Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሐበሻ ቤት ገ ዮሐንስ ፍስፃ አማረኝ የፍቅር ቋንቋ ሠላማዊ ስሞታ የፍቅር አንደበት የፍቅር ውሸት ስለቱ እንደቅርጫ መደብ የከፈለኝ የፍቅር ዲጨሌ ክፉ ቢላዋሽ ነው ያየኝ። የፍቅር ግምባር ላበሻ ዶሮው አንገቴ ንእ የፍቅር ጫላ አንቺው ለስሙ ስሙን እየጠራሽ የፍቅር ጩቤ አንገቴን ልታርጂው በስመአብ እያልሽ የፍቅር በሶ ስንቴ ቢላዋ ሳልሽ የፍቅር አቤ የፍቅር ሠይጣን የፍቅር ተንኮል የፍቅር እላት የፍቅር ሲኦል አማረኝ ናፋቂ ዜማዎች መውጫ እነሆ ከሐረርጌ ተራሮች ግርጌ ተቀምጠን ድምጽን ሰማን እናውቃትም ዘንድ ከተራሮች የእጽዋት አፀድ አንጎዳጎድን በእንስላል የአረቄ በንባስል የሎሚ ሽታ እየተነካካን የሰማናትን አየናት እንደብእራችን የሹለት መጠንም ስንኮተኩታት ተገኘን በልባችን ምክር የጨርጨርን አቀበት ስንወጣም እነሆ በዛፎቹ ላይ ንፋስ ሲጫወትና ከንፋሱም ጋር የተከበሩ ወፎች ሲደንሱ ነበር አድምጠናቸዋል ሲያፏጩም ቆመን በድማሜ ሞተናል ከተራራው ጫፍ ስንደርስ ዝግባዎች ነበሩ የወይራም ፍሬ ነበር። ሁሉም በመደጋገፍ ፀድቀው እንደተቃቀፉ ናቸው ዋንዛም አበባውን ሰጥቶ ስይተነዋል እነሆ በዚያ የተገኘች ውበትም እውነትን ተረከችልን መልሰንም ፀነስናት አማጥን ወለድናትም ፊደል ለብሳም ወደ ሕይወት መጣች ሕይወት ደግሞ በእናንተ ነበረች ይኸው ነው።
የሐበሻ ቤት ገ ዮሐንስ ፍስፃ ፍለጋ ማየት ማመን ነው። ለምን አንዲህ እላለሁ የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም ብዬ ለምን ተርታለሁ የማላውቀው ሀገር ናፍቆኝ እሞታለሁ ምክንያት አመክኖ አምኖ ተጠራጥሮ ቀንሶ ደምሮ ከመውደድ ተለየሁ ሳያዩ የሚያምኑ የሚል ጥቅስ እያየሁ ናፋቀ ዜማዎች የይሁንታ ዘፈን ህልም አይቼ ነበር መሃል አዲሳባ የጎመን ድስት ወቶ የገንፎ ሲገባ ህልም አይቼ ነበር ስቄ እየገነዝኩኝ ሰጎመን ድስት ቀብር አፈር እየማስኩኝ ካምስት ካስር ከሩብ ተኩል ሩብ ጉዳይ ቀበርኩት ስል ከስር ወጣሁኝ ስል ከላይ አእፒህን ጅምር ህልሞች በቅዥት ለውሶ ከማረፊያው ጣለኝ ከህልሜ ቀስቅሶ ደሞ ባዲስ ጊዜ ስለአንድነት ተንበርክኮ እንታረቅ ቢለኝ ማርያም ጣቱን ልኮ ወረድኩኝ እስክስታ ትከሾቼ እስኪነቀሉ ንበል ኩልነ ጊዜ ለኩሉያ ዮሐንስ ፍስፃ አይቶ የተመኘ የስጋ ፍላጎት ያለው እንኳንስ ሰው ቀርቶ ተሻግሮ ማያልፋት መላዕክ እሷን አይቶ አይነት ወጣት ምንም እንኳን ባያት ፅድቅ እንዲሆንልኝ ቀረሁ ሳልመኛት ላሸናፊ ውበት ለሚማርክ ስራህ አቤቱ ድንቅ ነው ታምር ነው ፈጠራህ ከስልና እንደው ትንሽ ብፈራ ለፈጠርከው ውበት ለጅህ ክቡር ስራ የኔ አለመሸነፍ ቢያስጠይቀኝ ሆኖ ትእዛዝ መተላለፍ እንዲህ የምል ይመስለኛል አድናቆት ከመሸነፍ ይገኛል ፅድቅህ አሳስቶኝ እንጂ እንደተመኘኋት ገብቶኛል ናፋቂ ዜማዎች ጠይሙ አለት የዚህ ሁሉ ተሳላሚ ግንባርና ከንፈሩ እድፍ የቋጠረ የተነካከሠ ስለሆነ ነው መሠለኝ የቤተስኪያን በሩ ግምቡ ጠቁሮ ታየኝ እንደ መቅደላዊት እንባ እግር ስሞ ቢቀር እዳ የኢየሱስን ያውም ጉንጩን ስሞ አልነበረ ይሁዳ። ዮሐንስ ፍስፃ ናፋፉቂ ዜማዎች የመፍትሄ ፃሳብ እራስ ሚያስረሳ አዕምሮ ሚነካ ፍቅርሽ በልቤ ውስጥ ስካር ሆኗል ለካ እናም ትናንትን በፍስፃ አሳለፍኩት እወድሽ ስለነበረ አንቺ ግን ስትፈሪ ቀንሽ ባክኖ ቀረ ይተወኛል ያልሽው አድሮ ልቤ ስጋትሽን ትንቢትሽን ሽሮ ዛሬውን ቀደሰ ከትናንቱ ማፍቀር ያሁኑ እየባስ እንዳይሆን እያወቅሽ የሰው ልጅ መሻቱ ማልልኝ እያልሽኝ ስለወደፊቱ ጨንቆሽ ከምታድሪ ጾታዬን አይተሽው እየሳቅሽ እደሪ ነብይ አካል የሚያሳክክ ነገር እንዳይቀር አስታውሶ ስንቆርጠው ከፍ ያይላል ጥፍር ተመልሱ ገለቦ ነዉ ካምጣ ዋጣኳ ኣቋባም ጃዥሇ ሻጠሉጠብ ናፋቂ ዜማዎች የማይሰማ ሰማይ በዓለም ለተበተኑ በበጎችህ ጠባቂ ሾመህ በጅህ በቀኝህ ነው በግራ ለኛ የሰጠኸን እረኛ ትንሽ መሪ ቢጤ አስተዳዳሪ ነገር እንደ ዋዛ ተቀብቶ ተጎልቶ ሲቀር በምን ይደረግ አርምሞ አገር አፉ ተለጉሞ እርሙን ማውጫ ጊዜ እያጣ ስንቱ ሀዘኑን ሳቀ ስንቱ እንባውን ጠጣ ስራ አጡ ስለት ከበፊቱ በለጠ ምንዳው ቆሞ ቀረ የለት ወጪ ተለጠጠ የስባሄው ድምፅ አነሠ ተመስጋኙም ጀርባ ሰጠ ዮሐንስ ፍስፃ ቆ የሁከቴ ሰላም የደሜ አመላላሽ ስኳረፍ ከሁሉ አንቺን በምን ልጥላሽ አልሞትም እንዲል ሰው መብት እንዳላገኘ እንደማይቀር ሞቱ የኔም እንዲሁ ነው ልጠላሽ አልችልም መብቴ ምናባቱ አረፍት ነሽ ይልቅ ከእንቅልፍ የምትበልጪ መሞት በሌለበት ነፍስ የምትመስጪ ይበልጥ ፍስፃ ነሽ የደስታ ደስታ እልፍ ጊዜ ፍቅር የድሜ ልክ እፎይታ ከለስላሳው ፊቱ ለተሰደደ የሆድ ቆዳው የደረቱ ለተጨማደደ ነገው የቀፈፈው ትዝ እያለው የትናንቱ ለንደዚህ አይነቱ ሰው አንቺ ነሽ ወጣቱ ከመመሰጥ ስሜት ከወሲብ የላቀ ስምሽን የሚነግርሽ ከጠንቋይ ያወቀ አይደለም ጠብታው የቀለሜ ሲቃ ስምሽ ስሜቴ ነው እሜቴ ሙዚቃ ናፋቂ ዜማዎች የመድረክ መሪው ለቅሶ አንቁልልጮች በሚያምሩ ፍላጎቶች በሚንሩ ያውም በዓለም እየኖሩ አፄሄ የኔ ነገር አበስኩ ገበርኩ በሞላበት ሀገር ነፍስና ስጋን ማቻቻል አለፍፅምና ይመቻል። እንዴት ግፍ ሲፈፀም ታገሰ ሰማዩ ስለምንስ እናያለን ሰዎች ሲሰቃዩ ብሎ ነበር አሉ እንባቆም ነብዩ በሚለው አጀንዳ መድረክ መሪው ለምሁራን መድረክ አሰናዳ ውይይቱ ሲጀመር ክፍል አንድና ሁለት አጨቃጫቂ ነበር ውይይቱ ቀጠለ ክፍል ፍል ፍል እያለ ይህን ተክትሎ የቃላት ፍጭት አይሎ የሀሳብ ፍንጭት አገር አክሎ ባለመግባባት የነደደ ጉባኤውን ጥሶ ሄደ ሂያጅ እየበዛ መጣስ እያደረ ቤቱ ባዶ ሆነ መድረክ መሪው ቀረ ናፋቂ ዜማዎች እንዳታጣኝ ሞቴ ሰው ሳክብኝ መቼ እንደምትመጣ እንድጠባበቅህ ከቤቴ ሳልወጣ ሰው ብታጣም እንኳ ሌላው እስኪመጣ አንተ ስራ ፈተህ ወደ እኔ አንዳትመጣ ዮሐንስ ፍስፃ የጓዳ ቅኔ አይኔን ባይኔ ተረት በልጆች መሀል እናትነት ይህን ናፍቃ ዶሮ እንቁላል ታቀፈች ሸሸች ከዓለም ኑሮ ሀዘን ገባው ባሏ አርደዋት ነው ብሎ ካሰበ በኋላ ሙሾ እየወረደ መሬት እየጫረ አውራ ዶሮ ሲፈላሠፍ ቀን ቆጠረ በማግስቱ በጫጩት የተከበበች ሚስቱ ከብዳ ቢያያት በግርማ አይኔ ነው። ዮሐንስ ፍስሃ የነገውን እንድታውቁ ህልም ፈቺን አትናቁ ቀን ያልወጣላቸው ቀናቶች የማያልፉ የማይመጡ ያልተፀነሠ ተስፋ አርግዘው ሲያምጡ ሰዎች በራሳቸው እልፍ እግሮች አወጡ ከመንገድ ላይ ህይወት ከሾህ ማጥ ሊወጡ እኔማ እንደገነት ከጠበበው በሩ ልገባ ከልብሽ ስዋትት በኖርኩኝ እድሜዬን ሰውቼ አንቺን አተረፍኩኝ ብዬ መመጻደቄ ሳልቀረ የባከነ አድሜዬ ይቆጨኝ ጀመረ ምክንያቱም መንጋቱን የሚጎመጁ ሌሊቶችሽ አረጁ አይኖችሽን ጠላኋቸው በጥበብ ብርፃን ማየት ተሣናቸው የልብሽን ክደት በጣትሽ ቀለበት አዎ ፍቅሬ ዛሬ ሀገር አለኝ እንደማለት አንቺን ማለት ዘበት ናፋቂ ዜማዎች ቃዝሽ ታልሚው ሰው ጠፍቶሽ እኔን አለምሽና በህልሜ አለምኩህ አልሺኝ ማለም ወግ ሆነና ብታውቂኝማ እንኳን ልታልሚኝ በውንሽም አታይኝ እየኖርኩኝ እየሞትኩኝ እያለሁኝ በዚህች ዓለም ሞቻለሁኝ ለዘላለም ዮሐንስ ፍስፃ የናፍቆት ጥግ ፖመጪያጎ ይ ደቂቃ ስቆጥር ድንገት በመፃሉ በአይኖቼ እርግበት መተሽ እዳታልፊፈኝ ሳላይሽ በቅጽበት አይኔን ከፋፍቼው ትኩር ብዬ ብቀር የፈሰሰ እንባዬን ወፎች ከጉንጩ ላይ ሲጎነጩት ነበር ፉመጨጪያያ ዶ እለቱን ስቆጥር መጠሪያ አድርገውኝ ለዚያ ግዙና መንደር ለእንግዶች ምልክት ግኡዝ ሆፔ ነበር እየቆየ ደግሞ እያደር እንደቋሚ ትክል ድንጋይ አካሌን በመቁጠር ቅርስነህ ብለውኝ በአባቶች ታሪክ ላይ መዝግበውኝ ነበር ቀቱመጪያጃሯይ ሳምንቱን ስቆጥር አልሄድ ነገር ፍቅር ተተክዬ እንደምሰሶ ተረኛ ሰካራም እላዬ ላይ ተደርምሶ የጠጣውን ተፍቶ የበላውን አስመልሶ ዋ። መረሬፈጎጃ ይ አልፍ አመት ስቆጥር ኑልበተኛ አውሎ ንፋስ ደራሽ ውፃ እየገፋ አገር ምድሩን አንድም ሳይቀር ጠራርጎ ሲያጠፋ በሆነው ሁኔታ ፍፁም ሳልሸበር ባለሁበት ቆሜ ይፄ ሁሉ ሆኖ ነበር ትመጪያለሽ ብዬ ዘላለም ስጠብቅ ስጠብቅ ስቆጥር በአሁኒቷ ምድር እኔ ብቻ ስቀር የሰው ልጅ ከህዋው ሊሰፍር ሄዶ ነበር ዮሐንስ ፍስሃ የረገፉ ጥርሶች እኝ ብለው መሬቱ ላይ ባይ ያለነፃነት ጥርስ እንዲያው ነው ለካንስ የመሳቅ ህይወቱ የፈገግታ ምንጩ ጥርስ አይደሰም ነጩ ድዳም የምትለው ጥርስ አልባም ሳቅ አለው አልኩና ባቅሜ ጣልኳቸው ለቅሜ ለቃቅሜ ስጥላቸው ያልነከሱኝ ምነው ወትሮም ጥርስ አይደለ ተናካሹ ሰው ነው ናፋቂ ዜማዎች ቅር ያላቸው ፊደላት ያስነሳሻት ነፍሴ ችላ ሳትቆም ፀንታ ግዴለም አትራቂ ሰተሸኝ ሰማታ እኔማ ይሥፇዩ ኣኗልብሽን ታቦቴ የገነባኹ ሹፋን ላነግስሽ ከቤቴ ይታ ጾዶ ኣቋሯ ገላሽ ሃይማኖቴ ስትሄጂ እንዳይፈራ የከረረ እምነቴ አንድ ጊዜ ሮጩ እንዳልወድቅ ሁለቴ ደሪ አደርሃሳብሽ ጉልበቱ ይሥ ጾ ር ሁልጊዜ እንደፃን ልጅ በፊትሽ እያደኩ ፍቅርሽን ፀንሼ አራሴን የወለድኩ ይ ይ ። ጣሪያውን የሰማዩን ተንጋለው ቢተፉት እንዲል ተረተኛው ድንጋይ እውቀታቸው ተመልሶ ለኛው ናፋቂ ዜማሜዎች ዮሐንስ ፍስፃ አማረኝ የፍቅር ቋንቋ ሠላማዊ ስሞታ የፍቅር አንደበት የፍቅር ውሸት ስለቱ እንደቅርጫ መደብ የከፈለኝ የፍቅር ዲጨሌ ክፉ ቢላዋሽ ነው ያየኝ። ደምህ ቀይ ነው አልሽኝ አይደለም ው መና የፍቅር ውጋት ደምህ ጥቁር ነው አልሽኝ አይደለም የፍቅር በ ደሜ ጠይም የቀይ ዳማም አይደለም የፍቅር ድማት ካየሽው ውፃ ነው ከጨበጥሽው ንፋስ የፍቅር ካሳ ብትሰብሪው ሸክላ ብትነክሽው አራስ የፍቅር ክራር እንደ ነብር ቁጣ እደክብሪት ራስ የፍቅር ፋኖ ለድፎ ዳቦው ደረቴ ። የፍቅር ግምባር ላበሻ ዶሮው አንገቴ ንእ የፍቅር ጫላ አንቺው ለስሙ ስሙን እየጠራሽ የፍቅር ጩቤ አንገቴን ልታርጂው በስመአብ እያልሽ የፍቅር በሶ ስንቴ ቢላዋ ሳልሽ የፍቅር አቤ የፍቅር ሠይጣን የፍቅር ተንኮል የፍቅር እላት የፍቅር ሲኦል አማረኝ ናፋቂ ዜማዎች ግማሽ ሠዓት በቅድመ እውቅና ገድበሺኝ ከንፈርሽ ላይ አቆየሺኝ የሆነው ሆኖ ይስጥሽ እድሜ ዜሮ ነበርኩኝ በቁሜ ዛሬ ካንቺ ባልደመር እልፍ ነህ ሚሊዮን ብዙነህ እያለ ማን ይጠራኝ ነበር ። ዮሐንስ ፍስፃ ሲገድለኝ አድባር ስትርቀኝ ከህይወት ተኳርፌ ሞቴ ሲናፍቀኝ ክብር ሳጣ ከገሳዬ ዛፎች ሲስቁ በላዬ መሬት ከድታኝ ስደፋ ተነስ አይዞህ ባይ ሲጠፋ የኔ መኖር ግንባር ፈካ ብሎ እንዳይኖር ለብርሀኖች የጽልመት ጦር እንዲህ ነበርኩኝ እንዳልል ከሰው መንበር የምጎድል ጥግ አጥቼ ለልቤ የሀፍረት ከፈን ደርቤ እንዲህ ሆፔ የቀረሁ ለት ያን ጊዜ የራቅሽኝ ለት የፃገሯ ልጅ የትዳር አውቶብስ እስኪወስደኝ ደርሶ ቆሞ ቀር ብላችሁ አትስጡኝ ሰሰቅሶ ፌርማታ ነው ኝገሬ የምፄደው ጥዬ በወይሸጸሪት ገመድ ስሜን አንጠልጥዬ ዮሐንስ ፍስና ናፋቂ ዜሚዎች ምህላ የባባ ሰው አይን የስም የሰው ጉልበት የከሰመ ወኔ ያልሰባ ሰውነት ለሚማርክ ገላ የተሳለ አንደበት ማለዳቸው የጨለመ ያረጁ ወጣቶች ለርሳስ ያልታደሉ ጡት ፈላጊ ጣቶች የሞሏት ፃገሬ በምትስበው ቃታ ሚተኮሰው ወሬ እህል ውሃን ከሚያደማ ምነው ባርቆ ቃታ ራሱን ቢመታ ዮሐንስ ፍስፃ ጉዳዮች እጅግ እጅግ የምድር ሀብታም በጣም በጣም የናጠጠ ለምን ሳይቸግረው ሎተሪ ቆረጠ ምንለው ነገር አይደለም ለሠው ፍላጎቱ መድረሻ ጥግ የለም ሻሞ።