Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ድምዓላቸውን ከፍ አድርገው ራሳቸውን ጠየቁ የእኔ እግዚአብሔር ሁለት ነው። ብሎ ጠየቀ ቢኖሩ እጠራህ ነበር ኣንዴ። ከእኅትህ ጋር እንደምንተዋወቅ። ዓቅሬ የተገረመ ዐይነት ገጹን ጨምድዶ እና ይኸን እዚህ ላይ። የገዛሁትን ለስላሳ መጠጥ ተሽክሞ የሮጠውጦ ሰቦዐ ላሆ ለሥሮሆረስ ትንሽ ሮጥኩ ማንንም ላገኝ አልቻልኩም አበ ሥለሴ የላዘብበተ ፅቃ በሙሉ እንደጠፋ ስነግራቸው ማመን አልፓሌም ኀና ምን ይሁን ደግሞ መለቀሱ ነው። አለች እአናቴ ሳያቋርጥ የሜፈሰው እንባዬ አንኳን አላሳዛናትም አባቴ ቁጣም ሆነ ሣቅ ሳያመልጠው ትክ ብሎ ሲያየኝ ቆየና ዘቢብ ለምን አብረሲዐ አትሔኤሔጅም ነበር። አለ እኔን ስሕተተኛ ላለማድረግ የፈጠረው በብ ነዘር መሰለኝ አናቴ ከእኔ ዘበላ ዘቢብን መከላከል መረች እሷ እዚህ አብራኝ የምትሠራው ነገር አላት መከላክልህ ነው። አለኝ ዐይነ ባር ጢስ ከወንዙ ከፍና ብሎ ይታያል የት ነው። ድምዒን ከፍ አድርጌ ጮህኩ ተደርድሮ ተራ የሚጠብቅ አንድ ስልክ ደዋይ በመገረም ፀይኑን ፍጥጥ ኣደረገ ጉጉት ይመስላል ስልኩ ተቋረጠ የስልኩ እጀታ ላይ በንዴት ማፍጠጥ ጀመርኩ ያ ማነው ያ ዮናስ ብዙ ጊዜ ሰው በልብወለድ ቀልድ የሚያጃጅሉብት ጨዋታ በፈረንጆች ባሕል በእነሱ የቀን አቆጣጠር ሚያዚያ ወይም ኤፕሪል አንድ ይህንን መጽሐፍ በተራራቀ ወቅት ሁለት ጊዜ አነበብ።
ትንሽ የተበራቱ መሰሉ ግምጃ ልኬ ደኀና አደሩ ብለው ሲወጡ ግምጃ ተመልስው ተቀመጡ በውጭ የሚያልና መንገደኛ የጫማው እግርና የአግሩ ጥፊ ውስጥ ድረስ ይሰማል ብርዱ እንደቀድሞው ባይሆንም አሁንም ገርበብ ባለው በር ቀዳዳ ለስለስ ብሉ አንደትንፋሽ ይገፃገባል ወደቀድሞ አቀማመጣቸው ተመለሱ እግርን አጥፎ ክርንን ኑልበት ላይ መዳና ሳይ አገጭንበሐሳብ ሰመጡ ሃያ ብር አለችኝ ይህችን አረቂ አምስት ብር ባጣራት በምንም በምንም ዘይጄጀ ከአንችንአሉ ዐሥር ብር በብድር ባገኝሠላሳ አምስት ብር ይሆንልኛል ከአምቦሣ ናዝሬት ደርሶ መልስ ለሁለት ሰው ዐሥራ ሁለት ብር ለሦስት ቀን መኝታ ዘጠኝ ብር ኦቶቡስ ተራ ተሳፋሪ መስዬ አንዳላድር በሽተኛ ልጅ ነው የያዝኩት ለምግብ ቆሎዬን ይዢ ከሄድኩ ለአኔ ግድ የለኝም ልጅትዋም በሽተኛ ናት ብዙ አትጠይቅም እንዴት እንዲህ አስባለሁ። ልኬ ወይዘሮ ግምጃ ቤት ተቀምጠው በወፍራም ጋቢያቸው ተጠቅልለው ቅራሪ ፉት ይላሉ ግምጃ ፀዐዳ ኩታቸውን ደርበው መኪና ተራ ለው በዐይናቸው ይማትራሉ ከተሰለፉት ሁለት ሲዮንቺናና አንድ ላንድሮቨር ዙሪያ እየተሸከረክሩ ግማሽ ሰዓት ያህል ቢፈልጉ ማንንም ሊያገኙ አልቻሉ ም ላንድሮቨራን ተደግፎ ወደቆመ አንድ ሰው ጠጋ ብለው እዚህ መኪና ላይ ነው የምትሰራውን። አለ ቀጭኑ ልጅ ቀድሞ ግምጃ ትንሽ ሣቅ ብለው በልባቸው አስኪ እናያለን አሉ ወ መ ዐ ማሕሌት ። ፒጉኮ እያለ በመንገዱ ዳር በተደረደሩት መኖሪያ ቤቶች ፊት ለፊት እየሮጠ የእነለማን ሰፈር ጉልት አቋርጦ አስፋልት መንገድ መኪኖች መኻል ይገባል የመኖሪያ ቤቱ ከአንድ ዳቦ መጋገሪያ ቤት በስተጀርባ ነው የሙስጠፋ ቂጣ መስቀያ ቤት የዳቦ ቤቱ ጀርባ ጸጥታ የሞላበት ነው የሜተኛበት ግን ዳቦ በሚጋገርበት በኩል ስለሆነ ሞቅ ያለ ቦታ ሳይሆን ኣይቀርም ከሚንጠፈጠፍ ዝናብ ሰመጠለል ትልቁ ቤት ጣሪያ ሥር የተበጣጠሰ ጠፍጣፋ ቆርቆሮ በሽቦ ቋጥሮአል የሚተኛበት አልጋ የድንጋይ ክምር ነው ከዳቦ ቤቱ ግድግዳ ጋር በሃመድ እንደ መደርደሪያ ከአሰረው ጣውላ ላይ ሁለት አዳዲስ የመብል ሣህኖች እና አንድ ሳፋ ተቀምጠዋል ሦስት የሚሆነ የአሮጌ መጽሐፍ ቅዳጆች መኝታው ግርጌ ተበትነዋል ከየት እንዳመጣቸው አይታወቅም ከዘዝሙውዐ ማሕሌት ረሀቡን የሚያስታግሠው በልመና ነው የሠፈሩ ዳቦ ጋጋሪ ሙስጠፋ ሙስጤ በቁልምጫ ሲጠራ ሙቀቱ ገና ያልጠፋ ትኩስ ዳቦ አንዳንዴ ለቁርስ ይሰጠዋል በደንብ መለመን አይችልም ይፈራል አሰዎች ቤት በራፍ ላይ ይቆምና አንገቱን ወደ ጉን ሰበር አድርጐ ቀኝ አጁን ከቡቱቶው አውጥቶ ሠፊ መዳፉን ያዘቭረጋልፅ የሚበላ ነው የሚፈልገው ከተቀበለ በሁዋላ እግዜር ይስጥልኝ ጋሼ እግዜር ይስጥልኝ አእትዩ ይላል ፍኗፍ« ተኩላ ታስታውሳለህ። አለ ለማ ጣቱን ተኩላ ዐይን ሥር ቀስሮ እንዴ። አንዴ እንኳን ዝም በል። አከለው ለማ ማሰላሰል ጀመረ ቀና ብሎ ፊቱን ተመለከተው በቀስታ ለማ አንገቱን ሰበር ሲያደርግ ፊቱ በፈገግታ ፈዛ አለ በል እንጂ አለው ሁለቱንም ትከሻዎቹን በእጁ ይዞ ለማ ቀና ብሎ ድምፁን ዝግ አደረገና አግዜር ይስጥልኝ ጋሼ ሺበሺ አስሰ ሁለቱም ፈገግ አሉ ዓችው ያለው የዳቦ ቤት በር ተከፍቶ ሙስጤ ቂጣውን መሸጥ ጀመረ የሰዎች ጉዞ በጐዳናው ደመቀ ፀሐይዋ በነጩ ጨረራ ስለት የዳመናውን ጥላ ከአድማስ አድማስ ሰነጠቀችው ለማ እየዘለለ ወደ ቤቱ ገባ ። አለች አድርጋ ይፄቄ ሁሉ መካኣኳል አባትሽ ይነራቸውን እየጐነጐኑ ከቤት ወጣ ብለው ከቸኮልሽ ሒጂ ጣቱ ስለማይቀር ቁርሱን ሠርቼ ነው የምመጣው ዋናው ሃገር ታቦት መሸኘቱ ነው አሏት ጠብዐቦ ማሕሴት ማእሴት ምንም መልስ ሳትሰጥ ከቤታቸው ፊት ለፊት ካለው አውራ የኮረኮንች መንገድ በቀስታ እየተራመደች ገባች ለዓመት በዓል ነጭ ልብስ መልበስ የሚወድ የአዲስ አበባ ወንድና ሴት ወደ ጃን ሜዳ ደፋ ቀና ይላል የመኖር ጫና ያከሰላቸው የቤት እመቤቶችም በዓመት የሚያወጧትን የተጨማደደች ጥበብ ልብስ ሰብሰው ይጓዛሉ ሕፃናት በጠዋት ከረሜላ ማላመጥ ጀምረዋል በዚህ ፀሐይ ባልጋለችበት ጠዋት እንኳን ፈረንሳይ ለጋሊዮን ሞቅ ብሉአታል ዓመት ጠብቁ የሚመጣውን የመስቀል በዓል ለማክበር ሽር ጉዱ በየቤቱ እንዳቅሙ ተማሙቀቆአል ኮረኮንቹን ጨርሳ ስድስት ኪሎንና ሜኒልክ ሆስፒታልን የሚያገናኘው አስፋልት መንገድ ላይ ብቅ አለች በቀጭኑ መንገድ ላይ የሰው ብዛት ከአገልግሉ የተዘረገፈ ልቃቁት ይመስላል መንገዱን ተሻግር በጃን ሜዳ ላይ በዓል የሚያከብረው ሰው መጠራቀም ምሮርአል ሜዳው አረንጓዴ ሰፌድ የሰው ብዛት የማሽላ ቆሎ ይመስላል ቁማ መንገዱንና ሜዳውን አየች ከፊት ለፊቱ የተከፈተ ሹራብዋን ነፋስ እያውለበለበ ስለአስቸገራት ግማሽ ድረስ ቆለፈችው በረገበው ሱራብ ተከልለው የነበሩት ጡቶቹቿ ፈርጠም ብለው ወጡ ደረቷን አዘቅዝቃ አየች ጡቶቿ እንዳይታዩ የሹራቧን ቁልፍ መፍታት ጀምራ ዐይኖቿን ወደ ምኒልክ ሆስፒታል አዞረች እናትዋ ነጭ ነጠላቸውን እንደ ጀልባ ስራ ከሚወጥርባቸው ነፋስ እየጠበቁ በሩጫ መንገዱን ተሻግረው በጃን ሜዳ ጀርባ ለመግባት በአጥሩ ሥር በችኮላ ሲራመዱ ተመለከተች እንዴ። አሉች ፍቅርተ ያይኔ አበባ ናቅርተ ምን ያህል ሳንቲም አንደያበች ለማወቅ ጓች ጩኸቴ ዕረፍት ሲያሳጣው ጊዜ አባቱ አንድ ብር ሰጠኝ እጅዋ መኻል አጣብቃ የያዘቻትን ብር ጣቶችዋን ዘርግታ እያሳየቻት ደግሞ አዲስ ብር ናት ብርዋ መዘረጋጋት ስትጀምር በፍጥነት መልሳ አፈነቻት ያይኔ አበባ በእናትዋ ተናደደች ደሞ ቁም ነገር ያረጉልኝ ይመስላል ያይኔ አበባዩ። ጠበ መርጫው አካባቢ እንገናኝ አለችና ፍቅርተ ወፍራም ሰውነትዋን አየጐተተች ትታት ሔደች መንገድ ላይ በሚርመሰመስ የሰው ጐርና ውስጥ ተዋጠች የይኔ አበባ ከቤት ሞቅ ብሎአት ቸኩላ እንዳልወጣች ሁሉ ቅዝቅዝ አለች ሜዳው ላይ የተዘረጋው ሰው አስፋልቱ ላይ የሚዥጉጐደጐደው ሁሉም አስጠላት መጥላት ብቻ ሳይሆን ፈራችው የትም መሔድ ስለማትችል ብቻ ወደ ጃን ሜዳ ማዝገም ጀመረች ሜዳው ውስጥ ገባች በየቦታው ዘፈኑና ጨዋታው ቀልጦአል እወዲህ ጉራግኛ እወዲያ ትግርኛ ራቅ ብሎ ዶርዝኛ ጫጫታው ፀሕሐዩ ንፋሱ የሚያብረቀርቃው የሰው ነጭ ልብስ አልማርካት አለ በአስጠሊታነቱ ልትሸሸው ፊፈለገች ፀሐይ ላይ ብዙ ስለቆየች አፍዋ ደረቀ አጥሩ ሥር ሔዳ ቁጭ አለች ወደ ቤትዋ ብትመለስ ደስ ይላት ነበር ግን እናትዋ በሩን ዘግተው ሔደዋል ነገ ትምህርት ቤት ስለሆነ ደግሞ የመስቀል ዕለት ጀብዱዋን ማውራት አለባት አሁን ስድስት ሰዓት ሆነዋል ለጀብዱ በቂ ጊዜ አይኖር ይሆናል የውሃ ጥምዋን ለማስታገስ ሸንኮራ ለመምጠጥ ፈለገች የአምስት ሳንቲም ሽንኮራ አይበቃም የዐሥራ አምስት ሳንቲም ሲሮኮ ለመጠጣት ፈሰገች የሚተርፋት ዐሥር ሳንቲም ብቻ ይሆናል ከረሜላ መብላት አለባት ታዲያ እነቪሺህን ፍላጐቶች በቅምሻ ለማሟላት ቢያንስ አንድ ብር ያስፈልጋል አንድ ብር ደሞ ፍናቅርተ እንጂ ያይኒ አበባ የላትም አግርዋን አንፈራጣ ዘርግታ ሁለት እጆችዋን አግራ መኻል አጣምራ ትንሽ አሰበች ለምን ፅድሌን አልሞክርም። ብላ ተጣራች አንድ ትንሽ ልጅ እየሮጠ መጥቶ ፊቷ ቆመ አንድ ማስቲካ ስጠኝ ማማረጥ ጀመረች ጨክና አንዱን ወሰደች አምስት ሳንቲም ከፈለች የዛፍ ጥላው ቅዝቃዜ ሹራብዋን እንድትቆልፍ አስገደዳት ግማሹን ማስቲካ ቆርሳ ጐረስችው ድምቀት ወደበዛበት ጨዋታ ዐይንዋን አዞረች ከበው ከቆሙት አጨብጫቢዎች ፊተሇን ወደአስክስታ ወራጆች ስታዞር ፍቅርተን አየቻት ልትጠራት ብድግ ስትል የሆነ ነገር አይታ ደንግጣ ተመልሳ ቁጭ አለሰች አንድ ዐይነት ኮትና ሱሪ የለበሰ ወንድ አጁን ዘርግቶ የፍቅርተን ትከሻ ያዘ ፍቅርተ ተገላምጣ ተመለከተችና እጁን በቀስታ አስወረደችው ወደ እርሱ ዞር ብላ የሆነ ነገር ሹክ አለችው ልጁ አላርፍ ያለ አጁን ሱሪ ኪሉ ከቶ ተጠጋግተው ቆሙ ያይኔ አበባ ልቧ በፍጥነት እየመታ ትንፋጂ አጥር እጥር እያለ አፍጣ መመልክት ቀጠለች ፍቅርተ አጠገቧ ለነበረው ጐረምሳ አንዳች ነገር አወራችለት ተንጠራርቶ ማየት ጀመረ ያይኔ አበባ ዐይኗ አብሮ ከአነፍቅርተ ጋር ተንጋጠበጠ እነፍቅርተ የሚመሰከቱት ቫሽፋኞቹን ስለነበረ ተቀምጣ ማየት ስለአልቻሰች ቆመች አሁንም አልታያትም የነገሩን መጨረሻ ለማየት በለዎች መኻል ተሽሎክሉዛህ እነ ፍቅርተ አንዳያዩዋት አድርጋ ፊት ለፊታቸው ቆመች ልጁ አበባ የበዛባት ከሚዝ ለብሷል ከቡናማ ኮትና ሱሪው ጋር ከብራ ባትሠምርም። እሷ አቅጣጫ አፍጦ ይመለክታል ተደናብራ ስትዞር ሺ ና ዋን አጅ ከያዙት አስክስታ ከማይችሉት ሰው ጋር ፊት አሉ መደናበራ ባሰ አንዴ እናትዋን አንዴ ሰውዬውን ማሕሌት ሮጨ የፎው ሠ ሁሠመ ዢመ አንዴ ልጁን አንዴ መሬቱን ስታይ እናቷ ጓኃጎፃፉ ልድሮ ፈመግ ሇዕ ፅሥራአቋታለሥ ጨደ ቋ ያሉትን የሚመስል አማርኛ ትዝ አላት ሲጋራ የሚያጤስ አልወድም ያለቻት ፍቅርተ ትንባሆ ከሚያጨስ ልጅ ጋር ያውም አንድ ቀን በርሜል ብሎ ከሰደባት ወንድ ጋር ቆማለች ጓደኛዋን ፍቅርተን ለማየት ዞረች ልጁ አሁንም ዐይኑን ከአርስዋ ላይ አልነቀለም እናትዋ ወደሄዱበት ተመለከተች የተበተነ ጸጉራቸውን ጉንጉነው ለብቻቸው ቆመዋል ማን ያምንሻል። አለች ያይኔ አበባ በሆድዋ እሷን እያየ ይሥቅ ሰነበረው ልጅ ፈገግ እያለች ከእነሱ ራቀች ልጁ ከፍቅርተ ጋር የሆነ ነገር ተነጋገረና ያይኔ አበባ ተቀምጣበት ወደነበረበት አመለከታት ፍቅርተ ራስዋን ነቅንቃ ወደ ሌሳ አቅጣጫ ጠቆመችው በትርምስምስ መኻል ከእናትዋም ከነፍቅርተም ተጠፋፉ ጉራግኛ ዘፈን ያጓጓት መስላ ወደ አንዱ ክብ ተጠጋች ዐይኗ ፊት ለፊት ቢያፈጥም ጆሮዋ የሚያዳምጠው ወደ ሁዋላዋ ነው ተመሳሳይ ክብደትና ፍጥነት ያለው እርምጃ እየተሳበ መጥቶ ጐንዋ ቆመ ዞር ብላ ማየት ፈራች ያይኔ አበባ አለ ልጁ ሰውነ ሺህ ቦታ ተከፋፈለ ያንን የተክፋፈለ ሰውነቷን ገጣጥማ መናገርም አቅት ምራቋን በግድ እየዋጠች በቀስታ ዞር ብላ አየችው እናትሽ እስክስታ ሲወርዱ በጣም ጐበዝ ናቸው። ጭጭ ብሎ መልቀም ጀመረ ከክራሩ ስልት ጋር ልቡ አብሮ መንዘር መንዘርአንቅልቸቹ ትጭኖት የነበረው ፊቱ እየተዝናናአየተዝናና ከአካባቢው ጋር ፍጹም ተማሰለ ናጹም ሆነ ከፈጠረው የውበት ማዕበል የውበት ቅኔ ቀስ በቀስ ወጣ ቀስ በቀስ ባነነ ክራሩን አስቀምጦ ወደ ጐጆው ለመሔድ ሲነሳ እንባ ያራሰውን ጉንጩን በመዳፉ ጠረገ ይህ ሰው ዐሊ ይባሳላል አምስት ዓመት እንኳን ሳይሞላው እናቱ ሞቱ አባቱ በአንድ በኩል እርሻውን በሌላ በኩል የቤቱን ሥራ ለመሥራት ጊዜውም ይሁን አቅመ አልነበረውም ወጥቶ ወርዶ አንዲት ሴት እቤቱ አመጣ ዐሊ ግን እንደ ወላጅ አናቱ ቡናማ ጸጉሩን የሚያሽለት ተባይ ያፈራ የጥብቆውን ብብት የሚቀምልለት ዕንቅፋት መትቶት ሲመጣ ቁስሉን በእሳት የሚተኩስለት አላገኘም በአብዛኛዎቹ የገጠር ልጆች ላይ እንደሚደርሰው ዐሊም አረኝነት ተመደበለት ከሚኖሩበት ቤት ትንሽ ራቅ ብሎ በግራርና በእሾህ ከተካበበው የመንደሩ መጫወቻና በጐች ማሰማሪያ መስክ ጐን የሚያድሳት ጠፍቶ የፅድሜዋ ብዛትና መረሳት ጭር ያደረጋት አንዲት ጐጆ አለች ካዘነበለችበት በኩል ሦስት ያህል ባላ ያላቸው ገዳዳ የግራር ምሰሶዎች ደግፈው ይዘዋታል የጐጆዋ ደጃፍ ወደ ፀሐይ መውጫ በኩል ነው አንድ ሽማግሌ ገበሬ ይኖሩባታል በጠጹውቭ ማሕሌት የአባቱን ሦስት በጐች ለመጠበቅ ወደሜዳው ገና በጠዋት ሲሄድ ሕፃኑ ዐሊ ሽማግሌውን ፀሐይ ሲሞቁ ያገኛቸዋል እስከ ስድስት ሰዓት ሙቀጫ መስለው ዐይኖቻቸውን ከድነው ለብርድ የለበሱትን ባና ከትክሻቸው አውርደው ጉያቸው ሥር ሦጐስጉሰው ይሞቃሉ አንድ ቀን አጭር ግራር ሥር በሐሩር ጉልበት ተሸንፎ በራበው ሆዱ ተኝቶ ሳለ ከጆሮው ራቅ ወደ ዶሮው ቀረብ ራቅ ተረብ የሚል ደስ የሚል ድምፅ ሰማ ከሚያንጐላጀበት ቀና ሲል ድምፁ የሚመጣባትን የሽማግሌውን ጐጆ ፊት ለፊቱ አየ አንዴ ቆም ብሎ እየሰማአንዴ ወደ እሳቸው እየተጠጋቆሞ እያዳመጠ ወደ ጐጆዋ እየተጠጋ እየቆቁመ እየተራመደ ፊታቸው ተገተረ በቀኝ ክንዳቸው ሥር የሸጐጡዋትን ጥቀርሻ የለበሰች ክራር እየገረፉ ቀና ብለው በትናንሽ ዐይኖቻቸው አየዩት ተራራ ጀርባ ለመደበቅ የምታሸቆለቁለው ፀሐይ የጨረር ክንናዋን ዘርግታለች የሽማግሌው ቤት ጐጆ ጥላ እየረዘመ ሲሸፍናቸው ጀምሮአል እንደ ገና አቀረቀሩ ከተጋደመበት ግራር ሥር የተሰማው ስሜት የበለጠ ጐላ በአካሉ ውስጥ የበለጠ ጠለቀ በፀሐይ ግለት ያብረቀረቀ የጠቀረ ፊቱን እያሸ ሽማግሌው እግር ሥር ቁጭ አለ ፀሐይ በኮረብታዎች ጀርባ ሰጥማ ጨለማው ለዐይን እስኪይዝ ድረስ ሽማግሌው ክራራቸው ላይ እንዳቀረቀሩ ዋሉ የጳጳስ ቆብ መስሎ ከተራሮች መኻል የጐላ ተራራ ሆኖ ጠፍጣፋ ምድር ላይ የተተከለው ዲዲሞስ ግዝፈቱና ግርማው ከጨለማው ውስጥ እየሟሟ ሲጠፋ የሽማግሌው ድምዕና የክራር ግርፍ ብቻ አካባቢውን ዋጠው በአንድ ክንዱ ተደግፎ ፊታቸውንና ሁኔታቸውን በዐይኑ እየቃኘ ሲያዳምጥ መሸብህ ሒደ። ጥርሱን እየነከሰ የሚናገር ይመስላል አባቱ የእንጀራ እናቱ ከት ብላ ሣቀች በአሣሣቋ ብቻ ለእሱ የማይስማማው ነገር እንደተፈጠረ ተጠራጠረ የበሬውን ቀንድ መቀጥቀጥ ሲጀምር አባቱ ሦስቴ ስሙን ጠራው ዐሊ ጎሮ እየተመላለሰ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዲማር ተወሰነ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ስንቁ እየተላከለት ጎሮ ከአጐቱ ጋር ይቀመጥ ተባለ ማሕሌት ዐሊ ግን አቦንና ክራሩን አልረሳም ስድስተኛ ክፍልን ሲያልፍ ጐባ ሔዶ እንዲማር በቤተሰቡ ተወለነ ለመጀመሪያ የለመዳትን ጎሮን ለቆ ወደ ጐባ ሔዶ መኖሩ ከባድ ሆነበት ዐሊን ለመሸኛ እንጀራ እናቱና አባቱ ጠላ ጠምቀው ጐረቤት ጠሩ ዘመናዊ ትምህርት እንደሚያስፈልግና እንደማያስፈልግ ዐልፎም ባልከረረ መልክ ስለ እሱ ትዳር እየተወያየ የተጠራው ሰው ሲያወካ ዐሊ ከአባቱ ቤት ርቆ ብኩ ጊዜ ግንደ ቆርቁሮች ከሚተቀተጠቅጡት አንድ ብቸኛ ዛፍ ሥር ቁጭ ብሎ ክራሩን መምታት ጀመረ ከሕንድ ውቅያኖስ ተፀንሶ የኤልከሬን በረሃ ምጥ ድል ነሥቶ ጎሮ ላይ ለመወለድ የደረሰው ዝናብ የምሥራቅ ኮረብታዎችን እንደ ጥቁር ጢስ ስፍኖአቸዋል ዐሊ ብቻ ለሚወዳት ቆራሌ ለሚወዳቸው አቦ ፋርጤ ከሰማዩ ጋር በክራሩ አለቀሰ ያቺ ፅለት ለዐሊ መቼም አትረሳውም ያኔ የፈጠራትን ዜማ በየሔደበት መጀመሪያ ይጫወታታል ሆዴ ትባላለች ጐባ ሲገባ ክራሩን አልረሳም ጐባ ሲኖር ማዜሙን መዝፈኑን አልረሳም ከትምህርት ቤት ተመልሶ ምሳ ክበሳ በሁዋላ ክራሩን ከሰቀለበት ያወርድና አንገቱን አቀርቅሮ ይጫወታል ኀጓዴኞቹ ዐለዐሊያንን ተጫወትልን ይሉታል ትምህርታቸውን ያጠነ ጓደኞቹን አሱ ሳያጠና ያዝናናል ጐባ ከሰባተኛ ክፍል ወድቀፃል ተብሎ ወደ ጎሮ ተመልሶ አባቱ ያጩለትን ሁለተኛ ክፍል የጨረሰች ጎሮ የምትማር ከድጃ የምትባል አንዲት ልጅ አገባ ቤቱ አጠገብ ትንሽ ማሣ ብጤ እያረሰ አብዛኛውን ግን ጎሮ አየወረደ አዝማሪ መሆን ያዋጣኛል ብሎ የሚፈላበትን ስሜቱን ለማብረድና የፅለት ጉርሱን ለመሰብሰብ ወሰነ ሜስቱ ከድጃ አንደፈራት አልነበረችም ጎሮ ካልወረደ ወይም ጎሮ የሚሠራው ከሌለው ከክራሩ የዜማ ስልት ጋር አብራ እየተወዛወዘች ታዳምጠዋለች ያቺን አሳዛኝ ዜማውን ሆዴን ሲዘፍን ትክሻው ላይ እንደተደገፈች ትተኛለች ተጠውዐዞ« ማሕሌት ጎሮ ደኅና ሲሰራ ቆይቶ ያለበት አካባቢ ሁኔታ እየተለዋወጠ ሔደበት አንዳንድ ነገሮች አልያዝ እያሉ አስቸገሩት በቡና ቤት ሴት የተጣሉ ወይ በመሬት ትንሽ ቁርሾ የተጠቃቁ ወይ ጌታዬ የሚሉት ሰው የተነቀፈባቸው ከዐሊ ክራር ውስጥ የሚወጣውን ውበት መንፈስ ጠመዘዙት አጣመሙት ስማ። ጣሪያው ሥር የተሰቀለው ማሾና መቀመጫቸውን የሜያወዛውዙት ሴቶች ነፋስ እንደሚያጣድፈው የሻማ መብራት ተክነፈነፉ ጨርሶ ቀና አለ አተኩረው የሚመለከቱት ሁለት ሰዎች ብቻ ነበሩ ከተቀሩት ከፊሎቹ በዙሪያቸው የሚያዩት ሲሰለቻቸው ብቻ አንዳንዴ ወደ አሱ ዞር የሚሉ ናቸው ብዙዎቹ በማይረባ ንትርክ ተጠምደዋል ሊያዩት የሚፈልጉት ሁለት ሰዎች እንኳን ሆን ተብሎ በሜፈጠር የሴቶች ሣቅና የሚውሰበለሰብ ሸርጥ ስለሚሸፈን በደንብ አላስተዋሉትም ተስፋ መቁረጡን በሆዱ አነብንቦ ሳይጨርስ ዐሊ በል ይሄን ግጥም በል አሉት አንድ ወፍራም አተካረኛ በሰማያዊ ቀሰም ጋቢ አንገታቸው ድረስ የተጠቀሰሉ ጥሮሱን ነክሶ የክራሩን ስልት አወጣ ብዙም ሳይቆይ የእንካ ስላንቲያው ውርወራ ጦፈረ ዐሊ በደንብ ድምፁን ከፍ እያደረገ ጮኸ ዜማ ሳይሆን አዋጅ አንዲመስል ልድርጎ የተጠጣው ጠጅ እየበዛ በሄደ ቁጥር ንትርኩ እየጋለ ከየአቅጣጫው የስድብ ናዳ ይወርድ ጀመረ ሁለት ሰዎች ሽጉጥ ተማዘው ተታኮሱ በከተማው የታወቁ ፃጂ መሐመድ የተባሉ ነጋዴ አጃቸውን ቀሰሉ ባለ ብዙ አጋር ነበሩና የከተማው አይጦች ሳይቀሩ ተረበሹ ነገሩ ፍርድ ቤት ሲደርስ የዐሊ አዝማሪነት ወንጀል ነው ተባለ ራሱን ለማዳን ባደረገው ጥረት ያችን ፅለት ማታ የሰበሰባትን አንድ መቶ ብር ለመቀጫ ከናሎ ወደቁራሌ ቤቱና ወደ ከድጃ ተመለሰ ይህ ከሆነ በጊሳ ጎሮ ወርዶ መጫወቱን ጠላ አንድ የገቢያ ፅለት ማታ ከድጃ ከዋለችበት ጎሮ ከልክ በላይ ቀዝቅዛ መጣች ዐሲ ግራ ገባው የቋጠረችውን ፅቃ ስታራግፍ አጠገቧ ሔደና አመመሽ። ከድልድዩ ጥግ ፊት ለፊት እስካለው ኮረብታ ሥር ድረስ ተዘርግቶአል በጭቃና በዝናብ የዳበረ ወፍራም ወንዝ ወደ ደቡብ ይፈሳል ለሦስት ቀን ጨፍኖ በነበረው ክረምት ላይ ቀዝቃዛ ፀሐይ ትሸልልበታለች ከየረር አቅጣጫ የሚመጣው ነፋስ ሊሸጡ የተገጠለጠሉ ጥብቆና ሻሾችን ያውለበልባል አጐንብለው የሚነግዱ ወይዛዝርትን ቀሚስ ይገልባል ሽ እዚህ ጉልት መነገድ ከጀመረች ሁለት ወር አልሞላትም ራስዋ ከወገብዋ በታች ያለው ሰውነቷን መሸክም ችሎአል ጀርባዋን ስፀሐይ ሰጥታ መደብዋ ላይ ተቀምጣለች ከአርስዋ በስተግራ አንድ አርምጃ ያህል ብቻ እርቆ ትላልቅ ዐይን ያላት ግንባርዋ ላይ መስቀል የተነቀሰች ወጣት ሴት ብረኝየም ቀሚስ የተሸፈ ጉብታ የሚመስሉ የታጠፉ እግሮቿ ላይ ተደግፋለች ከእስዋ በስተቀኝ የደፈረሰው ወንዝ ይፈሳል ለብዙ ጊዜ ከመቀመጥዋ የተነሳ ያመማት እግርዋን ለማዝናናት ስትቆም ትንሽ ስላዞራት ጸዳለ ከዕለታት አንድ ቀን በዚህ በኩል ተንከባልዬ ሳልወድቅ አልቀርም እንደ ጅቦ ሸራ ጫማ አዋሽ እንዳልቀላቀል አለቕ ፊት ማሕሌት ለፈቸው ተቀምጦ ጭኑ ላይ ጫማ አስደግፎ ወደሚሰፋው ሰው የሚስቅ ዐይኳን ወርውራ እሱ ምን አረገሽ ተይው አለቻት ዓለም ሥራ የፈቃች ስለመሰላት ወሬ ነገር አውሪ አውሪ አሰኛተት ያስጠላኛል እዩውማ ካስክላሽ ዝም አትይውም። አለችና አንድ ጊዜ ጫማ ሰፊውን በዐይኗ ጥግ አንድ ጊዜ ጓደኛዋን አይታ አኔ እንጃ አለቻት ዶ እንዴት እንደምጠላው እያወቅሽ ሰላም እሰጠዋለሁ መሳለሽ። ዓለም ከተጐለተችበት ተነሥታ እግርዋን አፍታታች ከቁርጭምጭሚሜቷ ዝቅ ብሎ ቀጭን ረዥም ጠባሳ አለ ያስነክሳታል እግርዋን ስታይ ራስዋን ትጠላለች ብዙም ደግሞ አያስቀምጣትም ጊዜ እየጠበቀች ብድግ ብላ እንደ ውሻ ራስዋን ማራገፍ አለባት የመንደር ማቲዎች ሺንኪሊኪ ይሏታል አዲስ አበባ ከአክስቴ ጋር ነበርኩ እየከፈለችኝ ግርድና አገለገልኳት በጣም ክፉ ነች ከባለቤቷ ጋር አንድ ቀን ያበከችኝ አምስት ዓመት ከእርሷ ጋር ተቀምጩ አባረረችኝ እቤቷ ውስጥ እንደ ንግሥት ናት ስባረር ባልዋ ትንሽ ገንዘብ ሰጠኝይህችን ጐልት ቆረቆርኩፅ አክስትሽ ባል ይጠይቅሻል። ሳቅ አለ ፅቃ የከተተበትን ቦርሳ ትክሻው ላይ ጫነ ማታ እንዳትቀር ፊት ለፊቴ ተቀምጠህ ሰው እንዲያውቅልህ ነው የምታየኝ እንለያያለን አለበለዚያ አንድ ሰአት ላይ ና አመጣልሻለሁ ያልከኝን ጫማ ይዘህልኝ እንድትመጣ እሺ የእኔ አመቤት በተለያየ አቅጣጫ ሔዱ ማሕሌፕ ኖ ማፃሕሌት ግልገል ብላሽ የአዲስ አበባ ከተማ ኪሎ ሜትሮች ያህል ወደ ሰማይ ውጋጋን ለቋል አደጋ ፈርቼ እንደ እሳት ራት የመንገድ መብራት እየተከተልኩ አጓዛለሁ ፀጥታ የነገሰበት ማታ ስለሆነ ነው መስለኝ የሚያልፉት መኪናዎች ፍጥነታቸው ያስደነግጣል ሳል ለምቼ ወደ ጐን ዞርአልኩ ቀጭን የሴት ጥላ በር ላይ ቆሞአል በእኔ አቅጣጫ እያየች ደጋግማ ሳለች ከምሽቱ ብቸኝነቴ ጐትታ ስላወጣችኝ ነው መሰለኝ ዕረፍት ተሰምቶኝ ለራሴ ሣቅ አልኩ ቋቋጽ ህ እክ እምልህ በቃ ሁል ጊዜ እቤት አርፍደህ መግባት አይቀርብህም። ገና ዐሥራ አንድ ተኩል ነው አለቾኞ ሰዓት ያሰረችበት እጅዋን ቀና አድርጋ ማሕሌት ሒሳብ ስንት ነው። አዎ ትንሽ ሣቅ አለ ይኽን ሥዕል ያየ ማንም ሰው ፍቅርን ማወቅ ይፈልጋል ኳ«ዖሃ ከመኖሪያዋ ርቃ ካለች አንዲት መንደር አባቷ ሸጋው ለሚባል አንድ ብላቴና እንደሚድርዋት በአድባራቸው ይማማላሉ ከልጁ ለባት ጋር ቆንጆ ነበረች ብላቴናው አጐቱ ክንድ አዲስ አበባ ለሥራ ይመጣልለጐቱ የእስዋ አባት ጓደኛም ነበሩ አንድ ጊዜ ልብሶች አመጣላትጥሎሽ እሷ ግን አላወቀችም ነበር ባልዋ ይሆናል የተባለውን ልጅ እንደ ወንድምዋ ስትላፋው ዋለች አንዳንዴ ብቻ አምልጦት ይሁን ሆን ብሎ ልትፈርጥ እስክትደርስ እቅና ያደርጋታል። ባትነቃነቂ የጸጉርሸን አቅጣጫ ላገኘው እንድችል ጭንቅላትሽን ባታወዛውዥው እንደ ቅድሙ ቀጥ ብለሽ ተቀመጩ ቁፍቹት ሁለት ቀን ከአባቷ ጓደኛና ባልዋ ብለው ከሚጠሩት ልጅ ጋር አብረው ቆዩ ሠርግ እንደተደገሰ አንኳን ለልሰማችቾም አገር ቤት እንዳልተላፋችው ሁሉ ባል በመባሉ ብቻ ፈራችው ጠላቸው ባልዋና ዘመዶችዋ ባለትዳር እንደሆነች አስወሩ አንድ ቀን ብዙ ሰው ተሰብስቦ ጨዋታ ደርቶ በግ ታርዶ ሲበላ ጠጅ ተቀድቶ ሲጠጣ ሕፃናት ተሰብስበው ከበሮ ሲደልቁ አይታ ፍርሃት ይዞአት ከምትጫወትበት አምልጣ አንድ ጐረቤት ዘንድ ሔዳ አደረች ክህመዶቿ ሌሊቱን ሙሉ ተስበሩ ግን አንድ ቀን ሆነጠባብ ቤት ከአንዲት ባልቴት ጋር ከዘግተውባት ተሠረገች ሁለት ሰአት ያህል አባበላት እግርዋን ቆልፋ ጡቶችዋን በእጆቿ አስራ ይዛ እንደ ጠንካራ ኳስ እየተድበለበለች እንደማትፈልግ አሳየችው እኩለ ሌሊት ሲሆን ልብስዋን ቀዳዶ ጠባሳ በበዛባቸው የሚያስፈራሩ ትልልቅ ክንዶቹደፈራት እሪ ብላ እንደጮኸች ብቻ ትዝ ይላታልያውም እንደ ሕልም ብር አምባር ሰበረልዎ ሲባልም ሲዜምም አልሰማችም መሳም አታውቅም ሀይ እሌገ ኾቱ። ለምን። አላት ቁሕህ ከጥቂት ሳምንታት በሁዋላ ከባለቤቱ ጋር እንተነህ በሕልሙ እንኳን ሊያስባቸው በማይችሉ መንገዶች ተንዘው አዲስ ወደሚቋቋሙበት ቦታ ጤዱ ዐይናቸው ከብዙ ጊዜ በሁዋላ የሚያምር ለም ሸለቆ ተመሰከተ ያማረባቸው ከብቶች ደመና የሚፈትል ሰማይ ስዩ የውዛ ድምፅ ሰመ ማሕሌት ን ማሕሌት መጠለያ ጣቢያ አብራቸው የነበረ አንድ ልጅ ከእነርሱ ትንሽ ራቅ ብሉ ወለል ላይ ሹል አገጩን ጋቢውና ደረቱ መኻል ከቶ ያንኮላጃል ልጄን ይመስለኛል። ሁለት ቀን ሙሉ ጥቂት ጊዜ ነው። ዝም ይበሉ እስኪ የውሻ ለቅሶና የሰው ሞት የሚገናኙ ክስተቶች አይደሉም ነገሩ ግን እንዲፈጸም ይሆናል አላቸው ብዙም ሳይቆይ ሳምራዊ አላዘነ ታመው አዲስ አበባ ለመታከም መጥተው ሁለት ቀን አንኳን ሳያድሩ ዐረፉየአያ ጣሴ ሽማግሌ አባት ሳምራዊ ውሻ ሳይሆን ከሰዎች በልጦ ያለ ክንፉን ጐምዶ አራት እግር አውጥቶበአሕዛብ መኻል እየተሸሎከሉክ የሚኖር ሰላይ መልአክ ወይም ወደ አንሰሳ የተለወጠች የአንድ መናኒ ነፍስ ነው ተባለ በዝናብ ውስጥ ሶምሶማ እየረገጠ ፊት ሰፊት አንደ ግድግዳ ወደ ታጠረው ዝናባማ ጨሰጥማ ገባ ማሕሌት በመንገዱ ግራና ቀኝ የተደረደሩት የመንገድ መ አንዲት ብቻ ብልጭ ድርግም ትላለች ሸዊ በው ከአንድ አጥር ግቢ ቀኬ ያራወጠው ጉሮሮ ሲሰነጠቅ ይሰማል መሮጥ አቁሞ ጆሮውን ቀጥ አርጐ አዳመጠ ከዚህ ምሽትና ጸጥታ የሚያቃስት የሰው ድምፅ ወደ ድቅድቅ ጨለማ እየጋለበ ጠፋ የሰማይን ዳገት እየተጐተተ ወጣ ን የሰፈሩ ዕድር ዳኛ እንቅልፍ ውስጥ ሰምጠዋል የአቦ ቄ ሚስታቸው ደረት ላይ ያልማሉ ሰገበዝ የሕመም ስርቅታው ተቀረጠና ጸጥታ ለልፈነ የሚሮጡ የብዙ ሰዎች ኮቴ ተሰምቶየደፈረሰው ጭጭታ ተረጋጋማጅራት መቺዎች በጨለማው ውስጥ ጥላው የሚከብድ አንድ ወፍራም ሰው መጥቶ ብልጭ ድርግም ከምትለው መብራት ራቅ ብሉ ቆሞ መብራታ ሥር በሆዱ ወደተዘረረው ሰው አተኩሮ ተመለከተ ፍቅሬ ነህ አለ በድንጋጤ አፉን ይቦ ከመደናበሩ ሲረጋጋ ያበደረው ሰው በመሞቱ ምክንያት የሚተርፍለት ገንዘቡን አለበት ደረት ኪሱ ውስጥ በእጁ ዳብሶ ወደመጣበት ተመሰለለሰ ቡቺ አጥንጫውን ቀና አርጐ አንገቱን እስከመጨረሻው ወጥሮ አሽተተ ብለጭ ድርግም ወደምትለው መብራት አቅጣጫ ሮጠብ ቀጭን ረዥም ሰው ከጨለማው መኻል በችኮላ ወጥቶ ስልክ እንጨቱ አጠገብ እንደደረሰ የተዘረረው ሰው አካል ላይ የተተከለውን ረዥም ቢሳ ሲያይ ፍርፃት አደናብሮት ሲቻኮል ከውሻው ጋር ፊት ለፊት ግጥም አሉ ነጃሳ። መፍዘዝን አጥፍቶ እንዳትጮህ የዳቦ እናት ከቤታቸው አካባቢ የሴት ጩኸት በረዥሙ ክፍ ብሎ ተነሥቶ ጠፋ ትንሽ ቆይቶ ቡላ ኮት የደረበው ወንድወሰን በሰፋፊው እየተራመደ ቶሉ ቶሉ ከቤታቸው እየራቀ ሔደ በሰበሰባቸው ጭራሮዎች እግሩን እያከከ አየውማሞ ስለት ምላስየወጥ እናትጠንካራ ኩርኩም ከዛፎቹ ከፍ ብሎ ብዙ ነጫጭ አሞራዎች ወደ ደቡብ ሲወርዱ ተመልክቶ አንጨት መልቀሙን አቆመ ነጫጭ ላባዎቻቸው በምትጠልቅ የፀሐይ ጨረር ቅልት ብለዋል በሰልፍ ሆነው ክንፋቸውን ተው ያምራሉ ፈገግታ ፊቱ ላይ እየተፊራገጦጠ ሊቆጥራቸው መረ ጠቁፍጉዐበሀሠጩባህክጩ ማሕሌት