ ሆኖ የሚቆጠረው ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ከጀመረበት ቀን አንስቶ ነው አንድ ግለሰብ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በተያዘው የግብር ዓመት ነዋሪ ሆኖ ነገር ግን በሚቀጥለው የግብር ዓመት ነዋሪ ያልሆነ አእንደሆነ በተያዘው የግብር ዓመት እንደ ነዋሪ ሆኖ የሚቆጠረው ግለሰቡ ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ከኖረበት ቀን በፊት ላለው ጊዜ ነው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ አንድ ድርጅት በኢትዮጵያ ነዋሪ ነው የሚባለው ሀ በኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋመ ወይም የተመሠረተ አንደሆነ ለ ወሳኝ የሆነ አመራር የሚያካሂድበት ሥፍራ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እንደሆነ ነው በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ኩባንያ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ድርጅት ነው ነዋሪ ያልሆነ ሰው የሚባለው ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ነው የገቢ ምንጭ አንድ ተቀጣሪ ከመቀጠር የሚያገኘው ገቢ በኢትዮጵያ የመነጨ ነው የሚባለው ሀ ክፍያው የሚፈጸምበት ሥፍራ ግምት ውስጥ ሳይገባ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከናወን የቅጥር አገልግሎት የተገኘ ገቢ ወይም ለ የቅጥር አገልግሎቱ የትም ቢከናወን በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ወይም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ስም ክፍያው ለተቀጣሪው ከተፈፀመ ነው በቋሚነት በሚሠራ ድርጅቱ አማካኝነት ከኢትዮጵያ ውጪ የሚያገኘውን ገቢ ሳይጨምር በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያፈራው የንግድ ሥራ ገቢ ከኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘ ገቢ ይሆናል በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው የንግድ ሥራ ገቢ ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኘ ነው የሚባለው ሀ ነዋሪ ያልሆነ ሰው በቋሚነት በሚሰራ ድርጀት አማካኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚያካሂደው የንግድ ሥራ የተገኘ ገቢ ሲሆን ለ በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ ያልሆነው ሰው በቋሚነት በሚሰራ ድርጅት አማካኝነት ከሚያስተላልፋቸው ፅቃዎች ወይም ሸቀጦች ጋር አንድ ዓይነት ወይም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ተመሳሳይ የሆኑ አቃዎችን ወይም ሸቀጦችን ኢትዮጵያ ውስጥ በማስተላለፍ የሚያገኘው ገቢ ሐ በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ ያልሆነው ሰው በቋሚነት የሚሰራ ድርጅት ከሚያከናውናቸው ማናቸውም የንግድ ሥራዎች ጋር አንድ ዓይነት ወይም ተመሳሳይ የሆኑ ሌሎች የንግድ ሥራ እንቅስቃሴዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ በማከናወን የሚያገኘው ገቢ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተመለከተው ቢኖርም የሚከተሉት ገቢዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የመነጩ ገቢዎች ናቸው ሀ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ድርጅት ለአንድ ሰው የሚከፍለው የትርፍ ድርሻ ለ የሚከተሉትን ሀብቶች በማከራየት የሚገኝ ገቢ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የማይንቀሳቀስ ሀብት ወይም በአንቀጽ ዛ መሠረት ግብር የሚከፈልበት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የሚንቀሳቀስ ሀብት ሐ የሚከተሉትን ሀብቶች በማስተላለፍ የሚገኝ ገቢ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የማይንቀሳቀስ ሀብት ከ ፃምሳ በመቶ በላይ በሚሆነው በሀብቱ ዋጋ ላይ ያለው ጥቅም በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በአንድ ወይም ከአንድ በላይ በሆኑ የተዛመዱ ድርጅቶች የተያዘ በሚሆንበት ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኝ የማይንቀሳቀስ ሀብት ላይ ያለ ጥቅም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ኩባንያ ያወጣው አክሲዮን ወይም ቦንድ መ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ መድን ለተገባለት አደጋ ስጋት የሚከፈል የመድን አረቦን የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሠ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚከናወን የመዝናኛ ወይም ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚገኝ ገቢ ረ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ የዕድል ሙከራዎችን በማሸነፍ የሚገኝ ገቢ ሰ በዚህ አዋጅ መሠረት ግብር የሚከፈልበትን ወለድ ሮያሊቲ የሥራ አመራር ክፍያ ወይም የቴክኒክ አገልግሎት ክፍያ በሚመለከት በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው በቋሚነት በሚሠራ ድርጅት አማካይነት ውጭ ሀገር ለሚያካሂደው የንግድ ሥራ ያወጣውን ወጪ ሳይጨምር በኢትዮጵያ ነዋሪ ለሆነ ሰው የሚፈፅመው ክፍያ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው በቋሚነት የሚሠራ ድርጅት አማካኝነት በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚያካሄደው የንግድ ሥራ የሚፈፅመው ክፍያ ከኢትዮጵያ ውስጥ ያልመነጨ ማንኛውም ገቢ የውጭ ሀገር ገቢ ነው የተፈፃሚነት ወሰን ይህ አዋጅ በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ አና በማናቸውም ሌላ የዓለም ክፍል በሚያገኙት ገቢ ላይ ተፈፃሚ ይሆናል በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ ያልሆኑ ሰዎችን በተመለከተ አዋጁ ተፈፃሚ የሚሆነው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚያገኙት ገቢ ላይ ነው የገቢ ሠንጠረፐች በዚህ አዋጅ የተደነገገው የገቢ ግብር በሚከተሉት ሠንጠረገናች መሠረት ይከፈላል ሀ ሠንጠረዥ ሀ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ለ ሠንጠረዥ ለ ከቤት ኪራይ የሚገኝ ገቢ ሐ ሠንጠረዥ ሐ ከንግድ ሥራ የሚገኝ ገቢ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ መ ሠንጠረዥ መ ሌሎች ገቢዎች ሠ ሠንጠረዥ ሠ ከገቢ ግብር ነፃ የሆኑ ገቢዎች የዚህ አዋጅ አንቀጽ ቿ ድንጋጌ አንደተጠበቀ ሆኖ ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ በአንድ ሠንጠረዥ ውስጥ ከሚወድቁ ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ገቢ ያገኘ እንደሆነ ሁሉም ገቢዎች ተጣምረው በዚያው ሠንጠረዥ ሥር የዓመቱን ግብር ይከዋላል የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ ማንኛውም ገቢ የሚያገኝ ሰው በዚህ አዋጅና በታክስ አስተዳደር አዋጅ መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት ክፍል ሁለት ሠንጠረዥ ሀ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ስለመጣል በዚህ አዋጅ በአንቀጽ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖማናቸውም ተቀጣሪ በአንድ ወር ውስጥ ከመቀጠር ከሚያገኘው ጠቅላላ የወር ወይም የወሩ ከፊል ገቢ ላይ በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተወሰኑት መጣኔዎች መሠረት በእያንዳንዱ ወር ግብር ይከፍላል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ከመቀጠር በሚገኝ ወርሀዊ ገቢ ላይ የሚጣለው የገቢ ግብር ተቀጣሪው በአንድ ወር ውስጥ በተቀበለው ጠቅላላ ወርዛዊ ገቢ ላይ በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት ተፈፃሚ የሚሆነውን መጣኔ መሠረት በማድረግ ይሰላል ተቀጣሪው በመቀጠር የሚገኘውን ገቢ ለማግኘት የሚያወጣው ማንኛውም ወጪ በተቀናሽ ሊያዝለት አይችልም ለዚህ ሠንጠረዥና ለዚህ አዋጅ አንቀጽ አፈፃፀም ሲባል በነሐሴና በጳጉሜ ወራት የሚከፈለው የቅጥር ገቢ ተደምሮ እንደ የአንድ ወር ደመወዝ ግብር ይከፈልበታል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በአንድ ተቀጣሪ ላይ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፕ ድንጋጌ ተፈፃሚ የተደረገ እንደሆነ በመቀጠር በተገኘው ገቢ ላይ ተቀጣሪው የከፈለው ታክስ የመጨረሻ ይሆናል ቀጣሪው በአንቀጽ ጅጭ መሠረት ከተቀጣሪው የሚፈለገውን የገቢ ግብር ቀንሶ ያስቀረ እንደሆነ ግብሩ እንደተከፈለ ይቆቀጠራል በመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆኑ መጣኔዎች ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ለሚጣለው ግብር ተፈፃሚ የሚሆኑት መጣኔዎች የሚከተሉት ናቸው ወሩ ከመስበር የማገኝ ነሮ ርነሜ ሜን መጣኔ ዐ ከ በላይ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነውከመቀጠር