Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሁለት አማልክት እምነት ያምኑ ነበር። አይሁድ የሚያከብሩ አቸው ሃይማኖታዊ በዓላት እንደነበሩ እዚህ ላይ ልብ ይሏሷልኔ ሩስል የአምላክ መንግሥት በሰማይ ላይ መግዛት የጀመረችበት ጊዜ በርግጥ ዓም ነው በማለት ግዛቱ በሰማይ እንደተቋቋመ ያለ ማፈር ይናገራሉ በዚሁ ዘመን የተፈጸመውን የአንደኛ ዓለም ጦርነትንም እንደ ዋቢ አድርገው ይጠቅሳሉ ጌታ የመምጣትህና የዓለም መጨረሻ ምልክት ምንድር ነው። ብሉይ ኪዳንን ስለሠራ ወልድ ተባለ ኋላም በበዐለ አራቅሊጦስ በእሳት አምሳል ወርዶ ለሐዋርያት ምሥጢር በመግለጡ መንፈስ ቅዱስ ተባለ በማለት የእግዚአብሔርን ልዩ ሦስትነት ክዶ አንዱ ገጽ ወይም ኣንዱ አካል በተለያዩ ዘመናት ቅርጹን ለዋውጦ እንደመጣ በአጽንኦት ያስተምር ነበር። ከክፍፍሉ ይልቅ ከፍቶ የሚታየው ደግሞ ከፋፋዮቹ ይዘውት የሚነሱት «ኑፋቄ» ጆሮን ጭው የሚያደርግ መሆኑ ነው። «ቁሳዊው የኢየሱስ ደም በተረገመው እንጨት ላይ በፈሰ ሰበት ወቅት በደም ሥሮቹ ውስጥ ይፈስ ከነበረበት ጊዜ የላቀ ዋጋ አልነበረውም» የክርስቲያን ሳይንስ ዶክትሪን «ኢየሱስ በሲኦል ዳግም ተወልዶ ተነሣ» ኬነት ኮኘላንድ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ የተገለጸው የሂንዱ እምነት ግልባጭ ነው። በዓለም ያለው ነገር ሁሉ ዑደታዊና በድግግሞሽ ያለ የሚኖር መሆኑን ያትታሉ ሞኒዝም የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ጥሩ መ ረጃ ካጻቸው ተማሪዎች መካከል ዴቭ ሀንት ዘዝሏከህ ሠ « ዳ ሱ ዘመን ። ይህን የሕፃናቱ ታፍኖ መውሰድና ጦ ፍቶ መቅረት አንዳንዶች በወሲብ ንግድ ላይ ከተሰማሩት ወንጀለ ኞች ጋር ሲያያይዙት ሌሎች ደግሞ ከሰይጣን አቆራኝተው ይናገራሉ የሰይጣን አምላኪዎችን ጉዳይ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው የአፍሪካን ጆርናል ዘገባ ላይ ሽፋን ሰጥቶት ነበር። ቦታው ደርሼ የመኪናውን መስታወት እንዳንሸራተትኩ በመካከለኛ እድሜ ያለ አንድ ኣፍሪካዊ «ጃክ እባላለሁ» አለኝ ሳላንገራግር ሻንጣውን አውርጄ ሳስረክበው ለአሊ የሚሰጥ መሆኑን ገልጾልኝ አንድ ቡናማ ፖስታ ሰጠኝ መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ወደ ላቪንግተን ተመለስኩ ቤት ለሚጠብቀኝ አሊ ፖስታውን ስሰጠው በፊቴ ከፈተው አዳዲስ የመቶ ዶላሮች ኖት ነበር በው ስጡ የነበረው ዓይኔ ፈጠጠ አንዱን እስር ወረወረልኝና «ደህና እደር» አለኝ እኔም መኝታዬ ክፍል ገብቼ የሰጠኝን ገንዘብ ስቆ ጥረው ሺህ ዶላር ሆኖ አገኘሁት ይህ ሥራ ይህን ያህል ብር የሚያስገኝ ከሆነ መሥራት አለብኝ ስል ራሴን አሳመንኩፎ ግን እነኛ ምስኪን ሕፃናት ደግሞ በሕሊናዬ ተሳሉ በማግስቱ አሊ የቤቴን በር አንኳኳና ሌላ ብዙ ሥራ እንደ ሚጠብቀኝ አስታወቀኝ ከዚህ በኋላ የመበለቱን ሥራ እኔ እንደ ምሠራም አስገንዝቦኛል ይህን ሥራ መሥራት እንደምችል እርግ ጠኛ አይደለሁም ግን አንድ ጊዜ ገብቼበታለሁ። በሚል ሀሳብና ጭንቀት ተውጩ ነበር ሀቁፍጭጭጭ። የነዚህን ጥያ ቻ ሆኖ ሳይሳካ ቀርቷል ስ መጠበቁን መርጫ ትልቅ ቪላ ቤት የተዋወቁኝ በቅጽል ቆመኝ አንድ ነገር ኖሩን ገለጸልኝ ራማ አድርግ የምባለውን ርብኛል ለአስተማሪዬ ማንኛውንም ልኩት ከዚህ ውጭ ሌላ ምርጫ ከተለኝ ምን እንደሆነ ተገንዝቤ ኝን ለመቀበል አሁን ዝግጁ ዋናው ተግባሬን ለመፈጸም አናቅጸ ሲኦል ያለ ቡናማ የአምልኮ ልብስ ለብሰናል አስተማሪዬ አሰቀድሞ አስተምሮኝ የነበሬውን ዜማ እያዜምን ነበር የገባነው የአዳራሹ በር ተዘግቷል ከመድረኩ በስተቀር ሌላው በጽልመት ተወርሷል ከአለባበሱና ሁኔታው የቡድኑ መሪ እንደሆነ የሚያስገነዝብ ኣንድ ሰው ትልቅና ጥቁር ቦርሳ ይዞ በመድረኩ ላይ በነበሬው ጠረጴዛ ላይ ያስ የታሸገ ለጋ የሆነ ወጣት በሙሉ ሰውነቱ ተጋድሞ አየሁ ወዲያው በአዳራሹ ያሉት ሁሉ በአንድነት ድንገት ሲጮኹ እንግዳ በሆነ ኃይል ተሞላሁ በአዲስና ለእኔም ባልገባኝ ቋንቋ ተናገርኩ በዙሪያው ያሉት ሁሉ በጩኸትና በጭብጨባ አጀቡኝ ጠለ በመድረኩ ጀርባ ብዙ ክፍሎች ነበሩ ቁጥር ዘጠኝ የሚለው ውስጥ ገባሁ።
ሮሞሎስ የጥንትዋ ሮማ መሥራች እንደሆነ አፈ ታሪክን መሠረት ያደረጉ የሮማ ታሪክ ጸሐፊዎች ይተርካሉ ዘመኑም ሰባት መቶ ሃምሣ ሦስት ዓመት ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ነው ስድሳ ሦስት ዓመት ከጌታ ልደት በፊት የሮማ ነገሥታት ምድረ ፍልስጤምን በቅኝ ግዛት ማስተዳደር ጀመሩ ከ ዓም ሮማን ያስተዳድር የነበረው ጢባርዮ ቄሣር ሲሆን ጌታ የተሰቀለው በእርሱ ዘመነ መንግሥት ነው ጢባርዮስ በምድረ ፍልስጤም እንደራሴው አድርጎ ከሾመው ከሏላጦስ ዘንድ ጌታን የተመለከተ ብዙ መረጃ ይደርሰው ነበር የቤተክርስቲያን አባቶች ትውፊታዊ መረጃን መሠረት አድርገው እንደሚተርኩት ጢባርዮስ ቄሣር እጅግ የሚወደው አንድ ልጅ ነበረውር እርሱ በሞተበት ጊዜ በጣም አዝኖ ሬሳውን ሳያስቀብር ሰነበተ ከጥቂት ቀናት በኋላ ጌታ በኢየሩሳሌም ያደርገው የነበረውን ታምራት ያውቅ ነበርና «ከጢባ ርዮስ ቄሳር ምድራዊ ንጉሥ የተላከች መልእክት ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሠ ሰማይ ወምድር ትድረስ» ብሎ ልጁን እንዲያስነሳ ለት የምልጃ የልመና ጽሑፍ ጽፎ ይህችን መልእክትና የልጁን ሬሳ ወስደው ጐልጉታ የጌታ መቃብር ላይ እንዲያኖሩለት ባለወ ጎቹን ላከ እነሱም ሔደው ደብዳቤይቱንና ሬሣውን በጌታ መቃ ብር ላይ ሲያኖሩት ሬሳው አፈፍ በሎ ተነሥቷል ጢባርዮስም ከደስታው ብዛት የተነሣ የጌታን ውለታ ለመክፈል የዚህንስ ሰው እናቱን አምጡልኝ እኔ ቋሚ ለጓሚ ሚስቴ ገረድ ደነገጡር ሆነን እናገለግላታለን ብሎ እንደገና ሰው ቢልክ የእመቤታችን ክብር ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ ስላልሆነ ተሰውራባቸው አላገኗትም ዮሐንስ ወንጌላዊ ግን ሔዶ ስለክርስቶስ ከለደቱ እስከ ዕርገቱ ሰብኮለታል ፒከ ርህኮ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ አናቅጸ ሲኦል ምንም እንኳን ከላይ በተገለጸው ታሪክ መሠረት ወንጌላ ዊው ቅዱስ ዮሐንስ ለጢባርዮስ ቄሳር ስለ ክርስቶስ ቢሰብክለትም ከእርሱ በኋላ የነገራት የሮማ ነገሥታት የቤተክርስቲያን ጠላቶች እንደነበሩ በክርስቲያኖች ላይ ከፈጸሙት ኢሰብአዊ ድርጊት የምን ረዳው ነው በወቅቱ የሮማ ግዛት በሰሜን ምሥራቅ በኩል ሰሜን አፍሪካን ግብጽንና መካከለኛውን ምሥራቅ ታናሽ እስያንና ግሪክን በምዕራብ በኩል ፈረንሣይ እና እስከ ታላቋ ብሪታንያም ድረስ የተንሰራፋ ነበር ግሪኮችም ሆኑ ሮማውያን ባለብዙ አማልክት ቢሆኑም እነ ዚህ እንደሰው ለመሆን ምንም ያልቀራቸው አምላኮቻቸው የፈየዱ ላቸው አንዳችም ነገር ባለመኖሩ የውስጥ ስሜታቸውን ተረድቶ የልብ ፈቃዳቸውን የሚፈጽምላቸው ሕይወታቸውን የሚታደጋት አምላክ ፍለጋ ነፍሳቸው ትቅበዘበዝ ነበር ሐመረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን የፍቅር ዓርማዋን እያውለበለበች በሜዲትራንያን ባሕር ወደብ ላይ መልሕቅዋን ጥላ የሕይወት ጥሪ ደውሏሷን ባሰማች ጊዜ ማረፊያ አጥታ ትቅበዘበዝ የነበረች የአሕዛብ ነፍስ ቦታዋን አገኘች የድኅነት ፋና እያበሩ የትሕትናን ሸማ ተላበሰው በሮማ መንግሥት መናገሻ ከተማ እንደ እንጉዳይ በየቦታው ፍንድቅ ያሉት ክርስቲያኖች የአሕዛብን ልብ ማረኩ የመሪዋን ቃል መሠረት አድርጋ ወደ ምድረ አሕዛብ የተጓዘችው ቤተ ክርስቲያን በለስ ቀንቷት ብዙዎችን በማረከች ጊዜ የሮማ ባለሥልጣናት ዓይን በንዴት መቅላት ጀመረ በምድረ አሕዛብ በተመሠረተችው ቤተ ክርስቲያን ላይ የመጀመሪያውን ስደት ያወጀው ኔሮን ቄሳር ነው ዓም በመሠረቱ ኔሮን ጭካኔ አብሮት ተወልዶ አብሮት ያደገ የሚባ ልለት የሰው መግደል ሱስ የተጠናወተው የመጨረሻ ጨካኝ ሰው ነበር በሮማ መንበር ላይ በነገሠ በዓመቱ የአባቱን ልጅ ወንድሙን አስገደለ ቆይቶ ደግሞ እናቱን በመርዝ ገደለ በዘመነ መንግሥቱ መገባደጃ ላይ ደግሞ ሚስቱን እያስተማረ ያሳደገውን መምህሩን አስገድሏል በክርስቲያኖች ላይ ደግሞ ይህ ጭካኔው እጥፍ ድርብ ሆኖ ነበር። እናንት ቅዱሳን የእግ ዚአብሔር ሕዝቦች ስለዲየቆን ሬደምፐስ የጠየቃችሁ ከእግዚአብ ሔር መንግሥት ድንገታዊ ጥሪ ደርሶት ሄዷል በምድራዊ ሕይ ወቱ ትሕትናን የተላበሰ በአገልግሎቱ የተመሰገነ ወጣት ነበር በጠላት ዲያብሎስ ላይ ድልን ተጎናጽፎ ዛሬ የገነት ባለቤት ሆኗል» «የደማሰስ እህት በዚህ አርፋለች ስሟን ለሚሻ አሪን ይባላል ሕይወቷን ፍጹም ለእግዚአብሔር አሳልፋ የሰጠች ድንግ ላዊት ነበረች በፍጹም መንፈሳዊ ትጋትዋም ያፈራችው ፍሬ እነሆ በምድር ላይ ይታያል ኦ አንቺ ድንግል በአንቺ ሕይወት የነበረው የጽድቅ ብርሃን በእኔም ሕይወት በርቶ ይኖር ዘንድ በጸሎትሽ አስቢኝ» በካታኮምብ ውስጥ የሚገኙት የመቃብር ላይ ጽሑፎች በአጸደ ነፍስ ያሉት በአጸደ ሥጋ ላሉት ወገኖቻቸው እንዲያማል ዱአቸው የሚያመለክቱም ናቸው ከብዙው በጥቂቱ የጠቀስናቸ ውን የመቃብር ላይ ጽሑፎች በዚህ ጽሑፍ እናጠቃልላለን «የእግ ዚአብሔር ባለሟልነትህን አሁን ያረጋገጥህ ነህና በፊቱ ለመቆም ስለማይቻለኝ ስለእኔ ጸልይልኝ በአንተ ምልጃ ጌታ ኃጢአቴን ይቅር ይለኛልና» ንም ፓኘ ቅዱስ ደማስስ አናቅጸ ሲኦል ቅዱስ ካሌክስተስ የሦስተኛው ምዕተ ዓመት ፖፖች የመቃብር ሥፍራ ካታኮምብ «ይፍጳፉኦጋ ዖምትች ፅሆዕ ሥሖታም በዳድንቅ በሂ ፖንሥታዎል» ሳጳታኦምኦሶ ሰልጎፉ ቲጋ ፖሦፇርጸው ፅሟኙት ጸጽፓፎቻ ውዕፖ የጥንቱን የአፒያን መንገድ ይዛችሁ ስትጓዙ ዘመነ ሰማዕታ ትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየውን በቅዱስ ካሌክስተስ ርሀ የተሰየመውን ታላቁን ካታኮምብ ታገኛላችሁ በካታኮ ምቡ የተካተቱት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት መቃብራት በዘመነ ሰማዕታት በሰማዕትነት ያለፉ ክርስቲያን ወገኖቻችንን እንድናዘክር ግድ ይሉናል ዝናው ከሌሎች ካታኮምቦች ይልቅ የተናኘለት ይህ ካታኮምብ ውስጥ ለውስጥ ሃያ ኪሎ ሜትር ያህል ሲረዝም ከላይኛው ገጸ ምድር ወደታች ብዙ ርቆ የተቆፈረና ባለ ሦስት ወለል ነው በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከአላውያን ነገሥታት ጋር የተጋደሉና በሰማዕትነት ያለፉ ፖፖች ኤስ ቆጸሳት መቃብራት ርፌ በዚህ ይገኛሉ ለሃያ ዓመታት ያህል ይህን ካታኮምብ ያስተዳደረውና በሰ ማዕትነት ያለፈው ፖኘ ቅዱስ ካሌክስተስ የቄሳሮች ዛቻ ሳይበግ ራቸው አንገታቸውን ለሰይፍ ሥጋቸውን ለእሳት መቃጠል አሳል ፈው የሰጡ ክርስቲያኖችን ሥጋ በዚህ ቦታ በክብር እንዲያርፍ ያደረገው ጥረትና ተጋድሎ በታሪክ ተከትቦ ሲዘከር ይኖራል ይህ ቅዱስ አባት በባርነት ሥር ከነበሩ ቤተሰቦች የተወለደ በመሆኑ በሳርዲኒያ የማዕድን ማውጫ ነፃነቱን እስካገኘበት ቀን ድረስ እጅግ አድካሚና አሰልቺ በሆነ የጉልበት ሥራ ተወጥሮ ይኖር ነበር ነፃነቱን ከተጎናጸፈ በኋላ ግን ዲቁና ተቀብሎ ፖኘ ቅዱስ ዜፋሪነስ ዩ ሯዌከነ እስከሞተበት ቀን ድረስ የኦርሱ ረዳት በመሆን አገልግሏል ኋላም ፖኘ እንዲሆን በመመረጡ የቀደሙት አባቶቹ ዕጣ ለእርሱም ደርሶት በሰማዕትነት እስካለፈባት ዕለት ድረስ ለአምስት ዓመታት ዓም በፓኘነት አገልግሷል ሾዐህዩ ከዩ እ በለሰለፆወየከክክዐፒከዐየ አናቅጸ ሲኦል በዚህ ቅዱስ አባት ስም በተሰየመው ካታኮምብ የሚከተሉት ፖፖች መቃብራት ይገኛሉ ቨ ከ ዓም ሮማዊ ሲሆን በንጉሠ ነገሥት ማክሲሚነስ ተወንጅሎ በሳርዲያን የማዕድን ማውጫ እረፍት በሌለው የጉልበት ሥራ እንዲደክም ከተደረገ በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሷል ይህ ሰማዕት አባት በኃይል ከመንበሩ በተወሰደ ጊዜ አስቸጋሪ ሁኔታ በሮማ በነበረችው ቤተ ክርስቲያን ላይ ደርሶ ነበር ለበከ ከ ዓምበትው ልድ ግሪካዊ ሲሆን የማይለወጥና የማይናወጸውን የእግዚአብሔር መንግሥት በአላውያን ፊት እየመሰከረ ለአርባ ሦስት ቀናት ያህል በእሥር ከቆየ በኋላ በሰማዕትነት ያለፈ ቅዱስ አባት ነው ዚ ዓም ሮማዊ ሲሆን ዳክዮስ የተባለው ቄሳር በትረ ሥልጣኑን በጨበጠ ማግሥት ከባለሟሎቹ ጋር መክሮ በክርስቲያኖች ላይ እንዲህ የሚል አዋጅ አወጀ «በሮማ ግዛት በሮማዊ ዜግነት የሚኖሩ ክርስቲያኖች ሁሉ በሮማ ባሕል መሠረት የሮማ መንግሥት ሕጋዊ ነው ብሎ የተቀበለውንና ነገሥታቱም ሲያመልኳቸው የኖሩትን ጣዖታት በግዴታ እንዲያመልኩና መባዕ እንዲያቀርቡ» ይህን አዋጅ የሰሙት ክርስቲያኖች ከሃይማኖታዊ አቋማቸው ሳይናወጹ ለጣዖታት አንንበረከክም በማለታቸው የንጉሥን አዋጅ ባለማክበራ ቸው ከሊቅ እስከ ደቂቅ ባሉት ክርስቲያኖች ላይ አሠቃቂ የሞት ቅጣት ታዘዘባቸው ፖኘ ቅዱስ ፋብያን በዙሪያው ያሉትን ክርስ ቲያኖች በዓላማቸው እንዲጸኑ ሞትን ተሰቅቀው ወደ ኋላ እንዳያ ፈገፍጉ በቃለ እግዚአብሔር እያጽናና እርሱም የሰማዕትነትን ጽዋ ጨልጧል ህ የትውልድ ቦታው በሮማ ሲሆን በፓፓነት የቆየው ለዘጠኝ ወራት ያህል ብቻ ነው ከ ዓም መላ የፓፓነት ዘመኑን በግዞት ነው ያሳለፈው ሀከ ከ ዓም በትውልድ ሮማዊ አናቅጸ ሲኦል ከ ዓም ይህ ቅዱስ አባት በትውልድ ግሪካዊ ሲሆን በቫለሪያን ዘመነ መንግሥት በክርስቲያኖች ላይ የእልቂት አዋጅ በታወጀ ጊዜ ከሌሎች አራት ዲያቆናት ጋር በነሐሴ ቀን ዓም አንገቱን በሰይፉ ተቀልቶ በሰማዕትነት ያለፈ ነው ቅዱስ ዲዮናስዮስ ነ ከ ዓም የትውልድ ስፍራ በወል አይታወቅም በቫለሪያን የእልቂት አዋጅ ተዳክማ የነበረችውን ቤተ ክርስቲያን እንድትጠ ናከር ከፍተኛ ጥረት ያደረገ አባት መሆኑ ይነገርለታል ዚ ከ ከ ዓም በሮማ የነበረችውን ቤተ ክርስቲያን በትውልዱ ሮማዊ ነው ህህርከ ከ ዓም በቅዱስ ካሌክስተስ ካታኮምብ የተቀበረ የመጨረሻ ዘጠነኛው ፓኘ ነው ዲዮቅልጥያኖስ ከመመረጡ ዓም ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የሞተው ከላይ ከተጠቀሱት ዘጠኙ ፖፖች በተጨማሪ ሌሎችም ፖፖች በዚህ ካታኮምብ የተቀበሩ ሲሆን የሚከተሉት መቃብራት ርክዌ ከዝነኞቹ መካከል ናቸው የቅዱስ ጋዮስ መቃብር ርፀቹሀ ከ ዓምየዚህ ቅዱስ አባት መሠረቱ ምንጩ ከድልማጥያ የአሁንዋ ክሮሺያ ሲሆን በዘመነ ዲዮቅልጥያኖስ የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀ ቅዱስ አባት ነው የዚህ ቅዱስ አባት ከቅዱስ ዲዮናስዮስ በኋላ በአባትነት የመራ ሲሆን ቅዱስ ዩቲችያን ው መቃብር ርባዌህ ዓም ይህ ቅዱስ አባት በሲሲሊ በግዞት ላይ ሳለ እንደሞተ ይነገራል ር ብ አናቅጸ ሲኦል ታላቁ ቆስጠንጢኖስ ዓም ዉቃቤ ደይማኖም ወመፉፇሬ ሀሆኖ» ቤተ ክርስቲያን በኃይለኛ የመከራ ማዕበል ተውጣ በምትን ገላታበት በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማብቂያ ከምዕራቡ የሮማ ክፍል የሰላም ነፋስ መንፈስ ጀመረ በግበበ ምድር ካታኮምብ ያለችው ቤተ ክርስቲያንም አንገትዋን ወደ ውጭ ማቅናት የወን ጌል ዝናርዋንም መታጠቅ ጀምራለች ወደ ገጸ ምድር ለመውጣት ዛሬ የይጎዝላቪያ ግዛት በሆነችው በጥንትዋ ናይሳን በ ዓም የተወለደው ቆስጠንጢኖስ ወልደ እሌኒ የሟች አባቱን ሥልጣን ወርሶ በሮም ምዕራብ ክፍል በገላትያ ነገሠ በዚህ ወቅት የሮማ ግዛት በአራት ተከፍሎ በአራት ነገሥታት ይተዳደር ነበር የምዕራቡ ግዛት በቆስጠንጢኖስና በማክሲንዳዮስ የምሥራቁ ግዛት ደግሞ በለኒኪዮስና በማክሲማኖስዲያስ ቆስጠንጢኖስ አባቱ ኮንስታንዲዮስ ምንም እንኳን አረማዊ ቢሆንም እናቱ ዕሌኒ ግን ክርስቲያን ነበረች። ሲሞን መሰሪይ በሰማርያ በጥንቆላ ሥራ ተሰማርቶ በምትሀታዊ ተአምራት የሕዝቡን ስሜት በአድናቆት አውታር ወጥሮ ይ ነበረ ኋላም በፊልጳስ ስብከትና በሚሠራው ተአምራት ተመስጦ በክርስቶስ አምኖ ተጠመቀ የኋላ ኋላ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ በገንዘቡ ሊገዛ በመሻቱ በቅዱስ ጴጥሮስ ተግሣጽ ቅሌቱን በመከናነቡ በሐዋርያት ትምህርት ላይ የጥላቻ መርዙን ይነዛ ጀመር ክርስትናንም ከፍልስፍና ትምህርት ጋር እያደባለቀ የራሱን የክህደት ትምህርት ፈጥሮ ጀሌዎችን አበጀ በቤተ ክርስቲያን አባቶች ዘንድ «ርዕሰ መናፍቃን» በመባል የሚጠራው ሲሞን «ግኖስቲኮች» ተብለው ለሚጠሩት የመጀመሪያ ዎቹ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ፊተ አውራሪ ነው «ግኖስቲኮች» ማለት አዋቂዎች የዕውቀት ሰዎች ማለት ነው ስያሜውን የወሰ ዱት «ግኖሲስ» «ዕውቀት» ከሚለው የጽርዕ ቋንቋ ነው አዋቂዎች ነን ለማለት ስያሜውን ራሳቸው አውጥተውታል ትምህር ውም «ግኖስቲሲዝም» ይባላል አዕምሮታዊ ዕውቀታዊ እንደማለት ነው መዳን በማወቅ እንጂ በእምነት አይደለም ባዮች ናቸውና የሐዋ ሥራ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ህህህህህ«ፎከወዐወበዐቲከዐ አናቅጸ ሲኦል እነዚህ ግኖስቲኮች በኑፋቄ ትምህርታቸው ቤተ ክርስቲያንን ከመጀመሪያው ምዕተ ዓመት ጀምረው ሲያውኩ የኖሩ ሲሆን እስከ ዛሬ በቤተ ክርስቲያን የሚነሱ መናፍቃን ሁሉ የእነርሱ ርዝራፐች ናቸው ቅጥ አንባሩ የጠፋው ትምህርታቸው የዞራስተርን የሁለት አማልክት ህ እምነት መሠረት ያደረገ ነው ዞራስተር ከክርስቶስ መወለድ ስድስት መቶ ዘመን ቀደም ብሎ በዛሬዋ ኢራን በቀድሞዋ ፋርስ ይኖር የነበረ ሲሆን በእርሱ አስተምህሮ ቀንና ለሊት ባሕርያቸውን መለወጥ እንደማይቻላቸው በባሕርያ ቸው ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ ማለትም መዓልቱ ብርሃን ለሊቱ ጨለማ እንደሚሆን ደግ ነገር ክፉ ክፉ ነገር ደግ መሆን ከቶ እንደማይችሉ ደግ አማልክት ክፉ መሥራት ክፉ አማልክትም ደግ መሥራት ከቶ የማይችሉ ናቸው ስለዚህ በዚህ ዓለም ላይ ሁለት ተቃራኒ አማልክት አሉ ብሎ ያስተምር ነበርኔ ስለነዚህ ተቃራኒ አማልክት ማንነት ሲተነትንም በዓለም ውስጥ ያሉ ደጋግ ነገሮች ሁሉ በደጉ አምላክ አሁራማዝዳ የተፈጠሩ ሲሆን ክፉ ነገሮች ደግሞ በክፉው አምላክ አንግራማንዩ የተፈጠሩ ናቸው አሁራማዝዳ የጥበብ አምላክ ሲሆን ከሁሉ በላይ የሆነ የዓለም ገዥ ነው በዞራስተር እምነት ደጉ አምሳክ የደግ ነገሮች ምንጭ ከመ ሆኑ በተጨማሪ ያለፈውን ያስታውሳል የወደፊቱንም ያውቃል ስለዚህ እርሱን መከተል ይገባል ክፉው አምላክ ግን ያለፈውንም የሚመጣውንም አያውቅም ክፉው የሚኖረው ለጊዜው ነወ በመጨረሻ የደጉ አምላክ በጎ ፈቃድ በክፉው ላይ ድል ይጎናጸፋል በማለት ስለ ሁለቱ አማልክት ልዩነት ገልጦ ይናገር ነበር። በማሪ ግኖስቲኮች የኘላቶንን የአሪስቶትልን የፒታጎረስን የስቶይኮችን እንዲሁም የከለዳውያንን ኮከብ ቆጠራ እምነትና ሀሳብ መመሪያ አድርገው ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት ጋር በማዳቀል ፍጹም ከክርስትና እምነት የወጣ አመለካከትና ትም ህርት