Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ንክንከከከ የዴዶሮዊፎመበ ለጅ አሱ ትተ ው ቁጥር ገንዘብ እየሰጠችው መርከቡን ጠበሰችው ማታ ማታእየተገናኙ አብረው ሲዞሩ ያመሻሱ ጨሰምሰም በሚለው ሠፈር ውስጥ አሷ ወገቡንእሱ አንገቷን ተቃቅፈው «ሀዎከ» ይበላሉ ቺስታው መርኬ የሀብታም ልጅ የሆነችውን ብርከቲን ጠበሳት ተብሎ በሠፈራችን ተወራለት እኔ በማውቀው መረጃ መሠረት ግን መርኬ ጠባሽ ሳይሆን ተጠባሽ ገዳይ ሳይሆን ተገዳይ ነው ። እየመጣሁ ነው ። ድዊ ትለዋሲች አጭርነቱን ስታጎላበት አጥረቱንና ሁሌም ከቂጡ ላይ የማይጠፉትን የሱሪ መነፅሮች አያስታከከች ደሞ «ጠምቤ ኩሩሩ ባለ መነፅሩ ሚስቱ ኤልሳን ሲያያት መደነባበሩ ሲጨልም ሲጨልም አቅፏት መሸከርከሩ» ትለዋለች መ ጠምቤ « የኤልሳ ሚስት » እንለዋለ። ትለዋለች ሳንቲም ወይ የሚበላ ነገር እያሳየቸ በዚህ ዓይነት ሁኔታ እየሠደበቸው እየከፈለቸው ትቆይና ትልቅ ሰው በሱ አቅጣጫ ሲመጣላት ጠብቃ « እሪ ብላ ትጮሀለች ለስድቧ የከፈለችውን አስኮርኩማ ታስቀማዋለቸቾ ጠይሜን ግን የምትጠላው ትመስላለች እንጂ ትወደዋለች ሰው ሲመታው እንኳን ከሱ ቀድማ ነው የምታለቅስለት ጠይሜንም ታበሽቀዋለች አከስቴ ግቢ ውስጥ ከጓሮ ካለው ሳር ላይ ተሰብስበን እየተጫወትን ሳለ እንዲህ ተባባሉ « ቆይ አንተ ግን ትከከሰኛ ስምህ ማነው » « ጠይሜ» « ጠይሜምን ማለት ነው ። ብታትተደናቂነቷን አጎላላት ገቢያ ውስጥ ያሉትን ተጎብፒ ነገሮች ከጨረሰች በኋላ ግራኖንዶ ቁልቁል አመራች ብዙም ሳትርቅ ከአንድ ቦርቃቃ መስኮት ካለው ሱቅ ደጃፍ ደረሥቸ ቆቦ ከጭንቅላታቸው የማይለየው የሼከ በድሪ ሰት ወይዐዐዲላላ መ በተስፋዬ አለነ አባተ በሱቁ ውስጥ ዴዴሙ።ትዝ አለው በትከከል ያውቃቸዋል የት እንደሚያውቃቸው በሚገባ አስታወሠኗ ያስታወሰው ትከከል ነበር ከአንድ ቀን በፊት በምለሠት ወደ ድሬደዋ ራስ ሆቴል ነደ የስብሰባው አዳራሽ ውስጥ ገብቶ ወንበር ያዘ የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ከልሎች የፖሊስና የደኅንነት መኮንኖቸ ታሪካዊስብሰባ ነበር። ራዋ ያፈረች አትመስልም ኤልፓ ስታስጎበኛቸው የነበረቸውን ሰዎች ስ ርደውን ፈገግታዋን ቸረቻቸው ፅይዐዐዴጳልያርላ ን ናን የመንጌ ውቨሚት «በጣም ቆንጅዬ ልጅ ። በልጅነቱ ጋዝ ግዛኔ ተብሎ የተላከ ገላውን በሳፋ የታጠበ ጢቢኛ የበላ አሹቅ ያነከተ በወተት ላስቲከ ኳስ ያንጠባጠበ ያንቀረቀበ በካልሲ ኳስ ምትትሮሽ የተጫወተ የወደቀ ዕቃ አግኝቶ ብጌ ባትጌን የተባባለ ጀላቲ የጠባ የላሰ የመጠጠ ብቲካን ተባብሎ የተኳረፈ የማርያም ጣቶችን አቆላልፎ እርቅ የፈጸመ ፔፕሲ ኮላ የበረዘ ለዓመት በዓል አዲስ ልብስ የተገዛለት ልብሱ ነ ፋ የተሸለመ ጎረቤት ወሰል ሳይ ቁጢጥ ብሎ ቲቪ ያየ ወደም ቀልሷምልሞሽ አባሮሽ ተጫወተ አሟ ቀሊጥን ያሰ ያስባለ አከፋፋይ ሊትማን ጀኔራል ተሬዲንግኃሳፈነቱ የተወሰነ ዮፃል ማሀበር የዝአና ሸፋን ዲዛይን ባሴ አድራሻ ጥቁር አንበሳ ደረጃ ትቤት ፊት ለፊትችራኮን ሀንፃ አድራሻ ስልከ ነ ስለከ ኢሜይለ ከፈበጠፅ ርዐጠ ዋጋ ብር።
» «እሱ ደሞ ምንድን ነው ። » «እንግሊዝኛ አያርፉም እንዴ «የት ተስተምሬ ብለህ ነው ጭንቅሎ ። ብዙ ገንዘብም ብዙ ጊሮም የሚያገኝ ሀብታም ማለት ጠይሜ ነው ጋሸ በቄ ቧንቧ ሠርቶ ከሚያገኘው ብር ውጪ ሴላ ብር ጠይሜ ኪስ ውስጥ ካገኙ ሉት። የእያንዳንዱ ቤት ጣርያ ዝገት የዕድሜ ብቻ ሳይሆን የየዕለት ጭስ ውጤትም ነው በእያንዳንዷ አሮጌ ቤት ውስጥ በአማካይ ሁለት አዳዲስ የልጅ ልጆቸ ሳይኖሩ አይቀርም ሕነ ልጅ በልጅነት ያሉት እኛ ሠፈር ነዋ። «እኔም በማስተረፋችን የተቆጨኹት አሁን ነው ግንይኹ ኢየሱስ ዝም ብሎ ከሠጣቸው ለምን እሳቸው ይጋግራሱ ኡ አማማ ኮኮቤ ስግብግብ ናቸው ማለት ነው » አለ ጠይሜ ከዚያ በሌላ ቀን ቅዳሜ ጠዋት እንደለመድነው እኔና ጠይሜ በጎቻችንንና ኩርቱ ፌስታላችንን ይዘን ወደተለመደው የእማማ ኮኮቤ ግቢ ገባን ። ብር እንኳን የለውም እሺ » « ጠብሻም ነው እንዴ ። የሷን ስም ከጠራን ደሞ ማንም እንደሚያምነን ርግጠኞቸ ሆንን ረ ዱቄቱን ተሸከመን ወደ እማማ ትሁኔ ቤት እየሼኹድን ሳለ ጠይሜን አንድ ጥያቄ ጠየቅኩት « ዛሬስ ሰአማማ ኮኮቤ ዱቄት ነው ጢቢኛ የሚሠጣቸው ነ» « ማ » « ኢየሱስ «አንተደሞ ሁሌ ጅል ትሆናለህ ። ገዝተው ሲመሰሱ ወደ ኋላ እንዳያፈገፍጉ አድርጎ ያስቆምና አንድ አንድ ይቀበላቸዋል የገዙት አንድ አንድ ሲቦሱ እሱ ግን ሁለት ያሻምዳል ፍቅሩ ጢቢኛቸውን አንደቀማቸው ለቤተሰብ ቢናገሩ እንደሚመታቸው ስላስጠነቀቃቸም ፖ ይዐዐዴጳልሪያዳ ጮጣሕ ከየ በጩዓጋጋይዜና በተሰፋዬ አለነ አባተ ሩሩ ው መ «ተቀማን» ብለው አይናገሩም ሁለት ሁለት ሊገዙ ወጥተው አንድ አንድ ይዘው ሲመለሱ መንገድ ላይ በልተውት እንደሆነ ስለሚናገሩ ማንም «ተቀምተው ነው» ብሎ የሚጠረጥር የለም ከፍቅሩ ባህርይ ሌላው በጣም የሚያስገርመኝ ንጹሕ ልብስ የለበሠ ሰው አለመውደዱ በተለይ እናቶች ያገር ባህል ቀሚስ ለብሠው አፍንጫን በሚማርከ ሽቷቸው ታጥነው አላፊ አግዳሚውን እያጠኑ ሲኺቬዱ ከገጠመው ቀስ ብሎ ከኋላ ይከተልና ጭቃ ይለቀልቃቸዋል ። እንዴ። እንዲያውም አንድ ቀን ጠይሜ «እስቲ ዕይዐዐዲልሪርላዳ ህበ የመንጌ ውሸሚት በር ዘግተው ምን አንደሚሠሩ ድ ዝክ እኔ ከበሩ እሱ ደሞ ከመስኮቱ ላይ ሰጥፈን ስናዳምጥ አጎቴ አግኝቶ ለጥልጦፍል ዶሯትን ታድያ የሆነ ቀን ሙሱነሀና ከድር እቤታቸው ጠፋኝ ። » አዛን ሙሉነህን ጠየቅኩት «በርበሬው በጣሳ አስራ ሁለት ብር ሽሮ ደሞ ስምንት ብር ። «ጭንቅሎ ። አንቺ ከተናገርሽ ደሞ እኔም እናገርልሻለሁ «ምንድን ነው የምትናገረው ኮ» «ትሠጪኛሰለሽ አትሠጪኝም የ» ወይዐዐዲላላ የመንጌ ውሸሚት « አልሠጥህም ታስፈራራኛለህ እንዴ ። « ጭንቅሎ ። አንድ ቀን የሆነ ሰውዬ ጠራኝና ። ደግሞስ የወታደር ልጅ መሆን የጀግና ልጅ መሆን አይደል እንዴ ። ጠይሜ ሆን ብሎ ዓይኖቹ ታስረው ለጊዜው የማያዩትን ልጅ በሠንሠለት ወዶ ታሠረው ኃይለኛ ውሻቸው አቅጣጫ ይመራዋል ጋሽ በቂ ብርቅ ሆኖባቸው ሰፍሠሀ በየት ብና የየት ጠይሜ አንጀቱ እርር ብሏል ቂሙን የሚወጣበትን ቀን ጠብቆም ፉ ዕይዐዐደዴጳልሪያርላ በተስፋዬ አለነ አባተ ። ጋሽ በቄ አንደኛ ጉልቤ ጠይሜ ሁለተኛ እኔ ደሞ የመጨረሻው ነኝ ። ጠምቤ ካለቸ ግን በጉልበት የምበልጠው አንድ ሰው ይኖረኛል ። ጠይሜ ሳይ አፈጠጥኩበት ። « ብሰኸኝ ነበር አባይዬ እነ ጠይሜ ናቸውኮ» « ከኔና ከነ ጠይሜ የማን ቃል ነው መደመጥ ያሰበት ። « እንሩጥ » አለኝ ጠምቤ «እሺ። » «አንድ ሁለት ሦስት ልል ነዋ ። » «ጭንቅሎ ደሞቢያንስ ለቸግር ቀን እንኳን ብልጥ አትሆንም እንዴ ። በብርሌ ያስሞላትን በማ ነዳጅ ብ አድርጎ ሲያበቃ ወደ ሥራው ይመለሳል የጋሽ አዘረፈኝ ጠጅ የአየሰ ቅጫም ሯዕዐዐዲጳያፀዳ በተስፋዬ አለነ አባተ « አየለ ቅጫሞ ገባ ቢሲዲሞ » አልነው አንድ ቀን አኔ ጠይሜና ጠምቤ ቢሲዲሞ የስጋ ደዌ ሕሙማን መታከሚያ ሆስፒታል ነው « አናታቸሁን ቢሲዲሞ አልጋ ላይ አስተኝቼ ልሳምላችሁ እሺ ብሎ ድንጋይ አንስቶ ተከተሰን ። «እና የጋሽ በቂ ወን እኔ ምን አውቃለሁ አን ድም ሆና ለምን ሀማል ሆነች የ» ጠምቤ ገርሟ ታል እንዴ » አለና ጠይሜ ወደ ትርምሱ መሀል ሮጠ ጋሸ በቄ አየለ ቅጫሞን በከዘራቸው ያንቆራጥጡታል ገላጋይ መሀል ገብቶ ይታገላል የወረወረው ድንጋይ የአየለን አግር አገኘ ። በአየለ ቅጫሞ በደረሠበት ወገራ ምከንያት እነ ጠይሜ ቤት ቋጥሯል ሠበብ እየፈለገብን ቆይቶ አንድ ቀን ሦስታችንንም በር ዘግቶ ቀጠቀጠ ተመካከርንበት ። በከሬ ለኛ የሳቅ ምንጫችንም ነው አንደልባችን እንደ ልጅ አየሸወድን የምንጫወትበት አሻንጉሊታችን አንድ ቀን እኔ ጠይሜና ጠምቤ ቁማር በልብስ አዝራር እየተጫወትን ሳለ በከሬ መጣ ከኛ ቤት ጀርባ ያሉት አማማ መሠሉ የልጅ ልጃቸውን ከርስትና ለመደገስ ድንኳን ጥለዋል ጠራነውና እማማ መሠሉ መኪና ገጭቷቸው አንደሞቱ ነገርነው ። እሷንስ የት ወደቅሸ ብሎም ሟ በተስፋዬ አለነ አባተ ያትምንሆናይሀን ጐ « አረ ምን በወጣው አቴ » « እንዴት እትዬ ምንም ብትሆን ሚስቱ ተማስ ቢሆን ልጁ አይደል እንዴ ። » አላት ጠይሜ ኮ። «እንልከፋት አለ ጠይሜ «እሺ» «ምንእንበላት ጠምቤ ጠየቀ «ያልሸውን ሁሱ ሰምተንሻል ። እናንት የወያኔ ቡችሎች ሁ አማርኛ እንደምትቸል ዘርፌ ነግራን ነበር ሽጉጡንም በቃ ትልቁ ቢላዋም አላት ማለት ነው የጠይሜ ንግግር የሩጫ ፍጥነታችንን አስጨመረን ተከታታይ የተኩስ ድምፅ አምባረቀ ጠይሜ በደረቱ ወደቀ ጠምቤ ፊት ለፊቱ ካለ ግንድ ጋር ተላትሞ በጀርባው ተዘረረ የሞተ መስዬ ጠይሜ አጠገብ በደረቴ ወደቅኩ ። ጭንቅሎ ቆንጆ ኢይደለም እንዴ ። አይደል ጭንቅሎ ። ለሌላ ጊዜ መዋሸት ምንም ችግር እንደሌለው ተረዳሁ ጋሼን ግን ታዘብኩት አንድ ቀን እኔና ጠምቤንኮ ለምን ውሸት ተናገራቸሁ ብሎ ተጥቅጦን ያውቃል ወይዐዐዲላሪላ የመንጌ ውሸሚት « አታውቃትም ሃ አለው አባቴ ጋሼ ላይ አፍጥጦበት ። ዐዐዲላፀላ በተስፋዬ አለነ አባተ ምንምይሰለኛል እንዴ ። ከዚያ በፊት የምጠይቅቨን መልሺልኝ የየት ሠፈር ልጅ ነሸ» «ቀላድ አምባ « ኢእነ ጋሽ ጭንቅሎ ሠፈር » ተማሪዎቹ የጋሼን ፌዝ ተከትለው ሳቁብኝ «ጎረቤት እኮ ናቸው አለ አንዳልካቸው ጋሼ እንዳልካቸውን በኩርኩም አነደደው ። ጠይሜ እናትና አባቱ ሲያወሩ ሰምቶ የነገረኝ ደሞ ይገርማል ። «ዛሬኮ ማዘር ኢንዲያ የሚለው የሕንድ ፊልም ነው እነ ፈጤ ቤት የሚታየው ኔ አለ ጠምቤ « አንድ ፊልም ብቻ ጠይሜ ጠምቤን ጠየቀው ። አቤቴ ሄጄ ግን የእማዬን ሙዳይ አስደነግጣለሁ ጋ አለ ጠይሜ « እንዴ ብትቀሰፍስ » « ጭንቅሎ ደሞ ሲበዛ ፈሪ ነህ ። ሁለተኛ እዚህ ቤት መምጣትም የሰብሀም እሺ ሠ አስጠነቀቀቸኝሄአ እነ ጠይሜ እዚያው ሲቀሩ እኔ ጋባዣቸው ግን ያለ ፍላጎቴ ወደ ቤት ሄድኩኝ ። ወፀዐዐፈጳሬ በተስፋዬ አለነ አባተ ምዕራፍ አስራ አንድ ዓለም ገምታለች ኩርት ዝንጥ ቅብርር ያለ ኑሮ የሚኖሩ ሰው ናቸው ። ውክቢያዕ ተዝተዝ ያለው ጋሸ ለማ ወደኛ ቤት ሲወሠዱ ነበር አባቴ ገላቸውን ለጥ ወዐዐዲጳያፀዳ በተስፋዬ አለነ እባተ ው አስተኛቸው አባቴና ጋሸ ለማ የአንድ አካባቢ ልጆች ስለሆኑ ይዋደዳሉ ። ብሩን ይዘው ከቤት ሊወጡ ሲሉ በሩን ዘጋሁባቸው « ምነው ጭንቅሎ በሩን ልቀቅለት እንጂ » አለኝ አባቴ « አለሰቅም «ለምን « ውሸታቸውን ነው ሃያ አምስት ብር አልነበራቸውም « ስንት ነበራቸው ታድያ » «አራት ብር ብቻ «እንዴት አወዋከ «እኛ ነና ከኪሳቸው ገብተን ብሩን ያወጣንባቸው ጋ « አ። « ታስረው የነበረ ጊዜ «ለመሆኑ አብረውህ እነማን ነበሩ » « ጠይሜና ጠምቤ «እሺ ። «ማናት የተኛቸው ቅ ዐዐዲለልርላ በተስፋዬ አለነ አባተ «ሚስቴ « የት ነው የተኛችው «ይኸውአዚህ ቤት ውስጥ ተኝታለች አትታይህም እንዴ እግሮቿን ዘረጋግታ በጀርባዋ ተኝታ ማንም ሰው ቢመጣ እንዳትቀሰቅሰኝ ብላኛለች ዝም በል አትለፍልፍ አላቸው ወደ ሠራው የአፈር ጎጆ እየጠቆመ ። «አሪፍ ነው እንዴ ። ጠይሜ ሮጦ ጎረምሶቹ መሀል ገባ ። ጭንቅሎ። «እኔኮ ዘነዘናውን ያነሳኸው አናቱን ብለህ ልትደፋው መስሉኝ ነበር ሠ አልኩት «አይ ጭንቅሎ ደሞ በጄሠበብ ይሁን እንዴ። ቡፋ ኤ አለው አቢቲ « ዝም በል አቦ ምን ታካብዳለህ ሼከ ስፒር ማለት መሀል መጋላ ጉዶ ላይ ትልቅ ስጋ ቤት ያለው ሱማሌ አይደል እንዴ የ» «ሰጥ እንግዲህ «ለነገሩ ስቀልድ ነው ። አሱ ግን የኛ ሠፈር ልጅ አይደለም ። አንድ ቀን ጠይሜና ጠምቤን ይዣቸው አያቴን ልንጠይቅ ወደነ ቦቸራ ቤት ሄድን ። «እንሩጥ » አለ ጠይሜ «አንድ ሁለት » ጠምቤ በሹከሹከታ ቆጠራ ጀመረች «አትፍሩትየኔ ዘመድ ስለሆነ አይነካንም ኤ አልኳቸው ተማምፔበት ። «ና አንተ አብዲየአያቴ ቤት ሲዘረፍ ዝም ትላለህ እንዴ ። «በረደድ ዛሬ ትምህርት ቤት አትሄድም እንዴ » አለው ጠይሜ «አልሄድም ኔ «ለምን። ጠይሜ ለሁለት ብርሴ መጎንጫ እንዲሆነው አንድ ብር ሰጠው ። አላት ጠይሜ ለመልስ ምት ተዘጋጀች «ዴ በልአገዴኦ ነ «ዴኔ «መስከር አይደብርም እንዴ ነ በረደድ በኅብረት ሳቃቸን እየተናደደ ጠምቤን ተረኛ አደረጋት ዓ የሚጠጣውን አባትህን ጠይቀው እሺ ጠይሜ ለማንኛውም አንተኛው ጨ ረሜላ የምትመስለው ሲያበቃ ጨዋታውን ግን ለጠምቤ አሻገረው ልጅ ዴ በል አንዴ ኔ ብሎ ሰድቦኝ በተስፋዬ አለነ አባተ ሥሥ ና «አንት ድባኖ ዱባ ዲቃላ ነህ አንዴ » ጠምቤ ፊቷተቀያየረ ። እናቱን ሙልጭ አድርጎ ይሠድባታል እኛ ሠፈር ደሞ እናቱን የሚሳደብ ልጅ በመንደርተኛው ተወግዞ አንደ አውሬ ይቆጠራል የኛ ሠፈር ልጅ አንድ ሺህ አንድ ጊዜ ቢባልግ እናቱን ለመስደብ ድፍረት ያንሠዋል እናቱን ቀርቶ የሌላ ሰው ወላጅ የኾኑ ሰዎቸን መስደብ ቢፈልግ እንኳን የሚጠቀመው ሆዱን ነው በሆዱ ነው የሚሞልጫቸው ። «ጭንቅሎ አለኝ ጠይሜ «ወይ» «አንተ ግን ቁልቢ ድረስ መጥተህ ትሠርቃለህ ቆይ ገብርዔል ቢያሲዝህስ። ጠይሜ ዘንድ ተቀምጧል ከነ ጠይሜ ጋር ከኾገኩ በቅን አእናስጮሃቸዋለን ። ደነገጥኩ ጠይሜ ። ጋሼ ጠይሜ ያለውን አልሠማውም ጠይሜን ተከተልኩት ። ሰው ናቸው። ወይዐዐዲላላ የመንጌ ውቨሚት እናእነ አሚና የተቆፈረ ሸንት ቤት ስለሴሳቸው የሸንት ቤታቸውን ኮታ ወከሎ የሚተውዓላቸው ቀለሃቸው ነው ቀን ቀን ጥላ ሥር የሚውለው ቀለሃ ሲመሽሸ ወደ ቤት ይገባል ። ጠይሜማ ጠይሜ ነዋ። ያልፈለገ እየመሠለ ስለ ተሳመ እንደደበረው አያስመሠለ በከንፈርቿ ለመዳበስ ሁሌም በሩን ይከፍትላታል አሱ ወደ ጀጎል ካልመጣ እሷ ቀላድ አምባ ትሄዳለች ዘመዶች አላት የአባቷ ታላቅ ወንድምና ጠይሜ የኤልፓ» የቀላድ አምባ ማረፊያዎች ናቸው ቀላድ አምባ ላይ ያሉት ተቀባዮቿ አጎቷ ጉንጧን ጠይሜ ከንፈሯን እየሳሙ ያስተናግዷታል አጎቷ አገር እያየው ጠይሜ እሷ ብቻ እያየቸው ይስማታል የኤልፓ» ጉድ ብዙ ነው እንዲያውም ስለሷ ከተነሳ ጉዷ ልጓም ስለማይኖረው «የኤልፓን ነገር ወዘተርፈ ብለን ካልተውነው አያልቅም ቢያንዳንዱ አዳዲስ ቀን አንድ አንድ አዳዲስ ጉድ አስመዝግባ ታድራለችና» ይላሉ በጥልቀት የሚያውቋት አኔ ግን ቢያንስ አንድ ጉዷን ጨምሬላችሁ ነው «ወዘተርፈ » ብዬ የማበቃው የማይደበቅ አንድ ነገር አላት «ኤልፓ» ቆንጆ ናት በተለይም የአደሬዎችን ባሀላዊ መዋቢያ ቁሳቁሶችን አድርጋ ለተመለከታት ትንሽዬ ጠይም ንግስት ነው የምትመስለው እናም አንድ ቀን ከአዲስ አበባ ለመጡት ሁለት ሰዎች ጀጎልን አስጎብፒ ሆና ቀረበች ሰዎቹ ከሃሳቧ ይልቅ ለውበቷ ተማርከው «ኮድ» መኪናቸውን መድኃኒዓለም ቤተ ከርስትያን ፊት ለፊት ከሚገኘው ወሰን ሰገድ ሆቴል ደጃፍ አቁመው በመጋላ ጉዶ የገበያ ቦታ ነው በኩል ወደ ውስጥ ዘለቁ በገበያው ውስጥ የሚገኙት አንጥረኞች የሚሠሩትን እያስጎበኘቸ ሠሪዎቹን በአደርኛና ኦሮምኛ እያዋራች ለአዲስ አበቤዎቹ ደሞ ጥርት ባለ አማርኛ እየተረጎመች የአስጎብፒነት ደረጃዋን ኮቾ አደረገች ሰዎቹ በጣም ተገረሙባት ሃያን ባልተዳፈረ ዕድሜዋ ያካበተችው የቋገጳቋና የገለ።