የሚገኙ ገቢዎች ናቸው የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው ሀ ሠራተኛው ካለፈው አሁን ካለው ወይም ወደፊት ከሚመጣው ቅጥር ጋር በተያያዘ የተቀበለው ደመወዝ ምንዳ አበል ጉርሻ ኮሚሽን የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማበረታቻ ስጦታ ወይም ሌላ የአገልግሎት ዋጋ ክፍያ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ለ ያለፈን የአሁኑን ወይም የወደፊትን ቅጥር አስመልክቶ ሠራተኛው የሚቀበለው የዓይነት ጥቅማ ጥቅም ዋጋ ሐ ተቀጣሪው ከሥራ ሲቀነስ ሥራውን ሲለቅ ወይም ሥራውን እንዲለቅ ለማግባባት የሚከፈል ገንዘብን ጨምሮ የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት በፈቃደኝነት በስምምነት ወይም በዳኝነት ውሳኔ መሠረት የተቀበለው ማንኛውም የገንዘብ መጠን በመቀጠር የሚገኝ ገቢ ከግብር ነፃ የተደረገን ገቢ አይጨምርም ማንኛውም ቀጣሪ ተቀጣሪው መክፈል የሚኖርበትን ግብር ከተቀጣሪው ገቢ ላይ ሳይቀንስ ራሱ ለተቀጣሪው በሙሉ ወይም በከፊል የከፈለለት እንደሆነ በቀጣሪው የተከፈለው የግብር መጠን ተቀጣሪው ከመቀጠር ከሚያገኘው ግብር በሚከፈልበት የገንዘብ መጠን ላይ ተደምሮ ግብሩ ይሰላል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከደመወዝ ሌላ በዓይነት የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞች ዋጋ የሚወሰንበትንና ግብር የሚከፈልበትን ሁኔፄታ አስመልክቶ ደንብ ያወጣል ክፍል ሦስት ሠንጠረዥ ለ ከቤት ኪራይ የሚገኝ ገቢ በቤት ኪራይ ገቢ ላይ ግብር ስለመጣል ቤት በማከራየት ገቢ የሚያገኝ ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተመለከተው መጣኔ ወይም መጣኔዎች መሠረት በአያንዳንዱ የግብር ዓመት የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ይከፍላል በግብር ዓመቱ አንድ ግብር ከፋይ ከቤት ኪራይ በሚያገኘው ገቢ ላይ የሚከፈለው ግብር በዚህ አዋጅ አንቀጽ ሥር የተመለከቱትን መጣኔዎች ግብር በሚከፈልበት ዓመታዊ ገቢ ላይ ተፈፃሚ በማድረግ ይሰላል የ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ይህ ሠንጠረዥ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ መሠረት የኪራይ ገቢ ግብር ለሚከፈልበት ገቢ ተፈፃሚነት አይኖረውም ራይ ገቢ ግብር መጣኔዎች በድርጅቶች የኪራይ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የግብር መጣኔ ቋወቋጫ ሰላሳ በመቱ ነው በግለሰቦች የኪራይ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆኑት መጣኔዎች የሚከተሉት ናቸው ግብር የሚከፈልበት የኪራይ ገቢ የኪራይ ገቢ ግብር በዓመት መጣኔ ከ በላይ ግብር የሚከፈልበት የኪራይ ገቢ የአንድ ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ የኪራይ ገቢ ነው የሚባለው ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ ውስጥ ቤት በማከራየት ካገኘው ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀደው ጠቅላላ ወጪ ተቀናሽ ተደርጎ የሚቀረው ገቢ ነው የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና እንደተጠበቁ ሆነው አንድ ግብር ከፋይ በግብር ዓመቱ ቤት በማከራየት የሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ የሚከተሉትን ይጨምራል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሀ የኪራይ ዋጋ ጭማሪን ወይም ተመሳሳይ ክፍያዎችን ጨምሮ በኪራይ ውሉ መሠረት ግብር ከፋዩ በዓመቱ የሚያገኘው ማናቸውም የገንዘብ መጠን ለ በኪራይ ውሉ መሠረት ተከራዩ አከራዩን በመወከል በግብር ዓመቱ ለሌሎች የሚከፍላቸው ክፍያዎች ሐ ግብር ከፋዩ ጉዳቱን ለማስተካከል ያልተጠቀመበት እና በቤቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ማስተካከያ ይሆን ዘንድ የያዘው አና በግብር ዓመቱ ለግብር ከፋዩ ገቢ የተደረገው ማንኛውም ቦንድ ዋስትና ወይም ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን ለታክስ ከፋዩ ከሚከፈለው ኪራይ በተጨማሪ በኪራዩ ውል መሠረት ተከራዩ ራሱ ለቤቱ እድሳት ወይም ማሻሻያ የሚያወጣው ገንዘብ ግብር ከፋዩ ቤቱን ያከራየው ከዕቃዎች ጋር በሚሆንበት ጊዜ ያገኘው ጠቅላላ ገቢ ከዕቃዎቹ የተገኘውን የኪራይ ገቢም ያጠቃልላል ግብር ከፋዩ ቤት በማከራየት የሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ከገቢ ግብር ነዓ የሆነን ገቢ አይጨምርም በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዛሉ ሀ ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግሥት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች ለ ለቤቶች ለቤት ዕቃና መሣሪያ ማደሻ መጠገኛና ለአርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ከቤት ዕቃ እና ከመሳሪያ ኪራይ ከሚገኘው ጠቅላላ ገንዘብ ላይ ዛፃምሳ በመቶ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ በማናቸውም ምክንያት በዚህ አዋጅ መሠረት የዚሣብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ላለባቸው ግብር ከፋዮች ተፈፃሚ ሊሆን አይችልም የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ግብር ከፋይ በግብር ዓመቱ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚሰላበት ጊዜ ገቢውን ለማግኘት የወጣና በግብር ከፋዩ የተከፈለ አስፈላጊ የሆነ ወጪ ተቀናሽ የሚደረግ ሲሆን ይህም ወጪ የሚከተሉትን ይጨምራል ሀ ቤቱ ያረፈበት መሬት ኪራይ ለ የጥገና ወጪ ሐ የቤቱ የቤት ዕቃዎችና የመሣሪያዎች የአርጅና ቅናሽ መ ወለድና የመድን አረቦን ሠ ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግሥት ወይም ለከተማ አስተዳደር የከፈላቸው ክፍያዎች የተከራይ አከራዮች ጀ የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው የተከራይ አከራዩ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች አስፈላጊ ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው ተከራይ የተከራየውን ቤት መልሶ እንዲያከራይ የሚፈቅድ የቤት ባለቤት ተከራዩ ግብሩን ሳይከፍል ቢቀር ስለእርሱ ሆኖ ግብሩን የመክፈል ኃላፊነት ይኖርበታል የሚከራይ አዲስ ቤትን ስለማሳወቅ ለኪራይ የሚሰራ ቤት ተሰርቶ እንዳለቀ ወይም ቤቱ እንደተከራየ ከሁለቱ በሚቀድመው ጊዜ የቤቱ ባለቤትና የቤቱ ሥራ ተቋራጭ የቤቱ ግንባታ የተጠናቀቀ ወይም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ የተከራየ መሆኑን ከቤቱ ኪራይ በሚገኘው ገቢ ላይ የሚፈለገውን ግብር መክፈል ያለበትን ሰው ስም አድራሻና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ቤቱ ለሚገኝበት የቀበሌ አስተዳደር ወይም የአካባቢ አስተዳደር ማስታወቅ አለባቸው የቀበሌው አስተዳደር እና የአካባቢው አስተዳደር በማስታወቂያው መሠረት የተገኘውን መረጃ ለባለሥልጣኑ መግለጽ አለባቸው ክፍል አራት ሠንጠረዥ ሐ ከንግድ ሥራ የሚገኝ ገቢ ምዕራፍ አንድ ከንግድ ሥራዎች በሚገኝ ገቢ ላይ ግብርን ስለመጣል በንግድ ሥራ ገቢ ላይ ግብርን ስለመጣል በዚህ ክፍል የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ በግብር ዓመቱ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ያለው ሰው በእያንዳንዱ የግብር ዓመት በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተመለከተው መጣኔ ወይም መጣኔዎች መሠረት የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ይከፍላል አንድ ግብር ከፋይ በአንድ የግብር ዓመት የሚከፍለው የንግድ ሥራ ገቢ ግብር የሚሰላው በዚህ አዋጅ አንቀጽ የተመለከተው መጣኔ ወይም መጣኔዎች በግብር ከፋዩ የግብር ዓመት ግብር የሚከፈልበት ገቢ ላይ ተፈፃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ነው በንግድ ሥራ ገቢ ላይ ተፈፃሚ የሚሆኑ መጣኔዎች በድርጅት ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የንግድ ሥራ ገቢ የግብር መጣኔ ሰላሳ በመቶ ቋ ነው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በግለሰብ ላይ ተፈፃሚ የሚሆኑት የንግድ ሥራ ገቢ ግብር መጣኔዎች የሚከተሉት ናቸው ከንግድ ሥራ የሚገኝ ግብር የንግድ ሥራ ገቢ የሚከፈልበት ገቢ በዓመት ግብር መጣኔ ከ በላይ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ። ድንጋጌ ቢኖርም ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች ግብር የሚከፍሉት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሥር በተመለከቱት መጣኔዎች መሠረት ይሆናል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች የሚለው የፌደራል ከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲን ለማቋቋም በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ሺ የተሰጠውን ትርጉም ይይዛል ግብር የሚከፈልበት የንግድ ሥራ ገቢ የአንድ ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ዓመታዊ የንግድ ሥራ ገቢ ነው የሚባለው ከንግድ ሥራ ከተገኘ ጠቅላላ የግብር ዓመቱ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀዱት ወጪዎች ተቀናሽ ከተደረጉ በላ የሚገኘው የገቢ መጠን ነው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በዚህ አዋጅ ሌሎች ድንጋጌዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣቸው ደንቦች አና ሚኒስትሩ በሚያወጣቸው መመሪያዎች የተመለከቱት እንደተጠበቁ ሆነው የአንድ ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ የሚወሰነው ግብር ከፋዩ በፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች መሠረት በሚያዘጋጀው የትርፍና ኪሳራ ወይም የገቢ መግለጫ ላይ በመመስረት ይሆናል የንግድ ሥራ ገቢ የዚህ አዋጅ ሌሎች ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በአንድ የግብር ዓመት የአንድ የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ከፋይ የንግድ ሥራ ገቢ የሚከተሉትን ይጨምራል ሀ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢን ሳይጨምር ግብር ከፋዩ ዕቃዎችን በማስተላለፍ እንዲሁም አገልግሎቶችን በመስጠት የሚያገኘውን የገንዘብ መጠን ጨምሮ በግብር ዓመቱ ከንግድ ሥራ ያገኘው ጠቅላላ ገንዘብ መጠን ለ ለንግድ የሚውል ዕቃን ሳይጨምር በግብር ዓመቱ የንግድ ሥራ ሀብትን በማስተላለፍ የሚገኝ የገንዘብ መጠን ሐ በዚህ አዋጅ መሠረት ለግብር ዓመቱ የግብር ከፋዩ ገቢ ተደርጎ የሚወሰድ ሌላ ማንኛውም የገንዘብ መጠን ከንግድ ሥራ የሚገኝ ገቢ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረገን ገቢ አይጨምርም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠረት በንግድ ሥራ ገቢ ውስጥ የሚካተተው የንግድ ሥራ ሀብትን በማስተላለፍ የሚገኝ ገቢ ከንግድ ሥራ ሀብቱ የመዝገብ ዋጋ በላይ የሆነው የንግድ ሥራ ሀብቱ በሚተላለፍበት ጊዜ ከተላለፈው ሀብት የተገኘው ገቢ ነው አንድ የንግድ ሥራ ሀብት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ መሠረት ግብር የሚከፈልበት ከሆነ ሀ ለ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ መሠረት በንግድ ሥራ ገቢ ውስጥ የሚካተተውን የንግድ ሥራ ሀብትን በማስተላለፍ የሚገኘውን ገቢ ለንግድ ሥራው ሀብት የተደረገው ወጪ ከንግድ ሥራው ሀብት የተጣራ የመዝገብ ዋጋ የሚበልጠው የገንዘብ መጠን ሲሆን ከወጪው በላይ በሚገኘው ጥቅም ላይ በአንቀጽ መሠረት ግብር ይከፈልበታል ተቀናሽ የሚደረጉ ወጪዎች የዚሀ አዋጅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በግብር ዓመቱ የግብር ከፋዩን ግብር የሚከፈልበት ገቢ ለመወሰን በተቀናሽ የሚያዙት ወጪዎች የሚከተሉትን ይጨምራሉ ሀ ለ ሐ ሠ በንግድ ሥራው ገቢው ውስጥ የተካተቱትን ገቢዎች ለማግኘት ለንግዱ ሥራ ዋስትና ለመስጠትና የንግድ ሥራውን ለማስቀጠል በግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ ውስጥ የተደረጉ አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎች በፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች በተመለከተው መሠረት የተሠላ በግብር ዓመቱ በግብር ከፋዩ ለተሸጠ የንግድ ዕቃ የወጣ ወጪ በዚህ አዋጅ አንቀጽ በሚወሰነው መሠረት የንግድ ሥራ ገቢን ለማግኘት ሥራ ላይ የዋሉ ዋጋቸው የሚቀንስ ሀብቶች እአና ግዙፋዊ ሀልዎት ለሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶች በግብር ዓመቱ የሚታሰበው ጠቅላላ የአርጅና ቅናሽ ግብር ከፋዩ የንግድ ዕቃን ሳይጨምር በግብር ዓመቱ የንግድ ሥራ ሀብትን ሲያስተላልፍ የሚገጥመው ኪሳራ ለግብር ዓመቱ በዚህ አዋጅ መሠረት ለግብር ከፋዩ በተቀናሽነት የሚፈቀድ ሌላ ማናቸውም ወጪ ግብር የሚከፈልበት ሀብት ዋጋው የሚቀንስ ሀብት ካልሆነ በስተቀር ግብር የሚከፈልበት ሀብት በሚተላለፍበት ጊዜ ለሚደርስ ኪሳራ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ ተፈፃሚ የሚሆን ሲሆን የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መ ግን ተፈፃሚ አይሆንም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መ አፈፃፀም የንግድ ሥራ ሀብትን በማስተላለፍ የሚደርስ ኪሳራ የሚባለው ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ የሀብቱ የተጣራ የመዝገብ ዋጋ ሀብቱ ከተላለፈበት ዋጋ በሚበልጠው የገንዘብ ልክ ነው የወለድ ወጪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አና የዚህ አዋጅ አንቀጽ ሻ አንደተጠበቁ ሆነው ግብር ከፋዩ የወሰደውን ብድር ወይም ሌላ ዕዳ ወይም ያደረገውን ስምምነት የንግድ ሥራ ገቢውን ለማግኘት ተግባር ያዋለው እስከሆነ ድረስ ከዚህ ጋር በተያያዘ የተከፈለው ወለድ የግብር ከፋዩ የግብር ዓመቱ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚወሰንበት ጊዜ አንደወጪ ይያዝለታል ለሚከተሉት ወጪዎች ተቀናሽ አይፈቀድም ሀ ወለዱ በብሔራዊ ባንክ እና በንግድ ባንኮች መካከል በተደረገ ብድር ከሚታሰብ የወለድ መጣኔ ሁለት በመቶ የሚበልጥ ከሆነ በተቀናሽ አይያዝም ነገር ግን ወለዱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕውቅና ለተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ወይም በኢትዮጵያ ለሚገኙ ሰዎች ብድር እንዲሰጥ ለተፈቀደለት የውጭ ሀገር ባንክ የተከፈለ ወይም የሚከፈል ከሆነ በተቀናሽ ይያዛል ለ የወለዱ ገቢ ግንኙነት ባለው ሰው የሰንጠረዥ መ ሥራ ገቢ ውስጥ ካልተካተተ በስተቀር አንድ ግብር ከፋይ በኢትዮጵያ ነዋሪ ለሆነ ግንኙነት ላለው ሰው የከፈለው ወይም የሚከፍለው ወለድ ለበጎ አድራጎት ዓላማ የሚደረጉ ስጦታዎች የግብር ከፋዩ ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ በሚወሰንበት ጊዜ ግብር ከፋዩ ያደረገው ስጦታ ተቀናሽ የሚደረገው ስጦታው ለሚከተሉት የተደረገ ሲሆን ነው ። ሣሪ ሀ የወጪው መጠን ወይም ለሀብቱ የተደረገ ወጪ ለ ለንግድ ማምረት ከተጀመረበት ቀን አንስቶ ለንግድ ማምረት በተጀመረበት የግብር ዓመት የመጨረሻ ቀን መካከል ያሉት ቀናት ሐ ለንግድ የሚሆን ምርት ማምረት በተጀመረበት የግብር ዓመት ያሉት ቀናት ብዛት የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ስምምነትን ሳይጨምር ፈቃድ የተሰጠው ሰው ከማዕድን ሥራ መብት ውስጥ አንድ ጥቅም ያስተላለፈ እንደሆነ ወይም ደግሞ የሥራ ተቋራጩ በነዳጅ ስምምነት ካገኘው መብት ውስጥ አንድ መብት ወይም ጥቅም ያስተላለፈ እንደሆነ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ መብቱን በማስተላለፍ የሚያገኘው ጥቅም ተደርጎ የሚወሰደው የማስተላለፉ ተግባር በተከናወነበት ጊዜ ተቀናሽ የተደረገለትን ወይም በማናቸውም መንገድ ያልመለሰውን ሂሣብ ሳይጨምር ፈቃድ ለተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ ያወጣው የማልሚያ ወጪ ከተቀነሰ በላ ነው ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ለንግድ የሚሆን ምርት ማምረት መጀመር ማለት የማዕድን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሜኒስቴር በሚወስነው መሠረት ከቋ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ምርት ማምረት በተቻለባቸው ቀናት ካሉት ቋ ቀናት ውስጥ የመጀመሪያው ቀን ነው ጓ የመልሶ ማቋቋሚያ ወጪ በተፈቀደ መልሶ ማቋቋሚያ ዕቅድ መሠረት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጭ ከማዕድን ወይም ከነዳጅ ሥራዎች ጋር ተያይዞ በግብር ዓመቱ ለመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ የሚያደርገው መዋጮ መዋጮው በተደረገበት የግብር ዓመት በተቀናሽነት ይያዛል ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ የማዕድን ወይም የነዳጅ ሥራን በሚመለከት በፀደቀ መልሶ ማቋቋሚያ ዕቅድ መሠረት ለሚሰራው ሥራ የሚያወጣው ወጪ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ ያልተከፈለው እንደሆነ ወጪው በወጣበት የግብር ዓመት በተቀናሽነት ይያዝለታል በመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ ውስጥ የሚጠራቀም የገንዘብ መጠን ወይም በመልሶ ማቋቋሚያ ዕቅድ መሠረት የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን ከማቋቋሚያ ፈንድ ወጪ የሚደረግ የገንዘብ መጠን ከገቢ ግብር ነፃ ነው ዓ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ከመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ ወጪ ሆኖ ፈቃድ ለተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ ተመላሽ የተደረገ የገንዘብ መጠን ተመላሽ በተደረገበት የግብር ዓመት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ የንግድ ሥራ ገቢ ተደርጎ ይወሰዳል የመልሶ ማቋቋሚያ ሥራ በሚጠናቀቅት ጊዜ ፈቃድ በተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጭ የመልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ ውስጥ ትርፍ የገንዘብ መጠን በሚኖርበት ጊዜ ይህ የገንዘብ መጠን የመልሶ ማቋቋሙ ስራ በተጠናቀቀበት የግብር