Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኦጭጡውጧወሔሂሂዲ ጃ ምፅራፍ ጸሎት ጸሎት ምንድን ነው። እያንዳንዱም አገልጋይ ፍጹም ሊሆን አይችልም በብሹ ነገሮች ልትፈተን እንደምትችል መካድ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክም ትልቁን የድል አክሊል የሚሰጥህ በነዚህ ሁሉ ችንሮች ተፈትነህ ባለፍክበት መጠን ነው ጳያ።ክብር ማድረግ የምትችል ከሆነ ብቻ አንተ አውነተኛ አገልጋይ ነህ እንደ ቅዱስ ዳዊት «ሰእኛ አይደለም አቤቱ ለእኛ አይደለም ነገር ግን በፍቅር የምታደርገው ይህ ሁሉ መንፈሳዊ ልምምድ ያጸናፃል ያበረታፃል ሁሱን እያደረግህ በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ በራስህ ኃይል እንዳለሆነ አመን ጫ በሁሉም ለሁሉም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይርዳ።
ጸሎት የቃላት ማነብነብ ብቻ ሳይሆን የውስጣዊው ሀሳብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚመሠርተው ጽኑ ግንኙነት ነው ለጸሎት በተነሳሀበት ጊዜ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንደቆምክ አስብ «በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር» ነገ እንዳለው ኤልያስ በፊቱ እንደቆምክ የምታስብበት እርግጠኛ ሀሳብ ከሌለህ ጸሎትህ ጸሎት አይደለም ዞሇ ዐወ ር ፎጨፎፎጨፎፎጨጩወፎቁ ዷፍ ኣፍ አጩ በቹ ርፎ ይህን የሚያስተውል ጸሎተኛ በእግዚአብሔር ፊት በቆመባት ሰዓት በሕሊናው የነበረው ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔርን ብቻ በማሠብ ስለሚተካ ሁሉን የተወና ሁለንተናው የእግዚአብሔር የሆነ ይሆናል ጸሎት ከውስጥ የሚመነጭ የልብ መቃተት ስለሆነ ቃላት ብቻ ሊገልጹት አቅም የላቸውም በተመሰጠ ልብ በመንፈሳዊ ሀሳብ በተሰቀለ ሕሊና ወደ አምላካችን የምንነጠቅበትና ከፈጣሪያችን ጋር የምንነጋገርበት ስለሆነ ጸሎት ከቃላት በላይ ነው በዝምታ እያለን በሕሊናችን ልንመሠጥ አንችላለን ጸሎት እግዚአብሔርን የናፈቀ ልብ ሲቃ ነውና ለእግዚአብሔር ያለን ፍቅር ይለካበታል። እርሱ «ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም» ብሏሷልናኔ ዮሐ ጸሎት እግዚአብሔር እንዲያነጻን እንዲቀድሰን ልባችንን የምንከፍትበት ቁልፍ ነው ይህም የእግዚአብሔርን ምሕረት ሽቶ በተሰቀለ ሕሊና በተከፈተ ልብ ጌታውን የለመነውንና የሚፈልገውን ተቀብሎ በደስታ ወደቤቱ የተመለሰውን የቀራጩን ጸሎት ያስታውሰናል ሉቃ አንተም ዛሬ መጸለይ ያለብህ ጸሎት ይህ ነው «ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጻኝ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና» መዝ ይህን እያልክ ከልብህ የሚመነጭ እንባህን ብታፈስ «አዲስ ልብ እሰጥሃለሁ አዲስም መንፈስ በውስጥህ አኖራለሁ የድንጋይንም ልብ ከሥጋህ አወጣለሁ» የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል መስማት ትችላለህሱ ዞ ወ ር ዱጨዴፎጩኗፍፍ ዓዓ ጸሎት የኦንደበትን የሀሳብን የነፍስን መስዋዕት ማቅረቢያ ነው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣሳ ሊያነጋግረው ስለማይችል ጸሎት ደግሞ የመታረቂያው መንገድ ነው ተሰሚነት ያለው መልካም ጸሎት ለመጸለይ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርሀና ስለእርሱም በቂ ዕውቀት ለመጨበጥ እንድትችል መጣር አለብህ የማይጸልይ ሰው እግዚአብሔርን አላወቀውም የሚጸልይ ግን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ የፈለገና የቀደመው ክፉ ሥራው እየታወሰው በትሕትና የተሰበረ ልብ ያለው ነው ሰው ወደ ጤናማ ክርስቲያናዊ ሕይወት ምልክት ወደ ትሕትና ደረጃ መድረስ የሚችለው በጸሎት ነው የጥሩ መንፈሳዊ ሕይወት ፍሬ ትሕትና ነውና ጸሎት ክፉ ሀሳብ ከወስጣችን የሚወገድበት መንገድ ነው ከጨለማ ኃይላት ርቆ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መግባት የሚቻለው በጸሎት ነው። ጸሎት እግዚአብሔር ለሰዎች ከሚያደርግላቸው ጥንቃቄ ከጠባቂነቱ ከወዳጆጅነቱ ከቸርነቱ የተነሳ ለሰዎች ከሚሠጣቸው ነገር ሁሉ በመነሳት ለአምላክ ምሥጋና የሚቀርብበት መንገድም ይሆናል ስለዚህ ለአንተም እንደ ሱራፌል «ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች» እያልክ ልዕልናውን ክብሩን ገናንነቱን የምትናገርበትና የምትመሠክርበት መንገድ ነው ኢሳ እንደ ቅዱሳን አበው የአንተም ጸሎት ከእግዚአብሔር ባህርይ የተስማማ ይሁን ታላቁ አባት ቅዱስ ባስልዮስ «ጸሎታችሁን በጥያቄ አትጀምሩ» እንዳለው የእግዚአብሔርን ዕጹብ ድንቅ ባህርያት ዐውቀህ በተመስጦ የምትጸልይና የምትጠቀም ሁን። በዚሀ ብዙ ሁኔታዎችን ማንሳት እንችላለን ነገር ግን በመንፈስ ስለሚጸለይ ጸሎት ብቻ መነጋገራችን መልካም ነው ምክንያቱም በመንፈሳዊው መንገድ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ተቀራርቦ የሚነጋገርበት ሀሳቡ ከአምላኩ ጋር ኦንድ የሚሆንበት ይህ ዓይነቱ ብቻ ስለሆነ ነው የሰማያትን በር ከፍቶ ጌታችን ወዳለበት የሚያስገባን መንፈሳችን የሚሻውን ነፍሳችን የተጠማችውን አግኝተን ደስ የምንሰኝበት ከዚህ ከመንፈሳዊው ጸሎት በቀር ሌላ የለም መዝሙረኛው ዳዊትም እንደነገረን መንፈስ የሚታደስበትና እፎይ የሚልበት በመንፈስ የሚጸለየው ጸሎት ነው «እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሠግንሃለሁ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጨግቡ ትጠግባለችኔ መዝ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሠኘው እኛ ወደእርሱ እንደምንደርስበትእርሱም ወደእኛ እንደሚመጣበት መንፈሳዊ መንገድ አድርገን አምነን የምንጸልየው ጸሎት ነውኔ ልባችን በመንፈስ ቅዱስ የሚጎለምሰው ሐሳባችን ከእግዚአብሔር ጋር ሊስማማ የሚችለው በእምነት በሚቀርብ መንፈሳዊ ጸሎት ነው ቅዱሳን እንደሚነግሩን ጸሎት የእግዚአብሔርን መንግሥት ወደ ነፍሳችን መቅረብ የሚያመለከት ነው ። መንፈሳዊ ጸሎት እንደቅዱሳን አባቶች ጸሎት በመንፈስ ቅዱስ እሳትነት የነደደ ነውና በባህርዩ መንፈሳዊ ሙቀት አለው ጸሎት ብልህነትን መንፈሳዊ ዕውቀትን ጽናትን ይጠይቃል ጸሎተኛ ሀሳቡ እንዳይከፋፈል መንገዱን እንዳይስት ኑ መሆን ያስፈልገዋል ዕውቀቱም የሚጸልየውን እንዲያውቅ ማቴ በፈተናው ውስጥ ጸንቶ ማለፍ እንዲችልና በፍቅር እንዲመላለስ ይደግፈዋልኹ ሀሳቡን ሳይሰበስብ የሚጸልይ ሰው ማስተዋልና ፍቅር በእርሱ ውስጥ ስለሌሉ ከልቡ የሚመነጨው የተለያየ ዓለማዊ ሀሳብ ጭንቀትና ጥበት ነው ንጹሕ ጸሎት ያለው ለዓለም በመሞት ውስጥ ነው ልብ ለዓለማዊ ነገሮች የሞተ ከሆነ በጸሎት ውስጥ ትርፍ ነገሮችን ማሰላሰል ማውጣት ማውረድ አይችልም ይህ ከሆነ ደግሞ ጸሎቱ በአንድ ልብ ባልተከፋፈለ ሀሳብ የሚጸለይ ንጹሕ ይሆናል ንጹሕ የሆነ መንፈሳዊ ጸሎት ለእግዚአብሔር ክብር ከሚደረጉ የቅድስና ሥራዎች አንዱ ነው እግዚአብሔርን ማፍቀርና በፍቅር መጸለይ ለአምላክነቱ የሚገባውን ክብር ለመስጠት እንቅፋት ሊሆን ኣይችልም ሞገስና ክብሩ ገናንነቱ የሚዘነጋበትም አይደለም። በሥጋም በመንፈስም ለእግዚአብሔር ክብር የተገዛህ ሁን በመቆፖ በመንበርከክ በመስገድ ሥጋዊ ክብርህን ግለጽ በግድየለሽነት እንድትቆም ድካም የሚሠማው የተጨነቀ ሰውነት እንዲኖርህ ለመተኛት እንድትቸኩል በማድረግ ለሜፈታተንህ ሰይጣን አጅ አለመስጠትህ በሥጋህ እግዚአብሔርን ማክበርህ ነው ለረጅም ሰዓታት ከወዳጆቹ ጋር ቆሞ ያልደከመው ሰው ለጸሎት ሲቆም ቶሎ ይደክመዋል ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ እንዳለው «ጸሎት ከሕመም የመፈወሻው መንፈሳዊ መንገድ ነውና ላለመጸለይ በሽታን እንኳን ምክንያት አታድርግ» ማር ይስሐቅም «ንጹሕ ጸሎት መጸለይ በጀመርክብት ጊዜ ለሚመጣውም ነገር ዝግጁ ሆነህ ጠብቅ» እያለህ ነው ማለትም ከጸሎትህ ሊያደናቅፍህ ዲያብሉስ ለሚከፍትብህም ጦርነት የተዘጋጀህ ሁን ለእግዚአብሔር የምትሠጠውን መንፈሳዊ ክብር ሰውነትህም ሊያንጸባርቀው ይገባልፈ በመንፈሳዊነት ለእግዚአብሔር ያለን ፍቅርና ክብር የሚገለጠው በሥጋችን ነው የመንፈስ ቸልተኝነትና ግድ የለሽነት እንኳ ቢሆኑ በሥጋችን ሌሎች ነገሮችን በመስማት በጸሉት ጊዜ ሌላ ነገር በማየት በመሳሰሉት ሥጋዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ይታያሉ በተሠበረ ልብና በሚቃትት መንፈስ ሆነን ስንጸልይ ደግሞ መንፈሳዊ ክብርን ለእግዚአብሔር እየሠዋን ነው በተሰበረ መንፈስ ለሚጸልዩ እግዚአብሔር ቅርብ እንደሆነ አስታውስ ከፈጣሪያችን ከንጉሠ ነገሥት ከጌቶች ጌታ ጋር እንደምትነጋገር ሳትዘነጋ ከአፈር የተገኘሀ መሆንህንም አእስብሱ ራዕ የእግዚአብሔርን ቅዱስ መንፈስ ያሳዘንክበትን ፍቅሩን ያቃለልክበትን ቅንነቱን በክፋት በውለታ ቢስነት የመለስክበትን ኃጠ አትህንም አትርሳ ስለዚህ በተሰበረ ልብና በትሑት መንፈስ ቆመህ እንደ ዳንኤል ይሀን ጸልይ። ያለጥርጥር መናገር የምችለው ለማይጠቅምህ ወሬ ብዙውን ጊዜህን እንደምታባክን ነው ወንድሜ ሆይ በእርግጥ ጊዜህ በማም እየባከነ ነው ማድረግ የነበረብህ ረጅሙን ጊዜ ከአምላክህ ጋር ለመነጋገሪያ ነበር ይህ የተለየና የተቀደሰ ሰዓት ደግሞ ከዕለት ዕትድህ የመጨረሻውና ዝቅተኛው እንዳይሆን ከፍተኛውን እና የመጀመሪያውን ደረጃ እንዲይዝ በየዕለቱ ልምምድህን መቀጠል አለብህ በማለዳ ለመነሳትና ዕለቱን በጸሎት ለመጀመር ራስህን አለማምድ ይህ ሰዓት ልባችን ንጹሕ የሚሆንበት በሐሳብ የማንጨናነቅበት በኃላፊነት በሥራ ብዛት የማንባክንበት ሰዓት ነው ቤተሰቦችሀ ምናልባት ተኝተው ያሉበትና ምንም ድምፅ የማይሰማበት ጊዜ ስለሆነ ያለምንም እንቅፋት ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ መሆን የምትችልበት ሰዓት ነው ይህ ልምምድ ቀኑን ከእግዚአብሔር ጋር በመነጋገር ወይም መጀመሪያ የምታገኘውና የምትሰማው ድምጽ የእግዚአብሔር እንዲሆን የምታደርግበት የተሟላ በረከት የምታገኝበት ልዩ መንፈሳዊ እድገት ነው በየሰዓቱ መጸለይን ልመድ ምንም እንኳ ቀኑን ሙሉ በጸሎት ለመሸፈን ባትችልና እድሉም ባይኖርሀ ቢያንስ የዕለቱን ዋና ዋና የጸሎት ሰዓታት ለመጠቀም መለማመድ ትችላለህ አሁን ካለህበት የኑሮ ትግልና ጭንቀት ለመገላገል በመንፈስህ ወደእግዚአብሔር ለምትነጠቅበት ለዚህ ጸሎትህ የምታውለው ትንሽ ጊዜ ኑሮሀን እንደቀማህ ላለማሠብ እርግጠኛ ሁን የጸሎት መጽሐፍ ተጠቅመህ መጸለይ በማትችልባቸው ሰዓታትም በቃልህ የምትጸልያቸው የምታስታውሳቸው ጸሎቶች ይኑሩህ የእግዚአብሔርን ቃል በቀን በሌሊት አስበው ከአፍሀ አይለይ ኢያ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ባለሀበት ሥፍራ ሁሉ መጸለይን ልመድ በጊዜው ሁሉ የአምሳክህን ቃል እያስታወስክ ወደቅድስት ቤተክርስቲያን መሄድ ባልቻልክበት ጊዜ በሥራና በተለያዩ ምክንያቶች በምትገኝበት ቦታ ሁሉ ሳትታክት ጸልይ ሉቃ ከፈጣሪህ ጋር የምትወያይበት ዋጋን የሚያሰጥ ልዩ ሀብትህ ነውና ጸሎትህን አታቋርጥ ተሰ እንደፈሪሳውያን ለመታየት አይሁን እንጂ በከንቱ መድገም ያልሆነ ከልብ የሚመነጭ ጸሎትህን በመንገድህም ጸልየው ከሰዎች ጋር በምትሆንበት ጊዜ በተለይ የሚያደናቅፍህ ርእሰ ጉዳይ አንስተው ሲያወሩ የማይመለከትህ ሆኖ ስታገኘው ወደቤትህ ስትገባና ስትወጣ ሥራህን ስትጀምርና ስትጨርስ በማንኛውም ሁኔታ መጸለይን ቅዱስ ልምድህ አድርገው ለሌሎች መጸለይን ልመድ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ጸልይ ለዘመዶችህ ለወዳጆችህ ለጓደኞችሀ ለአንዲቱ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሀዶ ቤተክርስቲያን በተለይ ስለ አገልግሎት ጸልይ። ምዕራፍ መጽሐፍ ቅዱስ በባህርዩ ንጹሕ ቅዱስ ሆኖ ሳለ ከሰዎች ጋር ለመወያየት ራሱን ትሑት ያደረገው አምላካችን ቡሩክ ነው ሰው ሁሉ ለመንገዱ ብርሃን ይሆንለት ዘንድ ነፍስም ሕይወት አግኝታ እንድትችኖርበት ነቢያቱን ያናገረ የተናገሩትንም እንዲጽፉት ያዘዘ ፈጣሪያችን ቅዱስ ነው መጽሐፍ ቅዱስ «የመጽሐፎች መሐፍ» እውነትም «ታላቅ መጽሐፍ» ነው መጽሐፍ ሲባልም የእግዚአብሔር መጽሐፍ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃሉ ነው። ይሀ ከእግዚአብሔር ወደአንተ የተላከው መልእክት በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ይመራቸው በነበሩ ነቢያት የተነገረ እና ቃሉ ራሱ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ መልእክት ነው ይህን ደግሞ በውስጡ ባለው መንፈስና ሕይወት መረዳት ትችላለህ ጌታችንም «እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው» ሲል ተናግሯል ዮሐ መጽሐፍ ቅዱስ ተመግበኸው ሕይወት እንድታገኝበት ከእግዚአብሔር የተሰጠሀ መንፈሳዊ ምግብ ነው ጌታችን ዲያብሎስ ሊፈትነው በቀረበ ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘጸ ጠቅሶ እንደተናገረው ሰው ከእግዚአብሔር በሚወጣው ቃል ጭምር እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ማቴ ለሥጋዊ ሕይወትሀ የሚሆን ሥጋዊ ምግብ አለህ ነገር ግን አንተ ሥጋ ብቻ አይደለህም። መኖር የምትችለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባለው የሕይወት ቃል ጭምር እንጂ በእንጀራ ብቻ እንዳልሆነ እርግጠኛ ሁን «ዛሬ የዕለት ምግባችንን ስጠን» እያልክ ስትጸልይም የሕይወት ምግብህንም የሚያጠቃልል እንደሆነና ስለሥጋህ ብቻ እንደማትጠይቅ ልብ በል የእግዚአብሔር ሰው ሆይ የአንተ ደስታ መሆን ያለበት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው መዝ ሌት ተቀንም አስበው ደስታሀም የሚያመለክተው የእግዚአብሔር ሕግ የሚያስጨንቅ ግዴታ ሳይሆን የሕይወት ምንጭ መሆኑን መረዳትህን ነው። አባቶቻችን ቅዱሳን መጽሐፍ ቅዱስን ከልባቸው በፍቅር ይማሩት ስለነበረ በሕይወታቸው ሙሉ መጽሐፉ የተገለጠ ነበር አንተም የእግዚአብሔርን ቃል እያወቅህ እየተማርክ በሄድክ ቁጥር በሌትም በቀንም እያሰብከው ትመጣለህ መጽሐፍ ቅዱስን አንተ ተማረው እርሱም ይጠብቅሃል በቤትሀ በሥራህ በመንገድህ በሰዎች መካከል ሆነህ አስበው ወዳጅህ አድርገው አንተ የቃሉ ወዳጅ ስትሆን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ደግሞ የልብ ወዳጅህ ይሆናል ቃሉን ደጋግመህ አጥናው ሁሌም አትርሳው ይህ ከበጎ ምግባር ሁሉ የመጀመሪያው ነውና ጉዞ ወ ብሔር ይህን በተመለከተ አምላክህ የሚናገርህ አለው «ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል» ማቴ በጸሎተ ቅዳሴያችንም ላይ ካህኑ «ቅዱስ የሆነ የወንጌልህን ቃል እንድንሰማና እንደሰማንም እንድንሠራ በቅዱሳን ጸሎት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን» ይላል «የበቃን» ሲል ጥልቅ የሆነ ትርጉም አለው ለሕጉ ለትአእዛዛቱ ያልታመንን እኒና አንተ ቅዱስ የሆነውን የወንጌሉን ቃል ለመስማት እኛ ማነን። ቭበክበህቫየየጻኣክባ ባጻ ከ በዓ በክ ቸቫ ዓናቸባሃቸ መ መጽሐፍ ቅዱስ የሐሳብ ምንጭ ብቻ ሳይሆን መጽናኛም ነው ዛሬ ላለህበት የትኛውም የሥነ አእምሮ የሥነ ልቡና ሁከት እና ረሃብ መጽሐፍ ቅዱስ እንድትጽናናበት እንድትረካበት የሚያደርጉህ ቃላት ይገኙበታል ያዘነ የተከዘ ሰው ቢኖር የሚዕናናበትና ደስ እንዲለው የሚሜያደርግ የተረበሸም ሰው ሰላሙን የሚመልስለት ቃል የሚገኝበት መጽሐፍ ነው ለአንተም በመከራህ ሰዓት መፍትሔን ሰላም ባጣህበት ጊዜ የውስጥ ሰላምን ተስፋ ብትቆጥ የሚያበራ የተስፋ ብስራት ቃልን የምታገኝበት ድንት ሥጦታህ ነው ቃላቱ ሁሉ የሚለውጡህና ውጤታማ ናቸው እያንዳንዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ባነበጠክ ቁጥር «አምላኬ ሆይ ይህን ስለኔ እንደተናገርክ ጥርጥር የለኝም» በለው በግል ለአንተ ከእግዚአብሔር የመጣ መልእክት አድርገህ ተቀበለው እግዚአብሔር ስለአንተ ነቢያቱን አናገረ መልእክታትም ለቆሮንቶስና ለሮሜ ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆን ለአንተም ተላኩ። ቃሉ ለዕውቀት ብቻ ሳይሆን ለሕይወት ነው በሄድክበት የሚሄድ ዘወትር በጆሮችሀ የሚያቃጭል እና በተግባር ካላዋልከው ከባድ የሕሊና ወቀሳን የሚያስከትል ነው በአንጻሩ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል በአንደበትህ በንግግርሀ ሁሉ ካለና በተግባርህ የሚገለጥ ከሆነ ለመንፈሳዊነትህና ለሃይማኖትሀ ታማኝ አንደሆንክ ይመሰክራል ዓለማዊ ነገሮችን ብቻ የሚያወሩ ብዙ ሰዎች አሉ እንደዚሁ የእግዚአብሔር ቃል ከአንደበቱ የማይጠፋ ሁሌም የሚጠቀመው መጽሐፉ ራሱ እሱን ተቆጣጥሮት የአነጋገር ዘዬውን የቀየረውም ሰው ታያለሀ ይህ ሰው የሕጉ መጽሐፍ ከአፉ አልተለየም ኢያ አበው «ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል» እንዲሉ የሚሰማው ሁሉ ማንነቱን ያውቀዋል «አነጋገርህ ይገልጥሃል» ማቴ ለልጆችህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እየነገርክ ባዩት በሰሙት ነገር ላይ ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል እንዲጠቀሙ አስተምራቸው በመጽሐፍ ላይ በዛፎች ሳይ በመሬት ላይ በበር በወንበር በጠረጴዛ በማንኛውም ነገር ሳይ ሊሆን ይችላል ይህን ልምድ አድርጎ ያደገ ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ በውስጡ ሕይወት ዘርቶ ይኖራል። ነገር ግን እኛ በራሳችን