ያስተጋቡ ነበር የግኖስቲኮች ትምህርት በአጭሩ ሲገለጽ የሚከተለውን ይመስላል ኮች እምነት ሁለት አማልክት ሲኖሩ አንዱ ደግ ሌላው መ በዓለም ያለው ደግ ነገር ሁሉ በደጉ አምላክ ሲፈጠር ክፉ ነገር ሁሉ ደግሞ በክፉው አምላክ ተፈጠረራ ግዙፋንና የሚታዩት ፍጥረታት በክፉው አምላክ ሲፈጠሩ ረቂቃኑን ዓለ ማት ደግሞ ደጉ አምላክ ፈጠራ ይላሉ ቀ ይህ ዓለም በክፉው አምላክ የተፈጠሬ ስለሆነ የኃጢአት ምንጭ ነው ይህን ዓለም በመግቦት የሚመሩትና የሚያስተዳድሩትም ከመለኮት ባሕርይ እየተከፈሉ እንደ ጉም ብናኝ የሚመጡ ረቂቃን አካላት ናቸው ከ ገ ታላላቅ ሃይማኖቶች እንዴት እንደተጀመሩ ከገጽ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ዝኒ ከማሁ አናቅጸ ሲኦል ሰው በመባል የሚታወቀውና ሰብአዊ ክብርም ያለው ነፍስ እንጂ ሥጋ አይደለም የሰው ነፍስ እንደ እሳት ክፋይ ከመለኮት ባሕርይ እየተከፈለች የምትመጣ ናት ሥጋ ግን ምድራዊ ስለሆነ የኃጢ አትና የርኩሰት መሣሪያ ነው የመዳን ተስፋ ያላትም ነፍስ ብቻ ናት ሥጋ ግን በባሕርዩ ለማጥፋተ የተፈጠሬ ስለሆነ ፈርሶ በስብሶ ይቀራል ቀ ሥጋ የኃጢአትና የርኩሰት ምንጭ ስለሆነ ከረቂቁ ከንጹሑና ከቅዱሱ ጋር ተቃራኒ ነው ስለዚህ መለኮታዊ ቃል አማናዊ ሥጋን ተዋሐደ ብለው አያምኑም ዳሩ ግን ቃል ሥጋን የለበሰ መስሎ ታየ ኢየሱስም በሕቱም ድንግልና ተጸንሶ በሕቱም ድንግልና አልተወለደም የዮሴፍ ልጅ ነው የማስተማር ሥራ ውን ለመጀመር በዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት በርግብ አምሳል መጥቶ አደረበት በስቅለት ጊዜ ተለይቶት ሔደ ኢየሱስ ብቻውን መከራ ተቀበለ ይላሉ ጋብቻ በግኖስቲኮች ዘንድ የተወገዘ ነው እንደ ሰይጣን ሥራ ነው የሚቆጥሩት በዚህ ዓለም መውለድ መራባት ኃጢአት ማብዛት ነው በዚህ ፋንታ ከዚህ ለመራቅ ነፍስና ሥጋን ለመለያየት የሚያበቃ ትኅርምት በቀኖናቸው ያዛሉ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ገጽ አርዮስና ጉባኤ ኒቂያ በረዥሙ የቤተ ክርስቲያን ተጋድሎ ዘመን ውስጥ ውስጡ ን ሲብላላ የኖረው የኑፋቄ ትምህርት ቤተ ክርስቲያን መብትዋ ተከብሮላት በነፃነት መንፈሳዊ ተልዕኮዋን በማከናወን ላይ ሳለች በአርዮስ አማካይነት በይፋ ወደ አደባባይ ወጣ በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ አውራ ተዋናይ ሆኖ ብቅ ያለው አርዮስ በ ዓም ገደማ በሊቢያ የተወለደ ሲሆን በአንጸኪያ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ሉቅያኖስ ከተባለው መናፍቅ ዘንድ ተምሯል። ጠነቀቃቸው እርሱንም አውግዞ ከቤተ ክርስቲያን አንድነት ለየው ከቅዱስ ጴጥሮስ እረፍት በኋላ አኪላስ ኛው የእስክን ድርያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ሆኖ በተሾመ ጊዜ ክርስ ባልንጀርነቱን ተገን አድርጎ በመቅረብ አኪላስን የውዳሴ ንቱ ጨው አላሰው አኪላስም በውዳሴ ከንቱ መረብ ተጠልፎ ወደቀ አናትጸ ሲኦል የመምህሩን ቃል ጥሶ አርዮስን ከግዝቱ ፈቶ ወደ ቤተ ክርስቲያን መለሰው አኪላስ በመንበረ ማርቆስ ላይ ለአንድ ዓመት ያህል እንኳን አልቆየም ሞተ አሟሟቱ የመምህሩን ቃል በመጣሱ የመቅሰፍት እንደሆነ ይተረካል ከአኪላስ ሞት በኋላ በ ዓም እለ እስክንድሮስ በመንበረ ማርቆስ ሳይ ተሰየመ የአርዮስ ክህደት እንደ ሰደድ እሳት እየተዛ መተ በመሆኑ አለ እስክንድሮስ አርዮስን አስጠርቶ ይህን የክህደት ትምህርት ማስተማሩን እንዲያቆም መከረው አርዮስ ግን አንድ ጊዜ አልሞበት የተነሣ በመሆኑ በክህደቱ ገፋበት ይባስ ብሎ የግ ጥም ተስጥዎውን ተጠቅሞ ክህደቱን በግጥም እያደረገ ለእንጨት ሰባሪው ለውሃ ቀጂው ለሱቅ ነጋዴው ሁሉ ማደል ጀመረ በ ዓም አለ እስክንድሮስ አንድ መቶ የሚሆኑ ኤጺስ ቆጳሳትን ሰብስቦ የአርዮስን የክህደት ትምህርት ገለጸላቸው የክህ ደት ትምህርቱን እንዲተው በቤተ ክርስቲያን ብጥብጥ እንዳይነሣ ነገሩ በሰላም እንዲያልቅ ብሎ አርዮስን ብዙ ጊዜ ለማግባባት እን ደሞከረ ለጉባኤው አስረዳ ጉባኤውም የአርዮስን የክህደት ትምህ ርት ከመረመረና እንቢተኝነቱንም ከተረዳ በኋላ በአንድ ድምጽ አወገዘው በእስክንድርያ ያለችው ቤተ ክርስቲያን ችግር ላይ መሆን ዋን ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ በሰማ ጊዘ መፍትሔ ለመስጠት አስቦ ታማኝ ወዳጁ የሆነውን የእስጳኙን ጳጳስ ኦስዮስን ወደ እስክንድርያ ላከው ኦስዮስም ከእለ እስክንድሮስና ከሌሎች ኤሏስ ቆጳሳት ጋር ሲወያይ ሰንብቶ ወደ ንጉሥ ተመለሰ ጉዳዩም በሽምግልና መፈ ታት እንደማይችል ስለተገነዘበ «ጠቡና ግዝቱ የሃይማኖት እንጂ የአስተዳደር ስላልሆነ በጉባኤ መታየት አለበት» ብሎ ለነጉሥ አማከረው ቆስጠንጢኖስም የሃይማኖት ውዝግቡን ለማስወገድ በኒቂያ ጉባኤ እንዲደረግ ዐዋጅ አስነገረ ይ ኒቂያ በትንጂ እስያ ውስጥ በጥቁር ባሕር ወደብ አካባቢ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ይህን ጉባኤ እንድታስተናግድ ልትመረጥ የቻለችበትም ሊቃውንቱን ከነአባሪዎቻቸው መኳንንቱን ከነሠራ ዊቱ ጳጳሱን ከእነማኅበሩ አንድ አድርጋ የምትይዝ ሰፊ ሜዳ ዘመነ ስግእታች የመጨረሻው ለማዕት በመሆን ግቄላእያይቲከበፒ« ፒርርቲርን አሉ ትችጅጵችጂጅታዯፕ ሙጋ በመሆንዋና አማካይ ቦታም በመሆኗ ነበር በ ዓም በኒቂያ በተካሔደው ጉባኤ ላይ የሃይማኖት ውሳኔ የሚሰጥበት ስለነበር እንደ ሐዋርያት ጉባኤ ኤዲስ ቆጳሳት ብቻ አልነበሩም የታደሙት የግሪክ ፈላስፎችና አርጌንሳውያን የአርዮስ ደጋፊዎችም እንዳያሙ በብዛት ተጠርተው መጥተው እን ደነበር ሶዞሜን የተባለው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ ፏል ጉባኤውን በሊቀ መንበርነት እንዲመሩ የተመረጡት ሦስት ሰዎች ሲሆኑ እነርሱም ሁለቱ ሊቃነ ጳጳሳት እለ እስክንድሮስና የአንጾኪ ያው ኤዎስጣቴዎስ ናቸው ሦስተኛው ደግሞ በመጀመሪያ የንጉሥ መልእክተኛ ሆኖ ወደ እስክንድርያ ሔዶ የነበረው የእስጳኝ ኤኢስ ቆልስ ኦስዮስ ነው ጉባኤውን በንግግር የከፈተው ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ሲሆን ለጉባኤው ተሳታፊዎች የሚከተለውን መልእክት አስተላልፎ ነበር «ወዳጆቼ ዛሬ ከእናንተ ጋር መገኘቴ ከምመኛቸው ታላላቅ ምኞ ቶች አንዱ ነው በእናንተ በቅዱሳን አባቶች መካከል ለመገኘት ስላበቃኝ ከሁሉ በላይ የኾነውን ንጉሥ አመሰግነዋለሁ አሁንም አባቶቼን አደራ የምለው በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ድል የተነሣው ረኩስ መንፈስ በአንዳንድ ምክንያት ደስታችንን እንዳያ ፈርሰውና ድፍረትን በተመላ ርካሽ አነጋገር አምላካዊውን ሕግ እንዳያፈርሰው ነው አባቶቼ ከማንኛውም የውጭ ጦርነት ይልቅ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሚደረገው የእርስ በእርስ ጦረነት የከፋ ነው በውጭ ከሚደረገው ጦርነት ይልቅ እጅግ የመረረ ነው አዲስ ችግር በመካከላችሁ መፈጠሩን ስለሰማሁ በነገሩ ብት ወያዩበት አይከፋም በማለት ያለምንም መዘግየት እንድትሰባሰቡ አደረግሁ የእግዚአብሔር አገልጋዮች አባቶቼ ሆይ መለያየትን ለማጥፋት ዛሬ ነገ አትበሉ ለዚህ አደራዬ ጥብቅ ነው» ጉባኤው «ወልድ ፍጡር ነው» በማለት አርዮስ ያቀረባቸውን ጥቅሶች መረመረ ወልድ በባሕርዩ ፍጡር ከሆነ በመዳን ምሥጢ ር ላይ ስለሚያመጣው አደጋ ወልድ ፍጡር ሳለ እንደ ሌሎቹ ፍጡራን በገደል በትሩፋት የአምላክነትን ክብር አገኘ ስለማለቱ ሁሉ ተገቢና አሳማኝ የሆነ መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ቅዱስ አትናቴዎስ ስለመለሰለት ጉባኤው በሐዋርያት አድሮ ያስተማረ መንፈስ ቅዱስ ዛሬም በአትናቴዎስ አድሮ እውነትን ሸ ኣለበለባህፎየከፁ አናቅጸ ሲኦል አርዮስ ከክህደቱ ተመልሶ ወልድ የባሕርይ አምኖ እንዲቀበል ጠየቀው እርሱ ግን አሻፈረኝ ሰው ሆነው በአንድ ድምፅ አውገዘው ከቤተ ክርስቲያን ለዩት። ክጢዜለ ኛው የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አናቅጸ ሲኦል ጉባኤ ኤፌሶን ዓም ከተመሠረተች ጀምሮ የሃይማኖት ውዝግብ ያልተለያት ቁስጥንጥንያ በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሊቀ ጳጳስዋ ንስጥሮስ ባፈለቀው የክህደት ትምህርት ታውካ ነበር ንስጥሮስ የአንጾኪያ ተወላጅ የሆነው የጠርሴሱ ኤጺስ ቆጳስ የዲያድርስ ተማሪ ሲሆን ከቤተ ክርስቲያን በውግዘት ያስለየውን ትምህርት ያገኘው ከመምህሩ ከዲያድርስ ነው በ ዓም የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳስ ሆኖ በተሾመ ጊዜ የክህደት ትምህርቱን የቤተ ክርስቲ ያን ትምህርት አስመስሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን አሾልኮ ለማስገባት አመቺ ጊዜ ያገኘ መስሎት «ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ አለው ከማርያም የተወለደው ዕሩቅ ብእሲ ነው ቃል በጥምቀት በዮርዳኖስ እስኪያድርበት ድረስ ወልደ ማርያም የቃል ማደሪያ ለመኾን ተወለደ ወይም ውሃ በቦይ እንደሚያልፍ ቃል በማሕፀነ ማርያም አለፈ ስለዚህ ማርያም ወላዲተ ሰብእ ናት እንጂ ወላዲተ አምላክ አትባልም» እያለ በየደረሰበት ያስተምር