Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በፍፁም አይደለም ምክንያቱም ከመቶ በላይ የሆኑ ብዙ አይነት ተመሣሣይ ጉዳዮች አጋጥመውናል ለምሣሌ አንድ ግልፅ ያለ ሁኔታ እንጥቀስ ከዓመታት በፊት በአንድ ስዓት ላይ በሮም በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት የአበርዛም ሊንከን አስተማሪዎች ወደር በሌለው የንግግር ችሎታው የተለያዩ አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱ ነበሩ ሲንከን በተለይም ለቋንቋና ስነዕሁፉ መዳበር ምክንያት የሆኑትና ከፍተኛ የሆነ ስሜትና ትኩረት ነበረው ጥትሶችን ማስታወስ መቻልና ወይም ለሰዎች ደግሞ መዓገር ብቻ ሳይሆን ወደ አጭር ስነ ዕሁፎች ይለውጣቸው ነበር ሊንከን በጎልማሳ ሰው እድሜ ላይ በደረስ ጊዜም የዕለት የማስታወሻ መፃፊያ ደብተሩ ዛሳቦች ሲመጡለት ወዲያው ይዕፋቸው በነበሩ የግጥምና የፅሁፍ ዛሳብ ረቂቆች ተሞልቶ ነበር ይሁንና ሊንከን በጣም ዓይናፋር ሰው ስለነበረ እነዚህን የፈጠራ ዛሳቦች የመጀመሪያ ፅሁፎች ሌላው ተርቶ ለልብ ዳደኛው እንኳን እንዲያየው የሚፈቅድ አልነበረም «ይህ እራሱን በራሱ ያስተማረ ሰው» በማለት ነበር ሮቢንሰን የተባስ ስው ሊንከንን የፊደል ሰው ብሎ ለመግለዕ የተጠቀመው «አእምሮውን አዲስ በሆኑ ባህሎችና እሴቶች ባዳበረ መጠን እውቀትና ችሎታ ሊያካብትና ሲያዳብር የቻለው ፕሮፌስር ኤመርቶን ስሰ ኤራስመስ እንዴትና በማን ቢማር ነው። አብርፃም ሊንክን ግን የተናገረው ከሁለት ደቂቃ በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ነበር በወቅቱ አብርዛም ሊንከን ይህንን አጭር የሆነ ታሪካዊ ንግግር በብራና ላይ በመዳብ ተዕፎ በአንግሊዝኛ ቋንቋ ምን መስራት እንደሚቻል የሚያሳይ ምሳሌ አንዲሆን በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ቤተመዕሐፍት በክብር ተቀምጣል ንግግሩም ዘመን በማይሽረው ሁ የህዝብ ንግግር አቀራረብ ትምህርት ተማሪዎች ሲታወስ የኖረና የሚናር ነው ከሰማንያ ሰባት ዓመታት በፊት አባቶቻችን በሁሉም ሰዎች የእኩልነት እና የነፃነ መብቶች መክበር ፅኑ መሰረት ላይ የተገነባች አገርን በዚህ አህጉር ውስጥ መስርተዋል።ተገዘዩኝ ትልት የሆነ ስራ ለሚጠብቀ ሇበብተን ለኛ ነ ተ የመጨረሻው ት ጡ ኦ ዐቢይ ተዳር እዛም ከ ስዋዕትነት በመዘፈል የክር የሚገባጡ እነሱ ቆመን እነሱ በህይወት መስዋዕትን ር ችር ልንሰጥ ይወር ተቀበሉብት ማረጋገጥ አለብን ያው የኔ ኣል የከፈሉት ያለምንም ማህ ዛሬ አዚህ መብት የሚከበርበት አና የህብር እግዚአብሄር በታች አዲና የሆነ አርቲ ዝ ላይ ፈፅሞ የማይጠፋባት ለማድረግ ነጠር መንግስት ከዚህች ምድሮ አብርዛሃም ሊንከን የዚህን የንግግሩን ጩጩ በማይረሱ ቃላቶች ተናገረ ተብሎ ነውጡ ኮሚ ፅዩሰ ሰረሾጅም ጊዜ በሚኖሩና ፍፁም የእሱ ስራ ነበር። በተጨማሪም የቃላት ክምችቱን ለማሳደግም በአመት አንድ መዝገ ቃላትን» ደግሞ ያነብ ነበር ግላድስቶን አጠናኑን «በገዳም ውስጥ ያለ ፀጥታና ስላም» በማለት ይጠራው ነበር።ሐ ጋኖን ዬቂ ኢፌ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ።
ከዚህ በኋላም በየትም ቦታ ንግግር አንዲያደርግ ግብዣ ሲቀርብለት የመገኘት ፍላጎቱ ጨመረ የደረሰበትን ክፍ ያለ ቦታ ሊያሣየው ከመቻሉ ሴላ በዚሁ ያፈራቸውን አዳዲስ ጓደኞቹን በጣም እንዲወዳቸውም አድርጎታል በኒውዮርክ የሪፐብሊካኖች ፖርቲ የምርጫ ዘመቻ ኮሚቴ አባል የሆነ ሠው ዶር ከርቲስ ለህዝብ ንግግር ሲያደርግ ሠማውና ለእነሱ ፓርቲ በከተማው ቅስቀሣ እንዲያደርግላቸው ጋበዘው ይህ ቅስቀሣ እንዲያደርግ የተጋበዘ ሠው ከዓመት በፊት ብዙ ህዝብ ያለበትን የግብዣ አዳራሽ በመፍራቱ ንግግር ለማድረግ ምላሱ በመተሣሠሩ በፃፍረትና ግራ በመጋባት ስሜት ተነስቶ ሹልክ ብሎ መውጣቱን ይህ ፖለቲከኛ ሠጡ ቢያውቅ እንዴት ባደነቀው ነበር በራስ መተማመንንና ድፍረትን ለማግኘት በሚደረገው ጥረት እንዲሁም ረጋ ብሎ በማሠብ በግሩፕ ካሉ ሠዎች ጋር ግልፅ የሆነ ውይይት ማድረግ ችሉታ ብዙ ሠዎች እንደሚገምቱት አስቸጋሪ አይደለም ይህ ችሎታ ለጥቂት የተቸሩ ሠዎች ብቻ እንደ ህብስተ መና ከሠማይ የወረደ ገፀብረከት አይደለም ልክ እንደ ጎልፍ ጨዋታ ማንም ሠው ተዳፍኖ ያለውን ችሎታ ሊያሣድገውና ሊያዳብረው የሚችለው ጥልት የሆነ ፍላጐት ካለው ብቻ ነው ተተትኮሮምችም ሙ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ግሜ ሃሣቦች አዬርላ ንዮድነ ማን ድነጡ። በአርግጥ ፊኑ በተህብሰቡ ህ ሰዚህ ዘሴስ ሀተፃዘሀነ ተቀምጠን በነበረ ጊዜ በግለፅ የሚመጡልንን ለመናገር በጭራሽ እንዳናስብ የሚያደርገን ምክንያት ም ምንም ምክንያት እንደሌለ እናጡውሠኃለን አንዲሁም ስንሆን የምንናገራቸጡን ነገሮች የበለጠ ማሠብ ያስፈልጋል የእነሌ ሊያነሣሣንና ሊያነቃቃን ይገባል ብዙ ድንቅ የንግግር ችሉታ ቆላፍር መናዮ እንደገለፁት በርካታ አድማጭ መኖሩ አዕምሮአቸው በጥራትና ከ በ እንዲሠራ የሚያስችል ቅመም ጠይም አነሣሽ ሃይል መሆኑን ነጡ እነሱ እንዳላቸው የማያውቋቸው ዛሣቦች እውነታዎችና ግኝቶች ቤከር እንዳለው «ልክ እንደጭስ እየተግተለተሉ ይወጣሉ ነገሮች ከሠዎች ጋር ይደርሱና በሞቀ እጃቸው ይዳብሷቸዋል ይህ ልምድ የእናንተም ሊሆን ይገባል ምናልባትም የተግባር ልምምድ በማድረግ ቀርባችሁ ለማስቀረት ከጣራችሁ ምክንያት የለም ይሁን እንጂ እስካሁን ድረስ ያደረጋችሁት ሥልጠናና የተግባር ልምምድ በራስ መተማመናችሁን ማዳበር ነበረባቸው የብዙ ሠዎች ስብሰባ የመፍራት አባዜ ጠራርጐ እንደሚወስደው እርግጠኛ ልትሆኑ ትችላላችሁ የእኔ ሁኒ ች ሄነሪ ዋረደ እናም አዚ ደግሞ ከቢ ደ የማትነለዝ ዊልያም ጄኒንግስ ብራያን የተባለ ጡረታ የወጣ የጦር ሜዳ ጀብና ሶሰመጀመሪያ ጊዜ ንግግር ለማድረግ ሲሞክር ጉልበቱ ተርበትብቶበት እንደነበር አምኗል ማርክ ትዌይን ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ ፊት ቆሞ ያስተማረ ቀን ልክ አፉን በጥጥ እንደተጠቀጠቀ ሠው መናገር እንዳቃተውና የልብ ምቱም ለዋንጫ ሽሚያ እንደሚወዳደር ሠው ፈጥኖበት አንደነበር ተናግሯል ግራንት በዓለም ላይ ተወዳዳሪ ያልነበረውን ጦር እየመራ ቪክስበርግን በማስመለስ ለድል የበቃ ቢሆንም በህዝብ ፊት ለመናገር ሲሞክር ግን አርጌ ሞተር እንዳለው መኪና ቀጥ እንደሚል አምኗል ጄን ጀረስ ትልቁ ፈረንሣይ በጊዜው ካፈራቻቸው አንደበተ ርቱዕ ፖለቲከኞች መካከል እንደ ነበር ቢታወቅም በተወካዮች ምክር ቤት ወስጥ የመግቢያ ንግግሩን ለማድረግ ድፍረቱን እስኪያገኝ ድረስ ለአንድ ዓመት ያህል አፉን ለጉሞ ተቀምጦ ነበር «ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝብ ፊት ለመናገር ስሞክር ከባድ ሥቃይ ውስጥ እንደነበርኩ ልንገራችሁ እውነት ለመናገር አንደበቴ መንቀሣቀስ የማይችልና የቃላት እጥረት የነበረበት ሲሆን ምላሴ ደግሞ ላንቃዬ ላይ ተሰጥፎ አስቸግሮኝ ነበርነ ሲል ሊዬድ ጆርጅ አምኗል በእንግሊዝ የእርስ በርስ ጦርነት ወቅት ለነፃነትና ለአንድነት ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረገውና ፃገሩን የተከላከለው ጆን ብራይት የመጀመሪያ የሆነውንና ልምዱን ያገኘበትን ንግግር ያደረገው በአንድ ትቤት ህንፃ ውስጥ ተሰብስበው ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ለነበሩ ከሩቅ አካባቢ ለመጡ ሠዎች ነበር ጢ በጣም ከመፍራቱና አይሳካልኝም በሚሚ በበበ ና ወቅት የመረበሽና የጭንቀት ስሜት ከተመሰከቱ ት ሞቅ አኒ ጭብጨባ በማድረግ እንዲያነሣሠሥትና ጭንቶቴን እንዲያባርሩለት ከ ቻር ተዎሮች ንን ፒተ ። እጆቹን በጣም ጭብጥ አድርጐ ከመያዙ የተነሣ ጥፍሮቹ መ የገቡ አጁን ያደመሙት እንደነበር የገዛ ወንድሙ ምስክርነቱን ዴዚሬል ለመጀመሪያ ጊዜ በተወካዮች ች ምክር ቤት ንግግር ከማድረግ ይልቅ አንድ ሙሉ ተሽከርካሪ ብርጌድ መምራት ይቀለው እንደነበር አምኳል እናም ስ ጊዜ እሱም ሆነ ሸርዳን የተባለ ሠው ያደረጉት ንግግር እርባና ቢስ በእርግጥ አሁን አሁን በጣም ድንት ተናጋሪ የነበሩት እንግሊዛውያን በመጀመሪያ የንግግር ሙከራቸው ርባና የለሽ ስለነበሩ ከአንድ ጀማሪ ወጣት ተናጋሪ እጅግ የተሣካ ንግግር መጠበቅ የገደቢስነት ምልክት ሆኗል ሠዎቹ ደርዘን ቢሞሉ ባይሞሉ ወንዶች ቢሆኑ ሴቶች በፃዛዘን ቢሆን በደስታ ወይም በችግር ጊዜ የምናደርገውን ንግግር የኃላፊነት ስሜት በአለው ሁኔታ ልናደርገው ይገባናልሱ ንግግሩ ህያው የሆነው ሲሰሮ ከ ዓመታት በፊት እንደተናገረው ሁሉም በህዝብ ፊት የሚደረጉ ንግግሮች የሚያመሳስላቸው አውነተኛ መገለጫቸው ድንጋጤን የሚፈጥሩ መሆናቸው ነው ይህ አይነቱ ስሜት በሬዲዮ ለመናገር በሚሞክሩ ሠዎች ላይም ይንፀባረቃል ይህም «የድምፅ ማጉሊያ» ፍራቻ በመባል ይታወቃል ቻርልስ ቻፕሊን በህዝብ ፊት መቆምን የለመደውና የሚያውቀው ቢሆንም በሬዲዮ በቀጥታ ሲናገር ግን ከመፍራቱ የተነሣ ሁሉንም ንግግሩን በወረቀት ፅፎ ነበር የመጣው ከ እኤአ በመላው አሜሪካ «አንድ ምሽት በመዚቃ አዳራሽ የሚባል ትርዒቱን ዞሮ የሠራ ሲሆን ከዚህ በፊት ደግሞ በእንግሊዝ ውስጥ ህጋዊ የሆነ የመድረክ ዝግጅቶችን እያቀረበ ነበር እዚያች ጠባብ ክፍል ገብቶ ድምፅ ማጉሊያ ፊት ሲቀመጥ ማፅበል በበዛበት የካቲት ወር ላይ አትላንቲክ ውቅያኖስን በመርከብ የሚሻገር ሠው እንደሚሰማው ሆድ የሚያንዘፈዝፍ ስሜት ለእራሱም እንደሚሠማው ተናግሯል ምስ ከርክውድ የተባለው ዝነኛ የፊልም ተዋናይና ዳይሬክተር ይህ ተመሣሣይ ስሜት እንደነበረበት ገልል በመድረኮች ላይ ኮከብ የሆነ ተናጋሪ ቢሆንም ከማያያቸው አድማጮቹ ጋር በሬዲዮ የሚያደርገውን የቀጥታ ጨርሶ ሲወጣ ከፍራቻው የተነሣ ግንባሩ ላይ ችፍ ያለበትን ላብ እየጠረገ ነበር በብሮድ ዌይ የመክፈቻ ዝግጅት ምሽት ላይ በመገኘት በሬዲዮ በቀጥታ ከመናገር ጋር ሲነፃፀር ምንም ማለት ኣይደለም ብሷል መ ጫጨሙጨሙሙ። ምታስቧቸውከምትገምቷቸውና በ ተው ሊሉቸ እንቅስቃሴዎች በፈጠነ ሁኔታ የንግግር ችሎታችሁ ፖውንሲ ኤምዴር የተባለ ሰው በአጭሩ መልኩ ንግግር አዋቂ መሆንን የመሠለ ለእንድ ህር ር ገ ሔዱ ው ል ል ፅ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ዘዬካጳ ኮዛተከነ ዕውቅና እርካብ ላይ የሚያደላድል ከቱ ምንም ዓይነት ነገር የለም ፊሊፕ ዲ አርመር የተባለ ስው በንግድ ከርባፍ ተሠሣርቶ ሟሊዮናችን ካካበተ በኋላ አንዲህ ብሏል «ታላት ካፒታሊስት ከበርቴ ከመሆን ይልቅ ታላት ተናጋሪ ብሆን እመርጥ ነበር ብሏል ሦሉም በትምህርት ዓለም ጡስጥ ያለፈ ሰው ሊየሣካጡ የሚመኘው ነገር ይህ ነው አንድረጡ ካርኒጌ ከሞተ በኋላ ከተገኙት መረጃዎች መካከል የ ዓመት ዕድሜ በነበረ ጊቬ ያሰላው የህይጠት ዕቅድን የሚያሣይ አንድ ወረቀት ነበር በዚያን ጊዜ ሥራዎቹን ሁሉ መልክ መለክ አስይቦ ገቢውን በዓመት ጠደ ሺህ ዶላር በማድረ ከሁለት ዓመት በኋላ ማለትም በ ዓመቱ ትምህርቱ በተለይም በህዝብ ፊት ንግግር ስለማድረግ ልዩ ትኩረት መስጠት» በሚለው ቪሹሪያ ለመከታተል አስቦ ነበር የዚህ መዕሐፍ ደራሲ ባለብኩና የተለያዩ የህይወት ልምዶች ባለቤት የነበረና እንዲሁም በዓለም ላይ ያልረገጠባቸው ቦታዎች ጥቂት ቢሆኑም ሠዎችን በማራኪ ንግግር ማርኮ የእኛን ፃሣብ እየተከተሉ እንዲፄዱ በማድረግ ከሚገኝ ወደ ውስጥ ዘልቆ ከሚሠማ እርካታ ጋር የሚስተካካሉ ነገሮች ብዙ እንዳልሆኑ ተረድቷል ማራኪ ንግግር የማድረግ ችሉታ ያላችሁ የጥንካሬ ምንጭና የታላቅ ባለቤት የመሆን ኩራት እንዲሠማችሁ ያደርጋችኋል መሠል ችሁ ካለብት ቦታ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያስቀምጧችሁና ጠደ ላይ ምንጥቅ ያደርጋችኋልውስጡ ምትፃታዊ ዛይል ስላለጡ ፍፁም የማይረሱት ትዕይንት ይሆናል አንድ ተናጋሪ ሰው እንዳለውም «መናገር ከመጀመሬ ሁለት ደቂቃዎች በፊት ብገረፍ እመርጣለሁ። አንድ ርፅቦ በቂ ወዳለ አጣዳፊ ረ ንጋ ባል የዚያ ሰፉ በሪ ግግሩን ልታ ደግማችሁ ደግማችሁ ደንብ ተለማመዱ ቻች ን ቅፋይ ባራ ተዓ አዘጋጁ ደግ ጥ ሄዳችሁ ወ ከዚያ በፊት ጓደ ሀ ሁ በአነሱ ወዳሰባችሁት ግሩ ህል ጥረታችሁንና ኃይላችሁን ተጠቅማችሁ አትርቢበ ፊት ለፊት የተቻላችሁን ያ ማጠቃለያ ዎች ለደራሲው በጥቂት እጣን ማቆጠሩ ማንና ሊያሣኩት የሚሹትን ነገር ጠቅሰው ፅፈዋል ሳ ነት የጠቀሱት ዳይ የመረበሻ ስሜታቸውን በቁጥጥር ሥር ሰብሰብ እንዲችሉ በራስ የመተማመን ስሜት በህዝብ ፊት ንግግር በማድረግ ሁሉም በዋናነት የጠቀ ው ለማደሪው ድረግና በማንኛውም የቡድን ስብሰባ ፊት ቀለል ያለ ስሜት ቸ ት አስቸጋሪ አይደለም ለጥቂትና ክ እንደጉልፍ አንዲሠማቸው ነወ ታ ቾ ለመቀዳጆ ይህን የመፈያወት የለ የሚሰጥ ገፀበረከት አይደለም ል ሆነ ሴት ሣይል ማንኛውም ሠው በውስጡ ችሎታና ፍላጎት ውና ሊያሣድገው ይችላል ጋር ከሚነጋገሩ ይልቅ ብዙ ህዝብ ባለበት ቦታ ሲሆን በደንብ ለማሠብና በደንብ ለመናገር ይችላሉ ብዙ ሰው መኖሩ አነሱን ሲያነቃቃና ሊያነሣሣቸው ይቸላል በሙሉ ፅምነት እዚህ መፅሐፍ ላይ የተሰጡትን ምክሮች ብትከተሉ አናንተም የዚህ ልምድ ባለቤት የምትሆነብት ጊዜ ሩቅ አይሆንም እናም የንግግር ማድረግ አጋጣሚዎች ሲፈጠሩ በደስታ መንፈስ ትቀበሉታሳችሁ የአኔ ጉዳይ ሰየት ያለና ያልተለመደ ነው ብላችሁ አታስቡ ታላላቅ የሚባሉ ብዙ ንግግር አዋቂዎች እንኳን በመጀመሪያ ሙከራቸው አድማጮቻቸውን ከመፍራት የተነሣ በመርበድበድ ሽባ የሚያደርግ ስሜት እንደተሠማቸው ርት ተ መከል ብርያን ጂን ጃወረስ ለዮድ ጆርጅ ቻርሰስ ጂን ብራ ች መነ ይገኙበታል ይ ዴዜራል ሼርዲንና ሌሎች ብዙዎች ዱ አይነቱ ላገዲን ለበውትረን የምንናገር ቢሆንም መጀመሪያ አካባቢ ላይ በዚህ በተቀናግ ስሜት ውስጥ ማለፋችን አይቀርም ነገር ግን ለመናገር ን በጥቂት ሰኮንዶች ውስጥ ሙ ነ የመፅሐፉን ዋና ይዘት በፍጥነት ሉ በሙሉ ብን ብሎ ይጠፋል ና በጥልቀት ለመረዳት እነዚህን አራት ነገሮች አስተውሉ ኢቲ ብ ብ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ጉት ሰሜት መጀመር። የተጣራ ትርፍ ያስቀመጥን ሲሆን ይህያ በመሳው ሃገሪቱ የሚገኘውን የሃር ደረሰኝ ለመተካተና ለመግዛት ያስችለን ነበር ነገር ግን ወዳጆቼ በነዚህ የማምረ ፋብሪካዎች ዕድገት በጣም የምንኮራውን ያህል እንደዚሁም የታላቅ የህነክዎና ዘርፎች የጥበብና የትምህርት ማሪበ መሆናችንም በጣም እንኮራለን ዚህ በላይ ደግሞ ከፍተኛ የሆነ ኩራት የሚያሳብሰን ነገር ደግሞ በየትኛውም አለም ከሚገኙ ከተሞች ውስጥ ካሉት የግሰሰብ መኖሪያ ቤቶች ቁጥር ጋር ሲነፃጂ በፊላደልፊያ ከተማ የሚገኘው የግለሰብ መኖሪያ ቤት ቁጥር የበሰጠ መሆኑ ነው ዐዐዐ ተነጣጥለወ የተሰሩ የግለሰብ መኖሪያዎች ያሉ ሲሆን በዚህች ክችም ጫማ ስፋት ባላቸው መሪቶች ወን ደረደርን አንድ መስመር ብናስቀምጣቸው ህ መስመር ርዝመት አደላደልራያ በመነሣት ይህን የስብሰባ አዳራሻ አቋርጦ ወደ ካንሣስ ይደርስና እንደገና አልፎ በመሄድ ፈፀ ማይሎችን በመሸፈን ዴንቨር ሳይ ያቆም ነበር ነገር ግን አሁን ሳነሣው የፈለዙትና ትኩ ታችሁን እንድትሠጡኝ የምሻው ገዳይ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩት ቤቶች ተያዙት በሠራተኛው ማሀበረሰብ ክፍል በመሆኑና አንድ ሰው ደግሞ የሚ ያለውን ጣራ የራሱ የግሉ ያደረገ ጊዜ አነዚህ ክ ማለትም ሰፕሊዝምና በልሺሼዝም ተጠቂ መሆት የማይ የመሆኑ ጉዳዩ ስሣሣቢነትና አንገብጋቢነት ነው ፊላደልፊያ ለአውሮፓ ራላጭ ጭ አይደለችም ምክንያቱም መኖሪያዎቻችን የትምሀርት ውጭ ሰርገው ቀርና ክርክር የሚያስነሳ መንግሥታት የምትመች ተቋሞቻችንና ግዙፎቹ ች ይህች ከተማ የመጀመሪያዋ የአሜሪካን ባንዲራ የተሠራ ተማ የነፃነታችን አዋጅ ሲታወጅ ስምምነቱ የተፈረመባት የመጀመሪያው የአሜሪካን ምክር ቤት ስብሰባ የተቀመጠበት በአታ ልም በስ ተ ተነው ክቡር አስክሬን ያረፈት ቦታ ወች የሚቀጠሩ ወንዶች ሴቶችና ሀፃናት ለሥራ እንዲነሳሱ ያደረገች ከተማ ነች ስለዚሀ አንድ ልንፈፅመው የሚገባን የተከበረ ግዳጅ ይጠብ ከ መስክ ጥጃ ማምሰክ አይደሰም ነገር ግን የ በማድረግ እግዚአብሔ ሎች ማዳረስ የነፃነትን እሣት በውስጣችን አእንዲንቀለቀል ሩዝቬልት ፈቃድ የህም ላይ ሰሚኖር የ መንግስታችን በሊንክንና በቴዎደር ይርዳን እስቲ አ ላይ ለሚኖር የሠው ልጆች ሁሉ መድሀን እንድንሆን ሁን ይህን ንግግር በዝርዝር አንመልከተው እንዱ ዮሁጅቨሮዑዮጵድጅኮተተ ቢቢ ሚትፕድሙ ቀናል ይህም አሜሪካዊነትን ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ተፃዞ ነ ተፈላጊውን ት መልዕክት ለማስተላለፍ እንደቻለ ነንገምግመጡ ሃመሪያ ደረጃ ይህ ንግግር መ በመጀመሪ ደረ መግቢያ የተበጀለትና ሀለው ነጦ አልፎ አልፎ ከሚያጋጥመና ከ ፐሩ የሆነ መዘሥረሟ አቀራረብ ያለው ንግግር ነው ው ከምንችለው በላይ ለየት ያም ያለ ከአንድ የሆነ ቦታ ይነሳል ወዲህና ዐዲያ ሣ ለይንቀተራፈፍ መድረስ ከፈለገበት ቦታ ል ገይዘል ጊዜ ታ ልክ ነ ሳያባክንና ይገበል የእኔነት ስሜት የሚንፀዐባረትበትና ው እ ሠተት ብሉ ዶ ፈገ ማዘ ንግግሩን የጀመረበት ዘዴ ተጣ አዲስ ንግግር ነፁ ሁኔታ ስለአራሱ ከተማ አንዳንድ ነጥቦችን ከማንሣት ተናጋሪዎች ባላደረጉት ምክንያት መሆኗን በመጥቀስ ነወ ጠትላላ ሃገሪቷ እንደትፈጠር በአለም ላይ ከሚገኙ እጅግ ትልቅ መሆኗንም ይጠትሣል ይህ ግን በይት ር ክሪ ሞች መከል አንዷ በመሆኑ ማንንም በጣም ሊያስደንቅ አይችልም ተናጋሪ ነገሩን የሚገልጥ ያውቃል ስለዚህም የአድማጩን ትኩረት የበለጠ ወደ ኣዳልያ የቀዳ ከፋት እንዲያደርግ ቦስተንና ሚሊዋኪ ፖሪስና በርሊን በአንድ ላይ ሆኑ የሚኖራቸውን የቆዳ ስፋት እኩሌታ የሚሆን ስፋት አንዳላት በመናገር ተጠቀመበትፊ ይህ እውነተኛና ትክክል የሆነ እውነታ ስለሆነ ለ ት ይጋብዛል ያሰደንቀናል እንድናስታውሠውም ምልክት ይሆናል በ ው የተሠሩ ስታስቲክሶች ሊሠጡ ከሚችሉት በላይ ግንዛቤን አስጨብጦ ቀጥሎ ደግሞ የተጠቀሠው ፊላደልፊያ «በየትኛወም ፈጠራ ማሣያ ቦታ» ተብላ እንደምትጠራ ነው ልክ ፕሮጋንዳ በሚመሰል መልኩ ለማመን ይከብዳል አይደል። ነገር ግን በጋዜጣው ላይ የወጣውን የዕለቱን የትሌት የፃሜት የመሳሰሉትን ዜናዎች ከማንበብ ይልቅ ለንግግር እቅድ የሚያወጣበትን ፅሑፍ እያነበበ ነበር ጉዞ የሚያደርገው ቻውንሲ ኤም ዲፒ ደግሞ የባቡር አገለግሎት ሰጪ ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲሁም የአሜሪካ ምክር ቤት ሴናተር በመሆን ንቁ ተሣትፎ ያደረገ ሰው ነበር ይህም ሆኖ ግን በየዕለቱ ምሽት ላይ ንግግር ማድረግ ይጠበቅበት ነበርና «ከስራዬ ጋር እንዲጋጭብኝ አላደርግም ነበር ሁሉንም ንግግሮቼን የማዘጋጀው ከሰዓት በኋላ ከስራ ወደ ቤት ፒቲ ቲቲ ቲቲ ቲጋ ጮዘጮ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ በክተዞካር ነ ድ ተመልሼ በሚናረኝ ሰዓት ነው» ይላል የፈለግነውን ነገሮች የምንሰራባቸው ሰዓቶች አሉን ዳርዊንም ጤናው በተዛባበት ጊዜ ዝነኛ ያደረጉትና ለሥራ ያዋላቸው እነዚህን ሠዓታቶች ነበር ከ ሠዓቶች ውስጥም ይጠቀምና ይሠራባቸው የነበሩት ሦስት ሠዓቶችን ብቻ ነበር ቴዎዶር ሩዝቬልት ኃይት ሐውስ እያለ ከቀትር በፊት ያሉትን ሠዓቶች በሙሉ በየአምስት ደቂቃ ሰሚደረጉ ተከታታይ ታለመጠይቆች አውሉት ነበር ይህም ሆኖ ግን በየመሃከሉ በሚኖሩ ሽርፍራፊ ሰኮንዶች ለማንበብ ሲል መዕሐፍ ከእጁ አይለየውም በጣም ሥራ የሚበቫብህና ጊዜ የሚያጥርህ ከሆነ አርኖልድ ቤኔት የፃፈውን በቀን ውስጥ ያሉንን ሠዓቶች እንዴት እንጠቀም የሚለውን መዕሐፍ ልታነበው የፈለካቸውን ገጸች አውጥተህ በኪስህ በመያዝ በሥራህ መዛከል በሚኖሩህ እረፍቶች ማንበብ ትችላለህ እኔ በዚህ መንገድ በሁለት ቀናት ውስጥ አንድ መጽሐፍ እጨርስ ነበር ብዙ ጊዜ ከተለመደ ሥራችን ውጭ አንድ ለየት ያለ ነገር ቨና ለማለትና ለመደሰት ብለን እንደምንሠራ ሁሉ እንዲሁም የንግግር ልምምዶችን ማካሄድ ያለብን በዚህ መንገድ መሆን ይኖርበታል አንዱ ዘዴ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እቤት ቁጭ ብላችሁ ለጨዋታ ያህል በንግግር እያደረጋችሁ ሣትጨነቁ ጊዜያችሁን መጠቀም ነው ሁላችንም በቀን ውስጥ በርከት ያለና ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ከቢ ከሴት የማስታዉከ ችኩታክነ ቫጻከር ታዋቂው የስነ ልቦና ባለመሙያ ካረል ሊዥበር ሊና ን ገር አማካይ ዕዬ ካላቸው ወንዶች ግማሽ በግማሽ የሚሆኑት በፊፈጥ ነማካይ ዕድሜ ችሉታ ውስጥ ከ በላይ ፕር ከሚያገኙት የማስታወስ ት ት አም ቀሪውን ዴግ ለማስታጠስ ችሉታ የሚጠቀመውን ተፈጥሯዊ ህጎኙ ለመጣስ ያውሉታል አንተስ ከእነዚህ ሠዎች ምድብ ጡስጥ አለህበት እንዴን ህይወትህ ከፍተኛ በሁነ የአካልና ከለና ተበት ምዕራፍ ማንበብህ አፎይታና እርካታ ይሠጥፃል በዚህ ክፍል ሌላ ለማስታወስ ችሎታ የሚረዳ የተፈጥሮ ሕግጋትና አነሱንም በማህበራዊና በሥራ ህይወትህ እንዴት መጠቀም እንደምትችል የሚያሳይ በተጨማሪም ስንግግር ብቃትህ መዳበር የሚረዱ የተብራሩ ዛፃሣቦች ታገኛለህ ማስታወስ የሚያስችሉ የተፈጥሮ ሕግጋት» ተብለጡ የሚጠሩት ብዛታቸጡ ሦስት ሲሆኑ አነርሱም መቅረፅ መደጋገምና ማያያዝ ናቸው የሆነው «የማስታወስ ከዴኔ የተገነባው በእነሉ ዙሪያ ነጡ ለማስታወስ የሚረዳው የመጀመሪያ ተግባር ጥልት በሆነ አና በተብራራ መንገድ ለማስታወስ የፈለከውን ነገር በአዕምሮህ ቀርሀህ ለማስቀረት ጥረት ማድረግ ነው እዚህ ላይ ትኩረት ማድረግ ለውጤቱ በጣም አስፈላጊ ነው ቴዎደር ሩዝቬልት የተባለው ነገሮችን የማስታወስ ችሉታ ያገኘውን ሰው ሁሉ በጣም ያስደንቅ ነበር ይህ አስገራሚ ችሉታ የተገኘው ግን በቀልድና በቀላሉ አይደለም ይህም አንድን ነገር በከዕምሮው ቀርጾ የሚያስቀርበት መንገድ በውፃ ላይ እንደሰፈረ ፅሑፍ ሣይሆን ልክ በብረት ላይ ተፈቅፍቆ እንደተሣለ ምስል ነው ለዚህም ያልተቋረጠ ልምምድ በማድረጉና እራሱን በማስተማሩ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሁኖ እንኳን ትኩረት ሰጥቶ ለማዳመጥ ይትል ነበር የቱ የቡል ሙስ ጉባዔ ሲዘጋጅ ዋና ጽቤቱን ያደረገው በኮንግረሱ ሆቴል ውስጥ ነበር እታች ከሆቴሉ ስር በርከት ያሉ ተ ንን በመያዝ እያውለበለቡ «ቴዲን ነው የምንፈልገው። ማርክ ትዌይን የማየት ችሉታውን በመጠቀም እንዴት ለማስታዐስ እንደሚቻል በመረዳቱ እነዚህ ለዓመታት የንግግር ችሎታውን ሲጨቁነብት የነበሩትን ማስታወሻዎቹን ሊያስወግዳው በቅቷልና ለዛርፐር መፅሔት የተናገረው ታሪክ ይኸውላችሁ ቀናቶችን ለማስታወስ አስቸጋሪ የሚሆኑት የቁጥር አፃዛዞችን ብቻ በመያዛቸው ነው እነፒህ የቁጥር አሃዞች አሰልቺ በሆነ ሁኔታ ገፅታቸው ሊስብ የማይችል ለማዛመድ አስቸጋሪ የሆኑና ስዕላዊ የሆነ መግለጫ የሌላቸው ናቸው ስለዚህም ዐይናችንን ለመሣብ የሚበቃ እይታን አይሰጡትም ስፅሎች ግን እነቪህን ቀናት እንድናስታውሣቸው ያስችሉናል ማናቸውንም ነገር ቀርፀን ለመያዝ እንደ ምስሎሱችን የሚስተካከል ነገር ከቶ አይገኝም ቀናትን እንድናስታውሣቸው ያስችሉናል በተለይ ምስሎቹ የተሣሉት በራሳችን ከሆነ በበለጠ ይታወሣሉ ይህን ነገር ልደርስበትና ልረዳ የቻልኩት ከብዙ ልምድ በመነሣት ነጦ ከሠላሣ ዓመታት በፊት ሁል ጊዜ ማታ ማታ አንድ ርዕስን በቃሌ በመያዝ ለተማሪዎች ገለፃ አድርግ ነበር ታዲያ የዛሣብ መደበላለትና መዝለል አንዳይመጣ በማለት አንድ ገዕ ማስታወሻ ይዝ እገባ ነበር ይህም የአሥራ አንድ ዓረፍተ ነገሮችን የመጀመሪያ መግቢያ ቃላትን በአንድ ገፅ ላይ በክጭጥር ሠፍረው ያሉበት ነበር ከእነሱ መካከልም የክልሉ አየር ፀባይ ብዙ ጊዜ አንድ ባህል የሆነው ነገር አንድም በካሊፎርኒያ ነዋሪ የሆነ ሰው አነዚህ አስራ አንዱ የትምህርት ርዕስ መግቢያ የሆኑትን ፃሣብ በአጭሩ የያዙ ስለሆነ የመደመሪያውን ሣልጨርስ ጠደሚተጥለጡ እንዳላልፍ ያደርጉኝ ነበር ነገር ግን ምን ሰማለሰት እንደሚፈልጉ በልቤ ባውታቸውም ተራቸውን በጠበቀ መልኩ ሰመሄድ አይመቹም ነበር ተ ሔቭሥቸህጨ ጮሙሠኢጭዌፀሠሙጨመ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ስለዚህም ሁልጊቬኬ ማነከታጠሻዬን ከጐኒ እሁሁ አንደ ቲዜ ታዲያ አንዱን ርዕስ ዘልዬ በ ዐደ ለላ አ ነኒ አሳፋሪ ምሽት እንዩ ኝ ር ዲስ ዛሣ ወል ጋት አ ለና ረሰ ር ዘህ ዘኪ ጪ የመጀመሪያ ፊደላት ጉ ቸውጡን ጠብቄ ከላይ በደታ መ አረፍ ለምሣሌ ከላይ ከጠተስኳቸጡ ሶስት ዓረፍተ ነ ሠ መሸምደድ የመሣሠሉት አያልኩ አስሩን የመጀመሪያ ደላት ነስሩ በአስነርበቶ ፍኳቸጡና በደማስተምርበት ክፍል ዝዘፁ። ተሰጥቶአቸው ጩ ዳገቶች» ተብለው ይጠራሉ «በመማር ሂደት ውስጥ የሚያጋጥሙ የንግግር ተማሪዎችን አንዳንድ ጊዜ እነዚህ ዳገቶች አንቀው ይይዚቸዋል ለሳምንታትም ያቆዩዋቸዋል ምንም ያህል ቢፍጨረጨሩ እንኳን አይወጧቸውም በዚህ ጊዜ ታዲያ ቶሉ ተስፋ የሚቆርጡ ከሆነ እጅ ይሰጣሉ በብርታትና ዕናት የቀጠሉ ግን ሳያስቡት ድንገት በአንድ ምሽት ወይም ቀን ለምንና እንዴት እንደሆነ ሳያውቁት ታላቅ መሻሻል ያሳያሉ ልክ አውርፕላን በድንገት ተፈናጥሮ እንደሚነሳ ሁሉ እነሱም ከዳገቱ ላይ ተመንጭቀው ይወጣሉ በድንገትም በራስ መተማመናችውንና ለንግግራቸው የሚሜረዳቸውን ዛይል ያገኛሉ በሌሎች ሰዎች ላይ እንዳየነው ንግግር ሲጀመር አካባቢ ብዙዎች ፍራቻ ይኖርባቸዋል ነገር ግን ይህ ፍራቻ ከጥቂት አረፍተ ነገሮች በኋላ ይጠፋና ደስ በሚል ስሜት ንግግር ማድረግ ይጀምራሉ ደጾህገ ችቡታ ዘሳቂ ከስበስግድርገ በአንድ ወቅት ህግ ለማጥናት የፈለገ ሰው ምክሩን ይለግሰው ዘንድ በመማፀን ለሊንከን ደብዳቤ ጽፎለት ነበር ሊንከንም በመልሱ «በመጀመሪያ ሆን ለማጥናት ቁርጠኛ ውሳኔ እንዳለህ እራስህን ካሳመንከው የምኞትህ ኣይተ ቀደም ብሎ ተሳካ ማለት ነው» ሁልጊዜም ቢሆን ስኬታማ ለመ ፅኑ ፍላጎት ከሌሎች ነገሮች ሁሉ በላይ ወሳኝ መሆኑን ልብ አድርግ» ሊንከን በእዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ስላለፈ በደንብ ር አ በሙሉ ከአንድ ዓመት በሳይ በትምህርት ቤት ገብቶ ለል ጥት ላይ የሚገኙ ግን። ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ከበ ስድስት ቸሂ ትርካ የጣቸቅኗቪዖ ሚስፕር ልክ አንደኛው የዓለም ጦርነት እንዳበቃ ሁለት ወንድማማቾችን ለጊኗ ውስጥ ተዋውቄ ነበር ሰር ር እና ሰር ዜይዝ ይባላለ ለመጀመሪያ ዢ ከለንደን ወደ አውስትራሊያ የተደረገውን በረራ በማድረጋቸው ሰእያንዳንዳቸጡ የ ሺህ ዶላር ሸልማት ከአውስትራለሠ መንግስት ሲበረከትላቸው በመላቡ እንግሊዝ ንገስ የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸዋል ካፒቴን ዛርሊ የተባለ ታዋቂ የሳይንስ ፎቶግራፍ ባለመያ ይህን ን በተንቀሳቃሽ ምስል ቀርዖ ለማስቀረት አብሮ ተገ ነበር እኔም ታዲያ ይሀን የጉዞ ታሪክ ለማቅረብ የሚረዱትን ዝግጅቶች በማድረግና በመምራት እዝ አድርጌ ነበር ለአራት ወራት ያህል በየቀኑ በፊል ዛርምኒክ አዳራሽ እየተገኙ አብረው ያሳለፉት ተሞክር አንደኛውን በቀን ሌላኛው በማታ ይለማመዱ ነበር አንድ አይነት በመሆትና የዓለምን ግማሽ የበረሩ ስለሆነ ጎን ለጎን ተቀምጠውም የዓ ትረናቸው አንድ አይነት ንግግር እንደውም ቃል በቃል የተመሳሰለ አይነት ንግግር መሆን ነበረበት ነገር ግን አንዲህ ዓይነት ትረካ ፈፅሞ አላዳመጥንም በንግግራቸው ውስጥ ተራ ከሆኑ ቃላት በላይ ውድ ዋጋ ያላቸው አባባሉች አሉ ይህም አነዚህ ቃላቶች የሚቀርቡበት ሁኔታ ለዛ ያለው የጣፈጠና የሚስቡ ሲሆኑ ብቻ ነው «ዋናው ጉዳይ ምን እንደምትናገር ማወቅህ ሳይሆነ ድ ጊዜ ከአንዲት ወጣት ልጅ አጠገብ እንዴት እንደምትናገረው ማወቅህ ነው» አን ተቀምጩ የኮንሰርት ትርዒት እከታተል ነበር በቶፒሊን የተዛፈውን ሙዛራካ ፓድርውከስኪ እንደተወነው አስመስላ ምክ ማስታወሻ የሚለውን ጭውውት ልክ ብላ እያነበበችው ነበር የእሷ ኣነባበብ የተደናበረ በመሆኑ ምንም ለ አልቻለም እሷ ያነበበችውን ክፍልም ተዋናዩ ራሱ በጣቱ እየተከተለ ሲለው የነበረው ክፍል ነው ነገር ግን የትወና አቀራረቧ ተራ በሆነ አነባበብ ነበር። እጅግ ድንቅ የሆነ ኃይልና ነበር ጡ በተብራራ ሁኔታ ግልፅ ጥልቅና ስሜት ጨምድዶ የሚይዝ ንግግር በአርግጥም እሱ የተለየ ችሎታ ካላቸው ጥቂት ስዎች የሚመደብ እሉ አራሱን በዚያ መልክ እንደማይመድብ ግን በአርግጠኝነዮ ገር ኦችላለሁ በዚያ የሚገኙ ብዙ ስዎችም ንግግር በማድረግ በጣም ታዋቂ የሆነ ሰው መስሏቸው ነበር አናም ይህን መጽሀፍ አንብባችሁ በህዝብ ፊት በብቃት መናገር የቻላችሁ ሁሉ ደራሲው ዋጋዬን ክፈሉኝ ብሎ እንደማይጠይቃችሁ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ጥሩ ተናጋሪ ማለትም አንደዚሁ ነው በጣም ተፈጥሮአዊ ክህሎት ስለሚመስልም አድማጩ የንግግሩን ባህሪ ለይሆን የሚያስተውለው የንግግሩን ፍሬ ነገር ይሆናል የዒግር ክርጅ ምክር «ሁሉም የፎርድ መኪኖች ተመሳሳይ ናቸው» ይባላል