የበቃን አይደለንምና የቅዱሳን ጸሎት ያሸፈልገናል ዲያቆኑም «ስለወንጌል ጸልዩ» ብሎ ሲያውጅ ሕዝቡ «ወንጌልህን ለመስማት የተዘጋጀን አድርገን» ይላል ሕዝቡ ሁሉ ለወንጌል ከሚሠጠው ክብር የተነሳ ወንጌል ሲነበብ አይቀመጥም የወንጌሉ ቃል ለዓለም ሁሉ መዳረስ ሲያመለክት ካህኑም ወንጌሉን ከራሱ በላይ ከፍ አድርጎ በመያዝ መንበሩን ይዞራል ገ ጉዞ ወደ አግዚ አብ ር የቤተክርስቲያናችን ስብከት ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርት በሙሉ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ቤተክርስቲያን ለትውፊትም በምትሠጠው ተመሳላይ ትልቅ ግምት ውስጥም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጻረር አንዳችም ነገር አይገኝም ይልቁንም እያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በትውፊት የተደገፈ ትውፊትም በመጽሐፍ ቅዱስ መልቶ የሚገኝ ነው እንጂ በጸሎተ ቅዳሴም ይሁን በማህበር በምንጸልያቸው ጸሉቶች ሁሉ ውስጥ የምናገኘው በመንፈስ ቅዱስ ያደገውን የመጽሐፍ ቅዱስ ፍሬ ነው በየሰዓቱ የምንጸልየው ጸሎትም ከዳዊት መዝሙርና ከወንጌል የተወሰደ ስለሆነ ለኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ጸሎቱ መጽሐፍ ቅዱስን የሚማርበት ሌላው መንገድ ነው ቤተክርስቲያን ምሥጢራትን ለመፈጸምም የምትጠቀመው መጽሐፍ ቅዱስን ነው ለምሳሌ በምሥጢረ ቀንዲል አፈጸጸም ላይ ለሚደረጉት ሰባቱ ጸሎቶች ሰባት የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፎች ይነበባሉ በጥምቀትም ለውሃው በሚደረገው ጸሎተ ቡራኬ በርካታ ምዕራፎች ከትንቢት ከመዝሙር ከወንጌልና ከመልእክታት ይነበባሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አርአያ በሆነን መሠረት የእግር መተጣጠቡ ሥርዓት በሚፈጸምበት በህማማቱ ሳምንት ሐሙስ ዕለት ህማሙን ሥቃይ መከራውን ትሕትናውን የሚናገሩ የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይነበባሉ አዲስ የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናት ለመባረክ ቤቶችን ለመንፈሳዊ አገልግሎት ለመለየት ሥርዓተ ምንኩስናን ለመፈጸም ቤተክርስቲያን የምትጠቀመው መጽሐፍ ቅዱስን ነው እውነት ከዚህ በላይ ለመጽሐፍ ቅዱስ መጠንቀቅና ክብር መስጠት ይኖር ይሆን። እንቅልፍ እስከሚወስድህ ጊዜ ድረስ ትመሠጥበትና ከዚያም ሕልምህ የአግዚአብሔር ቃል ይሆናል መጽሐፍ ቅዱስ በትዕግሥት ዘወትር ለሚያነበው ሁሉ የደስታ ምንጭ ነው ከቃሉም ጋር የተሣሠረ ይሆናል ሁሌም በህሳቡ ውስጥ የሚኖረው የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ስለዚህ ወንድሜ ሆይ በቀን በሌሊት ሕሊናህ በእግዚአብሔር ሕግ የተመሠጠ ልትሆን ትችሳላለህሱ ይህ ደግሞ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ለነበረው ንጉሥና ነቢይ ቅዱስ ዳዊት እንዲሁም ታላቅ መሪ ለነበረው ለኢያሱ እንኳን የተቻለ ነበር ከዚህ አንጻር ዞወ ር ቀለል ባለ የኃላፊነት ሥፍራ ላይ ለምትገኘው ለአንተና ለሌላው እንዴት የተመቸ እንደሆነ አስበው በታላቅ አክብሮት አንብበው መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ማለት ለአንተ የሚናገረው እግዚአብሔርን መስማት ማለት ነው ስለዚህ ስታነበው ተገቢውን ክብር በመስጠት መሆን አለበት ለምታነበው ክቡር ቃል በምትሠጠው ክብር መጠን ደግሞ ቃሉ በአንተ የሚያመጣው ለውጥ ይወሠናልሱ ለዚህ እኮ ነው ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ወንጌል ከመነበቡ በፊት ዲያቆኑ እግዚአብሔርን በመፍራት ተነስታችሁ ቅዱሱን ወንጌል ስሙ አድምጡ የሚለን ካህኑም ከማንበቡ በፊት ለታላቁ ወንጌል ክብር እጣኑን ያሳርጋል «ወንጌልህን ለመስማት እንደሠማነውም ለመሥራት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን» እያለ ሕዝቡን ወክሎ ይጸልያል ሰው ወንጌልን ለመስማት የመንፈስ ዝግጅት ብቃት ያስፈልገዋል ሙሴ ሕዝበ እግዚአብሔር እስራኤልን አሥሩን ሕግጋት ለመሥማት ራሳቸውን እንዲቀድሱ ለሦስት ቀናት ዝግጅት እንዲያደርጉ እና ለክብሩ የበቁ እንዲሆኑ ሲያዘጋጃቸው እንደነበረ እናስታውሳለን ዘጸ መጽሐፍ ቅዱስን በግድ የለሽነትና በንቀት የሚያነበው ሰው ቢኖር በቃሉ ሊለወጥ አይችልም። በዚህ መንገድ ብትሄድ ያነበብከውን በማስተዋልና በመረዳት ጠቢብ ትሆናለህ መርምረህ ተረዳ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር በብሻብ በ ሻገኀገሻሥገዎሦ አንድ አድሼንቲስት «የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ» ዘጸ የሚለውን ጠቅሶ ቢከራከርህ ደግሞም እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለበዓል ስለወር መባቻ ወይም ስለሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ እነዚህ ሊመጡ ያት ነገሮች ጥላ ናቸውና ቆሳስ የሚል ተጽፎአል ብለህ መልስለት በዚህ መልኩ የተሰባሰቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጽኑ የሆነ ሀሳብንና ጥልቅ የሆነ መረዳትን ይፈጥራሉ በቃልህ አጥናው ይህም ሌላው በአንተና በመጽሐፍ ቅዱስ መካከል ያለው ግንኙነት ነው ከመጽሐፍ ቅዱስህ ውስጥ ልዩ መንፈሳዊ መመሪያህ የሚሆኑትን ወይንም መሠረተ እምነት ዶግማ የሆኑትን የሚያበረታቱና የሚያጽናኑህን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳኖች እና ለችግሮችህ ምላሽ የሆኑትን ቃላት ያለመጽሐፍ በአእምሮህ ውስጥ ቅረጻቸው በጣም አሳሳቢ እንደሆኑ ነገሮች በሕሊናህ አሰላስላቸው በዚህ ዓይነት ወደነፍስህ ዘልቀው ይገቡና በማስታወስህ ውስጥ ተተክለው በአስፈላጊው ጊዜ ሁሉ የረድኤት የመጽናናት ምንጮች ይሆኑሀል ለምሳሌ በዚህ መልክ ማጥናት ትችላለህ የተራራው ሰብከት ማቴ የፍቅር ባህርያት ቆሮ በሮሜ እና በ ተሰ የሚገኙትን በርካታ ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚበጁ ምክሮች ወይም ከመጽሐፈ ምሳሌና መክብብ ሩን ትአእዛዛት ዘዳ እና ዘዳ የዳዊትን ምርጥ መዝሙሮችና ጸጻሎቶች ስታነባቸው ልብህን የሚነኩትን ሌሎች ጥቅሶች ስለጥሩ ሥነ ምግባር የሚነግሩህን እና የመሳሰሉትን በቃልህ ማጥናት ትችላለህ አስበው። እንደ ቅዱስ ዳዊት «ዐይኖቼን ክፈት ከሕግህም ተአምራትን አያለሁ» በለው መዝ ስትጨርስም ጌታን ያነበብከውን ተግባራዊ ለማድረግ ጽናቱን እንዲሰጥህ ማስተዋሉንና ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ተነሳሽነቱን እንዲያድልሀ ጌታን በመለመን አጠቃልል መጽሐፍ ቅዱስ «በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ ስለሚልህ ስታነበው በጸሎት የታጀብክ ሁን ምሳ ትክክለኛውን አምላካዊ መልእክት በጸሎትህ ለመቀበል ሞክር አንዳንድ ሰዎች አስቀድመው የወሠኑትን ነገር ለማረጋገጥ ሲሉ ብቻ ወይም ያንን የሚደግፍሳቸውን ጥቅስ ለማግኘት ያነባሉ የተገለጸውን የእግዚአብሔር ሀሳብ ወደገዛ ፈቃዳቸው ለመቀየር ይጥራሉ አንተ ግን ለመረዳትህና እግዚአብሔር የሚልህን ብቻ ለመስማት ተዘጋጅተህ አንብብ ሃሳብህን ወደእግዚአብሔር ሃሳብ ለመቀየር እንጂ የእግዚአብሔርን ወደአንተ ለመቀየር አታንብብ ትሕትና ለጸሎት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ የሚያስፈልግህ ትልቁ ነገርም እርሱ ነው በትሕትና ለመጽሐፍ ቅዱስ ቃሎች መታዘዝ ትችላለህ። በተለይ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ሰላም ወደሠፈነበት የጸጥታ ወደብ የሚመራህ ነው መሐፍ ቅዱስ ወደእግዚአብሔር የምትጓዝበት መንገድህ ነው ንባብህ ክብር የተመላበት ከሆነ ድንቅ የሆነ መሠረታዊ ውጤት ለማየት የምትበቃበትን አትኩሮት ይፈጥርልሃል አስተዋይና ብሩህ አእምሮ ያለው ሰው ያደርግሃል የማስተዋል ብርሃንና ዕውቀትም ይሰጥሀል ቅዱስ ዳዊት እንዲህ ይላል «ሕግህ ለአግሬፊ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው» መዝ ደግሞም «የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ልብንም ደስ ያሠኛል የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው ዐይንንም ያበራል» ሲል ታገኘዋለህ መዝ ወንጌል በሚነበብበት ጊዜ ሟፍ የምናበራበት ምስጢርም ይህ ነው ማንም ሊያስተምርህ ከሚችለው በላይ አስተዋይ የሚያደርግህ መጽሐፍ ቅዱስ ነውና ምስክሩ ትዝታሀ ይሁን። መጽሐፈ ምሳሌም ከምክር ዓይነቶች የሚቀረው አንድም የለም አንተ ከመረጥከውና ከወደድከው እያንዳንዱ መጽሐፍ ለአንተ የሚሆን ልዩ መልእክት የያዘ ነው መጽሐፍ ቅዱስን ለጸሎት ልትጠቀምበት