ነበር ይህ የንስጥሮስ የኅድረት ትምህርት ከቁስጥንጥንያ አልፎ እስክንድርያ በመድረሱ የእስክንድርያ በተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስ ቄርሎስ ኹል ጊዜ የበዐላትን መዋያ ቀናት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ እንዲያውጅ የሠለስቱ ምእት ቀኖና በሚያዘው መሠረት የትንሣኤን በዓል መልእክት ሲያስተላልፍ የንስጥሮስ የክህደት ትምህርት በተባራሪ ደርሶት ስለነበር «ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ናት» የሚል ንባብ ያለበት መልእክት ጨምሮ አስተላለፈ ምንም እንኳን ቅዱስ ቄርሎስ የንስጥሮስን ስም ባያነሳም ንስጥሮስ ለእርሱ ትምህርት የተሰጠ የአጸፋ መልስ መሆኑ ስለገባው «ማር ያም ወላዲተ አምላክ አይደለችም» የሚል መልስ ወደ ቅዱስ ቄር ሎስ ላከ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ቄርሎስ በሁኔታው አዝኖ የቀደሙት አባቶች ያላስተማሩትን እንግዳ ትምህርት ማዳተማር የቤተ ክርስ ገን ሰላም የሚያናጋ መሆኑን ገልጾ ከስህተቱ እንዲታረም ጻፈለት ንስጥሮስ ግን የቅዱስ ቄርሎስን ምክር ከምንም ሳይቆጥር ይባስ ፔሎ የሚያስተምረውን የኅድረት ያሁለት አካል ሁለት ህህህህህህወቶከዐህበዐዘቲከክበ« አናቅጸ ሲኦል ባሕርይ ትምህርቱን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ለማስመሰል ለትምህርቴ ያግዙኛል ብሎ ከመጽሐፍ ቅዱስ ያሰባሰባቸውን ጥቅሶች ጽፎ ለቅዱስ ቄርሎስ ላከለት ቅዱስ ቄርሎስም ለሁለተኛ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ከሐዋርያት ተቀብላ ይዛው የኖረችውን የምሥጢረ ሥጋዌ ትምህርት ጽፎ ይልክለታል ንስጥሮስ ግን በክህደቱ ጸና ቅዱስ ቄርሎስም ምክሩና ማባበሉ ውጤት እንዳላስገኘ ስላየ ለሦስ ተኛ ጊዜ አንቀጽ ያለውን በተዋሕዶ ትምህርት ላይ ውሳጤነ ቱስሕትን ኅድረተን ቡዓዴን የሚያስተምሩ መናፍቃንን የሚያወ ግዝ መልእክት ላከ ይህ መልእክት ለንስጥሮስ ከመድረሱ ከ ቀን በፊት ንጉሥ ቴዎዶስዮስ የነገሩ መባባስ ስላሰጋው ጉባኤ ተሠርቶ በጉባኤ እንዲታይ አዋጅ ነግሮ ነበር ጉባኤው በኤፌሶን እንዲደረግ በተወሰነው መሠረት በጉባ ኤው ላይ ለመገኘት ንስጥሮስ ግብረ አበሮቹን ኤሏስ ቆጸሳት ይዞ በቁስጥንጥንያ ቤተ መንግሥት ወታደሮች ታጅቦ ኤፌሶን ገባ። ርቼክ ሠ ሐጸ አናቅጸ ሲኦል ትምህርት የወጣ መሆኑ በጉባኤው ተረጋገጠ የቅዱስ ቄርሎስ መልእክት ግን ከቅዱሳት መጻሕፍትና ከቅዱሳን አበው ትምህርት ጋር አንድ ሆነው ስለተገኙ ሊቃውንት ያሉበት የኤፌሶን ጉባኤ በአንድ ድምፅ ተቀበላቸው የንስጥሮስን የሁለት ባሕርይ ትምህርትም በጽኑ አወገዘ ከድንግል ማርያም የተወለደው ራሱ አምላክ መሆኑን በማረጋገጥ ድንግል ማርያም በአማን ወላዲተ አምላክ ቴዎቶኮስ መሆንዋን በአንድ ድምፅ ወሰነ ከቤተ ክርስቲያን አንድነት ተለይቶ የተወገዘው ንስጥሮስ በ ዓም ወደ ግብፅ ሔዶ በአክሚም ይኖር ነበር ከዚያም ዓመት ቆይቶ በ ዓም ሞተ ክህደቱ ግን አልሞተም ጉባኤ ኬልቄዶን ምንም እንኳን ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የኑፋቄ ትምህርት አንግበው አያሌ መናፍቃን ቢነሱም ቀደምት የቤተክርስቲያን አበው ጉባኤ ዘርግተው መናፍቃንን በጉባኤ ተከራክረው በመርታት መናፍቃንን ከኑፋቄያቸው ጋር አንድ መንፈስ ሆነው በማውገዝ የቤተ ክርስቲያንን አንድነት ጠብ ቀው ኖረዋልፎ በ ዓም በጉባኤ ኬልቄዶን የተነጸባረቀው የኑፋቄ ነጸብራቅ ግን የቤተ ክርስቲያን አባላትን ለሁለት ጎራ ከፍሎ ያለፈ ነው በምዕራብና በምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት መካከል የጸብ መጋረጃ የተጋረደው ከዚሁ ከጉባኤ ኬልቄዶን በኋላ ነው እስከ ጉባኤ ኬልቄዶን ድረስ ቤተ ክርስቲያን በጉባኤ ኒቂያ ሠለሰቱ ምዕት በወሰኑት ውሳኔ መሠረት በአራቱ መንበሮች ላይ በሚሰየሙት አባቶች ትመራ ነበር እነዚህም ኛ በቅዱስ ጴጥሮስ መንበር በሚቀመጠው የሮም ሊቀ ጳጳስ ኛ በቅዱስ ማርቆስ መንበር በሚቀመጠው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ኛ በቅዱስ ጴጥሮስ መንበር በሚቀመጠው የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳስ ኛ በቅዱስ ዮሐንስ መንበር በሚቀመጠው የኤፌሶን ሊቀ ጳጳስ ኋላ ላይ ለቆስጠንጢኖስ ሲባል የኤፌሶን መንበር ወደ ቁስጥ ንጥንያ ተዛውሯል በዐቲከ አናቅጸ ሲኦል ከጉባኤ ኬልቄዶን በፊት የተካሔዱት ዓለም አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤያት ማለትም ጉባኤ ኒቂያ ዓም ጉባኤ ቁስጥንጥንያ ዓምና ጉባኤ ኤፌሶን ዓም ከላይ በተ ገለጸው መሠረት ሁሉም የቤተ ክርስቲያን ባለሥልጣናት አባቶች በአካል ወይም በተወካይ የተሳተፉባቸውና እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደአንድ ልብ መካሪ ሆነው ውሳኔ ያሳለፉባቸው ናቸው በጉባኤ ኬልቄዶን ግን ተወጋግዘው የተለያዩበተ ነበር። የዚህም ምክንያት በጉባኤ ኤፌሶን ዓም በነበሩ አባቶች ተወግዞ ግብአተ መሬ ቱ የተፈጸመለት የንስጥሮስ ክህደት በሮሙ ፓኘ በልዮን አማካይ ክርስቲያን አባቶች በመቃወማቸውና የንስጥሮስ የሁለት ባሕርይ ትምህርት የሰፈረበትን የልዮን ጦማር ባለመቀበላቸው የተነሣ ነው በቤተ ክርስቲያን ጉዞ መጥፎ ጠባሳ ጥሎ ያለፈው ይህ ታሪካዊ ክስተት እንደሚከተለው ቀርቧል ቅድመ ቆስጠንጢኖስ የነበሩ የሮማ ነገሥታት አረመኔ ከመሆናቸው የተነሣ ቤተ ክርስቲያንን ከገጸ ምድር ለማጥፋት ለዓይናቸው እንቅልፍ የነፈጉ ነበሩ ድኅረ ቆስጠንጢኖስ የተነሱት ደግሞ ሁለት ዓይነት መልክ ነበራቸው ክርስቲያን ነን ሲሉ የአሕዛ ብነትም ጠባይ ይንፀባረቅባቸው ነበር ውዳሴ ከንቱን በመሻት በቤተ ክርስቲያን የውስጥ አሠራር ጣልቃ እየገቡ ሲላቸው ዶግማ ዋን በማፋለስ ከሐሳባቸው ጋር የሚስማማውን የቤተ ክርስቲያን አባት በመሾም ሐሳባቸውን የሚቃረነውን በማሰር በማጋዝ ብሎም በመግደል ከዚያም ባለፈ ቀጥለን እንደምናየው ዓለም አቀፋዊ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ እንዲካሔድ በማስገደድ በቤተ ክርስቲያን ላይ በሚፈጽሙት የጀብዱ ሥራ የሚኩራሩ ዓይነት ነበሩ እስከ ጉባኤ ኤፌሶን የነበሩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን የነገሥታቱን ጣልቃ ገብነት በቆራጥነት መንፈስ ተቋቁመው የቤተ ክርስቲያን ዶግማ ሳይፋለስ አንድነትዋም ሳይናጋ ያቆዩ ቢሆንም ከጉባኤ ኤፌሶን በኋላ በተለይ በሮም መንበር ላይ የተሰየመው ፓፓ ልዮን ቀዳማዊ የነገሥታቱ ፈቃድ ፈጻሚ በመሆን ለመለያ የት ምክንያት ሆኗል በጉባኤ ኤፌሶን ንስጥሮስ ተወግዞ ከቤተ ክርስቲያን አንድ ነት ከተለየ በኋላ በቁስጥንጥንያ የአንድ ገዳም አበምኔት የነበረው ፁሾክካለለፍህየከ። በዚህ ጊዜ ጉባኤው አውጣኪን ከግዝቱ ፈተቶ በቤተ ክርስቲያን የነበረውን ሥልጣን መለሰለት የሮሙ ፓፓ ልዮን ግን የጉባኤውን ውሳኔ እንደሰማ ጉባኤ ውን ነቀፈ የጉባኤውንም ሊቀ መንበር ቅዱስ ዲዮስቆሮስን አወ ገዘ ለፍሳብያኖስም «ክርስቶስ ኹለት ባሕርይ ኹለት ሕላዌ አንድ አካልአለው ብለን እናምናለን» ማለትም መለኮት የመለኮ ትን ሥጋም የሥጋን ሥራ ይሠራል የሚል መልእክት ያዘለ ደብ ዳቤ ፎ ላከለት ፍላብያኖስ ግን ለልዮን መልስ ሲመልስ ተጠ ንቅቆ የቅዱስ ቄርሎስን ትምህርት በማይቃወም ኹኔታ «ከሥጋዌ በኋላ በአንድ አካል በአንድ ከዊን ከኹለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ የኾነውን አንድ ክርስቶስን እናምናለን» በማለት መልሷል ልዮን ለፍላብያኖስ የላከውን መልእክት ዲዮስቆሮስ በሰማ ጊዜ ንስጥሮሳዊ ነህ ብሎ ልዮንን አወገዘው ይህን ተከትለው ላቲኖችና ግሪኮች በእስክንድርያ የቅዱስ ማርቆስ መንበር ላይ አናቅጸ ሲኦል ማሴር ጀመሩ ጥረታቸውም በፊት የነበረውን የመንበር አቀማመጥ ተራ አፋልሶ ማለት «ሮም እስክንድርያ አንጾኪያ» የነበረውን «ሮም ቁስጥንጥንያ እስክንድርያ» ለማለት ቁስጥንጥንያን ሥርዋጽ ለማስገባት ነው አውጣኪ በጉባኤው ላይ ሃይማኖቴ የቅዱስ ቄርሎስ ነው ቢልም ኋላ ላይ ግን «መለኮት ሥጋን ዋጠው መጠጠው» እያለ ማስተማር ቀጥሎ ስለነበር ይህ የአውጣኪ የማታለል ሥራ በእስክን ድርያ እንደተሰማ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ አውጣኪን አውግዞታል በም ሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ አውጣኪ ቁጥሩ ከመናፍቃን ነው ልዮንና ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ተወጋግዘው እንዳሉ ግሪኮችም የእኛ ነው የሚሉትን የቁስጥንጥንያ መንበር ከተራ ቁጥር ለማስገ ባት ሽር ጉድ በሚሉበት ጊዜ በ ዓም ንጉሥ ቴዎዶስዮስ በመሞቱ ልጅ ስላልነበረው እህቱ ብርክልያ የአባትዋን ጄነራል አግብታ ትኖር ስለነበር አልጋው ወደ እሷ ተዛወረ ብርክልያም ሆነች ባልዋ መርቅያን ከነገሥራ ጀምሮ በቴዎዶ አንድ ነገር ለማድረግ ጓጉተው ነበርና ቀደም ተብሎ እንደተገለጸው ሁሉ እነርሱም እንደ ቀደሙት ነገሥታት ስማቸውን በቤተ ክርስ ቲያን የታሪክ መዝገብ ለማስፈር ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ እንዲደረግ ከፓፓ ልዮን ጋር የደብዳቤና የመልእክተኞች ልውውጥ ማድረግ ጀመሩ ልዮንም ንስጥሮሳዊ ትምህርቱን ለማደላደል አመቺ ጊዜ ሆነለት በቁስጥንጥንያ ቤተ መንግሥትና በነልዮን ስምምነት የኬልቄዶን ጉባኤ በ ዓም እንዲካሔድ ውሳኔ ላይ ተደረሰ በጉባኤው ላይ ለመገኘት ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ሃያ አምስት ኤኢስ ቆልጳሳትን አስከትሎ ከእስክንድርያ መጣ ተሳታፊዎች የነበሩበት የኬልቄዶን ጉባኤ ከመጀመሩ በፊት ጉባኤውን በሊቀ መንበርነት እንዲመሩ የተሰየሙት የሮም መልእክተኞች የሚከተለ ውን ተናገሩፅ «የክርስቶስ እንደራሴ የጴጥሮስ ወራሽ የመላዋ ቤተ ክርስቲያን ራስ ቅዱሰ ቅዱሳን አባታችን ልዮን ቀዳማዊ ያዘዙን ከት ተ ኢዬ መመ መመመ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ ሂበለበፆወየከክክከበ«የ አናቅጸ ሲኦል ትእዛዝ አለ ይኸውም ከአመጸኛውና ከከሐዲው አባታችንን በድ ፍረት ካወገዘው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ከዲዮስቆሮስ ጋር አብረን በጉባኤ እንዳንቀመጥ ነው ዲዮስቆሮስ በዚህ ጉባኤ ከተቀመጠ እኛ ወጥተን እንሔዳለን» አሉ ይህን ተናግረው ሲጨርሱ የልዮን ደጋፊዎች በግልምጫና በንዴት «ዲዮሰቆሮስ ተነሥ። ርፌዴሙሙፎሙሬመርመራሙሚመመሙ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ አናቅጸ ሲኦል እያሉ ሲጮሁ ኦርቶዶክሳውያን አባቶች ማለትም ከግብጽ ከሶ ርያ ከአርመንያ የመጡት በዚህ ንስጥሮሳዊ ትምህርት የማይስ ማሙ መሆናቸውን እየገለጡ ጉባኤውን አቋርጠው ወጥተው ሔዱ የቤተ መንግሥቱ ባለሥልጣናት በልዮን ጦማር እንዲስማሙ ቢያ ስፈራሯቸውም «ክርስቲያን ማንንም አይፈራም ከእሳት ብትጥ ሉንም ለምደነዋል ሰው ከተፈራ ሰማዕታት በቤተ ክርስቲያን ባልነበሩ ነበር» በማለት በአቋማቸው አኑ የነገሥታትን ፈቃድ ለመፈጸም ታቅዶ በተዘጋጀው የኬል ቄዶን ጉባኤ የልዮንን ጦማር አጽድቆ የቁስጥንጥንያን መንበር ከሮም መንበር ጋር አስተካክሎ ተበተነ ከጉባኤው በኋላ ንግሥት ብርክልያ ቅዱስ ዲዮሰቆሮስን አስጠርታ ሐሳቡን እንዲለውጥ በልዮን ጦማር እንዲስማማ መከረችው እርሱ ግን ከቀናች ከእው ነተኛ ሃይማኖቱ ፈቀቅ የማይል መሆኑን በመግለጹ ሕሙ እስኪ ነጫጭና ጥርሶቹ እስኪወልቁ አስደበደበችው እሱም መደብደቡን በምስጋና ተቀብሎ የተነጨውን ጽሕሙንና የወለቁትን ጥርሶቹን በአንድ ላይ ቋጥሮ «ይህ የሃይማኖት ፍሬ ነው» ብሎ በግብፅ ለሚኖሩ ምእመናን ልኮላቸዋል የፈቃዳቸው ተገዢ ባለመሆኑ ብርክልያና የቁስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን ባለሥልጣናት በቅዱስ ዲዮስቆሮስ ላይ ገዞትን አወጁበት እርሱም በተዋሕዶ ሃይማኖቱ እንደጸና በእስር ላይ እንዳለ በ ዓም አረፈ ከጉባኤ ኬልቄዶን በኋላ የምሥራቅ አብያተ ክርስቲያናት ከምዕራባውያን ጋር ተቆራርጠው ቀሩ ከጉባኤ ኬልቄዶን ማግሥት ክብርና ሥልጣን ከሃይማኖት በላይ የሆነባቸው የቁስጥንጥ ንያ ቤተ ክርስቲያን ባለሥልጣናት ልዮን ንስጥሮሳዊ ትምህርቱን እንዲያደላድል በኬልቄዶን ጉባኤ ላይ ለልዮን ጦማር ያሳዩት አጋርነት የኋላ ኋላ ትዝብት ላይ ጥሏቸዋልፎ በጉባኤ ኒቂያ በስድ ስተኛው አንቀጽ በተወሰነው መሠረት የአብያተ ክርስቲያናቱ መሪ ዎች የማዕረግ ተራ የሮም የእስክንድርያ የአንጾኪያ የኤፌሶን የነበረው በግሪክ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችና በቁስጥንጥንያ ነገሥ ታት በነመርቅያን ተጽእኖ ተሽሮ የኬልቄዶን ጉባኤ ቁስጥንጥንያን ህህህህፎከወዐክቨስህከ አናቅጸ ሲኦል ሥርዋጽ በማስገባት ከሮም መንበር ጋር አስተካክሏታል ዳሩ ግን በተዋሕዶው አርበኛ በቅዱስ ዲዮስቆሮስ ላይ ውግዘት ለማስተላ ለፍ መከራ ለማድረስ እጅና ጓንት ሆነው የነበሩት የሮምና የቁስ ጥንጥንያ አብያተ ክርስቲያናት ባለሥልጣኖች የክብርና የሥልጣን ጉዳይ ስለሆነ በሃያ ስምንተኛው የኬልቄዶን ጉባኤ ውሳኔ በኬልቄ ዶን ጉባኤ ጸድቆ በወጣው በሃያ ስምንተኛው ሕግ ላይ መናገሻ ከተማ ለሆነችው ለቁስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የአንደኝነቱን ማዕረግ በመስጠት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፓፓ ጋር አስተካክሎታል የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ በሽምግልና ብቻ ከመቅደሙ በስተቀር የሁለቱም አብያተ ክርስቲ ያናት መሪዎች በማዕረግ በክብር እኩል መሆናቸው ተወስኗል የሮሙ ፓፓ ራሱን የቤተ ክርስቲያን ራስ አድርጎ ስለሚቆጥር መግባባት አልቻሉም ውሳኔው በሮም ፓፓ ዘንድ ተቀባይነት ባለማግኘቱ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በሚል የሥልጣን ሽኩቻ መሻኮት ቀጠሉ የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን በ ዓም በፓፓ ቤኔዲክቶስ ስምንተኛ በቀኖና ሃይማኖት መንፈስ ቅዱስን «ከአብም ከወልድም የሠረጸ ነው» የሚለውን ሥርዋጽ በማስገባትዋ ምንም እንኳን በወቅቱ የግሪክ ቤተ ክርስቲ ያን የተቃውሞ ድምፅዋን ባታሰማም ቆይታ ቆይታ ግን በዚያ መከረኛ የሥልጣን ሽኩቻ ከሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ስትገባ ከአርባ ዓመት በፊት በዝምታ ያለፈ ችውን ኑፋቄ ምክንያት በማድረግ ከሮም ቤተ ክርስቲያን ጋር በ ዓም በውግዘት ተለያይተዋል ከጉባኤ ኬልቄዶን በኋላ የቁስጥንጥንያ ነገሥታት የአብያተ ክርስቲያናቱ መለያየት ሕዝቡን አንድ አድርጎ በሰላም ለመግዛት የመሰናክል ድንጊያ ስለሆነባቸው አብያተ ክርስቲያናቱን እንደገና ለማዋሐድ ጥረት አድርገው ነበር ለምሳሌ ነጉሥ ዘይኑን ዓም የጉባኤ ኬልቄዶንን ውሳኔ ሽሮ ሁለቱንም ወገኖች የሚያስማማ የማስታረቂያ ሰነድ እስከማስረቀቅ ደርሶ ነበር ይህ ረቂቅ የሁለት ባሕርይ እምነት ተከታይ በነበረው በቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ አብኪዮስና በተዋሕዶው የእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ጴጥሮስ ሞንጐስ አማካይነት የተረቀቀ ነበር ረቂቁ «ሄኖቲኮን» አንድነት በመባል ይታወቃል ረቂቁ በንጉሥ ዘይኑን አናቅጸ ሲኦል ሲቢሲ አ መመመ ቢጸድቅም የሁለቱን አብያተ ክርስቲያናት ካሀናትና ምእመናን አዎንታ ይሁንታ ባለማገኘቱ ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል በዚህ ሰነድ ውስጥ የመጀመሪያዎቹ የሦስቱ ጉባኤ ውሳኔዎች የኒቂያ ዓም የቁስጥንጥንያ ዓም የኤፌሶን ዓም ተቀባይነት ተገልጸጾአል አርዮስ ንስጥሮስና አውጣኪን ተወግዘ ዋል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባሕርይ ልጅ መሆኑ ተወ ስቷል ዳሩ ግን ድኅረ ዓለም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱ ቢወሳም በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ወይም ሁለት ባሕርይ የሚለው ወሳኝ ጉዳይ አልተወሳም ለመለያየቱ ምክንያት የሆነችው የኬልቄዶን ጉባኤም አልተወዝችምፎ ሰነዱን በተመለከተ የግሪክ ካህናትና ምእመናን ባቀረቡት ቅሬታ የክርስትና እምነት በሦስቱ ጉባኤዎች ውሳኔ ብቻ መወሰኑ ለተዋሕዶዎች ያደላል ሲሉ ተዋሕዶዎች ደግሞ የኬልቄዶን ጉባኤ በይፋ ባለመወገኗ ለሁለት ባሕርይ እምነት አራማጆች ያደላ ነው በማለት በሁለቱም ፓትርያርኮች የተዘጋጀው ሰነድ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል በዚህ ዝግጅተ የተከፋው የሮም ፓፓ ፊሊክስ በ ዓም ሮም ውስጥ በጠራው ጉባኤ በኬልቄዶን ጉባኤ ለልዮን ጦማር መጽደቅ ተባባሪ የነበረችውን የቁስጥንጥንያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የሆነውን አካኪያስን አወገዘው አካኪያስም በበኩሉ የሮሙን ፓፓ ስም ከሥርዓተ ቅዳሴው መዝገብ እነዲፋቅ አደረገ ከ ዓመት በኋላ እንደገና እርቅ ቢመሠርቱም በ ዓም ከላይ በተገለጸው ሁኔታ በይፋ ተወጋግዘው ተለያይተዋል የአብያተ ክርስቲያናቱ ጎራ ለይቶ መናቆር የቁስጥንጥንያን ቤተ መንግሥት ያሳስበው ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ከመቆርቆር የተነሣ ሳይሆን በተፈጠረው ክፍተት የውጭ ኃይሎች ገብተው የግዛቱን አንድነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉት ከመሥጋት ነበር ስለዚህ ከዘይኑን ሞት በኋላ የቁስጥንጥንያን መንበረ መንግሥት የተቆናጠጠው ቀዳማዊ አናስታሲዮስ ዓም የአንድነቱ ሰነድ ተግባራዊ ይሆን ዘንድ ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም ሳይሳካ ቀርቷልነፁ ከእርሱም በኋላ የተነሱት ነገሥታት የበኩላቸውን ጥረት አድርገው ነበር ዳሩ ግን ሁለቱን ወገኖች የሚያስማማ ሁኔታ ባለመፈጠሩ ምኞት ሆኖ ቀርቷል እንደውም ኋላ ላይ ለሮማ ኢምፓየር መውደቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ህህህህህ«ፎከሀ በዐዘቲከዐ አናቅጸ ሲኦል መለካውያን ሁለት ባሕርይ ባዮች የቁስጥንጥንያን ነገሥ ታት ዙፋን ተደግፈው በተዋሕዶዎች ላይ ያስፈነጥሩት የነበረው የመከራ ፍላጻ ተዋሕዶዎችን እጅግ ያስመረረና ጥላቻ ውስጥም የከተተ ስለነበረ «ሰይፈ ነበልባል ዘምድረ በዳ» በሚል የሚታወቀው የመሐመድ ሠራዊት የዐረብ ጦር የቁስጥንጥንያን መንግሥት በየአቅጣጫው ከቦ በሚያስጨንቅበት ወቅት እግዚአብሔር እንባቸ ውን ሊያብስ በመለካውያን ላይ ያመጣው መአት መሆኑን አምነው እንደ ቀድሞው አጋርነታቸውን አላሳዩም እንደውም ዐረቦች ግብጽን ድል አድርገው ሲይዙ ድርጊቱን የተቀበሉት በታላቅ ደስታ ነበር የተዋሕዶ ክርስቲያኖች በእስልምና መወረር የተባለው አብርሃም ከአጋር የወለደው እስማኤል የተባለ ልጅ ነበረው የአብርሃም ሚስት ሣራ እስማኤል የአብርሃም ወራሽ ይሆናል ብላ ስለሠጋች ባልዋ አብርሃምን እስማኤልን ከእናቱ ከአጋር ጋር እንዲያባርርላት ጠየቀችው እርሱም የሚስቱ የሣራን ቃል ተቀብሎ አጋርና ልጁ እስማኤልን ሸኛቸው አጋርም ልጅዋን በጀርባዋ አዝላ በበረሃ ስትጓዝ ሳለ እርሷም ልጅዋም በርሃብና በውኃ ጥም ሊሞቱ ስለደረሱ አንድ ድንጋይ ሳይ ቁጭ ብላ ስታለቅስ ትንሹ ልጅዋ እስማኤል በሁሄታው ተበሳጭቶ በታላቅ ቁጣ የቆመበትን አሸዋ ቢረግጠው ውሃ ፈለቀ አብርሃምም ለልጁ ለእስማኤል በበረሃ ውስጥ የተደረገውን ተአምር በሰማ ጊዜ ምንጩ ድረስ በመሔድ በአጠገቡ ቤተ መቅደስ ሠራ የቤተ መቅደሱም ስም ከአባ ተባለ በምሥራቅ በኩል ባለው በቤተ መቅደሱ ማዕዘን ጎን ከቀድሞ አባቶቹ የወረሰውን በምድር ላይ የመጀመሪያው ሰው አዳም ከገነት ይዞት የወጣው ነው የሚባለውን ጥቁር ደንጊያ አቆመ ከአባ በተባለው ቤተ መቅደስ አጠገብ ዘምዘም በሚባለው የእስማኤል ምንጭ አቅራቢያ አጋርና ልጅዋ ተቀመጡ። ገደብ የለሽ ግብርና የነፍስ ወከፍ ታክስ እንዲከፍሉ ይገደዱ ነበር ቀ አንድ ፓትርያርክ ሞቶ ሌላ ለመተካት ከገዥዎች ፈቃድ ለመ ጠየቀ ከፍተኛ ገንዘብ ይሰጥ ነበር በእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርኮች ላይ እስራትና ሥቃይ ገዥዎቹ ያደርሱባቸው ነበር ቀ በመስቀል ጦርነት ጊዜ እስላሞች በተዋሕዶዎችና በምዕራብ መለካውያን መካከል የተፈጠረውን ስር የሰደደ ቅራኔ ግንዛቤ ውስጥ ሳያሰገቡ ክርስቲያን በመሆናቸው በቻ ተዋሕዶዎች ለመስቀል ጦረኞች ካቶሊኮች ያግዛሉ ብለው በመጠራጠር በዓይነ መአት ይመለከቷቸው ነበር ቀ አብያተ ክርስቲያናቱ ከነሀብታቸው ያለ የሌለ ሀብታቸው ተሟጦ የተወረሱበት ጊዜ ነበር ህህህህህ«ፎከጳበዐዘቲከዐ አናቅጸ ሲኦል ቀ የሱኒ እስልምና እምነት ተከታይ የነበረው ሳላዲን የተባለው የግብፅ ገዢ የአስተዳደር ሥራውን እንደጀመረ ክርስቲያኖችን ከተለያዩ የሥራ ቦታዎች ከማባረሩ በተጨማሪ የውርደት ምል ክት ከሆነው ከጥቁር ልብስ በስተቀር ነጭና በተለያዩ ኅብረ ቀለማት ያጌጡ ልብሶችን እንዳይለብሱ ፈረስ እንዳይጋልቡ ከፍ ያለ መቀጫ ገንዘብ ለመንግሥት እንዲከፍሉ በማዘዙ ክር ስቲያኖች በግፍ የተጣለባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ያለ የሌለ ሀብታቸውን ሸጠዋል ርስታቸውንም ለእስላሞች እንዲሸጡ በመገደዳቸው ርስት አልባ ሆነዋል የመከራውን የግፉን ቀንበር መሸከም ያልቻሉ አንዳንድ ክርስቲያኖችም በነፃነት ለመኖርና ባለመብት ለመሆን የእስልምናን እምነት መቀበል የግድ በመሆኑ ሳይወዱ በግድ ሰልመዋል በቤተ ክርስቲያን መድረክ ላይ ዓቢዩን ሚና ሲጫወቱ የነበሩት የእስክንድርያ የግብፅና የአንጾኪያ ሶርያ አብያተ ክርስ ቲያናት ቀደም ሲል በ ዓም በልዮን ጦማር ምክንያት በተፈጠ ረው መለያየት ገዥዎቻቸው በነበሩትና የሁለት ባሕርይ እምነት ደጋፊ በሆኑ ነገሥታት ኋላም ግብፅንና ሶርያን በተቆጣጠሩ እስላ ሞች ባላባራ የመከራ ዝናብ በመደብደባቸው የቀድሞ ቦታቸውን አጥተው በምእመናንም ቁጥር ተመናምነው አሁን ያሉበት ደረጃ ላይ ደርሰዋልፎ እነዚህ አብያተ ክርስቲያናት ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርጉት በወቅቱ የነበሩትን የሮም ካቶሊክና የግሪክ ቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ነው ፅጋ አናቅጸ ሲኦል በሮም ካቶሊክ በምሥራቅ ኦርቶዶክስ ና በኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ያለው የእምነትና የሥርዓት ልዩነት የሮም ካቶሊክና የምሥራቅ ኦርቶዶክስ መለካውያን ለኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል ሁለት ባሕርያት አሉት ብለው ሲያምኑ የእኛ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ብላ ታምናለች የሮማ ካቶሊክ መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ የሠረጸ ነው ብላ ስታምን የምሥራቅ ኦርቶዶክስና የኦርየንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የጌታን ምስክርነት መሠረት አድርገው የመንፈስ ቅዱስ መሥረጽ ከአብ ብቻ መሆኑን ያምናሉ ዮሐ የሮማ ካቶሊክ ስለፐርጋቶሪ መካነ ንስሐ የምታምነውና የም ታ ስተምረው በሁለቱም ዘንድ ተቀባይነት የለውም መ በኦርየንታልና በምሥራቅ ኦርቶዶክስ የምንቀበለውን ሥጋና ደም ነፍስ የተለየው መለኮት የተዋሐደው መሆኑ ሲታመን የሮማ ካቶሊክ ግን ነፍስ ያለው መለኮት የተዋሐደው ብላ ታምናለች በካቶሊካውያን ዘንድ ከሥጋውም ከደሙም የሚቀበለው ቀዳሹ ብቻ ሲሆን ለምእመናን ግን ሥጋውን ብቻ ነው የሚያቀብሉ አቸው በምሥራቅ ኦርቶዶክስና በኦርየንታል አብያተ ክርስቲ ያናት ግን ሥጋውና ደሙ ለቀዳሹም ለምእመኑም እኩል ይሰጣል ፒፒ አ ተ ተሥመሙሚሙሙሙ ኡቁጐ« ኤኢርርቭርርሮ ር መ ን ሲያ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ መለካውያን የሚባሉት የግሪክ የሩማንያ የሩሲያ የቡልጋሪያ የሰርቢያ የቆጵሮስና የመሳሰሉት አብያተ ክርስቲያናት ናቸው ኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚባሉት የግብጽ የሶርያ የአርመንያና የሕንድና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው በካቶሊካውያን እንደሚታመነው ሰዎች ስለሠሩት ኃጢአት በመጸጸት ንስሐ ገብተው ሳለ ንስሐቸውን ሳይፈጽሙ ድነገት ቢሞቱ በመንግሥተ ሰማይና በዝሀነመ እሳት መካከል ልዩ የሆነ የንስሐ ቦታ ስላለ ነፍሶቻቸው ወደዚያ ሔደው ለኃጢአታቸው እስኪነዱ ድረስ መከራ እየተቀበሉ ቆይተው ኋላ ወደ መንግሥት ሰማዴ ይገባሉ ብለው የሚያስተምሩት ትምህርት ነው በቫቲካን ሁለት ጉባኤ ደሙ ለምእመናንም እንዲሰጥ ተወስኖአል ይባላል። አናቅጸ ሲኦል ሞርሞኒዝም «የኋለኞቹ ቅዱሳን የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን» በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ ዓመት መባቻ ላይ ምዕራቡ የኒ ውዮርክ ግዛት የሉተርንና የካልቪንን እምነትና ሀሳብ በሚደግፉ የተለያዩ ድርጅቶች የተጥለቀለቀበት ወቅት ነበር የሞርሞኒዝም እምነት መሥራች ጆሴፍ ስሚዝ ምንም እንኳን ቤተሰቡ በሰሜን አሜሪካ በስፋት የተስፋፋው የኘሬስባይቴሪያን እምነት ተከታይ ቢሆንም እርሱ ግን እውነት በአንዳቸውም ውስጥ የለም በሚለው አቋሙ በወቅቱ እንደ አሸን ፈልተው በነበሩት የእምነት ድርጅቶች በአንዳቸውም ላይ እምነት አልነበረውም በርከት ላሉ ጊዜያት በአእምሮው ለተፈጠሩት ጥያቄዎች አጥጋቢና አሳማኝ መልስ ለማግኘት የብዙዎቹን ደጅ መርገጡንና ዳሩ ግን መንፈሱን የሚያረካ መልስ ከአንዳቸውም ባለማግኘቱ በግሉ መጽ ሐፍ ቅዱስን ሲያነብ «ከእናንተ ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን ለእርሱ ይሰጠዋል» የሚለው የሐዋርያው የያዕቆብ መልእክት ለዘመናት የማይፈታ እንቆቅልሽ ሆኖበት ለነበረው ጥያቄ መልስ እንደሰጠ ውና በቃሉም መሠረት ወደ እግዚአብሔር አውትሮ በመለመኑ አብና ወልድ ተገልጸው ወደ እውነት እንደመሩት በእርሱም አማ ካይነት ከብዙ ዘመናት በኋላ እውነተኛዋ የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ለዓለም ይፋ እንደሆነች መለፈፍ ጀመረ የእምነቱ መሠረት ስለሆነው ስለመጽሐፈ ሞርሞን አመጣጥ ሲናገርም «በ ዓም ምሽት ላይ በትሕትና ወደ ኤልሻዳይ መጸለይ ጀመርኩ እግዚአብሔርንም በመጥራት ላይ ባለሁበት ጊዜ ያለሁበት ከፍል በብርሃን ተጥለቀለቀ ብርሃኑም ከቀትር ፀሐይ እስኪበልጥ ድረስ ወዲያውም ከአልጋዬ አጠገብ በጣም ያሸበረቀ ነጭ ካባ የለበሰ መላ አካሉ ብርሃን የለበሰ ሰው ከመሬት ከፍ ብሎ በአየር ላይ ተንሳፎ ታየኝ በስሜ በመጥራትም ወደ እኔ የተላከ መልእክተኛ መሆኑን ስሙም ሞሮኒ እንደሚባል እግዚአብ ሔርም ለእኔ የምሠራው ሥራ እንደነበረው እናም ስሜም በሁሉም አናቅጸ ሲኦል ሀገሮች ነገዶች ቋንቋዎችና ሕዝቦች መካከል በጥሩና በመጥፎ እንደሚነሳ ነገረኝ ቀደም ያሉትን የዚህ አህጉር ነዋሪዎች ታሪክ እና የመጡበ ትን ምንጭ ከየት እንደሆነ የሚናገር በወርቅ ሰሌዳዎች ሳይ ተጽፎ የተቀበረ መጽሐፍ እንዳለ ለጥንት ነዋሪዎች በአዳኙ የተሰጠውን የዘለዓለማዊውን ወንጌል ሙሉነትም በውስጡ እንደያዘ እንዲሁም ሁለት ድንጋዮች የብር ቅስት ውስጥ በደረት ኪስ ታስረው መቀበ ራቸውን የተሠሩትም ኡሪምና ቱሚም ከሚባለው እንደሆነ የእነዚህ ድንጋዮች ባለቤትና ተጠቃሚ የነበሩትም የጥንት ባለራእዮች መሆናቸውንና እግዚአብሔርም መጽሐፉን ለመተርጎም ዓላማ እነሱን እንዳዘጋጃቸው ነገረኝ ጊዜው ሳይደርስና ከእርሱም መልእ ክት ሳላገኝ ሰሌዳዎቹን ለማንም እንዳላሳይ አስጠነቀቀኝ ከዚያም ከእኔ ተሰወረ» ከዚህ በኋላ በኒውዮርክ በማንችስተር ኦንታሪዮ መንደር አጠገብ ካለው ኩሞራ ከተባለ ኮረብታ ከአንድ ቋጥኝ ስር ተደብቆ ማግኘቱን ጆሴፍ ስሚዝ ለሚቀርባቸው ሰዎች መናገር ጀመረ ከዚያም በ ዓም መዝገቡን ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ «መጽሐፈ ሞርሞን» የሚል ርፅስ ሰጥቶ ተረጎመው እንደ ሞርሞኖች አነጋገር መዝገቡ በአንድ ሞርሞን በተባለ ታሪካዊ ነቢይ የተጠቀሱና ያጠሩ ሲሆን ጽሑፉን ካጠናቀቀ በኋላ መዝገቡን ለወንድ ልጁ ለሞሮኒ ሰጠው እርሱም ከራሱ ትንሽ ቃላት በመጨመር በኩሞራ ኮረብታ ውስጥ ሰሌዳዎቹን ደበቀ እኤአ መስከረም ቀን ዓም ይኸው ሞሮኒ ከሞተ የተነሣው ሰው ለነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ታየው እናም ስለጥንታዊው መዝገብና ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ስለመተር ጎሙ አስተማረው እንደ ሞርሞኖች አገላለጽ «መጽሐፈ ሞርሞን» በጥንታዊት አሜሪካ ይኖሩ የነበሩ ሕዝቦች «ቅዱስ ታሪክ ነው» በጆሴፍ ስሚዝ አማካይነት የተተረጎመው «መጽሐፈ ሞርሞን» ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ስድስት መቶ ዓመት ገደማ ሌሂ የተባለ ከነገደ ዮሴፍ የሆነ እስራኤላዊ በትንቢተ ነቢያትና ለእርሱ ለራሱ በታየው ራእይ ተመርቶ ኢየሩሳሌም ከመጥፋትዋ በፊት ራሱንና ቤተሰቡን ከጥፋት ለማዳን መላ ቤተሰቡን ይዞ ከኢየሩሳሌም ወደ ምድረ በዳ መሸሹን ከልጆቹ ታናሹና በእርሱ መንፈስ የተጓዘው ህህህህህ«ፎቪከወዐክበዐዘቲከበ«ዐየቨ አናቅጸ ሲኦል ባለራእዩ ኔፊ በመዘገበው ታሪክ ተነስቶ የአንድ ሺ ዘመናት ታሪክን በመቀባበል በሚተርኩት ኔፋውያን «ነቢያት» ታጅቦ አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድኅረ ልደተ ክርስቶስ ላይ በመጨረሻው ዘጋቢ «ሞሮኒ» በተባለው መዝገብ ይቋጫል እንደ መጽሐፉ አገላለጽ ከክርስቶስ ልደት በፊት ስድስት መቶ ዓመት ገደማ ከኢየሩሳሌም የወጡት የሌሂ ዘሮች በምድረ በዳ ለ ዓመታት ያህል ተንከራተው በመጨረሻ «የቃል ኪዳንዋን ምድር» «ከምድር ሁሉ በላይ የተመረጠችውን ምድር» ማለትም ምድረ አሜሪካን ይረግጣሉ ይኸውም በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ማለት ነው «የቃል ኪዳንዋ ምድር» ምድረ አሜሪካ ከእግዚአብሔር የተሰጠቻቸው የሌሂ ዘሮች እርስ በእርሳቸው ባለመስማማታቸው የተነሣ በየጊዜው ይጣሉ ነበር የሌሂ ታላቅ ልጅ የሆነው የላማን ዘሮች እንደ አባታቸው በክፉ መንፈስ የሚመሩ በመሆናቸው ብዙውን ጊዜ በእግዚአብሔር መንፈስ በሚጓዙት የኔፊ ዘሮች ላይ በጠላትነት ይነሱባቸው ነበር በኋላም ኔፋውያንና ላማናውያን ተብለው ወደ ሁለት ሀገሮች ይከፈላሉ የኋላ ኋላ ግን ላማናውያን ኔፋውያንን ጨርሰው ከምድሪቱ ያጠፉአቸዋል የምድሪቱ ብቸኛ ወራሽም ይሆናሉ እንደ ሞርሞኖች እምነት ላማናውያን የዋናዎቹ የአሜሪካ ሕንዶች አባቶች ናቸው «መጽሐፈ ሞርሞን» ለሞርሞናውያን በምድር ካሉ መጻሕፍት ሁሉ የበለጠ ትክክልና የእምነታቸውም የማዕዘን ድንጋይ ነው። ብለው ደቀ መዛሙርቱ በጠ የቁት ጊዜ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ ግድ ነው ብሎ የተናገረውን ወስደው በዚያን ዘመን የነበረው የኛ ዓለም ጦርነት ለትንቢቱ ተፈጻሚነት ዓይነተኛ ምስክር እንደሆነ ለማሳመን ይጣጣራሉ «ከክርስቶስ ጋር በሰማይ ላይ ሆነው ለወደፊት በምድር ላይ የምትመሠረተውን የአምላክ መንግሥት በገዥነት የሚመሩ ሺ ከምድር ሳይ እንደሚዋጁ ማለትም ከሙታን ተለይተው በመነሳት ወደ ሰማይ እንደሚነጠቁ» የይሖዋ ምስክሮች ያስተም ራሉ «ታናሽ መንጋ» በሚል ስያሜ የሚጠ ሩዋቸው እነዚህ ከክርስቶስ ጋር በገዥነት የሚሰየሙት እጅግ ብዙ ከሆኑት ምድራዊ ተገዥዎቻቸው ከሆኑት በእነርሱ አጠራር «ታላቁ መንጋ» ዘ ከተባሉት ተለይተው የሚመረጡት በአገልግሎታቸው ብቃትና ጥራት መሆኑን ይገልጻሉ «ትንሹ» ና «ትልቁ» መንጋ የተባሉት ሁሉም የይሖዋ ምስክሮች ብቻ መሆናቸውን እዚህ ላይ ያጤኗል ሽ የክርስቶስ ዳግም ወደዚህች ምድር መምጣት በይሖዋ ምስ ክሮች ዘንድ አይታመንም የክርስቶስ ዳግም ምጽአት እንደ አርዮ ሳውያን እምነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተገለጸው የተወጋ ጎኑን እያሳየ በገሃድ በአካል የሚመጣ ሳይሆን ንጉሣዊ ግዛቱን ወደ ኣላባ ይቶከ በከዐየ አናቅጸ ሲኦል የጨ እ መ መመ ምድር የሚያዘነብልበትና «ታናሹን መንጋ» ከሞት የሚያስነሳበት እንደሆነ ነው የሚገልጽጹት በይሖዋ ምስክሮች ዘንድ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍጥሬ ነው የማትሞትና የማትፈርስ ዘላለማዊ ተይሮት ያላት ብ ሀለ ችውምፎ በዚህች ምድር በሕይወት የሚንቀሳቀሰውም በደም ሲሆን ደሙ ሲፈስ ወይም ዝውውሩን ሲያቆም ይሞታል በዚህ እምነታ ቸው «ሰው ከእንስሳት የተለየ አይደለምፊ የሰውና የእንስሳት ሞት አንድ ነው ሁሉም ወደ አፈርነት ይመለሳሉ» ሲሉ ያስተምራሉ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ግን ሰው በአርአያ እግዚአብሔር የተፈጠረ ሲሆን ከአራቱ ባሕርያትና ከደማዊት ነፍስ በመፈጠሩ በማናቸውም ነገር ከእንስሳት ጋር ተመሳሳይነት ሲኖረው ነገር ግን ከእንስሳት የሚበልጥበት እግዚአብሔርን የሚ መስልባት እንደ መላእክት ፍጹም የማትሞት የማትፈርስ የማትበ ሰብስ የምታስብና የምትናገር ዘወትር ሕያው ሆና የምትኖር ነባ ቢት ነፍስ ስላለችው ከእንስሳት ይለያል «ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ» እንደተባለ ሰው ሕያው የሆነች ነፍስ እንዳለችው መጽሐፍ ቅዱስ በሚከተሉት ቦታዎች ያስገነዝባል ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የሚመራ እውነ ደ ሰል የ ት ገጽ ዘፍ መዝ መክ ማቴ ቿ የሐዋ ራእይ ጽ አናቅጸ ሲኦል «ኢየሱስ ብቻ» ሃ በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረው ሊቢያዊው ሰባልዮስ እግዚአብሔር ኣንድ ገጽ ብቻ እንዳለው ያስተምር ነበር አንዱ ገጽ በተለያዩ ዘመናት ቅርጹን ለዋውጦ ታየ። የዘመናችን ሰባልዮሳውያን «ኢየሱስ ብቻ» ባዮች ደግሞ «ክርስቲያን ሞኖተይዝም» በማለት የሰባልዮስን ክህደት አዲስ ሰሌዳ ለጥፈውለት እያንቀሳቀሱት ይገኛሉ ድርጅታቸውን «የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን» በማለት የሚጠሩት የዘመናችን ሰባልዮሳውያን በካሪዝማቲካዊ እንቅስቃሴያ ቸው ፔንቴኮሳታል ከሚባሉት ሌሎች የኘሮቴስታንት ቡድኖች ጋር አንድ ሲሆኑ የጥንታዊቱን ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮም አይቀበሉምቆ ባለአንድ አምላክ ከርበሀ ነን የሚሉት እነዚህ ክፍሎች ሌሎች የእግዚአብሔርን አንድነትና ሦስትነት የሚያምኑት አብያተ ክርስቲያናትን ባለ ብዙ አማልክት ሀ አድርገው ይፈርጃሉ በብዙ አስተምህሮዋቸው ከሌሎች የኘሮቴስታንት ቡድ ኖች ጋር የሚመሳሰሉት እነዚህ ቡድኖች በሚከተለው አስተምህሯ ቸው ከብዙዎቹ ይለያሉ መጠሪያ ስማቸው እንደሚያስገነዝበው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የሚባለው አንዱ ኢየሱስ ነው ባዮች ናቸው «መለኮት ከዘላለም በአካል በባሕርይ በስም በግብር አንድ እንጂ ሁለት ወይም ሦስት አልነበረም በሦስት መንገድ ግን ራ ሱን ለሕዝቡ ገልጾአል በሦስት መንገድ የተገለጸበትም ምሥጢር በአብነት በሥጋ ዓይን ሳይታይ በወልድነት በሥጋ እየታየ በመንፈስ ቅዱስነት እስትንፋሱን በሕዝቡ ልብ ውስጥ በማሳደር ተገልጦአል» ቢቪ ቢንሱሲሱሲሱሲኢሱ ድዮ ሥሥ ኢየሱስን ማን ይሉታል ገ ኣህህህህወሂከዐስዐቲከ« አናቅጸ ሲኦል ይህ የ«ኢየሱስ ብቻ» አማኞች ትምህርት ከሰባልዮስ ትምህርት ጋር ፍጹም ተመሳሳይ መሆኑን ያጤኗልፊ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስ ገነዝበን ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአካል በስም በግብር ፍጹም ሦስት መሆናቸውን ነው አብ በሥጋ ተገለጠ ብለው የሚያምኑት እነዚህ ክፍሎች ቃል ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነ ፍስዋ ነፍስ ነስቶ ሰው መሆኑን ፍጹም ይክዳሉ ከዚህ ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሥጋነት ተለወጠ ሲሉ ያምናሉ «የአብ ርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም» ለሚለው የሐዋርያው ትምህርት ጆሮዋቸውን የደፈኑ ናቸው ጌታም ስለራሱ ሲናገር «የሰው ልጅ» እያለ መናገሩ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ ሰው በመሆኑ እንደሆነ ልባቸው አያስተውልምፎ መሠረታዊውን የድኅነት ትምህ ርት የማይቀበሉት እነዚህ ክፍሎች በፍጹም ክህደታቸው አላዋቂዎ ችን እያታለሉ ወደ ጥፋት ገደል እየወረወሩ ይገኛሉ። «መምህር ሆይ ዲዳ መንፈስ ያደረበትን ልጄን ወደ አንተ አምጥ ቼአለሁ በያዘውም ስፍራ ሁሉ ይጥለዋል አረፋም ይደፍቃል ጥርሱ ንም ያፋጫል ይደርቃልም በማለት ጌታ ልጁን እንዲፈውስለት የለመነው ሰው ልጃቸውን በየስፍራው ይጥለው የነበረው ርኩስ መንፈስ መሆኑን በመግለጽ ነው የእግዚአብሔር