ዓመት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ የንግድ ሥራ ገቢ ተደርጎ ይወሰዳል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሀ የፀደቀ የመልሶ ማቋቋሚያ ዕቅድ ማለት በማዕድን መብት ወይም በነዳጅ ስምምነት የሚወሰኑትን ግዴታዎች ጨምሮ የማዕድን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የፀደቀ የማዕድን ወይም የነዳጅ ማውጫ ቦታ መልሶ ማቋቋሚያ ዕቅድ ነው ለ መልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ ማለት በማዕድን መብት ወይም በነዳጅ ስምምነት የተሸፈነውን ክልል ለማስተካከል ለወደፊት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ለመሸፈን በማዕድን መብት ወይም በነዳጅ ስምምነት መሠረት መቀመጥ የሚገባው እና የማዕድን የነዳድና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አና ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ በጋራ የሚያስተዳድሩት ገንዘብ ነው ስለ ኢንቨስትመንት ተቀናሽ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም ሥራ ተቋራጩ በፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን በተፈቀዱ ሌሎች የልማት መስኮች ወጪ ሆኖ ኢንቨስት ለሚደረግ የኢንቨስትመንት ወጪ ከእያንዳንዱ የግብር ዓመት ጠቅላላ ገቢው ላይ አስከ አምስት በመቶ መቀነስ ይችላል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም ሥራ ተቋራጭ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በአንድ የግብር ዓመት ተቀናሽ ያደረገውን የገንዘብ መጠን ተቀናሽ ከተደረገበት የግብር ዓመት ቀጥሎ እስካለው የግብር ዓመት መጨረሻ ድረስ ኢንቨስት ካላደረገ በዚሁ የግብር ዓመት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም ሥራ ተቋራጭ ጠቅላላ ገቢው ላይ ይደመራል መብትን ስለማስተላለፍ መብትን ማስተላለፍ ተፈፃሚ የሚሆነው የሚከተሉት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ ይሆናል ሀ አስተላላፊ ተብሎ የሚጠቀሰው ባለፈቃድ ወይም ሥራ ተቋራጭ በማዕፅድን ማውጣት መብት ወይም በነዳጅ ስምምነት ያገኘውን የተወሰነ መብት መብት የተላለፈለት ተብሎ ለሚጠቀሰው ሌላ ሰው ለማስተላለፍ የማስተላለፍ ስምምነት ተብሎ የሚጠቀስ ስምምነት ያደረገ እንደሆነ ለ መብቱ የተላለፈለት ሰው ከመብት አስተላላፊው በሙሉ ወይም በከፊል ለተላለፈለት መብት የሚከፍለው ዋጋ መብት የተላለፈለት ሰው ሊከፍል የተስማማበትን ወጪ ወይም መብት አስተላላፊው ካስቀረው የተወሰነ መብት የሚመነጩ የተወሰኑትን ወይም ሁሉንም ግዴታዎች መብት አስተላላፊውን ተክቶ ለመወጣት የሚገባውን ግዴታም ይጨምራል መብትን ማስተላለፍ ተፈፃሚ በሚሆንበት ጊዜ ሀ መብት አስተላላፊው ካስቀረው መብት ጋር በተያያዘ መብት የተላለፈለት ሰው የሚያከናውነው ሥራ ዋጋ በሚከተሉት ውስጥ አይካተትም መብት አስተላላፊው ለተላለፈው መብት በተቀበለው ዋጋ ወይም በመብት አስተላላፊው የንግድ ሥራ ገቢ እና የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ለ መብት አስተላላፊው ለተላለፈው መብት በተቀበለው ወይም በሚቀበለው የገንዘብ መጠን ላይ የሚከተሉት ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል መብት አስተላላፊው ከተላለፈው መብት ጋር በተያያዘ ላወጣው ወጪ ያገኘው ተቀናሽ ተመላሽ በመደረጉ ምክንያት በተቀበለው የገንዘብ መጠን ላይ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ድ ድንጋጌ ተፈፃሚ ይሆናል ሀ መብት አስተላለፊው ከተቀበለው የገንዘብ መጠን የዚህ አዋጅ አንቀጽ ድ ድንጋጌ ተፈፃሚ የሚሆንበት ተቀናሽ ወጪ የበለጠ እንደሆነ በብልጫ የታየው የገንዘብ መጠን የተላለፈው መብት ዋጋ ተደርጎ ይወሰዳል የማዕድን ወይም የነዳጅ መብትን በተዘዋዋሪ መንገድ ስለማስተላለፍ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ የነበረው ዋና የባለቤትነት መብት ከ ከአስር በመቶ በላይ የተለወጠ እንደሆነ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም ሥራ ተቋራጩ ይህንኑ ለውጥ ወዲያውኑ ለባለሥልጣኑ በጽሁፍ ማሳወቅ አለበት በአንድ ድርጅት ውስጥ የአባልነት መብቱን በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ የሚያስተላልፈው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተጠቀሰውን ማስታወቂያ መስጠት ያለበት ሰው የኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ እንደሆነ ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነው ሰው ወኪል እንደሆኑ ተቆጥሮ ከማስተላለፉ ጋር ተያይዞ በዚህ አዋጅ መሠረት ሊከፈል የሚገባውን ግብር የመክፈል ግዴታ አለባቸው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ቭሸቭ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ወይም የሥራ ተቋራጩ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነውን ሰው በመወከል የከፈሉት ማንኛውም ግብር በዚህ አዋጅ መሠረት በኢትዮጵያ ነዋሪ ካልሆነው ሰው ላይ ከሚፈለገው የታክስ ዕዳ ጋር ይካካሳል ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ የተመለከተው በአንድ ድርጅት ውስጥ ያለው የአባልነት ጥቅም እንደ ንግድ ሥራ ሀብት ተደርጎ ይወሰዳል ምዕራፍ አምስት ዓለም ዓቀፍ ግብር በውጭ ሀገር የተከፈለን የንግድ ሥራ ግብር ስለማካካስ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ግብር ከፋይ በሠንጠረዥ ሐ መሠረት ግብር የሚከፍልበት ገቢ ያለው አንደሆነ እና በዚሁ ገቢ ላይ በውጭ ሀገር ግብር ከፍሎበት ከሆነ ግብር ከፋዩ በውጭ ሀገር የከፈለው ግብር በውጭ ሀገር ለተከፈለ ግብር የሚደረግ ማካካሻ ተብሎ የሚካካስለት ከሚከተሉት ከአነስተኛው መጠን ጋር አኩል የሚሆነው የገንዘብ መጠን ነው ሀ በውጭ ሀገር የተከፈለው የገቢ ግብር ወይም ለ በውጭ ሀገር በተገኘው ገቢ ላይ በሠንጠረዥ ሐ መሠረት ተከፋይ የሚሆነው የንግድ ገቢ ግብር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለ የተመለከተው የንግድ ገቢ ግብር የሚሰላው በዓመቱ በኢትዮጵያ ነዋሪ በሆነው ግብር ከፋይ ላይ ተፈፃሚ የሚደረገውን አማካይ የንግድ ሥራ ገቢ ግብር መጣኔ ግብር ከፋዩ ባገኘው የተጣራ የውጭ ሀገር ገቢ ላይ ተፈፃሚ በማድረግ ነው በዚህ አንቀጽ መሠረት በውጭ ሀገር የተከፈለ ግብር ሊካካስ የሚችለው ሀ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው በውጭ ሀገር ባገኘው ገቢ ላይ ሊከፍል የሚገባውን ግብር ገቢው ከተገኘበት የግብር ዓመት በኋላ ባሉት ሁለት የግብር ዓመታት ወይም ደግሞ ባለስልጣኑ በሚፈቅደው ተጨማሪ ጊዜ ውስጥ የከፈለ አእንደሆነ አና የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ለ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው ለከፈለው ግብር በውጭ አገር የታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ ደረሰኝ ያለው አንደሆነ ብቻ ነው በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው በግብር ዓመቱ መክፈል የሚኖርበትን የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ሲያሰላ ማንኛውንም የግብር ማካካሻ ተግባራዊ ከማድረጉ በፊት በውጭ ሀገር ለተከፈለ ግብር የተፈቀደውን ማካካሻ ተግባራዊ ማድረግ አለበት በአንድ የግብር ዓመት ውስጥ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው በውጭ ሀገር የከፈለው ግብር በዚያው የግብር ዓመት ሙሉ በሙሉ የማይካካስ የሆነ አንደሆነ ሳይካካስ የቀረው ግብር ተመላሽ ሊደረግ ወይም ወደቀደመው የግብር ዓመት ሊመለስ ወይም ወደሚቀጥለው የግብር ዓመት ሊሸጋገር አይችልም ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሀ አማካይ የንግድ ሥራ ገቢ ግብር መጣኔ ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት ማንኛውም የግብር ማካካሻ ከመደረጉ በፊት በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ሰው የግብር ዓመቱ ግብር በሚከፈልበት ገቢ ላይ ተግባራዊ የሚሆነው መጣኔ ነው ለ የውጭ ሀገር ገቢ ግብር ማለት በከፋዩ ተቀንሶ የሚያዝን ግብር ጨምሮ በውጭ ሀገር መንግሥት ወይም በውጭ ሀገር አካባቢያዊ መንግሥት የተጣለ ግብር ሲሆን ቅጣትን ተጨማሪ ታክስን ወይም ደግሞ ይህንን ግብር በሚመለከት የሚከፈል ወለድን አይጨምርም ሐ የተጣራ የውጭ ሀገር ገቢ ማለት በአንድ የግብር ዓመት በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነን ግብር ከፋይ በሚመለከት በዚህ ሰንጠረኝ መሠረት ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ ካገኘው ጠቅላላ የውጭ ሀገር ገቢ ላይ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ጭ ለግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ በዚህ ሠንጠረዥ መሠረት የሚፈቀደው ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ጋር በተያያዘ ተቀናሽ የሚደረገው ወጪ ከተቀነሰ በኋላ የሚቀረው ገቢ ነው የውጭ ሀገር ገቢውን ለማግኘት ሲባል ብቻ ወጪ የተደረገ እና በውጭ ሀገር የሚገኝ ገቢ አራሱን የቻለ የገቢ ዓይነት ሆኖ የሚመደብ በመሆኑ የውጭ ሀገር ገቢውን ለማግኘት