ትችላለህ ማንበብ ስትጀምርና ስትጨርስ ጸሎት አድርግ በተጨማሪም ማንበብህ በውስጥሀ ወደጸሎት ልትቀይራቸው የምትፈልጋቸውን ልዩ ሀሳቦች ያቀጣጥልልሃልር ለምሳሌ የዳዊት መዝሙር እንዴት መጸለይ እንዳለብህና በምን ዓይነት ሁኔታ ከአምላክህ ጋር መነጋገር እንደሚገባህ ያስተምርሃል በተመሳሳይ መልኩ በመዕሐፍ ቅዱስ ሳይ የምታገጎኛቸው የእግዚአብሔር ሰዎችን ጸሎት ስታነብ ልትማር የምትችለው ነገር እጅግ ብዙ ነው ከእነዚሀም መካከል የነቢዩ ዳንኤል ጸሎት ዳን የእዝራ ጸሎት እዝ የናሆም ጸሎት ናሆ የንጉሥ ሰሎሞን ጸሎት ነገ የዮናስ ጸሎት ዮናስ እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ሉቃ ናቸው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ። ሽፋኑን ገላልጠህ ውስጣዊውን ሉል ውሰድ ይህ ሊሆን የሚችለው ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነትና እንደ ቅዱስ ዳዊት «ዓይኖቼን ክፈት ከሕግህም ተዓምራትን አያለሁ» እያልክ በምትጸልየው ጸሎት ነው መዝ ወይም «አቤቱ ያይ ዘንድ ዓይኖቹን እባክህ ግለፅ» ብሎ ስለ ደቀመዝሙሩ ግያዝ እንደጸለየው ዐይኖቹን እንዳስገለጠለት ኤልሳዕ በቅዱሳን የምልጃ ጸሎት የሚገኝ ነው ነገ ተመስጦ በመንፈስ ቅዱስ ግብር የሚመጣ የአእምሮ ብሩህነት ነው በዚህ ብርሃን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ሽፋናቸውን ገልጦ ምሥጢሩን መፈለግና በጥልቀት መረዳት ይቻላል ይሀም ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በመመሰጥ በእግዚአብሔር ገላጭነት የተቀመጠውን አምሳካዊ እውነት ለማግኘት መጣር ነው «በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው ሉቃ በእውነት አምላክ ሆይ በብርሃንሀ ብርሃንን እናያለን አእምሮአችንን ልባችንንና ሀሳባችንን እንዲያበራልን ከዚያም ተነስተን ወ ር «መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት» የሚለውን ማስተዋል እንድንችል አእንፈልጋለን ራዕ እንደዚሁ አንተም በሀሳብሀ በልብህ በመንፈስ የምታደርገውን ጥረት ሁሉ አእምሮህ ብሩህ ሆኖ አባቶችህ የተቀበሉትን ለመቀበል የበቃህ ያደርግህ ዘንድ እንደምታቀርበው ጸሎት የሚቆጠር ነው የአንተ ሥራ አአምሮህን ዝግጁ አድርገህ እግዚአብሔር ከጥልቁ ዕውቀትና ከማስተዋሉ እንዲሞላበት ማቅረብ ነው ማድረግም ያለብህ ልብህን መክፈትና ጌታ ገብቶ ከአንተ ጋር እራት እንዲበላ መፍቀድ ነው ራዕ አዎን አንተ እና እኔ ከሰማይ ከወረደው ሕብስት ጋር እንበላለን ዮሐ በዚህ የሕይወት ሕብስትና ከእግዚአብሔር በሚወጣው ቃል መኖር እንችላለን ማቴ በተመስጦ ውስጥ ሕሊናህ የተጓዘው የመጀመሪያው እርምጃ ለመንፈስ ቅዱስ በር የመክፈት ያህል የሚቆጠር እርምጃ ነው ለዚህ ነው አባቶች ተመስጦን በጥልቀት እየተመለከቱ «ከሰዎች ጥረት በላይ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ» የሚሉት ቅዱስ ዳዊትም የሚለው ይሀንኑ ነው «አፌን ከፈትሁ አለከለክሁም ወደትእዛዝህ ናፍቁአለሁና» መዝ ተመስጦ በመንፈስ ቅዱስ የሚሠጥ የጥናት ክፍለ ጊዜ ነው በተጨማሪም መንፈስ ቅዱስ ሊሰጥህ የወደደውን እንዴት መቀበል እንደምትችል የምትለማመድበት መንገድ ነው ተመስጦ አእምሮ አንድን ነገር ለመረዳት ለማወቅ ከሚያደርገው ጥረት በላይ ነው መጽሐፍ ቅዱስም እንደሚናገረው በዕውቀትና በችሎታ መደገፍም አይደለም «በራስህ ማስተዋል አትደገፍ» ምሳ ፅውቀትንና ፍልስፍናን ሊያመጣ የሚችለው ምሁራዊ አስተሳሰብ እንኳን ቢሆን የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ከሌለበት ተመስጦን ሊያመጣ አይችልም በምሁርና በአምልኮ ውስጥ ባለ ሰው መካከል ሠፊ ልዩነት አለ በሚያጠናና በሚመሠጥ መጸሕፍትን በሚመረምርና ከመንፈስ ቅዱስ በሚቀበል ሰው መካከልም እንደዚሁ ልዩነት አለ ተመስጦ ሀሳብ ብቻ ፍፍዘ ር ርር አይደለም ሀሳብን ከልብ ጋር አዋህዶ ልብን እንደመሳሪያ በመንፈስ እጀ መተውና ከአግዚአብሔር መንፈስ ለመቀበል መቃተት ነው በዚያን ጊዜ በመንፈስ ጥንካሬን ያገኘውን የቃሉን ጠንካራነት እንገነዘባለን ከዚህ በኋላ ወንድሜ ሆይ ትክክለኛው የአእምሮ ደረጃ ላይ ደረስኩ ብለህ እንዳትቆም። አሁንም በዚህ ከነቢዩ ጋር ደስ ይለዋል ሐሴትን ያደርጋል «ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ» መዝ እንደመንፈሳዊው ልምምድ በቀን ቢያንስ አንድ ጥቅስ ለተመስጦ እንዲሆንሀ ውሰድ ስታነበው ከዚህ በፊት ምንም የልነካህን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አገናዝብ በዚህ ሳትገደብ በዝግታ እያጠናኸው እንደዓለመ ተመስጦ ውሰደው በዚህ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ለሚሰጥሀ ነገር እድል ስጥ ወይንም አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ታሪክ ውሰድና እንደዓለመ ተመስጦ ተጠቀምበት እግዚአብሔር ለሰዎች የሚያደርገው ልዩ እንክብካቤም ሠፊ የተመስጦ ዓለም ነው እግዚአብሔር የሚወዳቸውን እነርሱም በፍጹም ወዳድነት የሚያፈቅሩትን ከእርሱ ጋር የጠለቀ ሕብረት የነበራቸውን ቅዱሳኑን አስብ ወይም በቸርነቱ በትዕግስቱ መጠን የተንከባከባቸውን በዚህ ተጠቅመው ፅ በዱበሽገ ኤመን ንስሐ የገቡ ኃጥአንን አስብ ሌሎች ልባቸው የደነደነ በቅንነቱ ያልተጠ ቀሙትንም አንዴት ይጠብቃቸው እንደነበረ አስታውወስ የመጽሐፍ ቅዱስ ሰዎችም ሊመስጡሀ የሚችሉ ናቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ጥቅሶችን ማስታወስ መቻልም ሌላው ለተመስጦ የሚያነሳሳህ ነገር ነው እርስ በእርሳቸው እየተፈጸሙና እየተሟሉ ተመስጦ በጀመርክበት ጊዜ ሁሉ ጥቅሶችን ታገኛቸዋለህ እያንዳንዱ ቃል ልዩ ትርጉም ይሰጥሃል ሁሉም የተመስጦን እቅፍ አበባ ያበረክቱልሃል ከዚህ ጋር አያይዘህ «መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም» የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስ ቃል አስታውስ በቆሮ ይህን ብታደርግ ሙሉውን ቀን በመንፈሳዊ ሀሳብ ብቻ ትይዘዋለህ እነዚህ መንፈሳዊ ሀሳቦች ውስጥህን ሰርስረው ይገቡና ንጹሕ ሀሳብህ ንጽሕናን ይወልዳል ልብሀ በተመስጦ የተመላ እና ንጹሕ የእግዚአብሔር ቃል የሚሠራበት ይሆናል ተመስጦሀ በራሱ በጸሎትህ ሰዓት እያጀበህ ከሰዎች ጋር እንኳን እያወራህ ባለህበት ሰዓት ወደቀናው ሊመራህ ኃይል ያገኛል። ፍቅር በአገልግሎት እንደሚገለጽ ደግሞ ቀደም ሲል አይተናል ነገር ግን አገልግሎትህን ቤተ ክርስቲያን ማወቅ አለባት ለሁሉ የተስጠው ጸጋ እንደየአቅሙና እንደየችሎታው የተለያየ ነው ሰው ሁሉ ለመስበክ አልተጠራም እንደ አገልግሎት ሠፊነት ጥሪውም ብዙ ዓይነት ነው «ነሳሳኋሦታ ኋሕኃዴኦ ይሠብጳታ »ፓ ፇ ታራ ሪምሥራቾቻ ቃሳ ጎሉሳታያያም» ሮሜ እንግዲያውስ አንተም የተሰጠህን ጸጋ ለይና በቤተክርስቲያን አማካይነት ወደ አገልግሎት ተሠማራ አግዚአብሔር ምንም የማይችል ሰው ፈጥሮ አያውቅምና እንደማትችል አታስብ ለአንተ የተስጠ አንድ ጸጋ አለ የአገልግሎት ፍቅር ያለው ጸጋውን የለየና ቤተ ክርስቲያን ያሰማራችው ሰው ለአገልግሎት ሥፍራ አይመርጥም ቤቱ ሠፈሩ የሥራ ቦታው ትምህርት ቤቱ በአጠቃላይ ሁሉም ቦታ የአገልግሎት መድረኩ ነው ለሚጠፉት መዳንን ይሰብካል ሕግ ለሚጥሱ የእግዚአብሔርን ሕግ አብርቶ ያሳያል የተቸገረን ይረዳል የታመመን ይጠይቃል የቻለውን ሁሉ ያደርጋል በአጠቃላይ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ያገኘው ሁሉ ከእርሱ አንድ ነገር ይቀበላል የአገልግሎት መንፈሳዊ ፋይዳ አገልግሎት የአገልጋይን መንፈሳዊ ሕይወት ያጠነክራል የአገልጋዩ መንፈሳዊነት ደግሞ አገልግሎቱን ያሠምርለታል በአገልግሎት ትሰጣለህ ትቀበሳለህ ለዚህ ነው አገልግሎትን ወደ እግዚአብሔር የሚወስድ መንገድ ኣድርገን እያየን ያለነው ለተገልጋዮችህ ፍቅርህን ከልብህ ስትሰጣቸው እነርሱ ደግሞ ከአገልግሎት ለሚገኘው መንፈሳዊ እርካታ መገስዔ ይሆኑፃል በአገልግሎት የምታገኘው ከሰጠኸው በላይ ነው ያዘነውን ስታፅናና ለተቸገረው መፍትሔ ስትሰጥ የሕይወትን መንገድ ስትመራ በመንፈስ የምታደርገው ሐሴት ቃላት ሊገልጹት ከሚችሉት በላይ ነው አገልግሎት የሥነ ምግባር ትምህርት ቤት ነው በዚህ ሕይወት ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር መሥራት ለእንተ ትልቅ ክብር ነው ቅዱስ ጳውሎስ የአገልግሎት ሕይወቱን እንዴት እንደገለጸው ተመልከት «ክእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነን» በ ቆሮ በአገልግሎት ውስጥ አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሠራ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሠራል በዚህም ብዙ ብዙ ድንቅ ነገሮችን ታያለህ።