አንድ ሁለት ሦስት አራት የጐላ የሴት ጩኸት ከሠፈራቸው ረባዳ ወደ ቆመበት ዳገት እየተሳበ መጣ መቁጠሩን አቁሞ ወደ መንደሩ ተመሰለከተ እናቷን ለመጥራት የምትንጠራራ አፍዋን የከፈተች ጥጃ ላይ ዐይኑ ዐረፈ ወፎቹን ለመቁጠር ወዉደ ሰማይ ቀና አለ አንድ ቦታ ቆመው የሚያራግቡ ትናንሽ ቢራቢሮዎች ይመስላሉ ሁለትሦስትአራት የአንድ ሰው ጩኸት መንደርዋን ወጋት ጥቋቁር ዳክዬዎች የወንዙን ጠመዝማዛ ተከትለው እየሳቁ ቁልቁል ወረዱ ይንሳፈፉበት ወደነበረው አቅጣጫ ጠጠሮች ወርውር ውሃውን አንቦጫረቀ ወንዙ የፈጠራትን ትንሽ ሐይቅ የተረበሸ የደለል ጭቃ ቀባነጎ መቁጠሩን አቁሞ ረዣዥም የእንጨት ጉርድራጅ በጉያው እንደያዘ የሰማውን ዋይታ መንደሩ ውስጥ በዐይኑ ፈሰገየብላታ ቤት ጭስ መውጫ ተለኩሶአል እንደ ሲጋራ ጫፍ ይትጉለሦላል ባለፉት ነጫጭ ወፎች ፋንታ የሚያንቋርሩ ቱራዎች ወደ አንድ ግዙላ ግራር በኩል ልቦናውን ሳቡት በሰማይ ላሳይ ጥቋቁር መስቀል መስለው እየበረሩ በጫካው ከናታ ተዋጡ ቆጥሮ ወደ አልጨረሳቸው ወፎች ዐይኑን ሲያዞር በሩቅ አየር ላይ ተሰቅሎ የሚውሰበለብ የነጭ ክር ብጣቂ መስለዋል አንድሁለት መቼ ያዋጣል ይፄ ከግልምጫው ከቁጣው ከምታስፊራ ሴት ከሚንህህ ድምፅ መልቀም ማገዶ መልቀምጭራር የእንጨት ሳጭ አጐንብሶ መዳከር ጀመረ ሀጊሩት ከአንዲት ጓደኛዋ ጋር አቧራማ መንገድ ላይ መሥመር ከክርግተው ሰኞ ማክሰኞ ሲጫወቱ አየ የዳቦ እናቱ አንተ ይኸን ዝላይና በል አባትህ ሔደ ዱርዬ ሁን ማሕሌት ምን እንደሆነ አያውቀውም ዱርዬነትን ያ ግራ እግ ላይ አንፈራጦ ይቀማል ድንጋጤና እልህ ደስታን ማጣት አር ዘሬ ደሞ እሁድ ነው ረው ጥጃዋ እናትዋን ሳታቋርጥ ትጠራለች እየቀዘቀዘች ኬደች የለቀመውን ክምር አንድ ላይ ሰብ ጀመረ ሸለቀዋ ይበልጥ ስቦ በቃጫ ማሰር ክንድህ ሽባ ነው። አለችው ምንም ሳይናገር ከንፈሮቹን አንደ ትንሽ የሸክላ ድስት አፍ ከርችሞ ዳሶውን ይዞሳት አውቶቡስ ውስጥ ገባ ዝውዐ መጨ መ ማሕሌት ጡትዋ ሥር ከሸሦጠቸው መሐረብ ዐሥራ አምስት ሳንቲም አውጥታ ከፈለች ሰውዬውን መረቀችው አልሰማትም አውቶቡሷ እያቃሰተች የአሥመራን መንገድ ዳገትና ሜዳ ነጠቀች አራሷ ቦላ ወተት ዕርባታው ለመድረስ አንድ ፌርማታ ሲቀራት ወረደች በስተግራ በኩል ትንሽ አቀበት ወጥታ ከዘመድዋ ግቢ ደረሰች ከሦስት ዓመት በፊት የአጐትዋ ሚስት ታላቅ አኅት ሞተው በግርግር ለቅሶ ከደረሰችበት አንድ ጊዜ ሌላ እዚህ መጥታ አታውቅም ያን ጊዜ በትርምስ ውስጥ ብል ያኘከው ጥበብ ልብስዋን የተሸነታተረ ነጠላዋን ደብቃ አምልጣለች ማድያት ያዥጐረጐረውን የጠቆረ ፊትዋን እንደሚያለቅስ በነጠላዋ ጋርዳ ሸውዳለች። ይሽ ልኞ ትንሽ አስቸገረኝመጣሁ ብላ ሁለት ትልልቅ የአበባ ዛፎች እተተከሱበት አጭር ግንብ ላይ ሔዳ ተቀመጠች ልጅዋነ ይኹ ልጀ ብላ አርቃ ስለ ጠራችው ልብዋ ውስጥ ትንሽ ባዶ ቦታ የፈጠረች መስሎ ተሰምቷት ቅር አላት የረጠበ እጅዋነ ባቴን በነጠላዋ አደራርቃ ልጁንም አውርዳ በጠራርና አባብላ ተነሣች በር ስታንኳኳ ጀምሮ ሲጮሁ የቆዩት ውሾች እሪሸቸውን አለማቋረጣቸው አናደዳት ውሾቹ ሰው መሰሏት ትቅፍለቀለቅ የነበረችው ድፍረሇ ታፈነች ግቢውን ተገላምጣ ለመመልክት ፋታ አገኘች ውሾቹ ከዛፎችና ከረጃኞም ሙጃዎች ጀርባ ከድምፃቸው እኩል ሲነቃነቁና ውልብ ውልብ ሲሉ አየቻቸው ከቤቱ ፊት ለፊት ያሰው የአትክልት ሥፍራ በፀሐይ ብርፃን በጣም ያምራል የቤቱ ጣሪያ ቆርቆሮ ሰማያዊ ቀለም ተቀብቷል ዝናብ መውረጃ አሸንዳ ጥግ ሣር የጐዘጐዙ ወፎች በፀሐይ ግለት ትንፋሽ አጥራቸው ጢማም ደረቶቻቸው ቶሎ ቶሎ ብቅ ጥልቅ ይላሉ የደረቀ ከንፈሯን አረጣጥባ ልጅዋን አዝላ ተነሣች ውሾቹ የባሰ ማንቧረቅ ጀመሩ ማሕሌት በዚህ ይምጡ ብሎ ልጁ በስተቀኝ በኩል ወደ አንድ ትልቅ በር ጠቆማት ተክተሰችው በስተግራ ተጠምዝዘው ትንሽ ከሔዱ በሁዋላ ይጠብቁኝ ብሎ በስተጀርባ ቶሎ ቶሎ እየተራመደ ገባ ፊት ለፊቷ አራት ተርታ በሮች ያሉዋት የሠራተኛ ቤት ነጭ ቀለም ተቀብታ በኩራት ቆማለች። እኔ ነኝ የምቀርባት እኔም አልነገርኩዋት ከሁዋላ ሲያይዋቸው ቆም ቆም ብለው ከዐዘቡት ጆርዎቻቸጡ ቡራቡሬ ካፖርታቸው ሾፆጦ ወደ ላይ ከወጣ ዘርጣጣ ጭንቅላታቸው ጋር በሁዋላ እግሮቼ የቁመች ዝንብ ይመሰላሉ አመቤት ቀስ እያለች ወደሚነጋገሩበት ክፍል ስትጠጋ ቀይታ መጀመሪያ መደንገጥክዚያ ዕፍረትከዚያ ንዴትክዛ ጩቪ የሚል ስሜት የበሩን እጀታ የያዘችበት እጀዋ አላበው ቀስ እያለች ለቀቀችው ስንጥቅ በሚመስለው በትንኩ በከፈተችው የበር ቀዳዳ ዝንብ የሜመስለው የስጐሇዢፒ ሰውነት ጥላ መስሎ ተነትሮአል ልጁን ዛስቀመጠችበት ጓዳ ሲጮህ ሰማቸው ርጣ ሔዳ አባብላውበሩጫ ተመልሳ በንዴት ተገፍታ የሳሉኑን በር በርግዳ ገባች ማንም የለም ወደ ሳሉን ያሽቀነጠራትን ድፍረት ሰው በድንገት የነጠቃት መሰላጎ ከትክሻዋ የተዘረገፈውን ነጠላ በግራ አጅዋ ሰብስባ ከሁዋላ ቆሞ ግራ ተጋብቶ የሜመሰክታትን የግቢውን በር የከፈተላትን ልጅ ወደ ጐን ሃፍታ ጠብቁ ወደ ተባለችበት ክፍል ልጅዋን ፍለጋ ሔደች በጀርባው ተደግፎ እጆቹን ወደ ላይ የሚያውለበልበውን ሕፃን ልጅ በናጥነት አንሥታ በነጠሳዋ ጠቅልላ በሮ በር ተፈተሰከች በረንዳው ሳይ የሚያጋጥማትን ማንንም ለመሽለዊፍ እየተዘጋጀች ነበር በአርምጃዋ የሜነጥር ሰውነቷን ማቀፍ የተሳነው ሕፃን ልጅ ግራ ፃብቶት በአእንቅበቃሴዋ ከፍ ዝቅ ጭምድድ ናማጥጥ የሚል ገጽዋን አተኩሮ እያየ አመልካች ጣቱን ቀስሮ የአፍንጫዋን ቀዳዳ ደጋግሞ ይሸነቁራል እጁን ከፊቷ ዞር ብታደርገውም ደጋግሞ እየጠቁመ ደጋግሞ አፈጠጠባት ወደ ቤቱ ፊት ሰፊት ስትወጣ በረንዳው ላይ ማንም የሰም። ምናምን ብለሻ ከእኔ ጋር ከተቀመጠ ሁለተኛ ሲጋራውን ለኩሰ ንገረኝ ሚስትህ እኮ ነኝ ይወጥራል መንጋጋውን ይነክሳልሲናደድዞ ከተቀመጠበት ተነሥቶ ኮቱን እያወለቀ መኝታ ቤት ገባ ሐሳብ ይዞኝ አንደ ተቀመጥሁ ራት መስጠቱን ረሳሁት እንዲበላ እንኳን ብጠራው አልለማኝም ያን ጊዜ ከሁለት ዓመት በፊት ማርገዜን ስነግረው እንዳሻሽ ለምን አላለኝም ወይ የቤተሰቦቼን ማንጐዋጠጥ ተሰማምጩ እደባለቃቸው ነበር ዛሬ ሚስትነቴን ለምን ያንጓጥጣል። ፐ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ አብረን እንማር ከነበረ አንድ ልጅ ቤት ለሁለት ቀን አደርኩ እንደ እኔ ሳይሆን እሱ ባለትዳር መሆኑ የታወቀ ነው ሁለት ልጆች ወልዶአል በመጀመሪያ ቀን ሚስቱና አሱ ለእኔ ለማስመሰል የውሸት አማን ፈጥረው ኣልሆን አላቸው መሰለኝ የደበቋት መቃቃር በሚያስደነግጥ ሹለታም ስለቷ የመግባባቱን መጋረጃ መበሳሳት ጀመረች ጥሩ ዕረፍት እቤቱ እንደማገኝ በተዘዋዋሪ መንገድ ቃል ይገባልኝ የነበረው ይህ ጓደኛዬ በበረኪና እንደ ተለቀለቀው ሁሉ ፊቱ ደርቆ ተጨማደደ እዚያች ቤት ሁለት ማታዎች ሙሉ ስቀመጥ የልጁ ሜስት ለደቂቃ ያህል አፍዋ አያርፍም። መግደላዊት ጨዋታ አድክሞአት ተኝታለች እንግዳውም ልጅ በሚያሳዝን መልክ ያናውዛል አልጋውን ተደግፎ ማሕሌት ገና ወደ ቤት ስገባ አይመጣም ብላ ተጠራጥራ ነበር መስለኝ ሁለት እጆችዋን አጣምራ ቆማ አገኘሁዋት አዲስ ሥራ ሊረዳት አመጣሁት ያለችው ልጅ የተከመረበትን እንቅልፍ ገና አራግፎ አልጨረሰም ሊያስታጥበኝ ውፃ ሲቀዳልኝ እንኳን የሚንቆረቆረው ውፃሃ አልፎ አልፎ እጄን ይስታል የቤቱ ጠረን የተሰወጠ ይመስላል ጢምህን ለምን አትላጨውም። አለችኝ እቤት ስገባ መሳሳማችን ካቆመ ረዥም ጊዜ ቢሆንም ዛሬ ከመሬት ተነሥቶ ለምን ትዝ እንዳላት አላውቅም ወደድኩህ ለማለት ልረሳህ አልችልም ለማለት ሴት የማትጠቅሰው ጣጣ የላትም ቸልተኛነቴንም እንድትረዳ የገዛችውን የሚያምር የጠረጴዛ ልብስ አላደነቅሁላትም የምበላው ፓስታ እንኳን ሲንጠባጠብ በዐይኔ ቂጥ እያየሁ ዝም አልኩ ፍቅሬ ለምን ነገ አናመሽም። ከመስፍን ጋር ያየን ሁለት ጊዜ ነው አሁን ደሞ የት አየን። ሎጤ ማሕሌት እሱ ፊት ይኸን ማድረግ ስለማይቻል የሚገርመው ነገር ብዙዎቻችን የምንሳደበው በሌለበት ነው ታዲያ ኳስ ለመጫወት ደብተሬን ጎል ምልክት ላይ እንዳስቀመጥኩ እሱ በጉልበቱ ተጠቅሞ ተደብቆ ወሰደብኝ ተስፋዬ እንደስረቀኝ እንኳን የነገረኝ ዐልፎ ዐልፎ በተስፋዬ የሚጠቃ ዘሚካኤል የሚባል ልጅ ነበር ኦንዴ አስተማሪ በመጥፋቱ የገዛነውን የሥዕል ደብተር ምንም ሳንሠራበት ሁለት ወር ያህል ቆየን አንድ ቀን የዘገየው የሥዕል ፕሮግራም ተጀመረ ትምህርቱ የቀረ የመሰለው ተስፋዬ ገና በመጀመሪያው ወር ላይ ደብተሩን እንደሸጠና ፓስቲ አንደበላበት ነግሮን ድፍረቱን አድንቀነው ነበር ብስኩት መብላት ብንፈልግም ደብተር መሽሸጣችን በአባትና በእናታችን የሚታወቅ መስሎን ብዙዎቻችን ፈርተን አልሞከርንም ደብተሬን ከእኔ ዘንድ መስረቁን ዘሚካኤል ከነገረኝ በሁዋላ እንኳን ራሉ ተስፋዬ ጉራውና ትቢቱ አላስችል ብሉት ዳዊት ደብተርሽ የት ጠፋ። እንዴ። ክም ማሕሌት እንዴ።