በወጣው መጠን በዚህ አዋጅ አንቀጽ ድፅ መሠረት የተከፋፈለ ሲሆን የውጭ ሀገር የንግድ ሥራ ኪሳራዎች በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ግብር ከፋይ በሠንጠረዥ ሐ መሠረት ግብር የሚከፈልበትን የውጭ ሀገር ገቢን ለማግኘት ያወጣው ወጪ በዚህ አዋጅ መሠረት ተቀናሽ የሚደረግለት በውጭ ሀገር ካገኘው ገቢ ላይ ብቻ ነው በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ግብር ከፋይ በአንድ የግብር ዓመት በውጭ ሀገር ኪሳራ ያጋጠመው እንደሆነ ኪሳራው ከደረሰበት የግብር ዓመት ቀጥሎ ላለው የግብር ዓመት የሚሸጋገር ሆኖ ይህም ኪሳራ በተሸጋገረበት የግብር ዓመት ግብር ከፋዩ በውጭ ሀገር ካገኘው ገቢ ላይ በሠንጠረዥ ሐ መሠረት ተቀናሽ ይደረጋል በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነው ግብር ከፋይ ኪሳራውን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በሙሉ ወይም በከፊል መቀነስ ያልቻለ እንደሆነ ኪሳራው በሙሉ ተቀንሶ እስከሚያልቅ ድረስ ወደሚቀጥሉት የግብር ዓመታት ተሸጋግሮ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተቀናሽ ይደረጋል ሆኖም ግብር ከፋዩ ኪሳራው ከደረሰበት የግብር ዓመት በኋላ ካሉት አምስት የግብር ዓመታት በላይ ኪሳራውን ለማሸጋገር አይችልም ግብር ከፋዩ የውጭ ሀገር ኪሳራ ያስተናገደባቸው ሁለት የግብር ዓመታት የኖሩ እንደሆነ እና አያንዳንዱ ኪሳራ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የተሸጋገረ እንደሆነ ግብር ከፋዩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተጨማሪ ኪሳራዎችን ለማሸጋገር አይፈቀድለትም አንድ ግብር ከፋይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተመለከቱትን የውጭ ዛገር ኪሳራዎች ሊያሸጋግር የሚችልበት ዝርዝር የአፈፃፀም ሥርዓት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም በአንድ የግብር ዓመት በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነን ግብር ከፋይ በሚመለከት በውጭ ሀገር የደረሰ ኪሳራ ማለት ግብር ከፋዩ በሠንጠረዥ ሐ መሠረት ግብር የሚከፈልበትን የውጭ ሀገር ገቢ ለማግኘት ያወጣቸው ወጪዎች መጠን ከጠቅላላው የውጭ ሀገር ገቢ በልጦ ሲገኝ ነው ለኩባንያ ካፒታል የሚወሰድ ብድር የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የፋይናንስ ድርጅቶችን ሳይጨምር በውጭ አገር ባለአክሲዩኖች ቁጥጥር ስር ያለና በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ኩባንያ የግብር ዓመቱ አማካይ ዕዳ ከአማካይ የካፒታል መዋጮ ከ ለ ። ሺ ብር አንድ ሺህ ብር በታች ሲሆን የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ተፈፃሚ አይሆንም ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም የዕድል ሙከራ ማለት የጨዋታው ውጤት በተሳታፊው ችሉታ ሳይሆን በዋነኝነት በፅድል ላይ የተመሰረተ ሲሆን ሎተሪንና ቶምቦላንም ይጨምራል ሀብትን አልፎ አልፎ በማከራየት የሚገኝ ገቢ በኢትዮጵያ ውስጥ አልፎ አልፎ ሀብት ማንኛውንም መሬት ቤት ወይም የሚንቀሳቀስ ሀብት በማከራየት ገቢ የሚያገኝ ሰው ከጠቅላላው የኪራይ ገቢ ላይ አስራ አምስት በመቶ የኪራይ ገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት የዚህ አንቀጽ ድንጋጌ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ወይም ዛ መሠረት የሮያሊቲ ግብር በሚከፈልበት ገቢ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚገኝ ጥቅም አንድ ሰው ግብር የሚከፈልበት ሀብት ተብሎ የሚጠቀስን የማይንቀሳቀስ ሀብት አክሲዮን ወይም ቦንድ በማስተላለፍ ጥቅም ያገኘ እንደሆነ በተገኘው ጥቅም ላይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተመለከተው መጣፄ መሠረት የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በ መሠረት በሚከፈለው ግብር ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው መጣኔ ሀ ለምድብ ሀ ግብር የሚከፈልባቸው ሀብቶች ዐ አሥራ አምስት በመቶ ለ ለምድብ ለ ግብር የሚከፈልባቸው ሀብቶች ቋ ሠላሳ በመቶ ይሆናል ግብር የሚከፈልበትን ሀብት በማስተላለፍ የሚገኘው ጥቅም ሀብቱን በማስተላለፍ የተገኘው ዋጋ ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ ከነበረው ዋጋ በልጦ የተገኘው የገንዘብ መጠን ነው በዚህ ንዑስ አንቀጽ የተዘረዘሩት እንደተጠበቁ ሆኖ አንድ ሰው በግብር ዓመቱ ውስጥ አንድን ግብር የሚከፈልበት ሀብት ሲያስተላልፍ ኪሳራ የደረሰበት እንደሆነ ኪሣራው በዚያው የግብር ዓመት በተመሳሳይ ምድብ ያለ ግብር የሚከፈልበት ሀብት ሲተላለፍ ከሚገኘው ገቢ ጋር እንዲቻቻል ይደረጋል ሀ ኪሳራው የሚውለው በዚህ አንቀጽ መሠረት የተገኘን ገቢ ለማቻቻል ነው ለ ያልተቻቻለው ኪሳራ ተቻችሎ እስከሚያልቅ ድረስ በተመሳሳይ ምድብ ውስጥ ያለ ሀብት በሚተላለፍበት ጊዜ ለማካካስ እንዲውል ላልተወሰነ ጊዜ ይሸጋገራል ሐ አንድ ሰው ግንኙነት ላለው ሰው ሀብት ያስተላለፈ እንደሆነ የደረሰው ኪሳራ ዕውቅና አይሰጠውም መ አንድ ሰው የደረሰበትን ኪሳራ ባለስልጣኑን በሚያሳምን መንገድ ማስረዳት የቻለ አንደሆነ ነው »ኔ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ግብር የሚከፈልበትን ሀብት በማስተላለፍ የደረሰው ኪሳራ ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ ለሀብቱ የወጣው ወጪ ሀብቱ ከተላለፈበት ዋጋ የሚበልጠው የገንዘብ መጠን ነው የተላለፈው ግብር የሚከፈልበት ሀብት የንግድ ሥራ ሀብት በሚሆንበት ጊዜ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ወ ተፈፃሚ ይሆናል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሀ የማይንቀሳቀስ ሀብት ሕንፃው ከመተላለፉ በፊት ለሁለት ዓመታት ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያነት ያገለገለ ሕንፃን አይጨምርም ለ ምድብ ሀ ግብር የሚከፈልበት ሀብት ማለት የማይንቀሳቀስ ሀብት ማለት ነው ሐ ምድብ ለ ግብር የሚከፈልበት ሀብት ማለት አክሲዮኖችና ቦንዶች ማለት ነው ንፋስ አመጣሽ ትርፍ ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ ከተመለከቱ የንግድ ሥራዎች የሚገኝ ንፋስ አመጣሽ ትርፍ በመመሪያው በተመለከተው የማስከፈያ ልክ ግብር ይከፈልበታል ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ ሀ ንፋስ አመጣሽ ትርፍ ነው ሊባል የሚችለው የገቢ መጠን ለ በንፋስ አመጣሽ ትርፍ ላይ የተጣለውን ግብር ሊከፍሉ የሚገባቸውን የንግድ ሥራዎች ዓይነት ሐ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚከፈለው ግብር ሥራ ላይ የሚውልበትን ቀን መ የግብር አወሳሰኑን ዘዴ አና ለግብሩ አወሳሰን መሠረት የሚሆኑ ታሳቢዎችን እንዲወስን ስልጣን ተሰጥቶታል ሚኒስትሩ የንግድ ሥራ ባህሪያትን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለተለያዩ የንግድ ሥራዎች ንፋስ አመጣሽ ትርፍ የሚባለው የገንዘብ መጠን እንዲለያይ ለማድረግ አንዲሁም የተለያየ የግብር ማስከፈያ ልክ ለመወሰን ይችላል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በዚህ አንቀጽ ንፋስ አመጣሽ ትርፍ ማለት ማንኛውም ያለ ልፋት የሚገኝ ያልተጠበቀ ወይም ሌላ ተደጋግሞ የማይገኝ ትርፍ ነው ያልተከፋፈለ ትርፍ ሜኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት በአንድ የግብር ዓመት ግብር ከተከፈለ በኋላ ለአባላቱ ያልተከፋፈለ እና መልሶ ኢንቨስት ያልተደረገ የተጣራ የድርጅቱ ትርፍ አሥር በመቶ ግብር ይከፈልበታል በቋሚነት በሚሠራ ድርጅት የሚላክ ትርፍ በኢትዮጵያ ውስጥ በቋሚነት በሚሠራ ድርጀት አማካኝነት የንግድ ሥራ የሚያከናውን በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው በቋሚነት በሚሠራ ድርጅት በሚላክለት ትርፍ ላይ አሥር በመቶ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አፈፃፀም የሚመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሠረት ይሆናል ሌሎች ገቢዎች በሠንጠረዥ ሀ ለ ሐ እና በዚህ ሠንጠረዥ ሌሎች አንቀጾች መሠረት የገቢ ግብር የማይከፈልበት ማንኛውንም ገቢ ያገኘ ሰው በጠቅላላ ገቢው ላይ አሥራ አምስት በመቶ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ ይኖርበታል ከሠንጠረዥ መ ጋር የተያያዙ ጠቅላላ ድንጋጌዎች በሠንጠረዥ መ መሠረት የሚጣል ግብር ሀ በሌሎች ሠንጠረፐች ሥር ግብር ለሚከፈልበት ገቢ ወይም ለ ከገቢ ግብር ነፃ በሆኑ ገቢዎች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም በዚህ ሠንጠረዥ መሠረት የሚጣለው ግብር በገቢው ላይ የመጨረሻ ግብር ይሆናል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ያገኘው የሮያሊቲ የትርፍ ድርሻ የወለድ ወይም በአንቀጽ የተመለከተውን ግብር የሚከፈልበትን ሀብት በማስተላለፍ ያገኘው ገቢ ከውጭ ሀገር የተገኘ እንደሆነ ይህ ሰው በዚህ ሠንጠረዥ ከሚከፈለው ገቢ ላይ በውጭ ሀገር በዚሁ ገቢ ላይ የከፈለው ግብር ከዜሮ በታች ሳይወርድ ተቀናሽ እንዲደረግ ይፈቀድለታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተቀናሽ ያልተደረገን ግብር ለማሸጋገር አይቻልም ግብርን ቀንሶ የመያዝ ኃላፊነት ያለበት ሰው በዚህ አዋጅ ክፍል አስር