Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስድሳ አምስት ልጆች የሀሊና ደወል ውስጥ እየተንሳፈፈች ብቅ ብላ ፈገግታዋን ስታሳር ፍባቸው የጠብመንጃዎቻቸው አፈ ሙዞች ፈገግታዋን መልሰው ያንፀባርቁ ነበር ደመናውና ጩጨጩረቃዋ ሲጋጩ ዙሪያቸውን ባህር ሠስሎ የተዘረጋው ሜዳ በልዬ ልዮ ጥላ እየተዥጐረጐረ ከፊታቸው እየራቀ ሆኖም ወደ ኖጳ እያቀረባቸው እያስጠጋቸው ይሄድ ነበር ። ከቅርብም ሆነ ከሩቅ የሚመጡት ሰዎች በመ ጀመሪያ አይናለም ስትሰራ ለማየት ነበር ። ባሏ ቢታሰር እርሱ የጀመረውን ከፍፃሜ ለማድረስ ሴቷ ልጅ እንደወንድ ታጥቃ ተነሳች እያሉ የሚያደን ቋት ቢኖሩም ሌሎቹ ደግሞ በማዘን ዝናቡን እየተዳፈሩ ይረዷት ጀምረው ነበር ። ለሁለት ወር ክረምት ወደየቤታቸው የሄዱትም ተማሪዎች ተመልሰው በመላላክ እቃ በማ ቀበል በእድሜ ላቅ ያሉትም የታዘዙትን በመስራት ሲያገለግሉ ይውሉ ነበር ። ስራው በመጣደፉ ትምህርት ቤቱን እንደዚያ ትኩር ብሎ ሲመለከት ባየሁት ጊዜ የሚያመልከው መስሎኝ ነበር ። ይህ ሁሉ ሲሆን ጓደኛው የቀረበለትን ጠጅ ከታዛ ስር ቁጭ ብሎ እየተከዘ ይኮመኩም ነበር ። እህ በየባላገሩ የመንከራተት ትርፉ እንደሷ አይነቶቹን ትኩስ ለጋ አበባዎች መቅሰም ነው ። የባላገር ሰው ልብሱ አዳፋ አንደበቱ ጐልዳፋ ቢነግሩት የማያዳምጥ ቢመክሩት የማይሰማ እምቢ ሳይል ግትር ነው ። ወገን በማጣቴ እኔም እንዴባላገሩ ከአፈሩ ከተፈጥሮ ተለ ይቼ የማልታይበት ደረጃ ላይ ልደርስ ነው ። ፊታ ውራሪ ተካ መጥተው ነበርና ወደእርሳቸው መለስ ብሎ በጥሞና «መሄዳችን ነው ። ወይስ ቁንማውንና ቱሀኑን ፈርታችሁ ነው። ረዘም ያለው ወጣት በነገር መጐንተሉን ወደጐን አድርጐ «እርስዎ እንዳሉት እንቅር እንሂድ የሚ ለው እሱ ነው ። የቅርቡን ትቶ የሩቁን እናስብ ማለት ህሊናን ማሳወር ነው ። ህልሙ ይታ የኛል » እያለ ወደሀዲስ ሲመለከት ጓደኛው በመ ገረም አተኩሮ አይኖቹን ይመረምር ነበር ።» አለ በልቡ የህሊና ደወል ጣ ነችው አለም ስጋ ለብሶ በኖረበት ዘመን ተቀዳሚ ስራ አድርጐ የያዘው የማስተማርን ተግባር ነበር ። እኔ የጎዳኝ ጠላትነታቸው አይደለም ሞታቸው ነው ። ቶሎሳ ቢኖር የዛሬው ደስታዬ እጥፍ በሆነ ነበር ። ምቀ ኝነት ተንኮልና ሸር ከዚህ ትምህርት ቤት ስራ ፊት ባይደቀኑ ኖሮ ዛሬ በህይወት ከኛ ጋር ይገኝ ነበር ። ልማዳችን ተንኮል ሸርና ምቀኝነት ነው ።
የህሊና ደወል «ችግሩ ገብቶኛል ። በዚህ ላይ ደሞ ህዝቡ አንተ እንዳልከው ጉልበቱንና ገንዘቡን አስተባ ብሮ ትምህርት ቤት ቢሰራም ህንፃ ብቻውን ትምህርት የሀሊና ደወል ቤት ስለማይሆን አስተማሪዎች ያስፈልጋሉ ። ዘለቄታ ያለው የትምህርት ቤቱ ስራ ነው ። የህሊና ደወል «የኔ መምጣት ነው እንዴ በሽታህ። የህሊና ደወል «አዎን አውቃታለሁ » «ውብ ናት። » የህሊና ደወል «መፅሀፉ ሂዱና አስተምሩ ብሎ የለም። የህሊና ደወል የአባ ጩፌም ሰዎች ተነስተውበታል ። ሀዲስ እጆቹን አንስቶ በጣለ ቁጥር ልባቸው በንዴት አብሮ የህሊና ደወል ግ ተነስቶ ይወድቃል ። ትንሽ ጊዜ ሲያገኝ በየ የህሊና ደወል ከግቢው አስወጣው ኣሉ ። ብቻ የትምህርት ቤቱን ስራ የጀመረበትን እግሩ የሱጴ ቦሮን የህሊና ደወል ምድር የረገጠበትን ቀን ይረግም ነበር ። ትምህርት ቤቱ ከፍፃሜ የህሊና ደወል ደርሶ ከማየት ሌላ ደስታ ያለው አይመስለኝም ። የመቶ የህሊና ደወል ዛ አለቃ የአዲሱ ተስፋቸውን ምንጭ ለማወቅ «ታዲያስ። ማታ ዝናሽ ቤት እንገናኛለን» ብለው ተለዩት ፊታውራሪ ተካ ከአዲሱ ትምህርት ቤት መሰረት ላይ ድንጋይ ጥለው ወደ ቤታቸው እንደተመለሱ መምሬ መሀሪ ነገሩ ከንክኖአቸው ነበረና «በዚህ ጉዳይ እጅዎን ማስገባት ጥሩ መስሎ አልታየኝም ። በሱጴ ሌላ ትምህርት ቤት የለም» አሏ የህሊና ደወል ቸው ። እድሜ የህሊና ደወል ዛ ያላደለኝ ሰው ነኝ ። የህሊና ደወል ዛ «የመጣሁበት ጉዳይ አባ ብያ አዎን ። የሰራነውን ሀጢአት የህሊና ደወል አላውቅም ። የህሊና ደወል «መሳሪያ እንዲገዙልን ነው ። ሀዲስ ጊዜ አላጠፋም ። በሶስተ የህሊና ደወል ኛው ጊዜ እንደበፊቱ አልቸኮሉም ። ድ የህሊና ደወል «እንደልማዱ ሰክሮ። ስራ ለሌለው በቅ የህሊና ደወል ምጥል ላደገው ላንዱ ልጃቸው ለምን ስራ እንደማይሰ ። ፊታውራሪ ጊዜ አላጠፉም ። ድየህሊና ደወል ፊታውራሪ ተካ ከተከታዮቻቸው ጋር መጥተው አንድ ድንጋይ ከቤቱ መሰረት ላይ ከጣሉ ወዲህ በቤቱ ስራ በኩል ከወሀ በቀር ሀዲስን የገጠመው ሌላ ችግር አልነበረም ። ጊዜ በአስራ አንድ ሰአት ሄዶ ቤቱን እየተዘዋወረ በሚጐ በኝበት ሰአት የሚሰማው ደስታ ለብዙ ጊዜ የተለየችውን ፍቅረኛውን እንዳገኘ ሰው ያህል ይሆንበታል ። አሮጌው ትምህርት ቤት ከዚህ ቦታ ላይ ባለመስራቱ እኔ የህሊና ደወል ንም ይገርመኝ ነበር ። የጀ የህሊና ደወል ጭ መረው የእጅ ጉዞ በትምህርት ቤቱ ስራ ብቻ ከአፎቱ ተመልሶ እንደማይዝግ አመነ ። እንለቅ ባንድ ትምህርት ቤት ምክንያት። ይህ ጥርጊያ የህሊና ደወል መንገድ ሱጴ ከገባ ወዲህ ሁሉም እግር አወጣ ። ሀዲስን ከቀን ህልሙ የቀሰቀ ሰው የትምህርት ቤቱ ደወል ነበር ። » «ከሁለት ሳምንት በሁዋላ እሁድ» የህሊና ደወል «ለምን አጣደፋችሁት። አይናለምን ያየበትን ቀን የህሊና ደወል ረገመ ። ፊታውራሪ ለግብዣም ሆነ ለማንኛውም ጉዳይ የቀ ጠሮ ሰአት የማያከብር ሰው በጣም የሚጠሉ መሆናቸ ውን ቶሎሳ ካንድም ሁለት ጊዜ አማውቶት ነበርና ከእ ርሱ በሁዋላ የሚመጣ ሰው ባለማየቱ ሀዲስ ደንግጦ «ዘገ የሁ መሰለኝ ። የአይና ለም እናት በድንገት አልጋ ላይ በዋሉ በሶስተኛው ቀን ሰውነታቸው አብጦ የደም ስሮቻቸው ተኮማትረው ከአስራ የህሊና ደወል አምስት አመት በፊት የሞቱበትን ምክንያት ምናልባት የሚያውቅ ሰው ቢኖር «ሀኪም» የሺጥላ ብቻ ሳይሆን አይቀርም ። ቂል ነኝ ግን አንድ ነገር አው የህሊና ደወል ቃለሁ ። የህሊና ደወል ሀዲስ መልስ ለመስጠት አላመነታም ። ቀጠሮ የማያከብር ሰው ለኔ ሰው አይደለም። የህሊና ደወል «አይ የደብተራ ነገር። የህሊና ደወል አይናለም ንዴት ይሁን ወይም ፍርሀት የሚያሰ ቃያት የትኛው እንደሆነ ለይታ ባታውቅም አዲሱን ትምህርት ቤት አልፈው ሲሄዱ ከወሰዳችሁኝ ላይቀር ይህን ትምህርት ቤት አፍርሱልኝ ሳትል በመቅረቷ ውስጥ ውስጡን ይቆሟት ነበር ። » «ፊታውራሪ ለክፋት ሰው አይፈልጉም» አለውና ቀጥሎ «ይህ ትምህርት ቤት ስራው እንዳያልቅ አንዱ አስጠንቁሎበት ነው እንጂ እንዲሁ በየጊዜው እክል አይገጥመውም ነበር ። የህሊና ደወል ቋ «ካንጀትህ ነው እንዴ። » አለ ሀዲስ ። » የህሊና ደወል ጭ «አላሰብኩበትም ። የሰው ልጆች አንድነትና እኩልነት በፍቅር ለመመስረ የህሊና ደወል ትና ለመገንባት ከትምህርት ቤቶች የተሻለ ቦታ የለም ። የህሊና ደወል ጣ ባላባትነት ከእንግዲህ ዋጋ የለውም ። የህሊና ደወል «ተባረክ ። «የለም ። የህሊና ደወል ን የህሊና ደወል ፎ ሀዲስ ወደ ጫጉላ ቤቱ ተመልሶ አይናለምን በሰቀቀን በሽልሟ ትውጣ ባክህ ተማለዳት» የሚል ድምፅ አቅፎ ሳማት ። የህሊና ደወል «ጥድፊያው የት ለመድረስ ነው። ሀዘኑ በበለጠ የሚከብደኝ ግን የጀመርኩት ትምህርት ቤት ስራ ከፍፃሜ ሳይደርስ ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም እንዲሉ ቁሞ መቅረቱን በማ ፄ የህሊና ደወል ስብበት ጊዜ ነው ። ወደሱጴሌ ቦሮ መጥቶ የአዲሱን ትምህርት ቤት ስራ ከጀመረ ወዲህ እጆቹ ከስራ ላይ ውለው አሳቡና ድርጊቱ የህሊና ደወል ተገናኝተው በማየቱ እምነቱ እየጠነከረ ህይወቱ አዲስ ትርጉም እያገኘች ከትምህርቱ ቤት ህንፃ ጋር እያደጉ ቁመትና ወርድ እየጩመሩ ይሄዱ ነበር ። የሰሙ ወላጆች ልጆቻቸው ከእርሱ ጋር እንዳይውሉ በጥ የህሊና ደወል አይናለም በጅምር የቀረውን ትምህርት ቤት ከፍ ፃሜ ለማድረስ ቆርጣ የተነሳችው እንደልማዷ በማለዳ ተነስታ ወደትምህርት ቤቱ በመሄድ ግድግዳውን ይዛ ስታለቅስ ቆይታ ወደ ቤት ለመመለስ በምትጣደፍበት ወቅት «እኔ ከፍፃሜ ለምን አላደርሰውም። ወደቀኑ መጩረሻ ላይ ፀሀይዋ የጋለ አሎሎ መስላ ለጥቂት ጊዜ ከአድማሱ ላይ ተንሳፍፋ ስትጠልቅ ሁሉም ከትምህርት ቤቱ ፊት ለፊት ካለው ድንጋይ ዙሪያ ተቀምጠው ትኩስ ቡና እየጠጡ ቀን ያከናወኑትን ስራ በፍቅር አይን በሚመለከቱበት ወቅት ፊታውራሪ ተካም ጩለማ እየጋረደው የሚሄ ደውን የትምህርት ቤቱን ህንፃ ትኩር ብለው እየተመለ የህሊና ደወል ከቴ የትምህርት ማስፋፋትን ስራ ቀደም ባለው ዘመን ጀምሬ ብሆን ኖሮ ስንቱን ሰው ለቃልቻ ከመስገድ ለማዳን በቻልኩ ነበር እያሉ በልባቸው ያሰላስላሉ ። ፊታውራሪ አንድ ቀን ወደመምሬ ፊታቸውን መል ለው «እነዚህ ሰዎች ከጧት እስከ ማታ ካፍያ ዝናብ ቁርና ሀሩር ሳይሉ ለድካማቸው ዋጋ ሳይጠይቁ የሚሰ የህሊና ደወል ሩት ለምን ይመስልዎታል። ፊታውራሪ አንገታ የህሊና ደወል ቸውን ቀና አድርገው ፊት ለፊት ተመለከቱት ። ከትምህርት የህሊና ደወል ቤቱ ጋር ስገነባሽ ነው የከረምኩት ። ሰውነቱ ግን እን የህሊና ደወል ደደነዘዘ ቀረ ። » «የእልቄ ማርያም ትምህርት ቤት አስተማሪ ነኝ ነበርኩ» የአዲሱ ትምህርት ቤት ምስል መጥቶ በአሳቡ ተቀረፀ ። አጉል ተስፋ ባላሳድርብህ ኖሮ ለዚህ አትደርስም ነበር» የህሊና ደወል «የለም ጋሼ እንዲህ አትበል ። » አሉ ፊታውራሪ ። ግን ከሀዲስና ከአይናለም ይልቅ ፊታ ውራሪ ተካ ስለትምህርት ቤቱ ስራ ከፍተኛ ስጋት ኣድሮ ባቸው ለእረፍት ቀርቴ ለእህል እንኳ ጊዜ ማጣት ስለ ጀመሩ አንድ ምሽት ሊጠይቁት መጥተው ገና ቁጭ የህሊና ደወል ከማለታቸው «ለምን እንደዚህ ይሯሯጣሉ። » አለ በልቡ የህሊና ደወል ሀዲስ በልቡ ከሚሰማው ደስታ የተነሳ መላ ሰውነቱ ይንቀጠቀጥ ነበር ።