መንፈሰን ከሰይ ጣን መንፈስ መለየት የተሳናቸው እነዚህ ወገኖች ሰይጣን አንድ ጊዜ ከመሬት ሌላ ጊዜ ከግድግዳ እያላተመ ሲጫወትባቸው እነር ሱም ሆነ በዙሪያቸው የተሰበሰቡት መንፈስ ቅዱስ ወረደ እያሉ በእልልታ ይቀበሉታል «ከእግዚአብሔር የተነሣ ሰዎች ይወድቃሉ» በማለት የዚህ እምነት ተከታይ የተናገረውን ህሊና ያለው ሰው ፈጽሞ አምኖ በገ አናቅጸ ሲኦል አይቀበልም እግዚአብሔር ሊወድቁ የሚፍገመገሙትን ያነሳል እንጂ አይጥልም የሚያስጓራ የሚያንዘፈዝፍ የሰይጣን መንፈስ እንጂ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም ብዙዎች እየወደቁ ጉዳ ት በመድረሱ የዚህ እንቅስቃሴ መሪዎች ሰዎች በመንፈስ በሚገነ ደሱበት በሚወድቁበት ጊዜ ሊደግፉዋቸው ወይም ሊይዙዋቸው የሚገቡ ጡንቻማ ሰዎችን መመደብ ጀምረዋል የሳቅ ሪቫይቫል መሪዎችም በመንፈስ በሚሞሉበት ጊዜ ከሰው ጋር በመደጋገፍ ችላ እንዳይሉ ያስጠነቅቃሉ ዶክተር ጀምስ የተባሉት ይህን ምሳሌ ጠቅሰዋል «ራብዲ ክላርክ እሳቱን ያዙ በተባለው ኮንፈረንስ ላይ ቅባቱ በሚመጣበት ጊዜ ሰዎቹ የሚይዙት ሰዎች እንዳላቸው ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ገልጸአል ለዚህም አባባሉ በአስረጅነት ያቀረባት ይህንኑ ትእዛዝ የጣሰችውን የአንዲት የፍሎሪዳ ሴት ታሪክ ነበር መንፈስ ቅዱስ በእርሷ ላይ በወረደ ጊዜ ወደ ኋላ በመውደቋ ጭንቅላቷ ከግድግዳ ጋር ተላተመ ከዚያም ለአንድ ሳምንት ሆስፒታል ተኛች» በጸበል ቦታ ርኩስ መንፈስ ታማሚዎቹን ከአንድ ነገር ጋር አላትሞ እንዳይጎዳቸው ተጠማቂዎቹን የሚይዙ ሰዎች መኖራቸውን ልብ ይሷል በተአምራት ላይ የተመሠረተ እምነት ለጊዜው ቢካብም ካቡ የእንቧይ ካብ ስለሚሆን መናዱ አይቀሬ ነውር «ክፉና አመን ዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል» በማለት ጌታ ምልክትን አጥብ ቀው የሚሹ ወገኖችን በአመንዝራ መደብ መድቧቸዋል «እነሆ ጌታ ያለው እኛ ጋር ነው» በማለት በሚፈጥሩት ምትሀታዊ ተአ ምራት ብዙዎችን የሚያስቱ አስመሳዮች እንደሚመጡም ሲገልጽ «እነሆ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም እነሆ ከዚያ አለ ቢሏችሁ አትመኑ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ እናንተ ግን ተጠንቀቁ እነሆ አስቀድሜ ሁሉን ነገርኋችሁ» ብሏል አናቅጸ ሲኦል ተአምራት ከእግዚአብሔር እንደደረጉ እግዚአብሔርም የተአምራት ባለቤት ቢሆንም ሁሉም ተአምራት ከእግዚአብሔር እንደሆኑ ማመን ግን ሞኝነት ነው በቅዱስ መጽሐፍ እንዲህ የሚል ማሳሰቢያ ተጽፏል «ወዳጆች ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ መናፍስት ከእግዚአብሔር እንደሆኑ መርምሩ» መእወመና ግፍ ኣዛባላለፍወየቶከ ስዐፔኩህየ አናቅጸ ሲኦል ርር መ መመ መመመ መመመ ምዕራፍ አምስት የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፐከር እፎ ዲፎ እዐሃርበርበሆ እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከ ዓም ባሉት ጊዜያት በምዕራቡ ዓለም ማቆንጎል የጀመረውና በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ በሚገርም ፍጥነት ዓለምን እያካለለ ያለው የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ምንም እንኳን እንደስያሜው አዲስ ባይሆንም ቅሉ ምክንያቱም የጥንት አሕዛብን እምነት የሚ ያንጸ ባርቅ በመሆነ ሰለጠነ የተባለውን ዓለም በክህደት ፍልስፍና ፈረስ ላይ አፈናጦ ሽምጥ እያስጋለበው ሲሆን በማደግ ላይ ባሉት ሀገር ችም ላይ ግጣጮን እያጠላ ነው ዘመንኛው እንቅስቃሴ ምንም እንኳን ክርስቲያና ችን ለስልቱ ቢጠቀምም ቅሉ መ ፍጹም ነ አብይ ከመሆኑ ውጪ ሃይማኖታዊም አይደለም ሠራኢ መጋቢ እና ፈታሂ የሆነ ብቻውን ያለ አንድ ልዑላዊ አምሳክ መኖሩን የማያ ምን ዳሩ ግን ሁሌም ነገር አምላክ ነው የሚለውን የጥንት ፓንቴ ይስቶችን ፈከሀ አመለካከት የሚያራግብ ነው እንዲሁም የአዝጋሚ ለውጥን ነክዘክ ሀሳብ የሚያራምድ ሲሆን አምላክ የለም ከሚሉት አቴይስቶች አመለካከት ብዙም ያልራቀ ኢራሽና ሊስት ህ አመለካከት ያለው ነው «ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ» «ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ ከፍ ያለው ልዑል» ተብሎ በቅዱሳት መጻሕ ፍት የተመሰከረለትን ሕያውና ዘላለማዊ የሆነውን አምላክ ሟችና ፈራሽ በሆነው የሰው ልጅ እንዲሁም ግዕዛን አእምሮ በሌላቸው ፍጥረታት ተክቶ የሚያስተምር ነው የእንቅስቃሴው አራማጆች አምላክነትን በራሳቸው ለራሳቸው የሰጡ ከእነርሱም አልፎ ተርፎ ቁስ አካልን ሁሉ አምሳክነትን ያጎናጸፉ ናቸው ሁሉም ነገር አምላክ ነው የሚሉ ናቸውና አናቅጸ ሲኦል የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር እመ አበ አልቦ ሀበቦ ያመጣ በመግቦቱ ዓለምን የሚያስተዳድርና የሚመራ ኋላም የሚያሳልፍ እኔ ባይ አካል ከ አምላክ መኖሩን የማይቀበል ሲሆን ከዚህ ይልቅ ግን ነገሮች በራሳቸው ያሉ የነበሩ የሚኖሩ መሆናቸውን ይሰብካል ስለሆነም «አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንዲሁ መንገዴ ከመነገዳችሁ ኣሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው» የሚለው አምላክን ክደው «የእነርሱ ነት በመስታወት አሻግረው እንደሚያዩትም ይናገራሉ ይህ እንቅ ስቃሴ የእግዚአብሔርን «የጌቶች ጌታ» «የንጉሦች ንጉሥ» መሆንን ብቻ ሳይሆን የሰውን መልዕልተ ፍጡራን መሆንና በአርአያ ሥላሴ መፈጠሩን ይቃወማል በአንጻሩ ከሌሎች ፍጥረታት ልዩ የሚያ ደርገው አንዳችም ነገር እንደሌለ ያስተምራል እንደ እነርሱ አመ ለካከት ክቡር ሆኖ የተፈጠረው ሰው ከእንስሳትና ከእፅዋት በምንም አይለይም ፍጹም ዓለማዊ የሆነው የአዲሱ ዘመን አስተምህሮ በየፈርጁ ሲቀርብ የሚከተለውን ይመስላል የመጨረሻው ነጥብ በ ጅዐክህሀ ፈረንሳዊው ኢየሱሳዊ የካቶሊክ ቄስ ፔሪ ቴላርድ የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ መንገድ ጠራጊ በመሆኑ በአዲሱ ዘመን አማኞች ዘንድ እንደ አንድ ቅዱስ ይታያል። ቪርኸ እዘጪሃ አናቅጸ ሲኦል ዳግም ልደት ቄአርክ በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ዳግም ልደት የሚባለው በጥ ምቀት አማካይነት ከሥላሴ የልጅነትን ጸጋ የምናገኝበት ምሥጢ ር ነው ይህም «ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም» ያለውን የጌታ ቃል መሠረት በማድረግ በውሃ የሚፈጸመው ጥምቀት ነው የአዲሱ ዘመን የዳግም ልደት አስተምህሮ ግን ከዚህ የክርስትና ትምህርት ፍጹም የራቀና የሂንዱይዝምን እምነት የተከተለ ነው በሂንዱ እምነት መላው የሰው ዘር በአራት ደረጃ ይመደባል በኛ ደረጃ የሚመደቡት ብርሃሚ የተባሉት ካህናት በኛ » » ንጉሦችና ጦረኞች በኛ » » የእደጥበብ ባለሙያተኞች በኛ » » የተቀሩት ዝቅተኛ የሆኑ ሰዎች የእነዚህን አፈጣጠርም ሲያስረዱ ብርሃማ የመጀመሪያውን ሰው ማኑ የተባለውን ቀጥሎም የመጀመሪያዋን ሴት ሻታራፓ የተ ባለችውን ፈጠረ ከእነርሱም የሰው ዘር ሁሉ ተገኘ ምንም እን ኪን በዓለም ያሉት ሰዎች የተገኙት ከማኑ ቢሆኑም እኩል ግን አይደሉም ይሉና ከመጀመሪያው አራት ልዩ የሆኑ ሰዎች በሚቀጥ ለው መልኩ እንደተገኙ ያትታሉ ከማኑ ራስ ከሁሉም የሰው ዘር የሚበልጡት በሕንድ አገር ያሉት ቅዱሳት የሆኑት ብርሃሚ የተባሉት ካህናት ተገኙ ከማኑ እጆች ንጉሦችና ጦረኞች ተገኙ ከማኑ ጭን የእደጥበብ እውቀት ያላቸው ተገኙ ከማኑ እግር የተቀሩት ዝቅተኛ የሆኑ ሰዎች ተገኙ የዕጣ ፈንታ ጉዳይ ሆኖ «ከከፍተኛ ዘር የሚወለደው በሕይወቱ ዘመን መልካም ዕድል ይኖረዋል ካህናት መምህራን መሆን የሚ ችሉት ከከፍተኛ ዘር የሆኑት ብቻ ሲሆኑ ከዝቅተኛ ዘር የሚወለ ዱት ግን ካህንነት ወይም ገዥነት ወይም ማናቸውንም ዓይነት ኣለባላህኪከ«በዖክርዐተ አናቅጸ ሲኦል ከፍተኛ ሥራ ለማገኘት አይችሉም «ከዝቅተኛ ዘር የሆነ ሰው በጣም ደግና ብልኅ እንዲሁም ጀግና የሆነ እንደሆነ በሚመጣው ሕይወት የተሻለ ዘር ሆኖ ይወለዳል» ሲሉ ያምናሉ የዚህንም ሁኔታ ሲገልጹ «ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉ ነፍስ ያለበት ነው የነፍስ መገኛውም የዓለም ነፍስ ከሆነው ከብርሃማን ነው ብርሃማን ከቶ የማይሞት ዘላለማዊ በመሆኑ ሕይወት ያለው ፍጥረት ሁሉ የማይሞት ነው ስለዚህ ሰው በሞተ ጊዜ ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ወዲያው አዲስ በሚወለደው ሕፃን ሰውነት ውስጥ ትገባለች» ከላይ እንደተገለጸው ሁሉ በሂንዱ እምነት አንድ ሰው እየ ተደጋገመ እንደሚወለድ ይታመናል ይህንንም የውልደት ሂደት ሂንዱዎች ሲያብራሩ «ከከፍተኛ ዘር የተወለዱት ክፉ በመሥራት ቢኖሩ እንደገና የሚወለዱት ዝቅተኛ ዘር ሆነው ነው በሚቀጥለው ሕይወቱ ሁሉ ክፉ ሰው የሚሆን ከሆነ በየጊዜው ዝቅተኛ ዘር እየሆነ ይወለዳል ፍጹም በሽተኛ በመሆንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ስለሚሰቃይ ላደረገው የክፋት ሥራ ቅጣት ይሆንበታል።