ፈጣሪ የሆነው ሰው ነገር ግን ሁለት» ሰዎች በፍፁም አይመሳሰሉም እያንዳንዱ አዲስ ፍጡር ከጸዛይ በታች ያለ አዲስ ነገር ነው እንደሱ ያለ ነገር አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም አንድ ወጣትም ይህን ነገር ማወቅ አለበትጺ እናም እራሱን ከሌሎች መስሎቹ የሚለይበትን ጥቂት የሆነች ጭላንጭል ፈልጎ ማግኘት አለበትፊ ሲያገኘውም በማሳደግና በመንከባከብ የራሱ አድርጎ ሊገለገልበት ይችላል ማህበረሰቡና ትምህርት ቤት ይህን አንዳያደርግ አጥር ሊያበጁለት መሞከራቸው አይቀርም ምክንያቱም የእነሱ ፍላጎት ሁላችንንም በአንድ አይነት ቅርፅ ማውጫ ጠፍጥፎ ለማውጣት ስለሆነ ነው ነገር ግን እኔ የምመክራችሁ ይህችን ጭላንጭል አንድትጠፋ አታድርጓት ያለቻችሁ የኔ የምትሏት ገፀ በረከታችሁ እሷ ናትና» በህዝብ ፊትም ለመናገር ይህ እውነታ በአጥፍ ይሰራል በእዚህ ምድር እንዳንተ ያለ ሌላ ሰው የለም በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሁሰት ዓይን አንድ አፍንጫና አፍ አላቸው ነገር ግን ማናቸውም አንተን አይመስሉም ጥቂት የሆኑ እንዳንተ ሊናገሩና ዛሳባቸውን ሊገልፁ ይችላሉ ነገር ግን ያንተ አይነት ተሰጥኦና ዘዴ ሊኖራቸው አይችልም ሰር አሊቨር ሎጅ ከሌሎች ስዎች በተለየ ሁኔታ ሊናገር የቻለው ከማንም ጋር ስለማይመሳሰል ብቻ ነው የከንድ ስው የንግግር ባህሪ ልክ እንደ ዒሙና የጭንቅላቱ ቅርዕ የማንነቱ እንድ አካልና ገፅታ ነው ማለት ይቻላል ስለዚህ ሎጅን ለመሆንና ለማስመሰል መሞከር ውጤቱ ከባድ ውድቀት ይሆናል በአሜሪካ እጅግ ታዋቂ የሆነው ክርክር የተደረገው ነበር ይህም በስቴፋን ዳግላስና በአብርሃም ሊንከን መካከል ማለት ነው ሊንከን ረጅምና ጎታታ ነበር ዳግላስ ደግሞ አጭርና ግርማ ሞገስ ያለው ነበር እነዚህ ልች በባህሪ በአስተሳሰብ በአጠቃላይ ሰብእናቸውና የሰውነት ቅርፃቸው የ ተሌያክ አይነት ስዎች ነበሩ ነገር ግን ሁለቱም በየራሳቸው የበቁ ተናጋ ራቸው ነው ምክንያቱ ደግሞ አራሳቸውን የመሆን ድፍረቱናበጎ ፍላጎት ስለነበራቸ። ብላችሁ ብትጠይቁ ብቂ የሆነ ማስረጃዬ ይኽውላትሁ » በማለት ጥያቄዎችን በማቅረብ መልስ እየሰጣችሁ መቀጠል ይቻሳል ይህ አይነቱ የንግግር አቀራረብ ዘዱ አንድ ዓይነት ቃና ብቻ ያለው ንግግር ይዘን እአንዳንቀጥል በማድረግ አስደሳች የሆነ የውይይት መንፈስ በመፍጠር ለማዋዛት ይረዳናል በጥልቅ ስሜት ትህትናን ተላብሰን መናገርም ጠቃሚ ነጥብ ነው ምክንያቱም አንድ ሰው በእነዚህ ስሜቶች ተፅሪኖ ስር ሲሆን እውነተኛ ማንነቱ ጎልቶ አንዲወጣ ያስቸለዋል የውስጣዊ ስሜት ግለቱም ማንኛውንም ጋሬጣ የሆነ ነገር በማስወገድ እንደልቡ እናዲናገር ያደርገዋል በዚህ ጊዜ ታዲያ ተፈጥሮአዊ ማንነቱን አገኘ ማለት ይቻላል ይህን ጉዳይ በዚህ ስንዘጋው አንድ ነገር ታዲያ ተመልሶ ይመጣል ይሀም ከዚህ በፊት ደጋግመን ያየነው «ስትናገር ከልብህ ሆነህ ተናገር» የሚለው ነው በያሌ መንፈሳዊ ዩንቨርስቲ ስለ ስብከት ያስተምር የነበረው ዲን ብራውን አሽሬ ገር ጊዜ ለገደን ለአገልግሎት በሄድኩበት ወቅት የሰማሁትን በዓይነቱ አ ር ር የ ይረላፇይኑ ይላል ስጠቅቱ ያስተምር የነበርው ሰባኪ ምዕራፍ አስቅባል ከዚህ በለለ ለክ ዱስ ላይ ያሰውን አዚራ አንደኛው። ነ ምክንያቱም «ባከናወንኳቸው ማንኛውም ነገሮች ሁሉ ውጤታማ ሆኛለሁ ች ላለመጠቀም ከልቤ ስለፈለኳቸው ነው ከሌሎች ሰዎች የሚላቶፕን አጋጣሚዎች ላ ፍፁም አመንትቹ ኣላውቅም ናፖሊዮን ዑፁጳብ ፒፒ ሙኢ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ በዬስ ዘተዛሀዜ እንደዚህ ያሉ ዓረፍተ ነገሮችን የማንበቢያ አማራጨ ሌላ ሰው ደግሞ በተለያየ መልኩ ሲያነባቸው ይችላል ቆጥብ አይደ ለማንበብ ምንም ከልካይ የሆነ ህግ የለውም እሰቲ ተጣዩን ሊ ተሰና ኣሎ ጮክ እያላችሁ ባር ከልብ ህላ ሁ ለማንበብ ሙከራ አድርጉ እናም ጠንካራና ጠጣር ለሁ እንዴት ሳታስቡ ተፅዕኖ ለመስጠት አንደምትገደዱ ተመልከቴ ሚጢ ዕኑ የሆነ ውሳኔ ማሳለፍን የመሰለ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የህይወት ጩር አይመስለኝም አንድ ወደፊት ትልቅ ሰው ለመሆን የፈለገን ታቋ ህይወቱን ካለፈ በኋሳ ስሙን የሚያስጠራ ሥራ ሰርቶ ለማለፍ የፈለ ይም አዕምሮውን ማዘጋጀት ያለበት ለሚያጋጥሙት አንድ ሺህ መሰናክሉነ ብ ሳይሆን ከአንድ ሺህ መሰናክሎች መገፋቶችና ውድቀቶች በኋላ ማሸነፍ እገዚ በማመን ነው ቁጫ ቴዎዶር ሩገቨልፋ ሁበተኛው የድምፅ ሬገጅህን መዯቸየር በምናገርበት ጊዜ ድምፃችን ከፍ ይላል ዝቅ ይላል ወይም ይጠባል ይወርዳል ነገር ግን አይቆምም ልክ የባህር ጠሰል እንደሚያንቀሳትሰው ሁሌ ድምፅም እንደዚያው ይሆናል ለምን። ማድረግ ብቻ ነው ብዙዛን ለህዝብ ይፋ ፕሮፌሰር ፎክስዌል ሁለት በጣም ደስታ የሚሰጠኝ ነገርች ጋር ፊልድ ኣ ፊልድ ጋር እዚህ ምድር ሳይ በደንብ መኖር አልና ይር ር ደግሞ በዚያኛው ህይወቴ ላይ አገኘዋለሁ ሟ ደግሞ ጀምስ ኢ ጋር ፊልድ ማንኛውም ንግግር የሚያደርግ ሰው እነዚህን መመሪያዎች ተጠቅሞ እንኳን ለስህተት ሊጋለጥ ይችላል ድምጹ የማያስደስት ሰዋሰውን ያልጠበቀ ጉጉት ያለና በንዴት የሚናገር ሰው ሊመስልም ይችላል የአንድ ሰው ተፈጥሮዊ የንግግር ዘይቤው ብዙ ማሻሻያዎች ሊያስፈልገው ይችላል እናም ይህን ተፈጥሮአዊ የሆነ የንግግር ዘይቤ ከሰዎች ጋር በመጫወት ካዳበርነው በኋሳ ወዴ መድረክ ይዘን ብንወጣ ተጠቃሚ ያደርገናል ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ከፍቧ ስባት ዉሂክ ስጐጴርብቭና የገሷ ስብስና የካርኒጌ ቴክኖሎጂ ማስልጠኛ ተቋም በአንድ ወቅት መቶ ለሚሆኑ በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ወንዶች የዕውቀት ደረጃቸውን የሚፈትሽ መጠይት አድርጎ ነበር ይህ አይነቱ መጠይቅ በጦርነት ወቀት ለጦር አባሎች ከሚሰጠው ጋር ተመሳሳይ ነው አናም ተቋሙ ባወጣው ውጤት መሰረት የግል ስብዕናችን ከከፍተኛ የፅውቀት ደረጃ በተሻለ መልኩ ለስራችን ስኬት አስተዋጸኦ አንደሚያደርግ ደርሶበታል ይህ መረጃ ለንግድ ማህበረሰቡ በጣም ወሳኝ እንደሆነ ሁሉ በማስተማር ስራ ለተሰማሩ ሙያ ነክ ሥራ ለሚሰሩ አንዲሁም ንግግር ለሚያደርጉ ሰዎች አጅግ ወሳኝ የሆነ ነጥብ ነው እንዲያውም ቅድመ ዝግጅት ከማድረግ በስተቀር ሌሳ እጅግ ወሳኝ የሆነ ነገር ቢኖር የግል ስብዕና ነው ዝኽርበረት ኩባርድ እንዳለው አንደበተ ርቱፅ ሆነን በምንናገር ጊዜ አሸናፊ የሚያደርጉን ታላቶቹ ሳይሆኑ የግል ባህርያችን ነው በእርግጥም ባህርያችን ሲደመር ያለን መረጃ ወይም ሃሳብ ጥሩ ውጤት ያመጣልናል ነገር ግን ባህርይ ስንል በጣም ሰፊ እንዲሁም ወስለብስብ የሆነ ነገር ነው ይህ የአንድ ሰው አካላዊ መንፈሳዊ አአምሮዊ የሚኖረን ፀባይ ያደረግነው ልምምድ የአስተሳሰባችን አድማስ የህይወት ልምዳችን ስልጠና አንዲሁም አጠቃላይ የህይወት ተሞክሮአችንን አጠቃሎ የያዘ ነገር ነው ልክ የአንስታይንን የአንዛራዊነት ንድፈ ዛሳብ የመሰለ ነገር ሲሆን ለመገንዘብ የምንበቃው ትንሹን ክፍል ብቻ ነው የግል ባህሪ በተፈጥሮ የምናገኝው እንዲሁም በዙሪያችን ባሉ ነገሮች የሚወሰን በመሆኑ ለመለወጥና ለማሻሻል እጅግ አስቸጋሪ ሃነው ይሁን እንጂ ጠለቅ ያለ ትምህርት በመውሰድ ልናዳብረውና የተሻለ ኃይል ያለው ሰውን እንዲሁም የሚስብ ማድረግ እንደሚቻል መዘንጋት የለብንም ይህን ተፈጥሮ የለገሰችንን አስገራሚ የሆነ ስጦታ ምርጥ የሆነውን ነር አውጥተን ለመጠቀም በማንኛውም መልኩ መጣር ይገዬናል ይህ ርዕስ በጣም ጠቃሚ በመሆኑ ለመሻሻል ያለን ዕድልም ለውይይትና ለምርምር በሜጋብዝ መልኩ ውስን የሆነ ነው የግል ብቃትህን አውጥተህ ለመጠቀም እንድትችል በድካም ስሜት ውስና ሦክ ወደ ህዝብ አትውጣ ምክንያቱም የድካም ስሜት ያለው ተናገሪ መስህ ውና ማራኪ ሊሆን አይችልምና ነው ዝግጅትህንና ዕቅድ ማውጣትን ብሄ ሰዎች ባለማወቅም ሆነ በቸልታ እንደሚያደርጉት ሁሉ አንተም ቀኑ ሲቃሪብ በጥድፊያና በችኮላ አታድርገው ይህን ማድረግህ በአካልና በአእምሮህ ላይ ኮድ በማድ ና መዛል በማስከተል አእምሮህን በመመረዝ ጎታታ ኦንድ ረግና ወኔህን በመስለብ ደካማ እንድትሆን ያደርግፃል ስለዚህ በ ወሳኝ የሆነ ንግግር በ ሰዓት ገደማ የምታደርግ ከሆነ ቀለል ያለ ምሳ ተመግቦ ከተቻለ ደግሞ ትንሽ በማሸለብ ለአካልህም ሆነ ለአእምሮህ አስፈላጊ የሆነው። ፓፓ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ሻ ዘሌበ ተባ ሾኘ አረፍት መውሰድ ይገባፃል ንግግር በምታ እሪቋይኖርህ ብቻ በመጠኑ ልክ አንደባህ ብበት ወቅት የረ ሄነሪ ዊርድ ት ት ተ ተትና ደረቅ ሰሉት ትምህርቱ እንዲመቸው ለን ዊት ደግሞ «ምሽት ኩት ብቻ ይመገብ ነበር ማዳም ኢዬ አምስት ድምና ገደማ የዓሣ ያዶ ል የሙዚቃ ትርዒት ናር ሜልባ የተባለችው አመገባለሁ ማታ ከት ርባ እጠጣለሁ ወይም ጣፋጭ ቋ አበሩ አንድ አመገባለሁ ተርዒቱ በኋላ እቤት ስደርስ በጣም ቀርኪ ነው በትንሹ ብታ ዔን ጋ ው» ትላለች አርደህ ጋግግፎ ተናግሬ ባበቃሁበት ስዓት በምሽት ፕሮ » ትላለች በዚያን ዕለት የሥጋ ጥብክ ሰላት ንይ ንዋሙመኝ በፊት አልጥብበውም ክሬም ኬክ አክዬበት ለንግግር መቅረቤ ለ ጥብስ ከዚያም በላዩ ሳይ የሆነ ነገር እንደሆነልኝ ሊያስገነዝበኝ ችላል ምክንያሓም ነሩ አአምሮ ጠቃሚ ዬ መፄድ የነበረበት ከየደም ዑደቴ ጋር ያን የነሪል ላይ ነበርና ነመ የሥጋ ጥብስ እንዲፈጭ ለማገዝ አንድ ተናጋሪ ከሌላው በተለየ መልከ ለምን ትኩ የገግግር አቅም የሚጨቁኑ ማናቸውንም ነገርች ከማድረግ ተቆጠበ ይህ ለቀም ሁነታ ያ ው ያደር በህይወት የተሞላና ሳብሆን በግሩ ባ ህ ነው እኔም