Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዲስ አበባ ሐምሌ ቀን ዓምም በአርቲስቲክ ማ ተ ሚ ያ ።ባ ያለደራሲው ፈቃድ መልሶ ማተም ክልክል ነው። ያንድአገርታሪክ የሚታወቀው በሕንጻዎቹና በሐውልቶቹ በጽሑፎቹና በልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎቹ ሌላም እንዲሁም እነዚህን በመሳስሉት ሁሉ መሆኑ ግልጥ ነው። ስለዚሀም እኛኢትዮጵያውያን አገራችን ጥንታዊት መሆኗን ሥልጣኔንም በመሻት ዐዋቆችና አስተዋዮች አባቶቻችንም ከደኅና ሙግት ሰነፍ ዕርቅ ይሸ ላል ብለው የሚመክሩን ስለዚህ ነው ። ስለ አንዲት ገበያተኛ ሴት ።
ትዳር መያ ዝም ስለማይቀር ባል አግብታ ስትኖር አንድ ቀን እናትና አባቷ ከሞቱ በኋላ ብዙ ጊዜ ቄይቶ ባሏ ወደ መንገድ ሲሄድ አንድ አታላይ ሰው ተጠባብቆ መጣና ቤቶች እንደ ምን ዋላ ችሁ አለ ። አንድ ሜስቱ የተጫወተችበት ሰው ። አንድ ሰው ሚስት አግብቶ ይናኖር ነበር። ሁለት ወንድ ልጆች የወለደ አንድ ድኻ ሰው ነበር ጊዜ ሞቱ በደረሰ ጊዜ ያለወ። ከዕለታት አንድ ቀን ሣር ወደ ለመለመበት ውሃ ወደ ፈለቀበት ተሰዶ ሲሄድ ፍየል አገኘችውና እያ ድኻ ጥጃ ወዴት ትሄዳለህ በማለት ጠየቀችወ። ወይዘሮ ጦጢትም እንደዚሁ አያ ድኻ ጥጃ ወዴት ትሄዳ ለህ አለችው እሱም ሣር አለመለመበት ውሃ እፈለቀበት ነዋ አላት ። ፍየል አያ ድኻ ጥጃ ነፋኝ ቀበተተኝ አንድ ጊዜ እባክህ ሚያ ልበልና ይውጣልኝ አለችው ። ጦጢትም አንደዚሁ አያ ድኻ ጥጃ እረ አባክህ እኔንም ነፋኝ ፈቃድ አድርግልኝና አንድ ጊዜ ጮኬ ተንፈስ ልበል አለችና ለመነችው ። እረ የታባክንስ ብለው በዚያ በደሬ ፍልጥ አንድ ጊዜ ቢያቀምሱት እበላለሁ እጠጣለሁ እያለ ይለፈልፍ ዥመር ። ዘዚህ ዘዴ ዙሉ ንም ክስፈጀ በኋላ አይጥን አንድ ክብት ጥለን ሥጋ እን ብላ አላት ይሁን ተባብለው ተስማምተው አርደው ክጨረሱ በኋላ አቶ ዶሮ ፄሽትና ኩላሊት አቀረበና ምረጭ አላት ። እሱም እሺ ብሎ ክሳየችው ቦታ ተቀምጦ ሳለ ጤፍ ወቂዎች ሆ ሆ ሲሉ ሰማ ሖ በዚህ ጊዜ እንኩዬ ውሺትን አረ ይኸ የምሰማው ሆታ ምንድነው እባክሽ አለና ጠየቃት። የምር መስሎት አቧውሠ ሙ እንዳለችው ዘብ ገብቶ ተጠንቅቆ ሲጠብቅ ቄየ ከፅለታት አንድ ቀን ጦጢት አያ ነብሮ አረ ይህች እንኩዬ ቀበሮ ጐድ ታ ደርገናለች አለችው ። ከዕለታት አንድ ቀንኝ አንድ ድኻ ሰው ሎሌነት ለመግባት ደብዳቤ ጽፎ ከመንገድ ሳይ ሲጠባበቅ መስፍኑ በበ ቅሎ ተቀምጦ ባጀብ ሆኖ በግርማ መጣ ። አራተኛ ይሀ ሰው ለምን ተሸነፍኩ ብሎ ተናዶ እንደ ገና ተነሥቶ እገበያ ቢወጣ አሁንም ያነኑ ሰው አህያ ሲሸጥ አገኘው ። ስለ አንድ ሽማግሌ ምርቃት አንድ ሽማግሌ ሁለት ልጆች ነበሩት ። ጥቂት ቀንም እንደ ተጓዙ አንድ ሰው ድመት ይዞ በመ ንገድ ሲሄድ አገኙ ። ስለ አንድ መንገድ የሄደ ሰው። አንድ ባለትዳር ሰጦ ባንድ አገር ውስጥ ይኖር ነዘርና ከዕለታት አንድ ቀን ከልጆቹና ከሚስቱ ከቤተ ሰቦቹ ሁሉ ተሰነ ባብቶ ወደ ሩቅ አገር ሄደ « ብዙ ወራትም ክሳለፈ በኋላ ወዳ ገሩ ተመለሰ ። ስለ አንድ ንጉሥ የዘመንሁናቴመጠየቅ በዱሮ ጊዜ በንድ አገር አንድ ገናና ንጉሥ ነበረ ይካ ሳል ። አንድ የሀገር ቀንደኛ የሆነ ትልቅ ባለጠጋ ሽማግሌ ሰው አንዲት መልከ መልካም ልጃገረድ ልጅ ነበረችው ። ልጅ ቷም በጣም ስላደገች ትልቁ እየሎራ ትንሹም እየፈራ ጠያቂ አጥታ ባበቷ ቤት ብዙ ጊዜ ቁየች ከዕለታት አንድ ቀንም ሁለት ሰዎች ሊያጪት መጡ ። በዚህ ጊዜ ያ ልጅቱ በኅሊ ናዋ ፈቅዳው የነበረው ሰው በረዥም ክር ይሰፋ ነበርና ክሩ እየተተበተበ እንዳያስቸግረውና በፈተናው እንዳይወድቅባት አስባ እነዚህነ መትና ወር ዳቸው እኩል የሆኑ ሸሣማዎችእኩልዝምሩና ቀድሞሰዓናቶ ለጨረሰው ልጂን እሰጣለሁ ወዲያ እንደሚሄድ ሰው በፊቱ አንድ ዕቃ ይዛ አለፍ ስትል ጠቀስ አድርጋ ሰውዬው ክር ባጭር አለችው ። አንደ ፊተኛወአኳኋን አስተካክላለሁ በማለት ደግሞ ነጨለት ይሁን እንጂ ሚዛኑ መተካከል ስላልቻለ እንደ ገና አንድ ጊዜ ከዚሀኛው አንድ ጊዜ ከወዲያኛው እያለ በመብላቱ ሥጋው እያደር እያነሰ ሄደ « ከዚህ በኋላ እነኛ የተጣሉ ድመቶች ጨርሶ ሊበላባቸጦ መሆኑን ስለ ተረዱትጌታው አቶቀበሮአንግዲሀ ዳኝነትህን አየ ነው ስጠንና አኛውተስማምተንእንበላዋለንአሉት። እነሱም ምንም ለጊዜው ቢደነግጡ የወደቀባቸውን ተነሥ ተው ቢያዩት ወርቅ የተመላበት ከረጢት ሆኖ አገኙት ሖ በዚህ ጊዜ ይሀ በሽተኛ ሰው ለሚስቱ እኔ ያልኩሽ ነገር ደረሰ ቀን ላምጣው ብትዬኝ ለኛ ክለው እግዚአብሔር ያመጣዋል እንዳልኩሽ ይኸው አምላክ በጃችን ሰጠን አለና በእምነት ላይ ያለወን ትልቅ ኃይል አስረዳት ። ሎ እንድ ቀላዋጭ ሰው ሖ ፅድሜ ልኩን በቅልውጥ የሚኖር አንድ ሰው ነበር ። « እሱም ሁል ጊዜ በክባቢው ያሉት ሰዎች አኽል ውሃ የሚ ቀምሱበትን ሰዓት እየጠበቀ በየተራ ጎረቤቶቹን ያስቸግር ነበር « ነገር ግን አንድ ናዓመት በሀገሩ ውስጥ ከፍ ያሰ የአኽል ችግር ስለ ገባ እንኳን ለውጭ ሰው ለመስጠት ይቅርና ለራስም የሚበላ ለማግኘት አዳጋች ሆነ ። ብልጐ ዳኛ አደራ አስቀማጩን ሰው ጠርቶ አሁን ያስ ጠራሁሀ እኔ በድንገት ከዚህ አገር ከችመቴ ተሽሬ መሄዴ ነው ብጠይቅም ባስጠይቅም ታማኝ ሽማግሱሌ ባገር ያለኸው አንተ መሆንህን ሰማሁ ስለዚህ ፅቃዬንና ያለጓን ገንዘቤን በሙሉ አንድ ጊዜ አንሥቼ ለመሄድ ስለማይቻለኝ አንተ ዞንድእንድታስቀምጥልኝና በየጊዜው ሰው ስልክአንድትሰጥልኝ አለምንሃለሁ አለው ። በዚህ ጊዜ ይህ ሰው ፍየሌን ሰበርክ አለችኝ ብሎ ያን ቺን ፍየል የት አግጓቼ ነው የሰበርኩት አልነክሁትም የመታ ብሽ አንዳለ ፈልጊው እያለ ሲናገርና ሁለቱም ቁመወ ሲጨቃ ጩቁ አንድ መንገደኛ ሰው መጣ ። ባንድ አገር ውስጥ ሚስት አግብቶ በሕግና በሥርዐት የሚኖር አንድ ሰው ነበር ። ስደተኛውም ምንም ኪሆን ዳኛው ያለሕግ ሚስትሀን ስጥ አይለኝም ብሎ ስለ ተማመነ ሁለ ቱም ተያይዘው አፍርድ ቤት ሄዱ « በዚህም ጊዜ ሚስትህን ስጠኝ ልውለድላት በዬ ሰው ለዳኛው እግዚአብሔር ያሳይዎ መላክ ይንገርዎ ይህ ሰው ከወጭ አገር ተሰዶ መጥቶ በገራችን ከተቀመጠ አያሌ ጊዜ ሆኖታል ብዙ ጓዓዝም ስላለው አብረውህ ያሉት ወጣቶች ምኖ ችህ ናቸው ብዬ ብጠይቀው ልጆቼ ናቸው አለኝ እንግዲ ያው እኔ ልጅ የለኝም ሚስትሀን ስጠኝና ትውለድልኝ ብለው እንቢ አሻፈረኝ አለኝ እኔም ለራሱ ብቻ አሳቢ ምቀኛም መሆኑን ስለ ተረዳሁ እንደ ፀሓይ የሚያበራው ዊርድዎ ይሀ ንኑ ግፍ ተመልክቶ እንደሚያሰጠኝ በማመን ይኸው ከገናናው ችሎትዎ ቀርቤ እገኛለሁ ሲል አመሰከተ « ዳኛውም ብዙ ጊዜ በመገረም ቁይቶ አረ ለመሆኑ አንተ ከወዴት አገር የመጣሀ ሰው ነሀ ሕግና ሥርፀት ያልሰማሀና ያላ የህምቀኛ አያሌ ልጆችእያሉህ ይህ ሰው አንድ እንኳ ልው ለድ ቢል የምትከለክለው