መሠረት ግብሩን ቀንሶ ያስቀረ እንደሆነ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ ኔ ወይም ዛ በተመለከተው መሠረት ግብር ከፋዩ ያለበትን ግብር የመክፈል ግዴታ እንደተወጣ ይቆጠራል ክፍል ስድስት ሠንጠረዥ ሠ ከገቢ ግብር ነፃ የሆነ ገቢ ከገቢ ግብር ነፃ የሆነ ገቢ ህ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የሚከተሉት ገቢዎች ከገቢ ግብር ነፃ ናቸው ሀ ሚኒስትሩ በዚህ ፊደል ተራ በቁጥር አና በተመለከቱት ላይ በሚያወጣው መመሪያ የሚያደርገው ገደብ እንደተጠበቀ ሆኖ ለተቀጣሪው የሚከፈሉ የሚከተሉት ገቢዎች ከገቢ ግብር ነፃ ናቸው ሠራተኛው ሲታመም አሠሪው ለሠራተኛው ህክምና አገልግሎት የከፈለለት ገንዘብ በሥራ ውል መሠረት ለሠራተኛው የሚከፈል የትራንስፖርት አበል በሥራ ቦታው ወይም በሥራ ሁኔታው አስቸጋሪነት ምክንያት ለሠራተኛው የሚከፈል አበል ፋ ለ ሐ መ ሠ ኤዴ ኤዴ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሠራተኛው ከመደበኛ ሥራው ውጪ ሥራውን ለማከናወን ሲንቀሳቀስ የሚከፈለው የመጓጓዣ ወጪ አና የውሎ አበል የመጓጓጣዣ ወጪው በቅጥር ውሉ መሠረት የተከፈለ ከሆነ ከሥራ ቦታው ውጪ ተመልምሎ ለተቀጠረ ሠራተኛ ወደ ሥራው ሲመጣ ወይም ሥራውን አጠናቆ ሲመለስ የሚከፈለው የመጓጓዣ ወጪ እንዲሁም የውጭ ሀገር ሠራተኞች ከሀገራቸው ሲመጡና ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የሚከፈል የመጓጓዣ ወጪ የማዕድን ማውጣት የማኑፋክቸሪንግ እና የግብርና የንግድ ሥራ የሚሠራ ቀጣሪ ለተቀጣሪው በነፃ የሚያቀርበው ምግብና መጠጥ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በውጭ አገር ለሚመድባቸው ሠራተኞች የሚከፈል አበል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወይም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች የቦርድ አባል ወይም ፀሐፊ አንዲሁም የፌደራልና የክልል መንግሥታት ወይም የከተማ አስተዳደሮች በሚያቋቁሟቸው የጥናት ቡድኖች አባል ወይም ፀሐፊ በመሆን የሚከፈል አበል ለሠራተኛው ጥቅም ተብሎ ከተቀጣሪው የወር ደመውዝ አሥራ አምስት በመቶ ባልበለጠ መጠን በየወሩ በቀጣሪው የሚዋጣ የጡረታ መዋጮ ወይም የፕሮቪደንት ፈንድ በመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ እና በግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ከግብር ነፃ የተደረገ የጡረታ ገቢ የኢትዮጵያ የፌደራል የክልል ወይም የአካባቢ መንግሥታት ወይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከመደበኛ ሥራዎቻቸው ጋር በተያያዘ የሚያገኙት ገቢ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ነ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ በዓለም ዐቀፍ ስምምነት መሠረት ከግብር ነፃ የሆነ የገቢ መጠን በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በተደረገ ስምምነት ከዚህ በላ ከግብር ነፃ ማድረግ የሚያስችል አንቀጽ ተብሎ የሚጠቀስ መሠረት ማናቸውም ገቢ ከግብር ነፃ የሚሆነው የሚከተሉት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ ነው ስምምነቱ የተደረገው ለመንግሥት የገንዘብ የቴክኒክ ሰብአዊ ወይም አስተዳደራዊ እርዳታ ለማቅረብ የሆነ እንደሆነ ሀ ከግብር ነፃ ማድረግ የሚያስችለውን አንቀጽ በሚመለከት ሚኒስትሩ መስማማቱን በጽሁፍ ሲገልጽ በማንኛውም መስክ ለላቀ የሥራ ክንውን ወይም በታክስ አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ መሠረት የሚሰጥ ሽልማት በተቀባዩ ላይ በደረሰ ጉዳት ወይም በሌላ ሰው ሞት ምክንያት የሚከፈል ካሳ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ስጦታው የመቀጠርየኪራይ ወይም የንግድ ሥራ ገቢ ካልሆነ በስተቀር በስጦታ ወይም በውርስ የሚገኝ ጥሬ ገንዘብ ወይም ሀብት በትምህርት ተቋም ውስጥ ትምህርትን በነፃ ለመከታተል የሚፈፀም ክፍያ ለቀለብ ወይም ለህፃናት ድጋፍ የሚሰጡ ክፍያዎች ድርጅቱ ከተቋቋመበት ዓላማ ጋር የማይገናኝ የንግድ ሥራ ገቢን ሳይጨምር ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት የሚያገኘው ገቢ ገንዘብ በሚቆጠርበት ጊዜ ለሚደርሰው ጉድለት ማካካሻ በሚሆን መጠን ብቻ ቀጣሪው ለተቀጣሪው የሚከፍለው እና ለዚሁ ዓላማ መዋሉ የተረጋገጠ የጥሬ ገንዘብ ማካካሻ ክፍያ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ኘ በኢትዮጵያ ፀንቶ በሚሰራበት ሕግ መሠረት በተለይ ከገቢ ግብር ነፃ የተደረገ ገቢ አ ለመኖሪያ ቤት ሠራተኞች የሚከፈል ደመወዝ ከ በነዳጅ ሥራ ላይ የተሰማራ ሥራ ተቋራጭ ለንዑስ ሥራ ተቋራጮች የሚፈፅመው ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ለኢኮኖሚ ለአስተዳደራዊ ወይም ለማህበራዊ ምክንያቶች አንድን ገቢ ከገቢ ግብር ነፃ ሊያደርግ ይችላል ክፍል ሰባት የወል ድንጋጌዎች ምዕራፍ አንድ ሀብት ሀብት ስለማግኘት አንድ ሰው ሀብት አገኘ የሚባለው ሕጋዊ የሀብት ባለቤትነት ስም ከተላለፈለት ጊዜ አንስቶ ሲሆን ሀብቱ መብት ወይም ምርጫ በሚሆንበት ጊዜ ይህ መብት ወይም ምርጫ የተሰጠበትንም ጊዜ ይጨምራል ሀብትን ስለማስተላለፍ አንድ ሰው ሀብቱን አስተላለፈ የሚባለው ሀብቱን ሲሸጥ ሲለውጥ ወይም በሌላ መንገድ በሀብቱ ላይ ያለውን የባለቤትነት ስም ሲያስተላልፍ ሲሆን ሀብቱ እአንዲሠረዝ ለቀድሞ ባለቤቱ አንዲመለስ አንዲጠፋ እአንዲወድም ጊዜው እንዲያልፍ ወይም ለሌላ ተላልፎ አንዲሠጥ ማድረግን ይጨምራል ማናቸውም ሰው ከዚህ ቀደም ያልነበረ ሀብት የሌላ ሰው ሀብት እንዲሆን ያደረገ እንደሆነ ይህንን ያደረገው ሰው ሀብቱ በተፈጠረበት ጊዜ በባለቤትነቱ ስም የነበረን ሀብት ለሁለተኛው ሰው እንዳስተላለፈ ይቆጠራል አንድ ሀብት በውርስ ወይም በኑዛዜ ከተላለፈ ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ ሟቹ ሀብቱን እንዳስተላለፈ ይቆጠራል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሀብትን ማስተላለፍ የአንድን የንግድ ሥራ ሀብት የተወሰነ ክፍል ማስተላለፍንም ይጨምሪል ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም የአንድን ሰው ሀብት ባለቤቱ ተብሎ የሚጠቀስ ለአጣሪ በኪሣራ ሄደት ለተሰየመ ባለአደራ ወይም ለተቀባይ መስጠት ሀብቱን እንደ ማስተላለፍ የማይቆጠር ሲሆን ከሀብቱ ጋር ተያይዞ በአጣሪው በባለአደራው ወይም በተቀባዩ የሚከናወኑ ተግባራት ባለቤቱ እንዳከናወናቸው ይቆጠራሉ ለሀብት የሚደረግ ወጪ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ግዙፋዊ ሀልዎት የሌላቸው የንግድ ሥራ ሀብቶችን ሳይጨምር የአንድ ሀብት ወጪ የሚከተሉት ድምር ይሆናል ሀ ሀብቱ በተገኘበት ጊዜ በዓይነት የሚሰጥን ሀብት ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ጨምሮ ባለሀብቱ ለሀብቱ የከፈለው ዋጋ ሲሆን ሀብቱ የተገነባ የተመረተ ወይም የለማ እንደሆነ ለግንባታ ለማምረት ወይም ለማልማት የወጣውን ወጪ ይጨምራል ለ ሀብቱን በማግኘት በማስተላለፍ ሂደት የወጣ ማንኛውም ወጪ ሐ ሀብቱን ለመትከል ለመቀየር ለማደስ መልሶ ለመገንባት ወይም ለማሻሻል ባለሀብቱ ያወጣው ማንኛውም ወጪ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የአንድ ግዙፋዊ ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ወጪ ነው የሚባለው ሀ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ ወይም ግዙፋዊ ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ለሚለው ሀረግ በተሰጠው ትርጉም ከተመለከቱት ግዙፋዊ ሀልዎት ከሌላቸው የንግድ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሥራ ሀብቶች ጋር በተያያዘ እነዚህን ሀብቶች ለማግኘት ለመፍጠር ለማሻሻል እና ለማደስ እንዲሁም እነዚህን ሀብቶች ለማግኘት ወይም ለማስተላለፍ የሚወጣ ሌላ ተጓዳኝ ወጪ ለ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ ግዙፋዊ ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ለሚለው ሀረግ በተሰጠው ትርጉም ዬውስጥ ከተመለከተው ግዙፋዊ ሀልዎት የሌለው የንግድ ሥራ ሀብት ጋር በተያያዘ የወጣ ወጪ ነው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ድ በተደነገጉት ሁኔታዎች መሠረት በስጦታ የሚገኝ ሀብት ወጪ ሀብቱ በስጦታ በተገኘበት ጊዜ የነበረው ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ነው የአንድ ሀብት ዋጋ በዚህ አዋጅ ተቀናሽ እንዲደረግ የተፈቀደውን ማንኛውንም ወጪ አይጨምርም የአንድ ሀብት ዋጋ የሀብቱ ባለቤት ሀብቱን የማግኘት ምርጫ አንዲኖረው ከማድረግ ጋር በተያያዘ የወጡ ወጪዎችን ይጨምራል የአንድ ሀብት ዋጋ በሀብቱ ላይ በደረሰ ጉዳት ምክንያት በሀብቱ ባለቤት የሂሳብ መዝገብ ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውን ተቀናሽ ሂሳብ አያካትትም አንድ ሰው ከአንድ ሀብት ውስጥ ከፊሉን ያስተላለፈ እንደሆነ ይህ ሀብት ሲገዛ የነበረውን ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ታሳቢ በማድረግ የሀብቱ ዋጋ በተላለፈው አና በባለሀብቱ እጅ ባለው ድርሻ መካከል ይከፋፈላል በዚህ አዋጅ መሠረት በግብር ከፋዩ የንግድ ሥራ ገቢ ውስጥ የተካተተ ካልሆነ በስተቀር የአንድ ግብር ከፋይ ሀብት ዋጋ ግብር ከፋዩ ሀብቱን ሲያገኝ የተቀበለውን ወይም የሚቀበለውን ማንኛውንም ድጎማ ተመላሽ ኮሚሽን ወይም ሌላ ማንኛውንም የገንዘብ ድጋፍ አይጨምርም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ የአንድን ሀብት ዋጋ ለመወሰን ከግምት ውስጥ ሊገቡ የሚገባቸውን ሌሎች ዝርዝር ድንጋጌዎች ሊወስን ይችላል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ፀ የንግድ ሀብት የተጣራ የመዝገብ ዋጋ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ የአንድ የንግድ ሥራ ሀብት የተጣራ የመዝገብ ዋጋ ነው የሚባለው ሀብቱን ለማግኘት ከወጣው ወጪ ላይ ከሀብቱ ጋር በተያያዘ በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት የተፈቀደው ተቀናሽ ወይም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ተግባራዊ ባይደረግ ኖሮ የሚፈቀደው ተቀናሽ ከተቀነሰ በኋላ የሚገኘው ውጤት ነው የአንድ ግብር ከፋይ የንግድ ሥራ ሀብት የተጣራ የመዝገብ ዋጋ በሚሰላበት ጊዜ የዚህ አዋጅ አንቀጽ ተፈፃሚ የሚደረግ ከሆነ የንግድ ሥራ ሀብቱ የተጣራ የመዝገብ ዋጋ ነው የሚባለው በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት የሀብቱ ድርሻ ነው ተብሎ ከሚወሰደው ወጪ ላይ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ለግብር ከፋዩ የሚደረገው የወጪ ተቀናሽ ወይም የዚህ አዋጅ አንቀጽ ድንጋጌ ተግባራዊ ባይደረግ ኖሮ ተቀናሽ ይደረግ የነበረው ወጪ ከተቀነሰ በኋላ የሚቀረው ዚሣብ ነው ድ ሀብትን በማስተላለፍ የሚገኝ ገቢ አንድ ሰው አንድን ሀብት ሲያስተላልፍ ከዚህ ሀብት የተገኘ ገቢ ሆኖ የሚወሰደው ሀብቱን ሲያስተላልፍ የተቀበለው ወይም የሚቀበለው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን ሲሆን ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ በዓይነት የተገኘውን ማንኛውንም ጥቅም ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ይጨምራል ለኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ደርጅት ወይም የኢትዮጵያ ማህበር የሚሰጥን አርዳታ ሳይጨምር ሀብት በስጦታ የተላለፈ እንደሆነ ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ ያለው የሀብቱ ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ከሀብቱ የተገኘ ገቢ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ አንድ ሰው ሀብቱን በማስተላለፍ ያገኘው ገቢ ሀብቱን ከማስተላለፍ ጋር በተያያዘ ከቀረበለት ምርጫ ያገኘውን ጥቅም ይጨምራል ሆኖም ይህ ጥቅም እንደ ገቢ ተደርጐ የሚወሰደው ከቀረበለት ምርጫ ጋር በተያያዘ ባገኘው ጥቅም ላይ ግብር ያልከፈለ ሲሆን ብቻ ነው አንድ ሀብት የጠፋ ወይም የወደመ እንደሆነ የዚህ ሀብት ዋጋ ነው የሚባለው ባለ ሀብቱ ሀብቱ በመጥፋቱ ወይም በመውደሙ ምክንያት የተቀበለው ወይም የሚቀበለው የካሳ መጠን ሲሆን የሚከተሉትን ይጨምራል ሀ በመድን ፖሊሲ መሠረት በካሳ ወይም በሌላ ስምምነት ምክንያት የተቀበለውን ወይም የሚቀበለውን የገንዘብ መጠን ለ በድርድር ምክንያት የሚቀበለውን የገንዘብ መጠን ወይም ሐ የፍርድ ቤት ውሳኔን ተከትሎ የተቀበለውን ወይም የሚቀበለውን የገንዘብ መጠን አንድ ሰው በአንድ ግብይት ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሀብቶችን ያስተላለፈ እንደሆነና የእያንዳንዱ ሀብት ዋጋ ተለይቶ ያልታወቀ እንደሆነ ሀብቶቹ በተላለፉበት ጊዜ ባለው ትክክለኛ የገበያ ዋጋ መሠረት በማስተላለፉ ምክንያት የተቀበለው የገንዘብ መጠን ለተላለፉት ሀብቶች እንደ የድርሻቸው ይደለደላል አንድ ግብር ከፋይ የተላለፈውን ሀብት ዋጋ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ያልቻለ እንደሆነ ሀብቱ በተላለፈበት ጊዜ የነበረው ትክክለኛ የገበያ ዋጋ የሀብቱ ዋጋ ተደርጎ ይወሰዳል ጥቅምን ወይም ኪሳራን ስለ ማስተላለፍ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ድንጋጌ አንደተጠበቀ ሆኖ በሚከተሉት ሁኔታዎች ምክንያት አንድ ሀብት ሲተላለፍ የተገኘ ማናቸውም ዓይነት ጥቅም ወይም የደረሰ ኪሳራ ለግብር አከፋፈል ከግምት ውስጥ አይገባም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ድ ሀ ባለና ሚስት በሚፋቱበት ጊዜ የሚደረግ የሀብት ክፍፍል ለ አንድ ሰው በመሞቱ ምክንያት ለውርስ አጣሪው ወይም ለወራሹ ሀብት ሲተላለፍ ሐ ሀብቱ በመጥፋቱ ወይም በመውደሙ ወይም ሀብቱ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በመንግሥት በመወሰዱ ምክንያት ከዚህ በኋላ የተተካው ሀብት ተብሎ የሚጠቀስ የተገኘው ገቢ ገንዘቡን በተቀበለው ሰው አማካኝነት ሀብቱ በጠፋ ወይም በወደመ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ወይም ባለሥልጣኑ በሚፈቅደው ተጨማሪ ጊዜ ውስጥ ተመሳሳይ ሀብት ከዚህ በኋላ የመተኪያ ሀብት ተብሎ የሚጠቀስ ለማፍራት የዋለ እንደሆነ ወይም መ ሀብቱ ከዚህ በኋላ የተተካው ሀብት ተብሎ የሚጠራ ዋጋው የሚቀንስ ሀብት የሆነ እንደሆነና ባለሀብቱ የተተካው ሀብት በጠፋ ወይም በወደመ በስድስት ወር ጊዜ ወይም ባለሥልጣኑ በሚፈቅደው ከዚህ የረዘመ ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የንግድ ሥራ ገቢ ለማግኘት የሚውል ዋጋው የሚቀንስ ከዚህ በኋላ የመተኪያ ሀብት ተብሎ የሚጠራ ተመሳሳይ ሀብት ያፈራ እንደሆነ የተተካውን ሀብት ያገኘው ሰው ይህንን ሀብት ለወደፊት በሚያስተላልፍበት ጊዜ በዚህ አዋጅ መሠረት ሊከፍል የሚገባው ግብር የሌለ ሲሆን የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ እና ለለ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ አይሆኑም የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሀ ወይም ለ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ በሚሆኑበት ጊዜ ሀብቱን ያገኘው ሰው ሀብቱን የሚያስተላልፈው ሰው ሀብቱ በሚተላለፍበት ጊዜ ለሀብቱ ባወጣው የገንዘብ መጠን ልክ ሀብቱን እንዳገኘ ይቆጠራል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ። መሠረት መከፈል የሚኖርበት ግብር የሚከፈለው ዕቃዎቹ ከጉምሩክ ቁጥጥር ከመውጣታቸው በፊት ሆኖ ይህም ግብር ግብር ከፋዩ ፅቃዎቹን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባቱ ተግባር በተከናወነበት የግብር ዓመት ከግብር ከፋዩ ላይ ከሚፈለገው ዓመታዊ የንግድ ሥራ ግብር ዕዳ ጋር ይካካሳል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ሊካካስ የሚችለው በአንድ የግብር ዓመት በየጊዜው የተከፈለው የግብር መጠን ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ መክፈል ከሚኖርበት የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ዕዳ የበለጠ አእንደሆነ በልዩነት የታየው የገንዘብ መጠን በታክስ አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ ጓ መሠረት ሥራ ላይ ይውወላል ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ለንግድ የሚውሉ ዕቃዎች የሚለው ሀረግ ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ ትርጉም የሚሰጠው ይሆናል ግብርን በየጊዜው መክፈል የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እንደተጠበቀ ሆኖ የሠንጠረዥ ሐ ግብር ከፋይ በግብር ዓመቱ ውስጥ ኛውን ወር ተከትሎ አስከሚመጣው ወር የመጨረሻ ቀን ድረስ የንግድ ሥራ ገቢ ግብሩን በከፊል ለመክፈል ይችላል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና እንደተጠበቁ ሆኖ አንድ ግብር ከፋይ በአንድ የክፍያ ጊዜ መክፈል የሚችለው ከፊል ግብር ባለፈው የግብር ዓመት የተከፈለውን የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ግማሽ ይሆናል ግብር ከፋዩ ባለፈው የግብር ዓመት የንግድ ሥራ ገቢ ግብር የመክፈል ኃላፊነት ያልነበረበት ከሆነ በከፊል የሚከፈለው የግብር መጠን በጣም ቅርብ በነበረው የግብር ዓመት የነበረው የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ግማሽ ይሆናል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በአንድ ግብር ከፋይ በከፊል ሊከፈል ከሚገባው ግብር ላይ ግብር ከፋዩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዙጭ መሠረት የከፈለው የቅድሚያ ክፍያ ወይም ደግሞ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ጓ መሠረት የተከፈለው ግብር ተቀናሽ የሚደረግ ሲሆን ተቀናሽ ተደርጐ የሚቀረው ከዜሮ በታች ሊሆን አይችልም ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ በዚህ አንቀጽ መሠረት በከፊል የከፈለው ግብር በግብር ዓመቱ መክፈል ካለበት የንግድ ሥራ ገቢ ግብር ጋር ይካካሳል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ሊካካስ የሚችለው ግብር ከፋዩ በአንድ የግብር ዓመት በከፊል የከፈለው የግብር መጠን በዓመቱ መክፈል ከሚኖርበት የገቢ ግብር የበለጠ እንደሆነ በልዩነት የታየው የገንዘብ መጠን በታክስ አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ ሻጓዓ መሠረት ሥራ ላይ ይውላል በዚህ አንቀጽ የንግድ ሥራ ገቢ ግብር የሚለው አገላለጽ የኪራይ ገቢ ግብር የሚለውን አገላለጽ አካቶ ይህ አንቀጽ ለሠንጠረዥ ለ ግብር ከፋይም ተፈፃሚነት ሊኖረው ይችላል በዚህ አንቀጽ ከፋፍሎ የመክፈያ ጊዜ ማለት የግብር