የንግግር ዎች ዘስተማሪዎችን በምመለምላቸው ጊዜ እንደ ዋነኛ መስፈርት የማስቀምኖላቸው ር ለ ትት አይበ በአንዲህ አይነቱ ኃይል የተሞላ ተናጋይ ዙሪያ ልክ ዴ ዙሪያ እንደሚከማቹ ዝዩዎ ምክንያትም ይህ ነው ች የሚሰዘስበበት ይህ ነገር አውነት መሆትን ለንደን በሚገኘው ዛይድ ፓርክ በሚባለው ቦታ ላይ አይቻለሁ እዚህ ዛይድ ፓርክ ማንኛውም መናገር የፈለገ ሰው ንግግር ሊያደርግ የሚችልበት ቦታ ነው ከእምነ በረድ በታነፀው የመግቢያ በር ፊት ናገርበት የሚችል መድረክ ተገንብቷል ፃብ ስሜት ለፊት ዘርና ቀለም ሳይለይ ማንም ሲ ንግግር ላይ የካቶሊክ ፓኾ የሚስጠው እሁድ ከሰዓት ላይ በሚደረገው በዚህ ስጠው ትምህርትና መመሪያ እንከን የለሽና ድንቅ መሆኑን ከሚባር ሰው ጀምሮ የካርል ማርክስን የኢኮኖሚ ንድፈ ዛስብ ደግፎ እስከሚናገረው ሶሻሊስት እንዲሁም የነብዩ መዛመድ ተከታይ የሆነ ሰው ከአንድ ሚስት በላይ ማማ ለምን አስፈላጊና ተገቢ እንደሆነ ከሚናገር ፓኪስታናዊ ድረስ ልዩ መርጠን ማዳመጥ እንችላለን ሲያገኝ ከጎኑ ታዲያ በዚህን ወቅት አንዱ ተናጋፅ እጅግ ብዙ አደ ግያዳምጦው ቻለ። ን ፅ በሆ ብዙ ልምድ የሌላቸው ተናጋሪዎች ግን እንደዚህ ቀላልና ግል ን ቁጥ ዙት ልምድ አልባና ያልሰሰጠ ተንደምሩበት አንድ ወይም ሁለት መንገድ አላቸው ነገር ግን እንዳቸውም ሉም እስቲ ቀጥሎ እንያቸው ስስቲኝ ታሷኮችኀ ከመናገር ስትጀምዬ ርግ ሰው ሁሉ ህ ግባ በማይባል ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ አስቡት ይህ ለው እኮ ት ገድ ማሳት መቻል ያለበት ይመስለዋል እስቲ ን ቲፒ ፒቲ ፖ ዜሰ ተካ ብዙ መቶ አመታት በፊት ደግሞ ዛሬ ጋዜጦች ሬፎዮን ቴለቪዥን ዘር ኮ ቲያትሮች የተረኳቸውን ማህበረሰባዊ ፍላጎቶች ጥሩዎች አይደ ም ፅ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ኔ በዜስ ዘዞተገዘ የምሰራው ነበር ምክንያቱም አስመስለው ከሚሰሩ ከነፍስ ገዳዮች ከገንዘብ አጭበርባሪዎችና ከመሳሰሉት ድርጅቶች ውስጥ ከሚሰሩ ኦትሌቶች ጋር ያስተዋውቀኝ ስለነበር ነው ሳቅ አንድ በነፍስ ማጥፋት አዶሜ ልክ የተፈረደበት ሰው አውቅ ነበር በጣም ብልህ የሆነና ሲናገር ዶስ ሚል ልጅ አግር ቢጤ ነበር እናም የህይወት ታሪኬ የሚለውንና አንዴት ወዶ ነፍስ ማጥፋት ወንጀል እንደገባ እንዲህ ሲል አጫወተኝ «ከአኔ ተሞክር ማየት ንደምትችለው አንድ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ሀወጥ የሆነና የማጭበረብር ሃዛር ውስጥ ከባ ይህ ሃር ወደ ሌሳ ወንጀል ይመራዋል ቀጣዩ ገር እንዲሁ በተራው ጦዶይ ሌላ ወንል እየተላለፉ ይቀጥልና በመጨረሻ ላይ አራሱን ነባ ውጥቶ ወደ ትክክለኛ ሰውነተ መመለስ የሚችልበት አማራጭ አንድ ብቻ ይሆናል ኸውም ይህን እንቅፋት እየሆነ ያስቸገረውን ነገር በማስወገድ መሆኑን ይያገነዘባል» ሳቅ አና የዚህ ሰው ሁኔታ በትክክል የሚገልዐው አሁን ያሉንን የካቤኔ አባሎች ነው ። እኔ አይመስለኝም ከዚያ ይልቅ የኤልበርት ሁባርድን ንግግር ይና ያቀረበው ይመስለኛል ይኽውም «ስዕልህን በትልቁ ከሳልከው በኋላ ን ትኩረት እንዲሰጠው አድርገህ በውስጡ አስቀምጠው» የሚለውን አስደንጋጭ እውነታዎች ያላቸው ስውን የመሳብ ኋይል ኤስሴኤስ ማክሌር የተባለ የፔሬዲካል ጋዜጣ መስራች ሲናገር «ጥሩ የመፅሑት አዘጋጅ ማለት አስደንጋጭ የሆኑ ርፅሶችን የያዘው ነው» ይላል እዝዚህ ያሉ ርዕሶች ትኩረታችንን እንድንሰጣቸው በማስገደድ ስሜታችንን ጨምድደው በመያዝ ካለንበት የቀን ቅዝዢት ጎትተው የሚያወጡን ናቸው ለምሳሌ የባልቲሞሩ ሚስተር ኤንፒባለንቲን የሬድዮ ታዕምራት በተስኘው ንግግሩ ላይ ለመክፈቻነት የተጠቀመውን ንግግር እንመልከት አንዲት ኒውዮርክ ውስጥ ከመስታወት ላይ እየተጋጨች ጥዝዝ የሚል ድምፅ የምትፈጥር ዝንብ ብትኖር ይህን ድምፅ በሬዲዮ አማካኝነት በመካከለኛው አፍሪክ ውስጥ ልክ እንደ ኒጋራ ፏፏቴ ጎልቶ እንዲሰማ ማድረግ አንደሚቻል ነጥፀ ፕሬዝዳንት ሲሆን በወንጀለኝነት ጉዳይ ላይ ንግግር ሲያደርግ እንዲህ ብሷል የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበረው ዊልያም ዛዋርድ አስረግጦ ሲናገር ርበት የወንጀለኛ መቅጫ ህጋችን ለስልጣኔ ማፈሪያ የሆነ ነው» ብሏል ይህ መክፈቻ ንግግር ሁለት ጥቅም አላመጣም ለምን ቢባል አስደንጋጭ ሆኖ መጀመሩና በጉዳዩ ላይ ደግሞ እጅግ ተስሚነት ያለውን ሰው መጥቀሱ ነው ሚስተር ፓል ጊቦንስ የፊላደልፊያ ተስፋ ክበብ ፕሬክዳንት ሲሆን በወንጀል ገዳይ ላይ አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ በመናገር መግለጫ ሰጥቶ ነበር አሜሪካኖች በአለም ላይ ካሉት እጅግ አደገኛ ወንጀለኞች ሁሉ የከፉት ናቸው ይህ አገላለፅ ባይዋጥላችሁም እውነታው ግን ይኽው ነው በክሊቭላንድ እፃሃቶ የሚፈጸመው የግድያ ወንጀል በለንደን ከሚፈጸመው ጋር ሲነጻጸር በስድስት እጥፍ የበለጠ ነው ለንደን ካላት የህዝብ ቁጥር ጋር ሲነጸጸርም ሃዩ የሚፈጸመው የዘረፋ ወንጀል በ እጥፍ የበሰጠ ነው በየአመቱም መሳው እንግሊዝ ዌልስና ስኮትላንድ በጋራ ሆነው ከሚደርስባቸው በላይ ብዙ ሰዎች ይዘረፋሉ ለጥቃት ይጋለጣሉ ወይም ይደበደባሉ በሴንት ሉዊስ ደግሞ በመሳው እንግሊዝና ዌልስ ከሚፈጸመው በላይ የነፍስ ግድያ ይፈጸማል የስ ግድያ ወንጀል በፈረንሳይ በጀርመን ወይም በነፍስ ማጥ ነው አሳዛኙ ነገር ታዲያ ወን ቀጡ አን ማጥፋት ወንጀል ህይወትህን በቅጣት ልታጣ የምትችልበት እድል ከመቶ ድ ብቻ ነው ከዚህ ይልቅ አንድ ሰላማዊ የሆነ ዜጋ አንድ ትሽ ባ ጀንስ በኒውርክ ያሰው የፃራጁንስ ኩባንያ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ዬስ መተካዛመዉኘ ገድሎ ነፍሱን በቅጣት ከመንጠት በአስር አጥፍ በካንሰር በሽታ ተሰታይቶ ለመሞት ያለው ዕድል ይበልጣል ን በተሳበሰ መልኩ አያዋቀረ ሚስተር ጊቦንስ ቃላቶቹን በሚገባና ትህትና ስለተጠቀመባቸው የንግግሩ መክፈቻ ስኬታማ ሲሆን በቅቷል እስትንፋስና ህይወት ያላቸው ቃላት ነበሩ በተመሳሳይ የወንጀል ርዕስ ላይ ንግግራቸውን የመሩ ሌሎች ተማሪዎች ያጋጠሙኝ ቢሆንም የመክፈቻ ንግግሮቻቸው እዚህ ግባ የማይባሉ ነበሩ። እስቲ ለዚህ መንገድ እንፈልግ ንግግርን ለማጠናቀቅ የሚረዱ የተወሰኑ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን እንመልከት አንድ ተናጋሪ ሌላው ቀርቶ በጣም አጭር በሆነና ከሶስት እስከ አምስት ደቂቃ ብቻ የሚፈጅ ንግግር በሚያደርግበት ጌዜ እንኳን ዛሳቡን ለመግለጽና ስማስረዳት በንግግሩ ውስጥ ብዙ ነገሮችን ማንሳቱና መጥቀሱ የማይቀር ነው በመሆኑም አድማጮቹ በስተመጨረሻ ላይ ዋናው ነጥቡን ለመገንዘብና መልእክቱን ለመረዳት ሲሰላቹና ሊሳነፉ ይችላሉ ይሁን እንጂ ጥቂት የሆኑ ተናጋሪዎች ብቻ ይህንን ይረዳሉ ወይም ይገነዘባሉ ብዙዎች ተናጋሪዎች የሚናገሯቸው ነገሮችና መልእክቶች እነሱ የሚያውቋቸውና በደንብ የተረዲቸው ነገሮች መሆናቸውን በማሰብ ብቻ አድማጫቸውም ልክ እንደነሱ የሚናገሩትን ጉዳዮችና ነጥቦች ጠንቅቆ የሚያውቅ ስለሚመስላቸውና ወይም ያውታል ብለው ስለሚገምቱ ከፍተኛ የሆነ ስህተት ላይ ይወድታሉ ሁልጊዜ ባይሆንም የዚህ አይነት ተናጋሪዎች በራሳቸው ኃሳቦችና በተረዷቸው ነገሮች ዙሪያ ብቻ ጺጂ እ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ኮ። ምክንያቱም በፖስታው ሳይ ምንም አይነት ማህተም ስለማታገኙ ሳቅ ሆኖም ግን በፖስታው ላይ የሆነ ዕሁፍ መጻፌ አይቀርም ያም የምጽፍላችሁ ነገር ይኹ ነው ወቅቶች ይመጣሉ ይሄዳሉ ይፈራረቃሉ ሁሉም ነገር በጊዜው ያልፋል ታውቃላችሁ ነገር ግን ሁሌም እንደ ጤዛ የማይጠፋ አንድ ነገር አለ ያም ሁሌም ቢሆን ለእናንተ የሚኖረኝ ፍቅርና ውዴታ ነው ይህ አጠር ያሰ ግጥም ሐሪ ላውደር ላለው ስብዕናና ማንነት የሚመጥን ነው ግጥሙ በተጨማሪም በዚያን ቀን ላደረገው ጎግግርም ተስማሚ የሆነና ሚመጥን ነው ስለዚህሦ ግጥሙ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር የሆነለት ይህንን ግጥም አንድ ሌላ የሮታሪያን ክለብ አባል ቢሆን ናሮ የተጠቀመበት ለንግግሩ ሥጨጩረሻ ምንም ጣአም የማይሰጠውና የማይገናኝ ነበር የሚሆነው ሰረጀም ጊዜ ስለ ህዝብ ንግግር እያስተማርኩ በመቁየቴ ስፄድ በግልጽ የተረዳሁት ያየሁትና የተሰማኝ ነገር ቢኖር ሁሌም ተቀባይነት ያለው አንድ ወጥ የሆነ የንግግር አደራረግ ህግ ለማውጣት የማይቻል መሆነን ነው አብዛኛውን ጊዜ ይህ ነገር የሚወስነው ንግግር የምናቀርብበት ጉዳይ ጊጌዜው ቦታው እዕዱዞም የራሱ የንግግር አድራጊው ሰው ተሰጥኦ ልክ ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው ተዛናጋሪው አራሱን የላቀ ተናጋሪ ለማድረግ ያለው ብቃት ናቸው አንድ ጊዜ በአንድ አውቅ የኒው ዮርክ ባለሙያ መሞት ምክንያት በተዘጋጀ የተብር መልስ የአራት ፕርግራም ላይ እንግዳ ሆኝ ተገኝቼ ነበር። ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ። በዚያች ለምድራችን ቅርብ ናት የምትባል ኮከብ ላይ ዘፈን የሚዘፈን ቢሆንና የምናዳምጠው የምንችልበት ሁኔታ ቢኖር ዘፈኑን የምንሰማው ከሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ዓመታት በኋላ ነው ለመሬት ቅርብ የሆነች ኮከብ የሸረሪት ድርን አንደገመድ መዘርጋት ወደዚች ብንችል የሚያስፈልገን አምስት መቶ ቶን ክብደት ያለው ሸረሪት ድር ነው የአለማችን ትልቁ ቤተክርስቲያን የሆነው የቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ከፍታው ሁሰት መቶ ሰላሳ ሁለት ጫማ ሲሆን ወርዱ ደግሞ ሶስት መቶ ስልሣ አራት ክንድ ነው የቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ሁለት የዋሽንግተኑ ካፒቶል ህንፃዎች አንዱን በስንዱ ሳይ ብንደራርባቸው የሚኖራቸውን መጠን ያሀል ነው ያለው ሰር ኦሊቨር ሎጅ አንዲህ አይነት የንግግር አገላለፅ መንገድ ማራኪና አስደሳች በሆነ ሁኔታ ስለአቶሞች አፈጣጠርና መጠን አጅግ ታዋቂ ሰዎች ሰሩት አድማጮቹ ማብራሪያ በሰጠበት ንግግሩ ላይ ተጠቅሞበት ነበር እኔም አገድ ጊዜ በዚሁ ዳይ ሳይ በሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ በጣም ብዙ ጠብታ ወፃዎች እንዳሉ ሁሉ በአንድ ጠብታ ውሃ ውስጥም በጣም ብዙ የሆኑ አተሞች እንዳሉ ሲናገር ሰምቼው ነበር እናም ይህን ንግግሩን አዳምጠው የነበሩ ብዙ ሰዎች ለሣምንት ከጅብራልታር እስከ ስዊዝ ካናል ባህሩን ሲያስሱ አሳልፈዋል ጎፃግሩን መሬት የወረደና የበሰጠ ግልፅ የሆነ ለማድረግም መሬት ላይ በቅሎ የሚገኘውን እጅግ ብዙ ሳሮች የሚያህል ብዛት ያሰው አቶም በአንድ ጠብታ ውፃ ወስጥ ይገኛል በማለት ነበር የተናገረው ሪቻርድ ፃርዲንግ ዴቪስ በኒዮርክ ተገኝተው ለነበሩት አድማጮቹ ስለ ሴይንት ሶፊያ መስጊድ ንግግር ሲያደርግ «በአምስተኛው መንገድ ላይ ያሰውን የቲያትር አዳራሽ የሚያህል ስፋት አለው በማሰት ነበር የተናገረው» ስለትልቋ መርከብ ብረዲስ ባደረገው ንግግርም «ከኋላ በኩል ስትመለከታት እረጅም የደሴት ከተማ ትመስላለች ነበር ያለው ሊረ ከአሁን በኋላ እነዚህን ከላይ በተለያዩ ምሣሌዎች ያያችኋቸውን በቀላሉ የሰ የሚችሏቸውን እና ግልፅ የሆኑ ንግግሮችን ለማድረግ ሰ ታላቄ ሩሁን መመሪያዎችን ንግግር በምታደርገብት ጊዜ ተጠቀሙባቸው ራሚድ ንግግር የምታደርጉ ከሆነ በመጀመሪያ ለአድማጮቻችሁ ዕስ ሠተፃዘቦነ ፍ ነው በማለት ቢሆን ኖር ንግግሩን በ ግልፅና በቀላሉ አይነት ይሆን ነበር ጣም ግልፅና በተሳሉ ሊረዱት በታች ባሉት ምሳሌዎች ውስጥ የተቀመጡት ሁለት ዓረፍተ ነገሮች እና ለ የትኛው ዓረፍተ ነገር ነው ግልፅና በቀላሉ ሊረዱት ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ክርስ ሆማመሙነ ጫማ ክፍታ እንዳለጡ ንገሯቸጡ ከዚያም አንድ ሁልጊዜም ከሚ ከሚያየጦቁት ህንፃ አንዛር ምን ያህል ከፍታ እንዳለው ንገሯትበ በእንዮ ከተማ ጡስጥ ያሉ ቤቶችን ምን ያህል ሲጠቀልል ጠይም እንኗሚኙል ግለፁላቸው ስለአንድ ፈሳሽ መጠን ስትናገሩም ግሃ ምን ያህል ሺህ ጋሎናች ወይም ብዙ መቶ ሺ በር ጊሉች ነግራትኋቸጡ ስታዘቁ የዚያ ፈሳሽ መጠን ምን ህል ክ ሉጎ ንለ እንደሚችል ሳትጠቅሱ በፍፁም መትረት የለባትሁም ተያ ላዬ ከፍታ ዞቦለኬ ብሉ ከመናገር ይልት የዚህን ቤት ግድግዳ እን ከግማሽ በሚያህል ከፍ የሚበልጥ በማለት የማንናገረጡ ለምንድን ነው። እንዲሁም የውስጥ አካላችን ግድግዳ ጉዳት ምን ማለት እንደሆነነ ከለደማጮቹ መሀል የተረዱና የገባቸው ካሉ እጃቸውን ወደ ላይ በማንሳት እንዲገልፁ ጠየቀ የዚህ ጥያቄ መልስ ውጤት ግን ዶክተሩን በጣም እንዲደነቅ ዝር ያደረገው ስለዚህም ወደኋላ ተመልሶ ከዚህ በታች በተቀመጠው መልኩ ሰፋ ባለ ማብራሪያና ትንተና ግልፅ አድርጐ አስቀምጧል ዲያፍራም ማለት ስስ የሆነና የደረታችንን የላይኛውን ክፍል ከሆዳችን የታችኛው ክፍል ከውስጥ አካላት የሚለይ ስጋ ነው ይህ ስስ ስጋ የሳንባችን የሳይኛው አቃፊ ሲሆን ለሆድ እቃችን ደግሞ የላይኛው ሽፋን የሚሆን ነው ይህ ክፍል በእንቅስቃሴ ላይ በማይሆንበት ጊዜና ከደረታችን አየር ወደ ውጭ በማስወጣት በምንተነፍስበት ወቅት ልክ አንድ ጉድጓዳ ሳህን ገልብጠን ብናስቀምጠው እንደሚኖረው ቅርፅ ወደላይ ከፍ ብሎ የሚነሳ ይሆናል ይህንን ከፍል በመጠቀም በደረታቸን ስንተነፍስና አየር ወደ ውስጥ ስናስገባ በእያንዳንዱ የአተነፋፈስ ዙሪያ ወደ ውስጥ በማስገባት የምንተነፍሰው አየር በግማሽ ክብ ቅርፅ ወደ ላይ ተነስቶና ከፍ ብሎ የሚገኘውን የሳንባ የታችኛው አቃፊ ስስ ጡንቻን ወደታች አስከ እምብርታችን የውስጠኛው ክፍል ደጋግሞ ይገፋዋል በህ ጊዜ የታችኛው የሳንባችን አቃፊ ጡንቻ ደጋግሞ ከፍተኛ በሆነ ግፊት በሆድ እቃችን የላይኛው አካባቢ የሚገኙ አካሎቻችንን በማሸት መነቃቃት አንጻፈጠር ያደርጋል ጨጓራገብት ሐሞት ጣፊያ አና በጨጓራትን የይኛው ክፍል ያለውን የነርቭ ሲስተም በሙሉ በማሸት ቋነቃትን ዥኀ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ በሴስ መተካፃመገ እንዲፈጥሩ ያደርጋቸዋል እንደገና አየር ወደ ውጭ ከደረታችሁ ስታስወጡ ጨጓራችሁና አንጀታችሁ ከሳንባ አቃፊ ጡንቻ ተቃራኒ በሆነ መልኩ ወደ ከፍ ብለው ይነሁና ተጨማሪ በሆነ ሁኔታ ይፍታታሉ እንደዚህ አይነ መተሻሸት በሰውነታችን የማይፈለጉ ነገሮችን የማስወገድ ሂደትን በጣም ቀላል በማድረግ ከፍተኛ የሆነ እርዳታ ያደርጋል አብዛኞዎቹ የጤና መጓደል ሁኔታዎች ምንጫቸው አንጀታችን ነው የምግብ አለመፈጨትሰገራ ያለመውጣት የሆድ ቁርጠት አብዛኞቹ ችግሮች በትክክልና በተገቢው ሁኔታ በደረታችን በታችኛው የሳንባችን አቃፊ ጡንቻ ደጋግመን ጥልቅ በሆነ ሁኔታ በመተንፈስ ጨጓራችንንና አንጀታችንን እንዲንቀሳቀሱ በማድረግ ልምምድ የምናሰራ ከሆነ የሚወገዱ ወይም ፈጽሞ የሚድኑ ይሆናሉ የሊንከን ንግግሮች ግልፅነት ሚስጥር ሊንከን አንድ ሰው በንግግሮቹ ውስጥ የሚሰነዝራቸውን ሃሳቦች አስተያየቶች ቃሎች ግልፅ አድርጎ ከመጀመሪያው ማቅረብ መቻሉ ሁሉም ሰው የሚናገረው ምን እንደሆነ እየገባውና እየተረዳው እንዲመጣ ያስችለዋል የሚል ከፍተኛ የሆነ እምነት የነበረው ሰው ነው ሰአሜሪካን ኮንግረስ ካቀረበው የመጀመሪያው ንግግሩ ውስጥ ማር የተጠቀመበትን ቃል እንዳለ በመውስድ የምክር ቤቱ ንግግሮችና ቃለጉባዔዎች ማስቀመጫ መዝገብ ቤት በመንግሥት ሰነድነት ለታሪክ ማስቀመጡ ጥሩ አይመስለኝም በማለት ያማክረዋል ደህና ደፍሪስ ብሎ በመጀመር ነበር ሊንከን መልሱን የሰጠው «ስጋትህ ሰዎች ላዩን ማር የተቀባ የሚለውን ቃል ትርጉሙን የማይረዱበት ጊዜ ይመጣል ብለህ ከሆነ ለመቀየር ዝግጁ ነኝ ያለበለዚያ ግን እንዳሰ ይቀመጥ የማስበው በማለት ነበር የመለሰለት ይቀመጥልኛል ብዬ ነው ድረስ የማልረሳው ነገር ነው በዚያ ወቅት ከዚህ አ የሚያበሳጨኝ ምንም አይነት ነገር አልነበረም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስካአሁን ድረስ ውስጤን የሚረብሸኝ ነገር እሱ ነው። አት በጣም ያማሩ ሆነው አይደለም ነገር ግን ዋናው ቁም ነገር ባረቁት ፃሳብና ያስተላለፉት መልፅክት ነው ብዙ ገንዘብን ለማሳየትና ለማመልከት አሊያም ትንሽ ገንዘበ መናርን ሃሌ አመላነት እንጠቀምባቸው ስዕላዊ መግለጫዎች ሁለቱም አንደ አንደኛው ትልቁ ክብ የዶላ በሆነ መልኩ ለማሳየት የምንጠቀምባቸው ናቸው ር ምልክት ያለበት በዛ ያለ ገንዘብ መኖርን ያሳያል ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ስ መተገዝነ ሁለተኛው ትን ክባ ምልክት ያለ ን ነዚህን ንግግር አያደረግህ ባለህበት ጊዜ በፍጥነት በዛራ መሰክታል ዛይ ብትስል በአድማጮችህ ላይ የምትፈገ ሰ ተ ይም በነጭ ሰሌዳ አይኖርም ይልቁንም ንግግርህን እየተከታተሉ ከዚዕ በኋላ የ ዓይነት ብዥታ ዐይም ነጥብ ለማድመጥ ዝግጁ እንዲሆኑ ነጡ የሚያዬር በእንደዚሀ ዓይነት ሁኔታ የምናስቀምጣቸጡ ለየት ሉ አይቸ እንደውም አንዲስቁና አንዲዝናነ ያደርጓቸዋል ሎችን አድማጮችህ በት ጥቂት ገንበብ መና እኔ ሁሌም አንድ የስዕል ባለመያን በ በመሄድ እየዞርን በየሱቆቹ የምናያቸጡንና የምንታከክባቸጡን ት ያልሆኑ ነገሮች ወደ ካርቶን ስዕሎች በመቀየር እንላስላየሁ አሰድን ር ዘዚያም ሁሉንም በየሱቁ የሜሰሩ ስዎች አንድ ላይ በመጥራት ስዕሉን እንዲመሰከቷቸውና ምን እየሰሩ እንደነበሩ እንዲያውቁጎና እንዲገነዘቡት አደርግ ዘር በዚህ ሁኔታም እየቀጠልን እንዳለን ብዙዎቹ ለካርቶን ስዕሉቹ ትኩረት በመስጠት በደንብ እንደማይመሰከቱ በተረዳሁ ጊዜ ወዲያውነ አንድ ፕርጀክተር በመገዛት በተሻለና ውጤታማ በሆነ መንገድ ስዕሉቹን በስክሪን ላይ እንደፈለም ማሳየት ጀመርን ውጤቱም እሾግ በጣም ቆንጆ ነበር ቀጥለንም ከዚህም በበለጠ ሁኔታ አያዘጋጀን ማሳየት ጀመርን በዚህም ምክንያት ስራው አደጎና ሰፊ ሆኖ ድርጅታችን ሰፋ ባለ ሁኔታ ስራውን ለመስራት እንዲችል በማሰብ አጎድ ራሱን የቻለ ጥናታዊ ፊልሞችን የሚያዘጋጅ ክፍል ተቋቁሞ ከ ሺህ በላይ የሆነ ባለቀለም ተንቀሳቃሽ ፊልሞችን አዘጋጅቷል ይህም ግልፅ የሆኑና በቀላሉ መልዕክትን ለማስተላሰፍ የሚያስችሉ ጥናታዊ የፊልም መረጃዎችን በማግኘት የድርጅታችንን መልዕክቶች በተለያዩ ግንኙነቶችና ስብሰባዎች ላይ ግልዕ በሆነ ሁኔታ ለማስተላለፍ ረድቶናል አዚህ ላይ ሁሉንም ፃሳቦችና መልዕክቶች ወይም ተግባሮች በስፅላዊ ተንቀሳቃሽ ፊልምወይም በቻርት መልክ አዘጋጅተን ለምናደርጋቸው ንግግሮች ስዕላዊ መግለጫን ፊልምን ወይንም ሰንጠረዥን መጠቀም የምንችልበት ሁኔታ ከኖረና በአግባቡ ልንጠቀምበት ከቻልን በንግግራችን የምናስተላልፈውን ሃላብ ወይም መልዕክት በሁለት አጥፍ ግልፅ በማድረግ የአድማጮቻችንን ትኩረት በመሳብና የማዳመጥ ፍላጎታቸውን ከፍ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከትልናል ድርጆታችን የተለያዬ ሱቆች አብርኝ የሮክፌሰር የሳንቲም ምሳሌዎች ሚስተር ሮክፌለር በሲስተም መፅሄት ላይ የኮሎራዶ የነዳጅና የብረት ካምፓኒ ያሣዩትን የእድገት ደረጃ ትርፍና ኪሳራን ጨምሮ ያለውን እውነት ሰባለደርቫዎቹ በዓይናቸው በማሳየት ግልዕ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማድረግ በተወሰኑ የገንዘብ ሳንቲሞች እንዴት እንደተጠቀመ በዝርዝር ፅፎት ነበር ድ ንተ ፒቲ ቲቲ ት ጨ ሥ ቺ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ከሌስ መተዘጾነ ች ኩባንያ ሠራተኞችን ወደጎን በመግፋትና በሉና በዋና ነሪ አርዶ አይ በ ብፁ ብች ሰዎች በህ አነስተኛ ክፍያ በመክ መሆኑን ተረዳሁ ላይ ነው የሚል እምነት እየፃፈ አስተሳሰብ ከእውነታው ደግይጣጣም ዓይነት ሁኔታ እየፈጠ ር። ትክክልም ናቸው ግን የመልዕክቱ ወይም የፃሣቡ ድግግሞሽ በአዳዲስና በተለያዩ ቃላቶች የሚደረግ ከሆነ በተለያየ ሁኔታ ከሆነ አደማጭሀ በጭራሽ ደግመህ መናገርህን ልብ አይለውም እስቲ አንድ ጥሩ የሆነ ምሣሌን እንይ አሁን በህይወት የሌለው ሚር ብርያን ይህን ንግግር አድርጎ ነበር ስለ አንድ የትምህርት ዓይነት አንተ ዕውቀቱ ሣይኖርህ ሌሎች ሰዎችን እውቀቱ እንዲኖራቸው ልታደርግ አትችልም የዚያ ትምህርት ከፍተኛ የሆነ እውቀት በኖረህ ቁጥር በዚያው መጠን በከፍተኛ ሁኔታ የትምህርቱንና ዕውቀቱን ሴሎች እንዲቀስሙት ማድረግ ይቻልፃል በዚህ ንግግር ውስጥ የተጠቀሰው የመጨረሻው ዓረፍተ ነገር በመጀመሪያው የተጠቀሰው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ዋነኛ ነጥብ ተደግሞ የቀረበበት ነፁ ነገር ግን እነዚህን ሁለት ዓረፍተ ነገሮች በምንናገራቸው ጊዜ አእምሮ እነዚህ ዓረፍተ ነገሮች አንድ ዓይነትና ተደጋጋሚ መሆናቸውን ለመሰየትና ሰማዐቅ ጊዜ አይኖረውም ሃሣቡ እንደተብራራና ግልፅ እንደሆነ ብቻ ነው የሚሰማው የተለያዩ ትምህርቶችን በማስተምርበት ጊዜ በእያንዳንዱ የትምህርት ከፍለ ጊዜ በዚህ ዓይነት ሃሳብን ደጋግሞ የመናገር መመሪያን ተናጋሪዎቹ ተጠቅመው ቢሆን በጣም ግልዕና አስደሳች መሆን የሚችሉ ከስድስት እስከ አስራ ሁለት የሚሆኑ ንግግሮችን ሣልሰማ ከክፍል ወጥቹ አላውቅም ነበር በአጠቃላይ ማሳያዎችንና ተጨባጭና ወደ መሪት የወረዱ ምሳሌዎችን መጠቀም ነጥቦችህን ግልፅ ለማድረግ ቀላልና አስተማማኝ ከሆኑት መንገዶች የ የሆነው ነጥቦችህን ጠቅለል ባሉ ማህሪ ። በጣም ብዙ የሆኑ ሰዎች ደካማ ንግሣር አድራጊዎች የሚሆነበት ምክንያት ሁሌም ለነሱ ስለሚያሰደስታቸው ነገርች ብቻ ንግግር ስለሚያደርጉ ነው ይህን ማድረግ ደግሞ ለሌሉች ሰዎች ፍዑም አሰልቹና አታካች ይሆንባቸዋል የዚህ አይነት ንግግር ፍፁም ተቃራኒ ደግሞ የምታወራውን ሰው ስለፍላጎቶቹ ስለስራው ስለጎለፍ ጨዋታና ውጤቱ ስለተሳኩለት ነገሮች ወይም የልጆች እናት ከሆነች ስለልጆቿ አንድታወጠራልህ መምራትና መንገድ መክፈት ነው ያን ካደረክ በኋላ ዝም ብለህ በጥሞና አዳምጥ ደስታን ታገኛለህ በቪህም ምንም እንኳን የአንተ ተሳትፎ በንግግሩ ውስጥ አነስተኛ ቢሆንም ጥሩ የሆነ የማዋራት ክህሎት ያለህ ተደርገህ ትወሰዳለሀህ የፊላደልፊያው ሐርልድ ድዋይት ስለ ህዝብ ንግግሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና መጠናቀቅ አስመልክቶ በተዘጋጀ አንድ ግብዣ ላይ አፁብ ድንቅ በተባለ ሁኔታ የተሳካ ንግግር አድርጎ ነበር ሐሮልድ ንግግሩን እንደጨረሰ በእለቱ የነበረው አያንዳንዱ ታዳሚ ሐሮልድ ስልጠናውን ሲጀምር ምን ዓይነት ንግግር ያደርግ እንደነበርና በእለቱ ባደረገው ንግግር ውስጥ ሌሎች አባሎች የተናገሯቸውን ነገሮች በማካተት ገለፃ ያደረገባቸውን አርዕስቶች በማንሳት የአንዳንዶቹንም የአነጋገር ዘይቤ በማስመሠልእንዲሁም አንዳንድ ተናጋሪዎች በንግግራቸው መፃል ያሳዩአቸውን እንግዳ የሆኑ የሰውነት እንቅስቃሴዎችንና ልምዶችን አጋኖ በመድገም ታዳሚውን በሙሉ ባሳቀና ባስደሰተ መንገድ እንዴት አድርጐ የንግግር ችሉታውን እንዳሻሻለው በማነባዐር በየጠረጴዛው ላይ ያወሩ ነበር በዚያን ሰዓት ከዚህ ንግግር ውጪ ከሠማያዊው ሰማይ ስር ባለ በየትኛውም ዓይነት ዓርፅስት ዙሪያ የሚደረግ ንግግር መስማት ታዳሜውን። በሆነና ዘሩ ጋነ ሁነታ ስለ ቸው ሠ ጦሬ መሆኑን ልናጡት ይዝባናል ስለዚህ እስቲ ስለምተላካለትና ለላው ለመች ታሪክ ንፃሩን አንዱ ለምን በንግዱ ጡስቶ እንደተሳክለሦና ሌላው ለምን እንዳልተሳካለትም ጨምራችሁ ንገርቁ ኙጉን በደስ አላምጣችኋለን የምትነግሩን ታሪክ በንብ የምታውቱትና የምታስታዉውስተ ከሆነም ለምታደርጉት ንፃግር ማማርና ውበት ገ አስተዋዕኦ በማይረግ በተላሉ አላማኝና ግልፅ ግግግርን ለመባገር የሚያስችል ጉሎታ ባለዜት በመሆን ትጠቀማላችሁ በተጨማሪም ለእናንተም በጣም ተላልና ግልፅ በሀሣፕ መልኩ እንዴት በንግድ ስራ ጡስጥ እንደተላካላችሁ ለማስረዳት በድፍኑ በአሜሪካ ካለፈው ትልቅ ፅድል የተነሳ ነው ብሎ ከመመለስ እጅግ በተሻለ መንገድ መናገርና ማስረዳት ያስችላችኋል በዚያን እለት በቪኪህ ትምህርታዊ ጡይይት ተገኝቶ ዮኛ በሚያደርገው ንገግር የማንንም ቀልብና ልብ ላሳ ያልሃለ አንድ ተሳታፊ ወዲያው እድሉ እንዲስጠው በመጠየት ካሁን በፊት በአንድ ኮሌጅ አብረውት ይማሩ ስለነበሩ ሁለት ጓደኞቹ ይህንን ታሪክ አጠራልን ከሁለቱ ጓደኛቼ አንደኛ ው ያስፈልገኛልና በቲ ነጡ የሚለውን ያህል ሽሚዞች በከተማው ውስጥ የሚገኙ የሸሚዝ መሸጫ ሱቶች ተዘቀውር አይቶና ዋጋ አወዳድሮ አንድ ጊዜ የሚገዛ ነበር ሽሚዞቹንም ለረጅም ጊዜ ደጋግሞ በመልበስ በደንብ መቆሸሻቸውጡ ካላስታወቀ በስተቀር የሚለብስና የተለያዩ የልብስ ንፅህና ቤቶችን ተዘዋውሮ አይቶና አወዳድሮ በሚከፍላት አንድ ዶላር እኩል ተመጣጣኝ የሆነ የልብስ ንፅህና አገልግሉት አገኝበታለሁ ብሉ ለሚያምንበት ላውንደሪ ቤት ብቻ ነበር የሚሰጠው አስተሳስቡ ሁሌም ከሳንቲም ጋር የተያያክ ነበር ትምህርቱን አጠናቆ ሲመረቅ የምህንድስና ኮሌጅ ነበር ለራሱ ከፍተኛ የሆነ ቦታን ይሰጥ የነበረ በመሆኑ ራሱን ከፍተኛ የሆነ ተፈላጊነት ያለው አድርጎ የሚመለከት ስለነበር እንደሌሎቹ ጓደኞቹ ወደታች ዝቅ ብሎ ለመስራት ምንም አይነት ፍላጎት የለውም ነበር በአንዴ ትልቅ ትልቅ የሆነ ስራና ፃላፊነት ደረጃ ላይ ለመድረስ ብቻ ነበር የሚመኘው ሌላው ቀርቶ በሶስተኛው የቀድሞ ተማሪዎች ዓመታዊ የግንኙነት ጊዜም ያው አንደቀድሞው ላውንደሪ ቤቶችን የማማረጥና አንድ ሸሚዝ ለረጆም ጊዜ መልበስ የመሳሰሉትን ልምዶችና ፀባዮች እንዳሉበት ያልተለወጡና በዚያን ጊዜም ቢሆን አንድ ቀን በሆነ ተዓምር ህይወቱ አንደሚቀየር የሚያስበውና የሚያልመው እንደሚሆን እርግጠኛ በመሆን ቀጥ ብሎ መጠበቁን ቀጥሉብት ነበር ግን ያ ይበቃው የነበረው ተአምርም በጭራሽ አልመጣም በዚህ ዓይነት ዛያ አምስት ከመታትን ቢያሳልፍም አሁንም ዝትተኛ በሆነ ቦታና ደረጃ ላይ ነው እየሰራ ያለው በዚህ የተነሳም መራራ የሆነ ህይወትን እየገፋ ይገኛል በመተጠልም የዚህኛው ህይወቱ ስኬታማ ያልሆነለትን ጓደኛውን ው ከሌላኛው ህይወቱ እጅግ ከተዋጣለት ዓደኛው ታሪክ ጋር ለማነፀር ሺ መልኩ መናገር መረ የዚህ ዓይነቱ የንግግር አቀራረቡንም ብዙዎቹ ከአድማጮቹ ጠደውለት ነበር ከ ኮዑኮኮኑዮኮተፓ ንን ጨጮ። ሙ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ማለት ቀጠለ ሁሌም ትልት ደረጃና ሁለተኛው ጓደኛዬ ኢ ገስ ነ ይበ ራት የሚና ሆንም ሀ ብሉ ስ ሪ ቦታ ላይ መድረስና ተላ ንባታ ገድፍ ሠራተኛ ሀ ኑን ነ የጣ ሁሌም የጀመረው ግን ገና እድሎችን ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ የሚያስስ ለቤ የተሻሉ አማራምት ነበር ሜሪካን የቱሌፎን ካምፓኒ በቡፋሉ የቴሊዬፎነ በአንድ ወትት ላይ ሃሎች ነበር ይህን በሚሰማበት ወነትሁ አገልግሉት ለመስጠት ማህ ኩያ ወሳኝና አስፈላጊ መሀኑን ያፁጎ ለስራው የክቡ ስራውን በመልቀት ወደ ቡፋሉ አመራ በቪያም ያለውን ስለነበረ የራሳ ስሪ ንድ በቡፋሎ ውስጥ ከፍተኛ ታማኝነትና ልቃ ተም አንድ በቡፋሎ ወ የመግባባት እዙ ፓለቲነኛ ጋር በመግባባት ጓደኝነትን ፈጠረ ከዚያም የቴሌፎን ፓለቲ ተድ አነስተኛ ድ ተ ከቫን ስራዎችን የሚሰራ ለ ጀት ሪካ ቴሌፎ ደ ሽ ዐዲያጦም የን ዘንረታ በማሸነፍ በከፍተኛ ሁኔታ ስራውን አጠናቱኩ ብዙ የህንትሪት ጥት ውላቸውን ፈፀመሙ የዚህን ልጅ ከፍተኛ የሆነ ችሉታ ተርፍ ውም ዙን አሜሪካን የቴሌፎን ካምፓኒም ከፍተኛ በሆነ ደመጠዝ ሕግና ምች ወትትም በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ባለቤትና ዊዌስርን ይታን የለየሳ አገልግሎት ባለቤቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ነውጡ በማለት ንግግሩን አጠቃለሰ ንግግር አቅራቢው ያወራው ታሪክ ጠንቅቆ የሚያጡቀጡን አውነታ ስለነበር በጥሞና ፀጥ ብለን ነበር ስናዳምጠዑ የቆየነቡ እሱ ንግግሩን ያደርግ የነበረው እውነተኛ የሰዎች ታሪኮችን በሚተርክ አስደሳች አነጋገር ነበር ከዚህ በፊት ለሶስት ደቂቃ እንኪን ማውራት ያቃተው ይህ ሰጡ ለሰላሳ ደቂቃዎች ንገግር ማድረጉን ሲያውቅ በቃላት ሲገልፀው የማይችለው አይነት አግራሞት ነበር የተፈጠረበት ያደረገው ንግግር እጅግ አስደሳችና የሚስብ ስለነበር ሁሉም አድማጮች አጭር የሆነ ንግግር ያደረገ ነበር የመሰላቸው ይህ ዕለት ሰውየው የመጀመሪያው የሆነውን አስደሳች የሆነ ንግግር ያደረገበት ቀን ነበር በዚህ አይነት የንግግር ስልጠና ለአብዛኞቹ ከፍተኛ የሆነ የንግግር ውበትን የተላበሰ ችሎታን ነበር የፈጠረላቸው የምና ጋቸው ንግግሮች ብዙውን ጊዜ ስለሰዎች ታሪክ ከሆነ ከምንገምተጡ በላይ በሆነ መልኩ የሚማርክና ደስ የሚል ንገግር ነው የሚሆነው እንዲህ ያሉ ንግግሮችን ለማድረግ ንግግር አድራኒው አገድ የተወሰነ ነጥብ ወይም ዛላብ በመሠንዘር ነጥቡን በማጉላት የሚያሳዩና ለመተገተንና ለማስረዳት በሚያስችሉ የሰዎች ታሪኮችን በምሳሌነት በማገሳት ወይም በመጥቀስ ወናገር ነጡ የለበኑ እንደዚህ ያሉ ንግግሮች ትኩረት የማይሠጡበትና ተቀባይነትን የሚያጡበት ሁኔታ በፍፁም አይኖርም ከተቻለም ስለሰዎች በምናደርጋቸው ንግግሥሃ ቦች ጓቸው ኣላ ጋቸው ንግግሮች ባለቤቶቹ ስላደረጓቸው ወት ትግሎች ስላለፏቸው ፈተናቃ እንዲሁም ስላገጂቸው ደሱሉችና ለመስማት በጣሮ ፌይኖርብናል አብዛዋቻችን ስለጦርነቶትና ዑጊዝዎ ም ፍተኛ የሆነ ጉጉት አላጌ ዓለም በሙሉ የሚወዐ። ችት አብዛኞቹን የልቦለድ መፅሀፎች ስለምን እንደሚያወሩና በምን ተዳይ ላይ እንደሚያጠነጥኑ ተመልከቱ ዋናው ተዋንያን ሁሉንም ፈተናዎች አልፎ በደል አመራ ሊወጣ ተመልካቹ በድል አድራጊነት ከመቀመጫው በአብዛኞቹ ፊልሞችና መፅፄቶች ላይ የሚታተመና የሚፃፉ ታሪኮች በዚህ ዓይነት ስሌት ነው የሚታኙት አንባቢው ጀግና ወይም እጆግ ደስተኛ እንዲሆን አድርገው በሚለው አሱን ወይም አሷን ልባቸው ለአንድ ነገር እን ንጠለጠል አድርጋቸው ነው የሚለው ያም ነገር ፍዑም ሊሆን የማይችል ወይም ሊገኝ የማይችል ነገር እንዲሆን አንዲያስቡ አድርጋቸው ቦሚለው የጀግንነት ወይም ከፍተኛ የሆነ የአርካታ ስሜት በውስጣቸው እንዲፈጠር አድርግ በሚለውና በመሳሰሉ ስሌቶች ነው አንድ ሰው በሙያው ወይም በንግድ ስራው ውስጥ ስላጋጠሙት ፈተናዎችና ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ስላደረጋቸው ውጣውረዶች እንዲሁም አንዴት ባለድል ሆኖ አንደወጣ የሚያሳይ ታሪክ ሁሌም አጓጊና አስደላች ነው በአንድ ጦቅት አንድ የመፅሄት አዘጋጅ የማንም ስው እውነተኛ የሆነ ታሪክ በጣም አዝናኝና ለማዳመጥ ስሜትን የሚጭር አንደሆነ ነግርኝ ነበር በጦርነት ላይ የዘመተና የተዋጋ አንድ ሰው ታሪኩን ትክክለኛ በሆነ መንገድ መግለዕ ከተቻለ የሚስብና የሚማርክ ነው የሚሆነው ለዚህ ምንም ጥርጥር የለውም ንግግርህ ግልፅ ይሁን የዚህ መፅዛፍ ፀሐፊ በአንድ ወቅት ላይ ስስ ህዝብ ንግግሮች ትምህርት በሚሰጥበት አንድ ክፍል ውስጥ አንድ የፊሊሶፊ ዶክተርና አንድ ከሰላሳ አመታት በፊት በእንግሊዝ ባሕር ሐይል ውስጥ የወጣትነት እድሜውን ያሳለፈ የመጣለትን ነገር አንደልቡ የሚናገር ስነስርዓታዊነትን ለመጠበቅ የማይጨነቅ የሚባል ሰውን በአንድ ላይ አስተምሮአቸው ነበር ሆላንዳዊው ምሁር የአንድ ዩኒቨርስቲ አስተማሪ ሲሆን በህረኛው የክፍል ጓደኛው ደግሞ አንድ ሽቀጦችን በከተማ ውስጥ በሽን የጭነት መኪና የማመላለስ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ባለቤት ነበር በሚገርምና እንግዳ በሆነ መልኩ ግን ሽቀጥ አመላላሹ ባህረኛ ሰው ያደርጋቸው የነበሩት ንግግሮች ከኮሌጅ ፕሮፌሰሩ ንግግሮች እጅግ በሚያስንቅ ሁኔታ ከፍተኛ አድማጭ ወይም ስሚ ነበራቸው ለምን የኮሌጁ ሰው ንግገሩን ያደርግ የነበረው በቆንጆ እንግሊዝኞ በጥንቃቄ በህልንና ስነስርዓታዊነትን በጠበቁ መልኩ በጠራና ግልፅ በሆነ ዛሳብ በጥሩ ቃላትና ሎጂክ ላይ በተንተራስ ንግግር ነበር። ንም እ ም አ ንት የል ን አንድ ሊታለፍ የማይኽ ያንዳንዱ ተን በምንናገራቸው ነች ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ዊ ባዜስ መተገከከኘ አንደምንመከክንና እንደምንገመት ያሳየናል ከአፋችን የሚወጡት ቃላቶች የውስጣችንን ማንነት በመግለፅ የሚያሳዩ ናቸጤ ሊቀጥሩን ለሚፈልጉ ድርጅት ያለንን እውቀትና ክህሎት ተክለ ስውነት ስብዕናና ባህል ናንትው አድርገጡ ሊያሳዩ የሚችሉ ቁልፍ መሳሪያዎች ናቸው እኛ በዚህ ዓለም ላይ ግንኙነት ለማድረግ የሚያስችሉን አራት ነገሮች ብቻ ናቸው ያሉን ኣሕኔና አንተ በመመዝንና በመለካት መታወት የምንችለው በአራት ነገሮች ነጡ በምናደርጋቸጡ ነገሮች በምንመስላቸው ነገሮች በምንናገራቸው ነገሮችና በአነጋገር ክይቤያችን ወይንም ለዛችን ነውፁ ይሁንና እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ስዎች በህይወታቸው ውስጥ ለነዚህ አራት ነገሮች ከፍተኛ የሆነ ትኩረትን ባለመስጠትና በግዴለሽነት ተደጋጋሚ የሆኑ ስህተቶችን ይፈጽማሉ ብዙ ሰዎችም በትምህርት ዓለም ባሉበት ወቅት ብዙ ቃላቶችን በማጥናትና በማወቅ በንግግራቸው ውስጥ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉትን ቃላቶች አገባብ ትርጉም አንዲሁም ትክክለኛነታቸጡንና ተገቢነታቸውን መረዳትና ባለው ሁኔታ መናገር መቻል ተቀባይትን ተስሚነትን እና ታማኝነትን በቀላሉ በአድማጫቸው ከንድ ማግኘት እንደሚችሉ አይገነዘቡትም ይሀን ፃሳብ ለመግለፅ የ ሚረዳ አንድ የአገራችን አባባል አለ «ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይተደዳል» አነጋገራችን ምን ያህል የምንፈልገውን ጉዳይ ለማሳካት ወይም ለማግኘት ወሳኝ እንደሆነ የሚያላይ አባባል ነጡ እንግሊዛዊው ሰው የመጣው ለብዙ ጊዜ የቢሮ አነጋገርና ቃላትን ሁሉም ይጠቀምበት ከነበረው የሥራ ዓለም በመሆኑ የአነጋገር ዘይቤው ለየት የማይልና ለማንኛውም አይነት የስራ ግንኙነት ተስማሚና ተመራጭ የመሆኑ ጉዳይ ሊያስገርመን አይገባም እንደውም የቃላት አጠቃቀሙና እሰካኩ ከእንግሊዝኛ ቋንቋ የቃላት አጠቃቀምና ከሰካክ እንዲሁም አለዋወጥ መስረታዊ ህጎች በላይ የላቀና የዳበረ ነበር ከዓመታት በፊት በአንድ ስዓት ላይ በሮም በሚገኝ አንድ ትልቅ አዳራሽ ውስጥ በዛሳብ ተውጩ ቆሜ አንድ የማላውቀው እንግሊዛዊ ኮሎኔል ወደ እኔ በመምጣት እራሱን ካስተዋወቀኝ በኋላ ከለ ፓሳዴና ከተማና በዛ በቆየበት ጊዜ ስላጋጠሙት ነገሮች እያወራን ሶስት ደቂቃዎች እንኳን ሳይሞሉ አንተ ነበረኔ «እኔ አደረገ» የንግግር ስህተቶችን ፈፅሞ ነበ ር። የሚለው ይሆናል በፎረስት ኦፍ ኬንተኪ ካሌብ ዛዜል እና ዘካርያ ቢርኔይ አዜል ዶርሴይ እና አንድሪው ክራወፎርድ በኢንዲያ ግዛት በምትገኘው ገጠራማዋ ፒገን ክከሪከመንደር በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት የአበርዛም ሊንከን አስተማሪዎች የነበሩ ናቸው ሁሉም የሊንከን አስተማሪዎች ወደር በሌለው የንግግር ችሎታው የተለያዩ አስተዋፅዖዎችን ያበረከቱ ነበሩ ሲንከን በተለይም ለቋንቋና ስነዕሁፉ መዳበር ምክንያት የሆኑትና ከፍተኛ የሆነ ተነሳሽነትና ፍላጎት እንዲያድርበት ያደረጉት እነዚህ አስተማሪዎችና የመኖሪያ መንደሩ በሆነው የኤሌኖይስ ስምንተኛው ጎዳና ይኖሩ ከነበሩ ገበሬዎች ነጋዴዎች ጠበቆችና ተከሳሾች ጋር የነበረው የበበበቀ ግንኙነትና ጓደኝነት እንዲሁም ያደረጋቸው የነበሩ ውይይቶች ነበሩፊ በወቅቱ የመንደሯ ነዋሪዎች አስደናቂ የሆኑ ቃላትን እንዲሁም ንግገሮችን ያካበቱና የሚያደርጉ የነበሩ ባይሆንም ሊንክን ግን ከነሱ ጋር በነበረው ግንኙ ነት ምክዝያት የኋላ ኋላ ዛይ አም ዮነ የቃላት እውቀትና አጠቃቀም የአረፍተ ነገር አመሰራፈእ ም የንግግር አደራረግ ችሉታን እገዲጎናፀፍ አስችሎታል ሊገከ በቀት ከሉ እዙል ከሆኑ ወይንም ከሚያንሉ ሰዎች ጋር ወዲያና ወዱ ዜውን በጭራሽ በዋዛ ፈዛዛ የሚያጠፋ ሰው አልነበረም ፓ ድዑኑዑ ዑዑሲጵዑጵጵፓን ኦፀ ከበፀ ህቪከ በቦበፎ ከዜዬስ ዘመተካዘክኀኘ ጓደኝነትን የሚፈጥረጡ ወጠይም ትጡጡቅ የማ ፏዒ ጊፈጥረጡው በማነ ከሚገኙ ልሂታን ጋር ነበር ከዘፋኛ ከገነኛ ገጣ ይች ከዘሬ ጡስከጥ ከመሳሰሉት ጋር ነበር ምች ከሀፀሐፈዎችና በበርንስ ግጥሞች ላይ ለማስተማሪያ የሚሆን የጥናት የበይሮንስንም የሣጥም መፅሐፍ በሁለት ኮፒ በማባዛት ክንፍን በበር አንዱን በቤቱ በማስተመጥ ያነብ ነበር በተለይ በቢሮ ያስቀመጠውን መዕሐፍ ደጋግሞ ያነበው ስለነበረ ገፆቹ በጣም የተገነጣጠሉ በመሆባቸው መፅ አፉን ለማገሳተ የማይመች ነበር የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሆኖ ኋይት ሐውስ ከገባ በኋላና በአሜሪካ የእርስበርስ ጦርነት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የስራ ውጥረት ውስጥ በነበረበት ጊዜም ፊቱ ገርጥቶና ሰውነቱ ዝሉ ሁሌም ከመተኛቱ በፊት የግጥም መፅሐፍ ለማንበብ ጊዜ የሚሰጥ ሰው ነበር አንዳንዴም እኩለ ለሊት ላይ ተነስቶ መፅሀፉን በመግለጥ በጣም ያስደሰቱትንና ውስጡን ያረኩትን ጥቅሶች ደግሞ ደጋግሞ ያነብ ነበርፈ የመዳከም ስሜት ሲሰማውም ከአልጋው በመነሳት በለሊት ልብስና በነጠላ ጫማው ወደታችኛው ምድር ቤት በመውረድ ፀሐፊውን አንድታነብለት ለማድረግ እየተዘዋወረ ይፈልጋት ነበር በኋይት ሐውስ ውስጥ ባሳለፏቸው ጊዜዎች ውስጥም የሼክስፔየርንም ረጃጆም ልብወለዶች ተዋናዮችን ለመተቸትና የራሱንም የግል ትርጓሜ ለመተርጎም የሚያስችለውን ዘቲ ጊዜ በኋይት ሐውስ ቆይታው ለማግኘት ችሎ ነበር «አኔ የሼክስፒየርን ስራዎች ደጋግሜ አንብቤአቸዋለሁ» ብሎ ነበር ሊፃኬት በዛፈለት የግል አስተያየት ለምሳሌ ጀርጅ ሶስተኛው ሄነሪ ስምንተኛው ዛምሌት እና በተለይም ማክቤዝ ደጋግሜ ያነበብኳቸው የሼክስፒር ስራዎች ሲሆኑ ማክቤዝን የሚያህል ግን የለም ሊንከን ሰጥቅሶች ከፍተኛ የሆነ ስሜትና ትኩረት ነበረው ጥትሶችን ማስታወስ መቻልና ወይም ለሰዎች ደግሞ መዓገር ብቻ ሳይሆን ወደ አጭር ስነ ዕሁፎች ይለውጣቸው ነበር ሊንከን የዓፈውን ከንጆ ረጅም ግጥም በእህቱ ስርግ ላይ አንብቦሳቸው ነበር ሊንከን በጎልማሳ ሰው እድሜ ላይ በደረስ ጊዜም የዕለት የማስታወሻ መፃፊያ ደብተሩ ዛሳቦች ሲመጡለት ወዲያው ይዕፋቸው በነበሩ የግጥምና የፅሁፍ ዛሳብ ረቂቆች ተሞልቶ ነበር ይሁንና ሊንከን በጣም ዓይናፋር ሰው ስለነበረ እነዚህን የፈጠራ ዛሳቦች የመጀመሪያ ፅሁፎች ሌላው ተርቶ ለልብ ዳደኛው እንኳን እንዲያየው የሚፈቅድ አልነበረም «ይህ እራሱን በራሱ ያስተማረ ሰው» በማለት ነበር ሮቢንሰን የተባስ ስው ሊንከንን የፊደል ሰው ብሎ ለመግለዕ የተጠቀመው «አእምሮውን አዲስ በሆኑ ባህሎችና እሴቶች ባዳበረ መጠን እውቀትና ችሎታ ሊያካብትና ሲያዳብር የቻለው ፕሮፌስር ኤመርቶን ስሰ ኤራስመስ እንዴትና በማን ቢማር ነው።