ምን ጐድ ነህ በል አሁንም ሚስ ትህን እንድትሰጠው ትእዛዜን ሳትፈጽም ብትቀር ግን የሚደር ስብህ ቅጣት ከባድ ይሆናል ሲል ይግባኝ የሌለወ ውሳኔ ሰጠ « ከዚህም የተነሣ ሚስቱን አስረክቦ በመናደድና በማዘን ልጆቹን ይሀ እንደ ተቀመጠ ድንገት እንደ ጐንፋን አድርጎ አመመውና እመንገድ አጠገብ በሠራውቤት ውስቼፔ ተኛ። ባንድ አገር ውስጥ ይቀመጥ የነበረ አንድ ሰው ከዕለታት አንድ ቀን አያ ዝንጀሮን እባብንና ዐይጡትን አስከትሎ ወደ ሴላ አገር ለመሄድ መንገድ ሇመረ « እነዚህንም ሦስት አውሬዎች ይዞ ከጧት እስከ ማታ ሲጓዝ ውሎ ቀኑ ስለ መሸበት መንደር ወዳለበት ተጠግቶ የሚ ያድርበት ቦታ ሲፈልግ አንድ ሀብታም በለጸጋ ቡልክውን አጣ ፍቶ ከደጁ ተቀምጦ አገኘ ። እሷም ጌታዬ ሆይ እኔ የምኖረወ መሬት ጭሬ ለቅሜ ነው አንተን የምረዳበትምን ዐቅም ኦስለኝ ብለህ ነው ነገር ግን አንድ ዞታ ላይ ያየሁት የተቀበረ ፅቃ አለና መፄፈሪያ የሚሆን እንካሴ ይዘሀ ተከተለኝ አለችው « ይህም ሰው ቃሏን ሰምቶ መቄፈሪያውን ይዞ ተከተለ « ዐይጢትም አንድ ዱርሮ ከተማ ተሠርቶበት ወደ ነበረ ስፍራ ወስዳእዚሀ ላይ ቄፄፍር ስትል አመለከተችው እንደ ተነገረውም ጥቁት ሰዓት ክፄፈረ በኋላ አንድ ማሰሮ ወርቅና ብር አገኘ በዚ ሀም እጅግ ተደስቶ ጠቋሚዋን ስላደረገችለት ርዳታ ብዙ ካመ ሰገናት በኋላ አህያና በቅሎውን ገዝቶ ጐዞውን ወደ ፊት ቀጠለ ። ያም ሰው በዚያ ገደል ተንከባሎ እሥር ሲደርስ አንድ ትልቅ ዝንጀሮ ዥርባ ላይ ወደቀ ። ይሀ ከዝንጀርው ጋራ ስምምነት ያደረገ ሰው ሕዝቡን ገንዘብ ለኔ ብትሰጡኝ መድኀኒት ፀውትቅ ነበር አላቸው ይህ ከሆነማ በማ ለት የድከሙን ዋጋ ለመስጠት ባንድነት በተስማመሙጊዜ ዝን ጀሮው ከመናጠቁ ስለ ታገሠ አንድ ሰው ሳይቀር በነፍስ ወከፍ ሁሉም ገንዘብ አዋጥተው ስደተኛውን ሰው በንድ ። በዚሀ ጊዜ የደረሰበ ትን ችግርና ፈተና ሁሉ ለነእያ ዝንጀሮ በነገራቸው ሁናቴ በሙሉ ዘርዝሮ ከገለጸለት በኋላ ያ በእንግድነት አላድሮት የነ በረው ሰው አስቀድሞ እባቡ እንደ ተናገረው ሁሉ ክፋቱን አንድ ፈጸመበት ዐይጥና ዝንጀሮ ግን በዘመነ ሕይወቱ የማይዘ ነጋ ውለታ እንደ ዋሉለት አስረድቶ በል አንተም እንደ ጓደ ኞችህ የምታደርገውን ችሮታ ስጠኝ ሲል ጠየቀው « እባቡም እኔ ንብረትና ሀብት ስለሌለኝ ምንም የምረዳህ ነገር የለኝም ቢሆንም በስተሰሜን በኩል በሚታይህ ተራራ ባሸገር በለው ታላቅ ከተማ የሚኖረው ንጉሥ በጣም የሚወ ዳትን አንዲት ቅንጣት ልጁን ለመዳር ይዘጋጃልና ይህችን ልጅ እኔ እንዴ ምንም በርትቼ በመርዝ ልነድፋት እችላለሁ በዚህ ጊዜ አንተ ይሀችን መድኀኒት አጥብቀህ ያዝና በታመ መች ሰዓት አድናታለሁ በማለት ወደ ንጉሠ ዘንድ ቅረብ ከተፈወሰችም በኋላ ላንተው እንዲድርልህ ጠይቀው አለው ። ሰው በተፈጥሮው አስተዋይና ዐዋቂ ሆኖ ሳስ እንስሳት ያደረጉትን ርኅራቴ ያኸል ሳይኖረው ቀርቶ በለውለታ ስደተኛውን ገደል መጣሉ የተገባ አይደለም « ስለ አንድ አንበሳና ዝንጀሮ « አንድ አንበሳ ከእንስት ጓደኛው ጋር በዋሻ ውስጥ ይኖር ነበር ከዕለታት አንድ ቀን ለአደን ወደ ሩቅ። ሰው የሚባለውም ፍጥረት ግዙፍነቱ ከዝጥኖን በላይ ይመስለው ነበር አንበሳውም እያደገና እየጐረመሰ ሄደ « ከዕለታት አንድ ቀዓ አጭር ቀጭን የሆነ አንድ ሰው ጓዙን ይዞ ባጠገቡ ሲያልፍ አየ በዚሀ ጊዜ አንተ ማን ትባሳለህሀ ብሎ ጠየቀው እሱም ሰው አባላለሁ ብሎ መለሰለት ። ሰው። ሰው። ከትልቅ ጉልበት ትንሽ ብልኅት የሚባለውም ስለዚህ ነው « ስለአንድተንኩለኛሰውናስለ አንድገበሬጓደኝነት ሬ ካንድ አገር አንደኛው በርሻ ሥራ ሁለተኛው በተን ኩል ሥራ የሚተዳደሩ ሁለት ሰዎች ነበሩ « ከዕለታት አንድ ቀን ጊዜ አጋጥሟቸው እነዚህ ሁለት ሰዎች ጓደኛ በመሆን እየተጨዋወቱ ሲያዘግሙ ይሀ የተንኩል በዙር ልጅ የሆነ ሰው ለዚህ መልክም ሠራተኛ ያልሆነ ምክር ሰጥቶ ንብረቱን ለማፍረስና ለማንከራዞት እንደዚህ የሚል ሐሳብ አቀረበለት « ሰማህ ወይ ወዳጄ አጥብቆ መሥራት ጥቅም መሆኑን ስለ ተረዳሁ ወዲያና ወዲሀ አየተዘዋወርሁ ክንተ ከትጉሁገበሬ ኑሮ የተሻለ እኖራለሁ ስለዚህ አንተም እንደዚህ ዐይነት ኑሮ እንድትኖር ሚስትህን ፈተህ በሮችሀን ሸጠሀ ከእኔ ጋራ ሁን አለው ። ሁለተኛ ጊዜ እየደጋገመ አንተ ሰው አትቸኩል አትቸኩል እያለ አስ ቸገረው ። ወፋም ድምፁን ታውቅ ነበርና ከጓደኞቿ ጋራ አንዣባ መጥታ ከአገልግሉ ከንፈር ላይ ዐርፋ ልጁ ሁለት ጊዜ አንኳ ሳይጐርሥ እነሱን እነሱን ሲመለከት በልተ ውበት ሲሄፍ ሶረኔም አንደ ልማዷ ከርሱ ጋራ ስትጫወት ያ ታናሽ ወንድሙ ተደብቆ ይመለከት ስለ ነበረ የሃታ ማታ ሀ የሆነውን ሁሉ ካጠና በኋላ ሲመሽ ወደ ቤቱ ተመልሶ ያየ ውን በሙሉ ለናትና ላባቱ ነገራቸው ወላጆቹ በማግስቱ ከብት ጠባቂ ልጃቸውን ክሶ ትጠጣ ለህና ዛሬ ከቤት ዋል ብለው በግድ ሲያለቅስ አስቀሩት በእ ርሱም ምትክ አባቱና ምሥጢሩን የተመለከተው ታናሽ ወን ድሙ ከብቶቹን ይዘው ተሰማሩ « የምሳ ጊዜም ሲደርስ አባት ዮው እንደዚያ እንደ ልጁ ያቺታ ወፍ ለመጥራትና ስትመ ጣም ለመግደል አስቦ ሶረኔ ሶረኔ አንድ ጊዜ ነይ እያለ ቢጣራ የማትመጣ ሆነች ። በዚህ ጊዜ ። ከቤት የቀረው ያ ትንሽ ልጅ ደግሞ ቢጠብቅ ቢጠብቅ ቢወጣ ቢገባ ፍለጋቸው ስለ ጠፋበት በደረቅ ውድቅት እማምዬ አባብዬእያለ እየወደቀና እየተነሣ ቢሄድ ቤተ ሰፀቹ በሙሉአልቀጦ ስላገኛቸው እርሙን አውጥቶ ራሱን በራሱ አጽናንቶ ከዚያው ከዱር ከብቶቹን አህዮቹንና በጎቹን ይዞ እያለቀሰ ወደ ቤቱ ሲሄድ አያ ዥቦ በመንገድ አገኘው « ወዲያው የዛቻ ድምፅ እያሰማ ቢቀርበው አያ ዥፀ እበ ክሀ አትብላኝ እያለ በማሳዘን ለመነው አያ ዥፀም የሞቱትን በልቶ ከጨረሰ በኋሳ እንደ ገና በማግስቱ ድምፅ አሰምቶ ቪዚመጣበት ልጁም እኔን ትተህ አንዷን አህያ ውሰድ ስላለው ዥቡ አህያዋን በላና ወደ ጐሬው ሄደ « በሌላም ቀን አያ ዥቦ ማታ ማታ እየመጣ በማስፈራራት አንዳንዳቸውን እየወሰደ ከብቶቹን ስለ ጨረሰ ልጁ ነገሩን ኦስቦ ይህ ዥብ የሚበላው ሲያጣ እኔን ይበሳኝ የለምን ብሎ እኅቱ ወደ ዳር አዢ ትኖር ነበርና ወደሷ ለመሄድ ጐዞ ሇመረ ። የሰው ገንዘብ የወሰዱና ሰው በግፍ የገደሉ ወንበዴዎች ያንድ ሽማግሌ ምርቃት ጩ ያንድ ዥብ ሞት ሠ ሠ ወታደርና ተማሪ ሠ ባልና ሚስትን አንድ ሰው አንዳታለላቸው አይታወቅብኝም ብሎ ግፍ ወይም ክፉ ነገር መሥራት ጊዜው ይዘግይ እንጂ በግፍ ኒሠሪው ላይ የበለጠ ጐዳት የሚደርስ መሆኑን መዘንጋት አይገባም ቭ ያዥብልጅሞት ዳ ቴቭ ሚስቱ የጐሽ ወተት አምጣ ስላለችው ሰው ሁለትሌቦች ሠጩሬ ጨ ቁ ን አንድበሬስለነበራቸውቂሎች ባልናሚስት ፌን ሥ አንድ ሚስቱ የተጫወተችበት ሰው የባልና ሚስት በተስቦ መታመም ያንድድኻሰው ኑዛዜ ሠ ሦስት ቂል ወንድማማቾች ኤ ኤ ኤ ሥ የእሳትና ውሃበሬ መግዛት ።