ከፋዩ የግብር ዓመት በሚመለከት በግብር ዓመቱ ውስጥ የመጀመሪው ስድስት ወር የሚያበቃበት መጨረሻ ቀን ነው ዛ የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ነከዓለም ዐቀፍ የአየር ትራንስፖርት ከሚገኝ ገቢ ግብር ስለመሰብሰብ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ እና በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው ለእያንዳንዱ ሩብ ዓመት ከሩብ ዓመቱ መጨረሻ ቀጥሉ ባለው ቋ ቀን ውስጥ ግብሩን ለባለሥልጣኑ የማስታወቅ ግዴታ አለበት በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ለሩብ ዓመቱ በዚህ አዋጅ አንቀጽ መሠረት መክፈል የሚኖርበትን ግብር የሚከፍለው ለሩብ ዓመቱ የግብር ማስታወቂያ ማቅረብ በሚኖርበት ጊዜ ነው በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው በአንድ ሩብ ዓመት ውስጥ መክፈል የሚኖርበትን ግብር ግብሩ መከፈል ከሚኖርበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት የሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ያልከፈለ እንደሆነ ባለሥልጣኑ በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነውን ሰው ስምና መክፈል የሚኖርበትን የግብር መጠን የሚገልጽ ማስታወቂያ ለኢትዮጵያ የሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ይልካል የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣንም በኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነው ሰው ሀብት ወይም ለተከራየው በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ለሚገኝ ማንኛውም አውሮፕላን ግብሩ እስከሚከፈል ድረስ መልቀቂያ ለመስጠት አይችልም ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሩብ ዓመት ማለት ለእያንዳንዱ ዓመት እኤአ መጋቢት ቋ ሰኔ ወ መስከረም ቋወ እና ታህሳስ ወ። ተፈፃሚ የሚሆነው ዓለም አቀፍ ድርጅቱ ወይም የውጭ ሀገር መንግሥት በዚህ አዋጅ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ግብሩን ቀንሶ በማይዝበት ጊዜ ብቻ ነው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሁኔታዎች ተሟልተው ሲገኙ በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ አና ገቢውን ያገኘው ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ ወይም መሠረት ራሱ ግብሩን ቀንሶ ማስቀረት አለበት ሀ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ ዛ ወይም ዛ መሠረት ግብር የሚከፈልበትን ገቢ የሚከፍለው ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ በቋሚነት የሚሠራ ድርጀት የሌለውና የኢትዮጵያ ነዋሪ ያልሆነ ሰው ሲሆን ወይም ለ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ዛ መሠረት ግብር የሚከፈልበትን ገቢ የሚከፍለው ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ከግብር ነፃ በሆኑ ገቢዎች ላይ ግብር ተቀንሶ የማይያዝ ስለመሆኑ በዚህ ምዕራፍ መሠረት ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ያለበት ሰው ከግብር ነፃ በሆነ ገቢ ላይ ግብር ቀንሶ መያዝ አይችልም የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሃፀ ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ ተከፈለ ስለሚባልበት ጊዜ ለዚህ የአዋጁ ክፍል አፈፃፀም ሲባል ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ባለበት ሰው ተከፈለ የሚባለው ከሚከተሉት አንዱ ሲፈፀም ነው ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ ክፍያ ለሚፈፀምለት ሰው በእርግጥ ሲከፈል ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ በተከፋዩ ትፅዛዝ ወይም በሕግ መሠረት በተከፋዩ ስም ሲከፈል ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ ለተከፋዩ ጥቅም ሲባል ሥራ ላይ ከዋለ ከተጠራቀመ ወይም ለካፒታል ሀብት ማግኛ ሲውል ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ገቢ ለተከፋዩ ጥቅም ሲባል በተከፋዩ ስም ሲያዝለት ግብር ተቀንሶ መያዙን የሚያረጋግጥ ደረሰኝ ስለመስጠት ከአንድ ክፍያ ላይ ግብር ተቀንሶ በሚያዝበት ጊዜ ግብሩን ቀንሶ የሚይዘው ሰው ክፍያውን ለሚቀበለው ሰው ባለሥልጣኑ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ግብር ተቀንሶ መያዙን የሚያረጋግጥ ደረሰኝ የመስጠት ግዴታ አለበት ቷቀንሶ የተያዘውን ግብር ስለመክፈል ማንኛውም ግብር ቀንሶ የማስቀረት ግዴታ ያለበት ሰው ከሚከፍለው ገንዘብ ላይ ቀንሶ የሚያስቀረውን ግብር ክፍያ ከፈፀመበት ወር በላ ባሉት ቋ ሰላሳ ቀናት ውስጥ ለባለሥልጣኑ መክፈል ይኖርበታል በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ተቀንሶ የሚያዝ ግብር የሚከፍል ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ያለበት ሰው ተቀናሽ ተደርጎ የተያዘውን ግብር በፀደቀው ቅጽ መሠረት ለባለሥልጣኑ የማስታወቅና ግብሩን አብሮ የመክፈል ኃላፊነት አለበት ማንኛውም ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ያለበት ሰው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሀ በዚህ የአዋጁ ክፍል በተደነገገው መሠረት ግብር ቀንሶ ያልያዘ ከሆነ ወይም ለ ቀንሶ የያዘውን ግብር በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ለባለሥልጣኑ ያልከፈለ እንደሆነ ለባለሥልጣኑ መከፈል የሚኖርበትን ግብር በተመለከተ ኃላፊ ይሆናል ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ያለበት ሰው ግብሩን ቀንሶ ባለመያዙ ምክንያት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ለተመለከተው የግብር መጠን ኃላፊ በሚሆንበት ጊዜ እርሱ የከፈለውን ግብር ክፍያ ከተፈፀመለት ሰው ላይ የማስመለስ መብት አለው ተቀንሶ ለተያዘ ግብር የሚሰጥ የግብር ማካካሻ በዚህ ምፅራፍ መሠረት ከገቢ ላይ የተቀነሰው ግብር በዚህ አዋጅ አንቀጽ ወይም መሠረት የመጨረሻ ግብር በማይሆንበት ጊዜ ግብር ከፋዩ ተቀንሶ ለተያዘው ግብር በግብር ዓመቱ የግብር ማካካሻ የማግኘት መብት አለው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የተከፈለው ግብር ከግብር ከፋዩ ላይ በዓመቱ ከሚፈለገው የግብር መጠን ያነሰ አንደሆነ ግብር ከፋዩ ገቢውን በሚያስታውቅበት ጊዜ በልዩነት የሚፈለገውን ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት የተከፈለው ግብር ከግብር ከፋዩ ላይ በግብር ዓመቱ ከሜፈለገው የግብር መጠን በልጦ የተገኘ እንደሆነ በብልጫ የተከፈለው ግብር በታክስ አስተዳደር አዋጅ አንቀጽ በተደነገገው መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል ክፍል አሥራ አንድ ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ደንብና መመሪያዎችን የማውጣት ሥልጣን ለዚህ አዋጅ ትክክለኛ አፈፃፀም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ያወጣል የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ሚኒስትሩ ለዚህ አዋጅ እና በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ለሚወጣው ደንብ ትክክለኛ አፈፃፀም አስፈላጊ የሆኑ መመሪያዎችን ሊያወጣ ይትላል የተሻሩ እና ተፈፃሚነት የማይኖራቸው ሕጎች በዚህ አዋጅ አንቀጽ የተደነገገው አንደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉት ሕጎች ከዚህ በላ የተሻረው ሕግ ተብለው የሚጠቀሱት በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ሀ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ሃ ከነማሻሻያዎቹ ለ የማዕድን ሥራዎች ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ሂና ከነማሻሻያዎቹ እንዲሁም ጠ የነዳጅ ሥራዎች ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ፎ ከነማሻሻያዎቹ ይህን አዋጅ የሚቃረን ሌላ ማንኛውም ሕግ በዚህ አዋጅ በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚ አይሆንም የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች በታክስ አስተዳደር አዋጅ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ይህ አዋጅ ተፈፃሚ መሆን ከሚጀምርበት የግብር ዓመት በፊት ላለው የግብር ዓመት በዚህ አዋጅ የተሻሩ ሕጎች ተፈፃሚነት ይቀጥላል በዚህ አዋጅ ያለፈው የግብር ዓመት የሚለው አገላለፅ እንደ አግባብነቱ በተሻረው ሕግ ያለውን የግብር ዓመትም ይጨምራል በዚህ አዋጅ አንቀጽ ድ መሠረት ቀደም ሲል የተደረገ ተቀናሽ ወጪ ኪሳራ ወይም የማይሰበሰብ አዳ የሚለው አገላለጽ በተሻረው ሕግ መሠረት የተቀነሰን ወጪ ኪሳራ ወይም የማይሰበሰብ ዕዳን ይጨምራል በዚህ አዋጅ መሠረት የትርፍ እአና ኪሣራ ወይም የገቢ መግለጫ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ መሠረት የሚዘጋጀው የኢትዮጵያ የዚሣብ አያያዝና ኦዲት ።