Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይልቁንም እግዚአብሔር አዳምን በአርአያውና በአምሳሉ ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅንም ይይዙታል ሰቅለውም ይገድሉታል አላቸው ። ነገር ም ዶደስ አራተኛ ምዕራፍ ። እ ይህም የጌታችን ስቅለት በፈቃዱ ነው በፈቃዱስ ባይሆን ባልገደሉትም ነበር። ፈቃዱ ስለ ሆነ ገደሉት እንጂ ስለኛ ይሞት ዘንድ ፈቃዱ ነውና ። የሰውን ሽር አታስብምና አለው ። ኣንጂ የእ ጴጥሮስም በደብረ ታቦር ቤት በመከረ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስን ቁመውአዩት። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስም ምስጋና በብዙዎች መላእክት ምስጋና የምትመጣ መስቀልህ ትከሻ የማይችለው ክርስቶስ ሆይቪ አቤቱ ነፍሴን ወደ ብርሃን ቦታ አሳርፋተ።
ጌታችን ኢየሱስም መለሰ ። የሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ ጌታችን ኢየሱስም እንደሚፈራ ሰጡ ነገር በማብዛት አንድ ጊዜም ጸሎቱን አለወ ጠም። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቀ በሩ ። ጌታችን ኢየሱስም እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜ ወደኋላ ተመልሰው ሦስት ጊዜ በምድር ላይ ወደቁ ። የሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ መ ለ ለ በከ ዘ ጴጥሮስም ጌታችን ኢየሱስን ይዘው እንዳሠሩት ባየ ጊዜ የማልኮስን አንገት ሊቁቂርጥ ሾተሉን መዘዘ ። ዳግመኛ አይሁድ ጌታችን ኢየሱስን ፊቱን ሃያ ጊዜ በጡጫ መቱት ። በጦር በመወጋቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቀበሩ ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ትሉኝዘንድ ። ጌታችን ኢየሱስም መልሶ ታገሥ አላቸው ። ጌታችን ኢየሱስ ግን ዝም አለ ምንም አልመለሰም ። ነ ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እኔ ክርስቶስ እንደሆንኩ አንተ ትላለህ አለው ። ጌታችን ኢየሱስክርስቶስ ቸርይቅር ኤሬስ የማክሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ ስድስተኛ ምዕራፍ ። የረቡዕ ድርሳነ ማኅየዊ ግኗ ጌታችን ኢየሱስም ሹሙ ፈጽሞ እስኪያደ ቀው ድረስ አንዲት ቃል ስንኳ ሃሥ ሰም ። ፈሪሳውያንም ከዚህ ወጥተው ጌታችን ኢየሱስን ይገድ ሉት ዘንድ ከሄሮድስ ሰዎች ጋራ ተማከሩ ። ጌታችን ኢየሱስም ከደቀ መዛሙርቱ ጋራ ወደ ባሕሩ ወደብ ሄደ ያደረገውንም የረቡዕ ድርሳነ ማኀየፍ ተአምራቱን ሰምተው ብዙ ሰዎችተከተሉት የታመሙትንም ሰዎች ሁሉ አዳናቸው ። የረቡዕ ድርሳነ ማኅየዊ ዐራተኛ ምዕራፍ። የረቡዕ ድርሳነ ማኅየዊ ሰባተኛ ምዕራፍ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመ ቀበሩ ። አይሁድ ገን ጌታችን ኢየሱስን ነ እየሰደቡ አንድ ጊዜ የሐሙስ ድርሳነ ነ ወደ ምሰሶው ገፍተው ጣሉት « በዕለተ ዐርብ ብቻ አይደለም ሙሉሰደቡት እንጂ ። ጌታችን በዕውነት የባሕርይ አምላክ ነው በውነትም በጎ የሚሠራኃጢአትን የሐሙስ ድርሳነ ይቅር የሚልነው ፍጹም ነ ዕውቀት አይሁ ድ ሆይ ኃጥእ ሰው ኃጢአትን ን ይላልን ። ማኀየዊ የሐሙስ ድርሳነ ማኅየዊ በ ኃጢአትን ይቅር የሚል በጎ የማሬ እንደዚህ ያለውን አምላክ ገፉት ነ ደች ጌታችን ኢየሱስንም ይገርፉት ዘንድ እግሮቹ ንም እጆቹምን ከደንጊያ ጋራ የኋሊት አሠ ሩት ። የሐሙስ ድርሳነ ማኅየዊ ዐራተኛ ምፅራና « ኢላጦስም ወደ አይሁድ ወጥቶ አን ዲት ስንኳ በደል እንዳላገኘሁበት ታውቂ ዘንድእነሆወይውጭአወጣላችኋለሁ አላቸው ጌታችን ኢየሱስም ነጭ ሐር ለብሶ የሾኸ አክሊል ተቀዳጅቶ ወደ ውጭ ወጣ። በመርከቡ ውስጥ ያለ ሰዎች ሁሉ መጥተው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ አንተ ነህ እያሉ ሰገዱለት «ጌታ ችን ኢየሱስም ደቀ መዛሙርቱን እናንተም ከነዚህ ጋራ ልትሄዱ ትወዳላችሁን አላቸው « ጴጥሮስም መልሶ አቤቱ ጌታዬ የዘ ለዓለም ትምህርት ሕይወት ካንተ ሳለ ወዴት እንሄዳለን እኛስ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስ ቶስ እንደሆንክ ዐውቀን አምነናል አለው። ሞቱም ወደ ሲኦል በመውረዱ በጦር በመወጋቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቀበሩ ጢአቴን ሁሉ ይቅር ትሉዘንድ ከኃጢአ ሯ አንተ የሐሙስ አርኬ ና ሁሉ ታድኑኝ ከ ለሙ አሜን ። የዓርብ ድርሳነ ማኅየዊ ከሱም ጋራ ይሰቅሏቸው ከነ ሥራ ካካ የሰለፍ ሁለት ወንበዴዎች ህሰር ጌታችን ኢየ ም የመስቀሉን ዕንጨት በመ ሸከም ደክሞ ወዛ ትከሻውም ሊሰበር ደረሰ የሚፍገመገሙትን የሚደግፍ የወደቁትን የሚ ያነሣ እሱ ሲሆን መስቀሉን እንደ ተሸ ከመ በጐዳና ላይ አምስት ጊዜ ወደቀ « በወደቀም ጊዜ የዘንባባ ገመድ በአንገቱ አግብተው ሦስት ኃይለኞች ጐተቱት። ድርሳነ ማኅየዌ ጌታችን ኢየሱስም መ ላትክፉትውልድ እስከ ባላ ለለ የሌ ብሎወደኔ አምጡትአላቸውና ወደሱ ለሰህል የ ይህም ጋኔን ጌታችን ኢየሱስን ባየው አሸና ከናጎጧ ጣለው አማታው አራገጠው ጌታችን ኢየሱስም ሰው ሁሉ ሲሯሯጥ ባየ ጊዜ ይህን ጋኔን ተቆጣው ። ጌታችን ኢየሱስም ባያትጊዜአዘነላት ። ጌታችን። የዓርብ ድርሳነ ማኅየዊ ይህን በተናገረ ጊዜ ዓይኖቹ ተቀልእ ውለት ጌታችን ኢየሱስ በጌትነቱ ዙፋን ተቀ ምጦ አየ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቀበሩ ። ጌታችን ኢየሱስ ከተራራው ሲወርድ ብዙ ሰዎች ተከተሉት ። ጌታችን ። ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ አሰምቶ ተናገረ ። ከሞተች ከፈረሰች ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች ብዬ በውነት እነግራችኋለሁ ዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ ይህ ዓለም የሚፈረድበት ጊዜ ደረሰ ። ደዳግመኛም ጌታችን ኢየሱስ ጥቂት ቀን ከናንተ ነ ጋራ እኖራለሁ ። ኮ ጴጥሮስም እንዳይሞት በከለከለው ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ጴጥሮስን ባላጋራዬ ከኋላዬ የቀዳሚት ድርሳነ ማኀየዊ ወግድ ብሎ ተቁቄጣው ። ኣንጂ የእ ጴጥሮስም በደብረ ታቦር ቤት በመከረ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ በ ዘንድበግብፅ ተአምራት ካደረገ ከሙሲ በሹማምቱም ላይ እሳት ካወረደቀናዓ ከሚ ሆን ከኤልያስ ጋራ አይሁድ እንዳይገድሉት ጌታችን ኢየሱስ ምክሩን አልተቀበለውም « ከደብረታቦርወርዶስለእኛሞተ እንጂ። ጌታችን ኢየሱስም ያስነሣቸው በሞቱ ጊዜ ብቻ አይደለም ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ር እንደ ሰው የከፈትኸው የእሑድ ድርሳነ ማሕየዊ ። የሞተውንም ሰው አስነሣ « በመቃብሩም ኢላጦስ በውስጡ በቀበረው ጊዜ ፈያታዊ ዘየማንን አስነሣው « ነ እሑድ ማታም ጌታችን ኢየሱስ ደቀ ወዳሉበት ከዝግ ቤት ገባ ያረጋጋቸውና ደስም ያሰኛቸው ዘንድ « ጌታችን ኢየሱስም ቸር አላችሁን አትፍሩ አትደንግጡ እኔ ነኝ አላቸው « እነሱ ግን ምትሐት የታያቸው መስሏቸው ፈጽመው ፈሩ ።